text
stringlengths
0
200
በብራዚል-2014 የአፍሪቃ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ በምድብ ሀ ከመካከለኛው አፍሪቃ :
እስካሁኗ ስአት ድረስ አብንንና አመራሩን አስመልክቶ በአዎንታም ሆነ በአሉታ ለመጻፍ ፍላጎት አልነበረኝም፣ ምክንያቴ ደግሞ ገና በማደግ ላይ ያለ ልጅ ስለሆነ ቸኩሎ ማመስገንም ሆነ መውቀስ የእድገት ግስጋሴውን ይበልጥ ይጎዳው እንደሆነ እንጂ አይጠቅመውም ብየ ስለማምን ነው፡፡
ይህ ያንተ ብሎግ እይታህን ፍልስፍናህን እምነትህን አመለካከትህን ዜጋ እንዲሆን የምትመኘዉን ምጥህን የምንረዳበት እየተማርንበትም ያለ ነዉ:
ስጦታ አለን ማለት በህይወት ይከናወንልናል ማለት ግን አይደለም፡፡ በህይወት እንዲከናወንልን ስጦታ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ እንዲሳካልን ከስጦታ ጋር ባህሪ ያስፈልገናል፡፡ እንዲያውም ስጦታውን የሚይዝ ባህሪ ከሌለን ስጦታው ከንቱ ነው፡፡ ስጦታውን ለመያዝ ባህሪን በትጋት ካላዳበርን ስጦታው ለማንም አይጠቅምም፡፡
የመጠራጠሪያ ጊዜ አልፎአል ። የተስፋ ጊዜ ጀምሮአል ። አሁን ለውጥ ማየት ትጀምራላችሁ ፡ ተጨባጭ ፡ ለሁሉም የሚታይ ። ይህም የሚሆንበት ፍጥነት ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ ጭንቅላት ያዞሬል ። ለመጀመሪያዎች መጀመሪያ ተዘጋጁ ። እነዚህም ለውጦች ሲመጡ ጌያ ለተስፋችሁ እና ለፍቅራችሁ እፀፋውን ትሠጣለች ። በአሁን ጊዜ በ
ሁሉም በጉጉት የሚጠበቀውን ለውጥ እያደረገች ነች ። ብዙ ከፍተኛ የመሬት መናወጥ ይቀራል ። ሁሉም ለውጦች በሚካሄዱበት ጊዜ የሚያስከትሉት ጉዳት በጣም ዝቅተኛ ነው ።
ትምህርትና ስልጣኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ አዲስ ባይሆንም ዘመናዊ ትምህርት ከተጀመረበት ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በይበልጥ በአጼ ኃይለስላሴ እና በደርግ ስርዓቶች ትምህርት ለተወሰኑት ዜጎች ብቻ የሚሰጥ የነበረና አሁንም የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት ካለው የህዝብ ብዛት ጋር ባለመጣጣሙ አስፈላጊውን የኢኮኖሚ ዕድገት
በማምጣት እያገዘ እንዳልሆነ ዶ/ር ሣሙኤል ገልጸዋል፡፡በዚህ ምክንያት መንግስት ተደራሽነት ላይ በሚረባረብበት ወቅት ጥራቱ ክፍተት አሳይቷል ብለዋል፡፡
♫ Tewodros yosef ማን እንደርሱ ፍቅር New Ethiopian orthodox mezmur 2018.mp3
አሁን ከሁሉም የአገራችን ህዝቦች ጋር በመሆን ተደምረናል!
ውሰድ mFortune የተንቀሳቃሽ ስልክ ኤስ ኤም ኤስ አከፋፈል ካዚኖ ላይ £ 5 ነፃ Today!
መርቆሬዎስን ባረፉበት ቦታ፣ አራት ኪሎ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ሄጄ
«ከጀርመን ወረራ በፊት እዚህ በድንበሩ አካባቢ ጦርነት የተካሄደበት ቦታ አልነበረም ። ሰዎችም ስራ ወዳገኙበት ነበር የሚሄዱት ። የጦርነቱ መጀመር ይህን ሁሉ ሙሉ በሙሉ አቋረጠው ። በመጀመሪያው ሳምንት የጀርመን ወታደሮች በአኽንና በልየዥ ከተሞች መካከል 950 ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል ።በመቶዎች የሚቆጠሩ መኖሪያ ቤ
ቶችን ሆነ ብለው አቃጥለዋል ። ይህ እስካሁን ድረስ የጀርመንና የቤልጂግን ግንኙነት በተለይም ደቡባዊ ቤልጂግ በሚገኙት በፈረንሳይኛ ተናጋሪዎቹ በዋሎኖች ላይ ተፅእኖ እንዳሳደረ ነው ። ከቤልጂግ በኩል ሁለቱንም ጦርነቶች ያዩ ወገኖች የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት የከፋ እንደነበር ይናገራሉ ።
»
ዊሊያም፣ ሞሰስ እና ዎሎ የተባሉ ሶስት ወንድሞች አሉት፡፡ የእናትና አባቱ እህል ውሃ በፍቺ ሲደመደም ገና ህፃን የነበረው ዊሃ፤ ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በሙስሊም ኮንግረስ፤ ሁለተኛ ደረጃን በዌልስ ኤሪስተን ተከታትሏል፡፡ ነገር ግን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሊያጠናቅቅ አንድ አመት ሲቀ
ረው አቋርጦ በመውጣት የኋላ ኋላ ለዝና ያበቃውን እግር ኳስ ጀመረ፡፡
ከ$200 ዶላርና ከዚያ በታች የሚያወጣ እቃ፣ ከሱቅ የሰረቀን ሰው እስከ አንድ ዓመት
ከዚህ ስንንነሳ ዘንድሮ ፆማችን ብቻ ሳይሆን መከራችንም ገጥሟል ማለት ይቻላል። ይህም ወዳጅነታችንን ያጠነክረዋል። አንዳችን ለአንዳችን ድምፃችንን ከፍ አድርገን ከፀለይን ደግሞ ከፈጣሪ ዘንድ ተሰሚነታችን ይጨምራል። እናም እንበርታ…!
ተሀድሶው በየማእዘናቱ ቀጥሎአል፤ በመላው ሀገሪቱ የለውጥ ንፋስ ይነፍሳል፡፡ ሂደቱ ብልሹ አመራሮችንና አሰራሮችን ነቅሎ በመጣል በአዳዲስ አሰራሮች የመተካት ስርነቀል እርምጃ መሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም ተሀድሶው በህዝብ ሊታገዝ፣ ሊደገፍና ሊበረታታ ይገባዋል፡፡
04 በማጠናቀቅ አንደኛ ወጥታለች። አዝመራው በቀለ በአሸናፊነት ያስመዘገበው ሠዓት 30 ደቂቃ ከ11:
በቀጣይም ፕሮጀክት ማኔጅመንት ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ የሚያደርግ በአገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የሚሆን አሰራር ለመተግበር ኢትዮ-ቴሌኮም ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀም ባለሙያ አቶ መሀዲ ጀማል ጠቅሰዋል።
Top 10 country's Ethiopians can go with out visa _ በኢትዮጵያ ፓስፖርት ካለ ቪዛ ሊጓዙባቸው የሚችሉባቸው 10 ሃገራት
በተጠቀሰው መረጃና እውነታ ከሚስማሙት የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች መካከል በጅማ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህሩ ዶክተር ወንዳፈራሁ ሙሉጌታ አንዱ ናቸው። እርሳቸው እንደሚሉትም፤ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ጋር ያላት የንግድ ትስስር ዝቅተኛ የሚባል ነው። ለትስስሩ ዝቅተኛ መሆንም አገሪቱ ከአፍሪካ አገራት ጋር ተመሳሳይ ምርት ማም
