text
stringlengths
707
989
### Text: የግል ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ ማድረግ እንደማይችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀየ2013 ዓም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሃሴ 20 ጀምሮ እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁን ተከትሎ ከተማሪዎች ምዝገባ እና ከትምህርት ክፍያ ጋር ተያይዞ ወላጆች ቅሬታን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ይህንን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የትምህርት ቤት ምዝገባ ክፍያ መመሪያን ተላልፈው ምዝገባ እያከና...
### Text: ይበቃል ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ያሉ ዜጎቻችን ፍትህን እንዲያገኙ የሚጠይቅ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ እየተካሄደ ነው።ዘመቻው ሳዑዲ ያሉ ዜጎቻችን እምነበረድ ላይ ለብሰው የሚተኙትን ጥቁር ፌስታል በመልበስ አጋርነት የሚገለፅበት ነው።ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በርካታ ዜጎቻችን እጅግ አስከፊ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ይታወቃል።የሳኡዲ አረቢያ መንግስት መሰረታዊ የእስረኛ አያያዝ ህግን እንዲተገብር፣ ፍትሃዊ የሆነ ምላሽም እንዲሰጥ የሚጠየቅበት የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ነው እየተካሄደ ያለው።ዘመቻው ከ...
### Text: የዶር ጥላዬ ጌቴ ማብራሪያ አፕቲትዩድን በሚመለከት የሁለቱ ቡክሌቴች የመልስ መፍቻ ችግር እንዳለበት ዛሬ ተረጋግጧል። በተሻሻለውና በተስተካከለው የመልስ ቁልፍ እርማቱ እየተካሄደ ነው።329000 ተማሪዎች ተፈትነዋል ከነሱ ውስጥ ከ100 እስከ 150 ሺህ ተማሪዎች ውጤት ለውጥ ያመጣል ብለን እንገምታለን። ለውጥ ብቻ ሳይሆን በተለይም በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ከ600 በላይ የሚያመጡ ሊኖሩ ይችላሉ። ተማሪዎችና ወላጆች በተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን በትዕግስት እንዲጠብቁን እንጠይቃ...
### Text: ኅብረተሰቡ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ከግምት በማስገባት አሁንም የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ።ባለፉት 24 ሠዓታት ብቻ 17 ሰዎች በኮቪድ19 መያዛቸው ያሳዘናቸው የጤና ሚኒስትር ዶር ሊያ በዚህም ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር አስመዝግባለች ብለዋል።እስከሁን የተመዘገቡትና የተገለጹት ቁጥሮች ትክክለኛ አሃዝ እንደማያሳይ ገልጸው የምናውቀው የመረመርነውን ብቻ ነው፣ የመረመርነው ደግሞ ትንሽ ነው ...
### Text: ደቡብ ጎንደር️በደቡብ ጎንደር ዞን ትናንት ምሽት አንድ መስጂድ ላይ የእሳትአደጋ ደረሰ። በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ ጃራ ገዶ አካባቢ አደጋው የደረሰው ትላንት ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ ነው፡፡የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩአላምረው እንደተናገሩት የቃጠሎ አደጋው በጨለማ መፈፀሙ ከድርጊቱ ጀርባ የተደራጀ ቡድን መኖሩን ያመላክታል፡፡ ይህም የዳር አገሩን ግጭት ወደ መሃል አገር ለማምጣት ሙከራ እየተደረገ መሆኑን ክልሉ ...
### Text: የህግጉዳይ ከክልል ፍርድ ቤቶች እስከ ፌዴሬሽን ደርሶ ወደ ከፍተኛ የተመለሰው የንብረት ክርክር መጨረሻ ምን ይሆን በሪፖርተር ጋዜጣ አሳዬ ቀፀላከ10 ዓመታት በፊት ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓም0በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነበር ክርክሩ የተጀመረው።የክርክሩ መነሻ፣ በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ጌትእሸት ዲተርጀንት ማምረቻና ማሸጊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ሽያጭ ነው፡፡ ድርጅቱ የእነ ጌታቸው እሸቱ ኢንጂነር አራት ሰዎች ሲሆን፣ ጠቅላላ የቦታው...
### Text: የአፕል የገበያ ድርሻ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ በ200 ቢሊዮን ዶላር ቀነሰ።ከሰሞኑን የቻይና መንግሥት የአፕል ምርት የሆነውን አይፎንን ማገዱ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ተዘግቧል።እገዳው ምናልባት ከደህንነት ጋር ሊያይዝ ይችላል ተብሏል።ይህን እገዳ ተከትሎ የአፕል የገበያ ድርሻ ለ2 ተከታታይ ቀናት ቅናሽ ማሳየቱ ተነግሯል።የድርጅቱ የድርሻ ገበያ ከ6 በመቶ በላይ የቀነሰ ሲሆን ይህም ማለት በ200 ቢሊዮን ዶላር ባለፉት ሁለት ቀናት ቀንሷል።ቻይና የአፕል ምርቶች ሦስተኛ...
### Text: ዓለም አቀፍ ለጋሾች ያቆሙት የምግብ ርዳታ ይቀጥል ዘንድ በጠሚ ዶር ዐቢይ አህመድ እና በአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መካከል የስልክ ውይይት ተደረገ።የሚኒስቴር መቤቱ ቃል አቀባይ ማት ሚለር እንዳሳወቁት ብሊንከን ከጠሚ ዶር ዐቢይ አህመድ ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል።በዚህ ውይይት ወቅትም ዓለም አቀፍ ለጋሾች ያቆሙት የምግብ ርዳታ ይቀጥል ዘንድ ፣ የሰብአዊ ሁኔታ ቁጥጥር ተሻሽሎ ስለሚቀጥልበት አሠራር ላይ ተወያይተዋል።በተጨማሪ አንተኒ ብሊንከን፣ በ...
### Text: ለጉምሩክ ሰራተኞች ጉቦ ሰጥቼ መኪኖችህን አስለቅቃለሁ በሚል 1 ሚሊዮን ብር ቼክ ሲቀበል የነበረ ትራንዚተር እጅ ከፍንጅ ተይዟል ፌዴራል ፖሊስ ጉቦ ሰጥቼ መኪኖችህን አስለቅቅልሃለሁ ብሎ ከባለ ጉዳይ የ1 ሚሊየን ብር ቼክ ሲቀበል የነበረ አንድ ትራንዚተር እጅ ከፍንጅ ተይዞ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ጉቦ ሰጥቼ መኪኖችህን አስለቅቅልሃለሁ ብሎ ከባለ ጉዳይ የ1 ሚሊየን ብር ቼክ ሲቀበል የነበረ አንድ አስተላላፊ ትራንዚተር ህዳር 30 ቀን 20...
### Text: በጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ምን ተፈጠረ ደቡብ ሱዳን ውስጥ የተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ ዛሬ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል ጎዳናዎች ላይ የጸጥታ ኃይሎች ሲዘዋወሩ ውለዋል።ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪርን ለመቃወም ተቃውሞ ሰልፉ ጥሪ ተከትሎ ነዋሪዎች በየቤታቸው በመከተታቸው ጎዳናዎች ከወትሮው ጭር ብለው ነው የዋሉት።መንግሥትን ለመቃወም ዛሬ በተጠራው ሰልፍ ላይ ሰዎች እንዳይገኙ የሀገሪቱ ፖሊስ አሥጠንቅቆ ነበር።ባለፈው ሐምሌ ወር በሀገሪቱ ለውጥ እንዲመጣ የሚጠይቅ ዘመቻ ሲመራ የቆየው፣ ...
### Text: መስከረም 30 ቀን 2015 መሰጠት የሚጀምረው የ2014 ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ ወጥቷል በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆነን0 የትምህርት ምዘናና0ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።የአገልግሎተ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ ከፈተና ስርቆት ጋር በተያያዘ እተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን ገልፀዋል።በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የዘንድሮ ነው ተብሎ የሚሰራጨው ፈተና በ201314 2021 ዓም የተሰጠ እንደሆነ አስረድተዋል። እየተሰራጩ ያሉት ፈተናዎች ዓ...
### Text: ፈተናው የምርጫ ጥያቄዎችን የያዘ ነው ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር ከመስከረም 28 እስከ 30 2016 ዓም በሀገር ደረጃ የሚሰጠው የድህረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና ወጥ በሆነ መንገድ በአንድ የፈተና መተግበሪያ የሚከወን መሆኑን ገልጿል።ፈተናው ምርጫጥያቄዎችን የያዘ ነው ብሏል።ለፈተናው 53 የፈተና ማእከላት እና 84 የፈተና ጣቢዎች የተዘጋጁ ሲሆን በግማሽ ቀን ውስጥ የሚጠናቀቅ ይሆናል ተብሎ ታቅዷል።አይነስውራን ተፈታኞች የቃል እና ምክንያታዊ አስተሣሠብ ...
### Text: ዶክተር አብይስዊዘርላንድየኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስዊዘርላንድ ዳቮስ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስዊዘርላንድ ዳቮስ በሚካሄደው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ነው ወደ ስፍራው ያቀኑት።በፎረሙ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዓለም ሃገራት መሪዎች በተገኙበት ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።በንግግራቸውም በኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት ስለተደረጉ ማሻሻያዎችና ለውጦች ያነሳሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።የተለያዩ ሃገራት እና ቢዝነስ መሪዎች በስዊዘርላንዷ ዳቮስ ከተማ በየአመቱ በመ...
### Text: ህዳር14 ኮሞሮስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሞሮሱ አደጋህዳር 141989 ዓም ልክ በዛሬዋ ቀን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 767260 አውሮፕላን በዋና ካፒቴን ልዑል አባተና በረዳት አብራሪው ዮናስ መኩሪያ እየተመራ 175 ተጓዦችንና የበረራ ቡድን አባላትን በመያዝ ወደ ናይሮቢ ለመጓዝ ነበር ከአዲሰ አበባ ተነሳ፡፡በጉዞው መሃል ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሰዎች አውሮፕላኑን በመጥለፍ አውስትራሊያ አድርሱን ካልሆነ ይህን ቦምብ እናፈነዳዋለን አሏቸው፡፡ ነገር...
### Text: በቲክቫህ ቤተሰቦች ስምበፍሬወይኒ መብርቶም የክብር አቀባበል ላይ ተገኝተን በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በተለይም የቤተሰባችን አባላት በሆኑ ወጣቶች ስም በገንዘብ ሲተመን 5000 ብር የሚያወጣ ሞዴስ እገዛ አድርገናል። እገዛችን በጣም ትንሽ እንደሆነች ብናውቅም ለሌሎች ወጣቶች መነሳሳትን ለመፍጠር ያህል ነው። የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በተለያዩ በጎ ስራዎች ላይ ስንሳተፍ ለበርካቶች ማህበራዊ ሚዲያን ለመልካም ስራም መጠቀም እንደምንችል ለማስታወስ ያህል ነው በያላችሁበት ከግንዛቤ ጀምሮ እ...
### Text: በጉራ ፈርዳ ወረዳ 12 ሰዎች ተገደሉ ጥቅምት 82013 ምሽት 300 ገደማ ቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ ማንነታቸው ያልታወቀ የተደራጁ ወንጀለኞች ባደረሱት ጉዳት የ12 ሰዎች ህይወት መጥፋቱ እና በ5 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን ደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነብዩ ኢሳያስ አሳውቀዋል።ኮሚሽነር ነብዩ የአካባቢውን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ተጨማሪ የፀጥታ አካላት ወደ አካባቢው መግባቱን ገልጸው ጉዳት የደረሰባቸው ወደ ህክምና መወሰዳቸውን ለደቡብ ኤፍ ኤም 1009 ተናግረዋ...
### Text: የአአ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ሕዳር 202014 ዓም በአንደኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽ አውስትራሊያ ሊምትድ የተባለው ግብረሰናይ ድርጅት በአአ በየካ ክከተማ ወረዳ 010ክልል ውስጥ በ600 ሚልየን ብር የመሬት አጠቃቀሙ ባለ ብዙ አገልግሎት የሆነ ቦታ ላይ ወላጅ አልባና ደጋፊ ለሌላቸው ሕጻናት የልህቀት ማእከል ለመገንባት በመሬት ልማትና አስተዳደር የቀረበውን የውሳኔ መነሻ ተቋሙ ስራውን አጠናቆ ወደ ተግባር ሲገባ የሚሰጠውን አ...
### Text: የትምህርት ሚኒስቴርና የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ከብሄራዊ ፈተና አስተዳደር ጋር በተያያዘ ባለፉት አመታት የታዩ ችግሮች ለመቅረፍ ከፈተና ዝግጅት ጀምሮ እስከ ውጤት ማሳወቅ ያሉትን ተግባራት በጥቃቄ እንዲከናወኑ 1ኛ ፈተናዎችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደግፎ መስጠት የሚቻልበትን ሁኔታ ለማረጋገጥ የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ይህ እውን እስኪሆን ድረስ የሚሰጡ ፈተናዎች በየክልል ትምህርት ቤቶች መሆኑ ቀርቶ የፈተና ጣቢያዎች በፌዴራን ተቋማት ውስጥ ብቻ ሊሆ...
### Text: መከላከያም ፣ ፀረ ሽምቅም ፣ ሚሊሺያም ወደ ቦታው ልከናል አሁን ተረጋግቷል አቶ ፋንታሁን ኪሮስ የመተማ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የሱዳን ታጣቂዎች ዛሬ በምዕራብ ጎንደር ዞን መንዶካ ልዩ ስሙ እንዲብሎ በተባለ ቦታ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ እስከ ጠዋት 4 ሰዓት ተኩስ ከፍተው የግብርና ባለሀብቶችን ካምፕ ማቃጠላቸውን አንድ የአካባቢው ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።የሱዳን ኃይሎች ከርቀት ከፍተኛ ድምፅ ያለው መሳሪያ ሲተኩሱ እንደነበር ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ...
### Text: አዲስ ስታንዳርድ️የሱማሌ ክልል ፕረዜዳንት አብዲ ኢሌ በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር መሆኑ እርግጥ ነው። በትላንትናው ዕለት አብዲ ኢሌ ከፌደራሉ መንግስት እና የፀጥታና ደህንነት ኃላፊዎች ጋር በክልሉ እየተባባሰ ስላለው የፀጥታ ችግር ለመነጋገር ስብሰባ ተጠርቶ ነበር። አብዲ ኢሌ ግን ከፌደራሉ መንግስት የቀረበለትን ጥያቄ ወደ ጎን በመተው የክልሉን ፓርላማ እና ካቢኔ ስብሰባ ይጠራል። የዚህ ስብሰባ ዋና ዓላማ የሕገመንግስቱን አንቀፅ 39 በመጠቀም የሱማሌ ክልልን ለመገንጠል ውሳኔ ለማሳለፍ...
### Text: ሳውዲ በየመን ድሮኖች ላይ ጥቃት መፈፀሟን ገለጸች፡፡ የየመን 3 የስለላ ድሮኖች ጅዛን እና አብሃ በተባሉ የየመን አዋሳኝ ወደ ሳውዲ ከተሞች ከመንቀሳቀሳቸው በፊት በሳውዲ አየር ሀይል መደምሰሳቸውን ወታደራዊ ቃል አቀባዩ ተናግረዋል፡፡በመንግስት የሚመራው ሳውዲ ፕረስ ኤጀንሲ እንደዘገበው ቦምብ ተሸካሚ ድሮኖቹ በየመን በሚንቀሳቀሱት የሀውቲ አማፅያን የሚመሩ ቢሆንም ድርጊቱን በዋናነት የምታቀነባብረው ኢራን መሆኗን ነው የገለፀው። ሳውዲ በየመን ላይ በምትወስዳቸው ጥቃቶች የተነሳ ንፁሀ...
### Text: ከ140 በላይ ኢትዮጵያውያ ከእስር ተለቀቁ ባለፈው ሳምንት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ጂፒ በተሰኘው የንግድ አካባቢ ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ታስረው ከነበሩ 150 ኢትዮጵያውያን ከ140 በላይ የሚሆኑት እስከ ትናንት ምሽት ድረስ መለቀቃቸው ተነገረ።በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ዶክተር ሽፈራው ተክለ ማርያም ለቢቢሲ ሲናገሩ ታስረው የነበሩት ኢትዮጵያውያን የመኖሪያ ፍቃድ እንዳላቸው ከተረጋገጠ በኋላ እንደተፈቱ ተናግረዋል።ቀሪዎቹ 450 የሚሆኑት እስረኞች ዛሬ ፍርድ ቤት ...
### Text: ሌላው አሳሳቢ ጉዳይየአማራ ክልል የምዕራብ ጎንደር ዞን ማህበራዊ ልማት መምሪያ በድንበር አካባቢ የሚደረገው የሠዎች ዝውውር አፋጣኝ መፍትሄ ካልተሰጠው በስተቀር የኮሮና ቫይረስ በክልሉ ብቻ ሳይሆን በአገሪቱ ከፍተኛ ህሙማን ሊመዘገብ እንደሚችል አስታውቋል።የአማራ ክልል ባለስልጣናት እንዳሉት በአማካይ በቀን ከ100 እስከ 150 ሰዎች ድንበር አቋርጠው ወደ ክልሉ ይገባሉ።ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ ከሚደረጉት ከነዚሁ ሰዎች መካከል በምርመራ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ...
### Text: ዶር ፍሳሃየ አለምሰገድ በ1970 ዓም በትግራይ ክልል ዓድዋ ወረዳ ልዩ ስሙ ይሓ በተባለ ቦታ ነው የተወለዱት። ዶክተር ፍሳሃየ በጠቅላላ ሓኪም እና በሕብረተሰብ ጤና የኢፒዶሞሎጂ የማስተርስ ትምህርታቸውን አጠናቅቀዋል። በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመምህርነት፣ በተማራማሪነትና በሙያ እማካሪነት ከ1994 ዓም እስከ 2011 ዓም አገልግለዋል። ከመስከረም 2012 ዓም ጀምሮ ወደ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል ሲያገለግሉ ቆይተዋል። በእናቶች እና ...
### Text: ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓም ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ በኃላ ለ3ተኛ ጊዜ የተካሄደውን የ1997ቱ ሀገር አቀፋዊ ምርጫ ተከትሎ በተፈጠረው ቀውስ ሳቢያ ሰኔ 11997 በመንግስት የተገደሉ ዜጎች ዛሬ 16ኛ ዓመት መታሰቢያቸው ነው።በወቅቱ ኢህአዴግ ይህን መሰሉ አንባገነናዊ ተገባር የፈፀመው ስልጣኑን ለማስጠበቅ ፣ ስልጣኑን የሚያስጠብቀውም በመሳሪያ ኃይል እንጂ በህዝብ ድምፅ እንዳልሆነ የተቀናቃኝ ፖለቲካ ኃይሎች በተለያየ ጊዚያት ተናግረዋል።ሰኔ 1 ቀን 1997 በግፍ በመንግስት የፀጥታ ኃ...
### Text: የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሰኔ 3 ቀን 2013 በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ ነው ብሏል።ኮሚሽኑ ህገወጥ ስብሰባ ለማድረግ እንቅስቃሴ የሚደረግ ከሆነ በህግ አግባብ እርምጃ ለመውሰድ እገደዳለሁ ሲል አስጠንቅቋል።የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳውያን ለወጣቶችና ጎልማሶች ማህበራት ሕብረት በቁጥር ዘ11 804 መ113 10 ሰኔ 1 ቀን 2013 ዓም በፃፈው ደብዳቤ የኮቪድ ፕሮቶኮልን በጠበቀ መልኩ በ...
### Text: በጃዊ ወረዳ የ3 ሰው ህይወት አለፈ️በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ በመብራት መቆራረጥ ምክንያት በተከሰተ አለመግባባት የሰው ህይወት ማለፉን የወረዳው የሰራ ኃላፊዎች እና ነዋሪዎች አረጋግጠዋል፡፡የችግሩ መነሻ ትላንት የኢንጂነር ስመኝው በቀለን ስርዓተ ቀብር እንዳንከታተል መብራት ሆን ተብሎ ጠፍቶብናል በሚል በተቀሰቀሰ ቁጣ ነው፡፡ ይህንንም የወረዳው መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽቤት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ንብረት አረጋግጠዋል፡፡ ከሁለት ቀናት በፊትምበተከተማዋ መብራት ...
### Text: ለሞጣ ከተማ ሙስሊም ወገኖች የሙስሊም ተቋማትና መሳጆድ ላይ ባለፈዉ ታሕሳስ በተፈፀመዉ ጥቃት ሐብት ንብረታቸዉ ለጠፋባቸዉ ሙስሊሞች መርጃ በብዙ ሚሊዮን የሚገመት ብር ተዋጥቷል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሰየመዉ ኮሚቴ እንዳስታወቀዉ ኮሚቴዉ በዘጠኝ ባንኮች ከከፈታቸዉ ቁጥሮች በአንዱ ብቻ ዛሬ ቀትር ድረስ ከ 24 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ሆኗል። አዲስ አበባ ዉስጥ ብቻ የተሰበሰበዉ ገንዘብ፣ ቁሳቁስና ወርቅ ኮሚቴዉ በፊት ካሰበዉና ከተገመተዉ በላይ ነዉ። የሕ...
### Text: የ2012 ዓም የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተናን ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ ማምጣታቸው ተገለፀ።የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል።የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶር ዲላሞ ኦተሪ የ2012 ዓም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተመዝጋቢ ፣ በተፈታኝም እንዲሁም በውጤትም ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ ገልፀዋል።ፈተናውን ከወሰዱ አጠቃላይ...
### Text: የዳሰሳ ጥናት በአማራ ክልል ዶቼ በለየአማራ ክልል ፕላን ኮሚሽን ህወሓት በክልሉ ላይ በከፈተው ጦርነት እና ወረራ በንብረት ላይ ስለደረሰው ጉዳት የዳሰሳ ጥናት አድርጓል።በዚህም ህወሓት በወረራ በያዛቸው እና ነፃ በንብረት ብቻ 280 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ንብረት ማውደሙንና መዘረፉን ኮሚሽኑ አሳውቋል።አብዛኛው ዝርፊያና ውድመት በግብርናው ዘርፍ የተፈፀመ ነው።ጥናቱ የተካሄደው ወረራ በተካሄደባቸው 45 ወረዳዎች ሲሆን የደሴና ኮምቦልቻ አካባቢዎችን አላካተተም።የደሴንና የኮምቦልቻ አካባቢ ው...
### Text: ነዳጅ የነዳጅ ዋጋ እያሻቀበ ለረጅም ጊዜ ሊቆይ ይችላል ሲሉ የነዳጅ ላኪዎች ህብረት መሪ አስጠነቀቁ።የ23 ነዳጅ ላኪ ሀገራት ህብረት የሆነው ኦፔክ ዋና ፀሀፊ ሄይታም አል ጋይስ ለሃይል አቅርቦት ያለው ፍላጎት በመጨመሩ የነደጅ ዋጋ እንዳሻቀበ ይቀጥላል ሲሉ ተናግረዋል።ዋና ጸሃፊው በቀን የነዳጅ ፍላጎት ወደ 24 ሚሊዮን በርሜል ሲያድግ እየተመለከትን ነው ብለዋል።ሁለቱ ዋነኛ የነዳጅ አምራችና ኦፔክ አባል የሆኑት ሳዑዲና ሩሲያ የወሰኑት ውሳኔ በዚህ ዓመት መጨረሻ ከፍተኛ የአቅር...
### Text: የ32 ዓመቷ ወጣት በፖሊስ ጥይት ከጀርባዋ ተመታ ህይወቷ ያለፈ ሲሆን ፖሊስ የድርጊቱ ፈፃሚ በቁጥጥር ስር ይገኛል ብሏል።በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ነዋሪ የሆነች የ32 አመት ወጣት ከፖሊስ አባል በተተኮሰ ጥይት ተመታ ህይወቷ አልፏል።በፖሊስ አባል ጥቃት የደረሰባት ኢየሩሳሌም አስራት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ጥቃቱ ካጋጠማት በኋላ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና እና ሕክምና ክትትል ሲደረግላት የነበረ ቢሆንም ህይወቷ ሊተርፍ አልቻለም።በቂርቆ...
### Text: ገንዘቡ ገቢ አልተደረገምለተፈናቃዮች ማቋቋሚያ ቃል የገቡ አካላት በቃላቸው መሠረት ገንዘቡን ገቢ እንዲያደርጉ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራም እና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ጠየቀ፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም ቃል የተገባው ገንዘብ በተባለው መሠረት ገቢ አልተደረገም፡፡በአማራ ክልል የሚገኙ ከ107 ሺህ በላይ ተፈናቀዮችን በመንግሥት አቅም ብቻ ማቋቋም እና በዘላቂነት ወደ ቀደመ ሕይወታቸው መመለስ አልተቻለም፡፡ በመሆኑም ኮሚ...
### Text: የመጀመሪያው አገር አቀፍ የፍቅርና የሰላም ጉዞ ሊካሄድ ነው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍቅርና የሰላም ጉዞ የፊታችን ጳጉሜ 32011 ጉዞ በአዲስ አመት ለሰላምና ለአንድነት በሚል መሪ ቃል ከአዲስ አበባ እስከ ደብረ ዘይት ይካሄዳል፡፡የሰላም ተጓዥ አገልግሎት ድርጅት በሀገራችን ዘላቂ ሰላምና ፍቅርን ለመፍጠር እና ለማስፈን የተለያዩ የፍቅርና የሰላም ጉዞዎችን ለማካሄድ ማቀዱንና ይህንንም የፊታችን ጳጉሜ 32011 በሚያካሄደው የጉዞና የጉብኝት ፕሮግራም እንደሚጀምር የድርጅቱ ...
### Text: ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠ ማሳሰቢያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 ዓም ያስመዘገባቸው ስኬቶች፣ በቀጣይ ዓመት ሊሰራ ያቀዳቸውንና ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች መገናኛ ብዙሃን ጠርቶ በቅርቡ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ጥቂት ግለሰቦች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ስም ተጠቅመው አፈፃፀሙን በተመለከተ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሀበራዊ ትሰስር ገፆች እያስተላለፉ ይገኛሉ። ይኸውም የባንኩ ትክክለኛ ገፅ እንደሆነ በማስመሰል የባንኩን ያለፈው ዓመት ክንውን አስመስለው የለቀቁትን ሃሰተኛ መ...
### Text: ሀዋሳ ከሀምሌ 11 ጋር ተያይዞ ስጋት ውስጥ የሚጥሉ ነገሮች የሉም አቶ ሚሊዮንማቲዮስ የደቡብ ክልል ፕሬዘዳንትየሲዳማ የክልልነት ጥያቄን አስመልክቶ በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎችን ስጋት ላይ የሚጥሉ ጉዳዮች እንደሌሉ ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮችን በቅርበት እየተከታተሉ እንደሆነ የደቡብ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ተናገሩ። ከሀምሌ 11 ጋር በተያያዘም ዜጎችን ስጋት ላይ የሚጥል ምንም ነገር የለም ብለዋል።ክቡር ፕሬዘዳንቱ የተናገሩትን ቃል በቃል ከዚህ በታች ...
### Text: የምርጫ ማስታወቂያ የቀደደ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።በአርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ የ ጋንታ መይጨ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው የ44 ዓመቱ ተከሳሽ ደርጉ እማኔ ግንቦት 12 ከቀኑ 11፡00 ሰዓት አካባቢ ንብረትነቱ የብልፅግና ፓርቲ የሆነውን የምርጫ ምልክት አምፖል ፖስተር ከተሰቀለበት ቦታ ቀዶ በመጣሉ የኢትዮጵያ የምርጫ ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ 11622013 ስር አንቀፅ 158 የምርጫ ማስታወቂያ ማጥፋት የተደነገገውን ክልከላ በመተላለፍ ተከሷል ። ተከሳሹ ድርጊቱ...
### Text: ወደ ሙቱ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባው መንገድ ጭቃማ በመሆኑ ተማሪዎች መቸገራቸውን ገለፁ። ቦታው የአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚገኝበት በመሆኑ መንግስት በአካባቢው የመንግድ መሰረተ ልማት ሊያሟላ ይገባል ብለዋል።ሌላውበመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት እየተማሩ እንዳልሆኑም ከግቢው ተማሪዎች የተላከው መረጃ ያሳያል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያም ተማሪዎች በአግባቡ ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ጠይቋል። በአግባቡ ትምህርታቸውን በማይከታተሉ ተማሪዎች ላይ ዩኒቨርሲቲው...
### Text: ጋምቤላ️ወደ ጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ ሄደው የነበሩ ስምንት ጋዜጠኞች በመንግሥት ባለሥልጣናት ተደበደብን፣ ተዋከብን፣ ታገትን፣ ያለአግባብ በቁጥጥር ሥር ዋልን ሲሉ አቤቱታ አሰምተዋል። የወረዳው አስተዳደር አስተባብሏል።በሌላ በኩል ደግሞ በክልሉ ውስጥ ነዋይ እያፈሰስንና የልማት ሥራ ላይ ተሠማርተን ሳለን ወከባ፣ ሙስናና እንግልት ይደርስብናል ሲሉ ቁጥራቸው በርከት ያለ ባለሃብቶች ቅሬታቸውን እየገለፁ ናቸው።ባለሃብቶቹ አቤቱታና በጋዜጠኞች ላይ የደረሰውን ወከባና ጥቃት አስመ...
### Text: ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ግጭት️በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የሟቾች ቁጥር 24 መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ከሟቾቹ በተጨማሪ በ167 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የአካባቢው አስተዳደር ዛሬ ለጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የሟቾች ቁጥር 24 መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ከሟቾቹ በተጨማሪ በ167 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የአካባቢው አስተዳደር ዛሬ ለ ሬዲዮ ተና...
### Text: ዛሬ ማምሻውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶር ይናገር ደሴ ከሰጡት መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች የብር ለውጡን ተከትሎ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር ዝግጅት ተደርጓል። በተለያዩ ጎረቤት አገራት የኢትዮጵያ የብር ኖቶች ክምችት አለ ለብር ለውጡ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ቁጥጥር ይደረጋል። ለዚህም ከጸጥታና የደህንነት አካላት ጋር በመነጋገር የመቆጣጠርና የማምከን ተግባራት ይከናወናል። በድንበር አካባቢ የሚገኙ ባንኮች በብር ለውጡ ለህገ ወጥ ድርጊቶች እንዳይጋለጡ ጥብቅ ክትትል ይደረ...
### Text: የባህር ዳር ጉዳይ እንደዘገብው ዩኒቨርሲቲው እና ተማሪዎቹ በመስማማታቸው ወደ ቅጥርግቢው እንዲመለሱ ተደርጓል።በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የ4ኛ ዓመት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ተቋም ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ለብቃት ምዘና ፈተና ዝግጅት በቂ ጊዜ አልሰጠንምየምዘና ስርዓቱም አዲስ እና አግባብነት የሌለው ነው በማለት ፈተናውን አንወስድም በማለታቸው ከቅጥር ግቢ እንዲወጡ መደረጉ ይታወሳል።ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ የምዘና ስርዓቱ የነበረ ነው በማለት የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት አቋርጦ ...
### Text: ድብቅ እስር ቤቶቹ️በአዲስ አበባ የተገኙት 7ቱ ድብቅ እስር ቤቶች ንብረትነታቸው የቤቶች ኮርፖሬሽን መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለሸገር ራድዮ ተናገረ፡፡ዜጎች የተለያየ ስቃይ እና እንግልትን አሳልፈውባቸዋል የተባሉት እነዚህ ድብቅ እስር ቤቶች በቀድሞው የኪራይ ቤቶች ወይም የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ በአሁኑ የቤቶች ኮርፖሬሽን ሲተዳደሩ እንደቆዩ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡በፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ ዝናቡቱኑ እንደነገሩን ከ7ቱ ድብቅ እስ...
### Text: ህወሓት አይዋሀድም ይሄ ምንም ይቅርታ አያስፈልገዉም፡፡ ሊቀመንበሩ እንደሚሉት የግድ አደርጋለሁ ካሉ እና ከተሳካላቸዉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸዉ አቶ ጌታቸው ረዳ አቶ ጌታቸው ረዳ ለትግራይ ሚድያ ሃውስ ኢህአዴግ የግድ ለውጥ ማድረግ ነበረበት። ቀድመን የተነጋገርንበት ነበር።ለዉጡ ወደኋላ ተመልሷል ብቻ ሳይሆን መንገዱን ስቶ ለሀገሪቱም አደጋ ጋርጧል።ትግራዋይነት እንርሳ። አማራነት እንርሳ። ኦሮሞነት እንርሳ። ኢትዮጵያውነት ብቻ ነው የምያዋጣን ብለው የምያምኑ የዋሃን ና...
### Text: 5 ሚሊዮን ብር ለሥራ ጀማሪዎች ማጠናከሪያ ከኩዱ ቬንቸር በተገኘው የ5000000 ብር አምስት ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ሥራ ላይ ያሉ እና ምርትና አገልግሎታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ላይ ለተሰማሩ ሰባት ድርጅቶች የአቅም ማበልጸግ ፣ የገበያ ትስስር መፍጠር እና በትንሹ 250000 ብር ከፍ ካለ እንደ ፕሮጀክቱ ታይቶ የሚጨመር ድጋፍ ለመስጠት ጀምሯል።የፕሮጀክቱ ማናጀር የሆኑት አቶ ህሩይ ፀጋዬ እንደገለጹት ሥራ ጀማሪዎቹ ከፕሮግራሙ ጋር በሚኖራቸው ቆይታ ማርኬቲን...
### Text: ግብፅ 2ኛው ዙር የሕዳሴ ግድብ ሙሌት ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ ለመጋፈጥ ዝግጁ ናት ኢንጂነር ሞሐመድ ጋኔምአል ዓይን ኒውስየግብፅ ባለሥልጣናት በመጪው የክረምት ወቅት ሊሞላ ለታቀደው ሁለተኛ ዙር የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ሀገሪቱ በመዘጋጀት ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡የግብፅ መስኖ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢንጂነር ሞሐመድ ጋኔም ትላንት ለ አልአረቢያ ቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ ግብፅ ሁለተኛው ዙር የሕዳሴ ግድብ ሙሌት ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ ለመጋፈጥ ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል፡...
### Text: ለኩ ከዛሬ ሁለት ቀን በፊት የለኩ ወዳጆቼንጉዳዩን በቅርበት ሲከታተሉ የነበሩ የተዘረፉ ንብረቶች በአንዳንድ አመራሮች ቤት ተገኝተዋል የሚል ነገር ሰማሁ ምን ያህል እውነት ነው ብዬ ጠይቄያቸውን ይህ ነበር የመለሱልኝእንዴት ዋልክ ፀጊሽ እውነት ነው ዛሬ ጠዋት ጀምሮ ትናንትናም ልዩ አይል በደረገው ብርበራ ንብረቶች እየተገኙ ነው። ፀጊሽ እውነት ነው ከንቲባው መታሰሩንም ነግሬክ ነበር። ዛሬ ከነጋም ብኋላ ንብረት ሲያሸሹ እየተያዙ ነው ፖሊሶች ቤት እናም አንዳንድ አመራሮች ቤት ንብረት ተገኝቶ...
### Text: ኢምፔርያል ሆቴል አካባቢ እየተገነባ ያለው የመሻገሪያ ድልድይ ፕሮጀክት ፕሮጀክቱ የጀመረው የካቲት ወር 2013 ዓም የተጀመረ ነው። ግንባታው በቻይና ዓለም አቀፍ ኩባንያ ነው የሚካሄደው። በ791 ሚሊዮን ብር በጀት ነው እየተገነባ ያለው። 18 ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው። ይህ ፕሮጀክት በከተማው ውስጥ ከሚገነቡት 7 የማሳለጫ ፣ ዋሻ እና የመሬት ስር መተላለፊያዎች መካከል አንዱ ነው። ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የተያዘው ጊዜ 1 ዓመት ከ8 ወር ሲሆን ቀደም ብሎ ለማጠናቀቅ እና መንገዱን ለተሽ...
### Text: የህፃኑ አገዳደል የሁላችንም ስሜት የነካ ቢሆንም ህብረተሰቡ የተፈጠረውን ችግር በሰከነ መልኩ ሊያየው ይገባል የጎንደር ከተማ ፖሊስየጎንደር ከተማ ፓሊስ መምሪያ የእገታ ወንጀልን ለመከላከል ህብረተሰቡ እያደረገ ያለውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ።የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ መስከረም 3 ቀን 2014 ዓም በከተማዋ የ13 ዓመት ህፃን የእገታ ወንጀል መፈፀሙን አመልክተዋል።ለመምሪያው የእገታ ወንጀሉ ጥቆማ መስከረም 5 ቀን 2014 ዓም እንደደረሰው የገለፁ ሲ...
### Text: በቀጣይ ተመሳሳይ አድማዎች እንዳይደረጉ ኮማንድ ፖስቱ እቅዶችን ነድፎ እየሰራ ነውየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ ወዲህ አንዳንድ ችግሮች ቢከሰቱም የአገሪቱን ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ከማረጋጋጥ አንጻር አይነተኛ ሚና አየተጨዋተ መሆኑን የኮማንድ ፖስቱ ዋና ሴክሬታርያት ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡ አዋጁ ከታወጀ ወዲህ ዜጎች የደህንነት ስሜት ቢሰማቸውም በአንዳንድ ኦሮሚያ አከባቢዎች አድማዎች መደረጋቸውንና የህዝብ አገልግሎት መስጫ ትራንስፖርቶች መስተጓገላቸውን ገልጸዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ግን ከአ...
### Text: ጠሚ ዶር አብይ ወጣቶችን በአመራርነት ለማብቃት መንግስት አመቺ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ገለፁጠቅላይ ሚንስትር አብይ ዶር ይህን የገለፁት የነገዋ ኢትዮጵያ መሪዎችን ማነቃቃት በሚል በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በተካሄደ መድረክ ላይ ነውጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እንዳሉት ወጣቶች የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ ሚናቸው ትልቅ ነው፣ በመሆኑም የሀሪቱን ቀጣይ እድገት ለማረጋገጥ በየመስኩ የመሪነቱን ሚና ሊወስዱ ይገባል ብ...
### Text: አቶ ተስፋዬ እና አቶ ማርክስ️የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ የወንጀል ችሎት በቀድሞዎቹ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባልደረቦች አቶ ተስፋዬ ኡርጌ እና አቶ ማርክስ ፀሃዬ ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ።ማርክስ ፀሃዬን በተመለከተ መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው ጊዜ ተገቢውን ስራ መስራቱን ገልጾ ቀሪ ስራዎችን ለመስራት የ14 ቀን ጊዜ ጠይቆ ችሎቱ በከፊል ተቀብሎታል።ከሰኔ 16ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ የቀረበባቸው አዲስ የወንጀል ተሳትፎን በተመለከተ ማቅረብ አይገባ...
### Text: በጋምቤላ ፈቃድ የሌላቸው 11 የውጭ ኮሌጆች ተገኙ ከየት እንደመጡ ያልታወቁ 11 ሕገወጥ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በጋምቤላ ክልል ሲያስተምሩ እንደተደረሰባቸው፣ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ኤጀንሲው ከተለያዩ ግለሰቦች በደረሰው ጥቆማ መሠረት ወደ ክልሉ ተንቀሳቅሶ የለያቸው እነዚህ 11 ተቋማት በድኅረ ምረቃና በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች0ተማሪዎችን እየተቀበሉ እንደሚያስተምሩ ለሪፖርተር የገለጹት፣ የኤጀንሲው የኮሙዩኔኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ታረቀኝ...
### Text: 5 በባለቤቶቻቸው እውቅና የሌላቸው ገፆች️ ቴሌግራም 1 በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ስም የተከፈተው እና 5770 ያሉት የቴሌግራም ቻናል የ አይደለም። በይፋ ይህ ነው የኔ ቻናሌ ብሎ ያሳወቀው የቴሌግራም ቻናል የለም። ፌስቡክ 1 ይህ 149000 ያለው የፌስቡክ ገፅ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ትክክለኛ ገፅ አይደለም። ይህ ብዙ ተከታይ ይለው ገፅ በርካቶችን ያደናግራል ተጠንቀቁ። የኤጀንሲው ትክክለኛው ገፅ 119000 ያለው ነው...
### Text: ነሃሴ 282012 ዓምየኢትዮጵያ የኮቪድ19 መረጃዎች 2 በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2802 የላብራቶሪ ምርመራ 86 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ከከምባታ ጠምባሮ ዞንበቫይረሱ የተያዙት ከደቡብ ኦሞ 34 11 ከጂንካ ከተማ፣ 9 ከማሌ፣ 5 ከባካዳውላ፣ 3 ከሐመር፣ 2 ከበናፀማይ፣ 2 ከኡባአሪ፣ 1 ደቡብ አሪ እና 1 ከኛጋቶም፣ ከጋሞ 13 8 ከአርባምንጭ ዙሪያ፣ 3 ከቁጫ አልፋ እና 2 ከአርባምንጭ ከተማ ፣ ከቤንች ሸኮ 12 ...
### Text: የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ኃይል አዲስ አበባ ውስጥ ተከታታይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ላካሂድ ነው አለ።ግብረ ኃይሉ በላከው መግለጫ በተለያዩ ጊዜያት የአዲስ አበባ ከተማን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ሲያካሄድ ቆይቷል ብሏል።አሁን ላይ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍጠር የተዘጋጁ ኃይሎች እንዳሉ ደርሼባቸዋለሁ ያለ ሲሆን ይህንን ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ ተከታታይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን አካሂዳለሁ ሲል አሳውቋል።ኅብረተሰቡ ይህን አ...
### Text: ትላንት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ለ የምትሰጠውን ከፍተኛ ገንዘብ እንደምታቅብ ተናገረዋል። የዓለም የጤና ድርጅት ኮቪድ19 የዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን በጊዜ አልተናገረም ብለዋል ፕሬዘዳንቱ። ድርጅቱ ይህን ያደርገው በሽታው ለተጀመረባት ቻይና ሲል ሊሆን ይችላል ሲሉ ግምት አዘል አነጋገር ተናግረዋል። በጣም ቻይና ተኮር ይመስላሉ ፣ ይህን ማጤን ይኖርብናል ሲሉ ተደምጠዋል ዶናልድ ትራምፕ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኝ ባለበት በዚህ...
### Text: ቪድዮ በጀርመን ስቱትጋርት ከተማ ቅዳሜ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተው በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን በቁጥጥር ሥር ውለዋል።ሁከቱ የተፈጠረው የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች በከተማዋ የባሕል ፌስቲቫል ማዘጋጀታቸውን ተከትሎ ተቃዋሚዎች ሥነስርዓቱን ለማወክ ሁከት ከፈጠሩ በኋላ ነው።ተቃዋሚዎቹ በጀርመን ፖሊስ አባላት ላይ ጥቃት አድርሰው በአጠቃላይ 26 የፖሊስ አባላት የተጎዱ ሲሆን ከ6 የማያንሱ አባላት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።የስቱትጋርት ከተማ ፖሊስ ምክትል ...
### Text: አዳዲስ መኪኖች ላይ የቀረጥ ቅናሽ ተደረገ ዓለም ዐቀፉ የጉምሩክ ድርጅት በየአምስት ዓመቱ የሚያሻሽለውን የታሪፍ መጽሐፍ መሰረት በማድረግ ከሁለት ዓመት በፊት ተከልሶ መጠናቀቅ ይገባው የነበረውን የታሪፍ መፅሐፍ በማዘጋጀት ያፀደቀው የገንዘብ ሚኒስቴር አዳዲስ መኪኖች ላይ የአምስት በመቶ የቀረጥ ቅናሽ አደረገ።የታሪፍ መጽሐፉ ለተሽከርካሪ ምርቶች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እና ከዚህ ቀደም ከሦስት ገፅ ባልበለጠ የተዘረዘረውን ሰንጠረዥ ከ 34 ገፅ በላይ ከፍ በማድረግ አሻሽሏል። የገንዘብ...
### Text: ጉዳዩ ማስታወቂያዎች ለጥቂት ቀናት ማቆማችንን ስለማሳወቅለድርጅት ባለቤቶች ለሆናችሁ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላትበእንዲህ ያለ ወቅት በተለይም የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት እየተፈጠሩ ባሉ ክስተቶች ዙሪያ በቂ የሆነ ግንዛቤ እንዲያገኙ ፣ በተለያዩ ሚዲያዎችም የሚሰራጩ መረጃዎች በፍጥነት ይደርሳቸው ዘንድ እንደምንሰራ ይታወቃል። እንዲህ ያለሁ ክስተቶች ሲፈጠሩ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ተመልካች ቁጥር በሰዓታት ውስጥ በመቶ ሺህ የሚቆጠር እንደሆነም ይታወቃል ይህን መሰል ወቅት ወቅታዊ ጉዳዮች አሳ...
### Text: በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧልባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1047 ላቦራቶሪ ምርመራ አምስት 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቶ አርባ አምስት 145 ደርሷል።የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ታማሚ 1 የ75 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት በመጣራት ላይ ያለ በጤና ተቋም ተኝተው ከሚታከሙ ህሙማን...
### Text: የፍርድ ቤት ውሎ️በሃገር ኢኮኖሚ ላይ አሻጥር በመስራት እና በኢኮኖሚ ላይ ጫና ማሣደር ወንጀል ተሣትፈዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የነበሩ 9 የሲቪል አቪዬሽን የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድን በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት በአቀረበው የምርመራ መዝገብ ተጠርጣሪዎች በቡድን በመደራጀት መንግሥትና ህዝብን ለማለያየት ተንቀሣቅሰዋል የሚለውን ጠቅሷል፡፡ወርሀዊ ደሞዛቸው...
### Text: ፌደራል ፖሊስ️በአዲስ አበባ ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር ውለው በጦላይ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ወጣቶች በያዝነው ሳምንት እንደሚለቀቁ ተገለፀ።ወጣቶቹ ከመስከረም 2 እስከ መስከረም 8 2011 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት።የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማል ለ እንደተናገሩት በመንግስት በኩል በቁጥጥር ስር ለዋሉት ወጣቶቹ እስካሁን የተለያዩ ስልጠናዎችን ሲወስዱ ቆይተዋል።በጦላይ ለአንድ...
### Text: ሹመት️የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ወሮ መዓዛ አሸናፊን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይአህመድ ናቸው ተሿሚዋን ተሰናባቹን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ዳኜ መላኩ ተክተው እንዲሰሩ በእጩነት ያቀረቧቸው፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አህመድ ወሮ መዓዛ ባላቸው የዳበረ ልምድ ምክንያት የአገሪቱን የፍትህ ስርዓቱ ወፊት ያራምዱታል በሚል በእጩነት እንዳቀረቧቸው ለምክር ቤቱ ተናግረዋል፡...
### Text: ከሰሞኑን በሀገሪቱ ከነበረው ግጭት ጋር ተያይዞ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ እንደሚገኙ ተገልጿል የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር ሰሞኑን በሀገሪቱ በተከሰቱ ግጭቶች ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በየደረጃው ካሉ የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑን አስታውቋል።ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከአባ ገዳዎች፣ ከወጣቶች፣ ከሴቶች እና ችግሩ ከተፈጠረባቸው አካባቢ አመራሮች ጋር በመሆን ግጭቱ የብሔር መልክ እ...
### Text: ከኮቪድ19 ጀርባበዶክተር መክብብ ካሳየአስራ ስምንት 18 አመቷ እንግሊዛዊት ሜሪየም ዘመር ከዚህ በፊት ሆስፒታል የሚያስተኛ ህመም ገጥሟት አያውቅም፡፡ከሆስፒታል ስልክ የተደወለላቸው አባቷ ልጃቸው ከባድ የሆነ የትንፋሽ ማጠርና የደረት ህመም እንዳጋጠማትና በአምቡላንስ ሆስፒታል መወሰዷ ይነገራቸዋል፡፡ከሰዓታት በኃላ ችግሩ እየተባባሰ ሄዶ ፅኑ ህሙማን ክፍል መግባት እንዳለባት ይነገራቸዋልከባድ ድንጋጤ ውስጥ ገባሁእግሮቼ የራሴ አልመስል አሉኝ ይላሉ አባት፡፡ከሰዓታት በኃላ አያትና እናቷ ቫይረሱ...
### Text: የአሜሪካ ምክር ቤቶች የጆ ባይደንን የምርጫ ውጤት አረጋገጡ።የሁለቱ ምክር ቤት እንደራሴዎች የተሰጡትን የውክልና ድምጾች ኤሌክቶራል ቮት በመቁጠር ጆ ባይደን ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን አረጋግጧል።ኮንግረስ ጆ ባይደን እና ምክትላቸው ካማላ ሀሪስን የቀጣዮቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት በማድረግ ያገኙትን ድምጽ አጽድቋል ።የተሰጡት የውክልና ድምጾች የጸደቁት የሁለቱ ምክር ቤት ተወካዮች በፔንሰልቫንያ እና አሪዞና ግዛቶች የቀረበውን ተቃውሞ ውድቅ...
### Text: የፖሊስ መልዕክት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለቢቢሲ የሰጡት ቃል ምንም በማያውቁት ጉዳይ በህጻናቱ ላይ የተፈጸመው ይህ አሰቃቂ ወንጀል ሁሉንም በእጅጉ አሳዝኗል።ወላጆች የሚቀጥሯቸው የቤት ሠራተኞችን ማንነት ጠንቅቀው ማወቅ ይገባቸዋል።እንደ ቤተሰብ ሆነው የሚኖሩ የቤት ሠራተኞች እንዳሉ ሁሉ እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ወንጀል የሚፈጽሙም ስላሉ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። ተጨማሪመረጃ በአንድ ቀን በአሰቃቂ ሁኔታ ...
### Text: ቦንጋ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሥነሥርዓት አዳዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሥራ ጀምሯል።ከአዳዲስ አሥራ አንዱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ የሆነው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 262010 ዓም የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ደማቅ የሥራ ማስጀመሪያ ምረቃና የተማሪዎች ቅበላ ሥነሥርዓት አካሄዷል፡፡ዩኒቨርሲቲው አዲስ ተማሪዎችን የተቀበለው ለሌሎችም መሰል ዩኒቨርሲቲዎች አርኣያ በሚሆን ሁኔታ እስከ ጅማ ከተማ በመምጣት በራ...
### Text: በትግራይ ክልል የዓዲግራት እና የአክሱም ከተሞችን የሚያገናኘው መንገድ ላለፉት 12 ቀናት በመዘጋቱ የነፍስ አድን የህክምና ስራዎቹ መስተጓጎላቸውን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን አስታውቋል።ድርጅቱ በአክሱም ድጋፍ ለሚያቀርብላቸው የሕክምና ተቋማት ቁልፍ አቅርቦቶች ለመላክ መቸገሩን ገልጿል።የድርጅቱ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮ በሚደግፋቸው ሆስፒታሎች 27 ህሙማን የኦክስጅን ሕክምና ይፈልጋሉ። እነዚሁ ሆስፒታሎች በየዕለቱ ኦክስጅን የሚያስፈልጋቸው ሰባት የቀዶ ሕክምና ያካሂዳሉ።አቅርቦቶቻ...
### Text: በጥምረት የተካሄደውን ምርመራ እውቅና መንፈግ ነው ኢሰመኮየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለተመድ ሰብዓዊ መብቶች ምቤት ፕሬዚዳንት ናዛት ካን፣ ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት ፣ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቼሌት ግልጽ ደብዳቤ ፅፏል።ኢሰመኮ በጻፈው ደብዳቤ በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል እስከ ፈረንጆቹ ሕዳር 3 ቀን 2021 ድረስ የተፈጸሙትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በሌላ አካል በድጋሚ እንዲጣራ ማድረግ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክ...
### Text: የበዓል መልዕክቶች ኪሩቤል ከሀረር ለምወዳቸው የካምፓስ ጓደኞቼ በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ መልካም በዓል እመኝላችኃለሁ አቤል ከሀረር ጅማ ለሚገኙት እናት እና አባቴ መልካም በዓል ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝላችኃለሁ በሀይሉ ለፍፁም እና ለጌታእንዳለ መልካም በዓል ሀብታሙ ለቤተሰቦቼ፣ ለፊዩቸር ታለንት ተማሪዎች፣ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም ለ ቤተሰቦች መልካም በዓል እንዲሆን እመ ኛለሁ ጆ ከአለም ባንክ ለሰማራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እ...
### Text: ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡ የኢንዱስትሪ ልማት የአገራችንን ጎስቋላ ገፅታ የሚለውጥ ነው ግብርና እንዲዘምንና በሂደትም ለኢንዱስትሪ መሪነቱን እንዲለቅ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው መንግስት ለኢንዱስት ልማት ትኩረት ሰጥቷል በዘርፉ ተጨባጥና ፍሬያማ ስራዎች እየተሰሩ ነው የተመቻቸ የኢንዱስትሪ ፓርክ ባለሀብቶች በአጭር ጊዜ ስራ እንዲጀምሩ ያስችላል የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፋና ወ...
### Text: ከከሰልና እንጨት ጋር አብረን እንድንጓዝ ተገደናል፡፡ ነዋሪዎችበኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ከከሚሴ በደዌ ሃረዋ በሚወስደዉ መንገድ ነዋሪዎች በትራንስፖርት ችግር እንግልት እየደረሰባቸዉ ነዉ፡፡ የሚመደቡ የህዝብ ማመላለሻ አዉቶብሶች በቂ ባለመሆናቸዉ በአንድ አዉቶብስ ከ100 እስከ 120 ሰዎች እንደሚጓጓዙ የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።የአካባቢዉ ህብረተሰብ እንደ አማራጭ የጭነት መኪኖችን ለመጓጓዣነት እየተጠቀመባቸዉ ነዉ፡፡ የአካባቢዉ የትራንስፖርት ችግር ነዋሪዎችን...
### Text: በነገው ዕለት በሚካሄደው የኢህአዴግ ምክርቤት ስብሰባ ላይ ህወሓት እንዳይማይሳተፍ ውሳኔ አሳለፈ የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት ነገ በሚጀመረው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እንደማይሳተፉ የህወሓት ፅሕፈት ቤት ገለፀ፡፡ ህወሓት በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ በኩል ያወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው የኢህአዴግ ውህደት በግንባሩ ሥራ አስፈፃሚ ደረጃ ይሁን ምክር ቤት ስብሰባ ሊወሰን የማይችል መሆኑ ጠቅሶ አባላቱ ነገ በሚጀምረው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እንደማይሳተፉ ዐስታው...
### Text: ነሃሴ 102012 ዓምየኢትዮጵያ የኮቪድ19 መረጃዎች 1 በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 5877 የላብራቶሪ ምርመራ 93 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ከጎንደር ከተማበቫይረሱ ከተያዙት መካከል 18 ከኦሮሞ ብሰብ ዞን 14 ከደወሎ ዞን 13 ከሰሸዋ ዞን 11 ከባህር ዳር ከተማ 9 ከአዊ ብሰብ ዞን 7 ከሰወሎ ዞን ይገኙበታል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 547 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ...
### Text: የዩኒቨርሲቲዎች ዝግጅት ምን ይመስለል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ከንክኪ ዉጪ የሆነ የእጅ መታጠቢያ ተማሪዎች በብዛት በሚገኙበት አከባቢ ለማኖር ተዘጋጅቷል። የንፅህና መጠበቂያ ሳኒታይዝር ፣ ሳሙና እና ዉኃ ተደራሽ የማድረግ ሥራም ይሰራል። የካፌ ዝግጅትን በተመለከተ ሁለቱም የተማሪዎች መመግቢያ አዳራሾች ጥገና እና በዘመናዊ ማሽን እየተተካ ነዉ፡፡ ዶርምን በተመለከተ ካራኒታይን የሆኑ መኝታ ቤቶች የዲስ ኢንፌክት ስራ ከዛሬ ጅምሮ ይካሄዳል፡፡ የዶርምና አከባቢም ፅዳት በመሰራት...
### Text: ሱዳናውያን ሴቶች አደባባይ ወጡ ሱዳናዊያን ሴቶች በሽግግር መንግስቱ ምስረታ የሴቶች ተሳትፎ አልተረጋገጠም ሲሉ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል፡፡ ሱዳንን ለሦስት አስርት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት ዑመር ሃሰን አልበሽር በሕዝባዊ ተቃውሞ ባለፈው ሚያዝያ ላይ ከስልጣን ከተወገዱ በኋላም ሱዳን ሰላም አልነበራትም፡፡ከበርካታ ግጭቶች እና ተቃውሞዎች በኋላ ከሦስት ቀናት በፊት ለሚቀጥሉት 21 ወራት ሀገሪቱን የሚመሩ የሽግግር መንግስት አባላት ተሰይመዋል፡፡ የሽግግር መንግስቱ ከተቋቋ...
### Text: ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅቤት በመገኘት ታህሳስ 292014 ዓም ከእስር ለተፈቱት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወሮ ቀለብ ስዮም እና ወሮ አስካለ ደምሌ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች።አትሌቷ ከእስር ለተፈቱት አመራሮች መጭው ጊዜአቸው የተቃና እንዲሆን እና ኢትዮጵያም ሰላሟ፣ አንድነቷ እና ክብሯ እንዲመለስ ያላትን ምኞት ገልፃለች።የባልደራስ ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ በበኩላቸው ኮማንሰር አ...
### Text: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ ለ6 ወራት የጸና ይሆናል፡የመከላከያ ሚኒስትርና የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ሰብሳቢ ሲራጅ ፈጌሳ የአዋጁ መታወጅ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች ህገመንስታዊ ስርዓቱን የሚፈታተኑ ጉዳዮች በማጋጠማቸው እና የሰዎች መፈናቀል እና ህይወት ማለፍ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚከለክላቸው ወይም ገደቦች 18 ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ ጽሁፍ ማሳተም ትዕይንት ማድረግ ሰላማዊ ሰልፍ በቡድን መንቀሳቀስ የጦር መሳሪያና ስለታማ ነገሮችን ይዞ መጓዝ አይቻ...
### Text: አሳቴዩ️የመማር ማስተማሩ ሂደት ተቋርጦ የነበረው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎች ተመልሰው ትምህርት እንዲጀምሩ በሴኔት መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ።የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ለሚጉታ ለ እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና መምህራን ትናንት ከተማሪ ወላጆች ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ ሴኔቱ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ ወስኗል ብለዋል።ከተማሪ ወላጆች ጋር በተደረገ ውይይትም ወላጆች ተማሪዎች ጥያቄ ቢኖራቸውም ትምህርት ...
### Text: በባንግላዴሽ ኑስራት ጃሃን የተባለች ተማሪ ርዕሰ መምህር ፆታዊ ትንኮሳ ሪፖርት ማድረጓን ተከትሎ በነጭ ጋዝ አርከፍከው አቃጥለው ገድለዋታል የተባሉ 16 ተጠርጣሪዎች ታስረዋል።ከተጠርጣሪዎቹ መካከል የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር፣የአካባቢው ፖለቲከኞችና ተማሪዎች ይገኙበታል።ርዕሰ መምህሩ ግድያውንም መናዘዙንም ፖሊስ አስታውቋል። ብዙዎቹም በተጠርጣሪዎቹ ላይ የሞት ፍርድ ተግባራዊ እንዲሆንም እየጠየቁ ነው።በትንሽ መንደር የተወለደችው የአስራ ዘጠኝ አመቷ ኑስራት ማዳራሳ ወይም የእስልምና...
### Text: በአዲስ አበባ ከተማ ያለ ደረሰኝ ግብይት ባከናወኑ፣ የዳቦ ግራም በቀነሱና የምርት ጥራት ጉድለት አስከትለዋል የተባሉ 40 የንግድ ቤቶች ታሸጉ፡፡የማሸግ እርምጃው የተወሰደው በ27 ወፍጮ ቤቶች፣ 7 ዳቦ ቤቶች፣ 2 አትክልት ቤቶች እና በሌሎች የንግድ ቤቶች ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡እርምጃውን የወሰደው የጉለሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽቤት 60 ለሚሆኑ የንግድ ተቋማትም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን አስታውቋል፡፡በከተማው ንግድና ኢንዱስትሪ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ከተማ አቀፍ የቁጥጥርና የክትት...
### Text: የድሬዳዋ ሪፈራል ሆስፒታል በ2002 ዓም ግንባታው ተጀምሮ ዛሬም ድረስ ያልተጠናቀቀው የድሬዳዋ ሪፈራል ሆስፒታል ለድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተሰጠ። ሆስፒታሉ ዛሬ በተካሄደ ስነ ስርዓት ወደ ዩኒቨርስቲው እንዲተላለፍ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በወሰነው መሰረት ነው።የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሆስፒታሉን ቀሪ የግንባታ ስራዎችን አጠናቅቆ የህክምና ማስተማርያና እና ምርምር ማዕከል እንደሚያደርገው በዛሬው የርክክብ ስነ ስርዓት ተገልጿል። የርክክብ ሰነዱን የድሬዳዋ አስተዳደር ...
### Text: የሲዳማ ህዝብ ከዓመታት በፊት ያቀረበዉ በክልል የመደራጀት ጥያቄ ዘግይቶም ቢሆን ምላሽ ማግኘት በመጀመሩ መላው የሲዳማ ብሔር እንዲረጋጋ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሲአን ጠየቀ። የንቅናቄው ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ደስላኝ ሜሳ፣ «ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ ተቀብሎ ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ መዘጋጀቱን አረጋግጧል።» ብለዋል። በዚሕም ምክንያት የሲዳማ ሕዝብ የህዝበ ውሳኔውን ሂደት እንዲጠባበቅ ንቅናቄው ጥሪ ማስተላለፉን አቶ ደሳላኝ ለጀርመን ራድዬም በሰጡት ቃለ ...
### Text: የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 9 ሺህ 750 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው 9 ሺህ 750 ተማሪዎችን በተለያዩ መርሀ ገብሮች እያስመረቀ ነው፡፡ በፕሬዝዳንቱ እንደተገለጸው ከተመራቂዎች መካከል 6 ሺህ 520 ያህሉ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ 3 ሺህ 167 በሁለተኛ ዲግሪና 63 በሦስተኛ ዲግሪ የሚመረቁ ናቸው፡፡የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ በሆነበት በማሪታይም አካዳሚ ጭምር በርካቶችን እ...
### Text: ኢትዮጵያ ️ሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበችበት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል። ከዓለም ከአሜሪካ ቀጥላ ሁለተኛ እንዲሁም ከአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ ነው ያጠናቀቀችው።በዓለም ሻምፒዮናው 4 ወርቆችን ያገኘን ሲሆን የዘንድሮው ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።ከተገኙት አራት ወርቆች መካከል ታምራት ቶላ በማራቶን ያገኘው ወርቅ በዓለም ሻምፒዮናው በወንዶች የተገኘው ብቸኛው ወርቅ ነው።ለሀገራቸው ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶቻችን እነማ...
### Text: አምቡላንስ ተሽከርካሪያችን በኃይል ተወስዷል ቀይ መስቀልየኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አምቡላንስ ተሽከርካሪው በኃይል እንደተወሰደበት አሳወቀ።ማኅበሩ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽቤት ንብረት የሆነ ማኅበሩ ለሰብዓዊ አገልግሎት የሚጠቀምበት ታርጋ ቁጥሩ 0501107 አምቡላንስ ተሸከርካሪ መስከረም 08 ቀን 2016 ዓም ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች እንደተወሰደ ገልጿል። አምቡላንስ ተሸከርካሪው የተወሰደው በፍኖተ ሰላም ከተማ ከሚገኘው የቅርንጫፉ ጽቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲ...
### Text: በጎንደር ከተማ በሚገኘው የአፄ ቴዎድሮስ ሐውልት ላይ ጉዳት ያደረሰችው ግለሰብ በአምስት ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቷን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፍትህ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው የወንጀል ዐቃቤ ሕግ አቶ ድረስ ዘለለው ለኢዜአ እንደተናገሩት ቅጣቱ የተላለፈባት ነዋሪነቷ በጎንደር ከተማ በሆነው በወይዘሮ መንደሬ እያዩ አባተ ላይ ነው፡፡ ግሰሰቧ የካቲት 5 ቀን 2011 ከምሽቱ 5 ሰዓት ከ30 ሲሆን፣ ፒያሳ አደባባይ ላይ የቆመውን ሐውልት ቀኝ እጅ ጎራዴ ላይ ጉዳት ማድረሷ ...
### Text: 19 ኮሮና ቫይረስ ሀገረ አቀፍ መረጃ ከሁሉም ክልሎች ለተወጣጡ ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጥቷል ከሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በሐዋሳ ከተማ ለይቶ ማቆያ ተመርጦ የተዘጋጀ ሲሆን በጂንካ እና አርባ ምንጭ ለማዘጋጀት ስራ ተጀምሯል፡፡ በጋምቤላ በጎግ ዲማ ላሬ ዋንታዎ እና ጂካዎ በድንበር ኬላዎች ከሚደረግ የልየታ ስራ በተጨማሪ ከሆስፒታሎች ጋር በመተባበር የለይቶ ማቆያ እና የህክምና መስጫ ተዘጋጅቷል፡፡ በአማራ ክልል በመተማ ድንበር እና ባህርዳር ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የልየታ ስራ ...
### Text: ሀገራችን ኢትዮጵያ በቅርቡ በተደረገው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ሩስያ ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ም ቤት እንድትታገድ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ለምን የተቃውሞ ድምፅ ሰጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሲመልሱ እኛ ሀገሮችን በማግለል እንደ ካሉት ዓለም አቀፍ ተቋም በማስወጣት ጥቅም አይመጣም ሰላምም በእንዲህ አይነት አይመጣም ከሚል የመነጨ ነው በዋናነት።አሁንም ቢሆን ይሄ ነገር በሰላም እንዲዘጋ እንደምንፈልግ ገልፀናል። በሰላማዊ መንገ...
### Text: ዛሬ በዮድ አቢሲኒያ የባህል አዳራሽ ፍቅር ያሸንፋል የሲቪክ ማህበር ከኃይማኖት አባቶች፣ ከአባገዳዎችና ከፓለቲካ ፖርቲ ተወካዮች ጋር ስለ ማህበሩ እንቅስቃሴና በቀጣይ የካቲት 15 በሚደረገው ለፍቅር እንሩጥ ጥላቻን እናምልጥ የጎዳና ሩጫ አስመልክቶ ባሰናዳው መድረክ የድርጅቱ መስራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሚፍታ ከድር የተናገሩት፡በእስር ቤት በቆየንበት ወቅት እኛ ላይ ግፍ ሲፈጽሙ የነቀሩት የሁሉም ብሔረሰቦች አባላት ነበሩበት ግን እነሱ የስርዓቱ ሎሌዎች ነበሩ ስርዓቱ እንጂ ህዝቡ አል...
### Text: አስቸኳይ የሳዑዲ አረቢያ የፀጥታ አስከባሪ አካላት በሳዑዲ የተለያዩ ከተሞች የመኖርያ ፈቃድ ባላቸውም ይሁን በሌላቸው ነዋሪዎች ላይ የፍተሻና የአፈሳ እርምጃ እየወሰዱ እንደሆነና ዜጎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፎ ነበር።የሳዑዲ ፀጥታ ኃይሎች በሰሩት ኦፕሬሽን ተይዘው በሹሜሲ የማቆያ ጣብያ የሚገኙ ዜጎች ከፍተኛ የውሃ የምግብ እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሶች እጥረት እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል። በመሆኑም1ኛ ከ10 ቀን እስከ 3 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ህፃናት የሚሆን ወተት 2ኛ ከ...
### Text: አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከጠሚ ዶር ዐቢይ ጋር ተነጋገሩ።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በትግራይ ክልል ስላለው እጅግ በጣም አሳሳቢ የሰብዓዊ ሁኔታ ላይ ከጠሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር መነጋገራቸውን ድርጅቱ አሳውቋል።ዋና ፀሃፊው ጠሚ ዐቢይ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያደርጉ ተቋማት በፍጥነት የማመቻቸት ስራ እንደሚሰራ ማረጋገጣቸውን እና በክልሉ መሰረታዊ አገልግሎቶች ቴሌኮሚኒኬሽን እና የኤሌክትሪክ ኃይል ጨምሮ በፍጥነት እንዲመለስ ለማድረግ ቁር...
### Text: ጀርመን ፍራንክፈርት️ከክቡር የኢፌዲሪ ጠሚ ዶር አብይ አህመድ ጋር ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓም በሚደረገው የውይይት መድረክ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ወደ ጀርመን ፍራንክፈርት መግባት ጀምረዋል፡፡ኢትዮጵያውያኑና በአውሮፓ ከሚገኙ 12 ኤምባሲዎች የተወከሉ ዲፕሎማቶች ፍራንክፈርት እየደረሱ ሲሆን መድረኩ በአንድነት እንነሳ፣ ነገንም እንገንባ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ነው፡፡በኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካንአያኖ የ...
### Text: የሰላም ሚኒስቴር ከተፈናቃዮች ጋር በተያያዘና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በተሰጠው መግለጫ የተነሱ አንኳር ነጥቦች ተፈናቃዮች ከጌዲዮ ብቻ ሳይሆን ከምእራብና ምስራቅ ጉጂም የተፈናቀሉ ዜጎች ነበሩ፡፡ ዜጎቹን ወደ ቀያቸው በጊዜያዊነት ለመመለስ ከእርዳታ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ተሰርቷል፡፡ ለተረጂዎች የሚደርሰው የሰብአዊ እርዳታ እስካሁንም ያልተቋረጠና በቀጣይም የሚቀጥል ነው ከምስራቅ ጉጂ የተፈናቀሉ 13 ሺህ ገደማ የሚሆኑ ዜጎች ብቻ ሲቀሩ ከምእራብ ጉጂ የተፈናቀሉት በሙሉ ወደ ቀያቸው ተ...
### Text: ነቀምቴ ጥቃት ያደረሰባቸው ሰው ማንነት ገና አልታወቀም። የፀጥታ ሰዎች ግን ክትትል እያደረጉ ነው። ከሰሞኑ ጉዳይ ጋር አይገናኝም አቶ ደሳለኝ ቦኮንጃኢትዮቴሌኮም የምዕራብ ሪጅን ሥራ አስኪያጅ አቶ ገመቺስ ታደሰ ትናንት ምሽት በመኖሪያ ቤታቸው መገደላቸውን የነቀምት ከተማ ኮምንኬሽን ጽህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ቦኮንጃ ለጀርመን ራድዮ ጣቢያ እንደተናገሩት አቶ ገመቺስ የተገደሉት ተተኩሶባቸው ነው ጥቃቱን ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎችን ማንነት ለመለየ...
### Text: መንግስት በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ የሚያቀርበውን ፈሳሽ ዘይት ከውጪ ሊያስገባ ነው፡፡ ዘይቱ ወደ አገር እየተጓጓዘ መሆኑንና እስከ 15 ቀን ድረስ ገብቶ እንደሚከፋፈልም ይጠበቃል፡፡ በየወሩ 33 ሚሊየን ሊትር ፈሳሽ ዘይት እንዲያስገባና እንዲያከፋፍል የተፈቀደለት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት ኢግልድ ዘይቱ ቀደም ብሎ ሲሰራጭ የነበረው እና የረጋው ዘይት በሚከፋፈልበት ዋጋ ለህብረተሰቡ እንደሚቀርብ ለሸገር ኤፍ ኤም 1021 ተናግሯል፡፡በድርጅቱ የሽያጭ ዘርፍ ምክትል ...
### Text: እንድታውቁት በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ ውድድሩን በውጤት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ይገባል፡፡ ቡድኑ በስካይ ላይት ሆቴል አርፎ ነገ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች አቀባበል ይደረግለታል።በአቀባበሉ ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥም መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይደረጋሉ ተብሏል።ቡድኑ ከስካይ ላይት ሆቴል ተነስቶ በአጅብ በቦሌ ጎዳና ፣ መስቀል አደባባይ ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፣ ሂልተን ሆቴል ፣ ፓርላማ ፣ አራ...
### Text: የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ️የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በተለያዩ ዘርፎች ጥፋት የሰሩ የስራ ሀላፊዎችን ለህግ ለማቅረብ የምርመራ ስራውን አበርትቶ መቀጠሉን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተናገረ፡፡የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ለሸገር እንደተናገረው በመጭዎቹ መቶ ቀናት በተመረጡ ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርጎ ምርመራውን ለመቀጠል ውጥን ይዟል፡፡የኢኮኖሚ አሻጥር፣ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ከሃገር ማሸሽ ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራባቸዋል ተብለው ከተመረጡ ዘርፎች መካከል ናቸ...