text
stringlengths
0
200
«የሰርጎ ገብ ጥቃትን መዋጋት አመታት ይወስዳል። በአፍሪቃ ህብረትም ይሁን በአንድ አገር ፖለቲከኞች የአሸባብ ታጣቂ ቡድንን ለማጥፋት ተቃርበናል በሚል የሚሰጥ አስተያየት እጅጉን አከራካሪ ነው። በሶማሊያ የሚሰሩ የጸጥታ ተንታኞች ግን የአሸባብ ታጣቂ ቡድንን ከሶማሊያ ግዛት ለማጽዳት የሚቻለው ያንን ማድረግ የሚችል ሃይ
ል ሲኖር መሆኑን ይናገራሉ። ሶማሊያ ለመቆጣጠር እጅግ በጣም ሰፊ አገር ናት። ይህ ደግሞ በጥቂት ወራት የሚሆን አይደለም።»
ስኮፕዬ (መቄዶንኛ፦ Скопје) የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።
ዘወር ስትል መቀመጫዋን ቸብ አደረኩት :
''አይ ኤም ኤፍ'' የሀገሮችን ዕድገት አስመልክቶ የሚያወጣቸው ሪፖርቶች ሁል ጊዜ ትክክል የሚመስለው ካለ ተሳስቷል።ተቋሙ የድሆችን የበለጠ መጎስቆል ትቶ የጥቂት ሃብታሞችን የበለጠ መናጠጥን ከሀገራት ዕድገት ጋር እያያዘ አስቸግሯል።The IMF on trial (ውይይት ቪድዮ)
የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ከ390 በላይ ምርምሮችና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ማከናወኑን ከዩኒቨርሲቲው የተገኘው መረጃ ያመለከታል ፡፡
እንግዲህ ዳኒ እንደ መጽሐፉ ቃል ይህን የአጋንትንንና የሰው ልጅ ጥልቅ አእምሮ የፈጠረውን አሳብና የክፋት አካሔድ/ክፉ የጨለማ ሥራ ማፍረስና እነዚህን ሰዎችንም ወደ ክርስቶስ መንግሥት መማረክ፣ አለመታዘዝን ደግሞ ለመበቀል የመንፈስ ሰይፍ የኾነው ቃለ እግዚአብሔር በእጃችን እንዳለ የሚያስረዳን ኃይለ ቃል ነው፡፡ እናም
ዳኒ በዚህ በጀመርከው የጨለማውን አጋንንታዊውንና የሰው ልጅን አእምሮ የክፋት ሥራ ማፍረስና ማጋለጥ እንድትቀጥልበት ታናሽ ወንድምህ አደራ እልኻለሁ፡፡
የት ቅርብ ሽንት እባክህ ነው? Where is jamban cedhak please?
አሁንም ቢሆን እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ የጀመረዉ ነገር ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር እየሰጣቸዉ ያሉት መፍትሄ የት ድረስ ያደርሰኛል የሚለዉን ትኩረት ማድረግ እንዳለበት ሊረዳ ይገባዋል ።ነገሮችን ወደ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ብቻ እየጠኮምኩ ብቻ እንዳልሆነ ልብ ልትሉልኝ ይገባል ።ስፖርታዊ ጨዋነት ስፖርቱን የ
ሚከታተል የማይከታተል የማንኛዉም ህዝብ ሀላፊነት ጭምር እንደሆነ የምንረዳ ይመስለኛል። እናም በዛሬ ኣዳማዉ ጨዋታ ላይ የተከሰተዉ መነሻ ከላይ የጠቀስኳቸዉ ችግሮች ማለትም በደፈናዉ የጥበቃ አገልግሎቱ የላላና ስርአት የሌዉ በመሆኑ የተፈጠረ ችግር ነዉ።
“ክልተ ካብ ሚእቲ (2%) ናይ ደቀይ ክኸፍል ይኸይድ ኣለኹ”
የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 6 (ከመጋቢት እስከ ነሐሴ 2016)
ለጻድቅ የሚሞት ሰው ማግኘት እጅጉን ያዳግታል፤ ለደግ ሰው ሲል ሊሞት የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርሰቶስ ስለእኛ ሞተ፣ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል፡፡
Next Post በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲዎች ት/ት በምናባዊ አለም የተፃፈን_ድርሰት_እንደ_ማንበብ! ዕውቀት_የቢሆን_አለም_ዕውቀት ነው።
በ 21 ኛው መቶ ዘመን, ብዙ, ብዙ ወንዶች እና ሴቶች ራሳቸው ያላቸውን የገንዘብ ጋር በመታገል ላይ ማግኘት. ይህን ርዕስ በመገምገም ከሆነ, ዕድል አንድ ገንዘብህን ጋር እየታገለ ያለ ሰው እና ዕዳ ዛሬ እንደሆኑ ናቸው. እርስዎ ቁጥጥር ዕዳ የእርስዎን ውጭ ለመቋቋም ሊወስድ ይችላል ኮርስ በመፈለግ ነው አንድ ሰው ና
ቸው. በዚህ ረገድ, አንድ የግል ዕዳ ማጠናከር ብድር ለማግኘት ፍላጎት ሊሆን ይችላል. በዚህ ርዕስ አማካኝነት, አንድ አጠቃላይ overvie ጋር ይሰጣል ...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም.የትንሣኤ በዓልን አስመልክቶው ቃለ ምዕዳን አስተላለፉ
Express የቁማር አዲስ የመስመር ላይ የቁማር _ ነፃ የ Play ጨዋታዎች _ እውነተኛ ጥሬ ገንዘብ ድል
አላማው የእንክርዳዱን ወይም የወንድ መካከለኛዎቹን ሲቆርጡ ለተጠቃሚው ጥያቄ አስፈላጊ እና ጠቃሚ ውጤቶችን ማቅረብ ነው. ይህ (ለአማኞች ነው). (ይህንንም የሚሉት) እነርሱ ዘንጊዎች ናቸው.
54፤ ካህኑ ደዌ ያለበቱ ነገር እንዲታጠብ ይዘዝ፤ ሌላም ሰባት ቀን ይዘጋበታል።
ሌለኛው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለፀው ስመ ጥር የሆነ የዓለም አቀፏና የአጥቢያ ቤተ
መጋቢት 28 ቀን 1933 ዓም. የኢትዮጵያ አርበኞችና የእንግሊዝ ወታደሮች በቅንጅት ተዋግተው አዲስ አበባን ከጣልያን ይዞታ እንዳስለቀቁ የእንግሊዝ ጦር አዛዥ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴንና ባላምባራስ ግርማ ያየህይራድን የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ከደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ዘንድ ሄደው የሚማረኩት ጣሊያኖች ሁሉ በጦር ምርኮኞች
ሥርዓት እንዲይዙ የሚል መልእክት እንዲያደርሱ ላኳቸው:
ፈጣሪ ሆይ በጭንቅላታቸው ሣይሆን በእግራቸው ከሚያስቡ ስፖርተኞች ሠውረን :
3 ማንም አንዳች ቢላችሁ። ለጌታ ያስፈልጉታል በሉ፤ ወዲያውም ይሰዳቸዋል።
"የ "".htaccess"" ፋይሎችን በመጠቀም ያልተፈለጉ የብዝሃይባትን ትራፊካዊ መንገዶች መገደብ ይችላሉ. በነዚህ ፋይሎች ውስጥ ያለውን ቦት ካገድህ, የድር ጣቢያህን አጠቃላይ አፈፃፀም ማሻሻል ትችላለህ. ይህን ዘዴ በመጠቀም መለየት የሚችሉ እና የሚታዩ እና እንደ ጃፓን በመባል የሚታወቁትን ቦዮች ብቻ ነው ሊገድቡ
የሚችሉት. ቡቶች እንደ ህጋዊ ተጠቃሚዎች መሆናቸውን ካወቁ, የአይፒ አድራሻቸውን በተቻለ መጠን ቶሎ ብለው ማገድ የተሻለ ነው. የአይ.ፒ. አድራሻቸውን እስከወሰኑበት ድረስ እና በድር አስተናጋጅዎ ውስጥ ቅንብሮቹን እስኪወስኑ ድረስ ሁሉንም ቦቦራዎች ማገድ አይችሉም."
በሴምታል ሰዓት ላይ ለንብረት አስተዳደር ንግዶች የተሻለ የዌብ ማሻሻጫ ሀሳቦችን እያቀረብን ነው. ዛሬ, የእኛን SEO ለማበልጸግ በጣም ውጤታማ የሆኑ ቴክኒኮች እንለዋወጣለን. እነዚህ ምክሮች የድር ጣቢያዎን ጎብኚዎች ወደ ጠንካራ ግንዶች እንዲቀይሩ ይረዳዎታል.
o መሰረታዊ የሆኑ ሰብአዊ መብቶችን መደፍጠጥ እና ዓይን ባወጣ መልኩ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶችን እና ስምምነቶችን መጣስ፡፡ አስቸጋሪ የሆነውን የከፋፍለህ ግዛ ዘዴ መጠቀም እና ታሪካዊ የሆኑ ቅሬታዎችን እየፈለፈሉ ቆፍሮ በማውጣት በህዝቦች መካከል ጥላቻ እና አለመተማመን እንዲነግስ ማድረግ፡፡
Tenkaichi Tag ቡድን በ ፒ ላይ ጎልቶ የመጀመሪያው Tenkaichi መዝናኛ ነው. አንድ በማሳያ ጥቅምት ላይ PSN ላይ ይፋ 19.
ብፁዕነታቸው እንደተናገሩት እውነት ተበድለው ይሆን? በዳያቸውስ ማን ነው? መልሱን ለእናተ ትቼዋለሁ:
ከየዳር አገሩ ግልበጣውን የሚያከሽፉ የጦር ሰራዊቱ ወታደሮች በብዛት ወደ አዲስ አበባ ስለመጡ የኃይል ሚዛኑ ወደ አፄ ኃይለስላሴ ደጋፊዎች አጋደለ፡፡
"እውርን ምን ይቫላል? ቢሉት ""ማየት"" አለ ይባላል። ማየት ነው።"
ግዙፉ ሳምሰንግ ኩባንያ፦ ጋላክሲ ኖት 7 የተሰኘውን ዘመናዊ ስልክ አምርቶ ገና ከማከፋፈሉ ነበር ደምበኞች ምርቶቹን እንዲመልሱ ጥሪ ያስተላለፈው። ኩባንያው ስልኮቹ ከደምበኞች እጅ እንዲሰበሰቡ ያደረገው ባትሪያቸው የመንደድ ባሕሪ ስላላቸው ነው። እነዚህ ስልኮች በማንኛውም በረራ ላይ እንዳይገቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
አግዷል።
የኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንበረ ሥልጣኑን በተቆናጠጡ ዕለት አጀንዳዬ ብለው ካወጇቸው ጉዳዮች መካከል ከኤርትራ ጋር ሰላም ማውረድ አንዱ ነበር። ነገር ግን ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አለመግባባት ልትፈታ የምትችለው የአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ስትፈቅድ ብቻ ነው ሲሉ የኤርትራው
መረጃ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል።
ከሶስት ቀናት እስከ ሳምንት ጊዜ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ያሰመርኩበት ደግሞ፣ እንደሚታወቀዉ የሀገራችን ሁኔታ በፍጥነት መለዋወጡን ተከትሎ ብዙ ትኩረት በሚስቡ ነገሮች በተለያየ አቅጣጫ መሳብ (scattered መሆን) ስላለ፣ አድናቂዎቹ እድል እንድናገኝ በማሰብ ነዉ።
ከፕሮጀክት ኦፕይንስኪ አስደናቂው ቦይንግ 737-800 ከ FSX መነሻ ሞዴል ጋር እንዴት VC ማቀናጀት እንደሚቻል ምንም ፍንጭ የሌላቸው ሰዎች ይደሰታሉ.
ደቀ መዛሙርቱ ይህን ጥያቄ በማቅረባቸው በባሕሩ ዳርቻ ከተሰበሰበው ሕዝብ በጣም የተለየ አመለካከት እንዳላቸው አሳይተዋል። ከሁኔታው ለመረዳት እንደሚቻለው ሕዝቡ ምሳሌዎቹን ቢሰሙም ትርጉማቸውንና ከዚያ የሚገኘውን ትምህርት የማወቅ ፍላጎት የላቸውም። በምሳሌው ላይ የተጠቀሱትን ነገሮች በጥቅሉ ስለሚያውቋቸው ብቻ ረክተዋል
። ኢየሱስ በባሕሩ አጠገብ ሆነው ያዳመጡትን ሰዎች እና የማወቅ ጉጉት ስላላቸው ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ እሱ የመጡትን ደቀ መዛሙርቱን በማወዳደር እንዲህ አለ፦
“በምድሪቱ ላይ እህል ይትረፍረፍ፤ በተራሮችም ዐናት ላይ ይወዛወዝ።”—መዝሙር 72:
በPlant Science ወይም በSeed Science ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ፣
ኦሪት ዘጸአት Exodus - /ምዕራፍ - Chap. 40
አቶ መለስ ፊት ለፊት በሚታየው የአካላቸው ክፍል ላይ ምንም ዓይነት የቀዶ ሕክምና ምልክት እንደሌለ የተናገሩት እኚሁ ከፍተኛ ባለስልጣን፣ ህክምናውን ያደረጉላቸው ሐኪሞች ብዙ ከመነጋገር እና ከመሥራት እንዲቆጠቡ እንዲሁም በቂ እረፍት እንዲያደርጉ ጥብቅ ማሳሰቢያ እንደሰጧቸው አረጋግጠዋል።
ዛሬ እኛ ስለ አንድ ጽሑፍ መጻፍ How Can You Hack Clash Of Clans. አንተ ጎሳዎች ኡሁ መካከል ግጭት እየፈለጉ ከሆነ ትክክለኛው ቦታ ላይ ናቸው! በዚህ ጽሑፍ ማንበብ ይቀጥሉ, How Can You Hack Clash Of Clans እና እርስዎ የሚፈልጉትን ነገር ያገኛሉ.
ከፈሪ ገዳይ ድል ፥ የጀግና ሞት ያምራል!
ዓቃቤ ሕግ በመስቀለኛ ጥያቄው ለመላከያ ምስክሩ ጥያቄዎችን አቅርቧል፡፡ መከላከያ ምስክሩ የጠቀሱትን መመርያ በሚመለከት ተፈጻሚነቱን ጠይቋቸው፣ ምስክሩ ግራ በመጋባት ለማነፃፀሪያ እንደተጠቀሙበት ገልጸዋል፡፡ የጠቀሱት መመርያ ስህተት መሆኑን ዓቃቤ ሕግ ጠቁሞ ‹‹ስህተት ሠርተዋል አልሠሩም?›› የሚል ጥያቄ በማንሳቱ ምስ
ክሩ ሊመልሱ ባለመቻላቸው በጠበቆቻቸው በኩል ተቃውሞ በመቅረቡ፣ ፍርድ ቤቱ በምርመራ እንደሚመለከተው በመግለጽ ታልፏል፡፡ የዓቃቤ ሕግ መስቀለኛ ጥያቄ ባለመጠናቀቁም ለጥር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡
የወያኔን ፕሮፓጋንዳ አቶ ሽመልስ ከማል የመንግስት ኮ/ጉ/ጽ/ቤት ሚኒስቴር ዴኤታ ሲነፉ - YouTube
በምትኩ ገንዘብ የቅንብር ደንቦች ጋር እና ግላዊነት ያለውን አደጋ ላይ መደብሮች መጠገን በመላክ የተነሳ ራስህን በማድረግ በ iOS ጉዳዮች ማስተካከል ይችላሉ.
እንደ አስፈላጊነቱ የስፖርት ህግ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳዎች ስነ ምግባር አዋጅ ማውጣት፤
የምድሩ ፡ ትርፍ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x)
-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:
የትምህርት ቤቱ መምህራንና ተማሪዎች ህብረት ተወካይ አቶ ኢዮብ ቦራና የተረደረገው ድጋፍ ተማሪዎችን ሳይንሳዊ የሆኑ ሙከራዎችን እያዩ ለመማር ዕድል የሚሰጥ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ምብጻሕ ልኡኽ ኤርትራ ናብ ኢትዮጵያ ጎንደርሲ ኬድካ፡ እንታይ ሒዝካኸ ተመለስካ! (ዶ/ር ብርሃነ ወልደሚካኢል 01-07-2018) ኣብዚ ቕንያት “ዶ/ር ኣቢይ ኣሕመድ ምስ እዚ ኣብ ኤርትራ ዘሎ ዘይወግዓዊ መንግስቲ ኣብ ድርድር ከይኣቱ ክዕገት ኣሎዉ” (Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia shou
ld be stopped from engaging with the illegitimate […]
በመንግስት በኩል በክልሉ እየተካሄደ ስላለዉ ጉዳይ መረጃ ለመዉሰድ ያደረግነዉ ሙከራ አልተሳካም። ይሁን እንጅ የመንግስት መገናኛ ብዙኃኖች በሰበታ ብቻ «ከ40 ሺህ በላይ ሰራተኛን የሚያሳትፉ 11 ፋብሪካዎችና 60 የሚደርሱ ተሽከርካሪዎች» መዉደማቸዉን ዘግበዋል።
ለምን ለሚለው ጥያቄ ሳይጠየቁ የሰጡት መልስ ኢትዮጵያውያን ጐበዝ ተዋጊ ናቸው አሉን። ይህ ተላላኪነት ነው። ተንበርካኪነት። የኢህአዴግ አንበሳነት በሰላማዊ አሮጊቶችና ህፃናት ላይ ብቻ ነው። ኢህአዴግን ህፃናት አይችሉትም። አሮጊቶችም አይችሉትም። ተንበርካኪነትን ግን ሊቋቋም አይችልም። ፖለቲካዊ ብልጠት አይምሰላችሁ።
ሥሪት ነው። አባላቱ አልባኒያ ሆነዋል። አረብን መስለዋል። ሙስሊም መስሎ የሙስሊሙን አለም ለማሳመን የተላከው ግለሰብ ምስክር ነው። ነጭ ኮሚኒስት ሆነዋል። ነጭ ካፒታሊስትም መስለዋል። ሽታቸው ልውጥውጥ የሚለው ተንበርካኪ ስለሆኑ ነው። የሐሰት ፕሮፖጋንዳው ከዚያ የፈለቀ ነው። ድርጅቱ “ኢህአዴግ ማንም አይችለኝም” ለማ
ለት የሞራል ብቃት የለውም። ወይንም በማሸነፍና በመሸነፍ መካከል ያለው የትርጉም ልዩነት አልገባውም። አሊያም እያሸነፈ የሚመስለው በራሱ ጩኸት በዝግ በረኝነት ባህሪው ታፍኖ የካድሬ ስብከት እያዳመጠ ነው።
ነገር ግን ከዝግጅት መጠናቀቅ በኋላ ካውንስሉ በይፋ የአክሲዮን ገበያ የማደራጀት ሥራውን ለመጀመር ሲንደረደር፣ አንድ ያልተጠበቀ ነገር አጋጠማቸው፡፡ ‹‹ፕሮጀክቱን በይፋ ለማስጀመር ያለመው ካውንስሉ የወቅቱን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አሕመድን በክብር እንግድነት ጋበዘ፤›› የሚሉት አቶ ኤርሚያስ፣ ምላሹ
ያልተጠበቀ ነበር ይላሉ፡፡ ‹‹የተጀመረው የአክሲዮን ገበያ ምሥረታ ሕገወጥ እንደሆነ ተነገረን፤›› ይላሉ አቶ ኤርሚያስ፡፡ በኋላ ላይ ግን መንግሥት ተቆጣጣሪ አካል አደራጅቶ እስኪጨርስ ድረስ እንዲታገሱ ተነግሯቸው የፕሮጀክቱን ዶክመንቶቹ ወደ መደርደርያ ከመለሷቸው ሃያ ዓመታት መቆጠራቸውን አቶ ኤርሚያስ ያብራራሉ፡፡
‹‹በጣም የሚገርመው ጉዳይ በቅጡ ቁጥጥር በማይደረግበት ሁኔታ የመጀመርያ ደረጃ የአክሲዮን ሽያጭ በተፈቀደበት አገር ላይ እንዲሁም ኢንቨስተሮችና አክሲዮን ገዢዎች በዚህ ምክንያት ገንዘባቸውን እያጡ፣ የራሱ የሆነ ጥብቅ የቁጥጥር ሥርዓት ያለው ሁለተኛ ደረጃ ገበያን (አክሲዮን ኤክስቼንጅ ገበያን) መከልከል ለምን አስፈለ
ገ?፤›› ሲሉ የሚከራከሩት አቶ ኤርሚያስ፣ በቀረው ዓለም ‹‹ያልተለመዱ›› አሠራር መሆኑን ያመለክታሉ፡፡
የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማህበረስብ አገልግሎት ጽ/ቤት የወጪ ቆጣቢ የመማሪያ ክፍሎችን አስገንብቶ አስረከበ
እኛ መልክሽን ምርት, ለማሳመር ሱቅ, ሱፐርማርኬት ወዘተ የማሳያ መሳሪያዎች የባለሙያ አምራች ናቸው
በዚህ መሠረት ጥቅም ፈላጊው አካል ‹‹የመሳሰሉት›› የሚለውን ትርጉም በመጠቀም በዚህ ውስጥ ሊካተት ይገባዋል ብሎ የሚያስበውን መብት ቢጠይቅና ጥቅም ሰጭው አካል ደግሞ ይህ ዓይነቱ ጥቅም በሕገ መንግሥቱም ሆነ በአዋጁ አልተካተተም የሚል ክርክር ቢያነሳ፣ ጉዳዩ የሕገ መንግሥት ትርጉም የሚሻ ስለሚሆን ተመልሶ ወደ ተርጓ
ሚው አካል መሔዱ አይቀሬ ነው፡፡
ኢዜአ የማህበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ፋሲል ታደሰ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አገሪቱ ተከታታይ ዕድገት በማስመዝገብ በአለም አቀፍ ተጠቃሽ እንድትሆን የጣሩ መሪ በመሆናቸውና በህዝቦች ተፈቃቅሮና ተሳስቦ የመኖር ባህል በከፍተኛ ደረጃ እንዲያድግ ያደረጉ በመሆናቸው ማኅበሩ አስከሬናቸ
ው ሙዚየም ይቀመጥ የሚል አቋም ይዟል ብሎአል።
የእግዚአብሔር ዕቅድና ፈቃድ ከፍጥረታቱ የተለየ ወይም የራቀ አይደለም። ዓለምን የፈጠረው ከሰዎች ጋር ዘለዓለማዊ መቀራረብ ወይም ግንኙነት እንዲኖረው ፈልጎ ነው። ይህ የሚያልፈው ዓለም (ምድር) እንኳን በጊዜው ቢያልፍ በማያልፈው ሰማያዊ ዓለም ፈጥሮአል። ይህ የሚታየው ዓለም (Physical world) የተፈጠረው ለሰዎ
ች መገልገያ እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል። “ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት፣ ግዙአትም” ዘፍ1÷28። “ሰማየ ሰማያት ለእግዚአብሔር ወምድርስ ወሀበ ለእጓለእመሕያው ሰማይ ለእግዚአብሔር መንበሩ ነው ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት” እንዲል። መዝ.13÷16።
ኧረ ኤዱ ቀደዳው ይቁምልን! አገር ላይ ያለው ሰው ቤት እየጠፋ እውጭ ላለው መለስን ማለት ያስኮንናል:
– ለአሜሪካ ነፃነት ትልቁ አደጋ ህገ መንግስቱን ችላ የሚል መንግስት ነው፡፡
ጀብሎ፡ - የጉልበት ሰራተኛ፣ ተሸካሚ …. ]
3/ የጤና አገልግሎትስ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መብት አይደለም እንዴ?
ሥራ አጥ ወጣቶችን ከጥገኝነት ማላቀቅ የሚያስችል የሥልጠና ማዕከልን መገንባት ጨምሮ፣ 44.1 ሚሊዮን ብር በጀት የተያዘለት የ‹‹ዘ ግሪን ላይት ፕሮጀክት›› ይፋ ሆነ፡፡ የሥልጠና ማዕከሉ ሥራ ሲጀምር በየዓመቱ 100 ሠልጣኞችን እየተቀበለ በአውቶ ሜካኒክ፣ በንግድና በማርኬቲንግ ዘርፍ አሠልጥኖ ራሳቸውን እንዲችሉ እገዛ
ያደርጋል፡፡ ፕሮጀክቱን የሚቆጣጠረው የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ሲሆን፣ አፈጻጸሙን የሚከታተለው ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያና ወርልድ ቪዥን ኮሪያ መሆናቸውን ዓርብ ግንቦት 19 ቀን 2008 ዓ.ም. በልደታ ክፍለ ከተማ ተክለሃይማኖት አካባቢ ግንባታው በይፋ በተጀመረበት ወቅት ተገልጿል፡፡
የምርመራ ዕቅድ የሕጉን የተፈጻሚነት ወሰንና ጉዳዩ በተቋሙ የመመርመር ሥልጣን ክልል የሚወድቅ መሆኑን ጭምር በጥልቀት የያዘ መሆን አለበት፡፡ ስለዚህ መርማሪው የሚከተለውን ማወቅና በዛው መሠረት ምርመራውን ማካሔድ አለበት፡፡
አራቱ ኃያላን - የምረቃ መርሐ ግብር
ውዱ ባልደራባዬ መሐመድ ሆይ የኖኦም ቾምስኪን እና ኤድዋርድ ሄርማን የፕሮፖጋንዳ ሞዴል ኢትዮጵያዊ በሆነ ትንትና ለማስረዳት ስራዬን ምነኛ አቀለልክልኝ?!
በየአላችሁበት ፀጥ ብላችሁ በጥብቅ ለጾሎት ትጉ ውጤቱን በሰው ሳይሆን በጌታ የቀን ፍቃድ ያልቃል እሩቅም አይደለም:
የሰሜን ሸዋ የወረዳዎች ስፖርት ውድድር በሂደቡ አቦቴ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ - Thursday, 18 January 2018 23:
‹‹የሶማሌ ተወላጅነቴና ኢትዮጵያዊ ማንነቴ በአንድ ላይ የተገመደ ነው›› – አቶ ሙስጠፋ ኡመር የሶማሌ ክልል...
በዙህ ጉዳይ ላይ ለመጻፍ በሁለት ምክንያቶች ከራሴ ጋር ብዙ ታግያለሁ። መጀመርያ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አይደለም ለራሳቸው፤ ለሌላም የሚተርፍ አንደበት አላቸውና ራሳቸው መልስ ይስጡ በማለት ሲሆን ሁለተኛው ምክንያቴ ደግሞ ትልልቅ አገራዊ ጉዳይ እያለ በዚህ ጠባብ ነገር መጠመድ ለማን ይበጃል በሚል ነበር።በሁለቱ
ም ትክክል አልነበርሁም። ፕሮፌሰር መስፍን በግል ደረጃ የወረደ እንቶ ፈንቶ መግባት ስብዕናቸው ስላልፈቀደ ንቀው መተዋቸው ትክክል ነበር። በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ግለሰቦች ሆነ ቡድኖች ትልልቅ የአገር አድባሮችን ሲያዋርዱ በዝምታ መመልከቱም ተገቢ አለመሆኑን ተገንዝቤአለሁ።
አሁን ሁላችንም ከጸሎት ጋር ከዚህ የተሻሉ ሃሳቦችንም በማምጣት፤ ይህንንም በማዳበር ግፊትና ጥረት እናድርግ፡፡
● ማጨሴ የሚያስገኝልኝ ጥቅም አለ? ለምሳሌ ያህል፣ በእኩዮቼ ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ስል ማጨስ ብጀምር ሌላ የሚያመሳስለን ነገር እስከሌለ ድረስ ስላጨስኩ ብቻ ጓደኛቸው ያደርጉኛል? ደግሞስ ጤንነቴ ቢጎዳ ደንታ የማይሰጣቸው ልጆች ጓደኝነት ምን ይጠቅመኛል?
12 ጠላትስ ቢሰድበኝ፥ በታገሥሁ ነበር የሚጠላኝም ራሱን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያደርግ፥ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር።
ሥጋት የተጫነው የደቡብ ሱዳን የሰላም ፍለጋ ድርድር 11.05.2018
የደን ልማትና የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች በመቀላቀላቸው ችግር እየተፈጠረ ነው፡፡ አካባቢ ጥበቃ እንደ ደን ልማት ሊከተላቸው የሚችሉ ነገሮች ቢኖሩም፣ የደን ልማት ነው ማለት ግን አይደለም፡፡ የደን ልማት ልክ እንደ እርሻ ሥራ ለም ቦታ፣ የተመቸ ቦታ ፈልጎ በማብቀል ነው ውጤት የሚገኘው፡፡ የምትተክለው የዛፍ ዝርያ ሳይንሳ
ዊ ሒደቶችን መከተል አለበት፡፡ ሥነ ምኅዳሩን ማወቅና ተስማሚነቱን ማጥናት ያስፈልጋል፡፡ ስንዴ፣ በቆሎ፣ ወይም ጤፍ ያለቦታው አይዘራም፡፡ ሌላው መነሳት ያለበት የባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ ችግኞቹን የት ነው የምንተክላቸው? ማን ነው የሚንከባከባቸው? ችግኞቹ ስለተተከሉ ብቻ ዛፍ ይሆናሉ ማለት አይደለም፡፡ ከብቶችና ሰዎ
ች ሲራገጡባቸው የሚውሉ ናቸው፡፡ ችግኝ እንደሚፈለገው መጠን እንዳያድግ ያደረጉት እነዚህ ችግሮች ናቸው፡፡ ከዚህ ይልቅ የወል መሬት ላይ የምንተክል ከሆነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት እንዲጠብቁትና እንዲጠቀሙበት ጭምር ኃላፊነት ሰጥተን መንከባከብ ይገባል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሌላው ችግር እነዚህ ሰዎች ሰርቲፊኬት ቢሰጣቸው
የበለጠ ደኑን ለማስጠበቅ ይጠቅማል፡፡ የተራቆቱ መሬቶች ደን እንዲያለሙ ጭምር ለወጣቶች እየተሰጡ ቢሆንም፣ በስምንት ዓመታት ውስጥ ስለተገደበ የወጣቶቹን ተጠቃሚነት ይገድበዋል፡፡ ይህ መሻሻል አለበት፡፡ በመሠረቱ የመንግሥት ፍላጎት እየተቀየረና መነሳሳቱም እየታየ ነው፡፡
ወጣቶች ዕድሜያችሁን የሚሳጥር ጦርነት ሳይሆን ዕደሜያችሁን የሚያረዝም ወንድማማችነትና አብሮነትን እናወርሳችኋለን – ዶ/ር ደብረጽዮን
ሆኖም ግን ከአንዳንድ መረጃዎች መከታተል አንደተሞከረው በዚህ ኮሚቴ ውስጥም ተልዕኮ ያዘሉ ሰርጎ ገቦች አንዳሉበትና የተፈለገው ውጤት ስለመምጣቱ አጠራጣሪነት ጭምጭምታ ይሰማል። በዚህ ጉዳይ አዴፓም ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ከዚህ ኮሚቴ ጎን በመሆን ሰላምን ያረጋግጣል ብለን ስንጠብቅ ሰምቶ አንዳልሰማ ድምፁን አጥፍቶ ይታ
ያል። ለዚህ ግምት ማረጋገጫው ህፃናት፤ ወላዶች፤አዛውንቶች ከቋራ፤መተማና ሌሎች አካባቢዎች ተሰደው በኬንዳ ውስጥ በየቦታው መገኘታቸው ነው።
አርቲስቶች ከገንዘብ ይልቅ ሙያቸውን እንዲያስቀድሙ የመከሩት ዶ/ር ዐቢይ፤ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የህብረተሰቡን ችግርና ሰቆቃ ፈልፍለው ማውጣት እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል፡፡