text
stringlengths
0
200
በቻይናና እና በሆንኮንግ በታይዋንና በደቡብ ኮሪያ ብዙ የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ተሠርተው የዓለም ገበያ ይቀርባሉ። እዚህም ላይ የሐሳቡ ባለቤት የፈጠራው አባት ማን ነው? የሚለው ጥያቄ ወሳኝ ነው።
ግብዝነት ከሰው የሚገኘውን ክብር እንጂ ከእግዚአብሄር የሚገኘውን ክብር አለመፈለግ ነው፡፡
የስራ ባህል ያለመዳበር ፣ በመብት ላይ ብቻ በማተኮር ግዴታዎችን አለመወጣት፣ ያልተገባ ጥቅም መፈለግ፣ ሙሉ ጊዜን በስራ ላይ አውሎ በጥረት ከማደግ ይልቅ ጥቂት ሰርቶ በአቋራጭ ለመክበር የሚደረግ እንቅስቃሴ መኖሩ በጥናቱ ተረጋግጧል ።
ዛሬ ዛሬ ከየጎጡ ብቅ ብቅ ያሉ የብአዴን ቡችሎች ድንገት ተነስተው “ነፃ አውጭ ነን” ብለው ያዙን ልቀቁን ሲሉ ማየት ያሳፍራል። ታማኝ ማለት አዳሜ “ኢህአዴግ ማሬ ማሬ!” እያለ በየወጣት ፎረሙ ለወያኔ እስክስታ ሲደልቅ የስርአቱን አስብቶ አራጅነት ከማንም ቀድሞ የተረዳና ራሱን ከመንጋው የለየ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።
ይሄ ሁሉ ወፈ ሰማይ የድል አጥቢያ ዓርበኛ ተሰብስቦ አንድ ታማኝ አይወጣውም። ቢመራችሁም ዋጡት። ትልቅን በመሳደብ ትንሽነታችሁን ለማከም አትዳክሩ። ታማኝ ታማኝ ነው!
”ከምኒልክ በፊት እግዚአብሔር የእኔን ሞት ያስቀድም” ንጉሥ ተክለሃይማኖት (በጳውሎስ ኞኞ)
በአባይ ወንዝ ላይ እንኳንስ እስከ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሊትር ውሃ ማጠራቀም የሚችል ግዙፍ ግድብ መገንባት ቀርቶ በተፈጥሯዊ የአየር ንብረት መለዋወጥ ምክንያት የዝናብ እጥረት በኢትዮጵያ ተከስቶ በአባይ ወንዝ የውሃ ፍሰት መጠን ላይ ተጽእኖ ቢያሳድር ህይወቱ በወንዙ ላይ የተመሰረተው የግብጽ መንግስት ጩኸት አያድርስ ነ
ው። የኢትዮጵያ መንግስትም በዚህ ትልቅ ወንዝ ላይ ትልቅ ገንዘብ አፍስሶ ትልቅ ፕሮጄክት ሲጀምር ከግብጽ መንግስት ትልቅ ተቃውሞ እንደሚጠብቀው ሳይገነዘብ አይቀርም። የግብጽ መንግስት እና ህዝብ በአባይ ወንዝ ላይ የተመሰረተ ህልውና ያላቸው በመሆኑ የወንዙን የእለት ተዕለት ሁኔታ በንቃት መከታተል የጀመሩት ገና ከፍጥረ
ተ ዓለም ጀምሮ ነው ማለት ይቻላል። አገሪቱ ገና በቅኝ ቅዛት ስር በነበረችበት ወቅትም እንኳ ግብጽ የአባይን ውሃ ለመጠቀም ከሱዳን ጋር ባደረገችው ልዩ ስምምነት (1929 እና 1959 እ.ኤ.አ) የውሃውን አብላጫ ክፍል መጠቀም የሚያስችላትን እድል አመቻችታ ወስዳለች። የወንዙን ውሃ ከ80 በመቶ በላይ የምታስተዋጻው ኢ
ትዮጵያ ግን ውሃውን ለቅኔ መዝረፊያ የዘለለ እንዳይሆን ወስናባታለች።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ባህር ዳር
እርግጠኛ በቂ ደቂቃዎች ጋር ሙሉ በሙሉ በቻርጅ ስልክ አድርግ.
ከዚህ በፊት ካልሰማችሁት አዳምጡት። ቴዲ ምን አይነት ሰው እንደሆነ የበለጠ እንድናውቀው የሚያስችል ነው።
በሰፊው ህዝብ ጥያቄ መሰረት ”አታላይ ንቤ ደከመች ዛሬ” ቪዲዮን እንደሚከተለው እናጋራለን!
4. አማኑኤል ፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው። ይህም፡ማለት ፡ አምላክ መለኮታዊ ባህርዩን ከሰው ባህርይ ጋር በማዋሃድ ፡ ፍጹም አምላክነቱን ፡ሳይለቅ ፡ ፍጹም ሰው ሆነ ማለት ፡ ነው።
ፓርቲው ወደ ስልጣን ሲመጣ አቶ ብርሃነ የተመደበው በመቀሌ ማዘጋጃ ሃላፊ ተደርጎ ነበር፤ መንግስት የከተማውን አስፋልት መንገድ ለማሰራት እንዲውል የመደበውን አምስት ሚሊዮን ብር « ቅርጥፍ» ያደርጋል። በወቅቱ የክልሉ ፕ/ት የነበሩት ገብሩ አስራት በወሰዱት እርምጃ ብርሃነ እንዲባረር ሲደረግ፥ ሁለት ግብረ-አበሮች የተ
ባሉ ደግሞ ይታሰራሉ። የተባረረው ብርሃነ አዲስ አበባ ይመጣል። አዜብን ለማግኘት ብዙ ጥረት ካደረገ በኋላ ተሳካለት። ከዚያም አዜብ የቀድሞ « ፍቅረኛቸው»ን ለመታደግ ሲሉ ብርሃነ በሲቪል ሰርቪስ ኰሌጅ እንዲገባ ያደርጋሉ። ለረጅም አመት ድምፁን አጥፍቶ በኰሌጁ ቆየ። የኢትዮ- ኤርትራን ጦርነት ተከትሎ ለብርሃነ «ጥሩ»
አጋጣሚ ፈጠረለት። ከቤተ መንግስት የማይጠፋ ሆነ፤ ከመለስ ጋር ቀን-ከሌሊት ምስጢራዊ ምክክሩ ቀጠለ። ታማኝና ቀኝ እጅ መሆኑን ለማሳየት በተግባር ተንቀሳቀሰ። በ1993ዓ.ም ፓርቲው ለሁለት ከመሰንጠቁና ይፋ ከመውጣቱ በፊት « ጥንስሱን » ያውቁ የነበሩት አቶ መለስና ብርሃነ ነበሩ። ብርሃነ ታህሳስ 1993ዓ.ም ከፍተ
ኛ ባጀት ተመድቦለት ወደ አሜሪካ መጣ፤ በወቅቱ በፓርቲው ውስጥ ገና ክፍፍል አልተፈጠረም፤ በተባራሪዋቹም በኩል የታወቀ ነገር አልነበረም። ብርሃነ በአሜሪካ ፥ ላስቬጋስ፡ ቴክሳስ፡ቦስተን፡ አትላንታ፡ ሲያትል…ከተሞች እየተዘዋወረ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ቅስቀሳ በማካሔድ በሕወሓት መከፋፈል መፈጠሩን በይፋ ለድርጅቱ አባላትና ደ
ጋፊዎች ገለፀ። ጎን ለጎን ሰዎችን በመመልመል ከአቶ መለስ ጎን እንዲቆሙ አደረገ። በኢምባሲ የተመደቡትን ሳይቀር እያስፈራራና እየዛተ ድጋፍ እንዲሰጡ አዘዘ። በቅስቀሳው ላይ የሚባረሩትን፡ የሚታሰሩትን አመራሮች በስም እየጠቀሰና በስድብ እያብጠለጠለ ነበር ቅስቀሳውን ያካሂድ የነበረው። በተለይ የገብሩ አስራትን ስም በማ
ንቑዋሸሽ… ዘመቻ አካሂዶዋል።« ግዳጁን » በአግባቡ በመፈፀሙ…የፓርቲው ማ/ኰሚቴ አባል ተደርጎ የተመረጠው ወዲያው ነበር።
እሑድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ማለዳ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ቤተኛና ወዳጆች ለሆኑ የውጪ ሀገር ዜጎችም ጭምር መልካም ረፋድ አልነበረም፡፡ አሳዛኙ ዜና የብዙዎችን ጆሮ ለማዳረስና ለማሳዘን ጊዜ አልወሰደበትም፡፡ “ቀደምቱና ታሪካዊው የጣይቱ ሆቴል በእሳት ተቃጠለ!” ይህንን ዜና በርካታ ድረ ገጾችና…
ብ ሻሎም ወሓዚ ህይወት ቤተክርስትያን Download _ Comment _ Share Share
በአጠቃላይ ከግማሽ ሚሊዮን ያላነሰ ብር ወጪ እንደተደረገበት የተገመተው የወጣቶቹ ዝግጅት ለፌዴራል ፖሊስ ማርሽ ባንድ የተሰጠውን ያህል ጊዜ እንኳን ትዕግሥት ተደርጎለት ባለመታየቱ የተበሳጩ አንዳንድ ወጣቶች ለትርኢቱ የለበሷቸውን ሻሾች እና የያዟቸውን ፊኛዎች በብስጭት ወደ ሕዝቡ ሲወረውሩ ታይተዋል፡፡ የጋሞ ብሔረሰብ
ሽማግሌዎች እና ወጣቶች፣ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አባላት፣ መስማት የተሳናቸው የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች የገጠማቸው ከዚህ የተለየ አልነበረም፡፡
ድሮ በዝናብ ጊዜ ትሬንታ ኳትሮዎች ከወንዶ ወደ ክብረ መንግስት ሲመጡ በየመንገዱ ጭቃ ስለሚይዛቸው አንዳንዴ ሳምንት ድረስ ይፈጅባቸው ነበር:
ብዙ ጊዜ የማናደርገው ነገር ግን መሆን ያለበት ነገር ነውና ልጅቱ የጠቀሰችው ጥቅስ በጣም ደስ ይላል፡፡ ሊያድነንም ይሁን ሊገድለን ያላደረገልንን ሲመስለን እንኳንስ ልናመሰግነው ያላደረገበትን ምክንያት እንኳን አንጠይቀውም አንጠብቀውምም፡፡
ሰኔ 30 የንባብ ቀን ተብሎ በብሔራዊ ደረጃ እንቅስቃሴ ማድረግ የጀመረው ባለፈው ዓመት ሲሆን ዘንድሮም የንባብ ሆኖ እንዲውል ተደርጓል። ንባብ የየእለት ተግባር ስለሆነ በዓመት አንድ ቀን ደግሞ ቢዘከር ጠቃሚነቱን የበለጠ በትውልድ ስነ-ልቦና ውስጥ ማስረፅ እንደሚቻል ይነገራል።
ፈነወ ሬድዮ ተዋህዶ ሰኑይ 13 መጋቢት 2017
“ስማ እንጂ! ትቀልዳለህ? ምንድነው እንደዚህ ገጥበህ የተውከኝ” አለኩ በቁጣ።
እንዲሁም በቅርቡ የአውሮፓ ፓርላማ በ2030 የሚባክን ምግብን በ50 በመቶ ለመቀነስ ውሳኔ አሳልፏል።
← በሻሸመኔ ከተማ መጸዳጃ ቤት ላይ የተሠራው ቤተ አምልኮ ተደርምሶ የ10 ሰዎች ሕይውት አለፈ – ሕወሃት መንግሥት መሆን አቅቶት ዘረፋው ላይ ሲያተኩር፥ በሃገሪቱ ስታንዳርድ ጠፍቶ የዜጎች ሕይወት በከንቱ እየተቀጠፈ ነው!
‹አንተ እንዳልከው ኹለቱ ሊቃውንት መልሱን የሰጡበት አቀራረባቸው ይለያያል፤ አለቃ አያሌው ‹እርኩስን እርኩስ ካላሉት የቅድስናን ሥፍራ ይይዛል› የሚል አቋም ይዘውና ካቶሊኮች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር በውግዘት ከተለያዩበት ከ451 ጀምሮ የሚያገናኛቸው ጉዳይ የለም በማለት አቀራረባቸው ፅርፈታዊና ‹አይመ
ለከትህም› በማለት ላይ የቆመ ነው፡፡ ስለዚህ አባ አየለን በማማጣጣልና በመወረፍ ላይ ያዘነበሉ ናቸው፤ ይህ ደግሞ ክርክራቸውን በመጨረሻው ደረጃ በ‹ዘለፋ› ላይ ማድረጋቸውን ይነግረናል፡፡ ይኹንን አንዱን ብቻ ይዞ መሔድ ስለማይቻል፤ በክርክራው ውስጥ ምዕዳንና ተግሣፅም አሉበት፤ ይህም ያዘጋጀውን ሰው ለመመለስ ሳይኾን
አንዳንድ ጥያቄ የሚያስነሱና የሚያሰናክሉ ያሏቸውን ሳይመልሱና ሳያርሙ ቢተዋቸው ሌሎች አንባቢዎች ባለማወቅ ይሣሣቱበታል ብለው ይመስለኛል፡፡ ምሳሌ ልንገርህ አባ አየለ ‹ኢትጵያውያን ክርስቶስ ኹለት ባሕርይ አለው ሲባሉ፤ አራት እግር፣ አራት እጅ አለው የተባሉ ይመስላቸዋል› ላለው ሐሳብ ሲመልሱ ምን አሉ መሰለህ፤ ‹አባ
አየለ በዚህ መገረሙ ይገርማል ምክንያቱም አካል የሌለው ባሕርይ እንደሌለ ይታወቃል፤ ይህ ከኾነም አባ አየለ ክርስቶስ ኹለት ባሕርይ አለው ካለ ኹለት አካላት አሉት ማለቱ ነው፤ ኹለት አካላት ካሉትም አራት እግሮች፣ አራት እጆች አሉት ማለት ስለመሰላቸው መገረሙ ይገርማል› አሉት፡፡ አኹን እዚህ ላይ የምታየው ለምን እ
ንደሚባልና የእሱ ትክክለኛ ስህተት ምን እንደኾነ በማብራራት አይደለም የሞገቱት፤ እሱው በሰጠው ላይ ተመሥርጠው ‹የማታውቀውን አትፈትፍት› ማለታቸው ነው፤ ሌሎችም እንዳይሳሳቱ አገላለፁ ስህተት መኾን አሳይተውበታል፡፡ የመልአከ ብርሃን አድማሱ መልስ አሠጣጥ ግን ለዘብ ያለ ነው፤ ወደ ዕዝናትና ተግሣጻት ያዘነበለ ነው፤
ዘለፋ ላይ አልሔዱም፡፡
አዎ ሁሉም ያልፋል (Awo Hulum Yalefal) - ሙኒክ ፡ ወንጌላዊት ፡ የክርስቶስ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ መዘምራን
እንዲሁም ለውጡን ተከትሎ በክልሉ መንግሥት አቋም ላይ በመወያየት በቀጣይ ሥራዎች ላይ አብሮ ለመሥራት ያለውን መልካም አጋጣሚ ማሳወቅም ሌላው ዓላማው መሆኑ ተገልጿል፡፡
በውጭ አገር በሚገኝ የባለሥልጣናት የባንክ ሒሳብ ላይ ምርመራ ተጀመረ - Sendek NewsPaper
ባለም ዓቀፍ ደረጃ ዝነኛ የሆኑት የሆሊ ዉድ፣ አሜሪካ ዘፈን ቪድዮዎችና ፊልሞች ውስጥ የሚገኙት ስውር መልእክቶች ለሚያውቃቸው ዓይኖች እጅግ ቀላልና ብዙ ናቸው፡፡ ከስር በዝርዝር ሳንገባበት በምስሎቹ እየተመራን አንዳንድ ከጀርባቸው ያለውን ሚስጥር እንመረምራለን፡፡ በአብዛኞቹ ዝነኛ ሰዎች የሚወደደው ምልክት የቢራቢሮ ም
ስል ነው ይህ የሆነበት ምክንያት ከአእምሮ ቁጥጥር ጋር ስለሚገናኝ ነው፡፡ በቅድሚያ ትንሽ ስለዚህ ጉዳይ ማለት ያስፈልጋል፡፡ (more…)
ባሬስታ ታዲዮስ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያያረገው ቆይታ ክፍል 1 – Ethiopian TV :
በሽታውን ፡ ያዳነው ፡ ሃኪሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው
ታዲያ እነዚህን ችግሮች ምድራችን ሳትጎዳና ለመጪው ትውልድ በሚተረፍ መልኩ እንዴት መፍታት ያስችላል? የሚለው ትልቅ ጥያቄ ነው፡፡
አዲሱን ባለ አናባቢ ጽሕፈት በ4ኛው ላይ አግኝተን ከሆነ 6ኛው ላይ ለምን አላናባቢው ተጠቀሙ? በማለትም ይጠይቃሉ፡፡ ምናልባትም አንዳንድ ተመራማሪዎች እንደሚሉትም በድንጋዩ ላይ ያላናባቢ፣ ከዚያ ውጪ ባሉት መጻፊያዎች ላይ አናባቢን አካትቶ መጻፍ የዘመኑ ስልት ሊሆን ይችላል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትጠቀምባቸው 14tቱን ቅዳሴዎች አጠቃሎ የያዘ መፅሃፍ ነው። 195x155 ሴ.ሜ. መጠንና 78 የብራና ቅጠሎች የያዘ መፅሃፍ ነው።
በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ (፬x)
ታማኝ በየነ ኢትዮጵያ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ለታማኝ ‘ማስጠንቀቂያ’ ጻፈ
ፕሮፌሰሩ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ይህ ግኝት ትልቅና የወባ በሽታን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ሚያግዝ እንደሆነ ተናግረዋል።
ሥልጣን ነገር ገባው ለቀቀ አዲስ ዜማ፡፡
ብቅ ብቅ በሉ መልካም ስራ ለመስራት
በሌላም በኩል “ቶ” እንደ ብቸኛ የመስቀል ምልክት አድርጎ ለመጠቀምና በዳዊት ኮከብ ምልክት ላይ ተቀጽሎ እንዲቀርብ ይሰብካሉ፡፡ በአልባሳቶቻቸው አትመው ወይም ቀርጸው ያሳያሉ፡፡ የ “ቶ” ቅርጽ በተለያዩ ዘመናት በተለያዩ የክርስቲያን ማኅበረሰቦች እንደሚታየው በሆነ ዘመንና ሁኔታ ወስጥ የመስቀል ምልክት ሆኖ አገልግሎ
ሊሆን ይችላል፡፡ ከዚያ በመለስ ግን የሆነ የቤተ ክርስቲያናችን መለያ እንዲሆን አድርጎ የመቀሰቀስ ሥልጣን ግን ለዚህ ቡድን የሰጠው የለም፡፡ ካልሆነ ግን የሚኖረው ፋይዳ በእነ ዴርቶጋዳ፣ ራማቶሐራ፣ ዣንቶዣራ ከሚነገረን ልቦለዳዊ የርእዮተ ዓለም መግባቢያነት ያለፈ አይሆንም፡፡ በዚያም ልቦለዳዊ ታሪክ እንኳ ቢሆን ይህን
የምስጢር መልእክት መቀባበያ አድርጎ ሲጠቀምበት የነበረው ገጸ ባህርይ በቤተ ክርስቲያን ስም የሚኖር አባ ፊንሐንስ የተባለ የይሁዲ እምነት ተከታይ ነበር፡፡ ታሪኩን ስናነብ የሌላዋን ገጸ ባሕርይ የልጁን የሲጳራን ክርስቲያናዊ ሕይወት ለማስጣል የአንገቷን መስቀል ለመበጠስ ሲታገል የነበረ አስመሳይ መነኩሴ ነው፡፡ በዚህ
ታሪክ ወስጥ ታዲያ “ቶ” የዚህ አስመሳይ መጠቀሚያ ነበር፡፡ ታዲያ እነዚህ በእውኑ ዓለም ያሉ ወገኖች “ቶ”ን ካልተጠቀመን ሞተን እንገኛለን ሲሉ በክርስትና ስም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየኖሩ የራሳቸውን ተልእኮ ለማሳካት የሚሮጡ ተረፈ አይሁዳውያን ናቸው አያስብል ይሆን!
ታሳሪዎቹ በአሁኑ ወቅት ከቅንጡው የሪትዝ ካርልተን ሆቴል ወደ ሌላ እስር ቤት መዘዋወራቸው የሚታመን ሲሆን ሆቴሉ በቀጣዩ ወር ለተገልጋዮች ክፍት ይሆናል ተብሏል።
ዋናዉ ገጽ / የማፋጫ የቅጥያ መሣሪያዎች / Misslamode eyelash tweezers 6A-SA ለሩስያ የድምፅ ግፊት መሸጫ
ለአንተ ልዩ ፍቅርና መውደድ እንዳላትና እንደሌላት አዕምሮዋን በአካላዊ እንቅስቃሴዎቿ በኩል በቀላሉ እንድታነብ ያስችሉሃል!! አካላዊ እንቅስቃሴዎች ዋነኛዎቹ የመግባቢያ መንገዶች ናቸው፡፡ እነዚህ እንቅስቃሴዎች ግልፅ...
- ሦስት መኝታ ክፍል መሬት ሲደመር ገርጂ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ላይ ኪራይ አንድ ቤት.
ከትግራይ ሕዝብ ዝምታ ጀርባ፣ – መቅደላ – የዐኅኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት ልሣን – ጠላቱን በደንብ ያላወቀና ያልተደራጀ ህዝብ አሸነፊ አይሆንም!!
ዛሬም እንቀደሙት ጊዜያት ቀጠሮ ሰጥቷል ምስክሮቹ ታስረው ነሐሴ 5/2007 ዓም 5:
Ethiopia Zare (እሁድ መጋቢት 26 ቀን 2002 ዓ.ም. April 4, 2010)፦ የቀድሞ የህወሓት ታጋይና በአሁኑ ሰዓት ዓረና-መድረክን በመወከል አቶ መለስ ዜናዊን በአድዋ በመፎካከር ለመጣል ቆርጠው ለተነሱት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ በቫንኩቨርና አካባቢዋ ነዋሪዎች የተዘጋጀው የገንዘብ ማሰባሰብ በተሳካ ሁኔታ መጠ
ናቀቁን አዘጋጆቹ ገለጹ።
- arenamedrek@gmail.com በኢትዮያ በተለያዩ ቦታዎች እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ በመሄድ ላይ የሚገኘው ህዝባዊ ተቃውሞና ብሶት በማስመልከት በውጭ ዓለም የሚኖሩ የዓረና...
<< ምርጥ Forex ኤአስ _ ባለሙያ አማካሪዎች _ FX ሮቦቶች >> በመጠቀም እነዚህን አደጋዎች በደንብ እንደምታውቁት እና እርስዎ ለሚወስዷቸው ውሳኔዎች ብቸኛ ሃላፊዎች እንደሆናችሁ እውቅና ይሰጣሉ. ከዚህ ምርት አጠቃቀም የተነሳ በቀጥታ ለሚከሰት ቀጥተኛ ወይም ቀጥተኛ ያልሆነ ኪሳራ ምንም አይነት ሃላፊነት አንወስድ
ም. በዚህ ረገድ በጥንቃቄ መታወቅ አለበት, ያለፉትም ውጤቶች ለወደፊቱ የአፈፃፀም ጠቋሚዎች ናቸው ማለት አይደለም.
እኔ ይህንን ቁም ነገር የማወጋችው አባ ጦቢያ የሁለቱ ወገኖች አተራረክ ተቃራኒ ሆኖ ስላገኘሁት ኢትዮጵያዊነቴ አስገድዶኝ ወደ ታሪክ ማገላበጡ ገብቼ ያገኝኅዋቸውን ለወገናቼ አቀርባለሁኝ . ታሪኩን ያገኘሁባቸውን ምንጮች በቅንፍ ውስጥ ይመልከቱ . ኮፒም እያደረጋችው ሰው እንዲያውቅ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አድርሱ , ትልቁ የ
ጨዋታው ስም ይኄ ነውና .
ገበሬውም አሞራውን እየረገመ እንዲህ አለው፡፡ “የጎዳኸኝ መስሎህ ይሆናል፡፡ በእርግጥ ጓደኞችህ በበረሃ ሲሰቃዩ አንተ ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ምግብ ማግኘትህ ትልቅ ዕድል ነው፡፡”
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ… (የግል አስተያየት – በአያልሰው ደሴ)
አሁን ፡ እንታረቅ ፡ እርስ ፡ በእርሳችን
“በዚሁ ሀገረ ስብከት አገና ውስጥ ዴሰነ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ልዩ ስሙ ገጨ የሚባል ቦታ ላይ ልክ እንደ ቆጠር ገድራ የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ጥንታዊ የቤተ ክርስቲያን ንዋያተ ቅዱሳት ተቀብረው ይገኛሉ፡፡ እነዚህን ማውጣት ከአሁን በኋላ ያለኝ ትልቁ ሥራ ነው፡፡ ገጨ እንደ ቆጠር ገድራ ሰፊ ደን ባይሆንም ከ5 እስከ
ሰባት ሄክታር ደን ያለበት ነው፡፡ ነገር ግን ቅርሶቹ ቶሎ ለማውጣት አልቻልንም፡፡ ከሀገረ ስብከቱ ጋር ብንነጋገርም በሂደት ይሠራል በሚል ተፈጻሚ አልሆነም፡፡ ቦታውም ለአንድ ኢንቨስተር የተሰጠ ነው፡፡ ባለሀብቱ ቦታውን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ነው፡፡ እኔ ያለኝ ጊዜ በጣም አጭር ነው፡፡ እግዚአብሔር ወዴት እንደሚመራኝ አላ
ውቅም፡፡ ነገር ግን የወጣትነት ዘመኔን በበረሀ ሆኜ ወደ እግዚአብሔር በጸሎት መትጋት ነው፡፡ ገጨ ላይ ያለውን ከእግዚአብሔር የታዘዝኩትን ሳልፈጽም መሄድ ግን አልችልም፡፡ ገጨ ገዳም ሆኖ ማየት ነው ምኞቴ፡፡ ጉዳዩ አሳሳቢ በመሆኑ ትኩረት የሚሰጠው ነው፡፡ ከሀገረ ስብከቱ፤ ከወረዳውና ከዞን አስተዳደር አካላት ጋር ሆነ
ን መፍትሔ መፈለግ አለብን፡፡ ቅርሶቹ የሚገኙበትን ለማሳየት በእኔ በኩል ዝግጁ ነኝ፡፡ ወደፊት እኔ እዚህ ቦታ ላይ ላልኖር እችላለሁ፡፡ ስለዚህ ፈጥነን አንድ እልባት ላይ ማድረስ አለብን፡፡” በማለት ስጋታቸውን ገለጹልኝ፡፡
7. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥናት ምክርና ሥልጠና መካከለኛ ባለሙያ
18 ፤ ዮሴፍም መልሶ እንዲህ አለው። የዚህ ትርጓሜው ይህ ነው፤ ሦስቱ መሶብ ሦስት ቀን ነው፤
የመላው ዐማራ ሕዝብ ከጫፍ እስከጫፍ ተነስቶ ከላይ የተጠቀሱትንና መሰል የተጋረጡበት አደጋዎች እንዲመክት የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ጥሪውን ያቀርባል። እየደረሰበት ያለው ሰብዓዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ጥቃቶች በተደራጁ ኃይሎች በመሆኑና ይህንንም መመከት የሚቻለው በተደራጀ መልኩ ስለሆነ መላው
ዐማራ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅትን እንዲቀላቀል ስንል በአክብሮት ጥሪያችን እናቀርባለን። የዐማራ ሕዝብ ጠላቶቹን ማሸነፍ የሚችለው ከአብራኩ የወጡ ቆራጥ ልጆቹ ተደራጅተው በሚያደርጉት ትግል ብቻ ነው!
ለቤትዎ የሙቀት መገልገያ መቆጣጠሪያ መመሪያ - ቤት, ኤሌክትሮስካሽ እና ማሞቂያ, ውርዶች
ስለ መንፈስ ቅዱስ ከተናገርን በኋላ ስለቤተ ክርስቲያን የምናነሣው ቤተ ክርስቲያንን የሚመራ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ነው። « በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።» ሐዋ ሥራ 20፥28። በመ
ንፈስ ቅዱስ የምትመራ ቤተ ክርስቲያን የሚከተሉት ምልክቶች ይኖሩአታል።
አንተም ቢሆን እኮ ማህበሩ በእግሩ እንዲቆም ብዙ ለፍተሃል!
[አርባ ደቂቃ አየር ላይ] የፍቃዱ ከበደ ተመልካቹን በሳቅ ጦሽ ያደረገበት ወግNuro Bezede ኑሮ በዘዴ
"ከ ""ፐርክሮቫልት"" ይልቅ ""ድሮ ማቆርቆሪያ"" እንዴት ይጀምራል? ደረጃዎች እና ምክሮች - ገጽ 50"
የካርቴጅ ንስሮች ባለፉት ስድስት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮች ከሩብ ፍፃሜ ማለፍ አልቻሉም፡፡ ዘንድሮ ወደ ጋቦን የሚያመሩት ግን በ2004 የሰሩት የዋንጫ ስኬት መነሳሻ እንዲሆናቸው በማሰብ ነው፡፡ በወቅቱ ቱኒዚያዎች ዋንጫውን ሲወስዱ ለመጀመሪያና ለብቸኛ ጊዜ ነበር፡፡ ዘንድሮ ግን አልጄሪያና ሴኔጋልን የያዘው ምድባቸውን
ማልፍ እራሱ ለንስሮቹ ከባድ ይመስላል፡፡
ተመስገን ገብሬ ኢጣሊያ በሽንፈት ከኢትዮጵያ ምድር ተጠቃላ እንድትወጣ ከፍተኛ ሚና ከተጫወቱ አርበኞች አንዱ ነው። ከነፃነት በኋላም ወደ ሀገሩ መጥቶ እጅግ ታዋቂ ጋዜጠኛ እና የስነ-ጽሁፍ ባለሙያ ነበር። “የኤርትራ ድምፅ” ተብላ የምትታወቅ የመንግስት ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነበር። ከዚህ በተረፈም ኤርትራ ከእንግሊዝ የሞግ
ዚት አስተዳደር እንድትላቀቅ ከሲልቪያ ፓንክረስት ጋር ሆኖ አያሌ ተግባራትን አከናውኗል።
9፤ ከኃጢአቱም መሥዋዕት ደም በመሠዊያው ግድግዳ ላይ ይረጨዋል፤ የተረፈውም ደም ከመሠዊያው በታች ይንጠፈጠፋል፤ እርሱ የኃጢአት መሥዋዕት ነው።
15. ጋብቻ የሁለት ልብ እና ሁለት ነፍስ ጥምረት ነው.
ከዘመን ድራማ ተዋናይት ፀደይ ፋንታሁን ሂዊ ጋር የተደረገ ቆይታInterview With Zemen Drama Actress Tsedey Fantahun With Admas Radio
ስለሆነም በአሁኑ ወቅት መንግሥት ከሚከተለው ኤክስፖርት መር ከሆነውና ውጤትም እየሰጠ ካለው የኢኮኖሚ ፖሊሲ ጎን ለጎን፣ ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለመከላከል ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦች በአገር ውስጥ የሚመረቱትን እንዳያቀጭጩ የበለጠ ከለላ መስጠት የግድ ይሆናል፡፡ እርግጥ ነው ከለላው በጥንቃቄ ካልተያዘ አገሪቱ የዓለም ን
ግድ ድርጅት አባል ለመሆን ከምታድርገው እንቅስቃሴ አንፃር ችግር ሊፈጥር ይችላል፡፡ መንግሥትም ከገቢ ግብር የሚያገኘውን የታክስ ገቢ ለጊዜው ሊቀንስ ይችላል፡፡ግን በአንክሮ መጤን ያለበት በዓለም ላይ ይደርሳል ተብሎ ከሚገመተው አደገኛ ሁኔታ በተጨማሪ፣ ከኢንዱስትሪ አብዮት ወዲህ ይህን ፈለግ ሳይከተል ወደ ብልፅግና ማ
ማ የወጣ አንድም አገር በዓለም ላይ እንደሌለ ነው፡፡
“የኦሮሞና አማራ ትብብር አማራጭ የሌለው የህልውና ጉዳይ ነው!”
ርኅራኄ ከደግ ሰዎች እሴቶች አንዱ ነው፡፡ነገር ግን ርኅራኄ የሚያድን እንጂ የሚገድል መሆን የለበትም፡፡ የኛ ግዴታ የመስጠት ብቻ አይደለም፡፡ ወገኖቻችንንም ከችግር የማላቀቅ ጭምር እንጂ፡፡ አጠቃቀሙን ለማያወቅ ሰው የጋዝ ምድጃ መስጠት መግደል እንጂ መርዳት አይሆንም፡፡ ለአንድ ሰው የት ድረስ እንደሚሄድ ሳይነግሩ መ
ንገድ ማሳየት ማጥፋት እንጂ ማገዝ አይሆንም፡፡