text
stringlengths
0
200
ነገር ግን ከ1984 ዓ.ም. ጀምሮ በነፃ ገበያ ትመራለች በተባለችው ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ጉራማይሌዎች ታይተዋል፡፡ በአንድ በኩል የአገሪቱ የዕድገት ሞተር ይሆናል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የግል ሴክተር ማቆጥቆጡ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የመንግሥትን ጡንቻ ያፈረጠሙ ግዙፍ ፕሮጀክቶች እንደ እንጉዳይ መፍላታቸው ነው፡፡ በም
ዕራባውያን የሚታዘዙ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንክብሎችም ከዕዝ ወደ ነፃ ገበያ ሥርዓት የተደረገውን ሽግግር አወዛጋቢ እንዳደረጉትም ይታወሳል፡፡ የእነሱን ተፅዕኖ በመጋፋት ወደ ልማታዊ መንግሥት የተደረገው ጉዞም እንዲሁ፡፡ በዚህ ሁሉ መሀል በርካታ ውጣ ውረዶች ቢታለፉም፣ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ኢትዮጵ
ያውያን ባለሀብቶች በብዛት እየታዩ ነው፡፡ ችግር ያለባቸውን ንፋስ አመጣሾቹን ትተን፣ በትክክል ሠርተው ለአገር ኢኮኖሚና ለሥራ ፈጠራ አስተዋጽኦ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን የግል ባለሀብቶችን ተወዳዳሪነትና የዕድገት ተስፋ የሚያቀጭጩ ድንበር ዘለል ኮርፖሬሽኖች እንዲፈነጩ የሚያደርግ ስህተት ላለመሥራት መጠንቀቅ ተገቢ ነው፡፡
የምዕራቡ ዓለም ግፊቶችና እጅ ጥምዘዛዎች የረቀቁ በመሆናቸው ከጎረቤት ኬንያ፣ ኡጋንዳና ታንዛኒያ፣ ከሩቅ ደግሞ የደቡብ አሜሪካ አገሮች በምዕራባውያንና በሸሪኮቻቸው መዋጥን መማር ይገባል፡፡ የአሜሪካና የአውሮፓ መፍትሔዎችን እንዳለ ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ ከባድ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊ መፍትሔዎች ስላሉ እነሱን መጠቀም ይ
ሻላል፡፡
ሰበር ዜና – ብፁዕ አቡነ ማትያስ 6ኛው ፓትርያሪክ ኾኑ!!! _ FREEDOM OUR RIGHT
ሰሞኑን በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም ደግሞ በደቡብ ክልል የተፈጠሩ ግጭቶች ያሰጓቸው የመብት ተከራካሪዎችና አራማጆች ደግሞ - ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ምድር ሰላም እንዲወርድ የተፈጠረው ተስፋም እንዳይደበዝዝ ወጣቶች ከግጭቶች ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ መክረዋል።
በአዲስ አበባ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች፣ ተረፈ ምርታቸውን በቀጥታ የሚለቁት ወደ ወንዞች ነው። ከተማዋ አንዳንድ አካባቢዎች ሠገራ፣ የፕላስቲክ ከረጢቶች፣ ያለቁ ነጠላ ጫማዎች፣ የቤት ጥራጊዎች ሁሉ የወንዙን መውረጃዎች ተከትለው ይጓዛሉ። መንግሥት ግን በራሪ ወረቀት በማሠራጨት የህዝቡን ግንዛቤ በማዳበር ለውጥ የማምጣት ዕ
ቅድ አለው፣ ዕቅዱ ከችግሩ ባህርይ አንፃር ቀድሞ የመጣ አይደለም እንጂ።
2. የብሔራዊ ምክር ቤቱ የፓርቲውን ፕሬዝዳንት ለመምረጥ የሄደበት መንገድ ህገ ደንባዊ መሆኑን፤
ሆኖም በጨዋታው ድንቅ ብቃቱን ከማሳየቱም አልፎ የሲቲ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ታሪክ መፃፍ ችሏል።
‹‹ ከፈሪሳውያን ወገን ኒቆዲሞስ የተባለ የአይሁድ አለቃ አንድ ሰው ነበረ፡፡ እርሱ አስቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታ ኢየሱስ መጥቶ እንዲህ አለው፡፡ መምህር ልታስተምር እግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡፡ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን ተአምራት ሊያደርግ የሚችል የለምና፡፡ ጌታ ኢየሱስም
