text
stringlengths
0
200
“ኦሮሞና ሶማሌ አንድ ቤተሰብ ናቸው፤ ስለዚህ ማንም ምንም አለ አብሮ ተጋግዞ መስራት ብቻ ነው የሚያዋጣው ብለዋል።”
ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ።
የሲዳማ ህዝብ ግን ቀደም ባለው ሥርዓት የነበረውን መደባዊ ጭቆና ለማስወገድ፣ ለጭቁን ሕዝቦች ነፃነትና እኩልነት መረጋገጥ በሲዳማ አርነት ንቅናቄ(ሲአን) በኩል ከሕወሓት እኩል ዋጋ የከፈለ ሆኖ ሳለ የሲአን አደረጃጀትና አካሄድ በወቅቱ “ለኢህአዴግ አይመችም” በሚል ሐሳብ ሌላ ተለዋጭ እህት የፖለቲካ ድርጅት ሲህዴድ መ
ቋቋሙ አይዘነጋም:
አሁን ደግም ከንግግሮት ልጥቀስ ..ምን አልባት መንግስት ማስረጃ አይኖረው ይሆን ብለው የሚጠራጠሩ ካሉ ማስረጃው እስከሚቀርብ አንድ ሁለት ሳምንት ይታገሱ፡፡ አሳማኝ ማስረጃ ሳይዝ መንግስት ጣልቃ አይገባም፡፡ ስለዚህ የሚሰሩት ድራማ በዝርዝር መገለፁ አይቀርም.. የሚል ነገር እናገኛለን፡፡ መቼም ይሄ አባባል የተያዙትን
ሰዎችን የሚመለከት ከሆነ የመንግስቶትን ስራ በገሃድ የሚያስተች ነው፡፡ ምክንያቱም ከእነዚህ ታሳሪዎች ውስጥ ከታሰሩ አምስት ወርም የሞላቸው አሉና ነው፡፡ እናም ..ማስረጃ የላችሁም ብሎ.. ለሚጠራጠራችሁ የዚህን ያህል ጊዜም ቆይተው ..ማስረጃው እስኪቀርብ አንድ ሁለት ሳምንት ይታገሱ.. ማለትዎ ሰዎቹ የተያዙት ማስረ
ጃ ሳይኖራችሁ እንደሆነ ያሳያልና ነው፡፡
የፍቅር ግንኙነት _ Love and Relationship
የ 33 ዓመቷ ጎልማሳ - ሕይወት የፁሁፍ መንፈሱን ያገኘሁት ከአባቴ ነው ትላለች። ፌስ ቡክ ላይ ብዙ አንባቢዎች አሏት። « ነቆራ እና ሌሎችም ወጎች ከሕይወት እምሻው ጋር» ይላል የሕይወት እምሻው የፌስ ቡክ ገፅ፤ ከ 71 600 በላይ ሰዎች ገጿን ወደውላታል።
ለምን? ከእውነታ ጋር የሚያጋጭ፣ አቋራጭ ማምለጫ መንገድ፣ መጨረሻው አያምርም። ብር የማሳተም የመንግስት ስልጣን፣ እስካሁን ሕጋዊ ገደብ ባይበጅለትም፣ ተፈጥሯአዊ ገደብ አለው። በሌላ አነጋገር፣... የጊዜ ጉዳይ እንጂ፣ ውሎ አድሮ፣ ወደ ጥፋት ያመራል። እንዴት?
30 ዘሮችዎን የሚገዙት የት ነው? የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ 17 ምላሾች 1576 እይታዎች
DHCD በተለያዩ የማህበረሰብ ድርጅቶች አማካይነት ለተከራዮች፣ የወደፊት ቤት ገዥዎች እና አሁን የቤት ባለቤት ለሆኑ ሰዎች የምክር አገልግሎት እና ሥልጠና ይሰጣል። ርዕሶቹ በባንክ ከመወሰድ ማስቆም፣ የግል ክሬዲት አያያዝን፣ ለፕሮግራም ዕርዳታ ማመልከት፣ የቤት አገዛዝ ሂደት አያያዝን፣ የቤት ባለቤትነት ሥልጠና፣ አፓ
ርትመንት አፈላለግ እና ሌሎች የኗሪዎች የቤት ፍላጎቶች አገልግሎቶችን የተመለከቱ ዕርዳታዎችን ያካትታሉ። በተጨማሪም ተከራዮች መብታቸውን እና ኃላፊነታቸውን፣ የወደፊት መፈናቀልን፣ የኪራይ/የመባረር ምክር እና የአፓርትመንት አያያዝን የተመለከቱ አገልግሎቶችን ይሰጣል። ዕርዳታዎቹ ወሩን በሙሉ በተከታታይ ይሰጣሉ። በአካል
አንድ ለአንድ ምክር በቀጠሮ ይሰጣል።
በሐዲያ ዞን ምንነቱ ያልታወቀ የሰማይ እሳት ቤቶችን እየለየ በማቃጠል ላይ ነው
ለልጆች ዋስትና(ሴፍ) የሚሰጡ፣ ግዚያዊ ቤቶች ማቅረብ:
«እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ» /ዮሐ. 8.12/ ደቀመዛሙርቱም ስለ ብርሃንነቱ በመመስከር ተባብረዋል፤
እድሜያቸው በ20ዎቹ ውስጥ የሚገመቱ ወጣት የደኅንነት አባላት በዕለቱ ጠዋት ጀምሮ የኮሎኔል ቤተሰቦች በሚኖሩበት ቤት በር አካባቢ ቆመው መዋላቸውን የሚገልጹት ምንጮች ምን እንደሚፈልጉ ሲጠየቁ ‹‹ሰው እየጠበቅን ነው›› የሚል መልስ በትግርኛ ቅላጼ ባለው አማርኛ እንደመለሱላቸው ገልጸው ለረዥም ሰዐታት በአካባቢው መቆማ
ቸው እንዳጠራጠሯቸው ተናግረዋል፡፡ ከሰዐት በኋላ የኮሌኔሉን ልጅ ጠልፈው ለመውሰድ በማባበል ላይ እያሉ የኮሎኔል ደመቀ የቅርብ ዘመድ የድረሱልኝ ጩኸት በማሰማቷ በአካባቢ የነበሩ ጥቂት ሰዎች ተሰባሰቡ፤ ከዚያም እነማን ናችሁ መታዎቂያ አሳዩን የሚል ጥያቄ ከተሰበሰቡት ጥቂት ወጣቶች ሲቀርብላቸው ወደ ማስፈራራት እንደገቡ
ና በኋላ የሰው ቁጥር እየጨመረ ሲሔድ በተሸከርካሪ በፍጥነት መሰወራቸውን የዐይን እማኞች ገልጸዋል፡፡
"ከ‹‹መምህር›› ግርማ በኋላ አንድ ሰው ደብረ ብርሃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መነሳቱን ለማወቅ ተችሏል ፡፡ እሱም ነገረ ስራው ሁሉ ‹‹መምህር›› ግርማን ይመስላል ፤ የማጥመቂያው ሰዓት ፤ የሚመጡት ሰዎች ፤ መቁጠሪያ መሸጥ እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን ቢያደርግም እስከ አሁን ስራውን በፊልም መልክ በቪሲዲ አለማው
ጣቱ ብቻ ይለየዋል፡፡ ... ይህን ሰምተን ሳናበቃም በምስራቁ የሃገራችን ክፍል ሞጆ እና ዱከም ላይ በመዘዋወር የሚያጠምቅ ምስራቅ ክፍሉን ለመቆጣጠር የተነሳ ሌላም አጥማቂ እንዳለ ለማወቅ ችለናል፡፡ ሀገሪቱን በአራቱም አቅጣጫ የተከፋፈሏት ይመስላል፡፡ To me this does not hold water. Rather tha
n saying ""it is said"", ""it is heard"", etc. Closely scrutinize these people and present it to us with evidence. We all need salvation. We have to protect the church from diabolical deeds but it mus
t be with great care not to harm the innocent and those from God. How do I know if you simply fabricated it?"
በዚያ ፡ በጭንቅ ፡ ቀን ፡ በቁርጥ ፡ ጊዜ ፡ በመከራ ፡ ሰዓት
ቆይ ቆይ! እንዴ እንደውም ሁለተኛውን እኔ ሳልሆን አልቀርም ልክ!
ይህንን በክርስቶስ ያለውን አርነት ስናይ ብቻ ነው ክርስትናችንን በሚገባ የምናጣጥመው፡፡
^ ከ1929-32 ዓ.ም. የጃፓን አሻንጉሊጥ መንግሥት የቻይና ሪፐብሊክ ሽግግር መንግሥት ስሙን ወደ በይጂንግ መለሠው።
50% ያነሰ CO እና HC, ምንም ድቅል ወይም ቅንጣት የለም.
ልክ አስራ አንድ አመቱ ሲሆነው ከአስራ ስድስት አመት በታች ሴልታ ቪጎን ክለብ ተቀላቅሎ መጫወት ጀመረ:
በእርቅ ማእድ ክፍል 3 ዛሬ የማወራችሁ የተለየ በጣም ሊደመጥ...
መቼም ለኔ መምከር ቀላል ስለሆነ ነው:
• እነሆ ለሚያምን ሰው የምሰራችን እንናገራለን፤ ዛሬ የዓለምን ኀጢአት ይቅር የሚል /የሚያጠፋ/ መድኃኒትና አምላክ ተወልዶላችኋል
የጎንደርን ሕዝብ እርስ በርስ ለማፋጀት መቀሌ ላይ ልዩ ቢሮ ተከፍቷል።በህወሓት ...
‹‹ለዋናው ችግራችን መፍትሔ አግኝተናል ወይ የሚለው ያሳስበኛል››
ፋይሉን ያውርዱ (የዜና መጽሄት ምዝገባ ሊጠየቅ ይችላል)- CITEPA-በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት በተባበሩት መንግስታት የአረንጓዴው ሀውስ ጋዞች ልቀት ዝርዝር ውስጥ በፈረንሳይ
ኔልሰን ማንዴላ በህይወት ቢኖሩ የፊታችን ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ/ም 100 ዓመት ይሞላቸው ነበር። እሳቸዉ የደቡብ አፍሪቃን የዘር መድልኦ ስርዓት አፓርታይድን ታግለው በማስቆም በሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ጥቁር ፕሬዝዳንት ለመሆን በቅተዋል። ማንዴላ ዛሬም ቢሆን ለወጣት አፍሪቃውያን ተምሳሌት ናቸው።
አንድ የህግ ባለሙያ በባቡር እየተጓዘ ሳለ አንድ በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ መጥታ ፊት ለፊቱ .. ጮሌው 0 4181 06-24-17, 07:
ዶክተር ዝናቡ በበኩላቸው እንደሚሉት፤ ማንኛውም የውሃ አካል ሲበከል መጀመሪያ የሚጎዳው በውሃ አካል ውስጥ ያለው ብዝሃ ሕይወት ነው፡፡ ከዚያም ወደ ሰውና አካባቢ ይሄዳል፡፡ ለምሳሌ ውሃው ሲበከል የሐይቆቹ መጠን ይቀንሳል፤ በሳር ይወረራሉ፤ አሁን ላይ ለሐይቆች እጅግ እያስፈራ ያለው የእምቦጭ አረምም ስጋት ይሆናል፡፡
ከሐይቁ የሚወጡ ወንዞች ካሉም መጠናቸው ይቀንሳል፡፡ በውስጡ ያሉትንም ፍጥረታት ይጎዳሉ፡፡ የተበከለ ዓሣ ካለ ደግሞ የሰውን ጤና ይጎዳል፡፡ ስለዚህ የሐይቆች መበከል ከብዝሃ ሕይወት ጀምሮ እስከ ሰው ጤና ድረስ ተጓዳኝ የሆኑ ችግሮችን ይፈጥራል፡፡
አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ:
← በሙስና የተጠረጠሩት የደብረ ጽጌ ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ
መልሱ ውስጣዊ ሰላም ስላላቸው ስላላቸው የሚል ይሆናል።
ሊነበብ የሚገባው – ከእሬቻ ጭፍጨፋ ጀርባ የወያኔ ሴራ ሲጋለጥ – በወያኔ ቅጥረኝነት የኦሮሞን ሕዝብ እያስፈጁ ካይሮ መሸሸጊያ ሆኗል። (ቆንጂት ስጦታው) እንንቃ እንንቃ እንንቃ _ justiceethio
የጎሳ ፌደራሊዝም፤ ማንነት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካና የጎሳ ግጭት በኢትዮጵያ
ዝኾነ ክርስቲያን መስቀል ምጻር ከም ዝግብኦ ክፈልጥ ኣለዎ። “መስቀሉ ኣልዒሉ ደድሕረይ ዘይስዕብ ነዓይ ኣይበቅዕን እዩ።” ማቴ.10፣38። እዚ ማለት ከኣ ኩሉ ኣማኒ ብቕዓት እምነቱ/ታ በቲ ዚጾሮ መስቀል ይምዘን ማለት እዩ።
ይህ መመሪያ አንዳንድ በተለይ በጣም ጠንካራ እና የተወሳሰቡ ከኾኑ ስጋቶች ራስን መከላከል በጣም አዳጋች እና የማይቻል እንደኾነ ያገናዘባል። ማንኛውም ልዩ መሣሪያ ፍጹም ግላዊነትን እና ደህንነትን ይሰጣል የሚሉ ክርክሮችን በጥርጣሬ እንዲያዩ ተጠቃሚዎችን ግንዛቤ እንደሚያስጨብጥ ተስፋ እናደርጋለን። ጠንካራ የግላዊነት
እና የደህንነት ልምምዶች ምንም እንኳን ከሁሉም ጥቃቶች መቶ ፐርሰንት ውጤታማነታቸውን ማረጋገጥ ባይቻልም ጠቃሚ ናቸው። እነዚህ ልምዶች የአጥቂውን ወጪ እና ድካም ያበዛሉ። በመኾኑም አጥቂዎ እርስዎን ከዚህ በላይ መሰለል ትርፉ ድካም እንደኾነ የሚያስብበት ደረጃ ላይ እስኪደርስ ወጪያቸው ሊጨምር ይችላል።
"ቢጫ ቢሆኑም, ቤት ውስጥ, ""በፈረንሳይ የተሰራ"", ቤት ምንጮች ."
ኤሊዎ ፊል ፊልም ማሳያ ምስል ሥፍራ:
በሰማያዊ ፡ መቅደስ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ እንድንሆን
41፤ ብላቴናውም በሄደ ጊዜ ዳዊት ከስፍራው በደቡብ አጠገብ ተነሣ፥ በምድርም ላይ በግምባሩ ተደፋ፥ ሦስት ጊዜም ለሰላምታ ሰገደ፤ እየተላቀሱም እርስ በእርሳቸው ተሳሳሙ፥ ይልቁንም ዳዊት እጅግ አለቀሰ።
በህገመንግስቱ አንቀጽ 50 መሰረት የፌደራል መንግስትና ክልሎች የየራሳቸው የህግ አውጪነት፣ የህግ አስፈፃሚነትና የዳኝነት ስልጣን አላቸው። የክልል ከፍተኛ የስልጣን አካል የክልሉ ምክር ቤት ነው፤ ተጠሪነቱም ለሚወክለው ክልል ህዝብ ነው። የክልል ምክር ቤት የክልሉ የህግ አውጪ አካል ነው። የኤፌዴሪን ህገመንግስት መሰ
ረት በማድረግ የክልል ህገመንግስት ያዘጋጃል፣ ያጸድቃል፤ ያሻሽላል። የክለሎች ድንበርና አወሳኞች የሚገለጹት በክልል ህገመንግስት ላይ ነው። እናም የትግራይም፣ የአማራም፣ የቤኒሻንጉልም፣ የኦሮሚያም፣ የጋምቤላም፣ የደቡብ ብ.ብ.ህ.ም ክልላዊ መንግስታት ህገመንግስት ወሰን የኤርትራ መንግስት ሰሞኑን ያሰራጨውን ካርታ የሚ
መለከት ወሰን የላቸውም።
ትምህርትን ከጥፋት ካስተካከለ በኋላ፣ በሀሰት የትምህርት ማስረጃ ህዝቡን ‹‹ሲመሩ›› የነበሩ ባለስልጣኖቹን ቢከስም ፣ቢያባርርም ከትልቅ ዛፍ ላይ ቅርንጫፍ ቀንጠስ አድርጎ ከመጣል አልፎ አይታየኝም።
አንዳንድ ቁርቋሶ፤ መንገድ መዝጋት፤ የሥራ ማቆም አድማ፤ የተቃውሞ ሰልፍ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቡድን ግጭት፤ የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ትንታኔና ዘገባ፤ የፖለቲካ ቡድኖች ሽኩቻና ክስ፤ የዜጎች መፈናቀል፤ አንዳንድ የብሔሮች ሥር የመስደድ
37-43) ኣብ ንጥረ-ነገራት እውን ሓይሊ ስለ ዝነበሮ ንማይ ናብ ወይኒ ቐይሩ እዩ። (ዮሃንስ 2:
“ኢህአዴግ ከአሜሪካን ጋር የሚጫወትበትን ካርድ ጨርሷል” ኦባንግ ሜቶ
2, ናይናን፥ ናይ ቅብጢ ቃል ኮይኑ ትርጉሙ ከኣ “መሓረነ፡ መሓረና” ማለት እዩ።
አቶ አጎናፍርን የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ ወደ አዲስ ሥራው ተስፋ ሰጪ ቢሆንም በቀን 2500 ብር ገቢ ያሳብዳል ይላል፡፡ “ለመሆኑ የሚገምቱት አካላት በምን
“የሞት ፅዋን ከመጎንጨት ያመለጡ ተስፈኞችም ቢሆኑ ከመኖር ወድያ እና ከመሞት ወዲህ ተጥለው የልዕለ ተፈጥሮን ረድኤት ይጠብቃሉ፣ ብዙዎች ቤት ንብረታቸው ወድሞ ባልተጠበቀ ሁኔታ ኑሯቸው ተመሰቃቅሎ አሁን ብቻ ለሚኖሩበት ጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ፣ ገሚሱ ለባይተዋርነትና ስደት፣ የተቀረው ደግሞ ሰብዓዊነት ለራቃቸው ነፍስ በላ
ዎች የገቢ ማስገኛ አዲስ የስራ ዘርፍ መፍጠሪያ በመሆን የመከራ እና የሰቆቃ ህይወት መግፋት ዕጣ ፈንታቸው ለመሆን በቅቷል።” ገጽ 8 - በርግጥ ለህግ የበላይነት አለመገዛት የሚያመጣው ችግር ነው። በዝጌሩ ዲንበሩን አስምሩ።
የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው! _ Justice4Ethiopia
በእውነት ቅዱስ ለመሆን ትሻለህን? የእያንዳንዷ ደቂቃ ትንሿ ግዴታህን ፈጽም፤ ማድረግ የሚገባህን ሁሉ በሙሉ ፈቃደኝነት አድርግ።
ነገ በአንተ አዲስ ቀን መሆኑን እመን
5ኛ/ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመውን የፋሺሽቶች የጦር ወንጀል በመዝገቡ እንዲያውል ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ - User registration
ከአንተ ፡ ጋር ፡ የሚቆም ፡ ደፍሮ ፡ የበላይ ፡ የበላይ
14. የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
የወልቃይት ተወላጁ አቶ መኮንን ዘለለውም ከኤስ.ቢ.ኤስ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የሚከተለው ምስክርነታቸውን ሰጥቷል፡፡ ‹‹መጀመርያ ማን ነበረ የሚለው ጥያቄ መልሱ ትግርኛ ነው፡፡ ወልቃይት ከመጀመሪያው ጀምሮ ትግሪኛ ተናጋሪ ነው፤ ወደ ወልቃይት የመጣው አማርኛ እንጂ ትግሪኛ አይደለም።አማርኛ የመጣው ደሞ በፖሊ
ስ፣ በበለጠ ደሞ አዝማሪዎች መጥተው ነው ያስፋፉት፡፡››[10]
ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት በሞት ያጡ ህፃናትን፣ በልመና የሚተዳደሩና በሴተኛ አዳሪነት ተሰማርተው የነበሩ እናቶችን ከነልጆቻቸው ሰብስቦ ድጋፍ እያደረገ ያለው ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር፤ ለ3ኛ ጊዜ ከመጋቢት 17 እስከ 24 ቀን 2009 በልዩ ልዩ ዝግጅቶች “የፍቅር ሳምንት” እንደሚያከብር አስታውቋል፡፡
መግደል ጀመረ፡፡ የነገሥታት ልጆች የነበሩት ታላላቆቹ
2 ዓመታት (የትምህርት ክፍያ ክፍያ 2600E ዑር / ዓመት, ብቻ የመኖርያ ጋር 1 ኛ በዓመት እና ልዩ ልዩ ወጪዎች:
አሁን ይፋ የተደረገው ጥናት በፀሀይ ብርሃን እና በእምሮ ጤና መሃል ያለውን ግንኙነት እንጂ ምክንያቱ ምንድነው በሚለው ላይ ምንም ያስቀመጠው ነገር የለም።
ዛሬም በቀጠለው የወልድያ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች ሞቱ – Zehabesha Amharic
“ምነው ለአንዲት ሰዓት አሜሪካዊ ሆኜ በሞትኩ!” ብዬም ለማይረባ ምኞት ራሴን ትንሽ አስጨነቅሁ፡፡ ዴሞክራሲ ፍጹምነት ባይኖረውም “ወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም” እንዲሉ ነውና አሜሪካውያን በዚያ ዓይነት ሰላማዊ የምርጫ ሂደት የፈለጉትን ሰው ለሥልጣን ሲያበቁ ሳይ በኔው ሸፋፋ ዕድል ተበሳጨሁ፡፡ “ቀጥ ያለ ሲጠ
ፋ ይመለመላ ጎባጣ” ያሉም ነበሩ፡፡ ይህ ምርጫ ከመነሻው ጀምሮ ብዙ አነጋግሯል፡፡ የኛዎቹ ማፈሪያ ማፊያዎች በቅጡ ማጭበርበር እንኳን ተስኖኣቸው ታች አምና 100 በ100 አሸነፍን አሉን፤ በወራት ውስጥ ግን የዚያን ግልባጭ እንደቋቁቻ እዚያና እዚህ በሚፈነዳዱ ሕዝባዊ እምቢተኝነቶቹ አማካይነት በግልጽ ተመለከትን፡፡ “እ
ነዚህ አሳፋሪ ወያኔዎች ስለ አሳማኝ ማጭበርበርና ማምታታት የሆነ ትምህርት ቤት ገብተው ቢማሩ ምን ነበረበት” አልኩ፡፡ ማጭበርበር እኮ አርት ነው፤ ሁሉም ሰው አይችለውም፡፡ የወያኔዎች ደግሞ የተለዬ ነው፡፡ እንኳንስ እግዜርን ሰይጣንንም የማያሳምን የሌባ ዓይነ ደረቅ የቁጩ ሥራ ነው የሠሩት፡፡ ድራማ ከሕይወት ምንጭና
ባህር የሚቀዳ የእውነተኛው ዓለም ነጸብራቅ ነው፡፡ አንድ ድራማ በቁሙ ማለትም እንዳለ እውነት ሊሆን ይችላል ተብሎ አይጠበቅም – መነሻው ግን እውነት፣ ሕይወትና ውበት ነው፡፡ ጥሩ ድራማ ማለት እንግዲህ በተዓማኒነቱ ለእውነት እጅግ የቀረበና ሰውን ማዕከል ያደረገ መሆን ሲኖርበት ነው፡፡
«የምንጋፈጠው፤ በፍጥነት ከሚንቀሳቀስ፣ ቁርጠኝነት ካለው፣ በሚገባ ከታጠቀና በደንብ ከሠለጠነ የጠላት ኃይል ነው። ይህም ኃይል፤ በየቁጥቋጦውና በየኮረብታው መደበቅ የሚችል ነው።»
ክልል፤ ጎሰኝነትና ክልል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጾች ናቸው። ክልል የቆመው ሰብአዊ መብት ላይ ነው። የትም ቦታ የመኖር መብትን ይጥሳል። ስለክልል ክፋት የተጻፈው ስለጎሰኝነት ክፋት የተጻፈውን ያህል ቢሆንም፥ አንድ ያልተሠመረበት ጉዳይ ቀርቷል። እሱውም፥ ያንድ ክልል ሰው ወደ ሌላው ክልል ሄዶ እንዳይኖር መከልከሉ የ
ሚያስከትለው ጉዳት ነው። ተጎጂው የዚያ ክልል ሰዎች ናቸው። አዲስ ደም እንዳያገኙ ይከለከላሉ። አሜሪካ በቴክኖሎጂ ልቃ የሄደችው የውጪ ደም የሚገባበትን ቦይ ሁል ጊዜ ክፍት ስላደረገች ነው።
በጤና ተቋማት፤ በመዋዕለ ህጻናት እና በማንኛውም የትምህርት ተቋማት፣ በምግብ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ መጠጥ ቤቶች፣ የምሽት ክለብ፣ ካፌዎች፣ መዝናኛ ክበብ፣ ወይም ሌላ የመመገቢያ ቤቶች፤ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና የመንግስት እና የግል መስሪያ ቤቶች፤Read more..
ከባለቤቴ ጋር ወጥተን በሩን ስንከፍት ‹‹ከፕሬዚደንት ሳምኔውማ ቢሮ ነው የመጣሁት›› የተረጋጋ ሰውየ በተረጋጋ መንፈስ በፕሬዚደንት ፅህፈት ቤት ውስጥ የምጣኔ ኃብት ዘርፍ ሓላፊ መሆኑን የሚገልፅ መታወቂያ አያሳየኝ መሰለህ! ‹‹ፕሬዚደንቱ ጉዳይሽን ሰምተው ሂድና መርምር ብለውኝ ነው።›› ሲለኝ በል ና ግባ አልኩና ስሰ
በስባቸው የኖርኩትን ሰነዶች ሁሉ ወክውኬ አስነበብኩት። ኮንትራት ሲፈራረሙ፣ ዋጋ ያለአግባብ ሲያገዥፉ . . . እየቀዳሁ የሰበሰብኳቸውን ሰነዶች ሁሉ ሲያነብ በጣም ገረመው።
5- ህወሓት የሶማሌ መንግሥት የሰጠውን ሰፊ የመንቀሳቀስ ዕድል ተጠቅሞ አስፋሃ ሓጎስ የሚባል የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ከመላው ዓለም ጋር ለመገናኘት የሚያስችለው የራዲዩ ግንኙነት መስመር በመዘርጋት ከነረዳቶቹ ጋር ሶማሌ ውስጥ አስፈላጊው ግንኙነት ማድረግ ቻለ።
ወገኖቼ በመጨረሻ በደብረ ሰላም ያለውን ትልቁን ችግር እንመልከት እንዴት እነዚህ መናፍቃን ለዚህ ሁሉ ፈተና ዳረጉን
የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈታኝ ሁኔታ ላይ ነች። በሀገር ቤት የ ፓትርያሪክ ''ምርጫ'' በሚል በተጣደፈ እና ግልፅነት በሌለው መልክ እየተካሄደ መሆኑን ሁሉም እየታዘበ ነው። ከ እዚህ በፊት ይህንን የቤተክርስቲያን ፈተና በተመለከተ በእዚሁ ጡመራ ላይ http:
ተሟጋቾችን ጉዳይ በሊቢያ ላይ ለመነጋገር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ም / ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እየጠየቀች
ቅዠት መጨረሻው ምን ይሆን? በቤተ ክርስቲያኒቷ ላይ የተደራጀው የጨለማው ቡድንስ የት
ጠላትን ፡ ማንበርከክ ፡ አቤት ፡ ሲችልበት
ሕቶ፥ ንገብርኤል ክልተ ግዜ ዘእሰረ ደጃዝማች መን’ዩ?
አላህ (ሱ.ወ.) ነቢዩ ሙሐመድን r ወደ መላው የሰው ዘር የላካቸው፣ለዓለማት ሁሉ ለወንዱም ለሴቱም፣ለትንሹም ለትልቁም እዝነት ርህራሄና ጸጋ አድርጓቸው ነው። ይህም ብቻ ሳይሆን በርሳቸው ላላመኑትም ጭምር ረሕመት አድጓቸው ነው አላህ የላካቸው። እዝነትና ጸጋው ነቢዩ r በሕይወት ዘመናቸው በወሰዷቸው አቋሞች ውስጥ የተ
ንጸባረቀ ሲሆን፣በተለይም በርህራሄና በእዝነት ሕዝባቸውን ወደ አላህ ተውሒድ በጠሩ ጊዜ ሰዎቹ አስተባበሏቸው፤ ከትውልድ አገራቸው ከመካ እንዲሰደዱ አድርጓቸዋል፤የመግደል ሙከራም ፈጽመውባቸዋል፤አላህ (ሱ.ወ.) ግን በቂያቸው ነበርና የቁረይሾችን ሴራ አክሽፎ ውድቅ አድረገ። አላህ (ሱ.ወ.) እንዲህ ብሏል፦ ‹‹እነዚያም
የካዱት ሊያስሩህ፣ወይም ሊገድሉህ፣ወይም (ከመካ) ሊያስወጡህ ባንተ ላይ በመከሩብህ ጊዜ፣(አስታውስ)፤ይመክራሉም፣አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል፤አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው።››[አል አንፋል፡30]
ከ «Oromiffa/Classics/Akkuma Baayifte Gammachuu Koo» ጋር የሚያያዙ ገጾች - WikiMezmur:
የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆርጅ ዳብሊዉ ቡሽ ግንቦት 2 2003 ያወጁት «ድል» ዉሸትን መደበቂያ ሌላ ዉሸት ባይሆን ኖሮ ዘንድሮ ግንቦት የድል፤ ገድሉ ዝክር አስራ-ሁለተኛ ዓመት የትልቂቱን ሐገር ትላልቅ መገናኛ ዘዴዎች ስርጭትን ባጨናነቀ ነበር።ቡሽ ኢራቅ ላይ የከፈቱት የወረራ ዋና ጦርነት ዋና ዉጊያ በ
ድል መጠናቀቁን ለማወጅ ቤተ-መንግሥታቸዉ፤ ርዕሠ-ከተማቸዉም አልበቃቸዉም ነበር።