source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
If such professing Christians engage in serious wrongdoing and do not repent, we do not continue to associate with them.
ክርስቲያን ነን የሚሉ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ከባድ ኃጢአት ፈጽመው ንስሐ የማይገቡ ከሆነ ከእነሱ ጋር ያለን ጓደኝነት መቋረጥ ይኖርበታል።
eng_Latn
amh_Ethi
This very day he will halt in Nob. He shakes his fist at the mountain of the daughter of Zion,The hill of Jerusalem.
በዚሁ ቀን በኖብ ያርፋል። በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ፣በኢየሩሳሌም ኮረብታ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል።
eng_Latn
amh_Ethi
You open your hand, and satisfy the desire of every living thing.
አንተ እጅህን ትከፍታለህ፥ ሕይወት ላለውም ሁሉ መልካምን ታጠግባለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Humble yourselves in the eyes of Jehovah, and he will exalt you.
በይሖዋ ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ እሱም ከፍ ከፍ ያደርጋችኋል።
eng_Latn
amh_Ethi
But man, despite his riches, doesn't endure. He is like the animals that perish.
ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ።
eng_Latn
amh_Ethi
Without prejudice to sub-article (1) of this Article the head of the bureau shall:
ዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ () የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ የቢሮው ኃላፊ:-
eng_Latn
amh_Ethi
When the camels had finished drinking, the man took out for her a gold nose ring weighing a half shekel and two bracelets of gold weighing ten shekels,
ግመሎቹም ጠጥተው ሲጨርሱ ሰውየው ግማሽ ሰቅል የሚመዝን የወርቅ የአፍንጫ ቀለበት እንዲሁም አሥር ሰቅል የሚመዝኑ ሁለት የወርቅ አምባሮች አውጥቶ ሰጣት፤
eng_Latn
amh_Ethi
BMW, for example, says it will close its Mini plant in Oxford for a month following Brexit.
BMW፣ ለምሳሌ Brexitቱን ተከትሎ Oxford ያለውን አነስተኛ ፋብሪካውን ለወር አዘጋለው እያለ ነው
eng_Latn
amh_Ethi
To make sure that the job was done, he ordered the execution of all boys two years of age and younger who were living in Bethlehem and its districts.
ሕፃኑ በምንም መንገድ እንዳያመልጥ ሲል በቤተልሔምና በአካባቢዋ የሚገኙ ሁለት ዓመትና ከዚያ በታች የሆናቸው ወንዶች ልጆች በሙሉ እንዲገደሉ አዘዘ።
eng_Latn
amh_Ethi
Surveys by the United States Agency for International Development found similar situations for countries in South America and South Asia.
በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ የተደረጉ ጥናቶች በደቡብ አሜሪካና በደቡብ እስያ ለሚገኙ አገሮች ተመሳሳይ ሁኔታ እንዳላቸው አሳይተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
“Bring me blocks of iron.” So that, when he had leveled up between the two cliffs, he said, “Blow.” And having turned it into a fire, he said, “Bring me tar to pour over it.”
«የብረትን ታላላቅ ቁራጮች ስጡኝ» (አላቸው)፡፡ በሁለቱ ኮረብታዎች (ጫፍ) መካከልም ባስተካከለ ጊዜ አናፉ አላቸው፡፡ (ብረቱን) እሳትም ባደረገው ጊዜ «የቀለጠውን ነሐስ ስጡኝ፤ በርሱ ላይ አፈስበታለሁና» አላቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
All of them, from the least to the greatest, would pay attention to him and say: “This man is the Power of God, which is called Great.”
ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ፣ ሰዎች ሁሉ “ይህ ሰው ታላቅ ተብሎ የሚጠራ ‘የአምላክ ኃይል’ ነው” በማለት ትልቅ ቦታ ይሰጡት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
The demonstration was non-violent and involved only a simple misdemeanor, but its impact on that individual was violent and terminal.
ሰልፉ ዓመፅ አልባና አነስተኛ ወንጀል ያስከተለ ነበር፤ ግን በዚያ ሰውዬ ላይ ያስከተለው ነገር አመፅ ያስከተለና የመጨረሻ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Then the one who invited you both will come and say to you, ‘Let this man have your place.’ Then you will proceed with shame to take the lowest place.
