source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
And I will establish my covenant between me and thee and thy seed after thee in their generations for an everlasting covenant, to be a God unto thee, and to thy seed after thee.
ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል ከአንተም በኋላ ከዘርህ ጋር በትውልዳቸው ለዘላለም ኪዳን አቆማለሁ፥ ለአንተና ከአንተ በኋላ ለዘርህ አምላክ እሆን ዘንድ።
eng_Latn
amh_Ethi
Something about bringing his dead girlfriend back to life.
የሞተውን የሴት ጓደኛውን ወደ ህይወት ስለመመለስ የሆነ ነገር።
eng_Latn
amh_Ethi
However, when the spokesmen of the princes of Babylon were sent to ask him about the sign that had occurred in the land, the true God left him alone to put him to the test, to get to know all that was in his heart.
ይሁንና የባቢሎን መኳንንት ቃል አቀባዮች በምድሪቱ ላይ ስለተከሰተው ምልክት እንዲጠይቁት ወደ እሱ በተላኩ ጊዜ እውነተኛው አምላክ እሱን ለመፈተንና በልቡ ያለውን ሁሉ ለማወቅ ሲል ተወው።
eng_Latn
amh_Ethi
Such thinking makes people fall victim to the deceptive power of sin.
እንዲህ ያለው አስተሳሰብ ሰዎች ኃጢአት ባለው የማታለል ኃይል እንዲወድቁ ያደርጋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Wherefore, brethren, covet to prophesy, and forbid not to speak with tongues.
ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤
eng_Latn
amh_Ethi
A time to kill and a time to heal;A time to tear down and a time to build up;
ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለመፈወስም ጊዜ አለው፤ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤
eng_Latn
amh_Ethi
To whoever of you obeys God and His Messenger and acts righteously , We will give double reward and a honorable sustenance .
ከእናንተም ለአላህና ለመልክተኛው የምትታዘዝ መልካም ሥራንም የምትሠራ ምንዳዋን ሁለት ጊዜ እንሰጣታለን ፡ ፡ ለእርሷም የከበረን ሲሳይ አዘጋጅተንላታል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
He said, “I certainly deplore your conduct.”
(እርሱም) አለ «እኔ ሥራችሁን ከሚጠሉት ሰዎች ነኝ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Turn ye not unto idols, nor make to yourselves molten gods: I am the LORD your God.
ወደ ጣዖታትም ዘወር አትበሉ፥ ቀልጠው የተሠሩትንም የአማልክት ምስሎች ለእናንተ አታድርጉ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
limited access to contraception a limited choice of methods a fear or experience of side-effects cultural or religious opposition poor quality of available services gender-based barriers. Satisfying demand It is important that family planning is widely available and easily accessible through trained health workers to anyone who is sexually active, including adolescents. There are many cadres of health care workers who are trained to provide (where authorised) locally available and culturally acceptable contraceptive methods including doctors and midwives. Other trained health workers, for example community health workers, also provide counselling and some family planning methods, for example pills and condoms.
የወሊድ መከላከያ አቅርቦት ውስን ነው። ውስን አጠቃቀም ዘዴዎች መኖር የጎንዮሽ ጉዳቶች እንዳይኖረው የሚል ፍርሃት ወይም ተሞኮር መኖር በባህል ወይም በሃይማኖት የተከለከለ መሆን የተገኙ አገልግሎቶች ዝቅተኛ ጥራት ያላቸው መሆን በስርዓተ-ፆታ ላይ የተመሰረቱ መሰናክሎች መኖር ፍላጎትን ማርካት የዓለም ጤና ድርጅት በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ጨምሮ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለመፈጸም የቤተሰብ ምጣኔ በስፋት መገኘቱ እና በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች በቀላሉ ተደራሽ ማድረጉ አስፈላጊ ነው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ዶክተሮችን እና አዋላጆችን ጨምሮ በአገር ውስጥ የሚገኙ እና በባህሉ ተቀባይነት ያለው የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን (ከተፈቀደላቸው) ለማቅረብ የሰለጠኑ ብዙ የጤና አጠባበቅ ሰራተኞች ካድሬዎች አሉ፡፡ ሌሎች የሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች ለምሳሌ የማህበረሰብ ጤና ሰራተኞች የምክር አገልግሎት እና አንዳንድ የቤተሰብ ምጣኔ ዘዴዎችን ለምሳሌ ክኒኖች እና ኮንዶም ይሰጣሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And ask forgiveness of your Lord , and then repent unto him ; verily my Lord is Merciful , Loving .
« ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት ፡ ፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ ፡ ፡ ጌታዬ አዛኝ ወዳድ ነውና ( አላቸው ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Today, as the country is approaching the great revival of the Chinese nation, the history of African brothers has passed and the inferiority complex about yellow skin vis a vis white skin has been abandoned.
ዛሬ፣ አገሪቱ የቻይና ታላቁ ብሔራዊ ዳግም ማንሰራራት”ን እየተቃረበች ባለችበት ጊዜ፣ የአፍሪካውያን ወንድሞች ታሪክ አልፎ፣ ቢጫ ቆዳ ያላቸው ሰዎች ከነጭ ቆዳ ካላቸው ሰዎች አንፃር የሚሰማቸው የበታችነት ስሜት ተረስቷል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
When the south wind blew softly, they thought they had achieved their purpose, and they lifted anchor and began sailing along Crete close to the shore.
የደቡብ ነፋስ በቀስታ እየነፈሰ እንዳለ ባዩ ጊዜ እንዳሰቡት የሆነላቸው መስሏቸው መልሕቁን ነቅለው የቀርጤስን የባሕር ዳርቻ ይዘው መጓዝ ጀመሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
A historical investigation of famine also identified 30 major famines during the 20th century.
የረኀብ ታሪካዊ ዳራው ሲጠና በ20ኛው ክፍለ ዘመን 30 ትላልቅ ረኀቦች ተከስተዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
He it is That hath made you the night that ye may rest therein , and the day to make things visible ( to you ) . Verily in this are signs for those who listen ( to His Message ) .
እርሱ ያ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት ( ጨለማ ) ፤ ቀንንም ( ልትሠሩበት ) ብርሃን ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ታምራቶች አሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
But while Jehovah is willing to forgive repentant sinners, he expects us to put up a strong fight against our sinful tendencies.
ይሖዋ ንስሐ የሚገቡ ኃጢአተኞችን ይቅር የሚል ቢሆንም እንኳ የኃጢአት ዝንባሌያችንን ለማሸነፍ አጥብቀን እንድንታገል ይጠብቅብናል።
eng_Latn
amh_Ethi
Ohio State University president E. Gordon Gee announces his retirement effective July 1 amidst controversy over insulting remarks he made in December 2012.
የኦሃዩ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት የሆነው ኢ ጎርደን ጂ ምንም እንኳን በፈረንጆቹ ህዳር 2012 አወዛጋቢ የሆነ ስድብ አዘል አስተያየት ቢሰጥም ከጁላይ 1 ጀምሮ ጡረታ መውጣቱን አስታወቀ።
eng_Latn
amh_Ethi
The People's Republic of China releases 10 South African tourists held for allegedly distributing terrorist material.
የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሽብር ዕቃ አሰራጭተዋል ተብለው የተያዙ አስር የደቡብ አፍሪካ ጎብኝዎችን ከእስር ለቀቀች።
eng_Latn
amh_Ethi
The Dow Jones Industrial Average rises above 21,000 points, reaching an all-time high.
የዶው ጆንስ ኢንዱስትሪ አማካይ ከ21,000 ነጥቦች በላይ ከፍ ብሏል፣ ይህም የምንጊዜውም ከፍተኛ ደረጃ አቆናጦታል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
He did that which was right in the eyes of Yahweh, according to all that David his father had done.
እርሱም አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገርን አደረገ።
eng_Latn
amh_Ethi
Jacob became father to Joseph the husband of Mary, of whom Jesus was born, who is called Christ.
ያዕቆብ ዮሴፍን ወለደ፤ ዮሴፍም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደችው የማርያም ባል ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Now these are the golden piles that the Phi¡lisʚtines sent as a guilt offering to Jehovah: one for Ashʚdod, one for Gazʚa, one for Ashʚke¡lon, one for Gath, one for Ekʚron.
ፍልስጤማውያን ለይሖዋ የበደል መባ አድርገው የላኳቸው የወርቅ ኪንታሮቶች እነዚህ ናቸው፦ ለአሽዶድ አንድ፣ ለጋዛ አንድ፣ ለአስቀሎን አንድ፣ ለጌት አንድ እንዲሁም ለኤቅሮን አንድ።
eng_Latn
amh_Ethi
The crimes may appear small, but the prices can be huge.
ወንጀሎቹ ትንሽ መስለው ይታያሉ፤ ግን የሚከፈለው ዋጋ ብዙ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
In the evening she went, and on the next day she returned into the second women's house, to the custody of Shaashgaz, the king's eunuch, who kept the concubines. She came in to the king no more, unless the king delighted in her, and she was called by name.
ማታም ትገባ ነበር፥ ሲነጋም ተመልሳ ወደ ሁለተኛው ሴቶች ቤት ቁባቶችን ወደሚጠብቅ ወደ ንጉሡ ጃንደረባ ወደ ጋይ ትመጣ ነበር፤ ንጉሡም ያልፈለጋት እንደ ሆነ፥ በስምዋም ያልተጠራች እንደሆነ፥ ከዚያ ወዲያ ወደ ንጉሡ አትገባም ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Tekle Haymanot quickly returned to Gondar, despite the difficulty of travel during the rainy season, forced the usurper to flee, and celebrated his triumph.
ምንም እንኳን በዝናባማ ወቅት ለመጓጓዝ ቢከብድም፣ ተክለሃይማኖት ግን ወዲያውኑ ነበር ወደ ጎንደር የተመለሰው፤ ወራሹን እንዲሸሽ አድርጎም ድሉን አክብሯል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And when they had cast , Moses said : ' What you have brought is sorcery . Surely , Allah will render it as nothing .
( ገመዶቻቸውን ) በጣሉም ጊዜ ሙሳ አለ ፡ - « ያ በርሱ የመጣችሁበት ነገር ድግምት ነው ፡ ፡ አላህ በእርግጥ ያፈርሰዋል ፡ ፡ አላህ የአጥፊዎችን ሥራ ፈጽሞ አያበጅምና ፡ ፡ »
eng_Latn
amh_Ethi
He is expected to meet with Ethiopia’s ‘Tech Queen’ Betlhem Dessie, Project Manager at ‘ICog’, a tech firm dedicated to advancing the frontier of artificial intelligence research and application quality products to customer based in Addis Ababa, Ethiopia.
በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሚገኘውን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምርና አፕሊኬሽን ጥራት ያላቸውን ምርቶች ወደፊት ለማራመድ ቁርጠኛ ከሆነው የአይኮግ ኩባንያ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ የኢትዮጵያ 'ቴክ ንግስት' ቤተልሄም ደሴ ጋር ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
eng_Latn
amh_Ethi
If he hath wronged thee, or oweth [thee] ought, put that on mine account;
በአንዳች ነገር የበደለህ ቢኖር ግን ወይም ብድር ያለበት እንደሆነ፥ ይህን በእኔ ላይ ቍጠር፤
eng_Latn
amh_Ethi
Additionally, 38 percent said they thought Kavanaugh has probably or definitely lied during his testimony, while just 30 percent said the same about Ford.
በተጨማሪም፣ 38 ከመቶው ካቫናህ በእርግጠኝነት ወይም ይሆናል በሚባል መልኩ የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ ዋሽቷል ብለው እንደሚያምኑ፣ 30 ከመቶ ብቻ ደግሞ ፎርድን በሚመለከት ተመሳሳይ ነገር ተናግረዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
In this way, too, the Lord commanded for those proclaiming the good news to live by means of the good news.
በተመሳሳይም ምሥራቹን የሚያውጁ ሰዎች በምሥራቹ አማካኝነት በሚያገኙት ነገር እንዲኖሩ ጌታ አዟል።
eng_Latn
amh_Ethi
When Na¡oʚmi saw that Ruth insisted on going with her, she stopped trying to convince her.
ናኦሚ፣ ሩት ከእሷ ጋር ለመሄድ እንደቆረጠች ስታውቅ መወትወቷን አቆመች።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Arioch brought in Daniel before the king in haste and said thus unto him, I have found a man of the captives of Judah, that will make known unto the king the interpretation.
የዚያን ጊዜም አርዮክ ዳንኤልን ፈጥኖ ወደ ንጉሡ አስገባውና። ከይሁዳ ምርኮኞች ያለውን ለንጉሡ ፍቺውን የሚያስታውቀውን ሰው አግኝቼአለሁ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
On the third day Esther put on her royal robes and stood in the inner courtyard of the king’s house, opposite the king’s house, while the king was sitting on his royal throne in the royal house opposite the entrance.
በሦስተኛው ቀን አስቴር ልብሰ መንግሥቷን ለብሳ ከንጉሡ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በንጉሡ ቤት ውስጠኛ ግቢ ቆመች፤ ንጉሡም በመግቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው በንጉሡ ቤት ውስጥ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
I'm still doing my TV announcing and my weekend radio stuff, so that money will help.
እስካሁን ድረስ በቴሌቪዥን ማስተዋወቄንና ቅዳሜና ዕሁድ በሬድዮ ማስተማሬን እየሠራሁ ነኝ፤ ስለዚህ ያ ገንዘብ ይጠቅማል።
eng_Latn
amh_Ethi
Note for editors: These estimates are based on a recent WHO report of a systematic review and meta-analysis, which highlighted that occupational exposure to solar ultraviolet radiation is associated with an estimated 60% increased risk of developing non-melanoma skin cancer.
ለአርታዒያን ማስታወሻ፡ እነዚህ ግምቶች የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ባደረገው ስልታዊ ግምገማ እና የሜታ-ትንተና ዘገባ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፣ ይህም በስራ ላይ ለፀሃይ አልትራቫዮሌት ጨረር መጋለጥ ሜላኖማ ባልሆነ የቆዳ ካንሰር የመያዝ እድልን በ60% እንደሚገመት አጉልቶ ያሳያል።
eng_Latn
amh_Ethi
And he has a place near to Us , and a fine return .
ለእርሱም እኛ ዘንድ መቅረብ ፤ መልካም መመለሻም በእርግጥ አልለው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Offer to God the sacrifice of thanksgiving. Pay your vows to the Most High.
ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤
eng_Latn
amh_Ethi
To give him tranquillity during days of calamity,Until a pit is dug for the wicked.
ይህም ለክፉዎች ጉድጓድ እስኪቆፈር ድረስ፣በመከራ ወቅት ለእሱ ሰላም ትሰጠው ዘንድ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Yes, God’s mighty hand enabled the Israelites to win the battle.
እስራኤላውያን፣ አምላክ በኃያል እጁ ስለደገፋቸው በውጊያው ድል አደረጉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Given the current state of the hospital, which is no longer operational or admitting new patients, the team was requested to evacuate health workers and patients to other facilities.
ሆስፒታሉ አሁን ካለበት ሁኔታ አንፃር አገልግሎት መስጠት ባለመቻሉም ሆነ አዳዲስ ታማሚዎችን መቀበል ባለመቻሉ ቡድኑ የጤና ባለሙያዎችን እና ህሙማንን ወደ ሌሎች ተቋማት እንዲያወጣ ተጠይቋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Those who found him gathering sticks brought him to Moses and Aaron, and to all the congregation.
እንጨትም ሲለቅም ያገኙት ሰዎች ወደ ሙሴና ወደ አሮን ወደ ማኅበሩም ሁሉ አመጡት።
eng_Latn
amh_Ethi
The Pharisee stood and prayed thus with himself, God, I thank thee, that I am not as other men [are], extortioners, unjust, adulterers, or even as this publican.
ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ። እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤
eng_Latn
amh_Ethi
(By contrast the African Union — which has a regrettable history of ignoring misbehavior by African military rulers — has suspended Sudan after this weekend’s crackdown.
(በተቃራኒው የአፍሪካን ወታደራዊ አገዛዞች ቸል በማለት የሚያስቆጭ ታሪክ ያለው የአፍሪካ ኅብረት ሱዳን በዚህ ሳምንት ካደረገችው ተቃውሞን የመጨፍለቅ ሥራ በኋላ ከአባልነት አግዷታል።
eng_Latn
amh_Ethi
Ask for the peace of Jerusalem. Those who love you, O city, will be secure.
ለኢየሩሳሌም ሰላም ጸልዩ። አንቺ ከተማ ሆይ፣ አንቺን የሚወዱ ከስጋት ነፃ ይሆናሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Like a dream when one wakes up, O Jehovah,When you rouse yourself, you will dismiss their image.
ይሖዋ ሆይ፣ ሰው ከእንቅልፉ ሲነሳ እንደሚረሳው ሕልም፣አንተም በምትነሳበት ጊዜ ምስላቸውን ታስወግዳለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Appointed men should have great satisfaction when the younger ones whom they have trained become qualified to take on the work.
የተሾሙ ወንድሞች፣ እነሱ ያሠለጠኗቸው ወጣት ወንድሞች የእነሱን ሥራ ለመረከብ ብቁ ሆነው ሲገኙ ከፍተኛ እርካታ ሊሰማቸው ይገባል።
eng_Latn
amh_Ethi
Gaza was a desperate humanitarian situation before the most recent hostilities.
ጋዛ በጣም የቅርብ ጊዜ ግጭቶች ከመከሰቱ በፊት ተስፋ አስቆራጭ የሰብአዊ ሁኔታ ነበረች።
eng_Latn
amh_Ethi
For those who believe and do righteous deeds—for them is happiness and a beautiful return.
እነዚያ ያመኑትና መልካም ሥራዎችን የሠሩት ለእነሱ ደግ ኑሮ መልካም መመለሻም አላቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And said unto him, Hearest thou what these say? And Jesus saith unto them, Yea; have ye never read, Out of the mouth of babes and sucklings thou hast perfected praise?
እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም። እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Is the system clock set to UTC?
የስርዓቱ ስዓት በUTC ላይ የተመሠረተ ነው?
eng_Latn
amh_Ethi
So they hired for themselves thirty-two thousand chariots, and the king of Maacah and his people, who came and encamped before Medeba. The children of Ammon gathered themselves together from their cities, and came to battle.
ሠላሳ ሁለትም ሺህ ሰረገሎች የመዓካንም ንጉሥ ሕዝቡንም ቀጠሩ፤ መጥተውም በሜድባ ፊት ለፊት ሰፈሩ። የአሞንም ልጆች ከየከተሞቻቸው ተሰብስበው ወደ ሰልፍ መጡ።
eng_Latn
amh_Ethi
More than 1,000 people also gathered at Cairo's Al-Azhar Islamic University, where they burned an American flag and demanded the expulsion of the ambassadors of the United States, Britain, Spain and Israel.
በተጨማሪም ከ 1000 የሚበልጡ ሰዎች በካይሮ አል-አዛር የእስልምና ዩኒቨርሲቲ በመሰብሰብ የአሜሪካን ባንዲራ በማቃጠል፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የስፔንና የእስራኤል አምባሳደሮች እንዲባረሩ ጠይቀዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
If we visualize what God has promised to do, we are thinking about something that will definitely happen.
እኛም አምላክ የሰጣቸውን ተስፋዎች በዓይነ ሕሊናችን ስንመለከት፣ እያሰላሰልን ያለነው መፈጸሙ በማይቀር ነገር ላይ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
It is not what enters into a man’s mouth that defiles him, but it is what comes out of his mouth that defiles him.”
ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፉ የሚገባው አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ የሚያረክሰው ከአፉ የሚወጣው ነው።”
eng_Latn
amh_Ethi
It is a night on which they will celebrate Jehovah’s bringing them out of the land of Egypt. This night is to be observed to Jehovah by all the people of Israel throughout their generations.
ይህ ሌሊት ይሖዋ ከግብፅ ምድር ስላወጣቸው የሚያከብሩት ሌሊት ነው። ይህ ሌሊት መላው የእስራኤል ሕዝብ በመጪዎቹ ትውልዶች ሁሉ ለይሖዋ የሚያከብረው ሌሊት ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Later the king of the Amʚmon¡ites died, and his son Haʚnun became king in his place.
ከጊዜ በኋላ የአሞናውያን ንጉሥ ሞተ፤ ልጁ ሃኑንም በእሱ ፋንታ ነገሠ።
eng_Latn
amh_Ethi
Iraqi opposition leaders fear the United States is trying to force Ahmed Chalabi, head of the London-based umbrella Iraqi National Congress, on them as leader of a new Iraqi administration.
የኢራቅ ተቃዋሚ ኃይሎች ፍራቻ ዩናይትድ ስቴትስ ሎንደን ያደረገውና በአህመድ ቻላቢ የሚመራው የኢራቅ ብሔራዊ ኮንግሬስን በአዲሱ የኢራቅ አስተዳደር ስም እንዳይሾምባቸው ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Also, we should do what is within our power to benefit from Christian meetings and other spiritual provisions.
በተጨማሪም ከክርስቲያናዊ ስብሰባዎችና ከሌሎች መንፈሳዊ ዝግጅቶች ጥቅም ለማግኘት አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ እናድርግ።
eng_Latn
amh_Ethi
Zachariah asked , " Lord , show me evidence ( if this is a heavenly news ) . " The Lord said , " The evidence for it is that you must not speak ( to any mortal ) though you are in good health for three nights ( and days ) . "
« ጌታዬ ሆይ ! ( እንግዲያውስ ) ለእኔ ምልክትን አድርግልኝ አለ ፡ ፡ ምልክትህ ጤናማ ሆነህ ሳለህ ሦስት ሌሊትን ( ከነቀናቸው ) ሰዎችን ለማነጋገር አለመቻልህ ነው » አለው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Jehovah your God will give them over to you, and you will defeat them. You should without fail devote them to destruction. You must not make any covenant with them nor show them any favor.
አምላክህ ይሖዋ እነሱን አሳልፎ ይሰጥሃል፤ ድልም ታደርጋቸዋለህ። አንተም ሙሉ በሙሉ ደምስሳቸው። ከእነሱ ጋር ምንም ዓይነት ቃል ኪዳን አትጋባ፤ አትራራላቸውም።
eng_Latn
amh_Ethi
Then King Da·riʹus wrote to all the peoples, nations, and language groups dwelling throughout the earth: “May you have abundant peace!
ከዚያም ንጉሥ ዳርዮስ በመላው ምድር ለሚኖሩ ከተለያዩ ብሔራትና ቋንቋዎች ለተውጣጡ ሕዝቦች ሁሉ እንዲህ ሲል ጻፈ፦ “ሰላም ይብዛላችሁ!
eng_Latn
amh_Ethi
As of May 2023, XBB.1 descendent lineages predominate SARS-CoV-2 circulation globally.
እ.ኤ.አ. እስከ ግንቦት 2022 ድረስ በአለም ዙሪያ የምናያቸው አብዛኛው ቫይረስ የሚመጡት ከXBB.1ን (የኮሮና ቫይረስ ዝርያ) ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Suddenly a great wind came from the wilderness, and it struck the four corners of the house, so that it fell on the young people and they were killed. I am the only one who escaped to tell you.”
በድንገት ከምድረ በዳው ኃይለኛ ነፋስ መጥቶ የቤቱን አራት ማዕዘናት መታ፤ ቤቱም በልጆችህ ላይ ወድቆ ገደላቸው። እኔም ብቻዬን አምልጬ ልነግርህ መጣሁ።”
eng_Latn
amh_Ethi
Manage notifications
ማሳወቂያዎችን ያቀናብሩ
eng_Latn
amh_Ethi
And the second [is] like, [namely] this, Thou shalt love thy neighbour as thyself. There is none other commandment greater than these.
ሁለተኛይቱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም።
eng_Latn
amh_Ethi
Jesus said to her: “Woman, why are you weeping? Whom are you looking for?” She, thinking it was the gardener, said to him: “Sir, if you have carried him off, tell me where you have laid him, and I will take him away.”
ኢየሱስም “አንቺ ሴት፣ ለምን ታለቅሻለሽ? የምትፈልጊው ማንን ነው?” አላት። እሷም አትክልተኛው ስለመሰላት “ጌታዬ፣ አንተ ከዚህ ወስደኸው ከሆነ የት እንዳደረግከው ንገረኝ፤ እኔም እወስደዋለሁ” አለችው።
eng_Latn
amh_Ethi
O you who have faith ! If you are wary of Allah , He shall appoint a criterion for you , and absolve you of your misdeeds , and forgive you , for Allah is dispenser of a great grace .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል ፡ ፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል ፡ ፡ ለእናንተም ይምራችኋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Then Rachel said: “God has acted as my judge and has also listened to my voice, so that he gave me a son.” That is why she named him Dan.
ራሔልም “አምላክ ዳኛ ሆነልኝ፤ ቃሌንም ሰማ። በመሆኑም ወንድ ልጅ ሰጠኝ” አለች። በዚህም የተነሳ ስሙን ዳን አለችው።
eng_Latn
amh_Ethi
The following contraventions shall entail revocation of a license:
የሚከተሉት የፈቃድ ስረዛን የሚያስከትሉ ጥፋቶች ናቸው ፦
eng_Latn
amh_Ethi
It has operations in southern, central, and northern Louisiana.
በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በሰሜኑ የሉዊዚያና ክፍል የሚሰራቸው ሥራ አሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
I have seen something further under the sun, that the swift do not always win the race, nor do the mighty win the battle, nor do the wise always have the food, nor do the intelligent always have the riches, nor do those with knowledge always have success, because time and unexpected events overtake them all.
እኔም ከፀሐይ በታች ሌላ ነገር ተመለከትኩ፤ ፈጣኖች በውድድር ሁልጊዜ አያሸንፉም፤ ኃያላን በውጊያ ሁልጊዜ ድል አይቀናቸውም፤ ጥበበኞች ሁልጊዜ ምግብ አያገኙም፤ አስተዋዮች ሁልጊዜ ሀብት አያገኙም፤ እውቀት ያላቸው ሰዎችም ሁልጊዜ ስኬታማ አይሆኑም፤ ምክንያቱም ሁሉም መጥፎ ጊዜና ያልተጠበቁ ክስተቶች ያጋጥሟቸዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
He turned about to the west side, and measured five hundred reeds with the measuring reed.
ዞረም፥ የምዕራቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ።
eng_Latn
amh_Ethi
Ok, so not Storm Dennis...but it did get a bit blowy here today!! X https://ift.tt/2SxpPtT pic.twitter.com/IrCPN9wbXd
እሺ ዴኒስ አውሎ ነፋስ የለም፡፡ ግን ዛሬ እዚህ ትንሽ ነፋስ ነው የነበረው፡፡X https://ift.tt/2SxpPtT pic.twitter.com/IrCPN9wbXd
eng_Latn
amh_Ethi
They will not avail you in the least against God . Surely the wicked are each other 's friends , but God befriends those who fear and follow the right path .
እነርሱ ከአላህ ( ቅጣት ) ምንንም ከአንተ አይገፈትሩልህምና ፡ ፡ በደለኞም ከፊላቸው የከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ አላህም የጥንቁቆቹ ረዳት ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
If we talk about the matter, others may side with us, causing a division in the congregation.
ስለ ጉዳዩ ለሌሎች የምናወራ ከሆነ አንዳንዶች ከእኛ ጋር እንዲወግኑና በጉባኤ ውስጥ መከፋፈል እንዲፈጠር እናደርጋለን።
eng_Latn
amh_Ethi
"The results show that of the 333 #Antarctic minke #whales killed this year, 181 were females. 122 or 67% of these females were pregnant and 53 or 29 percent were immature animals." http://scl.io/t0T83P4 via @Mar_Ex. @TurnbullMalcolm are you seeing this? #whaling #seashepherd
ውጤቶች እንደሚያሳዩት 333 #Antarctic ሚንክ የተሰኙት #whales በዚህ ዓመት ብቻ ተገድለዋል። ከነሱ ውስጥ 181 ሴቶች ነበሩ። ከ181ዱ፣ 122ቱ ወይም 67%ቱ እርጉዝ ሲሆኑ 53ቱ ወይም 29%ቱ ያላደጉ ነበሩ። "http://scl.io/t0T83P4 via @Mar_Ex. @TurnbullMalcolm are you seeing this? #whaling #seashepherd
eng_Latn
amh_Ethi
He is sitting in his living room, beneath a huge portrait of his late father, Hendrik F. Verwoerd, apartheid's architect and South African prime minister from 1958 to 1966.
የዘር መድሎ መሐንዲስና ከ1958-1966 የደቡብ አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት የሟች አባቱ የሄንድሪክ ኤፍ ሼርውርድ ሥዕል ሥር ሳሎን ውስጥ ተቀምጦ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Have you not looked at him who disputed with Ibrahim ( Abraham ) about his Lord ( Allah ) , because Allah had given him the kingdom ? When Ibrahim ( Abraham ) said ( to him ) : " My Lord ( Allah ) is He Who gives life and causes death . "
ወደዚያ አላህ ንግሥናን ስለሰጠው ኢብራሂምን በጌታው ነገር ወደ ተከራከረው ሰው አላየህምን ኢብራሂም « ጌታዬ ያ ሕያው የሚያደርግና የሚገድል ነው » ባለ ጊዜ « እኔ ሕያው አደርጋለሁ እገድላለሁም » አለ ፡ ፡ ኢብራሂም ፡ - « አላህ ፀሐይን ከምሥራቅ በኩል ያመጣል ( አንተ ) ከምዕራብ በኩል አምጣት » አለው ፡ ፡ ያም የካደው ሰው ዋለለ ፤ ( መልስ አጣ ) አላህም በዳዮች ሕዝቦችን አይመራም ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
He was resolute, determined, unequivocal."
በውሳኔው የጸና፣ ቁርጠኛና ግርታ የማይታይበት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Three suicide bombers kill at least 20 people at a fish market in Konduga, Borno, Nigeria.
በናይጀሪያ፣ቦርኖ፣ ኮንዱጋ የዓሳ ገበያ ማዕከል ላይ በሶስት አጥፍቶ ጠፊዎች በደረሰ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 20 ሰዎች ላይ የሞት አደጋ አደረሰ።
eng_Latn
amh_Ethi
You must not eat any of their flesh or touch their dead body. They are unclean for you.
የእነዚህን እንስሳት ሥጋ አትብሉ ወይም በድናቸውን አትንኩ። እነዚህ ለእናንተ ርኩስ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
He who sits on the throne said, "Behold, I am making all things new." He said, "Write, for these words of God are faithful and true."
በዙፋንም የተቀመጠው። እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም። እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
Chinese Traditional (Big_5)
ቻይንኛ ባሕላዊው (Big5)
eng_Latn
amh_Ethi
By his miracles, Jesus clearly proved that he truly cares about us and our problems.
ይሁንና ኢየሱስ ስለ እኛም ሆነ ስላሉብን ችግሮች እንደሚያስብ በፈጸማቸው ተአምራት አማካኝነት በግልጽ አሳይቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
Pairing request
የማጣመር ጥያቄ
eng_Latn
amh_Ethi
“‘Just as they did not listen when I called, so I would not listen when they called,’ says Jehovah of armies.
