text
stringlengths
0
200
ረጃም ተሣክቶለታል፡፡
የሚወዱዋችሁን ብትወዱ ብርቅ ነው እንዴ? ብርቅ አይደለም፡፡ ብርቅ የሚሆነው ጠላታችሁን ስትወዱ ለሚያሳድዱዋችሁ ስትፀልዩ ነው፡፡ ይህ ለየት ያለ የህይወት ዘይቤ ነው፡፡
የዚህን ያህል ለሕይወት አስፈላጊ የሆነ ሌላ ኬሚካላዊ ንጥረ ነገር የለም። ይህ ንጥረ ነገር ምንድን ነው? ይህን ያህል አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድ ነው?
መካከለኛው አፍሪካ ሪፖብሊክ መንገድ (ዋና መንገድ) (Addis Ababa, Ethiopia)
ታቦታችን ቅድስት ማርያም ስትሆን ፅላታችን እየሱስ ክርስቶስ አይደለምን? እንደኔ እንደኔ ዛሬም በኦሪት ስርዓት ያሉት እስራኤሎች ናቸውና ስለምን በክብር ታቦቱ ለእነርሱ አይመለስም ነገ ከነገ ወዲያ ይኼ ታቦት ስላለመጥፋቱ ምን ማረጋገጫ አለ?
"ለ . ሶስተኛውና አሁን በስልጣን ያለው ገዢ መንግስትም ቀደምቱ በከፈቱለት መንገድ ቀጠለና """"የደርግ """" ያላቸው አባት በጫና አውርዶ :"
ስለ ልጅትዋ እስኪ የራሴን ልናገር ...በቅድሚያ በ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ እሚሳተፉ ስራ የፈቱና በ ፐብሊክ ለመታወቅ እሚጥሩ ደንቆሮዎች ናቸው....እንደዚህ አይነት ፕሮግራም (ሰዎችን በኮንቴነር) ውስጥ እንደ እንስሳ ዘግቶ በቲቪ እያዩ መዋል እራሱ በሽተኛነት ነው.. :
አማራ መሆን ወንጀል በሆነባት ኢትዮጵያ በጎጃም ክፍለሀገር በቡሬ አጠቃላይ ሆስፒታል በሜዲካል ዳይሬክተርነት ሲያገለግል የቆየው ዶ/ር ጋሹ በ እስር ቤት ከፍተኛ ስቃይ እየፈጸመበት መሆኑንም ምንጮች ዘግበዋል:
[30]፤ የቀሩትም ወደ አፌቅ ወደ ከተማይቱ ውስጥ ሸሹ፤ ቅጥሩም በቀሩት በሀያ ሰባት ሺህ ሰዎች ላይ ወደቀ። ወልደ አዴርም ሸሽቶ ወደ ከተማይቱ ወደ እልፍኙ ውስጥ ገባ።
የሚያሳዝነዉ እነእስክንድር የተከራከሩለትና የደሙለት ህዝብ የሚፈፀምባቸዉን የጭካኔ ተግባር በዝምታ መመልከቱ ሲሆን ፤ ይህ ዝምታ አንባገነኖቹን የልብ ልብ እንዲሰማቸዉ እያደረገ ይገኛል ፤ ነገ ከነገ ወዲያ እንደተመስገን ያሉ ብቸኛ የሀገሪቱ ነፃ ጋዜጠኖችን እንድናጣቸዉም ያደርገናል፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዘመናው አሰራዎችን ተግባራዊ በማድረግ የስፖርት ቤተሰቡንና የደንበኞቻችንን ፍላጎትና እርካታ ከፍተኛ ለማድረግ የE-Ticketing አገልግሎት ስራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
DW News - የኢትዮጵያ ዕለታዊ ዜና መጽሔት November 13, 2017
ከሱና ማህደር ክፍል አስራ አራት - አማርኛ - መሀመድ ሓሚዲን
ከሁለት ሰዐታት በኋላ የታገደው ኢንተርኔት ግንኙነት ተመልሶ ቀጠለ፡፡ ምሥጢራዊው ክስተት በመንግሥት የዜና እወጃ ተድበስብሶ አለፈ፡፡ ከመንግሥት በኩል የተሰጠው ማስተባበያ የልዩ ፖሊስ አባላቱ በአስተዳደር እና የደሞዝ ቅሬታዎች ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማነጋገር ፈልገው እንደሔዱ ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ጉዳዩ የዚህን
ያህል ቀላል እንዳልሆነ ማንም የዕለቱን ግርግር ያስተዋለ ሰው አይጠፋውም፡፡ በተጨማሪም፣ የሠራዊት አባላት እንዲህ ዓይነት ሰልፎችን ያውም መሣሪያ ታጥቀው እንዲያደርጉ በሕግ አይፈቀድላቸውም፡፡ ስለሆነም፣ የማስተባበያ ዜናው “የመንግሥቱ ሠራዊት አባላት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማነጋገር አስገደዱ” ቢባል ተአማኒነት ይኖረው
ነበር፡፡
ኢትዮጵያን እንወቅ ጉዛራ ቤተ-መንግስት በወለቃ ፈላሽ...
እንዳልሽው ነው፡፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል፤
ሆኖም የ2008 እና የ2009 በጀት ዓመት የሸቀጦች የወጪ ንግድ አፈፃፀም መቀዛቀዝ ታይቶበታል።
በመጋቢት 2006 ዓ.ም. የሚከተሉት አገራት ፌስቡክ፣ ትዊተር ወይም ዩ ቱብ ላይ ማገጃ ጥለዋል፦[1]
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) እራሱ አምኖ በተቀበላቸው ድክመቶቹ ሀገሪቱን መምራት ስለማይችል ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጡ። የሰሞኑ ስብሰባውም ግንባሩን ለማዳን እንጂ...
በዚህም በሰሚት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ ባለሶሰት መኝታ ቤቶች ላለፉት አራት አመታት አሁንም ክፍት ሆነው እንደቆዩ ባደረግነው ምልከታ አረጋግጠናል።
ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ ፣«ጥቁር ሰው» በሚል ርዕስ በቅርቡ ያወጣውን ዘፈንና የዘፈኑን ማጀቢያ ፊልም ትናንት ምሽት በሂልተን ሆቴል አስመርቋል ።
የሽልማት ፌዴሬሽን የወሲብና የግንኙነት ትምህርት በጎ አድራጎት ነው. በኢንተርኔት ፖርኖግራፊ ላይ በአዕምሯዊ እና በአካል ጤንነት ላይ ያለውን የ 1 ቀናት ስልጠና ወርክሾፖች ለመፈተሽ በሮያል ዎልሽ ኮሌጅ እውቅና ተሰጥቶናል. እነዚህ ወሲባዊ ሥዕሎች ውጤትን ፍላጎት ላላቸው ለማንኛውም ሰው ክፍት ነው ነገር ግን በጤና
ጥበቃ እና ሌሎች ባለሙያዎች ላይ ያነጣጠረ መረጃን በማህበረሰብ እና የሥራ ቦታ ላይ የብልግና ምስሎችን እንዲረዱ ለመርዳት የታቀደ ነው. አሁን በትምህርት ቤቶች ውስጥ ንግግሮች እና በአሁኑ ወቅት የመምህራን የትምህርት መርሃግብርዎችን እያካሄዱ ነው. የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ከወላጆች ጋር ውይይት ለመጀመር እንዲረዳቸው
ለወላጆች ይናገራል.
በዚህ ዓመት መሰከረም ወር የአውሮጳ ህብረት መሪዎች ከምስራቅ አፍሪቃ አገሮች ቱኒዝያ ፣ ግብፅና ሊቢያን ጨምሮ የጠረፍ ጥበቃና ቁጥጥር ስምምነት ማድረጉ ይታወቃል:
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ማድረግ ያለብን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ምን ዓይነት ነው?
“ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም” (9)
አባታችን በታመመ ጊዜ ሁላችንም እንከባከበው ነበር
Teddy Afro Interview about his son ቴዲ አፍሮ ስለ መጀመሪያ ልጁ ያደረገው ቃለ ምልልስ
ሪፖርተር ያነጋገራቸው የፖለቲካ ተንታኝ እንደ ኢሕአዴግ ያሉ ጠንካራ ፓርቲዎችን በህንድና በሜክሲኮ ለማሸነፍ ጥረቱ የተጀመረው ከአካባቢ ምርጫ እንደነበር አስታውሰው፣ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ግን ትኩረታቸው ብሔራዊ ምርጫ ላይ ብቻ መሆኑን ተችተዋል:
ቦካሣ ማንም ይህ ሰው ተንጠራርቶ አንድ ቀን እዚያ መሰላል ላይ ይወጣል ብሎ ያልገመተው ሰው ነው። ማንም ይህን ሰው ለንጉሠ-ነገሥትነት አላጨውም።
Homeነጭ በሬ ሆኜ ቆሜልሃለሁ እና ጨፉጭፈኝ! – ደመቀ ገሰሰ የኔአየሁ (PhD)
በገጠር የሚኖረው የሸዋ ኦሮሞ ከከተሜው ጋር እድል ፈንታው የተጣበቀ ነው
በድርድሩ ወቅት ጎልተው የወጡት ልዩነቶች ደግሞ ገዥው ፓርቲና ለዚህ ድርድር ዓላማ ሲባል ኅብረት በፈጠሩት 11 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ባቀረቡት የመቶኛ ድርሻ መጠን መለያየት ምክንያት ነው፡፡
ሶሊማን ታጊ 73 አመት - የጥፋት ውኃ የደረሰበት ዘመን ይባላል።
በመላ ሀገሪቱ ውስጥ በግንባታ ላይ ባሉት የስኳር ፋብሪካዎች እና ግምታዊ በሆነው የማምረት አቅማቸው ላይ ያለው መረጃ ዘ-ህወሀት ፍትሀዊ በሆነ መልኩ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት በማፍሰስ ትግራይን የእንዱስትሪ ኃይል ማዕከል አደርጋለሁ እያለ የሚያራመደውን ፕሮፓጋንዳ የሚደግፍ ሆኖ አልተገኘም፡፡ እንዲየውም በተጻራሪው ሆኖ ይ
ገኛል!
1. የድርሻ ፣የተሳትፎ፣ የተካፋይነት፣የድርጊት ፈጻሚነት ወይንም የድርጊት ተቀባይነት ወይንም የድርጊት ተመልካችነት ጥያቄ።
"ክርስቶስ በመስቀል ላይ በዋለ ጊዜ ተከታዮቹ በሙሉ ተበትነዋል። እንኳን በሕይወቱ፣ ቅድስት ነፍሱ ከቅዱስ ሥጋው ከተለየች በኋላም ቢሆን ""የክርስቶስ ወዳጅ"" ላለመባል ሁሉም የአቅሙን ሞክሯል። መግረፍ የሚችለው ገርፏል፣ ማንጓጠጥ የሚችለው አንጓጧል፣ መቸንከር የሚችለው ቸንክሯል። በጦር መውጋት የሚችለው ወግቷል።"
እነዚህ ወገኖች ያዘሉት ጭፍንነት የተሞላበት አካሔድ በአጠቃላይ ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደሚጠሏት ያሳብቃል፡፡ በታሪክ ረገድ ከንግሥተ ሳባ እስከ ደቂቀ እስጢፋ፣ በአስተዳደር ዘማዊና መናፍቅ ከሚሏቸው ጳጳሳት እስከ ሰንበት ትምህርት ቤቶች፣ በሃይማኖት ከኦርቶዶክስ አይደለንም እስከ ሰንበተ ክርስቲያንን መሻር ድረስ የተመሰ
ቃቀለ መሠረት የለሽ ቅዠትን ይዘው ተከታይ ለማፍራት መንቀሳቀሳቸው፣ ሊያውም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ መሆኑ ለሃይማኖት ቤተሰቡ ያላቸውን ንቀትና የድፍረት አሠራራቸውን ያስረዳል፡፡ ስለዚህ ሲቀሰቅሱም ቤተ ክርስቲያኒቱ እንደፈረሰች አደርገው ነው፡፡ ለዚህም “የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተባለው መዋቅር
