source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
But the people answered, Thou shalt not go forth: for if we flee away, they will not care for us; neither if half of us die, will they care for us: but now thou art worth ten thousand of us: therefore now it is better that thou succour us out of the city.
ሕዝቡ ግን። አትወጣም፤ ብንሸሽ ስለ እኛ አያስቡም፤ ከእኛም እኩሌታው ቢሞት ስለ እኛ አያስቡም፤ አንተ ግን ለብቻህ ከእኛ ከአስሩ ሺህ ይልቅ ትበልጣለህ፤ አሁንም በከተማ ተቀምጠህ ብትረዳን ይሻላል አሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
House of Levi, praise Yahweh! You who fear Yahweh, praise Yahweh!
የሌዊ ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኩት እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኩት።
eng_Latn
amh_Ethi
And he set three days' journey betwixt himself and Jacob: and Jacob fed the rest of Laban's flocks.
በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው፤ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
“However, let no man contend or reprove,For your people are like those who contend against a priest.
“ይሁን እንጂ ማንም ሰው አይሟገት ወይም ሌላውን አይውቀስ፤ሕዝብህ ከካህን ጋር እንደሚሟገት ሰው ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
Those who died from the scourge amounted to 14,700, besides those dead on account of KorĘšah.
በቆሬ ምክንያት የሞቱትን ሳይጨምር በመቅሰፍቱ የሞቱት ሰዎች ብዛት 14,700 ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
And Phinehas the son of Eleazar was the ruler over them in time past, and the Lord was with him.
አስቀድሞም የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ አለቃቸው ነበረ፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ።
eng_Latn
amh_Ethi
Where is he?
እርሱ ወዴት ነው፧
eng_Latn
amh_Ethi
And, behold, there came a man of God out of Judah by the word of the LORD unto Bethel: and Jeroboam stood by the altar to burn incense.
እነሆም፥ አንድ የእግዚአብሔር ሰው በእግዚአብሔር ቃል ከይሁዳ ወደ ቤቴል መጣ፤ ኢዮርብዓምም ዕጣን እያጠነ በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Mark well, Job, and listen to me. Hold your peace, and I will speak.
ኢዮብ ሆይ፥ አድምጥ፥ እኔንም ስማ፤ ዝም በል፥ እኔም እናገራለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Jesus, seeing their faith, said to the paralytic, "Son, your sins are forgiven you."
ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን። አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
And when much people were gathered together, and were come to him out of every city, he spake by a parable
ብዙ ሕዝብም በተሰበሰቡ ጊዜ ከከተማዎችም ሁሉ ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በምሳሌ እንዲህ ሲል ተናገራቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Manoah said to his wife, "We shall surely die, because we have seen God."
ማኑሄም ሚስቱን። እግዚአብሔርን አይተናልና ሞት እንሞታለን አላት።
eng_Latn
amh_Ethi
Now therefore thus saith the LORD of hosts; Consider your ways.
አሁንም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ።
eng_Latn
amh_Ethi
The auditing and accounting professional license supposed to be issued shall only be issued if it is approved by the auditor general.
የሚሰጠው የ ኦ ዲ ት እ ና የ ሂ ሳ ብ አያያዝ የሙያ ፈቃድ ማስረጃ በዋናው ኦዲተር ከጸደቀ ብቻ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
This will fetch a mighty fine price.
ይህ በጣም ጥሩ ዋጋ ያስገኛል።
eng_Latn
amh_Ethi
To judge the fatherless and the oppressed, that the man of the earth may no more oppress.
ፍርዱ ለድሀ አደግና ለችግረኛ ይደረግ ዘንድ፥ ሰዎች በምድር ላይ አፋቸውን ከፍ ከፍ ማድረግ እንዳይደግሙ።
eng_Latn
amh_Ethi
The twain said : O our Lord ! verily we fear that he may hasten against us or wax exorbitant .
« ጌታችን ሆይ ! እኛ በእኛ ላይ ክፋት በመሥራት መቸኮሉን ወይም ኩራትን መጨመሩን እንፈራለን » አሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Select account
መግለጫ ይምረጡ
eng_Latn
amh_Ethi
"We spoke about him playing 55, 60 minutes.
"እስከ 55 ወይም 60 ደቂቃ እንደሚጫወት ነው በቅድሚያ የተነጋገርነው
eng_Latn
amh_Ethi
At the same time, like all of us, she was not perfect.
ይሁንና እሷም እንደ ሌሎቻችን ሁሉ ፍጽምና ይጎድላታል።
eng_Latn
amh_Ethi
At this he said to him: “Go in peace.” After he departed from him and had traveled for some distance,
በዚህ ጊዜ ኤልሳዕ “በሰላም ሂድ” አለው። ከእሱ ተለይቶ የተወሰነ ርቀት እንደተጓዘ
eng_Latn
amh_Ethi
Applying what had been done in other languages sharpened the English text.
ሌሎች ቋንቋዎች ሲተረጎሙ የተገኘውን ተሞክሮ በተግባር በማዋል የእንግሊዝኛውን ጽሑፍ መሳል ወይም የተሻለ እንዲሆን ማድረግ ተችሏል።
eng_Latn
amh_Ethi
And the anger of the LORD was kindled against Israel, and he delivered them into the hand of Hazael king of Syria, and into the hand of Ben-hadad the son of Hazael, all their days.
የእግዚአብሔርም ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፥ በዘመኑም ሁሉ በሶርያው ንጉሥ በአዛሄል እጅ፥ በአዛሄልም ልጅ በወልደ አዴር እጅ አሳልፎ ይሰጣቸው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
What does this experience show?
ከዚህ ተሞክሮ ምን ትምህርት ማግኘት ይቻላል?
eng_Latn
amh_Ethi
When the Jews saw the crowds, they were filled with jealousy and began blasphemously contradicting the things Paul was saying.
አይሁዳውያንም ሕዝቡን ባዩ ጊዜ በቅናት ተሞልተው ጳውሎስ የተናገረውን ቃል በመቃወም ይሳደቡ ጀመር።
eng_Latn
amh_Ethi
The king of Tirzah, one: all the kings thirty and one.
የቲርሳ ንጉሥ፥ ነገሥታቱ ሁሉ ሠላሳ አንድ ናቸው። a
eng_Latn
amh_Ethi
Ethiopian blogger and journalist Eskinder Nega was sentenced to 18 years in jail with 23 other activists on On 13 July, 2012.
አ ከሌሌች 23 አራማጆች ጋር ተከሶ 18 ዓመት ተፈርዶበት በእስር የሚገኘው ኢትዮጵያዊው ጦማሪ እና ጋዜጠኛ አስክንድር ነጋ የፎቶ ምንጭ፡
eng_Latn
amh_Ethi
You must reply to them, ‘“Because your forefathers abandoned me,” declares Jehovah, “and they kept following other gods and serving them and bowing down to them. But me they abandoned, and my law they did not keep.
አንተም እንዲህ ብለህ ትመልስላቸዋለህ፦ ‘“አባቶቻችሁ እኔን ስለተዉ ነው” ይላል ይሖዋ፤ “ደግሞም ሌሎች አማልክትን ስለተከተሉና ስላገለገሉ እንዲሁም ስለሰገዱላቸው ነው። እኔን ግን ትተውኛል፤ ሕጌንም አልጠበቁም።
eng_Latn
amh_Ethi
Fresh blood in vomitus and faeces is often accompanied by bleeding from the nose, gums and vagina.
ትኩስ ደም ማስታወክ አና ከሰገራ እንዲሁም ብዙውን ጊዜ ከአፍንጫ፣ ከድድና ከብልት ውስጥ ደም ይፈሳል።
eng_Latn
amh_Ethi
By date Uploaded
በተሰቀለበት ቀን
eng_Latn
amh_Ethi
Rendering service with a suspended license;
በታገደ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፣
eng_Latn
amh_Ethi
The metalsmith works the iron over the coals with his tool. He forms it with hammers,Working it with his powerful arm. Then he grows hungry and his strength fails;He drinks no water and grows tired.
አንጥረኛ በመሣሪያው ተጠቅሞ ብረቱን በከሰል ፍም ላይ ይሠራዋል። ብርቱ በሆነው ክንዱበመዶሻ ቅርጽ ይሰጠዋል። ከዚያም ይርበዋል፤ ጉልበትም ያጣል፤ውኃ ስለማይጠጣ ይደክማል።
eng_Latn
amh_Ethi
in those days when King A¡has¡u¡eʚrus was sitting on his royal throne in Shuʚshan the citadel,
ይኸውም ንጉሥ አሐሽዌሮስ በሹሻን ግንብ በሚገኘው ንጉሣዊ ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ይገዛ በነበረበት ጊዜ፣
eng_Latn
amh_Ethi
Attorney General Jeff Sessions ordered immigration judges to no longer grant asylum to victims fleeing domestic abuse and gang violence in June.
ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጄፍ ሴሽንስ የስደተኛ ጉዳይ የሚያዩ ዳኞችን ካሁን በኋላ ለቤት ውስጥ የጭካኔ ተግባርና የተደራጁ የወንጀለኞች ቡድን ጥቃት ሰለባዎች ጥገኝነት እንዳይሰጡ ጁን ላይ አዘዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Even though you are so eager , most people will not believe .
አብዛኛዎቹም ሰዎች ( ለማመናቸው ) ብትጓጓም የሚያምኑ አይደሉም ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
equip you with every good thing to do his will, working in us through Jesus Christ what is well-pleasing in his sight, to whom be the glory forever and ever. Amen.
ፈቃዱን እንድታደርጉ በመልካም ነገር ሁሉ ያስታጥቃችሁ፤ እሱ በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን ነገር እንድናደርግ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ያነሳሳናል። ለእሱ ለዘላለም ክብር ይሁን። አሜን።
eng_Latn
amh_Ethi
The first House established for the people was that at Bekka , a place holy , and a guidance to all beings .
ለሰዎች ( መጸለያ ) መጀመሪያ የተኖረው ቤት ብሩክና ለዓለማት ሁሉ መመሪያ ሲኾን ያ በበካህ ( በመካ ) ያለው ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
He liked her purple hair.
ሮዝ ጸጉሯን ይወድላት ነበር
eng_Latn
amh_Ethi
when someone reported to me, ‘Here Saul is dead,’ and he thought he was bringing me good news, I took hold of him and killed him in Zikʹlag. That was the messenger’s reward he received from me!
አንድ ሰው ምሥራች ያበሰረኝ መስሎት ‘ሳኦል እኮ ሞተ’ ብሎ በነገረኝ ጊዜ ጺቅላግ ላይ ገደልኩት። መልእክተኛው ከእኔ ያገኘው ሽልማት ይህ ነበር!
eng_Latn
amh_Ethi
Verily Qarun was of Moses ' people , but he began to oppress them . We had given him treasures , so many that a team of wrestlers could hardly lift their keys .
ቃሩን ከሙሳ ነገዶች ነበር ፡ ፡ በእነርሱም ላይ አመጸ ፡ ፡ ከድልቦችም ያንን መከፈቻዎቹ ብቻ የኃይል ባለቤቶች የኾኑ ጭፍሮችን ( ሸክሙ ) የሚከብድን ሰጠነው ፡ ፡ ወገኖቹ ለእርሱ አትኩራ ፤ አላህ ኩራተኞችን አይወድምና ባሉት ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Do you think this, O man who judges those who practice such things, and do the same, that you will escape the judgment of God?
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን?
eng_Latn
amh_Ethi
And Moses was very wroth, and said unto the LORD, Respect not thou their offering: I have not taken one ass from them, neither have I hurt one of them.
ሙሴም እጅግ ተቈጣ፥ እግዚአብሔርንም። ወደ ቍርባናቸው አትመልከት፤ እኔ ከእነርሱ አንድ አህያ ስንኳ አልወሰድሁም፥ ከእነርሱም አንድ ሰው አልበደልሁም አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
So Joshua and all the fighting men went up against AĘši. Joshua chose 30,000 mighty warriors and sent them off by night.
ስለዚህ ኢያሱና ተዋጊዎቹ በሙሉ ጋይን ለመውጋት ወጡ። ኢያሱም 30,000 ኃያል ተዋጊዎችን መርጦ በሌሊት ላካቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
May Jehovah, the God of Israel, be praisedThroughout all eternity. And let all the people say, “Amen!” Praise Jah!
የእስራኤል አምላክ ይሖዋከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ፤ ሕዝቦችም ሁሉ “አሜን!” ይበሉ። ያህን አወድሱ!
eng_Latn
amh_Ethi
The men of Kiriath Jearim came, and fetched up the ark of Yahweh, and brought it into the house of Abinadab in the hill, and sanctified Eleazar his son to keep the ark of Yahweh.
የቂርያትይዓሪም ሰዎችም መጥተው የእግዚአብሔርን ታቦት አወጡ፥ በኮረብታውም ላይ ወዳለው ወደ አሚናዳብ ቤት አገቡት፤ የእግዚአብሔርም ታቦት እንዲጠብቅ ልጁን አልዓዛርን ቀደሱት።
eng_Latn
amh_Ethi
Prepares work and budget plan of the Commission, submits to the president of the region, implements upon approval, cause its implementation;
የኮሚሽኑን የሥራና የበጀት ዕቅድ ያዘጋጃል፤ ለክልሉ ፕሬዝዳንት ያቀርባል፤ ሲፀድቅ ሥራ ላይ ያውላል፤ ሥራ ላይ እንዲውል ያደርጋል፤
eng_Latn
amh_Ethi
The crĂłnica is a Portuguese writing form that is very suited to blogging - originally published in newspapers, they are tales, sometimes true and sometimes fictionalized, that convey a point or a conceit in a very short form. In her blog Sweet ClichĂŠ, Alves writes short tales, often about love and intimate encounters.
cronista” ማለት በፖርቱጋል ቋንቋ መጦመር የሚለውን ቃል ተስተካካይ ትርጉም የሚሰጥ ሲሆን - ፅሁፎቹ ባብዛኛ ጊዜ በጋዜጣ የሚታተሙ ታሪኮች አንዳንዴ እውነተኛ ተሪኮች ሌላ ጊዜ ደግሞ የፈጠራ ልብ ወለዶች ሲሆኑ ብዙውን ጊዜ የራስ ችሎታን በአጭሩ ያሳያሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Her single has a lot of views.
ነጠላ ዜማዋ ብዙ ተመልካቾች አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
And God heard their groaning, and God remembered his covenant with Abraham, with Isaac, and with Jacob.
እግዚአብሔርም የለቅሶአቸውን ድምፅ ሰማ፥ እግዚአብሔርም ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን አሰበ።
eng_Latn
amh_Ethi
A person’s environment has a huge effect on the experience and extent of disability.
የአንድ ሰው የሚኖርበት አካባቢ በአካል ጉዳተኝነት ተሞክሮ እና መጠን ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
A valid hostname may contain only the numbers 0-9, upper and lowercase letters (A-Z and a-z), and the minus sign. It must be at most ${maxhostnamelen} characters long, and may not begin or end with a minus sign.
ትክክለኛ የተጠሪ ስም፣ ከ0-9፣ ከa-z ያሉ የሮማን ትንሹ ፊደሎችንና የመቀነስ ምልክትን የያዘ ይሆናል። ርዝመቱም ${maxhostnamelen} ሊሆን ሲችል የመቀነስ ምልክት በመጀመሪያ ወይም በመጨረሻ ላይ መሆን አኖርበትም።
eng_Latn
amh_Ethi
There are numerous other biological therapeutics, such as insulin used in the treatment of diabetes, interferons for viral infections and cancer therapy, monoclonal antibodies that are also used in the treatment of some cancers or autoimmune diseases. Together, these products are major human achievements and compelling examples of the power of biologicals in medicine. WHO response WHO works with Member States, Collaborating Centres, partners and experts through its biological standardization programme to develop and revise guidance on biotherapeutic products and to establish international reference standards. The guidelines produced are promoted through their publication on the WHO website, as well as through workshops and training sessions to facilitate their implementation.
እንደ የስኳር በሽታ ሕክምና ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉት ኢንሱሊን፣ ለቫይረስ በሽታ እና ለካንሰር ሕክምና መድሀኒት የሚውል ኢንተርፌሮን፣ ሞኖክሎናል ፀረ-እንግዳ አካላት የተባሉ ለአንዳንድ የካንሰር ህመም ወይም ራስን ከህመም የመከላከል አቅም ያሉ ሌሎች በርካታ የጸረ-ታሃዋሲያን ሕክምናዎች አሉ፡፡ እነዚህ ምርቶች አንድ ላይ በመሆን በሕክምናው ዘርፉ ላይ የመድሀኒት ኃይል ዋና ዋና የሰዎች ግኝቶች እና አሳማኝ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት የሚሰጠው እርዳታ የዓለም ጤና ድርጅት በባዮቴራፒቲካል ምርቶች ላይ መመሪያን ለማዘጋጀት እና ለማሻሻል እና አለምአቀፍ የማጣቀሻ ደረጃዎችን ለማዘጋጀት ከአባል ሀገራት፣ የትብብር ማዕከላት፣ አጋሮች እና ባለሙያዎች ጋር በባዮሎጂካል ደረጃ አሰጣጥ ፕሮግራም ላይ ይሰራል፡፡ የተዘጋጁት መመሪያዎች በአለም ጤና ድርጅት ድረ-ገጽ ላይ በሚወጡት ጽሁፎች እንዲሁም በአውደ ጥናቶች እና በስልጠና ክፍለ ጊዚያት ለተግባራዊነታቸው ምቹ ሆነው ይቀርባሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Where is your king now, that he may save you in all your cities? And your judges, of whom you said, 'Give me a king and princes?'
በየከተማህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ንጉሥህ ወዴት አለ? ስለ እነርሱም። ንጉሥንና አለቆችን ስጠኝ ብለህ የተናገርኸው መሳፍንቶችህ ወዴት አሉ?
eng_Latn
amh_Ethi
On March 4, 1276 acquires amounts the municipal law, issued in Augsburg by King Rudolf von Habsburg.
በፈረንጆቹ አቆጣጠር መጋቢት 4፣ 1276 በኦግስበርጉ ንጉስ የተነሳውን የከተማው ማዘጋጃ ቤት ህግ መጠኖችን አገኘ።
eng_Latn
amh_Ethi
Globally there remain only three genetic clusters of WPV1, a major reduction in the genetic diversity of WPV1 which indicates that chains of transmission have been reduced to two in the remaining endemic countries Pakistan and Afghanistan, and one in Africa.
በአለም አቀፍ ደረጃ በአሁኑ ጊዜ ሶስት የቫይረሱ የዘረመል ዓይነቶች ብቻ አሉ፤ ሁለቱ በፓኪስታን እና አፍጋኒስታን ሲገኙ አንዱ ደግሞ በአፍሪካ ይገኛል፤ የዘረመል አይነት መቀነሱ በሽታውን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
These were the families of Isʚsa¡char, and their registered ones were 64,300.
የይሳኮር ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ፤ ከእነሱም መካከል የተመዘገቡት 64,300 ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
The Commission on Social Connection, supported by a Secretariat based at WHO, will hold its first leadership-level meeting from 6 to 8 December 2023.
ደብሊውኤችኦ ፅህፈት ቤት የሚደገፈው የማህበራዊ ግንኙነት ኮሚሽን የመጀመሪያውን የአመራር ደረጃ ስብሰባ ከታህሳስ 6 እስከ 8 ቀን 2023 ያካሂዳል።
eng_Latn
amh_Ethi
The Minister shall impose and cause the enforcement of the administrative penalties provided for under sub-articles (1) and (2) of this Article and issue a directive for proper implementation thereof.
ሚኒስትሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () እና () መሠረት የሚጣሉ አስተዳደራዊ ቅጣቶችን ይጥላል እንዲሁም ያስፈጽማል፤ ይህንን ለማስፈፀም የሚያስችል ዝርዝር መመሪያም ያወጣል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
and because the Hour is bound to come , there is no doubt in it , and Allah will resurrect those who are in the graves .
ሰዓቲቱም መጪ ፣ በእርሷ ፈጽሞ ጥርጣሬ የሌለባት በመሆኗ ፣ አላህም በመቃብሮች ውስጥ ያለን ሁሉ የሚቀሰቅስ በመሆኑ ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
I don't want to swing from the chandeliers and make loud animal noises.
ከሻንደሮች መወዛወዝ እና ከፍተኛ የእንስሳት ድምጽ ማሰማት አልፈልግም።
eng_Latn
amh_Ethi
The family heads of the descendants of Gilʚe¡ad the son of Maʚchir the son of Ma¡nasʚseh of the families of the sons of Joseph approached and spoke before Moses and the chieftains, the family heads of the Israelites.
ከዮሴፍ ልጆች ቤተሰቦች የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የጊልያድ ተወላጆች የአባቶች ቤት መሪዎች ወደ ሙሴና የእስራኤላውያን የአባቶች ቤት መሪዎች ወደሆኑት አለቆች ቀርበው ተናገሩ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Budget Transfers between Public Bodies “The Minister may authorize the transfer of budget from one public body to another public body under the following conditions:
ንግሥት መሥሪያ ቤቶች መካከል የሚደረግ የበጀት ዝውውር ሚኒስትሩ በሚከተሉት ምክንያቶች የአንድ የመንግስት መሥሪያ ቤት በጀት ወደሌላ የመንግስት መሥሪያ ቤት በጀት እንዲዘዋወር ሊፈቅድ ይችላል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Immune from what?
ከምን መከላከል?
eng_Latn
amh_Ethi
And it came to pass in the days of Amraphel king of Shinar, Arioch king of Ellasar, Chedorlaomer king of Elam, and Tidal king of nations;
በሰናዖር ንጉሥ በአምራፌል፥ በእላሳር ንጉሥ በአርዮክ፥ በኤላም ንጉሥ በኮሎዶጎምር፥ በአሕዛብ ንጉሥ በቲድዓል ዘመን እንዲህ ሆነ፤
eng_Latn
amh_Ethi
And we thought that humans and jinn would never utter lies about God.
‹እኛም ሰዎችና ጋኔኖች በአላህ ላይ ውሸትን (ቃል) አይናገሩም ማለትን ጠረጠርን፡፡›
eng_Latn
amh_Ethi
But when He tries him by restraining his means , he says : " My Lord despises me . "
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ « ጌታዬ አሳነሰኝ » ይላል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
For instance, Chencha, Dita, Gacho Baba and Bonki are some of the mountainous areas where the farming is taking place.
ለምሳሌ ቼንቻ ፣ ዲታ ፣ ጋቾ ባባ እና ቦንኪ እርሻ እየተካሄደባቸው ካሉ ተራራማ አካባቢዎች አንዳንዶቹ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
while God joined in bearing witness with signs and wonders and various powerful works and with the holy spirit distributed according to his will.
አምላክም በምልክቶች፣ በድንቅ ነገሮች፣ በተለያዩ ተአምራትና ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችን በማደል መሥክሯል።
eng_Latn
amh_Ethi
Mpox (monkeypox) Overview: The monkeypox virus is an orthopoxvirus that causes mpox (monkeypox), a disease with symptoms similar to smallpox, although less severe. While smallpox was eradicated in 1980, mpox continues to occur in countries of central and west Africa. Since May 2022, cases have also been reported from countries without previously documented mpox transmission outside the African region. Two distinct clades of the monkeypox virus have been identified: Clade I (previously known as the Congo Basin (central African) clade and Clade II (the former west African clade). Mpox is a zoonosis, a disease that is transmitted from animals to humans, with cases often found close to tropical rainforests where there are animals that carry the virus. Evidence of monkeypox virus infection has been found in animals including squirrels, Gambian pouched rats, dormice, different species of monkeys and others. The disease can also spread from humans to humans.
ኤምፖክስ( የዝንጀሮ ቸነፈር) አጠቃላይ እይታ: የዝንጀሮ ቸነፈር ቫይረስ ኤምፖክስ( የዝንጀሮ ቸነፈር) የሚያስከትል ኦርቶፖክስ ቫይረስ ነው፣ የበሽታው ምልክቶች ምንም እንኳን በጣም ከባድ ባይሆኑም ከጉንፋን ጋር ተመሳሳይ ናቸው። በ1980 የፈንጣጠጣ በሽታ ሙሉ በሙሉ ከተወገደ በኋላ በማዕከላዊና በምዕራብ አፍሪካ አገሮች የኤምፖክስ በሽታ መከሰቱን ቀጥሏል። ከግንቦት 2022 ጀምሮ ከአፍሪካ ክልል ውጭ ቀደም ሲል የተመዘገበ የኤምፖክስ ስርጭት ከሌለባቸው ሀገሮችም ጒዳዮች ሪፖርት ተደርገዋል። ሁለት የተለዩ የ ዝንጀሮ ቸነፈር ቫይረሶች ተለይተዋል። ክላድ I( ቀደም ሲል የኮንጐ ተፋሰስ( ማዕከላዊ አፍሪካ) ክላድ እና. ክላድ II( የቀድሞው የምዕራብ አፍሪካ ክላድ)። ኤምፖክስ የእንስሳት በሽታ ሲሆን ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ በሽታ ሆኖ ብዙውን ጊዜ ቫይረሱ የተሸከሙ እንስሳት ባሉባቸው በሐሩር ክልል የሚገኙ ጥቅጥቅ ያሉ ደኖች አቅራቢያ የሚገኝ በሽታ ነው። ሽኮኮችን ፣ ጋምቢያን ያሸበረቁ አይጦችን ፣ አይጠመጎጦችን ፣ የተለያዩ የጦጣ ዝርያዎችንና ሌሎች እንስሳትን ጨምሮ የዝንጀሮ-በሽታ ቫይረስ መኖሩን የሚያሳይ ማስረጃ ተገኝቷል ። በሽታው ከሰው ወደ ሰውም ሊተላለፍ ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
He who loves silver shall not be satisfied with silver; nor he who loves abundance, with increase: this also is vanity.
ብርን የሚወድድ ሰው ብርን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድድ ትርፉን አይጠግብም፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
You will vomit up the morsels you have eatenAnd will have wasted your compliments.
የበላሃትን ቁራሽ ምግብ ታስመልሳለህ፤የተናገርካቸው የምስጋና ቃላትም ከንቱ ይሆናሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
What is left of the grain offering belongs to Aaron and his sons as something most holy of Jehovah’s offerings by fire.
ከእህል መባው የተረፈው የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ነው፤ ይህም ለይሖዋ በእሳት ከሚቀርቡት መባዎች የተረፈ ስለሆነ እጅግ ቅዱስ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
They made their life bitter with hard labor, as they worked with clay mortar and bricks and in every form of slavery in the field. Yes, they made them toil in harsh conditions in every form of slavery.
የሸክላ ጭቃ በማስቦካት፣ ጡብ በማሠራትና በእርሻ ላይ ማንኛውንም ዓይነት የባርነት ሥራ እንዲሠሩ በማድረግ ሕይወታቸውን መራራ አደረጉባቸው። አዎ፣ ማንኛውንም ዓይነት የባርነት ሥራ በማሠራት በጭካኔ ያንገላቷቸው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Based on the data reviewed, SAGE recommended a simplified single-dose regime for primary immunization for most COVID-19 vaccines which would improve acceptance and uptake and provide adequate protection at a time when most people have had at least one prior infection.
በተገመገመው መረጃ መሰረት፣ ኤስኤጂኢ ለአብዛኛዎቹ የኮቪድ-19 ክትባቶች የመጀመሪያ ደረጃ ክትባቶችን ቀለል ባለ አንድ ልክ መጠን መክሯል ይህም ተቀባይነትን እና መቀበልን የሚያሻሽል እና ብዙ ሰዎች ቢያንስ አንድ ቀደም ብለው ኢንፌክሽን ባጋጠማቸው ጊዜ በቂ መከላከያ ይሰጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
Health budget
የጤና በጀት
eng_Latn
amh_Ethi
But Jephʹthah said to them: “Along with my people, I was engaged in a great conflict with the Amʹmon·ites. I did call to you for help, but you did not save me from their hand.
ዮፍታሔ ግን እንዲህ አላቸው፦ “እኔና ሕዝቤ ከአሞናውያን ጋር በከፍተኛ ሁኔታ ተጋጭተን ነበር። እኔም እንድትረዱኝ ጠርቻችሁ ነበር፤ እናንተ ግን ከእጃቸው አላዳናችሁኝም።
eng_Latn
amh_Ethi
Though he may slay me, I would still wait;I would argue my case before his face.
ቢገድለኝ እንኳ እሱን በተስፋ እጠባበቃለሁ፤በፊቱ ጉዳዬን አቅርቤ እከራከራለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Yet if because of food your brother is grieved, you walk no longer in love. Don't destroy with your food him for whom Christ died.
ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው።
eng_Latn
amh_Ethi
So Ishʹma·el the son of Neth·a·niʹah went out from Mizʹpah to meet them, weeping as he walked along. When he encountered them, he said to them: “Come to Ged·a·liʹah the son of A·hiʹkam.”
የነታንያህ ልጅ እስማኤልም ከእነሱ ጋር ለመገናኘት ከምጽጳ ወጥቶ እያለቀሰ ሄደ። ባገኛቸው ጊዜ “ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ” አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
And Pharaoh called unto Moses, and said, Go ye, serve the LORD; only let your flocks and your herds be stayed: let your little ones also go with you.
ፈርዖንም ሙሴን ጠርቶ። ሂዱ፥ እግዚአብሔርን አገልግሉ፤ ነገር ግን በጎቻችሁንና ከብቶቻችሁን ተዉ፤ ልጆቻችሁ ደግሞ ከእናንተ ጋር ይሂዱ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
For the LORD thy God blesseth thee, as he promised thee: and thou shalt lend unto many nations, but thou shalt not borrow; and thou shalt reign over many nations,but they shall not reign over thee.
አምላክህም እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠህ ይባርክሃል፤ ለብዙ አሕዛብም ታበድራለህ፥ አንተ ግን አትበደርም፤ ብዙ አሕዛብንም ትገዛለህ፥ አንተን ግን አይገዙህም።
eng_Latn
amh_Ethi
The fruitage of the spirit, positive qualities that are produced by God’s active force, reflects the very personality of the almighty God.
የአምላክ መንፈስ ፍሬ ማለትም የአምላክ መንፈስ የሚያስገኛቸው መልካም ባሕርያት፣ ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ ማንነት ያንጸባርቃሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
On Friday the court denied a series of defense motions that also included a request to tape the proceedings and replace the court translator, who works for Russian security.
የፍርድ ቤቱን ችሎት ሒደት በድምፅ ለመቅረፅ ጨምሮ ለሩሲያ ደህንነት የሚሰራውን የፍርድ ቤቱ ተርጓሚ ለመቀየር የቀረበውን ጥያቄ አርብ ዕለት ፍርድ ቤቱ ተከታታይ በሆነ የመከላከያ ሐሳብ ውድቅ አደረገው።
eng_Latn
amh_Ethi
They kept crying out to Jehovah in their distress;He rescued them from their plight.
በተጨነቁ ጊዜ ወደ ይሖዋ ይጮኹ ነበር፤እሱም ከደረሰባቸው መከራ ታደጋቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
When Joshua sent the people away, each of the Israelites went to his inheritance to take possession of the land.
ኢያሱ ሕዝቡን ካሰናበተ በኋላ እያንዳንዱ እስራኤላዊ ምድሪቱን ለመውረስ ወደየርስቱ ሄደ።
eng_Latn
amh_Ethi
I am my dear one’s,And my dear one is mine. He is shepherding among the lilies.”
እኔ የውዴ ነኝ፤ውዴም የእኔ ነው። እሱ መንጋውን በአበቦች መካከል እየጠበቀ ነው።”
eng_Latn
amh_Ethi
since we heard of your faith in Christ Jesus and the love you have for all the holy ones
ምክንያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ስላላችሁ እምነትና ለቅዱሳን ሁሉ ስለምታሳዩት ፍቅር ሰምተናል፤
eng_Latn
amh_Ethi
but every woman who prays or prophesies with her head uncovered shames her head, for it is one and the same as if she were a woman with a shaved head.
ራሷን ሳትሸፍን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ደግሞ የእሷን ራስ ታዋርዳለች፤ እንዲህ የምታደርግ ሴት ራሷን እንደተላጨች ሴት ትቆጠራለች።
eng_Latn
amh_Ethi
All governments, including military governments, are limited in what actions they can take by public perception.
ሁሉም መንግሥታት – ወታደራዊ መንግሥታትን ጨምሮ – የሚወስዱት እርምጃ ሕዝባዊ ዕሳቤውን እየተመከቱ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
But Paul said: “I am standing before the judgment seat of Caesar, where I ought to be judged. I have done no wrong to the Jews, of which you are also becoming well-aware.
ጳውሎስ ግን እንዲህ አለ፦ “እኔ ልዳኝበት በሚገባኝ በቄሳር የፍርድ ወንበር ፊት ቆሜአለሁ። አንተ ራስህ በሚገባ እንደተገነዘብከው በአይሁዳውያን ላይ የፈጸምኩት ምንም በደል የለም።
eng_Latn
amh_Ethi
Say, “Am I to seek a Lord other than God, when He is the Lord of all things?” No soul gets except what it is due, and no soul bears the burdens of another. Then to your Lord is your return, then He will inform you regarding your disputes.
በላቸው «እርሱ (አላህ) የሁሉ ጌታ ሲኾን ከአላህ በቀር ሌላን ጌታ እፈልጋለሁን ነፍስም ሁሉ በራሷ ላይ እንጅ (ክፉን) አትሠራም፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ሸክም (ኃጢአት) አትሸከምም፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ወዲያውም በእርሱ ትለያዩበት የነበራችሁትን ሁሉ ይነገራችኋል፡፡»
eng_Latn
amh_Ethi
The World Health Organization declares an end to its global health crisis over the spread of the Zika virus as it has been shown to be a dangerous mosquito-borne disease like malaria or yellow fever.
የዓለም ጤና ድርጅት በዚካ ቫይረስ ስርጭት ምክንያት የተከሰተውን ዓለም አቀፍ የጤና ቀውስ ማብቃቱን አስታውቋል፤ የዚካ ቫይረስ እንደ ወባ ወይም ቢጫ ወባ ባለ ትንኝ የሚተላለፍ አደገኛ በሽታ መሆኑም ታይቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then God said: “Let the earth cause grass to sprout, seed-bearing plants and fruit trees according to their kinds, yielding fruit along with seed on the earth.” And it was so.
ቀጥሎም አምላክ “ምድር ሣርን፣ ዘር የሚሰጡ ተክሎችን እንዲሁም ዘር ያለው ፍሬ የሚያፈሩ ዛፎችን እንደየወገናቸው ታብቅል” አለ። እንዳለውም ሆነ።
eng_Latn
amh_Ethi
Have you been thinking all along that we have been making our defense to you? It is before God that we are speaking in union with Christ. But, beloved ones, all that we do is to build you up.
እስካሁን ድረስ የምታስቡት እኛ ለእናንተ የመከላከያ መልስ እየሰጠን እንዳለን አድርጋችሁ ነው? እኛ የክርስቶስ ተከታዮች ሆነን የምንናገረው በአምላክ ፊት ነው። ይሁንና የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ ሁሉንም ነገር የምናደርገው እናንተን ለማነጽ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
And as they heard these things, he added and spake a parable, because he was nigh to Jerusalem, and because they thought that the kingdom of God should immediately appear.
እነርሱም ይህን ሲሰሙ፥ ወደ ኢየሩሳሌም መቅረቡ ስለ ሆነ የእግዚአብሔርም መንግሥት ፈጥኖ ሊገለጥ እንዳለው ስለ መሰላቸው ምሳሌ ጭምር ተናገረ።
eng_Latn
amh_Ethi
And Noah builded an altar unto the LORD; and took of every clean beast, and of every clean fowl, and offered burnt offerings on the altar.
ኖኅም ለእግዚአብሔር መሠውያውን ሠራ፥ ከንጹሕም እንስሳ ሁሉ ከንጹሐን ወፎችም ሁሉ ወሰደ፥ በመሠውያውም ላይ መሥዋዕትን አቀረበ።
eng_Latn
amh_Ethi
How much less man, who is a worm, the son of man, who is a worm!"
ይልቁንስ ብስብስ የሆነ ሰው፥ ትልም የሆነ የሰው ልጅ ምንኛ ያንስ!
eng_Latn
amh_Ethi
He will wash the intestines and the shanks with water, and the priest will present all of it and make it smoke on the altar. It is a burnt offering, an offering made by fire of a pleasing aroma to Jehovah.
ሆድ ዕቃውንና እግሮቹንም በውኃ ያጥባቸዋል፤ ካህኑም ሙሉውን ያቀርበዋል፤ እንዲሁም በመሠዊያው ላይ እንዲጨስ ያደርገዋል። ይህም የሚቃጠል መባ ማለትም ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ መዓዛ ያለው በእሳት የሚቀርብ መባ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
“This is what the Sovereign Lord Jehovah says: ‘Eʹdom has acted vengefully against the house of Judah and has incurred great guilt in taking revenge on them;
“ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ኤዶም በቂም በቀል ተነሳስቶ በይሁዳ ቤት ላይ እርምጃ ወስዷል፤ ደግሞም እነሱን በመበቀል ከፍተኛ በደል ፈጽሟል፤
eng_Latn
amh_Ethi
and before him We created the jinn from smokeless fire .
ጃንንም ( ከሰው ) በፊት ከእሳት ነበልባል ፈጠርነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi