text
stringlengths
0
200
እውቂያዬ ይህ የኢሜይል አድራሻ spambots የተጠበቀ ነው. JavaScript ን ለማየት ማስቻል ያስፈልጋል.
በክልሉ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን በቀጣዩ በጀት ዓመትም ከ10 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል።
ዝሓለፈ ወርሒ መጋቢት ኣብ ፖርቱጋል ከተማ ሊዝበን፡ ክብረ-ወሰን ክሰብረሎም ዝበቐዓሎም ሰዓታት፡ ኣብ ፍርቂ ማራቶን 58 ደቒቕን 23 ካሊእትን ክኸውን ከሎ፡ ኣብ ናይ 20 ኪ. ሜ ውድድር ድማ 50 ደቒቕን 21 ካሊእትን`ዩ ኔሩ።
የዚህ ዓመት የልማት ስራም እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በተገነባው ጠንካራ የልማት ስራዊት ግቡን ይመታል የሚል እምነት እንዳላቸው አስታውቀዋል።
1ኛ/ ምዕመናን በቅድምያ መረዳት ያለባቸው በአባቶች መካከል ''የውስጥ እና የውጭ'' የሚለውን ስያሜ ምእመናን ያመጡት ጉዳይ አይደለም።የችግሩን መንስኤ እናውቀዋለን።በሀገራችን የሰፈነው ፍፁም አምባገናዊ ስርዓት ነው።ከሁለት አመታት በፊት በዳላስ፣አሜሪካ ለእርቅ የደረሱትን ብፁዓን አባቶች እንዴት እንደተጨናገፈ ፀሐይ
የሞቀው ጉዳይ ነው።የቀድሞው ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሳይቀሩ የፃፉትን አስታራቂ የዋስትና ደብዳቤ በዜና ማሰራጫዎች ከተሰራጨ በኃላ ፕሬዝዳንቱ እንዴት እንዲቀለብሱ እንደታዘዙም መረጃው በግልፅ ተቀምጧል።
ዛሬ እየሆነ ካለው ስንነሳ፤ አስቀድሞ ግብር በጭፍን መገመትን ያመጣው ሰበብ፤ መረጃ ይሸሸጋል ከሚል ከነባሩ ያለመተማመን ስጋት በመነሳት መሆኑን ከባለስልጣናቱ ቃለ ምልልስ ሰምተናል። መልሱ ባጭር ሲነገር ከፋይ፤ አጭበርባሪ፤ ሰብሳቢ ደግሞ ያገር ጥቅም ተቆጣጣሪ ነው ማለት ነው ። በኔ ድምዳሜ ይህ የችግሩ መሰረታዊ ምን
ጭ የስብራቱ ሁሉ መጀመሪያ ነው። እኔ የማውቀው የኢትዮጵያ ፖሊሲ ሁሉ የሚጀምረው ባለጉዳይን ህዝብ ያገሩ ተሳታፊ የጥቅሙ ተቆጣጣሪ እንጂ ራሱን ሌባና አጭበርባሪ ነው ይገለል በማለት አይደለም (ቢያንስ በወረቀት ላይ)። ይልቅስ በኢትዮጵያ ሁኔታ ከኢትዮጵያውን ስለ ልቡና በመነሳት ያለዚህ ሁሉ ግርግርና፡ አውጫጭኝ አያሌ
አዎንታዊ መንገዶችን ተከትሎ ውጤታማ ስራ መስራት በተቻለ ነበር። ለምሳሌ፤ የከፋዩን ሰብዓዊ ክብር ለድርድር ሳያቀርቡ በዜግነቱ ተንከባክቦ መብትና፡ግዴታውን በጥሞና እያስረዱ ያለ መስቀለኛ ምርመራ በፊት በር ቀርበው መረጃዎቹን በሙሉ በሃላፊነት ራሱ እንዲሰጥ፤ የሰጠውም መረጃ በየጊዜው እንደየሁኔታው እንዲሻሻልና እንዲስ
ተካከል ስለ ትክክለኝነቱም ሆነ ስለ መዛባቱ ሁሌም ተጠያቂነቱ የርሱ መሆኑን በማስጠንቀቅ እንደራሱ ጉዳይ ሊተውለት ይገባ ነበር።
« የፍቅር ጥግ ሳቅ አታ‘ቅም »
የዘሌዋውያን መጽሐፍ _ ይዘት _ መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት _ NWT
ዕድሜ እንደ “ቅጽበት” ዘመን እንደ “አፍታ”
አምስተኛ– የአረብ ህዝቦችን አንድ በማድረግ በቁርኣን ጥላ ሥር ታላቅ መንግስት መሥርተዋል።
ቤተክርስቲያኗ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ አመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካሕናት ጉባኤ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ካሉ ሊቃነ ጳጳሳት ጋር እያካሔደች ነው ፡፡ የቤተክርስቲያኗ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብጹዕ አቡነ ማቲያስ ጉባኤውን ሲከፍቱ አመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በቆይታው ፣በቤተክርስቲያን፣ በሀገርና በሰላም
ላይ ይመክራል ብለዋል፡፡
እውቅናና ክብር መስጠት ያስፈልጋል! _ Getu Temesgen 24
ከዚህ ዘልቀን መሰረታዊ መነሾውን መመርምር ያስፈልጋል። ውሸት ለዚህ ሁሉ ችግራችን መሪ ምክንያት ነው። የሚጎመዝዙ ዋሾ መሪዎች በገፍ ተፈልፍለዋል። መሪዎቹ በዋሹ ቁጥር፤ ሕብረተሱም አብሮ ይዋሻል፤ወይንም ሲዋሹ ይታገሳቸዋል፤ወይንም ያምናቸዋል። ውሸት ሕብረተሰብን የሚገድል እና የሚያጋድል፤የሚያሳስት መሰረታዊ የሆነ ማሕ
በራዊ ነቀርሳ እንደመሆኑ መጠን ፤ ‘ዋሾ’ መሪዎች በዋሹ ቁጥር ሕብረተሰቡም አብሮ እየዋሸ ወይንም ‘እየታገሳቸው’ በሄደ ቁጥር የሚፈለገው ሰላማዊ የሆነ ፍትሕ የነገሰበትና ‘ተጠያቂነትን’ የሚያከብር ስርዓት እንዳይመጣ እንቅፋት ይሆናሉ ማለት ነው።
3439 ፴፬፻፴፱ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ
#EBC የህግ ባለሙያዋ ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ ገቡ፡፡
ይህ ፎርሜሽን ኳስ ተቆጣጥሮ ለመጫወት አመቺ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ በግራና በቀኝ በኩል ያሉት አማካዮች ጋዲሳ መብራቴና አሜ መሃመድ ወደ ውስጥ አጥብበው ሲጫወቱ የመስመር ተከላካዮቹ አብዱል ከሪም መሃመድና ሄኖክ አዱኛ የሜዳውን መስመር ይዘው ለማጥቃት እንዲሄዱ ይጋብዛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሁለቱን አጥቂዎች (ጌታነህ ከ
በደንና አሌክስ አርቶማ) እንዲሁም 10 ቁጥር ቦታ ላይ የሚጫወተውን ካሲም ታይሰንን ጨምሮ አምስት ተጨዋቾች ማጥቃት ላይ እንዲሳተፉ ያርጋቸዋል፡፡ ይህ ማለት ሙሉዓለም መስፍንን፤ አሜ መሃመድንና ጋዲሳ መብራቴን ሳይጨመር ሲሆን አሜ መሃመድና ጋዲሳ መብራቴ ከተጨመሩበት ደግሞ ሰባት ተጨዋች በማጥቃት ውስጥ እንዲሳተፉ ያደ
ርጋል ማለት ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት የማጥቃት አማራጩን አብዝቶ የሚጫወተውን ቅዱስ ጊዮርጊስን ጠብቀን ነበር፡፡
ከአሜን ወዲህና ከአሜን ወዲያ ማዶ May 30, 2011
የህወሃት ክፍፍል ከሙስና እስከ ፖለቲካ አመለካከት ውጥረት…..ህወሃት አጣብቂኝ ...
11 እለ ፡ ታፈቅርዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ጽልእዋ ፡ ለእኪት ፤
ይብላኝላቸው ቅጥፈትን ለሚያባዙ እንጂ ዋሾን አሳደው ለማጋለጥ የማይቦዝኑ ብዙ ነቄ ተመራማሪዎች አሉ፡፡ አንዱ ፍራንክ ሎቬል ነው፡፡ እሱ ባደረገው ማጣራት ..1976 ዓ.ም.. ተብሎ የተጠቀሰው ህትመት የ1967 ሆኖ አገኘው! ከሰው ስህተት . . . የተባለው ተረት ትዝ ብሎት ሊያልፈው ፈልጐ ነበር፡፡ ግን ሌላም ስህተት
ተከሰተለት፡፡ ወንድማችን ሞሪስ የጠቀሰው የ200 ሚሊዮን ዓመታዊ የብናኝ መጠን የለም፡፡ በአንድ _Creationist Physicist´ እንደ ነገሩ የተሰላ ቁጥር ነው፡፡ ነገሩ ግል ሆነ፡፡ የብዕር ወለምታ ሳይሆን የአእምሮ ወለምታ ነው፡፡ ሌላም ይህን የመሰለ አጋጣሚ አለ፡፡ 1985 ዓ.ም ተብሎ የተጠቀሰ የአንድ የስ
ብሰባ ህትመት 1958 ዓ.ም ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ይህ ሁሉ መረጃን ዘመናዊ አስመስሎ ተቀባይነት ለማግኘት ነው፡፡
- መስሪያ ቤቴ ውስጥ የኢህአዴግ አባላት ነበሩ፤ በጣም ይከታተሉኛል፡፡ በቢ.ፒ.አር ላይ ስብሰባ በተደጋጋሚ ይጠራ ነበር፡፡ እኔም ሠራተኛ ላይ ተፅእኖ የሚያደርሱ ነገሮች ሲመጡ እኔ አልቀበልም በግልፅ እናገር ነበር፤ ሠራተኛውም እኔን ይደግፋል፡፡ ከመታሰሬ ጥቂት ጊዜ በፊት ገነት ሆቴል ስብሰባ ነበረን፡፡ በዛ ስብሰባ
ላይ በጣም ተከራከርኩ፤ ከሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አቶ ፀጋዬ ማሞ የሚባሉ አሰልጣኝ፣ ከውጭ ጉዳይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲና ከንግድና ኢንዱስትሪም የመጡ ነበሩ ስማቸውን የማላስታውሳቸው ባለስልጣን ነበሩ፤ እዛ ላይ ሀሳብ አንስቼ ተከራክሬ ነበር፡፡ “የሠራተኛን ሀሳብ ዳይቨርት ያደርጋል” ይሉኝ ነበር፡፡ መቼም ግን ሀሳቤን
በመናገሬ ይህን የመሰለ ስቃይ ይደርስብኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ “አሸባሪ፣ ግንቦት ሰባት” እያሉ እኔ በማላውቀው ነገር 23 ወር ሙሉ ፍርድ ቤት ሳልቀርብ ያለምንም ፍርድ በርሜል ውስጥ ውሃ ጨምረው እያስተኙ አሰቃዩኝ፡፡
የመቃኞው ሥራ በ1883 ዓ.ም ተጀምሮ ፍጻሜ አግኝቶ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረው ሐምሌ 19 ቀን 1884 ዓ.ም ነው፡፡ በዚሁ ዕለት የዋናው ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ሥራ የመሠረቱ ድንጋይ ተጥሎ ታኅሳስ 19 ቀን 1888 ዓ.ም የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ ተፈጽሞ በአቡነ ማትያስ ተባረከ፡፡ ቦታውን ከባለ አባቶች የገዙት በአርባ የቁም
ከብት ነው፡፡ ራስ መኰንን መጋቢት ዘጠኝ ቀን 1889 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሲሄዱ እዚህ ቦታ ላይ በድንገት ስለታመሙ በዕለቱ ሥጋወደሙ ተቀብለውበታል፡፡ በመጀመርያ ሲተከል በገጠር ቤተ ክርስቲያን ሥሪት ሲሆን በኋላ ግን በስእለት ሰማኢነቱ በመላ ኢትዮጵያ እየታወቀ ስለ መጣ ደብር ሆኗል፡፡
የገባሁልህን ፡ ተስፋ ፡ አምጥቻለሁና ፡ ለአንተ ፡ በዚህ
