text
stringlengths
0
200
ኢትዮጵያዊነትን በጎጥ ስንከፋፍለው ሰራዊት ውስጥ ጎጠኝነት የሌለው እነሱ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለማይኖሩ አይደለም፡፡ ይልቁኑ በጠንካራ ስነ-ምግባር ስለታነፁ ከራሳቸው በላይ ሀገርን ስላሰቀደሙ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ የተቋሙ አደራጃጀት የበኩሉን አስተዋፆ አብርክቷል፡፡ እንዲህ ያለውን ሀቅ የምንቀበለው ከሆነ ደግሞ ከዚህ ጀርባ
ያሉትን ዋና አለቃ አለማድነቅ አይቻልም፡፡ ሰለዚህም ከሲቪል ሰርቪሱ የተሻለ ሀገሩን ያስቀደመ ሰራዊትን ሰለገነቡ፤ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካውያን የዕኛ ቢጤዎች ታዛ ስለሆኑ ጄነራል ሳሞራ የኑስን እጅ ነስቻለሁ፡፡ DireTube
አባታችን መልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት፡፡ ለእርሶና ለቤተሰቦት ሰላምና ጤና እድሜ ይስጥልን፡፡ አባታችን በዚህ ትምህርት ክፍል ውስጥ ስለአሮጌቷ ስራ ሲናገሩ ስለአምስቱ መነኮሳት ስለነአባ ዮናስ ሲያናገሩ አንድ ነገር ትዝ ስላለኝና ድንገትም ትምህርት ከሆነ ብ
ዬ ለመናገር ስለፈለኩኝ፡፡ በእርግጥ ምስክርነት ነው ብዬ ባላምንም ግን ትልቅ ትምህርት ይሆናል ብዬ ስለአመንኩኝ ነው ፡፡ ከ5ቱ መነኮሳት ውስጥ አባ ገብረክርስቶስ የሚባለው ያስታውስቷል ፊልሙ ካሎት መመልከት ይችላሉ፡፡ እርሱ ልጅ እኔ የምኖርበት አካባቢ ተከራይቶ ይኖር ነበርና አንድ ወቅት የሆነ ጓደኛዬ ቤት ማህበር
ተጠርቶ ነው ስለቤተክርስቲያን አዋቂ ሆኖ ለመንቀፍ ሲጣጣር እኔ ደግሞ ፊልሙንም ባየውም ትንሽ ልጅነት ስለነበረኝና ደግሞም ቀኑ ስለራቀ አላወኩትም ነበር ነገሩኝ አባ ገብረክርስቶስ የሚባለው እንደሆነ ሲነግሩኝ ደነገጥኩኝ፡፡ በጣም ገርሞኝ በቃ አንተ ማስተዋል ይስጥህ ብዬ መነጋገር አቁሜ ሄድኩኝ፡፡ በሌላ ዓመት እኔ ከም
ኖርበት ትንሽ ራቅ ይላልና በአካባቢውም ክፍለ ሀገር ለስራ ወጥቼ ስለነበር ስመለስ እዚሁ ጓደኛዬ ቤት ለመጠየቅ ስሄድ እርሱ ሰውዬ ልቤ ውስጥ ነበር፡፡ ምክንያቱም ጥሩ መንፈስና አቋሙ መልካም ስላልነበረ ከልቤ አሳዝኖኝ ስለነበረ ስለእርሱ ጠየኩኝ፡፡ የሰማሁት ዜና ግን አባታችን እኔ ለሰው ልጅ አይደለም ለማንም ሕይወት
ላለው ነገር ይህንን ህይወትና አሟሟት አልመኘውም፡፡ ግን በቃ እግዚአብሔር ሲፈርድ ግድ ምጽአት አያስፈልገውም አሁንም መፍረድ እንደሚችል ነው የተረዳሁበትና የተማርኩበት ነው የዚህ ሰው የደረሰበት ታሪክ፡፡ ሚስት አግብቶ ልጅ ወልዶ ነበር አሉ እየኖረ የነበረው፡፡ ይሁንና ኤች አይቪ ይዞት ነበርና ለካ ሰውንቱ ተልቶ የሚ
ያስታምመው አጥቶ ሚስቱና ልጁ በችግር ተቆራምደው የሚበላው አጥቶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ የሚያሳዝነው የተቀበረው የሰፈሩ ሰው ገንዘብ አሰባስበውና በእርዳታ ሜዳ ላይ ተቀበረ፡፡ ስሰማ አባታችን በጣም አዝኜና ተምሬበት ያለፈው ታሪክ ነው፡፡ ሁልጊዜ ካዲያ እንደዚህ ሲባል ይህ ሰው ከአእምሮዬ ውስጥ አይጠፋም፡፡ የ4ቱ
ን ሕይወት ግን የት እንዳሉ አላውቅም አልሰማሁም፡፡ ስለዚህ ይህ የእሳትነት ዘመን አስቸጋሪ ነው፡፡ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን፡፡ እነዚህም እነበጋሻውም የሚመክራቸው ያጡ ናቸው፡፡ በእርግጥ እንደተመከሩና ብዙ የመግባባት መድረኮች ተዘጋጅቶላቸው እነደተጠየቁ በተለያዩ በሚለቀቁት ድረገጾችም ይሁን በ
አንዳንድ አባቶች ሲነገር ሰምቻለሁኝ፡፡ በእርግጥም ትህትናን ልብስ ካላደረግን በጭራሽ መባረክም ሆነ መዳን አንችልምና ለእንደዚህ አይነት የጨለመ አካሄድ ነው የምንዳረገው መጨረሻውን ደግሞ ማየት ነው፡፡ እግዚአብሔር ለወንድሞቻችን ማስተዋሉንና ጥበቡን አድሏቸው ወደእናት ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ የዘወትር ጸሎታችን ይሁን
፡፡
የመስክ ጉብኝቱን ሙሉ ቪዲዮ ከስር ይመልከቱ።
"እሷም እንደ ዕብድ አግኝቷል, ""እናንተ የተሻለ ቀን አግኝቷል?”"
በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው
የመጀመሪያዎቹ የዕድገት ዓመታት ሕፃናት አዳዲስ ነገሮችን የሚማሩባቸው፤ ኬሌሎች የዕድገት ደረጃዎች በተለየ አዕምሮ ፈጣን እድገት የሚያሳይበት፣ ስለራሳቸውና ማንነታቸው ግንዛቤ ማግኘት የሚጀምሩበት ዓመታት ናቸው፡፡ ስለሆነም እኛ ወላጆችና መምህራን በዚህ የእድገት ሂደት ውስጥ የሚገኙትን ሕፃናት እያጫወትን በማስተማር የ
ነገውን ሰው ደህንነት መጠበቅ ይኖርብናል፡፡ እዚህ ላይ ጥቂት ምሳሌዎችን በማንሳት ሀሳቡን ማጠናከር አስፈላጊ ይሆናል፡፡ ለምሳሌ እያንዳንዱ ሕፃን የግል የሆኑ ንብረቶቹን ማለትም የሰራቸውን ስዕሎች፣ የሰበሰባቸውን ላባዎች፣ ጠጠሮች…ወዘተ የሚያስቀምጥበት ስፍራ ወይም ከረጢት ወይም ሳጥን በግል እንዲኖረው በማድረግና የሕ
ፃኑን ስም ብቻ የያዘ ውስን ቦታ በማዘጋጀት የተፈላጊነት ስሜቱን ማዳበር ይቻላል፡፡ በተጨማሪም በሕፃናት ቁመት ልክ የተዘጋጀና ምስል የሚያሳይ መስታዎት በእጅ መታጠቢያ ሥፍራ አካባቢ ማስቀመጥ ሕፃናት አቋማቸውን እንዲያስተውሉ፣ ለንፅህናና ውበት ትኩረት እንዲሰጡ ያበረታታቸዋል፡፡ በተጨማሪ ሕፃናት ሲያርፉ ወይም ሲተኙ
ደህንነታቸው የተጠበቀ ሁኔታ የተፈጠረላቸው መሆኑ እንዲሰማቸው ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ አንዳንድ ሕፃናት በዕረፍት ጊዜ ተሸፋፍኖ መተኛት ስለሚያስደስታቸው አልባሳት ቢዘጋጅላቸው መልካም ነው፡፡ በመማሪያ ከፍል ውስጥ ዕቃዎችን በማነሳሳት ሕፃናት ሰፊና በቂ ዕረፍት ማድረጊያ ስፍራ እንዲኖራቸው ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ የዕን
ቅልፍ ወይም የሸለብታ ስፍራ ፀጥታው የተጠበቀ፣ ንፁህና ምቹ እንዲሆን ሁኔታዎችን እናመቻችላቸው፡፡ ሕፃናት ለመተኛት ፈቃደኛ ካልሆኑ እንዲተኙ ማስገደድ ተገቢ አይሆንም፡፡ የተረበሸው ስሜታቸው እስኪረጋጋ ከአጠገባቸው ሳንለይ ድጋፍ እንስጣቸው፣ ተረቶች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ሙዚቃዎችና መዝሙሮች፣ እንዲያዳምጡ ሁኔታዎችን እና
መቻችላቸው፡፡ ሕፃናት በቤት ውስጥ ከሚወዱት አሻንጉሊት ወይም መጫወቻ ጋር የመተኛት ልምድ ካላቸው በአፀደ-ሕፃናትም ውስጥ ተመሳሳይ ሁኔታን ማመቻቸት ጠቃሚ ነው፡፡ ወደ መፀዳጃ ክፍል ለመሄድ ሲፈልጉና ድንገተኛ ሁኔታ ሲከሰት በፍጥነት አካባቢውን ለቀው መሄድ የሚያስችቸው ሁኔታ ማመቻቸት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ እነዚህን
ና መሰል ተግባራትን በማከናወንና እራሳችንን በሕፃናት ጫማወች ውስጥ አስቀምጠን ውስጣዊ ስሜታቸውን በማንበብ ደህንነታቸውንና ምቾታቸውን መጠበቅ ይኖርብናል፡፡ ሕፃናት ለዛ ያላቸው ቀልዶችና ጨዋታዎች ይወዳሉ፤ ይደሰታሉም፡፡ ጥሩ አድማጭ ከሆንላቸውም ደግሞ አስደሳች ቀልዶቻቸውን ያካፍሉናል፡፡ በተራቸው ሕፃናት ጥሩ አድማጭ
በመሆን የእኛን ጨዋታበመጋራት አድናቂዎች ይሆናሉ፡፡ ማንም ሰው እንዲሳቅበት ባይፈልግም ሕፃናት ከእኛ ጋር ሲሆኑ መሳቅ ያስደስታቸዋል፡፡ ስለዚህ ቀደምን ዝግጅት ብናደርግ መልካም ነው፡፡ ወላጆችና መምህራን አካላዊና አእምሮአዊ ጤንነታችን የተጠበቀ ከሆነ ሕፃናት መንፈሳዊ መረጋጋት ያገኛሉ፡፡ ሰላምና ደህንነታቸው የተጠ
በቀና ጤናማ ሰብዕና ያላቸው ሆነው ያድጋሉ፡፡ ይህም ሁኔታ በወደፊት ህይዎታቸው ላይ ጠቃሚ ተፅዕኖ ያለው ለመሆኑ በርካታ ጥናቶች አረጋግጠዋል፡፡ ሕፃናት በተለያዩ ጨዋታዎች አማካኝነት በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን መማርና ጤናማ ሰብዕናቸውን መገንባት እንደሚችሉ የመስኩ ተመራማሪዎች በተለያዩ ጊዚያት አብስረዋል፡፡ በመሆኑም በ
ተከታዩ ጽሁፌ የምንመለከተው ነጥብ ጨዋታ በሕፃናት ሁለንተናዊ የሰብዕና እድገት ላይ ስላለው አይተኬ ጠቀሜታ ይሆናል፡፡ እስከዚያው በያለንበት ቸር ይግጠመን እያልኩ ለዛሬ በዚሁ እሰናበታለሁ፡፡
በመጨራሻም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስትና የክልሉ መሪ ድርጅት ኢሶህዴፓ አመራር አካላት የኢሶክመ.ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመርን ጨምሮ ለኢህአዴግና ለኢፌደሪ ጠቅላይ ሚንትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢሶህዴፓ ጥያቀ በአግባቡ በመመለሳቸውን የላቀ ምስገና ያቀርበዋል።
እንግሊዝ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የልማት ዕርዳታ ከሚለግሱት ምዕራባዊያን ሀገሮች መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ ላይ የምትገኝ ናት፡፡ ሁለቱ መንግስታት በዓለም ዓቀፉ ፀረ-ሽብር ጦርነት ዙሪያም ትብብር ያደርጋሉ፡፡ የእንግሊዝ መንግስትበአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እንዲሰፍን ስለሚፈልግና ለቀጠናው መረጋጋትም ከፍተኛ የህዝብ ቁጥርና ግ
ዙፍ ጦር ሰራዊት ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ቁልፍ ሚና እንደምትጫወት ስለሚያምን የኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ግንባር ቀደምአጋር ሆኖ መቆየት እንደሚፈልግ በሰፊው ይታመናል፡፡
የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም የሕወሃት የጦር አዛዦች የተሳተፉበት መሆኑ ተሰምቷል። ምክክሩ
Prime Minister Hailemariam\\'s Speech on Ethiopian Diaspora Day - ጠቅላይ ሚንቴር ሐይለማሪያም ደሳለኝ የዳያስፖራ ቀን ሲከበር ያደረጉት ንግግር...
እመን ፡ ብቻ ፡ እንጂ (Emen Becha Enji) - ሮማን ፡ ሎሬንሶ
የጀርመን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ቮልፍጋንግ ኒርስባኅ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ለአንድ ዓመት ታገዱ። ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማሕበራት ፌዴሬሽን በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ (FIFA) ቮልፍጋንግ ኒርስባኅን ያገዳቸው እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2006 ዓመት ሀገራቸው ጀርመን የዓለም ዋንጫን እንድ
ታሰናዳ ሙስና ፈጽመዋል በሚል ነው።
የወያኔ “የድህነት ቅነሳ ፓሊሲ” ለድሀው – “ላም አለኝ በሰማይ …”
የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ እና የቀድሞ ጠቅላይ ሚ/ር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቀድሞ ፕሬዚዳንት…
ፍሥ. ተስ. ፍሥሓን ተስፋን፣ ሰነድ ጉባኤ ቫቲካን 2ይ ብዛዕባ ቤተክርስትያን ኣብ ዓለም
በማህበራዊ ሚዲያ ድረ ገጽ መመዝገብ Anchor link
• ሰው በሰውነቱ ብቻ ሰብአዊ ክብሩ ሊጠበቅ ይገባዋል
መጋቢ አንደርሰን፡ ቡድሂስቶች አምስተኛዉ ቡድሃ እስኪመጣ እየጠበቁ ነዉ፡፡
ከአባላት ስብሰባው በመቀጠልም የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌን 60ኛ አመት የልደት በአል አከባበር ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ የተጀመረ ሲሆን ዝግጅቱንም በንግግር ያስጀመሩት የዲሞክራሲያዊ ለውጥ ድጋፍ ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ዮሀንስ አለሙ ሲሆኑ ስለ ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አጭር ንግግር በማድረግ ነበር ፕሮግራሙን ያስጀመሩት ።
በፕሮግራሙ ላይ የአንዳርጋቸውን ታሪክ የሚዳስስ አጭር ፊልም በወጣቶች ክፍል የቀረበ ሲሆን በመቀጠልም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ማን ነው? በሚል በአንዳርጋቸው ህይወትታሪኩ ዙሪያ እና ለሀገሩ ያደረጋቸውን የትግል ተሞክሮዎች በቅርበት ከሚያውቋቸው ሰው ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቀርቧል። እንዲሁም አቶ አንዳርጋቸውን የሚያወድሱና
ስለጀግንነቱ የሚያወሩ የተለያዩ ግጥሞችም ቀርበዋል።
34፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። እርሱንና ሕዝቡን ሁሉ ምድሪቱንም አሳልፌ በእጅህ ሰጥቼአለሁና አትፍራው፤ በሐሴቦንም በተቀመጠው በአሞራውያን ንጉሥ በሴዎን እንዳደረግህ እንዲሁ ታደርግበታለህ አለው።
ወጣት ሃብታሙ አያሌው በትግሬ ወያኔ በእስር ቤቶች ውስጥ ዘግናኝና “ሊነገሩ የማይችሉ” ወንጀሎች እንደሚፈጸሙ አጋለጠ። ክፍል 1
የህንድ ቤተ ክርስቲያን ለእኛ ምሳሌ መሆን ትችላለች?
Next እጊቱ (ልቤ ማላ) ከጃሚ ጋር _ ያዝ ለቀቅ
1204 ኣይናለም በላይ ገ/ሚካኤል ዓዲ ሓቂ RT8 ኮፒ ካርነ
የ24 ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ እትም 84,000 ሺህ ኮፒ እና የ12 ሐመር መጽሔት እትም 186,000 ሺህ ለሥርጭት በቅተዋል፡፡ በዓይነት ብዛት 92 መጻሕፍት በአጠቃላይ 550 ሺህ ቅጅዎች አሳትሞ አሠራጭቷል፡፡ በኦሮምኛ የ10 መጻሕፍት 43,000 ቅጂ ተሠራጭቷል፡፡
ፕላስቲክ (CLOSEOUT ሽያጭ!) Baby ምርቶች ለ ጴጥ ሳጥኖች የመጠቅለል
#EBCበአዲስ አበባ ጃክሮስ አካባቢ ትናንት ምሽት ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ፡፡
የ የዋስትና እና የሽያጭ አገልግሎት በኋላ ምንድን ነው?
እንግዲህ ከዚያ ጀምሮ የሰው ልጅ በነበረበት ዘመን ሁሉ ምድሪቱን ሲሠራ፣ሲያበጅና ሲገነባ ነው የኖረው፡፡ ይሁንና የበጎ ነገር ጠላት የሆነው ሰይጣን ደግሞ በብርቱዎች ጥንተ አደራ ተቀባዮች የታነፀውንና የተገነባውን በመናድና በማፍረስ የአንበሳ ድርሻውን ሲወስድ ኖሯል፡፡
የወረቀት ግብዓት /ፐልፕ/ ማምረቻ ፋብሪካ በ100 ሚሊየን ዶላር ሊገነባ ነው
ለግንኙነታቸው መቋረጥ መነሻ የሆነው ደግሞ ኢትዮጵያ የኳታር መገናኛ ብዙኃን በተለይም አል-ጄዚራ አሸባሪ ተብለው የተሰየሙ ድርጅቶችን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እንደሚደግፉ ይፋ ማድረጓ ነው።
ጎንደር ከተማን ጎብኝተው በአንድ ሆቴል አልጋ ይዘው አመሻሽ ላይ ወደ መኝታ ክፍላቸው ያመራሉ፡፡
ግማሽ ቢሊዮን ዶላር የቻይና የብድር ገንዘብ ነው የሰራው፡፡
የእኛ Pro ሞተርክሮስ ሞካሪ, በተለምዶ ማን ዘሮች አንድ Honda CRF450R, እሱ KTM ከ ... ብቻ ሳይሆን የእሽቅድምድም ጫካ የሚሆን ነገር ግን የእርሱ ሞተርክሮስ ትምህርት ቤቶች ሞተርክሮስ እሽቅድምድም እና ለማስተማር ያለን የሙከራ ብስክሌት ለመግዛት ሙከራ እንደሆነ ያለንን ፈተና ብስክሌት ጋር በጣም ተመቱ
ነበር. በግል, እኔ ተመልሰው ይህን ብስክሌት ለመስጠት ጠላሁ.
"የእኛን ጣቢያ መጎብኘት እና / ወይም ከእኛ የሆነ ነገር በመግዛት የእኛ ""አገልግሎት"" ውስጥ መሳተፍ እና የሚከተሉት ውሎች እና ሁኔታዎች ( «ውሎች"" ""የአገልግሎት ውል"") እነዚህ ተጨማሪ ውሎች እና ሁኔታዎች እና ፖሊሲዎች ጨምሮ, ለመገዛት ተስማምተዋል E ዚህ የተጠቀሱት እና / ወይም አገናኝ በኩል ይገኛል
. እነዚህ ውሎች አሳሾች, ሻጮች, ደንበኞች, ነጋዴዎች, እና / ወይም ይዘት አስተዋጽዖ የሆኑ ያለገደብ ተጠቃሚዎች ጨምሮ, ወደ ጣቢያው ሁሉም ተጠቃሚዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናሉ."
በድጋሚ ለመንገር እኔ ስለሌለኝ አንድ ነገር ሳገኝ እኔ ከተጠቅምሁ በሁዋላ ሌላ ሰው በቀላሉ ቢያገኘው ቢጠቀምበት ብሎ ማስተዋወቅ ምን ክፋት አለው ?
“...እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ:
ፋይሉን ያውርዱ (የዜና መጽሄት ምዝገባ ሊጠየቅ ይችላል)- ኃይል, ማሞቂያ, መከላከያ እና ዲፒኤ:
በዘፈቀደ በሚካሄዱ የእሥራት አድራጎቶችና የእሥረኞች አያያዝ፣ የፍትሐዊ የፍርድ ሂደት መነፈግ፣ የግል የቤተሰብ፣ የቤት እና የመልዕክት ልውውጦች መደፈር፣ ሃሣብን የመግለፅ እና የፕሬስ ነፃነት፣ ትችትን ለማፈን የኢትዮጵያ መንግሥት የስም ማጥፋት ድንጋጌዎችን እንደመሣሪያ ስለመጠቀሙ፣ የኢንተርኔት ነፃነትና ባሕላዊ መድረ
ኮች፣ በሰላም የመሰብሰብና የመደራጀት ነፃነት፣ በመንግሥቱ ውስጥ ያለ ሙስናና የግልፅነት መጓደል፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የፖለቲካ ተሣትፎ በሚሉ ክፍሎች የተጠናቀረ ነው ይህ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያለፈው የአውሮፓ ዓመት - 2014 ዓ.ም የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ግምገማ፡፡
ይልቁንም አገሪቱ ለአሥር ዓመታት ያህል በየዓመቱ የአሥር በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት ስታስመዘግብ ብትቆይም፣ የዓለም የገንዘብ ድርጅት እንድትበር የሚፈቅድላት የገንዘብ መጠን ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ እንዳይሆን ጥብቅ ቁጥጥር ማድረጉን ዶ/ር አብርሃም ኮንነዋል፡፡ መንግሥት በንግድ ሎጂስቲክስና በትራንስፖርት መስክ ኢንቨ
ስት ለማድረግ ብዙ ገንዘብ እንደሚፈልግም ሳይገልጹ አላለፉም፡፡ መንግሥታቸው ሲሶውን ወይም አንድ አራተኛውን በጀት ለትምህርትና ለክህሎት የሚያውለው የግሉን ዘርፍ ለመደገፍና ለማገዝ ጭምር በመሆኑ፣ የመንግሥት የብድር ሥርዓት ጤናማ መሆኑን በመግለጽ አብራርተዋል፡፡
6 እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት፥ እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት፤ በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት፤
ባለፉት ስምንት ዓመታት ሳቀርባቸው በነበሩት በርካታ ትችቶቼ ረሀብ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ሲከሰት፣ ተደጋግሞ ሲከሰት እና በድንገተኛ መልኩ ሲንሰራፋ የቆየ መሆኑን ትኩረት በመስጠት ሳሳስብ ቆይቻለሁ፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢሕአዴግ/ የድርጅቱን ሊቀመንበር እሁድና ቅዳሜ በሚያካሂደው ስብሰባ ይሰይማል
” ከጎል መራቄ ጭንቀት ውስጥ ከቶኝ ነበር” ዳዊት ፍቃዱ – Soccer Ethiopia
ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ብሔራዊ የኃይል ቋት ማስገባት፣
ቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የቤተ መጻሕፍት እና የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ህንፃ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡
እንግዲህ ለምሳሌነት የእነዚህን የወያኔ ነባር አመራሮች አቋምና የ“መፍትሄ ሃሳቦች” አነሳን እንጂ ነገርዬውን በብዙ የበታች ሹማምንትና “ትግራያዊ ምሁራን” በኩል ከበሮ እየተደለቀበት ይገኛል። ይባስ ብሎ ከሰሞኑ ደግሞ ዶ/ር ገላውዲዎስ የተባሉ ለ“ኢትዮጵያ መላው ጭቁን ህዝብ” እታገላለሁ ይሉ የነበሩ የታሪክ ምሁር ዛሬ
እራሳቸውን በወያኔ የታሪክ ቀበኛነት “ጫማ” ስር ወሽቀውና እጅግ አዋርደው በወገናችን ላይ እየተፈፀመበት የሚገኘውን የዘር ማፅዳትና በትግሪያዊነት የመተካት ወንጀል ከማጋለጥና ከማውገዝ አፈግፍገው ለወያኔ አፀያፊ ወንጀል አሳፋሪ የታሪክ ሽፋን ለመስጠት “አራምባና ቆቦ” ሲረግጡ ለማየት ተገደናል። ዛሬ ለዶ/ር ገላውዲዎ
ስና ለመሰሎቻቸው ታሪክን የማጎላዳደፍ ክፉ አባዜ ተገቢውን መልስ መስጠት በወደድን ነበር። ነገር ግን የዚህ ጦማር አላማ አይደለምና በይደር እናቆየዋለን። ይሁን እንጂ ለማስታገሻ ወማስተንፈሻ ይረዳ ዘንድ ግን ለዛሬ የሚከተለውን ኢሳት “በታሪክ ማህደር” ዝግጅቱ ያቀረበውን “Ethnicity and Fascism in Eth
iopia Part 1” ጥናታዊ ትምህርት ይመለከቱ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።
የባለቅኔው የጸጋዬ ገብረመድህን ምሽት December 15, 2007 በሃገር ፍቅር ተካሄደ ከላይ ባለው ድረ ገጽ አመላካች ይጠቁሙና ይዝናኑ።
ሁሉ ፡ ወደኔ ፡ አሁን ፡ ይምጣ
ሰንደቅ፡-ማስተር ፕላኑን ወደመሬት ለማውረድ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚጠይቅ ለመረዳት ከባድ አይደለም። ለመፈጸም የገንዘብ ምንጫቹ ምንድን ነው? በከተማ አስተዳደሩ ብቻ የሚሸፈን ነው?
በሚሊዮን ዶላሮች የሚቆጠሩትን የኮችን ቸኮች ሀብታሞች (ብር ) የሚያገኛቸው ማን ነው?
- ሆሳዕና ነዋሪዎች – Ethiopian TV :
የብሪታንያ ዜና ማሠራጫ ድርጅት (ቢቢሲ) አምና በመጋቢት ባቀረበው አንድ ዘገባ ላይ በ 1997 ዓ ም በነበረው ድርቅ ሳቢያ፣ በረሃብ ለተጎዳው ህዝብ ከባንድ ኤይድና ምዕራባውያን መንግሥታት የተሰጠውን እርዳታ፤
"News Magazine ""በሰጠነው መጠን ነው የሚሰጠን "" - ዳንኤል ክብረት"
ይህ ወላጆቹን እና ሕዝብን የሚሰድብ ስድ ግለሰብ፤ “አማራው ይህ ሰንፋጭ ትምክሕቱ በቤንሻንጉል እና በተቀሩት አካባቢዎች ለመሰደድ ምክንያት ሆኖታል።ሲል ተሳድቧል። ያውም እዛው በአማራዎች አገር ፤ አማራዎች በሚኖሩበት በባሕርዳር ከተማ! ወይ ዘመን! አያሰማን ጉድ የለ!
ሼህ አላሙዲን ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ሀብት በሳምንት ውስጥ ጠራርገው ይዘው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የመጣ መልዕክት
ልክ እንደ ምግብ ጣዕም፡፡ አንድ ሰው አንድን ምግብ ለጤና ተስማሚ፣ የተመጣጠነ ምግብ የያዘ፣ በውድ ዋጋ የተገዛ ስለሆነ ብቻ አይመገበውም፡፡ እጅ የሚያስቆረጥም፣ ምላስ የሚያስቀረጥፍ፣ ሰሐኑን ብሉት ብሉት የሚያሰኝ የሚባልለት ሌላ ነገር ያስፈልገዋል - ጣዕም፡፡ ከአሠራሩ፣ ከይዘቱ፣ ከቁሌቱ፣ ከቅመሙ፣ ከውሕደቱ፣ ከአበ
ሳሰሉ፣ ከቅንብሩ የሚመጣ፡፡ ለዚህም ነው መጋቢዎችና አስመጋቢዎች ከምግቡ ይዘት ባሻገር ለምግቡ ጣዕምና ለምግቡም አቀራረብ የሚጨነቁት፡፡ በምግብ ሂደት አንዱ ወሳኝ ነገር በምግቡና በበላተኛው መካከል ያለው ክፍተት ነው፡፡ በላተኛውን ወደ ምግቡ የሚወስደው፣ ያንን ምግብ እንዲመርጥ፣ ከመረጠም በኋላ ወዶትና ጣፍጦት እንዲ
በላ የሚያደርገው ነገር ነው - ይኼ በምግብና በበላተኛ መካከል ያለው ነገር፡፡ የገዛነውን ሁሉ ወደ ሆዳችን አንልከውምኮ፤ ገዝተነው የማንበላው ምግብ አለ፡፡
23 ወወረደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ወወረድነ ፡ ምስሌሁ ፡ ንርአይ ፡ ሀገረ ፡ ወማኅፈደ ፡ ዘሐነጹ ፡ ውሉደ ፡ ሰብእ ።
የእርሱ ፡ ይሻላል ፡ ሥጋዬ ፡ ከአፈር ፡ የአፈር ፡ ነው
2. ሁለተኛዉ የ ODP ወሳኝ ዉሳኔ ; ነባር አመራሮቹን በክብር ማሰናበቱ ነዉ። ይሄኛዉ እርምጃ ሌላም መልእክት አለዉ; ይሄዉም የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ዋነኛ ጠበቆች ገለል በመደረጋቸዉ; ዶ/ር አብይ እና ጓዶቻቸዉ ይሄን ርእዮት ለመቀየር ቢፈልጉ ነገሩ ቀለላቸዉ ማለት ነዉ።
አፕል እንደ መፅሃፍ የሚታጠፍ ስማርት ስልክ እየሰራ መሆኑ ተነገረ – Fyn Systems
የፋይናንስ ፕሮፌሰር ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?
እ.ኤ.አ. በ2008 ዓ.ም የጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የኾኑት ጀምስ ራይመንድ ቭሪላንድ በቶርቸር ጉዳይ የተለመደ አስተሳሰባችንን የሚፈታተን አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አሳትመው ነበር። በርካቶች ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለገልለተኛ ፕሬስ ምንም ቦታ የሌላቸው አምባገነኖች ለይስሙላም ቢኾን የፓርቲ ፉክክ
ር እና ምርጫን ከሚፈቅዱ አምባገነኖች በተለየ የከፉ ቶርቸር ፈጻሚዎች ናቸው ብለው ያስባሉ። የፕሮፌሰሩ ጽሑፍ ይህን አስተሳሰብ የሚመታ ነው። በጽሑፋቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንዲኖሩ የሚፈቅዱ እና የይስሙላ ምርጫ የሚያካሂዱ አምባገነን መንግሥታት (electoral dictatorships) ከሌሎች አምባገነን መንግሥታት የበ
ለጠ ቶርቸር እንደሚፈጽሙ በጠንካራ ዴታ ላይ ተመሥርተው ያሳያሉ። ሁሉም አምባገነኖች ቶርቸር ይፈጽማሉ፤ የምርጫ አምባገነኖች ግን የበለጠ ይፈጽማሉ። ይህ ለምን ይኾን?
የግንቦት 7 የኤርትራ ጉባኤ የብርሃኑ ነጋ አደግዳጊዎች ክፍል 10
ትናንት ማምሻውን በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የተለያዩ ከባድ መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ እንደነበር የተመለከቱ የአይን እማኞች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል:
6 - ፊትን ጺምን አክኮ ከማፍተልተል ጋር (ሦስት ጊዜ) መታጠብ፡፡
አዎ ቀጥል ስትለው ምን ላይ ነበርኩ? ብሎ ወሬውን እንድታስታውሰው ግድ ይልሃል: