text
stringlengths
0
200
የሙሴ ታሪክ ይህንን እጅግ የላቀ እውነት የሚያረጋግጥ ነው.
ከዚህ በፊት ነጭ እንቁ በአዳም ገላ የሰኘ የተፈራረሙበት ሙሉ መረጃ አካቶ ኢትዮጵያ ውስጥ በገበያ ላይ መዋሉን መዘገባችን ይታወሳል (ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ):
ኢትዮጵያዊያን እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ! የኢትዮጵያዊያን ተብሎ የተሰየመ ድረገጽ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ቢለጥፍ የሚሰማችሁ ስሜት ልትገልጹልኝ ትችላላችሁ? ሄኖክ አለማዮህ ኦነግ እና ወያኔ ልዩነት አላቸው የሚል አምነት ካላሳደረ በቀር ‘ሁለቱም” እኩል ጸረ ኢትዮጵያ ሃይላት ናቸው የሚል ከሆነ፤ ለምን የወያኔ ማስታወቂ
ያዎች አብሮ ሲለጥፍ እና ሲያሰራጭ አላየነውም? አንዱ ጠላት አንዱ ወዳጅ እያሉ ሕዝብን ለማጃጃል የሚደረግ ሻጥር/ተንኰል ነቅታችሁ ማወቅ አለባችሁ። ተላላኪዎች የሚገቡበት ዋነኛ የተልዕኮ ሴራቸው ሁለቱም ጠላቶቻችን ሆነው እያሉ፤ አንዱን በወዳጅ አንዱን በጣለት ፈርጀው፤ ኦነግን በሕዝብ ልብ አንደ ገራገር ድርጅት ተደርጎ
አንዲወሰድ የማድረግ “የማታለል ሥራ” አንደኛው የተካኑበት “የሳብቨርሲቭ/የማጥቃት” ጥበብ አንዱ ነው።
ደሴ ከተማ Archives - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
ሶዲየም ይህን ማጣት እንዳንሸነፍ ወደ እርስዎ ምግብ ተጨማሪ ጨው መጨመር ወይም በየቀኑ መረቅ አንድ ጽዋ መጠጣት ይችላል. ሙቅ ጽዋ ውኃ ውስጥ የሚቀልጥ አንድ bouillon ኩብ የሶዲየም 2 ግራም ይዟል.
32 እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።
ሁለት አዳዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ጃኖ ባንድ (አይራቅ) + ሚካኤል በላይነህ (ትንታ)...
ካህናቱ በአለባበሳቸው መዘምራኑ በአዘማመራቸው ዛሬም እንደ ዮሐንስ ክርስቶስን ይሰብካሉ። “ኀዲጎ ፺ወ፱ተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገባ ወወጽዐ በሰላም… ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕር መካከል ቆመ ተጠመቀም” በማለት ሊቁ ቅዱስ ያሬድና ሊቁ ቅዱስ ቄርሎስ የተስማሙበትን ቃል በመደነቅ ይዘምራሉ። እንዴት አያስ
ደንቅ? ቅዱስ ጳውሎስ “የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም” ዕ.ብ .፪፥፮ እንዳለ የንጹሐኑን ያልበደሉትን የመላእክትን ዘር ትቶ፤ የበደለ የአዳምን ዘር በመያዝ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ከባሕር መካከል ቆሞ ሲታይ፤ ወደ ባሪያው አዳም መልክ እንደመጣ፤ ሊጠመቅ ወደ ባርያው ዮሐንስ
ዘንድ መሄዱ ይህ ትሕትና እንዴት ያለ ትሕትና ነው? ሰውን ምንኛ እንደ ወደደው ታዩ ዘንድ ከመጣችሁ ንዑዳን ክቡራን ናችሁ።
የእንቅስቃሴው ሌላ አደጋ በሚስጢር እየተመራ መሆኑ ነው፡፡
ቅዱሳን መጻሕፍትን ለማጥናት ጊዜ መድብ። የኦሪት፣ የመዝሙር እና የወንጌል መጻሕፍትን (ተውራት፣ ዘቡርና ኢንጅል) ጨምሮ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ቅዱሳን መጻሕፍት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛሉ፤ ይህ መጽሐፍ በዓለም ላይ በብዙ ቋንቋዎች በመተርጎምና በስፋት በመሰራጨት ረገድ ተወዳዳሪ የለውም። ይህ ቅዱስ መጽሐ
ፍ አለህ? ከሌለህ፣ ይህን መጽሐፍ ለማግኘት ለምን አትሞክርም?
"ሶንድኔት የነጎድጓድ መቆጣጠሪያን መኖሩን ያሳውቃል 3 ""ለ Thunderbolt 2-to-PCIe ካርድ ማስፋፊያ ስርዓቶች"" ማሻሻል. የድረ-ገጽ አገናኝ እዚህ አለ:"
ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለባሕርይ አባቱ፥ ለአብ ለእናቱ ለድንግል ማርያምም የበኵር ልጅ ነው፡፡ ዕብ ፩÷፮፣ ሉቃ ፪÷፯፡፡ ለበጎ ነገርም ሁሉ በኵር በመሆኑ የትንሣኤያችንም በኵር እርሱ ነው፡፡ «አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኵራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቷል፡፡ ሞት በሰው (በቀዳማዊ አዳም) በኵ
ል ስለመጣ፥ ትንሣኤ ሙታን በሰው (በተዋሕዶ ሰው በመሆኑ ዳግማዊ አዳም በተባለ በክርስቶስ) በኩል ሆኗልና፡፡ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና፡፡ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኵራት ነው፤» ይላል፡፡ ፩ኛቆሮ ፲፭÷፳-፳፫፡፡ በተጨማሪም፡- «በሰማይና
በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥሯልና፥ ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፡፡ (ከፍጥረታት በፊት የነበረ÷ የፍጥረታት አለቃ÷ የፈጠረውን ፍጥረት የሚገዛ ነው)፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሯል ፤ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው፤ (ለዘመኑ ጥንት የሌለው ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በአንድነት በህልውና የነበረ ነው)፤ ሁሉም በእ
ርሱ ተጋጥሟል፡፡ እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርሰቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው፡፡» የሚል አለ፡፡ ቈላ ፩÷፲፮-፲፰፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም፡- «ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም÷ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት÷ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገ
ዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን፤» ብሏል። ራእ ፩፥፭።
SEO ፍለጋን በፍለጋ ሞተሮች ላይ በማሰባሰብ SMM ሌላ ዲጂታል ነውየግብይት ዘዴ. SMM የመስመር ላይ ደንበኞችን ለማግኘት እንደ መስፈርቶች ማኅበራዊ ማህደረ መረጃን በጥብቅ ይጠቀማል. ማኅበራዊ ሚዲያዎች ዋነኛ ማህበራዊ ናቸውእንደ Facebook, Twitter, Tumblr, Pinterest እና LinkedIn የመሳሰ
ሉ የኔትወርክ ጣቢያዎች ናቸው. በዚህ መስክ ውስጥ ገበያ ዎች ታዋቂ ምርቶችን እንዲገነዘቡ ይደረጋልኢሜል, አገናኞችን ያገኛሉ እና ለማህበራዊ ሚዲያዎች ብዙ መንገዶችን በመጠቀም የእነሱን ትርፍ ማሻሻያዎች ያሻሽላሉ. ለምሳሌ, ፌስቡክ ሀየሚከፈልባቸው ማስታወቂያዎች ስትራቴጂ. እነዚህ ማስታወቂያዎች እርስዎ በትክክል በትክ
ክል የተቀናበረውን የተወሰኑ የስነ ሕዝብ አወቃቀር ይተቀደላሉ. ሌላ የመስመር ላይ ግብይትበማህበራዊ ሚዲያዎች ውስጥ ያሉ ሰርጦች የሚያካትቱት:
መንገዱ በሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት ውስጥ በአሥር ክፍሎች ይጠናቀቃል፡፡
ዛሬ የብሮድካስቲንግ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሁለት ብሮድካስተሮች ጽፈውታል የተባለ ደብዳቤ በፌስቡክ መለጠፉን ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየተስተናገዱ ነው። በደብዳቤው ብሮድካስተሮቹ ለምን የቅዳሜውን የድጋፍ ሰልፍ እንዳላስተላለፉ መረጃ በተጠቀሰው ቀን ይዘው በመምጣት ከባለሥልጣኑ ጋር እንዲወያዩ ያሳስባል። ባ
ለሥልጣኑ ይህን ደብዳቤ “ሊመልሰው፣ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል”፣ እና የመሳሰሉት አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ምንም እንኳን በሚዲያ ተቋማት ዙሪያ የግሌ ጠቅላላ አስተያየትና እምነት ቢኖረኝም የብሮድካስቲንግ አዋጁን አስመልክቶ ያለኝን ግንዛቤና አረዳድ እንደሚከተለው አካፍላለሁ።
እውን ወንዶች የቤተሰብ እቅድ አገልግሎቱ ላይ ሙሉ ተሳትፎ ያደርጋሉን? ይህ ጥያቄ የብዙዎች ሲሆን ለመልሱ የተለያዩ ሰዎችን አነጋግረናል፡ ሰዎቹ አንድ ወንድና የተቀሩት ሴቶች ናቸው፡ ስለወንዶች ተሳትፎ ሴቶችን ማነጋገር ለምን አስፈለገ? የሚሉ አንባቢዎች ሊኖሩ ይችላሉ ፡፡ ሴቶቹ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎቱን ሲጠቀሙ ም
ንም…
ለአንድ ሳምንት የተጠራው የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዝጋት በተሳካ መልኩ ከመቀጠሉም በላይ በዚህ ኣድማ ጊዜ ውስጥ ከሌሎች ክልሎች ለሽያጭ እቃዎችን ወደ ዋና ከተማዋን አዲስ አበባ እና ሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች ማስገባት አልተቻለም ነበር; በጥሪው መሰረት እህልና ሸቀጣ ሸቀጦች ከኦሮሚያ ክልል ወደአዲስ አበባ እንዳ
ይገቡ የተጀመረውን የገበያ ማቆም አድማና ከቤት ባለመውጣት አድማ በማሳካት በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች መንገዶችን በመዘጋጋት ኣዲስ ኣበባን ለዋጋ ንረት አቀባብሎ ሰቷታል:
ታዲያ እኒህን አንስቶልሽ ሲያበቃ ነው አንቺ ሆይ ወጣት አይደለሽም ያለሽ፡፡ በመሠረቱ ከእርጅናሽ ያተረፍሽውን እጠይቅሻለሁ እኔ፡፡ ስለምን እንዲህ ሆንሽ? ግድየለሽም ንገሪኝ፡፡
“በቤተ ክርስቲያን የማይታወቁ የሚዲያ መግለጫዎችና የአዳራሽ ጉባዔያትን ሲኖዶስ አንድ ይበልልን፡፡”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሶማሊያ አመሩ።የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ደማቅ አቀባበል እንዳደረጉላቸውም ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ህዝብ ጋር የቆየ የጠበቀ ወዳጅነትና ወንድማማችነት እንደላትም ገልጸዋል።የ
ሁለቱ ሀገራት መሪዎች በአካባቢያዊና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…
ልደርስበት ፡ የማልችል ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው (፬x)
የሰላም ፡ ምንጩ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ደስታውም ፡ ለልጅ ፡ ልጅ ፡ ነው
የዓረና ትግራይ የሥራ አስፈፃሚ አባል ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባና የማ/ኮሚቴው ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ከነሃሴ 30/2007 - ጳጉሜን 2/2007 ዓ/ም ያካሄዱ ሲሆን በግንቦት 2007 ዓ/ም የተካሄደው አገራዊ ምርጫና የዓረና እንቅስቃሴ እንዲሁም የክልላችንና የአገሪቱ አጠቃላይ ሁኔታዎች በመገምገም ሰላማዊ ዲሞክራሲያዊ ት
ግልን የበለጠ ተጠናክሮ እንዲካሄድ የሚረዱ ውሳኔዎች አሳልፏል።
Home Amharic News የግንቦት ሰባት ፖለቲካና የዛሬው የለውጥ ትግል (ክፍል ሁለት) – ዶ/ ር ተስፋዬ ደምመላሽ
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » የሆነ ግዜ አንድ ክፍል ውስጥ የነበረ ጥያቄና መልስ ነው…
በእኔ መደምደሚያ ካሩቱሪ እንዲወድቅ አልነበረም የጀመረው፡፡ ሆኖም ግን የውድቀት ዕድል እንዲገጥመው ተደርጓል፡፡
"የግብር ማጭበርበር ጥቆማ የደረሳቸው እነዚህ ጋዜጠኞች ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ንግድ ሚንስትር ሄዱ። ምኒስትሩ በዚህ የማጣራት ጉዳይ ላይ ሊተባባራቸው ፈቃደኛ አልነበረም። ከዚያም ወደ ጉምሩክ እና ቀረጥ ቢሮ አመሩ። እዚያም ምንም መረጃ እንሰጥም ይሏቸዋል። ምስጢሩን ለማውጣት የጓጉት እነዚህ ጋዜጠኖች ተስፋ አልቆረጡም።
በመጨረሻ ወደ ንግድ ምክር ቤት አመሩ። የዚያ ባለስልጣን የሰጧቸው ምላሽ የሚያስቅ ነው። ""የንግድና ትርፍ ዘገባ አይደርሰንም።"" አሉ። ታዲያ ንግድ ምክር ቤት ይህንን ካልመዘገበ ምን ይሆን የሚሰራው?"
የዚህ ዓላም ምንድነው? የሕወሃት ትግሬዎች ሃገሪቱን ረግጠው እስከዘለቄታው ለመያዝና ለመግዛት ዝግጅት ያደረጉበት ሁኔታ ነው ያለው። ምን ማለት ነው?
አሁን በ50ዎቹ ዕድሜ መጀመሪያ ላይ የምትገኘው የጀርመን ተወላጅ የሆነችው ኡተ፣ በ1993 በማዳጋስካር በሚስዮናዊነት እንድታገለግል ተመደበች። እንዲህ ብላለች፦ “መጀመሪያ ላይ፣ የአካባቢውን ቋንቋ መማር፣ እርጥበታማ ከሆነው የአየር ሁኔታ ጋር መላመድ እንዲሁም እንደ ወባና አሜባ ካሉ በሽታዎች ጋር መታገል ነበረብኝ።
ሆኖም ብዙ ሰዎች ረድተውኛል። በአካባቢው የሚኖሩ እህቶች፣ ልጆቻቸውና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቼ ቋንቋውን እንድለምድ በትዕግሥት ረድተውኛል። አብራኝ በሚስዮናዊነት የምታገለግለው እህትም በፍቅር ታስታምመኝ ነበር። ከሁሉ በላይ የረዳኝ ግን ይሖዋ ነው። ያስጨነቀኝን ነገር በመጥቀስ አዘውትሬ ወደ እሱ እጸልይ ነበር። ከዚያም
ጸሎቴ መልስ እስኪያገኝ ድረስ አንዳንድ ጊዜ ለቀናት አሊያም ደግሞ ለወራት በትዕግሥት እጠብቃለሁ። ይሖዋ ለችግሮቼ ሁሉ መፍትሔ ሰጥቶኛል።” ኡተ በማዳጋስካር ማገልገል ከጀመረች አሁን 23 ዓመት ሆኗታል።
ኢህዴን ከተመሰረተ በኋላ አብዛኛዎቹ መስራቾች ከህወሓት ጋር ያለውን ግንኙነትም ሆነ አዲሱን ፖሊሲውን ተቃውሞው ጥለው ወጥተዋል፡፡ ለአብነት ያህል በመስራች ጉባኤው ከተመረጡት 9 አባላት መካከል የቀሩት አምስቱ ብቻ ነበሩ፡፡ ሌሎቹ ከህወሓት ጋር ባለው ግንኙነትም ሆነ በአዲሱ አቋም ባለማመናቸው ከትግሉ ወጥተዋል፡፡ ያም
ሆኖ ኢህአዴን በህብረ ብሄርነት ስም ለ9 አመታት ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፡፡ ስልጣን ለመያዝ በተቃረበበት ወቅት ግን ‹‹አማራን›› የወከለ የሚያስመስል ስም ለጥፎ ወደ መሃል አገር ህወሓትን መምራቱን ተያያዘው፡፡
ስንሞትም ባንድ ላይ፣ ስንኖርም ባንድ ላይ እንጂ፤ ተነጣጥለን አያምርብንም ነው የጎንደሮች የክተት አዋጅ መስተጋቦው። እናም እንደ ቅጠል የሚረግፈው ኦሮሞ፣ የግፉ ጽዋ ሞልቶ የሚደፋው የጋምቤላ ህዝብ፣ የመከራው ዳፋ ዘመናት ያስቆጠረው የአፋር ህዝብ፣ ዕድሜውን ሙሉ በሥርዓቱ ክርን እንደ ጌሾ ሲወቀጥ የኖረው ኦጋዴኑ ከዳ
ር እስከ ዳር ሆ ብሎ ይነሳ ነው የጎንደሮች ጩኸት። ተንበርክከን ከምንሞት ታግለን እንገደል ነው የጩኸቱ መስተጋቦ።
የተፋጠነ ፍትሕ የማግኘት መብትን የሚመለከቱ የሕግ ድንጋጌዎች ምን ይመስላሉ?
በሌላ በኩል ከውጭ ወደ ቢሮ ከሚመጡበት ወቅት የፓርቲው ቢሮ አካባቢ ምንነቱ ያልታወቀ ወረቀት ተበትኖ እንዳገኙና እነሱ ሲደርሱ ፖሊሶቹ እንዳነሱት የፓርቲው የምክር ቤት አባል ወጣት እየሩስ ተስፋው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጻለች፡፡
Somali Region’s Abdi Mohammed Umer Resigns _ አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከስልጣናቸው ወረዱ
ቆሬ፣ ዳታን፣ አቤሮንና ሌሎች 250 ሰዎች ይሖዋን በተመለከተ ያላስተዋሉት አንድ ትልቅ እውነታ ነበር።
ወይ ሞንጆሪኖ ?!? (ካሳ አንበሳው) _ Ethioreference >
Posted by admin _ 06/03/2018 _ Comments Off on ሥርዓት ያልያዘው የጠበል ጥምቀት (ከይኄይስ እውነቱ)
ይህን ለመጻፍ የተገደድኩበት ዋናው ምክንያት በአንድ ወገን ብቻ እየታየ እና እኛ ያልነው ካልሆነ በሰማይ ቤት አይሰራ እየተባለ የሚጮህበት መድረክ እየሆነ በመምጣቱን በጣም ሰላሳሰበኝ ብቻ ነው:
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈቀደው «ነጻ ርምጃ»ና ጭካኔን ይወልዳል
እናውቅ ዘንድ ከጥንት የተናገረው። እውነት ነው እንልም ዘንድ ቀድሞ የተናገረው ማን ነው? የሚናገር የለም፥ የሚገልጥም የለም፥ ቃላችሁንም የሚሰማ የለም።
ይህ የበጎቹ ሰላጣ ነው, በደህና ተነሳ, ነገር ግን በዛ ...
ብዙ ጊዜም መድረክ ላይ የእርሱን ዘፈኖች እዘፍናልሁ :
ለውዱእ ቢስሚላህ ማለት መኖሩን አስመልክቶ ብዙ ዶዒፍ ሐዲሶች ተገኝተዋል። ነገርግን የሐዲሶቹ መሰባሰብ እና የዘገባዎቻቸው ብዛት መበራከት ብርታትን ይጨምርላቸዋል። ስለዚህ ድርጊቱ መሰረት ያለው መሆኑን እንረዳለን። በተጨማሪም መልካም ነገሮችን በአላህ ስም መጀመር በራሱ መልካም ነገር ነው። በሸሪዓው ድጋፍ ያለው ተግባ
ር ነው።
2. የቴምር ዛፍ ከፍ ያለ ነው፡-አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ፡፡ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
20 ሚሊዮን ገደማ የፈጀው ስታዲየም 3 አመት ሳይሞላው ፈረሰ
አማራጭ የግጭት አፈታት የሚባለው ደግሞ ከስሙም እንደምንረዳው ግጭት በሚከሰትበት ጊዜ ከመደበኛ የግጭት አፈታት ማለትም ከፍ/ቤት ወይም አስተዳደራዊ ተቋማት ውጪ የሚደረግ የአለመግባባቶች መፍቻ መንገድ ነው፡፡
እግዚአብሔር መስዋዕት አድረገን እንድናቀርብለት የሚያስፈልገው ንጹህ ልባችንን ነው ከኃጢያት በመራቅ የተቀደሰውን የእኛን ሰውነት ነው (ሮሜ. 12፡1) እንዲህ ይለል “”እንግዲህ ወንድሞች ሆይ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያኝ ሕያው መስዋዕት አድረጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኀራኄ እለምናችኋለው፡
፡
በእርግጥ በምስጢረ ጥምቀት ሁላችንም የክርስቶስ መለኮታዊ ሕይወት ተካፋዮች መሆናችን የሚታወቅ ሲሆን በምስጢረ ሜሮን አምካይነት ደግሞ በዓለም ውስጥ የእርሱ መስካሪዎች ሆነናል። እግዚኣብሔር የሰው ልጆችን ለመቀደስ እና ለማዳን የፈልገው በግለሰብ ደረጃ እና በመካከላቸው ምንም ግንኙነት እንዳይኖር አድርጎ ሳይሆን ነገር
ግን አንድ ሕዝብ እንዲሆኑ በማድረግ፣ በእውነት አማካይነት እርሱን እንዲያውቁት እና እርሱን በቅድስና እንዲያገለግሉት በማድረግ ነው።
ክቡር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ጥር 25.2010 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት መግለጫ
ተማሃሮ ቤት ትምህርቲ “እንዳ ማርያም” ኣስመራ፣ ብሰኑይ ዕለት 02 ጥሪ 2017፣ ኣንጻር ምሕደራ ስርዓት ህግደፍ ኣድማ ከም ዘካየዱ ምንጭታት ግንባር ሃገራዊ ድሕነት ኤርትራ ካብ’ቲ ቦታ ጸብጻብ ኣመሓላሊፎም። ተማሃሮ “እንዳ ማርያም”፣ መግለጺ ናይ ቁጠዐኦም፣ ኣብ ልዕሊ ገባቲ ስርዓት ህግደፍ ዝገልጽ፣ ባንዴራ ኤርትራ
ኣውሪዶም ከም ዝቐደድዋ ተፈሊጡ።
ፕሬዚዳንቱ በምዕራብ አፍሪካ የሚያራምዱት ወታደራዊ ፖሊሲ ከእርሳቸው በፊት እንደነበሩት ፕሬዚዳንቶች እንደሚሆን ነው የሚጠበቀው።
ሌላ ዜማ አሳትሞ በዩናይትድ ስቴትስ የሙዚቃ ሰንጠረዥ የመጀመሪያውን ቦታ ያዘለት ።በዚያው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ «ላቭ ሚ ቴንደር» በተባለው ፊልም ላይ ተወነ። እንዲህ እንዲህ እያለ ዝናው እያናኘ የሄደው ኤልቪስ በ1960ዎቹም በተዋናይነት ለተካፈለባቸው በርካታ ፊልሞች የተለያዩ ዘፈኖችን ተጫውቷል። ለ7 ዓመታት መድረ
ክ ላይ ሙዚቃዎቹን ማቅረብ ካቋረጠ በኋላ በ1968 እንደገና ወደ መድረክ የተመለሰው ኤልቪስ በሙዚቃ ቅጂ ሽያጭ ታሪክ ተወዳዳሪ አልነበረውም። ወደ 600 ሚሊዮን የሙዚቃ ቅጅዎቹ ተሽጠውለታል። ለሙዚቀኞች የሚበረከተው የግራሚ ሽልማት ሦስት ጊዜ ተሰጥቶታል። በ36 ዓመቱ የግራሚ የህይወት ዘመን ሽልማት ለማግኘት የበቃም ድ
ምጻዊ ነበር ።
በአመቱ አፄ ቴዎድሮስ ወሎ ዘመቱና ጦርነት ሆነ። የወሎ ህዝብ ሃዘን ተቀምጦ እንዲህ ሲል አንጎራጎረ።
ሰበር ዜና – አባ ሠረቀ ብርሃን ከፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊነት ተነሡ! _ ሐራ ዘተዋሕዶ
በቅርብ ጊዜያት ግን በተለያዩ መንገዶች በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መንግስት እንዳልሆነ እየተመለከትን ያለንበት ሁሌታ ነው ያለው። ለዚህም ብዙም ሳንርቅ በኦሮሚያ ለአመታት እየተካሄደ የነበረው የህዝብ ጥያቄ (በሰላማዊም በአመፃዊም)፡ ትልቅ ማሳያ ነው። በተጨማሪም ከቅርቡ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የህዝብ ድምፅ
እየጎላና እየተስተጋባ ይገኛል። ለምሳሌ በጎንደር ከተማ የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ከንግር በላይ ነው፤ ምክንያቱም ህዝቡ መብቱን በሀይል ሲከለከል በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዬን ሳላሰማ አመለስም በማለት ወደ አደባባይ በመውጣት ተኝተው ለነበሩት የማንቂያ ደውል ተባባሪ ለፈለጉት ደግሞ መልካም ዜናን በማወጅ ለአዲሱ ሰላማዊ ት
ግል ትልቅ አስዋፅኦ አድርጓል።
ስብሰባው የተከናወነው ሰኔ 22 ቀን እና ሰኔ 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሁለት ቀናት ነው፡፡ በስብሰባውም ላይ ዶ/ር አረጋ ይርዳው የኢትዮጵያ የማዕድን ማህበር ፕሬዚዳንትና የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር ከምክር ቤቱ በተደረገላቸው ጥሪ መሠረት ከሚመለከታቸው ከኩባንያው የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን
ተካፍለዋል፡፡
ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ ኃያሉን አምላክ ስለማመስገን ነው፣ የእራሱ ቁጣ እና የበቀል እርምጃ እስከሚነሳ ድረስ ጭራቃዊነትን ድርጊትን ሲፈጽሙ ያለምንም ማስጠንቀቂያ በትዕግስት ስለሚመለከተው አምላክ ጉዳይ ነው፡፡
15 እርሱም በደርብ ላይ ያለውን የተሰናዳና የተነጠፈ ታላቅ አዳራሽ ያሳያችኋል፤
ሰሞኑን ግን በአካባቢው በተነሳው ብጥብጥ በሆቴላቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ከመድረሱም በላይ ከፍተኛ የሆነ ዝርፊያ ተፈጽሞበታል፡፡ የውጭ ቱሪስቶችን ይዘው የመጡ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል፡፡ የሆቴሉ ንብረቶች ተዘርፈዋል፡፡ ‹‹አምቦ የሰላምና የፍቅር አምባ›› በምትባለዋ ከተማ፡፡ በሆቴሉ የመኪና ማቆሚያ
ቦታ የቆሙ በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጥለው ለሚያይ ሰው አካባቢው ጦርነት የተካሄደበት ቦታ ይመስላል፡፡ የሆቴሉ ሦስት የተለያዩ ክፍሎች ወድመዋል፡፡ የሕንፃው መስተዋቶች ረግፈዋል፡፡ በሆቴሉ ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች በአብዛኛው ተዘርፈዋል ማለት ይቻላል፡፡ አካባቢውን በሚገባ ተዟዙሬ እንዳየሁት ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ የ
ሁለተኛ ደረጃና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጥያቄ ከለላ በማድረግ በአበበች መታፈሪያ ሆቴልም ሆነ በሌሎች ተቋማትና ተሽከርካሪዎች ላይ የደረሰው ውድመት ከወረበላነት በላይ ነበር፡፡ በበኩሌ መብት ወይም ሌላ ጥያቄ ያለው ማንኛውም ወገን ጥያቄውን ለሚመለከተው አካል በሰላማዊ መንገድ ማቅረብ እንደሚገባው አምናለሁ፡፡ ነገር ግ
ን በኃይል እንዲህ ያለ ተግባር መፈጸም ፖለቲካዊ ወይም ሌላ ጥያቄ ሳይሆን ሽብር ነው፡፡ በአምቦ ከተማ በበርካታ ባለንብረቶች ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ ይህ ጉዳት እጅግ የሚያሳዝን ነው፡፡ ፍርድ ቤት ሳይቀር ወድሟል፡፡
በብርሃኑ ፡ ብርሃን ፡ አየሁ ፡ ጨለማውም ፡ ተሸነፈ
2. አኩሻ ራቀበሌ – ድምፅ የሰጠው ጠቅላላ ህዝብ ብዛት 2163
የእስከዛሬው የሰው ልጆች ታሪክ እንደሚመሰክረው በምድር ላይ ለነጻነት የሚደረግን ትግል ያክል ክቡር ዋጋ የሚያወጣ ነገር የለም። ዛሬ ነጻነታቸውን ያገኙ አገሮች፡ አሁን የሚሳሱለትን ነጻነት ለማግኘት ከፍተኛ የህይወት መስዋትነት ከፍለዋል፤ ዛሬም በተለያዩ የአለም ክፍሎች የህይወት መስዋትነት የሚከፍሉ ጀግኖች አሉ። እና
ንተም ከእነዚህ ጀግኖች አንዱ ሆናችኋልና ድስ ሊላችሁና ልትኮሩ ይገባል። በአረሜኔው የአጋዚ ጦር በየአደባባዩ የሚፈሰው የእናንተ ደም ኢትዮጵያ አገራችሁንና ላለፉት 25 አመታት በዘረኞች የባርነት ቀንበር ሥር እየማቀቀ የሚገኘውን ወገናችሁን አርነት የሚያወጣ መሆኑን ፍጹም አትጠራጠሩ። ። እናት አገራችን ኢትዮጵያ እናን
ተን በብዙ ምጥ ወልዳለችና ፣ እናንተም በነጻነት መልሳችሁ ልትወልዷት ደማችሁን እያፈሰሳችሁላት እንደሆነ ሁሌም አትዘንጉት ።
3. “ባለፉት 25 ዓመታት ግን ሲሰበክ የኖረው ልዩነቱ ነው እንጂ አንድነቱ አልነበረም፡፡”
በምግብዎ ውስጥ ምን ያህል የጨው መጠን እንዳለ ይድረሱበት፡- የምግብ መዝገቡ በየዕለቱ ምግባችን እና መጠጣችን ውስጥ ምን ያህል ሶዲየም እንደተጠቀምን ለማወቅ ያግዛል፡፡
Published July 16, 2017 at 960 × 640 in ለሢመተ ጵጵስና የተመረጡት ቆሞሳት አጭር የሕይወት ታሪክ