text stringlengths 0 200 |
|---|
በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ... |
የማይሰክር፥ የማይጨቃጨቅ ነገር ግን ገር የሆነ፥ የማይከራከር፥ ገንዘብን የማይወድ፥ 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡3 |
ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል። 2ኛ ቆሮ 3፤ 6 መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ አንብቡ ትላላችሁ፤ እናንተ አነበብን የምትሉት እኮ ቃሉን ባለመረዳት እንደራሳችሁ ትርጓሜ ሄዳችሁ አይሁድና መናፍቃን ከወደቁበት ገደል ወደቃችሁ። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅ በማለት። እርሱ በሥጋዌው ጊዜ ያጠቃለ |
ለውን ዛሬም እንደሚያደርገው ማሰብ ከንቱ እውቀት ነው። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ግን ትላንትም ዛሬም እስከ ዘለዓለምም ጌታችንን ይፈርዳል፤ በጌትነቱ ስፍራ ነው ያለው፤ ከአባቱ ጋር ትክክል ነው፤ አምላክ ነው፤ ብላ ታስተምራለች። አማኞቿም ይህን አምነው ይኖራሉ። አሁን እዚህ ጋር የትኛው እምነት እንደሚበል |
ጥ እንይ፤ የእናንተ መጽሐፍ ቅዱስን አንብበናል የምትሉት ጌታችንን በአማላጅነት ማስቀመጥ ወይስ የእኛ እርሱን በፈራጅነት፣ በአምላክነት ማስቀመጥ? |
11፤ ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍን፥ ከሩቅም አገር ምክሬን የሚያደርገውን ሰው እጠራዋለሁ። ተናግሬአለሁ፤ እፈጽማለሁ፤ አስቤአለሁ አደርግማለሁ። |
ጠበቃዎች ለቤተሰብ ፍርድ ቤት ፓነሎች ቀጠሮ ማስያዝ |
የደብሩን ዘራፊ ሓላፊዎች ቢሮ በአጠና ማግረው በሚስማር አሸጉ!አለቃው፣“ሚሊየነር ነኝ፤”ብሏል haratewahido.wordpress.com/2018/06/17/%e1…… twitter.com/i/web/status/1… 1 day ago |
የኢትዮፒካሊንክ የአዲስ ዓመት ልዩና ጣፋጭ ዝግጅት ዉሸታሙ ልጅ, ኮሜድያን ፍልፍሉን የተቸዉ ሰዉ, የ2007 ምርጦች ዝርዝርና ሌሎች እጅግ አዝናኝ ዝግጅቶች |
የበዓል መነሻ ብድር ቅናሾች ለማግኘት መስመር ላይ ይሂዱ |
ቁመት ማስተካከል positioner, አግድም turntable, ራስ እና ጅራት የአክሲዮን positioner, 3 ዘንግ በሃይድሮሊክ positioner: |
ራሻ መንገድ (ሁለተኛ መንገድ) (Addis Ababa, Ethiopia) |
«እናንተ ለሀገራችሁ የድመት ፍቅር ይመስለኛል ያላችሁ» |
በአለም አቀፍ ደረጃ እንደውጭው አቆጣጠር በ2000-20017 ድረስ እድሜያቸው ከ5/አመት በታች የሆኑ ባልተመጣጠነ ምግብ ምክንያት እድገታቸው አዝጋሚ ሕጻናት ቁጥር ከ/198/ሚሊዮን ወደ /151/ ሚሊዮን ዝቅ ብሎአል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በመካ ከለኛው እና ምእራብ አፍሪካ ባልተመጣጠነ ምግብ ምክንያት እድገታቸው የተዛ |
ባ ህጻናት ቁጥር ከ22.8/ሚሊዮን… |
በአሁኑ ወቅታዊ ዘመቻዎች የኢ-ሜይል ዜና መጽሔትን ይቀበላሉ. የሰብአዊ መብት ተጥሷል እና ማንም አይመስልም? መልዕክትዎን በጉጉት እንጠባበቃለን! እንደ ደጋፊ / ደጋፊ, በ pixelHELPER ዘመቻዎች ላይ ለመሳተፍ የግል እና ልዩ ዕድል ይሰጥዎታል. ድርጅታችን እውቅና ያገኘ የበጎ አድራጎት ደረጃ አለው. ስለዚህ, ሁ |
ሉም ልገሳ ግብር ይቀነሳል. |
እኔ የማዝነው የምናደደው በማይችል ኮች እየሰለጠነች ላለችው ሃገሬ ነው ሃገራችን ላይ ለተዘጋጀ ደካማ ውድ ድር ቡድን መስራት የማይችል አሰልጣኝ ምኑን አሰልጣኝ ሆነው ..... |
"የማስተላለፊያ የትራፊክ ምንጮች በ Google ትንታኔዎች ክፍል ውስጥ ሊገኝ ይችላል. ሪፈራል ሪፖርት. ""እዚህ ጋር የኋላ አገናኞችዎ እና ስለሚያስቀምጧቸው ምንጮች ሁሉንም አስፈላጊ ውሂብ ያገኛሉ." |
– 3ኛ ተከሣሽ በበኩሉ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና አኳኃን የ11ኛ ተከሣሽ ሆቴል ከቀረጥ ነፃ ያስገባቸውን ዕቃዎች ለተፈለገው ዓላማ ማዋል አለማዋሉን ለማረጋገጥ ቡድን አቋቁሞ ወደ ሆቴሉ በመላክ በተደረገው ቆጠራ ብር 9‚981‚651.83 (ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ አንድ ብር ከ83/1 |
00) ከቀረጥ ነፃ ያስገባቸውን ዕቃዎች ለተፈለገው ዓላማ አለማዋሉን በቡድኑ ተረጋግጦ እያለ ተከሣሹ አቤቱታ እንዲያቀርብና ድጋሚ ቆጠራ እንዲደረግ ከማድረጉም በላይ በድጋሚ ቆጠራውም ብር 8‚716‚012.84 (ስምንት ሚሊዮን ሰባት መቶ አስራ ስድስት ሺህ አስራ ሁለት ብር ከ84 ሳንቲም) እንዲከፍል በመወሰን ድርጅቱ ም |
ርመራ እንዳይጣራበትና በወንጀል እንዳይከሰስ ሁኔታዎችን በማመቻቸቱ፣ |
ምርጫ መጣ፣ ረበሻ ውጣ   ክፍል አንድ   ክፍል ሁለት |
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከሌሎች ሀገረ ስብከቶች በተለየ ሁኒታ በሕገ ቤተክርስቲያን ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ሕግ ቢቀመጥለትም ሕጉም በትክክል እየተተረጐመ አይመስልም። ሕገ ቤተክርስቲያን “የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በ1991 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ባወጣው ሕገ ቤተክርስቲያን አንቀጽ 35/ ንዑስ አንቀጽ 3 መሰ |
ረት የሚመራ የአስተዳደር ዐቢይ ኮሚቴ አለው። ዐቢይ ኮሚቴው በቅዱስ ሲኖዶስ ይሰየማል” ይላል። |
በእርግጥ ዚካ ከአይጦች ወደ ሰዎች አለያም ከጦጣዎች ወደ ሰው ልጆች እንዴት አፈትልኮ እንደገባ የቀረበ ተጨባጭ ጥናት የለም። ሆኖም ዚካ በአሁኑ ወቅት በአፍሪቃ በተለይ በምዕራብ አፍሪቃ መከሰቱ እየተዘገበ ነው። |
"የኢንተርኔት አገልግሎት ፈጣን ባልሆነበት ቦታ በአማራጭነት ""የጸሎት ቦታ እንዴት ላዘጋጅ ""የሚለውን የመምሕር ግርማን ስብከት በጽሑፍ መልክ ያንብቡ:" |
ሳሊማ ከደረጃ 1 እስከ 3 ያሉትን ስታጠናቅቅ፣ Add Buddy የሚለው የጓደኛ መቀበያ/መጨመሪያ መስኮቷ በስእሉ የሚታየውን መስሎ ይከፈታል፤ |
9) በተጨማሪም መንፈሳዊ እርዳታ ወደሚሰጡን የጉባኤ ሽማግሌዎች መቅረብ ያስፈልገናል። (ያዕቆብ 5: |
የጆሜትሪ ዝርዝር ድምር ውጤት ሊተነበይ ይችላል። ይህ ግን እሚሆነው ወይም ለተወሰኑ የዝርዝር አባሎች ወይም ደግሞ ለየተይሌሌ ከሆነ ውድራቸው በ-1 እና በ1 መካከል ለሆኑት ወይም ደግሞ በሌላ አባባል አባል ቁጥራቸው ወደ ዜሮ እየተጠጋ ለሚሄዱት ብቻ ነው። ድምሩም የሚገኝበት ዘዴ በጣም ቀላል ነው ምክንያቱም እያንዳንዱ |
አባል ከሱ በፊት ያለው አባል ብዜት ስለሆነና ማብዣውም ቋሚ ስለሆነ ይህን ተመሳሳይ ባህርይ የማስላቱን መንገድ እጅግ ቀላል ያድረገዋል። ይህን ዘዴ እንመልከት፦ |
ወይዘሮ ድንቅነሽ ሀይሉ (የራስ ሀይሉ ልጅ ) ጥልያን ሾመዋቸው የለም ጨጉ ጉልተ ገዥ ሆነው ሄዱ ። ህዝቡን መሳርያ አግባ ብለው አሰባሰቡ ። በላይ ዘለቀና ወንድሞቹ በድንገት ገብተው መሳርያዎቹን ነትቀው ሴትየዋን ሳይጎዱ ሳያጎሳቁሉ ወደመጡበት መልሰው ላኩዋቸው ። የነጠቁዋቸውን መሳርያ 35 ያህል ጠመንጃ ዋሻ ደበቁት |
። ለራሳቸው በቂ መሳርያ ይዘዋላ ። ከዚህ በሁዋላ ደብረ ማርቆስን ጥልያን እየያዘ በላይ ዘለቀን ያሳድነው ጀመር ። ከ'28 አ.ም. ሚያዝያ እስከ ግንቦት 29 ቀን ድረስ ሁኔታው ተመሳሳይና ተደጋጋሚ ነበር ። ጦር ይመጣል ...ያስሳል .....እነ በላይ ዘለቀ ይሸሻሉ ...በሁዋላ ቀስ ብለው መጥተው ጥቂቱን ገድለው መሳ |
ርያ ነጥቀው ....እልም ! መሳርያ በየዋሸው ያከማቻሉ ። እንደዚህ ብዙ አሰሳ ተሞከረ ። ባንዱ አሰሳ የበላይ ዘለቀ በትና የለምጨን ቤቶች በሙሉ ተቃጠሉ ። ከብቱም ተዘረፈ ። ጠላት ለምጨን 3 ጊዘ ነው ያቃጠለ ። |
አከተ 50 ምስጋናዎች – 6 ጊዜ / ቀን |
ስቴቨን ጆቬቲች በሲቲ መጫወት ቢችልም ውጤታማ ጊዜን ማሳለፍ አልቻለም።የሁለት አመት የእንግሊዝ ቆይታው ያማረ አልነበረም። |
በዋና ከተማ ሃቫና በታወቀው የአብዮት አደባባይ ዛሬ ሰኞ ብዛት ያለው ህዝብ ተሰባስቧል። |
በእስር ላይ ከነበሩ የወልቃይት የአማራ የማንነት ጥያቄ አስተባባሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ትላንት ከእስር ተለቅቀዋል፡፡ ዛሬ ለዶይቼ ቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ አስተባባሪነታቸውን እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል። |
"የቲዎሎጂ ትምህርት ስለ እምነት ብዙ ይነግርሃል፤ እንጂ ትምህርቱ በራሱ አማኝ ሊያደርግህ አቅም የለውም። ታድያ ትምህርቱን አጥንቶ የተመረቀ ሰውስ፣ ትክክለኛ አማኝ ሊያደርግህ ምን አቅም አለው? ራሱስ ለመሆኑ አማኝ መሆኑን አይተሃልን? በቲዎሎጂ ተመረቀና ""የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁር"" ስለ ተባለ፣ ወይም ራሱ ""የመጽሐ |
ፍ ቅዱስ ምሁር"" ነኝ ስላለ፣ ክርስቲያን መሆኑን እርግጠኛ ነህን? ልብ በል የክርስትና አባት የሆነው ክርስቶስ እንዲህ ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጥቶን ነበር፦" |
“………..በመመረጡ ደስ ብሎኛል፥ ትልቅ እንደሚሰራም እምነቴ ነው….. |
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ሰዎች አምላክ ጨካኝ ነው የሚሉት ለምንድን ነው? |
የታወቁ ርዕሶችን የሚመለከቱ ቀላል ሓረጎችና ዓረፍተ ነገሮችን ይማሩ: |
አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት መንገድ፣ ጎርጎሪዮስ አደባባይ |
ዛሬ እኛም ግጭት Royale ኡሁ Onhax ስለ አንድ ጽሑፍ መጻፍ. If you.. |
'የምትወጃቸውንና የምታከብሪያቸውን ሰዎች በጣም ቀርበሽ ውስጣቸውን ለማወቅ አትሞክሪ: |
ከ3 ሳምንት በፊት ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ቢሮው ጠርቶኝ፣ ስለ ጉዳዩ እንድነግረው ጠየቀኝ። ነገርኩት፡፡ እሱም “ለስራ አስፈፃሚ አቀርባለሁ፤ መልሱን በአንድ ሳምንት ውስጥ እነግርሃለሁ” አለኝ። በኋላም ወደ ቢሮ ጠራኝና፣ ስራ አስፈፃሚው በሙሉ ሊደግፈኝ ፍቃደኛ እንደሆነ ነገረኝ፡፡ “ትንሽ ገንዘብም እንሰጥሃለን፣ መኪ |
ናም እንዲገዛልህ ወስነናል፣ መኪናው በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ይገዛልሃል፣ ለጤንነትህ ደግሞ በሀገር ውስጥም በውጭም እንድትታከም ሁኔታዎችን እናመቻቻለን” አለኝ፡፡ እሱንም አቶ ለማንም በሞባይል ሜሴጅ አመሰገንኳቸው፡፡ እንደውም “እኔ ብቻ ሳልሆን ለ13 ዓመት ከኔ ጋር ትቸገር የነበረች ባለቤቴም ተደስታለች” ብዬ ላኩ |
ላቸው፡፡ አቶ ለማ፤ “ይሄ ያደረግነው ትንሽ ነው” የሚል ምላሽ ነው የሰጠኝ፡፡ |
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ |
Aensena Snsnsn Added 1 month ago ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ |
በጥብቅ በጥሬ ገንዘብ - 200% £ / $ / € እስከ እንኳን ደህና ጉርሻ 200 ግምገማ ጉብኝት |
ዕቅድ እና የሜቴክን የግዢ ስምምነት የመረጃ ቋት |
ሊዲያ ታፈሰ በዓለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ጨዋታዎች ትዳኛለች → |
መቼም እየተነጋገርን ያለው በቤተ-መንግስቱ ስላለው ሰራዊት ብቻ እንዳልሆነ እንግባባለን ብዬ አስባለሁ፡፡ ምክንያቱም ያንን ሠራዊት በትውልድ መንደር የተሳሰረ ነው ብለን ካመንን፣ የትስስሩ ገመድ የት ሊደርስ እንደሚችል መገመት አያቅትምና ነው፡፡ በተጨማሪም አዜብ መስፍን የሀገሪቱ ታላቅ የቢዝነስ ተቋም የሆነው ‹‹ኤፈር |
ት›› ኃላፊ መሆናቸው መዘንጋት የለበትም፡፡ የኤፈርትን ገቢና ወጪ ደግሞ እንኳን ኦዲተር ኢትዮጵያም እንደማታውቀው ለዓመታት ሲነገር የነበረ የአደባባይ ጉዳይ ነው፡፡ እናስ! ገንዘብ ካለ… (በነገራችን ላይ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ህውሓት ውስጥ ልዩነት የሚከሰት ከሆነ ከኤፈርት ጋ መያያዙ አይቀሬ ነው፡፡ ባለፀጋ ጄነራሎችም |
የልዩነቱ ዋነኛ ተዋናይ ሲሆኑ ማየታችን እንዲሁ አይቀሬ ነው) በእርግጥ ‹‹ቡድንተኛ›› በበዛበት ስርዓት ውስጥ የመፈንቅለ መንግስት አደጋ የሚያሰጋው ከአንድ አቅጣጫ ብቻ አይደለም፡፡ ከሌላም ካልታሰበ እና ካልተጠረጠረ ቦታም የመነሳት ታሪካዊ ዳራ አለው፡፡ በዚህ ወቅትስ እነማን በአሳቻ ቦታ ምን እየሰሩ እንደሆነ ማን |
ያውቃል? መቼም ጠቅላይ ሚንስትሩ ያውቃሉ የሚል ቧልተኛ እንደማይኖር አምናለሁ፡፡ እናም በደምሳሳው ከዚህ አኳያ ተነስተን ሁለት ፖለቲካዊ አሳሳቢ አደጋዎችን ልንገምት እንችላለን፡፡ የመጀመሪያው አዜብ የተማመኑበት ኃይል ከመንግስት የበረታ ጡንቻ ያለው መሆኑን ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮ መንግስት ‹‹ህግ እና ስርዓት››ን |
በኃይል ለማስከበር ይህንን ያህል ጊዜ ሊወስድበት አይችልም ነበር፡፡ ጉዳዩን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ የጁነዲን ሳዶን ዕጣ ፈንታ ለንጽጽር በምሳሌነት ማቅረብ እንችላለን፡፡ የሆነው እንዲህ ነው፣ የኦህዴድ/ኢህአዴግ የአመራር አባልና የሲቪል ሰርቪስ ሚንስትሩ ጁነዲን ባለቤት ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ በፌደራል ፖሊስ ተይ |
ዘው ይታሰራሉ፤ ጁነዲንም ይህንን ጉዳይ በመቃወም ‹‹ባለቤቴ ንፁህ ነች›› ሲሉ በጋዜጣ ላይ ያለቃቅሳሉ፡፡ በዚህ የተከፉት ጓዶቻቸውም ‹‹የፓርቲውን ገፅታ አበላሸ›› ይሉና ለግምገማ ያቀርቧቸዋል፡፡ በግምገማው ላይ በተደረገባቸው ጫናና በቀረበባቸው ውግዘት ‹‹ሂሴን ውጫለሁ›› ቢሉም ከፓርቲው አመራርነት ከመሻር አላመለጡ |
ም፡፡ እንግዲህ ንፅፅሩ ‹‹ቤተ-መንግስቱን አለቅም›› ካሉት አዜብ መስፍን ጋር ነው፡፡ |
የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን በድርጅታዊ ጉባዔው ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ |
የትግራይ ህዝብ ትግልና የኢትዮጵያ ህዳሴ የሚቆራኙበት አራተኛው ጉዳይ ደግሞ የኢትዮጵያን ህዳሴ በማረጋገጥ ዙሪያ የትግራይ ህዝብ ያደረገው አኩሪ ተጋድሎና ያስመዘገበው ታላቅ ድል ነው። የትግራይ ህዝብ የድህነት ዘበኛ የነበረውን የደርግ ስርዓት በማስወገድና የኢትዮጵያን ህዳሴ አስተሳሰብ በመቀመርና በማስረጽ እንዳበረከተ |
ው ግንባር ቀደም አስተዋጽኦ ለኢትዮጵያ የህዳሴ ጉዞ መሳካት በተለይም በፀረ-ድህነት ትግሉ ሙሉ ጉልበቱንና ዕውቀቱን በመሰዋት በሁሉ መስክ ደማቅ ልማታዊ ድሎችን አስመዝግቧል። በተለይም በተለያዩ ምክንያቶች የተራቆቱትን አካባቢዎችን ወደ አረንጓዴ በመቀየር ረገድ እጅግ ታላቅና ለሌሎች ክልሎችም በተምሳሌትነት የሚተርፍ ው |
ጤቶችን አስመዝግቧል። የትግራይ ህዝብ አካባቢውን አረንጓዴ በማድረግ ክልሉን ለኑሮና ልማት ምቹ ለማድረግ ጉልበቱን መስዋዕት አድርጎ ያስመዘገበው ድንቅ ድል በታሪክ ሲዘከር የሚኖርና ለኢትዮጵያ ህዳሴ ስኬት ከፍተኛ አቅም ሊሆን የቻለ ነው። |
በሁለተኛው አጋማሽ እንደ መጀመርያው ሁሉ ፈጣን እንቅስቃሴ ቢስተዋልም በሙከራ ረገድ ሁለቱም ቡድኖች ተቀዛቅዘው ታይተዋል፡፡ |
ንቁ! ኅዳር 2014 _ ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች |
« የፖርቱጋል ፍርድ ቤት ኢዛቤል ዶሽ ሳንቶሽ በ«ሶንአንጎል» ስም የሚያካሂዱትን ማንኛውም ንግድ፣ ባለአክስየን የሆኑበትን ባንክ ጥቅም ሊነካ ይችላል በሚል ምክንኢት፣ ተቀባይነት አይኖረውም በሚል ውድቅ ሊያደርገው ይችል ይሆናል። » |
በአዲስ አበባ ሊካሄድ የነበረው የምስራቅ አፍሪካ የታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሰረዘ |
ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። ኤርሚያስ 29፡11 |
"የሀገራችንን ገፅታ በበጎ መልኩ ለመለወጥ ስንት ""በርናንድ"" ያስፈልገን ይሆን?" |
አቶ ተመስገን አያያዘውም፥ የፕሮጀክት አስተዳደርን ውጤታማ ለማድረግ እንዲቻል ኤጀንሲው የሚወስዳቸው ፕሮጄክቶች በአንድ የፕሮጄክት አስተዳደር ሥርዓት እንደሚመሩ መግለጻቸውን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። |
2_216_መጋደል እርሱ ለእናንተ የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ፡፡ አንዳች ነገርን እርሱ |
ዕለቱ ረቡዕ ነው፤ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ ጎተራ አካባቢ አውቶብስ ቁጥር 56 (ባልሳሳት) ውስጥ ገብቼ ወደ ሽሮ ሜዳ ለመጓዝ ወሰንኩ። (የአዲስ አበባ አውቶብስ ካልሞላ በቀር በሁሉም መስክ በከተማዋ የተሻለ መጓጓዣ ሆኖ ነው ያገኘሁት)። ትንሽ መጓዝ እንደጀመርን የአውቶብሱ ነጂ እብድነት የተሞላበት ዓይነት አነዳድ ነበረ |
ው፡ አውቶብሷን ልክ እንደ ስፖርት መኪና ወዲያና ወዲህ እያዋዥቀ ሌሎች መኪናዎችን በግራና በቀኝ በችኮላ እይቀደመና ጥንቅቃቄ በጎደለበት ሁኔታ ፍሬን እየያዘ በአውቶብስ ውስጥ የነበረነውን 20 የምንሆን ተጓዦች በመረበሽ በደብረዘይት መንገድ መሃል መንገድ ላይ ይነዳ ነበር። ሁኔታው ስላላስቻለኝ ፡ ጠጋ ብዬ ቁጣየን በጩ |
ኽት ገለጥኩለት፤ “ምናለ ተጠንቅቀህ ብትነዳ፤ ይህን ሁሉ ሰው ጭነህ፤ ከጓደኞችህ ጋር በጎን እያወራህ መንዳት ተገቢ አይደለም፤ ምናለ ይህን ምስኪን መንገደኛ ባክብሮትና ትህትና ብታገለግሉ…” ሌሎች መንገደኞችም የኔን ቁጣ በመደገፍ ይወቅሱት ጀመር… ሹፌሩ ግን ይባስ ብሎ አውቶብሷን በይበልጥ ያርገበግባት ነበር። እኔም |
አላስቻለኝም፤ ልክ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አውቶብሷን ሲያቆማት ወርጄ የአውቶብሷን ታርጋ መዘገብኩ። በእውነት፡ አንበሳ አውቶብስ ድርጅት በቅርብ የማውቃቸው ሰዎች ስለነበሩ የዚህን ሹፌር ጉዳይ እንዲከታተሉ አደርጋለሁ ብዬ ዛትኩ። |
7. አንድ የሲኖዶስ አባል ስለራሱ ጉዳይ በሚታይበት ስብሰባ ላይ በአባልነት መገኘት አይችልም፡፡ |
መጽሐፍ ቅዱስ በአጠቃላይ በእግዚአብሔር ቸርነት የተሰጠን መዳን በመስቀል ላይ የተፈጸመ መኾኑን እንደሚነግረን ኹሉ ያን መዳን ገንዘብ ለማድረግ እያንዳንዱ ሰው ከማመን ጀምሮ በተቻለው መጠን መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሠርቶ ባሳየንና ባስተማረን መጓዝና መጋደል ያለበት መኾኑን ያስተምረናል እንጂ በክርስቶስ ድነናል |
እንጂ ንጽሕናን ለመጠበቅ መጋደል፣ እንዲኹም ሰውነትን በገድል ማስጨነቅ አያስፈልግም አይልም፡፡ እንዲኽ የሚለው አባባል ጠላት የዘራው እንክርዳድ ብቻ ነው፡፡ እንክርዳድ ደግሞ ከስንዴው ጋራ ስለሚመሳሰል መጠንቀቅና መለየት የእያንዳንዱ ድርሻ ነው፡፡… |
በዚህ ረገድ፣ በያዝነው ዓመት፣ በተለይም በምሥራቁ የአገራችን ክፍል በድንበር ጥያቄ ሰበብ በኢትዮጵያ ሱማሌና በኦሮሞ ክልሎች መካከል ባለው አለመስማማት መንስኤነት ከ700ሺህ በላይ የሚገመቱ ወገኖች የጦር መሣሪያ በታጠቀ አስገዳጅ ኃይል እርምጃ የመፈናቀል አደጋ እንደደረሰባቸው በመንግሥት ጭምር ይፋ ተደርጓል። በአሁኑ |
ጊዜም የተፈናቃይ ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቶ አንደ ሚሊዮን እንደ ደረሰ ከተለያዩ ምንጮች በሚሰጡ መግለጫዎች ለማረጋገጥ ተችሏል። የሚገርመው ደግሞ ከተፈናቃዮቹ መካከል የሚበልጡት “የድንበር ጥያቄ” አለው ከሚባበት ከገጠሩ ሳይሆን የትላልቅ ከተማዎች ነዋሪዎች ጭምር መሆናቸው ነው። |
የሕንድ ፖሊስ ይፋ እንዳደረገው አንዲት ጀርመናዊት እና ዴንማርካዊት በጥቂት ቀናት ልዩነት ወሲባዊ ጥቃት ደርሶባቸዋል። የ18 ዓመቷ ጀርመናዊት ደቡብ ህንድ ውስጥ በአንድ የማደሪያ የባቡር ፉርጎ ውስጥ ሳለች ነበር አንድ ወንድ ወሲባዊ ጥቃት እንደደረሰባት ፖሊስ ባለፈው ዕሮብ ዕለት የገለፀው። የደፈራትም በቁጥጥር ስር |
መዋሉ ተገልጿል። እንዲሁ ባለፈው ማክሰኞ በሀገር ጉብኝት ላይ የነበሩ የ51 ዓመት ዴንማርካዊት ደግሞ ወደ ሆቴላቸው በጉዞ ላይ ሳሉ መንገድ ተሳስተው መንገድ ሲጠይቁ የተወሰኑ ወንዶች በጩቤ አስፈራርተው ጭር ወደ አለ ስፍራ እንደወሰዷቸው እና ኋላም በቡድን እንደደፈሯቸው ተናግረዋል። ፖሊስ በመጀመሪያ 15 ወንዶችን ቃል |
እንዲሰጡ ካደረገ በኋላ 8ንቱን በቁጥጥር ስር አውሏል። አገር ጎብኚዋ ወዲያው ክስ መስርተዋል። ወይዘሮዋ በሀገራቸው ኤምባሲ ትብብር አግኝተውም ወዲያው ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገልጿል። የደረሰባቸውን በደል በግልፅ አውጥተው የከሰሱት የውጭ ሀገር ዜጎች ጉዳይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይፋ ይሁኑ እንጂ ህንድ ውስጥ |
በየቀኑ በርካታ ሰዎች ወሲባዊ ጥቃት ይደርስባቸዋል። |
5ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም) |
ቡድኑ በማይናማር አነስተኛ ቁጥር ያላቸው እነዚህ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጭቆናና በደል እየተፈጸመባቸው ነው በሚል የማይናማርን መንግስት ይወቅሳል። |
ቻምፒየንስ ሊግ _ ጅማ አባጅፋር 18 ተጫዋቾችን በመያዝ ዛሬ ወደ ካይሮ ይጓዛል |
ታሪክ (ትረካ )እና ከታሪኩ የምንማራቸው ነገሮች (295) |
ከሁሉ በላይ ግን ራሰ በራና አጭር ወንዶችን አጥብቃ ትጠላ ነበር፡፡ ስለዚህ አጫጭር እንዲሁም ራሰ በራ ሰዎችን ሁሉ እንዲገደሉ ታዝ ነበር፡፡ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ አጫጭርና ራሰ በራ ሰዎች ሲገደሉ አንድ መላጣና አንድ ራሰ በራ ወንዶች ግን ከዚህ ችግር ተርፈው ነበር፡፡ አጭሩ ሰው ረጃጅም ተረከዝ ያሏቸው ጫማዎች በማ |
ድረግ ሲተርፍ (ረጅም ተረከዝን የፈጠረው እርሱ ነው) ራሰ በራው ሰው ደግሞ ሰው ሰራሽ ጸጉር (ዊግ) በማድረግ ከሞት ዳነ፡፡ (ዊግን የፈጠረው ሰው እርሱ ነው፡፡) |
በራሱ የሚተማመን ፤ የሕዝብን ከበሬታና ድጋፍ ያገኛል ። ባላንጣውን ያስደነግጣል ። ባዕዳንም ቢሆኑ ይጠሉታል እንጅ አይደፍሩትም ። ዛሬ ፤ የኢትዮጵያን ማንነትና ምልዑነት፤ ወደ ሽርፍራፊ የጎሳና የዘር ፖለቲካ ዕሳቤ ለመለወጥ የሚደረገውን ደባ፤ በፅናት የሚቃወመውም ከዚህ መሠረታዊ ዕምነትና ማንነት በመነሳት ነው ። ኢ |
ትዮጵያዊ ማንነትን፤ ሀገራዊ እሴትንና ብሄራዊ ኩራትን የተላበሰ ትግል የሚያካሂድ ሁሉ፤ በመጨረሻው ስዓት ድል አድራጊ መሆኑ ፤ የታሪክ ሃቅ ነው ። |
የተበተኑትን መረጃዎች ትክክለኛነት በባለሙያዎች አስጠንቶ በማረጋገጥና ተጨማሪ መረጃዎችን በማካተት ሪፖርቱን በ15 ገጽ ያጠናቀረው ጋዜጠኛ አበበ ገላው ዶክተር ደብረጺዮን ከ10 በሚበልጡ የአላማችን ከተሞች የነበራቸውን ቆይታ ፈትሿል። |
ለመሆኑ አገራዊ ፖለቲካዊ ስሜት የሚጎድለን ለምንድን ነው? ይህ በተለይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁሌ የሚያነሱት ጥያቄ ነው: |
በአሁኑ ወቅት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ የኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች የትራንስፎርመሮቹን ግዥ አፈጻጸም በተመለከተ “ኮብራ” የተሰኘው ኩባንያ ባለቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካኝነት ለኮርፖሬሽኑ ያቀረበውን የአፈፃፀም ዋስትና ተከትሎ ዋስትናው ውሉ በሚያዘው ፎርማት (ቅፅ) መሰረት ያልተዘጋጀ መሆኑን እያወቁ ሕጉ |
ከሚያዘው አሰራር ውጭ ኩባንያው እንዲያልፍ ረድተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለሁለቱም ጨረታዎች በቀረቡ የአፈፃፀም ዋስትናዎች ላይ “… በግዥው አፈጻጸም ውስጥ የባንክ ዋስትና ተግባራዊ መሆን የሚጀምረው በዋስትና ሰጪው ባንክ የገንዘብ መጠየቂያ ደብዳቤ በሕንድ መንግስት ባንክ የሚሰጥ ሆኖ ፓሪስ በሚገኘው የናቲክሲስ የማድ |
ሪድ ቅርንጫፍ ባንክ ተቀባይነት ካገኘበት ቀን በኋላ ብቻ ነው” የሚል ይዘት ያለው ቅድመ ሁኔታ የሰፈረ መሆኑን እያወቁ እንዲሁም የኩባንያው ባለቤት ግዴታውን በውሉ መሰረት ሳይፈፅም ቢቀር ኮርፖሬሽኑ ወዲያውኑ የአፈፃፀም ዋስትናውን መውረስ የሚያስችለው መሆኑን እየተረዱ ይህን ሁኔታ ለሚመለከተው የኮርፖሬሽኑ አካል ሳያሳ |
ውቁ እንደ ዋዛ አልፈውታል፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.