text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
ከሃምሌ 4 እስከ 6 የቤት መኪና ኪራይ ማግኘት እችላለሁ? | car_rental |
ወላይታ ሶዶ ውስጥ የስራ መኪና እንዴት መከራየት እችላለሁ? | car_rental |
ከአዲስ አመት ጀምሮ ለ 15 ቀን የሚሆን መኪና ኪራይ ፈልግልኝ። | car_rental |
ወላይታ ሶዶ ውስጥ የስራ መኪና እንዴት መከራየት እንደምችል አሳውቀኝ። | car_rental |
ጎንደር ላይ ከከተማ ውጭ ለሚደረግ ጉዞ የሚሆን የሚከራይ መኪና ልታገኝልኝ ትችላለህ? | car_rental |
በዚህ ሳምንት ለእህቴ ሰርግ ሌሞዚን የሚከራይ መኪና እንዳገኝ ልታግዘኝ ትችላለህ? | car_rental |
ዴንቢ ዶሎ ላይ እንዴት መከራየት እንደምችል እርዳኝ። | car_rental |
መቀሌ ላይ መኪና እንድከራይ ልትረዳኝ ትችላለህ? | car_rental |
ወደ ናይሮቢ ለስራ ስለምጓዝ ለ1 ሳምንት መኪና መከራየት እንዴት ነው የምችለው? | car_rental |
ከደሴ አዲስ አበባ መሄድ የሚያስችል መኪና ኪራይ ፈልገህ አሳውቀኝ። | car_rental |
ወልቂጤ ላይ መኪና ኪራይ በማግኘት ተባበረኝ። | car_rental |
የመኪና ኪራይ ቤቱን ስልክ ንገረኝ። | car_rental |
ከሚመጣው ወር ጀምሮ ለ3 ወር ቶዮታ መኪና መከራየት እፈልጋለሁ። | car_rental |
ከአርብ እስከ እሁድ የምከራየው መኪና ፈልግልኝ። | car_rental |
ቢሾፍቱ ላይ መኪና መከራየት እችል እንደሆነ አረጋግጥልኝ። | car_rental |
አዲስ አበባ ላይ ኒሳን መኪና የሚያከራይ ድርጅት አገኛለሁ? | car_rental |
ቅዳሜና እሁድ መኪና የሚያከራዩ ድርጅቶች አገልግሎት ይሰጣሉ? | car_rental |
ለስራ የሚሆን ቶዮታ መኪና ለአንድ ሳምንት እፈልጋለሁ። | car_rental |
ወደ ናይሮቢ ለስራ ስለምጓዝ ለ1 ሳምንት መኪና መከራየት እፈልጋለሁ። | car_rental |
መቀሌ ላይ መኪና እንድከራይ እርዳኝ። | car_rental |
በዚህ ሳምንት አስቸኳይ የመኪና ኪራይ ያስፈልገኛል። | car_rental |
ዛሬ ከሰአት የሚደርስ አስቸኳይ የመኪና ኪራይ እፈልጋለሁ። | car_rental |
ባህርዳር ላይ ከሰኞ እስከ አርብ መኪና የሚያከራይ ሰው ልትፈልግልኝ ትችላለህ? | car_rental |
ደሴ ላይ ከሰኞ እስከ አርብ መኪና መከራየት እችላለሁ? | car_rental |
ሃዋሳ ላይ ለ3 ቀን የሚከራይ ፒካፕ መኪና ፈልጊልኝ። | car_rental |
ወላይታ ሶዶ ውስጥ የስራ መኪና መከራየት እችላለሁ? | car_rental |
አፋር ላይ እንዴት መኪና መከራየት እንደምችል አሳውቀኝ። | car_rental |
ጎንደር ላይ ከከተማ ውጭ ለሚደረግ ጉዞ የሚሆን የሚከራይ መኪና ይገኛል? | car_rental |
ድሬዳዋ ላይ የሚከራይ መኪና አሲዝልኝ። | car_rental |
ከ10 ቀን በኋላ ለስራ ከከተማ ስለምወጣ ለ1 ሳምንት የምከራየው መኪና እንዴት አገኛለሁ? | car_rental |
ወደ ትግራይ ክልል ለማደርገው የስራ ጉብኝት ምን አይነት መኪና ብከራይ ይሻላል? | car_rental |
ከሃምሌ አስራሶስት ጀምሮ ለ አስር ቀን የምከራየው ኮሮላ መኪና ፈልግልኝ። | car_rental |
ከአዲስ አመት ጀምሮ ለ 15 ቀን የሚሆን የኪራይ መኪና አግኝልኝ። | car_rental |
ለዘፈን ቀረጻ ቆንጆ ቢጫ መኪና የሚከራይ ፈልግ። | car_rental |
ወልቂጤ ላይ መኪና ኪራይ እንዳገኝ እርዳኝ። | car_rental |
ለአርብ የሚከራይ መኪና እንደምፈልግ ላከራዩ ንገር። | car_rental |
ከአዲስ አመት ጀምሮ ለ 15 ቀን የሚሆን መኪና ኪራይ የግድ ያስፈልገኛል። | car_rental |
በዚህ ሳምንት ለእህቴ ሰርግ ሌሞዚን የሚከራይ መኪና እንዴት ማግኘት እችላለሁ? | car_rental |
ከጥር 6 እስከ 10 አክሱም የሚከራይ መኪና ፈልግ። | car_rental |
ለሮቤል ደውልና በፍጥነት የሚከራይ መኪና ጠይቅልኝ። | car_rental |
አዲስ አበባ ላይ የድሮ እና ውድ መኪኖችን ከየት መከራየት እችላለሁ? | car_rental |
ጅማ ላይ የመኪና ኪራይ ማግኘት እችላለሁ? | car_rental |
ለስራ ጉዞ አምቦ ስለምሄድ የመኪና ኪራይ ካለ አሳውቀኝ። | car_rental |
ሱዳን ላይ ምን ምን የመኪና አከራይ ድርጅቶች አሉ? | car_rental |
ወደ ቆቦ ለስራ ጉዞ ስለምሄድ እንዴት ነው የሚከራይ መኪና የማገኘው? | car_rental |
ከምሽቱ 2ሰዓት ጣይቱ ላይ የተያዙ ቦታዎች እንዳሉኝ ማወቅ አለብኝ | confirm_reservation |
ለመጋቢት 12 ከጠዋቱ 9፡00 ሰዓት ላይ ያስያዝኩትን ቦታ አረጋግጥ | confirm_reservation |
ምሽት 3 ሰዓት ላይ በሂልተን መናፈሻ ላይ ቦታ ማስያዝ አለብኝ | confirm_reservation |
በጣይቱ ሆቴል ለበረከት ያለኝን ቦታ በእውነት እንድታረጋግጡልኝ እፈልጋለው | confirm_reservation |
በ ጣይቱ ሆቴል 9 ሰዓት ላይ ቦታ እንዳሲያዝኩ ማረጋገጥ ትችላለህ | confirm_reservation |
ለቢኒያም ያስያዝኩት ቦታ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ መረጋገጡን ታውቃለህ | confirm_reservation |
እባክዎን በ 6/9/2016 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ የተያዘ ቦታ እንዳለኝ ያረጋግጡ | confirm_reservation |
በሂልተን ለማርቆስ የሚሆን ቦታ እንዳለ መሞከር እና ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
እባክዎን በ 7 ሰዓት ላይ ለናትናኤል ያስያዝኩትን ያረጋግጡ | confirm_reservation |
በጊዮን ለታምራት ቦታ ማስያዜን ማረጋገጥ ትችላለህ | confirm_reservation |
እባክዎን ለከድር በሸራተን አዲስ ያስያዝኩትን ያረጋግጡ | confirm_reservation |
በ 2/08/2016 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ የያዝኩትን ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
ሰላም በ ጣይቱ ሆቴል ያሲያዘችው ቦታ እንዳላት ለማረጋገጥ መሞከር እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
ከቀኑ 5 ሰአት ላይ ለአበበ ያስያዝኩትን ጠረጴዛ እንድታረጋግጡልኝ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
በ ጣይቱ ሆቴል ለ ሰላም ቦታ ማሲያዝ እንዳለብኝ መሞከር እና ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
በፍጥነት ለሃና በጊዮን ያለኝን ቦታ አረጋግጥ | confirm_reservation |
ለዛሬ ምሽት ለእኔ ቦታ ማስያዝን አረጋግጥ | confirm_reservation |
ለግንቦት 1 ከቀኑ 8 ሰአት ላይ የተያዘው ቦታ እንዲረጋገጥልኝ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
በሃይሌ ሪዞርት ለ ትንሳኤ የሚሆን ቦታ መያዙን ማረጋገጥ አለብኝ | confirm_reservation |
በሂልተን ለልደት ቦታ ማስያዝ እንደምችል መሞከር እና ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
በ 6 ሰዓት ለሊያ የያዝኩትን ቦታ አረጋግጥ | confirm_reservation |
ነገ ከቀኑ 5፡00 ላይ ቦታ ማስያዜን እንድታረጋግጡልኝ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
በጣይቱ ሆቴል የተያዘ ቦታ እንዳለኝ እና እንደሌለኝ ንገረኝ | confirm_reservation |
በ 6 ሰዓት ላይ በቶቶት ያስያዝኩትን አረጋግጥ | confirm_reservation |
በ 2/08/2016 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ የያዝኩትን ባረጋገጥ ደስ ይለኛል | confirm_reservation |
እባክዎን ለመጋቢት 11 ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ያስያዝኩትን ቦታ አረጋግጡ | confirm_reservation |
እባክዎን በሸራተን አዲስ 8 ሰዓት ላይ ያስያዝኩትን ያረጋግጡ | confirm_reservation |
በሀያት ሪጀንሲ ላይ ለሊያ የተያዘ ቦታ እንዳለ ታረጋግጣለህ | confirm_reservation |
ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ የያዝኩትን ቦታ ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
ከቀኑ 10 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ያስያዝኩትን ቦታ ልታረጋግጥልኝ ትችላለህ | confirm_reservation |
በግንቦት 13 ከቀኑ 6 ሰአት ላይ የተያዘውን ቦታ ማረጋገጥ ይችላሉ | confirm_reservation |
በቶቶት ለቃለአብ ቦታ ማስያዝ እንዳለብኝ መሞከር እና ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
እባክዎን በቶቶት ለ ነቢል እስካሁን ያሲያዝኩት ቦታ ካለ ንገሩኝ። | confirm_reservation |
በጊዮን ሆቴል ለአየለ ቦታ ማስያዝ እደምችል ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
በሂልተን ሆቴል መናፈሻ ቦታ መኖሩን ማረጋገጥ ትችላለህ | confirm_reservation |
ከቀኑ 7 ሰአት ላይ ሂልተን ላይ የተያዘ ጠረጴዛ እንዳለኝ አረጋግጡልኝ | confirm_reservation |
በ ጣይቱ ሆቴል ሰላም ያሲያዘችው ቦታ እንዳላት ለማረጋገጥ መሞከር እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
እባክዎን ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ የተያዘው ቦታ ለዳዊት የተያዘ ከሆነ ንገሩኝ | confirm_reservation |
በ 6/08/2016 ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ የያዝኩትን ማረጋገጥ ያስፈልገኛል | confirm_reservation |
ለሃና ያሲያዝኩት ቦታ አለ | confirm_reservation |
እባክዎን 5 ሰዓት ላይ በጣይቱ ሆቴል የያዝኩትን ቦታ ያረጋግጡ | confirm_reservation |
ለ ትንሳኤ እና ለ እስራኤል በ6፡45 የያዝኩትን ቦታ አረጋግጥ | confirm_reservation |
ለግንቦት 1 ቀን 2016 ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ የመመገቢያ ቦታ አለኝ | confirm_reservation |
ለእስራኤል በቶቶት ያስያዝኩትን ቦታ እንድታረጋግጡልኝ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
እባክዎን በጊዮን ለሰላም ቦታ ማስያዜን ያረጋግጡ | confirm_reservation |
ለሰኔ 14 እኩለ ቀን ያስያዝኩትን ቦታ ያረጋግጡ | confirm_reservation |
ለ 5/2/2016 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ የተያዘ ቦታ እንዳለኝ ማረጋገጥ ትችላለህ | confirm_reservation |
በ 2/08/2016 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ የያዝኩትን ማረጋገጥ አለብኝ | confirm_reservation |
እባክዎን በጣይቱ ለሰለሞን የተያዙ ቦታዎችን በድጋሚ ያረጋግጡ | confirm_reservation |
ሰኔ 7 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ቦታ ማስያዜን ማረጋገጥ ትችላለህ | confirm_reservation |
እባክዎን ለ 8/09/2016 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ መያዜን ያረጋግጡ | confirm_reservation |
ለሀና በጊዮን ቦታ ማሲያዝ እንደምችል መሞከር እና ማረጋገጥ እፈልጋለሁ | confirm_reservation |
ደውለህ ለሄለን በቶቶት የያዝኩትን ቦታ ደውለህ አረጋግጥ | confirm_reservation |
ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በሸራተን አዲስ ቦታ ማስያዝ ካለብኝ ንገረኝ። | confirm_reservation |
በሂልተን ለልደት ቦታ ማስያዝ እንደምችል ማረጋገጥ አለብኝ | confirm_reservation |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.