text
stringlengths
0
200
ብቶችን ያረቀቀች፣ እንዲፈፀሙም ቁርጠኛ ነኝ ከምትል ሀገር የሚጠበቅ አይደለም።
እናም በታክሲው ውስጥ ገብቼ ሃሳቤን ቀጠልኩ ሦስተኛው ሰው ብቅ አለ ሌላኛው የወንጌል አገልጋይ፡፡ ሌላው በእንሞር እና ኤነር ውስጥ የሚገኝ የቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ወንጌላዊ ይህ ወንጌላዊ ሊጎበኘኝ ሲመጣ ሁሌም ስላደረገው ጫማ ይሳቀቅ ስለነበር አንድ ቀን አንዱን ጫማዬን አንስቼ ሰጠሁት፡፡ ከፊቱ ላይ ከፍተኛ ደስ
ታ አየሱ፣ ከጫማው ሌላ የሰጠሁት ነገር አለ እንዴ ብዬም ተጠራጠርኩ፡፡ ግን አልነበረም፡፡ ልቤ አዘነ፡፡ ምክንያቱም ጥቂት ለማይባሉ ሰዎች በቀላሉ ሊገኝ የሚችል ለእዚህ ሰው ግን ከባድ ነው፡፡ ከእዚያ ቀን በኃላ በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ አግኝቼው አውቃለሁ ያቺን ጫማ አድርጎ አየዋለሁ፣ መቼ ይቀይራት ይሆን…
በንጽጽርም እስከ ኦባማ ድረስ የነበሩት የ 43 ፕሬዜዳንቶች ንብረት በድምሩ 2..5 ቢሊዮን ብቻ ነው፡፡
በአንድ ሰከንድ ልዩነት ብቻ ተቀድሞ አትሌት ዘሪቦ ሸኖ ከደቡብ ክልል ሁለተኛ ሆኖ ሲያጠናቅቅ፤ አትሌት ደመቀ ታዬ ከደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ 3ኛ፤ የግል ተወዳዳሪው አትሌት ደጀኔ ከልክል ደግሞ 4ኛ ሆነው ጨርሰዋል።
« ግሪክ እነዚህን በብዛት የሚጎርፉ ስደተኞች ማስተናገድ የሚያስችል ትክክለኛ የአሰራር መዋቅርም ሆነ የማቆያ ስፍራ የላትም ። በዚህ የተነሳም በአንድ በኩል አንዳንዶች ያለምንም ድጋፍ እና ጥበቃ በመዲናይቱ አቴንስ ወድቀዋል ። በሌላ በኩል ደግሞ የግሪክ ማህበረሰብ ከዚህ ቀደም ያልተጠበቀ የምጣኔ ሃብት ቀውስ ውስጥ ነ
ው ያለው ። አንዳንዱ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ሲፈጠር ማመካኛ ያደርጉታል ። በሌላም በኩል ብዙ ፖለቲከኞችም በቅርቡ በሚካሄደው ምርጫ ምክንያት ህዝብን የሚያነሳሳና የውጭ ዜጎች እንዲጠሉ የሚያደርግ ቅስቀሳ ይለፍፋሉ ። »
(ሀ) ግብጽ በአባይ ላይ ያላት ‘ታሪካዊ የውሃ መብት’
ማኅበረ ቅዱሳ በእኔ እምነት ወንጌል ከመስፋት በተጨማሪ በዚች አገር የመልካም አስተሳሰብና አሰራር ምሳሌ መሆን አለበት፡፡ ብዙዎቹ የቤተ ክህነትና የአገራችን ችግሮች የተፈጠሩት ከመልካም አስተሳሰብና አሰራር እጦት እንደሆነ ለማንኛችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለዚህ ማኅበሩ ያሉበትን ችግሮች በግልጽ በአባላቱ ገምግሞ መልካሙን
አጠናክሮ ጉድለቶቹን ቀርፎ ለመሄድ ሁሌም ለማዳመጥና ለማስተካከል ዝግጁ መሆን አልበት፡፡
ለክርስቲያኑ፣ ለሠራዊቱ – ወታደራዊው ትእዛዝ፣ ከዚያው ካላችኹበት ኹኖ፣ ለክርስቲያኖች፣ እንደ መንፈሳዊ መሪነቴ የማዝዘው፣ ለሠራዊቱ፣ ለወታደሩ፣ ለኹሉም፤ መሣርያው ይያዝ እንጂ ምላጩን ከመሳብ ይልቅ የፍቅር መሳቢያን ተጠቀሙ፡፡ የፍቅር ማሰርያን ተጠቀሙ፡፡(እልልታ እና ጭብጨባ) አዎ፣ ሌላውም ደግሞ እስኪ ምን ታደርገ
ኛለኽ ብለን፣ እሳት ይዞ እሳት በሚተፋ ፊት፣ በአላስፈላጊ ጉልበትና ስሜታዊነት አትተላለቁ፡፡ ወደ እግዚእብሔር ቀርበን እንጩኽ፤ እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል፣ ከዚያ በላይ ከኾነ፡፡(እልልታ እና ጭብጨባ)
• የቆዳዎን ርጥበት ይጠብቁ፡፡ ለቆዳዎ አይነት የሚስማማ ርጥበት መጠበቂያ ቅባት ይጠቀሙ፡፡ የቆዳ ድርቀት ችግር ካስቸገረዎ በሶስት ሳምንት ውስጥ ደረቅ የሰውነት ቆዳን ለመታደግ ተብሎ በልዩ መንገድ የተዘጋጀውን Vaseline’s Dry Skin Repair Lotion ለምን አይሞክሩትም!
“የጸጥታው ምክር ቤት ሁኔታውን አውሮና መርምሮ እርምጃ መውሰድ ይገባዋል። በምስራቅ አፍሪካ አገሮች ህብረት (ኢጋድ) አባል አገሮች በሙሉ ድምጽ የቀረበውን ውሳኔ እንድታጸድቁ እጠይቃለሁ። ይሄ ውሳኔ በጥቂቱም ቢሆን ኤርትራ ወደ ህግ አክባሪነት እንድትመጣ ብለን እናምናለን።”
በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ መሠረት ኢትዮጵያ ለመጨረሻ ጊዜ በምክር ቤቱ ውስጥ ያገለገለችው ከዛሬ 26 ዓመት በፊት ነው ። ምንም እንኳን ኢትዮጵያ በጎርጎሮሳዊው 2013/2014 ራስዋን ለዚህ ቦታ በእጩነት የማቅረብ ፍላጎት የነበራት ቢሆንም ያኔ ቦታውን ለሩዋንዳ ሪፐብሊክ ለቃለች ። የተመድ የፀጥታው ምክር
ቤት የተለዋጭ አባልነት መቀመጫ ለማግኘት የምትጠባበቀው ኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት ጥሰት እና በፕሬስ ነፃነት አፈና በዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብት እና የፕሬስ ነፃነት ተሟጋች ድርጅቶች ተደጋጋሚ ወቀሳ የሚቀርብባት ሃገር ናት ።በዚህ የተነሳም ሃገሪቱ በምክር ቤቱ የሚጠበቅባትን ሃላፊነት መወጣቷን የሚጠራጠሩ እና ቦታውም
አይገባትም ሲሉ የሚከራከሩ ወገኖች አሉ ። የአፍሪቃ ህብረት ኢትዮጵያ ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት በእጩነት እንድትቀርብ ያጸደቀው በዚህ ዓመት በጥር ወር በተካሄደው 26 ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ነበር ።
ዛሬ መስከረም ሁለት ተራ ቀን ነው፡፡ ልናስበው ስንሻ ልንዘክረው ስንሞክር እንኳን አምጠን ነው፡፡ ግብሩም ክቡሩም ከዓይነ ህሊናችን ጠፍቷል፡፡ ስንተርከው የሚያደምጠን ትውልድ ርግጥ ከመስረም አንድ በልጦ ብሎ ሊጠይቀን ይችላል፡፡ መስከረም ሁለት ዛሬ ተራ ቀን ነው፡፡ ምናልባት የጥንት ጋዜጦች፣ የትዝታ እስረኞች፣ የአብ
ዮት እሳቶች፣ የእሳቱ አመዶች በትዝታው ካልከነፉ የቀን ክፍ ሌላና ተራ ቀን አድርጎታል፡፡ ከአስራ አራት ዓመታት በላይ ግን የቀን አውራ ነበር፡፡
የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መያዝ ተከትሎ ለወያኔዎች ከአዲስ አበባ እስከ ደብረዘይት ትልቁን የምርመራ ስራ እየሸፈኑ ያሉት ከግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል ጋር በኤርትራ የነበሩ እና ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር የፖለቲካ ስራ ሲሰሩ የነበሩ በኋላም ከድተው የገቡ ቅጥረኞች መሆናቸው ታውቋል። እነዚህ ቅጥረኞች ከመጀመሪያው ሰርጎ
ገቦች እንደሆኑ ሳይጠረጠር ወደ ግንቦት ሰባት ከገቡ በኋላ ከአቶ አንዳርጋቸው መያዝ ቀደም ብሎ በመክዳት ወደ ወያኔ የተቀላቀሉ ናቸው ሲል ጦማሪ ምኒልክ ሳልሳዊ ዘገበ።
ራሑል ኪትችሉ እንደሚሉት የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚያገኙት ኢትዮጵያውያን 30 በመቶ ብቻ ናቸው። ከእነዚህ መካከል 20 በመቶው ከብሔራዊ የኤሌክትሪክ ቋት ቀሪ 10 በመቶ ደግሞ ከብሔራዊ የኤሌክትሪክ ቋት ውጪ አገልግሎቱን ያገኛሉ።
የር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ የሞሮኮ ጉብኝት በሐይማኖቶች መካከል ግንኙነትን እንደሚያጠናክር ተገለጸ።
3. ታላቁ ፈጣሪያችንን ማሰብ ሲባል ምን ማለት ነው?
በተግባር የሶስቱም የጦር ሃይሎች ንቅናቄ አባልና ንቁ ተሳታፊ ብቻ ሳይሆን የአብዮታዊ ደርግ ፈጣሪም ነበር:
ላይ) ይጠንቀቁ፡፡ አላህንም ይፍሩ፡፡ (ለተናዛዡ) ትክክለኛንም ቃል ይናገሩ፡፡
#EBCአዋሽ ወልድያ- ሃራ ገበያ የባቡር መስመር ፕሮጀክት ባለሙያዎችን የዕውቀት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲያገኙ እያደረገ ነው፡፡
10 የገበያ ጥናትና ዶክሜንቴሽን ኦፊሰር 11 1 116ዐ2 በማርኬቲንግ /በሰፕላይ ማነኔጅመንት/ በኢኮኖሚከስ/በአካውንቲንግ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ሆኖ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
ከዚህ ጋር ተያይዞ ለጥምቀት በዓል መዝሙር እንዲያቀርቡ ከተጋበዙት ወጣት ሰንበት ተማሪዎች መካከል የላስ ቬጋስ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን( የብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ልጆች) ከቅዱስ ሚካኤል(ላስ ቬጋስ)ወጣቶች ጋር በመሆን በሚዘምሩበት ወቅት ኦርጋን እንዳይመታ አድርገዋል።እኛ ስንዘምር ኦርጋን እንዳትመቱብ
ን ያሉ እነዚህ ወጣቶች በከበሮ ታጅበው ያቀረቡት መዝሙር እጅግ ማራኪ እንደነበር ብዙዎች መስክረዋል።በመናፍቅ መንጋ መሀል ደምቀው ለታዩ ለእነዚህ ቁርጠኛ የተዋሕዶ ልጆች ምስጋናችን ከያለንበት ይድረሳቸው ብለናል።
መሻገሪያው እኮ የባቡሩን ስራ የሚሰሩትን የቻይናዎችን ጭንቅላት ወይም ካለምንም የነዳጅ ወጪ በመንግስት መኪና የሚንቀሳቀሰውን ባለስልጣን አቅም ያማከለ መሆን የለበትም የአካባቢውን ማኅበረሰብ አቅም አኗኗርና ዘይቤ ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት፡፡ ቀለበት መንገድ እኮ ሲሻገሩ የሚያልቁት ወገኖች በአግባቡ ካለመሻገር
ባቻ ሳይሆን መሻገሪያው በጣም ከመራራቁ የተነሳ መሆኑ እንደ አንድ ምክንያት የሚጠቀስ ነው፡፡ አሁን እስኪ ሲ ኤም ሲ ቅዱስ ሚካኤል ፊት ለፊት የሚኖሩ ሰዎች ለመሻገር አያት መሄድ ካለባቸው እንን ለእግረኛ ቤንዚል ለተወደደበት ባለመኪናም ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ መገመት አያዳግትም፡፡
8 አያሌው ከበደ ከ25 መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
ሀዋሳ የካቲት 4/2010 በሀገሪቱ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ዘርፉን በአዲስ አሰራር መምራት እንደሚያስፈልግ የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በሕንፃ ግንባታ፣ በሆቴል፣ በአውቶሞቢል አስመጪነትና በተለያዩ የንግድ ሥራዎች የተሰማራው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ በእርሻ ሥራ የመሰማራት ህልም እንዳለው ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ ይህንን ዕቅዱን ለማሳካት ለደቡብ ክልል መንግሥት ከዓመታት በፊት የቦታ ጥያቄ ቢያቀርብም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ተፈጻሚ ሳይሆን ቆይቷል፡፡ በ
አሁኑ ወቅት ግን የግብርና ሚኒስቴር 1,500 ሔክታር መሬት እንዲሰጠው በመወሰኑ ቦታውን የደቡብ ክልል መንግሥት አስረክቦታል፡፡
Previous በአወዳይ ከፍተኛ እልቂት ደረሰ፤ ሶማሊያና ኦሮሚያ ወደከፋ ግጭት እያመሩ ነው፤ ሶማሌ ክልል የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንትን በዘር ፍጅት ከሰሰ
ኢትዮጵያ – የኢትዮጵያ ፈደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
በሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ የሰላምና ደህንት ባለሞያ ሆኑት ዶክተር ጌታቸው ዘሩ ” አሁን እተደረገ ያለው ለውጥ የዛሬ ሳይሆን የቆየ ሂደት ነው ” ይላሉ።
«ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል በአዲሱ የሚሌኒየም ግድብ ላይ የከፈተው ዘመቻ የለም። የግድቡ ሥራ ድርጅቱ ከሚሟገትላቸው ህዝቦች ጉዳይ ጋር የሚገናኝ አይደለም። በአሁኑ ጊዜ በጊቤ ግድብ ምክንያት መብቱ አደጋ ላይ ስለወደቀው የኦሞ አከባቢ ህዝብ ነው ድርጅታችን ተቃውሞ የሚያሰማው። ይህ ዘመቻ ኢትዮዽያ ይፋ ካደረገችው የሚሌ
ኒየም ግድብ ፕሮጀክት የተለየ ነው።» መሳይ መኮንን ሂሩት መለሰ
ሌላው ምክትል ሥራ አስፈጻሚ በበኩላቸው በለስ አንድ ስኳር ፋብሪካ በዚህ ዓመት ወደ ሥራ ሊገባ የሚችለው በኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር ብቻ እንደሆነ መግለጹ ተገቢ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ ምክንያቱን ሲያስረዱም በነባሮቹም ሆነ በአዲሶቹ ፋብሪካዎች የዲዝል ጄኔሬተር መቅረብ የፕሮጀክቱ አካል በመሆኑ፣ ኤሌክትሪክ እንደ ም
ክንያት ሊቀርብ አይገባም ብለዋል፡፡
15 እንደዚህ የሚሆን ሕዝብ የተመሰገነ ነው እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው።
በቅርቡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሴት ሚኒስትሮች ተሹመዋል፡፡ ሴቶች ወደ ከፍተኛ የመንግስት ሥልጣን መምጣታቸው ምን ፋይዳ አለው?
7፤ ደግሞ ኢያሱና ባኒ፥ ሰራብያ፥ ያሚን፥ ዓቁብ፥ ሳባታይ፥ ሆዲያ፥ መዕሤያ፥ ቆሊጣስ፥ ዓዛርያስ፥ ዮዛባት፥ ሐናን፥ ፌልያ፥ ሌዋውያኑም ሕጉን ያስተውሉ ዘንድ ሕዝቡን ያስተምሩ ነበር፤ ሕዝቡም በየስፍራቸው ቆመው ነበር።
የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከአውሮፓና ከእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።
ይህ ሰው እንዴት ከአገር ልወጣ ቻለ መንግስት ከልተባበረው በስተቀር ? የጉድ አገር ።
ዛሬ አንዳንድ የሐሰት ዜናዎች አሉ! ኦፊሴላዊው ንግግር ምን አለ?
(ዎዝ ምን ያደርጋል ኢዝ ነው እንጂ እንዳትለኝ......)
EMBA ከረዥም ልምድ እና ለኅብረተሰብ እና ለአካባቢያዊ ሃላፊነት የሚረከውን የቼክ ኩባንያ ነው. የኦርጋኒክ ምርቶች የወረቀት ስራዎች እና ሙሉ በሙሉ በድጋሜ ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው. በ EMBA ምርቶች አማካኝነት በባህላዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች ላይ በበርካታ ሀገሮች ውስጥ ለመጠበቅና ለማቆየት አስተዋጽኦ ያደርጋል.
አስፈላጊ የአህራጅ አሠሪ እንደመሆኑ ዘላቂና ደህንነቱ የተጠበቀ ስራን ለመሥራት ያለውን ሃላፊነቱን ይመለከታቸዋል. [...]
ዲጂታል ፊርማዎች - እኛ ማን እንደሆንን ማረጋገጥ.
ስለ ይሖዋና ስለ ኢየሱስ ለማወቅ እንዲሁም እነሱን ለመምሰል ጥረት አድርግ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በድህረ ምርቃ ተማሪዎች ከፍያ ላይ 125 በመቶ የክፍያ ጭማሪ አደረገ
24፤ ጌዴዎንም በዚያ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም። እግዚአብሔር ሰላም ብሎ ጠራው። እርሱም እስከ ዛሬ ድረስ ለአቢዔዝራውያን በምትሆነው በዖፍራ አለ።
በዚህ ግዳጅ ደግሞ የተሳተፈው አማራው ብቻም አልነበረም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንጅ፡ ዛሪ በምን መለኪያ ተመዝኖ ለአማራው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሴባስቲያን ከርዝ ጋር ተወያዩ
ማቴዎስ 26 _ መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት _ አዲስ ዓለም ትርጉም
ራስን የማጥፋት ሙከራም ያደረገን ሰው በመጀመሪያ ደረጃ እንደየአስፈላጊነቱ ወደ ህክምና ማዕከል በመውሰድ የድንገተኛም ሆነ ሌላ የህክምና አገልግሎት ካገኘ በኋላ ወደ የስነ አዕምሮ ሐኪም መውሰድ ግድ ይላል። ማንኛውም ሰው ራስን የማጥፋት ሙከራ አንድ ጊዜ ካደረገና ካልተሳካለት የመደገም ዕድሉ ከፍተኛ እንደመሆኑ መጠን
ችላ ሳይሉ አስፈላጊውን ክትትልና እርምጃ መውሰድ ተገቢ ነው።
“ሕግን አለማወቅ ይቅርታ አያሰጥም” በሚል አርዕስት ስር እንዲህ የሚል ይገኝበታል።
የኢራኑ የሃይማኖት መሪ፤ አይሲስን የፈጠረችው አሜሪካ ናት አሉ
- መፍራት ያለብን ነገር ቢኖር ራሱን ፍርሃትን ነው፡፡
ኢትዮጵያ ቡና ወሳኙን ሶስት ነጥብ አሳክቷል​ – የጨዋታ ሪፖርት
9. ከቤተ መቅደሱ ጋር በተያያዘ የነበረው ዝግጅት የተስተጓጎለው ለምንድን ነው? ነህምያ ለዚህ ሁኔታ ተጠያቂ ያደረገው ማንን ነው?
• አንደኛውና የመጀመሪያው በዓል የተከበረው በ1999 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ባህል ማዕከል
አርቲስቷ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም በቤተዛታ ሆስፒታል በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ነው ትናንት ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው።
ኢማኑዌል ቴክኖሎጂ በመጠቀም የዘመኑ ፈተና የሆኑትን እንደ ሙቀት መጨመር መከላከል፤የብዝሀ ህይወት ጥበቃ እና አስተማማኝ የሀይል አቅርቦት ማበርከት የሚችል ፈጠራ አቅርቧል፡፡
የካቲት ለኢትዮጵያ አንድነት ! 81ኛው ዓመት የካቲት 12 የሰማእታት መታሰቢያ February 22, 2018
አቶ አባዱላ በአዲስ አበባ መሿለኪያ አካባቢ በሚገኘው የኦህዴድ ጽህፈት ቤት በሰጡት በእሁዱ አጭር ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት ደስተኛ አለመሆናቸው በግልጽ ያስታውቅ እንደነበር በአካባቢው የነበሩ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ ያልተጠበቀው የአባዱላ ውሳኔ ትላንት የተካሄደውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተ
ጠባቂ አድርጎት ነበር፡፡ አቶ አባዱላ በመክፈቻው ስነ ስርዓት ሙሉ ሱፍ ለብሰው ከፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ እና ከፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ያለው አባተ ጋር ብቅ ሲሉ ቆፍጠን የማለት ስሜት ይታይባቸው ነበር፡፡ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል ግጭት ህይወታቸው ለጠፋ ሰዎች የሕሊና...
ናፊዕ ከዐብደላህ ብን ዑመር (ረዐ) ባስተላለፉት መሰረት ‹‹በወርሐ ረመዷን (ሶላቱል ቅያምን) እቤታቸው ይሰግዱ የነበረ ሲሆን ሰዎች (ተራዊሕ ሰግደው) ከመስጊድ ሲወጡ፣(ዐብዱላህ) የውሃ እቃቸውን ይዘው ወደ አላህ መልእክተኛ ﷺ መስጊድ ይሄዱና የሱብሕን ሶላት እዚያ ከሰገዱ በኋላ እንጂ አይወጡም ነበር፡፡›› [በይሀቂ
በሱነን አልኩብራ ቅጽ 2 ገጽ 696 የዘገቡት] ብለዋል፡፡
ዘፍጥረት ዘጸኣት ዘሌዋውያን ዘሁልቍ ዘዳግም እያሱ መሳፍንቲ ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገስት 2 ነገስት 1 ዜና መዋእል 2 ዜና መዋእል እዝራ ነህምያ ኣስቴር እዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መሃልየ መሃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ድጕዓ ህዝቅኤል ዳንኤል ሆሴእ ዮኤል ኣሞጽ ኦብድያ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ኣንባቆም ጸፎንያስ
ሃጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሃንስ ግብሪ ሃዋርያት ሮሜ 1 ቈረንቶስ 2 ቈረንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጲ ቈሎሴ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶስ ፊልሞን እብራውያን ያእቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሃንስ 2 ዮሃንስ 3 ዮሃንስ ይሁዳ ራእይ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11
12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 38 39 40 41 42 43 44 45 46 47 48 49 50 51 52 53 54 55 56 57 58 59 60 61 62 63 64 65 66
''ምነው ባይኔ መጣህ!'' በዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዚህ ቀውስና ግጭት ርቆት በማያውቀው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ተቀጣጣይ የሆኑ ኩነቶች እየተከማቹበት፣ በቋፍ ያለ እና በእሣት አጠገብ የተከመረ ጭድ ሆኖ የቆመ ክፍለ አህጉር ሆኗል፡፡ ይህ ክፍለ አህጉር ይበልጡን በእኛ በኢትዮጵያውያን የሰላም ዋልታነት ተደግፎ የቆ
መ እንጂ በራሱ ያለ ቀጣና አይደለም፡፡ የተከበብነው እንደ መንግስት የመቆም አቅም አጥተው በሚቸገሩ ሐገራት ነው፡፡ በምሥራቅ፤ ለሃያ ዓመታት ከወደቀችበት መነሳት ያቃታትና በየዕለቱ በአሸባሪዎች ቦምብ እየተቃጠለች የምታጣጥረው ሶማሊያ ናት፡፡ በደቡብ ምዕራብ ለአስርት ዓመታት እንደኛው በእርስ በእርስ ጦርነት ስትጠበስ
ከርማ በመጨረሻ ነጻነት አግኝታ መንግስት መመስረት ብትችልም፤ ሁለት ዓመታት እንኳን ፋታ ሳታገኝ፤ መልሳ አውዳሚ ከሆነ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ የተዘፈቀችው ደቡብ ሱዳን ናት፡፡ በሰሜን ተስፋ የራቃትና በሻዕቢያ ተቀስፋ በሞት እና በህይወት መካከል የቆመችው ኤርትራ ናት፡፡ በደቡብ ሁሌም በጎሣ ግጭትና ብልጭ ድርግ
ም በሚል የፖለቲካ ቀውስ የምታቃስተው ኬንያ ናት፡፡
ET 7/24 የሰላማዊት ዮሀንስ አዲስ ሙዚቃ _ የተወዳጁ ሙዚቀኛ የጋብቻ ጥያቄ እና የሳምንቱ የመዝናኛ መረጃዎች _ Ethiopian EntertainmentNuro Bezede ኑሮ በዘዴ
የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነርና ሁለት የዞን ፖሊስ አዛዦች ታስረው እንዲቀርቡ ታ...
ከሰማያት ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብሎ ፡ ያለ
በተመሳሳይ ተማሮች የመራቸው ሰው የለም ነበር እውነቱን ንገረኝ ካልክ ተማሪወች ተማሩ በላቸው እንጂ አንድ መሪ የላቸውም ነበር
የባሕር ቀን ታስቦ በዋለበት ቅዳሜ ሐምሌ 30 ቀን 2010 ዓ. ም. የባሕር ውስጥ ፍጥረትን ከጥፋት መከላከል እንደሚያስፈልግ የዘርፉ ዳይረክተር የሆኑት ክቡር አባ ብሩኖ ቺቸሪ አስገንዝበዋል። ክቡር አባ ብሩኖ ለባሕር ውስጥ ፍጥረታት የሚደረግ ጥበቃ እና እንክብካቤ፣ ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ ይፋ ካደረጉት፣ “
ውዳሴ ላንተ ይሁን” ከተሰኘው ሐዋርያዊ መልዕክት ጋር ይገናኛል ብለዋል።
- ምን እንዴ ትላለህ? ገበያ ላይ የምውለውኮ እኔ ነኝ፡፡ እናንተ ሁኔታው አበረታች ነው ትላላችሁ፤ እኛ ገበያ ስንሄድ ደግሞ የምንይዘው የምንጨብጠው እናጣለን፡፡ መታጠቢያ ቤቱን ላሰራው ብዬ ጀምሬ ተስፋ ቆርጨ እንደተውኩት አላወቅህም? ዱሮ አስራ አምስት ሺህ ብር ይበቃ የነበረው አሁን በሰባ ሺህም አይሰራውምና ተውኩት
፡፡
አለኝታ ፡ ተስፋዬ ፡ እንባዬ ፡ ነህ
የወር አበባ ቀን መዛባት እና መቅረት ችግሮች ፍቱን መፍትሄ:
2ኛ) ጥልቀት እና ስፋት ያለው ክርክር እና ውይይት በማካሄድ ከጎሳ ዘረኝነት የጸዳች አዲሲቷን ኢትዮጵያ የመገንባቱን አስፈላጊነት ለመፍጠር እንዲቻል የኢትዮጵያን የአቦ ሸማኔ ወጣት ትውልድ ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ ነው፡፡
ኢሳይያስ ምድር ገነት እንደምትሆን የተናገረው ትንቢት ከዚህ በፊት፣ አሁንና ወደፊት ተፈጻሚነት የሚኖረው እንዴት ነው?
ክፍል 15 በግዞት ያለው ነቢይ ስለ መጪው ጊዜ ራእይ ተመለከተ
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 22/2009)፦ በማኅበረ ቅዱሳን እና በሰንበት ት/ቤቶች መምሪያ ሃላፊ በአባ ሰረቀ ወልደ ሳሙኤል መካከል የነበረው የረዥም ጊዜ አለመግባባት ፈንድቶ መውጣቱ ተሰማ (ዘገባውን ለመመልከት ይህንን ይጫኑ)።። ለዓመታት ውስጥ ለውስጥ ሲጋጋም የነበረው አለመግባባት ቅዱስ ፓትርያርኩና የመንግሥት ከፍ
ተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት ይፋ ሲሆን እንደተነገረው ከሆነ “ማኅበሩ መመሪያዎችን ይጥሳል፣ በቤተ ክርስቲያንና በፖለቲካ የመግባት አዝማሚያ” ያሳያል ተብሏል። በሁለቱ መካከል “ያለውን አለመግባባት ለመፍታት የተደረገ የውይይት መድረክ” መሆኑን የዘገበው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቅዱስ ፓትርያርኩን፣ የተወሰኑ ብፁዓን አባቶች
ን፣ የመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የመምሪያውን ባልደረቦችና የማህበሩን ሃላፊዎች ምስል አሳይቷል።
ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ አሶሳ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በፌደራል ትምሕርት ሚኒስቴርና በቤንሻጉል ክልል ምክር ቤት ላይ የፍትሐቤር ክስ መመስረታቸው ታወቀ።
"ይህ ኢ-መጽሐፍት በፒዲኤፍ ቅርጸት የሚገኝ ሲሆን ከድረ-ገፃችን ለመውሰድ በቀላሉ ሊገኝ ይችላል. የ ""The Lazy Man's Guide to Weight Loss"" የሚባለውን በነፃ ያወርዱhttp:"