text
stringlengths
0
200
turnoff ነው ለነሱ...ከዛ የደከምክበት ወይ ስትደክምበት የነበረው ፋይል ይዘጋል...:
አባ ሰረቀ የተፈጸመባቸው “ከፍተኛ የስም ማጥፋት ውንጀላ” በሥራቸው ለመቀጠል ...
ነገር ግን ለመጠየቅ ተዘጋጅተው ምላሽ ለማግኘት አጋጣሚው ያላገኙ ወገኖች እንዳሉም እንገምታለን።
"አቶ ክፍሌ ""የኢትዮጵያ አርሶ አደር በአፕል መለወጥ ይችላል"" የሚል እምነት አላቸው። በስማቸው ባቋቋሙት ኩባንያቸው የአፕል ችግኝ እያራቡ ለገበሬዎች ይሸጣሉ። ደንበኞቻቸውንም ያሰለጥናሉ።"
"በቤሩት ወደብ አቅራቢያ በሚገኝ መገበያያ እሳት ተነሳ ጨምረውም እስካሁን ባገኘው መረጃ ፖሊስ ለወጣቶቹ ሞት መንስዔ ተብሎ የሚጠረጠር ፍንጭ ያገኘ ቢሆንም፤ በአይደር ሆስፒታል የአስከሬን ምርመራ ተደርጎ ውጤት እስኪመጣለት ድረስ እየጠበቀ መሆኑንም መርማሪው ጨምረው ተናግረዋል። የሟች ርዕሶም ገብረእግዚአብሔር ወንድም
የሆነው ገብረ መድኅን ገብረእግዚአብሔር ለቢቢሲ እንደተናገረው ወጣቶቹ ተኝተውበት በነበረው ክፍል ውስጥ የነበረው ጄነሬተር ለሞታቸው መንስኤ ሊሆን እንደሚችል አመልክቷል። ገብረመድኅን እንደሚለው ከሆነ ቅዳሜ ዕለት ወጣቶቹ በሚኖሩበት አካባቢ መብራት ጠፍቶ ስለነበር ጄኔሬተሩ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ ቢሆንም ማታ ግን ተ
ለኩሶ ስለመቆየቱ መረጃ እንደሌለው ተናግሯል። ህይወታቸው አልፎ የተገኙት ሦስቱ ወጣቶች አስከሬን ወደ አይደር ሆስፒታል ሲወሰዱ ከህልፈታቸው በፊት ከአፋቸው አረፋ ይደፍቁ እንደነበርም ጨምሮ ተናግሯል። የጆስቱ ወጣቶች ድንገተኛ ሞት ዜና በርካታ የመቀለ ከተማ ነዋሪዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፤ ለሞታቸው ሰበብ የሆነውን ምክን
ያት ለማወቅ የህክምናና የፖሊስ የመርመራ ውጤት እየተጠበቀ ነው። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ትግራይ፡ በክልላዊው ምርጫ ተቃዋሚዎች አንድ ወንበር ብቻ አገኙ14 መስከረም 2020 ትግራይ ፡ ምርጫው ""እንዳልተደረገ የሚቆጠር፣ የማይጸናና ተፈጻሚነት የሌለው ነው"" የፌዴሬሽን ምክር ቤት5 መስከረም 2020 የትግራይ
ምርጫ፡ ""ይህንን ምርጫ እንደ ሪፈረንደም ነው የምናየው"" የትግራይ ተቃዋሚ ድርጅት9 መስከረም 2020 ትግራይ ፡ ምርጫውን ለማስቆም የሚተላለፍ ውሳኔ የጦርነት አዋጅ ነው፡ የትግራይ ክልል4 መስከረም 2020 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላ
ሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማር
ኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
ሁሉ ፡ ሲለዋወጥ ፡ ኣንተ ፡ ግን ፡ ኣንተ ፡ነህ ኣትለዋወጥም
የሰራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንዳስታወቁት፤ የመግባቢያ ሰነዱ አገሪቱ በ2007 ዓ.ም ያወጣችውን ብሔራዊ የሙያ ደህንነትና ጤንነት ፖሊሲ በአግባቡ ወደመሬት አውርዶ ለማስፈጸም የሚያስችል ይሆናል፡፡
ቅዱሳን መላእክት፡ ልኡካን ኣገልገልቲ፡ ምሕረት እግዚአብሔር ናብ ሰባት፡ ምስጋና ልማኖ ጸሎት ሰባት ድማ ናብ እግዚአብሔር ዘብጽሑ ምእንቲ ዅሉ ፍጥረት ዝልምኑ ፍሉያት ቀረባ እግዚአብሐር ማለት እዩ።
የውይይት መድረኩ በሀገሪቱ ያለውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ሁሉም ስራዎች በህግ ማዕቀፍ ተካተው እንዲከናወኑና የህግ የበላይነት ማስከበር ላይ ትኩረት ሰጥቷል፡፡
ያንተን የተጠቃሚ በየነገጽ ወደ Microsoft Office Language Interface Pack 2010– አማርኛ ቋንቋ፣ ለመለወጥ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ተከተል፤
ሳውል ግን የጌታን ደቀ መዛሙርት እንዲገድላቸው ገና እየዛተ ወደ ሊቀ ካህናት ሄደ፥ በዚህ መንገድ ያሉትንም ሰዎች ወንዶችንም ሴቶችንም ቢያገኝ፥ እያሰረ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጣቸው ዘንድ በደማስቆ ላሉት ምኵራቦች ደብዳቤ ከእርሱ ለመነ። ሐዋርያት 9፡1-2
በአዲስ አበባ ውስጥ ለመሥራት የታቀደው የባቡር መስመር በሁለት ደረጃ የተከፈለ ሲሆን፣ የመጀመርያው ክፍል 34 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ይኖረዋል፡፡ ይህ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ከጦር ኃይሎች እስከ አያት ድረስ የሚዘልቀው ነው፡፡
የፈውስ መከላከያ ገጸ-ባህሪ ጤናን ወይም ጥበቃን መልሶ ማግኘት አይችልም.
መንግስት በሊቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር የመመለሱን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ተናገሩ።
ክልሎቹ የተመደበላቸውን በጀት አለመውሰዳቸው የመንግሥትን የስራ እድል ፈጠራ ስራ አፈጻጸም ዝቅተኛ እንዳደረገውም ተናግረዋል፡፡
 WARKA ዋርካ • View topic - ---- ላስ እያለችኝ ተቸግሪያለሁ...
1) Play anywhere and everywhere. የ የስልክ ካዚኖ ጉርሻ ከየትም መጫወት ይችላሉ የሚል ቀላል እውነታ ነው. ይህ በ, እኛ ከእናንተ ጨዋታ ሊጫወቱ ይችላሉ ማለት, አለ, የተንቀሳቃሽ ቦታዎች እርስዎ ባቡር ላይ በሚሆኑበት ጊዜ, ከሥራ ወደ ቤት መንገድ ላይ. በዚህ የመስመር ላይ ጨዋታ ትልቅ ፈጠራ ነው
. ጨዋታ መስመር ላይ ሲሄድ, it freed people from having to go somewhere – the physical casino – to play their favourite games. ሰዎች ከዚያ ቤት መጫወት ይችላል, ያላቸውን ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮችን ነበሩ የት. አሁን, iPhones መፈልሰፍ ጋር, Androids
and other top performing devices, የዴስክቶፕ ፒሲ ነው የት አንድ ክፍል መሄድ የለብዎትም. አንተ ብቻ በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ ላይ መተግበሪያውን መክፈት አላቸው. መጫወት ትፈልጋለህ የስልክ ክፍያ ቦታዎች while you’re having lunch? That’s no problem with በተንቀሳቃሽ ቦ
ታዎች የስልክ ክፍያ ከከፈሉ & mobile ቦታዎች ቁማር በቁማር ካዚኖ apps.7
6. የተዋሀዱ ሁለት የአፋር ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሠላም ድርድር፣ በተለይ የአሰብ ጉዳይን እነሱን ማካተት እንደሚኖርበት አሳሰቡ፡፡ የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ የሆኑ ሁለት የአፋር ድርጅቶች ባለፈው ሳምንት በስዊድን ኡፕሳላ ከተማ ባደረጉት ጉባዔ መዋሃዳቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ሁለቱ ድርጅቶች ከው
ሕደት በኋላ “የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባዔ” ተብለው እንደሚጠሩ አሳውቀዋል፡፡ በዋናነት በኤርትራ አፋሮች ላይ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት በተቀናጀ ሁኔታ ለመመከት እንንቀሳቀሳለን ብለዋል፡፡ በጉባዔው ለኢትዮጵያና ለኤርትራ መንግስታትም ጥሪ ቀርቧል፡፡ አሰብ ከማንም በላይ አፋርን የሚመለከት በመሆኑ… የአሰብ ወደብን ለ
መጠቀም በሚደረግ ድርድር የአፋርን ሕዝብ ማማከር እንደሚገባ አሳውቀዋል፡፡
አባ ጊዮርጊስ ይህን መጽሐፍ የእግዚአብሔርን መንገድ እና ክብረ ድንግልና ለመግለጽ ያዘጋጀው መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ ‹‹መጽሐፈ ብርሃን›› ብሎ የሰየመበትን ምክንያት በገድሉ ላይ በዚህ መልኩ ተጽፎ ይነበባል፡፡ ‹‹የእግዚአብሔር የምስጋናውን መንገድ አብርቶ ያመለክታልና የእመቤታችንንም የምስጋናዋን ጣዕም ይገልጣልና ››
ይላል፡፡ ከእርሱ በኋላ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ በዘመኑ ሥር ሰዶ የነበረውን ባዕድ አምልኮ /አጉል እምነት/ ለመዋጋት ያዘጋጀው መጽሐፍም ‹‹መጽሐፈ ብርሃን›› የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡
አቦይ ስብሐት የሚያህል ከሱዳን እስከ ትግራይ ቀጥሎም 'አዲስ አበባ በደርግ ዘመን እየገቡ ይወጡ ነበር' የሚባሉ ሰው ስለ ቤተክህነቱ መናገር የሚገባቸውን መርጠው መናገር አቅቷቸው የሚመስለው ካለ እርሱ እንደተታለለ ይወቅ። አቦይ ስብሐት ይህን ያሉት የመንግስት የፓትርያርክ ስየማ ከመገለፁ በፊት በቤተክርስቲያኒቱ ዙርያ
ያሉትን ከአባቶች እስከ ማህበራት ዝም ለማሰኘት ነው። የሚገርመው ነገር ይህን የተባሉ አባቶች በግልፅ ምላሽ መስጠት የሚገባቸው የነበረ መሆኑ እና አሁንም ቢሆን አለመርፈዱ ይሰማኛል። አንድወቅት አቶ ተፈራ ዋልዋ ''የ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የነፍጠኞች አስተሳሰብ ያላት ነች'' አዘል ልንግግር ተናግረው በውቅቱ የነበ
ሩት የቤተክርስቲያኒቱ ልጆች እስከ ቢሯቸው ድረስ በጥያቄ አጣድፈዋቸው የነበረ መሆኑን እና ይህም ለሌሎች ባለስልጣናት ''ሃይማኖት የህዝብ ሥስ ብልት ነው'' የሚለው አባባልን በሚገባ የተረዱበት የነበረ መሆኑን አስታውሳለሁ። አይሁድ ክርስቶስን ይሰቀል ብለው ለመፍረድ የጵላጦስን ምስክርነት እና የህዝብ ዳኝነት ለማግኘት
ሲጥሩ ሕጉን ጣሱ እንዳይባሉ ስለተጨነቁ ነበር።አቦይ ግን እርቅ ባሰቡ አባቶች ላይ ''ይሰቀሉ'' ሲሉ ዳኛም ወቃሽም የለባቸውም።የ አይሁድን ያህል ሕግን ለመጠበቅ አለመሞከራቸው አሰቃቂ ነው።
ዋይት ሀውስ እንደገለጸው፣ በአቀባበሉ ወቅት ፕሬዚደንት ኦባማ ስለ አቡኑን ሲናገሩ በዚህ ጉብኝትዎ ዙሪያ የሚገኘው ደስታ የሚመነጨው፣ እንደ ሊቀ-ጳጳስ ካለዎ ሚና ብቻ ሳይሆን እንደ ሰውም ከሚያሳዩት ልዩ ባሕሪ ጭምር ነው ብለዋል።
የኦሮሞ ፖለቲካ ጉዳይ (ከትናንት እስከ ዛሬ) አቶ ቡልቻ ደመቅሣ _ odaakoo
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የ2005 በጀት ዕቅድ
ዝኽሪ 17 ዓመት ማእሰርቲ ፖለቲከኛታትን ጋዜጠኛታትን ኤርትራ - 1ይ ክፋል - September 18, 2018
በምዕራብ ሸዋ ዞን የአምቦ ካራ የመንገድ ግንባታ በመቆራረጥ፣ ካምፕ በማቃጠል፣ በተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ላይ ከ2 ሚሊየን 957 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት እንዲወድም በማስደረግ
ለሴቶች በጣም የተጠለፉ የሆድ ንቅሳት በጣም አስገራሚ ናቸው, አንድ ሰው ከነጭቅ ንቅሳቱ ጋር ሲመጣ ታያለህ #ሆድ እናም ሰውየውን እንዴት መፍጠር እንደሚቻል እያሰቡ ነው. ይህን መነቀቅን አልወደዱትም?
ትናንት ማምሻውን በመቀሌ የሰማዕታት ሐውልት መሰብሰቢያ አደራሽ በተዘጋጀው የሽልማት ሥነ ስርዓት ላይ ከሰራተኞቹ በተጨማሪ የክልሉ ምክር ቤት፣ የክልሉ ንግድ ምክርቤት እንዲሁም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የእውቅና ምስክር ወረቀት፣ ላብቶፕና ገንዘብ ተሸልመዋል።
የመጀመሪያው ጥያቄ መምህር ግርማ ወንድሙ ሰይጣንን እያሰቃዩት፣ እያስፈራሩት፣ በአደባባይ እያወሩት፣ እየጠየቁት፣ በመጨረሻም ሲያባርሩት በተቀረፁት ሲዲዎቻቸው አማካይነት መገንዘብ ይቻላል። ግን መምህር ግርማ ከዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ የኃይማኖት አባቶች መካከል ሰይጣንን እንዲህ አድርጐ የመደብደብ፣ የማዋራት፣ የመመርመር እ
ና በሰይጣን የተለከፉ ሰዎችን የመፈወስ ፀጋ እንዴት ተጐናፀፉ ብዬ እጠይቃለሁ። ጥያቄው ለራሴ ነው። በዚህች ቤተ-ክርስትያን ውስጥ ብዙ አባቶች መጥተው አልፈዋል። አሁንም በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ መነኮሳት፣ ባሕታውያን፣ ሊቀ-ጳጳሳት ወዘተ አሉ። እድሜ ዘመናቸውን ሙሉ ለፈጣሪያቸው ክብር የሚፀልዩ፣ የሚጾሙ ፍፁም ክርስ
ትያን የሆኑ አያሌ ብፁአን አባቶች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ ታዲያ መምህር ግርማ ወንድሙ ለየት ባለ መልኩ ጐላ ብለው ወጥተዋል። የሰው ልጆችን ሁሉ ወደ ሐጢያት መንገድ የሚመራውን ሰይጣን እያሽቀነጠሩ ሲያባርሩ በየአውደ ምህረቱ እናያለን። ይህ መቼም ትልቅ መሰጠት ነው። ይህን ሁሉ ሰይጣን የማተራመስ ኃይሉን እንዴት አገኙ
ት እያልኩ አስባለሁ።
/በአገላለፄ ያስቀየምኩት ሰው ካለ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ! ለውይይት፣ ለሙግት እንዲሁም ከተሳሳትኩ ለመታረም ክፍት ነኝ፡፡/
ስደተኞቹም ፖሊስ ላይ ድንጋይ እና ጠርሙሶች መወርወራቸው ተዘግቧል። ፖሊስ እንደሚለው ከመካከላቸው ሁለቱን ይዟል። በዚሁ እርምጃ 13 መቁሰላቸውም ተነግሯል።
አይደለም ፡ እንደልጅ ፡ ባሪያ ፡ አድርገህ ፡ ግዛኝ
በመጀመሪያ ቁስሉን በንጹህ ቀዝቃዛ ውሃ አብርዱት። ከታች የተዘረዘሩት መፍትሄዎች አላማ መመረዝን (Infection) ለመከላከል ነው።
እናማ ገና ሳልጠየቅ ‘መልሶቼን ጨርሼ’ ነው የምገባው፡፡
ከባለፈው ዓመት ጥር ወር አንስቶም ቢያንስ 35 ሺህ የሚሆኑ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ወደ ስፔን የገቡ ሲሆን ይህም ከየትኛውም አውሮፓዊ ሃገር በላቀ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኛ የተቀበለች ሃገር ያደርጋታል።
የሀገራችን በተለይ የባህል ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ ያለው ሰው ነበር ። በተለይ ወደ ሙዚቃ የገባው፤ ተማሪ ቤት ማለትም ተፈሪ መኮንን እየተማራ በነበረበት ወቅት በጊዜው በህዝብ በአላት ትርኢት የሚያሳይቱን ሰልፈኛ ሙዚቀኞችን በሚመለከትበት ጊዜ ነበር ልቡ ወደ መዚቃ የሸፈተው፤ሸፍቶም ዝም አላላም ወደ ሚለማመዱበትስፍራ
በማቅናት የሙዚቃውን መሪ ጠይቆ ወደ ሰልፈኞቹ ተቀላቅሉ ሙዚቃን ሀሁ ብሎ ጀመረ ።ተስፋዬ ለማ፤ ይህን ታላቅ ሰዉ ካጣናዉ ነገ ጥር 24 አራት አመት ሞላዉ። ይህን በማሰብ ጥቂት ከሰራቸዉ ስራዎች ለማስታወስ በማሰብ ዛሬ ዘከርነዉ።
922 ፱፻፳፪ ዘጠኝ መቶ ሀያ ሁለት
በትናንቱ የፍጻሜ ጨዋታ በአርሰናል አማካይ ሞሐመድ ኤልኔኒ ግብ 1 ለ0 እየመሩ የነበሩት ግብጾች ነበሩ። እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር ከ2010 ወዲህ በታደሙበት የአፍሪቃ ዋንጫም ድል የፈርኦኖች መስላ ነበር። ካሜሩኖች ወደፊት ገሰገሱ፤ ግብጾች አጥብቀው ተከላከሉ። በ59ኛው ደቂቃ ላይ ካሜሩናዊው ኒኮላስ ንኮሉ የፈርኦኖቹ
ን እንደ ፒራሚድ የጠነከረ የተከላካይ መስመር ደረመሰው። አንድ እኩል ኾኑ። የማታ ማታ ጨዋታው ሊጠናቀቅ 2 ደቂቃ ሲቀረው ቪንሰንት አቡበከር ኳሷን በድንቅ ኹኔታ ተቆጣጥሮ በግሩም ኹኔታ ከመረብ አሳረፈ። ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪቃ ዋንጫን ለመውሰድ የቋመጡት ግብጾች ኅልምም መክኖ ቀረ። ካሜሩኖች የአፍሪቃ እግር ኳስ ጀግ
ኖች መኾናቸውን አስመሰከሩ። «የአፍሪቃ አሸናፊዎች ነን፤ ለማንም የማንበገር! ገና የዓለም ዋንጫን እናሸንፋለን።»
በአብረሃ ደስታ በቀጣዩ የኢህአዴግ ጉባኤ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ከህወሓት እንዲሆን ጥረት ይደረጋል (ዶር ቴድሮስ አድሐኖም) !!! _ addisnews
ለምርጫው በአጠቃላይ ብር 3,650,000 ወጪ መደረጉን የአስመራጭ ኮሚቴው ሰብሳቢ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ተናግረዋል፡፡
የኃይሌ ገ. “ሳይካትሪስት” አባ ግርማን ደገፉ _ “እርኩሳን መናፍሥት በሰው ዘር ላይ ዘምተዋል ፣ አጋንንት ሰዎችን በርግጥ እየለከፉ ነው!”፡ በማለት፡ ታዋቂው “ሳይካትሪስት” ያስጠነቅቃሉ June 15, 2018
"በአገሪቷ እየተመዘገበ ያለውን ለውጥ ለማስቀጠል ዲሞክራሲያዊ ብሄርተኝነት በህብረተሰቡ ውስጥ ማስረጽ ""ቁልፍ ጉዳይ ነው"" ይላሉ።"
በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ጉዳይ _ Ye Dallas Radio! - የዳላስ ራዲዮ!
6. በትርፍ ጭነት ላይ ምልክት ያላደረገ
ዓመቱን ሙሉ ምንም ያህል በአንድ ጊዜ አስተዋጽኦ ለማድረግ ፍላጎት, ነገር ግን ደም መዋጮ የለም ስለዚህ 35 ቀናት ድረስ ማከማቸት የሚችል ቀይ የደም ሕዋሳት, 5 ቀናት እና ፕላዝማ ሊከማች ይችላል አርጊ አንድ ዓመት ተኩል ድረስ የታሰሩ ሊከማች ይችላል.
አንዳንዱ ፡ ዘግይቶ ፡ በረፋዱ ፡ ላይ ፡ ነው
የማደቢያ ስብስቦች ለቁጥጥ ስታቲዎች ጉርሻዎች ስለሚሰጡ የ Modits ስብስቦች አስፈላጊ ናቸው. የ Mods ስብስቦች በ 2 ተቀጣጣይ ስብስቦች ወይም 4 የተዛቡ ስብስቦች በኩል ጉርቶችን ሊያቀርቡ ይችላሉ, እና ጉርሻዎች በደረጃ 1-14 ወይም በከፍተኛ ደረጃ በደረጃዎች ለደረጃ 15 ሞዶች በደረጃዎች ላይ ሊተገበሩ ይችላ
ሉ.
ቍ ፲፬፡ የወንጀል ክስ ወይም የክስ አቤቱታ የማቅረብ ሥነ ሥርዐት
በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኘውን ስለ አራቱ ፈረሰኞች የሚናገረውን ትንቢት ብዙዎች ያውቁታል። ይህ ትንቢት አንዳንዶችን ያስፈራቸዋል። ሌሎች ደግሞ ስለዚህ ትንቢት ይበልጥ ለማወቅ ይጓጓሉ። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ስላሉ ትንቢቶች ምን እንደሚል ተመልከት፦
የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..?
ዓርብ የሳምንቱ ስድስተኛ ቀን ሲሆን ከሐሙስ በኋላ ከቅዳሜ በፊት ይገኛል።
ዲያስፖራው ትግሉን ያቆማል ብሎ የሚያስብ ከሆነ ዘላለሙን በጫካ ሞኝነት ራሱን የሚነዳው ወያኔ ልክ እያስገባነው መሆኑን አልተረዳውም:
ብልግና ከደንቆሮነት ደንቆሮነት ከብልግና ይወለዳል፤ አነዚህ ሰሞኑን የሚንጫጩት ዱሮ አሳዳጊ የበደላቸው ሲባሉ የነበሩ ዛሬ ግን አሳዳጊያቸውን የበደሉ በማያውቁት ነገር ሁሉ ከልክ ያለፈ ኩራት የሚሰማቸው ናቸው፤ እውቀት በየመንገዱ ወድቆ የሚለቃቀም ነገር ይመስላቸዋል፤ እውነት በጫጫታና በማደናበር የሚተከል ይመስላቸዋል፤
እንደዚህ ዓይነቶቹን አንድ ጊዜ አንድ መምህር በቲቪ ሲናገር ፊደላውያን ሲላቸው ሰምቻለሁ፤ ፊደልን በመከራ ተምረው ትምህርት የሚባል ነገር የጨረሱ የሚመስላቸው ናቸው፤ ያሳዝናሉ፤ የወደፊትዋ ኢትዮጵያ ይበልጥ ታሳዝናለች፤ ሆኖም በነዚህ ሰዎች ተስፋ አልቆርጥም! የእነሱው ዓይነት ሰዎች ወይ በገንዘብ፣ ወይ በዱላ ያስተም
ሯቸዋል፤ ትምህርት የሚገባቸው በነዚያ መንገዶች ብቻ ነው! ወያኔ ሲዘለዝላቸው መቼ ይናገራሉ፤ ምን አፍ አላቸው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ድል ለሠፊው ሕዝብ
{4}የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ፣ Omo Microfinance Institution ከተቆቆመ አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በድህነት ቅነሳ መርሃግብር ተሰማርቻለሁ በውሽት ቢልም ተቀõም በደቡብ ህዝብ ዘንድ፤‹ቡሎ ሴና!!!› (‘Bollo Senee’) በመባል ይታወቃል፡፡ የአነስተኛ የብድርና ቁጠባ ባንክ በደቡብ ክልል ውስጥ የሁለት
በመቶ ሽፋን ብቻ እንዳለው ተገልፆል፡፡
ተለክ! የሽቦ ገበታን ያስተውሉና በጥንቃቄ ይከታተሉ, በመለኪያ ሄድኩ እና በትከሻዎች እና በትጥፈት ዙሪያ በትክክል ተከታትያለሁ. በተጨማሪም ጥሩ ቅርጽ እንዲኖርዎ ነጻ የወገብ መጠን እንዳለው ልብ ይበሉ, ቀበቶ ወይም ወገብ ያስፈልግዎታል
“ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ እኮ የሰራተኛ ፓርቲዎች ናቸው ስለዚህ እነሱን ለማጥፋት ኢህአዴግ ጊዜ ማጥፋትም ይሁን ስምሪት መስጠት አይጠበቅበትም ይላሉ አቶ ሽፈራው።
አባወራዎች፣ ጎጦች፣ መንደሮች፣ ወረዳዎች፣ ከተሞች እና ዞኖች ሁሉ በአንድነት ለአንድ ዓላማ ለትዕዛዝ እና ለቁጥጥር በሚያመች መልኩ በኮሚሳሪያት ቁጥጥር ስር ተጠርንፈው የህዝብ ጠላት ናቸው ብለው የሚያስቧቸውን ኃይሎች ከጨዋታ ውጭ በማድረግ ምርጫው እንዲካሄድ በማድረግ እንከን የለሽ የቅርጫ ምርጫ ውጤቶችን አግኝተው ነ
በር፡፡
ሂላሪ ክሊንተን ሳውዲ ዓረብያ ጉዞ ከማድረጓ ከአንድ ወር በፊት ታሪቅ ረመዳን ላይ የነበረውን እገዳ እንዲሰረዝ ትእዛዝ ፈርማለች፡፡ ታሪቅ ረመዳን የሙስሊም ወንድማማችነት መስራቹ ሀሰን አልበና የልጅ ልጅ ሲሆን ከእስላማዊ የሽብር ቡድኖች ጋር ግንኙነት እንዳለው የታወቃል፡፡
በቋንቋ አገልግሎት ማግኘት መብቶቼ ቢጣሱ ምን ማድረግ ይገባኛል?
መጽሐፍ ቅዱስ የተስፋይቱ ምድር የተወሰኑ ክፍሎች በደን የተሸፈኑ እንደነበሩ ይናገራል። በዛሬው ጊዜ አብዛኛው ክፍል የተመነጠረ ከመሆኑ አንጻር ይህ እውነት ሊሆን ይችላል?
ምስ ዋዕሮ ተቃላሲት ሰምህር ገ/ስላሴ ዝተገብረ ዕላል
ምርጫ ቦርድ ፓርቲዎቹ ያቀረቧቸው አቤቱታዎችም ሆኑ ቅሬታዎች በማስረጃ ያልተደገፉና ብዙዎችም በ2002 ምርጫ ማግስት በፍርድ ቤት ሳይቀር መልስ የተሰጠባቸው ናቸው ይላል፡፡ ቦርዱ አሁንም የቀረቡለትን ቅሬታዎች በዝርዝር ካየ በኋላ ማጣራቱን ገልጾ፣ ፓርቲዎቹ አላነጋገረንም የሚሉት ተቀባይነት የሌለው ነው ብሏል፡፡
ዮሴፍ ምስ ኣሕዋቱ ተራኸበ፣ ፈተኖም (5-25)
‹‹በሀገረ ስብከት›› ሥር ወይስ ‹‹በሲኖዶስ›› ሥር?
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ታሳሪዎቹ ወደ 500 እንደሚጠጉ ይገልጻል።
እንደ ዳካሩ በዓል በቅርቡ አልጀርስ ላይ የሚደርገው የፓን አፍሪቃን የሥነጥበብ በዓል ደግሞ ለሁለቱ ደራስያን አንድ ሌላ የጦርነት መስክ ሳይሆን አልቀረም።
* በርቱው የጥበብ ሰው ቴዲ አፍሮ ዛሬም ስለ ፍቅር፣ ህብረትና አንድነት ያቀነቅናል
ለእኔ ይህ ተሰኪ ላይ ችግር ነበር “Gzip ከታመቀ”. ችግሩን ይፈታልናል ከሆነ ለማየት ለማሰናከል ይሞክሩ
በዚህ መሰረት አዲሱ የኦህዴድ አመራር የህዝቡን ጥያቄ ተቀብሎ ለማስተናገድ ገና “ሀ” ብሎ መራመድ ሲጀምር ህወሓት ልክ እንደ “ጅብ” እነ ለማን ሊበላቸው ተነሳ። ይሄን ግዜ ለዶ/ር ደረጀ “እነ ለማን ተረባርበን ካልታደግናቸው ህወሓት ይበላቸዋል። እነሱን በልቶ ሲጨርስ እኛን ይፈጀናል!” የሚል መልዕክት ላኩለት። ከዚያ
በኋላማ ሁላችንም በእጃችን ላይ ያለውን ነገር ሁሉ መወርወር ጀመርን። ያው አያጅቦ ብዙ ግዜ የሚባላው ጭለማን ተገን አድርጎ ነው። “አያ ጅቦ እስኪነክስ ያነክስ” እንደሚባለው ህወሓት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ “ጭለማ” እስኪመጣ ድረስ እያነከሰ ይጠባበቅ ጀመረ።
Dec 9, 2011 በ ቴክኒክ ነክ የተጠየቀ
ልቤ ፡ ወደደህ ፡ አፈቀረህ ፡ በጣም
የዛሬ 80 ዓመት፣ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም፣ በአዲስ አበባ 30 ሺኽ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገድለዋል። ዕለቱም የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ይባላል።