en
stringlengths
4
1.47k
am
stringlengths
4
1.12k
"This seed's not grown anywhere else in India, or anywhere else in the world," says T.V. Krishnamurthy, a vice president of Procter & Gamble India Ltd., a major psyllium buyer and promoter.
ይህ ፍሬ ሕንድ ውስጥ በሌላ ቦታ አይበቅልም፤ በዓለምም ውስጥ የለም» ይላሉ ዋና የሳይሊየም ገዥና አስፋፊ የሆነው የሕንድ የፕሮክተርና የጋምብል ኩባንያ ምክትል ፕሬዚዳንት ቲ.ቪ ክሪሽናሙርዚ።
"I want to join together the feelings of each of us as individuals who oppose the war."
ጦርነቱን እንደሚቃወሙት ግለሰቦች ሁሉ የያንዳንዳችን የሆነውን ስሜት ለመጋራት እፈልጋለሁ።
Larry Birns, director of the Washington-based Council on Hemispheric Affairs, a liberal research group, said that Latin American countries would be "profoundly disappointed" if Canada were to follow the U.S. lead in the OAS.
መቀመጫው ዋሽንግተን የሆነው የክፍለ አህጉሩ ካውንስል፣ ሰፊ አስተሳሰብ ያለው የምርምር ቡድን፣ ዳይሬክተር ላሪ ቢርንሰ እንዳለው በአሜሪካ አገሮች ድርጅት ውስጥ የዩ.ኤስን አመራር ካናዳ ብትከተል ኖሮ የላቲን አሜሪካ አገሮች «ፍጹም ተስፋ ይቆርጡ ነበር።
But Nassar Hussein Musawi, a schoolteacher, disagreed: ``Those who would like to separate religion from the state are simply dreaming,'' he said.
ነገር ግን ሁሴን ሙሳዊ የተባለ የትምህርት ቤት አስተማሪ እንዲህ ሲል ተቃውሟል- «ሀይማኖትን ከመንግስት ሊለያዩ የሚፈልጉ ሁሉ እየቃዡ ነው።»
Mr. Bush returned to Washington Saturday night.
ሚስተር ቡሽ ቅዳሜ ማታ ወደ ዋሽንግተን ተመልሰዋል።
In 1998, the United States voted against the creation of the World's first permanent International War Crimes Court.
እ.ኤ.አ በ1998 ዓ.ም ዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያውን ቋሚ የአለም አቀፍ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት መቋቋምን በመቃወም ድምጿን ሰጠች።
He says Mr. Briggs told him he was being set up for a "honey trap," in which Mr. Noriega would try to involve him in an orgy and then record the event "with sound and video."
እሱ እንዳለው «ማር የተቀባ ወጥመድ» እንዳዘጋጀለትና በዚያም ሚስተረ ኖሬጋ ፈንጠዝያ ውስጥ ከትቶ ድርጊቱን «በቪዲዮ እና በድምፅ» ለመቅዳት ተዘጋጅቶ እንደነበር ሚስተር ብሪግስ ነግሮታል።
According to military officers at the time, word was passed to Mr. Noriega by his American hosts that the police would be waiting.
በወቅቱ የነበሩት ወታደራዊ መኮንኖች እንዳሉት አሜሪካውያን ተቀባዮቹ ፖሊስ እየጠበቀው መሆኑን የሚገልጽ ቃል ለሚስተር ኖሬጋ አስተላለፉለት።
"In these circumstances, I think they'd win."
«በዚህ ሁኔታ እነሱ እንደማያሸንፉ እገምታለሁ»
While other mines might yield more carats, a higher percentage of them go to industrial use.
ሌሎች ማዕድን አውጭዎች ብዙ ካራት ሊያወጡ ይችላሉ፤ ከእነዚህም ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ለኢንዱስትሪ ፍጆታ ይውላሉ።
In late 1987, P&G asked the FDA for approval to market Metamucil as the first non-prescription, cholesterol-lowering product in the U.S.
በ1987 መገባደጃ ላይ ፒ እና ጂ በዩ.ኤስ ውስጥ የተገኘ የኮሌስትሮል መጠን የሚቀንስ ሜታሙሱል የተባለ መድኃኒት በገበያ ላይ እንዲውልና ያለ ሐኪም ትዕዛዝ እንዲሰጥ አንዲፈቀድለት ለምግብና መድኃኒት አስተዳደር ጥያቄ አቅርቧል።
Under the laws of the land, the ANC remains an illegal organization, and its headquarters are still in Lusaka, Zambia.
በአገሪቱ ሕግ መሠረት ኤ.ኤን.ሲ አሁንም ሕገ ወጥ ድርጅት ነው፤ ዋና መሥሪያ ቤቱም እስካሁን ያለው ሉስካ፣ ዛምቢያ ነው።
"I had a feeling that he didn't die immediately, and it turned out my feeling was right."
«ወዲያውኑ እንዳልሞተ ውስጤን ተሰምቶኝ ነበር፣ በኋላም ይኽው ስሜቴ እውነት ሆኖ ተገኘ።»
But space can only be guaranteed if a ticket is purchased.
ነገር ግን ቦታ መያዝን ለማረጋገጥ ብቸኛው መንገድ ትኬት ገዝቶ መያዝ ነው።
He rose to chief of intelligence in Panama's so-called G-2 in 1970 after providing populist dictator Torrijos the critical support to defeat a coup attempt against him a year earlier.
በሕዝብ ላይ አመኔታ በሌለው በአምባገነኑ መሪ ቶሪጆስ ላይ ከዓመት በፊት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በተደረገበት ጊዜ ለመደምሰስ ያስቻለውን ወሳኝ እርዳታ ካደረገለት በኋላ ኖሬጋ በ1970 በፖናማ ጂ-2 ተብሎ በሚጠራው መሥሪያ ቤት የደኀንነት ዋና ኃላፊ ሆኖ ተሾመ።
I'm going to start actively pursuing more voice work in the next month or so, too.
እንደዚሁም በሚቀጥለው ወር ወይም በጥቂት ጊዜ ውስጥ በበለጠ ንቃት የድምፅ ተግባሬን ልጀምር ነው።
Afterwards Shalom was to fly on to London for talks with British Prime Minister Tony Blair and Foreign Secretary Jack Straw.
ከዚያ በኋላ ሻሎም ከእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቶኒ ብሊየር እና ከውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ጃክ ስትሮው ጋር ለመነጋገር ወደ ለንደን በረሩ።
Meeting in the biblical birthplace of the prophet Abraham, delegates from Iraq's many factions discussed the role of religion in the future government and ways to rebuild the country.
የመፅሐፍ ቅዱሱ ነቢዩ አብርሃም በተወለደባት ስፍራ በመገናኘት ከኢራቅ የተለያዩ ወገኖች የተወከለ መሪዎች በመጪው መንግስት የሀይማኖት ሚና ላይና አገሪቱን መልሶ በማቋቋም ረገድ ላይ ተወያዩ።
If the FDA approves the new uses of psyllium, other companies are expected to rush to market with psyllium products.
የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር የሳይሊየምን አዲሱን የአጠቃቀም ሁኔታ ቢፈቅድ ሌሎች ኩባንያዎች የሳይሊየም ምርት ይዘው ለገበያ እንደሚሽቀዳደሙ ይጠበቃል።
Security was tight as the ship was towed out.
መርከቧ ተጐትታ ስትወጣ ደኀንነቱ በጣም የተጠናከረ ነበር።
Mr. Abrams said that Mr. Ortega is seeking to demobilize the Contras prior to the elections to remove any pressure to hold fair elections.
ሚስተር አብራም እንዳሉት ሚስተር ኦርቴጋ ትክክለኛ ምርጫ እንዲደረግ ማንኛውንም ግፊት ከማስወገድ ይልቅ ኮንትራዎችን ለመበታተን እየፈለጉ ናቸው።
Petty criminals and street people looking for excitement attach themselves like remora to the fringes of the crowd and use the protest as an excuse for rock throwing, auto trashing, arson, window breaking, looting, pocket picking and general hooliganism.
ልክስክስ ወንጀለኞችና ሁኔታውን ለማየት ጓጉተው ጐዳና ላይ የወጡ ሰዎች ከሰላማዊ ሰልፈኛው ኋላ ይለጠፉና ድንጋይ ለመወርወር፣ መኪና ለመስበር፣ ቤት ለማቃጠል፣ መስኮት ለመስበር፣ ለመዝረፍ፣ ኪስ ለማውለቅና አጠቃላይ የዱርዬነት ተግባር ለመፈጸም ሰልፉን እንደምክንያት ይጠቀሙበታል።
My grandmother (who was Baptist) lived here for a few months before she died in 1995, so I have many connections to the job.
መጥምቃዊ የነበረች አያቴ በ1995 ከመሞቷ በፊት እዚህ ትኖር ነበር፤ ስለዚህ ከሥራው ጋር ብዙ ግንኙነት አለኝ።
"Suddenly, the world seemed to end," she told investigators later.
«በድንገት የዓለም ፍጻሜ መሰለ» አለች በኋላ ለመርማሪዎቹ።
It was the first bomb attack inside Israel since January 5, and came just days after the hawkish Sharon appointed the most right-wing government in Israel's history on a pledge to get tough on security.
እ.ኤ.አ ከ ጥር 5 ወዲህ በእስራኤል ውስጥ ይህ የመጀመሪያው የቦምብ ጥቃት ሲሆን የተከሰተውም ጭልፊቱ ሻሮን በእስራኤል ታሪክ ውስጥ የቀኝ አክራሪውን ከባድ ደህንነት ለመፍጠር ቃል በገቡት መሰረት የቀኝ አክራሪውን በሾሙ ቀናቶች ብቻ ከተቆጠሩ በኋላ ነው።
Born the illegitimate son of his father's maid, he was raised on the mean streets of the central market district of Panama City.
ከአባቱ ሠራተኛ በዲቃላነት ተወልዶ በፖናማ ሲቲ ማዕከላዊ ገበያ አካባቢ ባሉት ትራ መንገዶች አድጓል።
Not only did Mr. Ortega's comments come in the midst of what was intended as a showcase for the region, it came as Nicaragua is under special international scrutiny in anticipation of its planned February elections.
የሚስተር ኦርቴጋ አስተያየት የመጣው የአካባቢውን አገሮች ለጥሩ ነገር ያነሣሣል ተብሎ የታሰበበት ስብሰባ እየተካሄደ ባለበት መካከል መሆኑ ብቻ ሳይሆን የታቀደውን የፌብሯሪ ምርጫ በማሰብ ኒካራጓ በልዩ ዓለም አቀፋዊ ጥልቅ ምርመራ ሥር በነበረችበትንም ወቅት የመጣ መሆኑ ጭምር ነው።
Nearly all of the buildings, government buildings in those two cities, have been reportedly destroyed.
በእነዚያ ሁለት ከተሞች ከሞላ ጐደል ሁሉም ሕንፃዎች ማለትም የመንግሥት ሕንፃዎች መውደማቸው ተገልጿል።
New everything.
እያንዳንዱ ነገር አዲስ።
Demonstrations also took place in the northern Egyptian cities of Alexandria, Tanta and Kafr el-Sheikh.
ሌሎች ሰላማዊ ሰልፎችም በሰሜናዊ ግብፅ ከተሞች በኤሌክሳንድሪያ፣ ታንታ እና ኤል-ሼይክ ተካሂደዋል።
He is sitting in his living room, beneath a huge portrait of his late father, Hendrik F. Verwoerd, apartheid's architect and South African prime minister from 1958 to 1966.
የዘር መድሎ መሐንዲስና ከ1958-1966 የደቡብ አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት የሟች አባቱ የሄንድሪክ ኤፍ ሼርውርድ ሥዕል ሥር ሳሎን ውስጥ ተቀምጦ ነበር።
Some 2,500 mainly university students formed a human chain in Japanese characters spelling out "No War" in Osaka on Sunday to protest against the ongoing US-led military campaign in Iraq.
2500 የሚገመቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዕሁድ ዕለት በኦሳካ ውስጥ ተያይዘው የሰው ሰንሰለት በመፍጠር «ጦርነት አይኑር» የሚል መፈክር በጃፓንኛ ቋንቋ ፊደል በመፃፍ በኢራቅ ላይ የሚደረገውን አሜሪካ መራሽ ዘመቻ ተቃውመዋል።
A huge ANC flag, with black, green and gold stripes, was hoisted over the rickety gate at Mr. Sisulu's modest house, while on the street out front, boys displayed the ANC colors on their shirts, caps and scarves.
ጥቁር፣ አረንጓዴና ወርቃማ መሥመር ያለው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግሬስ ትልቅ ሰንደቅ ዓላማ ከሚስተር ሲሱሉ ትንሽ የመኖሪያ ቤት ሊፈርስ ከደረሰ በር ላይ ተሰቅሏል፤ ከፊት ለፊት ባለው ጐዳናም ወጣቶች በሸሚዛቸው፣ በኮፍያቸውና ከአንገታቸው ላይ ባደረጉት ፎጣ ላይ የኤ.ኤን.ሲን ሰንደቅ አላማ አድርገው ይታያሉ።
The Secretary held a video conference call with all the commanders in chiefs, as well as the service chiefs and the service secretaries and the topic was force protection.
ሚኒስትሩ የእዝ ኃላፊዎችን እንዲሁም የደኀንነት ኃላፊዎችንና የደኀንነት ፀሐፊዎችን በቪዲዮ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ አድርገው ነበር፣ የውይይቱ ርዕስም ኃይልን መጠበቅ የሚል ነበር።
Pentagon spokesman Ken Bacon told reporters the situation caused the Secretary of Defense to call US field commanders.
የፔንታጐን ቃል አቀባይ ኬን ባኮን ለሪፖርተሮች እንደተናገረው ያለው ሁኔታ የመከላከያ ሚኒስትሩን ለመስክ አዛዦች ጥሪ አንዲያደርጉ አስገድዷቸዋል።
Sen. Mitchell said that congressional Democrats intend to honor the March agreement to give non-lethal support to the Contras through the February elections, although he added that the agreement requires that the Contras not initiate any military action.
ሴኔተር ሚቸል እንደተናገሩት የኮንግሬስ ዲሞክራቶች የፌብሯሪ ምርጫ በሚካሄድበት ጊዜ ለኮንትራዎች ከመሣሪያ ውጭ የሆነ ድጋፍ ለመስጠት የማርቹን ስምምነት ለማክበር ዝንባሌ አላቸው፤ ቢሆንም አሉ ሐሳባቸውን በማራዘም፣ ኮንትራዎች ለማናቸውም ወታደራዊ እርምጃ አነሣሽ እንዳይሆኑ ስምምነቱ ይጠይቃል።
Still, miners from all parts of Namibia as well as professional staff from De Beers's head offices in South Africa and London keep coming.
እስካሁን ማዕድን አውጭዎች ከሁሉም የናሚቢያ ክፍሎች እንዲሁም ባለሙያዎች ደቡብ አፍሪካና ለንደን ከሚገኙ የደ ቢርስ ዋና መሥሪያ ቤቶች ይጐርፋሉ።
Many farmers, too removed to glean psyllium's new sparkle in the West, have decided to plant mustard, fennel, cumin, fenugreek or castor-oil seeds.
በርካታ ገበሬዎች በምዕራቡ ውስጥ የሳይሊየም የሚያንፀባርቅ ነገር ከመልቀም እርቀው ሰናፍጭ፣ ብጫ አበባ ያለው የቅመም ተክል፣ ከሙን፣ ጉሎን ለማብቀል ወስነዋል።
At this week's U.N. conference in Lausanne, they imposed a global ivory ban that seeks to overturn local policies.
በዚህ ሳምንት ለውዛኔ ውስጥ በተደረገው የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ የአካባቢው ፖሊሲ እንዲለወጥ የሚጠይቅ ዓለምአቀፋዊ የዝሆን ጥርስ እገዳ ጥሏል።
A Pakistani court in central Punjab province has sentenced a Christian man to life imprisonment for a blasphemy conviction, police said Sunday.
ፖሊስ ዕሁድ ዕለት እንደገለፀው በማዕከላዊ ፑንጃብ ግዛት የሚገኘው አንድ የፖኪስታን ፍርድ ቤት እግዚአብሔርን በማናናቅ በመናገሩ በአንድ ክርስቲያን ሰው ላይ የዕድሜ ልክ እስራት ፈረደበት።
Yet in my view a truly realistic policy cannot be based only on the old agenda issues, really has to address these new agenda issues as well.
እንደ እኔ አመለካከት በእርግጥ ትክክለኛ ፓሊሲ በአረጀ አጀንዳ ጉዳዮች ላይ ብቻ መመሥረት የለበትም፤ በአዲሱ አጀንዳ ጉዳዮች ላይም አትኩሮት ሰጥቶ ምላሽ መስጠት አለበት።
Fifteen people were killed and more than 30 wounded Wednesday as a suicide bomber blew himself up on a student bus in the northern town of Haifa, the first bombing in Israel in exactly two months.
ረቡዕ ዕለት በሰሜናዊ ሀይፋ ውስጥ አንድ አጥፍቶ-ጠፊ በተማሪዎች ላይ ባፈነዳው ቦምብ አስራአምስት ሰዎች ሲገደሉ ከ30 በላይ ደግሞ ሲቆስሉ ይህ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ በእስራኤል የመጀመሪያው የቦምብ ፍንዳታ መሆኑ ነው።
Palestinian police did little to stop them.
የፍልስጤም ፖሊስ እነርሱን ለማቆም ብዙም አልተንቀሳቀሰም።
It was a parent's ultimate nightmare.
ለወላጅ የመጨረሻው አስደንጋጭ ነገር ነበር።
Says Peter Mokaba, president of the South African Youth Congress: "We will be expecting them to act like leaders of the ANC."
የደቡብ አፍሪካ የወጣት ኮንግሬስ መሪ ፒተር ሞካባ «እንደ ኤ.ኤን.ሲ መሪዎች በመሆን እንዲሠሩ እንጠብቅባቸዋለን» ብለዋል።
In U.N. General Assembly votes last year, Canada voted the same as the U.S. only 63% of the time.
በተባበሩት መንግሥታት ባለፈው ዓመት በተደረጉት ምርጫዎች ካናዳ በወቅቱ ከዩ.ኤስ ጋር በተመሳሳይ ድምፅ የሰጠችው 63 በመቶ ነበር።
"Likewise, no government will stop this idea of the Afrikaners."
«በተመሳሳይ ሁኔታ የአፍሪካነሮችንም ሐሳብ የሚገታ መንግሥት የለም።»
The newspaper wrote that readers assessed his role both positively and negatively.
አንባቢዎች የእሳቸውን ሚና አዎንታዊና አሉታዊ መልኩ የገመገሙ መሆናቸውን ጋዜጣው ገልጿል።
In late 1986, he made an offer he thought the U.S. couldn't refuse.
በ1986 መገባደጃ ላይ ዩ.ኤስ እምቢ አትለኝም ብሎ ያሰበውን ድርድር አቀረበ።
The contact occurred through Mr. Noriega's half-brother, a Panamanian diplomat based in Peru named Luis Carlos Noriega Hurtado.
ግንኙነቱ የተፈጠረው በአንድ ወላጅ በኩል የኖሬጋ ወንድም በሆኑት ሉዊስ ካርሎስ ኖሬጋ ሁርታዶ ተብለው በሚጠሩት፣ መቀመጫቸው ፔሩ ሆኖ የፖናማ ዲኘሎማት በነበሩት ሰው አማካኝነት ነበር።
Even still, the very first sentence of this fable that weaves together Peru's most advanced and most primitive cultural strands speaks of "my unfortunate country."
እስካሁንም እንኳን የፔሩን ተራማጅና ኋላ ቀር ባሕል አጣምሮ የቃዘው ክር የሚታይበት አፈታሪክ የመጀመሪያው አረፍተ ነገር «ያልታደለችው አገሬ» በማለት የሚገልጽ ነው።
Then there is the artificial sea wall, 600 yards long and 60 yards thick, jutting into the ocean.
ከዚያም ወደ ውቅያኖሱ የገባ 600 ያርድ እርዝመትና 60 ያርድ ውፍረት ያለው ሰው ሠራሽ የባሕር ግንብ አለ።
In South Asia, authorities in Bangladesh's Southwestern port of Mongla have called on the Army to control riots that have left at least four people dead and 58 injured.
በደቡብ እስያ፣ የባንግላዴሽ ውስጥ የሞንግላ ደቡብ ምዕራብ ወደብ ባለሥልጣናት ቢያንስ አራት ሰዎችን ገድሎ 58 ሰዎችን ያቆሰለውን ሽብር እንዲያቆሙ ለሠራዊቱ ጥሪ አድርገዋል።
Government officials say the National Liberation Army freed the captives today in Northern Colombia.
ብሔራዊ ነፃ አውጭ ሠራዊት ሰሜን ኮሎምቢያ ውስጥ የያዛቸውን ምርኮኛ ወታደሮች በነፃ ለቋል።
Robert Merkel, a former U.S. attorney handling drug indictments in Florida, doesn't think for a minute that Castro's much publicized trials of high officials engaged in the drug trade mean he has broken off with the Medellin drug cartel.
ፍሎሪዳ ውስጥ የአደንዛዥ ዕፅ ክሶችን የሚከታተለው የቀድሞው የዩ.ኤስ ጠበቃ ሮበርት መርኬል በአደንዛዥ ዕፅ ንግድ የተሰማሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሕዝብ ዘንድ ይፋ በሆነ ፍርድ ቤት መቅረብ የሚያሳየው ነገር ቢኖር ካስትሮ ከሜድላይን የአደንዛዥ ዕፅ ንግድ ማኀበር መውጣታቸውን እንደሆነ ለደቂቃ ያህል አይጠራጠርም።
On Tuesday the conference got word of another atrocity, the assassination in Medellin of two employees of El Espectador, Colombia's second-largest newspaper.
ማክሰኞ ዕለት ተሰብሳቢው ሌላ በግፍ የተሞላ ዜና ሰማ፤ በኮሎምቢያ ሁለተኛው ታላቅ ጋዜጣ የሆነው የኤል ኢስፔክታዶር ሁለት ሠራተኞች ሜዲላይን ውስጥ መገደላቸውን።
As President Bill Clinton said, we must work together to break the silence, to fight the stigmatization and protect the rights of those living with HIV and AIDS, and to help those infected find the care and treatment they need.
ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን እንዳሉት ዝምታውን ሰብሮ ለመውጣት፣ እፍረቱን ለመዋጋትና ከኤች.አይ.ቪና ከኤድስ ጋር አብረው የሚኖሩትን ሰዎች መብት ለመጠበቅና በበሽታው የተያዙ ሰዎች የሚፈልጉትን እንክብካቤና ሕክምና እንዲያገኙ ለመርዳት በአንድ ላይ ሆነን መሥራት ይገባናል።
Under Davies's watch, the FSA became Britain's sole regulatory body for financial services in November 2001, taking on the various functions of nine separate agencies.
በዴቪስ በላይነት የሌሎች የተለያዩ ዘጠኝ አገልግሎት ሰጪዎችን በመውሰድ በሕዳር 1994 ኤፍ ኤስ ኤ ብቸኛ የእንግሊዝ የገንዘብ ነክ አገልግሎቶች ተቆጣጣሪ አካል ነው።
The pair were ordered to pay $871.70 plus $39 in court costs after neighbor Wanita Renea Young, 49, filed a lawsuit complaining that the unsolicited cookies, left at her house after the girls knocked on her door, had triggered an anxiety attack that sent her to the hospital the next day.
ዕድሜአቸው ከ18 ዓመት በታች የሆነ ሁለት ልጃገረዶች ለአንዲት ጐረቤታቸው በአማረ ወረቀት የተጠቀለለ ቤት ውስጥ የተሠራ ብስኩት በመስጠት ጭንቀት ስለፈጠሩባት ወደ $900 የሚሆን እንዲከፍሏት የኮሎራዶ ዳኛ ትዕዛዝ ሰጥቷል በማለት ጐረቤቲቱ ተናግራለች።
But here in Morgenzon, a sleepy town amid the corn fields of the eastern Transvaal, the Orange Workers are holding the pillars steady.
ግን ከዚህ በምሥራቅ ትራንስቫል የበቆሎ ማሳዎች መካከል በምትገኝ ጭር ያለች ከተማ በሞርገንዞን ውስጥ የኦሬንጅ ሠራተኞች ምሰሶዎቹን አጠንክረው ይዘዋል።
Israel's night-time raid in Gaza involving around 40 tanks and armoured vehicles came after Prime Minister Ariel Sharon convened his security cabinet to discuss a response to the bomb attack.
እስራኤል ጋዛ ላይ የምታደርገው የምሽት ጥቃት በ40 ታንኮች የታገዘ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስቴር ኤሪያል ሻሮን የደህንነት ካቢኔያቸውን ሰብስበው ስለቦምቡ ጥቃት ምላሽ ከተነጋገሩ በኋላ የታጠቁ መኪኖችም ጭምር መጥተዋል።
Mr. Blandon says the general allowed the Contras to set up a secret training center in Panama.
ሚስተር ብላንደን እንደሚለው ኮንትራስ ፖናማ ውስጥ ምስጢራዊ የሥልጠና ማዕከል እንዲያቋቁሙ ጄኔራሉ ፈቅዶላቸዋል።
They included one of Mr. Noriega's closest friends and business partners, Carlos Wittgreen.
የሚስተር ኖሬጋ ቅርብ ጓደኞችና የንግድ ሸሪኮች ከሆኑት መካከል አንዱንም እንዲሁ ከሰዋል።
Yosemite spokesman Scott Gediman says while these measures have been controversial, the preservation effort will not sacrifice visitor enjoyment.
የዩሴሚቲ ቃል አቀባይ እስኮት ገዲማን እንዳለው እነዚህ እርምጃዎች አከራካሪዎች ቢሆኑም በሥርዓት የመጠበቁ ጥረት የጐብኝዎችን ደስታ የሚያሰናክ አይደለም።
When Maj. Moises Giroldi, the leader of the abortive coup in Panama, was buried, his body bore several gunshot wounds, a cracked skull and broken legs and ribs.
የከሸፈው የፓናማ መፈንቅለ መንግሥት መሪ ሻለቃ ሞይስስ ጊሮልዲ በተቀበረበት ጊዜ ሰውነቱ በብዙ ጥይት ተደብድቦ ቆስሏል፤ ጭንቅላቱ ተከስክሷል የእግሩ ቅልጥምና ጐድን አጥንቱ ደቋል።
During his years in Chiriqui, however, Mr. Noriega also revealed himself as an officer as perverse as he was ingenious.
ይሁን እንጂ ቺሪኩይ ውስጥ በቆየባቸው ዓመታት ሚስተር ኖሬጋ መኮንንነቱን፣ ብልሹነቱንና ብልህነቱን አጋልጧል።
Really, most of a President's foreign policy comes down to how they respond to specific events.
በእርግጥ የብዙ ፕሬዚዳንቶች የውጭ ፓሊስ ለእያንዳንዷ ተጨባጭ ድርጊቶት በሚሰጧቸው አትኩሮትና ምላሽ የሚጠቃለል ነው።
"It impresses on ordinary, young Filipinos that there's nothing to feel inferior about in using their own language," says Randy David, a sociologist and host of a popular television talk show.
«የራሳቸውን ቋንቋ መጠቀም ምንም የበታችነት ስሜት የማያስከትል መሆኑ ተራው ወጣት የፊሊፒኖአዊውን ይመስጠዋል» በማለት ራንዲ ዴቪድ የተባለ ሶሺዎሎጂስት ሰውና ታዋቂ የቴሌቪዥን የንግግር መድረክ አዘጋጅ ገልጿል።
There are only two large puppets in the program: Pong Pagong and a monkey named Kiko Matsing.
በፕሮግራሙ ሁለት ብቻ ትልልቅ አሻንጉሊቶች አሉ፤ እነሱም ፖንግ ፓጐንግና ኪኮ ማትሲንግ የሚባለው የዝንጀሮ አሻንጉሊት ናቸው።
I am trying to give away as little as possible, but this is not really a mystery or some kind of jungle thriller.
አንዳንድ ነገሮችን በተቻለ መጠን በትንሹ ለማሳየት ሞክሬአለሁ፤ ግን ይህ ምስጢራዊ ወይም የጫካ አስደናቂ ነገር አይደለም።
Despite all these innovations, most of the diamonds are still found in the sand swept away by the men wielding shovels and brushes -- the ignominiously named "bedrock sweepers" who toil in the wake of the excavators.
ይህን ሁሉ አዲስ የአሠራር ዘዴ ቢጠቀሙም በአሳፋሪ ሁኔታ «የአለት ንጣፍ ጠራጊዎች» እየተባሉ በተጠሩት፣ ቆፋሪዎችን ከኋላ እየተከታተሉ ላባቸውን በሚያፈሱት አካፋና ብሩሽ ከያዙ ሰዎች ተጠራርጐ የቀረ አብዛኛው እንቁ አሁንም ከአሸዋው ውስጥ ይገኛል።
"We have warned against the marginalisation of the United Nations ... and we see this aggression today plunging the world into a tunnel where one cannot see the end," he said in a statement.
«የተባበሩት መንግስታትን ቸልተኝነት እናስጠነቅቅለን ... እናም ዛሬ ይህንን ወረራ የምናየው አለምን መጨሪሻው ወደማይታይበት መሽዋለኪያ ዋሻ ውስጥ እንደማስገባት ነው» በማለት መግለጫ ሰጥተዋል።
Bill Clinton did not come in to office intending to send troops to Haiti and the Balkans, and events sort of forced his hand and I think that, you know, the truth is Bush administration comes in with certain kinds of prejudices, but we will have to see how they respond to crises.
ቢል ክሊንተን ወደ ሃይቲና ወደ ቦልካን ሀገሮች ወታደሮችን እንካለሁ በሚል ዕቅድ ወደ ሥልጣን አልመጡም፤ ድርጊቶች ግን እጀቸውን እንዲያስገቡ አድርገዋቸዋል፤ እኔ እንደሚመስለኝ እናንተም እንደምታውቁት እውነቱ የቡሽ አስተዳደር ሥልጣን ሲይዝ በአንዳንድ ነገሮች ላይ አግባብ የሌለው ጥላቻ መጥቷል ግን ቀውሶች ሲፈጠሩ በምን መልክ እንደሚፈታቸው ወደፊት እናያለን።
The ice samples are an important piece of evidence supporting theories that the Earth has warmed considerably in recent times, largely because of pollutants in the air, and will warm far more in the century ahead.
የግግር በረዶው ናሙና መሬት በአብዛኛው አየር ውስጥ ከሚገኙ ብክለትን ከሚፈጥሩ የአየር ብክለት ነገሮች የተነሣ በአሁኑ ወቅት ሙቀት እንደጨመረችና በፊታችን ባለው ምዕተ ዓመትም ይበልጥ እንደምትሞቅ የሚገልጸውን ንድፈ ሐሳብ የሚደግፍ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ሰጥቷል።
An incident in 1984 suggested one additional means by which Mr. Noriega might have maintained such influence with Washington -- by compromising U.S. officials.
በ1984 የተፈጸመ አንድ ድርጊት ሚስተር ኖሬጋ ከዋሽንግተን ጋር ይህን ዓይነት ተጽዕኖ ይዞ ለመቆየት ያስቻለውን አንድ ተጨማሪ ዘዴ ይጠቁማል--የዩ.ኤስ ባለሥልጣናትን በማግባባት።
The general secretary of Vajpayee’s ruling Bharatiya Janata party, pramod Mahajan, retorted that Singh’s statement was "beneath contempt."
ሲንግ የሰጠው መግለጫ «የንቀት ንቀት» በማለት የብሃራቲያ ጃናታ ገዥ ፖርቲ ዋና ጸሐፊ ፕራሞድ ማሃጃን በንዴት መልሷል።
This week, the government arrested Jose Abello Silva, said to be the fourth-ranking cartel leader.
በዚህ ሳምንት በማኀበሩ አመራር ውስጥ አራተኛ ሰው ነው የሚባልለትን ጆሴ አቤሎ ሲልቫን መንግሥት አስሮታል።
He then ousted President Nicholas Ardito Barletta, a former World Bank official with close ties to the U.S., after Mr. Barletta tried to create a commission to investigate the murder.
ከዚያም ከዩ.ኤስ ጋር የጠበቀ ቀረቤታ የነበረው የቀድሞው የዓለም ባንክ ባለሥልጣን ፕሬዚዳንት ኒኮላስ አርደቶ ባርሌታ ግድያውን የሚመረምር ኮሚሲዩን እንዲቋቋም ሙከራ ካደረገ በኋላ ከሥልጣኑ እንዲወርድ አድርጐታል።
Since the beginning of the epidemic, about 22 million people have died of the disease.
ተላላፊው በሽታ ከመጣ ወዲህ 22 ሚሊዮን ሰዎች በዚሁ በሽታ ሞተዋል።
The original treaty was signed in 1990 and led to the destruction of thousands of heavy weapons by NATO and the former Warsaw Pact.
የመጀመሪያው ስምምነት በ1990 ተፈርሞ በኔቶና በቀድሞው የዋርሶ ፖክት በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ከባድ የጦር መሣሪያዎች እንዲወድሙ አድርጓል።
There is no way to get an ambulance in quickly to move him to a hospital.
ይህን ሰው ወደ ሆስፒታል በፍጥነት ለመውሰድ አምቡላንስ የሚገኝበት ምንም መንገድ የለም።
But his country is Peru, where political visibility, especially for a believer in democracy and free enterprise -- a right winger in Latin American eyes -- makes a man a target for assassination.
ግን አገሩ ፖለቲካዊ ዕይታ በተለይም በዲሞክራሲና በነፃ ድርጅቶች የሚያምን -- በላቲን አሜሪካውያን ዓይን ቀኝ ክንፍ የሚባል--ሰው የግድያ ታርጌት የሚሆንባት ፔሩ ናት።
ABC's Gillian Findlay reports tonight from Palestinian Gaza.
የኤቢሲው ጊለያን ፊንድሌይ ዛሬ ማታ ከፍልስጤም ጋዛ ይዘግባል።
Chalabi was the first top Iraqi opposition leader to be airlifted by the U.S. military into southern Iraq as the fighting wound down, and he and other top members of his group plan to meet soon in Baghdad.
ቻላቢ በዩኤስ ጦር አውሮኘላን ወደ ደቡብ ኢራቅ የተወሰደ የመጀመሪያው ኢራቃዊ የጦር ቁስለኛ ሲሆን እርሱና ሌሎች የቡድኑ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቅርብ ጊዜ በባግዳድ ውስጥ ለመገናኘት አቅደዋል።
"Not just Prime Minister Vajpayee but president Kalam’s bachelor status is making the country dry, arid and infertile," he added.
«ጠቅላይ ሚኒስትር ቫጂፖይ ብቻ ሳይሆኑ ፕሬዚዳንት ካላምም እንዲሁ በወንደላጤነት መኖራቸው አገሪቱን ደረቅ እንድትሆንና ለም መሬት እንድታጣ አድርጐታል» ብሏል በተጨማሪ።
The meetings will take place later in the week after the US presidential vote on Tuesday.
ስብሰባው ከማክሰኞው የዩ.ኤስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ በሳምንቱ መገባደጀ ላይ ይካሄዳል።
Walter Coleman, Vice President of Operations for the Air Transport Association, the trade group for the major airlines, describes the call for safety seats as "legitimate" and says the group is studying the issue.
የዋና አየር መንገዶች የንግድ ቡድን የሆነው የአየር ትራንስፓርት ማኀበር የኦፕሬሽን ምክትል ኘሬዚዳንት ዋልተር ኮልማን የደኀንነት አስጠባቂ ወንበርን ለመጠቀም የቀረበው ጥያቄ «ሕጋዊ» መሆኑን ገልጸው ቡድኑ ጉዳዩን በማጥናት ላይ መሆኑን ተናግረዋል።
It is easy to fight when you don't have any other option."
ምንም ሌላ አማራጭ ባጣህበት ጊዜ ለመዋጋት ቀላል ነው።»
Assume a neighborhood demonstration to protest speeding on a certain road or a careless accident involving a police car.
በአንድ በሆነ መንገድ በፍጥነት መንዳትን ወይም የፖሊስ መኪና በግዴለሽነት ያደረሰችውን አደጋ በመቃወም በአካባቢው የተደረገ ሰልፍ አለ እንበል።
But the nations of Europe and North America have decided they know better.
ግን የአዉሮፖና የሰሜን አሜሪካ አገሮች የተሻለ እንደሚያውቁ ወስነዋል።
So when next year's psyllium crop is harvested in March, it may be smaller than the 16,000 metric tons of the past few years -- right at the crest of the psyllium boom.
ስለዚህ በማርች የሳይሊየም አዝመራ ሲሰበሰብ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከተገኘው 16000 ሜትሪክ ቶን ያነሰ ሊሆን ይችላል -- የሳይሊየም ዋጋ ሊደራ ከጫፍ ላይ ሲደርስ ማለት ነው።
The army said two soldiers were also among the dead.
ከሞቱት ውስጥም ሁለት ወታደሮች እንደሚገኙበት ጦሩ ገልጿል።
The protest follows a string of others involving tens of thousands of peace activists across Japan since January.
ተቃውሞው ከጥር ጀምሮ ጃፖን ውስጥ ሌሎች በአሥር ሺዎች የሚገመቱ ሰላም ፈላጊ ሃይሎችን በማሳተፍ ቀጥሏል።
In the two weeks since the rebellion, which the U.S. hesitantly backed, Mr. Noriega has been at his most brutal-and efficient-in maintaining power.
ዩ.ኤስ እያመነታች የደገፈችው አመፅ ከተነሣ ከሁለት ሳምንታት ጀምሮ ሚስተር ኖሬጋ ሥልጣኑን ለማቆየት እጅግ አረመኔነቱንና ቀልጣፋነቱን አሳይቷል።
Carla Delponte was acting as any responsible prosecutor must when she receives credible allegations of wrongdoing.
ካርላ ዴልፖንቴ ታማኝነት ያለው ስህተት ፈፅማለች የሚል ቃል ሲሰነዘርባቸው ማንኛውም ሀላፊነት የሚሰማው ሕግ አስከባሪ ማድረግ የሚገባው ነገር እርሳቸውም ያደረጉት።
During negotiations with American officials in May 1988 over proposals to drop the U.S. indictments in exchange for his resignation, Mr. Noriega often asked almost plaintively how the Americans, whom he had helped for so many years, could turn against him.
በሜይ 1988 እሱ በፈቃዱ ከሥልጣኑ ከወረደ በምትኩ ዩ.ኤስ በእሱ ላይ ያቀረበችውን ክስ እንድትሠርዝ በቀረበው ሐሳብ ላይ ከአሜሪካ ባለሥልጣናት ጋር ድርድር በሚያደርጉበት ወቅት ሚስትር ኖሬጋ ለብዙ ዓመታት ሲረዳቸው የቆዩት አሜሪካውያን እንዴት በእሱ ላይ እንደተነሱ በሐዘን ተውጦ ብዙ ጊዜ ጠይቋል።
Among other things, Mr. Gorbachev questioned whether Mr. Afanasyev should remain in the party.
ጐርባቾቭ ከተናገሯቸው መሀከል የአፋኔስቭን በፖርቲው ውስጥ ስለመቆየት አለመቆየታቸው ጥያቄ አቅርበዋል።
"People are told one thing on the phone, another at check in, another at the gate, and another on the plane," says Stephanie Tombrello, executive director of the Los Angeles Area Child Passenger Safety Association, which petitioned the FAA in June for mandatory use of child-safety seats.
«ሰዎች በስልክ ላይ እንዳሉ አንድ ነገር ይነገራሉ፤ ሌላ ነገር ደግሞ ሲገቡ፣ አሁንም ሌላ ነገር ከዋናው በር ላይ፣ አሁንም ሌላ ነገር ከአውሮኘላኑ ውስጥ ይነገራቸዋል» ይላሉ እስቴፋኒ ቶምቢሬሎ፤ የሎስ አንጀለስ አካባቢ የልጅ መንገደኞች ደኀንነት ማኀበር አመራር ዳይሬክተርና የልጆችን ደኀንነት የሚያስጠብቀውን መቀመጫ መጠቀም ግዴታ እንዲሆን ለፌደራሉ የአየር ማመላለሻ አስተዳደር አቤቱታ ያቀረቡ ሴት።
July's Sioux City crash has fueled an emotionally charged debate.
በሐምሌ ሲውክስ ከተማ የደረሰው የአውሮኘላን አደጋ በስሜት የተሞላ ክርክር አስነሳ።
Witnesses report seeing burnt bodies littering the charred grounds while many other victims are being treated for injuries sustained in the blaze.
በእሳት የተቃጠሉ ሰዎች በተለበለበው ቦታ ላይ ተረፍርፈው እንደነበሩና በነበልባሉ ጉዳት ደርሶባቸው በሕይወት የተረፉ ብዙ ሰዎችም እርዳታ እየተደረገላቸው እንደነበር የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።