text
stringlengths
0
200
በአራጣ ብድር የተከሰሱት አቶ ከበደ ተሠራ ራሳቸው በንብ ባንክ ላይ ከፍ ያለ የአክስዮን ድርሻ ያላቸው ባለሐብት ናቸው፡፡
ለሲዳማ ቡና እና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በግራ እና ቀኝ መስመር ተከላካይ ተጫዋችነቱ የሚታወቀው አብዱልከሪም መሀመድ ለኢትዮጵያ ቡና መፈረሙን ከኢትዮጵያ ቡና የደረሰን መረጃ አመለከተ። ሐምሌ 15, 2007
አድገዋል፤ በልጽገዋል የሚባሉት አገራትም ከራሳቸው ታሪክ አልፈው መላውን የሰው ልጅ ታሪክ በሥነ ጥበባቸው፣ በፊልሞቻቸው፣ በሥነ ጽሑፎቻቸውና ቲያትሮቻቸው በመጠበብ የሰውን ልጅ ይመረምራሉ። ለታሪክም ትልቅ ቦታ በመስጠት የአሁኑን ዘመን ካለፈው ዘመን አንፃር ይመረምራሉ፣ ወደፊትም ያለውን አርቀው ያዩበታል፣ ያሳዩበታል።
ለዚህም ይረዳቸው ዘንድ በታሪክ ትልቅ ሥፍራ ያላቸውን ግለሰቦች የተለያየ ማንነታቸው ይተነትናሉ፣ ይመደረካሉ፣ ይተውናሉ። በኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ላይ የተሠሩ ቲያትሮችና ፊልሞችን ብዛትና ዓይነት ማየት ለዚህ በቂ ማሳያ ነው። በአገራችን አንድ ሰው ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ብቻ በሦስት የተለያዩ ደራሲያንና ወቅቶች፣ በ
ሦስት ቲያትር፣ በአራት እሳቸውን ሆነው የተወኑ ተዋንያን ተሠርተው እናገኛልን። ከዚህም በላይ ለሳቸውም ሆነ ለሌሎች የታሪክ ባለቤቶች በሁሉም የጥበብ ዘርፎች ብዙ ሊሠራላቸው በተገባ ነበር።
ትል የተቃኘ ሞተርስ 80ZYJ02 - ቻይና Zibo Chuanqiang ሞተር
34፤ በሐናንያ፥ በሐጾር፥ በራማ፥ በጊቴም፥ በሐዲድ፥
«እርቀ ሰላም ምናልባት ይቻል ይሆናል ። ሆኖም ከዩክሬን ጋር አንድ ላይ በነበርንበት ጊዜ እንኳን ሰው እንዳልሆንን ባሪያዎች እያሉ ነበር የሚጠሩን ። እናም ጦርነቱ ሲያበቃ ምን ሊሆን ይችላል ?»
ሴት ቦክሰኞች ብዙም ባልተለመደባት ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ጉለሌና ኮልፌ አካባቢ ብዙ ሴቶች እነመስከረምን እያዩ ቤተሰቦቻቸውን እንድታግባባላቸው ይለምኗታል ። እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች እርሷንም በኃሳብ ወደ ኋላ ይመልሷታል።
ስለዚህም የሰው ልጅ የራሱን ደረጃ አውቆ ከራሱ ጋር መታረቅ ይኖርበታል። በዚህ የተነሳ ከሰው ልጅ የደስተኝነት እጦት ዋነኛ ምክንያቶች አንዱ ራሱን አለማግኘቱና በሕብረተሰቡ ውስጥ ቦታው የት እንደሆነ አለማወቁ ነው። በመሆኑም ማንነቱን፣ሚናውን ስፍራውንና ምን ማበርከት እንደሚችል አያውቅም።
ሴቶቻች እና ሕጻናት ልጆቻቸውን ወደ ጎንደርና ሌሎች አካባቢዎች እየሸሹ ነው። ህወሃቶች ህዝቡን ለመጨረስ ከፍተኛ የዘር ማጻዳት ለመፈጸም የተዘጋጁ ነው የሚመስሉት።
ኮሌስትሮል ብዙ ጊዜ ምንም ዓይነት ምልክቶችን ሳያሳዩ በድንገት ከሚከሰቱ ህመሞች መካከል የሚመደብ ነው።በመሆኑም አንድ ሰው የኮሌስትሮል መጠኑ ከፍተኛ፣ ዝቅተኛ አልያም አናሳ መሆኑን የሚያውቀው የህክምና ምርመራ በተለይም የኮሌስትሮል ምርመራን ማድረግ ከቻለ ብቻ ነው። የሚለው መረጃው በተለይም ዕድሜ ከ 20 ዓመት በላ
ይ ሲሆን በየአምስት ዓመቱ መደበኛ የኮሌስትሮል ምርመራን በማድረግ በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ይጠቁማል።
ለሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ለሙስናና ለሌብነት ይቅርታ አይደረግም፡፡ እነ ህወሓትና ሌሎችም እኮ ኤፈርትን የመሳሰሉ ድርጅቶች ፈጥረው፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሃብትን በእጅ አዙር ወደ እነሱ እንዲዞር ሲያደርጉ ነው የኖሩት፡፡ ያ ማለት እነዚያ ሃብቶች፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሃብቶች ናቸውና፣ ለባለቤቱ መመለስ አለባቸው። ይሄ ሳይሆን
ህግ ተከበረ ማለት አይቻልም፡፡ እነዚህ ሃብቶች ወደ ኢትዮጵያ ህዝብ መመለስ አለባቸው፡፡ ለዚህ ደግሞ በቂ የህግ ድጋፍ አለ፡፡ የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ፣ ወደ ህዝብ ይመለሳሉ ይላል፡፡ ይሄን ለምን ማድረግ አይቻልም። በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣ በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት ይቅር
ታና ምህረት አያሰጥም። የሀገር ሃብት ዘረፋም እንደዚሁ ነው፡፡ ከዚህ አንፃር፣ በይቅርታ ታልፏል የሚለው መከራከሪያ የሚያስኬድ አይመስለኝም፡፡
''አልችልም'' አልኩት። ወደ ኃላው ደገፍ አለ። ለምን እፎይታ እንደተሰማው ግራ ተጋባሁ። ቀጠለና :
የሆነ ሲወራ ባለጌ የሚያስብል ጣፋጭ sex አደረግን።
ተመራማሪዎች በአካባቢው እና በሆስፒታሉ መግቢያዎች መካከል በናይትሮጅን ዳይኦክሳይድ እና በ PM10 (ጥቃቅን ንጥረነገሮች) መካከል ያሉ ጥቃቅን ግንኙነቶችን ለመለየት ወደ ኤላ ቤት በቅርበት ይጠቀማሉ.
በስፖርታዊ ጨዋነት ዙርያ የሚያተኩረው የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው
“የመስቀል ቀን የሰራኸኝ ማለቴ...... ያፈርኩት ትዝ ብሎኝ ነው”
ሆቴል ምርጥ መታጠቢያ ተስማሚ አቅራቢ, ጥንታዊ ናስ መታጠቢያ ቧንቧ አቅራቢ
ክፍል እንዳስታወቀው ከሆነ Eutelsat @ 8 West(ከናይል ጋር ባንድ ላይ የሚገባው ማለት ነው) ሳተላይት ላይ
· ይህንን ሃሳብ ለመሰንዘር እንድትመረጥ እና እንድትናገር ያደረገህ መለስ ነው፤
ቅርጫት ኳስ / የዞን አምስት የቅርጫት ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ተጀመረ
18 ጢሞቴዎስ ስለ እነዚህ ሁኔታዎች እንዲሁም ስለ ጳውሎስ ጽናት በደንብ ያውቅ ነበር። ጢሞቴዎስ የተመለከተው ነገር በጥልቅ ነክቶት መሆን አለበት። ጳውሎስ ልስጥራን ሲጎበኝ ጢሞቴዎስ “በልስጥራና በኢቆንዮን ባሉ ወንድሞች ዘንድ በመልካም ምግባሩ የተመሠከረለት” ምሳሌ የሚሆን ክርስቲያን ሆኖ ነበር። (ሥራ 16:
30 ዜና የቀጥታ ስርጭት.. – Ethiopian TV :
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ በነጻ / Proxad ወደ ጣቢያው የመዳረስ ችግር?
የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የፓርላማ ንግግር ሙሉ ቪዲዮ
በድር ምርጥ የመስመር ላይ የተንቀሳቃሽ የቁማር ቮልት ኤስኤምኤስ ምርጫ, ምርጥ ማስተዋወቂያዎችን!
የአገዳ ምርታማነትን ያሳደጉ በርካታ የምርምር ሥራዎችም የተከናወኑ ሲሆን፣ የጊዜያዊ ግድብ (ኮፈር ዳም) እና የውሃ መቀልበሻ (ዊር)፣ የሰፋፊ መስኖ መሰረተ ልማት አውታሮች፣ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች፣ የቤቶች እና የግዙፍ አዳዲስ ፋብሪካዎች ግንባታ እንዲሁም የመሬት ዝግጅት ሥራዎች በስፋት ተካሂደዋል፡፡ ልማቱን ተከት
ሎም አነስተኛ ከተሞችና በርካታ መንደሮች ተመስርተዋል፡፡
ሰንሰለት ድራማ ተዋናይት እራሷን አገለለች _ Senselet Drama cast change _ Tadias Addis with Seifu Fantahun.
በለስ ፡ ጐመራ ፡ ወይኑም ፡ አበበ
ስለዚህ በዚህ በደብረዘይት ሰንበት ጌታችን”እነሆ አስቀድሜ ነገርኳችሁ” (ማቴ 24፡25) ይላል፡፡ የክርስትና ሕይወት የሚያስከትለውን ውጊያ አይተናል፤ ክርስቲያን መሆን የሚያስከፍለውን ዋጋ አውቀናል፤ የምንሸከመውን መስቀል ሽራፊ ተመልክተናል፤ የምናገኘውንም ድል አውቀናል ስለዚህ መወሰን አለብን! ክርስቲያን ነኝ ወይም
ክርስቲያን አይደለሁም! መኃል ሰፋሪ መሆን የለም፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስላደረገው የሕይወት ምርጫ ሲናገር “ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ” (ገላ ፡ 20) እያለ ለገላትያ ክርስቲያኖች ምሥክርነቱን ይሰጣል፡፡ የመስቀሉ ኑሮ ምን እንደሚመስል ሲናገር“እኔም አሁን ህያው ሆኜ አልኖርም፣ ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አ
ሁንም በስጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው” (ገላ 2፡20) ይላል፡፡ ክርስትያን መሆን በክርስቶስ ከክርስቶስ ጋር መኖር ማለት ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ክርስትና የኑሮ ዘይቤ ሲናገር “እኔ ባለሁበት አገልጋዬም በዚያ ይኖራል” (ዮሐ 1
2፡26) ይላል፡፡ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ በአብ ቀኝ አለ፡፡ እሱ ባለድል ሆኖ ከነሙሉ ክብ በአባቱ ዘንድ አለ፡፡ የእያንዳንዱ ክርስትያን ድል ይህ ነው፡፡ በዚህ ድል በክርስቶስ ኢየሱስ ተመርጠናል፡፡ ነገር ግን ይህ ድል ምን አይነት ድል ነው?
<< ኣቦና ኣነ'ውን እኳ ተስፋ ቆሪጸ ኔረ እየ።>>
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ከእንግሊዝ ከሩሲያ የምትሻለው በቀን በአደባባይ ሰው ሰለሚገደልባት ነው ብለዋል።
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከመራሄ መንግስት ሰባስቲያን ጋር ከተወያዩ በኋላ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል – Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አቴንስ አየር ማረፊያ እንደደረስን፥ ስልኬን አብርቼ ከዋይ-ፋይ ጋር ተገናኘሁ። ወዲያው ራሄል ደውላ፥ የምይዘውን አውቶቢስ ቁጥር አስታውሳኝ መንገዴን ቀጠልኩ። በነገረችኝ መሰረት ለ1 ሰዓት ገደማ በአውቶቢስ ተጉዤ፥ ታክሲዎች ወደቆሙበት ልሻገር ስል፥ ሸምገል ያሉ ሰው “Hi! Welcome Ethiopian” ብለውኝ እጃቸ
ውን ለሰላምታ ዘረጉልኝ።
በቂሊንጦ ቃጠሎ ምክንያት ተከሰው የነበሩትን ጨምሮ የ62 ተከሳሾች ክስ ተቋረጠ
20. ርዕዮት ዓለሙ (ጋዜጠኛ እና መምህርት) - በ2003 ሰኔ ወር ላይ ተይዛ ማዕከላዊ ገባች። በነኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብር ወንጀል ከተከሰሱት አምስት ሰዎች አንዷ ናት። ከፍተኛ ፍቤት የ14ዓመት ፍርድ ከበየነባት በኋላ ይግባኝ ብላ ክሶች ተሰርዘውላት ቅጣቱ ወደ 5ዓመት ዝቅ አለላት። በደንቡ መሠረት በአመክሮ ጥ
ቅምት ወር 2007 ላይ መለቀቅ ሲገባት፤ በጥፋቷ መፀፀቷን አምና ካልፈረመች አመክሮ አይሰጥሽም ተባለች። የማላምንበት ነገር ላይ አልፈርምም በማለትም ያለአመክሮ ፍርዷን ለመጨረስ ወሰነች። ባልተጠበቀ እና ባልታሰበ ወቅት ከአራት ዓመት እስር በኋላ ሐምሌ 1፣ 2007 ከእስር ተለቀቀች። የመጨረሻዎቹን ሁለት የእስር ዓመታ
ት አምስት የእሷን ሁኔታ የሚከታተሉ እስረኞች ያሉበት ብቻ በቅጣት ቤት ውስጥ ነበር ያሳለፈችው፤ ከእናት እና አባቷ ውጪም በማንም እንዳትጎበኝ ተከልክላ ነበር። በእስር ሆና ‹የኢሕአዴግ ቀይ እሰክብሪቶ› የሚል የቀድሞ ጽሑፎቿ ስብስብ ታትሞላታል፡፡
2822 ፳፰፻፳፪ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ሀያ ሁለት
አንተ ወደ መተግበሪያዎች ቀላል መዳረሻ ለማግኘት ከፈለጉ እርስዎ ብቻ ተወዳጆች ውስጥ አኖሩአቸው ይችላሉ እቆጥራለሁ.
አላህ እንደውም ለሌለው ጨምረህ ስጥ እንጂ ያንተ ያልሆነውን አትንካ ይላል...ይሄ ታዲያ እስልምና ነው ትያለሽ...?? እነዚህን አረቦችን አትመኚ ባጠቃላይ ከሳውዲ የሚመጣን ምንም ነገር አትመኚ!!! አንድ ነገር ብቻ መካ ውስጥ ታሪካዊ ቦታ አለ ተብሏል:
“ሰሜን ኮሪያ በያዘችው ዛቻና ማስፈራራት ከቀጠለች ፒዮንግያንግ የምትባል አገር አትኖርም” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትዊተር አማካኝነት ያስተላለፉትን መልዕክት ዋቢ ያደረጉት የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ናቸው።
ኣብ ሰሚናር ዝተላዕሉ ኣገደስቲ ነጥብታት- (1) ኣውራጃዊ፡ ፖለቲካዊ፡ ሃይማኖታዊ ምጉጅጃላት፡ (2) ኣድህቦና ኣረዳዳእና ኣብ ክንዲ ኣብ ቀንዲ ጉዳያት፡ ኣብ ተርእዮታትን ፍጻሜታትን ተሓጺሩ ይትርፍ ምህላዉ፡ (3) ናይ ሓበሬታ ኣዘረጋጋሓ (ብደረጃ ኮሎራዶ) ድኽመት ምህላዉ፡ (4) ዕለት ኣኼባታት ጊዜያቱ ዘይቀያየርን
ቀጻልን ዘይምዃኑ፡ (5) ናይ ተግባረ-ስራሕ ፕላን ዘይምህላው ... ናብ ሓደ ከምጻኣናን ከዕሰለናን ኣይከኣለን ... ዝብሉ ጉዳያት ብቀጻሊ ብዝዓመቖ ደረጃ ክዝትዮሎም ከፈጽሞምን ተሳማሚዑ ።
ለምሳሌ፣ ከላይ በቁጥር ሁለት (አንቀጽ 15) የተናገረው የሰፈሩን ሰው ጠቅሎ ስለሚጠላ ነው? ልጅቷን ስለማይወዳት ነው? ልጅቷስ በእርግጥ ሁለት የግራ ጫማ አምጥታ ነው ወይስ ሊተርባት ፈልጎ? ከልጅቷ ጋር ቀደም ሲል በመንገድ ላይ ተሰዳድበው ይሆን? ወዘተ የመሳሰሉትን ጥያቄዎች እንድናነሳ እንገደዳለን። ታዲያ በአስኮ
ታሪክ አሳዛኝነት (በትረካው ውስጥ) ተገፋፍተን ለእሱ የሚያዳላ መደምደሚያ ላይ መድረስም የለብንም።
ባጠቃላይ ቤተ ክርስቲያናችን ከጥንት ጀምሮ ከአጽራረ ቤተ ክርስቲያን የሚቃጣባትን ፈተናዎችን እየተቋቋመች በአበው ሊቃነ ጳጳሳት ጥበቃና ተጋድሎ ድል የምታደርግ መሆኗ ይታወቃል፡፡ የዚህች ቤተ ክርስቲያን እንደራሴ የሆናችሁ አበው ሊቃነ ጳጳሳትም ከላይ ነጥብ በነጥብ የተዘረዘሩት ጥያቄዎች መልስ ትሰጡናላችሁ ብለን ተስፋ
ስለምናደርግ ይህንን አቤቱታ ስናቀርብ በደስታ ነው፡፡ ነገር ግን ጥያቄያችን መልስ እስኪያገኝ ድረስ ምዕመናን ተሰብስበን በአካል ሲኖዶሱን ለማናገር እንደምንወጣም ከወዲሁ እንገልጻለን ፡፡
“የሰው ልጅ ከባዱን ጥላቻን ከተማረ፤ ቀላሉን ፍቅርንም መማር ይችላል….. “
የሃይማኖት ተቋማት፣ በውስጣቸው የተሰገሰገውን የሌብነት ድር በመበጣጠስ የሞራል አስተማሪነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ያስገነዘቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከእንግዲህ መንግሥታቸው በተቋማቱ ውስጥ የሚፈጸምን ዘረፋና ሌብነት በቸልታ እንደማያልፈው አስጠነቀቁ፡፡
ሰው ላይ ጥቁር ቀለም ያለው ንድፍ ባለው ጫፍ ላይ የ Lighthouse ንጣተ ጥቁር ላይ እንዲኖር ይወዳል. ይሄ ውብ መልክ የሚይዝ መልክ ይሰጣል
ዓለም አቀፍ ፀረ የሞት ቅጣት ቀን እና ጋምቢያ
መንግስት የግል ተቋማት ሰራተኞችን የጡረታ ገንዘብ ወደራሱ ካዝና ማዛወር የፈለገው ለምን ይሆን? ሰሞኑን አዲሱን የግል ተቋማት ሰራተኞችን ጡረታ ረቂቅ አዋጅ ተከትሎ ገንዘባችን ሊወሰድብን ይችላል ብለው የስጉ ስራተኞች ገንዘባቸውን ከባንክ እያወጡ ነው። ሌሎች አሰሪዎቻቸውን
ኣቶ ተስፋ ድራር ኣብ 1981 ዓ.ም ናብ ኣሜሪካ መጺኡ፡ ኣብ ዩኒቨርሲቲ ሚኖሶታ ኣብ ዝምሃረሉ ዝነበረ እዋን፡ ካብ ዓዲ 10 ኪሎ ጣፍ ኣምጺኡ ከምዝዘረአን ሓደ ኩንታል ከም ዘእተወን ይገልጽ።
ከአንተ በላይ ላሉት ታላላቆጭ እግዚአብሄር መቼም የስራቸውን ይስጣቸው እነሱ 50 ላይ ቆመው አንተን አላሳልፍ በማለታቸ
ኣብ ትሕቲ ገረብ ዘጽለሉ ስደተኛታት ኣብ ከተማ ኣቴንስ, ግሪክ መጋቢት 1,2016
የህ.ወ.ሓ.ት.ወያኔ መሪዎች አሁን በስልጣን ያሉ ፤ ከድርጅቱ የተባረሩ መሪዎች ጨምሮ ሁሉ፤ ያ የተፈጥሮ ባህሪያቸው የሆነው ቅጥ አልባ ውሸት ትልቁ መሳሪያቸው ፤ተጠቅመው ፤በየሄዱበት በተሰበሰቡበት በህዝብ ፊት አይናቸው በጨው አጥበው የሚዋሹት ፤ህ.ወ.ሓ.ት. በኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ፍትሕ ለማምጣት ለ17 ዓመታት ከደርግ
ጋር የነበረው ውጊያ ፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች መስዋእትነት ከፍለዋል ፤እያሉ የውሸት ጡሩምባቸው ሲነፉ እስከ አሁን ድረስ ይደመጣሉ ።በሃገራችን አንድ ተረት አለ ፤ ፥ይህም ‹፤” ደሮን ሲያታልልዋት በመጫኛ አልዋት”ወደ ሚል ተረት ተረት ፤ ያመጣናል ፤በመሰረቱ ህ.ወ.ሓ.ት. ፀረ ኢትዮጵያና ህዝብዋ እን
ጂ ወዳጅ አይደለም ። ኢትዮጵያ በነሱ አጠራር ደግም የአበሻ ሃገር ብለው የሚጠርዋት ትግሉ ከመጀመራቸውና ትግሉም እንደ ጀመሩ ፤የጠላት ሃገር ብለው ፈርጀዋታል ፤ኢትዮጵያ የጠላት ሃገር ከሆነች ወያኔዎች ለምን ብለው መስዋእትነት ይከፍላሉ ? ወያኔ ለኢትዮጵያ ብሎ አንዲት የደም ጠብታ አልከፈለም አላየንም ፤ማን ይናገር
የነበረ ነውና ፤ እንግዲህ እውነታው ይህ ነው ።ህ.ወ.ሓ.ት. ባውጣውና በሚከተለው ፖሊሴ (ፕሮግራሙ )ተከትሎ ፤ ኢትዮጵያ ህልውናዋን ሉአላዊነትዋን ለማፍረስና ለመናድ ፤ ህዝብዋን ጭምር ለክፉ መከራና ለማያባራ ችግር ዳረጋት እንጂ ፤ ህ.ወ.ሓ.ት. ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠረ ግንቦት ወር 1983 ዓ.ም. እንድ የኢርትራ
ጋዜጠኛ በ1ኛው ቀን ይህ ማለት ግንቦት 22 ቀን 1983 ዓ.ም የ90 አመቱ ዘራፊ ሌባ ሙሰኛ ስብሃት ነጋ ደሴ ከተማ ባንክ እና ሌሎች የገንዘብ ተቋሞች ሲዘርፍ አግኝቶት ፤አቦይ ስብሓት ኢትዮጵያ ተቆጣጠራቹሁ ምን ችግር ገጠማቹሁ ፤ውግያ ነበር ሌላም ካለ ይግለፁልኝ? በማለት ሲጠይቀው ፤ የሽማግሌው መልስ ፤ቅንጣት ታክ
ል ችግር አልገጠመንም ፤ዘው ብለን ገባን በቀላሉ ኢትዮጵያን ተቅጣጥረናል ፤ከመቀሌ ጀምሮ ታጋዮቻችን በአውቶቡስና ሸራ በተሸፈኑ መኪናዎች ነው ያጓኋዝነው ፤አንዲት የጥይት ተኩስ አልተሰማም ፤ሲለው ፤ጋዜጠኛ ቀበል አደረገና >» እሞ በለስ ቀኒዓትና እያ በሉኒ > ( እና በለሱ ቀናን ይበሉኝ ) በመጠጥ ሰስ የተኮማተረው
ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ፊቱ እያሸ ሄደ ።
ተላላፊ በሽታዎች ከሕመምተኞች ወደ ጤነኞች ሊተላለፉ የሚችሉ ሲሆን የማይተላለፉ በሽታዎች ደግሞ ከአንዱ ሰው ወደ ሌላው የማይተላለፉና የበሽታዎቹም መንስኤ ለየት ያለ ነው፡፡ ስለዚህ የትኞቹ በሽታዎች ተላላፊ እንዲሁም የትኞቹ የማይተላለፉ እንደሆኑ ለይቶ ማወቅ ሁኔታውን ለመቆጣጠር አስፈላጊ ነው፡፡
ከጥቅም ዉጪ የሆነ ሲም ካርድ ምትክ ብር 15 (ዋጋው ሊቀየር ይችላል) በመክፈል ከደንበኛ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል መውሰድ ይችላሉ፡፡
በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድንበር ግጭት የገዳ ስርዓት መፍትሔ ለምን አላመጣም? - BBC News አማርኛ
ለአብነት ያህል በዚሁ ክፍል አባ ጳውሎስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በነፍስዋም በሥጋዋም ንጽሕት (በሁለት ወገን ድንግል) የኾነችና በክርስቶስ የማዳን ሥራ ያልተለየች ብትኾንም ከውርስ ኀጢአት ግን ነጻ እንዳልነበረች የጻፉት የቅብጦችን ምንጭ ጠቅሰው ነው፡፡ አባ ጳውሎስ በጥናታቸው ምንጩን ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ
፡-
2 ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የተዘጋጀ ነው፥ አንተም ከዘላለም ነህ።
እነዚህ እንደተጠበቁ ሆነው የአገራችንን አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች ከፍተኛ ዋጋ ወደሚያስገኙ ምርቶች ለማሸጋገር ተፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ የማሟላት ጉዳይ በእቅዱ መሰረት ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ ይደረጋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ከሚያስገኙ የግብርና ምርቶች መካከል በአነስተኛው አርሶ አደር ማሳ የሚለሙ አበባ፣ አትክልትና
ፍራፍሬዎች፣ ደኖችና የእንስሳት ሃብታችን ልማት ዋናዎቹ ሲሆኑ፣ በዚህ ረገድ አገራችን ያላትን ድልብ አቅም በአፋጣኝና በብቁ ዝግጅት ወደማልማት እንሸጋገራለን፡፡ ከዚህ በመነሳት የግብርና ልማታችን በአንድ በኩል በቀላሉ ከፍተኛ የእሴት ጭማሪ ልናመጣባቸው በሚገባን መስኮች መረባረብን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የቀጣዩ የግብር
ና ዘርፍ እድገት አምጭ መስኮችን ለይቶ በበቂ ቅድመ ዝግጅት ወደማልማት መሸጋገርን በታሳቢነት የሚወስድ እንዲሆን ይደረጋል፡፡ በገጠር ከግብርና ልማታችን ጋር በማያያዝ ሊመጣ ከሚገባው እድገት፣ ዋናው ተጠቃሚ አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡ በተጨማሪም የእነዚህ ወገኖች የመሬት ተጠቃ
ሚነት ዋስትና ይበልጥ አስተማማኝ እንዲሆን ከማድረግ ጀምሮ፣ ለምርታቸው ተገቢውን ዋጋ አግኝተው ተጠቃሚነታቸው እንዲሰፋ የማድረግ ጉዳይ ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ይሆናል፡፡ በተለይ ደግሞ አይቀሬ ከሆነው የከተሞች መስፋፋት ጋር ተያይዞ፣ የገጠር መሬትን ለላቀ ጥቅም ለማዋል የሚደረግ እንቅስቃሴ የአርሶ አደሩንና የአርብቶ አ
ደሩን መሰረታዊና ታዳጊ ጥቅሞች አሳልፎ በማይሰጥ መንገድ እንደሚፈፀም ይረጋገጣል፡፡ በዚህ ረገድ ክፍተት ያለባቸውን ነባር ህጎችና አሰራሮች በማስተካከል፣ በአፈፃፀም የሚታዩ ስህተቶችን ታግሎ በማረም፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም አዳዲስ የህግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀትና ከሁሉ በላይ ደግሞ ተፈናቃይ አርሶ አደሮችንና አርብቶ አደ
ሮችን በሚያሳትፍ አኳኋን እንዲፈፀም ይደረጋል፡፡
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ አራት በኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ ዞን የአምቦ ከተማ የኦሮሞ ወጣቶችን በኦነግነት በመወንጀል ጥቅምት 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ክስ መሠረተባቸው፡፡
በዚህ ጽሁፍ መግቢያ “ጳጳስ መሆን አለመሆናቸውን፣ ስለ ግዛታቸው… ስለድንጋጤም ሐዘኔም ዝቅ ብዬ እነሣለሁ” ብዬ ነበር። አሁን እንዳነሣ ይፈቀድልኝ:
ቋሚ ፕሮግራም ይኑርህ። መጽሐፍ ቅዱስን አልፎ አልፎ ሳይሆን በቋሚነት የምታጠና ከሆነ ብዙ ጥቅም ታገኛለህ።​—⁠ኢያሱ 1:
6) በዚህም ምክንያት አምላክ ትእዛዙን ከጣሱ ሞት እንደሚጠብቃቸው በነገራቸው መሠረት ከጊዜ በኋላ ሞቱ። (ዘፍጥረት 3:
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሀገር በማመስ ላይ ያሉ ግለሰቦችን ያስጠነቀቁበት ንግግር - Kaliti Press
4፤ እንደ ንስር መጥቀህ ብትወጣ፥ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን፥ ከዚያ አወርድሃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።
እነርሱ እንደማይሆንላቸው ሲያውቁ የምቀኝነት ሤራቸውን ለእኛ አውርሰውን ሄዱ፡፡ እነርሱ አንድ ያረጉትን ዕድሜ ሰጥቶአቸው መግዛት ስላቃታቸው – እኛ አብሮነት እንዳይቻለን – ከፋፋይ ድንበርን አስምረውብን ሄዱ፡፡ የልዩነትን ግድግዳ ገንብተውብን ሄዱ፡፡
ማህበራት በ Azure ደመና ውስጥ መተግበሪያዎችን እንዴት ማሄድ እንዳለባቸው ይወቁ.
"ለፀረይራም ማመልከቻ የተረጋገጠ መመሪያ. መድሃኒቱ በአንድ የ 10-50 mg ውስጥ በአንድ መድሃኒት ይሰጣል. በተግባር ግን, የ dm-235 የስራ መጠን ቢያንስ ቢያንስ 30 mg በመወሰድ ላይ ነው. በአጠቃላይ, የማመልከቻውን ተሞክሮ ግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው ኖቶፒክስ ከሌሎች የውጭ ተጠቃሚዎች ጋር ሲወዳደ
ር አነስተኛ ነው. ስለዚህ ለአብዛኞቹ ""ካውንስሎች"" በጥንቃቄ ማዳመጥ አስፈላጊ ነው."
ጥቅም በሚያጋልጥ መልኩ ሊጠቀሙበት ስለሚችሉ ከፍተኛ ሥራ መስራትና ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።
ሌላው የ << የጨዋታዎች ዝርዝር >> ለሆኑ የዓሳ ሾርባ! በጣም ጣፋጭ እና ቀለል ያለ ምግብ በማብሰል. የወዳጆችዎ ጀግኖች ይሁኑ
መላልሰን እንዳስገነዘብነው ትንሳኤ ዘጉባኤ የክብር የሚሆነው ከዳግም ዘለዓለማዊ ሞት የዳኑ እንደሆነ ብቻ መሆኑ የሚካድ አይደለም፡፡ይህም ዳግም ሞት የሰው ከእግዚአብሔር መለየት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በመጽሐፈ አበው «ሞታ ለነፍስ ርኂቅ እም እግዚአብሔር ፤ የነፍስ ሞቷ ከእግዚአብሔር መለየቷ ነው፡፡» እንደተባለው ነው፡
፡
ግን ምን እንደተሸወድኩ ታውቃላችሁ ጥናት ሰዓት ላይ ስልኬን አለማጥፋቴ እንዴት ሰው አምስት ደቂቃ ሃሳቡን ሰብስቦ ማጥናት ያቅተዋል? ልማድ ሆኖብኝ መልክት ተላከ አልተላከ እያልኩ እጄ እንዴት ይላቀቅ ደሞ ከኔ ራቅ አድርጌ ባስቀምጠው ድምጹ ቂው….! ሲል አሁንም አላስችል ይለኝ እና እጄን ሰደድ አቤት አቤት ያየሁት መ
ከራ እኮ….