text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
ኒዮርክ ከዋሽንግተን የተለየ የጊዜ ክልል አለው?
timezone
ጃፓን የትኛው የጊዜ ክልል የሚጠቀም ሀገር ነው
timezone
ሀንጋሪ የሚጠቀመው የጊዜ ክልል ምንድን ነው?
timezone
ካሜሮን የሚገኘው በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ነው።
timezone
የኦስትሪያ የጊዜ ክልል ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
timezone
የቺካጎ ውስጥ የሚገኘው የጊዜ ክልል ምንድን ነው?
timezone
ፊንላንድ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ሀገር ነው
timezone
ኢትዮጵያ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ነው ያለችው
timezone
ሯንዳ ያላት የጊዜ ክልል ምንድን ነው?
timezone
የኡጋንዳን የጊዜ ክልል ታውቃለህ?
timezone
በአፍሪካ ውስጥ ያሉ አገሮች የትኞቹን የጊዜ ክልሎች ይጠቀማሉ
timezone
የ ቶሮንቶ የጊዜ ክልል ምንድን ሊሆን ይችላል
timezone
ታይዋን ውስጥ ከሆንኩ፣ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ እገኛለሁ
timezone
የብራዚል የጊዜ ክልል ምን እንደሚሆን ንገረኝ
timezone
የአርጀንቲና የጊዜ ክልል ምን እንደሆነ ንገረኝ
timezone
ወደ ኡጋንዳ ብሄድ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ እሆን ነበር።
timezone
በፊላንድ ውስጥ ያለው የጊዜ ክልል እንደ አርጀንቲና ነው።
timezone
ቺካጎ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ያለ ይመስልሀል
timezone
ካሊፎርኒያ በግሪንዊች የጊዜ ክልል ውስጥ ነው ያለው
timezone
ሪዮ የትኛውን የጊዜ ክልል ሊጠቀም ይችላል
timezone
የቻይናን የጊዜ ክልል እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ
timezone
አሜሪካ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ነው ያለው
timezone
ቻይና በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ናት
timezone
የሞስኮን የጊዜ ክልል ባስቸኳይ ሊነግሩኝ ይችላሉ
timezone
የኒዮርክን የጊዜ ክልል ታውቃለህ
timezone
እባክህ የካናዳን የጊዜ ክልል ልትነግረኝ ትችላለህ
timezone
የትኛው የጊዜ ክልል በኒጀር እንዳለ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
timezone
ሜልቦርን ምን አይነት የጊዜ ክልል ይጠቀማል
timezone
ሳንፍራንሲስኮ ምን የጊዜ ክልል እንዳለው ንገረኝ
timezone
አርጀንቲና በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ነው ያለው
timezone
ሩሲያ የምትጠቀመው የጊዜ ክልል ምንድን ነው
timezone
ዋሽንግተን ዲሲ በየትኛው የጊዜ ክልል ትገኛለች
timezone
የመን የምትጠቀመው የጊዜ ክልል ምን ይመስላል
timezone
ፓሪስ በየትኛው የጊዜ ክልል ውስጥ ይገኛል
timezone
የኢትዮጵያ የጊዜ ክልል ከማን አገር ጋር ይመሣሠላል
timezone
በቪዛ ካርዴ ላይ የተፈፀሙት አምስት ግብይቶች ምን ነበሩ?
transactions
በዚህ ሳምንት ያለውን ሁሉንም የወጪ ግብይቶቼን ማወቅ አለብኝ
transactions
በቴሌ ብር የከፈልኩት በጣም የቅርብ ጊዜ ግብይቴ መቼ ነበር።
transactions
በንግድ ባንኬ ላይ ላለፉት አስር ቀናት የተደረጉ ግብይቶችን ሁሉ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ
transactions
ለመጨረሻ ጊዜ በአዋሽ ባንክ የገዛሁት ነገር ምንድነው?
transactions
እባክዎን ያለፉትን ሶስት ቀናት ኤቲኤም ካርዴን በመጠቀም በአካል ያደረኩትን ግብይት ንገሩኝ።
transactions
የቴሌ ብር የቅርብ ጊዜ ግብይቴ ምን እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ
transactions
የቅርብ ጊዜ ግብይቶቼን ዝርዝር እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ
transactions
ባለፈው ወር በሁሉም ባንክ አካውንቶቸ የፈፀምኳቸውን ሁሉንም ግብይቶች ማየት እፈልጋለሁ
transactions
የቅርብ ጊዜ ግብይቴን ይንገሩኝ
transactions
የእኔን የቅርብ ጊዜ ግብይቶችን ከአዋሽ ባንክ ላይ ንገረኝ
transactions
በንግድ ባንክ የወጭ አካውንቴ ያሉትን ግብይቶች አሳየኝ።
transactions
ከጉዞ ጋር የተያያዙ ያወጣሗቸውን ግብይቶች አሳየኝ
transactions
በቴሌ ብር ለሜካፕ ያወጣሁትን ግብይቶች አሳየኝ።
transactions
የቅርብ ጊዜ የንግድ ባንክ ወጭ እና ገቢ ታሪኬን እንዳገኝ እርዳኝ።
transactions
በመጀመሪያው የንግድ ባንክ አካውንቴ ላይ ያለውን ግብይቴን ላረጋግጥ
transactions
ሁሉንም የተገዙ የቤት እቃዎችን አሳየኝ
transactions
የመጨረሻውን ወር ግብይቶቸን ልታሳየኝ ትችላለህ
transactions
የባለፈውን ሳምንት ግብይቶቸን ይመልከቱ
transactions
የንግድ ባንክ የወጭ አካውንቴ ያለውን የግብይት ዝርዝር ማየት እፈልጋለሁ
transactions
የቴሌ ብር የቅርብ ጊዜ ግብይቴ ምን ነበር
transactions
የትናንቱን የአዋሽ ባንክ የመጨረሻ ግብይት አሳየኝ።
transactions
የቅርብ ጊዜ ግብይቶቼን ከንግድ ባንክ አካውንቴ አሳየኝ።
transactions
የእኔን የቅርብ ጊዜ የንግድ ባንክ ግብይቶቸን አሳየኝ
transactions
በሸዋ ሱፐርማርኬት ውስጥ ግብይቶቸን አሳየኝ
transactions
ከንግድ ባንክ የመጨረሻዎቹን አምስት ግብይቶች አሳየኝ
transactions
በአባይ ባንክ የቅርብ ጊዜ ግብይቴ ምንድን ነው
transactions
የቅርብ ጊዜ ግብይቶቸን አውጣ
transactions
በንግድ ባንክ በቅርብ ጊዜ የፈፀምኩትን ግብይት ማየት እፈልጋለሁ
transactions
በመጀመሪያው የንግድ ባንክ የወጭ አካውንቴን የግብይት ዝርዝር አሳውቀኝ
transactions
የእኔ የግብይት ታሪክ ንገረኝ
transactions
የወር አስፔዛ በመግዛት ምን ምን አይነት ግብይቶች እንዳሉኝ በዝርዝር ንገረኝ
transactions
የእኔን የቅርብ ጊዜ ግብይቶች ዝርዝር ማግኘት ይችላሉ?
transactions
በቴሌ ብሬ ላይ ያለውን የመጨረሻውን ግብይቶች ሊሰጡኝ ይችላሉ
transactions
ሁሉንም የወጭ እና የገቢ ታሪኬን አሳየኝ
transactions
በመጨረሻ ምን እንደገዛሁ ንገረኝ
transactions
የመጨረሻውን ግብይቴን ማሳየት ትችላለህ
transactions
ባለፈው ምሽት በጣይቱ ሆቴል የተደረጉትን ግብይቶች ልታሳየኝ ትችላለህ?
transactions
የዳሽን ባንክ የቅርብ ጊዜ ግብይቴን ማየት እፈልጋለሁ
transactions
በዚህ ወር ያወጣሁት የወጭ ሂሳቤ ካለፈው ወር ወጭዬ ይበልጣል
transactions
ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ምን ምን አይነት ግብይቶችን አድርጌያለሁ
transactions
ከአዋሽ ባንክ ሂሳቤ ላይ ያለኝን አስር የቅርብ ጊዜ ግብይቶች አሳየኝ።
transactions
በንግድ ባንክ በቅርብ ጊዜ የፈፀምኩትን ግብይቶቸን ልታሳውቀኝ ትችላለህ
transactions
በአዋሽ ባንኬ ላይ ያለውን የግብይት ዝርዝር ለማየት ፍቀድልኝ
transactions
በቅርቡ ያደረኩት ግብይት አለ
transactions
የትላንትናውን የመጨረሻ ክፍያ ምን እንደሆነ ንገረኝ
transactions
የንግድ ባንክ መተግበሪያን ክፈት እና በጣም የቅርብ ጊዜ ግብይቶቼን አሳይ
transactions
በባህል ምግብ ቤት ላይ የእኔን ግብይቶች አሳየኝ
transactions
ለቤት እቃ ያወጣሁትን ሁሉንም ወጭዎችን አሳይ
transactions
የመጨረሻው የንግድ ባንክ ግብይቴ ምን ነበር
transactions
ያወጣሁትን ግብይቴን ከአዋሽ ባንክ ላይ አረጋግጥ
transactions
ባለፈው ወር በኤቲኤሜ ምን ምን አይነት ግብይቶችን እንዳደረኩ ንገረኝ
transactions
የእኔን የአዋሽ ባንክ ግብይቶች አሳይ
transactions
እባክህ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ምን ምን አይነት ግብይቶችን እንዳደረግሁ አሳየኝ
transactions
የቅርብ ጊዜ ያወጣኋቸውን ግብይቴን ዘርዝርልኝ
transactions
ትናንት በገበያ ውስጥ ስንት ብር እንደላኩ ንገረኝ
transactions
ከአዋሽ ባንኬ ወደ ኤም-ፔሳ አካውንቴ አንድ 20 ብር ግዴታ መላክ አለብኝ
transfer
እባክዎን ከአንዱ አካውንቴ ወደ ሌላው ገንዘብ ለማዘዋወር እርዳታ ስጠኝ።
transfer
ከአቢሲኒያ አካውንቴ ወደ ንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ ከ100 ብር በላይ ላክ
transfer
ከአዋሽ አካውንቴ 50 ብር ወደ ቴሌ ብር ማስተላለፍ አለብኝ
transfer
ከአንዱ ንግድ ባንኬ ወደ ሁለተኛው ንግድ ባንኬ ገንዘብ ማስተላለፍ አለብኝ
transfer
ከንግድ ባንኬ 200 ብር ወደ ዳሽን አካውንቴ በፍጥነት ማስተላለፍ አለብኝ
transfer
ከንግድ ባንኬ ወደ ቴሌብር የቁጠባ አካውንቴ 1500 ብር ማስተላለፍ እፈልጋለሁ
transfer
እባክህ ከመደበኛ አካውንቴ ወደ ቁጠባ አካውንቴ ገንዘብ አስተላልፍ
transfer
ከአንዱ አካውንቴ ወደ ሌላው አካውንቴ ገንዘብ ለማዘዋወር እገዛ እፈልጋለሁ
transfer