መልሶ እውነት እውነት እልሀለሁ ዳግመኛ ያልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት ለማየት አይችልም አለው፡፡ ኒቆዲሞስም ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይቻላል? ዳግመኛ ይወለድ ዘንድ ወደ እናቱ ማኅጸን ተመልሶ መግባት ይቻላልን? አለው፡፡ ጌታ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው እውነት እውነት እልሀለሁ ዳግመኛ ከ
ውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነውና፤ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነውና፡፡ ስለዚህም ዳግመኛ ልትወለዱ ይገባችኋል ስለ አልኩህ አትድንቅ፤ ነፋስ ወደ ወደደው ይነፍሳልና ድምፁን ትሰማለህ እንጂ ከየት እንደሚመጣ ወዴት እንደሚሔድም ዐታውቅም፡፡ ከመንፈስ
ቅዱስም የሚወለድ ሁሉ እንዲሁ ነው፡፡ ኒቆዲሞስም መልሶ አንተ የእስራኤል መምህራቸው ነህ ግን ይህን አታውቅም አለው፡፡ የምናውቀውን እንድንናገር በዐየነውም እንድንመሰክር እውነት እውነት እልሀለሁ፡፡ ግን ምስክርነታችንን አትቀበሉንም፡፡››
← የጋምቤላ ጭፍጨፋ 9ኛ አመት ታስቦ ዋለ
2281 ፳፪፻፹፩ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ
አሁን ያለው ለውጥ እንዲመጣ የአገራችን ህዝቦች መራር ትግል ያደረጉበትና መጨረሻውም ያማረበት ዓመት ነበር። እኔም ከህዝብ ውጭ ስላልሆንኩ እንደ አንድ የኦሮሞ አርቲስት፤ በሚሊኒየም አዳራሽ ከሶመሌ ክልል ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች እርዳታ ማሰባሰቢያ ፤ ከዚያም ደግሞ ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እንኳን ደ
ህና መጡ በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ተጋብዤ ነበር።
ለ30 ተከታታይ ቀናት በዲሲ ውስጥ የሚቆዩ አውቶሞቢሎች መመዝገብ እና በሕዝባዊ ሥፍራዎች በሚቆሙበት ወይም በሚሽከረከሩበት ወቅት የዲሲ የምርመራ ስቲከር እና ታርጋ ሊኖራቸው ይገባል። የሕዝባዊ ሥራዎች ዲፓርትመንት (Department of Public Works) የዲሲ የምዝገባ መሥፈርቶችን የማያሙዋሉ አውቶሞቢሎች በመኖር
ያ አካባቢዎች መኖራቸውን ይቆጣጠራል። አንድ አውቶሞቢል በሰላሳ ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከታየ የሚከተሉት እርምጃዎች ካልተወሰዱ በስተቀር አውቶሞቢሉ ለቅጣት ወረቀት (ሳይቴሽን) መታተም እና/ወይም በመንግስት ይዞታ ለመደረግ (ኢንፓውንድመንት) ሊዳረግ እንደሚገባ የሚያሳውቅ ማስጠንቀቂያ ሊወጣበት ይችላል።
የጀርባ አጥንት መጣመም ችግር ላለባቸው 80 ወጣቶች የማቃናት ሥራ ተከናወነላቸው _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአብዛኞቹ የምግብ ዝግጅቶች ውስጥ ያልተለመደ አይነት ቃና ይሰጣል:
በደቡብ ኮሪያ ከ1ሚሊየን በላይ አዲሶቹ የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 9 ስማርት ስልኮች ሽያጭ እንደተመዘገበ ኩባንያው ገለጸ
በ2005 የሐይቅ ከተማ ፖሊስ የሺሻ ማጨሻ ቤቶችን እና
የ340 ሚሊየን ግለሰቦች መረጃ በቀላሉ በሰርቨር ውስጥ እንደሚገኝ ተገለፀ
- አመሰግናለሁ፡፡ አምስት መቶ ዶላር ነው የምልከው ክቡር ሚኒስትር፡፡ ለሁሉም ጉዳይ ይበቃታል፡፡
ሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች ትንቢታዊ ጥላነት አላቸው?
ያቺ የመፅሃፍ ስጦታ ለሱ ትንሽ ብትሆንም ለኔ ግን በሀይወቴ የማልረሳት እና ለሌሎች ሰዎች መፅሃፍ እንዳበረክት ምክንያት የሆነችኝ ስጦታ ናት።
ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገችው እርምጃ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዶላር በኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር ቀድሞ ከነበረው የ17 በመቶ ብልጫ ይኖረዋል።
ኦህዲድ የተፈጠረው በወያኔ ለወያኔ ዘራፊዎች ዝርፊያ የተመሠረተ መገልገያ መሳሪያ መሆን ብቻ ሳይሆን በወያኔ ልብ ትርታ ብቻ የሚንቀሳቀስ ኦርጋን ነው። ማለትም ያለ ወያኔ በአንድ ቀን ድራሹ ከኦሮሚያ ምድረ- ገጽ የሚጠፋ የእንቧይ ካብ ነው።
ማንችስተር ዩናይድን መልቀቅ ያለባቸው 11ዱ ተጫዋቾች - ዴይሊ...
እንዲህ አይነቱን ድንቅ ተግባር በአብዛኛው የሚፈፅሙት ሙሉ አካል ያላቸው ቢሆኑም አንዳንዴ አካላቸውን ያጡ ሰዎች ይህንኑ አስደናቂ ተግባር መልሰው ሲፈፀሙ መመልከት የበለጠ ያስገርማል፡፡ ትናንት ኦዲቲ ሴንትራል የተሰኘው የመዝናኛና አስገራሚ ዜናዎች ድረ-ገፅ ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው አካል ጉዳተኞችም ድንቃድንቅ ተግ
ባሮችን ለመፈፀም ልባቸው ብርቱ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው፡፡
ዛሬ ታዲያ ይህቺ ኣገላለጽ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን ስራ ጥሩ ማሳያ ሆና ኣገኘኋትና ነው መግቢያ ያደረኳት። የጸረ- ሙስና ኮሚሽንም ድብኝት ኣጠባ ላይ መሆኑን ነው የምናየው።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትም ሳይቀሩ ተጠያቂ እየሆኑ ነው የሚል ዜና እየተሰማ ነው። መቼም ለየዋሆች ግራ ለተጋቡ ማለቴ ነው ኣ
ይ ይሄ መንግስት ሳይቆርጥ ኣይቀርም ባለስልጣኑን ሁሉ ተጠያቂ እያደረገው ነው ሊሉ ይችላሉ። እውነቱ ግን ጸረ- ሙስና ኮሚሽን ከተቋቋመ ከ2001 ወዲህ ሙስና በተቃራኒው ቀጥ ብሎ እያደገ ነው የመጣው። ይህ ተቋም በርግጥ በሃገሪቱ የተንሰራፋውን ከፍተኛ ሙስና ሊቀንሰው ያልቻለበት ኣንዱ ትልቁ ምክንያት የሙስናው ባህርይ
የተለየ በመሆኑም ነው።
ፈገግ ለማለት ሞከርኩኝ፡፡ “እንዴ ንገሪኝ እንጂ! ሁሉም ሰው ያውቀዋል እኮ፡፡ እኔ ብቻ ነኝ ሳላውቀው የቀረሁት”
መንስኤውን ለማጥናትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከአሜሪካው ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ የተወጣጡ ባለሙያዎች በተቀናጀ አኳኋን እንዲሰሩ የማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።
ፓስፖርት ፖስት ሊተካ የሚችል የሞባይል ውሂብ በኪስዎ ውስጥ ያስቀምጥ እና እርስዎ የሚፈልጉትን ሁሉ ለመድረስ ነፃነት ይሰጡዎታል, በየትኛውም ቦታ ቢሆን የበይነመረብ ጥሪዎችን ያድርጉ, በእንቅስቃሴ ላይ አይከሉም. ምንም ኮንትራት, ምንም የደንበኝነት ምዝገባዎች, ምንም ትንሽ ህትመት.
በድርጅት ውስጥ ለስልጣን ያለው የተዛባ አተያይ፣ በመርህ ላይ ቆሞ የመታገል ሂደቱን በማዳከሙ በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉ ችግሮች እየተባባሱ እንዲሄዱ አድርገዋል፡፡
"ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ካለብዎ ወዲያውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ይሂዱ። የበሽታው ስሜት ከመፈጠሩ አስራ አራት ቀናት በፊት በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ አገራት ሄደው ከነበረም ይህንንም ለጤና ባለሙያ ያሳውቁ። በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ጊዜ በሽታው ወደ ጤነኛ ሰው እንዳይተላለፍ አፍና አፍንጫን በ
ክንድ፣ በመሃረብ ወይም በሶፍት ይሸፍኑ። አፍን አፍንጫን ለመሸፈን የተጠቀምንበትን ሶፍት በአግባቡ በቆሻሻ መጣያ ውስጥ ማስወገድ እና እጅን ሁልጊዜ በውሃ እና በሳሙና መታጠብ ያስፈልጋል። በበሽታው መያዝዎን ሪፖርት ለማድረግ በነጻ የስልክ መስመር 8335 ወይም የመደበኛ ስልክ 0112765340 መጠቀም ይችላሉ በሽታው
ወዳለባቸው ሃገራት ሲጓዙ ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች ትኩሳት እና የሳል ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ በተለይ ደግሞ ከታመሙ ሰዎች ወይም ከአካባቢያቸው ጋር ንክኪ ከፈጠሩ እጅን በሳሙናና ውሃ መታጠብ ያልበሰሉ የእንስሳት ተዋጽኦዎችን አለመመገብ በሕይወት ካሉም ሆነ ከሞቱ የቤት እና የዱር እንስሳት ጋር
ንክኪ አለማድረግ ስለ በሽታው በቂ መረጃ እንዲኖረዎ የሚመለከታቸውን ይጠይቁ የመከላከልና የዝግጁነት ሥራዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቤጂንግ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ሻንጋይ፣ ቸንዱ እና ጓንዡ እንደሚበር ይታወቃል። ይህ ቫይረስ ከተሰራጨባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ ቤጂንግ እና ሆንግ ኮንግ ተጠቃሽ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም ቦሌ
ዓለም አቀፍ አየርማረፊያ በርካታ መንገደኞች አቋርጠውት የሚያልፉት በርካታ ናቸው። የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በዓለም ጤና ድርጅት ምክረ ሀሳብ መሠረት ለሁሉም መንገደኞች የሰውነት ሙቀት የመለካት ሥራ መጀመሩን አስታውቋል። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ቻይና ተላላፊውን በሽታ ለ
መግታት በ6 ቀናት ውስጥ ደረጃውን የጠበቀ ሆስፒታል ልትገነባ ነው ቻይና በ 6 ቀናት ውስጥ ደረጃውን የጠበቀ ሆስፒታል ልትገነባ ነው26 ጥር 2020 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ና
ቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
አሥራ ሰባት ዓመት ሲሆነኝ የቀለም ትምህርቴን ለመጨረስ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ተመለስኩ። እዚያም አንድ የማውቀው ክርስቲያን የሆነ ሰው በኢየሱስ ካላመንኩ ሕይወቴ የተሟላ ሊሆን እንደማይችል ነገረኝ።
10 ድስቶች ጥዶ አንዱን ማማሰል፣ 9ኙን ለማሳረር! በብድር አገር አይገነባም (የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሚሊዮን ዘአማኑኤል )
ስብሐት ለእግዚአብሔር፡ ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!
እንዳውም አሁን አሁን እማ በዘረኝነት የመረዙን ወያኔዎች ሁቱ እና ቱሲ የበሉትን የዘረኝነት ፍሬ ካበሉን በኋላ በሁቱ እና ቱሲ መልሰው ያስፈራሩናል:
ተጣማሪ ፓርቲዎች CDU/CSU እና FDP እጩ ተወዳዳሪ አሁንም ራሳቸው መራኂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ሲሆኑ፣ ከዋናው ጠንካራ የተቃውሞ ፓርቲ (SPD)የቀድሞው የገንዘብ ሚንስትር ፔር እሽታይንብሩክ መሆናቸው የታወቀ ነው።
ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ አዳዲስ ሃሳቦችን እየተለማመድን ነው፡፡ ከነዚህ አደዲስ ሃሳቦች መካከል፤”ኦሮ-ማራ” እና “መደመር ” የሚሉት ጽንሰ ሃሳቦች ዋና ዋና ዎቹ ናቸው፡፡ኦሮ-ማራ ፤ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ የተጀመረ ነገር ሲሆን፤መደመር የሚለው ሃሳብ ደግሞ የሰውየውን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ
፤የመጣ ጽንሰ ሃሳብ ነው፡፡ በነገራችን ላይ፤ እኔ በግሌ የሁለቱም ፤ጽንሰ ሃሳቦች ደጋፊ ነኝ፤ይሄንን እምነቴንም ካሁን በፊት፤ በተለያየ መልኩ ገልጫለሁ፡፡
የካርቱም ድራማ፡ እነ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሕዝቡን ስብሰባ ጠርተው እነርሱ ቀሩ _ FREEDOM 4 ALL ETHIOPIANS
“ኬንያ፤ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ስደተኞችን አሳልፋ እየሰጠች ነው” (ሂዩማን ራይትስዎች) _ Ethioreference >
በአሮጌ አውሮፕላን ማረፊያ ከአዲስ አበባ አየር መንገድ ሁለት ኪዩ እና ስድስት መኝታ ቤት ጋር ለሽያጭ ይቀርባል.
ዮሐንስ ወልደ ማርያም፣ የዓለም ታሪክ - ከጂዎግራፊ ጋር የተያያዘ፤ ፲፱፻፴፮ ዓ.ም.
ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሃገራት በሞቃታማ የምድር አካባቢ እንደመገኘታቸው ለወባ በሽታ መጋለጣቸው እሙን ነው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በ95 ሃገራት የሚገኙ 3.2 ቢሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ የመጠቃት አደጋ ተደቅኖባቸዋል፡፡ በጎርጎሮሳዊው 2015 ብቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ 214 ሚሊዮን ሰዎ
ች በወባ በሽታ መያዛቸውን መረጃው ያመለክታል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 438 ሺህ በወባ ምክንያት ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ ከሟቾቹ ውስጥ 90 በመቶው በአፍሪካ አህጉር መገኘታቸው በሽታው ምን ያህል የአህጉሩ ራስ ምታት እንደሆነ ያሳያል፡፡
በትምህርት፤ በጤና አገልግሎት፤ በመገናኛ፤ በንጹህ ውሃ አቅርቦት፤ በምግብ ዋስትና፤ በመጸዳጃ፤ በተማ መስፋፋት፤ በአካባቢ እንክብካቤ (ለምሳሌ በዛፎች ተከላ፤ በውሃ ማቋት) ቅማንቱና አማራው ከትግራይ ሕዝብ ኋላ ቀር ነው። ጎንደሬው በሙሉ (ምንም ብሄር ሳይለይ) አሁን ባለበትም ሁኔታ ቢቀጥል ከትግራይ ክልል ሕዝብ ኑሮ
ጋር ሊመጣጠን የሚችልበት ሁኔታ የለም። ምክንያቱም፤ የኢትዮጱያን የልማትና የድጎማ ባጀት በሙሉ የሚቆጣጠረው ህወሓት ነው። ህወሓት ከጎንደር የተፈጥሮ ኃብት፤ ለም መሬት ሲነጥቅና ወደ ትግራይ ክልል ሲያጠቃልል ሁኔታው እየተባባሰ ይሄዳል ማለት ነው።
ቆሻሻ ያለ አግባብ የሚያስወግዱት ላይም ከደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት ጋር በመሆን የቅጣት ሥራ ቢጀመርም አጥብቆ መሄድ ላይ ክፍተቶች እንዳሉ የሚጠቅሱት ወይዘሮ ባዩሽ፤ ቅጣት የአመለካከት ለውጥ የሚያመጣ አለመሆኑንና የአመለካከት ለውጥ ከፍላጎት የመነጨ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡
ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ ግን የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ በጅምር ደረጃ እንደሚገኝ ጠቁመዉ፣ ድርጅታቸዉ ኢህአዴግ ሂደቱን ለማሻሻል ጥረት እንደሚደርግ ተናግረዋል። ጋዜጠኞች ወንጀል ካልሰሩ እንደማይታሰሩ ገልጸዉ፥ እርስ በርስ ባለመተባበር ተቃዋሚዎችን ነቅፈዋል። ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን ሳይ
ቀር አግባብ ባለዉ መንገድ እንደሚያዝ በመግለጽ እስር ቤት ያሉት የግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ከእስር ቤት ዉጭ ኢትዮጵያ በልማት ያደረገችዉን እድገት ለማየት እድል እንደተሰጣቸዉና መጽሐፍ ለመድረስም እንደበቁ ተናግረዋል።
”አዎ አለን፡፡ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይባላል” አለ መሌ በቸልተኝነት፡፡ ሼባው ወዴት እያመሩ እንደሆነ ገብቶታል፡፡
ሩዋንዳ ዉስጥ በጎርጎሮሳዊዉ የዘመን ቀመር 1994ዓ,ም የተካሄደዉ እና በሰዉ ዘር እልቂት የሚጠቀሰዉ የጥፋት ርምጃ የህዝቡን ቁጥር ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱን ሀብት አድቅቆ ማለፉ አይዘነጋም። እንዲያም ሆኖ ግን ከዚህ ወቅት በኋላ ሩዋንዳ በተለያዩ ዘርፎች መሻሻል ለማምጣት መጣሯ ይነገርላታል። የህዝብ ቁጥር መጨመር እና
በጤናዉ ዘርፍ ያለዉ የአገልግሎት ስልት ዉሱንነት ግን ዘላቂ ልማትን ለማጠናከር ለሚደረገዉ ጥረት በእንቅፋነት ይጠቀሳሉ። ሩዋንዳ አፍሪቃ ዉስጥ ከሚገኙ የቆዳ ስፋታቸዉ አነስተኛ ከሆኑ ሀገሮች አንዷ ናት። በአንድ ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ላይ ከአራት መቶ በላይ ሰዎች እንደሚኖሩ ነዉ የሚገለፀዉ።
“ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንዳሉ ሁሉ” (2)
የሰላማዊ ሰልፍ እውቅናን በተመለከተ ኃላፊ የሆኑት አቶ ማርቆስ ፎርም እንዲሞላ አዘዙ፤ የተባለውን ፎርም ሞላን፤ ያን ጊዜ የአቶ ማርቆስ የቢሮ ስልክ አንቃጨለ፤ አነሱት ……ቀጭን ትዕዛዝ ከወዲያ ማዶ……………
የመገናኛ ብዙሃን መገናኛ ብዙሃን መድረክ, ብዙኃንዳዊያንየሚጠይቁላቸዉንእንደሚቀበላቸዉንእንደሞላቸዉንያቸዉንያቸዉንእንደሚያስችሉት. ለእንግሊዝኛው የቻይና ኩባንያ, የቻይና ህዝቦች የቻይና ህዝቦች የቻይና ህዝብ ዋና ዳይሬክተሮች ናቸው. የሮቦ ሞተርስ እና የሮጌ ሮቦቶች የ Google ውህዶች እና የአይፒኤም ባህርያት ይጠቀ
ሳሉ. በኮሞ ድህረ-ገጽ
ሁለተኛው የሌ/ጄ ፃድቃን መልዕክት መሪያቸው መለስ ዜናዊ በተደጋጋሚ ይል የነበረው “እኛ ከሌለን ኢትዮጵያ ትበታተናለች” የሚለው ማስፈራሪያ ነው። ይህ ሕፃን ለማስፈራራት “አያ ጅቦ መጣልህ” ኩምክና ወደ ጎን ቢያደርጉት መልካም ነው። ከመነሻችሁም ኢትዮጵያ ለእናንተ ተረት ተረት የሆነች፣ ሰንደቅ ዓላማ ጨርቅ የሆነባችሁ
፣ የአክሱምን ሐውልት ድንጋይ ያላችሁ፣ አድዋ ለአማራው ምኑ ነው ያላችሁ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የዘመታችሁ ለመሆኑ ሥራችሁ መስካሪ ነው። መቼ የሀገርን አንድነት ጠባቂ ሆናችሁና ነው ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የምትሰብኩን። ገና እንደገባችሁ በሻዕቢያ መሪነት ኤርትራን ያስገነጠላችሁ፣ አሰብን የሰጣችሁ በቀጣይነትም
የባድሜን ጉዳይ ያዳፈናችሁ አይደላችሁምን?
ሚድሮክ በተለያዩ ኩባንያዎቹ የተያዙ ቦታዎች ካርታዎች መምከናቸውን በመቃወም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ቅሬታ አቅርቦ ውሳኔ እየተጠባበቀ ቢሆንም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦታዎቹ ላይ ያሉ ዕቃዎች…
ኢየሱስ ዝነኛ ለመሆን ምንም ነገር ሲያደርግ አናይም፡፡ እንዱየተውን ከወፈወሰ በሁወዐላ ለማንብም እነዳትናገሩ ሲል አናየዋለን፡፡ ምክንያቱም ከጊዜው በፊት የመሆነ ዝና ከጥቅሙ ይልቅ ጊዳቱ ስለሚያመዝን ነው፡፡
የአባላት ልዩ ምልክት - የተጠቃሚ ስም
☞ በረከት ስምዖን የዛሬ 7 ዓመት ገደማ፣ “የሁለት ምርጫዎች ወግ” የተሰኘ መጽሐፉን በሸራተን አዲስ ባስመረቀበት ወቅትም “ኢትዮጵያ እየተጓዘችበት ባለችበት የልማት ጐዳና ቀጥላ ውጤታማ ለመሆን 30 እና 40 ዓመታት ያስፈልጋታል” ብሎ ነበር።
ሕንፃው አንድ ዋና መንገድ ላይ ትገኛለች እና ሊፍት እና ጄኔሬተር እየሰራ ነው. ወደ ቦታ ስትከፋፈል ነው ነገር ግን አስፈላጊ አይደለም ከሆነ ሊወገዱ ይችላሉ. ሁለት መጸዳጃ ቤቶች አሉት. ፍጥነት ለድርድር ነው ነገር ግን ተ.እ.ታን ያካትታሉ አይደለም.
ታዲያ አንድ የሆነ እንዳንተ ወፈፍ ባደረገኝ እለት፤ ቁጭ ብዬ ከማሳው ላይ የሰበስብኩትን የእህል ብዛት፣ አይነትና የበላሁትን የምግብ አይነት ስቆጥረው ምንም የማስታውሰው የተለየ ምግብ አልነበረም፣ (ህልቆ መሳፍርት ከመሆኑ ውጪ!)፡፡ በዝንጋኤ ህሊናና በብዛቱ የተነሳ በተለየ የማስታውሰው የእህል አይነት ስለሌለ አልጠቀ
መኝም ብዬ አሰብኩ፡፡ ግና ልክ አልነበርኩም፡፡ ያንን ሁሉ አመት ጣፋጭና ለጤና ተስማሚ የተመጣጠነ ምግብ እየመገበ፣ የሚችለውን ሁሉ ምርት እየሰጠ ህይወቴን ማቆየት ብቻ ሳይሆን ጤነኛ ሆኜ እንድኖር አድርጎኛል። ልጆቼን አስተምሬ ድሬበታለሁ፡፡ ራሳቸውን የቻሉት በዚሁ ነው፡፡ ፈጽሞ ውለታውን ባልቆጥርና ባላስታውሰውም፣ ለ
እኔ ዛሬ ላይ መቆም ግን ዋናው ተጠሪ የለፋሁበት ይህ መሬት ነው፡፡ እርሱም ስለ እኔ ውለታ አይቆጥርም፤ እኔም አመስግኜው አላውቅ፡፡ ግና እስከለፋሁበት ድረስ ሳይቆጥር ሲሰጠኝ ነው የኖርነው፡፡
“ኖ! የፒያሳው ብርሃን የተባለው ላምባ ሻጭ ስለነበር ነው!”
#EBC ኢቲቪ 4 ማዕዘን ቢዝነስ የቀን 7 ሰዓት ዜና… ሰኔ 15/2010 ዓ.ም - 8 hours ago
መልሶ ለማስፈር የሠላም ኮንፈረንስ መካሄድ ነበረበት፣ ይህን ማካሄድ ባለመቻሉ አልተሳካም ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ሃላፊዎቹ ጋር በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ
የውጪ ምእራባውያን ጋዜጠኖች አንድ ተለቅ ያለ መሪን ቃለ – መጠይቅ ሲጠይቁ ብዙ ጊዜ የሚጠይቁት ጥያቄ ውስጥ ምን አይነት አሻራን ወይም ቅርስን ትተህ ማለፍ ትፈልጋለህ ? በታሪክ ውስጥ እንዴት ለመታወስ ወይም ምን አይነት ቦታ እንዲኖርህ ትፈልጋለህ ? የሚል ነው ። ይሄም ውሎ አድሮ መሪው የሚሰራው ስራ ወደ ሚቀጥለው
ትውልድ የሚተላለፍ ስለሆነ የወደፊቱ መጪው ትውልድ በምን አይነት እንዲያስታውሰውና ፣ ለመጪው ትውልድም ባለው ትልቅ ቦታና ተሰሚነት ምንን ትቶ ወይም አውርሶ ማለፍን እንደሚፈልግ ለማወቅ የሚደረግ ጥያቄ ነው ። በተዘዋዋሪም አሁን እየሰራው ያለው ስራ ለወደፊቱ የሚኖረውን በጎም ይሁን አሉታዊ ተፅእኖን ራሱ መሪው እንዴ
ት እንደሚረዳው ለማወቅ የሚደረግ ነው ።
የብአዴን አመራር በራሱ ከፌደራሉ መንግስት ቁጥጥር ለመውጣት የበኩሉን ጥረት እያደረገ ሲሆን የደኢህዴን አመራር ደግሞ በፌደራል መንግስቱ መዋቅርና እንቅስቃሴ ላይ ያለው የመወሰን አቅም እጅግ በጣም ውስን ነው። በዚህ መሰረት፣ የፌደራሉ መንግሰት ህወሓት ብቻውን የሚንከላወስበት ኦና ቤት ሆኗል። በአጠቃላይ የመከላከያና
ደህንነት ኃይሉን በበላይነት የተቆጣጠረው የህወሓት/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ግራ ተጋብቶ ሀገሪቷን ወደ እርስ በእርስ ግጭትና እልቂት ውስጥ ሊያስገባት ከቋፍ ላይ ደርሷል።
አርብ መጋቢት 15ቀን 2009 ከየታሠርንበት ፖሊስ ጣቢያዎች በድጋሚ ወደ ቦሌው ክ/ከ ፖሊስ መምሪያ ሰበሰቡንና አሰሩን፡፡ በጊዜው ሊፈቱን መስሎንም ነበር ፡፡ ግን እውነቱ የተገላቢጦሹ መሆኑን ብዙም ሳንቆይ ነበር የተረዳነው፡፡
የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ሪከቶች ከፓርኩር በጣም ጥሩ ዋጋን ያቀርባሉ የሂፕ ሆፕ ት / ቤት የሆስፒ ዱስትን ማድረግ ይችላሉ የዲቪዲ ቅንብር ለ $ 19.95 ብቻ ያካትት በተጨማሪም በሂፕ ሆ ሆፕ Abs Workout መላክ አንድ ነጠላ ድብደባ ወይም ቁጭ ብትንቀሳቀሱ, 4 Amazing Routines:
አቶ መለስ ዜናዊ በተገኙበት በፈጠራና ምርምር የላቀ ውጤት ላስገኙ ስድስት ኢትዮጵያዊያን በጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ሰሞኑን ሊሰጥ የታሰበው ሸልማት ለሁለተኛ ጊዜ ተላልፏል፡፡
‹‹ . . የክርስቲያኖች ቁጥር የሙስሊሞች ቁጥር እጥፍ ቢሆንም፣የሙሐመድ በዚህ ዝርዝር ቁንጮ ላይ መቀመጥ ምናልባት እንግዳ ነገር መስሎ ሊታይ ይችል ይሆናል። ምናልባትም ዒሳ u ቁጥር 3 ላይ፣ሙሳ u ደግሞ ቁጥር 16 ላይ ሲቀመጥ፣በዚህ ዝርዝር ውስጥ ነብዩ ሙሐመድ U ቁጥር አንድ መሆኑ አስገራሚ መስሎ ታይቶ ይሆናል።
1. ዳንኤል ሓየሎም /ዳንኤል ኪ/ማርያም /ጅፍዒት/ ብ1971 ዓ/ም መራሒ ቦጦሎኒ ዝነበረ ኣብ ሰለኽለኻ ዝተሰወአ ተጋዳልይ ንምዝካር፣