እውነተኛ የስኬት መመዘኛ የክርስቶስ ባህሪ በእኛ ውስጥ መታየቱ ነው፡፡ የክርስቶስ ባህሪ በህይወቱ የተገነባ ሰው የእግዚአብሄርን ፈቃድ እየፈፀመ ነው፡፡ የክርስቶስን ባህሪ የተላበሰ ሰው የእግዚአብሄርን ፈቃድ ላለመፈፀም የሚያግደው ምንም ሃይል አይኖርም፡፡ የክርስቶስን ባህሪ በሚኖር ሰው ላይ የሚሰራ ህግ የለም፡፡
"ደሃይ 6፡ ""ኣብ ዓዲ ኮንኩ ኣብ ስደት ዓዲ-ዓረብ ንዓይ ኩሉ ሓደ እዩ "" - BBC News ትግርኛ"
Previous Articleጠ/ሚ አብይ አህመድ ከፍተኛ የሆነ የእረፍት ማጣት ምልክቶች ይታይባቸዋል
እንግዲህ YEHASAT1A@52E በትንሹ እነዚህን ቻናሎች የያዘ ነው ግን የተወሰኑ የፊልም ቻናሎች ትርጉም ናቸው
ከመዝናኛዎ ግማሽ ያህሉን ትርፍ ጊዜ ማሳለፍ ይችላሉ, ከዚያም የ Goa የሌሊት ምሽትን ለማሟላት የ 6 ሰዓቶች የምሽት ጉብኝት ያዘጋጅልዎታል እናም ከሚወዱት ሰው ጋር የምሽት ህይወትን ለማግኘት ይችላሉ. ሽርሽርዎ ወደ ዳኖ ፓውላ ባህር ውስጥ ይጓዛል, ይህም በመርከብ ለመሄድ ምቹ የሆነ ቦታ ነው, እዚያም የፓንጂም የአ
ቅኚዎች አዳኝ ወደሆነው ወደ አድሚ ሻህ ቤተመንግስት ወደ ታች ወደ ታች ወደ አዱል ሻህ ቤተመቅደስ ትመካላችሁ, እና እዚያ ከሚገኙት ታዋቂ ቦታዎች አንዱ ነው. ለባለትዳሮች በጣም ተወዳጅ እና የሚያምር ቦታ ነው. ወደ ጉዞው በመቀጠል, የአሊጊጎ ቤተክርስትያን ደሴት ለመጎብኘት መጎብኘት ይችላሉ, ይህም ለአንዳንዶች ለአም
ልኮ የሚያገለግል ጣፋጭ ቦታ ነው, እና ከፓሊንኮ ኮረብታ ላይ ያሉትን የታንጂን ከተማዎች አንዳንድ እይታዎችን ማግኘት ይችላሉ እናም አንዳንድ የሚያማምሩ ፎቶዎችን ከእርስዎ ተወዳጅ. ወደ ሆቴል እንደዚህ አይነት ድንቅ ጉዞ በኋላ. በእረፍት በሆቴሉ ውስጥ ሆቴል ይኖራል.
አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል የማይወክል የፖለቲካ ቡድን በፖለቲካና ኢኮኖሚ ረገድ የበላይነቱን ለማረጋገጥ አብላጫ ድምፅ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በዘር፥ ብሔር፥ ቋንቋ፥ ባህል፥ …ወዘተ መከፋፈል አለበት። ምክንያቱም የአንድ ወገን የበላይነት እንዲቀጥል አብላጫ ድምፅ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የጋራ የፖለቲካ አ
ጀንዳ መያዝ እና የተቀናጀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማድረግ የለባቸውም። በመሆኑም እንደ ህወሓት ያለ የፖለቲካ ቡድን በስልጣን እንዲቆይ የኦሮሞና አማራ ልሂቃን በጋራ የእኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄ እንዳያነሱ ማድረግ አለበት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ። በፍራንክፈርት ከተማ የፊታችን ጥቅምት 21 (ኦክቶበር 31) ስለሚካሄደው ውይይት እና የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በተመለከተ ዛሬ በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፍራንክፈርት ቆንስላ ጽሕፈት ቤት መግለጫ ተሰጥቷል
።
«ገለልተኖች ካህናት» ክህነት የሰጣቸው ቅዱስ ሲኖዶስ ነው። ጽላት ባርኮ የሰጣቸው ቅዱስ ሲኖዶስ ነው። የቤተ ክርስቲያን አደራ ጠባቂወች ናቸው እንጅ አደራ የሰጣቸውን ቅዱስ ሲኖዶስ ክደው «ገለልተኛ» ሆነው ሸፍተው ያአማረ ትልቅ ደመወዝ እያገኙ የገለልተኛ ሐዋርያ መሆን አይቻሉም። ቅዱስ ሲኖዶስ ካልሰነፈ በስተቀር የሰ
