text
stringlengths
0
200
"ፅህፈት ቤቱ ""እኔ አካባቢዬን አጸዳለው እናንተስ?"" በሚል መሪ ሃሳብ ከህዳር 22 እስከ ህዳር 26 ቀን 2010 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከህብረተሰቡ የተወጣጡ አካላት እና ከወረዳ እስከ ከተማ ያሉ ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።"
ተስፋለም፡- ብዙዎቹን አልረሳቸውም። የሰራኋቸውም የተለያዩ ገፀ-ባህሪያትን ነው። በተለይ ጥቀስ ካልከኝ ግን “ጩኸት” የሚል አንድ የሲዲ ፊልም ነበር። “አልአዛር” የሚባል ገፀ-ባህሪይ ነው። እኔ ጀምበር አሰፋ፣ አድማሱ ከበደና ይገረም ደጀኔ ሆነን ነው፤ የሰራነው። ምንም እንኳን ፊልሙ የተሰራው 1995 ዓ.ም. አካባቢ
ቢሆንም አሁን ድረስ ሰዎች በዛ ገፀ-ባህሪይ ምክንያት ያስታውሱኛል። የምር አፍቃሪ ባህሪይ ስለነበር እኔ ራሱ በጣም ወድጄው የሰራሁት ነው።
ግጭቶች በሚከሰቱ ወቅት ምን አይነት የችግር አፈታት ዘይቤ መጠቀም ነው የሚገባው?
የውሃ ቀለም ያላቸው ንቅሳቶች ከቅኖች እና ከቀለም ነጠብጣቦች የተሠሩ ልዩ የመንጻውያን ንድፎች ናቸው. የሚጠቀሙበት ቀለማት ያላቸው ልዩ ልዩ ገጽታዎች በጣም ማራኪ ገጽታዎች ያደርጉታል. ሰፊ ስፋት ያላቸው የተለያዩ ቅጦች በአይነት የተሰየሙ ምድብ መለየት ፈታኝ ነው. ዋናዎቹ ሁለት የተለዩ አይነቶች በጀርባ ጥቁር መነሻ
መሰረት ላይ ተመስርተው ነው የሚመደቡት.
ኢዩኤል ዮሐንስ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፳፯ ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ። የቅኔ፣ የዜማና አቋቋም ትምህርትን በቤተ ክህነት፣ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በማታው ክፍለ ጊዜ ከካቴድራል ትምህርት ቤት አጠናቀዋል፡፡
ጐጃምም በተለይ በቢቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ ልዩ ስሙ ለምጨን ከተባለው ቀበሌ ተቀመጡ። ብቸና ውስጥም ተቀምጠው ሳለ እርሳቸውን የሚያስስ ልዩ ጦር በጥቆማ ወደ አካባቢው ተላከ። ከዚህ ጦር ጋርም ከፍተኛ ውጊያ ተደረገ።
ኤርትራ ውስጥ የተደራጀ ታጣቂ ኃይል ያለው ተቃዋሚ የለም-አቶ ሞላ አስገዶም
በኢትዮጵያ በእስልምና ስም የሚንቀሳቀስ የፅንፈኛ እንቅስቃሴ የለም?
‹‹አብረን ስንሆንማ ተቃራኒ ነው… መሐከላችን ሠላም አስከባሪ ከሌለ በቀር በሠላም ማውራት እንኳን አንችልም ነበር፡፡›› አለ አፉን በሹፈት ፈገግታ አፉን አጣሞ፡፡
ቆይታ ከተዋናይት ሬሞን ንጉሴ ጋር - ENN Entertainment - beintube.com
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ የኦሮሞ ተወላጆች እና የፀጥታ ኃይሎች የወሰዱት እርምጃ
ከህንድ እስከ እስከ ጣሪያ ባለው የወይቀሻ ማከማቻ ውስጥ የእርስዎን ራዕይ እና የዲዛይን ንድፍ አንድ ላይ ያድርጉት.
• የመጨረሻው መልዕክቴ በተለያዩ ጊዜያት በግንቦት 7ም ሆነ በሌሎች ድርጅቶች ጉትጎታ ኤርትራና ሌሎች ጎረቤት አገሮች በመሄድ በቀቢጠ ተስፋ በተደገሱ የነፃነት ትግል ድርጅቶች በደል የደረሰባችው፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተፈጸመባችሁ ወገኖች ሌሎች ወንድሞቻችሁ እና እህቶቻችሁ ከእናንተ እንዲማሩና በሰላማዊ ትግል ላይ ጊ
ዜና ሕይወታቸን እንዲያጥፉ በአደባባይ ወጥታችሁ ምስክርነታሁን ስጡ።
በተለያዩ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሚደረገው ውይይትና ክርክር እንደተጠናቀቀ ተቆትሮ የአማራና የኦሮሞ ጎሠኛነት ትልቁ አንገብጋቢ ጉዳይ እየሆነ ነው፤ (ስለኢትዮጵያ ለማያውቅ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ከጠሩና ከጸዱ አማራና ኦሮሞዎች በቀር በአገሪቱ ውስጥ ሌላ ሰው ያለ አይመስልም!) ጎሠኛነት ጉዳያችን ያልሆ
ነው ኢትዮጵያውያን የዳር ተመልካች መሆኑ እየሰለቸን ነው፤ ምንም እንኳን አማራና ኦሮሞ የተባሎት ጎሣዎች በብዛት ከሁሉም ቢበልጡም ከሰማንያ በላይ የሚሆኑ ጎሣዎች እንደሌሉና በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቃል እንደሌላቸው ተደርጎ የሚጎነጎነው የሚስዮናውያንና የስለላ ድርጅቶች ታሪክ ለኢትዮጵያውያን ባዕድ ነው፡፡
"ሓ ! ኃገርህን አድን !! ""መ"" እይተኖረ ይታሰብበታል"
ተጠሪነታቸዉ ለቅዱስ ሲኖዶስ የሆኑት ፓትርያሪክ በአንባገነንነት የራሳቸዉን እና የላካቸዉን አካል አጀንዳ በግድ ተቀበሉ ብሎ ማስገደድ ምን የሚሉት መሪነት ነዉ፡፡
ዶናልድ ትራምፕ “የአመቱ ምርጥ ውሸታም ሚዲያዎች ሽልማት” የተሰኘና በአይነቱ ልዩ የሆነ ሽልማት በማዘጋጀት በመጪው ሳምንት አሸናፊዎችን ይፋ እንደሚያደርጉ ባለፈው ሰኞ ማስታወቃቸውን ተከትሎ፣ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ያደረገው ሲፒጄ፤ ዶናልድ ትራምፕ ከጋዜጠኞች የሚሰነዘሩባቸውን ትችቶች እየተከታተሉ በማፈንና የዜጎችን
ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቶች በመጣስ፣ ከአለማችን መሪዎች ሁሉ አቻ ስለሌላቸው ሸልሜያቸዋለሁ ብሏል፡፡
ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም።
ከኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ የሚያሳድረው ተፅዕኖ አለ፡፡ የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ባለመረጋጋት መሃል ባለች ሀገር ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎቱ አይኖራቸውም፡፡ ሰላም በሌለበት ሀገር ውስጥ ንብረቱን ይዞ መጥቶ ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈለግ አይኖርም፡፡ ሰላም፣ መረጋጋት፣ በቂ የኃይል አቅርቦት፣ የሰው ኃይል--- እነዚህን
ፈትሾ ነው ኢንቨስተር የሚመጣው፡፡ አድማና አለመረጋጋት መኖሩን ሲያውቅ ግን ሃሳቡን ይሰርዛል፡፡ ኢንቨስተሮች ከዚህ ሽሽት ወደዚህ ሀገር ባመምጣታቸው ሊገኝ የሚችልን የውጪ ምንዛሬ ያሳጣል፣ የስራ እድል አይኖርም፡፡ ገበያውም በአቅርቦት ችግር መመታቱ አይቀርም፡፡ በተለይ የትራንስፖርት መቋረጥ በዚህ ላይ ቀጥተኛ ተፅዕ
ኖ አለው፡፡ በሌላ በኩል፤ የሀገር ቤት ባለሀብትም በኢኮኖሚው ላይ የሚኖረውን አስተዋፅኦ መገደቡ አይቀርም፡፡ ገንዘቡን በአገሩ ላይ ኢንቨስት ከማድረግ ይልቅ በውጭ ምንዛሬ እየለወጠ ወደ ውጪ ማሸሽ፣ ገንዘቡ ወደ ሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዳይገባ አፍኖ መያዝ፣ የራሱን የንግድ እንቅስቃሴ ማቀዝቀዝ፣ ፋብሪካ መዝጋት
ና የመሳሰሉት ውስጥ ይገባል፡፡ ይሄን የሚያደርገው ሀብቱ እንዳይባክን በመስጋት ነው፡፡ ይሄ ደግሞ በፊናው በኢኮኖሚ ውስጥ መንቀሳቀስ የሚገባውን ገንዘብ ይገድባል፣ ሀገሪቱ ከውጪ ገበያ ገቢ እንዳታገኝ ያደርጋል የንግድ ተቋማትና ፋብሪካዎች በቆሙ ቁጥር ለኪሳራ መዳረጋቸው አይቀርም፡፡ በዚህ ደግሞ መንግስት ከግብር የሚያ
ገኘውን ገቢ ያጣል፡፡
በመታሰቢያ ካሳዬ በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ሲያልፍ፤ በዓመት 230ሺ ሴቶች በበሽታው ይሞታሉ በካንሰር የሚሞተው በኤችአይቪ/ኤድስ ከሚሞተው በእጥፍ ይበልጣልካንሰር ከአንድ...
ኢትዮጵያዊው ክርስቲያን ሆይ! እስቲ ያንተም ጥያቁ መንግስት በሀይማኖታችን ጣልቃ አይግባ ይሁን! የታሰሩት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ባስቸኳያ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ በል፡ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ በል፡ የታሰሩ ጋዜጠኞች ይፈቱ በል። የኢትዮጵያን ህዝብ ወያኔ ካሰናዳለት ጥፋት የሚያድነው አንድ መሆ
ን ብቻ ነው።መደጋገፍ ብቻ ነው።
በፕሬዚዳንትነት የሚመሩት መኢአድ የስበት ማዕከል ሆኖ መቆየቱን የጠቀሱት አቶ አበባው፤ፓርቲው ከሌሎች ጋር ለመጣመርና ለመዋሃድ ያደረጋቸው ሙከራዎች ያልሰመሩት ፓርቲዎች ወደ መኢአድ ሲመጡ በቅንነት ሳይሆን ህልውናውን በሚፈታተን መልኩ ስለሆነ ነው ይላሉ፡፡ እንደ አለመታደል ሆኖ ሠላማዊ ትግሉ በእነዚህ ምክንያቶች ውጤት
አልባ ሆኖ ቆይቷል የሚሉት ፕሬዚዳንቱ፤ ለውጤት አልባነቱ ኢህአዴግም የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷል ሲሉ ይወቅሣሉ፡፡ “የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆነ ገበሬ፣ መሬት እና የግብርና ግብአቶች እንዳያገኝ፣ የመንግስት ሠራተኛ ከሆነ ከስራው እንዲፈናቀል፣ እርዳታ ፈላጊ እርዳታ እንዳያገኝ እየተደረገ፣ ሰዎች በነፃነት መብታቸውን
እንዳያስከብሩና በፈለጉት የፖለቲካ ፓርቲ ጥላ ስር እንዳይሰባሰቡ ከፍተኛ የሥነ ልቦና ጫና ፈጥሯል” ሲሉ ይኮንናሉ፡፡ ኢህአዴግ ባለፉት 23 አመታት በትጋት ተቃዋሚዎችን ለማቀጨጭና ከተቻለውም ለማጥፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሲሠራ፤ ህብረቶችንና ቅንጅቶችን በሴራ ሲያፈርስ ነው የኖረው ሲሉም አምርረው ይወቅሳሉ፡፡
በአንጻሩ አዳማ ከተማዎች በመጀመሪያው አጋማሽ ከቋሙ ኳሶች በሚገኙ እድሎች እንዲሁም ከተከላካዮች በሚላኩ ረጃጅም ኳሶች ወደ ግብ ለመድረስ ጥረት ሲያደርጉ ተስተውለዋል፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመሰራረትና የመጀመሪያዎቹ ምዕራፎች
የፓይፕ Mill ምናሴ ማድረግ ብረት የፓይፕ ላይ ቁም መፈጠራቸውን ...
6 ወይቤሎ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአብርሃም ፡ ኢይኩን ፡ ሐዘን ፡ ቅድመ ፡ አዕይንቲከ ፡ በእንተ ፡ ሕፃን ፡ ወበእንተ ፡ ወለት ፤ ኵሎ ፡ ዘትቤለከ ፡ ሳራ ፡ ስማዕ ፡ ንባባ ፡ ወግበር ፡ እስመ ፡ በይስሐቅ ፡ ይጼዋዕ ፡ ለከ ፡ ስም ፡ ወዘርእ ፡
የኢትዮጵያ የውስጥ ሊጎች ውጤቶች ፣ ቀጣይ መርሃ ግብር እና የደረጃ ሰንጠረዥ
ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :
ጃ ሉድ – አሻ በል ያሆ! (የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃ)
በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የሚዘጋጀው የዓለም ኮከብ ተጨዋቾችና አሰልጣኞች ምርጫ ወደ አዲስ ምእራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ፊፋ እና ፍራንስ ፉትቦል በጋራ ላለፉት 5 የውድድር ዘመናት ሲያዘጋጁት የነበረው የወርቅ ኳስ ሽልማት ስለተቀየረ ነው፡፡ በአዲስ ስያሜ The Best FIFA Football Awards™ ተብ
ሎ…
«ኢንተርፕራይዙን የሚቆጣጠር አማካሪ ስላለ ችግሩ አይከሰትም» ብለዋል።
“…በየል ዩኒቨርሲቲ የዓለም የሰብአዊ-ሸገር ማህበር የመጀመርያ ብሔራዊ ስብሰባቸውን አድርገው ነበር፡፡ ከ20 ሃገሮች በላይ ቅርንጫፍ አላቸው፣ “በዘረመላቸው የዳበሩ” “ሰው-ያለፉ” ፍጡራንን ስለማርባት ያቀነቅናሉ፡፡ ሌሎች የዚህ የአዲሱ ቴክኖ-ኢዩጀኒክስ አቀንቃኞች ለምሳሌ የፕሪንስተን ዩኒቨርስቲው ሊ ሲልቨር(Lee S
ilver)፣ እንደሚገምተው ከሆነ በዚህኛው ክ/ዘመን መገባደጃ ላይ “የኢኮኖሚው፣ የሚድያው፣ የመዝናኛ ኢንዱስትሪው፣ እና የእውቀት ኢንዱስትሪው ሁሉም ገፅታዎች በዘረመላቸው በበለፀጉ መደቦች–GenRich class–ቁጥጥር ስር ይገባሉ፡፡… የተፈጥሯዊው ብቻ ሁነው የሚቀሩት ደግሞ የዝቅተኛ ክፍያ የሚሰጣቸው አገልግሎት ሰጪ
ዎች ወይም ላብአደሮች ይሆናሉ፡፡””
- ለሕዳሴ ግድብ የቦንድ ግዢ የተዋጣው ገንዘብ ለሁለት ዓመታት የት ነበር? በመተሐራ ስኳር ፋብሪካ በሠራተኞች እና በማኔጅመንት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ስኳር ኮርፖሬሽን የቀድሞው ዋና ሥራአስኪያጅ አቶ ዘነበ ይማምን ከኃላፊነታቸው በማንሳት...
27 ለተቸገረው ሰው በጎ ነገርን ማድረግ አትከልክል፥ ልታደርግለት የሚቻልህ ሲሆን።
ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ሐሳብ እርስ በርሱ ይጋጫል? በጭራሽ! ጋብቻን ከይሖዋ ዓላማ አንጻር መመልከት ይኖርብናል። አምላክ ጋብቻን ያዘጋጀው የትዳር ጓደኛሞች ደስታና የጠበቀ ወዳጅነት እንዲኖራቸው እንዲሁም እርስ በርስ እንዲደጋገፉ ስለሚያደርግ ብቻ ሳይሆን ፈቃዱን በማስፈጸም ረገድ ወሳኝ አስተዋ
ጽኦ ስለሚያበረክትም ጭምር ነው። ለምሳሌ ያህል፣ አምላክ ለአዳምና ለሔዋን የነበረው ዓላማ ‘እንዲባዙና ምድርን እንዲሞሏት’ ነበር። (ዘፍጥረት 1:
የኢትዮጵያ ባለውለታና ታዋቂው አትሌት አበበ ቢቂላ አሠልጣኝ ስለነበሩት ኦኒ ኒስካነን የተጻፈው መጽሐፍ ምረቃ ላይ ከጓደኞችዎ፣ ከወዳጆችዎና ከቤተሰብዎ ጋር ይገኙ ዘንድ ተጋብዘዋል!
ስፖርት 365 በስፖርታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት እሁድ ጠዋት ጥር 13 2010ዓ.ም:
ድመት ወተት ሰርቃ ስትጠጣ አይኗን የምትጨፍነው እንዳትታይ ነው እንደሚባለው ሁሉ የወያኔው መልእክተኛ ኃ/ማሪያምም ጌቶቻቸውና ድርጅታቸው የሚፈጽሙትን በደልና ዘረፋ የአለም መንግስታት የማያውቁት መስሏቸው የህዝብ አመጽ የሚቀሰቅሱትና ዘረኝነትን የሚሰብኩት የሀገሮችን ሰላምና እድገት የማይፈልጉ ሀይሎች እንደሆኑ አርገው
በማቅረብ ለጌቶቻቸው ሲከላከሉ ለወያኔ ያላቸውን ታማኝነት አስጠብቀው ጥቅማቸውን ለማስከበር አይናቸውን ጨፍነው ሲዋሹ ሰምተናል:
35 ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
VipCasting.cz , (ሀ) አዲስ ልጥፍ ጽፏል ጆኒ ሃሊድዴይ በፊት 4 ወራት, 2 ሳምንታት
የበርበራ ወደብ ጉዳይ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ March 18, 2018
ሁሌ ፡ አንድ ፡ ሆኗል ፡ በክርስቶስ ፡ መስቀል
አቶ ዳግም ተሰማ የሚመሩት የኦዲት ኮሚቴ፣ በቅርቡ የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ ሪፖርት አቅርቦ የነበረ ሲሆን ፣ ኮሚቴው ያቀረበዉን ሪፖርት ምክር ቤቱ እንዳጸደቀው፣ በስፋራውየነበሩ የአንድነት አመራሮች ይናገራሉ።
ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት፣ ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት
• የበጎ አድራጎት እና ማህበራት ማደራጃ አዋጅ
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት 10 ነሐሴ 2018 የምስሉ መግለጫ, ኮከብ ለሽልማቱ ከአምስት አፍሪካውያን ዲዛይነሮች ጋር ትወዳደራለች የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞ
ች በተለይም በምርጫ ማግስት የብዙዎች ዓይን ያርፍባቸዋል። ከነዚህ ዳኞች ጀርባ ደግሞ አንዲት ኢትዮጵያዊት አለች- ዲዛይነር ኮከብ ዘመድ። በአውሮፓውያኑ 2013 በቅኝ ከተገዙባት ብሪታኒያ የመጣው አለባበስ የነጻይቱ ኬንያ ተምሳሌት በሆነ ልብስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀየረው ኮከብ በምትመራው ኮኪ ዲዛይንስ ነው። በዳኞቹ ል
ብስ ላይ አረንጓዴው ጨርቅ የኬንያን ህገ-መንግስት ሲወክል በዙሪያው ያለው ወርቃማ ቀለም ደግሞ የፍርድ ቤቱ ህንጻ ተምሳሌት ነው። ይህ ስራ ኮከብ ከስራዎቿ ሁሉ በጣም የምትደሰትበትና የምትኮራበት ነው። ከወራት በፊት ልብሱ በአዲስ መልክ ቢቀየርም ፈር ቀዳጅ በመሆኑ በፍርድ ቤቱ ሙዚየም ለእይታ ቀርቧል። የእርሶ መሳሪያ
ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም። የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ከነጻነት በኋላ ራሳቸውን የሚወክል ካባ መልበስ የጀመሩት በኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በተሰራላቸው ልብስ ነው። የፎቶው ባለመብት, TONY KARUMBA የምስሉ መግለጫ, ይህ የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ልብስ ለአራት ዓ
መታት አገልግሏል ወደ ቤቷ ስንሄድ የተቀበለችንም ከስድሳ ዓመታት በፊት አያቷ ሲያጌጡበት በነበረው የሀገር ባህል ልብስ ላይ ባለፈው ዓመት ከሱፍ ጨርቅ ያዘጋጀችውን የአንገት ልብስ ያለውን ካባ ደረብ አድርጋ ነው። ፋሽንና ባህል ሊነጣጠሉ አይችሉም፤ ይልቅስ አንዱ ሌላውን ይደግፋል የምትለው የኮኪ ዲዛይንስ መስራችና ባለ
ቤት ኮከብ ዘመድ ፋሽን ባህልን ወደፊት የማሻገር ሚና የ60 ዓመታት ልዩነትን ባስታረቀ አለባበሷ ትመሰክራለች። ናይሮቢ መኖር ከጀመረች 17 ዓመታት ቢያልፉም በመኖሪያዋም ሆነ በመስሪያ ቦታዋ ያሉት ቁሳቁሶ፣ የሃገር ባህል አልብሳትና ጥልፎች ዘወትር ከሚጎዘጎዘው ቡና ጋር ተዳምረው ከኢትዮጵያ ውጪ መሆኑን ያስረሳል። ኮከ
ብ ከአውሮፓውያኑ 2009 ጀምሮ ባቋቋመችው ኮኪ ዲዛይንስ የኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አልባሳትን እያዋሃደች የአፍሪካን ባህል በማስተሳሷሯ በናይሮቢ እውቅናን እያገኘች ነው። ""በእኛ ጨርቅ ላይ በመመስረት ኮትና ቀሚስ እሰራለሁ፤ ወይም ደግሞ በየቀኑ የሚለበስ ልብስ ላይ ጥለቱን ብቻ አድርጌ ከሌላ ጨርቅ ጋራ አዋህደዋለ
ሁ፤ መጀመሪያ አልፈለግኩትም ነበር፤ ምክንያቱም ያለፈውን መሰባበር ወይም መቀየጥ ሆኖ ነበር የሚታየኝ ፤ አሁን ግን ሳስበው እንደውም ትንሽ ጥለት ኖሮት የኛንም ባህል ቢያስተዋውቅስ?"" በሚል ትጠይቃለች። የፎቶው ባለመብት, koki designs የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ ጥለቶች ከሌሎች ጨርቆች ጋር በቅይጥ ይሰራሉ።
ከደንበኞቿ አብዛኞቹ ኬንያውያን ናቸው፤ ""የኢትዮጵያን ባህላዊ ጨርቆችና ጥለቶች በጣም ይወዷቸዋል"" ትላለች ኮከብ። ከእነዚህና ከጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ልብስ በተጨማሪ ደግሞ ሌሎች አፍሪካውያን የሚቀምሙላትን ባህላዊና ዘመናዊ ልብሶች ታዘጋጃለች። ለሴቶች ፣ ለወንዶችና ለልጆች ለልዩ ዝግጅት፣ ለስራ ቦታና ለበዓላት
የሚሆኑ ንድፎችን ቀርጻ በተለያዩ የፋሽን ትርዒቶች ላይ ታሳያለች፤ ለገበያም ታቀርበለች። አሁን ደግሞ ለ2017 ምርጥ የምስራቅ አፍሪካ ዲዛይነር ሽልማት እጩ ሆና ተመርጣለች። ""እዚሁ ኬንያ የተመረቱ ጨርቆችን ተጠቅሜ አዳዲስ ዲዛይኖችን ሰርቻለሁ፤ የኢትዮጵያንም የሃገር ቤት ስሪት የሆኑ ልብሶችን ነው በአዲስ እይታና
ዲዛይን የምሰራው፡ በዛ ላይ ደግሞ ከአውሮፓውያኑ 2009 እስካሁን በኢንዱስትሪው ተወዳዳሪ ሆኜ መዝለቄም ለእጩነቴ መንገድ ከፍቶልኝ ይሆናል"" ትላለች ውድድሩ ራሷን ወደ ዓለም ገበያ ለመቀላቀል ጥሩ አጋጣሚ እንደሚፈጥርላት የምትጠብቀው ኮከብ። የሽልማቱ አላማ በኢንዱስትሪው የራሳቸውን አዲስ እይታ ተጠቅመው ከፍተኛ አ
ስተዋፅኦ ላበረከቱ ዲዛይነሮች ክብር መስጠት እንደሆነ በአዘጋጆቹ ድረገጽ ላይ ሰፍሯል። የመገምገሚያ መስፈርቶቹ ደግሞ አዳዲስ ፈጠራ ፣ ጥሩ የዲዛይን አጨራረስ፣ የግል ምልከታ የሚታይባቸውና ለሌሎች አርአያ መሆናቸውን ይጨምራል። ኮከብ ለዚህ ሽልማት ከኬንያ፣ ከሩዋንዳና ከታንዛኒያ እጩ ከሆኑ አምስት ሌሎች ዲዛይነሮች ጋ
ር ትፎካከራለች። የፎቶው ባለመብት, koki designs የምስሉ መግለጫ, በ2017 በሰባት የፋሽን ትርዒቶች ላይ ተሳትፋለች የሽልማት ስነስርዓቱ በድረ ገጽ ከአድናቂዎች የሚሰጡ ድምጾች ከባለሙያዎች ዳኝነት ጋር ተዳምረው ውጤቱ መስከረም 27 ይካሄዳል።። ታዲያ ኮከብ ባለፉት ስምንት ዓመታት ሁሉ ነገር አልሰመረላትም ፤
በተለይም በጅማሬዋ አካባቢ በዙ ተማርኩባቸው የምትለውን ስህተቶች ሰርታለች። ""መጀመሪያ የሰራሁት ልብስ አሁንም ድረስ አለ፤ በርካሽ ጨርቅ ናሙና ሰርቼ መሞከር ነበረብኝ። እኔ ግን ሳላውቅ በራሱ በሳባ ቀሚስ ሰራሁትና ጥሩ ስላልነበር ገዢ አጣ ፤ እኔም ከነኪሳራዬ ይሁን ብዬ ዝም አለኩ "" በእርግጥ እናቷ ገና በልጅ
ነቷ ጥልፍ አስተምረዋታል ፤ እርሷም ብትሆን የተለየ ልብስ መልበስና ለልጆቿም ልብስ መስፋትን ትወድ ነበር። ነገር ግን ይህንን እንደመዝናኛ እንጂ እንደስራ ለማሰብ ብዙ ዓመታትን ፈጅቶባታል፤ ይህም ዋጋ አስከፍሏታል። ""በራስ መተማመኑን አሰራሩንም ሆነ ቴክኒኩን ከመጀመሪያው አዳብሬው ቢሆን ኖሮ ድሮ ነበር ዲዛይነር የ
ምሆነው። ስጀምርም እውቀቱ ስላልነበረኝ ማን ነው የሚገዛኝ?"
በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡- ዋናውን የት/ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
11 መላእክቱም ሁሉ በዙፋኑና በሽማግሌዎቹ በአራቱም እንስሶቹ ዙሪያ ቆመው ነበር፤ በዙፋኑም ፊት በግምባራቸው ተደፉ፥ ለእግዚአብሔርም እየሰገዱ።
ስለዲያቢሎስ ወደእግዚአብሄር መፀለይ ሙሴ ባህሪን መክፈያውን በትር በእጁ ይዞ ወደ እግዚአብሄር እንደጮኽው አይነት የተሳሳት ጩኸት ነው፡፡
ወደ ኤርትራ ሲመለሱ የደኅንነት ሥጋት ይደርስባቸው እንደሆን ተጠይቀው “ምንም የሚገጥማቸው ችግር የለም፤ እኛ ካሁን በፊት ያሉት ነገር አያገባንም። አሁን ህይወታቸውን የማዳን ጥያቄ ነው የሚሆነው። እንዴት መጡ? ምንስ ነበሩ? የደኅንነት ችግር አለባቸው ወይ? ቀለማቸውን አንጠይቅም፡፡ መዝግበን እንቀበላቸዋለን፤ አለቀ፡
፡ አሁን ያለው የመጀመርያ ዓላማችን ህይወታቸው እንዲድን መርዳት ነው፡፡ ፖለቲካዊ አስተሳሰባቸውም ይሁን ሌላ አሁን አያስፈልገንም።” ብለዋል በደቡብ ሱዳን የኤርትራ አምባሣደር ግርማይ ገብረማርያም ለቪኦኤ በሰጡት ቃል፡፡
ዊሊያም ፑሽ አፑን በሚሰራበት ጊዜም እጆቹን መሬት ላይ ማድረግ ይጠበቅበት ነበር፤ በመቀጠልም ክርኖቹ 90 ዲግሪ በሚታጠፉበት ጊዜ ነው ፑሽ አፑ የሚቆጠርለት።
ከሃገሪቱ ዋና ዋና ተቀናቃኝ ቡድኖች ከሆኑት ቲንቲንኮንግና ማራሱም ጋር በመንደሩ ቡድን ውስጥ በኮከብ ተጫዋችነት ከመጫወቱ በፊት እንኳ ይህን ይል ነበር። ሁልጊዜም ተነሳሽ፣ እምነት የለውና ዝነኛ የመሆን ከፍተኛ ፍላጎት ነበረው።
ብአዴን በመግለጫው ላይ ሁለት ጉዳዩችንም አክሏል። አንደኛው፤ ሀገራዊና ክልላዊ የህግ ማዕቀፎችን የማስከር ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ለሩብ ዓመታት ማሻሻያ ያልተደረገባቸው አንዳንድ ህገ መንግስታዊ ድንጋጌዎችን የተመለከተ ነው። በዚህ መሰረት የሀገራችንም ሆነ የክልሉ ህጎች ዘመናዊ፣ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶችንና ድንጋ
ጌዎችን አሟልተው የያዙ እንዲሁም የዜጎች የቃል ኪዳን ሰነዶች ስለሆኑ ለህገ መንግስታዊ መብቶች መከበር በፅናት እንደሚታገል ገልጿል። በሌላ በኩልም፤ ላለፉት 25 ዓመታት የዘለቁት አንዳንድ ህገ መንግስታዊ ድንጋጌዎችን አስመልክቶ፤ ህዝቡ ሀገራችን ከደረሰችበት የዴሞክራሲ የዕድገት ደረጃ ጋር ተጣጥመው መሄድ ይኖርባቸዋል
የሚል አስተያየት እየሰነዘረና ጥያቄም እያቀረበ በመሆኑ፤ ጥያቄው የህዝቡ እስከሆነ ድረስ ድርጅቱ በበጎነት እንደሚመለከተው አብራርቷል።
4. በሰላማዊ ኣመጽ የሚመጣ ለውጥ ለኢትዮጵያ ያለው ጠቀሜታ
ብስክሌት የሚነዳውን ሰው በደህንነቱ አስተማማኝ ፍጥነት ቅድሚያ ሰጥተው ይከተሉት እና በሁለታችሁ መካከል ቢያንስ ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነ የሶስት ጫማ መተላለፊያ ርቀት እንዳለ እርግጠኛ ከሆኑ ብቻ ይቅደሙት።
ሚያዚያ 30 ቀን 1997 በመስቀል አደባባይ ሠልፍ የማድረግ ሃሳቡን ያመነጨው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ነበር። በወቅቱ ህዝቡ አደባባዩን ሞላው፡፡ ዶ/ር ብርሃኑ ደግሞ ጉራጌ ሃገር ሄጃለሁ ብሎን አልተገኘም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት በመድረክ እንዲናገሩ ከተመረጡ አንዱ ሆንኩ፡፡ እኔ በእለቱ እንድናገር የተሠጠኝ ርዕሠ ጉዳይ በ
ውጭ ግንኙነት፣ በሥርአተ ፆታና በሃይማኖት ጉዳይ ነው፡፡ በወቅቱ ህዝቡ በጣም ከጠበቅነው በላይ ነበር፡፡ በዚያው ልክ ደህንነቶች መሽገው ነበር፡፡ አንድ ደህንነት ጥይት ወደ ሰማይ እንኳ ከተኮሰ፣ ህዝቡ በመረጋገጥ ሊያልቅ ይችላል፤ ስለዚህ ብዙ መቆየት አያስፈልግም፣ ዝም ብለን መፈክር አሠምተን እንሂድ አልኳቸው፤ እነ
ዶ/ር ሃይሉ አርአያን፡፡ በአጋጣሚ ደግሞ ዝናብ መጣ። በዚህ ተስማማንና እኔ አንደበቴ ላይ የመጣልኝ መፈክር ነው ማሠማት የጀመርኩት፡፡ በወቅቱ እኔ ያልኩት ቃል በቃል “የዛሬ አመት አንድ በፈጣሪ፣ ሁለት በእናንተ ሃይል ኢህአዴግ ወደ ነበረበት ይመለሣል” ነበር ያልኩት፡፡ ወያኔ፣ ህወኃት፣ ትግሬ አላልኩም። ፍ/ቤቱም በ
ነፃ ያሠናበተኝ በወቅቱ የተቀዳውን ድምጼን መርምሮ ነው፡፡ ነገር ግን ይህን ንግግሬን ለራሳቸው በሚመቻቸው መንገድ ነው ተርጉመው ለፕሮፓጋንዳ ያሰራጯቸው፡፡ ለእኔ ኢህአዴግ ማለት ህወኃት ብቻ አይደለም፡፡ ኦህዴድ፣ብአዴን እና ደኢህዴን ይጨምራል፡፡ የእኔ እርግማን ቢሰራ ትልቁ ተጎጂ ኦህዴድ ነው፤ቀጥሎ ብአዴን ከዚያም ደ
ኢህዴን ነበር። ምክንያቱም እነዚህ ናቸው የፓርላማውን አብላጫ ወንበር የያዙት፡፡ ህወኃት 38 አባላት ብቻ ነው ያሉት። ይሄ በመንግስት ምስረታ ምንም ለውጥ አያመጣም ነበር፡፡ በታደሰ ጥንቅሹና በአቶ ሴኩቱሬ ጌታቸው ተመንዝሮ ነው “ወደ ጫካ ምናምን” ተብሎ የተነገረው።
የኢትዮጵያ ምሑራን በዲሞክራሲ ትግል ውስጥ በስፋት አለመሳተፍ በለውጥ ትግሉ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ May 19, 2018
1ኛ. ጎልማሶች መማሪያና ማስተማሪያ በአማርኛ ቋንቋ መጽሐፍት ህትመት
እንደው ይቺ ገንዘብ አይን በዛባት፡፡እንደሚመስለኝ ጋሽ ፍቄ ቤተሰብ አለው ስለዚህ የጋሽ ፍቄ ቤተሰብ በዋነኝነት የገንዘቡ ወሳኝ መሆን ያለባቸው ይመስለኛል፡፡
ጌታ ፡ አስደንቆኛል ፡ አመስግን ፡ ይለኛል
የጠበቆቹ የተሻሻለው ክስ ፡፡#Ethiopia #FreeZonebloggers #FreeEdom #FreeTesfalem #FreeAsemamaw