ረቷ፤ ከአፍሪካ አገራት ጋር በመሰረተ ልማት በሚፈለገው ደረጃ አለመተሳሰሯ የሚሉት ናቸው።
VOA – የኢዴፓ 5ኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባኤ
2 7ኛው መላ አዲስ አበባ ጨዋታዎች በቼስ የወንዶች የቡድን ውድድር(7th all A.A men teams championship) 18 Dani 17 Sati
ክሬዲት ለሌላቸው (WDCE) ክፍሎች፣ የሚከተሉትን እርምጃዎች መከተል የለብዎትም፥ የሚፈልጉትን ትምህርት መርጠው ከዛም ተመዝግበው መክፈል ነው ያለብዎት።
እዚህ ላይ፥ ቀሲስ ደጀኔ ትልቁ ስህተትህ መለኮት ገንዘብ ያደረጋቸውን የትስብእትን ሥራ በሚገባ ለይተህ ለመዘርዘር አለመቻልህ ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የትስብእቱን ሥራ መካድህ እንደሆነ ደጋግሜ ተናግሬአለሁ ። ይህም አውጣኪን ወደ ስህተት የወሰደ መንገድ ዛሬም አንተን ወደ ከባድ ስህተት እየወሰደህ ነው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተለመደው የልብ ወለድ አጻጻፍ ዘዴ ወጣ ያሉ ፥ የቤተ ሙከራ ዓይነት ጽሑፎች ብቅ ብቅ ማለት መጀመራቸውን እንገነዘባለን፡፡ ልብ ወለዶች ናቸው እንዳንል አጽመ ታሪክ የሌላቸው፤ በውቅር (“ፕሎት”) ወይም በምክንያትና ውጤት ላይ ያልተመሰረቱ፤ ላይ በላይ እንደ አሸዋ በተከመሩ ሁነቶች ላይ ብቻ የተገነ
ቡ ጽሑፎች ከአንድም ሁለት በላይ መከሰታቸው ተስተውሏል፡፡ “መልህቅ” ከእነዚህ አፈንጋጭ መሰል ጽሑፎች አንዱ ይሁን ወይም አይሁን በእርግጠኝነት ለመናገር ያዳግታል፡፡
ወያኔዎች የወልዲያን ክለብ በቂም በቀል ለማፍረስ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሱ ቢመስልም ክለባችን እንዳይፈረስ የሞት የሺረት ትግል ማካሔድ አለብን፡፡
እንኳንስ የራሱ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ስትከፋፈል ቀርቶ ለትንሿ አካል ቤተሰብእ እንኳ የሚገድደው እግዚአብሔር “መለያየትን እጠላለሁ” ብሏል። ሚክ ፪፥፲፮ ። ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር እንጂ የሰው አይደለችም። ይኽም ሲባል ሰው ድርሻ የለውም ለማለት ሳይሆን መሠረቷ ፣ ምሶሶውና ጉልላቱ መድኅነ ዓለም ክ
ርስቶስ ነው ለማለት ነው። “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን ትጠብቋት ዘንድ መንፈስቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉ እና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።” እንዲል። ሥራ ፳፥፳፰ ። ቤተ ክርስቲያንን መጠበቅ ማለት ከሌላው ሥራ በተጨማሪ አንድነቷን ማጽናት ነው። ለመከፈሏ ምክንያት መሆን ይህ
ንን አምላካዊ ትእዛዝ ማስተሀቀር ይሆናል። ደሙን ያፈሰሰላቸው ምእመናን ሲከፈሉ እንዲሁም የጌታችንን አሠረ ፍኖት ሊከተሉ የሚገባቸው አበው ሲለያዩ ለምእመናንም ለራሳቸውም አልተጠነቀቁምና የጌታቸውን ደም ከንቱ በማድረግ ሊገኝ የሚችል ጉዳት እንጂ ጥቅም የሚባል ምን ይገኛል?
ይሖዋ አገልጋዮቹ የሚያስደስታቸውን ነገር ዘወትር እንደሚያደርግ መጽሐፍ ቅዱስ ይገልጻል። ለምሳሌ ያህል፣ ከአምላክ ጋር የጠበቀ ዝምድና የነበረው ንጉሥ ዳዊት “አምላኬ ሆይ፤ አንተ ያደረግኸው ድንቅ ነገር ብዙ ነው፤ ለእኛ ያቀድኸውን፣ ሊዘረዝርልህ የሚችል ማንም የለም፤ ላውራው ልናገረው ብል፣ ስፍር ቍጥር አይኖረውም”
ብሏል። (መዝሙር 40:
አኩርፈሃል እንዴ? ምነው ድምጽህ ጠፋ? 🙂
SG / S ተከታታይ ሦስት ሮለር Mill
አቃቤ ሕግ 22ቱ ታሳሪዎች ላይ ክስ ሲመሰርት የአገሪቱን የፀረ-ሽብር ሕግ ተጠቅሞ ሲሆን፣ ተከሰሾቹ ግን ክሱን ውድቅ በማድረግ እየተከራከሩ መሆናቸውን ጠበቃቸው አቶ ኢብሳ ከተወነጀሉበት ክስ ነፃ መሆናቸዉ ከችሎት የሚወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ። ከዚያም አልፎ የእስረኞችን አያያዝ እና ወህኒ ቤት ዉስጥ የሚደርስባቸዉ የተ
ለያዩ በደሎችን በተመለከተ አቶ በቀለ ገርባ እና ሌሎች የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ኮሚቴ እስረኞች፣ ችግራቸዉ እንዲሰማላቸዉ ታስረዉ ባሉበት ማረምያ ቤት ላለፉት ስድስት ቀናት የረኃብ አድማ ላይ መሆናቸዉን የገለፁት የፓርትዉ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ገብሩ ገብረማርያም ፤ ከረሃቡ አድማ በኋላ የሆነዉን ለዶቼ ቬለ ተናግ
ረዋል።
በ Google AdSense ጋር ገንዘብ ማድረግ
የሃይል እርምጃ፡- ወጥ የሆነ የቅጣት ወይም የሃይል እርምጃ ስርዓት በዓለም አቀፍ ሕግ ውስጥ ባይኖም ተቀባይነት የሚያገኝባቸው አጋጣሚዎች አሉ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ የፀጥታው ምክር ቤት ሰላምንም የሚያደፈርሱ ድርጊቶች እና የወረራ የጦርነት አጫሪነት ድርጊቶች መሆናቸውን ሲያምን ማዕቀብ እንዲጣል ሊያደር
ግ ይችላል። ለምሳሌ በ1950ዎቹ በኮሪያ ጦርነት የተወሰደውን እርምጃ ወይም በ1990ዎቹ ኢራቅ ላይ የተወሰደውን መጥቀስ ይቻላል። ሆኖም ግን አስገዳጅ እርምጃዎች አልፎ አልፎ የሚወሰዱ ናቸው። ምክንያቱም እንዲህ አይነት እርምጃዎች አምስቱን ቋሚ መቀመጫ ያላቸውን የፀጥታው ምክርቤትን አባላት ትብብርና የልእለ ሃያላኑን
ሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚነካ ካልሆነ ነው ስምነት ላይ መድረስ የሚቻለው።
ግለሰቦች ቁልፍ የዚህ አስተሳሰብ ተሸካሚዎች ሲሆኑ አስተሳሰቡን ወደ ስራ ሲቀይሩት የአድሎ ተዋናይ ከመሆን አልፈዉ የስርዓቱ መኖር ዋስትና ይሆናሉ፡፡ ስራ አጥነት ብሔር ተኮር በሚሆንበት ጊዜ ስራ እንዲቀጠር ምክር የሚሰጠዉ ሰዉ ከጨቋኞች ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ጉምሩክ ወይም አየር መንገድ አልያም ደህንነት ዉስጥ ለመቀጠር
የምክር ሰጪ ግለሰቦች ሚና ትልቅ ነዉ፡፡ ለምሳሌ ከ600 አዳዲስ ሰራተኞች ዉስጥ 400ዉ ከትግራይ እንዲሆኑ አይተ መለስ ዜናዊ ለወቅቱ የገቢዎችና ጉምሩክ ዳይሬክተር ምክር በመስጠት አስፈጽሟል፡፡
ገበሬው ለዘመናት ከኖረበት ቦታ በጎሳ እና በቋንቋ እየለዩ ለዘመናት ከኖረበት ቦታ የተፈናቀለው በዘመነ ህወሓት መሆኑን ያወሳ የለም።
አጭር የምስል መግለጫ ይህ የድንጋይ ቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ በአዲሱ ፕሬዝዳንት ዘመን ገበያው እንደሚሻሻል ከሚጠብቁት ዚምባቡያውያን አንዱ ነው።
ፓርቲው ይቅርታ እንደማይጠይቅ ሲያስታውቅ፥ 11 ፓርቲዎች “ከጋራ ምክር ቤቱ ለ6 ወራት ይታገድ” አንድ ፓርቲ ደግሞ “የፅሑፍ ማስጠንቀቂያ ይሰጠው” የሚል አቋም በመያዝ ወጥተዋል።
በክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ አገልግሎትና አገልጋይ የአገልግሎት ውጤት የሚመዘንባቸው ብዙ መንገዶች ይኖራሉ፡፡
እዚህ ግቢ በቆየሁባቸው ሦስት ከሩብ አመታት ሞዴል የሆነ ህይወት ስመራ ቆይቻለሁ፡፡ ምንም ምስጢር የለውም፡፡ እዚህ ለምን እንደመጣሁ አውቃለሁ፡፡ ለትምህርት ነው፡፡ ክፍል እየገባሁ ትምህርቴን በስነ ሥርዓት እከታተላለሁ፡፡ የማይዛነፍ የጥናት ፕሮግራም አለኝ፣ በዚያ መሰረት አጠናለሁ፡፡ በትርፍ ጊዜዬ ስለስዕል፣ አነባለ
ሁ፡፡ (አባቴ ምርጥ ሠዓሊ ነው) አልፎ አልፎ የራሴን ስኬቾች እሰራለሁ፡፡ ፊሊፕስ ዲጂታል ሬዲዮ አለኝ፤ ሬዲዮ አዳምጣለሁ፡፡ ቁርአን እና መፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ፡፡ መፅሐፍ ቅዱስ በቀን አምስት ምዕራፍ እያነበቡ በሦስት መቶ ስልሳ አምስት ቀናት፣ ማለት በአንድ አመት ያልቃል፡፡ በቀን አምስት ምዕራፍ አነባለሁ፡፡ ኮሌጅ
ከገባሁ አሁን አራተኛ ዙር እያነበብኩ ነው፡፡ ዘንድሮ የሩብ አመት፣ ማለት አራት መቶ ሃምሳ ምዕራፎች አንብቤአለሁ፡፡ ከጐበዝ ልጆች ጋር ቼዝ እጫወታለሁ፡፡
4. የትግራይን ክልል ከሱዳን ጋር በሠፊው በማገናኘት የአገሪቱ የውኃ ሀብት እና የተፈጥሮ ደን ባለቤት ለመሆን፣
ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ኢትዮጵያን በገጠማት የሞራል ኪሳራ ላይ ገለልተኛ ሆኘ አልተቀመጥኩም፡፡
ኣብ ጉዳይ ወልቃይት ፀገዴ ምስ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ዝተካየደ ቃለ መጠይቅ
እያረፈበት ያለ የጥበብ ሰዉ በመሆኑ ነዉ:
ለዚህ ሰው አጥማቂ ነኝ ባዩ አቶ ግርማ ባደረጉለት ኢንተርቪው ላይ ክፉ መንፈስ ለምን አበሾች ላይ ብቻ ትበረታህ ተብሎ ሲጠየቅ፡- ‹‹አይ አንተ ደግሞ ፈረንጆቹ እኮ ኹሌም የእኛ ናቸው የት ያመልጡናል ብለህ ነው?! ደግሞ ፈርንጆቹ ምንም አያውቁም አልጫ ነገር ናቸው …፡፡›› ይህን ነው የናሳው ሳይንቲስት ነኝ ባይ ተጠ
ማቂ ቃል በቃል የተናገረው… የሚገርመው በቪዲዮው ላይ ተደጋግሞ ይህ ሰው የናሳ ሳይንቲስት መሆኑ ነበር ሲነገር፣ ሲሰበክ የነበረው፡፡ ይህ ደግሞ ለምን እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ ምእመናን የእኚህ ሰው ገቢ ተኣምራታቸው ወደተከበረው ተቋም ወደ ናሳ የጠፈር ምርምር ማእከል እንኳን ድረስ ሣይቀር ዘልቆ የገባ ነው የሚል የጭ
ንቅላት ጨዋታ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡
ዋናው ተዋናይ የነበሩት አባላት አሁንም በሀላፊነት ላይ መሆናቸው ነው። የዋናው አስተዳዳሪው ጥረት ብቻውን መሰረታዊ ለውጥ ሊያመጣ አይችልም፡፡ እነዚህ ሀላፊዎች የሲጋራና የሀሺሺ ነጋዴዎች ተላላኪዎች በመሆናቸው እና ይህን የጥቅም መረባቸውን ዘርግተው የሚነግዱበት ሲሆን በአሁን ሠዐት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ አንድ ፍሬ ሲጋ
ራ 25 ብር አንድ ፓኬት 500 ብረ አንድ እሰቴክ 5000 ብር እየተሸጠ በመሆኑ መንግስት እንዲያርሙ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ጥለው የግል ጥቅማቸውን እያሳደዱ ይገኛሉ።
ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተዘጋጀ Wednesday, 25 October 2017
በሞያሌ የአጋዜ ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ 17 ሰዎች ተገደሉ። ከ30በላይ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል። ሞያሌ የጦርነት ቀጠና መስላለች። ህዝቡ ድንበር አቋርጦ ወደ ኬንያ በመሸሽ ላይ ነው። ESAT DC Daily News Sat 11 Mar 2018
"00 ላይ ያለውን ጉባኤ. ታንግ Jun ታላቅ ሥራ ዘፈን ውስጥ እውነት ጀመረ ተካፋዮች በመስማት ኩባንያ, Wu Jianke ምክትል ሥራ አስኪያጅ በ ""በ 2018 ኩባንያው አጠቃላይ ዕቅድ ዝግጅት ላይ መግለጫ"" ተደርገው እና ሊ Xianguo, የፋይናንስ ሚኒስትር በ ""2018 ላይ የኩባንያው የፋይናንስ ዕቅድ ላይ መ
ግለጫ"" ""በ 2018 አፈጻጸም ግምገማ ዘዴ በክለሳ ላይ"" የሰው ኃይል አስተዳደር ሚኒስትር. የሥራ ሪፖርት."
በመጀመሪያ ነገር ኢትዮጵያ የራሷ ማንነት ያላት ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ህግ ሀገር ናት። በመሆኗም ለማናቸውም ክስተት ተፈጥሯዊ ሥርዓት፤ መተዳደሪያ ህግ፤ የአፈጻጸም መመሪያ ያላት ሀገር ናት። ከሁሉም በላይ የፈርኃ እግዜአብሄር ቤተ- መቅደስ ናት።
የሚናገሩት ቋንቋ ኣማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል፡ ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ 1.616.363.0055. (መስማት ለተሳናቸው:
አደቆርሳ ያንተ መንገድ (ጉዞ) የሚበቃው መቼ ነው:
“ለዚህም ይመስለኛል የራሳቸውን ታሪክ ከልጅነት እስከ እውቀት “የነፃነት
የሆኖ ሆኖ፣ ከእስክንድር ጋር ለ15 ደቂቃ ያህል ለማውጋት ችለን ነበር፡፡ እስኬው፣ ሁሌም መንፈሱ ጠንካራ ነው፡፡ ሰኞም ያ አስደማሚ ጥንካሬው፣ ትህትናው፣ እውነተኛ ቅንነቱ፣ ብርታቱ፣ ቀናኢነቱ…አብረውት ነበሩ፡፡
[dehai-news] ወርሓዊ ናይ ሓባር ምሸት ድራር ኣብ ማሕበረ ኮም ሳን ሆዘ ካሊፎርንያ፡ ጽባሕ ቀዳም 02 ሕዳር 2013 Monthly Community Dinner of San Jose's ECCDC:
5፤ ብቻ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ያዘዛችሁን ትእዛዙንና ሕጉን ታደርጉ ዘንድ፥ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትወድዱ ዘንድ፥ መንገዱንም ሁሉ ትሄዱ ዘንድ፥ ትእዛዙንም ትጠብቁ ዘንድ፥ ከእርሱም ጋር ትጠጉ ዘንድ፥ በፍጹምም ልባችሁ በፍጹምም ነፍሳችሁ ታመልኩ ዘንድ እጅግ ተጠንቀቁ።
ወደጋዜጠኞቹ እና ጦማሪያኑ ተመለስኩ፡፡ ‹‹እናንተ ለድምጽ አልባዎች ድምጽ የነበረችሁ ልጆች ብዙ ሀሳብ፣ የመስራት አቅም፣ ብቃትና ተነሳሽነት እያላችሁ እዚህ እስር ቤት ሳይችሁ በጣም እያዘንኩ ነው፡፡›› አልኳቸው፡፡ ‹‹እንግዲህ ምን ታደርገዋለሁ፡፡ ከእኛ በላይ የምታሳዝነን ግን ሀገራችን ነች፡፡›› የሚል ተቀራራቢ ም
ላሽ ሰጡኝ፡፡
ጥቁር ምኞት, በሉሲዎች አሸናፊዎች በ mp3 አሸናፊዎች
“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩንም እንገንባ” በሚል መሪ ቃል የሚያደርጉት…
ኩባንያው ጋዙን ከሱዳንና ከኢራን የማስመጣት ዕቅድ እንዳለው የገለጹት አቶ ይግዛው፣ ለአገሪቱ አዲስ የሆነ የፕላስቲክ ሲሊንደር እንደሚያስገባ ተናግረዋል፡፡ ‹‹ሲሊንደሩ በውስጡ የተሞላውን ጋዝ መጠን የሚያሳይ በመሆኑ ኅብረተሰቡን ከመጭበርበር ይታደገዋል፤›› ብለዋል፡፡
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ህዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም በአፋር ሰመራ ከተማ ተከብሯል፡፡ የዘንድሮው ለአስራ ሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፡፡ ይህን በዓል መነሻ በማድረግ ልቦተልክ ፈለግሁ፡፡ ልታነቡኝ የፈቀዳችሁ ተከተሉኝ! ያልፈቀዳችሁ በሊማሊሞ ….. ሃሃሃሃ!
ታገል፡ አጋሮ እርስዎ ላይ ስላደረሰቦት ነገር ንዴት ሊሰማዎት ይችላል፡፡
መረራን መጀመሪያ ያገኘሁት በ1993-94 ይመስለኛል። ዋሽንግቶን ዲ ሲ አሁን በሕይወት የሌለውን፤እንግዳ ተቀባይና አስተናጋጁ ሙሉጌታ ኃይሉ ቤት ነበር። እኔ ከካሊፎርኒያ መረራ ከአዲስ አበባ መጥቶ እዚያ አርፈን ከረምንም መሰለኝ። አንድ በወቅቱ የነበር ኢድሐቅ የሚባል ድርጀት ባዘጋጀው ስብሰባ ለመገኘት ነበር የመጣው።
ምርጫ በየጊዜው እየተደረገ ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ነበር የሚመረጠው ።በዚህኛው ዙር መረራ ጉዲና ተመረጠ።በየነ ጴጥሮስ አኮረፈው።መነጋገር አቆሙ!
በሆለታ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ንብረት ማውደሙን የከተማዋ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። እንደ ጽህፈት ቤቱ ገለጻ በእሳት አደጋው በሆለታ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የነበረ 38 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟ
ል። የእሳት አደጋውንም በአካባቢው ነዋሪ፣ ፖሊስ እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት እንዲሁም ከአዲስ አበባ…
ፖለቲካዊ ጥናቶች ተጠንተው የኢሣያስ መንግስት መውደቅ አለበት፡፡ የኤርትራ ጉዳይ የራሣቸው የኤርትራውያን ጉዳይ ነው ይሄን እናከብራለን፡፡ ነገር ግን ለኛም ለነሱም ይሄ መንግስት ስጋት ነው፡፡ በረዥም ጊዜ ታቅዶ፣ ይሄ መንግስት የሚወድቅበት ነገር መፍጠር አለብን፡፡ ሶማሊያ አልሸባብን ለማስወገድ እንደገባነው ማለት ነው
፡፡ ሶማሊያ ሄደን ካጠቃን፣ አስመራ ሄዶ ማጥቃት ሃጢያት አይሆንም። ራሳችንን መከላከል ነው፡፡ በቃ የኤርትራ መንግስት እንደ አልሸባብ ለደህንነታች ስጋት ነው ካልን፣ አልሸባብ ላይ ያረፈው ጡንቻ የሻዕቢያ መንግስት ላይም ማረፍ አለበት፡፡ በፖለቲካ፣ በዲፕሎማሲ፣ በወታደራዊ ስልት ጉዳዩን መመልከት አለብን፡፡
እንደሰማኽውም Talk footboal የተባለው ፐሮግራም በጣም ተወዳጅና ብዙ አድማጭ የነበረው ሲሆ ፍሰሀም በጣም ለ ስራው devoted የሆነ ጥሩ የስፖረት ጋዜጠኛ ነበር:
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሕንጻ የጠቅላላ 193 አባል አገሮች ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ የሚውለበለብ መሆኑ ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልምድ እንዲህ ቢሆንም ቅሉ የታዛቢ አገሮች ሰንደቅ አላማ ጭምር እንዲውለበለብ የፍልስጥኤም የራስ ገዝ መስተዳዳር መንግስት ልኡካን ቅዱስ አባታችን ር
.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ እ.ኤ.አ. መስከረም 2015 ዓ.ም. ኒው ዮርክ በሚገኘው በድርጅቱ ሕንፃ የሚያካሂዱት ጉብኝት መሠረት በማድረግ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላይ ጉባኤ ያቀረበው ጥያቄ የአገረ ቫቲካንና የፍልስጥኤም ስንደቅ ዓላማ የሚመለከተው ጉዳይ፣ አገረ ቫቲካን ምንም’ኳ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የታዛቢ
አገሮች ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለብ ማድረግ የድርጅቱ የቆየ ልምድ ባይሆንም ቅሉ ሃሳቡን እንደማይቃወም ከቅድስት መንበር የዜናን ኅትመት ክፍል የተሰጠው መግለጫ ይጠቁማል።
• ከእግዚአብሔር የተላለፈ ነው ተብሎ ይገመታል።
ስለዚህ አሁን የባለውቃቢያንና የአባተጋዳላይ ጳውሎስ የጆሮ ጠቢዎችና ምንደኞችን ሳይሆን በእውነት ለቅድስት ቤተክርስቲያን የተገፉትን እውነተኛ ምስክርነት የምንሰማበት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ እጸልያለሁ:
← ቻምፒየንስ ሊግ ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ እና ኤል ሜሪክ ድል ቀንቷቸዋል
በሶስት ዓመታት ውስጥ የላሞችዋ ቁጥር ወደ 17 በማድረስ ስራውን አጠናክራ እያስኬደችው የምትገኘው ሳምራዊት በአሁኑ ወቅት ከ700ሺህ ብር በላይ ካፒታል እንዳላት ታስረዳለች ። በቀጣይም የራስዋ የሆነ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለማቋቋም እቅድ እንዳላት ትናገራለች ።
ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ የአይሁድ ሃይማኖታዊ አለቃ ምሁር አንድ ምሽት ከኢየሱስ ጋር ውይይት አድርጎ ነበር :
በናይጄሪያ 1ኛ የሚወጣ አሸናፊ ግማሽ ሚሊዮን ብር ይሸለማል በዲያጂዮ ስር የሚመረተው ማልታ ጊነስ፤ “ማልታ ቬተር” በተባለና በአራት የአፍሪካ አገራት መካከል ለሚደረግ የተለያዩ አዝናኝና ስፖርታዊ ውድድሮች ለመጨረሻ ዙር ያለፉ 10 ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ናይጄሪያ ሊልክ ነው፡፡ በናይጄሪያ ሌጎስ በሚደረገው በዚህ
ውድድር…
የ Mod Views እና የውስጠ-ጨዋታ ምክሮች