text
stringlengths
0
200
ን ሲሞክር ይስተዋላል፡፡
የድርጅቱ አባላት ያልሆኑ ሴቶች ዶ/ር አበባ በከፈተችው መድረክ ላይ ወጥተው በጊዜው
ሦስቱ ሀገራት በ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር 11 በሊለየን ዶላር ትርፍ ለማስገባት ለዓለም አቀፉ እግርኳስ ፌዴሬሺን ቃል መግባታቸው ተገልጿል፡፡
ወድቀህ መሰበርክን እንዴት ብዬ አምናለሁ :
የዘፈቀደ እስር በሶማሌ ክልል የተለመደ እንደሆነ ሂዩማን ራይትስ ዎች ይሟገታል፡፡ በተቋሙ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ ፌሌክስ ሆርን እንደሚሉት በተለይ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር «ኦብነግ» በሚያካሄዳቸው ጥቃቶች ላይ ድጋፍ ሰጥታችኋል አሊያም ተሳትፋችኋል በሚል በርካታ ሰዎች በዘፈቀደ እ
ንደሚታሰሩ ይገልጻሉ፡፡
በአንጻሩ እንግዶቹ ወላይታ ድቻዎች ባሳለፍነው ሳምንት እሁድ ወደ ድሬዳዋ አቅንቶ ከፍፁም የጨዋታ የበላይነት ጋር በድሬዳዋ ከተማ 2-0 ከተሸነፈው ቡድን ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በተመሳሳይ የ5-4-1 ቅርፅ ወደ ጨዋታው መግባት ችለዋል፡፡
ወያኔና የወያኔ መንግስት ዘረኛ፣ አምባገነንና ፀረ-ኢትዮጵያ ነው:
እኔ ይህን ቁራጭ እውነቶች ብዙ ይዟል ይመስለኛል. በእርግጥ እኔን ለመግደል የሚያደርገውን ወይም የሚያደርገውን ነገር አማኝ ለእኔ ብቻ ጠንካራ ያደርጋል. እግዚአብሔር ይባርካችሁ እና ለሕዝቡ የእርሱን እውነቶች ተጨማሪ ለመናገር ማስተዋል.
በእምነታቸው ምሰሏቸው ‘እንዴት ይህን ክፉ ድርጊት እፈጽማለሁ?’
ፖሊስ የአደጋው መንስኤ እስካሁን አልታወቀም፡፡ በመጣራት ላይ ነው ብሏል፡፡
ዶክተር መረራ በዋስ እንዲፈቱ፣ ጉዳያቸው ባስቸኳይ ሊታይ እንደሚገባው የቀረበው ጥያቄ አቃቤ ህግ ተቃውሞ በማሰማቱና ፍርድ ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገመንግስት ማብራሪያ ያስፈለገዋል በሚል ለቀጣዩ ዓመት ጥቅምት ወር ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ የሚታወስ ነው። አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያስረዱት በኦሮሚያ አዲሱ የትምህርት
ዘመን ሲጀመር በእስር ላይ የሚገኙ የክልሉ ነዋሪዎች ይፈቱ በሚል ጥያቄ እንደሚነሳ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችን የማካሄድና ጥያቄው ተቀባይነት ካላገኘ የተለያዩ የተቃውሞ ስልቶች ተጋባራዊ የማድረግ እቅድ ተይዙእል። ኢህአዴግ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የጸጥታ ሃይሎችን በመመልመልና በማስልጠን የ
አስቸኳይ አዋጁን ማንሳቱን ይፋ ማድረጉ የሚታወስ ነው።
እስራኤላውያን ፈላሻዎችንም ሲነጥቁን ይህንኑ ነበር ያሉን።ጥያቄው ግን ፈላሻዎቹ አሁን በእስራኤል ውስጥ ደልቷቸዋል ወይ? ነው ጥያቄው።የምንሰማው የሚያመክን መርፌ እየተወጉና የተለያዬ አይነት ዘረኝነት እየተፈጸመባቸውና እየተበደሉ እንደሆነ ነው።ታዲያ አይሪን አጠገቧ ላሉ ፈላሾች መፍትሄ ለምን አታፈላልግም መጀመሪያ ሌላ
ውን ለተመሳሳይ ችግር ለመዳረግ ላይ ታች ከምትል?
የቅጂ መብት @ 2012-2018 HVC ካፒታዩተር ማኑፋክቸር ኩባንያ ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው.
ነው፡፡ ለበሽታው መነሻ ምክንያቶች ይሆናሉ ተብለው ከሚታሰቡ ነገሮች መካከል በወሊድ ወቅት ከአስቸጋሪ ምጥ ጋር ተያይዞ በአንጐል ላይ የሚሰት አደጋ፣ የአንጐል ኢንፌክሽን፣ አንጐል ውስጥ
ዋውውውው .... እጅግ በጣም አስደሳች ውጤት ነው ድሬ ያስመዘገበችው:
ቻን 2018፡ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ሱዳን በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተሸንፋለች – Soccer Ethiopia
ድምጽ ለመስጠት ከተመዘገበው ጠቅላላ ህዝብ መካከል ከ85 በመቶ በላይ ድምጽ ሰጥቷል፡፡ የህዝበ ውሳኔው ቆጠራ እንደሚያመለክተውም ከ55 በመቶ በላይ ስኮትላንዳውያን ከዩናይትድ ኪንግደም ጋር መቆየት እንደሚፈልጉ በመግለጽ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ይህም ቀድሞ ከተገመተው የ52 በመቶ የበለጠ መሆኑ ነው፡፡ ስኮትላንዳውያን ህዝበ
ውሳኔ ለማድረግ ወይም ነጻ ሀገር መሆን እንፈልጋለን ወይስ በዚያው በህብረቱ መቀጠል ይሻለናል የሚለውን ጥያቄ እንዲያነሱ የተደረጉበት ምክንያት ኢኮኖሚያዊ ተጠቀሚነታችን የሚገባንን ያህል አይደለም ከሚል እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡
ኢሳት የነጋገራቸው የተለያዩ የሲቪክ ተቋማት እና የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች እንዲሁም ታዋቂ ጋዜጠኞች ድርጊቱን በመኮንን ኢትዮጵያውያን በቃ ሊሉት እንደሚገባ እየመከሩ ነው።
የሀዋሳ ከተማን የመጠጥ ውሃ እጥረት ለማቃለል በ20 ሚሊዮን ብር እየተካሄደ ያለ...
ኮንጂትዬ ....ለአፕዴቱ ሪጮ ሳትሻል አትቀርም :
የመጨረሻ መልዕክት አን ilguimat የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
በኤርትራ እና ሶማሊያ ያለውን ሁኔታ እንዲያጣራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያቋቋመው አጣሪ ቡድን የአስመራ መንግስት አሁንም ኢትዮጵያን እና ጅቡቲን የሚቃወሙ ታጣቂ ቡድኖችን እንደሚያስታጥቅ በሪፖርቱ አስታውቆ ነበር።
ከዚህ ቀደም በ12 ተኛ አጀንዳነት ተይዞ የነበረው ብሔራዊ መግባባት አሁን አምስተኛ አጀንዳ እንዲሆን መወሰኑ ተነግሯል። የተደራዳሪዎቹ የትናንት ቀጠሮ ግን በፀረ ሽብር ህግ ላይ መወያየት ነበር።
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ (Eyesus New Merchayie) - ሰናይት ፡ እንግዳ - WikiMezmur:
በውፍረትና ካንሰር በሽታ ተያያዥነት ላይ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፣ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአገራችን...
ቋንቋ መግባቢያ ብቻ ሳይሆን የማንንነት መገለጫና ዝምድና መፍጠር የሚያስችል መሳሪያ ነው። ለምሳሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ውብ የሆኑ ቋንቋዎች ይገኛሉ። እነዚህ ቋንቋዎች የተናጋሪዎቹን ባህል ከማጠንከርም በላይ ማንነታቸውን ይገልፃሉ። እንደገናም ደግሞ አንድ ሰው ከአፍ መፍቻ ቋንቋው ውጪ ሌላ ቋንቋ ቢማር ከሌሎች ህዝቦች
ጋራ ጥሩ የሆነ ግንኙነት የመፍጠር እድል ያገኛል። ለምሳሌ እኛ ሀገር ውስጥ አማርኛ የሚናገር ፈረንጅ ሲያጋጥመን ከሌሎቹ ፈረንጆች ሁሉ ለይተን እናቀርበዋለን። ይህም የሆነበት ምክንያት በቋንቋችን ሰለተዛመደን ነው።
ሕጉን የሚለውን ወደ ጎን እንተወው! እስካሁን ሕጉ ብዙ ነገር እያለም ሕዝባችን ተገፍቷል፡ ተረግጧል፡ ተግዟል፡ ከመሬት ንብረቱ ተገፍቷል፣ ተገድሏል፣ ተሰዷል፣ በባሕሮች በተደጋጋሚ ተበልቷል፣ ሰብዓዊነቱን ተነጥቋል።
ግን አወዛጋቢ የሆነው የጥቁሮች ኃይለኝነት በነበረበት ወቅት እጆቻቸውን ወደ ላይ ወደ አየር ከፍ አድርገው ያንን ምልክት ያሳዩበት ምክንያት ለምን ነበር?
በአማራ ክልል የተካሄደውን ሹም ሽር ተከትሎ የተሰጠው ሹመትና የሹም ሽሩ አካሄድ መነጋጋሪያ ሆነ። “በቃኝ …
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር፣ አቶ በቀለ ገርባ አሁን የተከሰሱበትን ጉዳይ በዋስ ሆነው በውጭ እንዲከታተሉ በጠበቆቻቸው አማካኝነት የቀረበው ጥያቄ ዛሬም ለሦስተኛ ጊዜ በቀጠሮ ተላለፈ፡፡
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናና ዛሬ፥ ለዘላለምም ያው ነው፡፡ እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ ውእቱ ዘትማልም፥ ወዮም ውእቱ፥ ወእስከ ለዓለም፡፡” ሲል የሚያስተምረው መጽሐፍ ቅዱስ ነው ዕብ. 13፥8፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ መተርጉማንም “ትናንት” የሚለው ቃል በሁለት ክፍል ሊታዩ የሚገባቸውን የወቅት ምዕራፎችን ያሳስበናል ይላሉ፡፡
ሲተነትኑትም፡-
በሀገር ግምባታ ታሪካችን ውስጥ ቀንደኛ ተሳታፊ የሆነውንና በሀገሩ (በኢትዮጵያ) ሲመካ የኖረውን የአማራ ሕዝብ በጠባብ የጎሳ ከረጢት ውስጥ መክተት፤ ሲገነባው የኖረውን የሀገር አንድነት በማላላቱና በመበተኑ ተግባር እንዲሳተፍ ማድረግ ነው። ገምብቶ ማፍረስ።
Watch ሚካኤል ደግ ነው ++ አዲስ ኦርቶዶክሳዊ አልበም ++ New Ethiopian Orthodox Album 2018 — Zemarit Sister Hiwot _ Ethio Gospel
የ2007 ዓ.ም. የልደት ‘የጃንደረባው ጉዞ’ መርሐ ግብር ( Itinerary Gena 2007)
2ኛ/ በሥልጣን ላይ ያለውን ኃይል ለመደገፍ፣ ለማገዝ እና ለመታዘዝ ፈቃደኛ የሆነ ከፍተኛ የሰው ኃይል ሌላ የፖለቲካ ኃይል ምንጭ ነው። በዚህ እረገድ ዶ/ር አብይ የተሳካላቸው ይመስለኛል። ምንም እንኳን ወደ ሥልጣን በሕዝብ ምርጫ የመጡ ሰው ባይሆንም በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ ይሄን ያህል ህዝብን ያነቃነቀ፣ በሁሉም
የህብረተሰብ ክፍል ተወዳጅነትን ያተረፈ፣ ከህጻን እስከ አዋቂ፣ ከምሁር እስከ ኃይማኖት አባቶች፣ መንግሥትን አጥብቀው ይቃወሙ የነበሩ የፖለቲካ ኃይሎች ሳይቀሩ ስሙን እየጠሩ ድጋፋቸውን የሰጡት መሪ ያለ አይመስለኝም። ይህን ድጋፍ ዘላቂ የኃይል ምንጭ እንዲሆን አድርጎ መቆየት ከባድ ቢሆንም የዶ/ር አብይን ተጽዕኖ ፈጣሪ
ና የፖለቲካ መሪነት ብቃትም ማሳያም ይሆናል።
አቶ በረከት በተመሳሳይ ጊዜ ከሁለት የሃላፊነት ቦታቸው የተነሱ ሲሆን ለሥራ መልቀቃቸው ግልፅ ያለ ምክንያት አልቀረበም።
በመሆኑም በአንድ በኩል የአገሪቱን ሠላም ማረጋጋትና የታጠቁ ቡድኖችን ወደ ልማት የማዞር ሥራ፣ በሌላኛው ዘውጉ ደግሞ ፈጣንና ተከታታይ ልማትን የማምጣትና ሁሉንም ዜጋ በየደረጃው ተጠቃሚ የሚያደርግ ፖሊሲና ስትራቴጂን እውን ለማድረግ የወሰደው ጊዜና የጠየቀው ሁሉን አቀፍ መስዋዕትነት ከዚህ ህዝብ አዕምሮ አይጠፋም።
“ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ብለው ይጥሉሀል”
ሊቀ ስዩም ኃ/ማርያም አብርሃ በተ.ቁ 3 ላይ ከነበሩት ፀሀፊ በፊት የነበሩ 2.9 ሚሊየን ብር ያጎደሉና 5000 ብር ብቻ እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ የወሰነላቸዉ ሹሙኞች ናቸው ።
አንድ ፅሁፍ ያለልፋት በቀላሉ ከተነበበ፣ ሲፃፍ በእጅጉ ተለፍቶበታል ማለት ነው፡፡
AM/Prabhupada 0104 - የመወለድ እና የመሞትን ተደጋጋሚነት አቁሙ፡፡
ስብሰባ በተፈጥሮየ አልወድም፤ በጭራሽ! ለዕድር ክፍያም ከትንንሾቹ ልጆቼ አንዱን ነው የምልከው - ስብሰባ ከሆነም ሸዋርካብ ትሳተፋለች እንጂ እኔ ዝር አልልም። ልቅሶ ግን እደርሳለሁ፤ ሁዋላ እኔንስ ማን ይቀብረኛል? ‘ብድር በምድር አይደል?’
HDMONA - Part 4 - ዓለም ገዛ ትንታነታትን ዜናታትን ስፖርት 2018 3 weeks ago 17:
በሶማሌ ክልል በየደረጃው ያለውን አመራር መልሶ የማደራጀት ሥራ እየተጠናቀቀ ነው—ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ
#EBC የሀገሪቱን አስተማማኝ ሰላም ለማረጋገጥ ሁሉም አካል የጎላ ሚና መጫወት እንዳለበት የኃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡
ንዛተ ስያመታት ጎደናታትይኹን ካልኦት ሕብረተሰብና ክንደየናይ ይፈልጡ ካብዝሓለፈ ዝቅፅል_02_07_2009 _ ድምፂ ወያነ ትግራይ
«ለተቃዋሚ ፓርቲዎች መዳከም ምክንያቱ የኢህአዴግ ስውር እጆች ናቸው» – አዲስ ዘመን፤ ሕዳር 2009
ከተቋሙ ትልቅ ኃላፊነት ጋር በማነፃፀር ገጠሙ የተባሉት ችግሮች ክብደት የሌላቸው ሆኖ እንደተሰማቸው የገለጹት የምክር ቤቱ አባልና የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አድሃኖ ቴድሮስ፣ የኮሚሽኑ ችግሮች እነዚህ ብቻ ከሆኑ የሚያስደስት ነው በማለት ጥያቄ አዘል አስተያየታቸውን አቅርበዋል፡፡
ትርጉም ህይወትን ምንባርን ኣብ ኤርትራ – ብጽላል – Friday, July 27, 2018
Mahmoud Ahmed - Alem Yenena Yanchi አለም የእኔ እና የአንቺ (Amharic)
እነሱ ላይ እምነት ማሳደር እንችላለን ሰዎች እንደ ሴቶች. ስለዚህ, ሁልጊዜ ሴቶች ጠንካራ እና አስተማማኝ መሆኑን ለማወቅ እርግጠኛ ለማድረግ ይሞክሩ. ራስን የምስጋና ትንሽ ደግሞ ሴቶች ለመሳብ ሊረዳህ ይችላል.
ጎልጉል፦ስለዚህ የፖለቲካ ፓርቲ የማቋቋም ሃሳብ የለህም ማለት ነው?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንኳን ለ2010ዓ.ም የውድድር ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ከሚያወዳድራቸው ውድድሮች መካከል የወንዶች እና ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የ2009 ዓ.ም የ2ኛ ዙር የውድድር አፈፃፀም ግምገማ እና የ2010 ዓ.ም የውድድር ደንብ መፅደቅ እንዲሁም የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት መስከረም 15 እና
16...
Next articleየቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው? /ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው/
(‘3ኛው ንቅናቄ) በተጠቀሱ ሁለት አዝጋሚ ብሔረታዊ ትግራዋይነት አክራሪ ንቅናቄዎች የተጀመረው “ሥልጣንን ወደ ትግራይ የማስመለስ” እንቅስቃሴ ወደ ዳግማይ ወያኔ ተሸጋግሮ የተራዘመ የ17 አመት የጠመንጃ ፍልሚያ በማድረግ ለዘመናት የተቆዘመው የትግሬዎች ኡሮሮ በ1983 ዓ.ም ብሔረተኞቹ ያነጣጠሩት ግብ “የዮሃንስ ዙፋን
ወደ ትግራይ የማስመለስ ግብ ተሳክቷል። ሥልጣንን ወደ ትግራይ ያስመለሰው የፈረንጅ ትምህርት የቀሰመው ይህ ‘ዘመናዊው የመሳፍነቶች ቡድን’ ወደ ‘ጋሃድ የፋሺስት’ ስርዓት ሲሸጋገር በጣም በርካታ የሆኑ “ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል” የሚንቀሳቀሱ የትግራይ ቀኝ አክራሪ ፋሺስት ወጣት ምሁራንን በከፍተኛ ቁጥር በማደራጀ
ት ‘ትግራይ ልጆቿን ሰውታ ለሌች ነገዶች መጠቀሚያ ሀኖለች’፡ የሚሉ የፋሺስት ግልገሎች ወደ መድረክ ብቅ ማለት ጀምረዋል። ይህ ፋሺስታዊ ኡሮሮ ዛሬ ከራሳቸው ከወጣት የትግራይ ወጣት ቀኝ አክራሪ ብሔረተኞች ምሁራን እናደምጣለን/እንወያይበታለን።
እሷ ግን ሳቀችብኝ፡፡ በድርጊቴ የተሰማኝን መሸማቀቅ በኋላ ብቻዬን ስሆን በደንብ አፍርበታለሁኝ “… የራሴን እጅ ሳምኩኝ?! ….
አሪፍ አባባል ነው በሚል ሁኔታ ራሱን ነቅንቆ ‹‹ከዚያ ምን አደረግሽ? ልታስወርጂ ሞከርሽ?››
የለየኝ ፡ ዘማሪ ፡ ነህ ፡ ብሎ
መነኮሳቱ ግን መፍትሄው እግዚአብሔር እንደሆነ ሁሉ እንባቸው ወደ አምላክ እየረጩ አምላክን ከመማፀን አልቦዘኑም፡፡ እንባን የሚያብስ አምላክ ግን ሁሉን ነገር በጊዜው ያደርጋል እያደረገም ነው የሚማር እና ከጥፋቱ የሚመለስ የለም እንጂ፡፡ ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ ያደረሱን “ፍቅር ይሄይስ ” የተሰኙ ፀሐፊ ሲሆኑ እኛም
ጽሁፉ የያዘውን ቁመ ነገር ለእናነተም ልናካፍላችሁ ወደድን ፀሀፊውን አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፡፡ መልካም ንባብ፡፡ አምላካችን ሃገራችንን ይጠብቅልን፡፡ ቸር ወሬ ያሰማን፤ አሜን።
ውስጥ 1926 ተመራቂዎች አምስተኛ ትውልድ ነበር. ተማሪዎች ቁጥር እያደገ ነው, ነገር ግን በዚያ አሁንም ነበር አስተማሪዎች ይጎድላቸዋል.
የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ሀገር ባለሀብቶችን ለማነጋገር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ስምተናል።
"በአዲሱ አደረጃጀት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚንስቴር ቀርቶ በቀጣይነት የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ለማስተዳደር መሰረታዊ ሚናቸው ንግድ የሆኑትን በመለየት የመንግስትን የባለቤትነት ሚና በተገቢው ሁኔታ የሚያስተዳደር ""የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ"" በገንዘብ ሚኒስቴር ሥር እንዲቋቋም
ተወስኗል፡፡"
እንደሚታወቀው፤ እላፊ ለመጠቀም በማሰብም ወይም መብታቸውን በገንዘብ ለመግዛት ተገደው ጉቦ ለመስጠት የሚሞክሩ ሰዎች ይኖራሉ፡፡ ሁለቱም ወንጀለኞች ናቸው። ሁለቱም፤ የመንግስት ኃላፊነትን በያዙ ሰዎች ዘንድ ያሉ ችግሮችን የሚመለክቱ እንጂ በህዝብ ዘንድ ያሉ ችግሮችን የሚያሳዩ ተደርገው መወሰድ የለባቸውም። አንደኛው፤ እ
ላፊ ጥቅም በመስጠት ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚፈልጉ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች መኖራቸውን ያመለክታል። ሁለተኛው፤ ለዜጎች ተገቢውን አገልግሎት በአግባቡ የማይሰጥና በዚህም ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚንቀሳቀስ የሥራ ኃላፊ መኖሩን ያመለክታል፡፡ መቼም ጉቦ ሳይሰጥ አገልግሎት ማግኘት እየቻለ ገንዘብ መስጠት የሚፈልግ
ሰው ሊኖር አይችልም፡፡ እላፊ ለመጠቀም አስቦ የሚመጣውም፤ ከመንገድ የወጣ ሥራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ የሥራ ኃላፊ መኖሩን በመገመትና ተጨባጭ ተመክሮውም ይህን ስለሚያረጋግጥለት ነው። በሁለቱም አጋጣሚዎችም ችግሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል፡፡ በአጠቃላይ ችግሩን የህዝብ አድርጎ የሚያቀርብ አመለ
ካከት በጣም የተሳሳተ አመለካከት ነው፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ለዘመናት የሰፈኑት ኢ-ዴሞክራሲያዊ አገዛዞች በፈጠሩበት ጫና የተፈጠረውን የአመለካከት ችግር የሥነ ዜጋ ትምህርት በማስረጽ ማስወገድ ተገቢ ይሆናል፡፡ ይህም የመንግስት ኃላፊነት ነው፡፡
በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዮዲት ጉዲት አብያተ ክርስቲያናትን ስታቃጥል ታቦተ ጸዮንን ይዘው ወደ ዝዋይ ሐይቅ ከተሰደዱ በኋላ ዘመነ ሰላም ሲጀመር አክሱም በነበሩ ካህናት አስታዋሽነት ከዝዋይ ወደ አክሱም የገባችበት ዕለት በመሆኑ በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ከፍ ባለ መንፈሳዊ በዓል እናከብራለን፡፡ ይኽ
ሲባል ግን በዓሉ የሚከበረው በአክሱም ጽዮን ማርያም ብቻ ነው ማለት ሳይሆን፤ ታቦተ እግዝእትነ ማርያም ባለችበት ቦታ ሁሉ መከበሩን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ ከዚሁ ጋርም የመመኪያችን ዘውድ፣ የመዳናችን ምክንያት፣ የንጽሕናችን መሠረት ስለሆነችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያልተነበየ ነቢይ፣ ያልሰበከ ሐዋርያ፣
ያልተቀኘ ባለቅኔ ከቶ የለም፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወረደ፣ በቤዛነቱ ዓለምን አዳነ፣ ዳግመኛም በክበበ ትስብእት፣ በግርማ መለኮት ለፍርድ ይመለሳል ብንል ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሣው ሥጋ በመሆኑ ያለ ወላዲተ አምላክ ምስጢረ ሥጋዌን፣ ነገረ ድኅነትን፣ ነገረ ምጽአትን ማሰብ ከቶ የማይቻል ነው፡፡
"የበሬን ዋጋ ሲነግሩኝ ""መቼም በሬዎቹ ሚሸጡት 'ንደድሮ ሜዳ ላይ ሳይሆን ሾው ሩም ውስጥ መሆን አለበት"" አልኩኝ የወተት ላሞችማ ሊብሬ ሁሉ ሳያስፈልጋቸው ይቀራል:"
ከእነዚህም መካከል ‹‹ሮስኔፍት›› የተባለ ግዙፉ የሩሲያ ነዳጅና ጋዝ አምራች፣ ‹‹ሜርስክ›› የተባለ የዴንማርክ ኩባንያ፣ ‹‹መርክ›› የተባለ የአሜሪካ መድሀኒት አምራችና ሌሎች በርካታ ድርጅቶች የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸው ታውቋል፡፡
ጉባዔው ሰኞ ዕለት በዝግ ሲወያይ የዋለ ሲሆን ከተነሱት ጉዳዮች መካከል ለመጭው የካንኩን - ሜክሲኮ የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የጋራ አቋም መያዝና በሊብያው መሪ ሙአመር ጋዳፊ የተባበሩት መንግሥታት አንድ መንግሥት ምሥረታ ጉዳይ እንደሚገኙበት ተነግሯል፡፡
ሌላው በአማራ ህዝብ ስም ከቤተክርስቲያ ጋር በጋራ በመሆን አስጠምቆ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ሆነሃል ካማለት ይልቅ አማራ ሆነሃል በማለት ቤተክርስትያንን ሳይቀር ስተት በማሰራት ዛሬ ድረስ በሌሎች ህዝቦች ዘንድ አማራ ድሮ የሰራው ስራ እየተባለ እንደወገዝ አድርገዋል፡፡ ይህ ታሪክ መመለስ የማይችል ጠባሳ መጣሉን ማንኛውም
በአማራ ክልል ተወልዶ ያደገ አማርኛ ተናጋሪ ህዝብ ያውቀዋል፡፡ በዚህ ሁሉ ግን ብዙሃኑ የአማራ ህዝብ አብሮ እንደሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ገፈጥ ቀማሽ እንጂ ተባባሪ አልነበረም፡፡ መላው የአማራ ህዝብ መጥፎ ታሪኩን ተጋሪ መሆኑን ለአማራ ህዝብ ማስረዳት ለቀባሪ እንደማስረዳት ይቆጠራል ብዩ አምናለሁ፡፡ ያለፈው ታሪክ ይ
ህ ከሆነ በሰሜን ጎንደር የሚኖሩ ቅማቶች የድሮውን ከአማራ እንደአማራ የታችኛው ጭቁን ህዝብ የቀመሱ አለፍ ብሎ የባሳ ግፍ ደርሶባቸው ተገደው ስማቸውን ቀይረው ታግሰው ያለፉት የአበቶችን በደል አልበቃ ብሎ ለብሄር-ብሄረሰቦች ቆሜያለሁ በሚለው መንግስታች በኢህአዴግ ዘመን ከስውር የዘር ማጥፋት እሰከ ግልጽ በመሳሪያ የታ
ገዘ የዘር ማጥፍ ስራ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ በደሎች በቅደም ተከተል አቀርባለሁ፡-
በኢትዮ ሶማሌ ሀገረ ስብከት ለተቃጠሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የቀረበ የድጋፍ ጥሪ
- ኅዳር ፳፮ ቀን ፳፻፯ ...
በተከላካይ ጠበቃ የተወከሉት ወ/ሮ ፍፁም የሺጥላና ወ/ሪት ትዕግሥት በሰጡት ምላሽ ወ/ሮ ፍፁም 18 ቀናት የታሰረች ቢሆንም፣ የተጠየቀችው የምስክርነት ቃል እንድትሰጥ እንጂ የተከሳሽነት ቃል እንዳልሰጠች አስረድተዋል፡፡ ወ/ሪት ትዕግሥት የማስተርስ ዲግሪ ተማሪ በመሆኗ ፍርድ ቤቱ ፈተና እንድትፈተን እንዲፈቅድላት ጠይቀ
ዋል፡፡ በተጨማሪም የተጠረጠረችበት ጉዳይ የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀስ ንብረት በመሆኑ፣ የእሱን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ሰነድ ለማግኘት 14 ቀናት መጠየቅ ተገቢ አለመሆኑንም ተከላካይ ጠበቆቹ ገልጸዋል፡፡ ሊብሬና ካርታ የሚገኘው ከመንግሥት ተቋም በመሆኑ እሷን በእስር ሊያቆይ የሚችል ነገር እንደሌለም አክለዋል፡፡
የሪሶርስ ሽሚያ ነው፡፡ ሽሚያው የሚደረገው በእኔ አእምሮ ላይ ነው፡፡ “እኔን ብቻ አድምጠኝ” ይላል መፅሐፉ … እኔ ደግሞ “ቆይ ራሴንም ማድመጥ እፈልጋለሁ” እለዋለሁ፤ አጥፌ አስቀምጬው አጣጥሜ ማሰብ እቀጥላለሁ፡፡
በማደግ ላይ የሚገኙ አገሮች ፣ በኢንዱስትሪ ይበልጥ ለመደርጀት፣ ሰፊ የኃይል ምንጭ እንደሚያሻቸው የታወቀ ሲሆን፤ በኢንዱስትሪ የገሠገሡት አገሮችም በአሁኑ ዘመን በሰፊው ከሚጠቀሙባቸው የተለያዩ የኃይል ምንጭ ማስገኛ ዘዴዎች ጎን ለጎን ቀደም ሲል በጨረፍታ እንደጠቀስነው፣ ማንኛውንም አማራጭ ከመጠቀም የተቆጠቡበት ጊዜ
የለም።
የኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሚወገዱበትን፣ የሴቶች ጥቃት የሚያከትምበትንና ሴቶች ከዘልማዳዊ የአኗኗር ዘይቤ ተላቅቀው ከኩሻና ኑኖ ወጥተው፣ በትምህርት ተኮትኩተውና የራሳቸውን ኢኮኖሚ አዳብረው ከወንድ ጥገኝነት ነፃ ሚወጡበትን ስልት በመቀየሰ ለተግባረዊነቱ ከፍተኛ ጥረት በማድረ
ግ ላይ ትገኛለች፡፡
''መልካም የቫላንታይን ቀን ወጣቱ ... ለፍቅር ለሚቸኩሉ ሠዎች 10 ደቂቃ 10 ቀናት ነው ...''