text stringlengths 0 200 |
|---|
← ከአናት እስከ ቅርንጫፍ የሕወሃት ጦር አዛዦች በሙስናና ዘረፋ ቀደምት ሥፍራ በመያዛቸው ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ከሌሎች 22 መ/ቤቶች ጋር ለመክሰስ እየተዘጋጀሁ ነው አለ – ሥጋውን ጨርሰው ወደ አጥንቱ ከተሸጋገሩ በኋላ – ለዚያውም ለማያደርገው! |
አለምሰገድ ተስፋዬ እና ሰላም ተስፋዬ ከእሁድን በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ/ Sunday With EBS The Cast & Crew Dineglu Film |
እድሜህ ፡ አይሰላ ፡ ሰው ፡ አይደለህ |
* የአማራ ህዝብ ተወካይ ባለመኖሩ በስብስቡ አለተካተተም የተባለው ውሸት ነው። |
እኔ የተገዙ ስለ ምርቱ አንዳንድ ቴክኒካዊ ጥያቄዎች አሉኝ. |
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ከፍተኛ አማካሪ ወንድም በህወሀት ወታደሮች ተገደሉ። _ Dhaamsa Ogeettii |
24 7ኛው መላ አዲስ አበባ ጨዋታዎች በቼስ የወንዶች የግል ውድድር(7th all A.A men individual championship) 283 Дани 12 Сати |
ጠዋት ፡ ማታ ፡ ስምህን ፡ የምጠራ |
ልጅ በነበርኩ ጊዜ ካኒንግሀም ቤተ መንግሥት ውስጥ የምፈልገውን ሁሉ አግኝቼ ኖሬያለሁ: |
በኢትዮጵያ በታችኛው የኦሞ ወንዝ አካባቢ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የመብት ረገጣ እየተካሄደ እንደሆነ የመብት ድርጅት ገለጸ |
ደሞርክራስያዊ ለውጢ ዝጠልብ ሰላማዊ ሰልፊ ሰላማዊ ሰልፊ ንድሕነት ሕዝቢ ኤርትራ! ዕለት፥ 24 ግንቦት 2013 ካብ ሰዓት 1.00 ክሳብ ሰዓት 5.00 ድሕሪ ቀትሪ ቦታ፥ ኣብ ቅድሚ ቤት መራሕ መንግሥቲ ዓባይ ብሪጣንያ፥ ጎደና ‘ዳውኒንግ ስትሪት’ ቍ. 10 ዝኸበርኩምን ዝኸበርክንን ደቂ ሃገርና: |
“ሩሲያ ባለፈው መስከረም በቦልቲክ ሃገሮች ወሰኖች አቅራቢያ ያደረገችው ‘ዛፓድ’ ወይም ‘ምዕራብ’ ብላ የሰየመችው የጦር ልምምድ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት የተቀናጀ እንቅስቃሴ የማድረጋችንን አስፈላጊነት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ አጉልቶታል” ብለዋል ቲለርሰን። |
በኢትዮጵያ ብቸኛ የኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጠዉ መንግስታዊው ኢትዮ-ቴሌኮም፤ የግል ድርጅቶች ከተቋሙ ጋር በመተባበር አገልግሎቱን እንዲሰጡ ፈቅዷል፡፡ ፈቃዱን ካገኙ ድርጅቶች መካከል አንዱ ባለፈው ስራውን በአጭር ጊዜ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች ይህን እንደ በጎ እርምጃ ቢወስዱትም ሁነኛ መፍትሄ አ |
ይደለም ብለዋል፡፡ |
የህዳሴውን ጉዞ በአስተማማኝ መሠረት ላይ ለመገንባት የሥነ-ምግባር መርሆዎችን መተግበር ይገባል |
ዳኛ ቤትዎ ይቅሩ! ሚስትዎ ችሎት ትምጣ፡፡ |
ያልተማሩ ክርስትያኖችና አይሁዶች፡- በክርስትያኖች እና በአይሁዶች መካከል ያልተማሩና ስለመጽሐፍ ቅዱስ ምንም የማያውቁ ሰዎች አሉ፡፡ እነሱም የሚያውቁት መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚናገረው ነገር ውሸትንና ግምትን ብቻ ነው፡፡ እነሱም መጽሐፍ ቅዱስን ለራሳቸው በእጃቸው በመጻፍ በጣም በትንሽ ገንዘብ ይሸጡታል፡፡ እነሱም ይቀጣሉ |
2.78-79፡፡ |
«ቢ-ሐምሳ ሁለት በደቡብ አየር ክልል መብረሩ ፉፁም ጠብ ጫሪነት ነዉ።ይሕ እርምጃ እጅግ አደገኛ፥ ጦርነት መቆስቆስም ነዉ።» |
ይሁን እንጂ የዕጩው ሹመት ወደ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ሙሉ መድረክ ለድምፅ እንደሚላክ ተገልጿል። |
«አዎ ይሄ በትክክል በመገናኛ ዘዴዎች መገለጡ ነዉ ነገር ግን ከሁሉም በላይ የምክር ቤት እንደራሴዎችም በመጀመሪያ ዘገባቸዉ ላይ ገልፀዉታል። ከሀገር ዉስጥ የስለላ ድርጅት መረጃዎች ፈልገን ነበር፤ በዚያ ምትክ ግን ሰነዶች ጠፍተዋል። ይህ በርግጥ ተዓማኒነትን የሚጥስ ነዉ። ስለዚህ ይህን ተዓማኒነት መልሰን መገንባት ይ |
ኖርብናል።» |
በፖለቲካ ምክንያት በህዝብ ላይ የሚደረገው እስራትና ጭቆና ይቁም እንላለን ! |
... ኑዛዜውን ጽፎ ወደ ግጥሙ ተመለሰ። |
ፅድቅ ማለት ፀደቀ ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን ህይወትን መዝራት መለምለም ማለት ነው፡፡ |
የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና” ማቴ 5፡9 |
እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ሚኒስቴር ከሆነ፣ በጎርጎሮሳዊው 2014 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ካቀረበችው 184,000 ቶን ቡና 780 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች። በዓለም ባንክ መረጃ መሰረት ደግሞ በዚሁ ዓመት ከኢትዮጵያ አመታዊ ምርት 50 በመቶውን የሸፈነው ቡና ነበር። |
Senselet Drama Episode 3 – ሰንሰለት ድራማ ክፍል 3 |
የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፳፩ |
LTV _ ኢትዮጲያዊያን አይደለንም ያሉት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ዕጣፈንታ…. |
FSX ን ያሂዱ እና ከማንኛውም በረራ ወደ ቅንብሮች ይቀይሩ. ግራፊክስ, ደመናዎች, ትራፊክ ወዘተ መቀየር የሚችሉት እዚህ ነው. ... መተየብ እችላለሁ |
ዐቃቤ- ሕግም የሰው ምስክር ማስረጃ ማጠናቀቁን ገልፆ ፍርድ ቤቱ በሚሰጠኝ ቀጠሮ የድምጽና የተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃዎቼን አቀርባለሁ ብሏል፡፡ |
ቁልፍ ቃላት ስኳር, ዘይት, እጥረት, ኢትዮጵያ, አዲስ አበባ |
የሶሪያን የትጥቅ ሽያጭ በተመለከተ ከአሁን በኋላ ለውጥም ቢደረግ መፍትሄ አይሆንም ይላሉ ሹተ። አክለውም ጀርመን ይበልጥ ተሳትፎዋን ልታጠናክር ትችላለች። ግዴታ በወታደራዊ ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ለምሳሌ ጀርመን በኋላ ለፍርድ ቤት የሚሆኑ ማስረጃዎችን ለማሰባሰብ ትችላለች ይላሉ። |
ፈታኝ የሆነ አዳኝ አስገድዶ መድፈር ... |
መሆኑን ነው፡፡ ለትምህርት ትኩረት መስጠት ያለውን ጥቅም ተረድተው ይሻለኛል ብለው የሕይወት |
ሌላ የቢ ቢቢሲ ዘገባ የምግብ ፍላጎት ላይ ጥናት ያካሂዶ በነበረው የአበርዲን ራውተት ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተካሄደ ጥናት አቅርቧል. የምግብ ፍላጎት ላይ ምርምር ወደ አንድ የተወሰነ የአንጎል ክፍል እንዲመራ እንዳደረጉ የሳይንስ ሊቃውንት ተናግረዋል. |
News Magazine በአገሪቱ የተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በአንድ ብሔር እንደተፈፀሙ አድርጐ ማቅረብ ተገቢ አለመሆኑን የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ |
ከቀን ጉዞአችን በ_ላ ማታ ወደ ማደሪያችን ስንመለስ ሁልጊዜም ቅድሚያ የሚሰጡት ስልክ ደውለው ባለቤታቸውን ማነጋግር ነበር፡፡ ይህ ምንም ቢሆን የማይቀር፤ስልክ አይሰራም ካልተባለ፤ በቀር የምይዘነጋ የእለቱ ስራ ነበር፡፡ እውነትም Ýሮፌሰር ሽፈራው እንዳለው “ምሳሌ ሊሆኑ የሚገባቸው አፍቃሪ ባል” ነበሩ፡፡ በ1990 —. |
ም. ለ13ኛው የኢትዮጵያ ጥናት ጉበኤ ወደ ቶክዮ፤ ጃፓን፤ በሄድንበት ጊዜ Ýሮፌሰር ባህሩ የጋበዘንን ውስኪ አንድ ምሽት እየጠጣን እንዴት የትዳር ¹ደኛችሁን እንደተዋወቃችሁ አውሩ ተባለ፡፡ መጀመሪያ በእድሜ የምናንሰው አወራንና ቀጥሎ ደግሞ ትላልቆቹ አጫወቱን፡፡ በመጨረሻም Ýሮፌሰር ታደሰ ከባለቤታቸው ጋር እንዴት እን |
ደተዋወቁ ሲያወሩን ፍቅር እስከ መቃብርን የሚወዳደር የፍቅር ጥምረት፤ እውነተኛና አስገራሚ ታሪክ ነበር፡፡ Ýሮፌሰር ታደሰና ወ/ሮ አልማዝ ፍቅራቸው እንደÐናና እንደ ደመቀ አብረው በፍቅር ኖረው አንድ አመት ባልሞላ የጊዜ ርቀት በሞት ተከታትለው አረፉ፡፡ |
(ኢዜአ)የዓረብ ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ ቋሚ ጽሕፈት ቤት ለማቋቋም የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ተፈራረመ፡፡ |
ዘካሪያስ ሠባዊትን የቀጠራት ኤንጅል ባቡር ጣቢያ በር ላይ ነበር እንግዳን ሠው ሁሌም ቲዩብ /የምድር ውስጥ ባቡር/ ጣቢያ በር ላይ መቅጠርን የተለመደ ነው: |
ያንን እንደማልማት ህዝብን ማስተባበር እንደሚኖርበት ባለማወቁና ግንጠላና መገንጠል መፍትሄ ይሆናል ብሎ ራሱ ማሰቡ ከፍተኛ ስህተትና ሠይጣናዊ አስተሳሰብ ነው: |
ለዚህ ጽሑፍ፤ እኒሁ ሁለቱ ማስረጃዎች፤ ከሞላ ጎደል ሌሎች ያካተቱትን አጠቃለው ስለሚይዙ በቂ ናቸው። ሆኖም ግን ይሄንኑ ታሪክ ለማመሳከር፤ ሌሎች ከዚሁ ትረካ ጋር አንድነት ያላቸው ጹሑፍት መኖራቸውን ከወዲሁ እገልጻለሁ። |
የስራ ማስታወቅያ _ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት |
ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲሰደዱ በኮንጎ ህይወታቸው ያለፈ 19 ኢትዮጵያዊያን አስከሬን ቅዳሜ ሌሊት አዲስ አበባ መግባቱ ተነገረ _ mabdllselam's Blog |
VOA Amharic Ethiopia የሚሌኒየሙን የልማት ግቦች ያሳኩ የአፍሪካ ሀገሮች ሰባት ብቻ ናቸው |
በፀጉራችን ላይ ተዓምራዊ ለዉጥ የሚያመጣ አስገራሚ ውህድ |
በመሸጥ 48 በድምሩ 51 ዓመታትን በዘርፉ ያሳለፉት አዛውንቱ፤ ዶ/ር ከበደ ሚካኤል፣ ከንቲባ ዘውዴና ሌሎች ትልልቅ ሰዎች ደንበኞቻቸው እንደነበሩ ጠቅሰው፤ በተለይ ዶ/ር ከበደ ሚካኤል ሌላ የሚገዙት ባይኖር እንኳን የራሳቸውን መፅሐፎች ገዝተው ይሄዱ እንደነበር አውስተዋል፡፡ የቀድሞው የደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንትና ደ |
ራሲ ጌታቸው በለጠ “ከእኔ የ7ኛ ክፍል የሂሳብ መፅሐፍ ገዝተው |
አንድ ፋብሪካ ውስጥ የሚሰራ ወዳጄ እንዳጫወተኝ፣ አንድ እስከ 6 ሺህ ሰራተኛ የሚቀጥር ፋብሪካ ለመገንባት እስከ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ይጨርሳል። 308 ቢሊዮን ብር ደግሞ 123 ፋብሪካዎችን ይገነባል። እነዚህ ፋብሪካዎች ደግሞ 739, 200 ያህል ሰራተኞችን ይቀጥራሉ። እነዚህ ሰራተኞች በአማካይ 3 ቤተሰብ ቢያስተ |
ዳድሩ 2,196,600 ህዝብ ኑሮ ተሻሻለ ማለት ነው። 123 ፋብሪካዎች ሲያመርቱ ለህዝብ የሚያበተክቱትን አቅርቦት፣ የውጭ ምንዛሬ በቀላሉ ማሰብ ይቻላል። ለሀገር ጥቅም ቢውል ኖሮ ከሚል መነሻ |
1. እርስዎ factoring በ ያገኛሉ ወደ ዝግጁ በጥሬ ገንዘብ የእርስዎ ኩባንያ እንድታድግ ይረዳሃል. እርስዎ ከሆነ $2000 በባንክ ዝግጁ ገንዘብ, ነገር ግን ስለ እናንተ መጠየቂያ አግኝተናል $100,000 መስመር ወደ ታች ይህን ይመራል $75,000. አስብበት: |
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ባለፉት ዓመታት ለከተማው ነዋሪና ድርጅቶች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ማቅረብ ዋነኛ ዓላማ አድርጎ ዘርፈ ብዙ የውኃ ልማት ሥራዎችን በማከናወን የከተማውን ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሥርጭት ለማሳደግ የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ የከርሠ ምድርና የገፀ ምድር የውሃ መገኛ ምንጮችን በማልማ |
ት ለከተማዋ ነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃን ዘላቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ሰፊ የሆነ ሥራ... |
ቅዱስ ጳውሎስ አብዚ ናይ ሎሚ ቀዳማይ ንባብ ናብ ሰብ ፈልጲስዩስ ክጽሕፍ ከሎ “ 2: |
ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኩባንያ ከፍተኛ ክምችት ያለው ወርቅ በመተከል ዞን አገኘ |
ከውጪ ሀገር ዜጋ ጋር በግልፅ መወያየትና መግባባት እንችላለን። ከእነሱ ጋር መወያየትና መግባባት ባንችል እንኳን የእነሱ ሃሳብና እንቅስቃሴ በእኛ ሕይወት ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ዝቅተኛ ስለሆነ ይህን ያህል አሳሳቢ አይደለም። ሆኖም ግን፣ በአንድ ሀገር ውስጥ አብረን እየኖርን እርስ-በእርስ መነጋገርና መግባባት ከተሳነን |
፤ የጠበቀ ማህበራዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት እያለን አንዳችን የሌላችንን ሃሳብና እንቅስቃሴ ማወቅና መገመት ከተሳነን፣ እንደ ሰው ያለን ምክንያታዊ አስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊ አመለካከታችን ከውስጣችን ይጠፋል። ከቤተሰቦቻችንና ጓደኞቻችን፣ ከጎጥ፣ ቀበሌ፣ ወረዳ፣ ዞንና ክልል ነዋሪዎች ጋራ የነበረን በውይ |
ይትና ምክንያታዊ ግንዛቤ ላይ የተመሰረተ አመለካከት፣ እንደ ሰው የነበረው ሰብዓዊነት ለሌላ ክልል ነዋሪዎች ወይም ብሔር ተወላጆች ሲሆን ከውስጣችን ተሟጥጦ ይጠፋል። |
ብድር ወስደው ሥራ ከጀመሩ የትግራይ ሰሜን ምእራብ ዞን ወጣቶች መካከል በታህታይ ቆራሮ ወረዳ በወተት ኃብት ልማት የተሰማራው ወጣት ገብረሥላሴ አማሃ እንደገለጸው እየሰራ ላለው የወተት ላም እርባታ የ20 ሺህ ብር ብድር ማግኘት ችሏል። |
በእነ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ ቀሪ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን ለመስማት ከታህሳስ 23/2010 ዓም እስከ ጥር 3/2010 ዓም ተከታታይ ቀጠሮ መሰጠቱ ይታወሳል። |
Wizard.exe የእርስዎ ፒሲ ሥራ ረገድ አዎንታዊ ሚና መጫወት አይደለም. በተለይ ምድቦች ወደ ዌር ሁሉንም አይነት ይወሰናሌ, ይህ ሰው ወደ አድዌር ይሄዳል. አጭር መሆን, በእርስዎ ፒሲ ላይ ይጎዲሌ ሂደቶች የሚወስደው መሳሪያ ነው. አንድ ሳቢ እውነታ, እርስዎ የእርስዎን ተግባር አስተዳዳሪ በኩል በሚገኘው ቦታ ማግ |
ኘት ይችላሉ ነገር ግን ለዚህ ማመልከቻ የተሰራ ያለ ስጋት ለማስወገድ የማይቻል ይሆናል. እና Wizard.exe እንቅስቃሴ የእርስዎ ስርዓት ለመረበሽ ዓላማችን እንደ አንድ ወሳኝ እርምጃ ነው. |
የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ዓርማ ሊቀየር ነው |
4) ሰሎሞን ከዚህ በማከታተል ለሀገርና ለመንግሥት የሚጠቅሙ ሥራዎች አሠርቷል (2ዜና. 8፥1-18፤ 1ነገ. 9፥10-28) ሆኖም ሥራዎቹ በምን ያህል ጊዜ እንደ ተጠናቀቁ አልታወቀም፡፡ |
ከዚህ አንጻርም በሃገር ውስጥ በህግ ጥላ ስር ያሉ ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች ያለ ልዩነት መፈታታቸውን ነው የገለጹት። |
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለም ላይ ካሰማራቸው ሐዋርያት መካከል ሐዋርያው ማርቆስ አንዱ ነው። |
በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ፡፡ በዳዮቹ ለእነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡» |
በ“አሜሪካ ትቅደም” በጀት ላይ የውጭና የውስጥ ምላሾች - Worldnews.com |
እኝህ ግለሰብ እንደሚሉት ይህ መረጃ ጥቅም ላይ ውሎ ቢሆን ኖሮ ይህ አሳዛኝና በዚህ ዘመን ሊታሰብ የማይገባው ዕልቂት ላይደርስ ይችል ነበር፡፡ ነገር ግን አቶ ጋትሉዋክ ፀጉረ ልውጦች ስለመታየታቸው የሚገልጽ ምንም ዓይነት መረጃ ለመንግሥት እንዳልቀረበ አስተባብለዋል፡፡ |
_ ሴት _ ቴራፒስት _ ነርስ _ ኪም _ የጤና እንክብካቤ |
መንፈስ ቅዱስ ድማ እቲ እግዚኣብሄር ነዞም ዝስዕቡ ዝፍጽመሉ ልኡኽ እዩ፡ ምፍጣርን ምጽናዕን ኣድማስ (ዘፍጥረት 1፡2፤ እዮብ 26፡13፤ መዝሙር 104፡ 30)፤ ምፍጻም መለኮታዊ ምግላጽ (ዮሃንስ 16፡12-15፤ ኤፌሶን 3፡5፤ 2ጴጥሮስ 1፡21)፤ ምፍጻም ድሕነት (ዮሃንስ 3፡6፤ ቲቶስ 3፡5፤ 1ጴጥሮስ 1፡2)፡ ምፍ |
ጻም ዕዮ ክርስቶስ (ኢሳይያስ 61፡1፤ ግብሪ ሃዋርያት 10፡38)፡፡ ስለዚ እግዚኣብሄር ኣቦ ነዚ ኹሉ ነገራት ብእግዚኣብሄር መንፈስ ቅዱስ ይፍጽሞ፡፡ |
#EBC ኢትዮጵያ ከማሌዥያ የወጣቶችን ልምድ በመቅሰም... |
በእውነት ቅዱሳን አበው ሐዋርያት ይህን መመሪያ በትክክለኛ ሁኔታ በተግባር ተርጉመውታል፡፡ እኛም በጌታችን ስም የሚደርስብንን መከራ እስከ መጨረሻ ለመታገል ጥበቡን እንዲለግሰን ልንማጸነው ይገባል፡፡ |
በህንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የተቀሰቀሰ ኒፓህ ቫይረስ ነርሶቸን ጨምሮ የ10 ሰዎችን ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል። የመጀመሪያው የቫይረሱ ምልክት በህንድ ሰሜናዊ ግዛት […] |
ከሁለት ዓመት በኋላ ነው የመጣሁት፡፡ እስከ አስረኛ ክፍል የተማርኩት አዲስ አበባ ቢሆንም፤ የኮምቦልቻ ልጅ ነኝ፡፡ |
19፤ የሰዎቹም ስም ይህ ነው፤ ከይሁዳ ነገድ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፥ |
“ጉዳተኛ ” የሚባሉት መኪናቸውን በቆሙበት ተዘርፈው የራሳቸውን እቃ ለመግዛት እቃው ያለበት ሰፈር ለድርድር፣ ለልመናና ለምልጃ የሚሄዱ ናቸው፡፡ “ጋቡ “ ዎች የመኪናውን ጋቢና የሚከፍቱ”የሚበረግዱ ” ሰርሳሪዎች ናቸው፡፡ “ቂማ ” ስትራቴጂ የሚነደፍበት ጊዜ ሲሆን፣ ለሊት ለሥራ የሰው አጥር የሚዘሉ፣ ጎዳና የሚያስሱ በ |
ላቾች ተኝተው ውለው አመሻሽ ላይ የሥራ እቅድ ለማውጣት የሚመርጡት ጊዜ ነው፡፡ ደላላው አምበርብር በደረሰው መረጃ መሠረት መኪና “ከነገባው ” ከተሰራ (እንዳለ ከተወሰደ ) “ዝግ ተዘጋ ” ይባልና በላቾቹ እንደ አራስ በዝግ ለሳምንታት ይቀለባሉ፡፡ በዝግ ይዝናናሉ፣ይጠጣሉ፣ ሁሉንም ነገር ያደርጋሉ፡፡ ይጨሳሉ፣ ይጫጫሳሉ |
. . . |
5 ኢትትአመንዎሙ ፡ እንከ ፡ ለአዕርክቲክሙ ፡ ወኢትትወከልዎሙ ፡ ለመላእክት ፡ <ወእምብእሲትከ ፡ >በውስተ ፡ ምስከብከ ፡ ተዐቀብ ፡ ከመ ፡ ትዕበያ ። |
1) ነጠላ ብዛት (በሐረር አማርኛ፥ 2 ቃል) |
ነገር ግን ከአንድ ዓመት በኋላ የአገሪቷ ፍርድ ቤት ማቆያው መዘጋት አለበት በማለቱ የአፍሪካ ስደተኞችን ከእስራኤል ለማስወጣት ወስኗል። |
አምላክ በአንድ ወቅት ሸሽጎት የነበረው አሁን ግን ግልጽ የሆነው ቅዱስ ምሥጢር ምንድን ነው? |
የትናንቲቱ ኢትዮጵያ የዛሬውና የነገይቱ ኢትዮጵያ መሠረት ናት፡፡ የዛሬ ኢትዮጵያውያንም በትናንቲቱ ኢትዮጵያ መሥራቾችና የመሠረት ድንጋይ አቀባዮች ትከሻ ላይ የቆምን ነን፡፡ ይህን በመካድ አዲስ ታሪክ እንመሰርታለን ለሚሉ አጥፊ ኃይላት ሶማሌዎች አንድ አባባል አላቸው፡፡ “አዲስ ጫማ ከመግዛትህ በፊት አሮጌውን አትጣለው |
” ይላሉ፡፡ የወደፊቱን ተስፋ ሊያሳጡን የሚፈልጉት የዚህ መንግሥት ባለቤቶች የትናንት ደሆችና የዛሬ ውርስ የሌለው ሕዝብ አድርገው ፈርደውብናል፡፡ የሚያሳዝነው ለዚህ ሁሉ ሴራ የራሳቸው ትረካ፣ አዲስ ታሪክና ድርሰት ይዘው ሲቀርቡ የቅጥፈታቸው ሰለባ አለመታጣቱ ነው፡፡ አንድን ሕዝብ የጋራ ታሪክ አልባ ማድረግ፣ መነሻና |
መድረሻ የሌለው —— መሠረትና መንደርደሪያ አልባ ማድረግ በቀላል ቋንቋ የሚገለጥ ኃጢአት አይመስለኝም፡፡ በአንድ ሐረግ ለመግለጥም ሁላችንም እየተገረፍን እንደ ከብት ወደ ቄራ እየተወሰድን ነው፡፡ በጉልበት የምንጋተው መርዝ! ከዚህ ቀደም በተጠቀምሁበት ቋንቋ እንደገና እመለስበታለሁ፡፡ ለእነዚህ ነፍሳት እግዜሩም ሌላ ገ |
ሐነም ማዘጋጀት አለበት፡፡ |
በአቅራቢያ በሚገኝ የኮፕሬሽኑ ጽ/ቤት በመሄድ የብልሽት አገልግሎት ክፍል ማመልከት |
14 ፤ ቃይናንም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አሥር ዓመት ሆነ፤ ሞተም። |
አዲስ አበባ ተቆላልፋለች – ፖሊስ እና ሰራዊቱ “በሕዝብ ላይ አልተኩስም” ብለዋል _ Freedom4Ethiopian |
አይኦኤም ለድጋፍ ከጠየቀው የ15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እስካሁን ያገኘው 2.5 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑን ሞሪኖ ጠቁመው የአሁኑን የኢትዮጵያዊያኑን ዓይነት ድጋፍ ድርጅታቸው እንደሚያደንቅና ማንኛውምንም እርዳታ እንደሚቀበል ከተረጂዎች ጋርም እየሠራ ያለው በቀጥታ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ |
የአንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ቅድሚያ ለልጆቹና ለቤተሰቦቹ፣ እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ይህንን መልካም ዜና መስማት አስደሳች ነው፤ የልጆቹ እንባ ያማል፤ አዎ አንዳርጋቸው ያስፈልጋቸዋል፤ ዶክተር አብይም ሆኑ የሚመለክታቸው አካላት ውሳኔውን አፍጥነው ተግባራዊ ቢያደጉት ፤ በአንዳርጋቸው የእስር ሂደት ላይ ሁሌም ጥያቄ አለና |
ይህም ጥያቄ ምላሽ አግኝቶ ነገሮችን ያጠራል የሚል እምነትም አለን፤ ለዚህም ነው ብዙ ከማለት ተቆጥበን የልጆቹን እንባና የሱን ልብ የሚነኩ ምስሎች እያየን ከንፈር መምጠጥ የመረጥነው፤ |
“ሰንበት ካለፈ በኋላ፣ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ጎሕ ሲቀድ፣ ማርያም መግደላዊትና ሌላዋ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ ሄዱ”። (ማቴዎስ 28፡1) ይህንን መንገድ እንዴት እንደ ተጓዙ መገመት እንችላለን፣ በጥርጣሬ እና ግራ በተጋባ ስሜት፣ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ለማመን የሚከብድ ነገር ነው በመለት ወደ ቀብር ስፍራ እንደ |
ሚጓዙ ሰዎች ዓይነት ጉዞ ነው ያደረጉት። የፊታቸውንም ገጽታ የገረጣ እና በእንባ የራሰ እንደ ነበር መገመት እንችላለን። እውነት ፍቅር ሞቱዋል ወይ? የሚል ጥያቄም ነበራቸው። |
“ሁለት ሰዎች ለመጸለይ ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ፤ አንደኛው ፈሪሳዊ፣ ሌላኛው ደግሞ ቀረጥ ሰብሳቢ ነበር። ፈሪሳዊው ቆሞ በልቡ እንዲህ ሲል ይጸልይ ጀመር፦ ‘አምላክ ሆይ፣ እንደ ሌላው ሰው ቀማኛ፣ ዓመፀኛ፣ አመንዝራ፣ በተለይ ደግሞ እንደዚህ ቀረጥ ሰብሳቢ ስላልሆንኩ አመሰግንሃለሁ። በሳምንት ሁለቴ እጾማለሁ፤ ከማገኘውም |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.