text
stringlengths
0
200
ዳሻቸው የሚደነግጉት ነው ባሉት አፋኝ ሕግ የሚገዛ እንደማይሆን ማስፈራቸውን ምንጮቻችን የገለጹ ሲሆን፣ በአንፃሩ ሕገወጥ የሆኑ ሕጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን በቂ ዝግጅት በተደረገበት የሕዝባዊ ሠላማዊ እንቢተኝነት በመጣስ የሚከናወን መሆኑን ይጠቁማል።
ዋናው ነገር ሁሌም መጠየቅ ነው፤ መጓጓት የተፈጠረበት የራሱ ምክንያት አለው።
ዘ-ህወሀት የስልጣን ህልውናውን ለማቆየት ሲል በመንገዱ ላይ የሚያገኘውን ማንኛውንም ነገር ሁሉ የሚጨፈልቅ ደም የሚመጥ ኃይል ነው፡፡
የፌደሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተክለወይኒ ሃጎስ እንደሚናገሩት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ወደፊት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል የሚችለው በእውቀት እና በስትራቴጂ እቅድ ሲሰራበት፤ የፕሮፌሽናሊዝም አቅጣጫዎችን ሲከተል ነው ፡፡ በዚህ ረገድ አሁን በስልጣን ላይ የሚገኘው የፌደሬሽን ስራ አመራር ብዙ ጥረት
ማድረግ እንደሚጠበቅበትና ኢትዮጵያ ዛሬ በከፍተኛ ደረጃ የሚያፎካክረውን ስፖርት የሚመጥን ደረጃ አግኝታ እንደ ብራዚል ፤ እንደ ስፔን እና እንግሊዝ ተጠቃሚነት እንዲኖራት በመመኘት መስራት ያስፈልጋል በማለት ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
የፔንታጐን ቃል አቀባይ አልሸባብ ሊፈጽም ስለነበረው የጥቃት ዓይነት ዝርዝር መግለጫ ከመስጠት ቢቆጠቡም፣ ቡድኑ መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመፈጸም ተዘጋጅቶ እንደነበር ገልጸዋል፡፡
በርካታ ወጣቶች ነገ እሁድ በቫቲካን በሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ከርዕሠ ሊቃነ ፍራንችስኮስ ጋር የሚያደርጉት ግንኙነት እና ቅዱስነታቸው ለወጣቶች የሚለግሱት ሐዋርያዊ ምክር፣ ወጣቶች በተረጋጋ መንፈስ ሕይወታቸውን እንዲመረምሩ የሚያስችላቸውን ሃይል ይጠይቃል። ወጣቶች ነገ በሮም ከተማ ውስጥ በሚያሳልፉት ምሽት፣
በሮም ከተማ ውስጥ ክፍት ሆነው በሚጠብቋቸው ቤተ ክርስቲያን በመሄድ የግልና የጋራ ጸሎት እንዲያደርጉ፣ እንዲሁም ኑዛዜን የሚገቡበት ጊዜም እንደተመቻቸላቸው ታውቋል።
በዚህ ሥልጠና ላይ ከ 40 በላይ ሠልጣኞች የተሳተፉ ሲሆን በጀርመን ሀገር ከሚገኙ 12 አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የ9ኙ አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችና የሰበካ ጉባኤ አመራር አባላት እንደተገኙ ታውቋል።
የምንመካባቸውና የምንኮራባቸው መሪዎቻችን በክህደት ስናጣቸው ድርጅታችን ምን ትሆን ብሎ ያልተጨነቀ ጓድ ኣልነበረም፡፡ ከዚህ ሁሉ ጭንቀት፣ መደናገርና ብዥታ ድርጅቱን ያወጣው ጓድ መለስ ዜናዊ ነበር፡፡ ድርጅታችን በነፃ ገበያ ካፒታሊዝምና በሶሻሊዝም ኣስተሳሰቦች ግራና ቀኝ ሲዋዥቅ መንገዱን ጠፍቶት ሲደናበርና መውጫ መን
ገድ ሲያማትር ቅድም ከገለፅኩት ተደራራቢ ሃላፊነቶችን ሳይገድበው ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው የዓለማችን ድሃ አገሮች ማወጣጫ መንገድ የቀየሰው መለስ ዜናዊ ነው፡፡ በተለያዩ ሚድያዎች እንደተገለፀው መለስ 5 ዋና ዋና የፖሊሲ ሰነዶችን ጨምሮ ከ200 ሺ በላይ ገፆችን የፖሊሲና ስትራቴጂ፣ የኣቅጣጫና መመሪያ፣
የስልጠናና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዶችን ፅፎ የተወልን መሪ ነው፡፡ ለዚህ ነው መለስ በኣካል ቢለየንም በስራዎቹና በኣስተሳሰቦቹ ኣለ ከኛጋር የምንለው፡፡ የመለስ ስራ ማንም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውና የሚያደንቀው ስራ ነው፡፡ ሌላ ቀርቶ ኣጭበርባሪና ኪራይ ሰብሳቢም የመለስ ስም ሲጠራ በፈፀመው ተግባር /የኪራይ ሰብሳቢነት
ተግባራት/ የሚፀፀት ብዙ ነው፡፡ አንድ ወቅት ሞዴል ልማታዊ ባለሃብት ለሽልማት መረጣ ሲደረግ በኣንድ ከተማ አለቃ X የሚባሉ ሞዴል ተመርጠው በጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ተሸለሙ፣ ኣለቃው የሰሩትን የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባራት በማስታወስና በመፀፀት በስሜት የተናገሩት ነገር “እኔ ኣንድ ጨምላቃ የመለስ እጅን እንዴ
ት ሰላም እላሎ፣ እንዴት እጁን ኣራክሳሎ” በማለታቸው ኣሁን “ሃለቃ ጨምላቕ” ተብለው በቅፅል ስም ይጠራሉ፣ ትርጉሙም የተጨማለቀ አለቃ እንደ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ነው የመለስን ስም ሲነሳ ልዩ ስሜት የማይሰማው የለም የሚባለው፡፡ ለዚህ ነው የመለስ ህልፈተ-ሞት ሲነገር ያላለቀሰ፣ ያላዘነ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣልነበረም፡
፡
በሰሜን ሸዋ የመርሃቤቴ ወረዳ ህዝብ ከወያኔ የፀጥታ ሃይሎችና ፌደራል ጋር ከባድ ውጊያ እያካሄደ ነው፣
የተለያዩ ሀገራት የመስቀል አደባባዩን የቦምብ ጥቃት እያወገዙ ነው - displayNews - GCAO
ለተጨማሪ መረጃ የኢትዮጵያን መንግስትን ዋና ድህረ ገጽ የጎብኙ፥ http:
አራቱ አብይ ቅድመ ነገሮች የሚያመለክቱት አእምሮን ነው፡፡ አዕምሮ እውነታን የሚተረጉምባቸውን መንገዶች፡፡ … ስለዚህ “2+2” … “አራት” መሆኑ የማይቀረው ስለፈለግን ወይም ስለተስማማን ሳይሆን፣ የአእምሮ ቁልፍ የሚከፈተው በዛ መሰረት ነገራትን በማገናኘት ስለሆነ ብቻ ነው፡፡
በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን የማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊውል ልማት ኮርፖሬሽን ሦስት የኤታኖል ማጣሪያዎች ለመገንባት አቅዷል፡፡ የአገሪቱ የነዳጅ ፍላጎት በየዓመቱ ከአሥር እስከ 15 በመቶ በማደግ ሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ደርሷል፡፡ መንግሥት በየዓመቱ ከ2.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለነዳጅ ግዥ ወጪ
የሚያደርግ በመሆኑ፣ የባዮፊውል ልማት በማስፋፋት ለነዳጅ የሚወጣውን ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይና የካርቦን ልቀት ለመቀነስ የሚያስችል የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት መርሐ ግብር ነድፏል፡፡
በቀጥታ እነሱን የሚመለከትና ሊያስጠረጥራቸው የሚችል ማስረጃ እንዳልቀረበባቸው በመናገር ክርክራቸውን የጀመሩት ተጠርጣሪዎቹ፣ በመንግሥትም ላይም ሆነ በሕዝብ ላይ ያደረሱት ጉዳት እንደሌለ አስረድተዋል፡፡ ከሦስት ተጠርጣሪዎች በስተቀር ሁሉም ተጠርጣሪዎች በምን እንደተጠረጠሩ ከአሥር ቀናት በላይ ታስረው ሲቆዩ አለማወቃቸው
ንና ገና መስማታቸው መሆኑን ኅዳር 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ለፍርድ ቤቱ ገልጸዋል፡፡ ቃላቸውንም መርማሪ ቡድኑ እንዳልተቀበላቸው ተናግረው፣ ይኼ የሚያሳየው ደግሞ ምንም ዓይነት የወንጀል ተሳትፎም ሆነ የሙስና ጥርጣሬ ስላልተገኘባቸው በመሆኑ፣ መዝገቡ ተዘግቶ ወይም የዋስ መብታቸው ተጠብቆ ከእስር እንዲለቀቁ ጠይቀዋል፡፡
እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው። ኦሪት ዘፍጥረት 1፡27-28
“ለነገ ነገ ይጨነቃል።” አሁን መዝሙር ነው….
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር nike blazers suede mens
chelsea boots
ሐቁን እንቀበል፡፡ ትናንት ‹‹ኢትዮጵያዊነት ብቻ›› ሲል የኖረው አማራ ነው፡፡ ነገም ኢትዮጵያን እስከመጨረሻ የሚፈልጋት በዋናነት አማራ ነው፡፡ አማራ ይፈልጋታል ማለት ሌሎች አይፈልጓትም ማለት አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን የሚፈልጓት እስካ ድረስ አማራም በኢትዮጵያዊነቱ አለ፤ ይኖራልም፡፡ በአማራነት እንደራጅ፤ ኢትዮጵያዊነ
ታችንን ማንም አይወስድብንም፤ ከእኛ በላይ አይፈልገውምም፡፡
“--የኢህአዴግ አመራሮች ‘ፍቅር ያስፈልገናል’ የሚሉትን ጓዶቻቸውን በመከተል፣ኢትዮጵያዊነትን ልባቸው ውስጥ ፈልገውለማግኘት መትጋት ይገባቸዋል፤ ሲያገኟትም ጓዶቻቸው እንዳቀፏት አገራቸውን በልባቸው ይቀፏት፤ አገር በልብ ነውና የሚታቀፍ!ኢትጵያዊነት፥ አንድነትና ፍቅር ሰላምን ያሰፍናል፤ ፈጣሪንም ያስደስታል። አዎን! ፍ
ቅር ያስፈልገናል።--» (የመጨረሻ ክፍል)4.1 የአበዳሪ ቅኝ ገዢዎችን “ልማት” ከማስቀጠል ተነስና አገሬን…
Maico Records-ዝኽሪ ወርቃዊ እዋን ግንቦት 23 1995 ወዲ ትኹል _Official Video-2018_ - .mp3
ፎሮፎር – Dandruff፡ የሚፈጠርበት ምክንያት፣ ህክምናውና ጠቃሚ ምክሮች
አሸናፊ በታክሲ ረዳትነት ለአምስት አመታት ሰርቷል። ከቆሬ ሜክሲኮ ለመጀመሪያ ጊዜ በረዳትነት የሰራው አሸናፊ ከዚህ ውጪ ሌላ የስራ እድል እንዳልነበረው ተናግሯል።
28-30) ንሳቶም ነዚ ዓስቢ እዚ ምእንቲ ኪቕበሉ ግና፡ ፈለማ ኺሞቱ ኣለዎም። ድሕሪኡ ድማ፡ ከም ክርስቶስ፡ መንፈሳዊ ኣካል ሒዞም ይትንስኡ። ጳውሎስ፡ “ክርስቶስ በዅሪ እቶም ዝሞቱ ዀይኑ፡ ካብ ምዉታት ተንሲኡ ኣሎ” ኢሉ ጽሒፉ እዩ። ወሲኹ እውን፡ ካልኦት ናብ ሰማያዊ ህይወት ከም ዚትንስኡ ንምምልካት፡ “ነፍሲ ወከፍ
በብመስርዑ እዩ፦ ክርስቶስ ከም በዅሪ፣ ደሓር ከኣ እቶም ናይ ክርስቶስ ዘበሉ፡ ንሱ ኣብዚ ኣብ ዚህልወሉ እዋን” በለ።—1 ቈረ. 15:
የጥበብ መገኛ የሃይማኖት አገር! (ሃብታሙ አያሌው) _ Ethioreference >
አውስትራሊያ 2006 ዓም የነጻነት ዓመት ናት!!!
በየቀኑ የእግር ጉዞ የማድረግ ባህሪ እንድናዳብር የሚረዱን አራት ምክንያቶች
“ሰለቸኝ” ብለው ከፌስቡክ ዞር ሲሉ፥ ቅር ቅር ማለትም የተለመደ ነገር ነው። እንኳን ተሰናብተው ሄደው ላፍታ ወጣ ብለው ሲቆዩ እንኳን፥ መንግስት ተገልብጦ ታምር ተሰርቶ የሚጠብቅ ይመስላል። በዚህ የተነሳም ሰዎች ከፌስቡክ ዞር ሲሉ ድብርት እንደሚጫጫናቸውና ቶሎ እንደሚመለሱ ይናገራሉ። (ይህም ቀውስ ነው!) እና የጨዋ
ታው ደንብ ወጣ ገባ ይሆናል። የማኅበረሰብ ትስስር ድረ ገጾች ላይ ብዙ ሰዓት በቆየንና ከብዙ ሰዎች ጋር ባወራን ቁጥርም የእኛ ሕይወት በሌሎች ሲለካ ምንም እንደሆነ የመሰማቱ ነገር ይጠነክራል። በአንጻሩ፥ የራስን ማንነት፣ ውሎዎቻችንን፣ ልምዶቻችንን እና ፍላጎቶቻችንን በአግባቡ በመግለጽና የሰዎችን ሕይወትም በመጋራት
ከተጠቀምንበት ግን፥ ለራሳችን ያለንን ግምት ከፍ እናደርግበታለን።
የጥንታዊቷ ግሪክ የታሪክ ሊቅ፡ ሄሮዶቶስ፡ ረጅም እድሜ የሚሰጥ ቅዱስ ውኃ በኢትዮጵያ ምድር ይገኛል ሲል ጽፎ ነበር። ምናልባት ይህ አስቀንቷቸው ይሆን እኛ ኢትዮጵያውያን እንድንራብና እንድንጠማ የእድሚያችን ዘመንም በጣም እንዲያጥር የተደረገው? ሰሞኑን በኢትዮጵያ በህይወት የመቆየት እድሜ ከ45 ወደ 64 ከፍ አለ ተብ
ሏል፡ ታዲያ መንስኤው ያላችሁን ሁሉ መተው ነው፡ ዘመናዊውን አኗኗር ምረጡ፤ በጤፍ ፈንታ ድንች ብሉ፣ በጠላ ፈንታ ቢራ፥ በውኃ ፈንታ ፋንታ ጠጡ ሊሉን ይሆን? ለነገሩ በማለትም ላይ ናቸው! ኢትዮጵያ ውስጥ ከሃያ ዓይነት በላይ የታሸጉ ውኃዎች ቢኖሩም በጥራት የብቃት ማረጋገጫ የወሰዱት ስምንት ብቻ ናቸው።
30 አንድ ሰው ከእኔ በኋላ ይመጣል፥ ከእኔም በፊት ነበርና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል ብዬ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነው።
ለሀላባ መ/ብ/ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ብለው የመደቡት መነኩሴ የቤተ ክርስቲያንን ገንዘብና ማህተም ይዞ የተሰወሩ መሆኑን የሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አ/ቀለምንጦስ የሚያውቁትና በዚህ ሰበብ በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ በተፈጠረውና እስካሁንም ባልበረደው የብጥብጥና የመከፋፈል ስሜት ሲመላለሱ ከቆዩ በኋላ አዲስ ማህተ
ም እስከማስቀረጽ ተደርሷል።
የካናዳ የደህንነት ኢንተለጀንስ አገልግሎት (CSIS) ቫይረስ. እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል
(አዲስ አድማስ፤ ናፍቆት ዮሴፍ፤ ቅዳሜ ጥቅምት ፳፯ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.)
1፤ እንዲህም ሆነ፤ ብዙ ዘመን ከሆነ በኋላ፥ እግዚአብሔርም እስራኤልን በዙሪያቸው ካሉት ጠላቶቻቸው ሁሉ ካሳረፈ በኋላ፥ ኢያሱም በሸመገለ በዕድሜውም ባረጀ ጊዜ፥
በትላንትናው እለት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ ይፋ እንዳደረጉት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ነጋዴዎችና ደላሎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታስረዋል። ማንነታቸው ባይገለጽም የተቋሞቹን ስም ጠቁመዋል። እንደ ዶከተር ነገሪ ሌንጮ ገለጻ ህዝብ ላይ እንደ መሽገር ተጣብቀው ሃላፊነታቸውን ከመወጣት ይልቅ ራ
ስን በማበልጸግ ተግባር የተሳተፉትን የማደኑ ስራ የሚቀጥልና ክልል ድረስ የሚዘልቅ ነው።
h Amharic (am) * ለመጠቀም በጣም ቀላል
የማይቀርበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በአናጋፋውና በታላቁ ደብር በሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መቀመጫውን ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አድርጎ የሥብከተ ወንጌልን እሳት በዚህ ታላቅ ደብር ለኩሶ በምድረ አሜሪካ እያቀጣጠለ ያለው ታላቁ የተዋህዶ የወንጌል ገበ
ሬ በመምህር ምህረተዓብ አሰፋ December 18, 19 and 20 ከ5 pm እስከ 8pm።
17 ሳላዲን በርጊቾ አርባምንጭ ከተማ 5
የአማራ መንግስት በሚሉት ስርዓት ውስጥ ሸዌ አማሮች አቢይ ተጠቃሚዎች ተደርገው እንደሚታዩ የብሄረተኞችን ጽሁፎች ያገላበጠ አንባቢ ሁሉ አያጣውም፡፡ ይህ ሲባልስ ብዙሃኑ የሸዋ አማራ የጥቅመ ብዙው ገዥ መደብ አባል ነው ማለት ይሆንን? በየትኛውም መንገድ አልነበረም፡፡
አንቀጸ መድኃኒት ቤተ ክርስቲያን – የመጀመሪያ ክፍል
ዶ/ር አሸብር፡- እንደ ምክር ቤቱ አባል ፓርላማው በአግባቡ እየሠራ ነው የሚል እምነት ነው ያለኝ፡፡ በእኛ ቋሚ ኮሚቴም ተጠሪነታቸው ለእኛ የሆኑት ሚኒስትር መሥርያ ቤቶች ለእኛ ሪፖርት ያቀርባሉ፡፡ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ እንደ የኢትዮጵያ ጨረር መከላከያ፣ ደረጃ መዳ
ቢዎች፣ አዕምሮአዊ ንብረት የመሳሰሉት ተጠሪነታቸው ለእኛ ነው፡፡ የእነሱን ሪፖርት እናዳምጣለን፡፡ ዕቅዳቸውንም እናያለን፡፡ መሻሻል ያለበትን እንጠቁማለን፡፡ የሩብ ዓመት፣ የስድስት ወራት እንዲሁም የአንድ ዓመት ክንውናቸውንም እንገመግማለን፡፡ ግብረ መልስም እንሰጣቸዋለን፡፡ ጠርተን እናነጋግራቸዋለን፡፡ አንዳንዴም ‹‹
ሰርፕራይዚንግ ቪዚት›› (ድንገተኛ ጉብኝት) እናደርጋለን፡፡ መደበኛ ሥራም እንሠራለን፡፡ ሌላም በምክር ቤት ደረጃም መደበኛም አስቸኳይ ስብሰባዎችም አሉን፡፡ ይኼ እንግዲህ ዕቅድ ተይዞለት ነው የሚሠራው፡፡ ስለዚህ ምክር ቤቱ ሥራውን እየሠራ ነው፡፡
ቀስስስሰ! ዓርብ ነው፡፡ ቆ…ይ! ነባራዊው ሀቅ አልጠፋንም፤ለጨዋታ ነው፡፡ እንጫወት! ቀ.ኃ.ሥ ‹‹ሀገር የጋራ፣ ሃይማኖት የግል፤የምን ‹እኛ ብቻ ትክክል?! ›…›› እያሉ በቤ/ክ ዓውደ ምሕረት ሳይቀር ሰበኩ፡፡ በዚሁ መንፈስ ለፕሮቴስታንታውያን የሬዲዮ ጣቢያ ፈቀዱ፡፡ ‹‹ብሥራተ ወንጌል ሬዲዮ›› ተከፈተ፡፡ ሬዲዮው ሲ
ጀምር ከነቢዩ ኤርምያስ ምዕራፍ 29 ጠቅሶ ‹‹ምድር ሆይ! ምድር ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ›› የሚል ኃይለ ቃል ለስርጭቱ መክፈቻነት ተጠቀመ፡፡ አያችሁ?! ነገር ፍለጋ! ሆ! ሀገሪቱን እስከዛሬ ቃለ እግዚአብሔር ሳይነገር የኖረባት አድርጓት! ኧግ! ኧግ! ኧግ! ሰውየው ተቆጡ፡፡ ትግህት ልጃቸው እንደነገረችን አለቃ
አያሌው ተበሳጩ፡፡ ‹‹የሬዲዮ ጣቢያው ኃላፊዎች ያሰሙት ዐዋጅ ለሺ ዓመታት በአምልኮተ-እግዚአብሔር ጸንታ የኖረችውን የአገራችንን የሃይማኖት ቅርስና ታሪክ የካደ ሥላቅ ነው፤›› ሲሉ ተቃወሙ ትለናለች የአለቃ አያሌውን የሕይወት ታሪክ የጻፈችው ልጃቸው ወ/ሮ ሥምረት አያሌው–በ‹‹አባቴና እምነቱ›› መጽሐፍ፡፡ (‹‹አዲስ
እረኛ፣ ከብት አያስተኛ›› ሳይተርቱ አይቀሩም፤ስገምት! )
መድረኩን የመሩት የኢህሶዴፓ ሊቀመንበር አቶ መሀመድረሺድ ኢሳቅና የኢሶህዴፓ ም/ሊቀመንበርና የክልሉ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር ሲሆኑ ም/ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ ሹመትና ሽግሽግ በሙሉድምጽ አጽድቀዋል።
ኤምባሲው ለመላው ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛል። መልካም አዲስ ዓመት! ’መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው!’
ምግብን በተመለከተ የተቀናጁ ሰልፎች አጀማመራቸው ምግብ-ነክ ይሁን እንጅ መደምደሚያቸው ፖለቲካ ነበር:
ለጤና ጥሩ ህይወት ታሪክ? ደኖችን የሚገድል ወረቀት. ለአካባቢው ጎጂ የሆኑ አዮአክ? ቀላል አይደለም ...
….ጋዜጠኝነት ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ለጋዜጠኝነት የማትመች አገር መስላለች፡፡ ብእርን የጨበጡ፣ በሀሳባቸው ብልጫ ውድድሩን ለማሸነፍ የጣሩ፣ ሀሳባቸውን በጽሁፍ ሆነ በንግገር መግለጣቸው እንደነውር ተቆጥሮ ዶክመንተሪ የሚሰራባት፡፡ ሰብዓዊ መብት፣ፍትህ፣እኩልነት እነደማዕድን ተቆፍሮ እንኳን የማይገኝባት ሀገር ሆናለች ኢት
ዮጵያ፡፡
ቅዱስ ፓትርያኩ ጾመ ማርያምን በማስመልከት ቃለ... ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
ሀ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ “2 እና አንቀፅ #2 መሠረት አስተዳደራዊ እርምጃዎችና አስተዳደራዊ ቅጣት ወይም በአንቀጽ #3(1) ወይም (7) መሠረት የወንጀል ቅጣት የሚያስከትል ጥፋትበማናቸውም ቦታ ተፈጽሟል፤ ወይም
መቀመጫውን በአሜሪካን አገር ያደረገው በብፁዕ አቡነ መርቆሪዮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤትና ካህናት ማቅን በበጎ ዓይናቸው አይመለከቱትም። ማቅን እንደ ከሳሽ አጥቂና ተቀናቃኝ አካል ይቆጥሩታል። የቤተ ክርስቲያን አካል እንደሆነም ላለማመን ይጥራሉ። ለቤተ ክርስቲያን ሰ
ላምና አንድነት እንቅፋት እንደሆነ አስረግጠው ይናገራሉ። እንዲያውም ማቅን የነጋዴዎች ማኅበር፣ የኢትዮጵያ መንግስት ፖለቲከኞች ስብስብ፣ የሀሰተኞች ስብስብ፣ ያላዋቂዎች ማኅበር ወዘተረፈ በማለት እውቅናን ይነፍጉታል። በቅርብ ጊዜ በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ ተሰጥቶት ስብሰባ ያደረገው የካህናት አንድነት ማኅበር ያወጣው የአቋ
ም መግለጫ በግልጽ ማቅን ያወገዘና አብያተ ክርስቲያናት ማቅን እንዲያሳድዱ መመሪያ-አዘል ትእዛዝ የሰጠበት ነው።
የስልክ ቢል በ ሞባይል Blackjack ተቀማጭ…
ምዕራፍ 56 ሰውን የሚያረክሰው ምንድን ነው?
ወንድማማችነትን የበለጠ የሚያጠናክሩ አስራ ሁለት ዘዴዎች _ Ethio Muslims┇አማርኛ
አሁን ላይ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦት እጥረት ለመፍታትም በትኩረት መሰራት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።
ስለዚህ ሁለተኛውን እንቅፋቶች ለማሳጣት ይችላሉ መከራ ያለ እስኪሰራጩ ይችላል, ይህም እኛ ሲሞክር እንደ ጣቢያ ላይ ትክክለኛ ችሎታዎች መፍጠር ወይም ማጠናከሪያና በኩል ታዳጊ አገሮች ወደ እውቀት ያለውን ሽግግር ለመደገፍ አስፈላጊ ነው የ CEAS-ቢ ኤፍ ጋር ያለን ትብብር ክፍል እንደ አድርግ.
ሀ/ በባሕታዊ አምኃ ኢየሱስ የተመራ ቅዱስ ፓትርያርኩን የሚደግፍ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ ፣
30፤ ካህኑም ከደምዋ በጣቱ ወስዶ ለሚቃጠል መሥዋዕት በሚሆነው መሠዊያ ቀንዶች ላይ ያደርገዋል፥ ደሙንም ሁሉ ከመሠዊያው በታች ያፈስሰዋል።
„ሰሊምታ‟ ከሚሇው ቃሌ የወጣ ነው። መሸሊማትመ‟ስሇም፣ ሰሊምተኛ ወዲጅ፣ ጓዯኛ…
የቅጅ መብት ኢንዱስትሪ በአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ባህላዊ እድገት ውስጥ የሚኖረው ፋይዳ ከፍ ያለ ነው፡፡ የኮፒራይት ኢንዱስትሪው ይህንን ጠቀሜታ ሊያስገኝ የሚችለው ለዘርፉ ተገቢው ትኩረት ሲሰጠውና በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ከሥራቸው ተጠቃሚ የሚሆኑበትንና ለበለጠ ሥራ እንዲነሳሱ የሚበረታቱበትን ሁኔታ መፍጠር
ሲቻል ነው፡፡ በዚህ ረገድ የቅንጅትና ተዛማጅ መብት ጥበቃ አዋጅ መውጣት አንዱና ዋነኛው መገለጫ ነው፡፡ የአምሯዊ ንብርት ባለቤትነትን የማረጋገጥ ተግባር ከዘረፉ ውስብስብነት አንፃር የአዋጁ መውጣት ብቻውን የፈጠራ ባለሙያዎችን መብት ለማስከበር በቂ አይደለም፡፡ በመሆኑም በአዋጁ የተቀመጠውን ጥበቃ ለማስፈጸም የቅጅና
ተዛማጅ መብቶች የሚያስገኙ ሥራዎች ምዝገባ ደንብ ማዘጋጀት ማጽደቅና ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ ነው፡፡
ሪፖርተር፡- በአሁኑ ጊዜ አትሌቲክሱ ያለበት ደረጃ እንዴት ይገለጻል?
አጭር የምስል መግለጫ እነዚህ ቤተሰቦች ደግሞ ሊቢያን ለቀው ወደሀገር ቤት እንዲመለሱ እገዛ ከተደረገላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ የማሊ ስደተኞች ይጠቀሳሉ።
እነዚህ ጨዋታዎች እንደ በተለያዩ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል እንደ ከእነዚህ ጨዋታዎች መካከል አብዛኞቹ አገሮች ተናጋሪ ያልሆኑ-እንግሊዝኛ ሰዎች መካከል ተወዳጅነት አተረፍሁበት
ስለ ኢሶ (SEO) አንድ ሰው እጅግ በጣም ብዙ የተለመዱ አሰራሮችን እና ለዓመታት ሲሠራባቸው የነበሩ አንዳንድ ውሎች ማግኘት ይችላል. በእርግጥ, ዘመናዊ የፍለጋ ፕሮግራም ማመቻቸት መሻሻልን እና በተሻሻለው የ Google ዋና የፍለጋ ስልተ-ቀመር. ይሁን እንጂ በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተረጋገጡ አንዳንድ ስልቶች እና ል
ምዶች አሉ - ማለቴ ቢያንስ ቢያንስ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የእነሱን ጥንካሬ ጠብቆ ለማቆየት እንደሚጠብቃቸው ሊጠበቁ ይችላሉ ማለት ነው.እና ትክክል ነህ - እስከ 2019 ድረስ የ DoFollow የጀርባ አገናኞችን ለማግኛ የሚሆን ጥሩ መንገድ አለ. ከታች ከቡድን ጋር እንደ አስፈላጊ የጦማሪ ዶክተሮችን ለማስተዋወቅ እንደ
ባለሙያ ለእርስዎ አሳያችኋለሁ.ስለዚህ, እንጀምር.
ከተከፈተ ዓመት ያስቆጠረው ይህ ጣቢያ በጭቃ ቤቶች የተሞላ ነው። ስፍራው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከጥቅጥቅ ጫቃነት ወደ የጭቃ ቤቶች መናኸሪያ መለወጡ ብዙዎችን ያሰደመመ ነው።
ከኢትዮጽያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 30.10.2009
29 በሉ እጅግም ጠገቡ ምኞታቸውንም ሰጣቸው።
ዛሬ ግዜው ይዞት የመጣውና ለምዕመናን መገለጥ የጀመረው አንድ እውነት ማዕከላዊ መንግስት ነኝ የሚለው አካል እንደ አሮጌ ዘምቢል ወላልቆ ክልሎቹን መቆጣት የማይችልበት ደረጃ የመውረዱን ያህል በተጻራሪው ደግሞ መሬት ላይ ወርደው ነፍጥ ባነሱት ጸረ ወያኔ ንቅናቄውች በኩል ከጎሰኛዎቹ ይልቅ ብሔራዊ አጀንዳ ያለቸው ድርጅቶ
ች ይበልጥ ጎልተው በመውጣታቸው እንደ ኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር የመሰሉ ጽንፈኛ ቡድኖች ግማሽ መንገድ ድረስ መጥተው ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር ለመስራት መወሰናቸው እንደ አንድ አገር ቀላል የማይባል ስኬት መሆኑን ነው።
(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