text
stringlengths
0
200
መ ቢሆንም መልሶ ተገንብቷል፡፡ የቀድሞ የሁናን ኮሚኒስት ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ ቢሮ ማኦ ይኖርበት የነበረው በአሁኑ ሰዓት ሙዝየም ሁኖ ይገኛል፡፡
በሃይልና አቅም ልዩነት አለ። ለምሳሌ አንድን ድንጋይ ከመሬት ወደተወሰነ ቦታ ለማንሳት (በፍጥነትም ይሁን በዝግታ) የሚጠይቀን አንድ አይነት አቅም ነው። ነገር ግን ድንጋዩን በፍጥነት ማንሳት እና ዝግ ብሎ ማንሳት የተለያየ ኃይልን ይጠይቃል። በፍጥነት ለማንሳት ከፍተኛ ሃይል ሲጠይቅ ዝግ ብሎ ለማንሳት ግን ዝቅተኛ ይ
ጠይቃል። በሌላ አነጋገር፣ ብዙ አቅም ካለ ብዙ ስራ መስራት ይቻላል፤ ብዙ ሃይል ካለ ደግሞ ብዙ ስራን በትንሽ ጊዜ መጨረስ ይችላል።
“በደም የታጠበ ቤተ መንግስት በፀበል ይታጠብ:
የዓለምአቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴው በኦሎምፒክ ቻርተሩ ምዕራፍ አንድ ክፍል ስድስት ላይ ‹‹የኦሎምፒክ ጫወታ ፉክክሮች በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ብቻ እንጂ በአገራት መካከል አይደለም…›› ይላል፤ ድንቄም! እና ታዲያ ለምንድን ነው ግለሰቦቹ በአገራት ተከፋፍለው የሚጫወቱት፣ ለምንድን ነው ሲያሸነፉ የአገራቸው ብሔራዊ መዝሙር
የሚዘመረው፣ ለምንድን አገራት ባገኙት የወርቅ ቁጥር ደረጃ የሚሰጣቸው? እኛ እንደሆንን የምንደሰተውም ሆነ የምናዝነው ነገሩን ያገር ጉዳይ አርገነው ነው፡፡
ወጣቶች ችግሮች እንዲፈቱላቸው መጠየቅ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ሊሆኑ ይገባል፡፡ በዚህ ረገድ የክልላችን ወጣቶች መንግስት ጥያቄዎቻቸውን ለመመለስ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ፣ ከሁሉ በላይ ደግሞ የህዝቡና የወጣቱ ጥያቄዎች መልስ የሚያገኙት በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ ብቻ እንደሆነ የማያዳግም አቋም መያዝ ይጠበቅባቸ
ዋል፡፡
ምንኵስና – በ1984 ዓ.ም. በታዋቂውና ጥንታዊው ገዳም ጎንድ ተክለ ሃይማኖት ተቀብለዋል፤
ለኔ ፡ ያለህ ፡ ምህረት ፡ ያስደንቀኛል
ብምብራቕ ዮርዳኖስ ዚርከባ ኸተማታት ዕቝባ (41-43)
ትንሽ ቆይቶ ግን የተባለው ሁሉ “April the fool” መሆኑ ገባን፡፡ ቆይ መንግስት ኪራይ ሰብሳቢነትን ለማጥፋትና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እየሰራ መሆኑን ኢቴቪ የነገረን ስንቴ ነው? ያውም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን እየጋበዘ፡፡ ወዳጆቼ፤ ባለስልጣናትን ስላቀረበ ብቻ ነገሩ እውነት ከመሰላችሁ በጣም ተ
ሸውዳችኋል! ነገርዬው “April the fool” ነው! ኢህአዴግ በ9ኛው ጉባኤ ላይ ምን አለ? የአመራሩ ችግር ኪራይ ሰብሳቢነትና አድርባይነት መሆኑን አልገለፀም? ኢቴቪ ግን የዚህን ተቃራኒ ሲሰብከን ነው የከረመው፡፡ ለነገሩ ኢህአዴግ በጉባኤው የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ለህዝቡ ሳይሆን ለመንግስት ብቻ እየሰሩ ነው፤
