text
stringlengths
0
200
ው፤ ከመጀመሪያው በባሰ ሁኔታ በጠና መታመሙን ሐኪሞች ተናገሩ። የ25 ዓመቱ ግለሰብ ከሳምባው በቂ ኦክስጅን ወደ ሰውነቱ መዘዋወር ስላልቻለ ሆስፒታል ገብቷል። በድጋሚ በቫይረሱ የመያዝ እድል አነስተኛ ሲሆን፤ ግለሰቡም እያገገመ ይገኛል። የኔቫዳ ነዋሪ የሆነው ግለሰብ በተለየ ሁኔታ ለኮቪድ-19 ተጋላጭ የሚያደርገው ህመ
ም ወይም በሽታ የመቋቋም ኃይል ውስንንነት የለበትም። ግለሰቡ ከመጋቢት እስከ ሰኔ ድረስ ያሳየው የበሽታው ምልክቶች ቀጣዮቹ ናቸው፦ መጋቢት 25- የመጀመሪያው ዙር የበሽታው ምልክቶች ታየበት። ይህም የጉሮሮ መድረቅ፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ድካምና ተቅማጥን ያካትታል። ሚያዝያ 18- ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ተገኘበት። ሚያዝ
ያ 27- የመጀመሪያዎቹ የህመም ምልክቶች ሙሉ በሙሉ ተወገዱ። ከሚያዝያ 9 እስከ ግንቦት 26- ሁለት ጊዜ ከበሽታው ነጻ መሆኑ ተረጋገጠ። ግንቦት 28- ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ድካም፣ ሳል እና ተቅማጥን ጨምሮ በድጋሚ የበሽታውን ምልክት ማሳየት ጀመረ። ሰኔ 5- ለሁለተኛ ጊዜ ቫይረሱ ተገኘበት። በሰውነቱ ውስጥ የኦክስጅ
ን መጠን አነሰ፤ ትንፋሽም ያጥረው ጀመር። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ግለሰቡ ሁለት ጊዜ በቫይረሱ ተይዟል። መጀመሪያ የያዘው ቫይረስ ተደብቆ በድጋሚ አላገረሸበትም። የሁለቱ ቫይረሶች የዘረ መል ቅንጣት የተለያየ ነው። በኔቫዳ ዩኒቨርስቲ መመህር የሆኑት ዶ/ር ማርክ ፓንዶሪ “ቀደም ያለ ኢንፌክሽን ለሁለተኛ ጊዜ በበሽታው
ከመያዝ እንደማያድን ግኝታችን ይጠቁማል። ለሁለተኛ ጊዜ በቫይረሱ የመያዝ እድል መኖሩ በሽታን ስለመከላከል አቅም ያለንን አመለካከት ይለውጣል” ብለዋል። ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ፣ እጃቸውን አዘውትረው መታጠብ እና አካላዊ ርቀት መጠበቅ እንዳለባቸውም ዶክተሩ መክረዋል። ሳይንቲስቶች ገና ያ
ልመለሷው ጥያቄዎች ሁሉም ሰው በሽታውን የመከላከል አቅም ያዳብራል?
የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤትና የክልል ምክር ቤቶች በአንቀጽ ፴4 ንዑስ አንቀጽ 5 መሰረት የሃይማኖትና የባሕል ፍርድ ቤቶችን ሊያቋቁሙ እውቅና ሊሰጡ ይችላሉ፡፡ ይህ ሕገ መንግሥት ከመጽደቁ በፊት በመንግሥት እውቅና አግኝተው ሲሰራባቸው የነበሩ ሃይማኖቶችና የባሕል ፍርድ ቤቶች በዚህ ሕገ መንግሥት መሰረት አውቅና አግኝተ
ው ይደራጃሉ ፡፡
እኛን ለማዳከም የታሰበ ስራ ቢሆንም ትግላችንን እንቀጥላለን” ሰማያዊ ፓርቲ – ETHIO ANDINET
አለው፡፡ በአንቀፅ 14 የንብረት ባለቤት የመሆን መብት የሕግ ዋስትና አለው፡፡ በአንቀፅ 19
​የህወሓት አዙሪት፡ በድርጅቱ መግለጫ ላይ የቀረበ ትንታኔ!
‹‹በዚህ አግባብ ሕንፃ የገነባ የአገር ውስጥ ተቋራጭ እንደሌለ እየታወቀ፣ ይህ መሥፈርት መቅረቡ እንዳይሳተፉ በማሰብ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው፤›› የሚል ቅሬታ ሲቀርብ ቆይቷል፡፡ ተቋራጮች ካቀረቡት ቅሬታ በኋላ ኩባንያው ማስተካከያ ለማድረግና ሁሉንም ተቋራጫቾች ለማሳተፍ የሚያስችል ጨረታ ዳግመኛ እንደሚያወጣ በማስታወ
ቅ አጨቃጫቂውን ጨረታ ይሰረዛል፡፡
የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡ ክፍል 13
በኃይሉ ጥር 30/1979 ከወ/ሮ ዓለምእሸት ከዱ ጋር ህጋዊ ጋብቻ በማድረግ የአንድ ልጅ አባትና የሁለት የልጅ ልጆች ባለፀጋ ነው። ከሴፕቴምበር 10 ቀን 2005 ጀምሮ ወደ አሜሪካን በመሄድ ከቤተሰቡ ጋር እየኖረ በጤናው ላይ በደረሰበት ችግር በተለያዩ ሆስፒታሎች የተለያዩ ሕክምናዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ይሁንና በኃይ
ሉ የጤና መታወኩ ከሚወደው ሙያው ሳይነጥለው ከጣይቱ የባህል ማዕከል ጋር በመሆን በተለያዩ የአሜሪካ ስቴቶች ካናዳን ጨምሮ እየተጓዘ በሙያው ተመልካቹን ሲያስደስት ከመቆየቱም ሌላ በየወሩ የግጥም ምሽት ላይ በሚያቀርባቸው ድንቅዬ የጥናትና የሙያ ፅሁፎች ተሣታፊዎችን እያሳቀ በማስተማር ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርጓል።
እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልም መዝሙር 94 14 ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ New Sebket By Kesis Tesfaye Mekoya
ኢየሩሳሌም ነጋሽ በተጨዋችነት ዘመኗ ካጋጠማት ጉዳት በኋላ ወደ እግር ኳስ ስፖርት ለመመለስ የወሰነችው በ2007 ዓ.ም ላይ ሲሆን ለመጫወት አልነበረም፡፡ በአሰልጣኝነት ለመስራት ነበር፡፡ ስለዚህም የአሰልጣኝነት ኮርሶች መውሰድ ጀመረች። በ2008 ዓ.ም ላይ በአሰልጣኝነት የ “ሲ” ላይሰንስ አገኘች፡፡ ወዲያውኑም በኢት
ዮጵያ ቡና የሴቶች ክለብ ዋና ረዳት ሆና በአሰልጣኝነት መስራት ጀመረች፡፡ 2009 ዓ.ም ሲገባ ደግሞ የኢትዮጵያ ቡና ሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆና ተሾመች፡፡ በተመሳሳይ ወቅትም በኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የስልጠና ቡድን የመሳተፍ ዕድል ተፈጠረላት፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የሴካፋ የሴቶች ሻምፒዮና ላይ ሉሲ
ዎቹ በተሳተፉበት ወቅት ሲሆን የዋና አሰልጣኝ መሰረት ማኔ ረዳት ሆና በምክትል አሰልጣኝነት በመስራት 3ኛ ደረጃ ማግኘት ችለዋል፡፡
በአንድ ትልቅ ወጥ ቤት ውስጥ እንዲህ ዓይነቱ ተክል በመትከል, የቆሻሻ አያያዝ ችግር መፍትሄ ያገኝ ነበር, አነስተኛ ርካሽ ጋዝ ይመረታል እና የተቀነሰው የኢንጂን ግፊት በአትክልት ውስጥ እንደ ማዲበሪያ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል.
ለምሳሌ የኔ ቻርጅላይ ሆኖ 42% ላይ ይገኛል☺ ማን ይሆን ከኔጋ የሚመሳሰል?
5፤ አባቶቻችሁ ወዴት ናቸው? ነቢያትስ ለዘላለም በሕይወት ይኖራሉን?
"አብዝቶ ትዊት በማድረግ የሚታወቁት ትራምፕ በገጻቸው እንዳሰፈሩት ""ሁለታችንም ለዓለም ሰላም ስንል ይቺን ቀን ልዩ ለማድረግ እንሞክራለን"" ብለዋል።"
በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ እንዲሁም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን የተሰጠ መግለጫ ነው፡፡
አማራ ሲሞት ሌላ አማራ ሲፈራ (ሄኖክ የሺጥላ) _ The time for change
ለሁለተኛው ጥያቄ የሚቀርበው መልስ ለጀግና ተግባር ትክክለኛው መመዘኛ ሊሆን ይችላል ብዬ አምናለሁ :
ጓደኞችዎን ወይም የሚያውቋቸውን የሚያስታውሷቸው እርስዎ እርዳታ ሲፈልጉ ብቻ ነው?
~”እኔ ከዚህ ፍርድ ቤትም፣ ከአምባገነኑ መንግስትም ፍትህ አልጠብቅም። ለታሪክ ነው የምከራከረው። ” 1ኛ ተከሳሽ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
የዱር አራዊት መብት ተሟጋቾችም የባቡር መስመሩ አቋርጦ የሚሄድባቸው መስመሮች ላይ የሚገኙ የዱር እንስሳት ህይወት አደጋ ላይ ወድቋል በማለት ቅሬታቸውን ያሰማሉ።
''ጉረኛ.....ስማ ዘኪ ግን ከመሄዴ በፊት የማገኘው ይመስልካል?''
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ Econologie sur iphone/android
በዚህ ሁኔታ እያንዳንዳቸው ሌላው ሰው በሌለበት ቤት አንኖርም እያሉ አለቁ፡፡
ተፈፅሟል፡፡ ስለዚህ እነዚህ ጭፍጨፋዎች የሚቆሙት አስጨፍጫፊዎቹ ወንጀለኞች ከስልጣን ሲወገዱ ብቻ ነው፡፡
« የሙሰኞች ጉዳይ፣ “በፖለቲካና በአስተዳደር” ለምን ይዳኛል? በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት ቅሬታዎች ምን መነሻ አላቸው? »
መንግስት የፈረደውን የፍርድ ቤት ሙሉ የ3 አመት እስር ያለ አመክሮ ዛሬ የጨረሰው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በእራሳቸው ፍርድ አሰጣጥ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬ መፈታት ሲኖርበት የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አልፈታም በወሏል። ይህ ሁኔታ ቀድሞም የተመስገን እስር ፖለቲካ እንደነበር ተጨማሪ ማ
ረጋገጫ ነው።
የሰው ልጆች በእግዚአብሔር አምሳል የመፈጠራቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ፤ በሙስሊሞች የሚወገዝና ቀድሞ የነበረን ታማኝነት መካድ ተደርጎ ይቆጠራል። ስለዚህ ክርስቲያኖች የሚያውቁትና (የሚደሰቱበት) የእግዚአብሔር አባታዊ ፍቅር በእስልምና ውስጥ በጭራሽ የሚታሰብ አይደለም። አምልኮ በእስልምና ውስጥ ባርያ ለጌታው የሚያ
ደርገውን መገዛትና ፍፁም እጅ መስጠትን የሚያሳይ ነው።
· ክርክር በረዘመ ጊዜ የተከራካሪ ወገኖች የክርክር ወጪ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ፣
እቴጌ ጣይቱ ብልሂቷ – ከታሪክ ሰነድ (ደብዳቤ)
282 ፪፻፹፪ ሁለት መቶ ሰማንያ ሁለት
“ከኔ ሕልፈት በኋላ ለወንዶች ከሴት ልጅ የበለጠ ፈተና አልተውኩም።” (ቡኻሪና ሙስሊም)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገር የሚላከው የጫት መጠንና በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ
ማዕበሉ በኒው ዮርክ ማዕከል በሚገኘው የታችኛው ማንሃታን በታሪክ ተመዝግቦ የማያውቅ እስከ 4.2 ሜትር ከፍታ የደረሰ ጎርፍ አስከትሎ እንደነበርም ታውቋል፡፡
እንደተለመደው፣ በየዓመቱ “ለሁለት ወይም ለሦስት ሚሊዮን የከተማ ነዋሪዎች አዳዲስ የስራ እድሎችን ፈጥሬያለሁ” እያለ ራሱንና ዜጎችን ለማታለል የሚሞክር መንግስት፤ ብዙ መራመድ እንደማይችል በመገንዘብም ይመስላል፣ ዋነኛው የስራ እድል ምንጭ የግል ኢንቨስትመንት እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የተናገሩት።
የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር አቶ ገነቱ ደሳለኝ እንዳሉት በፌስቲቫሉ ቀን የአሽከርካሪዎችና እግረኞችን ግንዛቤ የሚያዳብር ዘጋቢ ፊልም ለዕይታ ይቀርባል።
መኢአድና ሰማያዊ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ ተቸግረናል አሉ – ጠላቱን በደንብ ያላወቀና ያልተደራጀ ህዝብ አሸነፊ አይሆንም!!
የዝቋላ አቡ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በታላቅ ተራራ ላይ የተመሠረተ ውብና ማራኪ የሆነ ምን ጊዜም ጸጋ እግዚአብሔር የማይለየውና ንጹህ ጤናማ አየር ያለው በአጠቃላይ ተፈጥሮ ያደለው እውነተኛ መካነ ቅዱሳን ነው፡፡ ወደዚህ ታላቅ ገዳም ለመድረስ ከአዲስ አበባ እስከ ዝቋላ ተራራ '2/82 ኪ.ሜ. ርዝመት ያለው ሲሆን የ
ተራራው ርዝመት በመኪና መንገድ 9/9 ኪ.ሜ. ነው፡፡ በእግር ተራራው ብቻ ከ2/2 ሰዓት ተኩል እስከ 3/3 ሰዓት ያስኬዳል፡፡ ይሁን እንጂ የዝቋላ ተራራ ዙሪያውን በደን የተሸፈነ በመሆኑ ተራራውን ለመውጣት ጉዞ ሲጀምሩ ውብና ማራኪ የሆነው የደን መዓዛ፣ የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ፣ የቅዱሳን ረድኤት ልብን እየመሰጠ ያለምንም
ድካም ከተራራው አናት ላይ ያደርሳል፡፡
#EBC የመልካ አቴቴ እሬቻ በአል በቡራዩ ተከብሯል፡፡ – Ethiopian TV :
ዓያችሁ፤ አዲስ አበባ ተወልዶ አሜሪካዊ ነኝ የሚል የፈረንጅ ልጅ አለ። ዋሺንግተን ዲ. ሲ. ተወልዶ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል የሀገሬ ልጅ አለ። ከወላጆቻቸው የወረሱት ስለሆነ ነው። ይኼ በልብ ውስጥ ገብቶ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚያስብለው ኢትዮጵያዊነት የበቀለውና የለመለመው የትና እንዴት ነው? ኢትዮጵያዊነት ከመወለጃ
ቦታ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ከሆነ፤ ታዲያ የት መጣ? ማነው ባለቤቱ?
የኢትዮጵያ መንግሥት ሁለት የታወቁ የፖለቲካ ተቃዋሚ መሪዎችን ይዞ ማሠሩን አስታውቋል።
አፋር ክልል /ካርታ - ከኢንተርኔት የተገኘ/
እናንተ ቃላት ኢየሱስ እውቅና ይችላል, ነገር ግን ሥራህን ከእርሱ ትክዳላችሁ? ሌሎችን መውደድ ነው (ዮሐንስ 15)? እርሱን መታዘዝ ነው (ዮሐንስ 14:
ይህ በህዝብ ተቆጣጣሪነት የሚካሄድ የመንግስት በኢኮኖምያዊ ህይወት ያለው ሚና ተግባር ላይ ሲውል ግዜ የሚፈጅ ብዙ ውጣውረድና ህዝብን የማሳመን ስራ እንደሚፈልግ አንዳንዴም የስራ አስፈፃሚው ከፈለገው ውጪ ውሳኔዎች ሊወሰኑ እንደሚችሉ ግልፅ ነው። ይህ ሃገር ከተረጋጋና ከተወሰነ ግዜ በኋላ ወደ ኋላ እንዳይመለስ በቀጣይነ
ት ግለቱን እየጨመረ የሚያድግ ኢኮኖሚና ዴሞክራስያዊ ስርዓት መገንባት ከፈለግን መከፈል ያለበት ዋጋ ነው።
2 ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።
የባህሬንን ተቃውሞ የሚደግፉ በርካቶች በኪዌት አመጽም ሱታፌ አላቸው፤ ነጥቡ ግን ያ አይደለም፡፡
–እዮሃ አበባየ ቤት – ለመስቀል ድምር የሚዘፈን የጨዋዎች ዘፈን ነው። ሐረጉን ያልቆጠሩት እንደሆነ በአንድ ቤት የሚነገር ግጥም ይባላል። ሐረጉ ሲቆጠር ግን ሁለት ቤት ይባላል።
ኤቢ የደም ዓይነት በቅርብ ጊዜ የተከሰተ ሲሆን ከዓለም ህዝብም በአምስት ፐርሰንቱ ውስጥ ብቻ ይገኛል፡፡ የዚህ ደም ባለቤቶች ስጋንና ሌሎች የእንስሳት ተዋጽኦዎችን መፍጨት ቢችሉም የጨጓራቸው አሲድ መጠን ዝቅተኛ በመሆኑ ምክንያት የተመገቡት ምግብ በስብ መልክ ይከማቻል፡፡ ፍራፍሬዎችና
የዲግሪ ምሩቋ የምትፈተነውን ፈተና አለማወቋ አቶ ዳዊትን ግራ ከማጋባትም አልፎ ተስፋ እንዲቆርጡ አድርጓቸዋል፡፡ እናም ትምህርት ወዴት ወዴት? ብለን እንጠይቅ ዘንድ ተነሳን፡፡
በቀደም ‹‹ከሥልጣኔ የሚያነሳኝ የሕዝብ ፍላጎት እንጂ የጎዳና ሰልፍ አይደለም፤ሕዝቡ እንደሚወደኝና ሲመርጠኝም ፈልጎኝ እንደሆነ ታይቷልና አርፋችሁ ተቀመጡ፤ ሃገሪቱን ለከፋ እጣ ልትጥሉ ስትነሱ በዝምታ መመልከት ሃገርን ለውድቀት መዳረግ ነውና እረምጃ ይወሰዳል›› በማለት ሙባረክ ሕዝብ አልብሶኛል የሚሉትን ‹‹ፍቅር››
አውጀው ሳይጨርሱ ከስልጣናቸው መነሳት ብቻ ሳይሆን የአልጋ ቁራኛ ሆነው በሰፈሩት ቁና ሊሰፈሩ ለፍርድ ቀረቡ፡፡
ተዓምርን ፡ ለማድረግ ፡ ለእርሱ ፡ ሁሉ ፡ ቀላል ፡ ነው
በበዓለ ሢመቱ ቀን በኅትመት የተሠራጨውን የአስመራጭ ኮሚቴ ሪፖርት ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡
"ጳውሎስ ከመጀምሪያ ግዜ ኣንስቶ በማህላቸው በትህትና እንዴት የተመላለሰበት መንገድ ያሳያቸው እንዲያስታውሱት ነገራቸው ""ወደ እርሱም በመጡ ጊዜ እንዲህ አላቸው። ወደ እስያ ከገባሁበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ፥ በትሕትና ሁሉና በእንባ ከአይሁድም ሴራ በደረሰብኝ ፈተና ለጌታ እየተገዛሁ ዘመኑን ሁሉ ከእናንተ ጋር እንዴት
እንደ ኖርሁ እናንተው ታውቃላችሁ፤"
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስዎ በጣም የሚወዱትንና ደጋግመው ቢያደርጉት እና ቢተገብሩት የሚመርጡትን ነገር ለምን ያክል ጊዜ ይሰሩታል?
ሊባኖሳዊው ጋዜጠኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ፌስቡክ ላይ “ስለዘለፈ” በሌለበት የእስር ቅጣት ተፈርዶበታል · Global Voices በአማርኛ
6. አዝናለሁ! ብዙ ቢሮክራሲ አለበት ቢሆንም ገንዘቡ ለ ክንፈ ቤተሰብ እስከተላለፈ ድረስ ከባንኩ ጋር ከ ህግ አንፃር ምንምችግር አይኖርም!
3 ቱ ተመራማሪዎች አሁን እጅግ ከፍተኛ ስም ያለው የኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ለመሆን ከመብቃታቸው በፊት፤ ለምሳሌ ያህል ቦይትለርና ሆፍማን፤ እ ጎ አ በ 2004፤ እስቴይንማን እ ጎ አ በ 1999 ዓ ም የታወቀውን የጀርመን ሽልማት የሮበርት ኮህን ሽልማት ተቀብለው ነበር። «የአሜሪካ ኖበል ሽልማት» የሚሰኘውን የ Al
bert Lasker ሽልማት ደግሞ ፣ እስቴይንማን እ ጎ አ በ 2007 ማግኘታቸው ታውቋል።
እንደማያገኘው “ጕል፟ት ንብረት” (reified essence) አናየውም። ኹሌ መንገድ ላይ ነንና። ጊዜ
“አትሰሚም ሰዓት አልቋል እኮ ነው የምልሽ”
በ24 ሰዓት ቴሌቭዥኑ፣ የሰንበት ት/ቤቶች ሱታፌ በግልጽ እንዲታወቅ ጉባኤው ጠይቋል
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ዓርብ ጎንደር ከተማ የሚገቡ ሲሆን፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል ያደርጉላቸዋል።
በኦሮሚያ ክልል አማራዎች ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም! – (ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት)
← በመሰላ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የ15 ዓመት ልጅ 11 ዓመት እስር ተፈረደበት ተባለ
ቁልፍ ቃላት ዶክተር መረራ, 19 ነኛ ወንጀል ችሎት, የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ
“ይህ አንድ መጽሃፍ እርስ በርስ እንድንጠራጠርና እንዳንተማመን ካደረገን፣ እስከዛሬ አብረን የተጓዝነው ጉዞ የውሸት ነበር፡፡” ሲያብራሩም፡ መጽሀፉ የድርጅቱን መዋቅር እንዲፈትሹ እና የደኢህዴንን የድርጅት ጥንካሬና በአመራሩ መካካል ያለውን መተማመንና መደጋገፍ እንደገና እንዲመረምሩ እንዳስገደዳቸው ገልጸዋል።
ከባህል፤ ከስነ ልቦና፤ ከስነ ጥበብ ፤ ከሕዝብ ግንኙነት፤ ከጋብቻ፤ ከመከደጋገፍና ከተመሳሳይ እሴቶች አንጻር ሲታይ በጎንደር የሚኖረው ሕዝብበጎንደሬነቱ እንጅ በትግሬነቱ አያምንም፤ ወልቃይቴው “ጎንደሬ፤ አማራ ነኝ፤ ማንነቴ ይከበር” እያለ በግድ “ትግሬነትን ተቀበል” የሚለው ጭፍን መርህህገ–ወጥ ነው።
እንዲሁም የመንግሥትን የማስፈጸም አቅም በማሻሻል ህዝብ በየደረጃው ለሚያነሳቸው የልማት፣ የዴሞክራሲ፣ የፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ዓላማ ያደረገ እንደሆነም አንስተዋል።
ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉ ታራሚዎች ባሉበት ክልል በተጠባባቂ የፍትህ ዳይሬክቶሬት ጽህፈት ቤት ሪፖርት ማድረግ የሚችሉ ሲሆን፥ በወረዳና በዞን ላሉ ደግሞ በዞኑ በሚገኘው ጽህፈት ቤት ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ነው ያሉት።
ይህን ትከሻ ውበት በሴቶች ላይ ማስነቀሱ የሚሠራው ቴክኖሎጂ አስደናቂ ነው. እመቤቶች በዚህ አይነት ንቅሳት ይደሰታሉ.
1 2 መሺካ , 2 2 ስኖው ዋይት (ዲዝኒ) , 3 2 ሻርክ ተይል , 4 2 ባንገርስ ኧንድ ማሽ , 5 2 ሽረክ , 6 2 አይስ ኧይጅ:
በኦሮሚያ ክልልም ቢሆን ያው ነው። ዛሬ ላይ የመንጋው ፓለቲካ በቋንቋ አንድነት ላይ ያነጣጠር መሰባሰብን ልናይ እንችላለን። ነገር ግን የወለጋው ከአርሲው፣ አርሲው ከባሌው፣ ቦረናው ከሌላው፣ ሸዋው በርካታ የሃይማኖት፣የጎጥ እና መሰል ልዮነቶች እየተሰነጠቁ መንጋወች መብዛታቸው አይቀሬ ነው።
Tamrat Desta – Candle in the wind _ ነፋስ ላይ የተለኮሰው ሻማ – ታምራት ደስታ _ Ethiopia Music
⚽ Transfer Updates እሁድ ከሰአት በኃላ የወጡ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች፣ ጮሌው 0 1176 08-27-17, 05:
የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ በሁዋላ መንደሮችንና ከተሞችን ሳይቀር በዘር ግንድ ላይ በተሰመረ ድንበር ክልል (አጥር) ገድቦ አገሪቱን ወዳልታወቀ ጥፋት አቅጣጫ ይዟት መጓዙን ቀጥሏል። ለወያኔ ሹማምንት እ
ና የጎጥ ካድሬዎች የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ መሰረታዊው የሰብአዊ መብት መረጋገጥ እና የህግ በላይነት ሳይሆን የትኛው ብሔረሰብ በየትኛው ‘ክልል’ የበላይ እና የበታች ይሆናል የሚለው ጉዳይ ሆኗል።
መኖሪያ ቤት » የስልክ ቢል በ የመስመር ላይ ካዚኖ ክፍያ _ እውነተኛ ገንዘብ ጥሬ ገንዘብ ቁማር!
የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ሠራተኞች በ1ኛው የኢትዮጵያ ቢዝነስ ሩጫ ተሳተፉ
መዝገበ ቃላት ማደራጀትን የመሰለ ግዙፍ ተግባር ያለረዳት ለብቻ ያውም በእጅ እየፃፉ ማዘጋጀትን እንደ አለቃ ደስታ ተክለወልድ ያለ መንፈሰ ጠንካራ ሰው ካልሆነ በስተቀር ተራ ተርታው ሰው የሚደፍረው ተግባር አይሆንም ነበር፡፡
ደደቢት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ
በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የተዘጋጀ፤ግንቦት፣2006 ዓ.ም Produced by Information Network Security Agency; May,2014.
ምን ሊመስል እንደሚችል እንደሚችል አስቡ፤ ወደላይ እንመለከትና ጊዜው መድረሱን እና መነጠቃችንን እንመለከታለን፡፡
መንግስታችን በኦርዌሊያን ፈሊጥ ነው የሚመራው (‹ሚ› ጠብቆ በይም ላልቶ ቢነበብ ግዴለም)፡፡ የወደፊቱን ለመቆጣጠር፣ አሁንን አጥብቆ ይዟል (እንደ ነብር ጭራ)፣ ያለፈውን ባሻው መንገድ ይተረጉማል፡፡ ለዚህ ግቡ መገናኛ ብዙኃን አንድም የእሱ ድምጽ የገደል ማሚቶ እንዲሆኑ አሊያም እንዲጠፉ ነው ምኞቱ፡፡ የእኔና የጓደኞ