text
stringlengths
0
200
የዚህ ዓመት የትምህርት ዘመን ከተጀመረ ወዲህ በተለይም ከኅዳር ወር መጨረሻ ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተደጋጋሚ ግጭቶች ተከስተዋል። በአዲስ አበባ፣ በታዳጊ ክልሎችና በደቡብ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውጪ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ብጥብጥ ተነስቷል ማለት ይቻላል። ላጋጠሙት ግጭቶች መንስዔአቸው በአብዛኛው ተመሳሳይ
ሲሆን እንደየዩኒቨርሲቲዎቹ ባህሪ የሚለያይበት ሁኔታም አጋጥሟል። የጋራ የሆኑት ችግሮቻቸው ውጫዊው ወቅታዊ የአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ያስከተላቸው ሲሆኑ፣ እንደየዩኒቨርሲቲዎቹ ባህሪ የሚለያዩት ደግሞ በየዩኒቨርሲቲዎቹ ውስጥ ያሉ ከትምህርት አሰጣጥ፣ ከተማሪዎች አገልግሎት፣ ከአስተዳደር ሥራዎችና ተያያዥ ውስጣዊ ችግሮች
ናቸው። ከእነዚህ የችግሮቹ መንስዔዎች በመነሳት መፍትሔያቸውም በአብዛኛው ተመሳሳይ ሆኖ በተወሰነ ደረጃ ደግሞ ከየዩኒቨርሲቲዎቹ ባህሪ ጋር ተጣጥሞ መሄድ እንዳለበት ለመረዳት አይከብድም።
በዓለ ቅዱስ ሚካኤል በደብረ ምኅረት ቅዱስ ሚካኤል St. Michael’s Feast Day at Debre Meheret St. Michael EOTC
"በውስጣችን ያሉ ገጸ-ባህሪያት አሉ ብለን እናምናለን ለውጥ ሊሆን ይችላል, ነገር ግን ይህንን ሁሉ ወዲያውኑ እና ወዲያውኑ የሚያደርጉ ሁሉ አሉ. አዎ በላይ ገና ትናንት ወጣቱ ትውልድ ወደ ነገረው ነው. መታወቂያ, አመለካከቴ, superego, ወደ የሚያውቁ, ጮሆ, በጋራ ጮሆ, ነቅተንም ... ወይስ እኛ በአንድ አዋቂ
, በወላጅና በልጅ ከሕልውና, የ ""ትውልድ መካከል ግጭት"" ብዙውን ጊዜ የትምህርት እና አስተዳደግ ዋነኛ ክፍል ነው እንዴት:"
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በምትከተለው የጨረቃ አቆጣጠር መሠረት መስከረም 11 ቀን 2010 ዓ.ም. (7510 ዓመተ ዓለም)፣ በጨረቃ ጥቅምት 1 ቀን 2072 ዓ.ም. ሲሆን፣ በፀሐይና ጨረቃ ጥምር አቆጣጠርም ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ሆኗል፡፡ በፀሐይና ጨረቃ ጥምር አቆጣጠርም ፋሲካንና ዐቢይ ጾምን የመሰሉ ተንቀሳ
ቃሽ በዓለትና አጽዋማት መቼ እንደሚውሉ ይታወቅበታል፡፡
የሚሉት አበው እንዲህ ያለውን ነፈዝ ነው። እንዲህ ያለው መለዮ ለባሽ ሚስትህን ለዛሬ አውሰኝ ቢለው አለቃው እሺ ብሎ ሌላ ሰው ሳይቀድመው ባለቤቱን ወስዶ የሚያስረክብ ነው። ወያኔ የሕዝብን አእምሮ እንዴት እንደሚጫወትበት ከዚህ መረዳት ይቻላል። ራሱ ያወጣውን ሕግ እንኳ የማያከብር አምባ ገነን ሥርዓት ነው።
(ሀ) አክብሮት ውስጥ የፓርላማ ምንም ድንጋጌ የባለተራ
« የድፍረት ፊልም ድፍረት አበራሽ በቀለ ስንት ጊዜ ትደፈር? የታላቁ አርቲስት ሃይማኖት ዓለሙ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተፈፀመ »
የ Windows Server 2012 መሰረተ ልማት ስራ ላይ ለማዋል, ለማቀናበር እና ለማቆየት የሚያስፈልጉ የላቁ ውቅሮች እና የአገልግሎቶች ስራዎች ይማራሉ. የላቁ የአውታረ መረብ አገልግሎቶችን, Active Directory የደህንነት አገልግሎቶችን (AD DS), የማንነት መለያ, የመብቶች አስተዳደር, ፌዴራል አገልግሎ
ቶች, የአውታረመረብ ጭነት ሚዛን, ድፍረትን በማጥበብ, የንግድ ሥራ ቀጣይነት እና ድንገተኛ አደጋዎች. ይህ ኮርስ ከኦፊሴላዊው የ Microsoft Learning Product 20412 ይዘቶች ያካትታል እና ለ 70-412 ዝግጅት ዝግጅትዎ በመጠባበቅ ረገድ ሊረዳዎ ይችላል:
ሀ) የቀኝ ዘመሞች ክርክር ፦ ዕንደመር ፍቅር ነው ፣ዕንደመር ብዚህ ነው፣ ዕንደመር አብሮነት ነው፣ ዕንደመር የተፈጥሮ ህግ ነው <መዋለድ> ነው ፣ ስለሆነም ያለገደብ ያለአጥር ፣ያለጥያቄ ፣ያለቅድመ ሁኔታ መደመር ያስፈልጋል ይላሉ
(ሀ) ለመክሠሩ አሠራር የወጣው ኪሣራና የተደረገው ወጪ ገንዘብ፤
በ60ዎቹ የዘውድ አገዛዝ ባለስልጣኖች የተፈጸመውን ግድያ በማስመልከት ያለው ነባራዊ እውነታ እና ጥሬ ሀቅ በማያተራጥር መንገድ የእልቂቱ ሰለባ የሆኑት ባለስልጣኖች ከህግ አግባብ ለመታዬት ዕድሉን ቢያገኙ ኖሮ አንድም ምንም ዓይነት ወንጀል አንዳልሰሩ ሰርተው ቢሆን እንኳ ኖሮ የሚያቀርቧቸው መከላከያዎች በቀላል እስራት
የሚያስቀጡ ወይም ደግሞ በቀላል የገንዘብ ቅጣት የሚቋጩ ሊሆኑ ይችሉ ነበር፡፡
"• አቶ ንዋይ ገብረአብ በሚያውቋቸው አንደበት የመረጃ መረብ ደኅንነት ተቋም ከፍተኛ ኃላፊ የነበሩት የሌተናንት ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ ጠበቃ አቶ ኃይለሥላሴ ገብረመድህን፣ ሌተናነት ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደን ጨምሮ ሌሎች የሜቴክ ተከሳሾች ክሳቸው ይቋረጣል የሚል መረጃ እንዳላቸው ትናንት ለቢቢሲ መግለጻቸው ይታወሳል።
በተጨማሪም አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር አቶ በለጠ ሞላ ለቢቢሲ እንደገለጹት ከመጪው ምርጫ ጋር በተያያዘ መንግሥት በእስር ላይ ያሉ አባሎቻቸውን እንዲፈታ መነጋገራቸውን አመልክተው ነበር። የድርጅቱ አመራር ከሆኑት መካከል በእስር ላይ ሳሉ የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት እና ክሳቸው ከተቋረጡት
አንዱ የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ ናቸው። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በሰጠው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው በእስር ላይ የቆዩት ተጠርጣሪዎች ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነው ""ምንም ስላላጠፉ እና ማስረጃ ስላልተገኘባቸው ሳይሆን የተወሰኑት የጤና ችግር ስላለባቸው ሌሎቹ ደግሞ የወንጀል ተሳትፏቸው አነስተኛ ስለሆነ ነው""
ብሏል። በቅርቡ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት እና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና የፖለቲካ መሪዎች ጉዳያቸው በሕግ አግባብ ታይቶ ክሳቸው እንደሚቋረጥ ፍንጭ ሰጥተው ነበር። ይህንንም በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ትናንት ም
ሽት ላይ ባወጣው መግለጫ የሕግ አግባብን ተከትሎ በእስር ላይ ያሉ 60 ሰዎች ክሳቸው ተቋርጦ እንደሚለቀቁ አመልክቶ ነበር። በተጨማሪም የጠቅላይ አቃቤ ሕግ ከፍተኛ ባለስልጣናቱ በሰጡት መግለጫ ላይ እንዳመለከቱት በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ከተጠረጠሩ ከ3600 በላይ ግለሰቦች ውስጥ እስካሁን 1682ቱ ብቻ በቁጥጥር ስ
ር ውለው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ ይገኛል። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ""በአዲስ አበባና በባህር ዳር የተፈጸመው የሰኔ 15ቱ ግድያ ዕቅድ የጀመረው ከሚያዚያ ወር አንስቶ ነበር"" ጠቅላይ አቃቤ ሕግ13 ህዳር 2019 ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰኔው የቦምብ ጥቃት አምስት ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ክስ መሰረተ2
8 መስከረም 2018 የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የእስር ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ተገለፀ2 ጥር 2019 ''እያሉ'' በሌሉበት የተከሰሱት አቶ ጌታቸው አሰፋ9 ግንቦት 2019 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020
ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 202
0 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
የግብፁ ውጭ ጉዳይ ምኒስትር ሳሜሕ ሽኩሪ ከኢትዮጵያው አቻቸው ዶ/ር ወርቅነሕ ገበየሁ ጋር በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ ለመምከር በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ እንደሚያቀኑ የመስሪያ ቤታቸው ቃል-አቀባይ አረጋገጠ። የውጭ ጉዳይ ምኒስትሩ ጉብኝት ወደ ፊት መራመድ ለተሳነው የግድቡ ግንባታ ድርድር መፍትሔ ለማበጀት ነ
ው ተብሏል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአሜሪካ መንግስት በሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ(CDC) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የማህፀን ካንሰር መከላከል ፕሮግራም የጀመረ ሲሆን ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ ከሌሎች ድርጅቶችና ክልሎች ጋር በመሆን ይሄንን ፕሮግራም ጀምረዋል፡፡ ፕሮግራሙ በመጀመሪያ ደረጃ በተመረጡ 14 ሆስፒ
ታሎች ላይ በተለይም ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሴቶችን ከካንሰር ለመጠበቅ የመከላከል ሥራ የሚሰራ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም ማንኛውም ሴት ይህንኑ ምርመራ ለማድረግ እንድትችል ያደርጋታል፡፡ ዶ/ር መንግስቱ አስናቀ የፓዝፋይንደር ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ፕሮግራም ተጠሪ እና የተቀናጀ የቤተሰብ የጤና ፕሮግራም ዳይሬክ
ተር ስለጉዳዩ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
#EBC ጨፌው 7ኛ መደበኛ ስብሰባውን በአዳማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ለጎልጉል ቅርብ የሆኑ የአሜሪካ ዲፕሎማት ሰሞኑን እንደጠቆሙት ህወሃቶች “በኩራታችን ተወሰደ” ስሜት ሃይለማርያም ደሳለኝን በቀጣዩ ምርጫ በራሳቸው ሰው ለመተካት እየሰሩ መሆናቸውን አመልክተዋል። በተለያዩ ሚዲያዎች ቴድሮስ አድሃኖም ቀጣዩ ጠ/ሚ/ር ይሆናሉ ስለመባሉ ለተጠየቁት “ቴድሮስ የግራውን መስመር የማያውቁ በመሆና
ቸው አምባገነን፣ ፈላጭ ቆራጭ መሪ ሊሆኑ አይችሉም፤ መስፈርቱን አያሟሉም በሚል ፈተናውን ሊያልፉ የማይችሉ ተደርገው ስለመወሰዳቸው መረጃው አለኝ” ብለዋል።
ጎንደር ፣ የህወሃት አገዛዝ በቃ፣ የሙስሊም መሪዎች ይፈቱ… _ unity is power
4 ከጊዜ በኋላ አምላክ፣ ዓላማውን ዳር በማድረስ ረገድ ሌሎች ሰዎችም የራሳቸውን ድርሻ እንዲያበረክቱ ጋብዟል። ኖኅ እሱም ሆነ ቤተሰቡ ከዓለም አቀፉ የጥፋት ውኃ ለመዳን የሚያስችላቸውን መርከብ ሠርቷል። ሙሴ የእስራኤልን ብሔር ከግብፅ ነፃ አውጥቷል። ኢያሱ ደግሞ ይህን ብሔር ወደ ተስፋይቱ ምድር ይዞ ገብቷል። ሰለሞን
በኢየሩሳሌም ያለውን ቤተ መቅደስ ገንብቷል። ማርያም የኢየሱስ እናት የመሆን መብት አግኝታለች። እነዚህ ታማኝ አገልጋዮችና ሌሎች በርካታ ሰዎች የይሖዋን ፈቃድ ለመፈጸም ከእሱ ጋር አብረው ሠርተዋል።
በኋላ ከአንዳንድ የሕክምና ባለሞያዎች ጋር ስንነጋገር ብዙ ነገር ሰማሁ፡፡ በከተማችን ውስጥ የግብረ ሰዶማውያን ማዘውተሪያዎች የታወቁ ናቸው፡፡ የራሳቸው የመግባቢያ ‹ቋንቋም› አላቸው፡፡ ትልልቆቹ ግብረ ሰዶማውያን ድራግ በመውሰድ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ እጅግ የሚያሳዝነው ደግሞ ለሕፃናቱ ድራጉን በከረሚላ መልክ ይሰጧቸዋል፡
፡ ከወላጆቻቸው ለመደበቅ ሲሉ ልጆቹ ግለኛነትን ይመርጣሉ፡፡ ከሌሎች ልጆች ወይም ከዘመዶቻቸው ጋር ከመጨዋት ይልቅ ከጌምና ከቴሌቭዥን ጋር ብቻ መሆንን ይፈልጋሉ፡፡ በተለይም ፌስ ቡክን በሚገባ ለዚህ አስተሳሰብ ማራመጃ ይጠቀሙበታል፡፡ ወላጆች ኢንተርኔትን ልጆቻችን ያለእድሜያቸው እንዳይጠቀሙበት ማድረግ አለብን፡፡ ስለ
ኢንተርኔት አጠቃቀም፣ ስለ ጥቅምና ጉዳቱ ሳንነግራቸው ነው የምንፈቅድላቸው፡፡ ይኼኔ ከበጎው ይልቅ ክፉውን የመያዝ ዕድላቸው ይሰፋል፡፡ በቤታችን ውስጥ ያስገባናቸውን የቴሌቭዥን ቻነሎችንም መቆጣጠር አለብን፡፡ ልጆቻችን ክፉውንም ደጉንም ዝም ብለው እንዲያዩ ማድረግ የለብንም፡፡ ግብረ ሰዶምን የሚያበረታቱ ቻነሎች አሉ፡፡
ከእነዚህ ሁሉ ተጣርቶ ፤ መጨረሻ ላይ የቀረቡት ተወዳዳሪዎች 409 ነበሩ። በባደንቩርተምበርግ ፌደራል ክፍለ ሀገር ሽቬቢሽ ሃል አቅራቢያ በምትገኘው Künzelsau በተሰኘችው ከተማ ካለፈው ኀሙስ አንስቶ እስከ እሁድ (4 ቀናት) በተካሄደው ውድድር 114 የምርምር ፕሮጀክቶች ነበሩ ለተጋባዥ እንግዶች ቀርበው የታዩት።
የዘንድሮውን ውድድርና የሽልማት አሰጣጡን ሥነ ሥርዓት ያዘጋጁት ፤ ራሱ « በህግ የተመዘገበው ማሕበር ፣ ዩገንድ ፎርሽት» እና ፤ ሁለት ኩባንያዎች፤ Adolf Würth GmbH እንዲሁም Co. KG ናቸው። የሁለቱ ኩባንያዎች የሥራ አመራር ቃል አቀባይ፣ ኖርበርት ሄክማን ባሰሙት ንግግር ላይ እንዳሉት ከሆነ «ወጣቱ ይመ
ራመራል ፣ ማሕበር»
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአሁኑ ተቋማዊ ገፅታ
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር nike air max tn plus nav
y blue
እርሷ በህይወት ስለመኖሯ ወይም ደግሞ ስለመሞቷ ወይም ደግሞ ወደፊት በህይወት መኖር ስለመቻሏ ወይም መሞት ስለመቻሏ እናንተው ናችሁ የምታውቁት፡፡
መንግሥት የሕግን የበላይነት የማስከበር ግዴታ አለበት – የኦነግ ቃል አቀባይ November 15, 2018
ተቃዋሚዎች የድርድር ቅድመ ሁኔታዎቻቸውን ገለጹ!!!የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳና የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ይጠይቃሉ
በተጨማሪም ኢትዮጵያ ዉስጥ ድርጅታዊ ሥራ ለማከናወን እንዲያመቸን ድርጅታችንን የሚወክል ህጋዊ ጽ’ቤት ለማቋቋም እንዲፈቀድልን ብቻ ለመጠየቅ ነዉ የኛ አመጣጥ እንጂ ከኪዳንም የመተሳሰር ጉዳይ ወይም የመሳሰሉት ሁነታዎች ለመፈጸም ለመነጋገርም ሆነ የ ማንንም እጅ ለማየትና ለመንሳት አልመጣንም። በማለት ያመጣጣችን ጉዳይ
ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንለት አብራራንለት። አቶ ተኸስተም ቀጠሮ ስላለኝ ልተዋችሁ ነኝ ሌላ ጊዜ እንገናኝ፡ በማለት ተሰናበተን።
በፈገግታ አየኝና … ‹‹ .. ጌታመሳይ … ምን መሰለህ … የቀኝ ጌታ መቃብር ቤት ነገር ነው ያሳሰበኝ … ›› ቀኝ ጌታ የእርሱ አባት ናቸው፣ ለእኔ ደግሞ ቅድመ አያቴ። መቃብራቸው ከታዋቂው የስላሴ ደብር ጓሮ ያለውና ተባብረን ያሳደስነው ነው፡፡ ምን ሆነ ብዬ ደነገጥኩ … ‹‹መቃብሩ ምን ሆነ! …››
በባሌ ደንበል ታውን የተነሳው ተቃውሞም እንደቀጠለ ነው:
አዲስ አበባ ሀያ ሁለት መገናኛ እና ተክለሀይማኖት ሰፈሮች አካባቢ ወደ ሀምሳ ሺህ የሚጠጉ የታጠቁ የቀድሞ የወያኔ ወታደሮች እንደሚኖሩ የሚያሳዩ መረጃዎች አሉ።
ይህ ጦር መሳርያ በሑመራ የፀጥታ ሀላፊና በህወሓት ደህንነቶች ፣ በሱዳን የገዳሪፍ ደህንነትና በ ሱዳን የምሰራቅ ዕዝ መከላከያ አዛዥ ጀኔራል ጋር በተደጋጋሚ በመገናኘት በጉሬ ፣ በጀሚዛ፣ ጓንግ ወንዝ ዳር የጦር መሳርያውን በማራገፍ ሱርኮንሰትራክሽን በአካባቢው መንገድ ስራ ሸፋን ገብቶ በጨለማ መኪና በመያዝ ወንዙ ዳር
ድረስ በመሄድ መሣርያውን ተረክቦ ወደመሀል በማስገባት ለቅጥረኞች በስውር በማደል ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ ይህ ፀረ-ሰላም ድርጅት ከቦታው የሚቆይ ከሆነ አካባቢው የጦርነት ቀጠና ሆኖ ይቀጥላል፡:
ኤልያስ መኖሪያውን ትቶ ሸሸ! ረጅም ርቀት ተጉዞ ወደ በረሃ በመሄድ በአንድ ዋሻ ውስጥ ተደበቀ። ይህን ያደረገው ለምን ይመስልሃል?— አዎ፣ በጣም ፈርቶ ስለነበር ነው። ይሁን እንጂ ኤልያስ መፍራት አልነበረበትም። ለምን? ምክንያቱም ይሖዋ ሊረዳው እንደሚችል ያውቅ ነበር። ይሖዋ ምን ያህል ኃይል እንዳለው ከዚህ ቀደም
ለኤልያስ አሳይቶታል። በአንድ ወቅት ይሖዋ፣ ኤልያስ ላቀረበው ጸሎት ምላሽ በመስጠት እሳት ከሰማይ እንዲወርድ አድርጎ ነበር። አሁንም ቢሆን ይሖዋ፣ ኤልያስን ሊረዳው እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም!
ትንቢተ ዮናስ የተሰኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ እንደሚነግረን ከሆነ፤ “ታላቂቱ ነነዌ”፣ እንዲህ እስከ መጨረሻው ተብረክርካና ተበላሽታ እንጦሮጦስ አፋፍ ላይ አልደረሰችም። የነነዌ ሰዎች፣… ትንሽ ነው መንገድ የሳቱት። ጥፋታቸው ገና አልገነነም። ሰብዕናቸው ብዙ አልዛገም። ግን ጀማምሯቸዋል።
በጣልያን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድርጊቱን ተቃውመው ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣታቸውና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት በመውሰዳቸው ክሱ ተቀባይነት አግኝቶ ሐውልቱ እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡
ሰፊዋ የማዕከላዊ አፍሪካ ሀገር ኮንጎ ባሁኑ ወቅት ከአፍሪካ በተፈናቃይ ሕዝብ ብዛት እንደኛ ነች።
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ
የግብር ብድር-የሙቀት ፓምፕ እና የፀሃይ ታዳሽ ኃይል, እንጨት
የጸጥታ ኃይሎች በወልድያ ነዋሪዎች ላይ የፈጸሙት ግድያ በምንም ዓይነቱ መመዘኛ ከውግዘት የሚያመልጥ አይደለም፡፡ በአንድ በኩል ‹ጸረ መንግሥት ዝማሬ ያሰሙ ነበር›፣ በሌላ በኩል ደግሞ ‹ድንጋይ ይወረውሩ ነበር› የሚሉት ምክንያቶች የጸጥታ ኃይሎች በሕዝብ ላይ ጥይት እንዲተኩሱ የሚያበቁ ሕጋዊና ሞራላዊ ምክንያቶች አይደ
ሉም፡፡ ማንኛውም ጸጥታን የማስከበር ሥራ መከናወን ያለበት ሰላምን በሚያሰፍን፣ የሰዎችን ሕይወትና ንብረት በሚጠብቅና ተመጣጣኝ የሆነ ኃይልን ለመጠቀም በሚፈቅድ ሁኔታ መሆን አለበት፡፡
«ያ ትውልድ» እና ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች _ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት _ DW _ 28.04.2017
25 “በሰዎች መካከል አለመግባባት ቢፈጠር ሰዎቹ ዳኞች ፊት መቅረብ ይችላሉ፤+ እነሱም ይዳኟቸዋል፤ ጻድቅ የሆነውን ንጹሕ፣ ጥፋተኛ የሆነውን ደግሞ በደለኛ ይሉታል።+ 2 ጥፋተኛው መገረፍ የሚገባው ሆኖ ከተገኘ+ ዳኛው መሬት ላይ እንዲያስተኙትና እሱ ባለበት እንዲገረፍ ያደርጋል። የግርፋቱም ቁጥር ከሠራው ጥፋት ጋር የ
ሚመጣጠን ይሁን። 3 እስከ 40 ግርፋት ሊገርፈው ይችላል፤+ ከዚያ ማስበለጥ ግን የለበትም። ከዚህ የበለጠ ብዙ ግርፋት ከገረፈው ግን ወንድምህ በፊትህ ይዋረዳል። 4 “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር።+ 5 “ወንድማማቾች አንድ ላይ ሲኖሩ ቆይተው ከመካከላቸው አንዱ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት የሟቹ ሚስት ከቤ
ተሰቡ ውጭ የሆነ ሰው ማግባት የለባትም። የባሏ ወንድም ወደ እሷ በመሄድ ሚስቱ አድርጎ ይውሰዳት፤ የዋርሳነት ግዴታውንም ይፈጽምላት።+ 6 መጀመሪያ የምትወልደው ልጅ በሟች ወንድሙ ስም ይጠራል፤+ ይህ የሚሆነው የሟቹ ስም ከእስራኤል መካከል እንዳይጠፋ ነው።+ 7 “ሰውየው የሟች ወንድሙን ሚስት ለማግባት ፈቃደኛ ካልሆነ
መበለት የሆነችው ሴት በከተማዋ በር ወደሚገኙት ሽማግሌዎች ሄዳ ‘የባሌ ወንድም የወንድሙ ስም ከእስራኤል መካከል እንዳይጠፋ ለማድረግ ፈቃደኛ አልሆነም። የዋርሳነት ግዴታውን ሊፈጽምልኝ አልተስማማም’ ትበላቸው። 8 የከተማዋ ሽማግሌዎችም ጠርተው ያናግሩት። እሱም ‘እኔ እሷን ማግባት አልፈልግም’ ብሎ በሐሳቡ ከጸና 9
የወንድሙ ሚስት በሽማግሌዎቹ ፊት ወደ እሱ ቀርባ ጫማውን ከእግሩ ላይ ታውልቅ፤+ ከዚያም ፊቱ ላይ ትትፋበትና ‘የወንድሙን ቤት በማይሠራ ሰው ላይ የሚደረግበት እንዲህ ነው’ ትበል። 10 ከዚያ በኋላ የዚያ ሰው ቤተሰብ ስም* በእስራኤል ውስጥ ‘ጫማው የወለቀበት ሰው ቤት’ ይባላል። 11 “ሁለት ሰዎች ቢደባደቡና የአንደ
ኛው ሚስት ባሏን ከደብዳቢው እጅ ለማስጣል ስትል እጇን ዘርግታ ብልቱን ብትይዝ 12 እጇን ቁረጠው። ልታዝንላት አይገባም።* 13 “በከረጢትህ ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት ዓይነት የሚዛን ድንጋዮች አይኑሩህ።+ 14 በቤትህም ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት ዓይነት መስፈሪያዎች* አይኑሩህ።+ 15 አምላክህ ይሖዋ በ
ሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም ትክክለኛና ሐቀኛ ሚዛን እንዲሁም ትክክለኛና ሐቀኛ መስፈሪያ ይኑርህ።+ 16 ምክንያቱም እንዲህ ያሉ ነገሮችን በማድረግ ፍትሕ የጎደለው ድርጊት የሚፈጽም ሰው ሁሉ በአምላክህ በይሖዋ ፊት አስጸያፊ ነው።+ 17 “ከግብፅ በወጣችሁ ጊዜ መንገድ ላይ ሳላችሁ አማሌቃውያን ያደረጉባችሁን
ነገር አስታውሱ፤+ 18 በጉዞ ላይ ሳለህ ደክመህና ዝለህ በነበረበት ጊዜ አግኝተውህ ከኋላ ከኋላህ እያዘገሙ በነበሩት ሁሉ ላይ እንዴት ጥቃት እንደሰነዘሩ አስታውስ። አምላክንም አልፈሩም። 19 አምላክህ ይሖዋ ርስት አድርገህ እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ላይ አምላክህ ይሖዋ በዙሪያህ ካሉት ጠላቶችህ ሁሉ በሚያሳርፍህ
ጊዜ+ አማሌቃውያንን ከሰማይ በታች ጨርሶ እንዳይታወሱ አድርገህ ጠራርገህ አጥፋቸው።+ ይህን አትርሳ።
ለዚህ ዋና ማስረጃ በአምስት አመቱ ትራስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ አለመፃፏ ሲሆን ሌላው ደግሞ የፕሮጀክቷ ስም አሁንም አሁንም መቀያየሩ ድሮውንም ቃሚዎች “በምርቃና” እንደሚሉት አይነት የታሰበች ድንገቴ ስራ መሆኗን ያሳብቃል፡፡ በነገራችን ላይ አሁንም ጭምር በተለይ ውጪ ሀገር የሚኖሩ “የኢህአዴግ ወጣት ክንፎች” የአባይን
ግድብ “ሚሊንየም ዳም” ነው የሚሏት…! ህዳሴ መባሏን ከነጭርሹም አለሰሙም!
ድርጊቱ በምሳሌ ላስረዳ፥ ሁለት በሪዎች ቢዋጉና ኣንደኛው ቢያሸንፍ፥ ኣሸናፊው ተሸናፊውን ኣይከተለውም። ማሸነፉን ካረጋገጠ በኋላ ኣቅም ለሌው በሬ ተከትሎ ማጥቃት ኣይመርጠውም። የእንስሳት ስነልቦና ይህ ከሆነ ጎንደሪ ምን ነካው? ያገሪ ሰው ልብ ማለቱ ይበጃል። ቢሆን ቢሆን መልካሙን ማሰብ ምክንያቱም በጎንደር ኣካባቢ
ከሌላው የኢትዮጵያ የኣከላለል ስርዓት የተለየ ነገር የለውምና። በኣንድ ኣገር ውስጥ መሆናችንም ደግሞ ኣንዘንጋ።
ዌብ ገጾችን ከፍቶ ማንበብ፥ መመልከት፥ መጠቀም።
ኒኮላይ ፪ኛ (መምሪያ መንገድ) ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
በጣም አስገራሚው የ SEO ሽግግር እ.ኤ.አ. በ 2017:
መፅሀፉ 152 ገፆች ያሉት ሲሆን ዋጋው ደግሞ42.60 ብር መሆኑን ታውቆዋል:
 የሮም ጭፍሮች ጌታን ለመያዝ ሲጠጉ የሊቀ ካህናቱን ባርያ/ማልኮስን /በሰይፍ ጆሮውን ቆርጦታል፡፡ ዮሐ. 18÷ 10
8_11_ከእርሱ በኾነው ጸጥታ (በጦር ግንባር) በእንቅልፍ በሸፈናችሁና ውሃውንም በእርሱ
 የ6 ዓመታት የችሮታን ጊዜን ጨምሮ በ38 ዓመታት ውስጥ ተከፍል የሚጠናቀቅ፣
sadat yimam on የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን…
በአሁኑ ወቅት ከስራ ማቆም ጋር ተያይዞ እየተነሱ ካሉ ጥያቄዎች ውስጥ “የታሰሩ ሰዎች ይፈቱልን” የሚል ጥያቄ እየተነሳ መሆኑንም ዶክተር አብይ አስታውሰዋል።
አዘሪዎች የካራባህን ጉዳይ ዓለም በውል እንዲያውቀላቸው ይፈልጋሉ፡፡ ለዚያም ነው እኔን ጨምሮ 11 ጋዜጠኞችን ከተለያዩ ዓለማት ጠርተው ጉዳዩን ማስረዳታቸው፡፡ ከጦርነት ይልቅ ሚዲያውን መጠቀም እንፈልጋለን ሲሉም ነው የነገሩን፡፡
ያልዘሩትን ማጨድ ከቶ አይቻልም! (ግንቦት7) _ Freedom4AllEthiopan! ግፍ በቌ!
በጣም የሚረብሽና የሚያስቆጭ ትእይንት! ይሄ የምታዩት ቪዲዎ ሴት እህቶቻችን በሳውድ አረቢያ እንዴት እንደሚያፍኗቸው እና እንደሚደፍሯቸው የሚያሳይ ቪዲዎ ነው።
ኤለን ሰርሊፍ እስካሁን ጉዳዩን በሚመለከት ያሉት ነገር የለም።
ሀገራችን በለውጥ ጎዳና መግቧቷ ፣ የኦሮሞ ህዝብ ሲጠይቅ የነበረው የመልካም አስተዳደር እጦት እልባት ማግኘቱ በዓሉን ልዩ ያደርገዋል።የጥምቀት ከተራ እና የአሸንዳ ጭፈራ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርትና የሳይንስና የባህል ድርጅት ቀደም ሲል በጊዚያዊነት የተመዘገቡ ሲሆን ተመሳሳይ መልኩ ኢሬቻን ለማስመዝገብ ጥረት ሲ
ደረግ ቆይቷል። የኢሬቻ በዓልም የበዓሉን ትውፊት በሚያከብር ሰላም፣ ውበትና ድምቀት ባለው መልኩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በታደሙበት ሁኔታ ተከብሯል።ለዚህም የሰላምና ፀጥታ አስከባሪዎች በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ግዴታቸውን ተወጥተዋል።
ይህን እንዲል ያስገደደው በራሱ ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ስለተከፈተበት እንደሆነ በበኩሌ እረዳለሁ:
የታሠረ ጋዜጠኛ የለም እየተባለ መነገሩ የተለመደ ቀልድ ነው ያሉት ዶ/ር መረራ፤ እነ እስክንድር፣ ውብሸት እና ርዕዮት በጋዜጠኝነታው እንጂ ሽጉጥ ሲሠርቁ አይደለም የታሠሩት ብለዋል፡፡ “ለመሆኑ እዚህ አገር ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገት ማህበር አለ እንዴ?” በማለት የጠየቁት ዶ/ር መረራ፤ “የነፃ ጋዜጦች እና የጋዜጠኞች
ህልውና ከፖለቲካ ምህዳሩ ጋር አብሮ የተዳፈነ ነው” ብለዋል። የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ በበኩላቸው፤ ሲፔጂ መግለጫውን ሲያወጣ የራሱ መስፈርት እንዳለውና ዝም ብሎ እንደማይዘላብድ በመግለፅ፣ ሪፖርቱ ትክክለኛ መሆኑን ተናግረዋል። “ኢትዮጵያ ሃሣባቸውን በነፃነት የ
ሚገልፁ ሠዎች በአደባባይ የሚሠቃዩባት፣ ጋዜጠኞች እስር ቤት የሚታጎሩባት ማተሚያ ቤቶች መንግስትን የሚተች ጋዜጣ አናትምም የሚሉባት፣ ጋዜጦች ተዘግተው ጋዜጠኞች የተሰደዱባት አገር መሆኗን በተጨባጭ እናውቃለን” ብለዋል አቶ ዳንኤል፡፡ የታሠሩት ጋዜጠኞች ከሙያው ጋር በተያያዘ አይደለም መባሉን እንደማይቀበሉት አቶ ዳንኤ
ል ገልጸው፤ ከነፃው ፕሬስ ጀማሪዎች መካከል አንዱ የሆነው እስክንድር ነጋ፤ ለሃሣብ ነፃነት የቆመ የመብት ተከራካሪ መሆኑ መታሠብ አለበት ብለዋል፡፡