text
stringlengths
0
200
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ግን በ2002 ባሳተሙት መጽሀፋቸው ላይ
ለነገሩማ ህዋሃት በኢትዮጵያ አቆጣጥር 1968 ዓ.ም ደደቢት ውስጥ እያለ በነደፈው የትግል ማንፊስቶው ላይ፡ ከአላማው የመጀመሪያው አድርጎ ያሰፈረው አማራን ማጥፋት የሚል ነው። በዚህ መርሃ ግብሩ መሰረት ለ17 አመት ባካሄደው ጦርነት ሁሉ የሚማርካቸውን ወታደሮች ዘራቸውን በመጠየቅ አማራነኝ ያለውን ብቻ መርጦ እየገደለ
ሌላውን ማለትም እንደ አባዱላ ገመዳና ኩማ ደመቅሳ አይነት ፈቃደኛ ምርኮኞችን ወደእራሱ ሰራዊት እንዲቀላቀሉ ሲያደረግ አልፈልግም ያለውንና አማራ አለመሆኑ የተረጋገጠለትን ወደዬ ትውልድ መንደሩ ይመልስ ነበር።
ሥራዬ በአጠቃላይ የትልልቅ ዓለም አቀፍ ስፖርት ድርጅቶች መሪዎችን ማማከር :
በአማራ ክልል የሚገኙ የስቃይ እስር ቤቶች – ለእስረኞች ገሃነም
14፤ እነሆ፥ ይፈርሳል፥ የፈረሰውም ተመልሶ አይሠራም፤ በሰውም ቢዘጋበት የሚከፍትለት የለም።
በወቅቱ ሁለቱ ግለሰቦች ሲገናኙ አቶ አሰፋ ጫቦ ምንም አይነት የህመምም ሆነ የድካም ምልክት ያልነበራቸው እና እንዲያውም ለእድሜያቸው በጣም ጠንካራ የሚባል ሁኔታ ላይ እንደነበሩ ነበሩ ።
እነዚህን ኢመፅሐፎች በራሴ ስማርትፎን ወይም ጡባዊ ላይ ማየት እችላለሁ? - እነዚህ ኢ-መጽሐፍት በፒዲኤፍ ቅርጸት ይገኛሉ. ወደ ኮምፒውተር, ጡባዊ ወይም ስማርት ስልክ ሊወርዱ ይችላሉ. ኮምፒውተርዎ የፒዲኤፍ ፋይሎችን መክፈት ካልቻለ, Adobe Reader ለማንረትም ይገኛል
ነብር ዉድስ የሰውነት እንቅስቃሴ አንተ የምታስበው ዓይነት አይደለም
አቶ መለስ፡- የሰው ልጆችን ጥምረት በሃምታምና በደሃ ከፍሎ ተጠቃሚዎችን መጉዳት አይቻልም። አንዳንድ ድርጅቶች እነሱ መንግስትን እንደሚያቋቁሙ ያስባሉ። አፍሪካዊያን አሁን ያሉበትን ችግር ራሳቸው ያመጡት አድርገው የሚያስቡና ራሳቸውን ከተጠያቂነት የሚያርቁ አሉ። አሁን ይህ አስተሳሰብ እየጠፋ ነው። አንዳንድ ጥሩ ኤን
ጂ ኦዎች ስራቸው የእርዳታ መሆኑንና የመንግስት የልማት ሥራን የመደገፍ እርባና እንዳላቸው ጠንቅቀው የሚረዱ አሉ።
< እንደ አሠራሩና ስርዓቱ ቢሆን ኖሮ አቶ ኃይለማርያም በተሾሙበት ዕለት ወደቤተመንግስት መዛወር ነበረባቸው፤ ይህ ግን ከ18 ቀናት ቆይታ በኋላም አልተፈፀመም። ይህም አነጋጋሪ ሆኗል>ብሏል-የዜናው ምንጪ።
ሰላም ወዳጄ… ተጠፋፍተናል ግዴለም እቅ….ፍ አድርጌ ሰላም ልበልዎት… እንዴት አሉልኝ.. እኔ የምለው አቶ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሞቱ እንደዋዛ አንድ አመት ሞላቸው አይደለም እንዴ… ወይ ጉድ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ጃል… ምን እንደሚያመጣልን እንጃለቱ፤ አሯሯጡ ግን ወርቅ በወርቅ እንደሚያንበሻብሽ አትሌት ነ
ው፡፡ ይሁና እኛ እንደሆነ “በርታ ግፋ” እያልን ከመደገፍ ወደ ኋላ አንልም… አረ እንደውም ጊዜ ሆይ፤ …ሩጥልኝ ልጄ አምልጠልኝ ልጄ ቁጭ ብሎ መጠበቅ ለኔውም አልበጄ… ብለን እንደ ዶክተር ፈቃደ አዘዘ እንቀኛለን፤
ዴቢት ካርድን ደንበኞች ሲጠቀሙ፣ በ አካውንት ቁጥራቸው ውስጥ ካለው ገንዘብ በላይ እንዳይጠቀሙ ጥንቃቄ ማድርገ ያሻል። አለበለዚያ ደንበኞች ካላቸው ገንዘብ በላይ በዴቢት ካርዳቸው ሲከፍሉ፣ ባንኩ በጣም ከፍተኛ ቅጣት ሊቀጣቸው ይችላል። ብዙ ሱቆች ደንበኞቻቸው ዴቢት ካርድ ሲጠቀሙ፣ ተጨማሪ ክፍያ ያስከፍላሉ። ይህን ሲያ
ደርጉ፣ በስውር እንጂ በግልጽ ላይሆን ይችላል።
ከጥንቶቹም በታች ሆነናል? 4ሺ ዓመታት የኋሊት!
አልቦ፡ ጥንት፡ ለህላዌሁ፤ (አነዋወሩ መጀመሪያ የለውም፤)
እኛ ራሳችን የአገራዊ ምርጫ ጉዳይ ህገወጥ ነው ብለን የተቃጠለውንና መፀዳጃ ቤት የተወረወረውን ድምፅ የተሰጠበትን ወረቀት ሰብስበን ስንሄድ “በእለቱ ነው ክስ መመስረት የነበረባችሁ” ተባልን፡፡ በእለቱ እንዳንሄድ እሁድ ነበር፤ እነሱ ግን እሁድም እንሠራ ነበር አሉ፡፡ ይሄንን ደግሞ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ አያውቅም፡፡ ስ
ለዚህ ይሄ የፍትህ ሳምንት ሽፋን ነው እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ እዚህ አገር ይግባኝ የሚባለው ለእግዚአብሔር ነው፡፡
በጥበቡ በለጠ ከነገ በስቲያ አርብ መጋቢት 29 ቀን 2009 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ውስጥ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ግጥም እና በገና 3 የሥነ -ጽሑፍ ምሽት የተሰኘ ፕሮግራም ይካሔዳል። ፕሮግራሙን...
"Home»Posts Tagged ""በሳዑዲ እስር ላይ የሚገኙት አላሙዲ ንብረት የሆነው ደርባ ሲሚንቶ ሥራ ካቆመ አንድ ሳምንት ሞላው"""
፬) “ሓሳብ የማሳመን ስራ እስከሆነ ድረስ የጭንቅላት ጨዋታ ነው”
በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላኽ ኣሜን።
መስከረም አስራ አምስት 1928 ዓም ደግሞ የዓለም ቀይ መስቀል ማህበር እና የቀይ ጨረቃ አርባ ስምንተኛ አባል ሆነ። ይህንኑ ሰባ አምስተኛውን የምስረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ማህበሩ ካለፈው ሀምሌ አንድ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከታታይ ለሁለት ወራት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ማህበሩ
በድሬዳዋ ምን ዓይነት ስራ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር የማህበሩን የቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ጸሀፊን አቶ ክፈለው ዓለሙን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮዋል።
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለማብራር ፍቃድ የማያስፈልጋት በራሪ መኪና በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሙከራ ማድረጓ ተገለፀ፡፡
መራሒ ኢትዮጵያ ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድ ምስ ናይ ግብፂ ፕረዚደንት ኣብዱል ፈታሕ ኤል-ስሲ ብስልኪ ምዝርራቦም ተገሊፁ’ሎ።
በመጽሐፈ ኩፋሌ መሠረት፣ ሌዊ በ2127 ዓ.ዓ. ተወለደ። ኩፋሌ ፳፩፡፲፱ እንዲህ ይላል፦
"የ Cali እና ሜልሊን ጋሪዎች አደንዛዥ እፅ ""ማከማቻ ማጠራቀሚያ"" ዓለም"
ለፈው ሰሞን አየር ጤና አካባቢ ነበር ያደርኩት፡፡ ጧት 1፡30 ገደማ ላይ የእህቴ ልጅ ስሜን ጠርታ፤ “ተነስ! ተነስ! ሰማይ ላይ ትልቅ ባሉን እየተንሳፈፈ ነው” ብላ ቀሰቀሰችን፡፡ ፈጥኜ ስወጣ፣ ቤተሰቡ በሙሉ በሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ወደ ላይ አንጋጦ፣ “ምን ጉድ ነው? ደግሞ’ኮ የዘመን…
← የኢትዮጵያ ቦይንግ አውሮፕላን ያልተለመደ የተባለ አደጋ አጋጠመው
እንደሚቃረኑ ፣ እንደሚጋጩ ነገር ግን እንደተጋመዱ ፣ እንደተነባበሩ፣
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው አሰብ ገቡ
- 50ዎቹ ደግሞ የ10/90 ቤቶች ከአስተዳደሩ በልዩ ፈቃድ ተገዝቶ እንዲሰጣቸው ተወስኗል፤ ወጪው 4 ሚሊየን ብር ተገምቷል።
“ትምህርቲ መጽሓፍ ቅዱስ ኣብ ገዛይ፡ ንዓይ ኣብ ዚጥዕመኒ እዋን እዩ ዚግበር ነይሩ። ካብዚ ንላዕሊ እሞ እንታይ እየ ኽደሊ!”—ኢዘክኤል፡ ብራዚል።
ለኢላማ በቆመው ሠው ዙሪያ ከቆዳው የቆዳን ታህል ክፍተት ባለው ሁኔታ ጩቤውን ከተወሠነ ርቀት እየወረወረ መሠካት ነው፡፡ የቆዳን ወይም የሌላን ነገር ውፍረት እምታህል ስህተት ቢፈፀም ጩቤው የሚያርፈው ሠውየው ወይም ሴትየዋ ላይ ነው፡፡ አካል ይጐድላል ወይ ህይወት ይጠፋል፡፡ ሠውየው ግን በቃ ተሳስቶ አያውቅም፡፡ እና
ለኢላማ የቆመው ሠውዬ/ሴትዮ ቦታውን ሲለቅ በጩቤ የተሳለ ሠው ግድግዳው ወይ ሰሌዳው ላይ ይቀራል፡፡
ሌላም ጥያቄ አለ። ሰዎች ለምን የግል ታሪካቸውን ይጽፋሉ? መጋቢ ጥሩወርቅ ‘እጄን ይዞ መራኝ ጌታዬ’ “ታሪኬ እግዚአብሔር የሠራው ታሪክ ነው” ስትል ምክንያቷን ገልጻለች [ገጽ 7]። ሰዎች በአብዛኛው ታሪካቸውን የሚጽፉት ሀ/ የሰው ሕይወት፣ ዘመን በሚያመጣውና በሚያሳልፈው የሚለካ እንደ መሆኑ፣ ቅርስ ለመተው ለ/ ስለ
ራሳቸው በሌሎች ዘንድ የታወቀውን ለማጽናት ወይም ለማቃናት መ/ ለሌሎች ትምህርት [ገጽ 8]፤ አንዳንዶችም በታሪክ ውስጥ ቦታ ለማግኘት ይጠቀሙበታል። ባጭሩ፣ ደራሲው አስቦበት ይሁን ሳያስበው ባነሳቸው ጉዳዮች ላይ አንባቢው ለመወያየት ዕድል ያገኛል ማለት ነው።
ራሔል ያለችው እዚህ ሀገር ነውና ይህ አልገጠማትም፡፡
‹‹ባዶ ስድስት›› የሚባለውን የስቃይ መፈጸሚያ ያቋቋመና በማዕከላዊ እና በልዩ ልዩ ስውር ‹‹ወህኒ ቤቶች›› ወያኔና ተረፈ-ወያኔዎች ለፈጸሟቸውና አሁንም እየፈጸሙ ላሏቸው ተወዳዳሪ ለሌላቸው የስቃይ ድርጊቶች አብነት የሆነው አረጋዊ እንጂ ሌላ ማነው?
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር nike air max 95 multiple
colorways july 16 zodiac
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን ፕሬስ አታሼ ሚክስድ ዞን ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአንዱም ኢትዮጵያዊያን የሜዳሊያ ባለቤቶች በተገኙባቸው የፕሬስ/ሚዲያ ኮንፍረንሶች ላይ አልተገኙም። ኢትዮጵያዊያን የሜዳሊያ ባለቤቶች ያደረጓቸውን ፕሬስ ኮንፍረንሶች ላይ በሙሉ ስገኝ የመጀመሪያው ስራዬ ገበያው ታከለን መፈለግ ነበርና ሰውዬው የትም
ሊታዩ አልቻሉም። “የት ናቸው?” ምን አልባት ከኦሎምፒክ ስታዲዬሙ ይልቅ በርካታ የሀበሻ ምግቤቶች በሚገኙባቸው የለንደን ጎዳናዎች ካሊዶኒያን ሮድ፣ ፊንስበሪ ፓርክ እና ሸፐርድስቡሽ አካባቢ እያውደለደሉ ይሆናል የሚል ነበር ለራሴ የምሰጠው መልስ።
የእንግሊዝ ዓለምአቀፍ የልማት ተቋም በበኩሉ፣ “በጋምቤላ ክልል ብዙ ዜጎችን ያለፍላጎታቸው ከቀያቸው አፈናቅሏል፣ ለእስራት፣ ለድብደባና ለስቃይ ዳርጓል ለተባለው የሰፈራ ፕሮግራም” የገንዘብ እርዳታ እንዳልሰጠ መናገሩን ገልጿል፡፡ ከጋምቤላ ክልል ተፈናቅለው በኬኒያ በስደት የሚገኙ ስማቸው ያልተገለጸ ገበሬ፤ በእንግሊዝ
መንግስት ላይ የመሰረቱትን ክስ የተቀበለው የለንደን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ የእንግሊዝ የእርዳታ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገው ድጋፍ የአገሪቱን ዜጎች የሰብዓዊ መብቶች በማይጥስ ሁኔታ ጥቅም ላይ ስለመዋሉ ይጣራ ሲል ከሁለት ሳምንታት በፊት መወሰኑን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
ማንኛውንም መንገድ ተደቅመው ዳግም ወደ ሳውዲ አረቢያ የሚሰደዱ ወጣት ኢትዮጵያንኖች ባለፈው ህዳር ወር የሳውዲ ዓረቢያ መንግሥት በሀገሪቱ የሚገኙ ህገ ወጥ የሚለውን ስደተኞች እያሰረ ከሀገር ሲያባርር፤
ሲያለቅስ የነበረው ህጻን፣ አይኑ እኩል ከሰፌዱ ጋር ተንከራተተ፡፡
የሰው ልጅ አመሉ ብዙ ነው፡፡ ፀሐይ ሲበረታ «ምነው ፈጣሪዬ ዝናቡን አውርደህ ቀዝቀዝ ብታደርገን» ይላል፡፡ ወቅቱ ደርሶ ዝናብ መዝነብ ሲጀምር ደግሞ ጥቂት ቀናት ሳይቆይ ቅዝቃዜውንና ጭቃውን ተጠይፎ « መራመጃ መንገድ ፣ ከቤት መውጫ ፋታ አሳጣን» ሲል ያማርራል፡፡ ምንም ይሁን ምን የወቅቶች መፈራረቅ የተፈጥሮ ህግ ነ
ውና ሂደቱ አይስተጓጎልም፡፡ ምክንያቱም የክረምት ሆነ የበጋ ወቅቶች ለሰው ልጅ በእጅጉ አስፈላጊ ናቸው፡፡
"ሞልታለች እኮ መርከቧ"" ሲባል ""ቆይ ብር የለኝም፤ ተረጋጉ"" ይላል። ታዲያ ምን ይሻላል?"
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ግልጽነት የተሞባለትና በብዙዎች የተወደሱበትን የመጀመሪያ ሪፖርት አቀረቡ
በግብጽ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 235 ሰዎች ተገደሉ
ምዕራፍ ፵፯ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፥ ሕይወትንና ዕረፍትን አገኝ ዘንድ፥ በፍቅርህ ገመድ ለዘለዓለም እሰረኝ።
መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደነንገጉ እና ለአዋጁም ማስፈፀሚያ ብዙዎች አፋኝ የሚሏቸውን መመሪያዎች ማውጣቱ በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ስጋት ውስጥ ከቷል ።
የዶ/ር አብይ ንግግር የሕዝብን ልብ ለመግዛት የሚደረግ ቢሆንም ይህ ክፋት የለውም። የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንዲሉ … በቃሉ የሚኖር ሰው ከአነሳሱ ያስታውቃል። ስልጣን … የማንም ስልጣን ገደል ይግባ! ከሀገር በላይ አይደለም:
14. የኦሮሞ የነፃነት ትግል ከየት ተነስቶ ወዴት እየሄደ ነው? ክፍል አስራ አራት
አንድ ነገር ግልጽ ነው! ሰላማዊ ዜጎች
ንጉሡም *ልጁን አትግደሉት* ላለችው ሴት ደኅነኛዉን ሕፃን ስጧት፤ እርሷ እናቱ ናትና ብሎ ፈረደ፡፡
ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ስለ አዲስ አበባ ከንቲባ ሹመት ይቀየር እና ስለ አኖሌ ሀውልት
ቅዱስ ጳውሎስ ለአገልግሎት ከመጠራቱ በፊት ‹ሳውል› ይባል ነበር፡፡ ከኦሪቱ ምሁር ከገማልያል ሕገ ኦሪትንና መጻሕፍተ ነቢያትን ተምሯል፡፡ ለሕገ ኦሪት ቀናኢ ከመኾኑ የተነሣም የክርስቶስ ተከታዮችን ዅሉ ያሳድድ ነበር፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ በድንጋይ ተደብድቦ በሰማዕትነት በሞተ ጊዜ ቅዱስ ጳውሎስ የገዳዮቹ ልብስ ጠባቂ ነ
በር (ሐዋ. ፯፥፶፰፤ ፳፪፥፳)፡፡ ክርስቲያኖችን ለማሳደድ ወደ ደማስቆ ሲሔድ ከመንገድ ላይ ለሐዋርያነት ተጠርቷል (ሐዋ. ፱፥፩-፴፩፤ ፳፪፥፩-፳፩)፡፡
በጎዳና ላይ ወሲብ ሲፈፅሙ የነበሩ ጥንዶ ተያዙ ሊያደምጡት የሚገባ እጅግ አስገራሚ ጉዳይ.
ግሪዝማን ባለፈው የውድድር ዘመን ላይ ያስቆጠረውን ያህል በሁሉም ውድድሮች ላይ 26 ግቦችን ከመረብ ላይ በማሳረፍ በዚህ የውድድር ዘመንም በአትሌቲኮ ማድሪድ ድንቅ ጊዜ ማሳለፍ ችሏል።
እ.ኤ.አ ሕዳር 2013 በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በሳውዲ አረቢያ ጭካኔ በተመላበት ሁኔታ ሲደበደቡ፣ ሲሰቃዩ፣ እና በሳውዲ አረቢያ አገዛዝ፣ በፖሊስ እና በተራው ህዝብ የውርደት ድርጊት ሲፈጸምባቸው ነበር፡፡ በዚያን ወቅት አድኃኖም በታዛዥነት እና እራስን ባዋረደ መልኩ በኢትዮጵያውያን ላይ የሰብአ
ዊ መብት ድፍጠጣ ያካሄደውን አገዛዝ ተጻራሪ በሆነ መልኩ ይቅርታ ጠየቁ፡፡
በቀንም ፡ በሌትም ፡ ናፍቆቴ ፡ ይሄ ፡ ነው
ኢትዮጵያና ጀርመን ከመቶ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የዳበረ ግንኙነት ቢኖራቸውም የጀርመን ባለህብቶች በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ያላቸው ድርሻ የወዳኝነታቸውን እድሜ አይመጥንም። የጀርመን መዋለ ነዋይ አፍሳሾች በልበ ሙሉነት በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ የተጠበቀውን ያክል አልተሳተፉም። በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ የጀርመን ኩባኒያዎ
ች የተሰማሩት በንግዱ ዘርፍ ነው። እንደ GIZ ያሉ የጀርመን የእርዳታ ድርጅቶች ብዙ የፕሮጀክት ሥራዎችንና የአቅም ግንባታ እንቅስቃሴዎች ላይ ተሳትፈዋል። አሁን በኢትዮጵያ ያለው የገበያ ሁኔታ ለጀርመን ባለሀብቶች በየትኛው የንግድ ዘርፍ ሰፊ እድል ሊሰጥ እንደሚችል በጀርመን አፍሪካ ንግድ ማሕበር የምስራቅ አፍሪቃ ተ
ጠሪ ወዘሮ አስማሁ ናታርዲ ይናገራሉ፣
ድል የማድረጊያ አንዱ መንገድ ብርቱዎቹን መደገፍ ነው፤ ክንዳቸው፣ ድምጻቸው፣ ሥራቸው፣ ጥረታቸው፣ ሐሳባቸው፣ ትግላቸው፣ ከፍ ሲል ድል የሚያደርጉትን መደገፍ ነው፡፡ መጥፎ ሠሪዎችን ከምንቃወመው በላይ መልካም ሠሪዎችን የማንደግፍ ከሆነ ውጤት አናመጣም፡፡
ዋናው ገጽ ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
መስከረም 2005 አለምአቀፍ የገንዘብ ድርጅት አይኤምኤፍ ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ እንድታቀዘቅዝ ማሳሰቡን በብሉምበርግ የዜና አውታር ማሰራጨቱን ተከትሎ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የቀድሞ ቃል አቀባይ የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በውጭ ተፅእኖ ፈፅሞ እንደማይቋረጥ ገልፀዋል።
አንድ መስመር ለመጻፍ እንኳን ደህና መጡ የ guestbook. አዲስ ረቂቅ ዴህረገጽ ላክ. ሁሉም የጥቆማ አቀባበል ናቸው!
በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የተከሰተው የጅምላ ግድያ - ENN News
ይሉኝታው የሚመነጨው ከመንፈሳዊነቱ ላይ ሲሆን ከራሱ ይልቅ ለሌሎች ቅድሚያ በመስጠት ይገለጻል። ሌላው ምን ይለኛል፤ ሌላው ምን ያስባል ፤ሌላው ምን ይሰማዋል ብሎ የሚጨነቅ ህዝብ ነው። ይህንን ባደርግ፤ ይህንን ብናገር፤ ይህንን ብሰጥ እና በዚህ ብኖር ሌሎች ምን ይሉ ይሆን ብሎ ከራሱ ደህንነት፤ ጥቅም እና ስሜት ይልቅ
ስለሌሎች የሚጨነቅ ነው። በዚህም የተነሳ ሌሎችን ማህበረሰቦችን የሚጠሉ/xenophobic/ ያሉ ሲሆን አማራ በተቃራኒው ደግሞ ሌሎችን የሚወድ /xenophilia/ ማህበራዊ ፍጡር ነው። ይህ በጋራ አብሮ የመኖር ዝንባሌው ከሌሎች ማህበረሰቦች ጋር ባለው ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ግንኙነቱ ላይ የስኬትም የውድ
ቀትም መንስኤ ሲሆን ይታያል።
የ Android የቁማር ወደ ካዚኖ ሌላ ምርጥ የ Android የካዚኖ ጨዋታዎች
#EBCየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ስራውን በይፋ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
FBC - የኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን ገለፀ
ወልዲያ ዜና ድሬዳዋ ከተማ ፕሪምየር ሊግ
21 በተጣለም ጊዜ የፈርዖን ልጅ አነሣችው ልጅም ይሆናት ዘንድ አሳደገችው።
ቅዱስ ዮሴፍ ይህንን «.. ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ..» የሚለውን የመልአኩን ቃል የሰማው ቁስቋም በምትባል በግብጽ ባለች ቦታ ነው፡፡
ሁለተኛው ጠቃሚ መነጋገሪያችን መሆን ያለበት ዕሴቶቻችን (የምናምናቸውና የምንታመንባቸው የህይወት መመሪያወቻችን) (Values) ጉዳይ ነው። እነዚህ ዕምነቶች የምንከተለውን የተግባር ክንዋኔና (Action) ውጤት ማስተንተኛ መሳሪያና የዕምነቶቻችን ዝንባሌዎቻችንና ባህሪዮቻችን ቅኝት ማስተካከያም ናቸው። ዕምነት የሞራል
(ቅንነት፤ መከባበር፤ ፍትሃዊነት ወዘተ) የፍልስፍና ግንዛቤ (ኃይማኖት፤ ርዕዮተዓለም፤ ፖለቲካ) እንዲሁም ማህበረሰባዊ (የጋራ ብሩህ ተስፋ፤ የጋራ ዕድገት ምኞት፤ አብሮና ተባብሮ መኖር፤ የጋራ ክብርና ሞገስ፤ ከራስ-በላይ-ንፋስ-አለማለትን ወዘተ) የሚያካትት ሲሆን ቅዱስ ነው። “ነፃና ፍትሃዊ የሆነና ግልፅ ምርጫ፤ ኢ
ትዮጵያዊነት፤ የዜጎች እኩልነት ወዘተ” የመሳሰሉት ዕሴቶች የጋራና የተቃውሞ ቋንቋችን ከሆኑ ውለው አድረዋል። ተግባራችንስ በነዚህ ቅዱስ ዕሴቶች የተደገፈ ነው ወይ?
ዕድል ያሟልጫል!~ ኤፍሬም እንዳለ “–ለዚህ ነው መጀመሪያ የቤት ሥራችሁን ሥሩ የምልህ፡፡ ደግሞ እመነኝ፣ በዚህ ዘመን ጀግና የሚባለው በፍቅር የሚያሸንፍ ብቻ ነው፡፡ እናንተም መሸናነፍ ካለባችሁ መሳሪያችሁ ፍቅር ብቻ ይሁን፡፡ ቃል የምገባልህ…ያኔ፣ ወደ ጥንቱ ታላቅነታችሁ ትመለሳላችሁ፡፡–” ኤፍሬም እንዳለ እንዴት ሰ
ነበታችሁሳ! ምስኪን አበሻ፡— አንድዬ እኔ ነኝ፣ እኔ ምስኪኑ አበሻ ነኝ፡፡ አንድዬ፡— ዛሬ ስታንኳኳ እንኳን ተለወጥክብኝ ልበል… ምስኪን አበሻ፡— እንዴት አንድዬ?..ያው እንደ በፊቱ ነው እኮ ያንኳኳሁት፡፡ አንድዬ፡— በፊት ጊዜ ስታንኳኳ በር ልትገለብጥ የምትፈልግ ይመስል ነበር፡፡ ዛሬ ግን በጣም ለስለስ ብለህ ነው
፤ ከፈለገ ይስማ፣ ካልፈለገ የራሱ ጉዳይ ብለህ ነው እንዴ? ምስኪን አበሻ፡— አንድዬ…ኸረ ተው እንደ እሱ አትበል! አንድዬ፡— እናንተ እኮ ትንሽ ተንፈስ ባላችሁ ጊዜ፣ ስትጸልዩ
“ዶ/ር ዐቢይ፤ የርዕዮተ ዓለምና የቀኖና እስረኛ አይደለም” - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news
24 እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና።
የትኞቹ ሃይሎች? (ኢቢሲ ይህን አልጠየቀም። አሁንም ረሳው?) ዘገባው ተጋመሰ።
ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ መጀመሩዋን የተናገረው መንግስት፣ መብራትን በፈረቃ ለማቅረብ መዘጋጀቱንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
የእድገት ሆርሞን ጠቃሚ ምክኒያት - የጥቃቶችን ድግግሞሽ ይቀንሳል. ይህ ሊሆን የቻለበት ምክንያት አጥንትን እና ተያያዥ (አጥንት, የ cartilage) ሕዋሳት ማጠናከር ነው. የእድገት ሆርሞን መጎዳትን ከደረሰ በኋላ ፈውስ እና ህዋስ እንደገና እንዲፈጠር ያደርጋል.
በቱርክ የሩስያ አምባሳደር አንድሬ ካርሎቭ ከመገደላቸው ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ንግግር ሲያደርጉ (photo:
ይህንን አስቅኝና አሳዛኝ መልዕክት ያገኘነው ከራጆ ላይ ነው። ራጆ / Rajo በሶማሌ ክልል የጠራና ተአማኝ ሪፖርቶችን የሚያቀርብ መድረክ ነው። በርካታ ጉዳዮችን ሲዘግብ ያስተባበለው የለም። ይህንን አስገራሚ ታሪክ ከታች ባለው የቪዲዮ ማስረጃ ጋር አባሪ በማድረግ ሲያትም፣ አስቀድሞ ፍንጭ መስተቱንም አስታውቋል። ማጣራ
ት የመንግስትና የክልሉ አዲስ ካቢኔ ጉዳይ ነው። ከራጆ የተወሰደው ጽሁፍ ሙሉ በሙሉ እንደዚህ ይነበባል።