text
stringlengths
0
200
ትላንት በነገስታቱ ጀግንነት የተፈራ የታፈረው ናግራን ድረስ ዘምቶ አህዛብን ያጠፋ ጀግና ሕዝብ ዛሬ እንደ እንሰሳ ተቆጠረ በሕይወት ሳለ በቁሙ ተቃጠለ ። እንደተቃቀፈ በአንድ አዳራሽ ውስጥ በየመን አለቀ በእውኑ አንድ እንኳን የአሜሪካ ወይም የሌሎች ሐገር ዜጎች ላይ ማንን ይህን ይዳፈራል ? በእውኑ አሁን ላይ ኢትዮጵ
ያዊነት ዋጋው በጣም ወርዷል ይሕቺ ሐገር ዳግም ቴወድሮስን እምትናፍቅበት ጊዜ ላይ ናት ። በእውኑ ኢትዮጵያዊውን ማን መብቱን ያስከብርለት እንዴት ከኛ ያነሱ ሐገራት እንኳን ከእኛ ይቅደሙ ዲፕሎማ ወይስ ሕዝብ ማን ይቀድማል ዲፕሎማ እኮ እሚያስፈልገው ሕዝብ ሲኖር ነው ሕዝብ ደግሞ ሕዝብ እሚኖረው ክብር ሲሰጠው ነው።
ፈር በለቀቁ ግንኙነቶች ወቅት የሚጠቀሟቸው ቅባቶችና ልዩ ድዮድራንቶች (ለምሳሌ- አፈ-ወሲብ የምንለውን አጸያፊ ተግባር ለመፈጸም አሜሪካውያን ሴቶች የተለየ ሽቶ የሴት አካላቸው ላይ ይጠቀማሉ:
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስለዳግም ምጽአትና ስለዓለም መጨረሻ፤ ስለትንሣኤ ሙታንም ሁል ጊዜ የምታስተምር ቢሆንም በተለይ በዐቢይ ጾም ውስጥ “ደብረ ዘይት” በመባል በሚታወቀው ዕለተ ሰንበትና ሳምንቱን በሙሉ የበለጠ ትኩረት ሰጥታ እያስተማረች ኖራለች ወደፊትም እስከ ዕለተ ምጽአቱ ድረስ ትቀጥላለች
ዕለተ ምጽአቱ (ዳግም ምጽአቱ) መቼ እንደሚሆን ዕለቱ፣ ቀኑና ሰዓቱ በግልጥ ባይታወቅም እግዚአብሔር ባቀደውና በወሰነው ጊዜ እንደሚሆንና መሆኑም እንደማይቀር፣ የታመነ ነው፡፡ ለዚህም ብዙ ማስረጃዎች አሉ፡፡ ከማስረጃዎቹም ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸውና እንመልከታቸው፡፡
ፕሮፌሰር ማሊያርድ በተለይ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቆይታ ማኅበሩ የምሥራቅ፣ ምዕራብና ሰሜን አፍሪካ ሐኪሞች ያቋቋሙት እንደሆነ ጠቅሰው፣ ዓላማውም ጥራቱን የጠበቀ የሕፃናት ቀዶ ሕክምናን ጥያቄ በአፍሪካ ማዳረስ፣ በአፍሪካ ሕፃናት ቀዶ ሕክምና ዙሪያ ያሉትን ችግሮች በመለየት በዚህ ላይ ያተኮሩ ምርምሮችና ጥናቶች
በማድረግ ከኅብረተሰቡ ጋር በመሆን መፍትሔ ማፈላለግ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
ዕድሜ እየገፋ በሚሄድበት ጊዜ በተለይ ደግሞ ከአንጎል የሚነሳ የካንሰር ሕመም ለሚጥል በሽታ መንስኤ ይሆናል፡፡ ስትሮክ፣ ስኳርና ደም ግፊትም ይጠቀሳሉ፡፡
በወቅቱ የተፈጠረውን ችግር በተመለከተ የአማራ ቴለቪዥን የአገር አቀፍ ትምህርትና የፈተናዎች ድርጅት የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያን በስልክ ጠይቆ ነበር፡፡ በባለሙያው ችግሩ መፈጠሩን አምነው የተከሰቱት ጥቃቅን ስህተቶች በመሆናቸው፣ በቀላሉ ተስተካክለው ይታረማሉ በማለት ችግሩን አድበስብሰው አልፈዋል፡፡ በአጠቃላይ በ2008
ዓ.ም. እና በ2009 ዓ.ም. ለተፈጠሩት ግዙፍ ስህተቶች በይፋ ይቅርታ የጠየቀም ሆነ ኃላፊነት የወሰደ አካል የለም፡፡ ይህም በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ውስጥ ተጠያቂ አልባ የሆነ አሠራር ምን ያህል የተንሰራፋና ሥር የሰደደ ችግር መሆኑን ማሳያ ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ መንገድ በአገር ሀብትና በተማሪዎች፣ በመምህራንና በ
ወላጆች ሥነ ልቦና ላይ በአጠቃላይ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ እደፈለጉ ስህተት እየሠሩ ያለ ተጠያቂነት እስከ መቼ ይቀጥላሉ? የሚለው ጥያቄ የሚመለከተውን አካል ምላሽ ይሻል፡፡
ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን፡ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፡፡” ዮሐ 11፡23
12 የቻይና ባንኮች ውስጥ blockchain ተጠቅሟል 2017
ባለፈው የሚኖሩባትን ኢትዮጵያን ንቀው የገነጠሏትን ኤርትራን የሚናፍቁ አመራሮች መድረክ ላይ ሲሸልሉ እንዳየነው ሁሉ… ትናንት ደግሞ የነዳጅ ባለቤት ያደረገቻቸውን ኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ አቃጥለው የሶማሊያ ባንድራን የሚያውለበልቡ አመራሮች ሶማሌ ላይ ተመለከትን፡፡
የቀድሞው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አምባሳደር ምስጋና አድማሱ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ፈቃዱ ታደሰ በክልሉ የተሃድሶ ግምገማና በራሳቸው ጥያቄ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን አስታውቀዋል።
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 18/2010) የህወሃት መንግስት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚነሱ ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ለማፈን የማይችልበት ደረጃ ላይ መደረሱ ተገለጸ።
36 ሕዝቡንም ትተው በታንኳ እንዲያው ወሰዱት፥ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ።
← በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የሚመራ የአርቲስቶች እና ጋዜጠኞች ቡድን የሶማሊ ክልልን ጎብኝቶ ምስክርነት ሊሰጥ ነው
ቅዱሱ አባታችንን ለዘለፉበት ምላሽ ይሆን ዘንድ ከዚህ በፊት በዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቅዱሳን መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ ያቀረበው ጽሑፍ እንደ ሚከተለው አቅርበነዋል:
ሳይፖቭ ብዙ ሰዎችን ለመግደል እቅድ ነበረው
የዋልድባ ገዳም ፈተና ክፍል ፬ እና የመጨረሻው ክፍል
ኦህዴድን የሚመራው ኦሮሞ ሳይሆን ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬ ነው
ብዙ ፡ ምርኮን ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው
ይህን መስክ ማየት ከሆነ, ይህ ባዶ ይተዉት
ይህ፡ የህወሃት፡ ሙሉ፡ የፖለቲካና፡ የኢኮኖሚ፡ የበላይነት፡ ቢያንስ፡ ሁለት፡ ያልተጠበቁ፡ ሁኔታወችን፡ ያሳያል። በአንድ፡ በኩል፡ ሌላ፡ መግቢያ፡ ቀዳዳ፡ስለሌለ፡ ብዙ፡ ኢትዮጵያዊያን፡ ወደዱም፡ ጠሉም፡ መሬት፤ ቤት፤ ፋብሪካ፤ ተቋም፤ ሌላም፡ ሃብት፡ ለመያዝና፡ ለማቋቋም፡ ከህወሃት፡ ባለስልጣኖች፡ ፈቃድ፡ ማግኘት፡ ግዴ
ታ፡ ሁኖባቸዋል። በሃገራቸው፡ ይህን፡ ስላደረጉ፡ መወንጀል፡ አለባቸው፡ የሚል፡ ግምት፡ የለኝም። ኢላማው፡ ስርአቱን፡ ለመለወጥ፡ እንጂ፡ ማንንም፡ ለመኮነን፤ ለማውገዝ፤ ለመወንጀል፡ መሆን፡ የለበትም። ጎሳ፡ መኮነን፤መወንጀል፡ የህወሃት፡ ጠባብ፡ ቡድን፡ እሴት፡ እንጂ፡ የአብዛኛው፡ ኢትዮጵያዊ፡ እሴትና፡ ልምድ፡ አይደለ
ም። የአማራ፤ የትግራይ፤ የኦሮሞ፤ የጉራጌ፤ የአኗክ፤ ወዘተ፡ ባህልና፡ ልምድ፡ አይደለም። ሁለተኛው፡ ነጥብ፤ ህወሃት፡ ሆነ፡ ብሎ፤ ትግራይን፡ እንደምሽግ፡ ለመጠቀም፤ ህብረተሰቡን፡ ከሌሎች፡ ወገኖቹ፡ ጋር፡ እንዲጣላ፡ ለማድረግ፡ ያቀደውን፡ ስልት፡ አይተን፡ መላውን፡ የትግራይ፡ ህብረተሰብ፡ የጠባቡ፡ ቡድን፡ አጋር፡ ነ
ህ፡ ማለቱ፡ ህወሃት፡ ካጠመደው፡ ወጥመድ፡ መግባትና፡ ጠባቡን፡ ቡድን፡ የሌለ፡ ክብር፡ መስጠት፡ ነው። ይህን፡ ስል፡ በሁለቱም፡ ጎራ፡ ያሉ፡ ግለሰቦች፡ ለጥቅም፡ ብቻ፡ ብለው፡ ህሊናቸውን፡ አልሸጡም፡ ማለቴ፡ አይደለም። ባጠቃላይ፡ ሲታይ፡ ግን፡ በጀምላ፡ ማንንም፡ ክፍል፡ መኮነን፤ መዝለፍ፤ ማዋረድ፤ መወንጀል፡ ወደ፡
ተፈለገው፡ ብሩህ፡ አላማ፡ ሊወስደን፡ አይችልም። ይህ፡ የመወነጃጀል፡ ባህል፡ በሙሉ፡ እንዲቆም፡ ሁላችንም፡ ጥረት፡ የምናደርግበት፡ ጊዜ፡ አሁን፡ ነው።
የታሪክ ጸሐፊዎች በ19ኛውና በሃያኛው ክፍለ ዘመን የነበሩትን ነገሥታት የሚገመግሙባቸው ሁኔታዎች ሞልተዋል። ወደ
11፤ በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ።
7 አይሁድም መልሰው። እኛ ሕግ አለን፥ እንደ ሕጋችንም ሊሞት ይገባዋል፥ ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጎአልና አሉት።
ሕዝብ በሞላ የሰው ልጅ የተከበረበትን የነፃነት ኑሮ አግኝቶ ‹‹ተመስገን . . . ›› ማለትን ተጠምቷል፡፡ ይኼንን ነፃነት ግን ካልተነጠልኩ፣ ካልተገነጠልኩ ሞቴ ወይም ግዛቴ ከተሸረፈ ሞቴ የሚሉ የጦርነት መንገዶች ድል አያቀዳጁም፡፡ ነፃነት የጦርነትና የፍዳ ወጥመዶችንና ዕድሎች አምልጦ በመብት ዋስትናና ኃላፊነት ውስ
ጥ መገስገስ ነው፡፡
የፍ/ብሔር ግንኙነት በሚቋቋምበት ጊዜ ይህ ግንኙነት ክርክር ቢያስነሳ ተከራካሪዎች የሚለያዩባቸውን ነጥቦችን ለማስረዳት መቅረብ ያለበት ማስረጃ በህጉ የተወሰነ ነው፡፡ በሌላ አገላለፅ የፍ/ብሔር ግንኙነቶች ክርክር ሲያስነሱ በምስክር ወይም በተለየ ማስረጃ መረጋገጥ ያለባቸው…
ተፈላጊነትን ማጣት ደግሞ ፍርሀት ስለሚፈጥር ውስጥህ ያለው በራስ የመታበይ ስሜትህ ድጋሚ ከመሞከር ቢቀር ይሻላል ይላል:
ሆኖም ሌባ ሲካፈል እንጂ ሲሰርቅ ስለማይጣላ፣ ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ዐማራን ለማጥፋት ይበጀናል ባሉት መንገድ ሽርክና የፈጠሩት ቡድኖች፣ የኢትዮጵያን ሀብት በመካፈሉና ወሣኝ የሥልጣን ቦታዎችን በመያዝ ረገድ የአንበሣውን ድርሻ ለእኔ፣ ለእኔ በማለት ወደ ጦርነት ገቡ። ኦነግም ሳያስበው ጨብጦት ከነበረው የኢትዮጵ
ያ የፖለቲካ ዕምብርት ውስጥ በወያኔ ተግፍትሮ እንዲለቅ ተገደደ። ይህም መላው የኦሮሞ ብሔርተኞች «የያዝነውን አጣን»፣ በሚል ስሜት በዮሐን ክራፍ የተነደፈላቸውን «ኦሮሚያ» የሚባል አገርና «ኦሮሚኛ» የሚል የጋራ ቋንቋቸውን የትግሬ-ወያኔ የፈቀደላቸው በመሆኑ፣ የትግሬ-ወያኔን የኦሮሞ ሕዝብ ባለውለታ እንደሆነ በመቁጠር
በጠላትነት የሚመለከቱት አልሆኑም። በመሆኑም በሺህዎች የሚቆጠሩትን የኦሮሞ ልጆች ገድሎና አስሮ ሲያሰቃይ፣ የሚያወግዙት ዐማራውን እንጂ፣ የትግሬ-ወያኔን አይደለም። ይኸም ሆኖ፣ «ብልጥ ልጅ የሰጡትን ይዞ ያለቅሳል» እነደሚሉት፣ የኦሮሞ ብሔርተኞች የያዙትን ይዘው ከማልቀስ ወጥተው፣ «ኦሮሚያን» ለመገንጠል በመንቀሳቀሳ
ቸውና ይህም የትግሬ-ወያኔን አገዛዝ ሁለንተናዊ አቅም እያዳከመው በመምጣቱ፣ ይህን በሕዝብ ቁጥር እና በተፈጥሮ ሀብት የበላይነት ስሜት «የሰከረውን» የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኛ ቡድን ፍላጎት ለማስተንፈስ ትናንት ያለዕውቀት፣ ያለማስተዋል፣ «የናንተ ነው» ብለው የሰጧቸውን «ኦሮሚያ» የተባለውን ክልል መንጠቅና «ኦሮሚያ»
የተባለ አገር እንመሠርታለን የሚለውን የኦሮሞ ብሔርተኞች ፍላጎት ወደ ቀን ቅዠትነት ለመለወጥና ለትግሬ-ወያኔ ዕድሜውን ለማራዘም የሚያስችል የኃይል አሰላለፍ ለውጥ ለማድረግና የተወሰነውን አንድነት ኃይል በመክፈል ድጋፍ ሊያስገኝልን ይችላል ብሎ የትግሬ-ወያኔ ያዘጋጀው የሌላ ዙር ማታለያ ይመስላል።
ዶ/ር ይርዳው አሻጋሪ፦ የተባሉት የተከሳሽ የመከላከያ ምስክር ኅዳር 4 ቀን 1999 ዓ.ም. በተሰጠው የሟች ደጉ ይበልጣል የአስከሬን ምርመራ የምስክር ወረቀት ላይ መፈረማቸውን ገልጸው የፈረሙበት ምክንያትም የአስክሬን ምርመራው ውጤቱን የሥራው ባለሞያ ፊርማ በማየት መሆኑን አስረድተው፤ “በመዝገቡ ላይ የሠፈረ ነገር ያ
ለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መቀየር ይቻላል ወይ?” ለሚለው የተከሳሽ ጠበቃ ጥያቄ፤ በፍርድ ቤትም ኾነ በሌላ ሕጋዊ አካል ጥያቄ ሲቀርብ የአስከሬን ምርመራ ውጤቱን ዋና ይዘት ሳይሆን፣ የቀን ስህተት ወይም ግድፈት እንደሚያጋጥም ሊስተካከል እንደሚችል ስለ አሠራሩም የአስከሬን ምርመራ የተደረገለት ሟች ማንነት ተጠቅሶ ከፖሊስ
ጥያቄ ሲቀርብ፣ የአስከሬን ምርመራውን የሚመለከቱ ሠነዶች በዝርዝር በማየት የቀን ግድፈት መኖሩን ከታወቀ፣ ትክክለኛውን ቀን በመመልከት ከይቅርታ ጋር ሆስፒታሉ ለጠየቀው አካል ደብዳቤ እንደፃፉ አብራርቷል።
ክልል የመሆኑን ጥያቄ ማንሳት የሚችለው እንደ ሲዳማ አርነት ንቅናቄ ያለ አንድ ፓርቲ ወይም ቡድን ሳይሆን፣ የብሄሩ/የብሄረሰቡ ህዝብ ነው፡፡ አፈፃፀሙም ጥያቄው ከሕዝቡ የተነሳና የሕዝቡ ብቻ መሆኑን በሚያረጋግጥ አኳኋን የሚከናወን ነው፡፡
በ1980 ዎቹ የመጀመሪያ ሩብ ዓመታት ውስጥ ደቂቃዎች ይበራሉ። ሰዓታት ቀናትና ወራት ይከንፋሉ። ድርጊቶች ጊዜን ይሻማሉ። ሌትም እንደቀን የእንቅልፍ ወጉን አጥቷል። ክንዋኔዎች እየተቀጣጠሉ እየተሰናሰሉ ወደ ፊት ይገሰግሳሉ። ታሪክ ይሰራል፤ ይገነባል፤ያድጋል። ዓላማ ከሰንደቅ ላይ ከየአቅጣጫው ይውለበለባል። ላንዱ ወገን
እንደታቦት ይመለካል። ሌላው እንደ ሰብዓ ሰገል ኮከብ በመሪነት ይታወቃል። መፈክሮች በየከተማው፣ በየጋራው፣ በየሸንተረሩ፣ በየሜዳው፣ በየምሽጉ ያስተጋባሉ።
የአንድ ዜጋ ግዴታና ትጋት እስከዚህ መድረስ እንዳለበት እኔም አምናለሁ፡፡ ሆኖም እኛ ኢትዮጵያውያን፤ በተለያዩ ምክንያቶችና ጫናዎች የተነሳ አብዛኛውን ጊዜ የዜግነት ግዴታችንን እንደማንወጣ ሁሉ፤ በዜግነት መብታችንም አንጠቀምም፡፡ ግዴታችንን ካልተወጣን፤በመብታችን ላንጠቀም እንችላለን፡፡
ሃገሪቱ በተያዘው ሳምንት ባቀረበችው የ2017/2018 በጀት እቅድ በአለም አቀፍ የእርዳታ ላይ የ31 በመቶ አካባቢ ቅናሽ ማድረጓን ዘኢስት አፍሪካን የተሰኘ ጋዜጣ ዘግቧል።
1 ዓመት 5 ወራት በፊት #679 by ዊሎቶች
ተፈራ ነጋሽ፦ አሁን 13 ዓመት ጨርሼ 14 ዓመት ሊሞላኝ አንድ ወር ይቀረኛል። ያኔ ይህንን ውሳኔ ስትወስን አድናቂዎችህ ምን ይሉ ነበር?
እስትንፋሱን ለማቆየት የወገኖቹን እርዳታ የሚጠብቀው ታዳጊ- ሙሉ ብርሃን-ቪዲዮውን ይመልከቱ
የኦፌኮ አመራሮችን ጨምሮ፣ በ22 ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ብይን ሳይሰጥ ቀረ – OromiaTimes
ከዚያም አንበሳው የጤፍጤፍ በኢትዮጵያ ደጋማ ስፍራዎች የሚበቅል ሰብል ነው፡፡ ጭድ በማሰባሰብ ሊያቃጥላት አስቦ በሞኝነት እሳት ፍለጋ ሲሄድ ብልጢቷ ዝንጀሮ ዘላ ዛፍ ላይ ወጣች፡፡
«ከሶሥት ወራት በኋላ ሁኔታው ብዙም የከፋ እንደማይሆን አስተማማኝነት ያለው በጀርመን የምጣኔ-ሃብት ምርምር ተቋም ኢፎ ኢንስቲቲዩት የቀረበ መረጃ ያመለክታል። ሌሎች መረጃዎችም በተለይም ከአሜሪካ በቅርብ የሚመጡት ጠበብት ከጠበቋቸው የተሻሉ ናቸው። እጅግ ጠቃሚ ገበያ በሆነችው በቻያናም የኤኮኖሚው ድክመት በጣም ለዘብ
ያለ ነው»
ይሄን መረጃ መነሻ አድርገው የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ከበለፀጉ አገሮች ከሚላከው የገንዘብ እርዳታ ይልቅ በየአገሩ ኗሪ ከሆኑ ስደተኞች የሚላከው ገንዘብ ከዕርዳታው ድጐማ በሦስት እጥፍ የሚበልጥ ከሆነ የትኛው አማራጭ ይበጃል? እያሉ ነው፡፡ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የሚበጀው በብዙ የእርዳታ ውለታ የማይታሠረው የአገር ል
ጆች በፈቃዳቸው የሚልኩት ገንዘብ ይመስለኛል፡፡
ለፈረሰው ፡ ቅጥር ፡ ለቤትህ ፡ ጉበኛ (፫x)
ድምጹ ጠንካራ መልዕክት ያዘለና ገዢው ክፍል በጭራሽ መስማት የማይፈልገው፤ ቃሉን ለመያዝ ቀለል ያለ፤ በወረቀትም ለመበተንም ሆነ በግድግዳ ለመጻፍ የቀለለ፤ በሶሻል ሜዲያ በቀላሉ የሚሰራጭ፤ የውስጥም ሆነ የውጭ (ጉዳዩ የማያገባው እንኳን ቢሆን -ለምሳሌ የውጭ ጋዜጠኛ በቀላሉ ሊረዳው እና ለአዳማጮቹ በቀላሉ ማስረዳት የ
ሚችለው)፤ መልዕክቱ ሰምና ወርቅ የያዘ እና በብዙ መንገድ የሚተረጎም፤ ሰላማዊ እና የስምምነትን መልዕክት ያዘለና ብዙሀኑን ህዝብ ያካተተ ቢሆን ይመረጣል፡፡
የመሠረታዊ ሸቀጦች እጥረት በገበያው ውስጥ እየተለመደ በመምጣቱ ስኳር፣ ዘይት፣ ዳቦ፣ እንቁላል፣ ወተትና የመሳሰሉ ምርቶች አቅርቦት በጣም አሳሳቢ ሆኗል፡፡ በአንዳንድ የግብይት ሥፍራዎች ለማዳረስ ሲባል የኮታ አቅርቦት ተጀምሯል፡፡ የዋጋ ግሽበትን በተመለከተ ደግሞ በአንድ ወር ውስጥ ቢያንስ አራት ጊዜ ጭማሪ የታየባቸው
ምርቶች አሉ፡፡ የኑሮ ውድነት እንደ ሰደድ እሳት የሚለበልበው ሕዝብ በመሠረታዊ ሸቀጦች እጥረትና የዋጋ ግሽበት ሲመታ ሌላ ቀውስ ስለሚፈጠር ልብ ሊባል ይገባል፡፡ ከወር ገቢው ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ለቤት ኪራይ እየከፈለ ከአቅም በላይ የሆነ ችግር የሚያጋጥመው የወር ደመወዝተኛ፣ እንዴት ተረጋግቶ ሥራውን ሊያከናውን
ይችላል? በዚህ ላይ ለልጆች ምግብ፣ ልብስ፣ ትምህርትና መሰል ወገብ አጉባጭ ወጪዎች ሲዳረግ ደግሞ ‹በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ› ይሆንበታል፡፡ መንግሥት ይኼንን ሥር የሰደደ ችግር በአጭር፣ በመካከለኛና በረዥም ጊዜ የመፍትሔ አማራጮች በመጠቀም ተግባራዊ ዕርምጃ መውሰድ አለበት፡፡
መፍትሔ 1. የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጁ መሻሻል ያለበት ስለመሆኑ፡-
ዋለልኝ መኮንን የጎሣ ድርጅቶች የማንነት ጥያቄ እንዲያነሱ መሰረት ሆኗል የሚልም ካለ ስህተት ነው ከዋለልኝም በፊት የባሌ እና የጎጃም ገበሬዎች የማንነት እና በመሬታቸው የመጠቀም መብቶች ጥያቄዎች ይዘው አመፅ አካሂደው ነበር።
አራዳ ጉለሌ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት – ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ
የተሻለ ሌላ ሥርዓት ሊያመጡ ይችሉ ነበር ብሎ መገመት አንድም በጊዜው የነበረውን የኢትዮጵያን ሁኔታ ካለመረዳት፣
በተለይ ሪቨርጋድ፣ “ስልብ” በሆነውና እና እጅግ አስገራሚ ተሰጥኦ ባለቤት በሆነው “ታይታ” በሚባል ገፀ-ባህሪ ላይ የተመሰረቱት የዊልበር ስሚዝ መፀሐፎች ላይ ያለው ይህ ሰው ፣ የግብፅ ፒራሚዶች በተሰሩበት ዘመን እንዴት ተሰሩ በምን አይነት መንገድ እና ለምን ተሰሩ ከሚለው እንዲሁም በጣም ስለሚያስገርመው የእርከን እ
ና የውሃ መስመር ስራቸው ብሎም ከሱ ጋር የሚያያዘውን አባይ ላይ ያለውን ከሃይማኖት የሚልቅ አምልኮ ይዳስሳል፣ በተጨማሪም ግብፃዊያን ፈርኦኖች እና ልኡሎች ዘ-ሂኮስ በመባል ታሪክ ከሚያነሳቸው ኑቢያዊያን ጋር ስለነበራቸው ከፍተኛ ትግል እንዲሁም ግብፅን የሚያጠጣት ወንዝ፣ አባይ እስከሚነሳበት ምድር፣ የዛሬዋ አገራችን
ኢትዮጵያ ድረስ ያደርጉ የነበሩትን ፣ የመንፈሳዊነት ይዘት ያለውን ጉዞ ሳይቀር፣ “ታውረስ” በሚባል ጦረኛ ልኡል ገፀ-ባህሪ የሚያስገርም እና መሳጭ ፍሰት ያለው ታሪክ በ1994 አስነብቧል፡፡
የአሳማ ስጋ፣ከባህር የወጡ እንስሳት እና ቀንድ አውጣን የመሰሉ ነፍሳትን ይበላሉ።
ስለዚህ ነው ሰው ራእይ ያስፈልገዋል የምንለው፡፡ ሰው ራእይ ከሌለውና የእግዚአብሄርን አላማ በህይወቱ ካላገኘ በከንቱ ይተጋል፡፡
27ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ _ Kali Times
የስኳር ህመምን ለመቆጣጠርም ጤናማ አመጋገብ መከተል፣ አዘውትረው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እና መድኃኒት በመውሰድ በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን መቀነስ እንደሚቻል ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ትግራይ፡ በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ እርዳታ መተላለፊያ ሊመቻች መሆኑ ተገለፀ 26 ህዳር 2020 የፎቶው ባለመብት, ASHRAF SHAZLY የኢትዮጵያ መንግሥት የሠላም ሚኒስቴር የሚከታ
ተለው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት መተላለፊያ ሊያመቻች መሆኑ ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው በትግራይ ክልል የሰብአዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸውን ዜጎች እገዛ እያደረገም መሆኑን አስታውቋል። ምግብ፣ መድኃኒት፣ ውሃና አስፈላጊ የሚባሉ መሰረታዊ የእርዳታ አቅርቦቶችንም የፌደ
ራል መንግሥት በተቆጣጠራቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች እየቀረበ መሆኑንም ጠቅሷል። ከዚህም በተጨማሪ ሦስት ሳምንታትን ያስቆተረውን ግጭት ፈርተው ወደ ሱዳን ለሸሹት ሰዎች መጠለያ ካምፖች እንደሚያቋቁም መግለጫው አስፍሯል። መንግሥት ጨምሮም በግጭቱ ሳቢያ ተፈናቅለው ወደ ቀያቸው ለመመለስ የሚፈልጉትን ዜጎች ለመርዳት ዝ
ግጁ መሆኑን ገልጾ፤ በዚህ ሂደት ውስጥም የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅና ለመደገፍ ከእርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ተባብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን በመግለጫው አመልክቷል። በኢትዮጵያ፣ ትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ግጭት ሸሽተው የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ማሻቀቡን ተከትሎ የሰብአዊ እርዳታ ድ
ርጅቶች በፌደራል መንግሥት የእርዳታ መስመር እንዲመቻች በተደጋጋሚ ሲጠይቁ ቆይተዋል። በግጭቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ40 ሺህ በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን፤ ዩኤንኤችሲአር ከቀናት በፊት አስታውቋል። የሰብዓዊ መብት እና እርዳታ ድርጅቶች ግጭቱ በቶሎ የማይቋ
ጭ ከሆነ ከዚህ በበለጠ የሰብዓዊ ቀውስ ሊፈጠር ይችላል በማለት ስጋታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። ""ሕግ የማስከበር ዘመቻው የተራዘመው ለንፁሃን ዜጎች ቅድሚያ በመስጠታችን ነው"" የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ አማካሪ ግጭቱን ሸሽተው ወደ ሱዳን የገቡ ተፈናቃዮች ከ40 ሺህ ማለፉ ተነገረ ሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ የተኩስ አቁ
ም እንዲደረግ ተመድ ጠየቀ ከዚህም በተጨማሪ መንግሥት የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብም ያስችል ዘንድ መተላለፊያ እንደሚያመቻችም ተጠቅሷል። ባለስልጣናቱ ከተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲዎችም ሆነ ድርጅቶች ጋር ለመስራትም ቁርጠኝነት እንዳለው መግለጫው አስፍሯል። በኢትዮጵያ ውስጥ የሰላማዊ ዜጎች ደኅንነት እንዲሁም
በግጭቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችና የእርዳታ ድርጅት ሠራተኞች እንዳሳሰበውም ዩኤንኤችሲአር ማስታወቁ የሚታወስ ነው። ዩኤንኤችሲአርም ሆነ የተባበሩት መንግሥታት አጋሮች ሁለቱም ወገኖች የዓለም አቀፍ ሕግን አክብረው ንፁሃን ዜጎችን የመጠበቅ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል። ነፃ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀና እክል በሌለበ
ት ሁኔታ የሰብዓዊ እርዳታ የሚደርስበት ሁኔታ እንዲመቻችም ጠይቋል። በኢትዮጵያ፣ በትግራይ ክልል ያሉ 100 ሺህ ኤርትራውያን ተፈናቃዮችም በግጭቱ ምክንያት አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ መግባታቸውንም ድርጅቱ ገልጿል። ምግብ፣ ውሃ፣ መድኃኒትን የመሳሰሉ መሰረታዊ የሚባሉ አቅርቦቶችን ማድረስ አስቸጋሪ በመሆኑም ለስደተኞቹ ያለው
ክምችትም በሳምንት ውስጥ ሊያልቅ መቻሉ ከፍተኛ ስጋት ሆኖብኛል ብሏል ድርጅቱ። ሁለቱም አካላት ነፃና ደኅንነቱ በተጠበቀ መልኩ ዜጎች እርዳታ ወደሚያገኙበት ቦታ የመንቀሳቀስ መብታቸውን እንዲያከብሩ ዩኤንኤችሲአር ጠይቋል። ድርጅቱ አክሎም ተፈናቃዮች በብሔር ልዩነት ሳይደረግባቸው ደኅንነት ወደሚሰማቸው ቦታ አንዲንቀሳቀሱ
የአገር ውስጥም ሆነ የዓለም አቀፍ ድንበሮችን እንዲያቋርጡም ሁለቱም ወገኖች ማመቻቸት አለባቸው ብሏል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 8 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠን
ቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
የ #ዕቅድ በሺዎች በሚቆጠሩ የመነሻ ንቅሳት ንድፈሮች መካከል ሲመርጡ እርስዎ ያገኛሉ. መላእክት ስሞች እንዳሉ እናውቃለን, ስለዚህ መላእክት ንቅሳት እና ትርጉሞቻቸው እንዲሁ.
ያኔ፤ 2ኛው የዓለም ጦርነት ሊያከትም አንድ ዓመት ብቻ ነበረ የቀረው። የዓለም ፖለቲካ ከዚያ ዐቢይ ጦርነት ሌላ የተለየ መልክም እንደነበረው የሚዘነጋ አይደለም።
ኔት ዌይስ ኢንተርናሽናል የፅህፈት መሳሪያዎች (44m)
ፀጋዬ አምቦ ቦዳ የሚባል አካባቢ ተወለደ። እናቱ በጣሊያን ጊዜ ሸሽተው ነው ከአባታቸው ጋር ጎረምቲ የምትባል አካባቢ የሄደው። አባቱ የሜጫ ኦሮሞ ሲሆኑ፣ እናቱ ደግሞ የአንኮበር አካባቢ አማራ ነው። እናቱ ወ/ሮ በለጠች ታዬ አምቦ ከማህበረሰቡ ጋር በፍቅር ነበር የሚኖሩት፣ ከባላቸው እህት፣ ወ/ሮ አርገቱ ጋር ደግሞ የ
ጠበቀ ወዳጅነት ነበራቸው። እናቱ ወንድ ልጅ ለማግኘት ለአቦ ቤተክርስትያን ስለት አስገብተው ፀሎት ሲያደርጉ፣ በእምነታቸው ዋቄፈቱ የነበሩት ወ/ሮ አርገቱም ለወዳጅነት ሲሉ አብረው ይፀልዩ ነበር ይላል አቶ ሚካኤል። ሎሬት ፀጋዬ በኦሮምኛ ነው አፉን የፈታው። በኋላም የጣልያን ወረራ ጊዜ ከአንኮበር ሸሽተው የመጡት የእና
ታቸው ወንድሞች ግዕዝን አስተማሩት። አባቱ ደግሞ ዘመናዊ ትምህርት አስገቧቸው። “ከወጡት ስራዎቼ ይልቅ ገና የሚወጡት ናቸው ትልቅ ቦታ ያላቸው” አለማየሁ ገላጋይ የአብዲሳ አጋ ጀብዱ በሥዕል መጽሐፍ ለኢትዮጵያዊያን የንባብ ወዳጆች ምርጡ መጽሐፍ የትኛው ነው?
እግዚአብሔር ፡ ቅባቱን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ለቆታል
የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 10 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 10ebstv worldwide
ድርጅቱ ጎታች ናቸው ያላቸውን አመራሮች እያራገፈ መምጣቱ፣ ለሀገር ጤንነት መልካም ነው። ነገር ግን አብዮታዊ ዲሞክራሲ የሚሉት ርዕዮተ-ዓለም ለሃገር አይበጅም፡፡ ሃገሪቱ የደረሰችበትንና የህዝቡን ጥያቄ የሚመጥን አይደለም፡፡ ይሄን ቢገመግሙና ማሻሻያ ቢያደርጉ ኖሮ፣ የለውጡ ጭላንጭል የበለጠ ይፈካ ነበር፡፡ የኢህአዴግ
ጉባኤ፤ የአራቱ ድርጅቶች ጉባኤ ውጤት ከመሆኑ አንፃር ብዙ ለውጥ አልጠብቅም፡፡ ህወሓት “ገና 1980ዎቹ ላይ ነኝ፤ ተዉኝ” ብሏል፡፡ ደኢህዴንም የፖለቲካ አቋሙ አልጠራም፡፡ ስለዚህ ከኢህአዴግ ጉባኤ ብዙ አልጠብቅም፡፡
ከዚህ በታች ስለታኢሕግ/GERD የተሰጠው ትንታኔ በአንድ ወይም በሌላ መልኩ የተሳሳተ እና ከእውነት የራቀ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለሆነም ባለሙያዎች እና የምርምር ሰዎች እነዚህን የተሳሳቱ እና ከእውነት የራቁ ትንታኔዎች ፈልጋችሁ እንድታወጡ ግብዣዬን አቀርባለሁ፡፡ በዚህም መሰረት የተገኙ ለተሳሳቱ ትንታኔዎች ዕውቅና በመስ
ጠት የእራሴን ትንተና እና መደምደሚያ ያካተተ ጽሁፍ አዘጋጅቸ የማቀርብ መሆኔን በትህትና እገልጻለሁ፡፡ ምንጊዜም ለመማር ዝግጁ ነኝ፡፡
ከአንድ ኪ.ሜ ያላነሰ የገዳሙ መሬት የፕሮጀክቱ አካል ኾኗል።