text
stringlengths
0
200
ር ጌርስት ባለፈው የዓለም ም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር፣ የጀርመንን ብሔራዊ ቡድን በማበረታታት፣ የዋንጫ ባለቤት ለመሆን እንደበቃም በትዊተር የደስታ መግለጫ መልእክቱን ማስተላለፉ የሚታወስ ነው።
ትግራይ፡ በክልላዊው ምርጫ ተቃዋሚዎች አንድ ወንበር ብቻ አገኙ
ትዳርና ፍቅረኛ ፈላጊዎች በፍቅር ቀጠሮ ላይ ተጣብሰዉ የቷ ትሆን የኔ የቱ ይሆን የኔ በሚል ጉጉት ሲገናኙና ሲሽኮረመሙ እንይና እኛም እንጠባበሳ? የፍቅር ቀጠሮ ስልክ 0933949827 ወይም 0942576072
እርግጥ ነው ፣ ነገሩን በጥልቀት ከተመለከትነው የብርቱካን ልጅ የሞተው በራብ አይደለም ፣ ራብ ነብሱን ከስጋው የለየው የመጨረሻው ጉዳይ ይሆን ይሆናል እንጂ ፣ የብርቱካን ልጅ የሞተው ፣ እኛ ወንድነታችንን የተቀማን ግዜ ነው ፣ ብርቱካን ልጆቿን የቀበረችው የወለደቻቸው ቀን ነው ፣ እርግጥ ልጇን አፈር ያለበሰችው ዛሬ
ነው ፣ መቃብሩ የተቆፈረው ግን ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ነው ። ረሃቡ ሞትን ያስከተለ አንድ ምክንያት ሊሆን ይችላል እንጂ የብርቱካን ልጅ ረሃብ ባይኖርም አያድግም ! ሰው አይሆንም ! ሃገሩን አይጠቅምም ! ባገሩ አይጠቀምም !
እግዚአብሄርን በንግግር ብቻ ማመስገን ፈፅሞ አያረካንም ፡፡ እግዚአብሄርን የምናመሰግንበት ሌላው መንገድ እግዚአብሄር እንዳስደሰተን እርሱን በመታዘዝ ማስደሰት ነው፡፡ በጌታ እንደረካንና ደስ እንደተሰኘን ማሳያው መንገድ ቃሉን በመታዘዝ በድርጊት ስናመሰግነው ነው፡፡ ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብ
ቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን። ዮሃንስ 14፡23
ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ካሉ ታካሚዎች መካከል በሃያዎቹ መጀመሪያ ላይ የምትገኘውና ከሦስተኛ ፎቅ ላይ ወድቃ በደረሰባት ከባድ ጉዳት የምትሰቃየው ወጣት አንዷ ነበረች፡፡ ወጣቷ በደረሰባት አደጋ የዳሌ አጥንቷ የተጎዳ ሲሆን፣ በአገር ውስጥ የተደረገላት ሕክምና ጤናዋን ሊመልስላት አለመቻሉን ደግፏት የሚንቀሳቀሰው ወንድሟ ይ
ነገራል፡፡
ዘመናዊው የፖለቲካ ትውልድ ብለን ልንጠራው የምንችለው የኛው ትውልድ፣ የፖለቲካ ዕድሜው ከ60 ዓመታት አያልፍም። ከተግባራዊ እርምጃው ዘንድ እንነሳ ካልን ደግሞ ፣ በእርግጠኝነት ከታህሳስ 1953 ዓም በትውልዱ የተወሰደው የመፈንቅለ ንግሥና እርምጃው ዘንድ ይጀምራል። በብዙው የትውልዱ ምሑራን ዘንድ የወታደሩን ክፍል እ
ንቅስቃሴ የትውልዱ አካል አድርጎ ያለመመልከት አባዜ እንዳለ እግረመንገዳችንንም መጥቀስ ተገቢ ይሆናል።
ግንቦት 7 ለፍትህ ለነጻነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ
Bbw Grannies Milf ቀጥል ከፍተኛ ጥራት በመስጠት የበሰሉ
የኢትዮጵያን የሠብዓዊ መብት ይዞታና አጠቃላይ አስተዳድር ከዩናይትድ ስቴይትስ ፖሊሲ ጋር ለመቃነት ያለመ ረቂቅ ሕግ በዛሬ ዕለት በሕግ አርቃቂው የኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ፊት ቀርቦ፤ ድምፅ እንዲሰጥበት ሙሉ በሙሉ ስምምነት ተደረሶበታል።
ር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ “ከባሕሎች መራቅ ሰዎችን ሊያራርቅ ይችላል”።
ወ/ሮ አሰገደች እንደምን አደሩ? ምነው ምነው ትልቅ ስው አይደሉም እንዴ!? ከልጆቼ ጉሮሮ ነጥቄ ያከራየኽዎትን የወተት ሂሳብ ሊበሉኝ ነው? ወይስ ምን ሆነው ነው ሦስት ቀን ሙሉ ያላኩልኝ? ከኔ ከደሃይቱ ይሄን በልተው ምን ሊጠቀሙ ነው? ምነው ጡር አይሆንብዎትም ወይ? ነግሬዎታለሁ! ማንንም የምፈራ እንዳይመስልዎት፤ እ
ንቢ ካሉ ሕግ ፊት ነው የምገትርዎት እከነሽና ደብሪቱ! 'ግዛኝ ግዣኝ ብለው፣ ሊሸጠኝ አሰበኝ' አለ ያገሬ ሰው! ዛሬ ባይልኩልኝ ወርድ ከራሴ ... የደብሪቱ ንግግር ማለቂያም የለው ...
26. ፍጹም እና አስተማማኝ የስኳር የራስ ቅል እርሾ ለሴት እንጨት
የጎንደሩን ጉዳቱን ያደረሰው አካል ማን እንደሆነ አለመታወቁን የሚናገሩት አቶ ንጉሱ የጸጥታ መዋቅሩ እና የክልሉ ፖሊስ ጉዳዩን እያጣራ እንደሚገኝ ይገልጻሉ፡፡ ተጠርጣሪም እስካሁን አለመያዙንም ተናግረዋል፡፡ የክልሉ መንግስት ወደፊት የደረሰበትን እና ፈጻሚዎቹ በቁጥጥር ስር ሲያውል ለህዝብ እንደሚገልጽ ጨምረው አስረድተ
ዋል፡፡
Rikoooo - Virtavia ረ-22A ጥቅጥቅ FSX እና P3D አውርድ
የእርስዎን አማካኝ ደንበኛ አማካይ ዕድሜ ልክ እሴት ምንድን ነው? ይህም ደንበኛ ሕይወት ላይ የእርስዎን ትርፍ ነው*
“ያኛው ሰፈር ነው ተጠያቂው፤ ይሄኛው ሰፈር ነው ጀማሪው…” በሚል ሌላ የቅዠት ፉክክር አማካኝነት የጭፍንነት ጎራው እየተስፋፋ፣ ወደ ባሰ ጥፋት ይሸጋገራል።
“መረጃ” ለማሰባሰብ? – “ፍርድ ቤት” የሚቀርብ ለይምሰል?
የዘንድሮው የፌዴሬሽኑ የክብር እንግዳ የቀድሞ የአንድነት ቡድን ተጫዋች አስቻለው ደሴ ነው፡፡
ታንግ ሹካን የ 43 አመት ቻይናዊ ነው:
የፓልም የምግብ ዘይት አስመጪዎችን ለመምረጥ የወጣው መመርያ ላይ አስተያየት አለኝ
ሩጫ ያልተጠበቁ ችግሮች ምክንያቶች መላ መፈለጊያ-መወሰን እና ማንኛውም ስለ ምን ማድረግ በመምረጥ.
መሰረት በማድረግ የአክሲዮን ድርሻው ክፍፍል በሽያጭ አማካይነት እንዲፈጸም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተሰጥቶ በይግባኝ ሰሚው ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በትዕዛዝ የጸናው የአፈጻጸም ትዕዛዝ የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ በአንቀጽ 91 እና 92 ድንጋጌዎች መሰረት ያላደረገ እና መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበ
ት ሆኖ በመገኘቱ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል፡፡
21፥108 «ያ ወደ እኔ የሚወረደው፦ *”አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው”* ማለትን ነው፤ ታዲያ እናንተ ፍጹም ታዛዦች ናችሁን?» *በላቸው*፡፡ قُلْ إِنَّمَا يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَهَلْ أَنتُم مُّسْلِمُونَ
ወያኔ ከአፈጣጠሩ ኢትዮጵያዊ አይደለምና በትግስትና በጥበብ በሚሉ ውብ ቃላቶች ዙርያ ተወሽቀን እድል የምንሰጠው መንግስት ያለመሆኑን መረዳት ይኖርብናል:
Love is a choice … – የዛጎል ዜና – Zaggole News – ለተመጣጣነ መረጃ እንተጋለን
ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ዝቅተኛ ኑሮ ወይም ዝቅተኛ ሥራ ለመሥራት ፍቀዱ ውስጥ ካሉ ጋር አብራችሁ ለመሆን ፍቀዱ እንጂ አትኵራሩ፤ በራሳችሁም አትመኩ። (አዲሱ መደበኛ ትርጉም) ሮሜ 12፡16
ኢትዮጵያዊው ቦአዚዝ ተብሎ የተሰየመው የኔ ሰው ገብሬ ግን የጋዜጠኞቹን አይዟችሁ በርቱ፤ተነሱ መስዋእት ክፈሉ ቅስቀሳ እና የወያኔ አፈና እና የወንጀል ገበና እየተመለከቱ ራሳቸው በሞትና በሽረት ትግል አሳትፈው መስዋእት ሲሆኑ፡ ጋዜጠኞች ግን ሞት ሲመጣ “በቃ!” እያሉ ሕዝቡን ለወያኔ ጥለንለት መፈርጠጥ ነው ያሉትን በ
ተግባር አሳይተውናል። ይሄ “ሲ ቢ ጄ” የተባለው ቅራ ቅንቦ ምን የሚሉት መመዘኛ እያስቀመጠ ነው “ሽልማት” የሚለጥፍላቸው እኔ አልገባኝም። ዳዊት ቃሉን ስላከበረ እንዴት መውቀስ እንችላልን? “የሞት የሽረት ነገር ከመጣ አገሬን ለቅቄ እፈረጥጣለሁ አለ። አደረገው፡ ለምን እንውቀሰው። ቢያንስ አስቀሰድሞ ነግሮናል። ገጠር
ውስጥ ያለቺው ታላቋ እህቴ “ዝሞተ ሞተ እዩ ምቕዳም አይግበርካ” ትላለች። የሞተ ሞተ ነው፤ ለሞተው ይብላልኝ እንጂ….የሞተው ሰው አያድርግህ እንጂ ፤/ለመሞት ግምባር ቀደም አይድርግህ እንጂ ….”። አውነት ነው። የሞተው ይብላልኝ እንጂ አስቀድመው የተናዘዙትማ እንዴት አንውቀሳቸው?
ኦሮሞ በመሆኔ ሲባል እንዴት ሆኖ ሰው በመሆኔ ነው መባል ያለበት ሲሉ የነበሩ ዛሬ ደግሞ አማራ በመሆኔ እያሉን ነው።
የጋምቤላ ክልል አሁን ያለበት ሁኔታ ምን ይመስላል? - ODDA April 2017 - Part 1 Hosted by Amanuel Mehari.
ሞኝ ፡ እለዋለሁ ፡ ፍፁም ፡ ድሃ ፡ የሚያሳዝን
ወደ ሌላ ዝርዝር ከመሄዳችን በፊት አንድ የሚነሳ ጥያቄ አለ እስቲ ያንን ለመመለስ ሞክርና እንቀትልበት:
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የሃገሪቱን የበጀት ጣሪያ ከፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ትናንት ማታ ካፀደቀ በኋላ ለ16 ቀናት በከፊል ተዘግተው የቆዩት የፌደራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ዛሬ ሥራ ጀምረዋል ። የትናንቱ ውሳኔ በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠቀበው አዲሱ የጤና ዋስትና ደንብ መሰረታዊ ለውጥ እ
ንዲደረግበት አጥብቀው ይሟገቱ ለነበሩት ወግ አጥባቂ የሪፐብሊካን ፓርቲ እንደራሴዎች እንደ ሽንፈት ተቆጥሯል ። ሂሩት መለሰ
መንግስት ለስሙ ያልተማከለ ስልጣን (power decentralization) ዘርግቻለሁ ቢልም ግን ደሞ በውስጠ ተዋዋቂ ስልጣንን ኣምክሎ ይዞ ተቋማቱን በልጓም ጠፍሮ ይዞ ይታያል:
ብቸኛ ሀገር ናት› ብሏል››፤‹‹ዝክረ መለስ 1ኛ ዓመት መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ ከሐምሌ አስራ አምስት ቀን ጀምሮ ሁሉም
“ስለ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሥራ ብዙ ብጽፍም የሚያምነኝ ሰው መኖሩ በጣም ያስጨንቀኛል፤ ያሳስበኛልም፣ እስካሁን ያልኩትም እንኳ ቢሆን ውሸት ነው የሚሉኝ፤ ነገር ግን የጻፍኩት በሙሉ እውነት ለመሆኑ በኃያሉ እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፡፡ እንዲያውም ከዚህ በላይ ማለት ይቻል ነበር፤ ሆኖም ስሜ በቀጣፊነት እ
ንዳይነሣ እሰጋለሁ . . . ይህን የሚመስል በዓለም እንደማይገኝም እገልፃለሁ”
ከዚህም በተጨማሪ ብራዚል የእኛን ሰንደቅ በምልክትነት ካነገቡት አገራት ደጋፊዎች ጋር በመሆን ተቃዋሚዎች ሰንደቁን ድምፃቸውን ይበልጡን ለማሰማት ሊጠቀሙበት የሚችሉ መሆናቸው ትግሉን የሰንደቁ ቀለማት ያደመቁትና ጠንካራ ያደርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በምልክትነት የሚጠቀሙት ቤኒን፣ ካሜሮ
ን፣ ማሊ፣ ቶጎ፣ ቡርኪናፋሶና ጋናን የመሳሰሉት አገራት ከእነደጋፊዎቻቸው በደቡብ አሜሪካዋ ብራዚል ባይገኙም ይህን ዕድለኛ ሰንደቅ ዓላማ የሚያውለበልበው አያጣም፡፡ ደቡብ አሜሪካ የራስ ተፈሪያን መፍለቂያና መኖሪያ አህጉር ነች፡፡ ጃማይካ፣ ትንዳንድና ቴቤጎ፣ ጉያና፣ ዶሚኒካ፣ ግራናዳ፣ ሀይቲ፣ብረዚል፣ አርጀንቲና፣ ፓናማ
፣ ሜክሲኮ፣ ፔሩ፣ ኮሎምቢያ፣ ቺሊ፣ ዩራጋይ፣ ቬንዜየላና አጠቃላይ ደቡብ አሜሪካና ካሪቢያን ከ6 ሚሊዮን በላይ ከሚሆኑት የአለም ራስ ተፈሪያን ተከታዮች መካከል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የንቅናቄው ተከታይ መኖሪያ ናቸው፡፡ ዕድሜ ለእነ ማርከስ ጋርቬይና ቦብ ማርሌይ እንጂ ከደቡብ አሜሪካና ካሪቢያን አልፈው ከኮንጎ እ
ስከ ጃፓን ይህን ኢትዮጵያን እንደ ጽዮን የሚቆጥረው በርካታ የእንቅስቃሴው ተከታዮች ተስፋፍተውበታል፡፡ በሁሉም የደቡብ አሜሪካና የካሪቢያን አገራት የራስ ተፈሪያን ማኅበራት ተመስርተዋል፡፡
በሰሜንና ደቡብ ኮሪያ መካከል ሊጀመር ያለውን ድርድር ያነሳሳሁት እኔ ነኝ ፕሬዚዳንት ትረምፕ
ረ. ቅሬታውን ለመፍታት ርምጃ መውሰድ ይችላል?
መልስ፡- ድህነት ጠፋች! አልኩ፡፡ እውነትም እላይ ያሉት ያልደፈረሰ ምንጭ ያሉት አመራሮች ይህንን ነገር አስበው ለዚህ ማብቃታቸው ያስደስታል፡፡ ይህ ጥናት በ1964 ጀምሮ የተጠና ጥናት ነው፡፡ ግን ሥራ ላይ ለማዋል በዛን ጊዜ የነበረው መንግሥት ሆነ ከዛ በኋላ የመጣው መንግሥት አላሰበውም ነበር፡፡ ያሁኑ መንግሥታችን
ግን በሥራ ላይ ለማዋል አስቦ ተግባራዊ ሲያደርገው በኢትዮጵያ አገራችን ድህነት ጠፋ! አገሪቱ ለመበልጸግ መንገድ ያዘች ማለት ይቻላል፡፡ ጥቅሙ ለአገሪቱና ለኢንቨስተር ለአካባቢው ለጐረቤት አገሮች ለሁሉም የሚጠቅም ትልቅ ሥራ ነው፡፡ እኛም ይህ ህዳሴ ግድብ ያለውን እንቅፋቷን ይቀርፍልናል ብለን በሰፊው የምንንቀሳቀሰው
ለዚህ ነው፡፡
አሁን ያለው የኢትዮጵያም ሆነ በአጠቃላይ የአፍሪቃ አብዛኛው ህዝብ ወጣት ነው። ይኸ ሁኔታ ደግሞ ይቀጥላል። አገሮች ይኸንን እንዴት ይጠቀሙበታል የሚለው ነገር በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነው። ጥሩ ፖሊሲ አስቀምጠህ ይኸንን በከፍተኛ ሁኔታ እየመጣ ያለ የሰው ኃይል መጠቀም ከቻልክ ብዙ ጉልበት እየመጣ ነው ማለት ነው። ብዙ
ተመጋቢ እየመጣ ነው ማለት ነው። እነዚህ ነገሮች የኤኮኖሚ እድገት ያመጣሉ። በትክክል ከተጠቀምክበት ትልቅ ተስፋ ነው። በአሁኑ ጊዜ በአፍሪቃ እና በኢትዮጵያ እስከ 45% የሚደርሰው ሕዝብ ከ14 አመት በታች ነው። ከ25 አመት በታች ያለው ወደ 60% ይደርሳል። ግን ያንን እምቅ አቅም ለመጠቀም የሚያስፈልግ ዝግጅት አለ
ወይ የሚለው ሌላ ነገር ነው።
ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በሕይወት ዘመናቸው የቀረጿቸው ፍኖተ ካርታዎች ለኢትዮጵያ መንገድ ጠቋሚ ሆነዋል ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ግንባታ አስተባባሪ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ተናገሩ፡፡
ከተከሰሱት ሃያ አራት ተጠርጣሪዎች መካካል ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ይገኝበታል።ዛሬ አዲስ አበባ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ተቃዉሟቸዉን ካሰሙት ተከሳሾች አንዱ ደግሞ ከተጠለሉበት ከሱዳን ስደተኞች ሠፈር ታፍነዉ ወደ ኢትዮጵያ እስር ቤት መጋዛቸዉን አስታዉቀዋል።
ልቤስ በሳቅ ፈረሰ!!! የምሬንኮ ነው የምልህ:
የሕግ ልዕልና በተከበረበት አገር የሰላም መኖር የተረጋገጠ ይሆናል። ስለዚህ አንደኛው ከሌላው ጋር የተሳሰረ በመሆኑ፤ የሁለቱ ተዛምዶ ምን ይመስላል?
ኢህአዴግ ባወጣው መግለጫ መሰረት ለሀገሪቱ ቀውስ ናቸው የሚላቸውን የራሱ ከፍተኛ አመራሮች ላይም እርምጃ ወስዶ ወደ ተግባር ካልገባ ግን መግለጫው ከወረቀት በዘለለ ትርጉም ሊኖረው አይችልም ይላል።
አዲስ አበባን በተመለከተም በከተማዉ ዙሪያ ያለዉ የኦሮሞ ማህበረሰብ
7. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም:
ዋው ፈላዎቹ ጥሩ መልስ ነው የመለሱት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
“ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ። ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ? አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ። ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም። የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።”
Psalm 34:
ሜካኒካል በር Repairers የስራ መግለጫ / ግዴታ አብነት እና ምድብ
አማርኛ - የመቄዶንያ _ ሞያ - Професии
የጥገኝነት ከለላ ማመልከቻዎ በዳብሊን አገራት አብሮ የመሥራት ስምምነት ውስጥ ከተካተቱት በአንደኛው ሀገር ውስጥ ሊታይ የሚችለው፣ በዚያ ሀገር ውስጥ፡• የጣት አሻራዎ የተመዘገበ ከሆነ፣ • ጥገኝነት ጠይቀው ከሆነ፣ • ቪዛ ወይም የመኖሪያ ፈቃድ ካለዎት፣ • የቅርብ ቤተዘመድ ካለዎት፣ የኖርወይይ መንግስት ጉዳዩን መርም
ረው ወደሌላ ሀገር መተላለፍ ያለብዎት መሆኑን ለመወሰን ከሁለት እስከ ስድስት ወራት ጊዜ ሊወስድባቸው ይችላል:
ደደቢት ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት – Soccer Ethiopia
ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)፡ ፈተናዎች ይኖራሉ። ይሄ ግልፅ ነገር ነው። ከተማ ላይ ብዙ ፍላጎት ያላቸው ቡድኖች አሉ። ያንን ሁሉ ፍላጎት ለሟሟላት ፈታኝ ሊሆን እንደሚችል ጠንቅቄ አውቃለሁ። ነገር ግን አቅም በፈቀደ መጠን ህሊናዬ የሚገፋኝን ለመስራት ዝግጁ ነኝ። ከዚህ በፊትም የአመራር ህይወቴ ልምዱም ስላለኝ የምችለውን ሁ
ሉ ለመስራት እሞክራለሁ። የፓርቲ አመራሮችም ድጋፍ እንደሚያደርጉልኝም ሙሉ ቃል ገብተውልኛል። በተቻለ መጠን ህሊናዬ የሚያምንበትን ነገር ለመስራት እንቅስቃሴ አደርጋለሁ፤ እታገላለሁ። ከአቅም በላይ ሲሆን ደግሞ ብዙ አማራጮች አሉ ማለት ነው። ግን እኔ ከአቅም በላይ የሚሆን ነገር ይገጥመኛል ብዬ አላስብም። በአሁኑ ሰዓ
ት ፓርቲውም ሆነ መንግሥት የሚፈልገው የህብረተሰቡን ፍላጎት ማሟላት ነው። የህብረተሰቡን ፍላጎት ተረድተን በምንቀሳቀስበት ወቅት የሚመጣውን እንቅፋት የሚታገል በርካታ ኃይል ከጎን አለ።ይህንን እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም የምሞክረው ይሆናል ማለት ነው። ቢቢሲ፡ ነፃ ሆነው እንዳይሰሩ ችግር ሊገጥምዎት ይችላል በስራ አጋ
ጣሚ የሚገጥም ነው። እነዚህ ችግሮች ከየት በኩል ይመጣል ብለው ያስባሉ?
የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን የሰላም ልኡካን ለሰጡት መግለጫ ከሰላምና አንድነት ጉ...
በርካታ ክለቦች “ዓመቱን ሙሉ ስንወዳደር ከርመን ከስታዲየም መግቢያ ቲኬት የምናገኘው ገቢ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም” እያሉ ቅሬታ የሚያሰሙበት የስታዲየም ገቢ ለፌዴሬሽኑ ግን ጠንካራ የፋይናንስ ምጭ ሆኖ በሪፖርቱ ቀርቧል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከሚካሄዱ ጨዋታዎች ከሚገኝ የስታዲየም
ገቢ ውስጥ 32 ከመቶ ብቻ የሚቆርጥ ቢሆንም በኦዲት ሪፖርቱ የቀረበው ግን በዓመት ውስጥ ከስታዲየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ ያገኘው ገንዘብ ብዛት 13.5 ሚሊዮን ብር ነው። ከዚህ ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከናይጀሪያ ጋር ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እና ከሩዋንዳ ጋር ደግሞ ለቻን ዋንጫ ማጣሪያ ሲጫወት ያገኘው ገቢ ሙሉ
በሙሉ የግሉ መሆኑ ገቢውን ከፍ እንዳደረገለት ይታሰባል።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ። - 2 Chronicles 29 - መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን
ከእነዚህም መካከል መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው የኦሮሚያ ሚድያ ኔትዎርክ ኃላፊ ጃዋር መሐመድ አንዱ መሆኑ ታውቋል።
»ናቲ ማን Nhatty Man አሁን ተ�....mp3
“አሁን ታስረው የሚገኙበት ሁኔታ ሕገወጥና አደገኛ ነው” ጠበቃ አመሐ መኮንን በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በክስ ላይ የሚገኙት ሦስት ጋዜጠኞችና ስድስት ጦማርያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ፖሊስ ‹‹ምርመራዬን ስለጨረስኩ መዝገቡ ይዘጋልኝ›› በማለት መዝገቡ እንዲዘጋ ማድረጉ ሕጉን ያልተከተለና አደገኛ መሆኑን ጠበቃቸው
አስታወቁ፡፡ ተጠርጣሪ ጋዜጠኞች ተስፋለም ወልደየስ፣ አስማማው ኃይለ ጊዮርጊስ፣ ኤዶም ካሳዬና ጦማሪያንና የሕግ መምህር ዘለዓለም ክብረት፣ ናትናኤል ፈለቀና አጥናፉ […]
በዚህ ምክንያት ሳይወገዙ “እርቅ”፣ “ይቅርታ፣ “ንስሐ” እየተባለ ውስጥ ውስጡን ብዙ ካህናትንና ምእመናንን ከመለመሉና ከቀሰጡ በኋላ ራሳችንን የቻልንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ብለው ሲያስቡ መላዋን ቤተ ክርስቲያን መቆጣጠር ስላልቻሉ በይገባኛል የቤተ ክርስቲያኒቱን ነገር ሁሉ በፍርድ ቤት ተካፍለው ከሕንድ ኦርቶዶክስ ቤ
ተ ክርስቲያን ውስጥ ውስጡን ተሐድሶ ያደረጓቸውን ካህናትና ምእመናን ይዘው በመውጣት የራሳቸውን የተሐድሶ ቤተ እምነት መሥርተዋል፡፡ እነዚህም “ማር ቶማ ቸርች” ይባላሉ፡፡ ምሥራቃዊ ፕሮቴስታንትም (Oriental Protestant) ይሏቸዋል፡፡ እርቁንና ሽምግልናውን እየተቀበሉ ተወግዘው እንዳይለዩ ሲደግፉና ሓሳብ ሲሰጡ
፣ በጊዜው ጊዜ ተወግዘው እንዲለዩና ምእመናን እንዲያውቋቸው ለማድረግ ይጥሩ የነበሩ ጳጳሳትንና ምእመናንን እየለመኑና እያግባቡ “እርቅ፣ ሰላም፣ አንድነት” በሚሉ ቃላት ተታለው ሲያታልሉ የነበሩት ጳጳሳትና ምእመናን ግን የኋላ ኋላ ጥቅም የሌው ጸጸት ብቻ ነበር ያተረፉት፡፡ ነገሩ ጅብ ከሄደ ሆነባቸው፡፡
እኔ ግን ደንዝዤ፣ ወደ ኋላ ተምዘግዝጌ ሄጄ፣ ያኔ ስንጀምር ያጃጃለችኝን፣ የመጀመሪያዬ እያለች የዘፈነችልኝን፣ ያን የድራማዋን ነገር እያሰብኩት ነው! የለሁም! ሔጃለሁ ባሳብ ንጉደት….
"ለዓመታት መፃሕፍትና አንባቢዎችን በማገናኘት የሚታወቁት መፅሐፍ ሻጩ ተስፋዬ አዳል፣ እንዲሁም እውቆቹ ጸሃፍት ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ፣ አማረ ማሞ እንዲሁም የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ማህበር ስለ አበርክቷቸው ተመስግነዋል። የፎቶው ባለመብት, HOHE የምስሉ መግለጫ, ከተሸማሚዎቹ አንዱ ዳንኤል ወርቁ ""
ደራስያን ያላቸው ሀብት እውቅና ማግኘት ነው"" የሚለው ዳንኤል ወርቁ፤ ከላይ የተጠቀሱት አንጋፋ ጸሀፍት በተመሰገኑበት መድረክ በመሸለሙ ክብር እንደሚሰማው ይናጋራል። ሥነ-ጽሁፍ ደጋግሞ እየወደቀ በሚነሳበት ሀገር መሰል ሽልማቶች ቢበራከቱ ደራስያንን እንደሚያበረታቱም ያምናል። የሥነ-ጽሁፍ ሽልማቶች ለደራስያን እውቅና
ከመስጠት ባሻገር ለማህበረሰቡ ""እስኪ ይህን መፅሐፍ አንብቡ"" የሚል መልዕክት በማስተጋባት ዘርፉን ማበረታታቸው እሙን ነው። • ከ'ሶፍትዌር' ቀማሪነት ወደ ሥነ-ጥበብ ባለሟልነት • ስለ ጠልሰም ወይም በተለምዶ የአስማት ጥበብ ተብሎ ስለሚጠራው ምን ያህል ያውቃሉ?"
በእርማቱ ልጀምርና አንዳንድ የኦሮሞ ወንድሞቻችን አቶ ታምራት ሁንዴም “የኦሮሞ ህዝብ ከጠቅላላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ቁጥር የያዘ” ህዝብ መሆኑን ፅፈዋል። ይህ አስተሳሰብ የኦሮሞ ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጥ የአብዘሃ (majority) ቦታ እንዳለው በማስቀመጥ እንደአብዘሃነቱ ደግሞ የሱ ቋንቋ፣ አመለካከትና የኢትዮጵያ
ን መፃኢ እድል የመወሰን ስልጣን ወይም ድምፅ እንዳለው አድርገው የሚያስቡና ያሰቡትንም የሚያጋሩ ቁጥር እየበዛ ነው። ኦህዴድም ይህ አስተሳሰብ እየተከተለ እንደሆነ አላውቅም ግን እንደ ድርጅት የኦሮሞ ቋንቋ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ እንዲሆን ፍላጎት እንዳለው ገልፆልናል። ያውም ኢትዮጵያዊ ወይም አፍሪካዊ ያልሆነው የላ
ቲን ፊደል ከኦሮሞ አልፎ የኢትዮጵያ እንዲሆን ማለት ነው። እዚሁ ላይ በማያሻማ መልኩ መቀመጥ ያለበት የኦሮሞ ህዝብ ከጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ቁጥር የለውም የሚለው ነው:
ኮሌጅ ኦፍ ኖትር ዳም ኦፍ ሜሪላንድ
ማስጠንቀቂያ ክፍል 1, በጣም ከፍተኛ ... ቢያንስ onsda ድረስ ... ተጨማሪ ያንብቡ
መልሳችሁ አዎ ከሆነ የትኛውን ዘዴ ወይም ቴክኖሎጂ እንደተጠቀማችሁ ግለጹ፡፡