text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
ዘወትን እሁድ እሁድ መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት እንዳለ ማስታወሻ ላይ መዝግብልኝ ። | calendar_update |
ቀን መቁጠሪያዬ ላይ ወርሃዊ የህክምና ቀኔን አካት ። | calendar_update |
የሃሙሱን ስብሰባዬን ከእቅዴ መሰረዝህን እርግጠኛ ሁን። | calendar_update |
ነገ ይጀምራል ብዬ የመዘገብኩትን ስልጠና ለ እሮብ አሸጋግረው። | calendar_update |
የመስክ ዝግጅቴን ለቅዳሜ መመዝገብ በጣም ያስፈልገኛል። | calendar_update |
የእናቴን ልደት የቀን መቁጠሪያዬ ላይ አስቀምጥ | calendar_update |
እቁብ መክፈያ ቀኔ ብዬ የያዝኩትን ቀጠሮ አጥፋው። | calendar_update |
የተበደርኩትን 5000 ብር ታህሳስ 21 መክፈል እንዳለብኘ የቀን መመዝገቢያዬ ላይ አስፍር። | calendar_update |
ከነገ ወዲያ እራት ግብዣ እንዳለ ቀን መመዝገቢያዬ ላይ ልትጨምርልኝ ትችላለህ? | calendar_update |
ሽርሽር የሚሉ እቅዶችን ከቀን መዝገቤ አጥፋ። | calendar_update |
እዚህን ወር የዉሎ እቅዶቼን ሁሉ መሰረዝ እፈልጋለሁ። | calendar_update |
የመስክ ዝግጅቴን ለቅዳሜ መመዝገቤ ግድ ነው። | calendar_update |
የእናቴን እና የአባቴን የልደት ቀን የቀን መቁጠሪያዬ ላይ ስላቀያየርኩት አስተካክለው | calendar_update |
የነገውን ልምምድ ከቀን እቅዴ አስወጣው። | calendar_update |
ሃምሌ 14 ልዩ ድግስ እንዳለ መዝግብ። | calendar_update |
የመስክ ጉብኝቱን ሃሙስ ላይ ብለህ መዝግብልኝ ። | calendar_update |
የጠዋት 2 ሰአት ቀጠሮ ለማክሰኞ መዝግብልኝ። | calendar_update |
ሚያዚያ 2፣ 2016 ላይ የዘመድ ጥየቃ እቅዴን ከቀን መቁጠሪያዬ ላይ መሰረዝ ትችላለህ። | calendar_update |
በቅርብ ቀናት የሚኖር የሰርግ ፕሮግራምን መመዝገብ ፈልጌ ነበር። | calendar_update |
ከሚያዚያ 3 እስከ 8 ፈተና እንደሆንኩ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ መዝግብ | calendar_update |
የልደት ቀኔን መዝግብ። | calendar_update |
ወንድሜ ጋር የተያያዙ ቀጠሮዎችን ከቀን መመዝገቢያዬ ላይ አጥፋ። | calendar_update |
ትናንት የተሰረዘውን የምሳ ቀጠሮ ለነገ እንዲኦን ማስታወሻ አስቀምጥ። | calendar_update |
ትናንት የመዘገብኳቸውን የቀን እቅዶች ሁሉ ደምስስ። | calendar_update |
የቀን መዝገቤ ላይ እጮኛዬ ብየ የያዝኩትን ሁሉ አጥፋ። | calendar_update |
መጋቢት 3፣ 2016 ላይ የስራ ጉዞ ቀነ ቀጥሮ መዝግብ። | calendar_update |
የትምህርት ቤት ምዝገባ ብለህ ለነሃሴ 15 ቀን መቁጠሪያዬ ላይ መዝግብ። | calendar_update |
የመስክ ጉብኝቱን ሃሙስ ላይ ብለህ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ ማስፈር አለብህ ። | calendar_update |
ከነገ ወዲያ ቀረጻ እንዳለ ቀን መመዝገቢያዬ ላይ መጨመር እፈልጋለሁ። | calendar_update |
ነሃሴ ሁለት ለእህቴ ልደት ስጦታ መግዛት ስላለብኝ 1 ቀን ቀድመህ ማስታወሻ አስቀምጥልኝ። | calendar_update |
በዚህ ሳምንት ምንም ቀጠሮ እንዲኖረኝ አልፈልግም። | calendar_update |
የቀን መዝገቤን ለነገ ባዶ አድርግ ። | calendar_update |
የቤቲን ሽምግልና መስከረም 5 እንደሆነ መዝግበህ አስቀምጥ። | calendar_update |
ቦታውን ስለማልፈልገው፤ ልጸርዝልኝ ትችላለህ? | cancel_reservation |
እንዲያውም የዛሬውን ቀጠሮ አልፈልገውም። | cancel_reservation |
አይቪ ሆቴል ለቤተሰብ እራት ግብዣ የያዝኩትን እቅድ ሰርዝልኝ። | cancel_reservation |
እቅዱ እንደተሰረዘ ለማሳወቅ ጥሩ ጊዜ ነው? | cancel_reservation |
ለማታ 3 ሰአት ዮድ አቢሲንያ የያዝኩትን ቀጠሮ ሰርዘው። | cancel_reservation |
ለቤቲ 2 ሰአት ላይ ቦታ አሲዤ ነበር። ሰርዙት ። | cancel_reservation |
በል ጠዋት ላይ ሸራተን ደውዬ ለ9 ሰአት አሲዤው የነበረውን ወንበር እንደቀረ አሳውቅ። | cancel_reservation |
እባክህን ዶሮ ቤት ምሳ ለመብላት የያዝኩትን ቀጠሮ አስቀርልኝ። | cancel_reservation |
5 ሰአት ላይ ቁርጥ ልንበላ ያቀድነውን ሰርዝ። | cancel_reservation |
ያስያዝኩትን ቦታ አልፈልገውም በቃ። | cancel_reservation |
ያስያዝኩት ቦታ ካሁን በኋላ ፋይዳ የለውም። | cancel_reservation |
ቃተኛ የያዝነውን ቦታ እንደማንገኝ ቀድመህ አሳውቅ። | cancel_reservation |
ለራት የያዝኩትን እቅድ ማቋረጥ ፈልጌ ነበር። | cancel_reservation |
የያዝኩትን ቦታ አልፈልገውም። ሰርዙት ። | cancel_reservation |
ኢትዮጲያ ሆቴል ከሳምንት በኋላ ለቤተሰብ የያዝኩትን ቀጠሮ ሃሳብ እንደቀየርኩ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። | cancel_reservation |
ለቤተሰብ ይዤላቸው የነበረውን የምግብ ቤት ቦታ ካቅም በላይ በሆን ምክኛት ለመሰረዝ መገደዳችንን ለምግብ ቤቱ ባለቤት አሳውቅ። | cancel_reservation |
ያስያዝኩት የእራት ቀጠሮ እንዲሰረዝ ፈልጌአለሁ። | cancel_reservation |
ለምሳ የያዝነውን ቦታ መሰረዝ እንችላለን? | cancel_reservation |
ለዛሬው እራት ግብዣ መገኘት እንደማንችል እገልጻለሁ። | cancel_reservation |
ለምግብ ቤቱ የያዝኩትን ቦታ እንደለቀኩት ይወቁ። | cancel_reservation |
ካሁን በኋላ ለእራት ቦታ ማሲያዝ አልፈልግም | cancel_reservation |
የያዝኩትን ቦታ ለመልቀቅ ወስኛለሁ። | cancel_reservation |
ዋው በርገር ምሳ ለመብላት ሳስያዝነውን ቦታ እንደቀረ አሳውቅ። | cancel_reservation |
የያዝኩትን ቀጠሮ አጥፋ። | cancel_reservation |
ቃተኛ ለእራት የያዝነውን ቦታ እንደማንገኝ ቀድመህ ልታሳውቅ ትችላለህ? | cancel_reservation |
ለምሳ የያዝነውን ቦታ እንደማልፈልገው ማሳወቅ እፈልጋለሁ። | cancel_reservation |
ቀጠሮውን አጥፋው በቃ ። | cancel_reservation |
እባክህን የከሰአቱን ግብዣ አቋርጥልኝ። | cancel_reservation |
ለዛሬ እራት ቦታ ያሲያዝኩትን ሰርዙት ። | cancel_reservation |
የያዝኩትን ልዩ የማእድ ቦታ ለማስለቀቅ ነበር የፈለኩት ? | cancel_reservation |
5፡30 ላይ መድረስ ስለማልችል ቀጠሮውን ሰርዙልኝ። | cancel_reservation |
ስላልተመቸኝ 6 ሰአት ለምሳ የያዝኩትን ቦታ እንዲቀር አድርግ። | cancel_reservation |
ከዚህ ሰአት በኋላ ቦታ ማሲያዝ አያስፈልገኝም። | cancel_reservation |
የእራቱን ቀጠሮ ውድቅ አድርገው። | cancel_reservation |
ሰአቱ ያስያዝኩትን ቦታ ለመሰረዝ አመቺ ነው? | cancel_reservation |
የነገ ማታ እራት ግብዣዬን ልትሰርዘው ትችላለህ? | cancel_reservation |
የያዝክልኘን ቦታ መመለስ ትችላለህ? | cancel_reservation |
ቦስ በርገር ለቅዳሜ የያዝኩትን ቀጠሮ ሰርዝ። | cancel_reservation |
በሮቤል ስም የያዝኩትን ቦታ እንዲለቀቅ ጠቁም። | cancel_reservation |
እባክህን ቃተኛ ለምሳ ያስያዝኩትን ቦታ እንዲሰረዝ አድርግልኝ። | cancel_reservation |
4 ሰአት የነበረውን ቀጠሮ እርሳው። | cancel_reservation |
የመቅሰስ ፕሮግራሙ ሳይደረግ እንዲቀር አድርግ። | cancel_reservation |
ቶቶት ደውልና የያዝኩትን ቦታ ሰርዘው። | cancel_reservation |
ተዛዜን ማቋረጥ እችላለሁ? | cancel_reservation |
ሸራተን ለ9 ሰአት አሲዤው የነበረውን ወንበር እንደቀረ አሳውቅ። | cancel_reservation |
ቱቶ ጀላቶ ከደቂቃዎች በፊት የያዝኩትን ቦታ እንደማልመጣ ለማሳወቅ እፈልጋለሁ። | cancel_reservation |
5 ሰአት ላይ ቁርጥ ልንበላ ያቀድነውን የግድ መሰረዝ አለብኝ። | cancel_reservation |
ከባድ ችግር ስላጋጠመኝ የዛሬውን የእራት እቅድ ሰርዤዋለሁ ። | cancel_reservation |
እናንተ ምግብ ቤት ለ 10 ሰአት ያስያዝኩትን ቦታ መሰረዝ እፈልጋለሁ። | cancel_reservation |
ከስራ በፊት ያሰብነው የቁርስ ጊዜ ተሰርዟል። | cancel_reservation |
እያዝኩት የማእድ ቀጠሮ እንደማይከናወን ላሳውቅ ነው። | cancel_reservation |
ለሰርግ እራት ግብዣ የያዝነውን አዳራሽ ሰርዝ። | cancel_reservation |
የያዝኩትን ቦታ ማቋረጥ ፈልጌ ነበር። | cancel_reservation |
ለነገ ማታ እራት ግብዣ የያዝኩትን ወንበር እንዲሰርዙ አድርግ። | cancel_reservation |
የያዝነው ቦታ ይቅር በቃ። | cancel_reservation |
ዛሬ ለእራት ያስያዝኩትን ቦታ ሰርዘው። | cancel_reservation |
ከሃምሌ 4 እስከ 6 የቤት መኪና መከራየት እፈልጋለሁ። | car_rental |
ቀጣይ ሳምንት ለሚኖረኝ የስራ ጉዞ የመኢና ኪራይ ለማኘት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አስተያየት ስጠኝ። | car_rental |
በቀን ከ 1500 ብር በታች የሚከራይ መኪና እፈልጋለሁ። | car_rental |
ከሃምሌ 4 እስከ 6 የቤት መኪና መከራየት እችላለሁ? | car_rental |
አዲስ አበባ ውስጥ ከ ጥር 12 ጀምሮ ለ 10 ቀናት መኪና መከራየት እፈልጋለሁ። | car_rental |
መኪና ለመከራየት የት ልሂድ? | car_rental |
በአቅራቢያዬ ያሉ የመኪና መከራያ ቦታዎች እንደሚሰሩ አረጋግጥልኝ። | car_rental |
ደብረብርሃን እንዴት ነው መኪና መከራየት የምችለው? | car_rental |
ወደ ትግራይ ክልል ለማደርገው የስራ ጉብኝት ምን አይነት መኪና ከየት ብከራይ እንደሚሻል አሳውቀኝ። | car_rental |
ድሬዳዋ ላይ መኪና በመከራየት እርዳኝ። | car_rental |
ባህርዳር ላይ የመኪና ኪራይ እንዳገኝ ልትረዳኝ ትችላለህ? | car_rental |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.