text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
ለቀጣይ ሳምንት ከጂማ ወደ ደሴ የሚሄድ በረራ ከ አራት ሺህ ብር በታች ማግኘት አለብኝ።
book_flight
ሁለት ከተሞች አርፎ የሚሄድ ብረራ መቁረጥ ይቻላል?
book_flight
ወደ ሞምባሳ ለመሄድ ከኢትዮጲያ አየር መንገድ እና ኬንያ አየር መንገድ የቱን ብጠቀም ይሻላል?
book_flight
ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በረራ የሚያደርጉትን አየር መንገዶች ንገረኝ።
book_flight
ልዩ ቅናሽ ያላቸውን የኢትዮጲያ በረራዎች አሳውቀኝ።
book_flight
የነገው በረራዬን ቁጥር ንገረኝ።
book_flight
ወደ ቱርክ በፍጥነት የምደርስበት የበረራ አማራጭ ንገረኝ።
book_flight
ከድሬዳዋ ወደ ባህርዳር ለመስከረም አምስት በረራ ያዝልኝ።
book_flight
አስቸኳይ ትኬት ወደ አርባምንጭ ማግኘት እችላለሁ?
book_flight
በነዚህ ሁለት ቀናት ወደ ሆንግኮንግ የግድ መሄድ አለብኝ፣ ትኬት ቁረጥልኝ።
book_flight
ከካርቱም ኬፕታውን ቀጥታ በረራ ይኖራል?
book_flight
ከቻይና ለሚመጡ የንግድ ጎብኝዎች የኢትዮጲያ አየር መንገድ ያዘጋጀው ቅናሽ ምን ያክል ነው?
book_flight
ወደ ሱዳን የበረራ ትኬት ያስፈልገኛል።
book_flight
ከሃዋሳ ባህርዳር ከሳምንት በኋላ እና ከወር በኋላ ብቆርጥ የሚኖረውን የዋጋ ልዩነት ንገረኝ።
book_flight
እደ ጎንደር አዋጭ በረራ ለማድረግ የተሻለው ወቅት የቱ ነው?
book_flight
ቀጣይ ለደምበኞች ክፍት የሆነው ከዚህ ወደ አክሱም በረራ ስንት ሰአት ነው?
book_flight
ከ 500 ዶላር በታች ፍራንክፈርት ደርሼ የምመለስበት በረራ ጠቁመኝ።
book_flight
ከአዲስ አበባ ወደ ሊቨርፑል ለመሄድ ዝቅተኛው የእረፍት ጊዜ ስንት ነው?
book_flight
ግንቦት አምስት እና ሰኔ አምስት ቀን ያሉትን ከጎንደር ባህርዳር በረራዎች ዋጋ ለዩነት ንገረኝ።
book_flight
ነገ ከአዲስ አበባ ወደ ላሊበላ ያሉትን የበረራ አማራጮች አሳየኝ።
book_flight
ለፊቼ ጫምበላላ ለማክበር ወደ ወላይታ በረራ ምን ቀን ላይ ባደርግ ይሻላል?
book_flight
በወሊሶ ውስጥ አሪፍ አስተያቶች ያሉትን ሆቴል አሳየኝ
book_hotel
በሜክሲኮ ውስጥ ጥሩ ግምገማ ያለው ሆቴል እንድታገኝልኝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከሚያዚያ 2 እስከ ሚያዚያ 8 በሃዋሳ ውስጥ ክፍት የማረፊያ ቦታዎች አሉ?
book_hotel
በወሊሶ ውስጥ ምርጥ ደረጃ የተሰጠው ሆቴል ምንድነው?
book_hotel
ከሚያዚያ 1 እስከ 5 በባህር-ዳር ከጣና ሃይቅ አጠገብ ሆቴል ሊያስይዙኝ ይችላሉ?
book_hotel
ደሴ ውስጥ የትኛው ሆቴል ጥሩ አስተያየት አለው?
book_hotel
በባህርዳር ውስጥ ጥሩ ግምገማ ያለው ሆቴል እንድታገኝልኝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
በአርባምንጭ ውስጥ ጥሩ አስተያየት ሚሰጠውን ሆቴል እንድፈልግ እርዳኝ።
book_hotel
ከህዳር 5 እስከ 9 በደብረዘይት ለመቆየት ቦታ መያዝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከታህሳስ 4 እስከ 8 ድረስ በአሞራ ገደል አቅራቢያ በሃዋሳ ውስጥ ሆቴል ማግኘት ያስፈልገኛል።
book_hotel
ጎንደር ውስጥ የትኞቹ ሆቴሎች ጥሩ ግምገማዎች አላቸው?
book_hotel
ዝዋይ ውስጥ ከህዳር 11 እስከ 15 የምቆይበትን ቦታ ያዝልኝ።
book_hotel
ጥሩ ግምገማ ያለው የባህርዳር ሆቴል ፈልግ።
book_hotel
ከመጋቢት 01 እስከ መጋቢት 02 በአዲስ አበባ በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ ክፍል ካገኘህልኝ እስኪ ተመልከት
book_hotel
በአፋር ውስጥ ጥሩ ግምገማ ያለው ሆቴል እንድፈልግ እርዳኝ።
book_hotel
ከጥር 01፣ 2021 እስከ ጥር 30፣ 2021 በአዲስ አበባ 50 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የሆቴል ክፍል ማግኘት እችላለሁ?
book_hotel
በሶማሊ ውስጥ ከ10ኛው እስከ 15ኛው ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ በእንስሳት መናፈሻ ውስጥ ሆቴል ማስያዝ ይቻል ይሆን?
book_hotel
በደብረ-ብርሃን ውስጥ ጥሩ አስተያየት ያለው ሆቴል እንድፈልግ እርዳኝ።
book_hotel
ከሰኞ እስከ ረቡዕ በቡራዩ ውስጥ ለአራት ሰዎች የሚሆን ትልቅ የሆቴል ክፍል እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከግንቦት 1 ቀን 2020 እስከ ሰኔ 2፣ 2020 ድረስ በሆሳና ሆቴል ቦታ መያዝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
ደሴ ውስጥ ጥሩ ግምገማ ያለው ሆቴል ፈልግልኝ።
book_hotel
ጅግጀጋ ውስጥ ከሰኞ እስከ አርብ የሚቆይ ቦታ እንድይዝ ትረዳኛለህ?
book_hotel
ከታህሳስ 4 እስከ 8 ድረስ በኳስ ሜዳው አቅራቢያ በአዲስ አበባ ውስጥ ሆቴል እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከመጀመሪያው እስከ ሁለተኛው ቀን አዳማ ውስጥ ከኮንሰርት አዳራሽ አቅራቢያ የምይዘው ሆቴል እፈልጋለሁ።
book_hotel
በሃረር ውስጥ ከ ቀን 1 እስከ 3 የተያዘ ቦታ ሊኖር ይችላል?
book_hotel
በደብረ-ሊባኖስ ጥሩ አስተያየት ያለው ሆቴል ልታገኝልኝ ትችላለህ?
book_hotel
በሻሸመኔ ውስጥ ለመቆየት ጥሩ ሆቴል ምንድነው?
book_hotel
እባካችሁ ቡራዩ ውስጥ ከሰኞ እስከ ረቡዕ ለ4 ሰዎች የሚሆን የሆቴል ክፍል ፈልጉልኝ።
book_hotel
በአዲስ አበባ ከመጋቢት 1 እስከ 3 ድረስ ለ 4 ሰዎች የሚሆን የሆቴል ክፍል ያዙልኝ
book_hotel
በድሬ-ደዋ ውስጥ ጥሩ የተረጋጋ ሆቴል ታገኙልኛላችሁ?
book_hotel
ከሰኞ እስከ ረቡዕ በሌመን ውስጥ ለ4 ሰዎች የሚሆን የሆቴል ክፍል እፈልጋለሁ
book_hotel
ከህዳር 3 እስከ 5 በደብረታቦር ውስጥ ለ7 ሰዎች የሚሆን የሆቴል ክፍል እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከጥር 4 እስከ 8 ድረስ ቤተ-መንግስት አቅራቢያ በአዲስአበባ ሆቴል መያዝ አለብኝ።
book_hotel
ከግንቦት 01, 2019 እስከ ግንቦት 05, 2019 በደብረዘይት፣ ከስብሰባ አዳራሹ አቅራቢያ አንድ ክፍል ማስያዝ ይቻላል?
book_hotel
ከነገ እስከ ቅዳሜ በጅንካ ውስጥ 5 ሰዎችን የሚያስተናግድ የሆቴል ክፍል እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከየካቲት 3 እስከ 5 በፋሲል ግንብ ብዙም ሳይርቅ በጎንደር ውስጥ ሆቴል አሲዝልኝ
book_hotel
እባክህ ከሰኞ እስከ አርብ በጅግጅጋ እንድቈይ ቦታ አስይዘኝ።
book_hotel
ከህዳር 11 እስከ 15 በጅማ ውስጥ የሆቴልክፍል አሲዝልኝ
book_hotel
ጅማ ውስጥ ከዚህ አርብ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት 10 ሰዎችን መቀበል የሚችል የሆቴል ክፍሎች ካሉ አረጋግጥለኝ
book_hotel
እባክህ ከህዳር 5 እስከ 9 በናይሮቢ እንድቈይ ቦታ ያዝልኝ።
book_hotel
በሶማሊ ውስጥ ከ10ኛው እስከ 15ኛው ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ በእንስሳት መናፈሻ ውስጥ ለእኔ ሆቴል ልቲዝልኝ ትችላለህ?
book_hotel
ከታህሳስ 4 እስከ 8 ባለው ጊዜ ውስጥ በአባይ ግድብ አቅራቢያ በአሶሳ ውስጥ ሆቴል እፈልጋለሁ።
book_hotel
በሃዋሳ ከሚያዚያ 1 እስከ 4 ለ 2 ሰዎች የሚሆን ሆቴል ታገኙኛላችሁ?
book_hotel
ከ ቀን 1 እስከ 3 በሃረር ውስጥ ለ 6 ሰው የሚሆን የሆቴል ክፍሎች እፈልጋለሁ።
book_hotel
ሂድና በደብረዘይት ውስጥ ጥሩ ግምገማ ያለው ሆቴል ፈልግልኝ።
book_hotel
ከሰኞ እስከ አርብ በጅግጅጋ የምኖርበትን ቦታ ልታሲዘኝ ትችላለህ?
book_hotel
ከሚያዚያ 10 እስከ 15 በአዳማ ውስጥ ለአሥራ አንድ ሰዎች የሚበቃ ትልቅ የሆቴል ክፍል እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከጥር 01፣ 2020 እስከ የካቲት 02፣ 2020 በባህር-ዳር ከዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጂ ግቢ አጠገብ ሆቴል ክፍል እንድትይዙልኝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
በአጋጣሚ በሃዋሳ ከ 10 እስከ 15 ባለው ጊዜ ውስጥ በፍቅር ሃይቅ ዙሪያሆቴል መያዝ ይቻል ይሆን?
book_hotel
ከሰኞ እስከ ረቡዕ አሶሳ ነው ምሆነው እና ለ4 ሰዎች የሚሆን የሆቴል ክፍል እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከአርብ እስከ ቅዳሜ በሙዚየሙ አቅራቢያ በሃረር ሆቴል መያዝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
ከሐምሌ 1 እስከ 5 በጎንደር ለሁለት አዋቂዎችና ለሁለት ልጆች የሆቴል ወይም የቤተሰብ ክፍል መያዝ እፈልጋለሁ።
book_hotel
ግንቦት 5 እስከ 9 በሚዛንቴፒ ለመቆየት የምር አንድ ቦታ መያዝ አለብኝ።
book_hotel
ጥሩ ግምገማዎች ያሏቸውን ደሴ ውስጥ ያሉትን ሆቴሎች በሙሉ አሳዩኝ።
book_hotel
በሻሸመኔ ውስጥ ጥሩ ሆቴሎች አሉ?
book_hotel
በጅማ ውስጥ ከህዳር 11 እስከ 15 ቦታ አሲዝ
book_hotel
የበረከት ልደት ስለሆነ፣ እሮብ ቀን ላይ ልዩ ምልክት አድርግልኝ።
calendar_update
የሆነ ፕሮግራም ቀጠሮ መያዣዬ ላይ መጨመር ፈልጌ ነበር።
calendar_update
ከጷግሜ 1 ጀምሮ እስከ አዲስ አመት መግቢያ ድረስ ቤተክርስቲያን ያዘጋጀችው ልዩ መርሃ ግብር እንዳለ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ ጻፍ
calendar_update
ለጥምቀት ቀን መቁጠሪያዬ ላይ ሌላ ምንም ቀጠሮ እንዳይኖር።
calendar_update
ከሳምንት በኋላ ዶክተሬ ጋር ያለኝን ቀጥሮ ቀን መቁጠሪያ ላይ አስፍር
calendar_update
ቅዳሜ እና እሁድ ያለኝን ቀጠሮ አጥፋው።
calendar_update
የዚህን ሳምንት ቀን መቁጠሪያዬ ላይ የተያዙ እቅዶቼን ሰርዝ።
calendar_update
ለዚህ ሳምንት የቀን መዝገቤ ላይ የያዝኳቸውን ቀጠሮቾች ሰርዛቸው።
calendar_update
ለነገ የያዝኩትን የስራ ጉዞ እስከ 3 ቀን ድረስ አራዝመህ መዝግብልኝ።
calendar_update
ለዛሬ ቀትር ቀን መመዝገቢያዬ ላይ የጻፍኩትን የጸሎት እቅድ ልትሰርዝልኝ ትችላለህ?
calendar_update
የሮቡን የቋንቋ ትምህርት ከቀን መዝገቤ ላይ ማጥፋት እፈልጋለሁ ።
calendar_update
ለቀጣይ ሳምንት ተብሎ የታቀደ ማንኛውም እቅድ ሰርዝ።
calendar_update
ከቤቲ ጋር ያለኝን የእራት ቀጠሮ አስወጣው።
calendar_update
ለዚህ አርብ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ የያዝኩትን ቀጠሮ ሰርዝ ።
calendar_update
ወደ ኩሪፍቱ ለመሄድ ለቅዳሜ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ የያዝኩትን ቀጠሮ መሰረዝ ትችላለህ?
calendar_update
የመስክ ጉብኝቱን ሃሙስ ላይ ብለህ እንድትመዘግብልኝ እፈልጋለሁ ።
calendar_update
መጋቢት 3፣ 2016 ላይ የስራ ጉዞ ቀነ ቀጥሮ መዝግበህ ማስቀመጥ ትችህላለህ ።
calendar_update
ጥቅምት ሁለት የቀን መዝገቤ ላይ ከምንም እቅድ መጽዳት አለበት ።
calendar_update
የህክምና ቀጠሮዬን ሰርዝ ።
calendar_update
የሚመጣው ሃሙስ የእናቴ ልደት እንደሆነ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ መዝግብ።
calendar_update
ከሮቤል ጋር የያዝኩትን የአዲስ አመት ቀጠሮ ከቀን መቁጠሪያ ላይ ሰርዝ።
calendar_update
ለነገ ምንም ቀጠሮ አትመዝግብ።
calendar_update
የያዝኳችሀውን የልደት ማክበር እቅዶች ሁሉ ሰርዝልኝ።
calendar_update