ጠውን ክህነትና ጽላት ከአደራ በላተኞችና ከዳተኞች «ገለልተኞች» መለሶ የመቀማት ሃይማኖታዊ ሥልጣን አለው።
በውይይቱ ላይ እነማን እንደሚሳተፉ እስካሁን ግልፅ ባይሆንም፤ ከሁለት ዓመት ወዲህ የተካሄደ ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚሳተፉበት የመጀመሪያው ውይይት ይሆናል።
“ይህ የግብርና ኢንቨስትመንት ለእኛም ለባንኩ ምን ማለት እንደሆነ በቀና ልቦና መነጋገር አለብን። በአንድ በኩል አበዳሪዎቻችን ናችሁ፤ በሌላ በኩል ደግሞ የልማት አጋሮቻችን ናችሁ። መነሻችን ከዚህ አስተሳሰብ ነው መሆን ያለበት። አጋር መሆናችሁ ይጠቅመናል፤ ከአሉታዊ አስተሳሰብ መነሳታችሁ ግን፣ ውሳኔ አሰጣጣችሁን አሉ
ታዊ የማድረግ እድሉ ሰፊ ነው።
© መሰል ደራሲ ዝተሓለወ እዩ 2017 - 2018 ፌደራላዊ ሚኒስትሪ ወጻኢ ጉዳያት
፲፬ ፤ ኖን ። ማሕቶት ፡ ለእግርየ ፡ ሕግከ ፤
በቡሩንዲ አዲስ የተቋቋመው የተቃዋሚዎች ጥምረት በአገሪቱ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ከጎሮጎሮሳዊው 1993 እስከ 2005 ዓ.ም. የዘለቀውን የርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም የተፈረመውን የአሩሺያ ስምምነት መሰረት እንደሚያደርግ አስታውቋል።
አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሔዶ ሊታከም ነው
የእርስዎ አመጋገብ በየቀኑ ፕሮቲን ያስፈልገዋል. ፕሮቲን ጡንቻ ለመገንባት ያግዛል እና ቆዳ ለመጠበቅ ይረዳል, ደም እና የተለያዩ አካላት. ፕሮቲኖች ደግሞ የእርስዎን የተንቀሳቃሽ ስልክ ሂደቶች ፕላስ አጠቃላይ የኃይል እና ተፈጭቶ እርዳታ. በተጨማሪም በሽታዎች ራሱን ለመጠበቅ ውስጥ አካል መርዳት. ከሲታዎች መብል, ት
ኩስ ዓሣ, ባቄላ, የእንስሳት ተዋጽኦ, እና ሙሉ እህል ሁሉ ፕሮቲን ግሩም ምንጭ ሊሆኑ ይችላሉ.
HotLaps ጠላፊ ገጽ ማስወገድ እንደሚቻል ላይ መመሪያ
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለወልቃይት እና ቅማንት ጉዳይ መልስ ሰጡ Part 2
በንቲ በዚህ መርኃ ግብር ስር ሲሰራ አምስት አመት ተቆጥረዋል። ወደዚህ ስራ ከመግባቱ በፊት በጋዜጠኝነት ሙያ የኢትዮጵያ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት ተብሎ ይጠራ በነበረው በንቲ ኢትዮጵያን እየተዘዋወረ ስላለው ችግር በታዘበበት እና በዘገበበት ወቅት የደረሰበት ድምዳሜ ገና ብዙ መሰራት እንዳለበት ነው። በተለይ ወጣት
ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ሲታያቸው በውሃ እና በመፀዳጃ ቦታ ማጣት ምክንያት ተማሪዎች በወር ለአራት ቀን በትንሹ ከትምህርት ቤት እንደሚቀሩ እና ትምህርታቸውን በአግባቡ መከታተል እንደማይችሉ በንቲ ይናገራል። ስለሆነም ሴቶች የመርኃ ግብሩ ዋና ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ያስረዳል።
ከኢየሱስ ፡ ወዲያ ፡ እርካታ ፡ ላይገኝ ፡ እንዲያው ፡ ስታልም
Home News and Views አማራ ከነጋሶ ጊዳዳ ምን መማር ይገባዋል?
ጄኔራል ብርሃኑ፡- አስፈላጊ በሆነ ቦታም አገልግሎት ሰጥተዋል፡፡ ወደፈትም አስፈላጊ በሚሆኑበት ቦታ እንጠቀማለን፡፡
በ 822 ዓ,ም በታላቁ ንጉስ ካርል ልጅ በሉድቪግ የተመሰረተዉ ይህ ገዳም የእዉቀትና የኃይማኖት ማዕከልም ነበር። በ1792 ዓ,ም ገዳሙ የመሳፍንቶቹ የሀገርና የኃይማኖት አስተዳደር ዋና ጽ/ቤት በመሆን ማገልገል ጀመረ። ዛሬ ይህ ህንፃ በግለሰብ ንብረትነት ሥር እንደሚገኝ ነዉ የተገለፀዉ። የሕንፃዉ በር ለጎብኝዎች ለመ
ጀመርያ ግዜ መከፈት የጀመረዉ ደግሞ በጎርጎረሳዊዉ 1950 ዓ,ም ነዉ።
-የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጹት የሰራዊቱ አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ተቃውሞ አሰምተዋል። በባድሜ አካባቢ የሰፈሩት የመከላከያ አባላት በደሞዝ ክፍያ ሳምንት መነሻው 200 ብር ሆኖ በየደረጃው ያሉ ወታደሮች እንደ ማእረጋቸውና ደሞዝ መጠናቸው እንዲከፍሉ ሲጠየቁ፣ የሰራዊቱ
አባላት ደሞዛችን አይቆረጥም በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል።
4 የሚያሳፍር ነገርም፣ የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ።
19 ወደ ፊትም ደግሞ ደስ ይለኛል፤ ይህ በጸሎታችሁና በኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሰጠት ለመዳኔ እንዲሆንልኝ አውቃለሁና፥
መቼም ይህንን አብዮታዊ መፈክር ደርግ እንጂ ሌላው አልዘመረውም ማለት አይቻልም፡፡ምክነያቱም በብሔርም ሆነ በህብረ ብሔር ስም ተደራጅተው የተጋደሉ ሁሉ በሚያሽካካው ክላሼንኮብ ጥይት ዘምረውታልና፡፡
12 እንድጽፍላችሁ የምፈልገው ብዙ ነገር ሳለኝ በወረቀትና በቀለም ልጽፈው አልወድም፥ ዳሩ ግን ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ወደ እናንተ ልመጣ አፍ ለአፍም ልናገራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
ለአፍታ ትንፋሽ ከወሰደች በኋላ ማብራሪያውን ቀጠለችበት፡፡ እንደ ከረመ ፖለቲከኛ ፕሮፓጋንዳ ሁሉ ሳትጀምር አልቀረችም፡፡ (ለነገሩ እሷስ ለፕሮፓጋንዳ ምን ይጎድላታል!?)
የዓለም ባንክ ለሦስተኛ ጊዜ ባካሄደው የቅርብ ጊዜ የኢኮኖሚ ጥናት፣ ኢትዮጵያ በአሥር ዓመት ውስጥ አስከፊ የተባለውን የወጪ ንግድ አፈጻጸም ማስመዝገቧን አመለከተ፡፡ መንግሥት የኤክስፖርት ዘርፍ መዳከሙን አምኗል፡፡
የኛው የፓን አፍሪካኒዝም ህልምና ምኞት ጠቅላላው የአፍሪካ ህዝብ ወደ አንድነት እንዲመጣ የሚያደርግና ወደ ጋራ ብልጽግና የሚያመራ መሆን አለበት። የኛ መሰረታዊ ዓላማ የውጭ ኃይሎችን ፍላጎት የሚጻረርና በፍጹም በሰላምንና ዕድገትን ፈላጊነት ላይ የተመሰረተ ነው። የኛው የአፍሪካ ጦር ወራሪ ሳይሆን የአፍሪካን ብሄራዊ ነ
ፃነት የሚያስጠብቅ ነው። ሀብቷንና የህዝቦቿን መብት የሚጠባበቅና የሚከላከል ነው። ስለዚህም በኔቶና በአፍሪኮም የተቋቋመው የወረራ ስምምነት ተፈጥሮአዊውን የሰው ልጅ መብት የሚቃወምና የአፍሪካ ህዝቦች ብቻ ሳይሆኑ የዓለምም ህዝብ በስምምነትና በወንድማማችነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው።
8 ታህሳስ 2017 የመን በጦርነት፣ በድርቅና በከፋ የኮሌራ ወረርሽኝ ቀውስ እየታመሰች ዓመታት አለፉ። ይህ ቪዲዮ ከተባበሩት መንግሥታትና ከዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በተገኙ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የግጭቱን መንስዔና አካባቢያዊ አንድምታውን የሚያብራራ ነው። በብዛት የታዩ 2:
አገልግሎቶቻችንን በምትጠቀምበት ወቅት የአገልግሎት ማስታወቂያዎች፣ አስተዳደራዊ መልእክቶች እና ሌላ መረጃ ልንልክልህ እንችላለን። እንዚህን መረጃዎች ካልፈለግህ ላለመቀበል/ለመተው ትችላለህ።
"የእንግሊዘኛ ቋንቋን በማጥናት ላይ እንዳሉ ዶ/ር ፊሊፕ በሚባለ የውጭ ዜጋ አማካኝነት ""ኪነጥበብ ወ ቲያትር"" የሚባል ክፍል ተቋቋመ እና የመጀመሪያው ተማሪ በመሆን ወደዚያ ተዛወሩ:"
15 በቅድመ ፡ ዓመት ፡ ቀዳማዊ ፡ ይሠርቅ ፡ ወይመልክ ፡ ምልክያል ፡ ዘይሰመይ ፡ ስሙ ፡ ተመዓኒ ፡ ወፀሐየ ፡ ወኵሎሙ ፡ መዋዕላት ፡ ዘበሥልጣነ ፡ ዚአሁ ፡ እለ ፡ ይመልክ ፡ ፺ ወ ፩ ዕለት ።
Next በአማሮ ወረዳ ትናትን በነበረው ግጭት የሰዎች ህይወት አለፈ
ፈረንሳይ የገንዘብ አቅም በፈረንሳይ ውስጥ እየጨመረ ነው - ገንዘብ, ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ
ኩባንያው ከወደቀበት መልሶ እንዲነሣ የ 3,3 ሚሊያርድ ዶላር የመንግሥት ዋስትና እንደሚያስፈልገው ሲነገር መንግሥት ለምንና እንዴት መርዳት አለበት የሚሉ ጥያቄዎች እያከራከረ ነው። የክርስቲያን ዴሞክራቱ ሕብረት የምጣኔ-ሐብት ክንፍና የም/ቤት ዓባል ሚሻኤል ፉክስ ለምሳሌ ገንዘቡ ቢቀርብ በቀጥታ ወደ አሜሪካ ወደ ኦፔል
እናት ኩባንያ ወደ ጀነራል ሞተርስ ነው የሚፈሰው፤ ይህን መቀበል አይቻልም ይላሉ። የመንግሥትን ተሳትፎ አጠያያቂ አድርገው ከሚመለከቱት ባለሙያዎች መካከል የፌደራሉ የጀርመን ኢንዱስትሪ የቀድሞ ፕሬዚደንት ሃንስ-ኦላፍ-ሄንክልም ይገኙበታል።
እንደ ስሚዝ እና ካርሎስ ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ ፈይሳ ወገኖቹ በሙሉ ዕኩል በሆነ አንድ ዓይነት እድል መስተናገድ እንዲችሉ ፈልጓል፡፡ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜግነት እንዲስተናገዱ አልፈለገም፡፡ እንደ ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች ተደርገው እንዲፈረጁ አልፈለገም፡፡ ፈይሳ የፈለገው በአምላክ አምሳል እንደተፈጠረ እንደማንኛውም
ሰብአዊ ፍጡር፣ አምላክ ካጎናጸፋቸው የህይወት ሙሉ ዘላለማዊ መብት፣ ነጻነት እና ደስታን ከማግኘት መብት ጋር በሰላም እና በድሎት እንዲኖሩ ነው የሚፈልገው፡፡
አዲሱን የ ሲ-ሳት(Genuine IBOX manufacturer) ምርት የሆነውን በ የካቲት,2008 ላይ ወደ አለም ገበያ የሚቀላቀለው IBOX Plant-X የተባለ አዲስ ሪሲቨርን በብዛት ለማስመጣት ሙሉበሙሉ ቅድመ ክፍያ ከፍለን እየተጠባበቅን ነው ይህንን ምርት ከቀድሞ የIBOX ምርቶች ልዩ የሚያደርገው
ለአገራቸውና ለሕዝባቸው እጅግ ብዙ አስበውና አልመው ሕልማቸውን ከግብ ሳያደርሱ በአጭር እንዲቀሩ የተደረጉት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዩን ቄስ ጉዲና ቱምሣን ይህ ያለንበት ዘመን በግድ እንድናነሳቸው ያደርገናል። ምዕራባዊ አስተሳሰብንና አመራርን በአትዮጵያ ቤ/ክ ላይ ለመጫን የፈለጉትን ኃይሎች በአንድ በኩል በመቃወም
ና ለኢትዮጵያ የሚሆን አገራዊ ሃሳብ በማመንጨት ለማሳመን ሲጥሩ በሌላ በኩል ደግሞ በአገር ውስጥ የሚደረገው የወንጌል ስርጭት ምንነትንና ይዘት በገሃድ ያስተምሩ ነበር። ጉዲና ቱምሣ “የፍቅርና የፍትሕ ሃይማኖት” ብለው የሚጠሩት ወንጌል ምንነት ሲናገሩ እንዲህ ብለው ነበር፤ “እኛ (ቤ/ክ) ለፍትሕ፣ ለሰብዓዊ መብት መከ
በርና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን እንመኛለን፤ እንሠራለን”። ይህንን ዓይነቱን አስተሳሰብ ለመስማት እጅግ የከበደው አገዛዝ የፍትሕ ድምጽ የነበሩትን የሃይማኖት መሪ አሠራቸው፤ አሰቃያቸው። በወቅቱ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የነበሩት ኔሬሬ መጋቢ ጉዲናን ከእስር ለማስፈታትና ከአገር እንዲወጡ ለማስደረግ እንደሚችሉ ሃሳብ ባ
ቀረቡ ጊዜ የቄስ ጉዲና ቱምሣ መልስ እንዲህ የሚል ነበር፤ “ቤተክርስቲያኔም ሆነ ሕዝቤ ያለው እዚህ ነው፤ እንደ እኔ ያለ የቤ/ክ መሪ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት መንጋውን በትኖ እንዴት ይሸሻል? (እዚሁ) ለመቆየት ወስኛለሁ” ካሉ በኋላ በ2ኛ ቆሮንቶስ 5፡15 ላይ የሚገኘውን የጳውሎስን ቃል ጠቀሱ “በሕይወትም ያሉት ስለ
እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።” ስለዚህ “በጭራሽ አላመልጥም፤ አልከዳም” በማለት “የፍቅርና የፍትሕ ሃይማኖት” ምንነትን በህይወታቸውም ጭምር በመስበክ የዛሬ 36ዓመት የተስፋን ብርሃን ፈንጥቀውልን አለፉ።
የክልሉ ምክር ቤት በ 2025 ከ 3 ትሪሊዮን ዩዋን ($ 442.5 ቢሊዮን) ወደ ዘርፍ ውፅዓት ለማሳደግ ግብ ማዋቀር, የአካል ብቃት እና የትርፍ ኢንዱስትሪ መገንባት የሚያስችል እቅድ አውጥቷል.
ከሦሥት ዓመታት እጅግ አድካሚ ጥረትና ከሦሥት ሙከራዎች በኋላ በመጨረሻው ለአሳዳጊ ወላጅነት የበቁ፥ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ባልና ሚስት ናቸው።
የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ “ክብር ተነፈጋቸው” ያላቸው የድርጅቱ መስራቾችና አመራሮች እነማን ናቸው? እስኪ በዕድሜ አንጋፋ የሆኑትን የድርጅቱ መስራች አቦይ ስብሃት ነጋን እንመልከት። እኚህ ግለሰብ ላለፉት 27 ዓመታት በሀገራችን ላይ የተጫነው የብሔር አፓርታይድ ዋና ጠንሳሽና አቀንቃኝ ሲሆን የትጥቅ ትግል ከጀመሩበት
ዕለት አንስቶ በተለይ በአማራ ሕዝብ ላይ ቂም-በቀል ሲደግሱ የኖሩ፣ ይህ ሕዝብ በሀገሩ ላይ “ሀገር-አልባ” እንዲሆን ያደረጉ፣ በአጠቃላይ በብሔር ግጭቶችና ጥቃቶች በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸው።
ረዳት ፕሮፌሰር ውሂብእግዜር እንደሚሉት፤ ግብፆች በኢትዮጵያ በኩል ባሉት ተደራዳሪዎች ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል፡፡ ተደራዳሪዎቹ የደረሱበት ቴክኒካዊ የመረዳት አቅም እና ሳይንሳዊ እውቀታቸው መጨመር ለግብፅ ስጋት ነው፡፡ በመሆኑም እነዚህን ተደራዳሪዎች አካሄድ የሚስተጓጎልበት አሊያም ተደራዳሪ የማሳጣት እንቅስቃ
ሴ ሊጠቀሙ ይችላሉ፡፡ በዚህም የድርድሩን መንፈስ እና አጀንዳ የማይረዳ ሰው እንዲመጣ ይፈልጋሉ፡፡ ድርድሩን ከሳይንሳዊ ይልቅ ፖለቲካዊ ቅርፅ እንዲኖረው የማይፈነቅሉት ድንጋይ አይኖርም፡፡ በመሆኑም ለእነዚህ ተደራዳሪዎች ለየት ያለ ጥበቃ፣ ክትትልና እንክብካቤ ሊደረግላቸው ይገባል፡፡
ተንቀሳቃሽ የቁማር ደብዳቤ ካዚኖ _ PLAY £ 5 ነፃ የሚሾር + £ 200 ጉርሻ!