text
stringlengths
0
200
«አዎ፤ እብድም፦ ብቻ የፈለግኸውን በለኝ። ምን እየተብላላ እንደኾነ ግን አንድ ቀን ይገለጥልሃል።»
ኃይሌ ቤት (እንግዳ ማረፊያ) (Addis Ababa, Ethiopia)
እናንተ ሊቀያየር ምን እንደሚሰማሽ ላይ ተጽዕኖ እና አንድ የተወሰነ ክፍል ወይም ቅንብር ውስጥ ማሰብ መሆኑን ያውቃሉ? ለአብነት, በይዥ ምድር ቃና ቀለሞች በማሰኘት ነው; ቀይ በብርቱካን ያሉ ቀለሞች በማበርታት ሳሉ. የንግድ አንዳንድ ተፈላጊውን ምላሾች በማዘጋጀቱ ሥራ ቀለም ሕክምና በሙሉ ጊዜ መጠቀም. ስለ A በጣም
.
ታንዛኒያ በአገሪቱ ማዕከላዊ የፖለቲካ ካፒታል ዶዶሞ የምትባል የምስራቅ አፍሪካ ሀገር ናት. መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች) የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል መንገድ ስለሌለ ታንዛኒያ የዕለት ተዕለት ኑሮውን እና ልማቱን ለማሻሻል ቁልፍ ሚና አላቸው.
ገለልተኛ የሆነ አለም አቀፍ መብት መር የሲቪክ ንቅናቄ
ጓደኞች፣ ዘመድ-ወዳጅ ወገኖች ቀዳሚውን ኃላፊነት መሸከም ይጠበቅባቸዋል ብዬ አስባለሁ፡፡
‹‹…ባቡሩን (እስካሁንም)…በጣም በጭንቀት ነው የምንከታተለው፡፡ በመጀመሪያዎቹ ቀናት በተለይ በጣም ፈርተን ነበር፡፡ ከአሁን አሁን የሆነ ነገር እንሰማለን ብለን፡፡…›› (ሪፖርተር፣መስከረም 18፣2008)
ወፍራም የሳሙና አረፋ ይመስላል። የእግር ኳስ ዳኞች እንደ አንድ የመኪና ጥገና ባለሙያ ወገባቸው ላይ ይታጠቁታል። በእግር ኳስ ታሪክ ትልቅ ከሚባሉት […]
በሥራ ላይ የዝግጅት ውስጥ የ Android የስማርትፎን ይጠቀሙ.
ክቡር አምባሳደር፤ እባክዎ ይህንን የከፋ ነገር በአስቸኳይ ለማስቆም ይሞክሩ!
የሰማያዊ ፓርቲና የዘጠኙ ፓርቲዎች ጥምረት ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን ጨምሮ፣ በአምስት ፖሊስ ጣቢያዎች ታስረው የሰባት፣ አሥርና 14 ቀናት ጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው 84 እስረኞች በሁለቱ ቀናት ውስጥ የተፈቱ ሲሆን፣ ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ ለሰላማዊ ሠልፉ ወጥተው ታስረው የነበሩ ሰዎች ሁኔታቸው እየተጣራ
ኅዳር 28 እና 29 ቀን 2007 ዓ.ም. መፈታታቸውም ታውቋል፡፡
Amharic(i) 1 ወንድሞች ሆይ፥ ስለ ዘመናትና ስለ ወራት ምንም እንዲጻፍላችሁ አያስፈልጋችሁም፤
3. ውሉ ግብፅና ሱዳን በዚያ ጊዜ ሲጠቀሙበት የነበረውን ዓመታዊ የውኃ መጠን እንደተጠበቀ ያፀድቃል፡፡ ስለዚህም ግብፅ በዓመት 48 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ ልትጠቀም፣ ሱዳን በበኩሏ በዓመት ስድስት ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ልታስቀር በእንግሊዝ አፈራራሚነት ሁለቱም አገሮች ተስማምተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ባአስቸካይ ግዜ አዋጅ ላይ የሰጠው መግለጫ N° 2018/01 የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከተመሰረተ እ ኤ አ ከ 1998 ዓ ት ጀምሮ ላለፉት 20 ዓመታት ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመ ያለውን ሰቆቃ እና መከራ በመታገል ላይ ይገኛል። አርበኛው በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር
ውጭ የወያኔን ግፍና በደል ሲጋፈጥ እና ሲያጋልጥ ውሎ አድሯል። አርበኛው ወያኔ የሚፈጽማቸውን ኢትዮጵያውያንን […] Continue reading →
ከዚያ ጎን ለጎንም ሌሎች ተግባራትን ያከናውናሉ። ይኸውም የድለላ ሥራን ነው። «ስራን ለሰሪው እሾህን ላጣሪው» እንዲሉ ሁሉም በየመስኩ በሚሰማራበት ሙያ ውጤታማ ለመሆን መልፋቱ የተለመደ ነውና እርሳቸውም ስራቸውን ማከናወን ያለባቸው በቢሮ ብቻ ሳይሆን የራሳቸውን መተዳደሪያ በመፍጠር ነው። ይህ ደግሞ ጠቀሜታው ከእርሳቸ
ው አልፎ ለሌሎች ጭምር እንደሚሆን ያውቃሉ። የድለላ ሥራ ከሰዎች ጋር መግባባትን ይጠይቃል። ለራስ መታመንና ትዕግስትንም ይሻል። ይህም ብቻ አይደለም ሙያው ጥንቃቄና ብልሀት ካልታከለበት አንዳንዴ ለእንጀራ ብለው የሰሩት ሥራ ክስን አስከትሎ ተጠያቂ ሊያደርግ ይችላል። ቤተሰብንም እስከ ማሳጣት መድረሱ አይቀሬ ነው።
ትናንት ዘሐበሻ ድረገጽ ስጎበኝ፤ “አበሾች ካለ እኛ በስተቀር ሕዝባቸውን የሚያስተምርላቸው የራሳቸው ምሁር ስለሌላቸው “የአማራ ሚዲያዎች” ካለ እኛ አይሆንላቸውም”። ብናስተምራቸውም ሕዝቡ የሚገባው አይደለም፤ ደደብ ነው። ባስተማርኳቸው ቁጥር እንደውም ድድብናቸው እየባሳበቸው ሄዷል:
የመልካም ምኞት መግለጫ ለብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ ርዕሳነ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵ...
ችግሩ የዝግጅቱ ሁኔታ ብዙ ጉድለት የተመላበት ሆኖ መገኘቱ ላይ ነው። በውድድሩ መክፈቻ ዋዜማ የስፖርተኞች ማረፊያዎችን ይዞታ፣ ጸጥታን፣ ምግብንና በሽታን ወዘተ. በተመለከተ እንደገና ብዙ መወራቱና መተችቱ አልቀረም። አንዳንድ የብሪታኒያና የአውስትራሊያ ስፖርተኞችም ተሳትፏቸውን በመሰረዝ አገር መቅረቱን መርጠዋል። ወደ
ውድድሩ ሻገር እንበልና በዛሬው ዕለት ውድድር ለቀኑ በተመደቡት የወርቅ ሜዳሊያዎች ላይ መተኮሩ የሕንድን የዝና ጉድፈት ጥቂትም ቢሆን ችላ የሚያሰኝ ነው የሚመስለው።
♦ የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ #የኢሕአዴግን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሰላለፈውን ውሳኔ፣ ያወጣውን መግለጫ እና ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ ያቀረበውን የሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነት ጥሪ #ለመሻር ወይም #ለማሻሻል በመቀሌ ተሰባስበዋል።
የህዝብ ግንኙነት ም/ኃላፊ የሆኑት አቶ ዳንኤል ተፈራ ስለጉዳዩ ሲገልፁ ‹‹እኛ በህጋዊ መንገድ የምንንቀሳቀስ የፖለቲካ ፓርቲዎች ነን፡፡ የሃገራችን ጉዳይ ያሳስበናል፣ የህዝቡ ጉዳይ ያሳስበናል፣ የሉዓላዊነታችን ጉዳይ ያሳስበናል እንዲሁም የአቶ መለስ ድንገተኛ ሞትና ተከታዩ ጊዜ ያሳስበናል ስለዚህ ያወጣናቸው ዘገባዎች
አግባብነት ያላቸውና ወቅታዊ ነበሩ፡፡ አቶ መለስ መሞታቸውን እንደሰማንም የሃዘን መግለጫ በማውጣት የተሰማንን ሀዘን ገልጠናል፡፡ ከዚህ በላይ ግን የሚያሳስበን የሀገራችን ዱዳይ ነው›› በማለት ተናግረዋል፡፡
ከስራው አንድ አፍታ የማይዘናጋው፣ የሚያተርፍበት የመሰለውን የፖለቲካ ቁማር አጥብቆ በመያዝ የሚታወቀው ኢህአዴግ ለኦሮሚያ ክልል ከሃያ አምስት አመት በፊት የማለላትን በአዲስ አበባ ላይ የልዩ መብት ባለቤት የመሆን ቃል ለመፈፀም አዋጅ አውጥቻለሁ ሲል በገራገርነት ቃሉን ለማክበር አስቦ ብቻ አይመስልም፡፡እንደሚታወቀው
መንግስት ይህን ረቂቅ አዋጅ ያወጣው ፓርላማው ለእረፍት በሚዘጋበት ወቅት ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት በአዋጁ ዙሪያ ከህዝቡ የሚነሱ አስተያቶችን፣ የፖለቲከኞችን አሰላለፍ በማጤን ራሱን የፖለቲካ ትርፍ በሚያጋብስበት መስመር ለማሰለፍ ነገሮችን የማጤኛ ጊዜ ለማግኘት ይመስለኛል፡፡ይህን ይበልጥ የሚያስረዳው አቶ ለማ መ
ገርሳ ደግመው ደጋግመው አዋጁ ለውይይት ክፍት ነው እንጅ ያለቀለት አይደለም ሲሉ መሰንበታቸው ነው፡፡ በተጨማሪም መንግስት በቴሌቭዥኑ የአፈፃፀም አዋጁን ከማወጁ በፊት ቀደም ብሎ ባለቤቱ ያልታወቀ ዶክመንት በማህበረዊ ድህረገጾች እንዲከላወስ ሲደረግ፣ብዙ ሲያነጋግር መንግስት አለሁበትም የለሁበትምም ሳይል ድምጹን አጥፍቶ
የነገሮችን አካሄድ ሲከታተል ሰነበተ፡፡ከርሞ ከርሞ በቴሌቭዥኑ ያስነገረው አዋጅ የወጣበት ጊዜም እንዲሁ በድንገት የተደረገ አይመስለኝም፡፡ በዚሁ ጊዜ ትቂት የማይባሉ የኦሮሞ ብሄር ፖለቲከኞች ሰተት ብለው ወደ ወጥመዱ ውስጥ ሲገቡ በሰነዱ ውስጥ እጅግ የተገለለው፣እንደሌላ ሊቆጠር ምንም ያልቀረው የኢትዮጵያ ብሄርተኝት
አቀንቃኙ አካል ዝምታን መርጦ ከኢህአዴግ ጋር ካብ ለካብ መተያየቱን መረጠ፡፡አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ፖለቲካ አራማጆች ብቻ ሳይሆን ምሁራን ጭምር ባለቤቱ እንኳን በውል ባልታወቀ ሰነድ ዙሪያ አስደንጋጭ የክርክር ነጥቦች ያዘሉ ረዣዥ ክርክሮች አምጥተው ራሳቸውን ለግምት አደባባይ አሰጡ፡፡ምሁራን ተብየዎቹ በመገናኛ ብ
ዙሃን(በኦ.ኤም.ኤን እና በቪኦኤ) ቀርበው ሲወያዩ በጆሮየ የሰማኋቸውን እና የገረሙኝን ብቻ ላንሳ፡፡
በኢትዮጵያ የፓለቲካ ታሪክ የለውጥና የዘመናዊነት ማዕከል ሆኖ በማገልገል ላይ ያለው አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዝምታውን በመስበር በአሁኑ ሰዓት በመነቃነቅ ላይ ያገኛል። ከአራት ኪሎ ወደ ሽሮ ሜዳ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። በአካባቢው ከፍተኛ የሆነ የፌደራል ፓሊስና የመከላከያ ሰራዊት ይተራመሳል
። የነፃነት፣ የፍትህ፣ የእኩልነትና የአንድነት ችቦ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ተለኮሰ። ወያኔ የማይቀረውን የውርደት ካባ ሊከናነብ ሰዓቶች እየቸኮሉ ነው። ወያኔ ህዝብን በመናቅ በየከተሞች አስገድዶ በመሰብሰብ በሆዳም ካድሬዎቹ አማካኝነት የሚያደርገው የከረፋ ወሬ መላውን ኢትዮጵያዊ ለለውጥ እየቀሰቀሰው ነው።
ጀርመንኛ _ እንግሊዝኛ _ ፈረንሳይኛ _ ሩስያኛ _ ዓረብኛ _ ትግርኛ
3641 ፴፮፻፵፩ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ አርባ አንድ
እያለ ቀወጠው፡፡ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ አካባቢውን የፖሊስ ብረት ለበስ መኪና ወረረው፡፡ አንድ አየር ወለድ ፖሊስ ባጃጅ ከምታክል አገር- በቀል ሄሊኮፍተር በገመድ ሲወርድ ታየ፡፡ የፖሊስ አዛዡ ተገን ይዞ፤ ባሊ በሚያክል የድምጽ ማጉያ “ ባለመፈክሮች ተከባችኋል፡፡ እጃችሁን ወደ ላይ ሰቅላችሁ ውጡ” በማለት አስጠነቀቀ፡
፡
ፍክት ያለ የፊት ቆዳ እንዲኖረን የሚያደርግ ልዩ ውህድ
ኤሪካ በአርታኢነትና ጸሐፊ ነው, የተተገበረ ዴቨሎፕመንታል ሳይኮሎጂ ውስጥ አንድ MS ጋር አስተማሪ እና ልማታዊ ስፔሻሊስት. እሷ ትምህርት ቤት እና ቤተ መዘክር ቅንብሮች ውስጥ ወጣቶች ወደ በሚይዙ ከ ልጆችን ለማስተማር ባለፉት አሥር ዓመታት ውስጥ የተሻለ ክፍል አሳልፈዋል ነው. መቼ ነው እሷ በማስተማር አይደለም,
ኤሪካ መስመር ህትመቶች ድርድር ለ ቤተሰብ እና ግንኙነት ርእሶች ስለ መጻፍ ነው.
እንዴውም ከወደ አማራው ክልል ሙሉ ለሙሉ በመወለዴም ጭምር የራሰን ጉድ አውጥቼ ላሳይህም ጭምር ነው:
ሲዳማ ኔት ኮሌጅ የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ...
በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በተደረገው የመግባቢያ ስምምነት ሠነድ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ እና የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የአመራር አካላት ተገኝተዋል፡፡
4201 ፵፪፻፩ አራት ሺህ ሁለት መቶ አንድ
ፊታችንን ዘወር ስናደርግ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን በየአረቦቹ አገሮች የባርነት የስቃይ ኑሮ በመግፋት ላይ መሆናቸውን እናነባለን እንሰማለን:
«ባህረ ሃሳብ ስንል ካሌንደር ማለታችን ነዉ። ቁጥር ያለዉ ዘመን። የክርስትና የእስልምና እና የአይሁድ እምነት ተከታዮች ዘመንን ሲቆጥሩ በጨረቃ ይገናኛሉ። መሠረት አለዉ ይያያዛል። እና የኢትዮጵያ አቆጣጠር ስንል የሶስቱንም የአቆጣጠር ስልት ይይጣል። »
የፓትርያርክ ምርጫ ታሪክና አፈጻጸም በኮፕት ቤተ ክርስቲያን”
ጫንቃ ላይ ውረድ፡፡ ግን አንተ ምን ገዶህ ስትኖር በጠመንጃ ስትሞትም በጠመንጃ ፡፡ የቤተ
‹‹ ጎሽ…ደህና ሆንሽልኝ›› አለና ግንባሬን ሳም አድርጎኝ ወደ ሽንት ቤት ገባ።
የእንጨት ማሞቂያ መምረጫ የኮምፒዩተር የውጤት ደረጃን ለመያዝ በቂ ኃይል በመምረጥ ላይ ነው.
‹‹የአመራሩ ድራማ መቆም አለበት፡፡ ሆነን መገኘት መቻል አለብን፤›› ሲሉ ለምክር ቤቱ የገጠማቸውን ፈተና ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በሪፖርታቸው የወጪ ንግድ ዘርፉ (Export) ከዕቅዱ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ከመሆኑ ባሻገር ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አፈጻጸምም በታች መሆኑን አስረድተዋል፡፡
አውጤኪስ፦ አውጤኪስ የሚባል አንድ ወጣት ከፎቅ ላይ ወድቆ ሕይወቱ ባለፈበት ጊዜ ሐዋርያው ጳውሎስ አስነስቶታል።—የሐዋርያት ሥራ 20:
በተመሳሳይ ሁኔታ ላለፉት 18 ዓመታት በኤፍራታ ግድም ወረዳ ሲያከናውቸው የቆየውን የልማት ስራዎች ለህብረተሰቡና ለመንግስት አስረክቦ የሚወጣበት ፕሮግራም የጉብኝቱ አካል ነበር፡፡ አጣዬ በሚባል ሌላ ስሟ በስፋት የምትታወቀው የኤፍራታ ግድም ወረዳ ነዋሪዎች በዚህ ድርጅት በጤና፣ በትምህርት በመንገድ ስራና በመስኖ ልማት
የተሰሩላቸውን ስራዎች ተረክበው ቀጣይነት እንዲኖረው ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች፣ የማንበቢያ ተቋማትና የህፃናት መዋያዎች በድርጅቱ ከተሰሩ ስራዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ አካል ጉዳተኞች መማር የሚችሉበትን መንገድ በማመቻቸት ከ165 በላይ አካል ጉዳተኞች የተሻለ ትምህርት እን
ዲያገኙ መደረጉ በዚሁ የፕሮግራም ማጠናቀቂያና የርክክብ ስነ ስርዓት ላይ ተገልጿል፡፡ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አገኘሁ መርትሄ በዚሁ የርክክብ ስነ ስርዓት ላይ እንደገለፁት፤ ስፍራው በመንገድ፣ በትምህርትና በጤና ዘርፎች የነበሩበትን ችግር በመቅረፍ ላለፉት 18 ዓመታት ድርጅቱ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲያበረክ
ት ቆይቷል፡፡ በድርጅቱ የተጀመሩትን የልማት ስራዎችም ቀጣይነት እንዲኖረው የአካባቢው ማህበረሰብና መንግስት ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል ብለዋል፡፡
← የኢትዮጵያ መንግስት እስከ 25 ዓመት የሚያሳስር የኢንተርኔት አጠቃቀም ሕግ ሊያጸድቅ ነው (የሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ)
2 thoughts on “በውዝግብ የታሸገው የድሬዳዋ ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት ተከፍቷል፤ አገልግሎቱን በጊዜያዊ አመራር ቀጥሏል”
ነብሱ ጥረትህ በጣም አሪፍ ነው ...ነገር ግን በዘመኑ የሞዴሊንግ አካሄድ መልኬ ብቻ በቃኝ አይሰራም:
ዶክተር በላቸው መኩሪያ ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር 2010 ዓ.ም ነበር የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንን እንዲመሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የተሾሙት።
የላሊበላን ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ( አብን) የተሰጠ መግለጫ:
የIOS ሳይፈን መዳሰሻ መዳሰሻ ብቻ የሆነ መተግበሪያ ሲሆን ዳታውን የሚያዘዋውረው በሳይፈን መዳሰሻ ብቻ ሲሆን ነው። ይህም ሌሎች መተግበሪያዎችን (ለምሳሌ የFacebook ወይም የTwitter መተግበሪያዎችዎን) በሳይፈን ኔትወርክ አያዘዋውርም። ይህ ማለት ለምሳሌ የFacebook መለያዎን ሳይፈን ኔትወርክን ተጠቅመው
ለማግኘት ቢፈልጉ በሳይፈን IOS መዳሰሻ መተግበሪያ አማካኝነት ወደ Facebook ለመሄድ መተግበሪያችንን መጠቀም አለብዎት። የFacebook መተግበሪያውን የሚከፍቱ ከሆነ በሳይፈን ኔትወርክ ሳይሆን በWIFI ወይም በስልክዎ የዳታ ግንኙነትዎ አማካኝነት ይዘዋወራል።
ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር የምስጢር አገሩ ነች ይሉ ነበር መምህራችን:
‹አንበሳው› ማን ነው፤ ‹አህያውስ› የምን ምሳሌ?
ጣጥፈናል ተናግረናል ፡ ለማስረዳት ሞክረናል ፡ ከድጡ ወደ ማጡም እንዳይሆን መክረናል፡፡
በትክክለኛው ጊዜ በትክክለኛው ቦታ ላይ እንዳለን የምናውቅበት መንገድ
ባህርዳር ታህሳስ 30/2010 የመስኖ ልማት ተጠቃሚ መሆናቸው የነበረባቸውን የምግብ ክፍተት በማሟላት ኑሯቸውን ማሻሻል እንዳስቻላቸው በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር አስተያየታቸውን የሰጡ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡በተያዘው የበጋ ወቅት በብሄረሰብ አስተዳደሩ እስካሁን ከ82 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ገበያ ተኮር በሆነ ሰብል
ለምቷል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ከዚህ አንጻር ብዙ ጽፏል :
« ጠረጴዛ ቴኒስ በኦሮሚያ እና ንግድ ባንክ፤ ቼዝ ደግሞ በአቡጊዳ የበላይነት የተጠናቀቀበት ውድድር በውዝግብ የታጀበው ፌዴሬሽኑ ምርጫ በውዝግብ ተጠናቋል »
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከሚሊኒየም አዳራሽ ያስተላለፉት የአዲስ ዓመት ንግግር
አንዳንድ የአለማችን ታላላቅ ሰዎች ምንም እንኳን ያለውን በስልጣን ላይ ያለው ሀይል መገዳደራቸውን እያወቁ ነገር ግን ለሰው ልጅ ህልውና ሲሉ መስዋእትነትን በመክፈል በራሳቸው ላይ ስቃይን ፣ ሞትንና እስራትን ያመጣል ። ለዚህ አይነተኛ ምሳሌ የሚሆነው ለክርስቶስን ብንወስድ ምንም እንኳን አስተምህሮዎቹን በወቅቱ ስልጣን
ላይ የነበሩት ነገስታት ፣ እንዲሁም ሰዱቃውያንና ፈሪሳውያን እንደሚቃወሙትና እንደሚያጠፉት ያውቅ የነበረ ቢሆንም የሰውም ዘር ነፃ ለማውጣት ግን ተጋፍጧል ። ነገር ግን ይህ ነገር የሚሆነው ፣ ግላዊ ለሆነ ጥቅም ሳይሆን ፣ ለመላው የሰው ዘር ጠቃሚ ለሆነ አላማ ነው ። ሌሎቹም እንደ ጋንዲ ፣ ማርቲን ሉተር ፣ ማንዴላ
የመሳሰሉ ታላላቅ ሰዎች የወቅቱን ነባራዊ ሁኔታን የሚፈታተነውን ሀሳባቸውን በሚያቀርቡበት ወቅት ከባድ ተዋቃውሞን ፣ ጥላቻን ፣ እስራትን ብሎም ህይወታቸውን እስከማጣት ደርሰዋል ። ይህም ወደ ለሌሎች በጎ ኑሮን መኖር ሲሉ ፣ በራሳቸው ላይ አሉታዊ ድርጊቶችን ስበዋል ።
እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ።
በወያኔ መንደር ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሆኗል ። ሰሞኑን የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ ተሰብስቦ የነበረ ቢሆንም ባለፈው ማክሰኞ ያበቃውን የ5 ወር አዋጁን አስመልክቶ ምንም ነገር ሳይናገር ዝምታን መርጧል ። እንደ ሌሎች አገራት ከሆነ መንግስት ምንም አይነት መግለጫዎችን ካላወጣ አገሪቷ ወደቀድሞዋ ሁኔታ ትመለሳለች ማለት ሲሆ
ን ። በወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ግን ይህን የሚያሳይ ምንም አይነት ፍንጭ ሳይኖር አገሪቷ ያለ ህግ መመራት ከጀመረች ዛሬ 3ኛ ቀኗን ይዛለች ። በነገራችን ላይ ሰይጣኑ መለስ በሞተም ጊዜ አለ እየተባለ ለብዙ ቀናት ተቀምጧል ። እናም ዛሬም አዋጁን እንዳያነሱት ህዝቡን ፈርተው እንዳያራዝሙት ውድቀታቸውን ፈርተው አገሪቷ
ህግ አልባ አገር ከሆነች 3ኛ ቀኗ ተቆጥሯል ። በነገራችን ላይ ይህንን ከሚታየው ህግ አንፃር ልበል እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 26ዓመት ምንም አይነት ህግ ሳይኖር ህዝቡ በባህል በወግና በኃይማኖት እርስ በእርሱ ተማምኖ እና ተሳስቦ የሚኖርባት አገር ነች።
ሙዚቃ በየዘመኑ ጠንካራ የተግባቦት መሣሪያ ሆኖ አገልግሏል፡፡ ታዲያ ይኸው ጥበብ ከተለያዩ ቋንቋዎችና ባህሎች የተቀመረ ሲሆን፤ በዚህ ረገድ የበለጠ ጠንካራ ሚና ይጫወታል፡፡ ጃዝ የዚህ ሂደት ምሳሌ ነው፡፡ የጃዝ ሙዚቃ አነሳሱ ከደቡባዊ የአሜሪካ ክፍል ቢሆንም፤አመጣጡ ከአፍሪካ ነው፡፡ ጃዝ የአፍሪካና የአውሮፓ ሙዚቃዎች
ውህድ ነው፡፡
በዚሁ በመጀመሪያው አጋማሽ በ13ኛው ደቂቃ ላይ ሀዋሳ ከተማዎች በማራኪ ሁኔታ መስርተው የገቡትን ኳስ አይናለም አሳምነው በጥሩ አቋቋም ላይ ለነበረችው ትርሲት መገርሳ ብታቀብላትም ትርሲት ያገኘችውን ግልፅ የማግባት አጋጣሚ ሳትጠቀምበት ከቀረችው ሙከራ በስተቀር በሁለቱም ቡድኖች በኩል ይህ ነው የሚባል ግልፅ የማግባት
አጋጣሚዎችን አልነበሩም፡፡
7ኛ. አቶ አባይ ዘውዱ 4 ዓመት ከ2 ወር ፣በማለት የከፊተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬው እለት የቅጣት ውሳኔውን ሰጥቷል ።
– ሙስና የህብረተሰብ የእድገት መስኮችን ሁሉ ገቺና ወደፊት የማያራምድ ማነቆ ነው። ዕድገትን ሳይሆን ዝቅጠትን የሚያስከትል አደገኛ የህዝብና የሃገር ነቀርሳ ነው።
2. የተከበሩትን ዲ/ን አባይነህ ካሴን ፍጹም በማይመጥናቸው መልኩ ያጥላላቸዋል:
18 [አ.መ.ት] “የጠቢብ አንደበት . . . ፈውስን ያመጣል” ይላል። አዎን፣ የሚያበረታታና መንፈስን የሚያድስ ቃል የልብን ቁስል እንደሚጠግንና እንደሚፈውስ ዘይት ነው። እስቲ አንዳንድ ምሳሌዎችን እንመልከት።
በማዕከላዊ እስር ቤት በኤሌክትሪክ ገመድ መገረፍ፣
ቤተ ክርስቲያንን በፓትርያርክነት የሚመራ አባት ይቅርና በቅስና ደረጃ ካሉት ጀምሮ በተለያየ ደረጃ ያሉት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችና አባቶች በእውቀት ከሌላው ተሽለውና ልቀው መገኘት እንጂ አንሰው ወደ ኋላ መቅረትና ቤተ ክርስቲያንን ማሳፈርና ማስናቅ የለባቸውም፡፡ ከመንፈሳዊው ባሻገር በሳይንሱም በጣም የተማረ የነበ
ረ አንድ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ በአንድ የሳይንቲስቶች የጥናት ጉባኤ ላይ ተገኝቶ ንግግር ሲያደርግ “እስከ ግድግዳው ድረስ ከእናንተ ጋር እኩል እናያለን፣ ከዚያ ባሻገር ያለውንና እናንተ የማታዩትን ደግሞ እኛ ብቻ እናያለን” እንዳለው መናገር የሚችሉ አባቶች ያስፈልጋሉ፡፡ ሆኖም ግን ለቤተ ክርስቲያን
አባትነት ዋናው መለኪያ እንዲህ ያለው ዓለማዊ ጥበብና እውቀት አይደለም፡፡ ይህ ሲኖርና ከመንፈሳዊነት ላይ ሲደረብ በእጅጉ የሚጠቅም ሙሉ ጌጥ ይሆናል፡፡ ብቻውን ግን የትም አያደርስም፡፡
ግንቦት ፮ ፪፻፱ ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ
ከግዜዎ 3 ደቂቃ ብቻ ወስደው በአካባቢዎ ያሉትን የኮንግረስ ተወካይዎን ስልክ በመደወል H. Res 128 የተባለውን የህግ ረቂቅ እንዲደግፉ ግፊት ያድርጉ። –
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ለ2010 የሁለት ከተሞችና አካባቢያዊ ምርጫ ማከናወኛ ብቻ 389 ሚሊየን ብር በጀት ተያዘለት። በቀጣይ ዓመት የአዲስአበባ እና የድሬደዋ ከተሞች አስተዳደር ም/ቤቶች ምርጫ እንዲሁም አካባቢያዊ ምርጫ ማካሄጂያ የሚውል በጀት...
አንደኛ፤ የሚፈጠሩ አደጋዎች ተተንባይ እንደመሆናቸው፣ ምን ያህል የእርዳታ ክምችት አለን የሚለው ወሳኝ ነው፡፡ የአደጋ ማስተባበር የምንለው ከዚህ በኋላ የሚከተልና የተከማቸውን እህልና እርዳታ፣ ጤንነቱን ጠብቆ ወደየአካባቢው የማድረስ ጉዳይ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ሰዎች ከቀዬአቸው እንዳይሰደዱ፣ በየቦታው የእርዳታ ማቅረቢ
ያ ካምፖች ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡ በዚህ መንገድ እርዳታውን በተገቢው ማድረስ ይቻላል፡፡
የአደጋው መንስዔ ናይሮቢ ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ሲሆን በተለይ ደግሞ ለሕንፃው መፍረስ ምክንያት እንደሆነ የተነገረው አጠገቡ ያለ ወንዝ መሙላቱ ነው።
የአሁኗ ቱርክ በፈጠነ መልክ እየተለወጠች ነው፡ ወደ እስልምናው እየተመለሰች ነው፡ አምባገነን የፖሊስ አገር ለመሆን እየበቃች ነው፡ ነፃነት እየጠፋ ነው፡ መብት እየተረገጠ ነው፡ ገለልተኛ የሆኑ ጋዜጠኞች፡ ተቃዋሚዎች፡ በተለይ ክርስቲያኖች በየቀኑ በደል እየተፈጸመባቸው ነው።
ቲማቲም የመመገብ 10 የጤና በረከቶች - ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም