source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
Health systems must work hand-in-hand with patients, families, and communities, so that patients can be informed advocates in their own care, and every person can receive the safe, dignified, and compassionate care they deserve,” said Dr Tedros Adhanom Ghebreyesus, WHO Director-General.
የጤና ስርአቶች ከሕመምተኞች፣ ቤተሰቦች እና ማህበረሰቦች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው መስራት አለባቸው፤ በዚህም ታማሚዎች በራሳቸው እንክብካቤ ተሟጋቾች እንዲነገራቸው እና እያንዳንዱ ሰው የሚገባውን ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ክብር ያለው እና ርህራሄ ያለው እንክብካቤ እንዲያገኝ ነው ብለዋል ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፤ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ገብረእየሱስ።
eng_Latn
amh_Ethi
He can prevent anything harmful from dominating us.
ይሖዋ ማንኛውም ጎጂ ነገር በእኛ ላይ እንዳይሠለጥን ሊከላከልልን ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
Divorce may be ( pronounced ) twice , then keep ( them ) in good fellowship or let ( them ) go with kindness ; and it is not lawful for you to take any part of what you have given them , unless both fear that they cannot keep within the limits of Allah ; then if you fear that they cannot keep within the limits of Allah , there is no blame on them for what she gives up to become free thereby . These are the limits of Allah , so do not exceed them and whoever exceeds the limits of Allah these it is that are the unjust .
ፍች ሁለት ጊዜ ነው ፤ ( ከዚህ በኋላ ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ ( ለባሎች ) አይፈቀድላችሁም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ ( ነፍሷን ) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም ፡ ፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት ፤ አትተላለፏትም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
There are two pencils in my box.
ሣጥኔ ውስጥ ሁለት እርሳሶች አሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The king said: “Find out whose son the young man is.”
ንጉሡም “ይህ ወጣት የማን ልጅ እንደሆነ አጣራ” አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
We will show them Our proofs on the horizons, and in their very souls, until it becomes clear to them that it is the truth. Is it not sufficient that your Lord is witness over everything?
እርሱም (ቁርኣን) እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥና በነፍሶቻቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን?
eng_Latn
amh_Ethi
Next Message
የሚቀጥለው መልእክት
eng_Latn
amh_Ethi
Believers , do not take as guides those who were given the Book before you who have made of your religion a jest and a pastime , nor the unbelievers . Have fear of Allah , if you are believers .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከእነዚያ ከበፊታችሁ መጽሐፍን ከተሰጡት እነዚያን ሃይማኖታችሁን ማላገጫና መጫወቻ አድርገው የያዙትን ከሓዲዎችንም ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ ፡ ፡ ምእምናንም እንደኾናችሁ አላህን ፍሩ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Then Jehovah said to Moses: “Register all the firstborn males of the Israelites from a month old and up, count them, and make a list of their names.
ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ከእስራኤላውያን መካከል አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸውን በኩር የሆኑ ወንዶች በሙሉ መዝግብ፤ ከቆጠርካቸውም በኋላ ስማቸውን በዝርዝር ጻፍ።
eng_Latn
amh_Ethi
And after five days Ananias the high priest descended with the elders, and [with] a certain orator [named] Tertullus, who informed the governor against Paul.
ከአምስት ቀንም በኋላ ሊቀ ካህናቱ ሐናንያ ከሽማግሌዎችና ጠርጠሉስ ከሚሉት ከአንድ ጠበቃ ጋር ወረደ፤ እነርሱም ስለ ጳውሎስ ለአገረ ገዡ አመለከቱት።
eng_Latn
amh_Ethi
The mobile application has been developed by the Consortium of Reproductive Health Associations (CORHA) together with United Nation Population Fund (UNFPA) and the Ethiopian Ministry of Health (MoH).
የሞባይል መተግበሪያው የተዘጋጀው በስነ ተዋልዶ ጤና ማህበራት ከተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ እና የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
And we sailed away from Philippi after the days of unleavened bread, and came unto them to Troas in five days; where we abode seven days.
እኛ ግን ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ወደ ጢሮአዳ ወደ እነርሱ ደረስንና በዚያ ሰባት ቀን ተቀመጥን።
eng_Latn
amh_Ethi
Joshua then said: “By this you will know that a living God is among you, and that he will without fail drive away from before you the Caʹnaan·ites, the Hitʹtites, the Hiʹvites, the Perʹiz·zites, the Girʹga·shites, the Amʹor·ites, and the Jebʹu·sites.
ከዚያም እንዲህ አላቸው፦ “እንግዲህ በመካከላችሁ ሕያው አምላክ እንዳለና እሱም ከነአናውያንን፣ ሂታውያንን፣ ሂዋውያንን፣ ፈሪዛውያንን፣ ገርጌሻውያንን፣ አሞራውያንንና ኢያቡሳውያንን በእርግጥ ከፊታችሁ እንደሚያባርራቸው በዚህ ታውቃላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Even experienced servants of God need encouragement.
ለብዙ ዓመታት ይሖዋን ያገለገሉ ሰዎችም እንኳ ማበረታቻ ያስፈልጋቸዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Maharat also calls on the new parliament to speed up the reforms it has introduced with the MP Ghassan Mukhaiber, notably the abolition of the prison sentence and the preventive detention of anyone expressing his opinion by any means, including the Internet, and broadening the concept of public criticism.
ማሃራት አዲሱ ፓርላማ በተከበሩ ጋሰን ሙካቢር የቀረበውን- ማንም ሰው ኢንተርኔትና ተዛማጅ መድረኮች ላይ ሃሳቡን ስለገለፀ ብቻ የሚታሰርበትን ሁኔታ አንዳይኖር የሚያደርግ የሕግ ማሻሻያ ሃሳብ ተቀብሎ፣ በአፋጣኝ እንዲያጸድቅ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And these towns—We destroyed them when they committed injustices, and We set for their destruction an appointed time.
እነዚህ ከተሞችም በበደሉ ጊዜ አጠፋናቸው፡፡ ለመጥፊያቸውም የተወሰነ ጊዜን አደረግን፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Thus David the son of JesĘšse reigned over all Israel,
በዚህ መንገድ የእሴይ ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ገዛ፤
eng_Latn
amh_Ethi
But Peter said: “Look! We have left what was ours and followed you.”
ጴጥሮስ ግን “እነሆ፣ እኛ ያለንን ነገር ትተን ተከትለንሃል” አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
She scouted for jobs down in Guangdong province in the south.
ስራ ፍለጋ ደቡብ ያለው ጓንዶንግ ክፍለ ሀገር ሄደች::
eng_Latn
amh_Ethi
And Hezekiah spake comfortably unto all the Levites that taught the good knowledge of the LORD: and they did eat throughout the feast seven days, offering peace offerings, and making confession to the LORD God of their fathers.
ሕዝቅያስም በእግዚአብሔር አገልግሎት አስተዋዮች የነበሩትን ሌዋውያንን ሁሉ ያጽናና ነበር። የደኅንነትንም መሥዋዕት እያቀረቡ፥ የአባቶቻቸውንም አምላክ እያመሰገኑ ሰባት ቀን በዓል አደረጉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Whatever mercy Allah opens to people , none can withhold ; and whatever He withholds none can release after Him . He is the Almighty , the Wise .
አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም ፡ ፡ የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም ፡ ፡ እርሱም አሸነፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
More than 150 elite athletes are undergoing the two-day tests being done in partnership with world athletics integrity unit, it said.
ከ150 በላይ ታዋቂ አትሌቶች ከአለም አትሌቲክስ ኢንቴግሪቲ ዩኒት ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆየውን ምርመራ እየወሰዱ ነው ብሏል።
eng_Latn
amh_Ethi
The hope of the righteous shall be gladness: but the expectation of the wicked shall perish.
የጻድቃን አለኝታ ደስታ ነው፤ የኀጥኣን ተስፋ ግን ይጠፋል።
eng_Latn
amh_Ethi
October 13. We don’t want war with the United Nations, the Congolese blood is too precious for us” declares colonel Mobutu, as he left the “royal residence.” “It is not up to Mr. Bomboko or the General Commissioners to give orders to the army for the arrest of Mr. Lumumba.” added the colonel. “ but it is up to me. to order the army.”
ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም "ከተባበሩት መንግሥታት ጋር ጦርነት አንፈልግም፡፡ የኮንጎዎች ደም ለኛ በጣም የተወደደ ነው" በማለት ኮሎኔል ሞቡቱ አስታወቁ፡፡ ሚስተር ቦምቦኮ ወይም ሌሎች ባለሥልጣን ወታደሮች ሚስተር ሉሙምባ እንዲያዙ ትእዛዝ ሊሰጡ አይችሉም፡፡ ይህንን ማድረግ የምችል እኔ ብቻ ነኝ የጦር ሠራዊቱንም የማዝ እኔ ብቻ ነኝ ሲሉ ሞቡቱ ተናገሩ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Likewise, these are the ones sown on rocky ground; as soon as they have heard the word, they accept it with joy.
በተመሳሳይም በድንጋያማ መሬት እንደተዘሩት ዘሮች የሆኑት እነዚህ ናቸው፤ ቃሉን እንደሰሙ በደስታ ይቀበሉታል።
eng_Latn
amh_Ethi
“‘But if he offers a lamb as his sin offering, he should bring a sound female lamb.
“‘ሆኖም የኃጢአት መባ አድርጎ የሚያቀርበው የበግ ጠቦት ከሆነ እንከን የሌለባትን እንስት የበግ ጠቦት ማምጣት አለበት።
eng_Latn
amh_Ethi
"How long will you hunt for words? Consider, and afterwards we will speak.
እስከ መቼ ቃልን ታጠምዳለህ? አስተውል፥ ከዚያም በኋላ እንናገራለን።
eng_Latn
amh_Ethi
The slow, televised journey turned into a deadly battle between government authorities and opposition politicians over where Hachalu would be buried, and OMN interrupted its coverage as the hearse was forced to return to Addis Ababa.
በቴሌቪዥን እየተላለፈ የነበረው ይህ አሸኛኘት ሀጫሉ የት ነው መቀበር ያለበት በሚል የባለሥልጣናት እና የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ደም አፋሳሽ ትግል መድረክነት ተቀየረ። የኦኤምኤን ስርጭት የአስከሬን መኪናው ወደ አዲስ አበባ ሲዞር ተቋረጠ።
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore, thou son of man, prophesy against Gog, and say, Thus saith the Lord GOD; Behold, I am against thee, O Gog, the chief prince of Meshech and Tubal:
አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ በጎግ ላይ ትንቢትን ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቤል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ፤
eng_Latn
amh_Ethi
The rest of the people—the priests, the Levites, the gatekeepers, the singers, the temple servants, and everyone who separated himself from the peoples of the lands to follow the Law of the true God, along with their wives, their sons, and their daughters, all those with knowledge and understanding—
የቀረው ሕዝብ ማለትም ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ በር ጠባቂዎቹ፣ ዘማሪዎቹ፣ የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹ እንዲሁም የእውነተኛውን አምላክ ሕግ ለመጠበቅ በምድሪቱ ካሉት ሕዝቦች ራሳቸውን የለዩ ሁሉ ሚስቶቻቸውን፣ ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ጨምሮ እውቀትና ማስተዋል ያለው ማንኛውም ሰው
eng_Latn
amh_Ethi
There is a proven relationship between oral and general health.
በአፍ እና በአጠቃላይ ጤና መካከል የተረጋገጠ ግንኙነት አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
But seriously...
ግን በቁም ነገር...
eng_Latn
amh_Ethi
But some there are who pray : " Give us of good in the world , O Lord , and give us of good in the life to come , and suffer us not to suffer the torment of Hell . "
ከእነርሱም ውስጥ ፡ - « ጌታችን ሆይ ! በምድረ ዓለም ደግን ነገር ( ጸጋን ) በመጨረሻይቱም አገር ደግን ነገር ( ገነትን ) ስጠን ፤ የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን » የሚሉ ሰዎች አልሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
For to one is given speech of wisdom through the spirit, to another speech of knowledge according to the same spirit,
ለአንዱ በመንፈስ አማካኝነት በጥበብ የመናገር ችሎታ ይሰጠዋልና፤ ለሌላው ደግሞ በዚያው መንፈስ በእውቀት የመናገር ችሎታ ይሰጠዋል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Then said we unto them after this manner, What are the names of the men that make this building?
ደግሞም። ይህንስ ሥራ የሚሠሩት ሰዎች ስም ማን ነው? ብለው ጠየቁአቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
And in mercy shall the throne be established: and he shall sit upon it in truth in the tabernacle of David, judging, and seeking judgment, and hasting righteousness.
ዙፋንም በምሕረት ይቀናል፥ በዚያም ላይ በዳዊት ድንኳን ፍርድን የሚሻ ጽድቅንም የሚያፈጥን ፈራጅ በእውነት ይቀመጣል
eng_Latn
amh_Ethi
"The administration should now state that if the February election is voided by the Sandinistas . . . they should call for military aid," said former Assistant Secretary of State Elliott Abrams.
የፌብሯሪው ምርጫ በሳንዳኒስታኖች ከፈረሰ...ወታደራዊ ዕርዳታ ለማግኘት እንዲችሉ መጠየቅ ይኖርባቸዋል በማለት አስተዳደሩ አሁን መግለጽ አለበት» ብለዋል የቀድሞው የውጭ ጉዳይ እረዳት ሚኒስትር ኤሊኦት አብራም።
eng_Latn
amh_Ethi
Powers and Duties of the Investigator in Charge
ምርመራ ኃላፊ ሥልጣንና ተግባር
eng_Latn
amh_Ethi
2. Integrate COVID-19 vaccination into life course vaccination programmes.
የኮቪድ-19 ክትባትን ወደ ዕለት ከዕለት የሕይወት የክትባት መርሀግብር ያዋህዱ።
eng_Latn
amh_Ethi
On the seventh day, when the heart of the king was merry with wine, he commanded Mehuman, Biztha, Harbona, Bigtha, and Abagtha, Zethar, and Carcas, the seven chamberlains that served in the presence of Ahasuerus the king,
በሰባተኛውም ቀን ንጉሡ አርጤክስስ የወይን ጠጅ ጠጥቶ ደስ ባለው ጊዜ፥ ንግሥቲቱ አስጢን መልከ መልካም ነበረችና ውበትዋ ለአሕዛብና ለአለቆች እንዲታይ የመንግሥቱን ዘውድ ጭነው ወደ ንጉሡ ፊት ያመጡአት ዘንድ በፊቱ የሚያገለግሉትን ሰባቱን ጃንደረቦች ምሁማንን፥ ባዛንን፥ ሐርቦናን፥ ገበታን፥ ዘቶልታን፥ ዜታርን፥ ከርከስን አዘዛቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
However, countries at all levels of socioeconomic development face, to varying degrees, difficulties in the education, employment, deployment, retention, and performance of their workforce.
ይሁን እንጂ በሁሉም የማህበራዊና የኢኮኖሚ ልማት ደረጃዎች ላይ ያሉ አገሮች በትምህርት፣ በሥራ ቅጥር፣ ሥምሪት፣ በሥራ ቦታ መቆየትና የሰራተኛ ኃይላቸው ሥራ አፈጻጸም ላይ በተለያዩ ደረጃዎች ላይ ችግሮች ይገጥሟቸዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore speak to them, and tell them, Thus says the Lord Yahweh: Every man of the house of Israel who takes his idols into his heart, and puts the stumbling block of his iniquity before his face, and comes to the prophet; I Yahweh will answer him therein according to the multitude of his idols;
ስለዚህ። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሁሉም በጣዖቶቻቸው ከእኔ ተለይተዋልና የእስራኤልን ቤት በልባቸው እይዝ ዘንድ ከእስራኤል ቤት ጣዖቶቹን በልቡ የሚያኖር፥ የበደሉንም መቅሠፍት በፊቱ የሚያቆም ሰው ሁሉ ወደ ነቢዩ በመጣ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ጣዖታቱ ብዛት እመልስለታለሁ ብለህ ንገራቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then the people departed from Ha¡zeʚroth and began camping in the wilderness of Paʚran.
ከዚያም ሕዝቡ ከሃጼሮት ተነስቶ በፋራን ምድረ በዳ ሰፈረ።
eng_Latn
amh_Ethi
Indeed, he did fall sick nearly to the point of death; but God had mercy on him, in fact, not only on him but also on me, so that I should not have one grief after another.
በእርግጥም በጠና ታሞ ሞት አፋፍ ደርሶ ነበር፤ ሆኖም አምላክ ምሕረት አደረገለት፤ ደግሞም ምሕረት ያደረገው ለእሱ ብቻ ሳይሆን በሐዘን ላይ ሐዘን እንዳይደራረብብኝ ለእኔም ጭምር ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Even when under terrible pressure, they left their problems in Jehovah’s hands.
በጣም የሚያስጨንቅ ሁኔታ በሚያጋጥማቸው ጊዜም እንኳ ጉዳዩን ለይሖዋ ይተዉት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
To rescue them from deathAnd to keep them alive during famine.
ይህም እነሱን ከሞት ለመታደግ፣በረሃብ ወቅትም እነሱን በሕይወት ለማኖር ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Approval of Contract of Employment
የሥራ ውልን ስለማፅደቅ
eng_Latn
amh_Ethi
I killed him.
ገደልኩው።
eng_Latn
amh_Ethi
“As for you, son of man, this is what the Sovereign Lord Jehovah says to the land of Israel: ‘An end! The end has come upon the four corners of the land.
“አንተ የሰው ልጅ ሆይ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ለእስራኤል ምድር እንዲህ ይላል፦ ‘ፍጻሜ! በአራቱ የምድሪቱ ማዕዘናት ላይ ፍጻሜ መጥቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
When Christ, [who is] our life, shall appear, then shall ye also appear with him in glory.
ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
And verily , for you ( O Muhammad SAW ) will be an endless reward .
ላንተም ( ከጌታህ ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
In those days people will seek death but will by no means find it, and they will long to die, but death will flee from them.
በእነዚያ ቀኖች ሰዎች ሞትን ይሻሉ፤ ሆኖም ፈጽሞ አያገኙትም፤ ለመሞት ይመኛሉ፤ ሞት ግን ከእነሱ ይሸሻል።
eng_Latn
amh_Ethi
I’m so happy for you.
ስላንተ በጣም ደስ ብሎኛል።
eng_Latn
amh_Ethi
For Christ is the end of the Law, so that everyone exercising faith may have righteousness.
የሚያምን ሁሉ መጽደቅ ይችል ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
UnSelected ScrollBar Color
ያልተመረጠ የማሸብለያ አሞሌ ቀለም
eng_Latn
amh_Ethi
There are also decreasing numbers of new and circulating emergences.
እንዲሁም አዳዲስ እና እየተዘዋወሩ የሚመጡ ክስተቶች እየቀነሱ ይገኛሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Fools because of their transgression, and because of their iniquities, are afflicted.
ስለ ዓመፃቸው ሰነፉ፥ ስለ ኃጢአታቸውም ተቸገሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Chemistry: Portland cement vs Geopolymer cement
ኬሚስትሪ፡ የፖርትላንድ ሲሚንቶ እና የጂኦፖሊመር ሲሚንቶ
eng_Latn
amh_Ethi
If ye fulfil the royal law according to the scripture, Thou shalt love thy neighbour as thyself, ye do well
ነገር ግን መጽሐፍ። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ እንደሚል የንጉሥን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ፤
eng_Latn
amh_Ethi
"'If his offering is a sacrifice of peace offerings; if he offers it from the herd, whether male or female, he shall offer it without blemish before Yahweh.
ቍርባኑም የደኅንነት መሥዋዕት ቢሆን፥ ከላሞች መንጋ ተባት ወይም እንስት ቢያቀርብ፥ ነውር የሌለበትን በእግዚአብሔር ፊት ያቅርብ።
eng_Latn
amh_Ethi
For every firstborn among the Israelites is mine, both man and animal. I sanctified them to myself on the day I struck down every firstborn in the land of Egypt.
ምክንያቱም ሰውም ሆነ እንስሳ ከእስራኤላውያን መካከል በኩር የሆነ ሁሉ የእኔ ነው። በግብፅ ምድር ያለውን በኩር ሁሉ በመታሁበት ቀን እነሱን ለራሴ ቀድሻቸዋለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Turn your face away from my sins,And wipe away all my errors.
ፊትህን ከኃጢአቴ መልስ፤የፈጸምኳቸውንም ስህተቶች ሁሉ አስወግድ።
eng_Latn
amh_Ethi
He has lived and worked in Italy, France, and Denmark.
በጣልያን፣ በፈረንሳይና ዴንማርክ ኖሮ ሰርቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
Paul, an apostle of Jesus Christ by the will of God, to the saints which are at Ephesus, and to the faithful in Christ Jesus
በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በኤፌሶን ላሉት ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስም ላሉት ምእመናን፤
eng_Latn
amh_Ethi
But only one is my dove, my flawless one. The only one of her mother. She is the favorite of the one who bore her. The daughters see her, and they pronounce her happy;Queens and concubines, and they praise her.
እንከን የሌለባት ርግቤ ግን አንድ ብቻ ናት። እሷ ለእናቷ ብርቅዬ ልጅ ናት። በወለደቻት ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ናት። ሴቶች ልጆች አይተዋት ‘የታደልሽ ነሽ’ ይሏታል፤ንግሥቶችና ቁባቶችም ያወድሷታል።
eng_Latn
amh_Ethi
Sacred stones, sculpture and aesthetics,
የተቀደሱ ድንጋዮች, ቅርፃቅርፅ እና ውበት ፣
eng_Latn
amh_Ethi
This reduction does not reflect a lack of control efforts as in general active and passive screening has been maintained at similar levels (around 2.5 million people screened per year).
የቁጥሩ ማሽቆልቆል በአጠቃላይ ንቁ እና አልፎ አልፎ በሚደረጉ ምርመራዎች በተመሳሳይ ደረጃ (በዓመት 2.5 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ምርመራ ይደረግባቸዋል) ስለተደረገው የቁጥጥር ጥረቶችን አያመለክትም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
It won’t do to have the fox steal a goose and a duck and celebrate the feast.
ቀበሮው ዝይ እና ዳክዬዎቹን ሰርቆ ሳለ ድግሱን ማክበር የማይሆን ነገር ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
I said to their sons in the wilderness, ‘Do not walk in the regulations of your forefathers or keep their judgments or defile yourselves with their disgusting idols.
በምድረ በዳ ልጆቻቸውን እንዲህ አልኳቸው፦ ‘የአባቶቻችሁን ሥርዓት አትከተሉ፤ ድንጋጌዎቻቸውንም አታክብሩ፤ ወይም አስጸያፊ በሆኑት ጣዖቶቻቸው ራሳችሁን አታርክሱ።
eng_Latn
amh_Ethi
No, Jehovah did not create humans with the ability or the right to direct their affairs independent of him.
በእርግጥም ይሖዋ የሰው ልጆችን ሲፈጥር ከእሱ አገዛዝ ርቀው ራሳቸውን ለመምራት የሚያበቃ ችሎታም ሆነ መብት አልሰጣቸውም።
eng_Latn
amh_Ethi
So , do not think , ( O Prophet ) , that Allah will go back upon His promise to His Messengers . Surely Allah is Mighty , Lord of retribution .
አላህንም መልክተኞቹን ( የገባላቸውን ) ቃል ኪዳኑን አፍራሽ አድርገህ አታስብ ፡ ፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
You've never met a woman who can't make up her mind before?
ከዚህ በፊት ራሷን መወሰን የማትችል ሴት አጋጥሞህ አታውቅም?
eng_Latn
amh_Ethi
For I have no one else of a disposition like his who will genuinely care for your concerns.
ስለ እናንተ ጉዳይ ከልብ የሚጨነቅ እንደ እሱ ያለ በጎ አመለካከት ያለው ሌላ ማንም የለኝምና።
eng_Latn
amh_Ethi
The Chinese students said the student's skin color was too light and poured ink on him.
ቻይናውያን ተማሪዎቹ ቆዳው ስስ ነው ብለው ላዩ ላይ ቀለም አፍስሰውበታል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Jo¡siʚah was eight years old when he became king, and he reigned for 31 years in Jerusalem.
ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ስምንት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ31 ዓመት ገዛ።
eng_Latn
amh_Ethi
Peter explained it this way: Therefore, brothers, be all the more diligent to make your calling and choosing sure for yourselves, for if you keep on doing these things, you will by no means ever fail.
ጴጥሮስ ነጥቡን እንዲህ በማለት ገልጾታል፦ በመሆኑም ወንድሞች፣ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን አስተማማኝ ለማድረግ ከበፊቱ ይበልጥ ትጉ፤ እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ ፈጽሞ አትወድቁምና።
eng_Latn
amh_Ethi
This is a proclamation to humanity, and guidance, and advice for the righteous.
ይህ ለሰዎች ገላጭ፤ ለጥንቁቆች መሪና ገሳጭ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
They were all enrolled genealogically in the days of King Joʚtham of Judah and in the days of King Jer¡o¡boʚam of Israel.
እነዚህ ሁሉ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮዓታም እና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመን በትውልድ መዝገቡ ላይ ሰፈሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
But God recommends his own love to us in that, while we were yet sinners, Christ died for us.
ሆኖም አምላክ ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ እንዲሞትልን በማድረግ ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then thy elders and thy judges shall come forth, and they shall measure unto the cities which are round about him that is slain:
ገዳዩም ባይታወቅ፥ ሽማግሌዎችህና ፈራጆችህ ወጥተው በተገደለው ሰው ዙሪያ እስካሉት ከተሞች ድረስ በስፍር ይለኩ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Many, indeed, were giving false witness against him, but their testimonies were not in agreement.
እርግጥ ብዙዎች በእሱ ላይ የሐሰት ምሥክርነት ይሰጡ ነበር፤ ሆኖም ቃላቸው ሊስማማ አልቻለም።
eng_Latn
amh_Ethi
We show our deep appreciation and gratitude when we accept Jehovah’s generous offer.
ይሖዋ እንድንፈትነው ያቀረበውን ግብዣ በመቀበል አድናቆታችንንና አመስጋኝነታችንን እናሳያለን።
eng_Latn
amh_Ethi
User
ተጠቃሚ
eng_Latn
amh_Ethi
Leprosy is transmitted via droplets, from the nose and mouth, during close and frequent contact with untreated cases.
የሥጋ ደዌ በሽታ የሚተላለፈው በአፍንጫና በአፍ በሚተላለፉ ጠብታዎች አማካኝነት ህክምና ካልተደረገላቸው ሰዎች ጋር በቅርብ እና በተደጋጋሚ በሚገናኙበት ጊዜ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
The third in a series of competitions, Solve IT 2020 will be promoted across 15 cities in Ethiopia and seeks to support youth across the country to develop innovative projects, promote entrepreneurship, and solve local problems through technology.
ሶስተኛው ተከታታይ ውድድር የሆነው ሶልቭ አይቲ (Solve IT 2020) በኢትዮጵያ በሚገኙ 15 ከተሞች በማስተዋወቅ በመላ ሀገሪቱ ወጣቶችን በመደገፍ የፈጠራ ፕሮጀክቶችን ለማጎልበት፣ ስራ ፈጣሪነትን ለማበረታታት እንዲሁም የሀገር ውስጥ ችግሮችን በቴክኖሎጂ ለመፍታት ያለመ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Moses said to Aaron and his sons: “Boil the flesh at the entrance of the tent of meeting, and you will eat it there with the bread that is in the installation basket, just as I was commanded, ‘Aaron and his sons will eat it.’
ከዚያም ሙሴ አሮንንና ወንዶች ልጆቹን እንዲህ አላቸው፦ “ሥጋውን በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ቀቅሉት፤ ‘አሮንና ወንዶች ልጆቹ ይበሉታል’ ተብዬ በታዘዝኩት መሠረት ሥጋውንም ሆነ በክህነት ሹመት ሥርዓቱ ቅርጫት ውስጥ ያለውን ቂጣ እዚያ ትበሉታላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Re-dock, save your work and close these apps to continue.
እንደገና-ማሳረፊያ: ስራዎትን ያስቀምጡ እና ይዝጉ መተግበሪያው እንዲቀጥል
eng_Latn
amh_Ethi
The Phi¡lisʚtines assembled all their armies at Aʚphek, while the Israelites were camping by the spring in Jezʚre¡el.
ፍልስጤማውያን ሠራዊታቸውን በሙሉ በአፌቅ አሰባሰቡ፤ እስራኤላውያን ደግሞ በኢይዝራኤል በሚገኘው ምንጭ አጠገብ ሰፍረው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
The mount point you entered is invalid.
ያስገቡት የመጫኛ ጣቢያ ተገቢ አይደለም።
eng_Latn
amh_Ethi
Remember my affliction and my misery, the wormwood and the gall.
ዛይ። መከራዬንና ችግሬን እሬትንና ሐሞትን አስብ።
eng_Latn
amh_Ethi
Our brothers kindly look after us every day.
ወንድሞቻችን የሚያስፈልገንን ነገር በየዕለቱ በደግነት ይሰጡናል።
eng_Latn
amh_Ethi
That the sons of God saw the daughters of men that they were fair; and they took them wives of all which they chose.
የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።
eng_Latn
amh_Ethi
transfer the budget approved for a program, sub program or project of the public body to finance pending obligations pertaining to capital expenditure of a program, sub program or project approved in previous years for which no budget is allocated in the current fiscal year;
ስቀድሞ ባሉት ዓመታት ለፀደቀ እና በበጀት ዓመቱ በጀት ላልተያዘለት የፕሮግራም፣ የንዑስ ፕሮግራም ወይም የፕሮጀክት ካፒታል ወጪ ቀሪ ግዴታዎች ማስፈጸሚያ የሚውል በጀት ለአስፈጻሚ መሥሪያ ቤቱ ከፀደቀ የፕሮግራም፣ የንዑስ ፕሮግራም ወይም የፕሮጀክት በጀት ለማዘዋወር፤
eng_Latn
amh_Ethi
his families with serious danger or injury by disseminating any writing, video, audio or any other image through a computer systems shall be punishable, with simple imprisonment not exceeding three years or in a serious cases with rigorous imprisonment not exceeding five years.
ጽሁፍ፣ ንግግር፣ ቪዲዮ ወይም ስዕል አማካኝነት በሌላ ሰው ወይም በተጎጂው ቤተሰቦች ላይ ከባድ ጉዳት ወይም አደጋ ለማድረስ በማሰብ ያስፈራራ ወይም የዛተ እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም እንደወንጀሉ ከባድነት ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት ይቀጣል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Notes for editors: WHO has partnered with Resolve to Save Lives, a not-for-profit organization, to support countries around the world to implement the HEARTS technical package—a strategic, step-by-step approach to support countries to strengthen hypertension care in primary health care settings, which includes screening and treatment protocols. Since 2017, Bloomberg Philanthropies has supported WHO and Resolve to Save Lives global efforts to save lives. Michael R. Bloomberg, founder of Bloomberg LP and Bloomberg Philanthropies, is the WHO Global Ambassador for Noncommunicable Diseases and Injuries since 2016. Bloomberg Philanthropies’ investments in public health include major, life-saving initiatives to reduce tobacco and youth e-cigarette use through $1.58 billion in investments, support healthy food policy, reduce drowning, and improve road safety and maternal health, among others. In July 2022, Bloomberg Philanthropies invested an additional $115 million into its Cardiovascular Health initiative – bringing its total investment to $216 million since 2017 – to continue preventing deaths from heart disease.
ለአርታዒዎች ማስታወሻ፡ የዓለም ጤና ድርጅት ከሪሳልፍ ቱ ሴፍ ላይቭስ ከተሰኘ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ጋር በመተባበር በዓለም ዙሪያ ያሉ አገሮች የሄርትስ ቴክኒካል ፓኬጅ እንዲተገብሩ ለመደገፍ - ስልታዊ እና ደረጃ በደረጃ አገሮች የደም ግፊት እንክብካቤን ለማጠናከር አገሮችን ለመደገፍ በአንደኛ ደረጃ የጤና እንክብካቤ መስጫ ቦታዎች, ይህም የማጣሪያ እና የሕክምና ፕሮቶኮሎችን ያካትታል:: ከ2017 ጀምሮ ብሉምበርግ በጎ አድራጎት ድርጅት የዓለም ጤና ድርጅትን ደግፏል እና ህይወትን ለማዳን መፍታት አለም አቀፍ ህይወትን ለማዳን ጥረት አድርጓል። የብሉምበርግ ኤልፒ እና የብሉምበርግ ፊላንትሮፒስ መስራች ማይክል አር ብሉምበርግ ከ2016 ጀምሮ የአለም ጤና ድርጅት ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች እና ጉዳቶች አምባሳደር ናቸው። የብሉምበርግ የበጎ አድራጎት መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች በሕዝብ ጤና ላይ ዋና ዋና የህይወት አድን ውጥኖች የትምባሆ እና የወጣቶች ኢ-ሲጋራ አጠቃቀምን በ1.58 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንቶች ለመቀነስ፣ ጤናማ የምግብ ፖሊሲን ለመደገፍ፣ የመስጠም ሁኔታን ለመቀነስ እና የመንገድ ደህንነትን እና የእናቶችን ጤና እና ሌሎችንም ያጠቃልላል። በጁላይ 2022 ብሉምበርግ በጎ አድራጎት ድርጅት በልብ በሽታ ምክንያት ሞትን መከላከልን ለመቀጠል 115 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ መዋዕለ ንዋይ አፍስሷል - ከ2017 ጀምሮ አጠቃላይ መዋዕለ ንዋዩን ወደ 216 ሚሊዮን ዶላር አደረሰ።
eng_Latn
amh_Ethi
Hear the voice of my supplications, when I cry unto thee, when I lift up my hands toward thy holy oracle.
ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ።
eng_Latn
amh_Ethi
Sources said the idea would 'fit' with the party's economic agenda and plans to tilt the country in favour of workers.
ሃሳቡ ከፓርቲው የኢኮኖሚ አጀንዳ ጋር እንደሚስማማና አገሪቱን ሰራተኞችን በሚጠቅም መልኩ እንድታዘምም እቅድ እንዳለው ምንጮች ተናገሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Take counsel together, and it shall come to nought; speak the word, and it shall not stand: for God is with us.
ተመካከሩ፥ ምክራችሁም ይፈታል፤ ቃሉን ተናገሩ፥ ቃሉም አይጸናም፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
Organize and submit to the Mayor, standards and directives of service delivery; implement same upon approved.
አገልግሎት አቅርቦት መለኪያዎች እና መመሪያዎችን በማጠናቀር ለከንቲባው ያቀርባል፤ ሲፀድቅም በሥራ ላይ ያዉላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
"I know your works, oppression, and your poverty (but you are rich), and the blasphemy of those who say they are Jews, and they are not, but are a synagogue of Satan.
መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi