source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
I keep Jehovah before me constantly. Because he is at my right hand, I will never be shaken.
ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ። እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።
eng_Latn
amh_Ethi
After they had heard the king, they went their way, and look! the star they had seen when they were in the East went ahead of them until it came to a stop above where the young child was.
እነሱም ንጉሡ የነገራቸውን ከሰሙ በኋላ ጉዟቸውን ቀጠሉ፤ እነሆም፣ በምሥራቅ ሳሉ ያዩት ኮከብ ሕፃኑ ባለበት ቦታ እስከቆመበት ጊዜ ድረስ ከፊት ከፊታቸው ይሄድ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Or if he struck him with a weapon of wood in the hand, by which a man may die, and he died, he is a murderer: the murderer shall surely be put to death.
ሰውም በሚሞትበት በእጁ ባለው በእንጨት መሣርያ ቢመታው የተመታውም ቢሞት፥ እርሱ ነፍሰ ገዳይ ነው፤ ነፍሰ ገዳዩም ፈጽሞ ይገደል።
eng_Latn
amh_Ethi
And of them were ( some ) who believed therein and of them were ( some ) who turned away from it . Hell is sufficient for ( their ) burning .
ከእነሱም ( ከይሁዶች ) በእርሱ ያመነ አለ ፡ ፡ ከእነርሱም ከእርሱ ያፈገፈ አለ ፡ ፡ አቃጣይነትም በገሀነም በቃ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Jehovah does everything he pleases to doIn heaven and on earth, in the seas and all the depths.
በሰማይና በምድር፣ በባሕሮችና በጥልቆች ውስጥይሖዋ ደስ ያሰኘውን ነገር ሁሉ ያደርጋል።
eng_Latn
amh_Ethi
And Joshua the son of Nun, the servant of Moses, one of his young men, answered and said, My lord Moses, forbid them.
ከልጅነቱ ጀምሮ የሙሴ አገልጋይ የነበረው የነዌ ልጅ ኢያሱ። ጌታዬ ሙሴ ሆይ፥ ከልክላቸው አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
Noncommunicable diseases, including ischaemic heart disease, chronic respiratory diseases and cancers are the most frequent disease outcomes caused.
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች፣ በደም እጥረት የሚከሰት የልብ ህመም፣ ሥር የሰደደ የመተንፈሻ አካላት እና ካንሰሮችን ጨምሮ በጣም በተደጋጋሚ የሚከሰቱ የበሽታ የዚህ ውጤቶች ናቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Joshua conquered them from Kaʹdesh-barʹne·a to Gazʹa and all the land of Goʹshen and up to Gibʹe·on.
ኢያሱ ከቃዴስበርኔ አንስቶ እስከ ጋዛ ድረስ እንዲሁም የጎሸንን ምድር በሙሉ እስከ ገባኦን ድረስ ድል አደረገ።
eng_Latn
amh_Ethi
This only would I learn of you, Received ye the Spirit by the works of the law, or by the hearing of faith?
ይህን ብቻ ከእናንተ እንድማር እወዳለሁ፤ በሕግ ሥራ ወይም ከእምነት ጋር በሆነ መስማት መንፈስን ተቀበላችሁን?
eng_Latn
amh_Ethi
And of His signs is that you see the land still. But when We send down water upon it, it stirs and grows. Surely, He Who revived it will revive the dead. He is Able to do all things.
አንተ ምድርን ደረቅ ኾና ማየትህም ከምልክቶቹ ነው፡፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ (በቡቃያዎችዋ) ትላወሳለች፡፡ ትነፋለችም፡፡ ያ ሕያው ያደረጋት ጌታ በእርግጥ ሙታንን ሕያው አድራጊ ነው፡፡ እነርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And Solʹo·mon gave Hiʹram 20,000 cor measures of wheat as food supplies for his household and 20 cor measures of very fine olive oil. That was what Solʹo·mon gave Hiʹram year after year.
ሰለሞን ደግሞ ለኪራም ቤተሰብ ቀለብ እንዲሆን 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴና 20 የቆሮስ መስፈሪያ ምርጥ የወይራ ዘይት ለኪራም ሰጠው። ሰለሞን ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጠው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Put crooked speech away from you,And keep devious talk far away from you.
ጠማማ አንደበትን ከአንተ አስወግድ፤አታላይ የሆነን ንግግርም ከአንተ አርቅ።
eng_Latn
amh_Ethi
Thou shalt not be affrighted at them: for the LORD thy God is among you, a mighty God and terrible.
አምላክህ እግዚአብሔር፥ ታላቅና የሚያስፈራ አምላክ፥ በመካከልህ ነውና ከእነርሱ የተነሣ አትደንግጥ።
eng_Latn
amh_Ethi
They could thus contemplate their role in the government that would rule over the earth and bring grand blessings to obedient mankind.
እነሱም ምድርን በሚያስተዳድረውና ታዛዥ ለሆኑ የሰው ልጆች አስደናቂ በረከቶችን በሚያመጣው የአምላክ መንግሥት ውስጥ በሚኖራቸው ድርሻ ላይ ማሰላሰል ይችሉ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
This created pressure to reduce costs and, when possible, generate revenue for the larger enterprise.
ይህ ወጪዎችን ለመቀነስ ጫና ሲያሳድር፤ በተቻለ ጊዜ እንኳን ለትላልቅ ኢንተርፕራይዞች ገቢ አመንጭቷል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And I felt really badly, because I couldn't give her a good answer.
አለችኝ በራሴ በጣም አዘንኩ! ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር
eng_Latn
amh_Ethi
King A·has·u·eʹrus imposed forced labor on the land and the islands of the sea.
ንጉሥ አሐሽዌሮስ በምድሪቱና በባሕር ደሴቶች ላይ የሚኖሩ ሰዎች የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ አደረገ።
eng_Latn
amh_Ethi
"I'm standing right here in front of you," one woman said.
አንዲት ሴት እንዲህ ተናግራች ፣ "ይኸው ከፊት ለፊትዎ ቆሜያለሁ"
eng_Latn
amh_Ethi
And after about an hour had passed, another man began insisting strongly: “Certainly this man was also with him, for he is, in fact, a Gal·i·leʹan!”
አንድ ሰዓት ያህል ካለፈ በኋላ ደግሞ አንድ ሌላ ሰው “ይህ ሰው፣ የገሊላ ሰው ስለሆነ በእርግጥ ከእሱ ጋር ነበር!” በማለት አጥብቆ ይናገር ጀመር።
eng_Latn
amh_Ethi
He verily will be content .
ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
And David said to Solomon, My son, as for me, it was in my mind to build an house unto the name of the LORD my God:
ዳዊትም ሰሎሞንን እንዲህ አለ። ልጄ ሆይ፥ እኔ ለአምላኬ ለእግዚአብሔር ቤት እሠራ ዘንድ በልቤ አስቤ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Woe to me because of my breakdown! My wound is incurable. And I said: “Surely this is my sickness, and I must bear it.
ስብራት ደርሶብኛልና ወዮልኝ! ቁስሌ የማይድን ነው። እኔም እንዲህ አልኩ፦ “በእርግጥ ይህ የእኔ ሕመም ነው፤ ልሸከመውም ይገባል።
eng_Latn
amh_Ethi
In U.N. General Assembly votes last year, Canada voted the same as the U.S. only 63% of the time.
በተባበሩት መንግሥታት ባለፈው ዓመት በተደረጉት ምርጫዎች ካናዳ በወቅቱ ከዩ.ኤስ ጋር በተመሳሳይ ድምፅ የሰጠችው 63 በመቶ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Whereupon, O king Agrippa, I was not disobedient unto the heavenly vision:
ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ስለዚህ ከሰማይ የታየኝን ራእይ እምቢ አላልሁም።
eng_Latn
amh_Ethi
And fight them until there is no oppression, and worship becomes devoted to God alone. But if they cease, then let there be no hostility except against the oppressors.
ሁከት እስከማይገኝና ሃይማኖት ለአላህ ብቻ እስከሚኾን ድረስ ተጋደሉዋቸው፡፡ ቢከለክሉም ወሰንን ማለፍ፤ በበዳዮች ላይ እንጂ የለም (ወሰን አትለፉባቸው)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And if you asked them, “Who created the heavens and the earth?” they would say, “God.” Say, “Have you seen those you pray to instead of God? If God willed any harm for me, can they lift His harm? And if He willed a blessing for me, can they hold back His mercy?” Say, “God suffices for me. On Him the reliant rely.”
ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ማን እንደ ኾነ ብትጠይቃቸው «አላህ ነው» ይሉሃል፡፡ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
You joined this group
እርስዎ ወደ ቡድን ውስጥ ገብተዋል
eng_Latn
amh_Ethi
France sets a new record for unemployment with 3.46 million recorded in October.
ፈረንሣይ ከፍተኛ የሆነውን 3.46 ሚልዮን የሥራ አጥን በጥቅምት ወር በማስመዝገብ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛለች።
eng_Latn
amh_Ethi
But Jesus called them [unto him], and said, Suffer little children to come unto me, and forbid them not for of such is the kingdom of God.
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ። ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
eng_Latn
amh_Ethi
Hath taught the Qur 'an .
ቁርኣንን አስተማረ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Was Yahweh displeased with the rivers? Was your anger against the rivers, or your wrath against the sea, that you rode on your horses, on your chariots of salvation?
በውኑ እግዚአብሔር በወንዞች ላይ ተቈጥቶአልን? ቍጣህ በወንዞች ላይ፥ መዓትህም በባሕር ላይ ነውን? በፈረሶችህና በማዳንህ ሰረገሎች ላይ ተቀምጠሃልና።
eng_Latn
amh_Ethi
Their possessions and habitations were Bethel and its towns, and eastward Naaran, and westward Gezer, with its towns; Shechem also and its towns, to Azzah and its towns;
ግዛታቸውና ማደሪያቸው ቤቴልና መንደሮችዋ፥ በምሥራቅም በኩል ነዓራን፥ በምዕራብም በኩል ጌዝርና መንደሮችዋ፥ ደግሞ ሴኬምና መንደሮችዋ እስከ ጋዛና እስከ መንደሮችዋ ድረስ፥
eng_Latn
amh_Ethi
So repent of this badness of yours, and supplicate Jehovah that, if possible, the wicked intention of your heart may be forgiven you;
ስለዚህ ከዚህ ክፋትህ ንስሐ ግባ፤ ምናልባት የልብህ ክፉ ሐሳብ ይቅር ይባልልህ እንደሆነ ይሖዋን ተማጸን፤
eng_Latn
amh_Ethi
Responsiblity and Liability of the General Manager
የዋናው ሥራ አስኪያጅ ኃላፊነት
eng_Latn
amh_Ethi
Overview: Health financing is a core function of health systems that can enable progress towards universal health coverage by improving effective service coverage and financial protection.
ማጠቃሊያ፡- የጤና ፋይናንስ ውጤታማ የአገልግሎት ሽፋን እና የፋይናንስ ድጋፍን በማሻሻል ወደ ሁለንተናዊ የጤና ሽፋን እድገት ማስመዝገብ የሚያስችል የጤና ስርዓት ለማሳደግ ዋና ተግባር ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
who was foreknown indeed before the foundation of the world, but was revealed at the end of times for your sake,
ዓለም ሳይፈጠር እንኳ አስቀድሞ ታወቀ፥ ነገር ግን እምነታችሁና ተስፋችሁ በእግዚአብሔር ይሆን ዘንድ፥ ከሙታን ባስነሣው ክብርንም በሰጠው በእግዚአብሔር በእርሱ ስለምታምኑ ስለ እናንተ በዘመኑ መጨረሻ ተገለጠ።
eng_Latn
amh_Ethi
Serve Yahweh with fear, and rejoice with trembling.
ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
I'm busy at the moment. I'll call later.
ለጊዜው በ ስራ ላይ ነኝ: በኋላ እደውላለሁ
eng_Latn
amh_Ethi
And when the LORD saw that he turned aside to see, God called unto him out of the midst of the bush, and said, Moses, Moses. And he said, Here am I.
እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ። ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
The Directorate General may specify prices or payments to bidders in the dialogue.
የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በውድድር ላይ በተመሰረተው ውይይት ለሚሳተፉ ተጫራቾች የሚከፈለውን ዋጋ ወይም የክፍያ ተመን ሊወስን ይችላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Even today, anyone doing that has outraged the spirit of undeserved kindness.
ዛሬም ቢሆን እንዲህ የሚያደርግ ማንኛውም ሰው የጸጋን መንፈስ በንቀት እያጥላላ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Instead, he walked in the ways of the kings of Israel, and he even made metal statues of the Baʹals.
ከዚህ ይልቅ የእስራኤልን ነገሥታት መንገድ ተከተለ፤ አልፎ ተርፎም ከብረት የተሠሩ የባአል ሐውልቶችን ሠራ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then, kneeling down, he cried out with a strong voice: “Jehovah, do not charge this sin against them.” And after saying this, he fell asleep in death.
ከዚያም ተንበርክኮ በታላቅ ድምፅ “ይሖዋ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቁጠርባቸው” ብሎ ጮኸ። ይህን ከተናገረም በኋላ በሞት አንቀላፋ።
eng_Latn
amh_Ethi
And you should wash your garments on the seventh day and be clean, and then you may come into the camp.’”
በሰባተኛውም ቀን ልብሶቻችሁን እጠቡ፤ ንጹሕም ሁኑ፤ ከዚያም ወደ ሰፈሩ መግባት ትችላላችሁ።’”
eng_Latn
amh_Ethi
I baptized you with water, but he will baptize you with holy spirit.”
እኔ በውኃ አጠመቅኳችሁ፤ እሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”
eng_Latn
amh_Ethi
In tennis, Russia and Italy advance to the final of the 2013 Fed Cup World Group defeating Slovakia and Czech Republic respectively.
በቴኒስ ሩሲያ እና ጣሊያን በቅደም ተከተል ስሎቫኪያ እና ቼክ ሪፐብሊክን በማሸነፍ ወደ 2013 የ ፌድ ካፕ ወርልድ ግሩፕ ፍፃሜ አልፈዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Windows 8 along with Internet Explorer versions 8, 9 and 10 are now officially unsupported by Microsoft.
ዊንዶውስ 8 ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 8፣9 እና 10 ጋር በማይክሮሶፍት እንደማይሰሩ ተገለፀ።
eng_Latn
amh_Ethi
Mr. Noriega's initial retainer was only $50 to $100 a month, plus occasional gifts of liquor or groceries from the American PX, a former intelligence official says.
የሚስተር ኖሬጋን የቅድሚያ ክፍያ በወር ከ50 እስከ 100ዶላር ነበር፤ ከዚህም በተጨማሪም አልፎ አልፎ የመጠጥና የሸቀጣ ሸቀጥ ስጦታ በአሜሪካ ፖስታ ቤት የገንዘብ ምንዛሪ በኩል ያገኛል።
eng_Latn
amh_Ethi
Yesterday, Rep. James Lightfoot, an Iowa Republican, sent FAA Administrator James Busey a letter signed by 56 House members urging the agency to require infant safety seats.
ትናንት የአይዋ ሪፑብሊክ ጀምስ ላይትፉት ለፌደራሉ የአየር ማመላለሻ አስተዳደር አስተዳዳሪ ጀምስ ቡሴይ የሕፃናትን ደኀንነት የሚያስጠብቅ መቀመጫ እንዲኖር ድርጅቱን የሚያስገድድ 56 የምክር ቤቱ አባላት የፈረሙበትን ደብዳቤ ልከውላቸዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
“I had to offer communion sacrifices. Today I paid my vows.
“የኅብረት መሥዋዕት ማቅረብ ነበረብኝ። ዛሬ ስእለቴን ፈጽሜአለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Your eyes are too pure to look on what is evil,And you cannot tolerate wickedness. Why, then, do you tolerate the treacherousAnd keep silent when a wicked man swallows up someone more righteous than he is?
ዓይኖችህ ክፉ የሆነውን ነገር እንዳያዩ እጅግ ንጹሐን ናቸው፤ክፋትንም ዝም ብለህ ማየት አትችልም። ታዲያ ከዳተኛውን ዝም ብለህ የምትመለከተው ለምንድን ነው?ደግሞስ ክፉ ሰው ከእሱ ይልቅ ጻድቅ የሆነውን ሲውጥ ለምን ዝም ትላለህ?
eng_Latn
amh_Ethi
For what thanksgiving can we render again to God for you, for all the joy with which we rejoice for your sakes before our God;
ፊታችሁን ልናይ በእምነታችሁም የጎደለውን ልንሞላበት ሌሊትና ቀን ከመጠን ይልቅ እየጸለይን በአምላካችን ፊት ከእናንተ የተነሣ ስለምንደሰተው ደስታ ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር በእናንተ ምክንያት ምን ያህል ምስጋና እናስረክብ ዘንድ እንችላለን?
eng_Latn
amh_Ethi
They put him in a cage with hooks, and brought him to the king of Babylon; they brought him into strongholds, that his voice should no more be heard on the mountains of Israel.
በሰንሰለትም አድርገው በቀፎ ውስጥ አኖሩት ወደ ባቢሎንም ንጉሥ አመጡት፤ ድምፁም በእስራኤል ተራሮች ላይ ከዚያ ወዲያ እንዳይሰማ ወደ አምባ አገቡት።
eng_Latn
amh_Ethi
Computer crime proceedings and collection of evidence shall be conducted in accordance with the provisions of this Part.
የኮምፒዩተር ወንጀል የፍርድ ሂደትና የማስረጃ አሰባሰብ በዚህ ክፍል ድንጋጌዎች መሰረት ይከናወናል።
eng_Latn
amh_Ethi
You can write your entry in any language, from any country.
እርስዎም በፈለጉት ቋንቋ፣ ከፈለጉት ሀገር ሆነው መፃፍ ይችላሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Moualem, who also serves as deputy prime minister, said the foreign forces were on Syrian soil illegally, under the pretext of fighting terrorism, and "will be dealt with accordingly."
እንደ ምክትል ጠቅላይ ሚንስቴርንትም የሚያገለግለው ሞአለም፣ የውጪ ኃይሎቹ ሶርያ መሬት ላይ የሚገኙት በህገ-ወጥ መንገድ፣ ሽብርትኝነትን ለመዋጋት በሚል ሰበብ እንደሆነና “በተገቢው መንገድ እልባት እንደሚሰጠው” ተናግረዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Gulelle sub-city residents who couldn't get drinking water for the past 20 days said they were not affected because they had been given training on how to live without water.
#Etvday በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ከ20 ቀናት በላይ የመጠጥ ውሃ ማግኘት ባይችሉም፥ ልማታዊው መንግስታችን ያለ መጠጥ ውሃ እንዴት መኖር እንደሚቻል አስቀድሞ ስልጠና ስለሰጠን ተጎጂ አልሆንም ሲሉ ገለፁ።
eng_Latn
amh_Ethi
The Judiciary: - the law interpreting body.
ፍርድ ቤት፡- የሕግ ተርጓሚ አካል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
It came to pass on the next day, that the firstborn said to the younger, "Behold, I lay last night with my father. Let us make him drink wine again, tonight. You go in, and lie with him, that we may preserve our father's seed."
በነጋውም ታላቂቱ ታናሺቱን አለቻት። እነሆ ትናንት ከአባቴ ጋር ተኛሁ፤ ዛሬ ሌሊት ደግሞ የወይን ጠጅ እናጠጣው አንቺም ግቢና ከእርሱ ጋር ተኚ፥ ከአባታችንም ዘር እናስቀር።
eng_Latn
amh_Ethi
I have believed in your Lord, so listen to me.”
«እኔ በጌታችሁ አመንኩ፤ ስሙኝም፤» (አለ)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Thank you, Becky, for that glowing report.
አመሰግናለሁ፣ ቤኪ፣ ለዚያ አስደሳች ዘገባ።
eng_Latn
amh_Ethi
But what think ye? A certain man had two sons; and he came to the first, and said, Son, go work to day in my vineyard.
ነገር ግን ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት፤ ወደ አንደኛው ቀርቦ። ልጄ ሆይ፥ ዛሬ ሂድና በወይኔ አትክልት ሥራ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
And your border shall turn from the south to the ascent of Akrabbim, and pass on to Zin: and the going forth thereof shall be from the south to Kadesh-barnea, and shall go on to Hazar-addar, and pass on to Azmon:
ዳርቻችሁም በአቅረቢም ዐቀበት በደቡብ በኩል ይዞራል ወደ ጺንም ያልፋል፤ መውጫውም በቃዴስ በርኔ በደቡብ በኩል ይሆናል፤ ወደ ሐጸርአዳር ይሄዳል ወደ ዓጽሞንም ያልፋል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Many years of research have led to development of newer and safer vaccines for smallpox, which may also be useful for mpox. There are 3 vaccines against mpox, although available in limited quantities, that some countries are recommending for vaccination of persons at risk.
ለበርካታ ዓመታት የተደረጉ ጥናቶች አዲስ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የፈንጣጣ ክትባቶች እንዲዘጋጁ አድርገዋል፣ ይህም ለኤምፖክስ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። በኤምፖክስ ላይ 3 ክትባቶች አሉ፣ ምንም እንኳን በተወሰነ መጠን የሚገኝ ቢሆንም፣ አንዳንድ ሀገሮች ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ክትባት እንዲሰጡ ይመክራሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Now David was sitting between the two city gates, and the watchman went up to the roof of the gate by the wall. He looked up and saw a man running by himself.
በዚህ ጊዜ ዳዊት በሁለቱ የከተማዋ በሮች መካከል ተቀምጦ ነበር፤ ጠባቂውም ከቅጥሩ ጋር ተያይዞ ወደተሠራው የበሩ ሰገነት ወጣ። ቀና ብሎም ሲመለከት ብቻውን የሚሮጥ አንድ ሰው አየ።
eng_Latn
amh_Ethi
Quality health services should be: effective; safe; people-centred; timely; equitable; integrated; and efficient.
ጥራት ያላቸው የጤና አገልግሎቶች ውጤታማ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ በሰዎች ላይ ያተኮሩ፣ ወቅታዊ፣ ፍትሃዊ፣ የተዋሃዱ እና ቀልጣፋ መሆን አለባቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
In fact, unless Jehovah had cut short the days, no flesh would be saved. But on account of the chosen ones whom he has chosen, he has cut short the days.
እንዲያውም ይሖዋ ቀኖቹን ባያሳጥራቸው ኖሮ ሥጋ ሁሉ ባልዳነ ነበር። ሆኖም እሱ ለመረጣቸው ምርጦች ሲል ቀኖቹን አሳጥሯል።
eng_Latn
amh_Ethi
The morans are the warriors who protect our community and the livestock, and they're also upset about this problem.
ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው! ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር
eng_Latn
amh_Ethi
and say, Thus says the Lord Yahweh: Behold, I am against you, Gog, prince of Rosh, Meshech, and Tubal:
እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
Ageism remains largely invisible despite its wide reach and negative impact on individuals and society.
በግለሰቦች እና በህብረተሰብ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እና አሉታዊ ተጽዕኖ ቢኖርም የዕድሜ ልዩነት በአብዛኛው የማይታይ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
During their extended game of tag, one of them darted inside a small cave near the summit of an unknown hill.
በተራዘመ የታግ ጨዋታቸው ወቅት ከእነሱ አንዳቸው በአንድ የማይታወቅ ተራራ ጫፍ አቅራቢያ ወዳለ ትንሽዬ ዋሻ ውስጥ ተስፈንጥሮ ገባ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then measured he the porch of the gate, eight cubits; and its posts, two cubits; and the porch of the gate was toward the house.
የበሩንም ደጀ ሰላም ስምንት ክንድ፥ የግንቡንም አዕማድ ወርድ ሁለት ክንድ አድርጎ ለካ፤ የበሩም ደጀ ሰላም በስተ ውስጥ ነበረ።
eng_Latn
amh_Ethi
Regarding the settlements with their fields, some of the people of Judah lived in Kirʹi·ath-arʹba and its dependent towns, in Diʹbon and its dependent towns, in Je·kabʹze·el and its settlements,
የሰፈራ መንደሮቹ ከነእርሻ ቦታዎቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦ ከይሁዳ ወንዶች ልጆች መካከል የተወሰኑት በቂርያትአርባና በሥሯ ባሉት ከተሞች፣ በዲቦንና በሥሯ ባሉት ከተሞች፣ በየቃብጸኤል እና በሥሯ ባሉት የሰፈራ መንደሮች፣
eng_Latn
amh_Ethi
But this [man], because he continueth ever, hath an unchangeable priesthood.
እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
eng_Latn
amh_Ethi
See that no one repays injury for injury to anyone, but always pursue what is good toward one another and to all others.
ማንም ሰው በማንም ላይ በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፤ ከዚህ ይልቅ እርስ በርሳችሁም ሆነ ለሌሎች ሰዎች ሁሉ ምንጊዜም መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ተጣጣሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
The King’s School was started in 1984 by the OCC group of churches and initially used the Accelerated Christian Education programme. The school had several locations between 1984-1989. The school was first based at Merrifield house then it moved to Scout Houses and even spent some time based at the Cotswold Wildlife Park before finding its current home.
The King’s Schoolን 1984 ዓ.ም. የOCC አብያተ ክርስትያናት ቡድኑ ከፈተ፣ በመጀመሪያ የሰጠው ትምህርት Accelerated Christian Education (የተፈጠነ የክርስትና ትምህርት) ስርዓቱ ነበረ። ከ1984 ጀምሮ እስከ 1989 ድረስ ትምህርት ቤቱ በተለያዩ ቦታዎች ተገኝቶ ነበር። ትምህርት ቤቱ በመጀመሪያ የተገኘበት Merrifield house ሲሆን በኋላ ወደ Scout Houses ቀየረ እንዲሁም Cotswold Wildlife Park ላይ ትንሽ ጊዜ ተገኝቶ ወደ የአሁኑ መገኛ ተንቀሳቀሰ። ትምህርት ቤቱ በWitney የሚገኘው New Yatt Road በተባለው መንገድ ላይ ይገኛል።
eng_Latn
amh_Ethi
Being punished twice or more with simple disciplinary breach;
በቀላል የዲሲፕሊን ጥፋት ሁለት ጊዜና ከዚያ በላይ ተከሶ የተቀጣ፣
eng_Latn
amh_Ethi
The children of Reuben, Israel's firstborn, their generations, by their families, by their fathers' houses, according to the number of the names, one by one, every male from twenty years old and upward, all who were able to go out to war;
የእስራኤል በኵር የሮቤል ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ በየራሳቸው፥ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያለው ወንድ ሁሉ፥ ወደ ሰልፍ የሚወጡት ሁሉ፥
eng_Latn
amh_Ethi
Abraham circumcised his son, Isaac, when he was eight days old, as God had commanded him.
አብርሃምም ልጁን ይስሐቅን እግዚአብሔር እንዳዘዘው በስምንተኛ ቀን ገረዘው።
eng_Latn
amh_Ethi
Although malnutrition can manifest in multiple ways, the path to prevention is virtually identical: adequate maternal nutrition before and during pregnancy and while breastfeeding; optimal breastfeeding in the first two years of life; nutritious, diverse and safe complementary foods in early childhood; and a healthy environment, including access to basic health, water, hygiene and sanitation services and opportunities for safe physical activity.
ምንም እንኳን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በተለያዩ መንገዶች ሊገለጽ ቢችልም የመከላከያው መንገዱ ግን ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም በመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ ከእርግዝና በፊት እና በእርግዝና ወቅት እና ጡት በሚያጠቡበት ጊዜ በቂ የጡት ማጥባት፤ በጥሩ ሁኔታ ማጥባት፤ በለጋ የልጅነት ጊዜ ውስጥ ገንቢ፣ የተለያዩ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ተጨማሪ ምግቦች መጠቀም እንዲሁም መሰረታዊ የጤና፣ የውሃ፣ የንፅህና እና የንፅህና አጠባበቅ አገልግሎቶችን እና አስተማማኝ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እድሎች ማግኘትን ጨምሮ ጤናማ ሁኔታን መፍጠር ናቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Perfect match.
ፍጹም ጥምረት!
eng_Latn
amh_Ethi
He spoke to the congregation, saying, "Depart, please, from the tents of these wicked men, and touch nothing of theirs, lest you be consumed in all their sins!"
ማኅበሩንም። እባካችሁ፥ ከእነዚህ ክፉዎች ድንኳን ፈቀቅ በሉ፤ በኃጢአታቸውም ሁሉ እንዳትጠፉ ለእነርሱ የሆነውን ሁሉ አትንኩ ብሎ ተናገራቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
He sent darkness and the land became dark;They did not rebel against his words.
ጨለማን ላከ፤ ምድሪቱም ጨለመች፤እነሱ በቃሉ ላይ አላመፁም።
eng_Latn
amh_Ethi
The Health Secretary has written to EU staff working in Scotland's NHS to express the country's gratitude and wish for them to stay on post-Brexit.
/የጤና ቃል አቀባዩ በScotland NHS ለሚሰሩት የEU የስራ አባላት ምስጋና እና ከ ድህረ-Brexit በኃላ ስራቸውን እንዲቀጥሉበት ፅፎላቸዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
“federal government laws” means proclamations, regulations and directives issued by federal government organs empowered and includes international agreements ratified and acceded by Ethiopia;
“የፌዴራል መንግስት ሕጎች” ማለት አዋጆች፣ ደንቦች እና ሥልጣን በተሰጣቸው የፌዴራል መንግስት አካላት የወጡ መመሪያዎች እና ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ወይም የተቀበለቻቸው አለምአቀፍ ስምምነቶችን ያጠቃልላል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Let them praise the name of the LORD: for his name alone is excellent; his glory is above the earth and heaven.
የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ፤ ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሎአልና፥ ምስጋናውም በሰማይና በምድር ላይ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Hereby know ye the Spirit of God Every spirit that confesseth that Jesus Christ is come in the flesh is of God
የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
eng_Latn
amh_Ethi
Indeed the Muslims , and the Jews , and the Sabeans , and the Christians and the fire worshippers and the polytheists – indeed Allah will decide between all of them on the Day of Resurrection ; indeed Allah witnesses all things .
እነዚያ ያመኑት ፣ እነዚያም ይሁዳውያን የሆኑ ፣ ሳቢያኖችም ፣ ክርስቲያኖችም ፣ መጁሶችም እነዚያም ( ጣዖታትን በአላህ ) ያጋሩ አላህ በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው በፍርድ ይለያል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ በእርግጥ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Then I said to the king: “Long live the king! Why should I not look gloomy when the city, the place where my forefathers are buried, lies in ruins, and its gates have been consumed by fire?”
ከዚያም ንጉሡን እንዲህ አልኩት፦ “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር! አባቶቼ የተቀበሩባት ከተማ ፈራርሳ፣ በሮቿም በእሳት ተቃጥለው እያለ ለምን ፊቴ በሐዘን አይጠቁር?”
eng_Latn
amh_Ethi
1) strengthen public health surveillance and preparedness activities and to
የህዝብ ጤና ክትትል እና ዝግጁነት ማጠናከር ተግባራትን
eng_Latn
amh_Ethi
Then Jehovah said to Aaron:
ከዚያም ይሖዋ አሮንን እንዲህ አለው፦
eng_Latn
amh_Ethi
Now Caiaphas was he, which gave counsel to the Jews, that it was expedient that one man should die for the people.
ቀያፋም። አንድ ሰው ስለ ሕዝብ ይሞት ዘንድ ይሻላል ብሎ ለአይሁድ የመከራቸው ነበረ።
eng_Latn
amh_Ethi
West had been brought in as a late replacement for singer Ariana Grande, whose former boyfriend, the rapper Mac Miller had died a few days ago.
ምእራባውያን ለድምፃዊው አሪያና ግራንዴ የቀድሞ የወንድ ጓደኛዋ እና ራፐር የሆነው ማክ ሚለር ለጥቂት ቀናት በፊት መሞቱን ተከትሎ ከሌላ ጋር ግንኙነት ስለመጀመሯ እያወሩ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Those who pursue other gods multiply their sorrows. I will never pour out their drink offerings of blood,Nor will my lips mention their names.
ሌሎች አማልክትን የሚከተሉ ሐዘናቸውን ያበዛሉ። እንደ እነሱ ደምን የመጠጥ መባ አድርጌ አላቀርብም፤በከንፈሬም ስማቸውን አላነሳም።
eng_Latn
amh_Ethi
“I will completely sweep away everything from the surface of the ground,” declares Jehovah.
“ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ ከምድር ገጽ ጠራርጌ አጠፋለሁ” ይላል ይሖዋ።
eng_Latn
amh_Ethi
‘Do you not fear me?’ declares Jehovah,‘Should you not tremble before me? It is I who placed the sand as the boundary for the sea,A permanent regulation that it cannot pass over. Although its waves toss, they cannot prevail;Although they roar, they still cannot pass beyond it.
‘እኔን አትፈሩም?’ ይላል ይሖዋ፤‘በፊቴስ ልትሸበሩ አይገባም? ውኃው አልፎ እንዳይሄድ፣ በማይሻር ድንጋጌአሸዋውን የባሕሩ ወሰን አድርጌ የሠራሁት እኔ ነኝ። ሞገዶቹ ቢናወጡም ጥሰው መሄድ አይችሉም፤ቢያስገመግሙም ከዚያ አልፈው መሄድ አይችሉም።
eng_Latn
amh_Ethi
Yahweh God said, "It is not good that the man should be alone; I will make him a helper suitable for him."
እግዚአብሔር አምላክም አለ። ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።
eng_Latn
amh_Ethi
Satan will prevent them from the right path while they think that they have the right guidance .
እነርሱም ( ተደናባሪዎቹ ) ተመሪዎች መኾናቸውን የሚያስቡ ሲኾኑ እነርሱ ( ሰይጣናት ) ከቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ያግዷቸዋል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Say , " Knowledge about it rests only with my Lord ; He alone will reveal when its time will come , it lies heavy on the heavens and the earth : it will suddenly overtake you . " They will put questions to you as though you had full knowledge of it .
ከሰዓቲቱ መቼ እንደምትረጋ ( እንደምትመጣ ) ይጠይቁሃል ፡ ፡ « ዕውቀቷ በጌታዬ ዘንድ ነው ፡ ፡ በጊዜዋ እርሱ እንጂ ሌላ አይገልጣትም ፡ ፡ በሰማያትና በምድርም ከበደች ፡ ፡ በድንገት ቢኾን እንጂ አትመጣችሁም » በላቸው ፡ ፡ ከእርሷ አጥብቀህ እንደ ተረዳህ አድርገው ይጠይቁሃል ፡ ፡ « ዕውቀቷ አላህ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም » በላቸው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Under what circumstances, then, was it counted as righteousness? When he was circumcised or uncircumcised? He was not yet circumcised but was uncircumcised.
ታዲያ እምነቱ እንደ ጽድቅ የተቆጠረው በምን ዓይነት ሁኔታ እያለ ነው? ተገርዞ እያለ ነው ወይስ ከመገረዙ በፊት? ተገርዞ እያለ ሳይሆን ከመገረዙ በፊት ነው።
eng_Latn
amh_Ethi