“‘እኔ ስጠራቸው እንዳልሰሙኝ ሁሉ እነሱ ሲጣሩም አልሰማቸውም’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
eng_Latn
amh_Ethi
The hope is that those organizations will in turn apply political pressure on Ethiopia to free the Zone9 defendants.
ተስፋ የሚደረገው እነዚያ ድርጅቶች በተራቸው ኢትዮጵያ የዞን ፱ ተከሳሾችን ነጻ እንድታወጣ የፖለቲካ ጫና እንዲያሳርፉ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
It happened on the day when Yahweh spoke to Moses in the land of Egypt,
እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤
eng_Latn
amh_Ethi
And the priests and the Levites who were in all Israel took their stand with him, coming out of all their territories.
በመላው እስራኤል ያሉት ካህናትና ሌዋውያንም የነበሩበትን ክልል በሙሉ ለቀው በመሄድ ከእሱ ጎን ቆሙ።
eng_Latn
amh_Ethi
and all flesh will see the salvation of God.’”
ሥጋም ሁሉ የአምላክን ማዳን ያያል።’”
eng_Latn
amh_Ethi
for the fruitage of the light consists of every sort of goodness and righteousness and truth.
የብርሃን ፍሬ ሁሉንም ዓይነት ጥሩነት፣ ጽድቅና እውነት የያዘ ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
This could be done by using the section dedicated to DE (1) of the National Self-Assessment toolkit (NSAT), which provides a baseline measurement of national capacity and capabilities related to DEs.
ይህ ሊደረግ የሚችለው ሆን ተብሎ ለሚደረጉ ድርጊቶች (DEs) (1) የብሔራዊ ራስን መገምገሚያ መሣሪያ ስብስብ (NSAT) ክፍልን በመጠቀም ሲሆን ይህም ከሆን ተብሎ የሚደረጉ ድርጊቶች (DEs) ጋር የተያያዙ አገራዊ አቅምን እና ችሎታን የመነሻ መለኪያ ያቀርባል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And the seventy returned again with joy, saying, Lord, even the devils are subject unto us through thy name.
ሰብዓውም በደስታ ተመልሰው። ጌታ ሆይ፥ አጋንንት ስንኳ በስምህ ተገዝተውልናል አሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
Cry aloud and shout, you inhabitant of Zion; for the Holy One of Israel is great in the midst of you!"
አንቺ በጽዮን የምትኖሪ ሆይ፥ የእስራኤል ቅዱስ በመካከልሽ ከፍ ከፍ ብሎአልና ደስ ይበልሽ እልልም በዪ።
eng_Latn
amh_Ethi
Noting partnerships engender reliable changes; President Rivlin said “the agreements inked today will set forth to the ever growing ties between the two countries in addressing challenges in health, education and energy in particular”.
አጋርነትን ማስተዋል አስተማማኝ ለውጦችን ያመጣል ያሉት ፕሬዝዳንት ሪቭሊን በዛሬው እለት የተፈረሙት ስምምነቶች በተለይ በጤና፣ በትምህርት እንዲሁም በሃይል አቅርቦት ላይ ያሉ ችግሮችን በመፍታት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ ያለውን ግንኙነት ያሳያል ብለዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Likewise, if we detect any trace of prejudice or racial pride in us, we should make a conscious effort to root it out of our heart.
እኛም በተመሳሳይ ለሌሎች መሠረተ ቢስ ጥላቻ እንዳለን ወይም በዘራችን የመኩራት ዝንባሌ በውስጣችን እያቆጠቆጠ እንደሆነ ካስተዋልን፣ ይህን አመለካከት ከሥሩ ነቅለን ለማስወገድ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ አለብን።
eng_Latn
amh_Ethi
From that time forward, Jesus began explaining to his disciples that he must go to Jerusalem and suffer many things from the elders and chief priests and scribes and be killed, and on the third day be raised up.
ከዚያን ጊዜ አንስቶ፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ እንዳለበት እንዲሁም በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እጅ ከባድ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ እንደሚገባው ብሎም በሦስተኛው ቀን እንደሚነሳ ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጽላቸው ጀመር።
eng_Latn
amh_Ethi
For as many as are led by the Spirit of God, these are children of God.
በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።
eng_Latn
amh_Ethi
For your part, brothers, do not give up in doing good.
እናንተ ግን ወንድሞች፣ መልካም የሆነውን ከማድረግ አትታክቱ።
eng_Latn
amh_Ethi
All our enemies have opened their mouths against us.
ዔ። ጠላቶቻችን ሁሉ አፋቸውን ኣላቀቁብን።
eng_Latn
amh_Ethi