text
stringlengths
0
200
የቋንቋ መምረጫ በይነገጽ ውስጥ ጥገናዎች (ረጅም ቋንቋ ስሞች)
#EBC በዘንድሮ የመኸር እርሻ 2 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር ይሸፈናል፡፡ – Ethiopian TV :
22 U.S.C ክፍል 3929 (b) የቪኦኤን የስርጭት ቦርድ አመራር፣ የዓለም አቀፍ የስርጭት ቢሮን አስተዳደራዊ ተግባራት እና የውጭ አገልግሎት እና ሌሎችን በመንግስት መምሪያ ስር የሚንቀሳቀሱትን የስራ ክፍሎች የአሰራር ሂደት ሁሉ ስልታዊ በሆነ መልኩ እንዲከታተለው እና እንዲገመግም የዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት መም
ሪያ ለጠቅላላ ምርመራ/Inspector General ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡
የሰላምና አንድነት ጉባኤውን የሦስት ዓመት ጥረት ዋጋ ለማሳጣት ጥረት በሚደርጉ ጥቂት የቅ/ሲኖዶስ አባላት ጉባኤው በእጅጉ አዝኗል፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ በእኒህ ጥቂት ግለሰቦች አማካይነት አባቶች ቤተ ክርስቲያንን ወደከፋና መፍትሔ ወደማይገኝለት ችግር እዳያስገቧት ከፍ
ተኛ ሥጋት አድሮበታል። ይልቁንም የቤተ ክርስቲያንን የሰላምና የአንድነት በር ለመዝጋት ከመጣደፍ እንዲታገሡና ወደማስተዋል እንዲመለሱ በቤተ ክርስቲያን አምላክ ስም በአጽንዖት እናሳስባቸዋለን። ይልቁንም የሀያ ዓመታቱ የልዩነት ችግሩ ሳይፈታ ሌላ ፓትርያርክ መሾም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንንና በሚሊዮ
ኖች የሚቆጠሩትንና በመላው ዓለም የሚገኙትን ኦርቶዶክሳውያን ካህናት፣ ምእመንና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችን የመከራ ቀን ማራዘምና የክርስቶስን መንጋ ከመበተን ያለፈ አንዳችም ፋይዳ እንደማይኖረው እየታወቀ እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚለው ኢቀኖናዊ አመለካከት ሊታሰብበት ይገባል። ስለሆነም ሰላምና አንድነት የራበው፣ ፍቅርና
መተሳሰብ የጠማው፣ መለያየት የሰለቸው መላው ሕዝበ ክርስቲያን ድምፁን አሰምቶ እያለቀሰና እየጮኸ በማን ላይና ለማንስ ነው አባት የሚሾመው! አሁንም አባቶች የሕዝባቸውን ድምፅ በማስተዋል እንዲሰሙ በአጽንኦት እንጠይቃለን።
← ኢትዮጵያ በ10 ዓመት ወደ መካከለኛ ገቢ ተርታ እንደማትገባ ተ.መ.ድ. ይፋ አደረገ! —ነገሩ የሕወሃት ቅጥፈት መሆኑን ገና ከጥዋቱ ነበር ኢትዮጵያውያን ያወቁት!
‹‹ኢቢሲ በህገ መንግስቱ የተቀመጠውን ሃላፊነቱንም አልተወጣም››
ይህም ትዕዛዝ፥ሙሽራው ( ዘውድየ ) አገኛት አስትዬን በፀሎት ልመና።
ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ሁኔታው የአፍሪካዊያንን ኑሮ እያሳሳው ስለሔደ አብዛኞቹ መሪዎች የተከተሉት መርሕ የማያዋጣ በመሆኑ ቅይጥ ኢኮኖሚ የሚል መመሪያን ለመደንገግ ተገደዱ፡፡ ሕዝቦቻቸውም የድኅነት ቀንበር አብዛኞቹ አፍሪካዊያንን ደጋግሞ ስላደቀቃቸው የችግሩን አስገዳጅነት በመመልከት አፍሪካ በልማት ጎዳና እንድትጓዝ የበኩላቸውን ጥረት ማድረግ
ን ጀመሩ፡፡ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ይልቁንም ደቡብ አፍሪካ፣ ሞዛምቢክ፣ ጋና፣ ቦትስዋና፣ ዛምቢያ፣ ማላዊ፣ ታንዛኒያ እና ኢትዮጵያ መሠረተ ልማት እንዲስፋፋ በማድረጋቸው የውጭ ሀገር ባለሀብቶች መዋዕለ ንዋያቸውን በልማት ሥራ ላይ እንዲያፈሱ ተመቻችቶላቸዋል፡፡ እነዚህ አፍሪካዊያን መሪዎች የፈጠሩት ምቹ የልማት ፖሊሲ
ሥራ ፈጠራን ለማበረታታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን ድርቅን መቋቋም የሚችሉ እፅዋትን በመትከልና የአፈር መሸርሸርን በመጠበቅ ዕድገት የሚፋጠንበትን ዘዴ ለአፍሪካዊያን አርሶ አደሮች አስተምረዋል፡፡ ልማቱን የበለጠ ለማስፋፋትና አፍሪካዊያንን በመጋበዝ አስደናቂ እመርታዎች በመሠራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ቻይናውያን ለእነዚህ የአፍሪካ ሀገራት የመንገድ ግንባታ፣ የታላላቅ ግድብ ሥራዎችና የመስኖ አጠቃቀም መርሐ ግብሮችን በማስተዋወቅ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግሮችን በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም እነዚህ አፍሪካዊያን ወደ ውጭ የሚላኩትን ጥሬ እቃዎች በሀገራቸው ውስጥ እሴት በመጨመር ለዓለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ገብተ
ው ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እንደሚያደርጋቸውም ይታመናል፡፡
(እና፣ የዚህ በቅጡ ያልተፈተሸ ማህበራዊ ስንክሳር መፍተሄው ከቶ ምንድር ነው?)
ቻይና በስፖርቱ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ፍላጎት ማሳየቷ ተገለጸ
ብሎ ዝም አለ ትንፋሽም ያው ጠፋ
” ባገኝነው ነጥብ ደስተኛ ነኝ ” ዲዲዬ ጎሜስ – ኢትዮጵያ ቡና
ማርክስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሲጨርስ ለአንድ ዓመት በቦን ዩኒቨርስቲ ከቆየ በኋላ ወደ በርሊን አመራ፡፡ በዚህ ጊዜ አባቱ የጻፉለት 17 ደብዳቤዎች አሉ። ሆኖም ማርክስ አባቱ ለጻፉለት በርካታ ደብዳቤዎች ምላሽ የሰጠው በአንድ ደብዳቤ ነው፡፡ ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ኖቬምበር 10 1837 ዓ.ም (እኤአ) ነበር፡፡ ለ
ወትሮው ለአባቱ የሚጽፈው ደብዳቤ አጭር ቢሆንም፤ ከአንድ ዓመት በላይ በበርሊን የህግ ፋካልቲ ከቆየ በኋላ ለአባቱ የጻፈው ከታች የምታነቡት ደብዳቤ ግን ረጅም ነው፡፡ ርዝመቱም ለደብዳቤው ትልቅ ግምት እንድንሰጠው የሚያደርግ ነው፡፡ ደብዳቤው በበርሊን በቆየበት አንድ ዓመት የተፈጠረውን የሐሳብ ለውጥ የሚያመለክትና የቀ