ደካማ ጐኑን እየተው ጠንካራውን ብቻ ያስተጋባሉ ሲል ተችቷል፡፡ ኢህአዴግና መንግስት እንደ ኢቴቪ አያብዙት እንጂ እነሱም እኮ የራሳቸው ብዙ “April the fool” አላቸው፡፡ ተቃዋሚዎችም ግን አንዳንዴ ያውቁበታል እኮ አፕሪል ዘ ፉል ማለቱን! ኢህአዴግ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ የመፍጠር ህልም እንዳለው ሲናገር የሰማነ
ው ስንቴ ነው? በኋላ ስናይ ግን ነገርየው “April the fool” መሆኑ ገባን፡፡
በማህበራዊ ሚዲያ በሚያስተላልፈው መልዕከቶቹ ለእስር ተዳርጎ የነበረው ኢራናዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ከ60 ቀናት የረሃብ አድማ በኋላ ህይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል።
ገብሬ ማነው? ገብረመድህን አርኣያ የዛሬ 36 ዓመት ኣካባቢ ነው መንገድ ላይ ሲሄድ ወይንም እርሻውን ከሚያርስበት መጥተው የማገብት ሰዎች የያዙት። ማኅበረ ገስግስቲ ብሔረ ትግራይ። ምንም የፖለቲካ እውቀት አልነበረኝም ይላል። ብሔር ብሔረሰብ፣ ብሔርተኝነት፣ የብሔር ጭቆና፣ ... ምናምን የሚባል ነገር አያውቅም ነበር።
በዚያ ምንም በማላውቅበት ጭንቅላቴ ገብተው የነሱ ተከታይ አደረጉኝ አለ ገብረመድህን። በወቅቱ ማገብት፤ በኋላም ተሀህት፣ ከዚያም ህወሓት እስካሁንም ድረስ ትግላቸው በሦስት ዋና ዋና መርሆች ላይ የተመሰረተ ነበር። ኤርትራን ማስገንጠል ወይንም የኤርትራን ቅኝ ግዛትነት መቀበል። የቀይ ባህር የኢትዮጵያ አካል አለመሆን
መቀበልና አማራውን ጠላት አድርጎ መቀበል። ሦስተኛውን ረሳሁት። ስለዚህ ከመጀመሪያውም ህወሓት ኢትዮጵያን ለመበታተን ኤርትራን ለማስገንጠል የተፈጠረ ቅጥረኛ ድርጅት ነው ይለናል ይህ ሰው። ከኢትዮ ሚድያው አብርሃ በላይ ጋር ይስማማሉ እዚህ ጋር። አብርሃም ይሄንን ነው የሚለው ከኢካድ ፎረም ጋር ባደረገው ቃለምልልስ። (
ቃለምልልሱን ለማየትና ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ!)
አቶ አምላኬ ሰማኝ ወንጀሎቹ ላለፉት ሁለት አመታት ሲፈጸሙ ለመቆየታቸው የብሔራዊ ደህንነት እና መረጃ ባለሞያው የአቶ ጌታቸው ዋለልኝ ሚና ከፍተኛ ነበር ያሉ ሲሆን የምርመራ ቡድኑ ባሁኑ ጊዜ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ተጠርጣሪዎችም በከፍተኛው ፍ/ቤት ቀርበው የፍርድ ሂደታቸውን እየተከታተሉ ነው ብለዋል፡፡ እስካሁን ባለው
የምርመራ ሂደትም ተጠርጣሪዎቹ ወንጀሉን ስለመፈጸማቸው ማመናቸው ነው ያስታወቁት፡፡
ነሃሴ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :
በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት ግንባታ የብድር አገልግሎት (mortgage loan)
መለስ ሕወሓትን በ1967 ዓ.ም. ሲቀላቀሉ ይህን የዳበረ የንባብ ባህላቸውን ይዘው ነበር፡፡ በአንፃሩ በ1967 ዓ.ም. በዚያው ዓመት ተጋድሎ ሓርነት ሕዝቢ ትግራይ (ተሓሕት) በሚል ስም የተቋቋመው ሕወሓት በጽሑፍ ደረጃ ግልጽ የሆነ የፖለቲካ ፕሮግራም እንኳ አልነበረውም፡፡ በዚያው ዓመት የትጥቅ ትግል የጀመረው ሕወሓት
በጽሑፍ ደረጃ የነደፈው ፕሮግራም አጠቃላይ ኢትዮጵያን ከማየት ይልቅ ጠበብ አድርጎ ትግራይን የሚያይ ነበር፡፡ በአሠራር ደረጃም ዲሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ዋነኛው እምነት እንዲሆን ፓርቲው አስምሮበት ነበር፡፡
‹እነ ደጃዝማች እገሌ፣ እነ ፊታውራሪ እገሌ፣ እነ ራስ እገሌ እጅ አንሰጥም ብለው እየተጋደሉ ዐለፉ፡፡ ተራራውንስ ተይው ያፍርሰው፤ እርሱም መቀመጡን አብዝቶት ነበረ፡፡››Well said D.Dani
ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ድርቅ ለመቋቋም 948 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡
በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የቀረበው የመከላከያ ሚንስቴር ሪፖርት፣
By Erimedrek / October 9, 2017 / Comments Off on ኣብ ዓዲ ሓሎ ተመዲቦም ዝጸንሑ ኣባላት 29 ዙርያ ንኡስ ናዕቢ ስለዘካየዶ ናብ ኣፍዓበትን ቃሩራን ተወዚዖም።
በሌላ በኩል ደግሞ የግብፅ መንግሥት ወደ ድርድር እንዲገባ ዓለምአቀፍ ጫና እየተደረገበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
በዚህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቷታል ብለዋል።
ገዳማቱን እየደመሰሰ ንብረቷን እየዘረፈ እና እነ አባ ግርማን በመሰሉ ሰዎች ህዝብ ለመጉዳት ለመበታተን በሚያደርገው እጅግ የከፋ ደባው፤ የወያኔ መንግስት ከቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ጋራ ሊነጻጸር ቀርቶ ከጣሊያን ጋራ የማይነጻጸር በክፋቱ እጅግ ከሁሉም የከፋ ጠላት መሆኑን እያወቁ፤ በተለይ በተለይ አቡነ ቀውስጦስ በህዝብ መ
ካከል ይህን ተናግረው መሄዳቸው ታሪክ በማይረሳው ትዝብት ላይ ወደቁ።
ከአካባቢው ነዋሪዎች መሐል ከፊሎቹ ፋይላቸው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሲገኝ ሌሎች ደግሞ ተጠሪነታቸው ለኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ በርካታ የቤት ማኅበራት በከንቲባ ብርሃነ ደሬሳ ዘመን አንፎሜዳ አካባቢ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን ለመገንባት ቦታ ወስደው የነበረ ሲኾን ግንባታ ለመጀመር በዝግጅት ላይ ሳሉ ግን የቡራዩ
ከተማ አስተዳደር በኦሮሚያ መሬት ላይ መገንባት አትችሉም በሚል ግንባታው እንዲቆም አድርጎ ነበር፡፡
ዶ/ር አብይ አንተ ልዩ መሪ ድንቅ አባት ሺ ዓመት ኑሩልኝ
4556 ፵፭፻፶፮ አራት ሺህ አምስት መቶ ሀምሳ ስድስት
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስፈልግ ፍኖተ ካርታ
የቤተ ክርስቲያን ትምህርትና አገልግሎት በአንድ ቋንቋ የሚወሰን አይደለም፡፡ እንደ ግእዝ ቋንቋ አይነቶቹ ቋንቋዎች ግን ከሌሎች ልሳናት በይበልጥ ለረጅም ጊዜ በቤተ ክርስቲያኒቱ አገልግለዋል፡፡
2 እታ ኣዝያ ቕ. ግዜ ሕጂ እያ
መቐለ 27 ጥቅምቲ 2011(ድምፂ ወያነ) ኣብ ኣፍሪካ ዝካየድ ዕዳጋ ቦንድ መንግስታዊ ሓገዝ ከምዘድልዩ ሰብ ሞያ ስነ-ቑጠባ ገሊፆም።
በቃል እና በፅሁፍ ሆኖ ሊይ ህጋዊ ጉዳዮች; ተጠቃሚ እና ምዝገባ ነው መተግበሪያዎችን, ቅሬታዎች, ስምዎ እና ሌሎች ህጋዊ ሰነዶች; ውስጥ ሸንጎዎች ነው አጠቃላይ እና ልዩ.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ አምላክ የሚጠይቅህን ነገር ታደርጋለህ?
‹‹ሀገሬ ላይ እርግጠኛ የሆንሁበት ጉዳይ ቢኖር እኔን እንደ ዜጋ የሚጠብቀኝ መንግስት የሌለኝ መሆኑን ነው፡፡ ህገ-መንግስቱ አልጠበቀኝም፡፡ ህገ-መንግስቱ ጥሩ ቢሆንም አልተከበረም፡፡ ይህ ሁሌም የሚያሳዝነኝ ጉዳይ ነው፡፡
ካ) የክስ መርሃ ግብር 25% ወይም ከዚያ በላይ · የክፍያ ክፍያ 0%.
የኤርትራ ነፃነት ጉዳይ ምክር ቤቱን ችግር ላይ ጥሎት እንደነበር የሚታወስ ሲሆን በተለይም አንድነት፣ ፌዴሬሽን፣ ኮንፌዴሬሽን፣ ነፃነት የሚል ምርጫ እንዲኖረው የሽግግር መንግሥቱ ተፅዕኖ ማድረግ ሲገባው ‹‹ነፃነት›› ወይም ‹‹ባርነት›› የሚል አማራጭ ብቻ እንዲሆን፣ ይልቁንም ነፃነት የሚለው በአረንጓዴ ቀለም፣ ባርነት
የሚለው ደግሞ በቀይ ቀለም ቅስቀሳ ሲደረግ እንደ በጎ ነገር በመታየቱ፣ የኢሕአዴግ መንግሥት ጥያቄ ውስጥ መግባቱ አልቀረም፡፡ ይልቁንም በኤርትራ ነፃነት ላይ ኤርትራውያን ተቀናቃኝ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዲሳተፉ ባለመደረጉ፣ ከመጀመርያው ሪፈረንደም ጋር በመጠኑም ቢሆን ተመሳሳይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
9 ፤ እግዚአብሔርም። ሕዝቤ አይደላችሁምና፥ እኔም አምላክ አልሆናችሁምና ስሙን ሎዓሚ ብለህ ጥራው አለው።
በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ደም ግፊታቸው በመጨመሩ ምክኒያት የግራ ዐይናቸው መጎዳቱን ልጃቸው ቦንቱ በቀለ ገልፃ በአስቸኳይ ተጨመሪ ሕክምና ካላገኙ…
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አማላጅ ናት፡፡ በመኾኑም ጸሎተ አስተብቊዖ (የምልጃ ጸሎት) አላት፡፡ ለምሳሌ ያህልም ‹‹ዕውቀትን እርሱን መፍራትንም እግዚአብሔር ይሰጣቸው ዘንድ ስለ መኳንንት እና ሥልጣን ስላላቸው እንማልዳለን›› (ሥርዓተ ቅዳሴ) የሚለው የጸሎት ዓይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምስክርነትና መነሻ ያለው ኃይለ ቃል
ነው፡፡ ይኸውም ‹‹እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ዂሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ዂሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ዂሉ እንዲደረጉ ከዂሉ በፊት እንመክራለን›› በማለት ቅዱስ ጳውሎስ ካስተማረው ትምህርት የተወሰደ ነው (፩ኛ ጢሞ. ፪፥፩)፡፡
በመሆኑም እነዚህ ፈተናዎች በምንም መልኩ እንቅስቃሴያችንን ሊያውኩብን አይገባም።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኔቶ አባል ሀገሮችን ኪሳችሁን ዳብሱ እያሉ ነው
ከታሪካዊ አስክፊ ተግባሮቹ መሀል፣ ከሽዕቢያ ጋር አብሮ፣ ተባብሮ ኢትዮጵያውን ወግቶ፣ አድምቶ ገንጥሎ ማስገንጠሉ፣ ምንጊዜም ቢሆን ከታሪክ ተወቃሽነት አያድነውም። ለዚህ እኵይ ዓላማ ተዋግቶ ሕይወት ከማጥፋቱ፣ ደም ከማፍሰሱ ባሻገር፣ በተባበሩት መንግሥታትና በአፍሪካ አንድነት ድርጅቶች ኮሪዶሮች ኮሮጆ ተሸከሞ ተገንጣይዋ
ን የኢትዮጵያ አካል፣ ኤርትራን እንደ ነጻ አገር ዕወቁልኝ ብሎ የተሯሯጠው የክሕደት ወንጀል ምንጊዜም የማይፋቅለት በደም የተጻፈ በደል ነው። ወያኔ ምንጊዜም ባለሁለት ወደብ ባለቤት የነበረችውን ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጋት ከሀዲ ገዢ መሆኑ ምንጊዜም ተመዝግቦ ለታሪክ ይተላለፍላታል። ይኸ ሁሉ አሳፋሪና አሳዛኝ ድር
ጊት በወያኔ መፈጸሙን ቢረዱ፣ ሕሊና ቢኖራቸው አሻቃባጮቹ አገልድመው የሚያዝኑበትና የሚያለቅሱበት፣ አንገት የሚደፉበት እንጂ ሊያከብሩት፣ ሊጨፍሩብት፣ ባልተነሱም ነበር። ወያኔ ያ ሁሉ ወንጀል ሳያንሰው፣ ከላይ ከትግራይ እስከታች ጋሞ ጎፋ ድርስ የወረደውን 1600 ኪሎ ሜትር ርዝመት እስከ 30 እና 50 ወደውስጥ የገባ
ጥልቀት ያለውን፣ መሬት ለሱዳን በነጻ ማስረከቡ፣ በታሪክ ፊት የሚያስጠይቀው ወንጀል ነው። አሁን አሁን እንኳ፣ ኗሪውን ከቀዬው እየፈነቀለ ለውጭ ቱጃሮች የሚቸረችራቸው የእርሻ ለም መሬቶች ከዚህ በፊት በታሪካችን በማንም ርዕሰ ብሐሮች የልተፈጸመ አሳፋሪና አሳዛኝ ወንጀል ነው።
2. ቅጭም ኣለ፡- ከማኩረፉ ከመቆጣቱና ከማዘኑ የተነሳ ፊቱ ቀየም፤ ኮሰተር፤ ቁጥር አለ፤፤
ትምሮ ቤቱም ብቃታቸው በተመሰከረላቸው የህንድ አገር ስደተኛ እንግሊዘኛ አስተማሪዎች የተደገፈ ሲሆን የኛን ትምሮ ቤት ከሌሎች የቋንቋ ትምሮ ቤቶች ልዩ የሚያረገው በሀይ ዴፍኔሽን ቋንቋን ማስተማሩ ሲሆን እንዲሁም ገንዘባቸውን ከፍለው, ጊዜያቸውን መስውአት አርገው ለመጡ ሸዋዬዎች ከእንግሊዘኛ ቋንቋው በተጨማሪ የህንድ አ
ክሰንት እንደ ቦነስ ተደርጎ ይጨመርላቸዋል:
በታኞቹ — በሉ ሲላቸው — ንዴት ሲያስገነፍላቸው — ከማይታወቁበት ህቡዕ ስፍራ ላይ ሆነው — እንደ ደመና በላያቸው ባጠላባቸው ጨቋኛቸው ላይ — እና እርሱኑ ደግፈው በቆሙት ሁሉ ላይ — የታጠቁትን የቃላት እሩምታ — አውቶማቲክ ላይ ከፍተው — እንደጉድ ያንበለብሉታል — ‹‹አውሬ!››፣ ‹‹ገዳይ!›› ‹‹አፋኝ!›› ‹‹
ፋሺስት!›› ‹‹ሽል!›› ‹‹ጭንግፍ!›› ‹‹ቀማኛ!›› ‹‹በዝባዥ!›› ‹‹አራጅ!›› ወዘተ ወዘተ በሚሉ የትየለሌ አስደንጋጭ ቅፅሎች — ስሙን እየጠሩ — ‹‹በሌሊን ስም!›› ይገስፁታል — ‹‹በማርክስ ስም!›› ያከናንቡታል — ‹‹በሰፊው ህዝብ ስም!›› ያሳቅሉታል — በኢትዮጵያ ስም ይገዝቱታል — ወደጥልቁ ሊጥሉት —
ያን ‹‹በል በለው በል በለው!›› ብቻ የነበረ — የጠመንጃ አምባገነንነት መንፈስ፡፡ የእኒያ ልባም በታኞች መባዘን — አንዳንዴ የምራቸውን ያሳዝኑኛል፡፡ ባለጠመንጃውን አምባገነን — ‹‹ብዔል ዜቡል››ን — ያለጠብመንጃ — ወደ ጥለቁ በቃላት ሊጥሉት ማሰባቸው፣ — እና ብዔል ዜቡልን ለማውረድ እየገሰፁ — ከነውድ ህይ
ወታቸው ወደ መቃብር መውረዳቸው — አኗኗራቸው፣ እና አሟሟታቸው ያሳዝነኛል!!
የአቶ ደመቀ መኮነን ጠባቂዎች ከመኪና በመውረድ ቀይ መለዮ ከለበሱት ወታደሮች ጋር ሲነጋገሩ ታይቷል (BBC) – Ethiopian Think Thank Group
"የእሱ ትንተና ለአለም ሙቀት መጨመር አሁን ላለው ምላሽ ተስማሚ ነው. የችግሩን ""ሕሊና"" በሁሉም የህብረተሰብ ደረጃዎች ላይ የተቀመጠ ነው. በህዝብ አስተያየት (በአጠቃላይ የምርጫ ጥናቶች መሠረት የ 68% አሜሪካውያን እንደ ከባድ ችግር ይመለከቱታል); በሳይንሳዊ ማህበረሰብ (በሳይንሳዊ ተቋማት በየጊዜው በሚሰጡ
ግልጽ መልዕክቶች እንደታየው); በድርጅቶች ውስጥ (ከብድር ኩባንያዎች ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ጠንካራ መግለጫዎች); በብዙ የክልል መስተዳደሮች (አደጋው ድንገተኛ አደጋ ላይ እስከሚመሠረት)."
26፤ በሮችዋ ያዝናሉ ያለቅሱማል፤ እርስዋም ብቻዋን በምድር ላይ ትቀመጣለች።
የመጀመሪያው ጠረጴዛ ስለ የካቲት 12 እና ሁለተኛው ጠረጴዛ ዶ/ር ምህረት ስለ አዕምሮ አስተሳሰብ ላይ የካቲት 15፣2007
ሁለተኛው፣ ግብፅ ከሕዳሴው ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ጋር የተያያዘ ሥውር አጀንዳ ለማስፈጸም ከመሻት የመጣ ነው። በርግጥ በቀጥታ በሕዳሴው ግድብ ላይ የምታመጣው አደጋ ይኖራል ተብሎ ቢያንስ አሁን ላይ አይገመትም። ሆኖም የኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ አለመረጋጋት ውስጥ በመክተት፣ ከተዘረጋው የልማት እንቅስቃሴው በመግ
ታት ትኩረቱን ወደ ጸጥታና የማረጋጋት ሥራዎች ላይ እንዲያደርግ አስገዳጅ ሁኔታዎችን መፍጠር ላይ እየሰራች ትገኛለች። በውጭ ግንኙነት ፖሊሲያቸው ኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላት አድርገው ማስቀመጣቸው፣ ከኢትዮጵያ በተሻለ ሁኔታ እንዳይዘናጉ ከመሆናቸውም በላይ ያገኙትን ቀዳዳ ለመጠቀም እንዳይዘናጉ ጉልበት ሆኗቸዋል።
ዋናዉ ገጽ » ስራዎች » የቪዲዮ ሥራ አስኪያጅ
ይህንን ስትነግረው ወጡ ተጠቃልሎ ወጥቶ ደንገጡሯ የተፈናጠቀውን እየጠረገች ነበር። በድስቱ ክዳን አናት ላይ ባለችው ቀዳዳ አበባ ተደረገባት፡፡ ሰሐንዋን የያዘችው ወጣት ለሌላዋ ወጣት ስትሰጣት እንደ አራስ ልጅ በባለ አበባ ጨርቅ አደግድጋ ተቀበለቻት፡፡ ጭልፋ የያዘችው ወጣት ከፊት እንደ እልፍኝ አስከልካይ እየመራች፣
ፎጣ የያዘችው ወጣት እንደ ደንገጡር እየተከተለች አጅባት ሄደች፡፡ ድስቱም ‹እዚህ ሀገር እንደ ጠረጴዛ አበባ ፊት ሆኖ የሚታየውን እንጂ፣ እንደ ጄነሬተር ከኋላ ሆኖ የሚሠራውን የሚያየውና የሚያከብረው የለም ማለት ነው?›› አለ፡፡ ይህን ሲናገር ሁለት ወጠምሻ ጎረምሶች መጥተው፣ ከጉልቻው አውጥተው ድስቱን ዐመድ ላይ ጣ
ሉት፡፡
አቤት ዜና እንዴት ይቀያየራል? ትናንት ኢንተርኔትን ያጨናንቀው የኢትዮጵያ ወርቅ በወርቅ መሆን ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ከዳር ዳር የሞላው የ አውሮፕላን ጠለፋ ወሬ ነው። ነገስ?
በአዲስ አበባ ከተማ ጤፍን ከጄሶ ጋር በመቀላቀል በቀን እስከ 1 ሺህ እንጀራ ...
ጉባዔው ባለዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቶ ተጠናቅቋል፡፡
በተለያዩ ደረጃ የሚገኙ የመስተዳድር አካላትም ሠራዊቱ ያከናወናቸው ተግባራት ለሁሉም የሥራ መስኮች አርአያ መሆን የሚችል ልንማርበት የሚገባ ማንነት ባለቤት ነው ብለዋል።
የጥሪው ዓላማ ቅዱስና ሰላማዊ ነው ፤በማንኛውም ክርስቲያን አማኝ ፣ ሰብአዊ መብት ተቆርቋሪና ሰላማዊ ሰው ይደገፋል ፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ ከተሞችና መንደሮች የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ ፣ ወደ ረብሻና ያልሆነ መስመር እንዳይቀየር ፣ በምክንያትም የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ፣ ሰርጎ ገቦችን የሚቆጣጠርበትን ዘዴ ፣ ማ
ድረግ የሚገባውን ፣ መውሰድ ያለበትን ርምጃ ለህዝቡ ከወዲሁ ማስተማርና መምከር ያስፈለጋል ፡፡ ቢያንስ ከጐኑ ሆኖ የሚሰለፈውን ሰው እንቅስቃሴ መከታተልና መቆጣጠር እንደሚኖርበት መመከር አለበት ፡፡ አለበለዚያ ግን ጠላቶች ተመሳስለው ተሰልፈው ፣ የማይገባ ሥራ እየሠሩ ስሙን ለመበከል ፣ ዓላማውን ለማክሸፍ ፣ ጩኸቱን
ለመበረዝ የማይሄዱበት መንገድ አይኖርም ፡፡ በጥምቀት ላይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተነበበ የሉትን ዓይነት ጽሁፍና ሌላም ከመንግሥት ጋር የሚያቆራቁስ ኃይል የተቀላቀለ ቃል እንዳይኖር ዝግጅቱ ከወዲሁ መጠናቀቅ አለበት ለማለት ፈልጌ ነው ፡፡ ተሰላፊውን ሁሉ የማኀበረ ቅዱሳን ደጋፊ አድርገው ስለሚመለከቱ በመንግሥት ለማስረሸን
እንኳን አይመለሱም ፡፡ ጅምራቸውና አካሄዳቸው ከፖለቲካ ጉያ ገብተው መታደማቸውም ያንን ሁሉ ስላሳሰበኝ ነው ፡፡
በሰው ልጅ አመጣጥ አጥኝዎች ዘንድ ከሰው ልጅ የቀደሙት በሚባሉት ከሰው ተፈጥሮ ጋር ዝምድና ባላቸው እና በዛሬው የሰው ልጅ መካከል የሚገኝ ዝርያ ነው የተባለ የመጀመሪያው ሰው ቅሪተ-አካል በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝቷል፡፡
የጸባይ ወይም መሰል ለውጥ የኢንፌክሽን፣ የደም ማነስ፣ የስኳር ሕመም፣ የስነ-አእምሮ ችግር፣ አሊያም የሚወስዱት መድኃኒት ውጤት ሊሆን ይችላል፡፡
