text stringlengths 0 200 |
|---|
ላይ ተጨማሪ መረጃ ነዳጅ እንዳለ የሚያመላክት ጥናትን ተከትሎ ዚምባብዌ ነዳጅ ቁፋሮን ልትጀምር ነው2 ህዳር 2018 ኢትዮጵያ በዱቤ ተጨማሪ ነዳጅ ከሳኡዲ አረቢያ ጠየቀች19 ሀምሌ 2018 ""ነዳጅ የማውጣት ስራውን ለማስቆም የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን"" የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር29 ሰኔ 2018 እንዳያመልጥዎ ሶ |
ማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀ |
ት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?" |
የብልናን” 39። ኢየሱስ’ውን “ንኽልተ ጐይቶት ኪግዛእ ዚኽእል ሓደ’ኳ የልቦን፣ |
5 thoughts on “የቤተ ክርስቲያን ተቋማዊ ለውጥ ጥናቶች የቅ/ሲኖዶሱን ሙሉ ድጋፍና ባለቤትነት አገኙ፤ በጥናቶቹ ቀጣይ አካሄድ ላይ ምልአተ ጉባኤው የአፈጻጸም አቅጣጫ ሰጥቷል፤ የምልአተ ጉባኤው ስብሰባ ዛሬ ያበቃል፤ መግለጫም ይኖራል” |
በሌላ በኩል ግን ትሉን ለማጥፋት ፍቱን መፍትሔ ነው ከተባለው ባዮሎጂካል መፍትሔ ሌላ ትሉን የሚያጠፋ መድኃኒት አለን የሚሉ ባለሙያዎች በአካባቢው የተለያዩ ሙከራዎችን እያደረጉ ነው፡፡ |
አብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ |
እግዚኣብሄር ጓሳይየይ እዩ፣ ...ብርባርባ ድነ ሞት እኳ እንተ ኸድኩ፣ ክፉእ ኣይፈርህን እየ። መዝ.23፣1,4 |
አቶ ሀብታሙ ሚልኪ ደግሞ “በተከራካሪዎች ላይ የስነ-ምግባር ግድፈት በመፈፀም፣በግልጽ አሰራር፣በዳኝነት ነጻነት ችግርና በፍርድ ቤቶች ተዓማኒነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖን የሚያሳርፍ ከባድ ጥፋት ፈፅመዋል” የሚል ማስረጃ በመቅረቡ ነው። |
እውነትን ብቻ እንነጋገርና አንድ ትግሬ ጓደኛ አለህ እንበል፡፡ ያ ትግሬ ጓደኛህ ለ300 ዓመታት ያንተ የልብ ጓደኛ ነበር ብለን ደግሞ እናስብ – 300 ዓመ(ታ)ት ነው ያልኩት፡፡ ለዚህን ያሀል ዘመን አብራችሁ ከቆያችሁ በኋላ ዛሬ ተሲያት ላይ ይህ ጓደኛህ አንድ ትግሬ አገኘ እንበል፡፡ ከሴከንዶች በኋላ ይሄ የዋህና ግ |
ሩም ጠባይ የነበረው ጓደኛህ አንተን እስከመፈጠርህ ረስቶ ከዚያ ዛሬ ካገኘው ትግሬ ጋር አሼሼ ገዳሜ ሲል ልታይ ትችላለሀ፤ በዚህ በመሀል አገር ብዙም ባልተለመደ ጠባይ ልታዝን ትችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን አይግርመህ፡፡ አስተዳደጉና ባህላዊ ተፅዕኖ አሉታዊ ጥላቸውን ስለሚያጠሉበት የአካባቢውን ሰው በማስቀደም አንተን ማራ |
ቁ በክፋትና ለክፋት ሣይሆን ልማድ ነው፡፡ ይህን ጠባይ የሚያሣዩት ደግሞ በትንሽም ቢሆን ትግሬ የሆኑትም ጭምር ናቸው፡፡ ትግርኛ የማይችሉ ትግሬዎች ሣይቀሩ በዚህ ልምሻ የመሽመድመድ ጠባይ ያሣያሉ፡፡ ለዚህም ነው ንፋስ ሳይገባባቸው ከነሱ ቁጥር አኳያ ሲታይ ኆልቁ መሣፍርት የሌለውን ሕዝብ እንደከብት ሲነዱት የሚታዩት፡፡ |
ዘረኝነት ንፋስ የማስገባት ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው፡፡ ከእስራኤሎችም ብዙ ይማሯል፡፡ ከነዚህን መሰሉ ጥብቅ ቁርኝት ያላቸው ኅቡኣን ድርጅቶች ጋር መታገል እልህን ያስጨርሳል – የኛ እልህ ግን የኛ ሣይሆን የአንድዬ ነውና በርሱ ታመኑ – በቅርብ አንድ ጉድ እናያለን! |
Ethiopia Tigrai TV News ዜና ትግራይ ቲቪ ቀትሪ ሰኑይ 28 መስከረም 2011 ዓ ም. – Ethio Live Video |
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደመራው ቦታ የታደሙ ቱሪስቶች ምን አሉ ? |
ጊዜው አሁንም ሆነ ዱሮም „የነጻ- አውጪዎችም „ አይደለም። |
ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡ እሱ አልሆን ሲለው ጎዳና ወጥቶ ጎዳና አዳሪ ሆነ፡፡ ቀጠለና የለማኝ መሪ (sighted guide) ሆነ፡፡ እሱም ሲያልፍ ‹ለምን አልማርም?› ብሎ ትምህርት ተማረና ዩንቨርሲቲ |
በገባ በዓመቱ ‹ማርክሲስት› ሆነ፡፡ ትምህርቱንም ለአቢዮቱ ሲባል ተወውና መፅሃፍ ነጋዴ ሆነ፡፡ ማርክሲስት ነጋዴ! ‹ከወገብ በላይ ታቦት፣ ከወገብ በታች ጣኦት› እንዲሉ የትናንት ቀዳሹ ሕሩይ ዛሬ ማርክስዚምን ወደደ፡፡ የሕሩይ ማርክሲዝም ከትናንት ማንነቱ እጅግ በተለየ መንገድ ወሰደው፣ የመፅሃፍ አርታኢነት፡፡ መፅሃፍ |
ሲያነብ፣ ሲተረጉም፣ ሲፅፍና የአርትኦ ስራ ሲሰራ ውሎ ጫት ይቅማል፤ በዛ ላይ አረቄም ይሞካክራል፡፡ በመጨረሻ አበደ፡፡ ከዛ በኋላ ያለው የሕይወቱ ምዕራፍ ብዙ ያሳዝናል፡፡ |
- አሥራ ሁለት መኝታ ክፍል አፓርታማዎች ለቡ እና 700 ሜትር ካሬ ቢሮ ቦታ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ዙሪያ ኪራይ ለ መገንባት. |
22) ኢየሱስ ሰው ሆኖ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን አባቱን በሁለት ዋና ዋና መንገዶች ገልጾታል። |
• መልስ ለመፈለግ ከመነሳታችን በፊት መልሱን ከየት ማግኘት እንደምንችል መወሰን አለብን ነበር ያለው። |
1፤ በሰባተኛውም ዓመት ዮዳሄ በረታ፥ የመቶ አለቆቹንም፥ የይሮሐምን ልጅ ዓዛርያስን፥ የይሆሐናንንም ልጅ ይስማኤልን፥ የዖቤድንም ልጅ ዓዛርያስን፥ የዓዳያንም ልጅ መዕሤያን፥ የዝክሪንም ልጅ ኤሊሳፋጥን ወስዶ ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። |
“…ስርዓቱን ለመጠበቅ በተሰጠዉ ስልጣን ልክ በጥብቅ የግዳጅ አፈፃጸም ተግባራዊ መፍትሄ መስጠት አስፈላጊ ነዉ: |
የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር የተሰኘው ኃይል ከተመሠረተ 23 ዓመት ሲሆነው ገሚስ ምድረ-በዳ የሆነው፧ ምሥራቃዊው የኢትዮጵያ ክል ሰፋ ያለ የውስጥ አስተዳደር መብት ያገኝ ዘንድ የትጥቅ ትግል የሚያካሂድ ንቅናቄ መሆኑ ነው የሚነገርለት። |
ተወዛወዘ ሽቦ, ያልሆኑ አንቀሳቅሷል ስፕሪንግ, ሙሉ PVC ስዕ ... |
– በስልክዎ ወይም SD ካርድ ቪዲዮዎችን ወደ አውርድ |
በሌላ በኩል ደግሞ ምንም እንኳ የተፈጥሮ ሃብትና ብቃት ያለው የሰው ህይል የእድገት መሰረቶች ናቸው ቢባልም እነዚህን ሃብቶች ስርአት ባለው መልክ አቀናጅቶና አስተባብሮ መምራት የሚችል የሕዝብ አስተዳደርም ወሳኝ መሆኑ አሌ ልባል አይገባም። ያሉንን ሃብቶች ወደ ውጤት የመቀየሩ ሂደት ሳይደናቀፍ እንዲቀጥል ደግሞ ሀገሪቱ |
የህግን የበላይነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚቀበል ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርና የሕዝብን የበላይነት የሚያምን ዴሞክራሲያዊ ስርአት ሊኖራት ይገባል። ይህም ሲጠቃለል ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ቀጣይነት ዴሞክራሲና ዴሞክራሲአዊ ስርአት ወሳኝ ግብአት ናቸው ማለት ነው። |
ይሞክሩ በዚያም ለመርዳት ፈቃደኞች ናቸው, ከእናንተ ውስጥ እየሮጠ ትክክለኛ ስህተት ነው? |
ከምክንያታዊነት ይልቅ ስሜት፤ የዛሬንና የነገን ከማሰብ ይልቅ ባለፈው ታሪክ ላይ በመንጠልጠል ደጋፊዎችን በሲቃ ስሜት (passion) ማሰባሰብን መሰረት ያደረጉ የፖለቲካ ልሂቃን በሚርመሰመሱበት የፖለቲካ ምህዳር፤ በረጅሙ አማትሮ የሚያይ፤ ሰፋ ያለ ማህበራዊ ስምምነት ያዘለ ሕገ መንግሥት ማዘጋጀት እጅግ ከባድና የረጅም |
ጊዜ ራዕይን መሬት ከረገጠ የሰጥቶ መቀበል ፖለቲካ ጋር አዋህደው መጓዝ የሚችሉ አዲስ ስርዓት አዋላጅ ዜጎችን የሚፈልግ አስቸጋሪ ስራ ነው: |
ዘንድሮ የትንሣኤ በዓል በመላው ዓለም በሚገኙ ክርስቲያኖች ዘንድ በተመሳሳይ ቀን ይከበራል። የአይሁዳውያን ፋሲካም በትንሣኤ ቀን ይውላል። የትንሣኤ በዓል ከሐይማኖታዊ ዳራው ባሻገር እንደየሀገሩና የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የተለያዩ ባህላዊ እሴቶችም አሉት። በተለይ የዶሮ እንቁላል ሀገር ቤትም ሆነ እዚህ ጀርመን በትንሣ |
ኤ በዓል ልዩ ስፍራ ይሰጠዋል። |
እነዚሁ “ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ” በሚባለውና በ4ኛው ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ በሚመራው ክፍል ሥር የሚገኙ ካህናት ያደረጉት ጉባዔ ከየካቲት 21-25/2008 ዓ.ም (ከፌብሩዋሪ 29 እስከ ማርች 4/2016 መሆኑ ነው) ድረስ የተካሄደ መሆኑን “ቆሞስ አባ ጽጌ ድንግል ደገፋው፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነት |
ዋና ሥራ አስኪያጅ” በሚል ፊርማና ማኅተም የወጣው መግለጫ ያትታል። ታዲያ ስለምን ተነጋገሩ? ውሳኔያቸውስ ምን ይሆን? |
ፋና የማንና ምን እንደሚሠራ ጠንቅቀው እያወቁ በቀረበላቸው አማላይ ጥቅም ተደልድለው ሀገርንና ሕዝብን በመካድ እያደረጉት ባለው መልኩ ወያኔን እየተባበሩና እያገለገሉ ካሉ አንጋፋ ከያኔያን ውስጥ አቶ ደበበ እሸቱ፣ አቶ ፈቃዱ ተክለማርያም፣ አቶ ተፈሪ ዓለሙ፣ ወ/ሮ ዓለምፀሐይ በቀለ ይገኙበታል፡፡ አሁን በቅርቡ ደግሞ አ |
ቶ ደበበ እሸቱ ይመስለኛል ድለላውን የሠራው ዓለም ፀሐይ ወዳጆ የቀድሞ የጥላሁን ጉግሳ ባለቤት ወ/ሮ ሔለንና ሌሎች ሦስት ሴቶች በሚያዘጋጁት ወርቃማ ሴቶች ለተሰኘ ዝግጅት ተባባሪ አዘጋጅ ሆና ልትሠራ ነው፡፡ |
በሌላ በኩል የፓርኩ ተግዳሮት የሆነው በተደጋጋሚ ለሁለት ዓመታት የተከሰተው ድርቅ የዱር እንስሳቱ የሚግጡትን ሳር በከፊል አሳጥቷቸው በድርቁ ምክንያት ተገንድሰው የወደቁት የግራር ዘፎች የከሰል አክሳዮች ሲሳይ ሆነው መውደማቸውን የገለጹት አቶ ሺፈራው፣ የጠባቂዎች (ዋርዳኖች) ቁጥር አነስተኛ መሆኑ ፓርኩን ለመከላከል |
አልተቻለም ብለዋል፡፡ እንደ ተወካዩ አነጋገር፣ ፓርኩ እያጋጠመው ላለው ችግር በተደጋጋሚ ለበላይ አካል አቤቱታ ቢቀርብም ‹‹በሽምግልና ፍቱት›› ከማለት የዘለለ መፍትሔ ሊመጣ አልቻለም፡፡ |
ሁለቱ ዳንኤሎች እና አንዱ ጠይብ የአንዳርጋቸው ፍሬዎች: |
#EBC በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ሰላም እንዲመጣ በማድረጉ ሂደት የወጣቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለፀ፡፡ |
በ567 ሚሊዮን ብር የተገነባው የወልዲያ ስቴዲዮም ተመረቀ |
እነዚህ ሁኔታዎች ህዝቡ ለለውጡ ሂደት የሰጠውን ይሁንታ ያረጋግጣሉ። ለውጡ በህዝቡ ይሁንታ የተሰጠው ብቻ ሳይሆን ቀደም ሲል እንደገለጽኩት በህዝቡ ገፊነት የተገኘም ነው። በህዝቡ የተገኘና በህዝቡ ይሁንታ የተሰጠው መሆኑ የሚፈለገውን ውጤት የማስገኘት አቅም እንዲኖረው ያደርጋል። |
177 አብዱራህማን ፈረጅ ወ 32 የእንጨት ስራ ባለሙያ |
"ዓለም ዛሬ በጂፒኤስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ከፍተኛ ለውጥ ላይ በደረሰችበት ሰዓት፣ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት መነሻና መድረሻን ለማወቅ ወይንም ደግሞ ያንድን ቦታ ትክክለኛ አድራሻ ለማወቅ ሰዎችን በመጠየቅ ላይ ወይንም ደግሞ ምልክትን በመጠቀም ""አንድ ትልቅ ዛፍ አለ ከሱ አልፍ ብለህ ስትሄድ ፎቅ ታያለህ ከዛ ታጠፍና ትን |
ሽዬ ሱቅ አጠገብ ስትደርስ ወደ ግራ ታጠፍ.."" አይነት ልማዳዊ አሰራር ላይ ይገኛሉ። ጂፒኤስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚሰሩና አቅጣን በቀላሉ የሚመሩን ወይንም ደግሞ የምንፈልገውን አድራሻና ቦታዎች በቀላሉ የሚጠቁሙን የሞባይል አፕሊኬሽኖች በጣም አስፈላጊ ናቸው። ይህንኑ ለማድረግ ስለሚጥርና ኢ-አድራሻ ስለሚባል አፕሊኬ |
ሽን የማቀርበው የፕሮግራም እነሆ።" |
*በ29ኛ ሳምንት ቀሪ አንድ መርሀ ግብር ደደቢት ከ ሲዳማ ቡና ረቡዕ 8: |
(CS2 ንጹህ )ለማጋራት ፈቃደኛ ነኝ...ቅቅቅ : |
ዩናይትድ ስቴትስ በጭፍንነት የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብን እየረዳች የምትቀጥል ከሆነ የቀጣናው የምጽአት ዕለት መምጣቱ የማይቀር ጉዳይ ነው፡፡ ለዚህም ነው በአሁኑ ጊዜ ዩናይትድ ስቴትስ ጭንቅላቷን ከቀበረችበት አሸዋ ውስጥ ብቅ በማድረግ ጊዜው ከመምሸቱ በፊት ትክክለኛውን ነገር መፈጸም ያለባት፡፡ |
የኢህአዴግ መንግስት በሀገሪቱ እየታየ ላለው የሕዝብ አመፅና ተቃውሞ መንስዔው ላለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ እያስመዘገበችው ልማት እንደሆነ ይጠቅሳል። ነገር ግን፣ ከላይ በዝርዝር እንደተመለከትነው፣ ልማት ዴሞክራሲ እንጂ አመፅና ተቃውሞን አይወልድም። ስለዚህ፣ አንዳንድ የኢህአዴግ ባለስልጣናትና ደጋፊዎቻቸው የሕዝቡን የ |
ተቃውሞ አንቅስቃሴ “ልማቱ ያስከተለው ችግር ነው” ማለታቸው ስህተት ነውን? |
የፍልስጤም እስራኤሎች ጦርነት፥ ግጭት፥ ዉዝግብ፥ ሁለቱን ወገኖች ለመሸምገል የሚደረገዉ ሙከራ እንደ ለሥልሳ አንደኛ አመቱ ሁሉ እንደቀጠለ፥ ኢራቅ የቦምብ ጥይት፥ የሽብር-ፀረ-ሽብር ሙቷን እንደቆጠረች፥ አፍቃኒስታን፥ በሚሳዬል፥ ታንክ፥ ቦምብ አረር እንዳረረች-አለም አዲስ አመት ሊል ዕለታት ያሰላ ገባ። |
ንግሥት በሚገባ የጸና ጋር ደጋፊዎች ጥናት ሚዛን የላቀ እና የፈጠራ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች, ሁሉም ተለዋዋጭ የመማሪያ አካባቢ ውስጥ. |
ር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ “የጳጳሳት ሲኖዶስ የተቋቋመው የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማገልገል ነው”። |
አዝ፦ ፍቅርህ ፡ ከሞት ፡ ይልቅ ፡ ብርቱ ፡ ነው |
በሀገርም ደረጃ ተመሳሳይ ነው ። ብዙ እውቀትንና ክህሎትን የሰበሰበ ሀገር ፣ ከፍተኛ ሀብትን ያገኛል ። ከመላው አሉ የተባሉ በአሜሪካን ሀገር መሰባሰባቸው ለአሜሪካ ትልቅ እሴትንና ሀብት ን ፈጥሯል ። ለምሳሌ አሜሪካንን ብንወስድ ሆሊወድንና ብንወስድ ከፍተኛ እውቀትና ሙያ ባላቸው ሰዎች የሚንቀሳቀስ ግዙፍ ኢንዱስትሪ |
ሲሆን ፣ በካሊፎርኒያ ግዛት የሚገኘው ፣ ሲልከን ቫሊ በመባል የሚታወቀው የኮምፒውተር ፣ የመገናኛና የሞባይል ቴክኖሎጂን እሚያንቀሳቅስ ኩባንያዎች እሚገኙት በዚሁ አካባቢ ሲሆን አሜሪካ ባላት በተከማቸ እውቀቷ በመጠቀም ከአለም ግዙፍ የሆኑ ኢንዱስትሪዎችን መመስረት ችላለች ፣ ምንም እንኳን ትችት ቢቀርብባቸውም የፋይናን |
ስ ተቋማቷም እንዲሁ ከፍተኛ እንቅስቃሴን የሚያደርጉ ናቸው ። ይህም ብቻ ሳይሆን በታላላቅ ኩባንያዎቿ አማካይነት ባላት የባለቤትነት መብት ለምሳሌ እንደ ኮካ ኮላ ፣ ፔፕሲ እና በሌሎችም ከፍተኛ ሀብትን ያገኛሉ ያንቀሳቅሳሉ ። |
የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የመዉሊድ በዓል ዝግጅት) ምዕራፍ 6 ክፍል 28 /Yebeteseb Chewata (Special Moulid Program)Season 6 EP 28ebstv worldwide |
"እናቶች ወደ ሌላ የጤና ተቋም ሳይላኩ በአቅራቢያቸው በሚገኙ የጤና ጣቢያዎች ህክምናውን ማግኘታቸውን ""የ2 ኪሎ ሜትር ርቀት ልዩነትም ከእናቶችና ልጆች ደህንነት አንጻር ትልቅ ለውጥ አለው"" ሲሉ ገልፀውታል።" |
አቶ ቡልቻ ከአንድነት ፓርቲና አባላት አናት ላይ መቼ ይወርዱ ይሆን ? |
እውነቱ ግን ህወሀት ቤሻነጉል ጉሙዝን የመሰረተ ግማሽ የሆነውን መሬት ከጎጃም ወስዶ ነው፡፡ ይህንም ያደረገ በአማራ ላይ ጥላቻ ስላለበትና በከፋ ለመጉዳት እቅድ ስላለው እንጂ ከቤት ይልቅ ጫካን የሚመርጡ በቁጥር ትንሽ የሆኑ የመተከል አውራጃ ሽናሻና ሌሎችም ከሱዳን ፈልሰው ለመጡ ጥቁሮች አስቦ አይደለም፡፡ ጎጃም 7 አ |
ውራጃዎች የነበሯት ስትሆን መተከል አንደኛውና ትልቁ ነው፡፡ ሞቃትና ጫካ ከመሆኑም በላይ ሰው የሌለበትና እባብንና ወባን ጨምሮ ጉዳት የሚያደረሱ የተለያዩ አውሬዎች የበዙበት ስለሆነ አብዛኛው ህዝብ መተከልን ጨምሮ በከተማና አንዳንደ ቦታዎች ብቻ ነበር የሚኖር፡፡ የመተከል አውራጃ ግማሽ አካባቢ የሚሆነው ህዝብ ይኖር የ |
ነበር መተከል ከተማ ነው፡፡ ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የመተከል ከተማ ህዝብ አማራ ሲሆን ከ99 በመቶ ያላነሰ ደግሞ አማርኛ ተናጋሪ ነበር፡፡ የጎጃም መሬት ክልሉ ወይም ወሰኑ ተፈጥሯዊ የሆነና የአባይ ወንዝ ሲሆን ይህም አባይ ከሀገር ወጥቶ ሱዳን እስከሚገባ ድረስ ነው፡፡ |
3 ጋዜጦች። ወንድም ራስልና አጋሮቹ፣ ከ1879 ጀምሮ መጠበቂያ ግንብ መጽሔትን በማተም የመንግሥቱ መልእክት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ አድርገዋል። ይሁንና ምሥራቹን ይበልጥ በስፋት መስበክ እንዲቻል ከ1914 በፊት ባለው አሥር ዓመት ውስጥ ክርስቶስ ሁኔታዎችን ያመቻቸ ይመስላል። እነዚህ ሁኔታዎች መመቻቸት የጀመሩት በ19 |
03 ነው። በፔንስልቬንያ ያሉ የፕሮቴስታንት አገልጋዮች ቃል አቀባይ የሆነው ዶክተር ኢፍሬም ልዌለን ኢተን፣ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረተ ትምህርቶች ላይ ክርክር እንዲገጥመው ቻርልስ ቴዝ ራስልን የጋበዘው በዚህ ዓመት ነበር። ኢተን ለራስል በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንዲህ ብሎ ነበር፦ “እኔና አንተ የማንስማማባቸውን . . . አ |
ንዳንድ ጥያቄዎች በተመለከተ በሕዝብ ፊት መወያየታችን የብዙኃኑን ትኩረት የሚስብ እንደሆነ ይሰማኛል።” ራስልና አጋሮቹም ይህ ውይይት የሕዝቡን ትኩረት እንደሚስብ ስለተሰማቸው ዘ ፒትስበርግ ጋዜት በተባለው ታዋቂ ጋዜጣ ላይ እንዲወጣ ዝግጅት አደረጉ። በጋዜጣው ላይ የወጡት ርዕሶች ከፍተኛ ተወዳጅነት አትርፈው ነበር፤ ከ |
ዚህም ሌላ ራስል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት የሰጠው ግልጽ ማብራሪያ በጣም አሳማኝ ነበር፤ በመሆኑም የጋዜጣው አታሚዎች የራስልን ንግግር በየሳምንቱ ለማተም ፈቃደኛ መሆናቸውን ገለጹ። ይህ ሁኔታ የእውነትን ጠላቶች ምን ያህል አበሳጭቷቸው ይሆን! |
1 ነገሥት — የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት |
"አቶ ጁነዲን የሚመሩት ፌዴሬሽን ስፖርታዊ ጨዋነት እንዲኖር ከክልል መንግሥታት እና ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚሰራ ይናገራሉ። ""እግር ኳስ ከፖለቲካ፣ ከኃይማኖትና ከዘር የፀዳ መሆን እንዳለበት የሚያስረዳውን ዓለም አቀፍ መርኅ መተግበር እንዳለበት እናምናለን"" ብለዋል። በእግር ኳስ ተመልካቾች ነውጠ |
ኝነት ላይ ጥናትን ላከናወነው መንሱር ግን ፌዴሬሽኑ ከውይይት የዘለለ ፋይዳ ያለው ነገር እየሰራ አይደለም። ክለቦች ሲቋቋሙ ወይንም ሲዋቀሩ አካባቢያዊ መገለጫ ወይንም ከተማዊ ስያሜ ሊኖራቸው ቢችልም ከብሔር፣ ከዘር ወይንም ከኃይማኖት ጋር በተቆራኘ መልኩ መደራጀት ክልክል መሆኑን የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖር |
ት ማኅበራት ማደራጃ መመሪያ አንቀፅ 50 ቁጥር 2 ይገልፃል። ነገር ግን ባለፈው ዓመት ብቻ ፌዴሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ሊጎች የብሔር ስም የተቀጠላላቸው 14 ክለቦች ውድድር ያደርጉ ነበር። ከእነዚህ ክለቦች መካከል ሐድያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ፣ ወላይታ ድቻ፣ ጎፋ ባሬንቼ፣ ካብዳባ አፋር የመሳሰሉ ክለቦች እንዳሉ |
መንሱር ይገልፃል። ከዚህም በተጨማሪ ክለቦች የተለያዩ የአገሪቱን ክልሎች እንደሚወክሉ መታሰቡ፤ ክልሎች ብሔርን መሰረት አድርገው እንደመዋቀራቸው ብሄርን እንደሚወክሉ ወደመታሰብ አድጓል። መጠሪያው ባይኖርም እንኳን ከሚመጡበት ክልል ጋር ተያይዞ የእገሌ ብሔር ነው የሚል እምነት አሳድረዋል። እግር ኳስ ይብቃን?" |
እኛ በምርጫ ቦርድ የአሰፋ ብሩ ዘመንን እንደ ‹‹ወርቃማ ዘመን›› ነው የምናየው፡፡ ቢያንስ፣ ቢያንስ ቢሮ ሲዘጋብን፣ ሰው ሲታሰርብን፣… አንዳንድ ነገር በዚያን ግዜ ታደርግ ነበር፡፡ ከዚያ በኋላ ያለው ግን ምንም ነገር የለም፡፡ |
.» ዘሪሁን በፈገግታ ተቀበለን። ከሽመና ሥራ አድካሚውና ጊዜ የሚወስደው ክሮቹን በሸማ መሥሪያው ላይ ክሩን አስማምቱ ማስቀመጡ እንደሆነ የነገረን ዘሪሁን፤ ከምሳ በፊት እሱን ሲያሰናዳ ማርፈዱን ነገረን። አሁን የተቀለሙትን ክሮች ከነጩ ጋር እያዋሃዱ ጥበብን ማፍለቅ ይሆናል ማለት ነው። «ሙያውን 1999 ላይ ነበር ሥራ |
ዬ ብዬ የያዝኩት። ያው ከአባቶቼ እያየሁ የሠራሁት ነው እንጂ በትምህርት ያገኘሁት ነገር የለም። ከዚያ 2002 አካባቢ ነው ከዶርዜ ወደ አርባ ምንጭ ወርደን መሥራት የጀመርነው። ምክንያቱም ዶርዜ እያለን ከሠራነው በኋላ የሚቀበለን የለም። አርባ ምንጭ ግን ወዲያው ነበር ገበያ ያገኘነው።» ዘሪሁንና ሌሎች አራት ወንዶሞ |
ቹ በጋራ በመሆን በማሕበር በመደራጀት 'ቶታል' አካባቢ የብረት ሱቅ ያገኛሉ። እዚህችው የብረት ሱቅ [ላሜራ] ውስጥ ነው ታድያ ዘሪሁን ሽመናውንም ንግዱንም የሚያጧጡፈው። • በእርጥብ ሳርና ቅጠል ጥቃትን ያስቆሙ አባቶች «ጥጥ የምናገኘው ሲሌ ከሚባል ከአርባ ምንጭ ወጣ ብሎ ከሚገኝ ቦታ ነው። ከዚያ እዚህ መጥቶ ሴቶች |
ይፈትሉታል፤ ከእነርሱ ነው እኛ የምንገዛው። ባለቀለሞቹ የሚመጡት ግን ከአዲስ አበባ ነው። እዚያ ይነከሩና ይመጣሉ፤ ገበያ ወርደን እንገዛቸዋለን። እርግጥ ዶርዜ ላይም በባሕላዊ መንገድ ተነክሮ የሚመጡ አሉ።» በዘሪሁን የላሜራ ሱቅ ውስጥ በቀለማት ያጌጡ በርካታ ባሕላዊ አልበሳት ይታያሉ፤ በርከት ያሉት ግን አንገት ላይ |
ጣል የሚደረጉ 'ስካርቮች' ናቸው። ዘሪሁን አርባምንጭና አካባቢዋ ያሉ ብሔሮችን የሚወክሉ አምስት ዓይነት አልባሳትን ጨምሮ የኢትዮጵያ ባንዲራ ጣል ያለበት 'ስካርቭ' እና የሚያሳሳ ቀለማት ያላቸው የአንገት ልብሶችን እንደጉድ ያመርታል። «የጊዲቾ የምንለው ወይን ጠጅና ቀይ ቀለማትን በነጭ መደብ ላይ ስናዋህድ ነው፤ ጋ |
ሞ ደግሞ ቢጫ፣ ጥቁርና ቀይ ቀለማትን የያዘ ነው፤ ኦይዳ የምንለውን በአምስት ዓይነት መልኩ እንሠራዋለን። አልፎም የዘይሴ የምንለው አለ።» • በኦሮምኛና በትግርኛ አፋቸውን የፈቱ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ባለውለታዎች ዘሪሁን እንደሚለው፤ እያንዳንዱ ቀለም እና አሠራር የሚወክለው ብሔር አለ። ያው ለውጭ ሰው ብዙም ትርጉም |
ላይሰጥ ወይም ልዩነት ላይኖረው ይችል ይሆናል፤ እኛ ግን ሁሉን ጠንቅቀን እናውቀዋለን ይላል። የአልጋ ልብሶች [በተለይ ሆቴሎች ይወዷቸዋል ይላል ዘሪሁን]፣ ለሙሉ ልብስ የሚሆኑ ጥበቦች፣ ሰደርያ ላይ የሚውሉ ጥለቶች . |
በአቃቂ ቃሊቲ ኮዬ ፈጬ፣ ገላን ሦስት፣ ቱሉ ዲምቱና ገነት መናፈሻ በድምሩ 464 ቤቶች አቅርቧል፡፡ እነዚህን ጨምሮ በሰባቱ ክፍላተ ከተሞች ያወጣቸውን የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤቶች ለጨረታ ያቀረበ ሲሆን፣ አንድ ተጫራች ከሦስት ቤቶች በላይ መወዳደር አይችልም ተብሏል፡፡ |
1ኛ. እንደ ተቃዋሚነታቸው በድርጅትነታቸው እንዲቆዩ (survival)! መለስ እንደ ሙጋቤ አምባገነን እንዳይሆን ቀዳዳ አሳጡት ማለትም ነው! |
Sat Radio Program – Saturday, May 05, 2018 – ጥቕስታት የማነ ማንኪ – Sactizim: |
“…አንድም ቀን ማደር እንደማንችል ህዝባችን በግልጽ እየነገረን ነዉ ” አቶ ለማ መገርሳ |
አቶ አድማሱ ሳጂ በኮተቤ ሜትሮፖሊቲያን ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መምህር ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ጂምናስቲክ ፌዴሬሽ በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለ 11 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ኮሚቴ አባል ሆነውም ለአምስት ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ከ2001 እስከ 2009 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ ደግሞ የ5ሺ እና |
10ሺ ሜትር ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነበሩ፡፡ በዚህም የተነሳ ከእነዚህ ስፖርቶች ጋር የቅርብ ትውውቅ አላቸው፡፡ በየአካባቢው የሚከፈቱ የስፖርት ማዕከላት በሁለት መልኩ መቃኘት መልካም እንደሆነም ይጠቁማሉ፡፡ በግል ተቋማትም ሆኑ በማኅበረሰቡ የጋራ ጥረት የሚመሰረቱ የስፖርት ቤቶች ለተቋቋሙለት ዓላማ ለአካባቢው ፈርጀ |
ብዙ ጠቃሜታ ያበረክታሉ፡፡ ትልቅ የገቢ ምንጭና የአቅም መገንቢያም ናቸው፡፡ ማኅበረሰቡ የሚዝናናበት እና ማህበራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ብሎም ጤናማ ማኅበረሰብን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ሚናው የጎላ ነው፡፡ |
9 #, 4 ኛ መንገድ ክራባት ዞን Shengzhou ከተማ ዠይጂያንግ ጠቅላይ ግዛት, ቻይና |
የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ንብረት የሆነው ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ በእሳት እንደነደደ የገለጹት አቶ አዲሱ፣ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ንብረት የሆነው |
የኅብረተሰብን የኑሮ ደረጃ ከፍ ለማድረግ መሠረቱ ትምህርት ነው። ከትምህርትም ---ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ! |
ከኦባማ ቀጥሎ በአሜሪካ ከፍተኛው ደመወዝ ተከፋይ ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ኤሌክትሮን “የዓለማችን ልዩ ስም” ውድድርን እየመሩ ነው [ሚኒሊክ ሳልሳዊ] _ Ethioreference > |
ፖሊስ በጓደኛዬ ላይ እንዲተኩስ የሚያደርግ አንድም ምክንያት አልነበረም የሟች ሽሻይ ጓደኛ |
• የቤት ውስጥ እና አለም አቀፍ ዜና |
ጥላ፦ አኢጋን የሚንቀሳቅስባቸው አገሮች የት የት ናቸው?ተቀባይነቱስ ምን ያህል ነው? |
ዘወትር ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ትሰኛልች |
የአሁኑ የአሚሩ ጉብኝትም የሁለቱን አገራት ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ በማድረስ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ከውጭ ጉዳይና ከፕሬዚዳንቱ ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያሳያል። |
ቦሊቪያዉያን የሞት መንገድ ብለዉ በሰየሙትና በየአመቱ በአማካኝ 250 ያክል ሰዎችን በሚገድለዉ የገደል ላይ መንገድ መኪና ማሽከርከራቸዉን አልተዉም: |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.