text
stringlengths
707
989
### Text: ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ዛሬ በአዳማ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳና ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡በተመሳሳይም በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ካሉ ዞኖችና ከተሞች የተውጣጡ ነዋሪዎች ተሳታፊ የሆኑበት የሰላም ኮንፈረንስ በጅማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። በሰላም ኮንፈረንሱ ላይ ከጅማ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉ አባቦር ዞ...
### Text: አቶ አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ በ47 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ትዕዛዝ ተሰጠፍርድ ቤቱ የሶማሌ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ በ47 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግን ምስክሮችን ለመስማት ትዕዛዝ ሰጠ።የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት የሶማሌ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ የ47 ተከሳሾች ጉዳይ ተመልክቷል። በዚህም ፍርድ ቤቱ በተከሳሾች ላይ የአቃቤ ህግ...
### Text: ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል ተብላል በዛሬው ዕለት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡በመጀመሪያ የሚያየው አጀንዳ ሕዝቡንና ቤተ ክርስቲያናን የመጠበቅ ሓላፊነት ስላለበት ቅዱስ ሲኖዶስ የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን ጉዳይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ይመለከተዋል ብለዋል፡፡ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እንዳሉት መግለጫውን የሰጡት አካላት ጉዳዩ...
### Text: ከትላንት የቀጠለ ወይዘሪት ብርትኳንሚደቅሳ የምርጫ ኦፕሬሽንን አስመልክተው ትላንት በሰጡት ማብራሪያ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና እገዛ ላይ ከፍተኛ ተግባራት አየተከናወነ እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡ ሁሉም ፓርቲዎች በእኩል የመወዳደሪያ መድረክ ላይ እንዲገኙ ለማስቻል ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ቢሆንም እስካሁን ፓርቲዎች ሟሟላት የሚገባቸውን ነገር ቶሎ ባለመሟላታቸው ፍጥነታችንን ቀንሶታል ብለዋል፡፡ እንደ ሰብሳቢዋ ገለጻ የምርጫ ኦፕሬሽን ዋናው ተግባር የመራጮች ምዝገባ ሲሆን ይህም የምር...
### Text: በእንሳሮ ወረዳ በ22 ቢሊዮን ዶላር ኢንዱስትሪ ሊገነባ ነው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እሳሮ ወረዳ ዲረሙ ቀበሌ ሰሊላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ22 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የብሄራዊ ሲሚንቶ አክሲዎን ማህበር ለሚ የግንባታ ቁሳቁስ ኢንዱስትሪ ሊገነባ መሆኑ ተሰማ።ዛሬ ለዚህ ግዙፍ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ይጣላል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።አጭር መረጃ ስለ እንሳሮ እንሳሮ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ ካሉት 23 ወረዳዎች እና 4 ከተማ አስተዳደሮች መካከል አንደኛ ዋ ወረዳ ስትሆን ...
### Text: ካቡል በካቡል ኤርፖርት መግቢያዎች ድጋሚ ጥቃት ሊፈፀም እንደሚችል አሜሪካ አስጠንቅቃለች።አሜሪካ ዛሬ ባወጣቸው የደህንነት ማስጠንቀቂያ በካቡል ኤርፖርት አቅራቢያ ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል የሚጠቁም የተለየ እና ተዓማኒነት ያለው ስጋት አለኝ ብላለች። 31 አሜሪካ ኃይሎቿን ሙሉ በሙሉ አስወጥታ የምታጠናቅቅበት የመጨረሻው ቀን ነው።በካቡል የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የመግቢያ በሮቹን ጨምሮ በካቡል አየር ማረፊያ የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ጥቃት እንደሚደርስ አስጠንቅቋል። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደ...
### Text: የደቡብ ክልል የ2012 በጀት አለመጽደቅ ውዝግብ አስነሳ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ላለፉት ስምንት ወራት መሰብሰብ ባለመቻሉ የክልሉን በጀት ያላፀደቀ ሲሆን የ2011 በጀት ላይ በመመስረት የአንድ ወር በጀት ብቻ ታስቦ መለቀቁ የዋጋ ግሽበትን ያላማከለ እና የዞን አመራሮችን ጫና ውስጥ የከከተ ነው ተባለ።የተለቀቀው አንድ አስራ ሁለተኛ በጀት ያለፈው አመት ቀመር ላይ በመመስረቱ መደበኛ ስራዎችን ለማከናወንም ሆነ ለአስቸኳይ ወጪዎች በቂ አይሆንም፡፡ በተጨማሪ...
### Text: ትናንት ሌሊት በደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ መገደሉን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል። በሌሎች ከፍተኛ ተቋማትም ግጭቶች እና አለመረጋጋቶች ይታያሉ። ተማሪዎችም ከግቢ መውጣታቸው እና በየቤተክርስትያናት ተጠልለው እንደሚገኙ ተሰምቷል። የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉሩሙ ዛሬ ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ እንደተናገሩት ተማሪዎችን የማረጋጋት ስራ እየተሰራ ነው ብለዋል። ከአብመድበደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች በስጋት ውስጥ መሆናቸውኖ ተናገሩ። ...
### Text: ኢንጂነር ስመኘው️ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በሰው በደረሰባቸው ጉዳት ህይወታቸው እንዳላለፈና ራሳቸውን እንዳጠፉ የምርመራ ውጤቱ እንደሚያመላክት ፖሊስ ገለፀ።ፖሊስ የኢንጂነር ስመኘውን አሟሟት በተመለከተ በሰጠው መግለጫ ኢንጅነር ስመኘው ራሳቸውን ማጥፋታቸውን የተደረገው የምርመራ ውጤት ያመላክታል ብሏል።ፖሊስ በመግለጫው ሞተው የተገኙበት መኪና ውስጥ የተገኘው ሽጉጥም በእርሳቸው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መሆኑን ገልጿል።በፎረንሲክ ምርመራ በተገኘው ውጤት መሰረትም የሽጉጡ ቀልሃና የተገኘው ...
### Text: ሰበር መረጃአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ነገ፣ መስከረም 92018 ዓም ዝግ እንደሚሆን አስታውቋል።ኤምባሲው ለነገ አገልግሎቱን የሚያቋርጠው በከተማዪቱ ውስጥ በሚካሄደው ግዙፍ ሊሆን ይችላል ባለው ሰልፍ ምክንያት የተጠናከረ ጥንቃቄ ለመውሰድ ሲባል መሆኑን ገልጿል።ቀደም ሲል ተይዘው የነበሩ የቪዛ ቀጠሮዎችና ኤምባሲው ለአሜሪካዊያን ዜጎች ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ለነገ መስከረም 92018 ዓም 19 2018 ተቀጥረው የነበሩ ጉዳዮች በሙሉ የተሠረዙ መሆ...
### Text: ከፍተኛ የስራ ሀላፊ ከሀገር መኮብልለዋል ለ11 ዓመታት ያህል በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የመገናኛ ብዙሃን ፈቃድና ምዝገባ ዳይሮክተሬት0 ዳይሬክተር የነበሩት 0አቶ ሙሉጌታ ሲሳይ መንገሻ 0ካናዳ ቶሮንቶ ጥገኝነት መጠየቃቸው ተሰምቷል።በባለስልጣ መስሪያ ቤቱ የመገናኛ ብዙሃን ፈቃድና ምዝገባ ስራ ላይ ለመሰማራት ለሚፈልጉ ወገኖች ፈቃድ የሚሰጠው እሳቸው የሚመሩት ዳይሮክተሬት እንደሆነ የሚናገሩት ዳይሬክተሩ በተለይ የመንግስት ባለስልጣት ተፅእኖ ይደረግ እንደነበር ገልጠው በተለይም ለ...
### Text: በደሴ 10 በሚሆኑ ምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ተሞልተው ተገኙ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን ወሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አሳውቀዋል።በ10ሩ የምርጫ ጣቢያዎች የተፈጠረውን ጉዳይም ዛሬ በነበራቸው መግለጫ አስረድተዋል።በምርጫ ጣቢያ ደረጃ የውጤት አገላለፅ እንዲሁም የውጤት አመዘጋገብ በትክክለኛው መንገድ ስለመፈፁ የሚረጋገጥበት የራሱ ደረጃ አለው ይህም በስልጣና ላይ ተሰጥቷል ብለዋል።ከእንዚህ ደረጃዎችሂደቶች መካከል የመጀመሪያው በዚያ ጣቢያ ስንት ሰው...
### Text: ️ጥንቃቄ አዘል መረጃ ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ️ከሰሞኑን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ በር አካባቢ የሞተር ላይ ዝርፊያ ተባብሷል።ጆዬ የተባለ ተማሪ የላከልኝን አንብቡትከሁለት ቀን በፊት እኔ እና ጓደኛዬ ወደ ግቢ ልንገባ ወደ በሩ ለመድረስ 100 ሜትር ሲቀረን ከጓደኛዬ እጅ ላይ አዲስ ቅርብ ጊዜ የተገዛ ላፕቶፕ በሞተር ላይ የነበሩ ሰዎች ነጠቁት ወዲያውም ተሰውሩብን ሰውም ሊተባበረን አልቻለም። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክቴን አስተላልፍልኝ። እኛ...
### Text: ከፍተኛጥንቃቄእያደረጋችሁ ጎንደር ኮሚኒኬሽንበጎንደር ከተማ ውስጥ ከ31000 ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖት በቁጥጥር ስር መዋሉ የ3ኛ ዋና ፖሊስ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።ሃሰተኛ የብር ኖቶች የተያዙት በከተማ አስተዳደሩ በማራኪ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ኮሌጅ ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው።ሃሰተኛ የብር ኖቶች በፀጥታ ሃይል በተደረገ ክትትል ትላንት ጥቅምት 9 ቀን 2013 ከጧቱ 2 ስዓት ላይ መያዙ ተገልጿል።የድርጊቱ አስፈፃሚዎች እንዲሁም ተባባሪዎቻቸው ፖሊስ እየተከታተላቸው መሆ...
### Text: ሀገርን ማክበር የሚለው ሀሳብ የሚጀምረው የሀገርን ህግ ከማክበር ነው ወሮ ሰላማዊት ካሳየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ያወጣውን ክልከላ የሚተላለፉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ መንግስት አሳሰበ።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ከቀናት በፊት ማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን፣ የጦር ሜዳ ውሎዎችን እና ውጤቶችን በተመለከተ፣ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ሥልጣን ከተሰጠው አካል ውጪ፣ በየትኛውም የመገናኛ አውታር መስጠትና ማሰራጨት ክልክል ነው።በየግንባሩ የሚገኙ የሲቪል እና ወታደራዊ...
### Text: አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ግጭትን በመሸሽ ወይም በማምለጥ ከቶውንም ለውጥ አናመጣም። የተሻለ አገርና ቤትም አንገነባም። ብዙ ጊዜ ግጭትና ግፊት የሚመጣው አለቅጥ ምቾት ከመፈለግና በተቃራኒው በጎረቤታችን ያለው ልዩ ምቾት በሚፈጥርብን ቅንዓት ነው። ግጭት ለምን ተነሳ አይባልም ። ጉርብትና በራሱ፣ አብሮ መኖር በራሱ፣ የሚያማዝዘው ቅራኔ አይጠፋምና። ግጭት እንዴት ሊነሳ ቻለ ብሎ መፍትሔውን መፈለግና እንዴትነቱን ማጤን ከአስተዋይ ልብ ይጠበቃል። አሁን ከእኛ የሚፈለገው ይህ ነው። የሰው ...
### Text: ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ አሁንም በቁጥጥር ስር ያሉ ሰዎች በአፋጣኝ ይለቀቁ ኢሰመኮየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢሰመኮ የኢፌዲሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ከጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓም ጀምሮ ተግባራዊ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ለሕዝብ ተወካዮች ምቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ አበረታች እርምጃ መሆኑን ገልጿል።ኮሚሽኑ ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት የነበረው ሁኔታ በመሻሻሉና የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ በሰብአዊ መብቶች ላይ የሚፈጥረውን ተጽዕኖ ከ...
### Text: የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት በሰላማዊመንገድ ለመፍታት ሰላማዊ ድርድሮች እንዲጀመሩ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫ አስቀመጠ።በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ላይ የተፈጠሩ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያስችል ዉይይት በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና በማእከላዊ ኮሚቴዉ መካሄዱን የፍትሕ ሚኒስትርና የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ዶር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ አስታወቁ።ዶር ጌዲዮን ፓርቲው ሰላማዊ ውይይት ለማድረግ ዉሳኔ አሳልፏል ብለዋል። ሚኒስትሩ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ...
### Text: በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ አዛዥ ጄኔራል ሙዘይ መኮነን እንደተናገሩት በባሌ ሮቤ፣ ዶዶላ፣ አዳማ እና ሌሎችም አካባቢዎች ከክልሉ የፀጥታ ኃይሎች፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በቅንጅት እየሠሩ በመሆናቸው አንጻራዊ ሠላም እየታዬ ነው፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ከጥቅምት 162012 ዓም ጀምሮ አዲስ ግጭት እንዳልተከሰተም ነው ጄኔራል ሙዘይ ያስረዱት፡፡ሠራዊቱ እያደረገ ባለው ጥረትም በዶዶላ ከተማ በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው ያሉትን ጨምሮ በሌ...
### Text: ማንኛውም ዜጋ የፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ከቀበሌ መታወቂያ በተጨማሪ የልደት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት የልደት ምስክር ወረቀት ከየት ይወጣል ለህፃናት የልደት ምስክር ወረቀት ለማውጣት ከወላጆች አንዱ በነዋሪነት የተመዘገበቡበት ቀበሌ ሁለቱም ወላጆች ህፃኑኗን ይዘው በመቅረብ ማውጣት ይችላሉ፡፡ ከ18 አመት በላይ የሆነ ሰው ለተለያዩ አገልግሎቶች የልደት ምስክር ወረቀት በሚፈልግበት ጊዜ በነዋሪነት ወደተመዘገበበት እና መታወቂያ ወደተሰጠበት ቀበሌ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ፅቤት ...
### Text: በመንግስት ጥሪ እየተደረገ ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው ዝግጅቶች መላ ቢፈለግላቸው መልካም ነው እንላለን።ፎቶው ዛሬ ጠዋት ሐና አካባቢ የነበረ የፅዳት ዘመቻ ለማድረግ የተሰባሰቡ ሰዎችን የሚያሳይ ነው። ማስክ ያላደረጉ አንዳንድ ሰዎችም ጭምር ነበሩበት።ከቅርብ ጊዜ ወደህ እያየን ያለነው አንዳንድ እንቅስቃሴ መንግስት ራሱ ለወረርሽኙ እየሰጠ ያለው ትኩረት ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ እየመጣ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።ዝግጅቶች መቅረት የለባቸውም ከተባለ በጤና ባለሞያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ሳያጓድሉ መፈፀም ...
### Text: የአሜሪካ ጦር ከሱማሊያ እንዲወጣ ታዘዘ።የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሁሉም የአሜሪካ የጦር ኃይል አባላት በ2021 መጀመሪያ ወር ላይ ሶማሊያን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጡ።0700 የሚሆኑ የአሜሪካ ሠራዊት አባላት እንዲወጡ የታዘዘው ተመራጭፕሬዚደት ጆ ባይደን ቃለ መሃላ ከመፈጸማቸው አምስት ቀናት ቀደም ብሎ ጃኑዋሪ 15 ነው።ይህ በሶማሊያ ይሰጥ የነበረውን ስልጠናና ይካሄድ የነበረውን ፀረሽብር ተልዕኮ ፋይዳ አስመልክቶ ባልበረደው ክርክር ላይ ግለትን ጨምሯል።በሶማሊያ የአሜሪካ ጦ...
### Text: የፊቼ እሴቶች በሀገሪቱ ያሉ መቃቃሮችን በመፍታት የነገይቱን ኢትዮጵያ ብሩህ ለማድረግ ጥቅም ላይ መዋል እንዳሉባቸው ተነገረ።የፊቼ የመጀመሪያው ቀን የሆነው ፊጣሪ በተለያዩ ስርዓቶች ሲከበር ውሏል፡፡ የተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና ግለሰቦችም የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባደረጉት ንግግር እንደጠቀሱት የፊቼ ጨምበላላ እሴት የሆነውን ይቅር መባባልን በመጠቀም በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ ያሉ መቃቃ...
### Text: በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ጸብ ሕይወት አጠፋበሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ጸብ የአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፉን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። ትናንት ምሽት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተከሰተው ጸብ የአንደኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሕይወት ማለፉን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አየለ አዳቶ ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ገልጸዋል።የተማሪው አስክሬን በአዲስ አበባ ምንሊክ ሆስፒታል ምርመራ ከተደረገለት በኋላ ወደ ትውልድ ስፍራው ወልዲያ መላኩንም የጽሕፈት ቤቱ ኃ...
### Text: የሱዳን እና ግብፅ ነገር የግብፅ ጦር አዛዥ ካርቱም የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካይሮ ናቸው።ካርቱም ላይ ሰኞ ወደ ካርቱም ያመሩት የግብፅ ጦር አዛዥ ሌጀ ሞሀመድ ፋሪድ ከሱዳን አቻቸው ሌጀ ሞሀመድ አል ሁሴን ጋር የተለያዩ ወታደራዊ ስምምነቶችን ፈፅመዋል።የግብፁ ጦር አዛዥ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ግብፅ እና ሱዳን ተመሳሳይ ብሄራዊ የደህንነት ስጋት ተደቅኖባቸዋል በጋራ መስራት የሚገባን ጊዜ አሁን ነው ብለዋል። እንዲሁም ሱዳን ለምታቀርብልን ወታደራዊ ነክ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ ለመስጠ...
### Text: በውጤት እና መቁረጫ ነጥቡ ዙሪያ አስፈላጊው ማብራሪያ እንዲሰጥ ለሚኒስቴር መስሪያቤቱ ጥያቄ አቅርቤ ምላሽ እየጠበኩ ነው የአበክመ ትቢሮየአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 ዓም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የፈተና በውጤት እና መቁረጫ ነጥቡ ዙሪያ አስፈላጊው ማብራሪያ እንዲሰጥ ለሚኒስቴር መቤቱ ጥያቄ አቅርቤ ሚኒስቴር መቤቱ ዛሬ ተገቢው ማብራሪያ እንደሚሰጥ ገልጾልኛል ሲል አስታውቋል።ቢሮው ብሔራዊ ፈተና በሁለቱም ዙር በሰላማዊ መንገድ እንዲሰጥ የሚፈለግብንን ሁሉ አድርገናል። ከ...
### Text: ከ15 ሺ በላይ ጥይቶች ተያዙ ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ በድብቅ ሊገቡ የነበሩ 21 ሽጉጦችና ከ15 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ አስታወቀ።በጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ የሰራባ ኬላ አስተባባሪ ኮሎኔል ብርሃነ መብራት ለእንደተናገሩት የጦር መሳሪያና ጥይቶቹ የተያዙት ከጭልጋ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው ሰራባ በተባለው የመቆጣጠሪያ ኬላ ነው።የጦር መሳሪያዎቹንና የክላሽ ጥይቶቹን በድብቅ ጭኖ የተገኘው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 2121...
### Text: የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት️የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በያሬድ ዘሪሁን፣ በተስፋዬ ኡርጌና ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ ፓሊስ የጠየቀውን 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ።ተጠርጣሪዎቹ በዛሬው እለት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ነው የቀረቡት።ፍርድ ቤቱ በያሬድ ዘሪሁን ላይ ከህዳር 26 2011 ጀምሮ ታሳቢ የሚሆን የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል።እንዲሁም በተስፋዬኡርጌ ላይ ፍርድ ቤቱ ከህዳር 24 2011 ጀምሮ ታሳቢ የሚሆን የ14 ቀን ተ...
### Text: በመቂ ከተማ መትረየስን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ በምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ መቂ ከተማ መትረየስን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ጥይቶችን መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር አስቻለው አለሙ እንደገለጹት የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በዱግዳ ወረዳ መቂ ከተማ ቀበሌ 03 ውስጥ ነው።ኮማንደር አስቻለው እንዳሉት የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት የወረዳው ፖሊስ ከፍርድ ቤት የፍትሻ ትዕዛዝ በማውጣት በሁለት ...
### Text: ጠሚር አብይ የኖርዌይ እና የአለም አቀፍ ሚድያ ጋዜጠኞችን ቢያገኙ ምኞቴ ነበር የኖቤል ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር የኖቤል ሽልማት ፕሮግራም ረዥምሰፋ ያለ ነው። ለአንድ የሀገር መሪ ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ መካፈል አስቸጋሪ ነው፣ በተለይ ሀገር ውስጥ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ባሉበት ወቅት የጠሚሩ ፕረስ ሰክረታሪ ቢለኔ ስዩምየኖርዌይ የኖቤል ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ኦላቭ ጆልስታድ ጠሚር አብይ ከአምስት ቀን በሁዋላ ሽልማታቸውን በሚቀበሉበት ወቅት ጥያቄዎች የሚጠየቁበት ፕሮግራም ላይ...
### Text: የህወሓት መግለጫ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየትትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አምዶም ገብረስላሴ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሄደውን አስቸኳይ ጉባኤ ሲያጠናቅቅ ባወጣው የአቋም መግለጫ ውህደቱን አልቀበልም፣ ከኢህአዴግ የጋራ ሀብት እካፈላለሁ ማለቱንና በውስጥ እንቅስቃሴዎች እርምጃ እወስዳለሁ ማለቱን ሰምቻለሁ ሁኔታው ወደግጭት የሚያስገባ ይመስላል። በአጠቃላይ የህወሓት መሪዎች ኢህአዴግ በመፍረሱ ከፍተኛ ቁጭት እን...
### Text: አፋጣኝ ፍትሕ ስጡን እና ከእስር ቤት ወጥተን ለምርጫው አስተዋፅኦ ማድረግ እንፈልጋለን አቶ እስክንድር ነጋየባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባልደራስ አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል ፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ትላንት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት ቀርበው ነበር።ፍርድ ቤቱ ብይን መስጠት የሚችለው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ ካወቀ በኋላ እንደሆነ በመጥቀስ ለሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። አቶ እስክንድር ነጋ አሁንም እድሎች ሙሉ በሙሉ አላለፉም...
### Text: የብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባለቤት ወሮ መነን ኃይሌ ምን አሉ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በአዲስ አበባ ከቤታቸው እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም።ይህን ተከትሎ ባለቤታቸው ወሮ መነን ኃይሌ ለቢቢሲ አማርኛው ክፍል በሰጠቱ ቃል የሚከተለውን ብለዋል ትናንት ሰኞ ግንቦት 082014 ዓም ከቤታቸው 5፡15 አካባቢ የወጣው ከጓደኛው አቶ ዮሐንስ ቧያለው ጋር ቀጠሮ እንደነበረው ገልጾ ነው።ከዚያ በኋላ ግን ወደ ቤት አልተመለሰም ደጋግመን ወደ ተንቀሳቃሽ ስልኩ ብንደውልም ምላሽ አላገኘንም...
### Text: ኦሮሚያ ፖሊስ️በሻሸመኔ ከተማ ዛሬ በተጠራ የድጋፍ ስልፍ በተከሰተ ግርግር እና መጨናነቅ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በግርግሩ በሰው አካልና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱንም ገልጿል።ኮሚሽኑ በህዝቡ አስተባባሪነት ለድጋፍ ሰልፍ በውጡ ዜጎች ላይ በተከሰተ አለመረጋጋት በተፈጠረው መገፋፋትና መጨናነቅ የሰው ህይወት ማለፉንና ንብረትነቱ የሻሸመኔ አስተዳደርና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት የሆነ አንድ መኪና መቃጠሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል አለማ...
### Text: ነሃሴ 262012 ዓምየኢትዮጵያ የኮቪድ19 መረጃዎች 2 በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2215 የላብራቶሪ ምርመራ 108 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ቤንች ሸኮ ዞንበቫይረሱ ከተያዙት መካከል፡ ከጋሞ 31 24 ከአርባምንጭ ከተማ ፣ 3 ከአርባምንጭ ዙሪያ፣ 2 ከላንቴ፣ 1 ከሼሌ እና 1 ቻኖ ሚሌ ፣ ከወላይታ 16 8 ከቦሎሶ ሶሬ ፣ 2 ከሶዶ ከተማ፣ 2 ከኪንዶ ኮይሻ፣ 2 ከዳሞት ዎይዴ፣ 1 ከዳሞት ጋሌ እና 1 ከሶዶ ዙሪያ፣ ከጎ...
### Text: የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተከርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሴቶችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል በርካታ ስራዎችን ታከናውናለች፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ሀገረስብከት የልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ሴቶች የስራ ተወዳዳሪነትን ማሻሻል ለተሻለ የስራ እድል ተጠቃሚነት በሚል መነሻ ሃሳብ ጥናታዊ ፕሮጅክት ለማካሄድ በሀገር አቀፍ ደረጃ ማቀዷን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቃለች።የጥናቱ ዋነኛው ዓላማ ምሩቃን ሴቶችን በስራ ዝግጁ...
### Text: የትግራይና የአማራ አጎራባች ወረዳዎች የአሸንዳና አሸንድዬ በዓልን በጋራ ሊያከብሩ ነው የትግራይና የአማራ ክልል ዘጠኝ አጎራባች ወረዳዎች የአሸንዳአሸንድዬ በዓልን በጋራ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው። የበዓሉ ዋናው ባለቤት የሆኑት ልጃገረዶች፣ የሚመለከታቸው አካላትና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሰጡት አስተያየት በዓሉን በጋራ ማክበራቸው በሁለቱም ክልል ሀዝቦች ለዘመናት የቆየውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር ለማድረግ ነው።የትግራይ ማእከላዊ ዞን የቆላ ተምቤን ወረዳ ...
### Text: አዲስ ተገኘ የተባለው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለዓለም ሀገራት ስጋት እየሆነ ነው።ከ40 በላይ አገራት ከ ወደ አገራቸው የሚደረጉ በረራዎችን አግደዋል።የአውሮፓ ሕብረት አባል አገራት በዚህ ዙሪያ የጋራ ፖሊሲ ለማውጣት እየተወያዩ ነው።ዴንማርክ ውስጥ አዲሱ የቫይረስ ዝርያ በመታየቱ ስዊድን ወደ ዴንማርክ የሚደረግ ጉዞ አግዳለች።ዝርያው በከፍተኛ ሁኔታ የሚሰራጭ ነው። በከፍተኛ ደረጃ ጎጂ ስለመሆኑ ግን እስካሁን የተገኘ መረጃ የለም።የዓለም ጤና ድርጅቱ ማይክ ራየን አዲሱ የቫይረስ ዝርያ ...
### Text: ቅሬታ️በአማራ ክልል ዞኖች ውስጥ የምንገኘው በውሃ መስኖና ኢነርጅ መምሪያ የመስኖ ቡድን ሰራተኞች መዋቅሩ ይስተካከላል እየተባልን ከ3 ዓመታት በላይ ያለስራ በነፃ ደሞዝ እየተከፈለን ቆይተናል። በተደጋጋሚ ለአማራ ውሃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ ብናመለክትም ምላሽ የሚሰጠን አላገኘንም፡ በሰራተኞችም ሆነ በመምሪያ ሃላፊዎች የመስኖ ቡድንን ወይ መዋቅሩን አስተካክሉት ካለበለዚያ ቡድኑን አጥፉት የሚል ጥያቄ በየመድረኩ ቢነሳም ይሄ ከእኛ አቅም በላይ ነው የሚል ምላሽ ነው የሚሰጠው፡፡ ይህ የመስ...
### Text: ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲሰላም ጽግሽ ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ነው ምጽፍልህ። ትላንት ግቢው የለቀቀው ማስታወቂያ ያለው ችግር በጣም ቀላል እንደሆነ ሰለሚያስረዳ ነው ይህን ልጽፍልህ የተገደድኩት። በግቢው ለ11 ቀን ያህል ውሀ ጠፍቶ ነበር። እናም እኛ መጀመሪያ በሰላማዊ መንገድ ነበር ሰልፍ ወጥተን የጠየቅናቸው ከዛ በላያችን ላይ ልዩ ሃይል እና መከላከያ ላኩብን። ኑ ብሎ በአደራ የተቀበለህ አስተዳደር ባንተ ላይ እንዲህ ሳደርጉብህ ማየት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አልነግርህም። ደሞ ልዩ ሀይሎች ዶር...
### Text: ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በምርጫ ለመሳተፍ እጩ ሆኖ ለመቅረብ የያዙትን ሃሳብ እንደሰረዙ ገለፁኡስታዝ አቡበከር አህመድ በዛሬው ዕለት በይፋዊ የማዕበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት በምርጫ 2013 እጩ ሆኖ ለመቅረብለመመዝገብ የያዙት ሃሳብ መተዋቸውን አስታውቀዋል።በምርጫ 2013 ሂደት በግል ተነሳሽነት እና በቀረቡላቸው ጥያቄዎች መሰረት በምርጫ ተሳታፊ ለመሆን ሲያሰቡብት መቆየታቸውን ገልፀዋል። ለምን ምርጫ የመወዳደር ሃሳባቸውን ተዉት ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እንደገለፁት ከሆነ ከ...
### Text: ስራ ዝግ ሆኖ ይውላል ነገ መስከረም 20 የሚካሄደው ምርጫን እንዲሁም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ ተከትሎ ስራ ዝግ ሆኖ እንደሚውል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አሳውቋል።ስራ ዝግ ሆኖ የሚውለው በሐረሪ ክልል፣ በሶማሌ ክልል፣ በደብብህ ክልል በምእራብ ኦሞ ዞን፣ በደቡብ ኦሞ ዞን፣ በቤንች ሸኮ ዞን፣ በሸካ ዞን፣ በጌዲዮ ዞን፣ በሃድያ ዞን፣ በጉራጌ ዞን፣ በጋሞ ዞን፣ በካፋ ዞን፣ በወላይታ ዞን ፣ በዳውሮ ዞን፣ በባስኬቶ ልዩ ወረዳ እና በኮንታ ልዩ ወረዳ ነው። ...
### Text: ኢትዮጵያ በሀገራችን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ለ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ እና ከተማ አቀፍ ፈተና ይቀመጣሉ።ፈተናው በክልሎች እንዲሁም በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሰኔ 26 እና ሰኔ 27 2015 ዓም እንደሚሰጥ ከየክልሉ ትምህርት ቢሮዎች ያገኘነው መረጃ ያሳያል።በዘንድሮው ዓመት በሚሊዮን ሚቆጠሩ ተማሪዎች ፈተናው ላይ የሚቀመጡ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ግዙፎቹ የኢትዮጵያ ክልሎች ኦሮሚያ እና አማራ በድምሩ ከ830 ሺህ በናይ አማራ 347666 ኦሮሚያ 48...
### Text: ዶር አብይ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር ላነሱት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ️1 ጥያቄ እነ ለምን ገቡ ሉአላዊነታችን ተደፈረ◾️መልስ ደሃ ሀገር ምን ሉአላዊነት አላት ሉአላዊነት የምድር ብቻ አይደለም። የአየር ክልላችን ላይ የሚፈነጭ ብዙ ነው። የሳይበር ሴኩሪት አለ እኔ የማደርገውን ጎርጉረው ያገኛሉ። የኔን ውሎ የማያውቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። የዚህ ሀገር ምርመራ ከወገንተኝነት የፀዳ አይደለም። አግዞናልግን ውስጣችንን አላሳየነውም። በ የሚነጫነጩትንም እስቲ ለምን ብለህ ጠይቃቸው።2 ጥያቄ...
### Text: በኢትዮ ኤፍ ኤም 1078 ልዩ መረጃ ላይ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ ስለሆነ ሊታርም ይገባል ሲሉ የአፋር የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ጋአስ አህመድ ለ ተናግረዋል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ጋአስ አህመድ ለ በላኩት የድምፅ መልዕክት ተከታዩን ብለዋል በሬድዮ ጣቢያው የተሰራጨው መረጃ ትክክል አይደለም ሶስቱ ከተማ የሚባሉት በሱማሌ ክልል ቁጥጥር ስር የነበሩ አልነበሩም የ ዞኖች ሲመሰረቱ አመሰራረታቸው ከኮብትሮባንድ ጋር የተያያዘ ስልነበር በሁለቱም በኩል እንዳይተዳ...
### Text: በእኔ ደረጃ በአደባባይ የሚሰደብ ጠሚ የለም ዶር አብይ ከሰሞኑን በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ከህዝብ ጋር ውይይት ያደርጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ አህመድ ተከታዩን ሲናገሩ ተደምጠዋልአሁን ወጥቶ ሚሳደበውን ወጥቶ ሚራገመውን ሁሉ ሰድበን፣ ሁሉ አስረን እንችለዋለን በኢትዮጵያ ውስጥ እንደምታውቁት በኔ ደረጃ በአደባባይ ሚሰደብ ጠቅላይ ሚኒስትር የለም።ድሮ ተሳድባችሁ ሳይሆን ልትሳደቡ አስባችኃል ተብላችሁ ትታሰሩ ነበር። አስባችኃል ያልኩት ቀልድ አይደለም ድምፃችን ይሰማ እኮ እንዲህ አስባች...
### Text: ሰላም ሚኒቴር️በምንጃር ሸንኮራ እና ፈንታሌ ወረዳዎች አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በቁጥጥር ስር መዋሉን የሰላም ሚኒስቴር ገለፀ፡፡በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ እና በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ መካከል አሞራ ቤት በምትባል ቀበሌ እንስሳትን ውሃ በማጠጣት ሂደት የተፈጠረው ግጭት በዛሬው ዕለት በቁጥጥር መዋሉን በሚኒስቴሩ የግጭት አፈታት ዳይሬክተሩ አቶ ኃይለአብ ጌታቸው ለ ተናግረዋል፡፡ዳይሬክተሩ እንዳስታወቁት በአዋሳኝ አካባቢዎቹ ...
### Text: 7ኛው የበጎ ሰው ተሸላሚ እጩዎች ታወቁለ7ኛው የበጎ ሰው ሽልማት 291 ሰዎች ተጠቁመው 27 እጩዎች ለዳኞች ውሳኔ ቀርበዋል ከእነዚህም መካከል በመምህርነት ዘርፍ 1ኛ ፕሮፌሰር ሽታዬ አለሙ2ኛ ወሮ ህይወት ወልደመስቀል3ኛ ዶር መስከረም ለቺሳ በሳይንስ ህክምና፣ቴክኖሎጂ፣ፊዚክስ፣ምህንድስና፣ኬሚስትሪ፣አርክቴክቸር፣ወዘተ 1ፕሮፌሰር ለገሰ ነጋሽ2ኛ ፕሮፌሰርሰብስቤ ደምሴ3ኛ ዶክተር ታደለች አቶምሳ በኪነ ጥበብሥነ ጥበብ፣በፎቶ ግራፍ ዘርፍ 1ኛ አቶ ሚካኤል ፀጋዬ2ኛ አቶ በዛብህ አብተ...
### Text: አጫጭር መረጃዎች ሳዑዲ አረቢያ ባለፉት 24 ሰዓት 1132 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ሪፖርት አድርጋለች። እስካሁን በአንድ ቀን ከተመዘገቡት ኬዞች ከፍተኛው ነው። በሳዑዲ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 8274 ናቸው። በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት 1374 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል በ26 ቀን የተመዘገበ ዝቅተኛው ኬዝ ነው። እንዲሁም 73 ሰዎች በአንድ ቀን ሞተዋል በ38 ቀናት የተመዘገበ ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ነው። በስፔን የእንቅስቃሴ ገደብ እስከ 9 ተራዝሟል። በፈረንሳይ ባለፉት 24...
### Text: ነሃሴ 182012 ዓምየኢትዮጵያ የኮቪድ19 መረጃዎች 1 በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 602 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።አጠቃላይ በአፋር 825 በቫይረሱ የተያዙ 231 ያገገሙ በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 630 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በኮቪድ19 መያቸው ተረጋግጧል። በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3514 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 236 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።በ...
### Text: ስለሱዳን እና ግብፅ ወታደራዊ ስምምነት ኢትዮጵያ ምን ትላለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሰሞኑ ሱዳን እና ግብጽ ሰሞኑን ባደረጉት ወታደራዊ ስምምነት ዙሪየ ተጠይቀው ለኢፕድ ምላሽ ሰጥተዋል።ሱዳንም ሆነ ግብጽ ልአላዊ አገር ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ የፈለጉትን አይነት ስምምነት የማድረግ መብት እንዳላቸው እና ኢትዮጵያም እንደማይመለከታት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፀዋል።አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ልአላዊ አገራት የሚያደርጉት ስምምነት እኛ ምንም አይመለከተንም። የሱዳ...
### Text: የኢትዮጽያ የሚድያ ህግ ከሴቶችና ህጻናት መብቶች አንጻር በሚል ርዕስ ከሚድያ አካላት እና ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።በአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ላይ የኢትዮጵያ የሚድያ አዋጅና ድንጋጌዎቻቸው ከሴቶች እና ህጻናት ጥበቃ አንጻር የተቀመጡት ድንጋጌዎች የቀረቡ ሲሆን ቢሮው የሰራቸውንና በመስራት ላይ ያለው ስራ ቀርቧል።ቢሮው ለዓመታት ስትደፈር ስለቆየች ሴት በአባታቸው ስለተደፈሩ ልጆች ተገለው ...
### Text: ስለ ሀገሬ ምን ያህል አውቃለሁ ፊቼ ጨምባላላ የሲዳማ ሕዝብ የጨረቃና ከዋክብትን አቀማመጥ በማጥናት አዲስ ዓመት ያከብራል ይኸው በዓል ፊቼ ጨምበላላ ነው የሚባለው። እንደ ሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ፊቼ ጫምባላላ መከበር ከጀመረ ከ1800 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል።በዓሉ የሲዳማ ሕዝብ ማንነቱን ከተረዳበት ጊዜ አንስቶ በድምቀት ሲከበር ቆይቷል አሁንም እየተከበረ ይገኛል።ፊቼ ጨምበላላ በዓል የሚከበርበት ቋሚ ቀን የለውም። በዓሉ የሚከበርበት ቀን በአያንቱዎች ጥቆማ መሰረት ነው የሚቃረጠ...
### Text: መስከረም 12013 ዓምየኢትዮጵያ የኮቪድ19 መረጃዎች 1 በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 918 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮቪድ19 መያቸው ተረጋግጧል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 181 የላብራቶሪ ምርመራ ተራደርጎ 142 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።በቫይረሱ የተያዙት 44 ከማንዱራ 17 ከአሶሳ 18 ከብልዲግሉ 28 ከካማሽ 13 ከባምቢስ ስደተኛ መጠለያ ይገኙበታል። በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 649 የላብራቶሪ ም...
### Text: በኢትዮጵያ 3ኛው ዙር የኮቪድ19 3 ወረርሽኝ እየጀመረ መሆኑን የሚያሳዩ ምልክቶች እየታዩ ነው።በተለያዩ የዓለም ሀገራት መረጃዎች እና ጥናቶች እንደሚያሳዩት 3ኛው ዙር 3 የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከሰቱ ታውቋል። ለዚህም እንደ ምክንያት የሚጠቀሰው ደግሞ የኮቪድ19 ዴልታ ቫይረስ ነው። በሀገራችን የኮቪድ19 የዴልታ ቫይረስ መኖሩ ባይረጋገጥም የሶስተኛ ዙር 3 ወረርሽኝ መከሰቱን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየት ጀምሯል።በአማካኝ በቀን በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች እንዲሁም ወደፅኑ ህሙማን ክፍል...
### Text: የሊቀመንበሬ እስር በፓርቲው ባላቸው ኃላፊነት አይደለም ኢዜማየኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ኢዜማ የፖርቲው ሊቀመንበር ዶር ጫኔ ከበደ በቁጥጥር ስር የዋሉት በፓርቲው ባላቸው ኃላፊነት ሳይሆን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረት በኮማንድ ፖስቱ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ መሆኑን ገልጿል።ከሊቀመንበሩ እስር በኋላ የብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው መስከረም 19 ቀን 2016 ዓም አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጉን የጠቀሰው መግለጫው ከድርጅቱ ዓላማ እና የትግል መስመር ባፈነገጠ መንገድ በሚንቀሳ...
### Text: አሜን በሉህይወት አስቸጋሪ ብትሆንና የሰራኸው ሁሉ ባይሳካ እንኳን አሜን በል ምክንያቱም የተሻለ ቀንና አዲስ የሂወት ምእራፍ ዛሬ ስለተሰጠህ ያልተሳካልህና አስቸጋሪ የሆነብህን ሁሉ በዛሬው አዲስ ቀን መቀየርና ማስተካከል ትችላለህና።ፍቅረኛሽ ጥሎሽ ቢሄድና እሱን መመለስ ወይም መታረቅ የማይቻልበት ሁኔታ ቢፈጠርም አሜን በይ ምክንያቱ እሱ ያንቺ አይደለም ማለት ነው። አንቺ የአቅምሽን ጥረሻልሁኔታዎች ግን ሊመለስ እንደማይችል ነገሩሽ።ዋው ዛሬ ደሞ እንዴት ደስ የሚል አዲስ ቀን በሂወትሽ ላይ...
### Text: በ187 የአለም ሀገራት የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ለ1 ሰዓት ጨለማ ሆኑየአየር ንብረት ለውጥ ጉዳቶችን ለማስገንዘብ የዓለም ከተሞች ለአንድ ሰዓት ያህል ጨለማ ሆኑ። የአየር ንብረት ለውጥ በከባቢ ላይ በሚያመጣው ከፍተኛ ጉዳት ላይ ህብረተሰቡ ግንዝቤ እንዲኖረው ለማስቻል በ187 የዓለም ሃገራት የሚገኙ ትላልቅ ከተሞች ለአንድ ሰዓት ያህል ጨለማ ውስጥ ቆይተዋል፡፡ ይህ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሂደት በየዓመቱ የሚከናወን ሲሆን የብዝሃ ህይወትን ከመጥፋት ለመታደግ ሁሉም የድርሻውን እንዲጠዋ ተጠይቋል፡፡...
### Text: አሳዛኝ ዜና️በምሰራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ መርመርሳ በተባለው አካባቢ ዛሬ ጠዋት0 ባጋጠመው የተሽከርካሪዎች ግጭት የአስር ሰዎች ህይወት ማለፉን0 ፖሊስ አስታወቀ።የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር አስቻለውዓለሙ እንደገለፁት ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ተኩል አከባቢ አደጋው የደረሰው ከአዋሽ ሰባት0 ኪሎ ከተማ016 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ አዳማ ሲጓዝ የነበረ ሃይሩፍ የህዝብ ማመለለሻ ተሽከርካሪ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ይጓዝ0 ከነበረ ዋልያ አገር አቋራጭ የህዝበ...
### Text: ጠቁሙ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓም ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265 2014 ማጽደቁ ይታወሳል፡፡በአዋጁ አንቀጽ 12 ንዑስ አንቀጽ 1 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የዕጩ ኮሚሽን አባላትን ከህዝብ፣ ከፖለቲካ ድርጅቶች ና ከሲቪል ማህበራት እንደሚቀበል ተደንግጓል፡፡ በዚህም መሰረት የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ መቀበያ ጽቤት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቋቁሟል፡፡በአዋጁ አ...
### Text: ስራ ፈጣሪዎችን ከባለሀብቶች ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ስሙኒ ምንድነው እንዴትስ ላግኘው ትላንት ስሙኒ የተሰኘ ኩባንያ ከኮካ ኮላ ቢቭሬጅስ አፍሪካኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ስራ ፈጣሪዎችን ከባለሀብቶች ጋር የሚያገናኝ በመተግበሪያ እንዲሁም በድህረገጽ በይፋ አስጀምረዋል።ስሙኒ የሥራ ፈጠራ ባለቤቶችንና ባለሃብቶች ማገናኛ በስራ ፈጠራ ስነምህዳር ውስጥ ያሉ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚገናኙበት እና የሚተሳሰሩበት የኦንላይን መድረክ ነው።መድረኩ የውጭ ኢንቨስተሮች በሀገር ቤት ስታር...
### Text: በሰበብ አስባብ ግጭት አያስፈልግም፣ እንደ ኢትዮጵያ ዓይነት ለውጥ ውስጥ ላለ አገር አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ነገር ነው ታስሮ የተፈታውም ድጋሜ ይገባል አይገባም ድንጋይ ወርውሮ ይሞክራል፣ ዴሞክራሲ ዝም ብሎ የተከፈተ ስለሚመስል ሰው ራሱን ለመግራት ይቸገራል፡፡ ነገር ግን ይህ ጉዳይ ወደ ሁለት ነገር ነው የሚያመራው፡፡ አንደኛው በብስለት መብትን መጠየቅና ግዴታን መወጣት ድንበር እንዳለው አውቀን ወደተሻለ ዴሞክራሲ የሚያሸጋግረን ይሆናል፣ ወይም ደግሞ የለየለት ...
### Text: ኢዜማ ያለምንም ህጋዊ መሰረት ንብረቶቻችንን እየተጠቀመ ስለሆነ ሊመልስልን ይገባል ኢዴፓ በህገወጥ መንገድ የያዝሁት ምንም ንብረት የለም ኢዜማየኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ ከኢዴፓ አፈንግጠው በወጡ አራት አባላት የተሰጠውን የፓርቲው ንብረቶች ያለምንም ህጋዊ መሰረት እየተጠቀመ ስለሆነ ሊመልስልን ይገባል ሲል ኢዴፓ ጥሪ አቅርቧል ኢዜማ በበኩሉ በህገወጥ መንገድ የያዝሁት ምንም ንብረት የለም ብሏል፡፡ከኢዴፓ አፈንግጠው የወጡ አራት ግለሰቦች በምርጫ ቦርድ ፍፁም ህገወጥ የሆነ...
### Text: የብር የምንዛሬ ለውጥ ሊደረግ ነው የሚናፈሰው ወሬ ሁሉ ሀሰት ነው አቶ ማሞ ምህረቱበኢትዮጵያ የገንዘብ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ሊደረግ ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል።የባንኩ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ማብራሪያ እስከዛሬ ድረስ እስካሁን ድረስ በአንድ ጊዜ የሚደረግ የብር የምንዛሬ ተመን ለውጥ ለማድረግ የተደረገ ውይይትም፣ የተወሰነ ውሳኔ ፈፅሞ የለም ብለዋል።የብር የምንዛሬ ለውጥን በተመለከተ የተ...
### Text: ጦላይ️በጦላይ ስልጠና ላይ ባሉ የኦነግ አባላት ላይ ምንም አይነት የከፋ ጉዳት አለመድረሱን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ስልጠና ላይ ያሉ የኦነግ አባላት የገጠማቸውን የጤና እክል መነሻ ምን እንደሆነ ፖሊስና የሚመለከታቸው አካላት ምርመራ እያደረጉ ነው። ውጤቱ ሲታወቅም ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብለዋል ።ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ከሰሞኑ በአባላቱ ላይ የምግብ መመረዝ አጋጥሟል በሚል እየተሰራጨ ያ...
### Text: በየወሩ እስከ 18 ሺህ ብር እያወጡ የኩላሊት እጥበት ወይንም ዲያሊስስ ህክምና ሲወስዱ የቆዩ 29 ህሙማን ህክምናቸው በነፃ ሊሆንላቸው ነው፡፡በዘውዲቱ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ህክምና ሲያገኙ የነበሩ 20 ታካሚዎችና በየመንገዱ እርዳታ እየለመኑ በግል የሕክምና ተቋማት ሲታከሙ የቆዩ 9 የኩላሊት ህመምተኞች ህክምናቸውን ከነገ ጀምሮ በነፃ ያገኛሉ ተብሏል፡፡ ይህን ያለው የኩላሊት ህመመተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡29ኙ ህሙማን በዘውዲቱ ሆስፒታል በነፃ የኩላሊት እጥበት...
### Text: ሁላችን ከተባበርን የማንፈታው ችግር የለም ዶር ደብረጽዮን ገሚካኤልሁሉም ሕብረተሰብ በሚችለው ከተባበረ የማንፈታው ችግር እንደማይኖር የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ።ዶር ደብረጽዮን ገሚካኤል በሰሓርቲ ሳምረ ወረዳ የበሪ ሜዳ ሆስቴልና የሴት ተማሪዎች ትምህርት ማዕከል ምርቃት ስነ ስርዓት ላይ እንደተናገሩት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ባለሃብቶችና የአካባቢው ሕብረተሰብ ይህንን የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ችግር የሚፈታ ህንፃ ገንብቶ ለአገልግሎት ማብቃቱ የሚመሰገን ነው።ዶክተር ...
### Text: በጉሊሶ ወረዳ ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ሰዎች ተገደሉ ትላንት ጥቅምት 22 በኦሮሚያ ክልል ግንቢ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃናቱ በተባለ ቀበሌ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ በታጣቂዎች መገደላቸውን የቲክቫህ አባላት ገልፀዋል።ጥቃት የፈፀሙት ታጣቂዎች በቁጥር ከሃምሳ 50 እስከ ስልሳ 60 የሚደርሱ መሆናቸውን ከሞት የተረፉ ሰዎች ተናግረዋል።ላለፉት 3 ወራት ሰፍሮ የቆየው የመከላከያ ሰራዊት ከረፋዱ 6 ሰዓት አካባቢው ለቆ እንደወጣም ነዋሪዎች ገልፀዋል።መከላከያው ከወጣ...
### Text: በአዲስ አበባ የመሬት ስም ዝውውርና የኮንዶሚኒየም ሽያጭ ስም ዝውውር የታገዱ ሰፈሮችን የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል።በተለዩት ሰፈሮች የሚገኙ ይዞታዎች የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤቶችንና ሌሎችንም ጨምሮ የስም ዝውውርና ሌላውም እስከ ጳጉሜ መታገዱ ተገልጿል።ከእነዚህ ሰፈሮች ውስጥ በአራዳ ክከተማ ሐግቤስ አካባቢ ፣ ጅንአድ ራስ እምሩና አግአዚ ሰፈር የካ ክፍለ ከተማ ኪዳነ ምህረት ሰፈር ዞን 03 ፣ ሲግናል ሲግናል አፓርትመንት እና ቡና ...
### Text: የመጨረሻ የሰላም ጥሪ️የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶችን ለሚፈጥሩ አካላት ወደ ሰላም እንዲገቡ የመጨረሻ የሰላም ጥሪ አቀረቡ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬም በሚያሳፍር ሁኔታ ሰዎች ይሞታሉ በማለት ንግግር ያሰሙ ሲሆን ይህ እንዲያበቃም እባካችሁ ወደ ሰላም ግቡ ይህየመጨረሻ የሰላም ጥሪዬ ነው ብለዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ እና በአስመራ መካከል ያለው የጥላቻ ግንብ መንዳቱን አንስተው በአንዳንድ ክልል ያለው የሳር ቀጤማ ግንቦ...
### Text: ኮቪድ19 በህንድ ዛሬ 368147 አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተያዦች ተመዝግበዋል። በየቀኑ ከ300000 በላይ አዲስ የቫይረሱ ተያዥች ሲገኙ ዛሬ 12ኛ ቀን ነው። ከዓለም የሚበዛው የኮቪድ19 ክትባት የሚያመርተው ዘ ሴረም ኢኒስትቲዩት የተባለው የመድሃኒት አምራች ተቋም የሚገኘው ህንድ ውስጥ ሆኖ ሳለ ከ1 ነጥብ ሦስት ቢሊዮኑ ህዝቧ የተከተበው ሁለት ከመቶው ብቻ መሆኑ ታውቋል። የአሜሪካ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጽህፈት ቤት ሹም ሮን ክሌይን ለሲቢኤስ ቴሌቭዥን በሰጡት ቃል ለህንድ በጥድፊያ እር...
### Text: 5 እኔምየዕርቅሀሳብአለኝ ዘወልድ የራያ ቆቦ ማህበረሰብ ባህላዊ የእርቅ ስርዓት)አዘጋጅ ዮሐንስ ቢሰጥእንደ አሁኑ ዘመናዊ የፍትህ ስርዓት ባልሰፈነበት ጊዜ በራያ አካባቢ የሚኖሩ ማህበረሰቦች የአካባቢያቸውን ባህል መሰረት በማድረግ ህግ አውጥተው ይተዳደሩና በመረጧቸው ሽማግሌዎች ይዳኙ ነበር ፡፡ የዘወልድ ሽማግሌዎች የዕርቅ ሥነስርዓት ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ተጨማሪ የአካልና የህይወት እንዲሁም የንብረት ጉዳት እንዳይደርስ የመከላከል ስራ ይሰራሉ፡፡ የሽምግልና ሂደቱን የሚመ...
### Text: ሞያሌ️በሞያሌ ከተማ በተከሰተ ግጭት 21 ሰዎች መሞታቸውንና 61 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱን የሶማሌ ክልል0 መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ0 ገለጸ።በሞያሌ ከተማና አከባቢዋ የሚከሰቱ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ውይይት እየተደረገ ነው።የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሱረውመሐመድ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት በዜጎች ላይ ጉዳቱ የደረሰው ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ ግጭቶች ነው።በግጭቱ የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው ወገኖችን ለመርዳት ሁለት ቡድኖች ወ...
### Text: ህብረተሰቡ ለእኛ ያለው አመለካከት ሊሻሻል ይገባል የቀድሞ የኢትዮጵያ የሰራዊት አባላት️ህብረተሰቡ ለእኛ ያለው አመለካከት ሊሻሻል ይገባል ሲል በቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት የተቋቋመው የድጋፍና የልማት ማህበር ጥሪ አቀረበ፡፡ማህበሩ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሰራዊቱ ህብረተሰቡ ለእኛ ያለው አመለካከት ሊቀየር ይገባል ልክ እንደ ጨፍጫፊ ነው የሚመለከተን ይህ አመለካከት ሊቀር ይገባል ብሏል፡፡ማህበሩ ለቀድሞ የኢትዮጵ ሰራዊት አባላትንና ቤተሰቦቻቸው የድጋፍና እገዛ ስራዎችን...
### Text: 1 ሺህ 323 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ በ2011 በጀት አመት በተለያዩ ክልሎች በተፈጠሩ ግጭቶች ተሳትፈዋል በተባሉ 1 ሺህ 323 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ 1 ሺህ 229 ሰዎች ህይዎት ያለፈ ሲሆን በ1 ሺህ 393 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ሲደርስ በ19 ሰዎች ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተደራጁ ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍቃዱ ፀጋ ገልፀዋል...
### Text: ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 519 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ዘጠኝ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ታማሚ 1 የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው በለይቶ ማቆያ የሚገኙ።ታማሚ 2 የ10 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።ታማሚ 3 የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ...
### Text: የሂዩማን ራይትስ ዎች ሪፖርት እና የመንግስት ምላሽ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ትላንት ረቡዕ ባወጣው ሪፖርት ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሱ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ የመብት ጥሰት መፈጸሙን ገልጿል።ተቋሙ በሪፖርቱ ከስደት ተመላሾቹ ላይ የዘፈቀደ እስር እና እንግልት ደርሶባቸዋል ደብዛቸውም ጠፍቷል ብሏል።የሂዩማን ራይትስ ዎች የስደተኞች እና የስደተኛ መብት ተመራማሪ ናዲያ ሃርድማን በሳዑዲ እስር ቤት አሰቃቂ በደል የደረሰባቸው የትግራይ ተወላጆች ወደ ኢትዮጵያ...
### Text: ከውሸት ዜናዎች ተጠንቀቁ።በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ባባ በህይወት በነበረበት ሰዓት የዓይን ብሌኑን ለመለገስ ቃል በገባው መሰረት የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ የአርቲስቱን ቃል ተፈፃሚ ማድረጉ አይዘነጋም።ነገር ግን ከአርቲስት ታሪኩ ጋር በተያያዘ በዩትዩብ እና በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ሀሰተኛ ዜናዎች እና መልዕክቶች እየተሰራጩ መሆኑን የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ አሳውቋል።የዓይን ባንኩ የታዋቂው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ዓይን ለመጋቢ ሃድስ እሸቱ አለማየሁ ተሠጠ ተ...
### Text: በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሁከት ላይ ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘው ተሻገር ተናገሩ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት በተከሰተው ችግር ዙሪያ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘው ተሻገር እየተካሄደ በሚገኘው 5ኛ ዙር 5ኛ አመት 14 መደበኛ ጉባኤ ላይ ወቅታዊ የክልሉ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ለክልሉ ምክር ቤቱ በሰጡት ማብራሪያ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሽት ላይ ተማሪዎች እግር ኳስ እየተ...
### Text: ዶር ደብረፅዮን ገሚካኤል የካቲት 11ን አስመልክተው ከመቓልሕ ትግራይ መፅሄት ጋር ባደረጉት ቆይታ የተናገሩትብሄራዊ ጭቆና ነበር ሲያጣላን የነበረው እሱን የሚፈታ በህገ መንግስት ደረጃ መጣ ስለዚህ የትግል ውጤት ነው። እሱም አንድነትን አምጥቷል። ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እኩል ናቸው። ስለዚህ ትልቅ ትንሽ የሚባል ነገር ፈረሰ ማለት ነው። ትልቅ ድል ደግሞ ህገ መንግስት ነው።ክልሎችም እራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩበት ዕድልም ተፈጥሯል። አንዱ ቋንቋ፣ ባህል ከሌላው ቋንቋና ባህ...
### Text: ሽያጭ የናፈቃቸው የመኪና ነጋዴዎችበአዲስ ዘመን ጋዜጣበተለምዶ እንቁላል ፋብሪካ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ በመኪና ገበያነት ይታወቃል። ሰሞኑን ግን ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንዲሉ የአካባቢው የመኪና ነጋዴዎች አዲሱ የኤክሳይዝ አዋጅ ረቂቅ ለተወካዮች ምክር ቤት ከቀረበ ጀምሮ ባልተረጋገጠ እሳቤ ምክንያት ሽያጭ ከቆመ ወራት አስቆጥረናል ይላሉ።ከመሸጫዎቹ በአንዱ የአንዲት ቶዮታ ቪትስ የኋላ በር ተከፍቶ በዕቃ ማስቀመጫው ውሃ ተቀምጦበታል። አራት ወጣቶች እና ሁለት ጎልማሶች ክፍት ከተተወው የኋላ...
### Text: በነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት አስረባባሪነት ዛሬ በመዲናችን አዲስ አበባ በተመረጡ 11 ጎዳናዎች ላይ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ይካሄዳል።«ኑ አብረን በጋራ እናፍጥር» በሚል የሚካሄደው ይህ የኢፍጣር መርሃ ግብር 35 ኪሎ ሜትር ገደማ ይሸፍናል።የሚያካትታቸው 11 ጎዳናዎች ዝርዝር 1 ከኮካ ቢላል መስጂድ ተክለሃይማኖት 2 ከእህል በረንዳ ቢላል መስጂድ3 ከቢላል መስጂድ እፎይታ 4 ከኮልፌ ቀብር ሎሚ ሜዳ5 ከአስኮ አዲስ ሰፈር በድር መስጂድ6 ከመንዲዳ ኢማሙ አሕ...
### Text: ሹመት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ አህመድ ለፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ለአዳዲስ 5 አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።አስተዳደሩ ላይ የአሰራር ውስንነቶችና ክፍተቶች በመኖራቸው የአሰራር ማሻሻያ ለማድረግ መንግስት መገደዱንም የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገልጿል።በተለይም አስተዳደሩ ከተቋቋመበት ዓላማ አንፃር ለአሰራር ክፍተቶች የተጋለጠ መሆኑ፣ የአሰራር ግድፈት፣ ሙስና ፣የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ የተጠያቂነት እጦት ፣ሙያን የተላበሰ የጥበቃ ስርዓት አለመኖርና ያለ አግባብ የታራሚዎችን ሰብዓዊ መ...
### Text: አጫጭር መረጃዎች በ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሙከራ ለሁለት በጎ ፍቃደኞች በዛሬው ዕለት ተሰጥቷል። በፈረንሳይ ተጨማሪ 516 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 21856 ደርሷል። በጣልያን የሟቾች ቁጥር ጨምሯል። ባለፉት 24 ሰዓት 464 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። ተጨማሪ 2646 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። በዩናይትድ ኪንግደም ባለፉት 24 ሰዓት 638 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተድርጓል። ቁጥሩ ባለፉት ...
### Text: ይህ አድማ ምን ያክል እንደመረረን የሚያሳይ ነው ሳንጃይ ባንዳሪየእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ፣ እንግሊሽ ፉትቦል ሊግ እንዲሁም የሴቶች ሱፐር ሊግ ክለቦች ለአራት ቀናት ከማሕበራዊ ሚዲያዎች ራሳቸውን አግልለዋል።አድማውን የጀመሩት ትላንት ሚያዚያ 22 ጀምሮ ሲሆን ለአምስት ቀናት ይቆያል።ክለቦች ከዚህ ውሳኔ የደረሱት ማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚታዩ ብዘበዛዎችና ማግለሎችን በመቃወም ነው።የእግር ኳስ ማሕበር፣ እንዲሁም ሌሎች ይመለከተናል የሚሉ መሥሪያ ቤቶችን ጨምሮ ኪክ ኢት ኦፍ የተባለው ፀረማ...
### Text: የፀጥታው ምክር ቤት በአንድ ድምፅ እንዳይናገር እንቅፋት ሆናለች ተብላ በቻይና የተተቸችው ሀገረ አሜሪካ እስራኤል እና ፍልስጤም ተኩስ አቁሙ ስትል ጥሪ ማቅረቧ ተሰምቷል።ፕሬዜዳንት ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቅርበዋል።ለእስራኤል ጠሚ ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግብጽን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገራት ጋር መስራቷን ገልጸዋል ተብሏል።እስራኤል የንጹሃንን ደህንነት ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባት ያሉት ፕሬዚዳንቱ አሜሪካም ይህን ታበረታታ...
### Text: ሰላም እና መረጋጋት እየታየ ነውበአማራ ክልል የፀጥታ ችግር ተፈጥሮባቸው የነበሩ የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች መረጋጋትና ሰላማዊ ሁኔታ እንደሚታይ ተገለፀ።የአማራ ክልል ሰላም እና ደህንነት ግንባታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል አለበል አማረ እንደተናገሩት የፀጥታ ችግሩ ተከስቶባቸው በነበሩ በሁሉም አካባቢዎች መረጋጋት እና ሰላማዊ ሁኔታ ታይቶባቸዋል።የአካባቢውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ለመመለስ የፀጥታ አካላት ከህብረተሰቡ ጋር እየሠሩ እንደሚገ...
### Text: መመሪያ ቁጥር 9402015የሲሚንቶ ግብይት እና ስርጭትን ለመቆጣጠር የወጣው መመሪያ ቁጥር 9082014 ተሽሮ መመሪያ ቁጥር 9402015 መፅደቁ ታውቋል።አዲሱ መመሪያ ምን ይላል በኬላዎች አከባቢ ሲሚንቶ ምርት ላይ የሚደረግ ማንኛውም ቁጥጥር ተነስቷል። ቸርቻሪዎችን እና አከፋፋዮችን መምረጥ የፋብሪካዎች ሃላፊነት እንዲሆን ተደርጓል። ያለደረሰኝ ምንም አይነት ግብይት እንዳይካሄድ ተደርጓል። ከፋብሪካዎች የሚወጣ ማንኛውም የሲሚንቶ ምርት በቂ ሰነድ ሊኖረው ይገባል።ይኸው መመሪ...
### Text: የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ በሰጠው መግለጫ የግል ትምህርት ቤቶች ከመደበኛው የትምህርት ክፍያ ውጭ ማንኛውንም ወጭ ከተማሪ ወላጆች መጠየቅ እንደማይችሉ አስታውቋል።በከተማዋ ለቀጣይ የትምህርት ዘመን የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ 1 ሺህ 253 የግል ትቤቶች ጥያቄ ማቅረባቸውን ባለስልጣን መቤቱ ገልጿል።የግል ትምህርት ቤቶች ዋጋ የሚጨምሩባቸው ምክንያቶች ግብዓቶችን ለማሟላት፣ ለአስተዳደራዊ ወጭዎች እና የትምህርት ጥራትን አስጠብቆ ለማስቀጠል ታሳቢ...
### Text: የ17 ዓመቷን ወጣት የደፈረው ግለሰብ በ8 ዓመት እስራት ተቀጣ።አዛኝና ተባባሪ መስሎ በመቅረብ የ17 ዓመቷን ወጣት የተከራየው ቤት ወስዶ የደፈረው ግለሰብ በ8 ዓመት ጽኑ እስራት መቅጣቱን የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡የ18 ዓመቱ ወጣት ተከሳሽ ዳንኤል ጥር 28 ቀን 2013 ከምሽቱ 10፡00 ሰዓት ላይ ወጣት ብርትኳን ሀሰንን በወቅቱ በሚዛን ከተማ የደቡብ ክልል የባህል ስፖርት ውድድር በሚካሄድበት ወቅት አብዛኛው የከተማዋ መኝታ ቤቶች በስፖርተኞች...
### Text: 2014 ኢሬቻ መስከረም 22 እና መስከረም 23 ቀን 2014 ዓም ይከበራል።የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የኦሮሞ ህዝብ የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት የሆነውን የኢሬቻን በዓል ያለ ምንም እንከን ለማክበር ዝግጅት መደረጉን አስታውቋል።ህብረቱ ይህን ያሳወቀው መስከረም 22 እና 23 ቀን 2014 ዓም የሚከበረውን የዘንድሮውን ኢሬቻ በዓል በማስመልከት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።የአባገዳዎች ህብረት ምክር ቤት ሰብሳቢ አባገዳ ጂሎ ማኖ በኢሬቻ ውስጥ ፖለቲካ የለም፣ ሰላምና ምስጋና...
### Text: ሃሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ እያዘጋጁ ሲሸጡ የነበሩ 3 ግለሰቦች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ መታወቂያዎቹን ለማዘጋጀት የሚጠቀሙባቸው ማህተሞችና ወረቀቶችም በብርበራ ተይዘዋል፡፡ እንደ ፖሊስ መረጃ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶብስ ተራ አካባቢ ነው።ተጠርጣሪዎቹ ለዚሁ ህገወጥ ተግባር ማስፈፀሚያ የሚውሉ በአዲስ አበባ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽቤት እና0...
### Text: የአዲስአበባ ግብር ከፋይ የሆኑ እና ጉዳያቸው በፖሊስ እና በአቃቤ ህግ ተይዞ የነበሩ 1077 ነጋዴዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ ተወሰነ። የከተማ አስተዳደሩ የአዲስ አበባ ግብር ከፋይ የሆኑ ክሳቸው እንዲቋረጥና ፍርድ የተሰጠባቸው በምህረት እንዲለቀቁ ለጠቅላይ አቃቤ ህግ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት 1077 መዝገቦች እጅግ አነስተኛ የገንዘብ መጠን የያዙ ሆነው ያለ ደረሰኝ እና ከዋጋ በታች ግብይት የተከናወነባቸው፣ ደረሰኝ ሳይዙ ዲኪላራይሶን ሳይኖራቸው የተለያዩ ዕቃዎች በንግድ ሱቃቸው የተገኘ...
### Text: ጊዜያችንን ትርጎም በሌላቸው ውይይቶች አናጠፋም። ሁሉም አማራጮች ጠረጴዛው ላይ አሉ፡፡ ምርጫችን ግን ድርድር እና ፖለቲካዊ መፍትሄ ነው አንድ የግብጽ ባለስልጣን ከአሶሺየትድ ፕሬስ ጋር ባደረጉት ቆይታ ግብፅ አነስተኛ ግዛት አይደለችም ሁሉም ዲፕሎማሲያዊ እና ህጋዊ አማራጮች ከከሸፉ ወታደራዊ ጣልቃገብነት አስገዳጅ ሊሆን ይችላል። ለዕለታዊ ጋዜጣ ኤልሾሮክ ታዋቂው አምድ አዘጋጅ የሆኑት አብደላ ኤልሴናው ሲናን ለመልቀቅ ከታገልን ውሃውን ነፃ ለማውጣት መዋጋት ምክንያታዊ ነው የአል...
### Text: የፀጥታው ምክር ቤት መግለጫ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምቤት በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ በተመለከተ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ፣ በክልሉ ላለው ቀውስ እልባት ለመስጠት የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን ተግባር አድንቋል፡፡መግለጫው እንደሚገልፀው ፣ የፀጥታው ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት ሰብዓዊ ዕርዳታን ለማቅረብ እና ሰብዓዊ ተደራሽነትን ከፍ ለማድረግ እያደረገ ላለው ጥረት እውቅና ሰጥተዋል፡፡ ነገር ግን የምክር ቤቱ አባላት የሰብዓዊ ችግሮች አሁንም መኖራ...
### Text: የዓለም አትሌቲክስ የአመቱ ምርጥ ሴት አትሌት ዘርፍ የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ተደርገው ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል።ሁለት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከምርጥ አስራ አንድ እጩዎች ውስጥ ይገኙበታል።እጩዎቹም በቅርቡ የአለም የማራቶን ሪከርድን መስበር የቻለችው ኢትዮጵያዊት አትሌት ትዕግስት አሰፋ እንዲሁም የ5000ሜ የዓለም ክብረወሰን የሰበረችው ጉዳፍ ፀጋይ ናቸው።አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በዚህ አመት የ5000 ሜትር የአለም ክብረወሰን ከመስበሯም በተጨማሪ የ10000ሜ የዓለም ሻምፒ...
### Text: ሊፈቱ ነው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታውቋል።የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በተለያዩ ወንጀሎች ተከሰው የነበሩ 576 ግለሰቦች በልዩ ሁኔታ ይቅርታ ተደርጎላቸው እንዲፈቱ መወሰኑን አስታውቋል።በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው መካከል 18ቱ ሴቶች መሆናቸውም ተገልጿል።እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው መካከል ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኝና ክሳቸው እንዲቋረጥ የተደረገ እንዲሁም ጉ...
### Text: በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ️በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል።ግጭቱ ትናንት ከቀኑ 930 ጀምሮ በአጣዬ በማጀቴና በካራ ቆሬ አካባቢዎች መባባሱም ተሰምቷል።ስለ ጉዳዩ የጠየቅናቸው የአጣዬ ከተማ ከንቲባ አቶ ጌታቸው በቀለ ግጭቱ በአካባቢው ነዋሪና በታጠቁት ኃይሎች መካከል መፈጠሩን ነግረውናል።ምክንያቱ በውል እንደማያውቁ የገለፁልን አቶ ጌታቸው የታጠቀ...
### Text: ተማሪዎች ሚዲያዎችን ወቀሱ ችግር ባለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚገኙ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ተማሪዎች ያለንበትን ሁኔታ ሚዲያዎች እየደበቁ ነው ዩኒቨርሲቲዎችም ተገቢ መረጃ እየሰጡ አይደለም ሲሉ ወቅሰዋል። ለተከታታይ ቀናት ከግቢ ውስጥ እንዳንወጣ በር ተዘግቶብናል፣ ግቢ ውስጥ በየዶርሙ በሚፈጠሩት ችግሮች ስጋት አድሮብናል፣ በየደቂቃው ምን ሊፈጠር ነው በሚል ተጨንቀናል፣ በዚህ መልኩ ተማሪዎችን ማስቀመጥ እና ድምፃቸውን ማፈን ተገቢ አይደለም መንግስት በሰላም ወደቤተ...
### Text: 1ኛ አባ ሳዊሮስ2ኛ አባ ኤዎስጣቴዎስ3ኛ አባ ዜና ማርቆስ ሥልጣነ ክህነታቸውና የማዕረግ ስማቸው በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ውሳኔ መነሳቱ ተገልጿል። ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ በቀድሞ ዓለማዊ ስማቸው እንዲጠሩ መወሰኑን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳውቋል።በቤተ ክርስቲያኗ መንፈሳዊ አገልግሎት ዙርያም በሕይወትም ሆነ በሞት ማናቸውንም መንፈሳዊ አገልግሎት እንዳያገኙ ቅዱስ ሲኖዶስ አውግዞ ከቤተ ክርስቲያን እንደለያቸው አሳውቋል።የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ አውግዞ በለያቸው ግለሰቦ...