ድሞ ሮማንቲካዊ ዘዬ ያለውን የራሱን ሐሳብ የሚተችበት ነው፡፡ ለተወሰነ ጊዜ ለካንት (Kant) እና ፊች (Fichte) ሐሳባዊ ፍልስፍናዎች የነበረውን ፍቅር መተዉን ያሳየበት ደብዳቤ ነው፡፡ ደብዳቤው እንደሚከተለው ይነበባል፡፡
ሰማያዊ ፓርቲን ወክሎ በምርጫ ቦርድ ስብሰባ የተገኘው የፓርቲው እቅድና ስትራቴጅ ኃላፊ የሆነው አቶ ጌታነህ ባልቻ ‹‹ከገንዘብ ክፍፍሉ በፊት ምርጫው ፍትሓዊ እንዲሆን መወያየት አለብን›› በሚል ያቀረበው ሀሳብ በምርጫ ቦርድ ተወካዮች ተቀባይነት ባለማግኘቱ ስብሰባውን ረግጦ መውጣቱን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡
ለሕግና ፍትሕ ምርምር ተቋምና የፍትሕ አካላት ማሠልጠኛ ማዕከል መቋቋሚያ እንደ ቅደም ተከተላቸው ደንብና አዋጅ ሲወጣ አብነት ያደረጉት የፈረንሣይን አሠራር እንደነበር የፖሊሲ ሰነዱ ይገልጻል፡፡ አብነት ሲያደርጉ ግን በትክክል አለመቅዳታቸውን ይኼው ሰነድ ይገልጻል፡፡ በተለይ የፈረንሣዩ አንድ ተቋም ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ
ው ግን ይህንን አለመከተሉ እንደ እንከን ተወስዷል፡፡ የፖሊሲ ሰነዱ ነጠላ የሕግ ምርምርና ሥልጠና ተቋም መኖርን በተጨማሪ አስረጅትነት ያነሳው ጃፓንና ደቡብ ኮሪያን ሲሆን፣ ከአገር ውስጥ ደግሞ የአማራ፣ የትግራይ፣ የደቡብ፣ የሐረርና የኦሮሚያ ክልሎችን ነው፡፡ በእርግጥ ከእነዚህ ክልሎች በስተቀር ሌሎቹ ከላይ የተገለጹ
ት ተቋማት የሏቸውም፡፡
- በዓለም እየኖሩ ሰማያዊ ሕይወትን ከመስበክ በላይ፣ በዓለም እየኖሩ ለጸሎትና ጾም ከመትጋት በላይ ፣በዓለም እየኖሩ በዓለም መጥፎ ትሩፋቶች ላለመዝቀጥ ከመፈተን በላይ ፣ በዓለም እየኖሩ ፍጥረተ ክርስቶስ (ሰው) ሲገፋ አብረው ገልተገፉ፣ ሲታመም አብረው ካልታመሙ፣ሲራብ አብረው ካልተራቡ፣አጋር ሆነው ወደ ሕያው መንገድ
አቅጣጫን ካላሳዩት እንዴት ከመከራ ሸሽቶ፣ከዓለም ግፊያና ፣ተንኮል ርቆ ስሊዚች ዓለም ሰው ምትጋት ይቸል ይሆን??
ከተወሰነ ግዜ በኋላ የማዳበርያ ጉዳይ መጣ። መዳበርያ ዉሰዱ ተባሉ። አንወስድም አሉ፤ በአንድ ቃል። ህዝቡ ያቀረበው ምክንያት መዳበርያ ለመግዛት ገንዘቡም ፍላጎቱም የለንም የሚል ነው። ካድሬዎች ህዝቡን ለማስፈራራት ሞከሩ፣ አሰሩ፣ አዋረዱ። አልተሳካላቸውም። የካድሬዎች የመጨረሻ ሓሳብ ህዝቡ ለማዳበርያ የሚሆን ገንዘብ
ከሌለው ከቤተክርስያን ታቦት እንዲበደር ጠየቁት። ህዝቡ አሻፈረኝ አለ። ከታቦት ተበድረን ማዳበርያ አንገዛም፣ ከእግዚአብሄር ቤት ተበድረን ለመንግስት አንሰጥም አሉ።
የ“ወይዘሪት ምድረ ቀደምት” የቁንጅና ውድድር ይደረጋል የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እርስ በእርስ ይበልጥ ይተዋወቁበታል የተባለለትና አዲሱ የኢትዮጵያ ቱሪዝም መለያ የሆነውን “ምድረ ቀደምት”ን ለማስተዋወቅ ያለመው “ኢትዮ አፍሪካ ካርኒቫል” በግንቦት ወር የመጀመሪያው ሳምንት ላይ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የ
ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ ባህልና…
በትግራይ ህዝብ ስም እየነገዱ ያሉት እነዚህ ጥቂት ሰዎች፣ ሃገሪቱን ለማስተዳደር ያልቻሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አለም አቀፍ ሜዲያም እየተናገሩ ነው። የህወሃት ሰዎች በሁለት ጎራ ተከፍለው አሁን የማይወጡበት ችግር ውስጥ ስለገቡ ያላቸው አማራጭ ሃብት እና ዘመዶቻቸውን ማሸሽ በመሆኑ ይህንን ተያይዘውታል። በስሙ ሲነግ
ዱበት የነበረውን የትግራይ ሕዝብ ከሌላው ወገኑ ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ እንዲጫረስ አድርገው እነሱ እግሬ አውጭኝ ማለታቸውን የትግራይ ሕዝብ ከወዲሁ ሊያወግዘው ይገባል።
የእግዚአብሔር ባሕርይ፥ የሰውም ሁኔታና የእምነት እውነታዎች ስላልተለወጡ፥ እኛም ምንም እንኳ በሌላው ዘመንና በተለየ ባህል ብንኖር ከአብርሃም ቤተ ሰብ የሚጠቅመንን ትምህርት ልንማር እንችላለን፡፡
በአንድ ዘመን በሩቅና ሩቅ ቦታ …. ሁለት ጨቅላዎች …….. ከየአባታቸው ወገብ ተስፈንጥረው …… ከእናታቸው ስጋ … ስጋ ነስተው …… የአብ እስትንፋስን ወርሰው …….ወዲህ መጡ - ወደ እናት ሀገር ጦቢያ፡፡
በተያያዘ ዜና የጋራ ምክር ቤቱ በዛሬ ውይይቱ የኢትዮጵያ ሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሰዴፓ/ን ቅሬታ የአጣሪ ኮሚቴው ባቀረበው ሪፖርት ላይ ተመስርቶ ለሁለተኛ ጊዜ ተወያይቶበታል።
#EBC በአዲስ አበባ ውስን ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የመረዳዳት ባህልን እንዳያበላሹ ተሰግቷል – Ethiopian TV :
Watch Amharic - Spicy Tuna Tomato Pasta Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Mefthe.com
ለስኳር ልማት ሊውል ወደታቀደበት የዋልድባ ገዳም አካባቢ፤ ህዝብ ከተለያዩ አካባቢዎች እንዳቀና ምስክሮች ገለጹ።
እንሂድ ከመቲ ጋር … – ዘወትር ሀሙስ ምሽት በኤል ቲቪ ኢትዮጵያ – Ethiopian TV :
“በ1928 ዓ/ም በራስ እምሩ አዝማችነት ወደ ሽሬ ግንባር የዘመተው የጎጃም የጦር ሠራዊት…በግምት ሰላሳ አምስት ሺህ ያክል ይሆናል ይባል ነበር። የያዘው መሳሪያም ከክብር ዘበኛው በቀር (ቁጥራቸው ከ800 – 1000 ይሆናል) እንዲሁ ከያይነቱ የተደበላለቀ ከመሆኑ ሌላ አብዛኛው የማያስተማምን አሮጌ ነበር። ባላገሩና ከ
ተራው ወታደር የሚበዛው የያዘው ጠመንጃ ናስ ማስር፤ ውጅግራ፤ ወጨፎ፤ ስናዲር፤ መስኮብና እነሱን የመሳሰለ ጊዜው ያለፈበት መሳሪያ ነበር። ለዚያውም በቂ ጥይት የነበራቸው ጥቂት ይሆናሉ። መኩዋንንቱና ባለሟሎቻቸው ብቻ እንደ መውዜር ዲሞትፈር (ሊመትፈር) ለበን ያለ ጠመንጃና በቂ ጥይት ነበራቸው። በመሳሪያ በኩል የክብር
ዘበኞች ስድስት መትረየሶችና አንድ ያይሮፕላን ማውረጃ ነበራቸው።” ይለናል የትዝታ ሰነድ።
ባንድ ወቅት መለስ ዜናዊ መቀሌ ላይ ህዝቡን ሰብስቦ “እንኳን ከዚህ እንደወርቅ ከተፈተነ ህዝብ አብራክ ተወለድኩ” ማለቱን ሰምተን ጉድ ብለን ነበር። ጉድ የሚያሰኘው መለስ ዜናዊ ይሄን የሚናገረው ለትግራይ ህዝብ ፍቅርና ክብር ኖሮት ሳይሆን ሆን ብሎ በህዝቦች መካከል ቅራኔን ለመፍጠር ካለው እኩይ ምኞት ተነስቶ መዘባተ
ሉን በማየታችን ነው። መለስ ትግሬን እንደ ወርቅ የሚያይ ቢሆን ኑሮ በትግራይ ህዝብና በቀሪው ህዝብ መካከል ፍቅርንና አንድነትን በሰበከ ነበር። የትግራይን ህዝብ የሚወድ ቢሆንማ ኑሮ “አማራ ቀንደኛ ጠላትህ ነው” ብሎ በሁለቱ ህዝቦች መከከል ጠላትን ለመትከል ባልተጋ ነበር። ትግራይን የሚወድ ቢሆንማ ኑሮ ለነጻነትና ለ
ዴሞክራሲ ብለው በተሰው ትግሬዎች ደምና አጥንት ላይ ዘረኝነትን፤አምባገነንነትን፤ ኢፍትሃዊነትን፤ ዝሪፊያን ወዘተ ተክሎ ትግሬዎች የከፈሉትን መስዋእትነት ከንቱ ባላደረገው ነበር። ከዚህ ሁሉ በኋላ የምንገነዘበው ሃቅ ቢኖር መለስ ዜናዊና ዘረኛ ቡድኑ የትግሬ ቀንደኛ ጠላቶች መሆናቸውን እንጂ የትግሬ ወዳጆች መሆናቸውን አ
ይደለም።
በስልጢ ወረዳ የቆቶ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን መቃኞ ጉልላት እና ጣሪያ በ...
ፕሬዚደንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጌማ ካለፉት 37 ዓመታት ወዲህ በስልጣን ላይ ይገኛሉ። ከአፍሪቃ መሪዎች ሁሉ ለረጅም ዓመታት ስልጣን የጨበጡት የ73 ዓመቱ ኦቢያንግ ንጌማ የስልጣን ዘመናቸውን ለቀጣዮቹ ሰባት ዓመታት ለማራዘም በነገው ዕለት በሀገሪቱ በሚደረገው ፕሬዚደንታዊ ምርጫም ላይ እንደገና በተወዳዳሪነት ይቀርባሉ።
የኮሌጁ የደቀ መዛሙርት መማክርት ኅብረት እና መማክርቱን በማገዝ ጥያቄዎቹ አፋጣኝ ምላሽ እንዲያገኙ በዛሬው ዕለት የተወከለው ዐሥር አባላት ያሉት አስተባባሪ ኮሚቴ በጽሑፍ ያቀረባቸውና በ132 መደበኛ ደቀ መዛሙርት ፊርማ የተደገፈውን አቤቱታ ዝርዝር ይዘት ይመልከቱ፤
በሄልሲንኪ ፊንላንድ ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተገለጸ:
101% እያንዳንዱ ተቀማጭ ላይ ግምገማ ጉብኝት
EBC ኢቲቪ 4 ማዕዘን የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ህዳር10 ቀን 2011 ዓ ም
ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አላደርግም አለች
አዝ፦ የእኔ ፡ ጌታ/የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው
በኢትዮጵያም ልጆች በለጋ ዕድሜያቸው ለጉልበት ብዝበዛ እንዳይጋለጡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ላይ የምግብ አቅርቦት መጀመሩ እና ነፃ ትምህርት መስጠቱ ሊጠናከር ይገባል። የልጆችን ዕድሜ እና አዕምሮ ዕድገት ያገናዘቡ ሥራዎች እንዲሰሩ በማድረግ ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ህፃናትን ማገዝ እንደሚያስፈልግ ያስረዳሉ
። የኢትዮጵያ ሁኔታ በተመለከተ አሁን የተጀመሩትን እና ውጤት እያመጡ ያሉትን የማህበራዊ ጥበቃ ሥራዎች ማፋጠን እንደሚገባ ፕሮፌሰር ቢኒያም ይገልጻሉ።
"ለመጀመሪያ ጊዜ ሙከራዎን እዚያ እና ሌላ ቦታ አይሰራም. ስለ. እኔ ለ ecommerce ንግድ እንደ ካርድ ዝርዝር የተቀረጸ በጣም ቀላል የመስመር ላይ መድረክ ነኝ. አገልግሎቱ ሁሉንም ነገር ያስፈልግዎታል - የቢዝነስ ጣቢያዎች እና እንደ Facebook, LinkedIn, Google Plus, እና ሌሎች ማንኛቸውም ድር
ጣቢያዎች ወይም የብሎግ ገጾች ባሉ ማህበራዊ ማህደረ መረጃ ላይ ያሉ የግል መገለጫዎችዎ.እዚያን ጠቃሚ የሆኑ PR7 የጀርባ ማቆያ ጣቢያዎችን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ይኸውና. በቀላሉ ወደ ኤንኤ ያለው ዋና ገጽን ለመመዝገብ ይሂዱ. ሁሉንም ነገር በቦታው ካገኙ - ወደ ""አርትዕ"" ገጽ ይሂዱ እና ከ ""የህይወት ታ
ሪክ"" ክፍል ይቀጥሉ. በመቀጠል ወደ ዋና ድር ጣቢያዎ ወይም ጦማርዎ የሚጠቁም አገናኝ ይግቡ. ተግባሩን ለማጠናቀቅ, የራስዎን የጎራ ስም ለማስቀመጥ ብቻ ትር አዶዎችን ጠቅ ያድርጉ - እና ጨርሰዋል!"
ቤቱ እንደደረሰ የግልቢያ ልብስ ይቀይርና ፈረሱ ላይ ወጥቶ ወደ ሠፈሩ ገና ብቅ ሲል፤ በሀብታምነቱ የሚያውቁት የሠፈሩ ሰዎች፤
የጻድቃን “መፍትሔ ሃሳቦች” – ልመና? ጥገና? ወይስ ህወሃት ቁጥር 2?
የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ _ ዜና መጽሔት _ DW _ 04.09.2014
አዲስ አበባ ሰኔ3/2009 ዘመናዊ ስፖርት ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ አስቆጥሯል። ያም ሆኖ አገሪቱ በዓለም አቀፍ ውድድሮች የምትሳተፍባቸውና ውጤት የምታስመዘግብባቸው የስፖርት ዓይነቶች ውስን ናቸው።
"Home»Posts Tagged ""አምስቱ የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናትን ከጉዳት ለመታደግ 300 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስፈልጋል ተባለ"""
“ከማያምኑ ጋር አቻ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ።”—2 ቆሮንቶስ 6:
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በኦሮሚያ ላለፉት ሁለት ወራት በላይ እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ እንደቀጠለ መሆኑን ምንጮች ይናገራሉ።
የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማሕበር ለ12ኛ
በእርግጥ ኢትዮጲያ ውስጥ በሽብር ተግባር የተሰማራ ቡድን የለም። ከዚያ ይልቅ፣ በሀገራችን በግልፅ የሚስተዋለው “በፀረ-ሽብር” ስም ሀገርና ሕዝብን የሚያሸብር መንግስት ነው። ምክንያቱም፣ የኢህአዴግ መንግስት በፈለገው ግዜና ቦታ የፈለገውን ሰው በሽብር ወንጀል መክሰስ ይችላል። በመሰረቱ የፀረ-ሽብር ሕጉ የፀደቀበት ዓ
ላማ ህዝቡን ከሽብር ጥቃት ለመከላከል ሳይሆን ንቁ የፖለቲካ እንቅስቃሴና ተሳትፎ እንዳይኖር ለማድረግ ነው። በፀረ-ሽብር ሕጉ ላይ የፀጥታና ፍትህ አካላት ግልፅነትና ተጠያቂነት የጎደለው ስራና አሰራር ሲታከልበት ሀገርና ሕዝብን በፍርሃት ቆፈን ውስጥ ከትቷቸዋል።
የፀረ ማፍያ ቡድን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ዳቪድ ቴምፖፎስኮ ተገድለዋል፡፡ ድንገተኛው ሞት ሃዘን ውስጥ የከተታት ጓደኛው አና ካንታሉፖ በቁጭት አዲስ የተቋቋመውን የፀረ ማፍያ ቡድንን እየመራች ጥቃቱን ያደረሰውን ሰው ለማስቆም ትሯሯጣለች፡፡ በሌላ በኩል ከ40 አመት በኋላ ወደ ሲሲሊ የተመለሰው ጂዮቫኒ ሬይታኒ ነባሮ
ቹን የማፍያ ቤተሰብ አባሎች አንድ በአንድ አድብቶ እያስወገደ ነው፡፡ ወደ ሲሲሊ የተመለ
ምናለ ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ ቢሆኑ ...
በነገራችን ላይ መተርጎምን ካነሳን አይቀር ፈገግ ያስባለኝን ነገር ላካፋላችሁ። ሬድዮ ላይ ነው የሰማሁት፤ ባልሳሳት “የደራው ጨዋታ” በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የአማርኛን ዘፈን ለመተርጎም እንዴት ከባድ እንደሆነ አንድ ፕሮግራማቸው ላይ አቅርበው ነበር። እንደውም አንዱ ፈረንጅ የትዝታን ዘፈን ለመተርጎም ፈልጎ “የእኔ አ
ንጀት” ለሚለው ቃል ቀጥተኛውም ትርጉም “My Intestine” የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃል ሰጥቶት ወጥ ሃሳቡ ትርጉም አልሰጥ ብሎት እንደነበር ሲናገሩ ሰምቻለው። እሱን አንስቼ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ስንወያይ ደግሞ የመሃሙድን ዘፈን አነሳን ፤ ለምሳሌ “አትስጊ በእኔ ቤት ልብ ይቀርብልሻል” (በጮማው ፋንታ) የሚለውን እ
ንተርጉም ብንል የሆነ የሆረር ሳውንድ ትራክ ሊያስመስለው ይችላል እንጂ እንዴት ትርጉሙ ሳይዛባ መተርጎም ይቻላል? ብለን ፈገግ በለን ነበር።
በኢትዮጵያ ውስጥ በትልቅነቱ፣ በታሪካዊ መስህብነቱ እና የበርካታ ቱሪስቶችን ቀልብ የሚስበው ታላቁ የጣና ሀይቅ በእንቦጭ አረም ወረርሽኝ ህልውናው በከፍተኛ አደጋ ላይ መውደቁ የአደባባይ ሀቅ ነዉ፡፡ ይህንንም ታሳቢ በማድረግ የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብና የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ
እግር ኳስ ቡድን በባህር ዳር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ መስከረም 21 2010 ቀጠሮ መያዛቸው ይታዎሳል፡፡
የመግቢያ መመሪያ ከመመሥረት በትክክል አቋም በማቋቋም ወደ ስትሪፕ ለመምራት አዞረች. ከዚያም, መፈጠራቸውን ተፈርዶበታል ገዳዳ ቅርጽ ወደ ድርድር የሚለውጧት ሲሆን ጥሩ መፈጠራቸውን እና ብየዳ ለ ሁለቱም ቁራጮች ጠርዝ በርከክ. በተጨማሪም ቀጣዩ ጣቢያ ወደ ስትሪፕ የሚነዳ.
ወጣቶችን ቢሮክራሲው ይፈትናቸዋል። አንደኛ 'ኢንተርፕረነርሺፕ' የተለየ ጭንቅላትና ሞራል ያስፈልገዋል፤ ፊት ለፊትህ ያለው ብዙ ፈተና ስለሆነ። የትምህርት ሥርዓቱ ሥራ ፈልገን እንድነገባ እንጂ ሥራ እንድንፈጥር የተዘረጋ ሲስተም የለውም። ስለ ፈጠራ፣ ስለ ሥራ አመራር፣ ስለቢዝነስ ብዙ አያስተምሩንም። ከቤተሰብ ይጀምራል
፤ አንድ ልጅ የራሴን ሥራ ነው መሥራት የምፈልገው ሲል ምን ያህል ወላጅ ነው 'በርታ!
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ብራዚላዊውን የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ ኔይደር ዶሳንቶስን አሰናበተ። አሰልጣኙ ክለቡን በአህጉራዊ ውድድርም ሆነ በሀገር ውስጥ ሊግ ውጤታማ ያለማድረጋቸው ለስንብታቸው ምክንያት ሆኗል። የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸውን አሰልጣኞችን በመቅጠር ክለቡን በሀገር...
በቅርቡም ራሳቸው አምባሳደር ግርማ ብሩ ወደ ሂዬስተን ቴክሳስ በማምራት በዚያ ከሚኖሩ በርካታ ኢትዬጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዬጵያዊያን ጋር በሃገራቸው ጉዳይ ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡ በዚያ መድረክ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳይ ላይ ግልጽነት ከመፍጠር ባሻገር ዲያስፖራው ወደ ኢንቨስትመንት የሚያስገባውን ምቹ ሁኔታ እና
ጥቅሞቹን በተመከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተው ውጤታማ ስራ ሰርተዋል፡፡
በአዲስ አበባ የሚቀጣጠለውን ህዝባዊ እምቢተኝነትና ከዛም በኋላ ያለውን እንቅስቃሴ ለመምራት የሚችሉ መሰረታዊ አቋሞችና እምነቶች መኖራቸው ግድ ይላል። ከዚህ አንፃር ቢያንስ ሦስት አቋሞችና እምነቶች መዞ ማውጣት ይቻላል።
በሉ እስቲ እኔም ከሰሞኑ አንድ ቢዝነስ ለሞመከር እያሰብኩ ነው! ምን አትሉኝም? የተነቀለባትን የሚጠግን ሐላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ!
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን፣ ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን፣ በይበልጥ የምንወዳት አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፤
 የኢህአዴግ አንድ ሀሙስ ቀረው ጨዋታ….. - ShireTube ሽረ ቲዩብ
በሕገወጥ መንገድ፣ አየር በአየር የሚነግደው፣ ያለ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ የሚሸቅጠው፣ በሚሊዮኖች የሚገመቱ ንብረቶችን የሚያሻሽጠው ደላላ፣ ከሕጋዊው ይልቅ በብዛት የተንሰራፋ ይመስላል፡፡ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና የሥራ መደብ ምዝገባ የሌለው ነጋዴ በየዕለቱ ከንግድ ሰንሰለቱ እያጋበሰ ወደየቤቱ የሚያስገባው ገንዘብ የትየለሌ ነ
ው፡፡ ነገር ግን ይህ ሁሉ ገንዘብ ግብር የማይከፈልበት ሆኖ መገኘቱ ትልቅ ችግር ከመሆኑም በላይ ሕገኞቹን እየደቆሱ የንግድ መስመሮችንና የአገልግሎት አሰጣጡን እየበረዙ ነው ማለት ይቻላል፡፡
‹‹ ሰው ማለት የሚያስብ እንስሳ ነው፡፡››
ብአዴን ግለሰብ እንጅ ድርጅት አይደለም!!! (ሚኪ አምሀራ)
ጥ. እርስዎ እንደዚህ አካባቢ ነዋሪነቶ የአየር ሁኔታው የተቀየረ ይመስልዎታል ለምሳሌ ሙቀት ጨምሯል ወይስ ብርድ ዝናብ በወቅቱ አይመጣም?
የነጭ ሽንኩርት እና የማር ድብልቅ ያልተሰሙ የጤና በረከቶች
በውን የሌለንን ነገር በምኞት መውረስ .... የናንተው ሳምንታዊ ሬድዮ የሆነው ና ሁሌም ለናንተ መዝናናት እንቅልፉን እያጣ የሚያስብላቹ የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ሬድዮ ሳምንታዊ ፕሮግራም ስለ ስም የሚለውንና የጋሽ መርአዊ ስጦትን ክፍል ሁለት ቃለ ምልልስ ይዟላቹ እነሆ ከች አለ:
የ 34 ብዙ ምርጫ እና ድርሰት ማጣመር