በመሆኑም ሁለታችሁንም የጋበዘው ሰው መጥቶ ‘ቦታውን ለዚህ ሰው ልቀቅለት’ ይልሃል። በዚህ ጊዜ እያፈርክ ወደ ዝቅተኛው ቦታ ትሄዳለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Impact: The health impact of a heatwave depends on the intensity and duration of the temperature, the acclimatization and adaptation of the population, and the infrastructure and preparedness. Exposure to heat causes severe symptoms, such as heat exhaustion and heat stroke – a condition which causes faintness, as well as dry, warm skin, due to the inability of the body to control high temperatures. Other symptoms include swelling in the lower limbs, heat rash on the neck, cramps, headache, irritability, lethargy and weakness. Heat can cause severe dehydration, acute cerebrovascular accidents and contribute to thrombogenesis (blood clots). People with chronic diseases that take daily medications have a greater risk of complications and death during a heatwave, as do older people and children.
ተፅዕኖ፡- የሙቀት ሞገድ የጤንነት ተፅእኖ በሙቀት መጠን እና ቆይታ፣ የህዝቡን ምቾት እና መላመድ፣ መሰረተ ልማት እና ዝግጁነት ላይ የተመሰረኮዘ ነው፡፡ ለሙቀት መጋለጥ ሁኔታ ድካም፣ እንዲሁም ደረቅ፣ ሞቃት ቆዳ፣ የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰቱ እንደ ድካም እና የሙቀት መጨናነቅ የመሳሰሉ ከባድ ምልክቶችን ያስከትላል፡፡ ሌሎች ምልክቶች በታችኛው እግሮች ላይ እብጠት፣ አንገት ላይ የሙቀት ሽፍታ፣ ቁርጠት፣ ራስ ምታት፣ ብስጭት፣ ግዴለሽነት እና ድክመት ናቸው፡፡ ሙቀት ከባድ ድርቀት፣ በአንጎል ውስጥ የደም ፍሰት መዛባት እና የደም መርጋት አስተዋጽኦ አደጋዎች ሊያስከትል ይችላል፡፡ እንደ አዛውንቶች እና ህጻናት ያሉ በየእለቱ መድሃኒት የሚወስዱ ሥር የሰደዱ በሽታዎች ያለባቸው ሰዎች በሙቀት ማዕበል ወቅት ለችግር እና ለሞት የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The stories they leak are sometimes completely made up.
የሚያሾልኳቸው መረጃዎች አንዳንዴ ሙሉ ለሙሉ ፈጠራ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
And David took the head of the Philistine, and brought it to Jerusalem; but he put his armour in his tent.
ዳዊትም የፍልስጥኤማዊውን ራስ ይዞ ወደ ኢየሩሳሌም አመጣው፤ ጋሻ ጦሩን ግን በድንኳኑ ውስጥ አኖረው።
eng_Latn
amh_Ethi
Even sports teams and political parties have started turning to audio branding.
የስፖርት ቡድኖች እና የፖለቲካ ፓርቲዎችም ጭምር ወደ ድምጽ ማስታወቂያዎች መዞር ጀምረዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Zedekiah the king said to Jeremiah, I am afraid of the Jews who are fallen away to the Chaldeans, lest they deliver me into their hand, and they mock me.
ንጉሡም ሴዴቅያስ ኤርምያስን። ወደ ከለዳውያን በኰበለሉት በአይሁድ እጅ አሳልፈው ይሰጡኛል እነርሱም ያፌዙብኛል ብዬ እፈራለሁ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
You masters, treat your slaves in a righteous and fair way, knowing that you also have a Master in heaven.
ጌቶች ሆይ፣ እናንተም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ በመገንዘብ ባሪያዎቻችሁን በጽድቅና በፍትሕ አስተዳድሯቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
In golf, the final round of The Open Championship is played at the Old Course at St Andrews in Scotland with Zach Johnson winning a four hole playoff with Marc Leishman and Louis Oosthuizen. ,
በጎልፍ ፣ የመጨረሻው ዙር ኦፕን ሻምፒዮና በስኮትላንድ ሴንት አንድሪውስ ውስጥ በኦልድ ኮርስ ላይ ዛክ ጆንሰን፣ ማርክ ሌሽማን እና ሉዊስ ኦውቱዚየንን በአራት ቀዳዳ ለማሸነፍ ይጫወታል።
eng_Latn
amh_Ethi
Yes, I gave you my full attention, but there was no one who convinced Job, or who answered his words, among you.
እንዲሁም ልብ አደረግሁ፤ እነሆም፥ በእናንተ መካከል ኢዮብን ያስረዳ፥ ወይም ለቃሉ የመለሰ የለም።
eng_Latn
amh_Ethi
people who are not distracted by trade or commerce from the remembrance of God and the observance of prayer and the payment of the zakat -- fearing a Day when hearts and eyes will be convulsed ,
አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና ዓይኖች በእርሱ የሚገላበጡበትን ቀን የሚፈሩ የኾኑ ሰዎች ( ያጠሩታል ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
So when he arrived in Galʚi¡lee, the Gal¡i¡leʚans welcomed him, because they had seen all the things he did in Jerusalem at the festival, for they too had gone to the festival.
