text
stringlengths
0
200
ድ ችግርም አለ፡፡ ጥናት የሚሠሩ አማካሪዎች የተሟላና ተፈጻሚነት ያለው ሰነድ የማቅረብ አቅምና ችሎታ ገና አልዳበረም፡፡ ወደ ፕሮጀክት ትግበራ ከተገባ በኋላ ብቅ እያሉ የሚያስቸግሩ ችግሮች ይፈጠራሉ፡፡ የኮንትራት ሰነዶችን ካዘጋጀን በኋላ ለማስተዳደርም በአገር ደረጃ ትልቅ ችግር አለበት፡፡ አሁን ግን እየተሻሻለ ይገኛ
ል፡፡ የፕሮጀክት ባለቤቶችም ወጥረው ይዘው በመከታተል ውጤታማ እንዲሆኑ የማድረግ እንቅስቃሴ ላይም ደካማ ሆነው ይታያሉ፡፡ በአጠቃላይ ሲደመር የማስፈጸም አቅም ድርሻ አለው፡፡ በተቀመጡ ሕጎች መሠረት መሥራት፣ ፋይናንስ አቅራቢዎችም የየራሳቸው መጠይቆች ስላሏቸው እንዲህ ያሉትና ሌሎችም ጉዳዮች ፕሮጀክቶችን ሊያጓትቱ ይች
ላሉ ብዬ አስባለሁ፡፡
ባለፉት ቀናት በፕሬዝዳንቱና በፌደራል መንግስቱ መካከል ድርድር ሲካሄድ ነበር። አብዲ ኢሌ የክልል ፕሬዝዳንትነቱን ስልጣን ለቀው የፓርቲያቸውን ሊቀመንበርነት እንደያዙ ለመቆየት ተስማምተው ነበር።
ለመከላከያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንዲሰራቸው ተሰጥተውት የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲሰረዙ መወሰኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…
• አዲሱ ትውልድ ችግሮችን ባለፈው ትውልድ ላይ ማሳበብ የለበትም፣ ያለፈውን ትውልድ መመስገን ያስፈልጋል፣ ካለፉው ትውልድ በጎ በጎ ነገር መውሰድ ያስፈልጋል፡፡
← ነጻ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን - የመስመር ላይ ያለ ምዝገባ
1 1 ዓለም-ለኻዊ መዓልቲ ቋንቋ ኣደ ፪፬፬፮
- መብትህ ፡ ነው (፪x) ፡ ወግማ ፡ መብትህ ፡ ነው
Posted by admin _ 28/11/2017 _ Comments Off on የአርቲስት ቴዲ አፍሮ ማር እስከጣፍ ዘፈን በአማራ ክልል አለመዘፈኑ ውዝግብ አስነሳ (ወንድወሰን ተክሉ)
..ይሄን ያህል በጀት ተመላሽ ማድረግ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ተገቢውን ስራ እንዳላከናወነ እንዲሰማቸው ሊያደርግ ይችላል.. ብለው አሰቡ ዋና ዳይሬክተሩ፡፡
ፍርድ ቤቱ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ ለ11 የፖሊስ አመራሮች ዋስትና ፈቀደ በአዲስ አበባ ሰኔ 16 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ላስመዘገቧቸው ለውጦች በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በመስቀል አደባባይ በደረሰው የቦንብ ፍንዳታ የአሰራር ክፍተት አሳይተዋል ተብለው በሚል ምርምራ እየተካሄደባቸው የነበረው የአ
ዲስ…
20. ጊዜ በሚደረግ ምርጫ የማውረድና በሌሎች የመተካት፣ ካልሆነም Eምቢተኛውን ገዢ ፓርቲ Eና መንግሥት በማያቋራጥ ተከታታይ ሰላማዊ ሰልፍ መንግሥትን በሰላማዊ መንገድ መለወጥ የማይገሰሰ መብቱ ነው፡፡ የዓለም የመድብለ-ፓርቲ ሥርዓተ- መንግሥት ታሪክ የሚያስረዳን Eና ዛሬም በየሀገሩ በዓለም ዙሪያ Eየተፈጸመ ያለው ይ
ኸው ነው፡፡ Iትዮጵያ የመድበለ-ፓርቲ ሥርዓተ-መንግሥት ከሚከተሉት ሌሎች ሀገሮች በዚህ Aጠቃላይ ዓለም Aቀፋዊ ባህሪ የተለየች መሆን Aትችልም፣ Aይገባትምም፤ ያውም ዓለም Aቀፍ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ድንጋጌን ተቀብላ በሕገ መንግሥቷ ከቀረጸች Eና የመድበለ-ፓርቲን መንግሥታዊ ቅርጽ መቀበሏን በተለያዩ
ሕጎቿ ካረጋገጠች በኋላ! ሰለዚህ የIትዮጵያ ሕዝብ በብሔራዊና ክልላዊ ምርጫ 2002 ዓ.ም የምርጫ ድምፄ ተዘርፏል ብሎ ሲል በሰላማዊ መንገድ በነቂስ ወጥቶ የምርጫን ህግ የጣሰውን IህAዴግ በህግ Eንዲሰራ፣ ህግ Eንዲያከብርና የተዘረፈውን ድምፁን ማስመለስ መብቱ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ የመIAድና የተቃዋሚ ፖለቲካ
ፓርቲዎች በጽናት የመታገልና የማታገል ከፍተኛ ኃላፊነት Aለባቸው፡፡ መIAድ ሰላማዊ ትግል ሲል የህዝብ ነፃነት፣ ፍትህና ዲሞክራሲ የነገሰበትን ነው፡፡ ከዚያ ውጪ የሚቀበለው ሰላማዊ ትግል የለውም፡፡ ዳግም የገዢውን ፓርቲ Eና መንግሥት ጭቆና፣ ማስፈራራት፣ ድብደባ፣ የግፍ Eስራት Eና ግድያ፣ በAጠቃላይ የህግ ጥሰቶች
‘Eሺ ይሁና! ቆይ Eስቲ ነገ!’ ብሎ Eንደ ካሁን በፊቱ የሚቀበለው Aይኖርም፡፡ ማናቸውንም የገዢውን ፓርቲ Eና መንግሥት የሰብAዊ መብት ጥሰት Aይቀበልም፡፡ ስለዚህ መIAድ ከህዝብ ጎን በመሰለፍ ማናቸውንም ለሀገራችን ተስማሚ የሆነ የሰላማዊ ትግል ቅርፅ Eና ስልት በመጠቀም የህዝብን Eኩልነት፣ ነፃነት፣ ፍትህና ዲሞ
ክራሲ Eንዲከበር ያደርጋል፡፡ ለተመሳሳይ ዓላማ Eና ለጋራ ጥረት ለሌሎች ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መIAድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ በሌላው ዓለም ለሰብዓዊ መብት መከበር፣ ለዲሞክራሲ መጎልበትና ለሕግ የበላይነት መጠበቅ ከፍተኛ AስተዋጽO የሚያበረክቱት የሲቪል ማህበራትም ማለትም፤ የወጣቱ፣ የሴቱ Eና የሙያ ማህበራት (የ
ተማሪውን ማህበር ጨምሮ)፣ የሠራተኛው ማህበራት፣ የመምህራን ማህበራት Eና መንግሥታዊ ያልሆነ የEርዳታ ድርጅቶች በዚህ ሂደት የበኩላቸውን ኃላፊነት Eንዲወጡ መIAድ ያቀርባል፡፡ የፍትሕና የፀጥታ Aካላትም ሕዝባችንን በቅንነት ለማገልገል በገቡት ቃለ-መሐላ መሠረት ተገቢውን ፍትሐዊና ተጽEኖ-Aልባ Aገልግሎት Eንዲሰጡን
መIAድ ያሳስባል፡፡ የመገናኛ ብዙሃንም ለህዝባዊ ዓላማ የመቆም ግዴታቸውን በፅናት Eና በመተባበር Eንዲወጡ መIAድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ 5.4. የIትዮጵያ Aጋሮች ቡድን ሚና ከላይ ለማሳየት Eንደሞከረነው የIትዮጵያ ፖለቲካ Eና የመንግሥት ሽግግር ዋነኛ ተዋናይ Eኛው Iትዮጵያውያን መሆናችን የማያነጋግረን መሆኑን ብ
ናውቅም የIትዮጵያ Aጋሮች ቡድንም የማይናቅ AስተዋጽO Aለው፡፡ መጀመሪያ የIትዮጵያን Aጋሮች ቡድን በደንብ ለማታውቁ ማንነቱን ልንገልጽላችሁ Eንወዳለን፡፡ የIትዮጵያ Aጋሮች ቡድን ከመላው ዓለም የተውጣጡ በAዲስ Aበባ ኤምባሲ ካላቸው ለIትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት በጐ ምኞች ካላቸው ሀገሮች የተሰባሰቡበት Aካል ነው፡
፡ በEንዱስትሪ የበለፀጉ የሰሜን ሀገሮች በመባል የሚታወቁ ሀገሮች Eና በመልማት ላይ 20
እርሳቸውን የጎዳ መስሎት የራሱን ታሪክ አፈር አስጋጠው:
እንግዲህ በዚህ በዓል ለመቀበል ከአቀድነው ስጦታ ከ140 በመቶ በላይ መቀበል ችለናል፡፡
ይህ ጣቢያ ኩኪዎችን ይጠቀማል. ይህን ጣቢያ ማሰስ በመቀጠል, እንደምንጠቀምበት ተስማምተዋል.
አክሽን, የመጫወቻ ማዕከል ጨዋታ, ተወዳጅ መተግበሪያዎች, ppsspp
እ.ኤ.አ በ2016 ከተካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ ጋር በተያያዘ ተጠቃሚዎች ያልተገባ ድርጊት መፈጸማቸውን ተከትሎ የተጭበረበሩ አካውንቶችን በመጠቀም የተሳሳቱ መረጃዎችንና አደገኛ መልዕክቶችን በሚያሰራጩ ተጠቃሚዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ ያጠበቀው ትዊተር፤ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017 የመጨረሻዎ
ቹ አራት ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ የ58 ሚሊዮን ተጠቃሚዎቹን አካውንቶች መዝጋቱን የዘገበው ደግሞ አሶሼትድ ፕሬስ ነው፡፡
«እርሳቸው ተመረጡ ማለት፤ በቀጥታ ወታደራዊ መፈንቅለ-መንግሥት ተከናወነ ማለት ነው። ምርጫው እንዲሁ የተጭበረበረ እንደነበረም ይጠቁማል። ህዝቡ አይቀበለውም፤ እኛም አደባባይ በመውጣት አዲስ አብዮት እናካሂዳለን።»
የኮሚሢዮኑ ፕሬዚደንት ባሮሶ ወደ ቻይና የተጓዙበት ዋና ዓላማ የአውሮፓ ሕብረት ጥቅም በተሻለ መልክ እንዲጠበቅ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤ እንዲሁም የሁለቱን ወገን ስልታዊ ትብብር ለማጠናከር፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍቱን ሆኖ የሚራመድበትን ዘዴ ማፈላለግ ነበር።
ማስገቢያ ገጾች - 100% እንኳን ደህና ጉርሻ ወደ £ 200 እስከ ግምገማ በነጻ አጫውት!
አንደኛው ምክንያት ከጊዜው ጋር አብረው የአስተሳብ ለውጥ አድርገው መሄድ ስለ አልቻሉም ነው። ሁለተኛው በውስጥ ውዝግብ በውጭ ጦርነት ተወጥረው ሰለተያዙ ነው። ሦስተኛው የላይኛው መደብ በሥልጣን እና በባህሪአቸው የማይሆን ዓለም ውስጥ ገብተው በመጨማለቃቸው ነው። አራተኛው እነሱን ለመተካት የተነሳው አዲስ አስተሳሰብ ጊ
ዜውን ለመጠቀም በመቻሉ ነው።
ወቅሶ ካላባነነን ለምና ሌላ ‹‹እንቅልፍ›› ይምጣ!
ህወሃት እና በቅማንት ኮሚቴ የተደራጁ ወጣቶች “አማራ ይዉጣልን” በማለት የአማራ ሆቴሎችን ሰባበሩ!
የፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ጠርሙሶች መገልገያዎች, መከላከያ እና ማሞቂያ
(3) የክህደት ቁልቁለት ይላል ርእሱ ወደ 16 ምእራፎች አሉት የኢትዮጵያ ታሪክን የሚተነትን መጽሃፍ ነው።http:
ሶንጎ እንደ ማኅበራዊ ተቋሚነቱ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች አሉት። ሶንጎ ዙሪያዉ ታዉቆ ”Qorciisa” (ሰርዶ) ተተክሎበት በአንድ በተመረጠ ጥግ ላይ በተለይም በአዉራ መንገዶች አጠገብ ተመንጥሮ ይዘጋጃል።የጎጆ ቤት ተሠርቶ ዝናብ እንዳያበላሸዉና እንዳያፈስ ተደርጎ በሣር ይከደናል።የጎጆ ቤቱ ከፊትና ከኋላዉ ትይዩ የሆኑ በሮ
ች ይሠራለታል። ነገር ግን መዝጊያዎች አይኖሩትም።ፈጽሞ አይዘጋምም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሕዝብ ቤት ወይም ማረፊያ ስለሆነ ሩቅ ተጓዥየመሸበትና የደከመ መንገደኛ የሚያርፍበት፣የያዘዉን ስንቅ አሙቆ የሚመገብበት እንደሆነ ስለሚታመንበት ነዉ። ከበራፉ ፊት ለፊት ደግሞ የ“Siqqichcho” (በትር)፣ የ“Marca”(ማርጫ
/)፣ የ“Eboo”(ጦር) ማስደገፊያይተከላል። “Karrisanjo”(ካሪሳንጆ) ተብሎ ይታወቃልበመባል።በደጃፉ ላይ ተንቀሳቃሽ የሆነ የገበጣ መጫወቻ “Saddeeqaa” ይቀመጣል።
አዲስ አበባ ላይ አበባ የሚበቅልበት ቦታ ሊጠፋ ነው
አባላቱ በኤርትራ ከተሰማሩበት የሽብር ተግባር ራሳቸውን በማውጣት፥ በሀገሪቱ ውስጥ በሰላም ለመኖርና ለማልማት ፈልገን ነው የመጣነው ማለታቸውን ገልፀዋል።
የአምና እና የዘንድሮ አቡበከር ልዩነት አለው። አምና በጣም ጥሩ ነበርኩ። ለእኔ መልካም አመት ነበር። ዘንድሮ በተወሰነ መልኩ ቡድናችን ጥሩ አይደለም። እኔም ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ አልገኝም ፤ ምክንያቱም አሰልጣኝ ፓፒች በነበረበት ወቅት ከ18 ተጫዋች ዝርዝር ሁሉ እወጣ ነበር። አሁን ያለው አሰልጣኝ ደግሞ ለእኛ ጥሩ
ነገር አለው። 18 ውስጥ እያካተተ ቀይሮም እያስገባኝ እየተጫወትኩ ነው። አንዳንዴ የማገኛቸውን እድሎች አለመጠቀም እኔ ጋር ችግር ቢኖርም ብዙ ጊዜ ተቀይሬ የምገባው ቡድናችን እየተመራ በመሆኑ ጫናውን መሸከም በእዚህ እድሜዬ ይከብዳል። አምና ቋሚ ሆኜ በተሰለፍኩባቸው አምስት ጨዋታዎች አምስት ጎል አስቆጥሬያለሁ። ያው
የኳስ ባህርይ በመሆኑ ልምምዴን ጠንክሬ መስራት ነው።
ቆይታ ከኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረ-መስቀል ጋር
ኣብ ምርጫ ፍርቂ-ወቕቲ 2018፡ ስደት እቲ ዝዓበየ ዛዕባ ፕረዚደንት ትራምፕ'ዩ ኔሩ።
እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ። አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ። ማቴዎስ 23፡25-26
በአዝናኝ የፖለቲካ ጽሁፎቹ የሚታወቀው “አቤ ቶኪቻው” ኢትዮጵያን ለቅቆ የወጣ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል። አቤ ቶኪቻው ቀድሞ በአውራምባ ታይምስ፣ አሁን ደግሞ በፍትህ ጋዜጣ ላይ በአሽሙር እያዋዛ የህብረተስቡን ብሶት ያቀርብ እንደነበር እና እነዚህን ጽሁፎች በመጽሃፍ መልክ ያሳተማቸው መሆኑ ይታወሳል። ከቅርብ ጊዜ ወዲ
ህ ግን በደህንነት ሰራተኞች ማስጠንቀቂያ የደረሰው መሆኑን ገልጿል።ኢህአዴግ በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገውን ሰዶ ማሳደድ ቀጥሎአል ብዙ ጋዜጠኞችም የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እና የቃላት ውርወራ ቢደርስባቸውም ከማንኛቸውም ነገሮች ቢሆን ከስራችን አንታቀብም ስራችን መረጃን ለህብረተሰቡ ማድረስ ነው ብለው በከፍተኛ ደረጃ በመስ
ራት ላይ ቢገኙም መንግስት ግን ጦርነት ከፍቶባቸዋል አብዛኞቹንም በአሸባሪነት መንፈስ ያለበቂ መረጃ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት መወርወሩ ይታወቃል ይህ በእንዲህ እንዳለ አቤ ቶክቻው “ሽሙጦች “በሚሉት የአጻጻፍ ዘይቤው የህብረተሰብን ልብ የነካ ጽሁፍ ሲሰራ ቆይቶ በአሁን ሰአት ወደ ስደት እንዳመራ ምንጮቻችን ገልጸዋል ።መን
ግስትም የመገናኛ ብዙሃንን አፍኖ በዕራሱ እጅ የሚንቀሳቀሱትን ብቻ ማሰራት ይፈልጋል ይህ ደግሞ የነጻነት ነጸብራቅ አይደለም እና ጋዜጠኞቻችን ንጹሃን እና የምንም የሽብር ባለቤቶች አይደሉም ግን በእንደዚህ አይነት የክስ ሁኔታ ተፈርጀው ማየት መንግስት አቋም እንደሌለው ያሳያል
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ""ለፖሊስ በመደወሌ የጎረቤቴ ልጅ ህይወት ተቀጠፈ"" 12 ሀምሌ 2020 የፎቶው ባለመብት, CBS በቴክሳስ ግዛት ፎርት ወርዝ ከተማ ነዋሪ የሆው ጄምስ ስሚዝ በተቻለ መጠን ከፖሊሶች
ጋር ምንም ግንኙነት እንዳይኖረውም ብዙ ጥሯል። አንዳንድ ጊዜ ግን ያው አስገዳጅ ሁኔታ መፈጠሩ አይቀርም እና በአንድ ምሽትም ግዴታ ፖሊስ ጋር የሚያስደውለው አጋጣሚ ተፈጠረ። በጣም መሽቷል ግን ጎረቤቱ ግን በሯ እንደተከፈተ ነው። ምን ሁና ይሆን?"
^ “አምላክ ግን ማንንም ተጠያቂ አያደርግም” ማለትም ሊሆን ይችላል።
የዓለም አቅጣጫ የቲቢን መዛመት ማቆም መሆኑን አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥራ ኃላፊ አስታወቁ፡፡
በዓሉን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማክበር ወደ አገር ቤት ለሚገቡ ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ክልሉ የሚሄዱ መንገደኞች የትራንስፖርት ችግር እንዳይገጥማቸው ለማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ መሆኑን የገለፁት የቢአርሲ በጀት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢሻው ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጥምረት በመሥራት ችግሩን ለመቅረፍ
ጥረት እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኢየሱስ ቅቡዓን ተከታዮች ላሳዩት ታማኝነት ያለመሞት ባሕርይ ሽልማት ሆኖ እንደሚሰጣቸው መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። (1 ቆሮንቶስ 15:
የታራሚዎች ኢ ሰብአዊ አያያዝ በአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የተዘጋጀ ክፍል አንድ
በእኛ መሀከል መተጋገዙ ጥሩ ነገር ለህዝብ ለማቅረብ ከመጓጓት ስሜት ነው። ፍቅርህን የምትገልጸው የምትወደውን ነገር የሚወዱ ሰዎች በማብዛት ነው። እኔና ጓደኞቼ ጥበብን እንወዳለን። ኪነትም የተለየ ስሜት ይሰጠናል። በጣም ጥሩ ነገር ስናዘጋጅ እንቀባበላለን። ለምን ይሄ ነገር ጋዜጣ ላይ አይወጣም እንላለን። የህብረት መ
ዝሙር ላይ ከሚሳተፉ ሰዎች መሃል እንደ አንዱ ነን። እያንዳንዱ ዘማሪ የራሱ የሆነ ድምጽ አለው። በሁሉም ባንመሳሰልም አንድ ላይ ስንደረደር ግን እራሱን የቻለ ጥዑመ ዜማ ሊወጣ እንደሚችል እንገምታለን። መተባበራችን እገዛ እንደሚያደርግ እገምታለሁ። ቢያንስ ቅንነትን ለተተኪው ትውልድ ማሳየት ነው።
ከ20 ሺ በላይ ሰዎችም ድምፅ መስጠታቸው ተሰምቷል፡፡የህዝበ ውሣኔው አጠቃላይ ውጤት መስከረም 15 ቀን 2010 ዓ.ም የምርጫ ቦርድ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቅርቦ ያፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተነግሯል፡፡
ስለዚህ ማንም የፈለገውን ሃይማኖት ያለ ተጽዕኖና ግፊት… read more
‹‹በቃ›› የሚልን ብቻ ሳይሆን ፈንጅ የሚያጠምድን አሸባሪ ፎቶ ማንሳት ወይንም ስለ ጉዳዩ መጻፍ የጋዜጠኛ ስራ ነው፡፡ እኔ በበኩሌ በዚህ ጉዳይ መረጃ መስጠት የሚደፍር ጤነኛ ሰው ይኖራል ብዬ አላምንም፡፡ መስጠትም አያስፈልገውም፡፡ መስጠት ቢያስፈልግ ግን አሸባሪ መባል ያለባቸው ለምን ‹‹በቃ›› ተብሎ እንደተጻፈ ሳያ
ውቁ ጉዳዩን ሽብር አድርገው የሚቆጥሩት ናቸው፡፡ እውነተኛና ሽብርን የሚዋጋ መንግስት ቢሆር ‹‹በቃ›› ያለውን ሲያጡ በንዴት ፎቶ ግራፉን የሚያነሱትን ጋዜጠኞች የሚያስሩት ካድሬዎች ላይ ነው መረጃ መሳባሰብም መጠቆምም ያስፈልግ የነበረው፡፡
በደቡብ ጎንደር የጋይንት ከተማ አርበኞች የወያኔ ወታደሮችን ጦር ከነሙሉ ኦ...
የምስራቅ አፍሪቃ መንግስታት ካላቸዉ አባገነንነት የተነሳ የጎንዮሽ ትብብራቸዉ ስልጣናቸዉን ማስቀጠል ላይ መሰረት ያደረገ ነዉ። የሃገር ሉአላዊነትን ባላስጠበቀ መልኩ መንቀሳቀስ ደግሞ ለወያኔ ልምዱ ነዉ። የኢትዮ-ሱዳን በአዲስ መልክ የድንበር. ማካለል እንደ ሚደረግ የሱዳኑ ትሪቡን ጋዜጣ መዘገቡን ተከትሎ ግጭቱ አገርሽ
ቶ ወደ ለየለት የሞት ሽረት እያመራ ነዉ።
አትዮዽያውያን ዳኞች ከፊፋ በመጡ ኤምኤ ኤሊት ኢንስትራክተሮች አማካኝነት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀዋል፡፡ ከግንቦት 22 ጀምሮ ላለፉት 10 ቀናት ሲሰጥ የሰነበተው የዳኝነት ኮርስ ስልጠና ትላንት በካፒታል ሆቴል ሲጠናቀቅ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ጁነይዲ ባሻ እና የዳኞች ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ
አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው ተገኝተዋል፡፡
ክብር፣ ጥናት 4 ቁጥር 1መ ይመልከቱ:
Amharic(i) 9 እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
የአፍሪካ ነገር – የኢትዮጵያ ነገር _ EthioExplorer.com
እንዲህ ብሆንስ ይህ ቢፈጠርስ አይልም አያወጣም አያወርድም....ምክርም አይጠይቅም:
Aብዛኛዎቹ በIትዮጵያ ውስጥ ያሉት የሲቭል ማህበራት ወደፊት ሊኖራቸው የሚችለው ህጋዊ Aቋም የበጉ Aድራጎት ማህበራት መሆኑ ቢታወቅም ህጉ ከEነዚህ Aካላት ይልቅ ቁጥራቸው Aነስተኛ ለሆኑት ለማህበራት ትኩረት ያደርጋል፡፡ 4. ምዝገባን ለመከልከል፤ Aሰራርን ለመቆጣጠር Eና Aንድን ድርጅት ወይም ማህበር ለማፍረስ ለኤጀ
ንሲው የተሰጡት ሥልጣኖች ሰፊና ለትርጉም የተጋለጡ ናቸው፡፡ 7. ረቂቅ ህጉ Eርስ በEርስ የሚጋጩ Eና ግልጽነት የጎደላቸው Aንቀጾችን ይዟል፡፡ . ረቂቅ ህጉ Iትዮጵያውያን የሲቭል ማህበራት ከውጭ Eርዳታ ከ10% በላይ Eንዳይቀበሉ ሲከለክል በAገር ውስጥ ገንዘብ ሊያገኙ የሚችሉበትን ምቹ ሁኔታ በተገቢው Aልፈጠረም፡፡
6. ህጋዊ ሰውነት ያላቸውን ተቋማት የገቢ ምንጭን መሠረት በማድረግ የIትዮጵያ ወይም የውጭ በማለት በIትዮጵያ ህግ ሥርዓት ውስጥ Aዲስና ያልተለመደ ትርጉም ያስቀምጣል፡፡ 3.™ Aገር Aቀፋዊ ሥያሜ ያለውን ድርጅት ለማቋቋም የAምስት ክልሎች ውክልና በመጠየቅ ረቂቅ ህጉ ማንኛውም ሰው በሃሳብ ከሚመሳሰሉት ሌሎች ሰዎች
ጋር የመደራጀት ህገ መንግሥታዊ መብቱ Eንዲገደብ ተደርጓል፡፡ ™ በህገ መንግሥቱ Aንቀጽ 37 ለማንኛውም ሰው የተረጋገጠውን ፍትሕ የማግኘት መብት ረቂቅ ሕጉ የገቢ ምንጭን መሠረት በማድረግ ለIትዮጵያውያን ድርጅቶች ብቻ ይገድባል፡፡ ™ በሕገ መንግሥቱ ላይ ከተመለከተው በተፃራሪ ፍትሕ የማግኘት መብትን ለመሠረታዊ የህ
ግ ስህተቶች ብቻ በማድረግ የዳኝነት ሥልጣን በሌለው የAስተዳደር መሥሪያ ቤት የተሰጠ ውሳኔን የመጨረሻ ያደርጋል፡፡ ™ በብዙሃን ማህበራትና በሌሎች ማህበራት መካከል ያለምንም ህጋዊ ምክንያት ልዩነት በማድረግ AድሎAዊ Aሰራር Eንዲኖር ያደርጋል 2. ከነጻነት ይልቅ ተጠያቂነት ላይ በማተኮር የውስጥ ጉዳይ ሊሆኑ በሚገባ
ቸው ጉዳዮች ውስጥ የAስተዳደር መሥሪያ ቤቶች ጣልቃ የሚገቡባቸውን በር ይከፍታል፡፡ 5.
፭) የዐማራን ህዝብ አሳልፈው የሚሰጡ የመወያያ አርዕስቶችና ሚስጥሮች ስብሰባው ላይና ከስብሰባው ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ ብቻ በዓካል በተገናኙ ሰዎች ተብላልተዋል።
• እኔ አእምሮህን አውልቀህ አስቀምጥ፣ሎጂክን ተጻረር አላልኩህም። አትቸኩል፣አእምሮ አለህ ታስባለህና አሳማኝ ሆኖ ካላገኘህ የምትፈልገውን አድርግ ነው ያልኩህ። ደሞም እኔ የመጣሁት ባንተ ጥያቄ ነው፣ምንም ነገር አልጫንኩብህም፤እናም ይህ ውርጅብኝ በኔ ላይ ለምን ?
20 - ዓራራይ ( ና ) ቤት = እንዘ ይነብር 7 - ማኅ = ከመ እንተ መብረቅ
በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ካገለገሉት ከደጃዝማች ወልደሰማያት ገብረወልድ ጋር ክፍል 12 ጥቅምት 10፣2011
- በአገልግሎት ላይ ያለውን የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ በሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ደንብ(ቃለ ዓዋዲ) እና በገዳሙ የውስጥ አስተዳደር ከተደነገገው ውጭ ከሀገረ ስብከቱ በተላከ ግለሰብ በተጠቆሙ አስመራጮች ዛሬ እሑድ ለማካሄድ ታቀዶ የነበረው ምርጫ በጽኑ ተቃውሞ ገጥሞት ሳ
ይሳካ ቀርቷል፡፡ ዝርዝሩን እንዳጠናቀቅን የምናቀርብ ሆኖ ለዚህ ተቃውሞ መንደርደሪያ የነበረውን ጉዳይ እንደሚከተለው እናቀርባለን።
ቀለም በቀንድ ውስጥ ጨለማ ነው ሲፃፍ ግን ብርሃን ነው
በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ውስጥ ስለ «የግል መረጃ» ስንነጋገር, ስለ የመሣሪያ መረጃ እና የትዕዛዝ መረጃ እንነጋገራለን.
Next Article የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢትዮ ኤርትራን የሰላም ስምምነት አደነቀ፡፡
በመንግስት መስሪያ ቤቶች የተከማቹ V8 ተሽከርካሪዎች ሊሰበሰቡ ነው ተባለ
ይኸው የክሕደት መጽሐፍ፣ በሰሜን አሜሪካ ብቻ ሳይኾን፣ በታተመበትና በድብቅ እየተሠራጨ በሚገኝበት በምሥራቅ ጎጃም፣ “በየቀበሌውና በየገበሬ ማኅበሩ ምእመናንን እያወከና እያበጣበጠ ይገኛል፤” ያሉት ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ፤ ድርጊቱን የሚገታ አንዳችም ርምጃ ባለመውሰድ በቸልታ እየተመለከቱ ባሉት የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ
ብፁዕ አባ ማርቆስ ማዘናቸውንም በይፋ ገልጸዋል፡፡
አድራሻ፡ ከ22 ማዞሪያ ትራፊክ ጽ/ቤት አካባቢ በሚገኘው መንገድ ከአስፋልቱ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከአዲስ ኮሌጅ ፊት ለፊት
ት/ርት ፴-፴፩ - የትንቢተ ናሆምና ዕንባቆም ጥናት Written by Super User Hits:
አቤቱ አምላካችን ሆይ መከራውን የምትሸከምበት ወይንም የምትፈነቅልበት አቅም ለእናታችን ለቅድስት ኢትዮጵያ ይስጥልኝ። አሜን፤
ወይዘሮ ሙሉነሽ ጠላን በእዚህ መልኩ አዘምኖ ለማዘጋጀት መነሻ የነበራት ካፒታል 500 ብር ብቻ ነበር። የምትረዳት አንድ ሠራተኛም ነበረች። የጠላውን ዱቄት እያዘጋጀች ለሰዎች በመስጠት አስተያየታቸውን ሰበሰበች። የምታገኘው ምላሽ አበረታች ነበር። ያገኘችው በጎ ምላሽ ስንቅ ሆኗት አነስተኛ ሱቅ በመክፈት ሽያጭ ጀመረች።
ዛሬ እኔ ከእርሱ ሆነ ሚስቱ ስለ ጾታ ለቀጥታ ሌሎች ሰዎች ለማሳየት የተደበቀ ካሜራ ተጠቅሟል አንድ ሌባ ስለ Google ዜና ላይ በማንበብ ነበር, እዚህ ትክክለኛ ታሪክ ነው.