text
stringlengths
0
200
ይኼው ዛሬ የትግራይ ሕዝብ የተከተለውና ሲመካበት የነበረው ‘የፋሺስት ርዕዮት” ሲያዘግም የነበረው ተቃውሞ “በድንገት” ፈንድቶ አሁን የትግራይ ሕዝብ “መበታተንን” (አንቀጽ 39ኙን ሳንረሳ) እንደ ሁለተኛ አማራጭ ወደ መደገፍ ገብቷል። ዶ/ር አብይ ምንም ቢከፋንም ማስተካከል እና ምንም ቢመጣ ምርጫችን መደመር ነው ሲለ
ን ወያኔዎች እነ ደብረጽዮን እና የትግራይ ሕዝብ ደግሞ እኩል ካልሆንን እንበታተን፤ እያሉ መበታተንን በዕልልታ እና በጭብጨባ ሲያሽሞነሙኑት እያደመጥን ነው፡
በአራተኛው ሳምንት ላይ ይህ አሰቃቂ ሙከራ ሲታይ፥ ውሻው እንቅስቃሴ ማድረጉን ትቶ የታሰረበት ችካል አጠገብ መቀመጡ ታየ። በዚህ ጊዜ ምግቡን ለማግኘት የሚያደርገው ምንም አይነት ጥረት አልነበረም። በአምስተኛው ሳምንት ሰንሰለቱን ፈተውለት፥ ምግቡን ቀረብ አድርገው አስቀመጡት።
#EBC የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ በጅማ እየተካሄደ ያለው በኦህዴድ 9ኛ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር - 6 hours ago
ይብላኝላቸው ለእነሱ እንጂ ከወያኔ ውድቀት እና ሞት በኋላም አንድነቷን ጠብቃ ትቀጥላለች:
ይህ አካሄድ ሁለት ዓይነት ጉዳት ያመጣል፡፡ በመጀመርያ ፈጠራን ያጠፋል፡፡ ሰዎች እንደ ነዳይ ቋጠሮ ከዚህም ከዚያም ቃርመው፣ ገለባብጠው እና አገላብጠው፣ በሰው የጥበብ ሀብት የሚያድጉ ከሆነ ለምን ይፈጥራሉ? ለምንስ አዲስ ነገር ለማግኘት ይተጋሉ፡፡ አንዱን ከቦሌ አንዱን ከባሌ፣ አንዱን ከመቀሌ፣ሌላውን ከሞያሌ ገጣጥመ
ው፤ አዲስ ሥራ አስመስለው በማቅረብ ከለፋው በላይ የሚያገኙ ከሆነ ልፋት ለምናቸው?
• አንተም ጭምር በመታደል መንገድ ፍለጋ ላይ ነህ?
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በመግለጫው አያይዞም፥ ህዝቡ በፍትህ ስርዓቱ የሚያነሳቸውን ቅሬታዎች ለመፈታት የማያቋርጥ የአሰራር ስርዓትና የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ መልካም አስተዳደርና የሕግ የበላይነት እንዲሰፍን እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተለያዩ የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ለተወጣጡ ጋዜጠኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጡ፡፡* በማብራሪያው በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልሎች ድንበር አዋሳኝ አከካበባበቢ ባሉ ዞኖች ውስጥ በአንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረው ግጭት፣ በሙሰኞ
ች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ፣ የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳስሰዋል፡፡************************************************************************
ድርጊታችን GTA 4 ነጻነት ከተማ ወደር ኒው ዮርክ መሠረት ተደርጎ ሊወሰድ ነው በዚያው ከተማ ውስጥ ቦታ ይዞ. ሁልጊዜ እንደ የማፊያ እና የግል ጥቅም የሚሠራ ሰው ዋና ባህርይ, ከውጪው ዓለም ጋር መስተጋብር, የተለያዩ ተግባራት ለማከናወን አላቸው. አሁን ሁሉም ነገር እንኳ, ትልቅ የተሻለ እና ይበልጥ ትኩረት የሚስ
ብ ሆኗል.
አዲስ ምርጥ ነሽዳ ረመዷን ረመዷን በፉአድ ሙሃመድ ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ goo.gl/CQjQpW ለሌሎችም ያስተላልፉ
ከአህዛብ ወገን የሆንነው የጠላትን ተሸናፊነት ያስመሰከረ በሕዝብ ደረጃ በምድር ላይ አልተገኘም። ሌላው ቀርቶ በሃይማኖት ላይ የተመሰረቱ መንግሥታት እንኳን ለሕዝባቸው መንፈሳዊና ሥጋዊ ችግር መፍትሔ ለማምጣት ለዓለም እንደ ሞዴል ሲሆኑ አልታዩም።
አይሬስኪዩ የኮምፒውተር ሶሉሽን (ኮምፒውተር) (Addis Ababa, Ethiopia)
«እንደእዉነቱ ከሆነ እስካሁን ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ሥራቸዉን አልለቀቁም። ሌላዉ ቀርቶ በጀነራልነት ማዕረግ የሚገኙ መኮንኖችም መክዳታቸዉ አልተሰማም። ይህ ግን በመጪዉ ጥቂት ቀናት ሊቀየር ይችል ይሆናል። ከቅርብ ባለስልጣናት የበሽር አልአሰድ ጓደኛ የሆኑት ማናፍ ትላስ ሥራቸዉን ለቀዋል። የትላስ አባት
በሃፊዝ አልአሰድ ዘመነ ሥልጣን የመከላከያ ሚኒስትር ነበሩ። አሁን ትላስ ለአገዛዙ ጀርባቸዉን በመስጠት አዲስ መንግስት ለመመሥረት ፈቃደኝነታቸዉን ገልፀዋል። በኢራቅ የሶርያ አምባሳደር አቅጣጫቸዉን ቀይረዋል። አሁን በማዕከላዊ ሥልጣኑ አካባቢ ትልቅ የደህንነት ክፍተት አለ። ይህም ለአማፂያኑ ወቅቱን የስኬታቸዉ ተምሳሌ
ት ያደርገዋል።»
ከፍተኛ-ደረጃ አናባቢ ባህሪ የመስመር ላይ ታይነት እና የደንበኛ ተሳትፎን ያሻሽላል.
ሰሞኑን የተሰማው ዜና በህወሃት መንደር የሥርዓት መናጋትና የፖለቲካው ችግር ነጸብራቅ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። “ይህ ችግር እንደ ተስቦ ይዛመታል፤ ሲዛመት መቆሚያ አይኖረውም” የሚሉም አሉ። ሲያክሉም “ተስቦው ወደ መበላላት ሊያመራ ይችላል። ይህ ሊሆን ግድ ካለ ደግሞ እሽቅድድም ይጀመራል። እሽቅድድም ሲኖር ላለመቀ
ደም የፈሪ ዱላ አይነት ጨዋታ ይነሳል። የፈሪ ዱላ ክፉ ነው” በሌላ በኩል ደግሞ ሁሉንም ወገኖች አስተሳሰብ የሚያጣጥሉ […]
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ነው፡፡ ስርጭቱ በነጻ የሆነ አለማቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው፡፡ ሰፊ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ታስቦ ዝግጅቶቻችን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ዝግጅቶቻችን ድራማ ፣ አክሽን
፣ ሮማንስ ፣ እና ኮሜዲን የሚያካትቱ ሲሆን ፤
ያም ሆነ ይህ ስልጣኑ ከንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ህልፈት በኋላ ሙሉ በሙሉ በተፈሪ መኮንን እጅ ሲገባ እስከ ፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ድረስ ሀገሪቷ በአንፃራዊንነት የተረጋጋችና ሰላም ነበረች ። ጣሊያን ከወጣ በኋላም የመጀመሪያው ህገ – መንግስት የተረቀቀ ሲሆን ፣ ነገር ግን አንዳንድ ተቺዎች ህገ – መንግስቱ የንጉሰ ነ
ገስቱን ስልጣን ለማጠንከር ረዳ እንጂ ፣ ለህዝብ እሚሰጠው ይህ ነው እሚባል መብትና ተሰሚነት አልነበረም ተብሎ ይተቻል ። በዚሁ ህገ – መንግስት አየሩም ፣ መሬቱም፣ባህሩም ሁሉም የንጉሰ ነገስቱ ነው ብሎ ነው እሚነሳው ።
ምንስትር ወፃኢ ኢትዮዽያ ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም፣እቶም መራሕቲ ብርክት ዝበሉ ጉዳያት ኣልዒሎም ከምዝተዘራረቡ ገሊፆም።
ከምዕተ አመቱ የልማት እድገት እቅድ በአለም የሚታየዉን ድህነትና ርሃብ 50በመቶ መቀነስ፤ በሁሉም ስፍራ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ማዳረስ፤ የህፃናትን ሞትና ከወሊድ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የእናቶች ሞትን መቀነስ፤ የኤች አይቪ፤ የወባና የሌሎች በሽታዎችን ስርጭት መግታት ግንባር ቀደሞቹ ናቸዉ።
የመጀመርያው አጋማሽ ጨዋታው ሊጠናቅ ጥቂት ደቂቃ ሲቀረው 43ኛው ደቂቃ ላይ የዕለቱ ዳኛ ኳስ በእጅ ተነክቷል በሚል የሰጡትን የፍጹም ቅጣት ምት መኩርያ ደሱ በመምታት ወደ ጎልነት ቀይሮ ወልዋሎዎችን አቻ በማድረግ የመጀመርያው አገማሽ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
ታዋቂ አርቲስቶች እና ቤተሰቦቻቸው የባለቤቶቻቸው ሕይወት ይሔን ይመስላል:
August) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 8ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሐምሌ መጨረቫና የነሐሴ መጀመርያ ነው። ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከአውግስጦስ ቄሳር (Augustus Caesar) ነው።
ሲአይኤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ በ 2015 (ዘንድሮ) ዓለም ምን ልትመስል እንደምትችል ባለ 70
ሦስተኛው ምክንያት የማዕከላዊው የኢሕአዴግ አመራር መዳከም ነው፡፡ ከአቶ መለስ ሞት በኋላ ኢሕአዴግ ሐሳቦችን የሚያፈልቅና ችግሮችን በቶሎ የሚፈታ ግለሰባዊም ሆነ የቡድን አመራር ማግኘት እንደቸገረው ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ አሁን ያለንበት የፖለቲካ ቀውስ በአግባቡ ሳይፈታ ላለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ባህሪውን እየቀያየረ
መቀጠሉ ለዚህ ግልጽ ማሳያ ነው፡፡ ድርጅቱ ራሱ እንዳመነው ከላይኛው አመራር ጀምሮ በሙስና ኔትወርክ በተተበተቡና ከሕዝብ ጥቅም ይልቅ ለራሳቸው ጥቅም ቅድሚያ በሚሰጡ አመራሮች ተሞልቷል፡፡ ይኼንን ችግር ለመፍታት ከፍተኛው ኃላፊነት ያለባቸው የድርጅቱ ሊቀመንበርና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ችግሩን በምሬት ሲናገሩ መስማት፣ የች
ግሩን ጥልቀት ብቻ ሳይሆን ለመቆጣጠር ከባድ እንደሆነባቸው ማሳያ ይመስለኛል፡፡
ሶስቱን ደግሞ እስካሁን አልተረከባቸውም። ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ያስፈልጋታል :
ተስፋና ስጋት (1) ጆርጅ በክርስትና ላይ የሚያደርገውን ጥልቅ ንባብ ቀጥሎበታል። ትኩረት ያደረገው በብሉይና አዲስ ኪዳኖች ትክክለኛነትና በደረሰባቸው የመበረዝ፣ የመምታታት፣የመዛባትና የጭማሬዎች ጉዳይ ላይ ነው። ይህ ርእስ ስሜት የሚኮረኩር ከመሆኑ አንጻር ወደዚህ ለመግባት ሲያቅማማ መኖሩ ታሰበው። ይሁን እንጂ የራሴ
የሚለው ቅዱስ መጽሐፍ ምን ያህል ከመበረዝና ከመለወጥ የተጠበቀ ትክክለኛና ተአማኒ መጽሐፍ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ ርእሱን በ ...
11, 12. (ሀ) የሆዋ ንኣገልገልቱ ብኸመይ እዩ ዚሕግዞም፧ (ለ) ሓገዝ ኣምላኽ ብዛዕባ ዝረኸበት ሓብቲ ዚገልጽ ተመክሮ ኣዘንቱ።
5, አቶ ቀናዋ ዋቅጅራ - በኦሮሚያ ክልል ባኮ ከተማ መምህር ሲሆኑ፣ ከሥራ ታግደዋል፣
ከሆስፒታል ከወጣሁ በኋላ መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት ፈጣን እድገት አደረግኩ። ለአካል ጉዳተኞች በተዘጋጀ ልዩ ተሽከርካሪ ወንበር በመጠቀም የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጓቸው አንዳንድ ስብሰባዎች ላይ መገኘትና ከእነሱ ጋር በስብከቱ ሥራ መካፈል ጀመርኩ። ኅዳር 5, 1988 በ20 ዓመቴ ልዩ በሆነ የመታጠቢያ ገንዳ ውስጥ ተጠ
መቅኩ። ይሖዋ አምላክ አዎንታዊ አመለካከት እንዲኖረኝ ረድቶኛል። ታዲያ አድናቆቴን እንዴት ላሳይ እችላለሁ?
- ለሽያጭ ቤት, ኢምፔሪያል, 274 ሜትር ካሬ, አዲስ አበባ.
ብዙ ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የመንግስት ንብረቶች በግለሰብ ቤት ተያዙ
በነገራችን ላይ የሳኡዲም ሆነ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት የጥምር ዜግነትን እውቅና የማይሰጥ ቢሆንም ቱጃሩ ግን የሁልት ሀገር ዜግነትን በመጎናጸፍ ሲምነሸነሹ ቆይተዋል።
) ከወረራው በኋላ ደግሞ ወዲ ዜናዊ አስረስ፣ “ምሓዙትና ስለዝኾኑስ ይወሩና እዮም ኢልና ኣይተፀበናን ነይርና/ጓዶቻችን እንደመሆናቸው መጠን ይወሩናል ብለን አልጠበቅንም ነበር” የሚለው የአዞ እንባ ማወናበድ፣ በተለይም የትግራይን ህዝብ መወጫ የሌለው ውጥረት ውስጥ እንዳስገባ ከተገነዘበ በኋላ የወረወረው ማላገጥ ነበር:
በጥፋት ፡ ዓለም ፡ ውስጥ ፡ መኖር ፡ ያበቃና
☞የተናገረ ሁሉ አዋቂ ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ አይደለም ይልቁንስ ትርጉም ከሌለው ንግግር ዝም ማለት እጅግ አስተዋይነት ነው !
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ እለት ጨዋታዎች – ቀጥታ ዘገባ – Soccer Ethiopia
4) አሁን ይህን ባይናገር የአምላክ ልጅ እንዲሁም ክርስቶስ መሆኑን እንደ መካድ ሊቆጠር ይችላል። ስለዚህ ኢየሱስ “አዎ ነኝ፤ እናንተም የሰው ልጅ በኃያሉ ቀኝ ተቀምጦ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያላችሁ” አለ።—ማርቆስ 14:
ዴሞክራሲ በኢኮኖሚ ልማት ላይ ተጽእኖ አለው
ከዚሁ ጋር ቤተ ክርስቲያኗ አሁን በህይወት የሌሉት አባ ጳውሎስ በቤተ ክርስቲያኗም ላይ ሆነ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረሱትን በደልና ግፍ ከግምት ውስጥ በማስገባት ስማቸውን ቅዱስ ብሎ ላለመጥራትና አመራራቸውንም ላለመቀበል የጠራ አቋም በመያዝ በዛ አቋም መሠረት ስትመራ
ዛሬ “ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማኅበር” በሚል የሚጠራው ድርጅት ሥራ የጀመረው በዚህ መንገድ ነው ይለናል የተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ፤
“በ1900 ዓ/ም ጥቅምት25 ቀን ምኒልክ በአዲስ አበባ ያሉ ዲፕሎማቶችንና የውጭ አገር ሰዎችን ጋብዘው ሆቴሉን አስመረቁ። በኋላ ግን እንደ አገር አባባል ጣይቱ እጅ የሚያስቆረጥም ወጥ እያሠሩ ገበያ ቢጠብቁ ጠፋ። እንኳን ምግብ መብላት ከግሪኮቹ ሻይ ቤት ገብቶ ሻይ መጠጣት ነውር ነበረና:
የሰሜን ኮሪያ ዋና የኢኮኖሚ አጋር የሆነችው ቻይና ይሄንን እርምጃ ከራሺያ ጋር በመሆን ፈርመዋል።
ህክምናው ከእንግሊዝ አገር የመጡ አምስት የዓይን ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪሞችና በሰባት ነርሶች አማካይነት መሰጠቱን ተናግረዋል፡፡
እስካሁን ሲተገበር በቆየው የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ፕሮግራም፣ 250 ሚሊዮን መርጃ መጻፍሕት ለተማሪዎች እንዲሠራጩ መደረጋቸውን ያስታወሱት ዳይሬክተሯ፣ 300 ሺሕ መምህራንም የክህሎትና የትምህርት ደረጃቸውን የሚያሻሽሉባቸውን ሥልጠናዎች እንዳገኙ አስታውቀዋል፡፡ ይህም ሆኖ በአጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ በርካታ መሻሻሎ
ች እንደሚያስፈልጉ አሳስበዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ጥላዬ ጌጤ (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ ሚኒስቴሩ እያንዳንዷን ሽራፊ ሳንቲም ለታለመላት ዓላማ በማዋል በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙትን በ20 ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕፃናት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ አረጋግጥላችኋለሁ ብለዋል፡፡
ቪአይፒ ታማኝነት ካዚኖ ፕሮግራም _ £ 5 ነጻ ጉርሻ ያግኙ _…;
ቁርስ ከያዙ በኋላ ታዋቂውን የጃይን ቤተመቅደስ ለመጎብኘት ይወሰዳሉ. ከዚያ በኋላ ወደ ዳኒ / ጁፒፑ / ሙምባይ የሚጓዙትን በረራ / ባቡር ተሳፍረው ወደ ኡዳፖፉ የሚወስዱትን ጉዞ ይዘው ይንዱ.
መነሻው ይህ ነው ዛሬ በቤተ-መንግስት የሆነው ነገር እውነታው ይህ ነው...!
• በሌላ በኩል ደግሞ የመንግስታዊና የግሉን የኢኮኖሚ መስክ የተቆጣጠሩት በመንግስት ጭምብል ስር ያሉት ህዉሓት የሚያስተዳድራቸው ፤ ግዙፍ ድርጅቶች (እንደ ሜቴክና ኢፈርት ያሉት ሲሉ ይጠቅሳሉ) የተቆጣጠሩትንና ብልሹ አፈጻጸም ያላቸውን ፕሮጀክቶችና ድርጅቶች ወደተስተካከለ መንገድ ማስገባትም ከባድ ፈተና ይሆናል ሲሉ ይ
ገልጻሉ፡፡
በአሁኑ ጊዜ ያለው ትውልድ ቀደም ባሉት ዓመታት ዓይነት የፕሮፓጋንዳ ሥልቶች የሚታለል አይደለም፡፡ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ባፈራቸው መሣሪያዎች አማካይነት በቀላሉ መረጃዎችን ያገኛል፡፡ እነዚህ መረጃዎች በተለያዩ ይዘቶችና ቅርፆች ስለሚደርሱትና የተለያዩ ትንታኔዎችን ስለሚያገኝ፣ ለተለመደው ፕሮፓጋንዳ የመጋለጥ ዕድሉ በጣም አ
ነስተኛ ነው፡፡ ከዚህ በፊት የነበረው ትውልድና የአሁኑ እየተለያዩ ያሉትም በዚህ ምክንያት ነው፡፡ ከዘመኑ ጋር የሚመጥን ግልጽነትን የተላበሰ አሠራር አለማስፈን ከትውልዱ ጋር ከማጋጨት ባለፈ፣ በሕዝብና በመንግሥት መካከል ያለውን ልዩነት የበለጠ ይጨምረዋል፡፡ ሕዝብ መንግሥትን ማመን አቅቶት ሌሎች አማራጮችን መመልከት
ሲጀምር ችግሩ እየሰፋ ይሄዳል፡፡ ኢሕአዴግ እንደ ገዥ ፓርቲነቱና አገርን እንደ መምራቱ ይህንን ማመን አለበት፡፡ የ21ኛው ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የአንድ ጎራ የበላይነትን ሳይሆን ሰጥቶ መቀበል የሚለውን መርህ የሚቀበል በመሆኑ፣ ኢሕአዴግ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ይህ መርህ ሥራ ላይ እንዲውል በማድረግ ሕዝብን ማረጋጋ
ት አለበት፡፡ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አክብሮ እነሱ የሚስተናገዱበትን ምኅዳር ማመቻቸት ተገቢ ነው፡፡ የፖለቲካው ምኅዳር በመከባበር የሚስተናገዱበት ካልሆነ ሕዝብን ያስኮርፋል፡፡ እያስኮረፈም ነው፡፡
እረኛ የሚለውን ቃል ስንሰማ በሃሳባችን የሚመጣው « በግ « ነው። በጎች በእረኞች የሚያስፈልጋቸው ጥገኛ የሆኑ ፍጡሮች ናቸው። እረኛ በጎችን የሚንከባከብና የሚወድ እነርሱንም የሚመራ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛ የእርሱ የማሰማርያው በጎችን እንደሆንን ያሳየናል። ኢየሱስ ደቀመዝሙሩን ጴጥሮስን ለጌታ ፍቅር ማ
ረጋገጫ እንዲሆን በጎቼን መግብልኝ ብሎታል። እረኛ መሆን ትልቅ ሥራ ነው። በእግዚአብሔር ግብረኃይል ውስጥ በመካተት በጎችን መጠበቅ ትልቅ መታደል ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ የእግዚአብሔርን ህዝብ የመጠበቅ ታላቅ ሥራ ውስጥ እንዴት አድርገን መግባት እንዳለብን ይጋብዘናል፣ይገፋፋናል፣ያሳየናል። ካማረው
እረኛ የመሆን ሥራ እራስህን አታርቅ።
መርማሪ ፖሊስ 1ኛ እና 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ እንዲሁም 5ኛ ተከሳሾች የፈጸሙትን ወንጀል በመዘርዘር ክስ መርስቶባቸዋል፡፡
ጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም በባለአክስዮኖች እና በዳይሬክተሮች ቦርድ በተደረገው ስብሰባ ላይ ውዱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ግዛቸው ሓጐስ ቦታውን ለመልቀቅ የደረሱበትን ውሳኔ አሳውቀዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም የዳይሬክተሮች ቦርድ ውሳኔውን በመቀበል ሚ/ር ግራንት መዋት የብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ እንዲሆኑ ሾሟቸ
ዋል፡፡
ዶር ዐብይ አሕመድ የሠጡት የመጀመሪያው ሲግናል:
እስቲ አስቡት በዘር ፖለቲካውና በላቲኑ ፊደል ምክንያት፣ ሰው ኦሮምኛን ጠልቶ ኦሮምኛ በተወሰኑ የኦሮሞ አካባቢዎች ብቻ ተወስኖ ቢቀር ነው ወይስ ሌላው ማህበረሰብ ኦሮሞኛም የኔ ነው ብሎ፣ ቢማረውና ቢያወቀው ኦሮሞነትን ማሳደግ የሚሆነው ? በኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ምክንያት ኦሮሞኛ የኔ ነው በሚል፣ ኦሮሞኛ ከኦሮሞ ማበረ
ሰብ አልፎ በሌሎች ወገኖች የሚታወቅ የሚነገር እንዲሆን ማድረግ እንዴት ተደረጎ ነው ጸረ-ኦሮሞነት የሚሆነው ?
ወደ iTunes በማወዳደር ወደነበረበት ለመመለስ ወይም dr.fone ስብስቡን ስለመጠቀም, የ iOS ስርዓት ችግር ማስተካከል የሚችሉ ሌሎች ዘዴዎች - የ iOS ስለስርዓት ዳግም ማግኛ በእርስዎ iPhone, iPad ወይም iPod touch ላይ ውሂብ እና ቅንብሮች የማጣት አደጋ ላይ ማስቀመጥ አይችሉም. ማድረግ ያለብዎ
ት ሁሉም መሣሪያዎ እንደተገናኙ እና በጥቂት ጠቅታዎች ጋር ወደፊት መንቀሳቀስ እያነሰ ነው. ከዚያም ሁሉም ነገር በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያከናውኑ ይሆናል. በመሣሪያዎ ላይ ምንም ነገር የጠፋ ወይም ተቀይሯል ነው. ይሄ የክህሎት dr.fone ይህ ድግምት ነው - የ iOS ስርዓት ማግኛ ነው.
ቤተክርስቲያን ለእኛ ሁላችን የምታስተላልፈው መልእክት ይህ ነው እባካችሁን እኛ የተጠራነው ደስተኛ የሆንን ክርስቲያኖች እንደ ሆነ አትዘንጉ፣ ያለንን ሁሉ አቅም ኣና ጉልበት ተጠቅመን መዳንችንን ማሳየት እና ጌታ ሁላችንን እንደ ማረን ማሳየት ይኖርብናል። ምን አልባት በኃጢኣት ውስጥ ተነሸራተን በምንዝፈቅበት ወቅትም ሳ
ይቀር እርሱ ኃጢኣታችንን ሁሉ ይቅር እንደ ሚል ማመን ይገባናል ምክንያቱም እርሱ የይቅርታ አማልክ ነውና፣ ሁልጊዜም በመካከላችን ሆነ ይጓዛል እና እርሱ በፍጹም እንድንወድቅ አይፈልግም እና ነገር ግን እጁን ዘርጎት ሊያድነን ሁሌም ቢሆን እንደ ሚመጣ ማመን ይኖርብናል። የዛሬው የእግዚኣብሔር ቃል የሚያስተምረንም ይህንኑ
ነው፣ በወንጌል ውስጥ ኢየሱስ በሽተኞችን ተነስ እና ተራመድ ሲል ሰምተናል፣ እነርሱም በደስታ ሲፈነጩም ሰምተናል፣ ከልብ የመነጨ የምስጋና መዝሙር ለእርሱም ሲያቀርቡ በወብጌል ውስጥ መጠቀሱን እናውቃለን። ስለዚህም ደስተች ለመሆን እንሞክር ካሉ ቡኃላ ለእለቱ ያዘጋጁትን ስብከት አጠናቀዋል።
የደንበኛ አገልግሎት እና ሌሎች ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለደንበኞቻችን እና ለወደፊቱ ደንበኞች ማበርከት እንችላለን.
በዳላስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በድርቅና ረሃብ ለተጐዱ ወገኖቻችን “እኔ ለወገኔ!” በሚል መሪ ቃል፤ ከ130 ሺህ ዶላር (3 ሚሊዮን ብር) በላይ ገቢ አሰባሰቡ
13 እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።
ምርጥ የ 24 ጃፓኖዎች የዲዛይነር ሀሳብ ለወንዶች እና ለሴቶች - ንቅሳት የኪነ ጥበብ ሐሳቦች
• ስራቸውን በተመለከተ -በሳሊኒ ተጨማሪ ወጭ ከ250 ሚሊዮን ዩሮ ወጭ የተጠየቁ መሆኑን፣
ይሖዋ የፈጠረው የመጀመሪያው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ከካሌብ ጋር አብረህ እየሄድህ ነገሮች የተፈጠሩበትን ቅደም ተከተል መማር ትችላለህ።
እናንተ ደግሞ ከስድብ ውጪ ለሕዝቡ መቼ ፕሮግራማችሁን አስታውቃችሁ ታውቃላችሁ?
ለተከታታይ አስር ቀናት የሕሊና እስረኞች ላይ ምስክር መደመጥ ይጀምራል:
የዮናትድ ስቴትሱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ጋር አልተገናኙም፣ ዳሩ ግን፣ ከሁለት ወራት በፊት እንዳነጋገሯቸው ዶ/ር በየነ ገልጠዋል።
ያ ጋዜጠኛ ነኝ እያለ የእኩይ ጎጠኛ ወያኔን/TPLF ፕሮፖጋንዳ ቀን ከሌት ዋርካ ላይ እንደኩስ ሲያንጠበጥብ የሚውለው የእፉኝት ልጅ ይሉኝታ ይዞት እንኳን ይህንን አላቀረበም :
ከኤሚ እንግዳ (ካምፓላ ዑጋንዳ) ኢትዮጵያዊው ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን በኢትዮጵያ የሥነ-ግጥም እና የቴአትር ፅሁፍ ውስጥ ወደር የማይገኝለት ብርቅ የጥበብ ሰው ነበር። ፀጋዬ እሳት ወይ አበባ በሚለው እጅግ ድንቅ የስነ-ግጥም መፅሃፉ ውስጥ...
ሉቃስ 5 _ መጽሓፍ ቅዱስ ኢንተርነት _ ትርጉም ሓዳስ ዓለም
የስራ ባንክ የዲሲ ኔትወርክ ስርዓት አካል ነው፣ በኮምፒውተር የተመዘገበ ብሔራዊ የሰራተኛ ልውውጥ ኔትወርክ ነው፡፡ ስርዓቱ የተነደፈው ቀጣሪዎችን ከስራ ፈላጊዎች ጋር ለማዛመድ ነው፡፡ ማንኛውም ቀጣሪ፣ ሁለቱም አካባቢያዊም ሆነ ብሔራዊ፣ የስራ ትዕዛዛትን ለመስጠት እና አመልካቾችን በቀጣሪው በተቀመጠ የችሎታ መስፈርት
ወይም የስራ ድርሻ መሰረት ለመቅጠር ይረዳ ዘንድ የተነደፈ ስርዓት ነው፡፡ የስራ ባንክ ክፍል ክፍት የስራ ቦታን ለማውጣት የሚጠይቁ ቀጣሪዎችን በማማከር፣ ስልጠና በመስጠት እና የቴክኒክ እገዛን በማበርከት፣ ብቁ የሆኑ ተቀጣሪዎችን በመለየት፣ አሁን ያለውን እና አካባቢያዊ የስራ ገበያ ዳታን በማጥናት ብሎም ደግሞ የቅጥ
ር ክፍያን በመክፈል አገልግሎትን ይሰጣል፡፡ ፕሮግራሙ ዓመቱን ሙሉ የሚሰጥ ነው፡፡
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከተፎካካሪ ፓርቲ ጋር ቀጠሮ ያዙ፤ ሜዳውም ፈረሱም ያው!! – ZAGGOLENEWSዛጎል
የዘንድሮው የዓለም ኤድስ ቀን ኢትዮጵያ ውስጥ “አሁንም ትኩረት ለኤችአይቪ/ኤድስ” በሚል መርህ በአማራ ክልል ኮምበልቻ ከተማ በተከናወኑ ሥነ-ሥርዓቶች ታስቦ ውሏል።
‹‹ደርግ VS ኢህአዴግ ›› የቤተክርስትያን ፈተና