ገሊላ በደረሰ ጊዜም የገሊላ ሰዎች በጥሩ ሁኔታ ተቀበሉት፤ ምክንያቱም በኢየሩሳሌም በበዓሉ ላይ ተገኝተው በዚያ ያከናወናቸውን ነገሮች ሁሉ አይተው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
He said : This is the parting between thee and me ! I will announce unto thee the interpretation of that thou couldst not bear with patience .
( ኸድር ) አለ « ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
He then removed the foreign gods and the idol image from the house of Jehovah and all the altars that he had built in the mountain of the house of Jehovah and in Jerusalem, and he had them thrown outside the city.
ከዚያም ባዕዳን አማልክቱንና የጣዖቱን ምስል ከይሖዋ ቤት አስወገደ፤ ደግሞም በይሖዋ ቤት ተራራ ላይና በኢየሩሳሌም የሠራቸውን መሠዊያዎች ሁሉ አፍርሶ ከከተማዋ ውጭ እንዲጣሉ አደረገ።
eng_Latn
amh_Ethi
One of the sons of Joiʚa¡da the son of E¡liʚa¡shib the high priest had become a son-in-law of San¡balʚlat the Horʚo¡nite. So I drove him away from me.
ከሊቀ ካህናቱ ከኤልያሺብ ልጅ ከዮያዳ ወንዶች ልጆች መካከል አንዱ የሆሮናዊው የሳንባላጥ አማች ሆኖ ነበር። በመሆኑም ከአጠገቤ አባረርኩት።
eng_Latn
amh_Ethi
Do we then make void the law through faith? God forbid: yea, we establish the law.
እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ።
eng_Latn
amh_Ethi
Since in most countries nurses and midwives form the bulk of the clinical health workforce, developing and strengthening human resources for health means recognizing that nursing and midwifery services play a vital role in improving health service delivery.
በአብዛኛዎቹ አገሮች ነርሶች እና አዋላጆች የክሊኒካዊ የጤና ሠራተኞችን ብዛት የሚይዙ በመሆናቸው ለጤና የሰው ኃይል ማጐልበት እና ማጠናከር ማለት የነርሶች እና የአዋላጅ አገልግሎቶች የጤና አገልግሎት አቅርቦትን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ መገንዘብ ማለት ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
And this is the blessing, wherewith Moses the man of God blessed the children of Israel before his death.
የእግዚአብሔር ሰው ሙሴ ሳይሞት የእስራኤልን ልጆች የባረከባት በረከት ይህች ናት።
eng_Latn
amh_Ethi
Mauritania just outlawed slavery two yrs ago smh
ማውሪታንያ ከሁለት ኣመታት በፊት ባርነትን በህግ ከለከለች ዳሩ
eng_Latn
amh_Ethi
" Then taste you My Torment and My Warnings . "
« ቅጣቴንና ማስጠንቀቂያዎቼንም ቅመሱ » ( ተባሉ ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Behold, you are beautiful, my beloved, yes, pleasant; and our couch is verdant. Lover
ውዴ ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ውብ ነህ፥ መልከ መልካምም ነህ፤ አልጋችንም ለምለም ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Yahweh spoke to Moses in the wilderness of Sinai, saying,
እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ተናገረው።
eng_Latn
amh_Ethi
Were it not for a predetermined decree from God, an awful punishment would have afflicted you for what you have taken.
ከአላህ ያለፈ ፍርድ ባልነበረ ኖሮ በወሰዳችሁት (ቤዛ) ከባድ ቅጣት በነካችሁ ነበር፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
At this Me·phibʹo·sheth said to the king: “Let him take it all, now that my lord the king has come to his house in peace.”
በዚህ ጊዜ ሜፊቦስቴ ንጉሡን “ጌታዬ ንጉሡ ወደ ቤቱ እንኳን በሰላም ተመለሰ እንጂ እሱ ሁሉንም ይውሰደው” አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
And the LORD sold them into the hand of Jabin king of Canaan, that reigned in Hazor; the captain of whose host was Sisera, which dwelt in Harosheth of the Gentiles.
እግዚአብሔርም በአሶር በነገሠው በከነዓን ንጉሥ በኢያቢስ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ የሠራዊቱም አለቃ በአሕዛብ አሪሶት የተቀመጠው ሲሣራ ነበረ።
eng_Latn
amh_Ethi
The path of righteousness leads to life;Along its pathway there is no death.
የጽድቅ ጎዳና ወደ ሕይወት ይመራል፤በጎዳናው ላይ ሞት የለም።
eng_Latn
amh_Ethi
The screen of the entrance of the courtyard was woven of blue thread, purple wool, scarlet material, and fine twisted linen. It was 20 cubits long and 5 cubits high, the same height as the hanging curtains of the courtyard.
የግቢው መግቢያ መከለያ ከሰማያዊ ክር፣ ከሐምራዊ ሱፍ፣ ከደማቅ ቀይ ማግ እንዲሁም በቀጭኑ ከተፈተለ ጥሩ የበፍታ ድር ተሸምኖ የተሠራ ነበር። ርዝመቱ 20 ክንድ ሲሆን ከፍታው ደግሞ ልክ እንደ ግቢው መጋረጃዎች 5 ክንድ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
The chieftain of the paternal house of the families of Me¡rarʚi was Zuʚri¡el the son of Abʚi¡ha¡il. They were encamped on the north side of the tabernacle.
የሜራሪ ቤተሰቦች የአባቶች ቤት አለቃ የአቢሃይል ልጅ ጹሪኤል ነበር። እነሱም ከማደሪያ ድንኳኑ በስተ ሰሜን በኩል ሰፍረው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
The king of Israel answered: “Tell him, ‘The one who puts on his armor should not boast about himself like one who takes it off.’”
የእስራኤልም ንጉሥ መልሶ “ቤንሃዳድን እንዲህ በሉት፦ ‘ለጦርነት እየታጠቀ ያለ ሰው ጦርነቱን ድል አድርጎ ትጥቁን እንደሚፈታ ሰው መደንፋት የለበትም’” አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
These were the families of the sons of Gad, and their registered ones were 40,500.
የጋድ ልጆች ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ፤ ከእነሱም መካከል የተመዘገቡት 40,500 ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
He put the golden altar in the Tent of Meeting before the veil;
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው የወርቁን መሠዊያ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ በመጋረጃው ፊት አኖረ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Two people are killed and three wounded in a shooting in Sacramento during the New Year's Eve celebrations.
በሳክራሜንቶ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ክብረ በዓል ላይ የተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሁለት ሰዎችን ሲገድል ሦስቱን አቁስሏል።
eng_Latn
amh_Ethi
The regional administrative council may issue regulation for the implementation of this proclamation.
ይ ህ ን ን አ ዋ ጅ ለ ማ ስ ፈ ፀ ም የ ክ ል ሉ መንግሥት መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ሊያወጣ ይችላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
So pardon them , and pray for their forgiveness , and take counsel from them in matters of importance . And when you are resolved on a course of action place your trust in Allah ; surely Allah loves those who put their trust ( in Him ) .
ከአላህም በኾነች ችሮታ ለዘብክላቸው ፡ ፡ ዐመለ መጥፎ ልበ ደረቅም በኾንክ ኖሮ ከዙሪያህ በተበተኑ ነበር ፡ ፡ ከእነርሱም ይቅር በል ፡ ፡ ለእነርሱም ምሕረትን ለምንላቸው ፡ ፡ በነገሩም ሁሉ አማክራቸው ፡ ፡ ቁርጥ ሐሳብም ባደረግህ ጊዜ በአላህ ላይ ተመካ ፡ ፡ አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Despite that, the solid foundation of God remains standing, having this seal, “Jehovah knows those who belong to him,” and, “Let everyone calling on the name of Jehovah renounce unrighteousness.”
ይሁን እንጂ “ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል” እንዲሁም “የይሖዋን ስም የሚጠራ ሁሉ ከክፋት ይራቅ” የሚል ማኅተም ያለበት ጠንካራው የአምላክ መሠረት ጸንቶ ይኖራል።
eng_Latn
amh_Ethi
Of the 500 laboratory machines planned to be installed nationally, 50 were installed
በአገር አቀፍ ደረጃ ለማሟላት ከታቀደው 500 የላቦራቶሪ ማሽኖች ውስጥ የ50ዎቹ ተከላ ተከናወነ
eng_Latn
amh_Ethi
From that standpoint, the Scriptural qualifications for Christian elders remind us of how much Jehovah truly cares for us.
ከእነዚህ ነጥቦች አንጻር፣ ክርስቲያን ሽማግሌዎች እንዲያሟሉ የሚጠበቁባቸው ቅዱስ ጽሑፋዊ ብቃቶች መኖራቸው ይሖዋ ምን ያህል በጥልቅ እንደሚያስብልን እንድንገነዘብ ያደርገናል።
eng_Latn
amh_Ethi
Elijah said to her, "Don't be afraid. Go and do as you have said; but make me of it a little cake first, and bring it out to me, and afterward make some for you and for your son.
ኤልያስም አላት። አትፍሪ፤ ይልቅስ ሄደሽ እንዳልሺው አድርጊ፤ አስቀድመሽ ግን ከዱቄቱ ለእኔ ታናሽ እንጎቻ አድርገሽ አምጭልኝ፥ ከዚያም በኋላ ለአንቺና ለልጅሽ አድርጊ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Je¡hiʚel, Az¡a¡ziʚah, Naʚhath, Asʚa¡hel, Jerʚi¡moth, Joʚza¡bad, Eʚli¡el, Is¡ma¡chiʚah, Maʚhath, and Be¡naiʚah were commissioners assisting Con¡a¡niʚah and his brother Shimʚe¡i, by the order of King Hez¡e¡kiʚah, and Az¡a¡riʚah was supervisor of the house of the true God.
የሂኤል፣ አዛዝያ፣ ናሃት፣ አሳሄል፣ የሪሞት፣ ዮዛባድ፣ ኤሊዔል፣ ይስማክያ፣ ማሃት እና በናያህ በንጉሥ ሕዝቅያስ ትእዛዝ ኮናንያን እና ወንድሙን ሺምአይን የሚረዱ ሹሞች ነበሩ፤ አዛርያስም የእውነተኛው አምላክ ቤት ተቆጣጣሪ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
This applies not only to associating with unbelieving wrongdoers but also to associating with those who claim to worship Jehovah but who deliberately violate his laws.
ይህም ሲባል መጥፎ ድርጊት የሚፈጽሙ የማያምኑ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ ይሖዋን እናመልካለን እያሉ ሆን ብለው ሕጎቹን የሚጥሱ ሰዎችም ጓደኞቻችን መሆን የለባቸውም ማለት ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
They would also never suggest to others that these too have been anointed and should start partaking; rather, they would humbly acknowledge that it is Jehovah who does the calling of anointed ones.
ከዚህም በተጨማሪ ለማንም ሰው፣ በመንፈስ እንደተቀባና ከምሳሌያዊው ቂጣና የወይን ጠጅ መውሰድ እንደሚገባው የሚገልጽ ሐሳብ ፈጽሞ አይሰነዝሩም፤ ከዚህ ይልቅ ቅቡዓንን የሚጠራው ይሖዋ እንደሆነ በትሕትና አምነው ይቀበላሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then if it becomes known that they both have been guilty of a sin , two others shall stand up in their place from among those who have a claim against them , the two nearest in kin ; so they two should swear by Allah : Certainly our testimony is truer than the testimony of those two , and we have not exceeded the limit , for then most surely we should be of the unjust .
እነርሱም ኃጢአትን ( በውሸት መስክረው ) የተገቡ መኾናቸው ቢታወቅ ከእነዚያ ( ለሟቹ ) ቅርቦች በመኾን ( ውርስ ) ከተገባቸው የኾኑ ሁለት ሌሎች ሰዎች በስፍራቸው ( በምስክሮች ስፍራ ) ይቆሙና « ምስክርነታችን ከእነሱ ምስክርነት ይልቅ እውነት ነው ወሰንም አላለፍንም ያን ጊዜ እኛ ከበዳዮች ነን » ሲሉ በአላህ ይምላሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Her gates have sunk down into the earth. He has destroyed and broken her bars. Her king and her princes are among the nations. There is no law; even her prophets find no vision from Jehovah.
በሮቿ ወደ መሬት ሰጠሙ። መቀርቀሪያዎቿን አስወገደ፤ ደግሞም ሰባበረ። ንጉሥዋና መኳንንቷ በብሔራት መካከል ናቸው። ሕግ የለም፤ ነቢያቷም እንኳ ከይሖዋ የተገለጠላቸው ራእይ የለም።
eng_Latn
amh_Ethi
This was the inheritance of the tribe of AshĘšer by their families. These were the cities and their settlements.
የአሴር ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነው። ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
So Moses and Aaron were brought back to Pharʹaoh, and he said to them: “Go, serve Jehovah your God. But just who will be going?”
በመሆኑም ሙሴና አሮን ወደ ፈርዖን ተመልሰው እንዲመጡ ተደረገ፤ እሱም “ሂዱ፤ አምላካችሁን ይሖዋን አገልግሉ። ይሁንና የሚሄዱት እነማን ናቸው?” አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Shall retains penal and civil responsibilities;
የወንጀል እና የፍትሐብሔር ኃላፊነት ይኖረዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
You will be hated by all men for my name's sake, but he who endures to the end, the same will be saved.
በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
eng_Latn
amh_Ethi
I write you these things about those who are trying to mislead you.
እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ሊያሳስቷችሁ ከሚሞክሩት ሰዎች የተነሳ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
A man sets off homemade black powder explosive in Beijing Capital International Airport, injuring himself. No one else was hurt in the explosion.
አንድ ግለሰብ በቤጂንግ አለማቀፍ የአየር ማረፊያ ላይ ቤት በተዘጋጀ የጥቁር ዱቄት ፈንጅን በማፈንዳቱ እራሱን ጎድቷል። በፍንዳታው ሌላ ማንም ሰው አለመጎዳቱ ታውቋል።
eng_Latn
amh_Ethi
The one who had believed said, “O my people, I fear for you the like of the day of the confederates.
ያም ያመነው ሰው አለ «እኔ በናንተ ላይ የአሕዛቦቹን ቀን ብጤ እፈራላችኋለሁ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
For there stood by me this night the angel of God, whose I am, and whom I serve,
የእርሱ የምሆንና ደግሞ የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና፥ እርሱም።
eng_Latn
amh_Ethi
Whether We show you some of what We have promised them, or We cause you to die—your duty is to inform, and Ours is the reckoning.
የዚያንም ያስፈራራናቸውን ከፊሉን ብናሳይህ (መልካም ነው)፡፡ ወይም ብንገድልህ (ወቀሳ የለብህም)፡፡ በአንተ ላይ ያለብህ ማድረስ ብቻ ነው፡፡ ምርመራውም በኛ ላይ ነው፡፤
eng_Latn
amh_Ethi
Power to Issue Regulation
ደንብ የማውጣት ሥልጣን
eng_Latn
amh_Ethi
Providing for honest things, not only in the sight of the Lord, but also in the sight of men.
በጌታ ፊት ብቻ ያይደለ ነገር ግን በሰው ፊት ደግሞ መልካም የሆነውን እናስባለንና።
eng_Latn
amh_Ethi
Conditions in Which Client Lodged Accusation
ተጎጂው የቅሬታ ማመልከቻ የሚያቀርብበት ሁኔታ
eng_Latn
amh_Ethi
If you wish to edit your SIM and other mobile preferences, please visit System Settings .
እርስዎ ማረም ከ ፈለጉ የ ሲም እና ሌላ ተንቀሳቃሽ ምርጫዎች: እባክዎን ይህን ይጎብኙ System Settings .
eng_Latn
amh_Ethi
You are good, and do good. Teach me your statutes.
አቤቱ፥ አንተ ቸር ነህ፥ በቸርነትህም ሥርዓትህን አስተምረኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
(For he had commanded the unclean spirit to come out of the man. For oftentimes it had caught him and he was kept bound with chains and in fetters; and he brake the bands, and was driven of the devil into the wilderness.)
ርኵሱን መንፈስ ከሰውዬው እንዲወጣ ያዘው ነበርና። ብዙ ዘመንም ይዞት ነበርና፥ በሰንሰለትና በእግር ብረትም ታስሮ ይጠበቅ ነበር፤ እስራቱንም ሰብሮ በጋኔኑ ወደ ምድረ በዳ ይነዳ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
And of the priests: the sons of Ha¡baiʚah, the sons of Hakʚkoz, the sons of Bar¡zilʚlai, who took a wife from the daughters of Bar¡zilʚlai the Gilʚe¡ad¡ite and was called by their name.
ከካህናቱም መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ የሃባያ ወንዶች ልጆች፣ የሃቆጽ ወንዶች ልጆች እንዲሁም ከጊልያዳዊው ከቤርዜሊ ሴቶች ልጆች መካከል አንዷን ያገባውና በስማቸው የተጠራው የቤርዜሊ ወንዶች ልጆች።
eng_Latn
amh_Ethi
However, the magic-practicing priests did the same thing by their secret arts, and they too made the frogs come up over the land of Egypt.
ይሁን እንጂ አስማተኞቹ ካህናትም በሚስጥራዊ ጥበባቸው ተመሳሳይ ነገር ፈጸሙ፤ እነሱም እንቁራሪቶች በግብፅ ምድር ላይ እንዲወጡ አደረጉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then, while all the people were listening, he said to his disciples:
ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ እየሰሙት ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦
eng_Latn
amh_Ethi
Surely pure religion is for Allah only . And those who choose protecting friends beside Him ( say ) : We worship them only that they may bring us near unto Allah .
ንቁ ! ፍጹም ጥሩ የኾነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ ( ጣዖታትን ) ረዳቶች የያዙት « ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም » ( ይላሉ ) ፡ ፡ አላህ በዚያ እነርሱ በእርሱ በሚለያዩበት ነገር በመካከላቸው ይፈርዳል ፡ ፡ አላህ እርሱ ውሸታም ከሓዲ የኾነን ሰው አያቀናም ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
I think this may be the Book of the Dead.
ይህ የሙታን መጽሐፍ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
But I determined this with myself, that I would not come again to you in heaviness.
ነገር ግን ዳግመኛ በኀዘን ወደ እናንተ እንዳልመጣ ስለ እኔ ቆረጥሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
And as for the wall, it belonged to two orphaned boys in the town. Beneath it was a treasure that belonged to them. Their father was a righteous man. Your Lord wanted them to reach their maturity, and then extract their treasure—as a mercy from your Lord. I did not do it of my own accord. This is the interpretation of what you were unable to endure.”
«ግድግዳውማ በከተማይቱ ውስጥ የነበሩ የሁለት የቲሞች ወጣቶች ነበር፡፡ በሥሩም ለእነርሱ የኾነ (የተቀበረ) ድልብ ነበረ፡፡ አባታቸውም መልካም ሰው ነበር፡፡ ጌታህም ለአካለ መጠን እንዲደርሱና ከጌታህ ችሮታ ድልባቸውን እንዲያወጡ ፈቀደ፡፡ በፈቃዴም አልሠራሁትም፡፡ ይህ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልከው ነገር ፍች ነው» (አለው)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
before your own wickedness was exposed. Now the daughters of Syria and her neighbors reproach you, and the daughters of the Phi¡lisʚtines, those all around you, treat you with scorn.
ይህም የሆነው ክፋትሽ ከመጋለጡ በፊት ነበር። አሁን ግን የሶርያ ሴቶች ልጆችና ጎረቤቶቿ በአንቺ ላይ ነቀፋ ይሰነዝራሉ፤ እንዲሁም የፍልስጤማውያን ሴቶች ልጆች፣ በዙሪያሽም ያሉ ሁሉ በንቀት ያዩሻል።
eng_Latn
amh_Ethi
"to consummate this curse."
"ይህን እርግማን ለማጥፋት."
eng_Latn
amh_Ethi
They fear their Lord above them, and they do what they are commanded.
ጌታቸውን ከበላያቸው ሲኾን ይፈሩታል፡፡ የታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
So Moses called Mishʹa·el and El·zaʹphan, the sons of Uzʹzi·el, Aaron’s uncle, and said to them: “Come here, carry your brothers from in front of the holy place to a place outside the camp.”
ሙሴም የአሮን አጎት የዑዚኤል ልጆች የሆኑትን ሚሳኤልንና ኤሊጻፋንን ጠርቶ “ኑ፣ ወንድሞቻችሁን ከቅዱሱ ስፍራ ፊት ለፊት አንስታችሁ ከሰፈሩ ውጭ ወዳለው ቦታ አውጧቸው” አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Joseph also went up from Galilee, out of the city of Nazareth, into Judea, to the city of David, which is called Bethlehem, because he was of the house and family of David;
ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።
eng_Latn
amh_Ethi
Set up users and passwords
ተጠቃሚዎችንና ማለፊያ ቃላትን ሰይም
eng_Latn
amh_Ethi
At COP-28, which will also feature a dedicated Health Day within the Conference of Parties, this historic occasion will underscore the importance of incorporating public health priorities into climate discussions.
በሲኦፒ-28፣ በፓርቲዎች ኮንፈረንስ ውስጥም የተለየ የጤና ቀን በሚያቀርበው፣ ይህ ታሪካዊ አጋጣሚ የህዝብ ጤና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በአየር ንብረት ውይይቶች ውስጥ የማካተትን አስፈላጊነት ያጎላል።
eng_Latn
amh_Ethi
So he produced for them a calf—a mere body which lowed. And they said, “This is your god, and the god of Moses, but he has forgotten.”
ለእነሱም አካል የኾነ ጥጃን ለእርሱ መጓጎር ያለውን አወጣላቸው፡፡ (ተከታዮቹ) «ይህ አምላካችሁ የሙሳም አምላክ ነው ግን ረሳው» አሉም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Where a member of the Board could not fulfill his responsibilities effectively; was consecutively absent from a meeting more than three times or was absent for or more than five times in one fiscal year, the Authority submits a proposal for his dismissal to the organ that assigned him.
ባለስልጣኑ ማንኛውም የቦርድ አባል ሥራውን በብቃት መወጣት ካልቻለ፣ ያለበቂ ምክንያት በተከታታይ ከሦስት ጊዜ በላይ ወይም በአንድ የበጀት አመት ውስጥ ለአምስት ጊዜና ከዛ በላይ ከስብሰባ የቀረ እንደሆነ ለመደበው አካል ከአባልነት እንዲነሣ ሃሳብ ያቀርባል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Je·hoiʹa·kim was 25 years old when he became king, and he reigned for 11 years in Jerusalem. His mother’s name was Ze·biʹdah the daughter of Pe·daiʹah from Ruʹmah.
ኢዮዓቄም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ11 ዓመት ገዛ። እናቱ ዘቢዳ ትባል ነበር፤ እሷም የሩማ ሰው የሆነው የፐዳያህ ልጅ ነበረች።
eng_Latn
amh_Ethi
In an exclusive interview with ENA, Ambassador Ulusoy said, Turkish foreign direct investment in Ethiopia has continued to increase.
አምባሳደር ኡሉሶይ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በኢትዮጵያ የቱርክ ቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት መጨመር ቀጥሏል ብሏል።
eng_Latn
amh_Ethi
Look! I would flee far away. I would lodge in the wilderness. (Selah)
እነሆ፣ ወደ ሩቅ ቦታ በበረርኩ፣ በምድረ በዳም በቆየሁ ነበር። (ሴላ)
eng_Latn
amh_Ethi
No playlists found
ምንም የ ማጫወቻ ዝርዝር አልተገኘም
eng_Latn
amh_Ethi
Europe take 10-6 lead into Ryder Cup final day
አውሮጳ 10-6 በሆነ ውጤት እስከ ራይደር ዋንጫ ፍጻሜ ቀን መርቷል
eng_Latn
amh_Ethi
Open with another app
በሌላ መተግበሪያ መክፈቻ
eng_Latn
amh_Ethi
More than half of child deaths are due to conditions that could be easily prevented or treated given access to health care and improvements to their quality of life.
ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ህጻናት የሚሞቱት በቀላሉ መካለክል ወይም ሊታከሙ በሚችሉ ሁኔታዎች የጤና እንክብካቤ እና የኑሮ ደረጃ ጥራት መሻሻል ምክንያት ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
It was so, when Elisha the man of God heard that the king of Israel had torn his clothes, that he sent to the king, saying, "Why have you torn your clothes? Let him come now to me, and he shall know that there is a prophet in Israel."
የእግዚአብሔርም ሰው ኤልሳዕ የእስራኤል ንጉሥ ልብሱን እንደ ቀደደ በሰማ ጊዜ። ልብስህን ለምን ቀደድህ? ወደ እኔ ይምጣ፥ በእስራኤልም ዘንድ ነቢይ እንዳለ ያውቃል ብሎ ወደ ንጉሡ ላከ።
eng_Latn
amh_Ethi
protecting citizens’ rights of producing private property, use and transfer through legal means and thereby supporting the justice system and ensuring the rule of law;
የዜጎችን የግል ንብረት የማፍራት፣ የመጠቀም እና በሕጋዊ መንገድ የማስተላለፍ መብቶችን በማስከበር የፍትሕ ሥርዓቱን በማገዝ የሕግ የበላይነትን ማስጠበቅ፤
eng_Latn
amh_Ethi
How often they rebelled against him in the wildernessAnd made him feel hurt in the desert!
በምድረ በዳ ስንት ጊዜ በእሱ ላይ ዓመፁ!በበረሃ ሳሉም ብዙ ጊዜ ስሜቱን ጎዱት!
eng_Latn
amh_Ethi
Due to the high number of people who remain undiagnosed or untreated, combined with the areas with remaining active transmission, put an estimated 75 million people at risk of infection.
ባለው ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር በዓለም ጤና ድርጅት ያልተመረመረ ወይም ሕክምና ያልተሰጠው በመሆኑ መደበኛ ስርጭት ካለባቸው አካባቢዎች ጋር ተዳምሮ 75 ሚሊዮን የሚገመቱ ሰዎች ለበሽታው ተጋላጭ ሆነዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Moses rose up and went to Dathan and Abiram; and the elders of Israel followed him.
ሙሴም ተነሥቶ ወደ ዳታንና ወደ አቤሮን ሄደ፤ የእስራኤልም ሽማግሌዎች ተከተሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
As the tension between China and Japan over the disputed Diaoyu Islands (also known as the Senkaku Islands) has elevated, large scale anti-Japan protests have taken place all over China in more than 80 cities over the weekend.
በቻይና እና በጃፓን መካከል የዲያኦዩ (ወይም በሌላ ስሙ ሰንካኩ) ደሴት ባለቤትነት ይገባኛል ሲያይል፣ በቻይና ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ከ80 በላይ በሚሆኑ ከተሞች መጠነ ሰፊ ፀረ-ጃፓን ሰልፎች ተካሂደዋልል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Families and fans of the artist, government officials, religious leaders and thousands of Ethiopians from the capital and several places of the country have attended the funeral service at the historical cathedral.
የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና አድናቂዎች ፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት ፣ የሃይማኖት መሪዎች እና ከሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከመዲናዋ እና ከተለያዩ የአገሪቱ ቦታዎች በቀብር ሥነ ሥርዓቱ ላይ በታሪካዊው ካቴድራል ተገኝተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi