text
stringlengths
414
53.2k
ውድ የስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ አዘጋጆች እንደምን ሰነበታችሁ ስሜ ወለተ ገብርኤል ይባላል የምኖረው አሜሪካን ሀገር ሲሆን እድሜዬ ወጣት ከሚባሉት ውስጥ ነው። በዓለማዊ ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ አለኝ በልጅነቴ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አድጌያለሁ ያቺ እርሾ ናት ወደ እናንተ እንድጽፍ ያነሳሳችኝ። ወደ አሜሪካን ሀገር የሔድኩት ዲቪ የደረሰው የድሮ የትምህርት ቤት የክፍል ጓደኛዬን አግብቼ ነው። ያገባሁት አሜሪካን ሀገር ለመሄድ እንጂ የምወደው እና ትዳር መስርቼ አብሬው ለመኖር የምፈልገው የምወደው ሌላ የልጅነት ጓደ...
የአካዳሚው ዋና ዳይሬክተር ዳንኤል ተክሉ (ዶ/ር) ለኢዜአ እንደገለፁት በሀገሪቱ በግእዝ ቋንቋ የታተሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥንታዊ የብራናና የመጽሀፍት ህትመቶች አሉ። “አዲሱ ትውልድ ፅሁፎችን በማንበብ የሀገሩን ባህልና ቋንቋ እንዲሁም ታሪክና ማንነት ጠንቅቆ እንዲያውቅ ለማበረታታት የቋንቋውን ትምህርት መስጠት አስፈልጓል” ብለዋል ዋና ዳይሬክተሩ። ትምህርቱን በተያዘው የትምህርት ዓመት በክልሉ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጸዋል ። ከትግርኛ፣ ኩናምኛና ሳሆኛ ቋንቋዎች ቀጥሎ ግዕዝ...
ፕረዚደንታት ታንዛኒያን ኬንያን ኣብ መንጎ ክልቲአን ሃገራት ዘሎ ንግዲ ንምሕያልን ወፃኢታት ሓይሊ ፀዓት ንምጉዳልን ዝተነደፈ ምዝርጋሕ መተሓላለፊ መስመር ተፈጥሮ ጋዝ ብቕልጡፍ ንምስራሕ ተሰማሚዖም። እዚ ስምምዕ ዝተበጽሐ ፕረዚደንት ታንዛኒያ ሳሚያ ሓሰንን ንናይ ኽልተ መዓልታት ዑደት ኣብ ታንዛኒያ ዝርከቡ ፕረዚደንት ኬንያ ዊሊያም ሩቶን ትማሊ ሰኑይ ኣብ ዋና ከተማ ዳር ኤስ ሰላም ድሕሪ ምርኻቦም ብዘሕለፍዎ ውሳነ'ዩ። ፕረዚደንት ሩቶ ኣብቲ ኣጋጣሚ ከምዚ ኢሎም።"ሕጂ ካብ ዳር ኤስ ሰላም ክሳብ ሞምባሳ ኣብ...
የዕብራውያን መልእክት የተጻፈው በክርስቶስ ላይ ያላቸውን እምነት ትተው ወደ ቀድሞው ኃይማኖታቸው (ይሁዲነት) ለመመለስ ለሚያስቡ ሰዎች ነው። ስደትን ከመፍራታቸው የተነሣ እምነታቸውን ለመካድ በማሰብ ላይ ነበሩ። ምንም እንኳን ቀደም ሲል ስደት የደረሰባቸው ቢሆንም፥ በዚህ ጊዜ በተለይም ከይሁዳውያን ወገኖቻቸው ተጨማሪ ስደት ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም። እንዲሁም እነዚህ አማኞች ክርስቶስ ብቸኛው የድነት (ደኅንነት) መንገድ መሆኑን መጠራጠር ጀምረው ነበር። በብሉይ ኪዳን ዘመን በክርስቶስ ማመን ሳያስፈልጋ...
በወርኃ ፌብርዩዋሪ ሦስተኛ ሰኞ አሜሪካዊያን በሚያከብሩት የፕሬዚዳንቶች ቀን ያለፉ መሪዎቻቸውን በክብር ይዘክራሉ። ቀኑ መከበር የጀመረው የዩናይትድ ስቴትስን የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዋሺንግተንን ዘወትር ለማስታወስ በሚል ሃሣብ ነበር። ጆርጅ ዋሺንግተን በአሜሪካ አብዮታዊ ጦርነት ውስጥ የሰጡት ጉልህ አመራርና የሃገሪቱ የመጀመሪያው መሪም መሆናቸው በህዝብ ዘንድ እጅግ የሰፋ ተወዳጅነትን እንዳተረፈላቸው ለፕሬዝዳንቶች ቀን የወጣው የዛሬው ርዕሰ አንቀፅ ይናገራል። “እናም የዩናይትድ ስቴትስ አባት እየተባሉ...
በትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርስቲዎች ማለትም ከአዲግራት፣ አክሱም፣ መቀሌ እና ራያ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት ሶስት ሳምንታት 10 ሺህ 144 ተማሪዎች ማስወጣቱን የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀው ተማሪዎቹ ከሀምሌ 1 ጀምሮ የእረፍት ጊዜያቸው በመሆኑ ወደየአካባቢያቸው መሄድ ቢፈልጉም በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ሳይችሉ መቆየታቸውን በመጠቆም ከፌደራልና ከአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች እንዲሁም ከትራንስፖርት ማህበራት ጋር በመተባበር በሰመ...
የትኛውም ሀገር ወይም ክልል ቢኖሩ የኛ ባለሙያ ከሽያጭ በኋላ አገልግሎት ቡድን የተሟላ ፣ ወቅታዊ ፣ ትክክለኛ እና ስልታዊ የሽያጭ ድጋፍ አገልግሎቶችን ለእርስዎ ለማቅረብ የ SK ምርቶችዎ ፍጹም በሆነ የስራ ሁኔታ ላይ መሆናቸውን እና ያለችግር እንዲሄዱ ለማድረግ ይችላሉ። ክፍሎች አብዛኛዎቹ ምርቶቻችን ከኤስኬ ኦሪጅናል ክፍሎች ጋር ይገኛሉ፣ኦሪጅናል ክፍሎችን በመጠቀም የማሽን ጥገናን ከፍ ማድረግ እና የማሽንን ህይወት ማራዘም እንችላለን።በባለቤትነት የያዙት የኤስኬ ማሽነሪዎች ሞዴል ወይም አመት ምንም ቢሆ...
ዞባ ቀርኒ ኣፍሪቃ ግጭት ዘይፍለዮ ዞባ ምዃኑ ብዙሓት ዝሰማምዕሉ’ዩ። ጠንቂ ናይ’ቲ ግርጭት ከኣ፡ ሓቚፍዎ ዘሎ ዕቁር ባህሪያዊ ጸጋታት ዘይኮነ፡ ዘለዎ ጂኦግራፊካዊ ዓለማዊ ኣገዳነት ምዃኑ፡ ብዙሓት ምሁራት ብመርተዖ ኣደጊፎም የረድኡ። ብጂኦግራፊካዊ ኣቀማምጣኡ ዝግደሱ ድማ ካብ’ቶም ዋናታት ናይ’ቲ ዞባ ዝኾኑ ህዝብታትን መንግስታትን ወጻኢ፡ ፍልጠት፣ ገንዘብ፣ ሃይማኖት፣ ፖለቲካ፣ ቴክኖሎጂ ሒዞም ካብ ርሑቕ ዝመጽኡ፡ ብልዕልና ግዝኣተ ሕጊ፡ ስርዓተ ደሞክራስያዊ ምሕደራ፡ ክብረት መሰረታዊ ሰብኣዊ መሰል ብዙሕ ...
እጅግ በጣም ለስላሳ፣ እንከን የለሽ ጨርቅ በከፍተኛ ደረጃ የተለጠጠ፣ ከቀሚሶች ወይም ሱሪዎች በታች የማይታይ እይታ፣ ከ85% ፖሊማሚድ 15% ኤላስታን ለዕለታዊ ልብሶች የተሰራ። ይህ ምቹ ለስላሳ የተንሸራታች ቁምጣ ከቀሚሶች በታች ለመደርደር ፣ ጂንስ ፣ ቱኒኮች ፣ ቀሚስ (ቲሸርት ቀሚስ ፣ እርሳስ ቀሚስ ፣ የቴኒስ ቀሚስ ወዘተ) ጭኑን ላብ ለመከላከል ይረዳል ፣ ቀዝቀዝ እና ደረቅ ፣ ቀኑን ሙሉ ምቾት ይሰጣል ።ይህ የሸርተቴ ቁምጣ የብስክሌት አጫጭር ሱሪዎች፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቁምጣዎች፣ ዮጋ ቁምጣ...
ከታች የተመለከቱት ጽሁፎች በ ለሽያጭ የሚቀያይሩ ፈጣን ምርመራ alat ስለ እነዚህ ተዛመጅ ጽሁፎች ሁሉ ጠቃሚ መረጃዎችን, የአጠቃቀም ማስታወሻን, ወይም ስለ ለሽያጭ የሚቀያይሩ ፈጣን ምርመራ alat አዲስ አዝማሚያዎች ማግኘት ይችላሉ. ይህ ዜና የሚፈልጉትን እርዳታ እንደሚሰጥዎት ተስፋ እናደርጋለን. እና እነዚህ የ ለሽያጭ የሚቀያይሩ ፈጣን ምርመራ alat ምርቶች የእርስዎን ፍላጎቶች ሊፈቱት ካልቻሉ ለተገቢ መረጃ እኛን ሊያነጋግሩን ይችላሉ. ፈጣን አንቲንግ አንቲጂንግ ዳን Swab: ብዙ አገሮች አዲሱን ...
ብዙ አዳዲስ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ምንም እንኳንኮቪድ -19እንደ እሳት እሳት ባሉ ዓለም ዙሪያ እየተሰራጨ ነው, ከጤንነት ይልቅ በጣም ከባድ የሆነ ይመስላል. አንዳንድ ሳይንቲስቶች ያንን ገለፁተላላፊ በሽታአዲስ, አነስተኛ አሳዛኝ ደረጃ እና የኦሚሮሮን ከፍተኛ ባለአግባብ መጠቀሚያ እና ዝቅተኛ በሽታ አምጪ ተሃድሶ እና ዝቅተኛ የአፓኖኒካዊነት የወንጌሉ መጀመሪያ ላክ \" ሆኖም በአውሮፓውያን የጤና ድርጅት የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት በዓለም አቀፍ ኢንፌክሽን መጠን ያለው ቁጥጥር የሚደረግበት ክፍል የቫ...
ፕሬዝዳንት ባይደን ትናንት ምሽት ከአቡዳቢው ልኡልና ከዩኤኢ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ አዛዥ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር የስልክ ቆይታን አድርገዋል፡፡ በቆይታቸው ዜጎችን ከአፍጋኒስታን በማስወጣቱ ሂደት የ“ዩኤኢን ሚና እንደሚያደንቁ” የገለጹት ባይደን ዩኤኢን አመስግነዋል፡፡ ዩኤኢ የአሜሪካ፣ የአጋር ሀገራት እና የአፍጋኒስታን ዜጎችን ከአፍጋኒስታን እንዲወጡ ከፍተኛ ድጋፍ እያደረግች ያለች ሀገር መሆኗ ከአሜሪካው ነጩ ቤተ መንግስት /ዋይት ሃውስ/ የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ይህን ተከት...
ስለ ቢቢ ተጨማሪ ለማወቅ ከፈለጉ ቀጥሎ ያሉት ርዕሶች የተወሰነ እገዛ ይሰጥዎታል. እነዚህ ዜናዎች የቅርብ ጊዜ የገበያ ሁኔታ, የዕድገት አዝማሚያ, ወይም የ ፈጣን የኢንፍሉዌንዛ ቢ አንድ ግዙ ቢዝነሩ ተዛማጅ ምክሮች ናቸው. ስለ ፈጣን የኢንፍሉዌንዛ ቢ አንድ ግዙ ተጨማሪ ዜናዎች አሁን እየተለቀቁ ነው. እኛን ይከተሉ / ለበለጠ የ ፈጣን የኢንፍሉዌንዛ ቢ አንድ ግዙ መረጃ ይገናኙን! ፈጣን ሙከራ አንቲጂን APATU: በሻንጋይ ውስጥ የተገኘው ወረርሽኝ ሁኔታ በቅርብ ቀናት ውስጥ ወደ ታች መውረድ አሳይቷል ፈ...
“ስልጣንን እና የመንግስትን ሀብቶችን ያለአግባብ መጠቀምን ለመከላከል ፓርቲው የጎላ ጥረት ማድረግ እንደነበረበት ሁላችንም እናውቃለን” ብለዋል ሲል ቢቢሲ አፍሪካ ነው የዘገበው፡፡ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዙማ በዘጠኝ ዓመቱ የሥልጣን ዘመናቸው ማጭበርበር ፣ ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ ከአስር በላይ ከሙስና ጋር የተያያዙ ክሶች ተመስርቱባቸዋል ፡፡ እርሳቸው ግን ይህንን ክስ ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተ...
በሴፕቴምበር 2022 መጨረሻ ላይ 42.672 ሜትርየታመቀ-200 ከባድ የቤይሊ ድልድይበ Zhenjiang Great Wall Heavy Industry Technology Co., Ltd የተከናወነው በዳቫኦ፣ ፊሊፒንስ በተሳካ ሁኔታ ተቋቁሟል።ድልድዩ 60 ቶን ሸክም የተሸከመ ሲሆን በአራት ረድፍ ነጠላ ሽፋኖች ተሰብስቧል.ዋናው ድልድይ 4.2 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን መደበኛ ባለ አንድ መስመር መዋቅር ነው. የቤይሊ ፓኔል ዋናው አካል የጣስ ቁራጭ፣ የጣውላ ማያያዣ ፒን፣ የድጋፍ ፍሬም እና የታርስ ቦልትን ያካትታል።እ...
የደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሚካኤል ሉዌት ለአል ዐይን ኑውስ እንዳሉት፤ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ እንደቀጠለ ቢሆንም በፖርት ሱዳን በኩል ለዓለም ገበያ የመላኩ ስራ ግን ቆሟል ብለዋል። በሱዳን መፈንቅለ መንግስት መከሰቱን ተከትሎ የፖለቲካ አለመረጋጋት መፈጠሩ ደቡብ ሱዳን ነዳጅ በፖርት ሱዳን ወደብ እንደማይላክ ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። በሱዳን የተከሰተው የፖለቲካ ውጥረት ሱዳን የውስጥ ጉዳይ ቢሆንም ክስተቱ የአካባቢውን ንግድ እየጎዳ መሆኑንም ቃል አቀባዩ ገለጸዋል። ሱዳን ወደ መረጋጋት ...
ራሽድ በንቁ መንፈስና ስሜት በጉያው መጽሐፍ እንደ ሸጎጠ ላፕቶፑን ተሸክሞ ወደ ወዳጆቹ አቀና . . ቀረብ እንዳለም በችኮላ ሠላምታ አቀረበላቸውና ምላሽ ሳይጠብቅ መናገር ጀመረ፦ ዛሬ ለወዳጄ ለማይክል ጥያቄ ምላሽ መስጠት እጀምራለሁ . . እነሆ የእስላምን አበይት መገለጫዎች አብራራላችኋለሁ። ከነዚህ አበይት መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል አንደኛው በእስላም ነቢይና መልእክተኛ በሙሐመድ ﷺ ማመን መሆኑን ማንም አለ አይልም . . አንድ ምዕራባዊ ርእዮተኛ ስለ ሙሐመድ የጻፈውን ታነቡት ዘንድ መጽሐፉን አምጥቼላችኋለ...
በየመን የተካሄደው ተኩስ ማቆም የግዜ ገደቡ ባበቃበት በዚህ ወቅት፣ የተባበሩት መንግሥታት ልዩ ልዑክ የስድስት ወሩን ተኩስ ማቆም እንደገና ለማንሰራራት እየተሯሯጡ ነው። የግዜ ገደቡ በማለቁ ጦርነት እንደገና እንዳያገረሽ ሲሰጋ፣ የሁቲ አማጺያኑ በሳዑዲ አረቢያና በዩናይትድ አረብ ኤምሬት ላይ ያሚያሠሙትን ዛቻ አባብሰዋል። ልዩ ልዑኩ ሃንስ ግሩንድበርግ የተኩስ ማቆሙን እንደገና ለመተግበር የማያቋርጥ ጥረት እንደሚደረግ ተናግረዋል ሲል ኤኤፍፒ ዘግቧል። በኢራን ይደገፋሉ የሚባሉት አማጺያን እና በሳዑዲ ከሚመራ...
በትግራይ ክልል “አላማጣ ከተማ ላይ የመንግሥት ኃይሎች ትናንት በጄትና በድሮን ድብደባ ፈፅመዋል” ሲል ህወሓት ዛሬ በፅሁፍ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል። መግለጫው አክሎም በስድስት ዙር ተካሄደ ባለው ድብደባ የ28 ስው ህይወት እንደጠፋ ተናግሯል። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ለዚህ ክሥ ቀጥተኛ ምላሽ ባይሰጥም ቀደም ሲል የተነሱ ውንጀላዎችን የሚያስተባብል መግለጫ ማምሻውን አውጥቷል። ድብደባው የተፈፀመው በገበያ ማእከልና ሆቴል ላይ መሆኑን እስከአሁን ቢያንስ 76 ሰዎች መቁሰላቸው መታወቁንም ገልጿል...
እንግሊዛዊቷ ተዋናይ ጄሲካ ብራውን አፍቃሪ ምስሎችን አወጣች Findlaw ሁል ጊዜ ኮከብ መሆን ይፈልጋል ፡፡ እሷ በመጀመሪያ የባሌ ዳንሰኛ ሆና ተጀምራለች ነገር ግን ፒሮuetting ሳለ እሷ ቁርጭምጭሚት ሰብረው ነበር በኋላ አልነበረም. ይህ የዳንስ ሥራዋን አጠናቀቀች ፡፡ ብዙም ሳይቆይ ማያ ገጹን ወስዳ በታዋቂው የብሪታንያ የቴሌቪዥን ድራማ ዳውንታውን አቢ ውስጥ ተዋናይ ሆና የመሃል ከተማዋን ለማሳየት ከወሰነች በኋላ አልነበረም ፡፡ እሷ ይህ በቂ እንዳልሆነ አሰበች እና ኮከብ ለመሆን ወሰነች ፣ የበለጠ...
“በሕግ አምላክ” ካለ ሃገሬው ውልክፍ የለም፡፡ ሕግ የማህበረሰብ የውል ገመዱ ነው፡፡ ሕግ የአንድ ሃገር ባህል፣ ልማድ፣ የኑሮ ዘይቤ ካስማና ባላ ነው፡፡ ሕግ ያለ ሰው ሰው ያለ ሕግ ምሉዕነት የለውም፡፡ ሕግ ፈራጅ ነው በዳዩን ይቀጣል፤ ተበዳዩን ይክሳል፡፡ ሕግ አድራጊ ፈጣሪ ነው ይሾማል፤ ይሽራል፡፡ ሕግ ለጋስም ንፉግም ነው ይሰጣል፤ ይነሳል፡፡ ሕግ የእግር ብረት ሆኖ እግር ከወረች ያስራል፤ ሕግ ቁልፍ ሆኖ ይፈታል፡፡ ሕግ መንገድ ነው ያገናኛል፤ ያለያያል፡፡ የአንድ ማህበረሰብ አደገኛነት ለሕግ በሚሰጠው...
Zhejiang Rongfeng ኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂ Co., Ltd. እ.ኤ.አ. በ 2007 የተመሰረተ እና በአለም አነስተኛ የሸቀጦች መዲና በሆነችው በዪዉ ፣ ቻይና ውስጥ ይገኛል። የጥፍር ምርቶች ፕሮፌሽናል አምራች ነው እንደ ጄል ፖሊሽ ፣ uv led የጥፍር መብራቶች ፣ የኤሌክትሮኒክስ የጥፍር ቁፋሮዎች ፣ ከፍተኛ የሙቀት መጠን sterilizer እና uv sterilizer ካቢኔቶች ፣ የውበት ዕቃዎች ፣ የእጅ መታጠቢያ መሳሪያዎች ፣ ወዘተ. . አሁን ሶስት የምርት ስም "Faceshowes እና EG" አለን...
ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሪዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኣብ ቅድሜና ከበድቲ ሰሙናት ይፅበዩና ኣለው ክብሉ ኣጠንቂቖም፤ሰራዊት እታ ሃገር ንሆስፒታላት ንምሕጋዝ ተዋፊሮም ኣለው።ኣብ ጣሊያንን ስፔይንን ምልክታት ኣወንታዊ ምዕባለታት ይርኣዩ ከምዘለው ተሓቢሩ። ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ኣብ ዝቕፅሉ ሰሙናት ህይወቶም ዝስእኑ ሰባት ክውስኽ ትፅቢት ብምግባር ከቢድ ክኸውን እዩ ኢሎም።ብኻሊእ ወገን ድማ ሰበስልጣ ዋይት ሃውስ እቲ ለበዳ ብስፍሓት ኣብዝተርኣየለን ዓበይቲ ከተማታት ምጉዳል በዝሒ ናይቲ ሕማም ምርኣይ ...
በህዳሴ ግድብ አካባቢ ሰርገው በመግባት ሽብር ለመፍጠር ያሰቡ ቡድኖች ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ የማያዳግምና ለቀጣይ ትምህርት የሰጠ እንደነበር ሌተና ጀነራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ። መንግስት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ ያልተቀበሉ የጉምዝ ታጣቂዎችን ሽብርተኛው ህወሓት በሱዳን አሰልጥኖና አስታጥቆ በአልመሃል አቅጣጫ ጥቃት ለማድረስና የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ ሙከራ አድርጎ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገልፀዋል። የኢ...
ኣቶ መብራህቱ ገብረመድህን ዝተባህሉ ኤርትራዊ ብሰንኪ’ቲ ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝተፈጥረ ኹናት ንልዕሊ 40-ዓመታት ንዘገልገልሉ ኣብ አዲስ ኣበባ ዝርከብ ኤምባሲ ኣሜሪካን ዝነበሩላ ከተማ ኣዲስ አበባን ሐዲጎም ናብ ኣሜሪካ ከም ዝወፁ ተዛሪቦም። ኣቶ መብራህቱ ካብ ኣዲስ ኣበባ ኣብ ዝወፅሉ እዋን ንኢትዮጵያውያን ፈተውቶም መጀመርያ ንአቶ በላይ ኣባይ ደሓር ኸአ ንበዓል ሞያ ሕጊ አቶ ኢትባረኽ ግደይ ሕጋዊ ወከልቲ ንብረቶም ጌሮም ከም ዝሓደግዎም’ውን ይገልፁ። ክልቲኦም ወከልቶም “ሕጋዊ ውክልና እናሃ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሪቱን የግምጃ ቤት የውጭ ሀብት ቁጥጥር ጽሕፈት ቤት (OFAC) ዋቢ በማድረግ በድህረገጹ ሰፈረው መግለጫ እንደገለጸው ከሆነ በግለሰቦቹ ላይ የንብረት እገዳ የተጣለው አሁን ካለው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በተያያዘ ነው፡፡ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ኢ-ፍትሃዊ ጦርነት ማወጇን የሚትተው መግለጫው ፤ እገዳው ለቭላድሚር ፑቲን ቅርብ በሆኑና ኃብታቸው በአሜሪካ ውስጥ ያለ ወይም በአሜሪካ ውስጥ ባሉ ግለሰቦች እና አካላት የሚተዳደር ኃብትና ንብረት ባለቸው ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ነው...
‹‹አምና በሰላም በጤና 13ቱን ወር አስጨርሰኸናል፡፡ መጪውን ዓመት ደግሞ በሰላም እንድታደርሰን ይሁን፡፡ ይኸንን ለሰው ልጅ ለሁሉም ፍጥረት ብለህ የፈጠርከውን ንፁህ ውኃ በአንተ ኃይል አጣርተህ ያስቀመጥከውን በሐይቅህ ላይ ምስጋናህን እናቀርባለን፡፡ ውኃ ንፁህ ነውና›› ይህ ምርቃት እሑድ መስከረም 25 ቀን 2007 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ አርሰዲ (አርሰዲ ሐይቅ) ዳርቻ አንጋፋው አቶ ስለሺ ዳባ በባህላዊ የኦሮሞ አለባበስ ተውበው የአንበሳ ለምድ አጥልቀው አንፋሮ ደፍተውና ጋሻ ይዘው ነው፡፡ ቡራኬው ...
ተወላዶ ኦሮሞ ሎሚ ዓርቢ ኣብ ፊት ንፊት ቤት ዕዮ ጉዳያት ወፃኢ ኣመሪካ ሰልፊ ዘካየዱ ክኾኑ ከለው ኢትዮጵያዊያን ኣመሪካዊያንን ኸኣ ትማሊ ኣብ ፊት ንፊት ዋይት ሃውስ’ዮም ነቲ ሰልፊታቶም ዘካየዱ። ክልቲኦም ወገናት ነንበይኖም ኣብ ልዕሊ ተወላዶ ኦሮሞን ኣብ ልዕሊ ኣባላት ብሄር ኣምሓራን ተፈፂሙን ይፍፀም ኣሎን ንዝበልዎ ምግሃሳትን ቅትለትን ብምቅላሕ ዕላማ’ቲ ሰላማዊ ሰልፍታቶም መንግስቲ ኣመሪካ ምስ መንግስቲ ኢትዮጵያ ዝተሓባበሩን ኣካላት ኣብ ልዕሊ መንግስት ኢትዮጵያ ፀቅጢ ክገብር ንምሕታት ምኻኑ ተዛሪ...
የተቀደሰ ሕይወት ሳይኖሩ ለወንጌሉ እንደሚገባ መመላለስ አይቻልም። መቀደስ ማለት መለየት ማለት ነው። ስለሆነም፥ እኛ ከዓለም አሠራር ወይም አስተሳሰብ የተለየን ነን። ከኃጢአት የተለየን ነን። እንዲሁም ለእግዚአብሔር የተለየን ነን። ይህ ማለት በምናደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ማክበር አለብን። ጳውሎስ በዚህ የኤፌሶን ክፍል በቅድስና ላይ በማተኮር የሚከተሉትን እውነቶች ገልጾአል። ሀ. መቀደስ ማለት ከዓለማውያን በተለየ መንገድ ማሰብ ነው። ቅድስና የሚጀምረው ከአስተሳሰባችን ነው። አእምሯችን የሕይወታች...
የእንግሊዝ መንግሥት የመጀመሪያውን የስደተኞች ቡድን ወደ ሩዋንዳ ለመላክ ያደረገው ሙከራ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ በመታገዱ ቢከሽፍም፣ ከተለያዩ ዓለም የመጡ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለመላክ ተጨማሪ በረራዎች እንደሚዘጋጁ መንግሥት ትላንት አስታውቋል። ጥገኝነት ጠያቂዎችን ከእንግሊዝ ወደ ሩዋንዳ ለመውሰድ የሚደረገው በረራ እንዲከናወን ከሀገር ውስጥ ፍርድ ቤቶች ፈቃድ አግኝቶ የነበረው የእንግሊዝ መንግሥት ማክሰኞ ዕለት ሊያደርግ የነበረውን የመጀመሪያ በረራ የሰረዘው የአውሮፓ ሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት እቅዱ 'በ...
የገመድ አልባ ግፊት አስተላላፊ በጂፒአርኤስ የሞባይል ኔትወርክ ወይም NB-iot IoT ስርጭት ላይ የተመሰረተ ነው።በፀሐይ ፓነል ወይም በ 3.6 ቪ ባትሪ ወይም ባለገመድ የኃይል አቅርቦት የተጎላበተ።NB-IOT / GPRS / LoraWan እና eMTC፣ የተለያዩ አውታረ መረቦች አሉ።የሙሉ መጠን ማካካሻ, ከፍተኛ ትክክለኛነት እና ከፍተኛ-መረጋጋት ማጉያ IC የሙቀት ማካካሻ ተግባር.መካከለኛ ግፊቱ እንደ 4 ~ 20mA, 0 ~ 5VDC, 0 ~ 10VDC, 0.5 ~ 4.5VDC እና ሌሎች መደበኛ የኤሌክትሪክ ም...
ሚ Micheል ኦባማ አሜሪካዊ የሕግ ባለሙያ ፣ ጸሐፊ ፣ የዩኒቨርሲቲ አስተዳዳሪ ናት ፡፡ በጣም አስፈላጊው የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ከ 8 ዓመት እስከ 2009-2017 ነበር ፡፡ የመጀመሪያዋን ሴት መሳደብ የማይፈልግ ማን አለ? ሜላኒያ ትራምፕ የሥራዬን ዝርዝር ከፍ አድርጌ ከዚያ ሚል Micheል ከትላልቅ ትልሞits የእንጀራ ልጅዋ በተጨማሪ አለን ኢቫንካ በትላልቅ ኮርፖሬሽኖች መንገድዋን እየጠባች ፡፡ የቢ Micheኒ ፎቶዎች ሚ Micheል ኦባማ እና ሴት ልጅ ማሊያ በእረፍት ላይ ሲያሳዩት እ....
የአዲሱ ኢንፌክሽኖች ቁጥር (5% (5%) እና ሞት (ወደ 8%) እና ሞት (ወደ 8%) እና ሞት (ወደ 8%) (ወደ 8%) (ወደ 8%) (ወደ 8%) (ወደ 8%) (ከ 8% በላይ) (ከ 8% በላይ) , Vietnam ትናም, ደቡብ ኮሪያ እና ኒው ዚላንድ. ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ከአንድ ወር በላይ ለሆኑ ተጨማሪ አዝማሚያዎችን ጠብቆታል. የዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ ኮሮናቫርስስ ጉዳዮች, ሞት ማሽቆልቆል ይቀጥላሉ በበሽታው ውስጥ ወረርሽኝ ውስጥ ተመላሽ ያጋጠማቸው አገሮች እና ከተሞች ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ...
የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በከባድ የሙስና ወንጀል ተሳትፎ በጠረጠራቸውና ከሦስት ወራት በላይ በእስር ላይ ባቆያቸው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ኃላፊዎች፣ ሠራተኞች፣ ነጋዴዎችና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ነሐሴ 23 ቀን 2005 ዓ.ም ክስ መመሥረቱን፣ ለፍርድ ቤት ቢያሳውቅም፣ ተጠርጣሪዎቹ መከሰሳቸውን የሚያሳይ ክስ እንዳልደረሳቸውና የሕግ ሥርዓትን ያልተከተለ መሆኑን በመግለጽ ክሱን ተቃወሙ፡፡ የኮሚሽኑ መርማሪ ቡድን በተጠርጣሪዎቹ ላይ ምርመራውን አጠናቆ ...
እርስዎና ቤተሰብዎ አዲስ የሲያትል ነዋሪ ነዎት? ከጥር/ጃንዋሪ 3 ጀምሮ ለአሁኑ የ2021-22 ወይም ለመስከረም 2022-23 የት/ዘመን እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ እዚህ ይመልከቱ: ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የእያንዳንዱን ተማሪ ፍላጎትለማሟላት የኣቅራብያ ትምህርት ቤቶች እና አማራጭ ትምህርት ቤቶች አሉት።. By registering early, new students gain access to important resources and the opportunity to apply for schools other than...
መንግሥት በህወሓት ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ እንደሚደግፍ የገለጸው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በንጹሃን ዜጎች ላይ "የሰብዓዊ ጥሰቶች እንዳይፈፀሙ ጥንቃቄ መደረግ አለበት" ሲል አሳስቧል። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ በበኩሉ "ጦርነት ለሃገር አያስፈላጊ አይደለም፣ ውይይት መካሄድና ብሄራዊ መግባባት ላይ መድረስ ያሻል" ይላል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲም በመግለጫው "በትግራይ ክልል ያለውን ችግር ህወሓት ከደቀነው አደጋ አንፃር ብቻ በማየት እና ህወሓትን ማ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) እና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በቀጣዩ 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ አዲስ አበባ ጥምረት ሊፈጥሩ መሆኑን አስታውቀዋል። የአብን ምክትል ሊቀመንበር እና የምርጫ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ የሱፍ ኢብራሒም ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ሶስቱ ፓርቲዎች በጥምረት ሊሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። ጥምረቱ በሶስቱ ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች መካከል ውይይት ተደርጎ ስምምነቱ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የተደረሰ ሲሆን በቀጣይ በፓርቲዎቹ የማዕከላዊ ኮሚቴ ይጸድቃል...
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል የዓለም የገንዘብ ድርጅት IMF አስታወቀ። በዚህ በያዝንው የአውሮፓዊያን ዓመት 2016 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ሀብት ምጣኔ በ4.5 ከመቶ እንደሚያድግ የገንዘብ ድርጅቱ ተንብይዋል።ከአስርት ዓመታት በላይ ወደ ሁለት ዲጂት የሚጠጋ እድገት ሲያሳይ የቆየው የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በፍጥነት እንዲያሽቆለቁል ያደረገው በሀገሪቱ የተከሰተው ድርቅና የዓለም አቀፍ የሸቀጥ ገበያ ዋጋ መቀነስ እንደሆነ ታውቋል።​ ዋሽንግተን ዲሲ — በዓለም በፍጥነት በ...
ዋሺንግተን ዲሲ — ፕሬዚዳንቱ “የሚፈፀመው ኢፍትሃዊ ድርጊት አንድም ምንም ምክንያት ሊሰጠው የማይችል፤ አንድም መሠረታዊ የዓለም አቀፍ ህግጋትና የሞራል ደምቦችን የሚጥስ ነው። ከዚያ በላይ ደግሞ ለክልላዊ ፀጥታና ሰላም አደጋ የሚደቅን ነው” ማለታቸውን ከኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ አትቷል። “የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን ብይኑን ከሰጠ አሥራ አራት ዓመታት አልፈውም የኤርትራ ግዛቶች አሁንም በወረራ እንደተያዙባት ናቸው” ያሉት ፕሬዚደንት ኢሣያስ የሃገሮች መሪዎች የህግን የበላይነት ያ...
ግጭት ባልተለየው የሱዳን ደቡባዊ ክፍል ላለፉት አራት ወራት ሲካሄድ በሰነበተው የጎሳ ግጭት እስከ 359 ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተመድ ዓለም አቀፍ የስደኞች ድርጅት (አይኦኤም) ትናንት አስታወቀ። ይህም ቀውስ ውስጥ ባለችው ሱዳን ጠረፋማ አካባቢዎች ሁከት በከፍተኛ ደረጃ እየጋመ መምጣቱን አመላካች ነው ተብሏል። ብሉ ናይል ስቴት በተባለው ግዛት ባለፈው ሐምሌ የጀመረው ሁከት 97 ሺህ ሰዎች እንዲፈናቀሉና 469 ስዎች እንዲጎዱ ምክንያት ሆኗል ሲል የስደተኞች ወኪሉ አስታውቋል። ከሁለት ሣምንት በፊት መነ...
ከም ወናም ሃራም ጭራ-ዋጣ ኤልያስ መስመር፡ ጽቡቕ ዝሰማምዑን ዝሃርሙን ተጻወትቲ ከበሮ እንተደኣ ገጢመምዎ፣ ኣብ ጓይላ ንዝዓደመቶ ዓዲ ሰጊሩ፣ ባዕሉ “ሰልሶ” ብምባል፣ ነቶም ሰባት ዝያዳ ከም ዝሃርሙ ይገብር ምንባሩ ይዝረብ። ንጓይላ ከበሮ እዩ ዘመቅሮ። ዝተረፈ ድሕሪኡ እዩ። ወኒ ምስ ከበሮ እዩ። ሳዕስዒት እውን ብዘይከበሮ ኣይመጽኣልካን። ምስ ወኒን ከበሮን ዝተኣሳሰሩ ዝተፈላለዩ ንፈልጦም ዕላላት ይህልዉና እዮም። የሕያ ኪያር ሓደ ካብ ቀዳሞት ተጻወትቲ ጭራ ዋጣ እዩ። ኣብ ግዜ የሕያ ክያር - ምስ ምምጻ...
በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት አማጺዎች መካከል ለአስር ቀናት ያህል ውጥረት የተሞላበት በሚባል ሁኔታ ሲካሄድ የሰነበተው የሰላም ንግግር ዛሬ መጠናቀቁ ይፋ ሆኗል:: በንግግሩም ህወሓት ወታደራዊ ትጥቁን እዲፈታ ስምምነት ላይ የደርሰ ሲሆን ታጣቂዎቹም ወደ ሰላማዊ ህይወት የሚመለሱበት ሁኔታ አንደሚፈጠር ታውቋል:: ስምምነቱ ከነገ ጀምሮ ባሉት ቀናት ገቢራዊ የሚሆን ሲሆን አሉኝ የሚላቸውን ከባድ አና የቡድን መሳሪዎች ቆጥሮ ለፌደራል መንግስት አንደሚያስረክብ ተገልጿል :: የኢትዮጵያ የመከ...
ትንኞች ብዙውን ጊዜ እነሱን ለመያዝ አቋም ይዘው ይመጣሉ. ለማቃጠል, እና ሽርሽር እንዳያቃጥሉ የአውሎ ነፋሱን ማብራት ማብቃት. ሽቦው እንደሚቃጠሉ ስምንት ሰዓታት ወይም ስለዚህ በባለ ስምንት ሰዓት ወይም በሌሎች ላይ የሚገኙትን የንብረት መጠን እና የተዋሃደ ቁሳቁስ በተሠራው መሠረት ለስምንት ሰዓታት እና ሌሎች የበረራ ተባዮችን የሚይዝ ጭስ እንዲይዝ አስመስሎታል. ከቤት ውጭ ቦታዎ ትልቅ ከሆነ ለተሻለ ሽፋን ከአንድ በላይ ሽፋኖች ለማብራት ይፈልጉ ይሆናል. ለምሳሌ, አንድ ነጠላ ትንኞች ሽፋኖች ለገ sup...
ማሽን ማሽን ከሌላው አንፀባራቂ አንጻር አንፀባራቂ በሆነ መስመር ጋር በመስመራዊ እንቅስቃሴ በማደስ አንድ ሉህ የሚሸፍነው ማሽን ነው. ሳንቃ በሚንቀሳቀሱ የላይኛው ነጠብጣብ እና በተወሰነ አነስተኛ ነጠብጣብ, ሳህኖች በተፈለገው መጠን እንዲሰበሩ እና እንዲለያይ ለማድረግ ምክንያታዊ የሆነ ብልጭ ድርግም የሚሉ የ Blade ልዩነት ነው. ማሽኑ የአረብ ብረት ፕላኔት ዋልታ ቧንቧ እና ተንሸራታች ብሎክ ነው. የማሽኑ ትክክለኛነት ሊያስቆጥረው የሚችለውን ክፈፉ እና ተንሸራታች ብሎክ ማቋረጫው እና ተንሸራታች ብሎክ...
«የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቃብር ይሆናሉ» በሚል መፈክር፣ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ የቆሙ ኢትዮጵያውያንን ከ1967 እስከ 1983 ባሉት 17 ዓመታት ውስጥ፣ የሁሉንም ነገድ ልጆች በዐማራነት ፈርጀው በግፍ መጨፍጨፋቸውን፣ በምርኮ የያዙዋቸውን ወታሮች የወባ መድኃኒት ነው ብለው፣ የውሻ መግደያ መርዝ ግተው በምድር ውስጥ በገነቧቸው እስር ቤቶች መፍጀታቸውን እናውቃለን። ሁሉም ግን የተገደሉት በዐማራነት ስም መሆኑን ስንገነዘብ ደግሞ፣ የትግሬ ወያኔ በዐማራ ላይ ያለው ጥላቻ የቱን ያህል ከፍተኛ ...
ስሩዕ ኣኼባ መራሕቲ ኣፍሪቃ ድሕሪ ትሻዓተ መዓልቲ ኣብ ኣዲስ ኣበባ ከምዝጅምር ተገሊፁ።ቀንዲ ኣጀንዳ - ጉዳይ ፀጥታን ሰላምን‘ታ ኣህጉር ከምዝኾን ተፈሊጡ።እዚ ከምዚ‘ሉ ከሎ፣ኣብ ደቡብ ሱዳን ገበን ኲናትን ሰብኣዊነትን ተፈፂሙ ይኸውን‘ዩ ኢሎም ባዓል-ስልጣን ሕ/ሃ። ቀንዲ ጭብጢ ኣኼባ ዋዕላ መራሕቲ ኣፍሪቃ ”ሕርሻ ኣፍሪቃ ንሓባራዊ ምዕባለ፣ምሕዩሽ መነባብሮን ዘየቋርፅ ዕብየትን” ዝብል‘ዩ ኢሎም ዋና ፀሓፊ ሕብረት ኣፍሪቃ ዥየን እንፋሶኒ። እንተኾነ ሎም‘ውን ቀዲሙ ተሰሪዑ ዘሎ ኣጀንዳ እቶም ዝእከቡ መራሕቲ...
ዓለምለኸ ክኢላታት ብዛዕባ ቁጠባ ኣፍሪካ ተስፍኦም ይገልፁ ኣለው።እታ ኣህጉር ኣብቶም ዝቕፅሉ ክልተ ዓመታት ብሓሙሽተ ወይ ሽዱሽተ ምኢታዊ ክትዓቢ እያ።ኣብ 2008 ኣ/ፈ ቅልውላው ቁጠባ ዓለም ካብ ዝኽሰት እቲ ዝበለፀ ዕብየት እዩ።ኣብ መንጎ ምምዕባል ዝርከባ ሃገራት ዘሎ ርክብ ንግዲ እናዓበይ ምኻድ ንኢንቨስትመንት ዝስሕብ ንፁር ፖሊስታት ቁጠባን ኣብ መንጎ ሃገራት ኣፍሪካ ናይ ንግዲ ርክባት ምውሳኽን ከም ምኽንያት ተጠቒሱ’ሎ። እቲ ትንበያ ብባንኪ ልምዓት ኣፍሪካ፡ብናይ ሕቡራት መንግስታት ፕሮግራም ልምዓት...
ቲታኒየም ዳይኦክሳይድ (ቲኦ2) በሽፋን ፣ በቀለም እና በፕላስቲኮች ውስጥ ነጭነትን እና መደበቂያ ኃይልን ለማግኘት እስካሁን ድረስ በጣም ተስማሚ ነጭ ቀለም ነው።ይህ የሆነበት ምክንያት እጅግ በጣም ከፍተኛ የማጣቀሻ ኢንዴክስ ስላለው እና የሚታይ ብርሃንን ስለማይወስድ ነው.TiO2 ትክክለኛ መጠን (d ≈ 280 nm) እና ትክክለኛ ቅርፅ (ብዙ ወይም ያነሰ ሉላዊ) እንዲሁም ከተለያዩ የድህረ-ህክምናዎች ጋር እንደ ቅንጣቶች በቀላሉ ይገኛል። ይሁን እንጂ ቀለሙ ውድ ነው, በተለይም የስርዓቶች መጠን ዋጋዎች ጥ...
ትዕግስት በላይ ፈረደ ትውልዷና እድገቷ በውባ ባሕር ዳር ከተማ ሲሆን በሎስ አንጀለስ ለሚገነባው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳም ማስገንቢያ በግላቸው አንድ ሚሊዮን ዶላር አበርክተዋል። በኮመዲያን እሸቱ በአንድ ምሽት ከአንድ ሚሊዮን በላይ የተሰበሰበለት የገዳሙ ምስረታ አጀማምር በትዕግት በላይ ፈረደ አንድ ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ተደርጓል። ትዕግስ በሎሳን ጀለስ በግል ንግድ ስራ ድርጅት ከፍታ የምትሰራ ሲሆን ቤተሰቦቿና እድገቷ ባሕርዳር ሲሆን እጅግ በጣም ተወዳጅና በረከትን አብዝተው የሚኖሩ የተመሰገኑ ቤ...
“ ነቶም ነዚ መጥቃዕቲ ዘካየዱ ወገናት ንምልላይ ቁርብ’ዩ ተሪፉ። ጭብታት ምርመራ ናብ ሓደ ወገን’ዮም ዝእንፍቱ እቲ ሓደጋ ዝፈጸመ አካል ብከመይ አብዚ ደረጃ ከምዝበጽሓ’ውን ተፈሊጡ’ዩ” ይብል ቀ/ ሚኒስትር ዱቫቱጉ ብተወሳኺ እቲ ቀዳማይ ሚኒስትር እቲ መጥቃዕቲ ነቲ ሕዳር 1,2015 ዓ.ም ክካየድ ተወሲኑ ዘሎ ምርጫ ባይቶ ከተዓናቅፍ ዝዓለመ’ዃ እንተነበረ እቲ ምርጫ ግን ከምቲ ዝተመደበ ክቅጽል ምኳኑ ሓቢሩ’ሎ። ዕለታዊ ፈነወ ድምጺ ኣመሪካ 27/11/2022 ፈነወ ትግርኛ ሰንበት ድምጺ ኣሜሪካ ፈነወ ቛንቛ...
በኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ የሚያባክን ማን እንደሆነ እናውቃለን። ጊዜም የሚያባክነው ማን እንደሆነ ሳናውቅ አንቀርም። እንዲሁም ወንድና ሴት እንደየተፈጥሯቸው እንዳይወልዱ የሚያመክናቸው ምን እንደሆነ አሳምረን እናውቃለን። አንናገርም እንጂ። ምሁራንንስ የሚያባክንንና የሚያመክን ማነው? ጎበዝ ማለት ይህን የሚያውቅ ነው። እኔም ማወቅ የምፈልገው ያገሬን ምሁራን የሚያባክንብኝና የሚያመክንብኝ ማን እንደሆነ ነው። ሰሞኑን ያዲስ አበባው መንግስት ቀለም ቀለም ሲሸተው ጊዜ እኔንም እንዲሁ ቀለም ቀለም ስለሸተተኝ ስለ...
ዛሬ ባለው ህብረተሰብ ፈጣን የህይወት ፍጥነት፣ የ24 ሰአት፣ ልቦለድ፣ ፋሽን፣ ብልህ እና ሌሎች ፍላጎቶች የወጣት ሸማቾች የፍጆታ አዝማሚያ ሆነዋል። የሽያጭ ማሽን ከዚህ ፍላጎት ጋር በጣም የተጣጣመ ነው. በጊዜ እና በቦታ የተገደበ አይደለም, ጉልበትን ይቆጥባል እና ግብይቶችን ያመቻቻል. አዲስ የችርቻሮ ንግድ ዓይነት ነው፣ እና የችርቻሮ ፍጆታን ለማሻሻል አዲስ መውጫ እየሆነ ነው። ፈጠራ ከዘመኑ እድገት ጋር መላመድ ይችላል፣ እርግጥ ነው፣ የሽያጭ ማሽኖች እስካሁን ድረስ ብዙ ዓይነቶችን አዘጋጅተዋል። ከመ...
ውብሸት አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ዩኒቲ ኮሌጅ ነው የጋዜጠኝነት ሞያውን የጀመረው። ከዚያም አሁን በታገደው ሃዳር በተባለ ነፃ ሳምንታዊ ጋዜጣ ሞያውን ቀጠለ። እ.አ.አ. ጥር 19, 2012 በአዲስ አበባ የሚገኝ ፍርድ ቤት በአሸባሪነትና እና ለአሸባሪነት ገንዘብ በመከፈል ወንጀለኛ ተባለ። ዋሽንግተን ዲሲ — ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እ.አ.አ. ሰኔ 19, 2011 በመንግስት ባለሥልጣናት ታሰረ። ውብሸት በአማርኛ ቋንቋ የሚሰራጨው የአውራምባው ታይምስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነበር። አንድ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ...
ቢለኔ ስዩም በዛሬው እለት ለሃገር ውስጥ እና የውጭ ሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም አሸባሪው ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች በተከታታይነት ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ቡድኑ የግለሰቦችን ንብረት ማውደሙን እና መዝረፉንም ገልጸዋል፡፡ መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም መድረሱን በመጥቀስም፥ ህወሓት ይህን የተኩስ አቁም በይፋ መጣሱንም አውስተዋል፡፡ ይህም በተለይም ለችግር የተጋለጡ እና እርዳታ የሚፈልጉ ዜጎችን ተደራሽ ለማድረግና በአካባቢው ለጥቃት የተ...
ዛሬ በጠዋት ሰብሰብ ብለን የገባነው ወደ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነበር። ከ4ኛ ወንጀልችሎት ስወጣ 19ኛ ወንጀል ችሎት ታዳሚውን ያስለቀሰ፣ ዳኞቹን ሳይቀር ያሳዘነ ትዕይን እንደነበር ሰማሁ። 19ኛ ወንጀል ችሎት የነበረ አንድ ጓደኛዬን ማስታወሻውን እንዳየው ጠየኩት። የተጀመሩ ዐረፍተ ነገሮች፣ ያልተቋጩ ሀረጎችን አነበብኩ። በእርግጥ እንባ በሚያራጭ ትዕይንት ውስጥ መፃፍ ከባድ ነው። እኔንም ብዙ ቀን አጋጥሞኛል።የጓደኛዬ ማስታወሻ ላይ የሰፈሩ የተቆራረጡትን ዐረፍተ ነገሮች መዝግቤ፣ ጓደኛዬ በችሎት ያየውን እንዲ...
ወዳጄ ሙሉዓለም ገ/መድኀን ‹‹ቀይ ባህር… ቀይ መቀስ›› በሚል ርዕስ ተከታታይ ጽሑፍ እያስነበበን ነው። በተለይ የጽሑፉ ሁለተኛ ክፍል፣ ለዚህ መጣጥፍ መነሻ እንደሆነኝ በማስታወስ ወደ አጀንዳዬ እሻገራለሁ። የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር መስመር የዓለም ኃያላን የስትራቴጂክ ጂኦ-ፖለቲካዊ ቁጥጥር የፉክክር አውድማ ሆኗል። በቀጠናው ላይ የኃይል ሚዛን ብልጫ ለመያዝ የሚያደርጉት ፉክክርና ትብብር፣ በቀጠናው የባሕር ዳርቻዎች የጦር ሠፈር በመመስረት ብቻ የሚገታ አይደለም። ቀጠናዊ ሚናቸውን ለማሳደግና የኃይል ...
በዚህ የኢየሱስ የሕይወት ታሪክ ውስጥ፣ ሉቃስ አራት ተአምራትን መርጧል። ይህንንም ያደረገው ደቀ መዛሙርቱ በሕይወታቸው ውስጥ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር በክርስቶስ ላይ ጽኑ እምነት ይኖራቸው ዘንድ የኢየሱስን ታላቅ ኃይል ለማሳየት ነው። ሀ. ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አደረገ (ሉቃስ 8፡22-25)። ኢየሱስ ሥጋዊም ሆነ ግላዊ ሕይወታችንን የሚፈታተኑ ማዕበሎችን የመቆጣጠር ችሎታ አለው። ኢየሱስ የተኛ ወይም ግድ የሌለው ቢመስለንም እንኳ፣ በሁሉም ማዕበል ውስጥ አብሮን አለ። ከእርሱ ጋር በመሆናችን፣ ከየትኛውም ፍ...
የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቅርቡ አስመራ ሄደው የሰላም ሥምምነት በተፈራረሙበት ውቅት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢስያስ አፈወርቂ ከፍተኛ የደስታ ስሜት በማንጸፀባረቅ ንብረታችንን በሙሉ አግኝትናል የጎደለን ነገር የለም ሲሉ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ደግሞ ሁለቱ ሀገሮች የተስማሙባቸውን ነጥቦች መሰረት በማድረግ አሁን የቀሩን ጥቃቅን ነገሮች ናቸው ብለዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቅርቡ አስመራ ሄደው የሰላም ሥምምነት በ...
የፀሐፊዋ መገቢያ (ስሟ ሊገለፅ ኣልፈለገችም)፦ ትግራይ ውስጥ ለ1 አመት ከ8ወር ኖሬአለሁ። ጦርነቱ ከመታወጁ በፊት ህይወት መልካም ነበር። ማንም ሰው ይሄ እንዲገጥመው አልመኝም። ጦርነቱ ከተጀመረ ለ20 ቀናት የገፈቱ ቀማሽ የችግሩም ተቋዳሽ ነበርኩ። ስለዚህ ጦርነት ሳስብ በነገሮች አለመጎዳቴን ሳውቅ ህይወት ሁለተኛ እድል እንደሰጠችኝ ፈጣሪም የቤተሰቤን እንባ እና ፀሎት እንደተቀበለ አምናለሁ። ትግራይ ክልል ከባለቤቴ ጋር መኖር ከጀመርን አመት እና የተወሰኑ ወራቶች አስቆጥረናል። ሁለታችንም የመንግስት ሰ...
The mayor of Bangui, Catherine Samba-Panza, celebrates after being elected interim president of the Central African Republic on Jan. 20, 2014, in Bangui. ኣካፍል ኣባላት ፓርላም ሪፓብሊ ማእኸላይ ኣፍሪካ ፈላመይቲ ጓል ኣንስተይቲ ናይ ስግግር ፕሬዝዳንት ንክኾና መሪፆምወን share መሕተሚ ከንቲባ ዋና ከተማ ባንጉዪ ዝነበራን ናይ ስግግር ፕሬዝዳንት ንክኾና ሎማዕንቲ ዝተምረፃን ሳምባ-ፓንዛ እቲ ኣብ መንጎ ሙስሊማትን ...
ብሬክ ቤሲንገር በኒኬሎዶን ቡልዶግስ እንደ ቤላ ዳውሰን በመሪነት ሚናዋ የምትታወቅ አሜሪካዊቷ ተዋናይ ናት ፡፡ የቦዲክቲቭ ተዋናይ በትዕይንቶች ላይ የበለጠ ቆዳ ለማሳየት ችግር አጋጥሟት አያውቅም ፡፡ ሁሊ በተከታታይ ሁለም ተከታታይ ፊልም ላይ የተወሰነ ቆዳ ታሳያለች ፡፡ እሷ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግራድ የት ነው ፡፡ የመጨረሻውን የት / ቤት መቆለፊያ እንደ እድል ለመጠቀም የሚሞክሩ። የሁለተኛ ደረጃ ት / ቤት ባልዲ ዝርዝሮቻቸውን ለማጠናቀቅ ፡፡ ታስታውሰናለች ቫኔሳ ሁጀንስ ዝና ለማግኘት እምስቷ...
በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከሚገኘው የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞችና አገራቸውን በከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ደረጃ ያገለገሉ ሹማምንቶች መካነ መቃብር ላይ ከቆሙት የተለያዩ ሐውልቶች መካከል ከ20 በላይ የሚሆኑት ፈራረሱ፡፡ የእነዚህ ሐውልቶች የፈራረሱት፣ በአቅራቢያቸው የሚገኝ ዕድሜ ጠገብ የግራር ዛፍ ከስሩ ተገርስሶ በላያቸው ላይ በመውደቁ ነው፡፡ በነሐሴ 2008 ዓ.ም. ማብቂያ ላይ ከፈረሱት የመታሰቢያ ሐውልቶችና መካነ መቃብሮች መካከል፣ የቢትወደድ መንገሻ ውቤ፣ የደጃዝማቾች መ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጦርነት በተቀሰቀሰባቸው የአማራና አፋር ሦስት ግምባሮች በመገኘት ጉዳት የደረሰባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች በመጎብኘት ላይ መሆናቸው ተገለጸ። ፓርቲው ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ በመቆም የተጋረጠባቸውን የህልውና ስጋት እንዲመክቱ ጥሪ አስተላልፏል፡፡ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢዜማ ሊቀመንበር የሽዋስ አሰፋ ኢትዮጵያን ያድናል ሲሉ የገለጹትን ወታደራዊ ዘመቻ ሁሉም በመደገፍ አገራዊ ህልውናዋን እንዲያስቀጥል ታሰቦ የተዘጋጀ ጉብ...
ናይ ኣሜሪካ ናይ ሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ናይ ካህናት ሕፅረት ከምዘጋጠማ ተፈሊጡ።ኣብቶም ዝሓለፉ ሓምሳ ዓመታት ቁፅሪ ቀሳውስቲ ብ60 ምእታዊ ወሪዱ ኣሎ። ኣብኣሜሪካ ሕፅረት ቀሳውስቲ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ኣጋጢሙ ኣሎ።ኣብቶም ዝሓለፉ ሓሙሳ ዓመታት መጠን ካህናት ብ60 ምእታዊ ቁፅሪ ፈለስቲ ድማ ብ75 ምእታዊ ወሪዱ ኣሎ። ነዚ ሕፅረት እዚ ንምቅላል ድማ ናይ ሰበካታት ጉባኤ ካብ ወፃኢ ሃገራት ንምምልማል እናሰርሑ ይርከቡ።ምልመላ ይካይደለን ካብ ዘለዋን እምነት ካቶሊክ ብቕልጡፍ እናዓበየ ይኸደለ...
ብዙ ጊዜ፥ የትናንቱን የማድነቅና የዛሬን ሰው የማኮሰስ ነገር አለ። በተለይ ከወዲያኛው ትውልድ ያሉ ሰዎች ያዘወትሩታል። ከወዲህም፥ “ዛሬ ቅቤ ንጠን ትናንትን እንቀባ” የሚሉ ንባብ ቀመስ ወጣቶች አሉ። እኔ የሰማኋቸው አባቶች ግን “ከትናንት ዛሬ ይሻላል” የሚሉ ይመስላል። ሁለት ገጠመኞቼን ላውጋችሁ። (ጨዋታዎቹ በጉራጊኛ ነበሩ። “ቃና ውስጤ ነው” ብለን ወደ አማርኛ መልሰናቸዋል። 🙂 ) ከዚህ ቀደም፥ አንድ ለቅሶ ቤት ውስጥ “የዛሬ ወንዶች ለሚስቶቻቸውና ለልጆቻቸው” እንዲሁም “የድሮ ወንዶች ለሚስቶቻቸው...
የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በ2017 ዓ.ም (የዛሬ ሁለት ዓመት) በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ መሆን እንደሚፈልጉ ትናንት፤ ማክሰኞ ምሽት ይፋ አደረጉ። ፍሎሪዳ በሚገኘው የማር አ-ላጎ መኖሪያቸው አዳራሽ ለተጋበዙ እንግዶች አንድ ሰዓት ያህል በዘለቀ ንግግራቸው እርሳቸውን የተኩት የጆ ባይደን አስተዳደር “የሃገሪቱን ምጣኔ ሃብት አቆርቁዟል፤ ከተሞችን የወንጀልና የደም ገንዳ አድርጓል” ሲሉ ነቅፈዋል። ከሁለት ዓመት በፊት የተካሄደውንና የተሸነፉበትን ...
(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 18/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 25/2013)፦ ቅዳሜ የካቲት 16/2005 ዓ.ም ቀርበው በአብዛኛው የቅ/ሲኖዶስ አባላት ይሁንታ አግኝተዋል የተባሉት አስምት ሊቃነ ጳጳሳት በመጪው ሐሙስ ለሚካሄደው የፓትርያርክ ምርጫ ያለፉ መሆናቸውን አስመራጭ ኮሚቴው ዛሬ በጋዜጣዊ መግለጫው ገልጿል። ከፍተኛ ታቃውሞና የከረረ ተግሳጽ የደረሰባቸውን አቡነ ማትያስ ዘኢየሩሳሌምን ጨምሮ ሌሎቹ አራት አባቶች የተካተቱበት የአስመራጭ ኮሚቴው ጥቆማ ለቅ/ሲኖዶስ ቢቀርብም ተጨማሪም ተቀናሽም ሳይደረግበት መጽደቁ ...
ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ፥ ሁለት ዐበይት እውነቶችን ለማስተላለፍ ይፈልጋል። በመጀመሪያ፥ የፊልጵስዩስ አማኞች በማንኛውም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑ በክርስቶስ ደስ መሰኘትን እንዲማሩ ይፈልጋል። እሥራት፥ ስደት፥ ድህነት፥ ሞትም እንኳን ቢያጋጥማቸው ደስታቸውን ማጣት አይኖርባቸውም። በሚጎዱን ነገሮች አንደሰትም። አፍቃሪው አምላካችን ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ላይ በመሆኑ ደስ ልንሰኝ እንችላለን። ሁለተኛ፥ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ አማኞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንድነትን ለመፍጠር እንዲጥሩ ይፈል...
ኣብ ቀዳማይ ክፋል ካፍቲ ቁልፊ ፀገም ትግራይ ስእነት ኣማቲ ስትራቴጂክ መሪሕነት ኣብ ትሕቲ ዝብል ቀዳማይ ዓለማዊ መነፅርና እንታይ ይመስል ዝብል ክርኢ ምፍታነይ ይዝከር። እቲ ቀንዲ ዓለማዊ ዓውዲ ጥምጥም’ውን ኣብ ማእኸል ምእኹልን ዘይተማእኸለን ፋይናንሳዊ ስርዓት ኣብ ማእኸል ዘቤታውን ድጅታላዊ ናይ ዕዳጋ ስርዓት ምኳኑ ንምሕባር ፈቲነ ኔረ። ኣብዚ ዓለማዊ መዳይ ክልተ ናይ ጥምጥም ዓውድታት ክውስኽ “ቀፃሊ ኣንፈት” ንምሕንፃፅ ስለዝጠቕሙና። ሳልሳይ ዓውዲ ጥምጥም ኣብ መንጎ “ሃላኽን ዘይነፅፍ ተሓዳሲ ፍል...
ኮምኒዝም የኢትዮጵያን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ አዘበራርቋል፤ መሰረታዊ የማንነት እሴቶቻችንን አፋልሷል። በትውልድ፤ በቋንቋ፤ በማህባራዊና በኢኮኖሚ የተሳሰረውን ሕዝባችንን አለያይቷል። የራስን እድል ያለቅድመ ሁኔታ እስከ መገንጠል መብትን ሕጋዊ አድርጎ ሕዝብን እርስ በርስ አባልቷል። ኢትዮጵያን ማዳከም ተራማጅ አስብሏል። ዓለም ይህን ተግባራችንን እየታዘበ መሳቂያ አድርጎናል። አሁን አሁን ለኢትዮጵያ ሕልውና የሚሟገቱ አነሊቀጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ፤ ጃማይካዊያን፤ ግርሃም ሃንኩክን የመሳሰሉ ወዳጆቻ...
በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ አንቀጽ 27(1) አነጋገር ሰራተኛው ከስራ የሚሰናበተው ሆነ ብሎ ወይም በከባድ ቸልተኝነት ጉዳት ሲያደርስና ጉዳቱም የደረሰው በአሰሪው ንብረት ወይም ከድርጅቱ ስራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ባለው ማናቸውም ንብረት ላይ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው፡፡ ከዚህ አንጻር አራት የጥፋቱ ማቋቋሚያዎች አንድ ላይ ተሟልተው መገኘት እንዳለባቸው እንረዳለን፡፡ ይኸውም፤ አንደኛ ጉዳት ደረሰበት የተባለው ነገር “ንብረት” መሆን አለበት፡፡ በሌላ አነጋገር ህጉ ለንብረት የሰጠውን ፍቺ ማሟላት ይኖርበታል፡፡ ሁለተ...
በይዘቱ መርዘኛ የሆነውን ፈሳሽ “ጠበል” ወይም “የወይን ጭማቂ” ቢሉት፣መርዝነቱን አይለቅም። ኮሶን በወርቅ ዋንጫ ውስጥ አሳምረው ቢያቀርቡትና ማር ነው ቢሉት ኮሶነቱን አይለውጥም፣ ያው ኮሶ ነው።በተመሳሳይም በማንኛውም አካል የሚደረግ ውጫዊ አቀራረብና ስያሜ ውስጣዊ ይዘትና ጸባዩን ወይም ማንተቱን አይቀይረውም።ፉንጊትን ቆንጂት ቢሏት፤ ያው ፉንጊት ነች።ስሟ ስለተለወጠ ቆንጆ አትሆንም። በዚህ እርእስ ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት የገፋፋኝ በአገራችን በኢትዮጵያ ላለፉት አርባ አምስት ዓመታት የሰፈነው የፖለቲካ ...
የሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢን ሳልማን በዘውዳዊ ዐዋጅ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግን ያጠለቁት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተለይም በጋዜጠኛ ጀማል ካሾግጂ ግድያን በተመለከተ ከተመሠረተባቸው ክስ ከልላ ለማግኘት ነው ሲሉ ተቺዎች በመናገር ላይ ናቸው ሲል የኤኤፍፒ ዜና ወኪል ዘግቧል። የአልጋ ወራሹ አዲስ ተጨማሪ ማዕረግ የታወጀው የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር አልጋ ወራሹ ያለመከሰስ መብት ይኖራቸው እንደሁ እየመከረ ባለበት ወቅት ነው። የአልጋ ወራሹ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ ከመታወጁ በ...
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መምሪያ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ በከፊል የተዘጉት የመንግሥት መ/ቤቶች በያዝነው ሳምንት ካልተከፈቱ በስተቀር ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ስለሀገሪቱ ሁኔታ የሚያደርጉት ዓመታዊ ንግግር መዘግየት አለበት ወይም ደግሞ በፁሑፍ ያሰሙት የሚል ሃስብ አቅርበውል። ዋሺንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መምሪያ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ በከፊል የተዘጉት የመንግሥት መ/ቤቶች በያዝነው ሳምንት ካልተከፈቱ በስተቀር ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ስለሀገሪቱ ሁኔታ የሚያደርጉት...
እንደ ትንኞች ሙቅ የአየር ጠባይ ያለ አስደሳች የአየር ሁኔታን የሚያበሳጭ ነገር የለም. ትንኞች እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል የመጨረሻ መመሪያችን እነዚህን ተባዮች ለማስወገድ የባለሙያ መንገዶችን ይሰጣል. ትንኞች በበሽታው የሚሽከረከሩ ሰዎች ከመካድ ከሚያስከትሉ ሰዎች ሊገኙ ይችላሉ, እና አብዛኛዎቹ የቤት ባለቤቶች በየዓመቱ እነዚህን ተባዮች ለማስወገድ መንገዶችን ይፈልጋሉ. ደስ የሚለው ነገር, ከፀረ-ተባይ መድሃኒቶች እስከ ተፈጥሯዊ እና ኦርጋኒክ አማራጮች ውስጥ ትንኞችን ለማስወገድ ብዙ መንገዶች አሉ. ...
January 14, 2018 - በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ በባህር ዳር ከአንድ ሳምንት በኋላ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የሙዚቃ ዝግጅት፣ ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር እንደማይኖር ተገለጸ፡፡ ‹‹የሙዚቃ ዝግጅቱን ሁሉም የሚፈልገው ስለሆነ የፀጥታ ችግር አይኖርም፤›› ሲሉ፣ የአማራ ክልል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር አቶ ንጉሡ ጥላሁን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ከዚህ ቀደም በክልሉ በተለይም በባህር ዳር የተለያዩ ጥቃቶች መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ በተለይም ...
በ 2021 የኤሌክትሪክ ብስክሌቶች ዋጋ ቢያንስ ሦስት ጊዜ ጨምሯል.ያ ያደገው የአረብ ብረት ዋጋ እና ሌሎች ቁሳቁሶች bcz ነው።ገበያው የተረጋጋ አይደለም, እንዲሁም የባህር መርከብ ሁኔታ.የእኛቲያንጂን ሼንታይ ኢንተርናሽናል ንግድ ኮ., Ltd ሁልጊዜ ለገበያ አዝማሚያ ትኩረት ይሰጣል, የምርት ጥራትን በጥብቅ ይቆጣጠራል እና መደበኛውን ዓለም አቀፍ የገበያ ቅደም ተከተል አይረብሽም.ጥራቱን በማረጋገጥ ላይ ያለውን ወጪ ይቆጣጠሩ.ስለዚህ የዘንድሮው የገበያ አለመረጋጋት በኛ ላይ ትልቅ ለውጥ አላመጣም። ልማት...
መብዛሕትኹም ኣባላትና ኣብ ዓድና ብዝተፈጠረ ፖለቲካዊ ኹነታት ምኽኒያት ኣብተጋሩ ይበፅሕ ዘሎ ኣካላዊ፣ ንብረታዊን ሞራላዊ ጉድኣትን ፅዕንቶን የተሓሳስበኩም ከምዘሎ ክትገልፁልና ፀኒሕኩም ኢኹም። እቲ ናይ ማሕበርኩም ቦርድ ኣመራርሓ ነዚ ኹነታት ከመይ ከምዝሕዞ ምስ ካልኦት ኣብሰሜን ኣሜሪካ ዝርከቡ ናይተጋሩ ማሕበረሰባት ክመያየጥ ፀኒሑ እዩ። ነዚን ንኻሎት ዋኒናትን ብዝምልከት ብሓባር ንምስራሕውን ናይ ሰሜን ኣሜሪካ ናይ ተጋሩ ማሕበረሰባት ናይ ሓባር ፎረም ኣጣይሽና ሓበራዊ ስራሕቲ ምስላጥ ካብ እንጅምር ልዕ...
የኮሌጁ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታሪኩ አቶምሳ የኮሌጃችን ስኬት የሚመዘነው በተማሪዎች ስኬት መሆኑን ገልጸው፣ የኮሌጁም ዓላማ ተማሪዎቹ አገርን የሚያገለግሉ፣ በጎ ተፅዕኖ መፍጠር የሚችሉ ማድረግ ነው ብለዋል። ለተማሪዎች ባስተላለፉት መልዕክትም ለምርቃት መብቃት አንዱ ስኬት ቢሆንም በቀጣይ ለሚኖር ጉዞ መጀመሪያ ነው ብለዋል ። በዚህ ጊዜ አገራችን ተወዳዳሪ ሆና በራሷ የምትተማመን አገር እንድትሆን መሥራት ይገባልም ነው ያሉት። በዝግጅቱ ላይ በከፍተኛ ማዕረግ ለተመረቁ 31 ተማሪዎች ሽልማት ተሰጥቷል። እንዲሁም ኮ...
በዘጠናዎቹ ዐመታት ግሎባላይዜሽን የሚባለው ጽንሰ-ሀሳብ በዜና ማሰራጫዎች ሲወራ፣ ለዓለም ማህበረ-ሰብ ጠቃሚነቱን ለማስረዳት የምዕራብ አገር ኤክስፐርቶች ወዲህና ወዲያ ውርውር ሲሉና የሶስተኛው ዓለም አገሮችም ሊካተቱ የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ጥድፊያ ሲደረግ፣ በብዙ መቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ አዲስ የቀን ብርሀንን የሚያይ መስሎት በጉጉት ይጠባበቅ ገባ። ከእንግዲህ ወዲያ ዓለም ወደ „መንደርነት“ እየተለወጠች ነው፤ እዚያ ውስጥ ገብቶ መወዳደርና ብቁነትንም ማሳየት ነው፤ በየቦታው የሚመረተውን ምርት ብቻ...
በልምምድ ላይ ነበር የተባለ የሩሲያ የጦር አውሮፕላን ዪስክ በተባለች ከተማ መኖሪያ ሰፈር ውስጥ ወደቀ። ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ግዜ ድረስ 14 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል። አደጋው በአንድ መኖሪያ ህንፃ ላይ ከባድ እሳት ማስነሳቱም ታውቋል። የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር እንዳለው፣ የአውሮፕላኑ አንደኛው ሞተር በእሳት የተያያዘው በልምምድ አገልግሎት ላይ በነበረበት ወቅት ነው። አብራሪዎቹና ሌሎች የአውሮፕላኑ ሰራተኞች የአደጋ ግዜ መስፈንጠሪያውን ተጠቅመው አውሮፕላኑ ከመከስከሱ በፊት ራሳቸውን አትርፈዋል። ...
“የዘመን ተልእኮና የትውልድ ጥያቄዎች” በሚል ርእስ የቀረበው የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ፅሁፍ፤ የንጉሱንና የደርግን ዘመን እንዲሁም የኢህአዴግን ዘመን በምሳሌነት ጠቃቅሶ ሃሳቡን ሲቋጭ ውይይትን ይጋብዛል። የአፄ ሃይለስላሴ እና የደርግ መንግስታት፤ የታሪክ ተልእኳቸውን እንደፈፀሙና ከተልእኳቸው ውጭ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ከሄግል ፍልስፍና ጋር አያይዘው የጠቀሱት ዶ/ር ዳኛቸው፤ ወደኋላ ተመልሰን ስለመብት ጥያቄ እያነሳን ብናወግዛቸው ትርጉም የለሽ ነው ይላሉ። በተመሳሳይ መንገድ፤ የኢህአዴግ መንግስት ላይ ...
የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ደረጃ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ በወጣቶች ክፍል አስተባባሪነት በጁን 23/ 2015 በእንግሊዝ ኢምባሲ ፊት ለፊት እልህና ቁጭት የተሞላበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የኖርዌይ ከተሞች የተገኙ በርካታ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በኖር...
ህዳር 10/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢ.ሚ) ሕዝብን እና ሀገርን ለሚደጉሙ ኢንዱስትሪዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል / የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል / አዲስ አበባ፡ ሕዳር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በላያ ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ በሱሉልታ ከተማ የውኃ ፋብሪካ አስመርቆ ወደ ሥራ አስገብቷል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እንደገለጹት ስፖርት ውኃ በቴክኖሎጂ የዳበረና ፈጥኖ ወደ ሥራ መግባት የቻለ ፋብሪካ ነው ብለዋል...
የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የህወሃት ጁንታ ተላላኪ በሆነው ኦነግ ሸኔ ላይ ሲወስድ በነበረዉ እርምጃ 370 መደምሰሳቸው ተገልጿል፡፡ 176 ታጣቂዎች ደግሞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲውሉ 154 ደግሞ በህዝቡ ተይዘዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ትጥቅና ስንቅ ለሽፍታዉ ሲያቀርቡ የነበሩ 183 የሕወሓት አባላትም በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ በሎጂስቲክ በኩል 4 ብሬኖችን ጨምሮ 1,585 ጠመንጃዎች፣ 10,902 ጥይቶች፣ 605 ከብቶች፣ 353 ፍየሎች፣ 54...
ጋምቤላን በረሃ አድርጎ፤ ሕዝቧን ገድሎ፤ በተለይ የአንድ ክልል “ዜጎችን” ብቻ ጠቅሞ በጋምቤላ የተተገበረው “ኢንቨስትመንት” ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ያህል የማይከፈል ዕዳ ውስጥ መዘፈቁን ህወሓት/ኢህአዴግ አመነ። ልክ የዛሬ 14ዓመት ነበር መለስ በመራው ስብሰባ ላይ “እንጨርሳቸው፤ አንድም አኙዋክ መትረፍ የለበትም” የሚለው ትዕዛዝ የወጣው። በዚህም መሠረት 424 ንጹሃን በግፍ ተጨፈጨፉ፤ መሬታቸው ተነጠቀ፤ ለባለሃብቶች በሃያ ብር (በወቅቱ 1 ዶላር) ሒሳብ ተቸበቸበ። ህወሓት ደርግን ሲወነጅልበት የነበረውን ግ...
ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ሲፈጠር መፍትሔ የመሻት ቀዳሚ ኃላፊነት የተጣለባቸው በየዘርፉ የተቋቋሙ የአስተዳደር መ/ቤቶች ናቸው፡፡ ከትምህርት አሰጣጥ ወይም ጋር ጥራት ጋር የተያያዘ ወይም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ችግር ሲከሰት የትምህርት ሚኒስቴር እንቅስቃሴ ይጀምራል፡፡ በጉምሩክ ህግ አፈጻጸም አቤቱታዎች ሲጎርፉ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መፍትሔ ያፈላልጋል፡፡ በግንባታ ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች ጉዳት ሲደርስባቸው የሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ላይ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ትኩረት ሰጥ...
ኣብ ክልላት ደቡብን ሲዳማን ብፍላይ ኣብ ከተማ ሃዋሳ: ኣብ ክልል ኣምሓራን ኦሮሚያን ከምኡ'ውን ኣዲስ ኣበባን ካልኦት ብርክት ዝበላ ከተማታትን ነቲ ሰራዊት ድጋፍ ዝገልጽ ሰልፍታትን መደባትን ምክያዱ ተገሊጹ። እቲ 'ንኽብሪ ሰራዊት ምክልኻል ደው ክብል'የ" ብዝብል ቴማ ዝካየድ ፕሮግራም፥ የማናይ ኢድ ኣብ ኣፍልብኻ ንሓደ ደቂቕ ድሕሪ ምግባር ብጣቕዒትን ጥሩንባ መካይንን ዝፍጸም'ዩ። ርእሰ ምምሕዳር ክልል ኣምሓራ አገኘሁ ተሸገር ንልኡላውነት ሃገር ንምኽባር ክሳብ ህይወቱ ንዝኸፍል ሰራዊት ምክልኻል ፍሉይ ክ...
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን ስለመጡ “ኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ ላይ የምትለውጠው አቋም የለም” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። በግድቡ ጉዳይ የሚደረገውን ድርድር በተመለከተ የድርድሩ ሂደት በአፍሪካ ሕብረት ጥላ ስር ብቻ ይሁን የሚለው የኢትዮጵያ አቋም ይቀጥላል ብለዋል ቃል አቀባዩ፡፡ “የፌልትማንም ይሁን የኮንጎ ፕሬዚዳንትም መምጣት ሙሌቱን አያስቀርም ፤ ሙሌቱ የግድቡ አካል ነው ፤ ይቀጥላል” ሲሉም ነው አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት ሳምን...
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱትን ወረርሽኞች ሁሉ ስናጠና ለወረርሽኞች መነሳት ዋናና መሰረታዊ ምክንያት ሰው እግዚአብሔርን አንፈልግህም አንታዘዝህምም ማለት እንደሆነ እንማራለን፡፡ COVED-19 ወረርሽኝም እንዲሁ እግዚአብሔርን ያለመታዘዝ ውጤት ነው፡፡ አሁን ያለነው ዓለምን በሙሉ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አስገብቶ፣ መንግስታት አለን የሚሉትን ሃብት፣ ገንዘብና እውቀት ሁሉ እያስገበረ ያለ ግን አሁንም ጦርነቱን ገና ያልተሸነፈ የዓለም አቀፍ ወረርሽኝ (COVED-19) ውስጥ ነው፡፡ ካስተዋልነው በዚህ ውስጥ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም (ኢፌፖሚ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማና ባደረገው ብርቱ ክትትል በህገ-ወጥ መንገድ መንገድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር (ከአምስት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር) በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ ከ25 ግብረ-አበሮቹ ጋር የገንዘብ ልውውጥ ያደርግ መሆኑ አረጋግጦ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራበት መሆኑን ገለፀ፡፡ በወንጀሉ የተጠረጠረው ሳሙኤል እጓለ አለሙ በቅፅል ስሙ ሳሚ ዶላር የሚባል ሲሆን ነዋሪነቱን በአዲስ አበባ ከተማ በማድረግ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤድስ ፕሮግራም - ዩኤንኤድስ ጋር በመተባበር ያወጣው የቅኝት ሪፖርት በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ሥርጭት መጠንና ከኤድስ ጋር የተያያዘ ሞት መቀነሱን ገለፀ። ዓለምአቀፍ የኤድስ ቀንን ምክንያት በማድረግ የወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ቁጥጥር፣ ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ላለ ዜጎች የሚደረግ ህክምና እንዲሁም ለታመሙ እንክብካቤ ካለፉት ዓመታት ጉልህ መሻሻል ማሳየቱን ገልጿል። የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መስቀሌ ሌራ ለአሜሪካ...
ምኽትል ርእሰ ምምሕዳር ደቡብ ኢትዮጵያ ኣቶ ርስቱ ይርዳው ህወሓት ኣነ እንተዘይመሪሐ ሃገር ክትፈርስ ኣለዋ ብዝብል ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ተደጋጋሚ መጥቃዕቲ ክፍጽም ድሕሪ ምጽናሕ፥ ኣብ ሰራዊት ምክልኻል ሃገር ዝፈጸሙ መጥቃዕቲ ካብ ስነልቦናን ሞራልን ኢትዮጵያ ዝወጸ እኩይ ተግባር'ዩ ኢሉ ። ንሱ ኣስዒቡ ኢትዮጵያ ሓድነታ ተሓልዩ ክቕጽልን ሰባት በሰላም ወፊሮም ክኣትዉን፡ ብዝለዓለ ትኹረት ክንሰርሕ ኢና ኢሉ። ርእሰ ምምሕዳር ክልል ሲዳማ ኣቶ ደስታ ሌዳሞ ብወገኑ፥ ተስፋ ዝቖረጸ ጉጅለ ህወሓት ኣብ ልዕሊ መዓስከ...
“ኣብቲ መሰረታዊ ዝዀነ ኣዕኑድ ጸቒጣን ኢና ንሰርሕ። ንሳቶም ድማ ውድድርር፡ ምህዞን ደሞክራሲን’ዮም። ንሕናን ንኻልኦት መላፍትናን ኣብዚ መሰረታዊ ኣዕኑድ ጠሚቶም ክሰርሑ ኢና ድፍኢት ንገብር። ኣብዚ መዳይ ድማ ምስ ቻይና ክንወዳደር ግድን’ዩ። ውድድር ጥራይ ዘይኰነስ ንስለ ረብሓና ክንብል ኣበርቲዕና ክንሰርሕ ምዃንና’ውን ክሕብር እፈቱ።” ብሊንከን፡ ሕቡራት መንግስታት ኣመሪካ ንቻይና ንምትዅታዅ ከም ዘይትሰርሕ ኣነጺሩ ኣሎ። እንተዀነ፡ ንቻይና ካብ ዓለምለኻዊ መትካላትን ስምምዓትን ክትርሕቕ ስቕ ኢላ ክት...
የትግራይ ክልል አማጺያን ኃይሎች የፌደራል መንግስቱ መቀመጫ ወደሆነችው አዲስ አበባ እየገፉ መሆኑን ባስታወቁበት እና የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ባወጀበት በዚህ ጊዜ፤ የዩናይትድ ስቴትስ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጄፍሪ ፌልት ማን ዛሬ ሃሙስና ነገ አርብ በአዲስ አበባ ቆይታ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አጋሩ ተጨማሪ አሣየኝ Show less በሌላ በኩልም የኬንያው መሪ ከበፍተኛ ደረጃ ተባብሶ የአገሪቱን ማህበረሰባዊ መስተጋብር ወደ ሚያናጋበት ደረጃ ተሸጋግሯል፡፡” ያሉ...
ይደረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፡ "ኢትዮጵያ" በተባለችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡ አልጫና ጨለማ በኾነው፡ በዓለሙ ኹሉ አህጉራት፡ በመለኮታዊው ዕቅድ ተዘርታችሁና ተሠራጭታችሁ፣ ተልካችሁና ተመድባችሁ፡ በቀዳማዊቷ የትንሣኤና በዘለዓለማዊቷ የሰንበት ሕይወት ለምትኖሩ፡ የቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያ...
የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማስቆም “ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ዛሬ፤ ሰኞ ተጀምሯል” ያሉትን አፍሪካ ኅብረት-መር የሰላም ንግግር ላመቻቹትና ላስተናገደችውም ለደቡብ አፍሪካ የዩናይትድ ስቴትስን የአድናቆት መልዕክት የዋይት ሃውስ ቃል አቀባይ ካሪን ዣን-ፒየር ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ አሳውቀዋል። ለአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ ተጠሪ ኦባሳንጆ፣ እንዲሁም ለአፍሪካ ኅብረቱ ቡድን አባላት፤ የሃገሪቱ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ፑምዚሌ ምላምቦ ምፆጋ፣ ለኬንያ ፕሬዚዳንት ኬንያታ ስምምነቱን እንዲያመቻቹ ‘ደቡብ አፍሪካ እየ...
የኤለን መስክ ልጅ የአባቷን ስም ለማስቀየር ፍርድ ቤት ቀረበች፡፡ከአለም ቀዳሚ ባለጸጋ የሆነው ኤለን መስክ ልጅ ባለፈው ሚያዝያ ላይ 18 ዓመት የሞላት ሲሆን ከአባቷ ጋር በተያያዘ ያላትን ትስስር መቀየር እንደምትፈልግ ገልጻለች፡፡ የሁለቱም ጾታ ባለቤት የሆነችው እና በቀዶ ጥገና ወደ የሴትነት ጾታ ያገኘችው በቀድሞ ስሟ ዣቪር አሌክሳንደር መስክ ሁሉ ነገሯ ከአባቷ ጋር መተሳሰሩ እንዳላስደሰታት ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ እንስቷ እንዳለችው “ከአባቴ ጋር መኖርም ሆነ ሌላ ማንኛውንም ነገር ከአባቴ ጋር እንዲገናኝ...
አዳዲስ ግምገማዎች በይፋ ጋር ይገናኛሉ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን. ሰው በዚያ ቀን. የራስዎን ይፍጠሩ መገለጫ, ይገናኛሉ, ያጋሩ ተሞክሮ, ማስጠንቀቂያ ይደረደራሉ እዚህ ስምዎ. በቀዳሚ ግምገማዎች ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን አሁን ድር ቅድሚያ በመስጠት ነው ቡድናችን በጣም ደሴት እና የቤት ቅድሚያ. ወይም መጠቀም አይችልም ሆኖ አንድ የሚሰጡዋቸውን. አዳዲስ ግምገማዎች አዳዲስ ግምገማዎች ላይ የሴቶች የቤት ለቤት ውስጥ ሙዚየም እና ልዩ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ሕንፃ. ደረጃ በመስጠት የሚታወቀው ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ሃገራዊ የቴክኖሎጂ ባለቤትነትን በማረጋገጥ ረገድ የሚያከናውናቸው የምርምርና ልማት ሥራዎች እንደ ሃገር ትልቅ ኩራት የሚፈጥሩ እንደሆነ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ እና የሚኒስቴር መ/ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ የቀረቡ የኢመደአ ምርትና አገልግሎቶችን ተመልክተዋል፡፡ በኢመደአ የቀረቡ ምርቶችና አገ...