text
stringlengths
0
200
ባለፈው ዓርብ የተደረመሰው ሕንፃ ባለቤት ሳሙኤል ካራንጃ ማክሰኞ ዕለት ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡ 119 ክፍሎች ያሉት ባለ ስድስት ፎቅ ሕንፃ ባለቤት የሆኑት ሳሙኤል ካራንጃ ሕንፃ የማከራየት ፈቃድ የላቸውም እየተባለ ነው፡፡
« የዓለም ረዥሙ መንገደኞች አውሮፕላን በረራ ሪከርድ ሊሰበር ነው የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ያሸሹት ገንዘብ እንዲመረመር ጥሪ ቀረበ »
3. አሁን Bitcoin በተመለከተ. የዚህ ቴክኖሎጂ ሌሎቹም ስለ በየቀኑ ማውራት Bitcoin አካሄድ እያደገ እንዴት በፍጥነት በእርሷ ላይ ባለ ጠጎች ይቻላል ነው በምን ያህል ፍጥነት. እኔ Bitcoin ግምት, ማንኛውም ሌላ ቴክኖሎጂ እንደ, በሀገሪቱ ውስጥ አጠቃቀሙ ደህንነት እይታ ነጥብ ጀምሮ. ማንኛውም ሌላ ምንዛ
ሬ ጋር Bitcoin ማወዳደር ከሆነ, ለምሳሌ, ወደ ዶላር, ከዚያም ሦስት ግልጽ ልዩነቶች አሉ.
· በጉዲፈቻ የተወሰደው ህፃን ሙሉ አድራሻ፡-
Home » መግለጫ / Press Release » የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ላለፉት 3 ወራት ያሰለጠናቸውን የአምስተኛ ዙር ታጋዮች አስመረቀ
ጥቂት ሰዎች- ዕልፎችን፦“የጀኔሬተሩ ቁልፍ በእኛ እጅ እሰከሆነ ድረስ ብርሀን እንድታዩ አንፈቅድላችሁም” አሏቸው።
አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር የዕረፍቱ ወራት ተገባደው አዲስ የትምህርት ዘመን ይጀመራል፡፡ ከሕፃናት መዋያ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ባሉት ዕርከኖች ትምርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ያቀናሉ፡፡ በዚህ ሳምንት መደበኛ ትምህርት የጀመሩ ትምህርት ቤቶች ቢኖሩም አብዛኞቹ ግን ገና ናቸው፡፡
ራሳቸውን አሸንፈው፣ የማይቻለውን ችለው፣ ይህን የታላቅነትን ክብር ከተቀዳጁ — እና ታሪካቸው በዓለም ሁሉ ሲወሳላቸው ከሚኖሩ — እና ቱሩፋታቸውም ዓለማችንን ሲያዳርስ ከሚኖር — ከጥቂት ታላላቅ የሥኬት ሰዎች መሐከል — አንዱ — ኢጎር ኢቫኖቪች ሲኮርስኪ ነው፡፡ ኢጎር ኢቫኖቪች ሲኮርስኪ — በዛሬዋ ዕለት — በሜይ 25
ቀን 1881 ዓመተ ምህረት — ወደዚህች ምድር ብቅ ያለው — ኢጎር ኢቫኖቪች ሲኮርስኪ — አንዱ ነው፡፡
በራያ ቆቦ ወረዳ የሮቢት ጤና ጣቢያ ኃላፊ አቶ በላይሁን አባተ በበኩላቸው እንዳሉት ተቋሙ አገልግሎት በሚሰጣቸው ሦስት ቀበሌዎች ዘንድሮ 860 ነፍሰጡር እናቶች ይኖራሉ ተብሎ ታቅዶ አስካሁን 250 እናቶች በጤና ተቋም እንዲወለዱ ተደርጓል፡፡
በወቅታዊው የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርቶች ፌዴሬሽን ውዝግብ ዙሪያ የተደረገ ውይይት
ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በቁጥር 7 (ሀ) በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00/አንድ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
እንደ አለማዊያን እዚሁ ኖረን እዚሁ እንድምንቀር አድርገን አንኖርም፡፡ ሰው ከሞተ በኋላ ለፍርድ ከሞት ይነሳል፡፡
ከመቶ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ማህበራት በጋራ በሰጡት መግለጫ ዘመኑ የእርቅና የይቅርታ መሆኑን ተናግረዋል። የህብረቱ ሰብሳቢ ሊቀ ትጉኃን ደረጀ ነጋሽ “መሪዎች ለእርቅ እና ለሰላም ሲዘጋጁ ከመሪው ቀድሞ የተከፈተ የህዝብ ልብ አለ” ሲሉ በህዝቡ በኩል ለሰላም የተዘጋጀ መሆ
ኑን ተናግረዋል። ሊቀ ትጉሀን ደረጀ አያይዘውም ‹‹ዘመኑ የፍቅርና የአንድነት ነው ዘረኝነት በቃን›› ብለዋል።
 የፍጥነት መቀነሻ ሻኛ የመዘርጋት ጥያቄዎች (Speed Hump Installation Requests):
ወደ ቁምነገሩ ስንመጣ፣ የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ከፍተኛ የሴት ሹማምንት ቁጥር ምን ያህል እንደደረሰ ታውቁ ይሆን? ባታውቁም አትጨነቁ፤ ዝርዝራቸውን እነሆ፡-
ዶክተር ጌቴ፦ በነገራችን ላይ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከመጀመሩ በፊት አብዛኛው የተፋሰስ ሥራ ሲሠራ የነበረው ከፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ ነው፡፡ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ በኋላ የአመራር አካሉን ከክልል አንስቶ እስከ ወረዳ ድረስ በኮማንድ ፖስት በማደራጀት ሕብረተሰቡን ማንቀሳቀስ ተችሏል፡፡ በዚህም ብዙ ሥራ
ተከናውኗል፡፡ ነገር ግን አምና ተፈጥሮ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ የአመራሩም የትኩረት አቅጣጫ ወደ ማረጋጋቱ ሄዷል፡፡ በመሆኑም ዘንድሮ በሁሉም ክልሎች ሊባል በሚችል መልኩ የነበረው እንቅስቃሴ ዝቅተኛ ነው፡፡ በአብዛኞቹ ክልሎች ሥራው ሲጀመር እንደነበረው አይደለም የተካሄደው፡፡
‹‹በስጋ በል ወንድሞቻችን ጥቃት በአፋጣኝ እንዲያስቆምልንና በሕይወት የመኖር ነፃነታችን እንዲከበርልን ጉባኤውን እጠይቃለሁ›› አለች ሚዳቋ።
በምድብ ለ አርባምንጭ ላይ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ 2-0 ማሸነፍ ችሏል፡፡
በስዊድን ውስጥ ነዋሪ ከሆነ ስው ጋር ባለ ቤተሰባዊ ትሥር ምክንያት የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ምን እንደሚያስፈልግ በይበልጥ ያንብቡ። (ባእንግሊዝኛቋንቋ)
እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በቅጽል ስሙ ቴዲ አፍሮ እየተባለ የሚጠራውን ቴዎድሮስ ካሳሁንን በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከብዙ ጊዜ በፊት ጀምሮ ለመንፈሳቸው እርካታ ምግብ የሆነውን የህዝቦች የፍቅር ሙዚቃ እንዳይጫወት እገዳ ሲጥልበት ቆይ
ቷል፡፡
በግድ ፡ ሳይሆን ፡ አሸንፏት ፡ ፍቅሩ
መልካም ፡ አደረገ ፡ አብ ፡ አባት ፡ ከላይ
18_69_(ሙሳ) «አላህ የሻ እንደ ኾነ ታጋሽና ላንተ ትዕዛዝን የማልጥስ ኾኜ ታገኘኛለህ»
« በብር የውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ የተደረገው ማስተካከያ መድሃኒት አቅራቢ ደርጅትና የመንግስት ተቋማትን እያወዛገበ ነው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የመፍረስና የመሰነጣጠቅ አደጋ ተጋርጦበታል »
ከሩሲያና ከዓለም አቀፍ የጥናት ማእከሎች ጋር ተባብሮ ይሰራል።
ወዳጆቼ! እዚህ ላይ አንድ ነገር ልብ በሉልኝ።በአካባቢው ይህ አይነቱ ሁኔታ በተከሰተ ጊዜ ነዋሪዎች ደግመው ደጋግመው ለሚመለከታቸው አካላት ጥሪ ማቅረባቸውን ዘንግተው አያውቁም።የተባሉት ባለሙያዎችም ቢያንስ ከአስሩ ጥሪ ሁለት ያህሉን መቀበላቸው አይቀርም። ይሁን እንጂ ጥሪያቸውን እንደመስማታቸው ፈጥነው ከተባለው ስፍራ
አይደርሱም።
Heineken and Coca Cola ዛሬ እያደረጉ ያሉትን ዝም ብሎ ማያት በእሳት ላይ ቤንዚን እንደመጨመር ነው፡፡ እየሞተ ያለውን የኪነጥበብ ትውፊት የበለጠ ማጥፋት እንዳይሆንብን እሰጋለሁ፡፡ በቀጥታም ባይሆን በተዘዋዋሪ አርቲስቱን ሳንሱር እያደረጉት እንደሆነ ልትረዱት ይገባል፡፡ ድርጅቶቹ በአርቲስቱ ላይ ብቻ ሳይሆ
ን በኢትይጵያ ፖለቲካ እና ቀደምት ታሪክ ውስጥ ጭምር እጃቸውም ሳያስቡት አስገብተዋል፡፡
ትላንት በአዲሳባ የሚገኙ ወጣቶች አንድ ሰው በሶስት ብር ሂሳብ እያንከበከቡ በመሸከም መንግስት በፈጠረላቸው አስፋልታዊ ጎርፍ ላይ ሲያሻግሩ ዋሉ። ወጣቶቹ፤ ”መንግስታችን አስፋልት እንጂ የውሃ መተላለፊያ ያልሠራው አቅቶት ሳይሆን ለእኛ አስቦ በመሆኑ ምን ያህል ስራ ፈጣሪዎችን የሚያበረታታ መሆኑን የሚያሳይ ነው” ሲሉ
ለመንግስታቸው ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።
አባቶች ሲናገሩ ‹‹ነገር ከሥሩ ውሃ ከጥሩ›› ይላሉ ስለዚህ በቀጥታ ወደ ትምህርታችን ከመግባታችን በፊት ፋሲካ የሚለው ቃል ትርጉም ምን እንደሆነ እንገልጻለን፡፡
“Euphoria” የሚል ስያሜ የተሰጠውና በአውደርዕዩ ከቀረቡት ውብ ስዕሎች አንዱ
ዶ/ር፡ የጉዳቱን መጠን የሚወስነው የማዮማው መጠን ማለትም ትልቅንተና ማነስ ሲሆን ሌላው ደግሞ ያለበት ቦታ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ እጢዎቹ ምንም እንኩዋን ከማህጸን ግድግዳ ቢነሱም እድገታቸው ወደ ውጭ ይሆናል፡፡ እንደዚህ ያሉት በእርግዝናው ላይ የሚያስከትሉት ጫና በጣም ዝቅተኛ ስለሚሆን እርግዝናውን እስከመጨረሻው መጠ
በቅ ይቻላል፡፡ ነገር ግን ግን እጢው በጣም ትልቅ ከሆነና የማህጸንን ቅርጽም እስከማበላሸት እና በተከታታይ ውርጃን የሚያመጣ እንዲሁም እርግዝናን የሚከለክል ከሆነ እርግዝናው እንዲቋረጥ እና ምናልባት ቢቻልም ከእርግዝናው በፊትም እንዲወጣ ማድረግ ግድ ይሆናል፡፡ እጢው ያለበት ቦታ ችግር የማያስከትል ከሆነ ግን እርግዝ
ናው እንዲኖር ይመከራል፡፡ ከዚህ ውጪ ማዮማው እያለ እርግዝና ከተከተለ ምናልባት በማህጸን እጢ ውስጥ ደም በመድማት እና መጠኑን በመጨመር ከፍተኛ ሕመምን ሊያስከትል ስለሚችል ወደህክምናው በመቅረብ መከላከል ይቻላል፡፡ እረፍት በማድረግም ማዮማው በተወሰነ ቀናት ውስጥ ሕመሙን ሊቀንስ ስለሚችል ጊዜውን ማሳለፍ የሚቻልበት
መንገድ አለ፡፡
16 ፤ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው። ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤
እኛ PayPal, ክሬዲት ካርድ, አሊባባን ክፍያ መቀበል, dropshipping ማድረግ.
በተለይም በሰሜን ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ሶሮቃና ኩርባ አካባቢ የሚያልፉ የህዝብና የመንግስት ተሽከርካሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ተኩስ በመክፈት ጥቃት በመፈፀም የህብረተሰቡን ሰላማዊ እንቅስቃሴ አደጋ ላይ እንዲወድቅ ሲያደርጉ የነበሩ መሆናቸውን ነው ግብረ ሃይሉ የጠቆመው።
* የህግ የበላይነትን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ የዘረፉ ሌቦች በህግ ፊት ማቅረብ ለኛ ግዴታ ብቻ ሳይሆን መሰል ተግባር እንዳይፈጸም ማስተማሪያም ጭምር ነው ሲሉ ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡
1) ውሎ አድሮ ግን ጦብያና ሌሎች ሰዎች ያሳደሩበት መጥፎ ተጽዕኖ ኤልያሴብ በይሖዋ ፊት ቅድስናውን እንዲያጣ የሚያደርጉ ነገሮችን ወደ መፈጸም ሳይመራው አልቀረም። ጥሩ ጓደኞች፣ ጠቃሚ በሆኑ ክርስቲያናዊ እንቅስቃሴዎች እንድንካፈል ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስን እንድናነብ፣ በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ እንድንገኝ እንዲሁም
በመስክ አገልግሎት እንድንካፈል ያበረታቱናል። ትክክለኛውን ነገር እንድናደርግ የሚያበረታቱንን የቤተሰባችንን አባላት ይበልጥ እንወዳቸዋለን እንዲሁም እናደንቃቸዋለን።
ልዩ መታወቂያ ማለትስ ምንድነው? አንድ ሰው መታወቂያ የሚይዝበት ምክንያት ቋሚ አድራሻ ያለው መሆኑን ለማሳወቅ ነው ቋሚ አድራሻ የሌለው ሰው አልያም ከቋሚ አድራሻው መሸኛ ያላመጣ ሰው መታወቂያ ሊሰጠው አይችልም ማንነቱ በምን ታውቆ? በየትኛው የክትትል ማእቀፍ ውስጥስ ሊገባ? ደግሞስ አንዱን ህገወጥ ብሎ ቤቱን አፍርሶ
ና ቤት አልባ አድርጎ ቤተክርስቲያን አፀድ ውስጥ እንዲወድቅ ካደረጉ በኋላ ለሌላው ደሞ የህጋዊነት መታወቂያ መስጠት ምን ይሉት “የዋህነት” ነው?
ወንዶች ዶሮ እየሰሩ ነው Funny ...
በዚሁ መሰረት በውጭ ያስቀመጡትን ገንዘብ ባለማሳወቅና ግብር ባለመክፈል በአቃቤ ህግ ተከሰው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ተጣርቶ የተቀጡ ጀርመናውያን ባለሃብቶች ጥቂት አይደሉም ። ከመካከላቸው በመልካም ስነ ምግባራቸውና በበጎ አድራጎታቸው የሚመሰገኑ በልዩ ልዩ መስክ ለአገራቸው ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡም ይገኙበታል ። በዚሁ
ቅሌት ምክንያት የቀድሞ የባየር ሙኒክ የእግር ኳስ ክለብ የፕሬዝዳንትን ሥልጣን የለቀቁት ኡሊ ኽነስ ከነዚህ አንዱ ናቸው ። የ62ዓመቱ ኽነስ የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ዋንጫ በወሰደበት እጎአ የ1974ቱ የዓለም ዋንጫ የተካፈሉ ተዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋች ነበሩ ። ከ1970ዎቹ መጨረሻ አንስቶ እስካሁን የመሩ
ትን የባየር ሙኒክን የእግር ኳስ ክለብ በማሳደግ የዓለማችን ምርጥ የእግር ኳስ ክለብ እንዲሆን በማድረግ በጀርመናውያን ዘንድ ልዩ ቦታ የሚሰጣቸውም ሰው ናቸው ። በእግር ኳሱ ባፈሩት ገንዘብ አንድ ግዙፍ የቋሊማ ማምረቻን ጨምሮ በሃብት ላይ ሃብት በመጨመር የልዩ ልዩ ንብረቶች ባለቤት ለመሆኑ የበቁት ኽነስ ገንዘባቸውን
ግን ብቻቸውን አልበሉም ። ለልዩ ልዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ገንዘብ በመስጠት ዝናቸው የናኘ ለጋሽም ነበሩ ። በብዙ አቅጣጫ አርአያ የነበሩት እኚህ የናጠጡ ባለፀጋ ገንዘባቸውን በሚስጢር በስዊስ ባንክ ማስቀመጣቸው ባለፈው ዓመት እንደተደረሰበት መንግሥት ገንዘባቸውን በውጭ ባንኮች ሸሽገው የገቢ ቀረጥ ላልከፈሉ ግለሰቦች ያ
ሻሻለውን ህግ ተጠቅመው ራሳቸውን አጋልጠው ነበር ሆኖም ይህ ከጥፋተንኝት ነፃ አላደረጋቸውም።
· ዓመታዊው የአበረንታንት መድኅኒዓለም ክብር እጅግ በጣም የሚታወቅ እና በርካታ ምዕመናን በሚመጡበት ጊዜ ትግርኛ ተናጋሪ ታጣቂዎች የመልቃይት ታጣቂዎችን እንፈልጋለን በማለት ቀን በቀን ምዕመናን ሲንገላቱ፣ ሲዘረፉ፣አድዳንዱም ሲደበደቡ ነበር
ከፍቅር ውጭ ያደረገንውን ነገር ለእግዚአብሄር አደረኩት ማለት አንችልም፡፡ ከፍቅር መነሻ ሃሳብ ውጭ ያሰብነውን ሃሳብ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አሰብኩኝ ማለት አንችልም፡፡ ምክኒያቱም በፍቅር ያልተደረገ ማንኛውም መልካም ነገር እንኳን በእግዚአብሄር ፊት ከንቱ ነው፡፡
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ስለአባይ አጠቃቀም ምላሽ ሰጡ
10 ወበእማንቱ ፡ መዋዕል ፡ ብፁዓን ፡ ኵሎሙ ፡ እለ ፡ ይትሜጠዉ ፡ ነገረ ፡ ጥበብ ፡ ወየአምርዎ ፡ ወይገብርዎን ፡ ለፍናዋተ ፡ ልዑል ፡ ወየሐውሩ ፡ በፍኖተ ፡ ጽድቅ ፡ ወኢይረስዑ ፡ ምስለ ፡ እለ ፡ ይረስዑ ፡ እስመ ፡ እሙንቱ ፡ ይድኅኑ ።
የዚህ ዓይነት ድርጊት የዛሬ አንድ መቶ ሀያ ዘጠኝ ገደማ በጥቂት የኢትዮጵያ ልጆች በኢትዮጵያ ምድር ተፈጸመ፡፡ አጼ ዮሐንስ ከሞቱ በኋላ፤ ምኒልክ የንጉሠ ነገስትነት ህልማቸው እውን ሆኖላቸው፡፡ ነገር ግን የትግራይ መሳፍንት ከውጭ ጠላትና የእርስ በእርስ በማያበራ ጦርነት ምክንያት ቢዳከሙም፤ የትግራይ መሳፍንት እርስ
በእርስ ከተባበሩ፤ የወደፊት የስልጣን ተቀናቃኝ እንደሚሆኑ ለምንሊክና ግብረ አበሮቻቸው የተሰወረ አልነበረም፡፡ በመሆኑ፤ ምንሊክ ንጉሠ ነገሥት ከመሆናቸው በፊት ትግራይ ትግርኝ ማዳከም ነበረባቸው፡፡ ይህ እውን ሊሆን የሚችልበት ከተዘየዱ ሰይጣናዊ ዘዴዎች አንዱ፤ ትግራይ ትግርኝ ለሁለት በመክፈል፤ ከመረብ ወዲያ ያለ ህ
ዝብ ለጣልያን መሸጥ ነው፡፡ ኤርትራውያን ከወንድሞቻቸው ነጥለው ለመሸጥ፤ ሚያዝያ 25 ቀን 1881 ዓ.ም ‘ውጫሌ’ በተባለ ቦታ ከጣልያን ጋር ለድርድር ተቀመጡ፡፡ ኤርትራውያን፤ በጥቂት ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻቸው በጥቂት ሊሬ ተሸጡ፡፡
አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በጓዳችን አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር መፈታት የተሰማውን ከፍተኛ ደስታ ይገልፃል። ይህ እውን እንዲሆን ጥረት ላደረጉ ኢትዮጵያዊያንን ዜጎች እና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች እንዲሁም ከጎናችን ለቆሙ የውጭ አገር ዜጎችና ድርጅቶች ሁሉ ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል።
በእነዛ ሁሉ ቀናት በቤተ-መንግስቱ ለጥበቃ ስራ የተመደበው እስከ አፍንጫው የታጠቀ ሰራዊት ታዛዥነቱ ለማን ነበር? እንደፋብሪካ
በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት ምንኵስና፣ ቍምስናንና ጵጵስናን የመሰሉ የክህነት መዓርጋትን ለመቀበል አንደኛው መሥፈርት ነው፡፡ ስለዚህም አንድ ዲያቆን በሕግ ተወስኖ (ሚስት አግብቶ) መኖር ካልፈለገና በቍምስና ወይም በኤጲስ ቆጶስነት ከፍ ሲልም በጵጵስና የማገልገል ዓላማ ካለው ቅስና ከመቀበሉ አስቀድሞ መመንኰስ ግድ ይ
ለዋል፡፡ ሚስት ማግባትን ከመረጠ ግን ከቅስና መዓርግ ባለፈ ለኤጲስ ቆጶስነትም ለጵጵስናም ሊበቃ አይችልም፡፡ ኾኖም ምንኵስና፣ ለደናግል ብቻ ሳይኾን ለመዓስባንም ማለትም ትዳር መሥርተው ለኖሩ ምእመናንም ይፈቀዳል፡፡ የተቻላቸው ከሴት ጋር ሳይተዋወቁ (ትዳር ሳይመሠርቱ) በድንግልናቸው እንደ ጸኑ ይመነኵሳሉ፡፡ ሌሎች ደ
ግሞ ጋብቻ መሥርተው ከቆዩ በኋላ በሞት ወይም በሌላ ምክንያት ከትዳር አጋራቸዉ ጋር ቢለያዩ መመንኰስ ይችላሉ፡፡ በእርግጥ ይህ የሚኾነው ፈቃደ ሥጋቸዉን (የፍትወት ስሜታቸዉን) ለማሸነፍ ከቻሉ ብቻ ነው፡፡ ሁለተኛ የማግባት ፍላጎቱ ያላቸው ወገኖች ግን እንዲመነኵሱ አይገደዱም፡፡
“Your work is most convincing for those with ears to hear and eyes to see.” (ትርጉም፤ ሥራህ መስማት የሚፈልጉ ጆሮዎችና ማየት የሚፈልጉ ዓይኖች ላሏቸው ሰዎች እጅግ በጣም አስተማማኝ ነው።)
በተለያዩ አገሮች የሚጠቀሙበት በአሉሚኒየም እና የአልሙኒየም ቅይጥ ደረጃ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት, ማጣቀሻ ለማግኘት እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ:
በሙስና ስም የሚደረጉ አፈናዎች ወደ ግሉ ዘርፍ ሊዞሩ ነው:
20 September በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ መስከረም 10 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) መስከረም 9 ቀን ላ
ይ ነው።
ካርዱ ላይ ስለተጠቆመ ወደዚያው አመራሁ፡፡ አዳራሹ በሰዎች ተጨናንቋል፡፡ ደራሲዎች፣ ድምፃውያን፣ ቲያትረኞች፣ የፊልም
8ይ ሃገራዊ ፈስቲቫል መንእሰያት ኤርትራ፡ “መንእሰይ ጸዓት ዘላቒ ዕብየት” ኣብ ትሕቲ ዝብል መሪሕ ቴማ፡ ካብ 13-15 ሓምለ፡ ኣብ’ታ ንመንእሰያት ብትምህርቲ፡
Next ተመስገን ተከቦ ለ3 ደቂቃ ወንድሙን አየ፤ታሟል
የዚህች ጽሁፍ መነሻ ታዲያ በፍጹም ግለሰቡን በመንቀፍ ወይም የዚህን ኣመለካከት ኣቀንቃኞች ስሜት ለማናናቅ ኣይደለም። ይልቁን በወንድማማችነት ስሜት በመሰረተ ሃሳቡ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት ነበር።ሃስባችንን ፍፉ ለማድረግ ይሄን ማንነት(Identity) የሚባለውን ነገር በሁለት ከፍለን ለማየት እንሞክራለን። ኣንደኛው ማን
ነት ማህበረሰባዊ የሆነ ማንነታችን ሲሆን ሁለተኛው ፖለቲካዊ ቅርጽ ያለው ማንነት ነው። በንጹህ ሶሲዩሎጂ እይታ(perspective) ማንነት ሲነሳ ኣንድ ሰው እኔ ኦሮሞ ነኝ፣ እኔ ኣማራ ነኝ፣ እኔ ትግራይ ነኝ ወዘተ. ቢል ተፈጥሮኣዊ ነው። ይህን በማለቱ ሊኮራ እንጂ ሊያፍር፣ ሊሸማቀቅ ኣይገባውም። እንዴውም በዚህ መን
ግስት ክፍፍል መሰረት ኣናሳ ብሄርና ገዛፋ ብሄር የሚባል ነገር ኣለ። ከዚህ በፊት በጻፍኳት ኣንዲት ብጣቂ ኣርቲክል ላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ባህላዊ ቡድን ኣናሳ ወይም ገዛፋ ኣይባልም። ቡድንን ቡድን የሚያሰኘው ቋንቋውና ባህሉ ታሪኩ በመሆኑና የማንም ባህል ከማንም ስለማይበልጥ፣ የማንም ቋንቋ ከማንም ስለማያንስና
ስለማይበልጥ ቡድኖች ትልቅ ትንሽ ሊባሉ ኣይገባም። ሁሉም እኩል ናቸው። ስለሆነም ሰው በቡድኑ ቢገለጽ መልካም እንጂ ክፋት ስለሌለው ኮንሶ ነኝ፣ ሃመር ወዘተ. ማለት ሊያሳፍር ኣይገባም።
አምባሳደር (በ1980ዎቹ አጋማሽ የነበረው) ‹የኦህዴድ አመራር አባላት ሆሊጋንሲቲክ ነው› ብሎኛል ብለው በተዘዋዋሪ ይሰድቡን ነበር››
በየቤተ ክርስቲያናቱ ያሉ ምእመናንም በዚህ ረገድ ለበደሉት ማናቸውም በደል ሁሉ የጌታን ምሕረት እንለምናለን፡፡
ቃለ-ምልልስ ዛሬ ከእስር ከተፈቱት ከኮሎኔል እያሱ አንጋሱ እና ስዩም ተሾመ ጋር
ብመሰረት እዚ ዶክተር ኣለማዩህ ገብረማርያም ኣቦወንበር ብምግባር ዶክተር ብስራት ኣክሊሉ፣ኣይተ ገብርኤል ንጋቱ፣ኣይተ ካሳሁን ከበደ፣ዶክተር ለማ ሰንበት፣ወ/ሮ ሉሊት እጅጉ፣ዶክተር መና ደምሴ፣ወ/ሮ ሚሚ ኣለማዩህ፣ኣይተ ሞኒሊክ ኣለሙ፣ኣይተ ኦባንግ ሜቶ፣ኣይተ ሮብሰን ኢታና፣ኣይተ ታማኝ በየነ፣ኣይተ ተሽታ ቱፋ፣ኣይተ ይሄ
ኒው ዋለልኝን ኤልያስ ወንድሙን ኮይኖም ተመሪፆም ኣለው።
በሌላ በኩል ሄዝቦላህ ሃሪሪ ከስልጣናቸው የለቀቁት በሳዑዲ አረቢያ ግፊት ነው ይላል።
"ቻይና ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ግንባታ አስተዋፅዖ እያደረገች ነው ማለት ግን ""በምዕራቡ ዓለም የዴሞክራሲ ግንባታን ከምንረዳበት ትርጉም አኳያ ምንም ትርጉም የለውም"" ብለዋል፡፡"
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቺስኮ ለካቶሊክ ቤተክርስቴያን ለቤተሰቦች ቅደም ብሎ ባስተላለፉት መልዕክት ‹‹የፍቅር ደሰታ ልምምድ በቤተሰብ መሆኑን ለቤተክርስቴያንም ጨምር ደሰታ የሚስጥ ነው›› ይህን የተቀደሰ ሃሳብ በጉምዝ ማህበረስብ ዘንድ የቤተክርስቴያኗን አስተምሮ ተግባራዊ ማደረግ ይጠበቀበታል፡፡ በመጨረሻ በዓሉን በተ
ለያዩ ሙዝሙሮች እና ዝግጀቶች ተከበሮ በሠላማዊ መንገድ ተጠናቀቅዋል፡፡
ስለ ኡማው አንድነት ስናስብ ብዙ ነገሮችን ማሠብ ያስፈልጋል። በተለይ የቤተሠብ አንድነት ሳይኖር የኡማው አንድነት መኖር አይታሠብም። ኢስላም ቤተሰብን በሦስት ዕርከን ያየዋል። የወላጅና የልጆች ቤተሠብ፣ የእምነት ቤተሰብና የሠው ልጅ ቤተሠብ። ሦስቱም ዕርስ በርስ የተሣሠሩ አንዳቸው ለአንዳቸው አስፈላጊ ናቸው። ነገር
ግን፤ የደም ትስስር ያለበት ቤተሠብ ከሁሉ በላይ አስፈላጊው ነው። ስለትልቁ (የሠው) ቤተሠብ ስናስብ ትንሹ ቤተሠብ (የደም ትስስር) ያለው ሚና ወሳኝ መሆኑን ልናውቅ ይገባል። በጥሩ ቤተሠብ የሚያድጉ ህፃናትና ለልጆች ትኩረት የሚሰጡ ወላጆች ከሌላው በበለጠ ይበልጥ ምርታማ፣ የተረጋጋነ ሠላማዊ ናቸው። በቤተሠብ ውስጥ
ሦስት ወሣኝ ነጥቦች አሉ።
፲) ስውር ፡ እስሬን (Sewer Esrien) 5:
ኮሚቴው በየኣመቱ ወደ 50 የሚጠጉ ባህሎችን መርምሮ ለወሳኔ የሚያቀርብ ሲሆን፤ የምርመራው ህዴት ከሁለት ኣመታት በላይ ልወስድ ይችላል።
ከዋናው ቅጅ ጋር አብሮ የቀረበ ህጋዊ ሰነድ ትርጉም፣
እዚህ ላይ ለማንሳት የተፈለገው ዋናው ነጥብ የአስቸኳይ ጊዜ ሕግ በባሕርይው አስፈጻሚውን አካል ሉዓላዊ እና ከሕግ በላይ በማድረግ አንባገነንነትን ስለሚያበረታታ ሌሎች ተቋማት እንደማይታገዱ በግልጽ መቀመጥ አለበት፡፡
ከዚህ ሁሉ ሁኔታ ምን እንማራለን? የአድዋ አባቶቻችንና እናቶቻችስ አደራ ምንድነው?
በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለ16 ጊዜ ያህል ለስድስት ወራት ፍርድ ቤት የተመላለሱት እና ለ9 ወራት በእስር የሚገኙት የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ዛሬ ለ17ተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል ፡፡
ሚዲያዎችም የሚዘግቧቸው አይደሉም፡፡ አስቀድሞ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ተብሎ ስለተፈረጀ፣
የተጎዳንና የሚያሳክክ የሰውነት ቆዳን እንዴት ማከም እንችላለን ?