ማንንም ሊደግፍና ሊጠልል ቀርቶ እራሱን እንኳን ማቆም ያልቻለ በገዛ ራሱ የፈረሰ የእንቧይ ካብ መሆኑን እንረዳለን” ይሉናል፡፡ ተስፋ ማስቆረጥ ይፈልጋሉ፤ መንጋውን መበተን ይሻሉ፤ ለማን ሊሰጡት እንደሆነ አይታወቅም፤ ግን ምእመኑ እንዲሸሽ ይመክራሉ፡፡ የሆነውም ያልሆነውም በካህናትና መነኮሳት ተሠሩ የሚሏቸውን የሥነ
ምግባር ችግሮች መቀስቀሻ ያደርጉታል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ አስተዳደራዊ ችግሮችን የሃይማኖታዊ አስተምህሮ ችግር ያህል አድርገው ይሰብካሉ፡፡ በእነርሱ እሳቤ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዲያቆናት ቀሳውስት ጳጳሳትም ሁሉ የቅባት፣ የዘጠኝ መለኮት ወልድ ፍጡር የሚሉ አሪዮሳውያን ወዘተ ኑፋቄ ተከታዮች ናቸው፡፡ ስለዚህ ከእ
ነርሱ መስቀል መሳለም፣ በእነርሱ እጅ መቁ ረብ የማይገባ ነው፡፡ ስለዚህ ቤተ ክህነቱ መንጋውን እንዲሰበስብ አይፈልጉም፡፡
ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በፈቃድ እና በሀይል ከአውሮፓ ለማባረር ዝግጅት እየተደረገ ነው
« ችግሩን መፍታት ለምን አልተቻለም » የሚለው ሊያሳስብ ይገባል ያሉት ወይዘሮ ጥሩዬ ከእናንተ እየተሰጠ ያለው መልስ መረጃና ማስረጃ ላይ እየተመሰረትን ነው ወደ ክስ የምንገባው የሚለው ሊሆን ይችላል ሲሉ ከፍትህ አካላቱ ሊሰጥ ይችላል ያሉትን አስተያየት ተናግ ረዋል፡፡መረጃውም ማስረጃውም እያለና ወደ ክስ ተገብቶም ው
ሳኔ ለመስጠት የማይቻልበት ሁኔታ ግን አሁንም መፍትሄ እንደሚፈልግ ይናገራሉ።
ከላይ ለማየት እንደሞከርነው ግብፅ ኢትዮጵያን ለመያዝ በወቅቱ የተነሳችበት አበይት ምክንያት አባይን ከነ ምንጩ የግብፅ ወንዝ ለማድረግ ከነበራት ቅዠት የመነጨ ነበር፡፡ ግብፅ ኢትዮጵያን ለመውረር ስታስብ በዋናነት ከሶስት አቅጣጫዎች በመቦትረፍ ነበር፡፡ አንደኛው በሐረር በኩል፣ ሁለተኛው በሰሜን በምፅዋ በኩል ወደ ደጋ
ው በመዝለቅ ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ በአዳል ወይም አፋር በኩል በመግባት ነበር፡፡ ሆኖም ግን ቀዠታቸው ቅዠት ሆነ ነበር የቀረው፡፡ ከሁሉም እጅግ ወሳኝ የሚባሉት ጢርነቶች በተከታታይ ዓመታት የተደረጉት የ1875ቱ ጉንደት እና የ1876 ጉራዕ ጦርነቶች ናቸው፡፡ በ1875 ህዳር ወር በ ጄኔራል አሬንድሩፕ የሚመራው የግብፅ
ጦር እነ አራኬል ቤይ፣ ሩስተም ቤይ እና በመሳሰሉት ቅጥረኞች የተመራው ከ3000 በላይ የሆነ የግብፅ ጦር ጉንደት ላይ ለማጥቃትም ለመከላከልም እንዲመቸው ሆኖ መሸገ፡፡ በኢትዮጵያ በኩል አፄ ዮሐንስ አራተኛ በሁለት ሳንት ውስጥ ከ20000 እስከ 30000 የሚጠጋ ሰራዊታቸውን በማሰባሰብ በእነ ራስ አራያ፣ ራስ ባርያ
ገብር፣ ባሻ ገብረማርያም፣ ደጃዝማች ሀጎስ፣ ደጃዝማች ወልደ ሚካኤል፣ ደጃዝማች ተሰማን እንዲሁም ሻለቃ አሉላን አስከትለው ወደ ጉንደት አቀኑ፡፡ ራስ አሉላ በዚህ ወቅት ነበር ጅግንነታቸው የታየው እና ከሌሎቹም ልቀው መውጣታቸው የተስተዋለው፡፡ በድንገተኛ የማጥቃት ስልት በመከተል ኢትዮጵያውያን አርበኞች 30 ደቂቃ ባል
ሞላ ጊዜ ውስጥ በአሬንድሩፕ የሚመራው ወደ 800 የሚጠጋ ሰው እንደ ቅጠል ረገፈ፡፡ “The Survival of Ethiopian Independence” በተሰኘ ድንቅ መፅሐፋቸው ስቨን ሩቢንሰን እንደከተቡት ይህ ሲሆን በኢትዮጵያ በኩል 31 አርበኞች ሲሰው 51 ብቻ ነበር የቆሰሉት፡፡ ከጥቂት ሰዓተት በኋላም የተቀሩትን 1
300 የግብፅ ወታደሮች በመክበብ ከአንድ ሰዓት ተኩል ባልበለጠ ከበድ ያለ ውጊያ ኢትዮጵያውያን አረበኞች ዶግ አመድ አደረጓቸው፡፡ በኢትዮጵያ በኩልም 521 ሰው ሲሞት ወደ 355 ቆሰለ፡፡ በእነ ሻለቃ ዴኒሰን ይመራ የነበረው እና ለጉንደት ተዋጊ ወታደሮች ደጀን ለመሆን አዲ ቋላ መሽጎ የነበረው የግብፅ ሰራዊትም ፈረጠጠ
፡፡ በአንፃሩ ከምፅዋ በኩል ወደ ስድስት መቶ የሚጠጉ ወታደሮችን አስከትሎ በአዳል/አፋር በኩል ወደ ኢትዮጵያ የዘለቀው እና በስዊዛዊው ቅጥረኛ ጆሀን አልበርት ወርነር ሙንዚንገር ፓሻ የሚመራው ሰራዊት በሞሐመድ አንፍሬ የተዘጋጀለትን ድግስ አጣጣመ፡፡ መሪውን ወርነር ሙንዚንገር ፓሻን ጨምሮ አንድም ወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ
የግብፅ ወራሪ ኃይል በአፋር አርበኞች ተረፈረፈ፡፡
ራሃ ካፌና ሬስቶራንት (ምግብ ቤት) (Addis Ababa, Ethiopia)
ስፖርት መዝናኛ የዝነኛው እግርኳስ ተጫዋች ፔሌ ህይወት ዙሪያ
"ዛሬ ግን፡ ሰዎች፡ ""ራሳቸው የከመሩት ቍሻሻ ተደርምሶ፥ ወይም ተደርብቶ፡ በመቶዎች በሚቆጠሩ ሰዎች ላይ፡ የሞትና የአካል ጉዳትን አስከተለ!"" የሚል አሳዛኝና አሳፋሪ ወሬ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰማ።"
መሰረታዊ የሚባልና የሀገሩን አጠቃላይ ሥርዓት የሚያፋልስ ነገር ይዘው ይመጣሉ ብዬ አላስብም። ይሄ በአሜሪካ ምርጫ የተለመደ ነው። ባራክ ኦባማ ሲመጡ እንደሳቸው ስለ ለውጥ ያወራ የለም። ስልጣን ላይ ከወጡ በኋላ ግን ያመጡት ለውጥ እዚህ ግባ የሚባል አልሆነም። የዶናልድ ትራምፕም ከዚያ የተለየ ይሆናል ብዬ አላምንም፡፡
ሲስተሙ በጣም ጠንካራ ነው፡፡ የራሳቸውን አስተሳሰብ ብቻ በፈለጉት መንገድ ለመፈፀም የሚፈቅድ አይደለም። ስለዚህ አንዳንድ በፕሬዚዳንት ደረጃ ሊወሰኑ የሚችሉ ለውጦችን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ከዚያ ባለፈ ግን አይደለም የሌላውን አለም የአሜሪካንን ሁኔታ ሊቀይር የሚችል ለውጥ ያመጣሉ የሚል እምነት የለኝም፡፡ ገና ኋይት ሃ
ውስ ሲገቡ ማብራሪያ ይሰጣቸዋል፡፡ ሀገሩን የሚመራው ሲስተሙ ነው የሚሆነው፡፡
የደቡብ አፍሪቃን እጣ ፈንታ፤ በለንደን ዌምብሊ ስታዲየም እኤአ1988 ለኔልሰን ማንዴላ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ድግስ ተዘጋጀ። በዓለም ታዋቂ የሆኑ አርቲስቶች ተገኝተው የማንዴላን 7oኛ ዓመት ልደት አከበሩ። የነጭ ዘረኝነትንም ተቃወሙ። ወደሰባ ሺ የሚገመቱ በስታዲዮሞ ተገኝተዉ ወደመቶሺ ገደማ ደግሞ በቴሌቪዥን 10 ሰዓት
የፈጀውን የሙዚቃ ድግስ ተከታተሉ። ክስተቱም በ60 ሀገራት በቀጥታ በቴሌቪዥን ተላልፏል።
ይህ እንግዲህ የቋንቋው ህግ ነው :
በዚህም 32 ሺ ነዋሪዎች በቀጥታ ድጋፍ እንዲሁም 168 ሺ ነዋሪዎች በአካባቢ ልማት በድምሩ 200ሺ ነዋሪዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ። ከባለፈው ዓመት ተጠቃሚ ከሆኑት 123 ሺ ነዋሪዎች ጋር ድምሩ ሲሰላ 323 ሺ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ መቻሉን መገንዘብ እንደሚቻልም ተናግረዋል።
ይህኛው ሐይማኖታዊ ሥርዓት የሚካሄደው ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ (የጸደይ ወቅት) ወይንም ከመስከረም ወር አጋማሽ በኋላ (ከ22-25 ባሉት ቀናት ውስጥ በአንዱ) የሚከናወን ነው። በዚህ ወቅት በታላላቅ ወንዞችና ሐይቆች አጠገብ የእሬቻው ሥርዓት ይካሄዳል። የመስከረም ወር በ”ቢራ”-Birraa- መግቢያ ላይ ስለ ሆነ
ብዙዉን ጊዜ ይህ እሬቻ “የብራ በዓል” በመባል ይታወቃል። ባንዳንድ አከባቢዎች ደግሞ ይህ የእሬቻ በዓል የሚከበርበት “የችሎት መክፈቻ ዕለት” እየተባለም ይጠራል። ይህም ባለፉት የክረምት ወራት በወንዝ ሙላት የተነሳ ተቆራርጠው የነበሩ ቤተ ዘመዶች ሁሉ የሚገናኙበት ስለሆነ ይህ እንደ ታላቅ የደስታና ፈንጠዝያ ቀን ይ
ወሰዳል።
በዋና ክፍሉ ሪፖርት እንደ ተገለጸው የሥልጠናው ዓላማ ሠልጣኞቹ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ወንጌልን ሊያዳርሱ የሚችሉበትን ዕውቀትና ክህሎት እንዲያዳብሩ ለማገዝ ሲኾን፣ ትምህርተ ሃይማኖት (ዶግማ)፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ ታሪከ ቤተ ክርስቲያን እና የስብከት ዘዴ በሥልጠናው የተካተቱ የትምህርት ክ
ፍሎች ናቸው፡፡ ሥልጠናው የተሰጠውም በዲሲና አከባቢው ሀገረ ስብከት በአትላንታ ጆርጅያ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን ከየካቲት ፱-፲፩ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም ነው፡፡
ከዛ ደግሞ የሌሎች የመንግሥት ሠራተኞችንም ማካተት እንችላለን፡፡
እ.አ 1946 መስከረም 20 ከስልሳ አመት በፊት ልክ በዛሪዉ እለት ነበር፣ የጀርመኑ የናዚ ፓርቲ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ያገኙት
በፕሮጀክቱ የመጀመሪያው መርሃ ግብር የታቀፈ አንድ ቤተሰብ ለሦስት ዓመት ድጋፍ ከተደረገለት በኋላ ቦታውን ለሌላ ቤተሰብ የሚለቅበት እና አዳዲስ ድጋፍ የሚሹ ዜጎች የሚካተቱበት አሰራርን ዘርግቷል፡፡ ይህ ማለት የመጀመሪያዎቹ ተጠቃሚ ቤተሰቦች የራሳቸው የገቢ ምንጭ መነሻ ካፒታል ይዘዋል ተብሎ ስለሚገመት ነው፡፡ የመርሃ
ግብሩ ዋና ዓላማም በድህነት ውስጥ እየኖሩ የሚገኙ ዜጎች ከድጋፍ በዘለለ ዘለቄታዊ የገቢና የኑሮ ዋስትና እንዲኖራቸው ማስቻል ነው፡፡
ማኪቬሊያዊ ፖለቲካ እና መዘዙ (ዶ/ር ታዬ ንጉሤ) _ Ethioreference >
እንደ “Fredrickson” አገላለፅ፣ በአሜሪካ የዘረኝነት ስርዓት መዘርጋት የተጀመረው በደቡባዊ የአሜሪካ ግዛቶች ሲሆኑ ዋና መነሻ ምክንያቱ በበደቡባዊ አሜሪካ የሚገኙ ነጮች በአሜሪካ የእርስ-በእርስ ጦርነት ወቅት አሳፋሪ ሽንፈት ስለገጠማቸው እንደሆነ ይጠቅሳል። እነዚህ ነጭ አሜሪካዊያን በጦርነቱ ለደረሰባቸው አሳፋ
ሪ ሽንፈት በጥቁሮች ላይ አሳብበዋል (Scapegoat)። በመጨረሻም፣ በ20ኛው ክ/ዘመን በአሜሪካ የከተሞች መስፋፋት በእርሻ ማሳዎች ላይ የሚውሉ ጥቁሮችን ለመቆጣጠር አመቺ ባለመሆኑና የጥቁሮችን ጉልበት ብዝበዛ ለማስቀጠል በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ሕግና ደንብ በማውጣት ተግባራዊ አደረጉ። በተመሳሳይ፣ ጀርመኖች በአን
ደኛው የዓለም ጦርነት ለጋጠማቸው አሳፋሪ ሽንፈት አይሁዳዊያንን ተጠያቂ አድርገዋል። ከዚያ በመቀጠል፣ አይሁዶችን በዘር በመለየትና በመነጠል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ፈፅመዋል። በመጨረሻም፣ የደቡብ አፍሪካ ነጭ ሰፋሪዎች በእንግሊዝ ጦር ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት ጥቁር ደቡብ አፍሪካዊያንን ተጠያቂ አድርገዋል። የእንግሊዝ
ጦር ከደቡብ አፍሪካ ሲወጣ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካዊ ስርዓት በመዘርጋት በጥቁሮች ላይ ግፍና በደል ፈፅመዋል።
ጌታዬ ፡ አምላኬ ፡ የተሰበረ ፡ ልብ ፡ ያሻኛል
ኤርፉርት ጀርመን በሚገኘዉ በማክስ-ፕላንክ የጥናት ተቋም የሶማሊያ ጉዳይ ተንታኝ ማርኩስ ሆነ እንደሚሉት መቼም ይሁን መቼ በፕረዚዳንትነት የሚመረጡት ሰው አሁንም በስልጣን ላይ የሚገኙ እንደሚሆን ነው። ሼክ ሸሪፍ አህመድ አንዱ እጩ ናቸው።
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን 19ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ጳጳሳት ጉባኤዎች ህብረት (አመሰያ) ጉባኤ ከሐምሌ 6 - 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ ታስተናግዳለች፡፡ የመክፈቻ ስነስርዓቱ በሐምሌ 8 ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ከቅድስት መንበር ቫቲካን የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብፁ
ዕ ወቅዱ አቡነ ፍራንቼስኮስ ተወካይና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች በክብር እንግድነት እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ መዕምናን በተገኙበት የሚደረግ ሲሆን ጉባኤውም በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ በቀጣዮቹ ቀናት ይካሄዳል፡፡ አመሰያ 9 አባል ሀገራት ያሉት ሲሆን
እነሱም ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ማላዊ ሲሆኑ ሶማሊያና ጅቡቲ ደግሞ ተባባሪ አባላት ናቸው፡፡ ከ300 በላይ የሚሆኑ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ገዳማዊያንና ገዳማዊያት ምእመናንና የአጋር ድርጅቶች ፕሬዚደንቶች ከምስራቅ አፍሪካና ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በጉባኤው ለመ
ሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ፡፡
እነሱ ለእኔ መስጠት ቲማቲም ተክሎች እኔ አጭር ላይ እኔ ምንም ዓይነት እምነት ያለ, አጋማሽ-ሐምሌ ጀምሯል ማግኘት መሆኑን ዱባ, ኪያር, zucchini እና ጎመን የመጨረሻ ተክል ገዛሁ, ነገር ግን እኔ ሃሳብ እንደ:
4፤ ያ ሰው መርዶክዮስ ከፍ ከፍ እያለ ስለ ሄደ በንጉሡ ቤት ታላቅ ሆኖ ነበርና፥ የመርዶክዮስም ዝና በየአገሩ ሁሉ ተሰምቶ ነበርና።
ንግተን ዲሲ በትላንትናው እለት የገጠመው ያልትሳካ መከፍቻ ነበር:
ኣርቲስት ሓመልማል ኣባተ እና ንዋይ ደበበ ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ 2010 ፋሲካ በኢ.ቢ.ኤስ/2010 Fasika Special Program
«አገሮች የመንግስት እዳን በአግባቡ ማስተዳደራቸው እርግጠኛ መሆን አለብን። የአውሮጳ ማዕከላዊ ባንክም ይህን ከፍተኛ የመንግስት እዳ መሸከም እንዲችሉ ሲያግዛቸው ቆይቷል።» የሚሉት የባንክ ጥናት ባለሙያው « ጣልያን መንግስት እጅግ ከፍተኛ እዳ ካለባቸው አገሮች አንዷ ናት። ይህንን ለመክፈል የሚያስል የገንዘብ አቅም
በመንግስት ግምጃ ቤት የለም። የአውሮጳ ማዕከላዊ ባንክ ይህንን ሲያስጠነቅቅ ቆይቷል። በጥንቃቄ መመልከት ያለብን ይህ ለአውሮጳ ምን ማለት ነው የሚለውን ነው። አሁን የምንሄድበት መንገድ ካሁን በፊት ወደ ተከሰተው የኤኮኖሚ ቀውስ አይነት መልሶ ሊመራን ይችላል። በሌላ በኩል ደግሞ በጣልያን የሚከሰት የባንኮች ቀውስ ለአ
ህጉሩ በመላአስጊ ይሆናል።»በማለት ያስጠነቅቃሉ።
በተቃዋሚዎችና በገዢው ፓርቲ መካከል ያለው ሀገራዊና ወቅታዊ ሁኔታ - ODDA - part 1 Hosted by Amanuel Mehari.
7. መላአክት በብዛት ወደ መሬት መውረድ፡-አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡-
ላይቤሪያ እንደታተመ ጠፋ ያለችው 60 ሚሊዮን ዶላር እያወዛገበ ነው – $60 million mysteriously disappear in Liberia
የሕጻናትን ዓይነ ምድር መጸዳጃ ቤት ውስጥ መድፋት፣ ወይም ጠለቅ ያለ ጉድጓድ ቆፍሮ መቅበር
የእርስዎ የተለያዩ መሣሪያዎች ጋር እነዚህን አውሬዎች ያድኑ.
ባለፉት ጊዜያት ዜጎች ተገድለዋል፤ የህሊናዊ ቁስለትና የአካላዊ ጉድለት ሰለባ ሆነዋል። እጅግ አንገት የሚያስደፉ ጉዳዩች ተፈፅመዋል። የአካል መቆረጥ፣ የዘር ፍሬ መበላሸት፣ የዓይን መፍሰስ፣ ግርፋት፣ ጭለማ ቤት ማቆየት…ወዘተ. ኢ-ህገመንግስታዊ ተግባሮች ተከናውነዋል። እነዚህ ተግባሮች በሀግ መንግስቷ ላይ የሰብዓዊ መ