text
stringlengths
0
200
በኋላ ይመጣል ከእኔም በፊት ነበር” ዮ.ሐ ፩፥፴ በማለት ምንም እንኳን በምድራዊ ልደቱ ጌታን በ፮ወር ቢቀድመውም እንደ አምላክነቱ ዘመን የማይቆጠርለት አምላክ መሆኑን ይመሰክራል።
በሁለተኛ ደረጃ ከነገሮች ሁሉ የበለጠ አእምሮን የሀሳብ የበላይነትን እንመን፡፡ ችላ ካሉት አያሳስብም፡፡ እንደ ጥንታዊው የአፍሪካ አባባል “ውሾቹ ይጮሀሉ፣ ግመሎቹ ግን ጉዟቸውን ይቀጥላሉ“ አንደሚባለው ነው። ረዥሙን የነጻነት ጉዙ ከኋላ ሆኖ በመምራት ጉዞውን ቀጥሉ፡፡
Ethiopia - ጁሀር መሀመድ እና ዶ/ ር - አብይ አህመድ ተገናኝተው አስገራሚ ክስተት !!
ራጄ - በትክክል የሚሰማው ተመሳሳይ ነው; አዕምሮዎን ብዙ አያድርጉ !!! በዓሉ የሚከበረው የዳንስ, የመዘመር, የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች እና የባህል ሚዛን ያመጣል. በእርግጥ, ወደ ሌላ ደረጃ የተያዘ የበጋ ወቅት ነው.
· በ1971 ዓ ም የእስራኤል የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደገና አይቶት ችግሩ እስኪፈታ ድረስ አሁን ባለው መልኩ ኢትዮጵያውያን ገዳሙን እንዲያስተዳድሩ ሲል ወሰነ።ኢትዮጵያውያውያንም የቤተመቅደሶቹን ቁልፎች እጅ እደረጉ።
''ማ.... ማለቴ የልጁን እናት ትቶ እንዴት ካንቺ ጋር ለመኖር አሰበ ብዬ ነው....''
መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ዘእንበለ ፡ ይትቀባእ ።
የኢትዮጵያ የፌዴራል ስርዓት ከሌሎች ፌዴሬሽኖች የሚለይባቸው ጉዳዮች አሉት፡፡ ከብዙው በጥቂቱ እነዚህን መጥቀስ ይቻላል፡፡ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠል ተረጋግጧል፤ የሉአላዊ ስልጣን ባለቤት ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሆነዋል፤ እነዚህ ህዝቦችም በፌደሬሽን ምክር ቤት እንዲወከሉ እድል ተፈጥሯል
፤ ሕገ-መንግስትን የመተርጎም ስልጣንም ለፌደሬሽን ምክር ቤት ተሰጥቷል፡፡ ይህ ባህሪው የኢትዮጵያን የፌዴራል ስርዓት ከሌሎች ለይቶታል አስብሏል፡፡
9 እስመ ፡ ኀብአኒ ፡ ውስተ ፡ ጽላሎቱ ፡ በዕለተ ፡ ምንዳቤየ ።
ü ነገር ግን አዲሱቱ ኢትዮጵያ የሃይማኖት መለኪያዋ የዜጐች ምርጫ መሆን አለመሆኑ ነው፡፡ መሠረቱ ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊ ወይም የሌላ ዓለም መሆን አለመሆኑ አይደለምና ከመካከለኛው ምስራቅ አንዳንድ አገሮች በቅርቡ የገቡትን ሌሎች አስተምህሮዎች ያልከለከለችውን ያክል አህባሽም ሆነ ሌላ አስተምህሮ የዜጐች ምርጫ እስከሆነ
ድረስ እንዳይገባ የምትከለክልበት አንዳችም ምክንያት አልነበረም፡፡
የሶማሊ ክልል የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ከፀደቀ ወዲህ ባሉት 23 ዓመታት ውስጥ አሁን በጊዜያዊነት የተቀመጡትን ክልላዊ ፕሬዚደንት ሳይጨምር፥ 10 ፕሬዚደንቶችን አፈራርቋል። ከፕሬዚደንት አብዲ ሞሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌይ) በስተቀር ቀደሚዎቹ ዘጠኝ ፕሬዚደንቶች መካከል ከ3 ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ ለአንድ ሙሉ የምርጫ
ጊዜ ያገለገለ ፕሬዚደንት በክልሉ አልነበረም። ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌይ ግን ለ8 ዓመታት ሥልጣን ላይ በመቆየት የክልሉን ሪከርድ ሰብረዋል። የክልሉ አመራሮች ሥልጣን ላይ የማይቆዩት በፖለቲካዊ አለመረጋጋት ጦስ ነው።
የብሪታንያ መንግሥት ዲፕሎማት ኢትዮጵያ ዉስጥ በእስር ላይ የሚገኙትን የግንቦት ሰባት የአመራር አካል አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌን መጎብኘታቸዉን ዘገባዎች ያመለክታሉ።
የክርስትና እና የእስልምናን ሃይማኖት ተከታዮች ለማጋጨት በሕዝብ ገንዘብ በሚተዳደር በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣብያው ጦርነት የሚያስነሳ ፕሮግራም እንዲሰራ ያደረገ መንግስት ማን ነው?
"የዚህ ኮድ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ መስመሮች ""#"" ይይዛሉ. እነዚህ የአስተያየቶች ዋና ዓላማ የ .htaccess ፋይልዎን እንዴት እንደሚደርሱበት ያሳዩዎታል. የ WordPress የ .htaccess ደንቦች አንዳንድ ጥቅሞች የ Google አናሌቲክስ ሪፈረንስ የአይፈለጌ መልዕክት ጥቃቶችን ለመከላከል ያግዛሉ. ""
የአፃፃፍ"" መመሪያዎች አንድ ኢንች (ኢንዴክስ) እንዳይጎበኝ ለመከላከል ይረዳል. ይህ ተጽዕኖ ከትክክለኛ አይፈለጌ መልዕክት ጎራዎች ሊመጣ የሚችለውን የሐሰት ትራፊክ እገዳን በማገድ ረገድ ወሳኝ ነው."
ለ፤ ይህ በዚህ እንዳለ ሲኖዶሱ ተሰብስቦ ጉዳዩን እንዲያይ በግል ማመልከቻ፤ በነጻ ፕሬሱ በኩልም ተቃውሞዬን በማሰማት ላይ እያለሁ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓመተ ምሕረት የቅሬታ አስወጋጅና የሰላም ኮሚቴ በሚሉት የግል ኮሚቴያቸው ድጋፍ እኔን ካባረሩ በኋላ ከሚያዚያ ፳፪ እስከ ግንቦት ፮ ባደረጉት በአፈና የሲኖዶስ ስ
ብሰባ ሕግ አስወጥተው በመንፈስ ቅዱስ ፈንታ ራሳቸው ፓትሪያርኩ ሲኖዶሱ ወንጌልን ለሚሰብክበት፥ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን ለሚያስተምርበት ጉዞ አመራር ሰጪ (ጣዖት) ወደ መሆን አድገዋል። በቤተ ክርስቲያን ስም ተሰይመው እግዚአብሔርንና ቤተ ክርስቲያንን ሊያገለግሉ የተሾሙ ኤጲስ ቆጶሳት፥ ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳት የሲኖዶሱ ዋ
ና ጸሓፊ ሳይቀር ለቤተ ክርስቲያን ተጠሪ መሆናቸው ቀርቶ ለፓትሪያርኩ ተጠሪዎች እንዲሆኑ ሲያደርጉ በዚያ ሚያዚያ ፴ ቀን ተፈርሞ ጸድቋል በተባለውና በጽሕፈት ቤቱ አማካኝነት ለሚመለከተው ሁሉ እንዲተላለፍ የቃለ ጉባኤ ትእዛዝ በተሰጠበት ሕግ፤ ቤተ ክርስቲያን እስከ አሁን ስትሠራባቸው የኖሩት ሕጎችና ደንቦች ሁሉ በዚህ
ሕግ ተሻሽለው ከስፍራቸው ሲወገዱ፥ አባ ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ ፈንታ የቤተ ክርስቲያኒቱን የአመራር ሰጪነት ቦታ ሲይዙ በቤተ ክርስቲያን ላይ የአምልኮ ጣዖት ዐዋጅ ታውጆባታል። ፓትሪያርኩ በሾማቸው በእግዚአብሔርና በቤተ ክርስቲያን ላይ በፈጸሙት ተግባር ታላቅ በደል ፈጽመዋል። ከሳቸው ጋር ቃላቸውን ለማጽደቅ፥ ምኞታቸው
ን ለሟሟላት በሕጉ ላይ ፈርመዋል ተብሎ ስማቸው የተመዘገበላቸው ፴፬ቱ ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳትም እንደ ተባለው አድርገውት ከሆነ ለተፈጸመው በደል ተባባሪዎች ናቸው። ይህም እጅግ የሚያሳዝን ነው። የሚገርመው ደግሞ በዚሁ ሕግ በአንቀጽ ፲፬፤ «ፓትሪያርኩ የተዋሕዶ ሃይማኖትን የሚያፋልስ፥ ሕግጋተ ቤተ ክርስቲያንን የማይጠብ
ቅ፥ ማዕረጉን የሚያጎድፍ ሆኖ መገኘቱ በተጨባጭ ማስረጃ ሲረጋገጥ በምልአተ ጉባኤ ያለአንዳች የሐሳብ ልዩነት በቅዱስ ሲኖዶስ ከተጠና በኋላ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት ከማዕረጉ ይወርዳል፤» የሚል ቃል አስፍሮ ሲኖዶሱን በአፈና ልዩ ሥልጣን ተጠቅመውና እንደ ሌለ አድርገው ካሳዩ በኋላ፤ «የኑፋቄ መጻሕፍት በማሳተም የተ
ዋሕዶ ሃይማኖትን አፋልሰዋል፤ ሕገ ቤተ ክርስቲያንን ሳይጠብቁ ቤተ ክርስቲያን ከምታወግዛቸው ጋር የጸሎተ ቅዳሴና የማዕድ ተሳትፎ አድርገዋል፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ከምታወግዘው ፓፓ ቡራኬ ተቀብለዋል፤» እያልን እየተቃወምን ለተቃውሟችንም ተጨባጭ ማስረጃ እያቀረብን፤ እሳቸውም ይህንን ሳይቃወሙ ይህ እንዳይቀጥል በሥልጣናቸው
ተጠቅመው ኦርቶዶክሳዊውን የሊቃውንት ጉባኤ ሲያፈርሱ ጉዳዩን አይቶ ውሳኔ በመስጠት ፈንታ እንደገና በሕግ፥ በመንፈስ ቅዱስ ስፍራ ተተክተው ለሲኖዶሱ ሥልጣንና ተግባር አመራር ሰጪ ይሆናሉ፤ የሲኖዶሱ አባሎች ሁሉ ለፓትሪያርኩ ተጠሪ ይሆናሉ፤ ሲል የወጣው አዋጅ አፈጻጸም ነው። ይህ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የታወጀው ሕግ
፤ «እስመ ሜጥዋ ለዐመፃ ላዕሌከ፤» «ዐመፅን ወደ አንተ መለሷት፤» ተብሎ እንደ ተጻፈ ቤተ ክርስቲያንን መካነ ጣዖት፥ ምእመናንን መምለኪያነ ጣዖት የሚያሰኝ ስለ ሆነ ምእመናን ሁሉ በሙሉ ድምፅ እንድትቃወሙት በእግዚአብሔርና በቤተ ክርስቲያን ስም እጠይቃለሁ።
ሦስተኛ፡- ፈረንጆች (The Logic of Force) የሚሉት ነገር አላቸው። በጉልበት መተማመን ሌላ በጉልበት የሚተማመን ይፈጥራል፣ ይራባል። ያ ደግሞ ሌላ በጉልበት የሚተማመን ይፈጥራል፤ አዕምሮ ውስጥ ሌላ ነገር አይገባም። አንድን ሰው ድራሹን አጥፋው ሲሉ ከነአስተሳሰቡ ይመስላቸዋል ሃሳቡ ድራሹ አይጠፋም፤ ሰውየውን
ነው ድራሹን የሚያጠፉት፤ በእንደዚህ ዓይነት የሃሳብና የማኅበረሰብ ዕድገት ሊመጣ አይችልም። አዕምሮን በጡንቻ በመለወጥ፣ ማሰብን አስተኝቶ በጉልበትና በጠመንጃ ብቻ ለመነጋገር መሞከር ትክክል አይደለም፣ ተገቢም አይደለም፤ እኔ ሕገ አራዊት ወደምለው የእንስሳ ምድብ ውስጥ መግባት ነው።
#EBC ኢትዮጵያና ጣሊያን በምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ – Ethiopian TV :
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ ባንድ ጎማ በመስኖ መስመሮች መፈጠር
10 ቤተሰቡ አቀበታማ በሆኑት ጠመዝማዛ መንገዶች ላይ ሙሉ ቀን ሲጓዝ ከዋለ በኋላ ወደ ሴሎ ተቃረበ። እዚያም በሌሎች ከፍ ያሉ ኮረብታዎች በተከበበ አንድ ኮረብታ ላይ አረፍ አለ። ወደ ሴሎ እየተጠጉ ሲሄዱ ሐና ለይሖዋ በጸሎት ምን እንደምትነግረው ብዙ ሳታስብበት አልቀረችም። እዚያ እንደደረሱም ቤተሰቡ አንድ ላይ ሆኖ
ምግብ በላ። ከዚያም ሐና ወዲያውኑ ከቤተሰቡ ተነጥላ ወደ ይሖዋ የማደሪያ ድንኳን አመራች። ሊቀ ካህናቱ ዔሊ በቤተ መቅደሱ መቃን አጠገብ ተቀምጦ ነበር። ይሁን እንጂ ሐና ትኩረት ያደረገችው ለአምላኳ በምታቀርበው ጸሎት ላይ ነበር። በአምላክ የማደሪያ ድንኳን ሆና የምታቀርበው ጸሎት ተሰሚነት እንደሚያገኝ እርግጠኛ ነበረ
ች። ያለችበትን አሳዛኝ ሁኔታ ማንም ሙሉ በሙሉ ሊረዳላት ባይችልም እንኳ በሰማይ ያለው አባቷ እንደሚረዳላት የታወቀ ነው። በልቧ ውስጥ አምቃ የያዘችው ምሬት ፈንቅሏት ስቅስቅ ብላ ማልቀስ ጀመረች።
"SMWire በፌስቡክ, Instagram እና LinkedIn ዒላማ ለሆኑ ታዳሚዎች ለህዝብ ታዳሚዎችዎን ወዲያውኑ ያሳትፋቸዋል. ይህም ማለት ከእርስዎ የተለቀቀው ""የተለቀቀ"" እስክንያት ድረስ በዋናዎቹ የማኅበራዊ ሚዲያ አውሮፕላኖች ውስጥ ካሉ የተወሰኑ ታዳሚዎች / ደንበኞችዎ ፊት ለፊት ተቀምጠዋል ማለት ነው. በተጨማ
ሪም በእኛ የ SMWIRE አውታረ መረብ ላይ በእውነተኛ ጊዜ የ Google እና Yahoo የፍላጎት ስታቲስቲክሶችን በምላጫዎቻችን ውስጥ የተካተተውን በደብዳቤዎቻችን በኩል እንሰጣለን. የመጀመሪያዎቹ የ 100 ኮምፒዩተሮች ላይ የተለቀቁዋቸው ጣቢያዎች ታትመዋል እንዲሁም በ SWWIRE አውታረ መረቡ ላይ ለማሰራጨት ማጣቀሻ
ውስጥ ተካትቷል. ከአዲስ ጋዜጣ መግለጫዎ በቀጥታ ከማስታይት ህትመት ገጽዎ በራስ ሰር የማንቂያ ማረጋገጫ እና ስታቲስቲክሶችን አያቀርብም."
በተቃራኒ መልኩ፣ በድርሰቱ ወሳኝ ሚና የሌላቸው “አዳማቂ” ገጸባሕርያት ግን ብዙ ጊዜ የተረጋጋ ህልውና ያሳያሉ። አንድም፤ ምሕዋራቸው ከዋናው ገጸባሕሪ (አበራ ወርቁ) እጅግ የራቀ በመሆኑ፣ አንድም ደግሞ፤ እንደተወርዋሪ ኮከብ ብቅ ብለው ስለሚጠፉ የጭፍራ ገጸባሕርያትን ያህል የድርሰቱ እሳትና ፍትጊያ ብዙም አያሳስባቸው
ም። በዚህም ምክንያት የደራሲውን ጥበብ ለመለካት ጥሩ መስፈርት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ።
ሰራዊት ኤርትራ ካብ ዶባት ተሳሒቡ – Friday, July 20, 2018
ግጥም በ አፀደ ውብነህ ተፃፈ እመኑኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ...
ለዓለማየሁ እንግሊዝ አገር እንደተመለሰ የሚገባበት ት/ቤት አዘጋጅቼለታለሁ። ብራይተን የሚገኘው የቻልተንም ኮሌጅ ርዕሰ መምህር የሆነው ጂክስ ብሌስ በራሱ የግል ቤት አስቀምጦ እንዲያስተምረው ተስማምተናል። ጂክስ ብሌስ ዘጠኝ ሴቶች ልጆች ስላሉት ዓለማየሁ መቼውንም ቢሆን ብቸኝነት አይሰማውም ብዬ አምናለሁ።
ኢየሱስ ንግሥናን በተመለከተ የተነሳውን ጉዳይ እንዲሁ አድበስብሶ ለማለፍ አልሞከረም። ኢየሱስ የሰጠው መልስ አገረ ገዢውን ጲላጦስን በጣም ሳያስገርመው አልቀረም።
ኢህአዴግ ከሀገር እኩል ፓርቲ ሆኖ (State Party) እስከ መቼ ይቆያል? ታሪክ በግልጽ ይመልሰዋል፣ ራሱ ኢህአዴግም የሚያውቀው ይመስለኛል፡፡ በበርካታ አገራት አብዮታዊ ትግሎችን መርተው ስልጣን የጨበጡ መንግስታትን ብቸኛው የማሸነፊያ መንገድ የህዝብ ብሶት ነው፡፡ ህዝብ በኢኮኖሚ ድቀት፣ በተስፋ መቁረጥ፣ በለውጥ
እጦት ወዘተ … ሲዘፈቅ መንግስትን የመጣል አቅም ያገኛል፡፡ ጠንካራ ተቃዋሚዎች ቢኖሩም ባይኖሩም፡፡ እነ አቶ አላዛርኬ በኢህአዴግ እብሪታዊ አመራር በርካታ ዜጐች በድህነት ፍዳቸውን እያዩ ነው ቢሉም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው እውነት ግን እሳቸው ባሉት ደረጃ የሚገለጽ ነው ብዬ አላምንም፡፡ የድህነቱን መጠን አይደለም፣
ድህነቱ በኢህአዴግ የአመራር ግድፈት የመጣ መሆኑን እንጂ፡፡ ይህ የኢህአዴግን 20 አመታት ከአሜሪካውያኑ 20 አመታት ጋር እኩል የማነፃፀር አመክንዮዋዊ ስህተት ያስከትላል፡፡ አዎ የኔልሰን ማንዴላና የአቶ መለስ ዜናዊ 20 አመታት እኩል አይደሉም፡፡ በፍጹም፡፡ የኢህአዴግ የሊዝ አዋጅ አወዛጋቢነት እኮ በኢህአዴግ ስህ
ተት ብቻ መለካት የለበትም፡፡ ግብር መክፈል የሚያመው ባለሀብት የሞላባትን ሀገር የሚመራ መንግስት በየቀኑ ቢደናበር እንኳን አይገርመኝም፡፡
ኣካላዊ ስልጠናን ንኣምላኽ ዘሎካ ተወፋይነትን (8)
ሰዎች ለውዝ በመሄድ እና ፍጹም እና ምርጥ የሚሆን የኢንተርኔት መላው ለመፈለግ እየሞከሩ ነው “ሚስጥራዊ የሆኑ መልክተኛ የሚፈጨውን ኡሁ” . ነገር ግን እውነተኛ ችግር ቀልጣፋ ሰዎች ናቸው ተያዘ የትኛው.
16፤ ሜልዳርም መብላቸውንና የሚጠጡትን ጠጅ አስቀርቶ ጥራጥሬውን ሰጣቸው።
የመንን በሚያወድመዉ ጦርነት ዋናዋ ተዋጊ-አዋጊ ሳዑዲ አረቢያ ናት።ሊቢያን ከሐገርነት ወደ ትቢያ የለወጠዉ የምዕራባዉያን ወረራ ነዉ።የኢራቅ እና የአፍቃኒስታን፤ ጥፋት በዩናይትድ ስቴትስ የተጀመረ፤ በዩናይትድ ስቴትስ እና በታዛዥ ተባባሪዎችዋ የተጠናከረ፤የቀጠለም ነዉ።
3ኛ፣ ፕሮግራሙን ለመጨረሻው ዝግጅቱ ታማኝ ታጋዮችን በማሰባሰብ ለሚከተሉት ሰዎች፣ ማለትም፣ አረጋዊ በርሄ፣ ሊቀመንበር፣ ሥዩምመስፍን፣ አባይ ፀሃየ፣ ስብሃት ነጋ፣መለስ ዜናዊ፣ አውአሎም ወልዱ፣ ስየ አብርሃ፣ ግደይ ዘርአጽዮን ወዘተ ሃላፊነቱ ተሰጠ።
ጥቃት የተፈጸመበት ታዳጊ ባህር ዳር ደርሷል
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለማግኘት የጣት አሻራ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀደም አዲሱን Machine Readable የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ሲወስዱ የጣት አሻራ ሰጥተው ከነበረ በድጋሚ መስጠት አያስፈልግም፡፡
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስና ይፈፀማል ብሎ የማኅበራዊ መገናኛ መድረክ በመሆነዉ ፌስ ቡክ የፃፈ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ መታሰሩ ተሰምቷል።
ኣቦና ኣብርሃም መን እዩ፧ ኣቦና ይስሓቅ መን እዩ፧ ኣቦና ያዕቆብ መን እዩ፧” ንዝብል ሕቶ ኣስዒብና ብዝርዝር ክንምልሶ ኢና፣ በረኸት ቃል ኪዳኖም ኣይፈለየና!
በእስላሙ ወይስ በክርስትያኑ ሕብረተሰብ ላይ? በክርስትያኑ ሕብረተሰብ ላይ ነው። በ15ኘው ክፍለዘመን አክርሮ የመጣው የእስላሙ ሰይፍ ዛሬም ኢትዮጵያ ምድር በወያኔ ዘመን በተለያዩ (ለምሳሌ በጂማ…) እስላማዊ መንደሮች ክርስትያኖች ላይ የተሰነዘረው “አክርሮ የመጣ” የእስላሞቹ ሰይፍ” የቅርብ ትዝታ እና በዩ- ትዩብ የ
ተለጠፈ ስለሆነ ይህንኑ ለማስረዳት ጊዜ አልፈጅም። ቪዲየው (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ ላይ ወደ ቀኝ በኩል ተለጥፎ ስለሚገኝ ያንን ይመልከቱ)። ይህ አንደሆነ እያወቀ ታማኝ በየነ ‘አክርሮ የሚመጣ የእስልምናን ሰይፍ” ምረጡ እያለ ሲደልል ማድመጥ በጣም ‘አስፈሪ፤አስገራሚና አስደንጋጭ ንግግር ነው”።
ሰቆቃና ገላጭ ቁርበት; ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው. አጥቂው ከ C & C አገልጋይ በቀጥታ ትዕዛዞችን ወደ አውታረ መረቡ ይልካል. ይህ (መዲናን) በያይነቱ ውስጥ ነው.
በአሁኑ ወቅት ከዚህ በፊት ተሰምተው የማይታወቁ ጥቃቶችና ድርጊቶችን ማስማት የተለመደ ነው ። የትዳር አጋሩን በጥይት ደብድቦ ገደለ ፣ በጩቤ ወጋ ፣ ሰዎችን በተኙበት ጭፍጭፋ ገደለች ወዘተ የመሳሰሉትን ዜናዎችን መስማት የተለመደ ሆኗል ። ቀድሞ የዚህ አይነት ድርጎቶች በምእራቡ አለም መስማት የተለመዱ ሲሆን አሁን ደግ
ሞ በኛም ህብረተሰብ ዘንድ የዚህ አይነት ዜናዎችን መስማት የተለመደ ሆኗል ።
ምርጥ ነጻ የስልክ ቢል በ Android Pay መክተቻ ጋየኔ:
ተማሳሲልካ ምንባር ይሓይሽ። ምምስሳል ማለት እንታይ ማለት’ዩ? ስለምንታይ’ከ ትመሳሰል? ምስ መን’ከ ትመሳሰል? ብዛዕባ እንታይ’ከ ትመሳሰል? ኣነ’ኸ ስለምንታይ ነዚ ኣርእስቲ’ዚ መሪጸ? ነዘን ሕቶታት እዜን ብዓቕመይ ክምልሰን ክፍትን’የ። ምምስሳል ክልተ መልክዕ ወይ ትርጉም ዘለዎ ቃል’ዩ። እቲ ሓደ ኣወንታዊ ክኸውን
ከሎ፣ በቲ ካልእ ከኣ ኣሉታዊ ትርጉም ይህልዎ። እቲ መዘና ዘይብሉ ቃልሲ ህዝቢ ኤርትራ ከም መዝገበ ቃላት ተጠቒምና ነዛ ሓንቲ ቃል ግን ክልተ ትርጉም ዘለዋ እስከ ንክልቲኡ ተርጉማታ ንፈትሾ።
እንዳጋጣሚ ሆኖ ብዙ ወርቅ ላገኘ ወዲያው ሃብታም የመሆን ዕድል አለ የሚል ነገር በልጅነቴ ሰምቼ ነበር። እኔም የሆነ ነገር አግንቼ ራሴን አሻሽላለሁ በሚል ሃሳብ ተነሳስቼ በ16 ዓመቴ ወደ ዲማ አቀናሁ። የተባለበት ቦታ ስደርስ ግን የሚወራውና እውነታው በጣም የተለያየ ነበር።
በሎሚ መፅሄት ቁጥር 24 ታህሳስ 5 እትም ላይ የወጣ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ፡፡ <ፅሁፍ> የምለው በፊደሎች ስለተገነባ ብቻ እንጅ ይህን ስም ለማግኘት የሚመጥን ሆኖ አይደለም፡፡
በጠፉ የ 116 ገጾች ላይ ምን ነበር? ከዶን ብሬድሊ ጋር
በዚህ የከተማ ሩጫ ከሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች የተውጣጡ ሠራተኞች ተሣታፊ የነበሩ ሲሆን፤ ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት ከዶ/ር አረጋ ይርዳው የሚድሮክ ኢትዮፕያ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር ጋር በሼራተን አዲስ የማስታወሻ ፎቶግራፍ ተነስተዋል፡፡
የሥጋ ፡ ሩጫ ፡ ከእንግዲህ ፡ በቅቶ
ምዕራፍ 11 “ኵሉ መገዱ ፍትሒ እዩ”
ዛሬ ላይ እሷም እሱም ተሯሩጠው እየሠሩ በመተሳሰብ ኑሯቸውን በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡ በወር ለቤት ኪራይ 400፣ ለሦስት ዓመቱ ሕፃን ልጃቸው ትምህርት ቤት ደግሞ 60 ብር ይከፍላሉ፡፡ ኑሮ የቱን ያህም ቢከብዳቸው ሳይማረሩ ሁለቱም እዜያ መርካቶ ውስጥ የጉልበት ሥራ ሠርተው ያድራሉ፡፡ በተለይም እሱ ለምን ኤችአይቪ ፖዘ
ቲቭ ሆንኩ ወይም ባለቤቴ በድላኛለች የሚል አንድም ቁጭት እንደሌለበት ይናገራል፡፡
‹‹አባዬ፣ ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ሳስብ ነበረ፡፡ የሳምሶን ፀጉር ረጅም አልነበረምን? ሙሴና ኖህ እንዲሁም ኢየሱስ ረጅም ፀጉር አይደል የነበራቸው?››
ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ
ጥያቄ እንጂ መልስ የለም።ሳዑዲ አረቢያ መራሹ ጦር ሰላማዊ ወይም ያልታጠቁ ሰዎች የተሰበሰቡ ወይም የሚኖሩበትን አካባቢ በጦር ጄት ሲደበድብ የቅዳሜዉ የመጀመሪያዉ አይደለም።በጦርነቱ ከተገደሉት ዘጠኝ ሺሕ ሰላማዊ ሰዎች ከግማሽ የሚበልጡት የተገደሉት በተባባሪዎቹ ሐገራት የጦር ጄቶች ድብደባ ነዉ።
የስነተዋልዶ መብት ናቸው። በስነጾታ፤ እና በስነተዋልዶ ጤና እና መብት ጥናት ውስጥ እነዚህን አራት ሃሳቦች ለያይተን የምንጠቀምባቸው ሲሆን አንዳቸው ከሌላኛው ጋር ያለው ዝምድና ግን እጅጉ ከፍተኛ ነው፡፡
የሚመስል አንድ ድራማ ለምን ተንዛዛ ብለን መቼም ሰልፍ አንወጣም፡፡ እናንተ ግን ምነው የአየር ሠዓቱን የስልጣን ወንበር
አገሪቱን ከፖለቲካ ቀውስ አዙሪት ለማውጣት መፍትሄው ምን ይመስልዎታል?
የሱዛን ሳቅ ምርጫ መቶ በመቶ ማሸነፍ ምን ያስቃል? →
የኢትዮጵያ አንድነት እና የብሔር ፖለቲካ አቀንቃኞች ጽንፍ በያዘ መልኩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ ሲፋጩ መመልከት የተለመደ እየሆነ መጥቷል። ከሰሞኑ፦ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ «ማነው ኢትዮጵያዊ?» በሚል ርእስ በኢሳት ቴሌቪዝን ቀርበው የሰጡት የታሪክ ትንታኔ የሁለቱ ቡድን ንትርክን ዳግም አንሮታል። ቃለ ምልልሱ ወ
ደ ሦስት ሰአት ግድም የፈጀ ነው። የኢትዮጵያን ታሪክ ከኋላ ተነስቶም እስካለንበት ዘመን ድረስ ይቃኛል።
ከመጋረጃው ፊት ለፊት ካየነው የዶክተር አቢይ እንቅስቃሴዎች መካከል በተለይ በውጭ አገራት በእስር ላይ የነበሩ ዜጎቻችንን ማስፈታታቸው በ27 አመታት ለመጀመሪያ ግዜ መንግስት ዜጋውን ያሰበበት ታሪካዊ እርምጃ ነው። ይህን ማድረጋቸው በራሱ ህወሃት ለዜጎቹ የነበረውን ጥላቻ ያጋለጡበት፤ ሳይተኩሱ የገደሉበት ድንቅ ስትራተ
ጂ ነው።
አቦይ ፀሀዬ በህወሀት ሲብሰባ ላይ ከተናገሩት የወልቃይት ህዝብ ጦርነት ሊከፍትብን ይችላል →
ፈተና እንታይ ምዃኑ ኣይትስሓቶ፣ ንሓደ ዓሻ፡ ገርሂ፡ ወይ ዘይጥንቁቕ ሰብ ናብ ሓደጋ ዚመርሖ መፈንጠራ ወይ መህረሪ እዩ። (ያእቆብ 1:
አውደ ርዕዩን ብዙ የውጭ ዜጎች ሲጎበኙት ተመልክቻለሁ፡፡ ጎብኝዎች የሰጡህ አስተያየት ምን ይመስላል?
ታላቁ መሪ መለስ ያረፉበት 5ኛ አመት መታሰቢያ ከዛሬ ቀን ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን፥ የስፖርታዊ ውድድሮች፣ ችግኝ ተከላ፣ የኪነጥበብና ዝግጅትና አውደ ርዕይ የመታሰቢያው አካል ናቸው።
ምኞት ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም
ማዕከላቱን ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ የሚደረግ ሲሆን፣ ወጣቶች ተገቢውን አገልግሎቶች እንዳያገኙና ከማዕከላት እንዲርቁ እየሆነ ይገኛል፡፡ ‹‹አንዳንድ የወጣት ማዕከላት ከታለመላቸው ዓላማ ውጪ እየዋሉ ነው፡፡ ድንገተኛ ጉብኝት በምናደርግበት ወቅት አንዳንዶቹ ጫት መቃሚያ፣ አልኮል መጠጦች መሸጫ ሆነው እናገኛቸዋለን
፤›› ያሉት ደይሬክተሯ እንደ አጠቃላይ ሲታይ የማዕከላቱ ዓላማና እየሰጡ ያለው አገልግሎት ለየቅል መሆናቸውን ሳይጠቅሱ አላለፉም፡፡
የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት 16 ከባድ ተሸከርካር ላይ ከነሙሉ ትጥቃቸዉ በመሳፈር የኦሮሞ ነፃ አዉጭ ግንባር /ኦነግ/ ስራዊት ተቆጣጥረዉታል ወደ ተባሉባቸዉ ቦታዎች እየተጓዙ እንደሚገኙ በቀለም ወላጋ ዞን በግዳም ከተማ የአስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ምትኩ ታከለ ለ«DW» ገልፀዋል።
ትዝታ አልበም _ Ethio Zeima_ኢትዮ ዜማ ቤት:
ከዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ቢኖር የቅማንት ማኅበረሰብ ማለት የዐማራ አንድ አካል እንደሆነ ነው፤ ይህ ማንንም ለማባበል ወይም ለማሞኘት ሳይሆን ከዚህ የተለየም ዕውነታ ስለሌለ ነው፡፡ የቅማንት ‹‹ኮሚቴ›› ነን የሚሉ ሰዎችን የጥላቻ ሰነድ በመመልከት ቅማንት በዐማራ ላይ ተነሳ ማለት አላዋቂነት ነው፡፡ እንዴት ዘ
መድ በዘመዱ ላይ ወይም አንዱ የአካል ክፍል በሌላኛው አካል ክፍል ላይ ጥላቻን ይሰብካል? እጅ እግር አታስፈልገኝም ይለዋልን? ወይስ ዐይን ጀሮን ከዚህ ሰውነት ተለይ ሊለው ይችላል? የማይሆን ነገር ነው፡፡ ቅማንት ከዐማራ ሕዝብ አንድ አካል ነው፡፡ ይህን ዕውነታ ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል፡፡
ኢትዮጵያ ከዓለም ለምን ሁለተኛዋ ደሀ አገር ሆነች? (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ለመሆኑ ጭምብል ማድረግ ያለበትስ ማንና መቼ ነው?
አማራ ተፈናቃዮችን አስመልክተው አቶ ለማ መገርሣ የወሰዱት እርምጃና የተናገሩት የተጠናከረ ድጋፍና ልዩ ትኩረት ያሻዋል!
አርቲስት ጌታቸዉ ካሳ አዲስ አበባ አስቀየመችኝ ለየት-ያለ ጨዋታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ክፍል 1 በሸገር የጨዋታ እንግዳ
በእግር ኳስ ታሪክ ለመስበር የሚከብዱ ምርጥ 10 ሪከርዶች
Next article“ታሪክ እንደ ሻንጣ የትም የምንጥለው አይደለም”ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