text stringlengths 0 200 |
|---|
(1) “መስዋዕትን አቀርባለሁ” በሚለው ሐሳብ የሚጀምረው እና ለዝግጅቱ ዝግጅት በሚዘጋጅበት ወቅት የሚገኝ ሁኔታ ማለትም pubba cetanā (ከድርጊቱ ፍቃዱ) ጀምሮ. |
ከዚህ በፊት ማኅበሩ እንደጥራጊ አውጥቶ የጣለው ዳንኤል ክብረት ይህን ኢህአዴግ ሊበላኝ ነው የሚለውን የማኅበረ ቅዱሳንን ዘፈን እንዲህ ሲል በደጀሰላም ብሎግ ላይ አውጥቶ ነበር። |
ይፋ የሆነ የስራ አጥ መጣኔ አሀዝ እስከ አሁን ድረስ የለም ሆኖም ግን ጥቂት ባለሙያዎች እንደሚያስቡት የወጣት ስራ መጣኔው እስከ 70 በመቶ እንደሚደርስ ግምታቸውን ይሰጣሉ፡፡ ይኸ ነገር እ.ኤ.አ በ2007 ትክክል መሆኑ ታይቷል፣ አሁንም ቢሆን እውነት ነው፡፡ እውነታው ፍርጥ እና ፍርጥርጥ ተደርጎ ሲታይ ግን በአሁኑ |
ጊዜ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት የሌለ የመሆኑ እና የዜጎች የሰብአዊ መብት ድፍጠጣም ከምንጊዜውም በላይ ተስፋፍቶ እና ተጠናክሮ የመገኘቱ ሁኔታ ነው! |
የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና |
የማህበሩ ራዕይ ‹‹ሀገራችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ የመጠቀች በኢኮኖሚ የዳበረች ኢትዮጵያን ማየት›› ሲሆን ይህ ራዕይ ይሳካ ዘንድ የማህበሩ ተልዕኮ ‹‹በሀገር ውስጥ ከሚገኙ የልማት መ/ቤቶችና ድርጅቶች፣ በውጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያ፣ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ለጋሾች፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር በመተ |
ባበርና በማስተባበር የማቴሪያል፣ የቴክኒክና፣ የቴክኖሎጂ ድጋፍና ትብብር እንዲሁም የማቴሪያል ዕርዳታ የምታገኝበትን ሁኔታ ማመቻቸት›› ነው፡፡ |
ተማሪው በጋምቤላ፣ በመተከል፣ በወለጋ … ጎጆ ቤት ሲሠራ፣ ተፈናቃዩን ሲያቋቁም ቆይቶ ተመለሰ። በደህና ወጥቶ ለመመለስ ያልቀናውም ነበር። እነዚያ መንደር ሊመሠርቱ የወጡት ታላላቅ ወንድሞቻችን በየዛፉ ሥር፣ በየመንገዳቸው ጸሎተ ማርያም ማድረሳቸውን፣ ሲችሉም ተገናኝተው ቃለ እግዚአብሔር መስማታቸውን እንዳላስታጎሉ ሲናገ |
ሩ ሰምቻለሁ። እኛን ቃለ እግዚአብሔር ያስተማሩን የዚያ “መንደር መሥራች ትውልድ” አካላት የሆኑ ወንድሞች ናቸው። ወደ ዝዋይም የላኩን እነርሱ ናቸው። እኛ እና እነርሱ በአንድ ላይ ስንሆን ጊዜ በጋራ “ማ/ቅዱሳን” ተባልን። |
ዲክታተሮች-ጭንቅላትን የመቆጣጠር ሃይላቸው በጣም የላቀ ነው።የከያኒያኖቹ ቁንጮ ታማኝ በየነ በመለስ ሞት የተሰማው የስቶክሆልም ሲንድሮም ድንጋጤ እና እሱ ሳይታወቀው ከሕሊናው ውስጥ ገብቶ የተለማመደው፡አንዳች ነገር ከሕሊናው የተነጠቀ ነገር የመሰለው የተሰማው “ባዶነት፡ በሚገርም ሁኔታ በመራር ሐዘን እንዲህ ሲል ስሜ |
ቱን ሳይደብቅ ገልጿል: |
ቱርክ የአሜሪካ ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ወደ ሀገሯ እዳይገቡ ልታግድ ነው |
እ.ኤ.አ ህዳር 2006 “ጂሀዲስቶች እየመጡ ነው“ በሚል ርዕስ አዘጋጅቸው በነበረው ትችት አምባገነኑ መለስ እርሱ በሰው ልጆች ላይ በተለይም እ.ኤ.አ 2005 በኢትዮጵያ ተደረገ ተብሎ በነበረው የይስሙላ የቅርጫ ምርጫ በእርሱ ትዕዛዝ ቅጥር ነብሰ ገዳዮችን አሰማርቶ ፈጽሞት የነበረውን እልቂት የሕዝብ ትኩረት አቅጣጫ ለ |
ማስቀየስ የሶማሌን አሸባሪነት ለሽፋንነት ይጠቀም እንደነበር ሞግቸ ነበር፡፡ ሽብርተኝነትን መዋጋት በሚል ሽፋን አምባገነኑ መለስ የእራሱን ሽብርተኝነት በኢትዮጵያ ውስጥ ባለበት ሁኔታ በሶማሌ ውስጥ ሊያካሂድ የነበረውን ጦርነት እንዲህ በማለት ተቃውሜ ነበር፡ |
(Dec, 2014, (አዲስ አበባ))--ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ጀርመን በርሊን ገቡ። በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም የተመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በርሊን ሲደርስ በአገሪቱ መንግሥት ባለሥልጣናት አቀባበል ተደርጎ ለታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይ |
ታቸው ከአገሪቱ መራሂተ-መንግሥት አንጌላ መርክል እና ከሌሎችም የጀርመን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። |
ኅልው ከሆነ የዚያ ፈንክሽን ላፕላስ ሽግግር ውሱን ነው፣ ስለሆነም አለ (ኅልው ነው)። |
በዓቃቤ ሕግ የቀረቡ ምስክሮች፣ አደጋው ሲፈፀም ፀጥታ በማስከር ሥራ ላይ ተሠማርተው የነበሩ ፖሊሶች፣ የአደጋውን ፕላን ያነሳ ትራፊክ ፖሊስ፣ እንዲሁም በፍ/ቤቱ በማጣሪያ ምስክርነት የተጠራው የአስከሬን ምርመራ ውጤት ከተሰጠበት ከዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የተላከ ባለሞያ እና በሠነድ ማስረጃ ረገድ ደግሞ የዓቃቤ ሕግ ም |
ስክር ለፖሊስ የሰጠው የምስክርነት ቃል፣ የአስከሬን የምርመራ ውጤት፣ አደጋውን የሚያመለክት ፕላን፣ የተሽከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ ውጤትና የሟችን ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶግራፎች ናቸው። |
አቶ ጥላሁን፡- መጀመርያ እኔና ጓደኛዬ ተደራጀን፡፡ ከዚህ በፊት የምንሠራው ሌላ ሥራ ነበር፡፡ ወደ መኪና እጥበት የመጣነው አዋጭነቱን በማየት ነው፡፡ ፕሮፖዛሉን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ጽሕፈት ቤት አስገባን፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የቢዝነሱን አዋጭነትና በሥሩ ብዙ ሥራ አጥ ወጣቶች የመ |
ያዝ አቅም ያለው መሆኑን አየ፡፡ እንደ ማሳያ የወሰድነው ሦስት ክፍለ ከተሞችን ነበር፡፡ የካ፣ ቂርቆስና ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ያሉ ወጣቶች በኛ ኢንተርፕራይዝ ውስጥ ሆነው የስምምነት ሰነድ ተፈራርመው አብረን እንድንሠራ ያቀረብነውን ጥያቄ የከተማ አስተዳደር ከተቀበለ በኋላ ሥራ ጀመርን፡፡ |
Home >> News >> ዋናው ቡድናችን ከደቡብ አፍሪካ መልስ ልምምዱን ጀመረ |
በቡራዩና በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጸሙ ግድያና ውድመት የተጠረጠሩ 89 ግለሰቦች ምርመራ ወደ ፌዴራል ተዛወረ |
የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማረጋገጥ የሁሉም ተሳትፎ ወሳኝ ነው - የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት |
ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የሞባይል ድምፅ ጥቅሎች |
{ታዲያ ለናንተ ምንም የማይጠቅማችሁንና የማይጎዳችሁን ነገር፣ከአላህ ሌላ ትግገዛላችሁን? አላቸው።}[አል አንቢያ፡66] |
ነዋይም “የሙሴን በትር የተቀበለ” ሲል አቀነቀነ: |
ህወሀት ልመና ላይ ነው። ”ህይወታችንም፡ ቀብራችንም አንድ ላይ ይሁን” እያለ በመማጸን ላይ ነው። ከህዝብ የመጣው ማዕበል ሁላችንንም ይውጠናል፡ የሚተርፍ የለም እያለ ማስፈራራቱን ተያይዞታል። ኦህዴድና ብአዴን በያዙት አቋም ስለመቀጠላቸው እርግጠኛ ሆኖ መናገር ባይቻልም እስከአሁን ባለው የስብሰባው ሂደት ለህወሀት ፊት |
አልሰጡትም። |
እኔም ደስ ይበለኝ…. በሽታዬ ይጥፋ፣ በሽታው ልፈወስ፣ |
በመሆኑም የሁለቱ ክልሎች ማኅበራት የዕዳ ይሰረዝልን አልያም የ15 ዓመታት ማራዘሚያ ይሰጠን የሚለውን አቤቱታቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለንግድ ባንክ፣ ለደቡብ ክልል መንግሥት፣ ለቡናና ሻይ፣ ልማትና ግብይት ባለሥልጣንና ለሌሎችም መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች በደብዳቤ ማስታወቃቸው ታውቋል፡፡ ደብዳቤው የደረሳቸ |
ው መሥሪያ ቤቶች ምን ምላሽ እንደሰጡ ለማጣራት ተሞክሮ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጉዳዩን እንዲያጣራ ለቡናና ሻይ ባለሥልጣን ትዕዛዝ ማስተላለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ |
የጾም ስኮን ኬክ አስራር _ Vegan Coconut Scones_EthiopianFoodie በአማርኛ Food & Drink - ምግብ እና መጠጥ 0 313 02-27-17, 10: |
በተፈጥሮው የዘፋኝነት ተሰጥኦ ያለው ቶማስ አበበ በልጅነቱ የጥላሁን ገሰሰ፣ በተለይም የመስፍን ሀይሌ እና ሌሎች ድምፃውያን ስራዎችን ይጫወት ነበር፡፡ ረዘም ያለውን ጊዜ በምድር ጦር ያሳለፈው ቶማስ አበበ ለራሱ ከደረሣቸው ግጥምና ዜማዎች ባሻገር ለአባይ በለጠ “ሙናዬ” እና ለታምራት ሞላ “ሙዚቃ ” የተሰኙትን ድርሰቶ |
ች አዘጋጅቷል፡፡ በምድር ጦር እስከ1969ዓ.ም ድረስ በድምፃዊነት እና በግጥም እና ዜማ ደራሲነት ቆይቷል፡፡ ከዚህ በኋላ ደግሞ የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበርን በስራ አስፈፃሚነት እና በዋና ፀሃፊነት፤ ሀገር ፍቅርን ደግሞ በህዝብ ግንኙነት ባለሙያነት አገልግሏል፡፡ |
” ለተፈፃሚነቱም በብዙ መልክ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ |
ጌታዬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለዘለዓለም |
ማነው ዛሬ አገር ቤት ሄዶ የጉልበት ስራ እየሰራሁ ነው የምኖረው ብሎ ለጓደኞቹ ወይም ለቤተሰቦቹ ያለውን ሀቅ የሚናገረው? እዚህ ላይ ሁሉም ስደተኛ የኢኮኖሚ ነው ማለቴ አይደለም: |
7፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። 8፤ አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠል |
ንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ (እዮ 42: |
የእንፋሎት ቦይለር ስርዓት ጥሬ ዘይት ስርዓት እያንዳንዱ ላተራል ዘይት መስመር ሥርዓት ያልሆኑ ተቀጣጣይ ጋዝ ሥርዓት ማቀዝቀዝ ውሃ ስርዓት Compression ስርዓት ዘይት በማዋሃድ ሥርዓት ቁጥጥር ሥርዓት: |
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እንቅስቃሴ በድሬዳዋ |
ትርጉም እግዚአብሔር በምድር ላይ ሦስት የሕይወት እንጨቶችን ተከለ (አበቀለ) በማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ ከተነገረው ጋር አያይዞ ተናግሯል፡፡ ይህንንም ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ ሲል ተርጉሞታል፡፡ ግዕዝ፡– ከፈለነ ንብላዕ እምእፀ ሕይወት ዘውእቱ ሥጋሁ ቅዱስ ወደሙ ክቡር |
የባልስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሳምሶም ወንድሙ እንደገለጹት፥ ለመንገዱ ግንባታ ከፌዴራል መንግስት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመድቧል። |
ይህንን ታሪክ ከልጅነቴ ጀምሮ፤ ከእናቴ አባቴ አፍ ሲቀባበል የሰማሁት ታሪክ ነው። በቤተሰባችን መሃከል ከዛሬ የራቀ ነገር ተነስቶ ክርክር ሲነሳ የአባቴ […] |
አረቦች ቢልቂስ የሚሉት ‹‹ቢልቅስን‹‹ እንጂ ‹‹ማልክት ሽባን‹‹ አይደለም፣ ነው የምሎት፡፡ በደንብ ያዳምጡ! ንግሥተ-ሳባ ማለት “የሳባ ከተማ ወይም ሀገር‹ ንግሥት”‹ ማለት እንጂ እናትና አባትዋ ያወጡላት ስም አይደለም፡፡ ክብረ ነገሥቱ “ማክዳ” የሚለው እሱዋኑ ነው፡፡ “ማክዳ” ግን የስድብ ስም ነው፡፡ ልጅዋ ምኒ |
ልክ እስራኤል ሄዶ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ 40 ሺህ እሰራኤሎችን ይዞ ስለተመለስ፣ የውጪ ሰዎችን ይዞ መምጠቱን እና የወገኖቻቸውን የነ ኢትዮጵን ስርወመንግሥት ጥሎ አዲስ የሰለሞንን ስርወመንግሥት ሊመሰርት ማቀዱን ያልወደዱ የአዘቦና ራያ ሰዎች ስለተዋጉት ርስዋ በሰተጀርባ መጥታ፣ ወገኖችዋን ኢትዮጵያውያኖችን ክዳ፣ ለልጀዋ |
ና እሱ ከእስራኤል ይዞአቸው ሰመጣው አጋዝያን አግዛ ስለተዋጋቻቸው “ማክዳ” “ከሃዲዋ” አሉአት፡፡ ይህን ከዚህ በፊት ሰምተው ካላወቁ አሁን ይወቁት፡፡ ዝም ብለው የመሪራስ አማን ፈጠራ ነው ሲሉ አይክረሙ፡፡ ሳባ ወይም ማክዳ መጠሪያ ስምዋ ካልሆነ፣ ታዲያ ስምዋ ማነው? እናትና አባትዋ ስም ሳያወጡላት “እገሊት!” ወይም |
“አንቺ ልጅ!” እያሉ ነበር እንዴ፣ የሚጠሩዋት? ወደዱም ጠሉም፣ ይህን ተቀበሉ አልተቀበሉም፣ ስለዚህ ከዚህ ቀደም አነበቡም አላነበቡም፣ መሪራሰ በአገኙት ታሪከነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ላይ የተመዘገበው ስምዋ “ኢትያኤል” ነው፡፡ በሱባ ቁዋንቁዋ “ኢትያኤል” ማለት “የእግዜር ስጦታ” ነው፡፡ ቢልቂስ ግን ንግሥተነገሥታት ኢ |
ትያኤል በየመን ላይ ሾማ ያነገሠቻት ዘረ,-ኢትዮጵያዊት ሴት ናት፡፡ ይህኛውን ሀቅ፣ ማለትም ቢልቅስና ኢትያኤል ሁለት የተለያዩ ሴቶች ስለመሆናቸው ከመሪራስ መጻህፍት ውጪ ስመ-ጥሩዎቹን ባለታሪኮች እነ ስርገው ሃበለሠላሴን ጠቅሼ አስረግጬ ከትቤዋለሁ፡፡ መጽሀፌ ውሰጥ ገብተው ይመልከቱ፡፡ አረቦች (የመኖች) እና እርስዎ |
ቢልቂስን አረብ ነች የምትሉት ፍጽም ሀሰት ነው፡፡ ቢልቂስ፣ እናትዋ ኢትዮጵዊት የሆነች አባትዋ የየመን ንጉሥ የነበር፣ አባትዋ ሲሞት አለቃዋ ኢትያኤል (ንግሥተ-ሳባ) በየመን ግዛትዋ ላይ ያነገሠቻት ሴት ነች፡፡ አረቦች እንኩዋን በውናቸው በህልማቸውም የሴት ንገሥት ሾመው አያውቁም፡፡ እንኩዋን ድሮ እስቲ ዛሬ በወንዶች |
ላይ የነገሠች አንዲት የአረብ ንግሥት ያሳዩኝ፡፡ ሴትን ያነገሥን ስልጡኖቹ እና ረቂቅዎቹ፣ በሴት ልጅ ነጻነት አማኞቹ፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን፡፡ ዐራት ነጥብ፡፡ |
አሣው ኢየሱስን ወይም ዶናልድ ትራምፕን ይመስላል፡ ይላሉ እንግሊዞች |
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች የዉጪ መርሕና ማንነት _ ዓለም _ DW _ 29.10.2012 |
በአፍሪካ ልዩ ድምቀት እየፈጠረ በመጣው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዚህ ዓመትም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ሴቶች፣ ህጻናትና በዕድሜ የገፉ አዛውንቶችን ለመደገፍ የሚውል 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ለመሰብስብ መታቀዱ ተነግረዋል። |
“ስለዚህ, በእግዚአብሔር ምሕረት መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን, እኛ አንታክትም.” |
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦች እና የቅድስት አርሴማ ወዳጆች !!! እንኳን ደስ አላችሁ!! |
የገዳሙን ታሪክ አንዳች ሳያስቀሩ ነገሩን ፡፡ በሚቀጥለው ቀን በ11 ሰዓት ኪዳን አድርሰን ፤ ቅዳሴ አስቀድሰን ስናበቃ መነኮሳቱ ፀሀይ ሳትበረታባችሁ መንገድ ጀምሩ ‹‹እግዚአብሔር ይከተላችሁ›› ብለው ሸኙን ፡፡ እኛም ‹‹መጥተን አንጣችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን›› ብለን አመስግነን ማታ የወጣነውን ዳገት በጠዋት መውረድ |
ተያያዝነው፡፡ |
ምንም ዓይነት ጉዳት ወይም የመሰበር ሁኔታ በሌለበት መልኩ አስመጪው |
የጀርመን የመከላከያ ሚኒስትር ለጉብኝት ማሊ ገብተዋል። ጀርመን ከ200 የሚበልጡ ወታደሮች ማሊ ዉስጥ አሏት። የመከላከያ ሚኒስትር ዑርዙላ ፎን ደር ላይን በተመድ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሥር የተሠማሩት የጀርመን ወታደሮች የሚገኙባት ሰሜን ማሊ የምትገኘዉ ጋኦ ዛሬ ገብተዋል። |
ግንቦት 83/91 ላይ የኢትዮጵያ ሰማይ ክፉኛ በሃዘን ሲመታ ፣ ደመናው ሲጠለሽ ፤ ወንዞች መደፈራረስ ሲጀምሩ ፤ |
በሰልፉ ላይ የተገኙት የማህበረሰብ አካላት ምንም አይነት ውሎ አበል እንዳልተከፈላቸው ለማውቅ ተችሏል! (ይቺን ነገር መንግስት ከሰማ ያለ አበል የተካሄድ ሰልፍ ህገ ወጥ ነው እንዳይል መፍራት ነው!) |
«በኢትዮጵያና በሩስያ ፌደሬሽን መካከል የአየር ስምምነት ድርድሩ በቅርቡ ይቋጫል ብለን እናምናለን እሱ ካለቀልን የካርጎ በ,ራ እንጀምራለን፤ የካርጎ በረራ ከጀመርን አበባ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም የኢትዮጵያ የዉጭ ንግድ አቅርቦት ዉጤቶችን ወደዚህ ማድረስ እንችላለን።» |
- “የምታየውን በመጽሐፍ ጥቅልል ላይ ጽፈህ በኤፌሶን፣ በሰምርኔስ፣ በጴርጋሞን፣ በትያጥሮን፣ በሰርዴስ፣ በፊላደልፊያና በሎዶቅያ ለሚገኙት ለሰባቱ ጉባኤዎች ላከው።” 12 እኔም እያናገረኝ ያለውን ድምፅ ለማየት ዞር አልኩ፤ ዞር ባልኩ ጊዜም ሰባት የወርቅ መቅረዞች ተመለከትኩ፤ 13 በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመ |
ስል አየሁ፤ እሱም እስከ እግሩ የሚደርስ ልብስ የለበሰና ደረቱ ላይ የወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር። 14 በተጨማሪም ራሱና ፀጉሩ እንደ ነጭ ሱፍ፣ እንደ በረዶም ነጭ ነበር፤ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤ 15 እግሮቹም በእቶን እሳት እንደጋለ የጠራ መዳብ ነበሩ፤ ድምፁም እንደ ውኃ ፏፏቴ ነበር። 16 በቀኝ |
እጁም ሰባት ከዋክብት ይዞ ነበር፤ ከአፉም በሁለቱም በኩል ስለት ያለው ረጅም ስለታም ሰይፍ ይወጣ ነበር፤ ፊቱም በሙሉ ድምቀቱ እንደሚያበራ ፀሐይ ነበር። 17 ባየሁትም ጊዜ እንደሞተ ሰው ሆኜ በእግሩ ሥር ወደቅኩ። እሱም ቀኝ እጁን በላዬ ጭኖ እንዲህ አለኝ: |
በግሌ የአብርሃን የፖለቲካ አመለካከት ሳይሆን ፅናቱን አደንቃለሁ !! በዛች ቅፅበት ‹‹ፃድቃን ነን›› የሚሉ ምሁራንና የድርጅት አባላት ‹‹መጨረሻ ወንበር በተቀመጠው ሰይጣን ›› ሲደነባበሩ ማየቴ ትዝ የሚለኝ ዛሬም አብርሃ ደስታ ፌስ ቡክ ላይ አንድ ቃል ሲናገር የሚንጫጩትን ውል አልባ ጩኸት እና ስድብ የሚያዘንቡትን |
ሰወች ስመለከት ነው ! |
በመረጃ አጠባበቅና ፍልሰት ላይ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር ግንኙነት እንደነበረዉ ተረጋግጧል የተባለዉ የም/መቶ አለቃ አለበል ትእዛዙ በኮማንድ ፖስቱ ስዉር ደህንነቶች ሆን ተብሎ በተቀናበረ የመኪና አደጋ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ አልፏል። |
Cameraman and Film Editor - Mathewos Fekade (Jerusalem) የ2014 ዓ.ም. የግንቦት ልደታ በዓል አከባበር በሊባ... |
ውን በኛ መለያየት በቤተክርስቲያን ላይ የሚደርሰው አደጋ የሚያሳስበን ከሆነ ተከፋፍለን በሩቁ ከመተጋተግ ጠጋ ብለን መወያየት የግድ የሚለን ወቅት ላይ ነን፡፡ ያኛው ፓትሪያርክ ናቸው ትክክለኛው…እኚህኛው በጉልበት ነው…ያኛው ቡድን ነው ጥፋተኛው፤ ይህኛው ዘማሪ ያሬዳዊ ዜማን ይከተላል….ያኛው እንደዛ ነው….ይህኛው ሰባ |
ኪ ምንትስ ነው….ያኛው ቅብርጥስ ነው…እያሉ ራስን ወይም ቡድንን ትክክለኛ ሌላውን ጥፋተኛ ማድረግ እና ሰውን በመሰለው መፈረጁን አቁሞ….ሁሉም የጥፋቱ….የመለያየቱ… አካል አድርጎ ራሱን ቆጥሮ የመፍትሄውም አካል ማድረግ የግድ ነው፡፡ ወደድንም ጠላንም ሁላችንም ጥፋተኞች ነን፡፡ ግማሾቻችን የዚህኛው ወይም የዚያኛው ቡድ |
ን/ማሀበር/ ወዘተ ደጋፊ ወይም አባል ሆነን ተለያይተናል፡፡ ሌሎቻችን መለያየቱን እንዲሰፋ አድርገናል ወይም ዝም ብለን አይተናል፡፡ መለያየት ሃጢያት እንደሆነ ሁላችንም የማንስተው ነገር ነው፡፡ ስለዚህ ሁላችንም በድለናል ቤተክርስቲያንን፤እግዚያብሄርንና ምእመናንን አሳዝነናል፡፡ |
የውሻ መንጃ ፈቃድ የሚወጣበት ዘመን እየመጣ ይሆን? |
ለበለጠ መረጃ ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ |
ይኼ ቀመር ከጥንት ጀምሮ የቅዱሳት መጻሕፍት ጥናት በቤተ ክርስቲያናችን ይሰጥ እንደነበረ ያመለክታል፡፡ አራቱን ወንጌላውያን በየራሳቸው በትርጓሜ ከማጥናት ባለፈ አራቱ የሚገናኙበትንና የሚለያዩበትን እየተነተኑ በቀመር ማጥናቱ ለምን ተለዩ? የሚል ጥያቄ በአጥኝዎቹ ዘንድ ተነሥቶ እንደነበረ ያሳያል፡፡ ጥያቄውን ለመመለስ |
ሊቃውንቱ የደከሙትን ድካምም በየትርጓሜው ውስጥ የምናየው ነው፡፡ ‹ማቴዎስ እንዲህ አለ፤ ማርቆስም እንዲህ ብሏል፣ ሉቃስም እንዲህ ይላል፣ እንደምን ነው ቢሉ› የሚለው ዓይነት፡፡ |
ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ወይስ በሰባራ ድልድይ ላይ |
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2011 (ኤፍቢሲ) በጤና መሰረተ ልማት የተሻለ አፈጻጸም ደረጃ ላይ ከሚገኙ ክልሎች መካከል አማራ፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል እና ትግራይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ይህንን የገለጹት በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የመሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታደሰ የማነ ናቸው፡፡ አቶ… |
ዚነዲን ዚዳን $15 ሚሊዮን ዶላር አገኘ: |
ከዚህ በተጨማሪ በርካታ ቅርሶች በዮኔስኮ የአለም አቀፍ ቅርስነት የተመዘገቡ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ የሀገራችን የማህበራዊና የኢኮኖማዊ የጀርባ አጥንት የሆነዉ ቡና ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘዉ በሀገራችን ኢትዮጵያ በደቡብ ክልል በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ በማኪራ ቀበሌ በቡኒ መንድር መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡ |
እጅግ ያማሩ የእጅ ጣቶች እንዲኖረን ማድረግ ያሉብን አዳዲስ ያልተሰሙ አስገራሚ ዘዴዎች |
በእርግዝና ወቅት እና ከወሊድ በኋላ የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ እንችላለን ወይስ አንችልም? Sheger FM |
ነገር ግን እነዚያ በራእየ ዮሐንስ ላይ ልመና ያቀረቡት ሰማዕታት አንድ መልስ ተመልሶላቸዋል፡፡ ‹‹ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፥ እንደ እነርሱም ደግሞ ይገደሉ ዘንድ ያላቸው የባሪያዎች ባልንጀራዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ቍጥር እስኪፈጸም ድረስ፥ ገና ጥቂት ዘመን እንዲያርፉ ተባለላቸው።” የሚል፡፡ ራእ. ፮፥፲፩። |
እጅግ ግሩም እይታ ነው። መቼ ይሆን ወደ ልቦናችን የምንመለሰው? አገራዊ አመለካከት እንደ ሁዋላ ቀር የሌሎችን ባሕል መቀላወጥ እንደዘመነኛ መታየት መቼ ይሆን የሚቀረው? ይህ የሁላችን የቤት ስራ ቢሆን? |
አሁን ታሪኩን ለማስተዋወቅ ከ560 ቃላት በላይ ከተጠቀምን በኋላ ወደ ዋናው ጉዳያችን እንገባለን፡፡ በግሉ የዚህ መጣጥፍ አዘጋጅ ስራዬ ብሎ ወንድም ጋሼ ትርኢትን ተከታትሎ ስለማያውቅ ማንኛውም ተራ ታዛቢ ሊያስቀምጥ የሚችለውን ወጣ ያለ የትርኢቱን ልማዶች መጥቀስ አይችልም፣ መጥቀስም አያስፈልግም፡፡ እንደ በግ ለአንድ |
ሳምንት ሁኑ የሚሉት ትእዛዝ ምን ይሉታል? ምን ለማስተላለፍ ተፈልጎ ነው? መጥፎ ገጽታውን ለማሳየት በቅድሚያ የፖሮፖጋንዳ ስልትንና ዓላማን በመዳሰስ የወንድም ጋሼ ትርኢት ፕሮፖጋንዳንና አወዛጋቢ ገጠመኞችን እናያለን፡፡ |
ይህ ራስህን ወይም የቅርብ እና ለእርስዎ ውድ ሰው ፍጹም ስጦታ ማድረግ ነበር. |
• ግን ጥምቀትን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ የአደባባይ በዓል አድርጎ የጀመረው ንጉስ ላሊበላ ነው፡፡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ተነስተው ጉዞ አድርገው፣ውጭ አድረው እንደገና ወደ መንበረ ክብራቸው እንዲመለሱ ያደረገው ድንቅዬው ንጉስ ላሊበላ ነው፡፡ ስለዚህ የጥምቀት በዓል የተጀመረው እዚሁ ላስታ ላሊበላ ሮሃ ከ |
ተባለች ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ በልካም በዓል፡፡ |
ይሁን እንጂ የክለቦች መለያ በይፋ ለህዝብ ከመተዋወቁ በፊት አፈትልከው የሚወጡ መለያዎችን ይፋ በማድረግ የሚታወቀው ፉቲ ሄድላየንስ ድረገፅ ይፋ ያደረገው የአርሰናል አዲሱ መለያ ክለቡ በዚህ የውድድር ዘመን ከተጠቀመው ቀለም ጠቆር ያለ ቀይ ቀለም አለው። |
የአገራችን ለውጥ እየተፋጠነ አየር መንገዱን እያነቃነቀ መሆኑ እየተሰማ ነው። ወያኔ በጠመንጃ አስፈራርቶ ከያዘው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማማ ላይ እየተስፈነጠረ እየወደቀ ነው። በፖለቲካ ሹመት ከተያዙ ቁልፍ ቦታዎች አንዱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። በሰው ሃይል አስተዳደርና በሙስና ክስ የሚቀርብበት አቶ ተወልደ እየር |
መንገዱን ከአቶ ግርማ ዋቄ ተረክቦ ማሳደጉን ግን መካድ አይቻልም። |
“እኔ ልቆጣጠረው በማልችልበት ሁኔታ ስልጣንና ህገ-ወጥነትን ባቀናጀ መልኩ በኔ ስራ ዉስጥ ምንም ድርሻ የሌላቸው፤ከኔ ጋር ከዝምድና ውጪ ሌላ ነገር የሌላቸው ሰዎች ላይ በኔ ምክንያት ጥቃት ሲደርስ ምንም እንዳልተፈጠረ አድርጌ ስራዬን የምቀጥልበት ሁኔታ አልነበረም፡”(ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሓቱ) |
ዶ/ር አብይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት በቅጅ መብት ምክንያት ቀጥታ ጉዳያችን ከሚኒስቴሩ ጋር ይገናኝ ስለነበር፣ እዛ ተገናኝተን እናውቃለን፤ ነገር ግን ያ የተገናኘንበት አጋጣሚ የእኔን ብቸኛ ሚና የሚያሳይ አልነበረም፡፡ በወቅቱ ከተለያዩ የኪነ ጥበብ የሙያ ማህበራት አባላት ጋር ነበር የሄድነው፡፡ |
እነ ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ነበሩ፡፡ የኦዲዮ ቪዥዋል አሳታሚዎች ማህበር ሰዎችም ነበሩ፡፡ ሌሎችም አብረውን ነበሩ፡፡ ከዛ ውጭ በተለየ አጋጣሚ የተገናኘንበት ጊዜ የለም፡፡ |
“ጌትየው በጽኑ ቆስለው በጣዕር ውስጥ እንዳሉ እሷ ስታስታምማቸው እንደማይተርፉ ተረድተውት ኖሮ አንቺና ተስፋው ከሞት ተርፋችሁ ሀገራችሁ ለመግባት የበቃችሁ እንደሆነ መሳሪያዬንና አባቴ ሲሞቱ ለመታሰቢያቸው የሰጡኝን ዳዊቴን ለልጄ ለንጋቱ እንድታደርሱልኝ አደራ፡፡ እንግዲህ ያች ሰው ሁሉ ነፍሷን እንድታተርፍ ያን ያህል |
ሲማጠናት ዐይኗ ዕያየ በቦንብ ተቃጥላ የሞተች የወዳጇን የአደራ ኑዛዜ ለመፈጸም ኖሯል፤ ምን አይነት እስከ ሞት የሚያደርስ ታማኝነት ነው ምን አይነት ሀያል ፍቅር ቢሆን ነው? ለሃይማኖቷ ብላ፣ እንዲያ ተቃጥላ ሞተች፡፡” አለ ሰውየው፡፡ /ሐዲስ፣ 1985፣86ዓ.ም/ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.