text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
ከንግድ ባንኬ ወደ ቴሌብር የቁጠባ አካውንቴ 500 ብር አስተላልፍ | transfer |
ብዙ ገንዘብ ካለው ንግድ ባንክ አካውንቴ ወደ አዋሽ ባንኬ 1000 ብር እንድትልክልኝ እፈልጋለው | transfer |
እባክህ ከንግድ ባንኬ አንድ 500 ብር ወደ ቡና ባንኬ ላክልኝ | transfer |
ከቁጠባ ወደ ንግድ ባንኬ 500 ብር ላክ | transfer |
እባክህ ከቴሌብር 1000 ብር ወደ ቁጠባ አካውንቴ አስተላልፍ | transfer |
እባክዎን 200 ብር ከቁጠባ ወደ ቼክ ያስተላልፉ | transfer |
በንግድ ባንክ አካውንቶቸ መካከል ገንዘብ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ | transfer |
ከመደበኛ ንግድ ባንኬ 200 ብር ወስደህ ወደ ንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ አስገባ | transfer |
እባክህ ገንዘቤን እንዳስተላልፍ እርዳኝ | transfer |
ከቁጠባ አካውንቴ ወደ መደበኛ አካውንቴ 200 ብር ላክ | transfer |
5000 ብር ከኤም-ፔሳ ወደ ንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ አስተላልፍ | transfer |
በአካውንቶቼ መካከል የተወሰነ ገንዘብ ማከፋፈል እፈልጋለሁ | transfer |
ከቁጠባ ወደ ቴሌ ብር 500 ብር ማስተላለፍ እፈልጋለሁ | transfer |
ጥቂት ገንዘብ ማንቀሳቀስ እችላለሁ | transfer |
ከንግድ ባንክ ወደ አዋጭ አካውንት ገንዘብ ለማስተላለፍ ፈጣኑ መንገድ ምንድን ነው | transfer |
ከንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ ወደ ኤም-ፔሳ 300 ብር አስተላልፍ | transfer |
ገንዘቤን ማንስተላለፍ አለብኝ | transfer |
500 ብር ከቴሌብር ወደ አዋሽ ባንክ ላክ | transfer |
500 ብር ከ ቁጠባ አካውንቴ ወደ እናቴ አካውንት ላክ | transfer |
ከንግድ ባንክ አካውንቴ ወደ አቢሲኒያ አካውንቴ ብር ማስተላለፍ አለብኝ | transfer |
ከአንዱ ንግድ ባንኬ ወደ ሌላኛው ንግድ ባንክ ገንዘብ ላክ | transfer |
እባክህ ገንዘቦቸን ወደቴሌ ብር አስተላልፍልኝ | transfer |
ገንዘቤን ወደ ሌላ አካውንት አስተላልፍ | transfer |
ገንዘቤን ማስተላለፍ አለብኝ | transfer |
ገንዘቤን ከንግድ ባንክ ወደ ንብ ባንክ ማስተላለፍ ትችላለህ | transfer |
ከአንዱ ባንኬ ወደ ሌላው ባንኬ ገንዘብ ማስተላለፍ አለብኝ | transfer |
ከአንዱ ንግድ ባንኬ ወደ ሌላኛው ንግድ ባንኬ ገንዘብ ማስተላለፍ አለብኝ | transfer |
ከቁጠባ ወደ ቴሌ ብር 500 ብር ማስተላለፍ ትችላለህ | transfer |
1000 ብር ከንግድ ባንኬ ወደ ዳሽን አካውንቴ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ | transfer |
ገንዘብ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ | transfer |
እባክህ 300 ብር ከንግድ ባንኬ ወደ ቴሌብር የቁጠባ አካውንቴ እንድወስድ እርዳኝ | transfer |
1000 ብር ከቴሌብር ሳንዱቅ የቁጠባ አካውንቴ ወደ ንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ አስገባ | transfer |
ከአንዱ አካውንቴ ወደ ሌላው አካውንቴ ገንዘብ ለማዘዋወር እርዳታ እፈልጋለሁ | transfer |
ከንግድ ባንክ አካውንቴ ወደ ቴሌብሬ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ | transfer |
300 ብር ከንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ ወደ ኤም-ፔሳ አስተላልፍ | transfer |
በሁለቱ አካውንቶቼ መካከል የተወሰነ ገንዘብ ማንቀሳቀስ እችላለሁ | transfer |
ከቁጠባ ወደ ቴሌ ብር 500 ብር አስተላልፍ | transfer |
በእኔ አካውንቶች መካከል ገንዘብ ማስተላለፍ እችላለሁ | transfer |
1000 ብር ከቴሌብሬ ወደ ንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ አስተላልፍ | transfer |
100 ብር ከዳሽን አካውንቴ ወደ ንግድ ባንክ አካውንቴ አስተላልፍ | transfer |
ቶሎ በል እና 2100 ብር ከቴሌብር ወስደህ የዋይፋይ ክፍያ ክፈል | transfer |
ከእኔ ከባለቤቴ የጋራ አካውንት ወደ እኔ አካውንት ከ1000 ብር በላይ ላክ | transfer |
ገንዘቤን ወደ ሌላ አካውንት አዘዋውር | transfer |
እባክህ 100 ብር ከንግድ ባንኬ ወደ አዋሽ ባንክ አካውንት አስተላልፍ | transfer |
1000 ብር ከንግድ ባንኬ ወደ ዳሽን አካውንቴ ማስተላለፍ አለብኝ | transfer |
ከአቢሲኒያ ወደ ቁጠባ አካውንቴ 300 አስተላልፍ | transfer |
ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌብር 100 ብር ላክ | transfer |
በፈረንሳይኛ አፈቅርሻለሁ እንዴት እላለሁ? | translate |
በእንግሊዝኛ የቤት ዕቃ እንዴት ትላለህ | translate |
አሜሪካዊ ከሆንክ ሳይክልን ምን ብለህ ትጠራለህ? | translate |
አልጋን ወደ አረቢኛ መተርጎም ትችላለህ ? | translate |
በኦሮመኛ ደህና አደርክ እንዴት ትላለህ? | translate |
ደህና አመሸህ የሚለውን በሱዋሊኛ ተርጉምልኝ | translate |
ይቅርታ በእንግሊዝኛ እንዴት ትላለህ | translate |
ስልክ የሚለውን ወደ እንግሊዝኛ ተርጉምልኝ | translate |
በጣሊያን ሀገር ውስጥ ቤት የሚለው ቃል ምንድን ነው | translate |
በጃፓንና ጓደኛ እንሁን ብሎ ለመጠየቅ ትክክለኛው መንገድ ምንድን ነው | translate |
"በፈረንሳይኛ እንዴት ""ሰላም"" ይባላል?" | translate |
አረቦች መልካም ቀን እንዴት ይላሉ | translate |
ጀርመን ብኖር ኑሮ ሰላም ዋልክ እንዴት ነበር የምለው | translate |
የሜክሲኮ ሰወች እንዴት ሰላም ይላሉ | translate |
ትግራይ አገር ብኖር ደህና እደር እንዴት ነው የምለው | translate |
ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ አባት የሚለውን ቃል ተርጉምልኝ | translate |
በጃፖንኛ እንዴት ነው ነገ እንገናኝ የምለው | translate |
በእንግሊዝኛ ቋንቋ ብር መበደር እንዴት እችላለሁ | translate |
በጣልያንኛ እንዴት ደህና ዋል ይላሉ | translate |
ስልክ የሚለውን የአማርኛ ቃል ወደ እንግሊዝኛ ተርጉምልኝ | translate |
ጀርመን ውስጥ ውሀ የሚለው ቃል ምን ሊሆን ይችላል | translate |
ሰላም ነው የሚለውን በ አረበኛ ልተረጉምልኝ ትችላለህ | translate |
አንድ ሠው በእንግሊዘኛ ምሳ እንብላ ይላል | translate |
በኦሮሚያ ያሉ ሰዎች እንዴት ደህና ዋል ይላሉ | translate |
ሩሲያውያን እርሳስ እንዴት እንደሚሉ ንገረኝ | translate |
በፈረንሣይኛ አሪፍ ሆቴል የት እንዳለ እንዴት መጠየቅ እንደምችል ታውቃለህ | translate |
በጀርመን ውስጥ እንገናኛለን ማለት ምን ማለት ነው | translate |
ለኔ ሰላም ነህ የሚለውን ወደ ፈረንሳይኛ ተርጉም | translate |
ፈረንሳዊ ብሆን እንዴት መኪና እላለሁ? | translate |
በአረበኛ አትጨነቅ እንዴት እላለሁ | translate |
ሰላም በጣልያንኛ ምንድን ነው | translate |
በኦሮምኛ እንዴት እወድሻለሁ እላለሁ | translate |
አንድ ሠው በሀድያ ውስጥ ጥሎሽ እንዴት ይላል | translate |
በአረበኛ እንዴት ሰላም ማለት እንደምችል ንገረኝ። | translate |
በአረበኛ ቻው ለማለት እንዴት ልበል | translate |
በጃፓን አመሰግናለሁ የሚለው ቃል ምንድን ነው? | translate |
"""መጠጥ የሚጠጣበት ቦታ የት ነው "" በጃፓነኛ ልተረጉምልኝ ትችላለህ" | translate |
በእንግሊዘኛ እንዴት ህፃን ልጅ ማለት እችላለሁ? | translate |
ፍሪጅ የሚለውን ቃል ወደ አረበኛ ተርጉምልኝ | translate |
በአረብኛ የአጎቴ ልጅ እንዴት እላለሁ | translate |
እንዴት ነው ዋጋው ስንት ነው ለማለት በእንግሊዘኛ | translate |
በትግረኛ ቶሎ ና ሲሉ እንዴት ነው | translate |
ጣሊያናዊ ብሆን ፓስታ እላለሁ | translate |
በጣሊያንኛ ምስጋናን እንዴት መግለፅ እችላለሁ | translate |
ድንጋይ ለማለት የምትጠቀመው የትግረኛ ቃል ምንድን ነው | translate |
በእንግሊዝኛ እወድሻለሁ የሚለውን ልተረጉምልኝ ትችላለህ | translate |
በትግራይ ውስጥ ገንፎ እንዴት ይላሉ | translate |
በእንግሊዝኛ እንዴት አመሰግናለሁ እላለሁ | translate |
በኦሮመኛ እንዴት ያበደርኩህን ብር መልስልኝ እላለሁ | translate |
በጣሊያንኛ እወድሻለሁ እንዴት ልበል | translate |
በስፓኒሽ እናት የሚለው ቃል ምንድን ነው | translate |
ደና አድርክ በኦሮምኛ እንዴት ነው የምትለው | translate |
ትግራዋይ ብሆን እንዴት ምግብ ቤት የትጋር እንዳለ ጠቁመኝ እላለሁ | translate |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.