text
stringlengths
0
200
በዚህ የሰንጋ ተራና አካባቢው የፋይናንስ ተቋማት ለዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ እየከሰከሱ ያሉት የብር መጠን አንድ ላይ ቢደመር ሌላ አንድ ግለገል ጊቤ የሚያስጨርስ ነው፡፡ የኤቲኤም ማሽን እንኳ ያልተከሉ ባንኮች ስለምን ለዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ይንሰፈሰፋሉ የሚለው ኮርኳሪ ጥያቄ ነው፡፡ አንዳንድ ባለሞያዎች ገንዘቡን
ለባንኪንግ ቴክኖሎጂ ማበልጸጊያ ወይም ለብድር አቅርቦታ ቢያዉሉት አገርም ባንክም ይበልጥ ይጠቀማል ብለው ያስባሉ፡፡ ሌሎች በተቃራኒው የዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ በፍጹም የሚኮነን ተግባር አይደም ይላሉ፡፡
ፎረም 65፦ የዐቢይ አሜሪካ ጉብኝት ግምገማ #Ethiopia #Forum65 - EthioTube
በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት የተጠሩ ሁለት የተለያዩ ዓላማና ይዘት ያላቸው ሰላማዊ ሠልፈኞች ሲገናኝ ወደ ግጭት ሊያመሩ ስለሚችል፣ መንግሥት ፓርቲው ቀድሞ መጥራቱንና ለሚመለከተው አካል ማሳወቁን በመገንዘብ ዕርምጃ እንዲወስድ፣ ፓርቲው ነሐሴ 21 ቀን 2005 ዓ.ም. አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ መግለጫ ማውጣቱን ኢንጂነር ይል
ቃል ገልጸዋል፡፡
በድሬዳዋ ካምፓስ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።
13፤ የተማረከችበትንም ልብስ ታወልቃለች፥ በቤትህም ተቀምጣ ስለ አባትዋና ስለ እናትዋ አንድ ወር ሙሉ ታለቅሳለች፤ ከዚያም በኋላ ትደርስባታለህ፥ ባልም ትሆናታለህ፥ እርስዋም ሚስት ትሆንልሃለች።
የክልሉ መሪ የሆኑት አቶ ለማ መገርሳ የኦህዴድ ነባር ሰው እንደመሆናቸውና በተለያዩ መዋቅሮች እንደማገልገላቸው ሃላፊነቱ እንደማይበዛባቸው የሚያውቋቸው ይናገራሉ። ሆኖም ግን ሹመቱን ያገኙት ታማኝ በመሆናቸው ነው ሲሉ መልሰው ያሙዋቸዋል። አቶ ኡምር ሁሴን ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል የክልሉ የአስ
ተዳደር እና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ጨምሮ 18 የካቢኔ አባላት የተሰየመላት ኦሮሚያ በቀጥይ ከጠባሳዋ አሽራና እንዴት ተረጋግታ ተቀጥላለች የሚለው በሂደት የሚታይ ይሆናል።
ሂዩማን ራይትስ ዎች በአዲስ አበባ ማዕከላዊ በመባል በሚታወቀው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጣቢያ እና በክልሎች በሚገኙ የእስር ቦታዎች እንደዚሁም በሶማሌ፣ በኦሮሚያ እና በጋምቤላ ክልሎች በሚገኙ ወታደራዊ ካምፖች ውስጥ የሚፈጸሙ የማሰቃየት ድርጊቶችን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማሰባሰቡን ቀጥሏል። በእነዚህ የእስር ጣ
ቢያዎች ከፖለቲካ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች የተያዙ ታሳሪዎች ከጠበቆቻቸው ጋር የሚገናኙበት እድል በጣም የመነመነ ሲሆን በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ከፍርድ ሂደት በፊት እና በፍርድ ሂደት ወቅት ሊከበሩላቸው የሚገቡ መብቶችን ለማክበር ያለው ፍላጎትም በጣም አናሳ ነው። ይህም ታሳሪዎቹን ለከፉ ጥሰቶች ያጋልጣቸዋል።
በዚህ መረዳት አንፃር ስናየው የጠራ የንቅናቄ አላማ እና ስትራቴጂዎች ተነድፈው ሁሉም ዜጋ እንደየ ፍላጎቱና አቅሙ የበኩሉን ድርሻ እሚወጣበት የዴሞክራሲ ንቅናቄ ማድረግ የ GTP2 ወሳኝ አካል ማድረግ የግድ የሚልበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን፡፡ የተቸከለና ያልቻለ በጣም በመቀነስ መሮጥ የቻለውንና እሚችለውን በማብዛት የተ
ማረ ቁርጠኛ ወጣት መሪነቱ እሚያረጋግጥበት እቅስቃሴ መሆን ይገባዋል፡፡ የንቅናቄው አላማም ይህ መሆን አለበት፡፡የተማረ ቁርጠኛ ወጣት ስል የህብረተሰቡን ሁኔታ መቀየር አለበት ብሎ የሚያምን እና ለዚህም የበኩሉን ለማበርከት በፅናት እሚተጋ ማለቴ ነው። ተቋም ማእከል ሳያደርግ የሚካሄድ ንቅናቄ ግን ግዜያዊ የቅሬታ ማስተ
ንፈሻ እንቅስቃሴ ከመሆን ስለማያልፉ ቁልፉ ተግባር መሆን ያለበት ተቋም ማእከል ያደረገ የንቅናቄ እንቅስቃሴ ማድረግ ነው፡፡
2. የኦሮሚያ ካቢኔ ላለፉት ሁለት ወራት ተሰብስቦ ኣያውቅም። በክልሉ ምንም ኣይነት የጋራ ስራ ኣስፈጻሚነት ውሳኔ እየተደረገ ኣይደለም። ትእዛዞች በቀጥታ እየተላለፉ ያሉት ከህወሃት ደህንነት ቢሮ ነው።
ወቅቱ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት ውስጥ ውስጡን እየተካሄደ የነበረበት ግዜ ነው።እናም ጋዜጠኛ አበራ በድንበር አካባቢ ይደረግ የነበረውን የተኩስ ልውውጥ በዜና መልክ አቀረበ።ዜናውን ተከትሎ… በወቅቱ የትግራይ ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት፤ “በትግራይና ኤርትራድንበር፤ እንኳንስ ጦርነት ተነስቶ ክባድ የተ
ኩስ ድምፅ ሊሰማ ቀርቶ፤ የባረቀም ጥይት የለም።”ሲሉ፤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ደግሞ፤ “በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር፤ እንኳንስ ጥይትጅራፍም አልጮኸም።” በማለት ፓርላማውን ፈገግ አደረጉት። ተከታዮቻቸውም የጦርነት ሰበርዜና አቅራቢውን፤ ጋዜጠኛ አበራ ወጊን “ህዝብን ከህዝብ ጋር ለማጣላት፤ የሃሰት ዜና አቀረ
ብክ”ብለው አሰሩት።
የአውሮፓ ኢነርጂ መስፈርቶች ለተሽከርካሪ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛውን የብክለት ፍሰት ገደብ አስቀምጠዋል. ይህ ለአዲሶቹ ተሽከርካሪዎች ጥብቅ የሆነ ደረጃዎች ነው. ዓላማው በመጓጓዣ ምክንያት የአየር ብክለትን ለመገደብ ነው.
ቢወራ ፡ በምድር ፡ አይበቃም ፡ ለእግዚአብሔር
ያም ማለት ከ 15% በላይ ነው.
ትንቢተ ሆሴዕ - Hosea 9 - መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን
ይህ የቃላት መገጣጠም የመነጨው ከሐሳብና ከስሜት መገጣጠም ነው። ሁለቱም ከተመሳሳይ ምንጭ የተጎነጩ ስብእናዎች ናቸው። አንድን ነገር በተመሳሳይ ቋንቋ ገለጹት። አንዱ በጥቅሉ ያስቀመጠውን ሌላኛው አብራራው። አንዱ በስድ ንባብ የተነተነውን ሌላኛው በግጥም አሰፈረው። ሁሉም ግን የሚሽከረከሩት በተመሳሳይ መልእክት ዙሪያ
ነው።
የትግራይ ክልል ምሁር የዶክተር አብይ አህመድን ጠቅላይ ሚኒስትርነት ተቃወሙ። (ኢሳት ዜና መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ጉዳዩን አስመልክቶ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ቃለ ምልልስ የሰጡት የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ምሁር ፣ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ ብለው ፈጽሞ እንዳልጠበቁ በ
መጥቀስ…
የዘ-ህወሀት አምባሳደር እንደገና እንዲህ በማለት ተኮሰ፣ “ለኦሮሞዎች አንተ ልትናገርላቸው አትችልም“ አለው፡፡
Home News and Views ይድረስ በተለይ ለተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች (ነፃነት ዘለቀ – አዲስ አበባ)
“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የሚለው መጽሐፋቸው በእውነትም አሁን ባለችው ኢትዮጵያ አጠቃላይ ኹኔታ ለማይናደድ፣ ለማይበሳጭ እና በድሎት ለተቀመጠ ፈጽሞ አይኾንም፤ ይጎረብጣል። እውነትም መንፈሱንም ሊያሸብረው ይችላል። እኔም የእርሳቸውን ቃል በመዋስ እላለሁ፤ በኢትዮጵያ ኹኔታ የደላው ካለ አይደለም ስለ መጽሐፉ ስለ
ፕሮፌሰር መስፍንም እንኳ ባይሰማይ ይሻለዋል፣ የማይበሳጭ ካለም ስለኢትዮጵያ ታሪክ አመጣጥም ኾነ አሁን ላለችበት ትርጓሜ ቁብ ሊሰጥ የማይችል ነው እና አርፎ ይቀመጥ። በተለይ ይህ መጽሐፍ ባስቀመጣቸው ተግዳሮቶች ።
ስለ ኤች.አይ ቪ/ኤድስ የውይይት መነሻ ሓሳብ ለመስጠት መድረክ ላይ የወጡት ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የተወከሉ ግለሰብ በሠራተኞቹ ቁጣ አዘል ጥያቄ ግራ ተጋብተው የተስተዋሉ ሲሆን በጉዳዩ ላይ ደፍሮ ምላሽ ለመስጠት የፈቀደ ሰው ጠፍቶ ነበር፡፡ ቆይቶም ማንነታቸውንና የሥራ ሓላፊነታቸውን ያልገለፀ ተሳታፊ በመረጃ ደረጃ
ሚኒስቴሩ ስለጉዳዩ እንደሚያውቅ ይሁንና ነገሩን የበላይ የመንግሥት አካላት ብቻ እንደሚፈቱት ገልጸዋል፡፡ “ግብረ ሰዶማዊነት በሀገራችን ወንጀል ነው፤ በወንጀል ዙሪያ ለሚሰበሰቡ ፈቃድ መስጠት ግራ ያጋባል፤” ብለዋል ሠራተኞቹ፡፡
ልጅ ቢኒ እና መሰሎቹ የ ዩቱብ ጡረተኞች ናቸው ወይስ አይደሉም?Lij Bini Tube
ሙሉ ጋር, የተሰራው በ ኢ-የፊርማ አገልግሎት አዶቤ አክሮባት Pro ዲሲ keygen መላክ መተው ይችላሉ, ትራክ, ያቀናብሩ, እና የማከማቻ ሰነድ የተፈረመ.
ማርቲን ዘኦፓቫ (1240 ዓ.ም. ገደማ)፣ የሚራቢሊያ ዑርቢስ ሮማይ ኋለኛ ቅጂዎች፣ እና የጆቫኒ ዲ ማሪንዮላ ክሮኒኮን ቦሄሞሩም (1347 ዓ.ም.) ሁላቸው ሲስማሙ፣ ወደ ጣልያን አገር ፈልሶ ሥነ ፈለክን ፈጥሮ ናምሩድንም ያስተማረው የኖህ አራተኛ ወንድ ልጅ ያኑስ ነበረ።
የተከተፈው ጎመን ላይ ቀንሶ ድስት ውስጥ ማንጠፍ፡፡ ከዓሣና ከድንቹ እንዲሁም ከነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ላዩ ላይ ዘይት ጨምሮ ሙቀቱ 300 ዲግሪ ፋራንሃይት በሆነ ምድጃ ለአንድ ሰዓት ያህል ሳይማሰል አብስሎ ማውረድ፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ ዘላቂ ለውጥ ለማግኘት የረዥም ጊዜ ሥራ ይጠብቀዋል። ሆኖም ኢትዮጵያ ከሲሸል በቀላሉ ነጥብ ልታገኝ ትችላለች ተብሎ የነበረው ግምት መምከኑን ተከትሎ ለአፍሪቃ ዋንጫ ለማለፍ በአጭር ጊዜ ምን መደረግ አለበት? ኢብራሂም የመፍትኄ ሐሳብ አለው።
ሃሌ ሉያ። አቤቱ፥ በቅኖች ሸንጎ በጉባኤም በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ። መዝሙር 111፡1
የመዘግየቴ ምንክናያቱ ኮምፒተራችን ከአገልግሎት ውጪ በመሆኑ ነው......በተለይ ሳይበር ሎግ ማድረግ አሻረኝ ብሎ ነው:
ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ትላልቅ ከተሞች የሞባይል ኢንተርኔት ከተቋረጠ ከአንድ ወር በላይ እንደሆነና በዚህ...
kefir, ኪሚቺ, kombucha ሻይ, እውነተኛ ሊጡ sauerkraut, እና የቀጥታ ባክቴሪያዎች ጋር እርጎ የእርስዎ ስርዓት ወደ አንዳንድ ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን ለማግኘት ሁሉ ብዙ አማራጮች አሉ.
ይሄም ስለ ህዝቦች/ዜጎች ክብር ፤ ፍቅር እና ኣንድነት እንጂ ስለ ድምበርና ስለካርታ ኣያወራም። እናም “ሃገር ማለት ከምንም በላይ ሰው ነው” ከሚለው ፅንሰ ሃሳብ ጋር ኣይጋጭም። 😂
በእግርኳስ እጅግ ወሳኙ አካል የሆነው ዳኛ የማይከበርበት ስፖርት “እግርኳስ” የሚል መጠርያ ሊያገኝ አይገባውም። ዳኛን መደብደብ ተራ እግርኳሳዊ ክስተት ሳይሆን የእግርኳስን ህልውና በእጅጉ የሚፈታተን ተግባር ነው። ተግባሩን ማንም ፈፀመው ማንም የሚወገዝ ብቻ ሳይሆን የማያዳግም እርምጃ የሚያስወስድ እጅግ ከባድ ጥፋት
ነው። ዳኞችን መደብደብ ቀርቶ ውሳኔው ላይ ተፅዕኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ ማዋከቦች ፣ ዘለፋዎች እና ተገቢ ያልሆኑ አስተያየቶች በቸልታ ሊታለፉ የሚገባቸው አይደሉም። ነገር ግን ከመደብደብ በታች ያሉ ተግባራት በተደጋጋሚ በእግርኳሳችን ሲከሰቱ እንደትክክለኛ ተግባር ስናስተናግደው በመኖራችን አሁን እየተደጋገመ የሚገኘው ዳኛን
የመደብደብ ድርጊት እንደ በጎ ልማድ ከመቆጠሩ በፊት እልባት እንዲበጅለት ሶከር ኢትዮጵያ በፅኑ ታሳስባለች።
2 ፤ እነሆም፥ መልካቸው ያማረ ሥጋቸውም የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጡ፥ በውኃውም ዳር በመስኩ ይሰማሩ ነበር።
ሊቀጥል የሚገባው ትግል መሆኑ እሙን ነው:
ደግሞ ትንሽ እንደ ተጓዝን ዓይኑን በጨው ባጠበው ወጣት ጋባዥነት ሻይ ልትጠጣ ያቺ የፀዳል ክንፍ አብራው ወረደች። ገና ከመውረዳቸው አጀብ ባዩ በዛ። ‹‹ወይ ዘንድሮ? እንዲህ ስፈራ ስባባ ቆሜ ልቅር? ምን አለ አምላኬ ወይ ድፍረት ብትሰጠኝ? ወይ ወደ ጭልፊትነት በሆነ ምትኃት ብትለውጠኝ?” አለ ከመጨረሻ ወንበር አንዱ
። ‹‹ሆኖ መገኘት እንጂ መለዋወጥ መቼ ከበደን ዘንድሮ? በተቀመጡበት መገኘት አልችል ብለን አይደል እንዴ ባስቀመጥነው ሥፍራ የምናጣው ነገር የበዛው፤›› ሲል ጋቢና የተሰየመ፣ “እንዴ ቆይ! ቆይ! አይደለም እንጂ! የተጨባበጠ ሁሉ ይጣመራል ያለህ ማነው?” አሉ አዛውንቱ። “ኧረ ተውኝ አባት። ብቻ አንዴ ላግባና ከዚያ
የመጣው ይምጣ፤” ይላል ያ ብቸኝነት የሰለቸው።
“… ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ” ማቴዎስ 12፡42 የእግዚአብሄር ፊት የምንፈልግበትና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚፀለይበት ሰአት ነው። በተለይም ደግሞ ለበሽተኞችና ማናቸውም ፀሎት ለሚፈልጉ ሰፋ ያለ ግዜ ተወስዶ ይፀለያል።
በዚህ አመት ካመረቱት የአትክልት ምርት ሽያጭ ከ24 ሺህ ብር በላይ ገቢ ማግኘታቸውን የገለፁት አርሶ አደሯ በቀጣይ ለሚያካሂዱት የመስኖ ልማት ውጤታማነት ፀረ ተባይ መድኃኒትን ጨምሮ ለልማቱ የሚያስፈልጉ ግብአቶች በወቅቱ እንዲቀርቡላቸው ጠይቀዋል፡፡
አምናችሁ፥የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል:
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን፣ ንግድ ሚኒስቴር፣ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም፣ ግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር እንዲሁም የህብረት ስራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ በግብይት መስተጋብር ውስጥ ወሳኝ አካላት መሆናቸውን ቡድን መሪው ያብራራሉ፡፡ ይሁን እንጂ መንግስት ይህን ከግንዛቤ በመክተት ላኪዎች ያቀረቡትን መነሻ ተቀብሎ ማጥ
ናት፣ ማወያየት እና የተሟላ ለሪፎርም ግብዓት የሚሆኑ መነሻዎችን መያዝ ላይ ክፍተቶች ነበሩበት፡፡ ይህም የግብይት ተሃድሶው ውስንነት ማሳያ ነው፡፡
ዶ/ር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾች ክስ ተቋረጠ - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news
3 በተመሳሳይም በዛሬው ጊዜ የሚገኙ ቅቡዓን ክርስቲያኖች፣ በአምላክ ሰማያዊ መንግሥት እና ‘ከክርስቶስ ጋር አብረው ወራሾች’ ለመሆን ባላቸው ተስፋ ላይ አእምሯቸው ምንጊዜም እንዲያተኩር ያደርጋሉ። (ሮም 8:
ተሰፋዬ ካሳ ከሞተ በኋላ ከሸገር ጋር ያደረገው ቃለምልልስ በወንድሙ ሀይሉ
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90
በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር ዓይነት ምክንያት ነው፡፡ ከፍተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይንም ማቆም ይቻላል፡፡ 2) […]
ከላይ የነበረው ምልልስ በተዘዋዋሪ ችሎት ዳኛው፣ አጎቱ የጥሶ- ልጅ ፍሬዋ ጋር- የሚለዋወጡትን ሀሣብ ወይም የሚሟገቱትን ሙግት-ነበር ያየነው፤ በዚህ ተውኔታዊ አጻጻፍ ስልት ደራሲው ገፀ ባህርይቱ የሚናገሩትን ያደምጣል፤ የሚከወኑትን ያጤናል እንጂ ጣልቃ ገብቶ ሀሣብ አይሰጥም፡፡ ስለዚህ ይህ ዐይነቱ ትረካ “ካሜራዊ አቀ
ራረብ” ይባላል፡፡ እንደ መድረክ ቴአትር፣ ተዋዮቹ ህይወታቸውን ሲኖሩ፣ ዕጣቸውን ሲቀበሉ ከቃለ ተውኔቱ እንደምናውቅና- ታሪኩም ወደ ፊትና ወደ ኋላ ሲል እንደምናደምጥና እንደምናስተውል ሁሉ ደራሲው በዚህ አንጻር- ነፃ ሜዳ ይተውልናል። ታዲያ በዚህ ጊዜ ተረት ለለመደውና፣ በተፋፋመ ግጭት፤ ታሪኩን የሚያፋጥነውን- ባለ
ጥብቅ ሴራ-ትረካ፣ ለለመደ ተደራሲ፤ ጉዳዩ ትንሽ ከበድ ይላል፡፡ ደራሲው ሀሳብ የተቋረጠ በመሰለን- ቁጥር ድልድይ እየዘረጋ፤ መሠላል እያቆመ አያሻግረንም…ይልቅስ አንባቢያን ከፊል ተሣታፊ በመሆን ጉዳዩን በአንክሮ እናጤናለን፡፡
ዋናው ገጽ \\ አስረጅ \\ መንገዱ የት አለ?!
። ከተግባር መማር ደግሞ ብልህነት ነዉ ።
ጉርሻ ገንዘብ የሚከተሉትን ጨዋታዎች ላይ የሚውለው ነጻ እና የማይችሉ ናቸው:
የሚሌኒየሙ ዕቅድ የዚህ መብት ከበሬታ ባዕድ በሆነባቸው አገሮች ፍትሃዊ አስተዳደር እንዲሰፍን የሚጠይቅ ነው። ከሆነ የዕርዳታው ገንዘብ ለሕዝብ በቀጥታ በመድረስ ፈንታ ለጥቂት ባለሥልጣናት የግል መካበቻ ሆኖ እንዳይባክን ለዴሞክራሲያዊ ተሃድሶ መስፈን ቁርጠኛ ግፊት ማድረጉ ግድ ይሆናል። አለበለዚያ የኤኮኖሚና የልማት ዕ
ድገት ይገኛል ብሎ ማሰብ ከንቱ ነው።
የረመዳን እንኳን አደረሳቹ መልእክት በኡስታዝ አቡ ሐይደር
"Part 3 - Begashaw Desalegn exposed "" ከዚህ በፊት መንፈስ ቅዱስ አልነበረኝም "" በጋሻው"
ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል በቅርቡ ከግንቦት 2005 ዓ.ም. ጀምሮ በኢቦኒ መፅሔት ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኜ መስራት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ከወጡ ፅሑፎች መካከል የአቶ መለስ ዜናዊ 3 ቢሊዮን ዶላር፣ የልጃቸው ሰመሃል መለስ 5 ቢሊዮን ዶላር ጉዳይ እንዲሁም የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁ እንዴት ከህገ መንግስቱ ጋር ፍፁም እን
ደሚጋጩ የተወሰኑ አንቀፆችን ቃል በቃል በማስቀመጥ ስለተፃፈው ጉዳይ በዋናነት ደጋግመው ያነሱ ሲሆን ስለ ስጀኳር ፕሮጀክትና ስለመብራት ጉዳይም ጣል አድርገዋል፡፡ እነሱንም በተመለከተ አንተ ማን ነህ በማያገባህና በማይመለከትህ ነገር ትዘበዝባለህ፣ ደግሞስ የመለስንም ሆነ የሰመሃልን ገንዘብ አንተ ነህ ያስቀመጥከው? በሚ
ል ተናደው ሲናገሩ አደመጥኳቸው፡፡
ወያኔ ልጁ ቀማኛ አባቱ ዳኛ የሆነው እኮ የራሱ ህግ በሰጠው 'ህገ መንግስታዊ መብት ነው'[/b]
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርኃ ግብር ለድህረ ምርቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ለምርምር ሥራ በመንግሥት የተፈቀደውን ክፍያ እንደተነፈጉ የ3መቶ ያህል ተማሪዎች ወኪል ነኝ ያሉ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
ዱባይ ከቱሪስቶች 29.7 ቢ. ዶላር በማግኘት ቀዳሚ ከተማ ናት ለሁለት ተከታታይ አመታት በብዛት በመጎብኘት ከአለማችን ከተሞች ቀዳሚነቱን ይዛ የቀጠለቺው የታይላንድ ርዕሰ መዲና ባንኮክ፣ ዘንድሮም በ20.5 ሚሊዮን አለማቀፍ ቱሪስቶች በመጎብኘት፣ የአንደኛነት ስፍራዋን ማስጠበቋ ተነግሯል፡፡ማስተርካርድ የተባለው ተቋም
ሰሞኑን ያወጣውን የአለማችን የአመቱ ምርጥ…
በጋና መሸነፍ ክፉኛ እንደተናደድሁ ነኝ። ያው ዛምቢያዎችም የኛው ወንድሞች ቢሆኑምና ፣ በተለይም አንተ እንዳልኸው የተገፉ ከመሆናቸው አንጻር ብቻ ሳይሆን ፤ ያኔ በአውሮፕላን አዳጋ ላልቁባቸው ተጫዎቾች ሁሉ መታሰቢያ ዋንጫ ቢበሉ ምኞቴ ነው። የጋናው የቆጨኝ ለምን መሰለህ? በአለም ዋንጫ ላይ በግፍ መሸነፋቸው የቅርብ
ጊዜ ትዝታችን ሲሆን … በተለይ ግን ጋናን በግፍ ያሸነፈው ኡራጋይ የኮፕ-አሜሪካ ዋንጫ ባለቤት ለመሆኑ … ከጋና የነጠቁት የግፍ ድል አስተዋጾ አድርጓል ብየ አምናለሁ። እንደመታደለም በለው እንዳለመታደል … ጭንቅላቴ ነገሮችን ያይዛል። ያ ሱራዝ የሚሉት መጥፎ የኦራጋይ ተጫዋች (የጋናን ጎል በጁ ያስቀረ ገጦ) ፣ ባለፈ
ው ያ ሁሉ የቅጣት ናዳ ሲጣልበት (ኤቭራን ለተሳደበበት) ፣ አንጀቴ ነበር የራሰው።
ሰበር ዜና – ዐቃቤ መንበሩ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ መጠየቃቸው ተሰማ
ደቡብ ሱዳን ግጭቱ ተባብሷል፣እልቂቱ ከፍቷል፣የተፈናቃዩ ቁጥር ጨምሯል፣ድርድሩ አልሰምር ብሏል፣ ጠቅላይ ሚኒስትራችንና ውጪ ጉዳይ ምኒስትራቸን ሥራ በዝቶባቸዋል፡፡
የህዳሴው ግድብ የገዢው ፓርቲ ግድብ አይደለም፤ ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ ልሂቃን ስብስብ ፍላጎት ማስፈፀሚያም አይደለም የሚሉት አቶ ፋኑኤል፥ ስለዚህ ግድቡ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ጦርነቱ ከማን ጋ እንደሆነ በግልፅ ያውቁታል ብለዋል። ጦርነቱ ከመንግስት ጋር ብቻ ሳይሆን ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፤ ይሄ በጣም
ትልቅ የሆነ እና አሸናፊ ሊሆን የማችይልበት እንደሆነ ይገመታል ሲሉም ገልፀዋል።
አሁን ደግሞ ለኔ እንደሚመስለኝ ዛሬ የምጽፈው ግጥም ሳየው ግጥሙን አንብቤ የሚለው ሁሉ ዛሬ ካወቅሁት ባይታተም ግዴለኝም፡፡ አሜሪካ እንድ አሥራ ሦስት ግጥሞች አንድ የግጥም መድበል ውስጥ ወጥተዋል፡፡ እንግሊዝ አገርም አንድ ሁለት ወጥተዋል፡፡ ካናዳም ወጥተዋል፡፡ እና እንዳጋጣሚ ወዳጅ አግኝቷቸው ፎቶ ኮፒ ልኮልኝ ሳያ
ቸው ያኔ ምን እንደሆኑ አላውቃቸውም ነበር፡፡ አሁን ነው የምረዳቸው፡፡ አንብቤው ግጥሙ በሙሉ ለራሴ ግልጽ ሆኖ ከታየኝ የትናንትናውን፣ ያለፈውን እንደማወራ መስሎ ስለሚሰማኝ አላስቀምጣቸውም፡፡ ግጥም እንደዚህ መጻፍ ጥሩ አይደለም ማለቴ አይደለም፡፡ እያንዳንዱ አናፂ ሆነ ጸሐፊ የየራሱ ባህርይ ስላለው የኔ ባህርይ ወደ
ውጭው አይደለም ማለቴ ነው፡፡ ግብ በሚመለከት ግን እኔ ባልወስነውም ያገኛል፡፡
በጥቅሉ እነዚህ በርካታ ተቋማት እስከ መጋቢት መጨረሻ በጉዳዩ ላይ ምላሽ እንዲሰጡ ቢጠበቅም፥ ዘጠኝ ተቋማት ብቻ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ምላሽ ሲሰጡ፣ አንዳንድ ተቋማት አመታት ላስቆጠረ ጉዳይ ቀን ጨምሩልን ሲሉ ተደምጠዋል።
ደህና ሁኑ ልጆች! / ነፍስ ይማር አባባ
አወዛጋቢው የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ የቀድሞው የስለላ ሀላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ወነጀሉ
አንድ ቋንቋ ከመኖር ይልቅ አንድን ቋንቋ ለመማር የተሻለ መንገድ አለ? ብሉይቪስ እንደዚህ አይመስልም. ሁሉም የእንግሊዝኛና የፈረንሳይኛ ትምህርቶቻችን የተማሪዎችን ፍላጎት እና ፍላጎት ለማሟላት የተቀየሱበትና ተማሪዎቻቸው በቋንቋ ችሎታዎ እንዲድኑ ብቻ ሳይሆን, በቋንቋ ችሎታዎቻቸው ላይ እንዲሳተፉ ብቻ ሳይሆን እነሱን
በአለምአቀፍ ደረጃ ውጤታማ እንዲሆኑ መሳሪያዎች. ቢ.ኤል. ከህይወትዎ ጋር በተዛመዱ ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ ከሕይወትዎ ጋር ተዛማጅነት ያለው የቋንቋ ዕውቀት ያደርገዋል. አማራጮችዎን ማስፋፋትና ስኬትዎን ማሳደግ እኛ በቢሉኤል ውስጥ የምንፈልጋቸው ነገሮች ናቸው.
የአገሪቱ የምርት አቅም በእጅጉ ካልጨመረ፤ የዋጋ ንረት መከሰቱ አይቀሬ ነው ሲሉ በተደጋጋሚ አስጠንቅቀዋል።
ከትናንት ጀምሮ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የጨፌ ኦሮሚያ አምስተኛ የሥራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት ሁለተኛ
በ2011 ዓ.ም ፕሪሚየር ሊጉን ይቀላቀላሉ ተብለው ከሚጠበቁ ክለቦች አንዱ የሆነው ባህርዳር ከተማ፣ ከዚህ በኋላ ፈታኝ ጨዋታዎች ቢኖሩበትም እያሳየ ያለው አስደናቂ ጉዞ ግን ይገታል ተብሎ አይጠበቅም።
ኋላ ላይ ስሙን ከምነግራችሁ ወጣት ጋር አንዲት ጠባብ ክፍል ዉስጥ ቁጭ ብለን ቀስ በቀስ ህይወቱን አስቦት እንኳን ...
ከነርሱ ነው፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡
የቪዲዮ ፊልም ስፔሻሊስት, የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን አገልግሎቶች
መልስ ጉዞው፤ በሕዋ ጣቢያ (ላቦራትሪ) ም መሥራቱም ቢሆን ፣ ሁሉም ከአደጋ ነጻ ነው ማለት አይቻልም። ጥቅምት 19 ቀን 2007 ፣ ስንቅ አመላላሺው መንኮራኩር የደረሰበትን መሰናክል አስመልክቶ አሌክሳንደር ጌርስት ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጥ፣ ከዚያ የከፋ ሁኔታ ሊያጋጥም ይችል እንደነበረ የዘነጋበት ጊዜ አለመኖሩን ነው የ
ጠቀሰው። ከሳይንሳዊ ምርምሩ በተጨማሪ ፣ ጌርስት በተለያዩ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች፤ ስለአስደናቂው ሕዋ ፤ ብርቅ -ድንቅ ስለሆነችው ሰማያዊዋ ፕላኔት (ምድር) እርሷን የመጠበቅ ፣ የመንከባከብ ብርቱ ኀላፊነት መሸከም እንደሚያስፈልግ ባለፉት 6 ወራtwe ያስተላለፋቸው መልእክቶች አለቆቹን ጭምር አርክቷል። አሌክሳንደ