« ቢያንስ እስከአሁን ወደ አራት መቶ የሚጠጉ ሕፃናት ሞተዋል፤ ሌሎች ሁለት ሺህ የሚሆኑ ደግሞ አስቻኳዩ ሕክምና እንደሚያስፈልጋቸው እናውቃለን። ሕፃናቱ ለእርሳሱ ማዕድን ብናኝ ተጋልጠዋል። በሺዎቹ ለሚቆጠሩት ሕፃናት ሊኖሩበት የሚችሉ ንፁሕ የተፈጥሮ አካባቢ የለም ለማለት ይቻላል፤ ምክንያቱም የሚኖሩባቸው ቤቶች፡ ውሀው
፡ በጠቅላላ አካባቢው በእርሳሱ ማዕድን ተበክለዋል። ብክለቱንም ለማስወገድ የተደረገ ነገር የለም። በወቅቱ ያልተበከለ አካባቢ የለም። ቤተሰቦቻቸውም በማዕድናቱ ውስጥ መሥራታቸውን በመቀጠላቸው መኖሪያ ቤቶቹ ብክለት ሊወገድ አልቻለም።»
የዚህ ተጫዋች ብቃት ከዚህ በላይ ሊሻሻል የሚችለው ዋንጫ ቢጨመርለት ብቻ ነው። ኤሪክሰን በጣም ጥሩ ከመሆኑም ባሻገር ጨዋታውን በጥሩ ግቦች እያሳረገ ይገኛል።
ኤልሻዳይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ የሆነውን ፡ ጌታ
በ XML ውስጥ ማንበብ, መተርጎም እና ጽሑፍ መጻፍ
የደመና-ህዝብ የተዋሃደ የጨዋታ መርሃግብር መፍትሔ ለ 20 ሰርጥ ማሰማራት ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ተለዋዋጭነት እና ውጤታማነት ያቀርባል
ግንቦት ሃያ የራሱ የኢሕአዴግ እንጂ «የሕዝብ በዓል ሆኖ ሊከበር ይገባዋል ብዬ አላስብም» ብለዋል የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞራሲ ፓርቲ የቀድሞ ሥራ አባል ዶ/ር ኃይሉ አርአያ፡፡
ከሃገር ውጭ የሚገኙ ሁለት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር የተካሄደ ውይይት ነው።
ይህ ምን የፈጠረው ነው? ጠባብነት ይባል ይሆንን? አይመስለኝም! ብሔራዊ ድርጅቶች ጠባቦች ሊሆኑ ይችላሉ፤ ነገር ግን በብሔር መደራጀት ጠባብነት ብሎ ማጠቃለል አይቻልም። የብሔር ጥያቄ እንዲበዛ ያደረገው ነባራዊው ሁኔታ እንዲያ እንደሆን ስለሚያስገድደው ነው። ሰው በወል ከማሕበረሰቡ የሚጋራው ብሔራዊ መብቱ የግለ ሰብአ
ዊ መብቱ ሲከበርለት ይቀዳጃዋል ማለት ዘበትና ቀልድ ነው። ተወደደም ተጠላ የሰው ጠቅላላ ሰብአዊ መብት ማለት የወልና የግል መብቶቹ መከበር ድምር ነው። እነዚህን ድምሮች የሚያሟላ ሕገ መንግሥት ማዘጋጀትና ይህንን እውነታ የሚያንጸባርቅ ባንዴራ መኖር ግድ የሚል ነው። ዴሞክራሲ ማለት እነዚህን በሙላት አጠቃልሎ የሚይዝ
ነው።
የዲሲ የቤተሰብ እና የህክምና ፈቃድ ድንጋጌ (PDF)
የተንቀሳቃሽ ካዚኖ _ Coinfalls ጨዋታዎች _ ያዝ ቪአይፒ ቅናሾች
የአምስተኛው ፓትርያርክ የብፁዕ አቡነ ጳውሎስ ድንገተኛ ሞት አንዳች ለውጥ ለቤተ ክርስቲያኗ ያመጣ ይሆናል ብለው የገመቱና የተመኙ ብዙዎች ነበሩ: