text
stringlengths
0
200
ለጅቡቲ መንግሥት የውጭ የጦር ሰፈሮቹ ዋንኛ የገንዘብ ምንጭ ናቸው። የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ሰፈር ብቻ በዓመት 60 ሚሊዮን ዶላር ያስገኛል። ይሁንና ብዙሃኑ የጅቡቲ ህዝብ የገንዘቡ ተጠቃሚ አይደለም። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህዝብ ኑሮ መመዘኛ ጅቡቲ ከ187 ሀገራት 170ኛው ደረጃ ላይ ናት ። በተመድ መረጃ
መሠረት በአሁኑ ወቅት ከ 21 000 የሚበልጡ የሶማሊያ ስደተኞች ጅቡቲ ይገኛሉ። 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ውጊያ ከሚካሄድባት ከየመንም ስደተኞች በየዕለቱ ጅቡቲ ይገባሉ።
READ PDF ረቡዕ ኅዳር 13 2004 በደቂቀ እስጢፋኖስ የነገረ መለኮት ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት...
ዶ/ር ወልደመስቀል፡- ቤቴን ዘግቼ ነው ያለቀስኩት፡፡ ምክንያቱም ያሁኑ ውጤት አይደለም፡፡ አለመዘጋጀታችን ይሰማኝ ነበር፡፡ ግን ለዚያ ውድድር ምንጊዜም ብቃት ያላቸውን ልጆች እናዘጋጃለን፡፡
በዚህ ስሜት ውስጥ እያለሁ የትጥቅ ትግሉን መጀመር የሚያበስር ፊሽካ ተነፋ! የሚለውን ዜና ስሰማ የተጫጫነኝ የተስፋ ቢስነት ስሜት በመጠኑም ቢሆን ቀለል ሲል ታወቀኝ። አንድ ጥያቄ ተመለሰ አልኩ። ራሴን ጨምሮ አብዛኛው ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ የትጥቅ ትግሉ መቼ ነው የሚጀመረው? የሚለውን ጥያቄ ጥቂት ለማይባሉ ግዚያት
ሲያነሳ መቆየቱን ልብ ይሏል።
መዝሙረ ዳዊት ንባቡ ከነትርጉኣሜው (Hard Copy - 2004)
የሆነው ውሸት በመደጋገሙ ነው። ለዚህ መነሻ ሀሳብ የዳረገኝ ተደጋጋሚ ውሸተቶችን በጋዜጠኞችና በፖለቲከኞች ሲራገብ በማዬቴና በመስማቴ ነው። የትኛው ዐማራ በተናጠልም ሆነ በቡድን« የዐፄዎቹ ሥርዓት እንዲመለስ» እንደሚታገል መረጃ ሳይቀርብ፣ ዐማራውን በድፍኑ ያለፈው ሥርዓት ናፋቂ ነው ብሎ መፈረጅ ተገቢ ካለመሆኑም በላ
ይ ውሸት ስለሆነ የወሬውን አባቶች ለመሞገት ነው። ፍረጃው ኢትዮጵያውያን ለአንድነት ለሚያደርጉት ትግል ዐማራው ዋነኛ ችግር እንደሆነ ማሳዬት መሆኑ የአፈራረጁ ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የዚህ የመጨረሻ ግብ ደግሞ፣ ከወዲሁ ዋስ ጠበቃ የሌለውን ዐማራ በአውላላ ሜዳ ላይ ማንም ስጥ(ስጦ) እንደበላ አህያ ከመወገር አል
ፎ፣በኢትዮጵያ ምድር የመኖርና የመሥራት መብቱን ተገፎ በስቃይ ላይ የሚኖረውን ገበሬ፣ «ከነፍጠኝነት፣ ትምክህተኛ፣ገዥ፣ ጨቋኝ መደብና ብሔረሰብነት »
በደርግ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ተስፋዬ ዲንቃ አረፉ
2.‹‹ጃንሆይና ሥርዓታቸው ሲፈረድበት አንተ መርማሪ ነበርክ።›› እግዚአብሔር ያሳያችሁ! አሁን ይህንን ከአክሱም ጋር ምን አገናኘው? የማያውቀው ነገር ውስጥ እየዘለለ የሚገባው ለምንድን ነው? አዋጁን ቢያነብበውና በጊዜው የነበረውን ሁኔታ ቢያውቅ ጃንሆይ ዘንድ ቀርበን መሐላ እንደፈጸምን ይረዳ ነበር፤ ከዚህ አለማወቅ
ለመውጣት አንድ ሌላ ‹‹ልጅ›› ፕሮፌሰር በአጋጣሚ እስቲያገኝ መጠበቅ የለበትም፤ ሰነዶቹ ሁሉ በእጁ እንዳሉ የሚቆጠሩ ናቸው፤ እነዚህን ሰነዶች አይቶ ቢናገር አሉባልታ ውስጥ አይወድቅም ነበር።
ትግራይ የመላው ጥቁር ህዝብና የመላው የነጻነትና የእኩልነት ደጋፊዎች ኩራት የሆነችው የነጻነታችን መሰረት አድዋ የምትገኝባት ክልል ናት። (ጭብጨባ)
የተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)‹ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር› የተሰኘው የሙዚቃ ትይንት ጥቅምት 24 እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ቴዲ አፍሮ ጉዳዩን በተመለከተ የሚከተለውን ፌስ ቡክ ገጽ ላይ አስፍሯል፡፡
የቀለብ ችግር ለመፍታት “አንድ ተማሪ በመደገፍ አንድ ተተኪ እናፍራ” በሚል መርህ የአካባቢው ምዕመናን በአብነት ትምህርት ቤቱ የሚገኙ ተማሪዎችን በመከፋፈል የእለት ጉርሳቸውን ይሸፍናሉ፤ የቀለብ ድጋፍም ያደርጋሉ:
ሳይንስ, ሶሳይቲ, ፊሎዞፊ, ጤና እና ፖለቲካ
ከብሔሩ ምክር ቤት ውሳኔና ከኮሚቴ ጥናት የቱ ነው ህገ መንግስታዊ???
ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ወሳኝ የሆነ አዲስ የላብራቶሪ ምርመራ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት (ፓስተር) የተጀመረ ሲሆን ምርመራው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና በቅርቡ እንዲጀመር የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ቀደም ሲል በአገሪቱ ያልነበሩና በውጭ አገር እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስወጡ የላብራቶ
ሪ ምርመራዎችን ለማድረግ በሚያስችል መሣሪያና የሰው ኃይል እንደተደራጀ ታውቋል፡፡
በኔ አመለካከት ኢህአዴግ አሁንም የችግሮቹን መንስኤ ሳይሆን ምልክቶቹን ነው የዘረዘረው፡፡ ለምሳሌ፤ ”እኔም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳትፎን የመገደብ ሚና ነበረኝ፣ የሲቪል ማህበረሰቡን እንቅስቃሴ አዳክሜያለሁ፣ መርህ አልባ የሆነ ግንኙነት እየተፈጠረ አሰራሬ ተበላሽቷል” ነው ያለው፤ ኢህአዴግ፡፡ ለኔ እነዚህ የችግሩ ምል
ክቶች እንጂ ዋና ችግሮች አይደሉም፡፡ ብዙ ከሄድን በኋላ “ትክክል አልመጣንም” ከተባለ፣ መመርመር ያለበት፣ ለምን ትክክል መምጣት አልተቻለም የሚለው ነው፡፡ ኢህአዴግ አሁን ሀኪም ጋ ቀርቦ፣ የህመም ምልክቶቹን እንደሚናገር ህመምተኛ ነው።
ናይ መሬት ሊዝ ጨረታ ቑፅሪ 47
ከፍተኛ-የደረጃ ተቋማዊ ኢንቨስትመንት ድርጅቶች ፍላጎት ገልጸዋል, ነገር ግን Durov ያላቸውን ገንዘብ በመቀበል ይጠንቀቁ ሊሆን ይነገራል. የቅድመ-ሽያጭ ምደባ አድርሰውታል ይናፈስ አንድ ጠንከር Mail.Ru ቡድን ነው (ቀደም ሲል የዋሻ), የሩሲያ emigre Yuri Milner በ ተመሠረተ. የዋሻ የሚሆን አንድ ቃ
ል አቀባይ ይህንን ታሪክ በተመለከተ ያለንን ጥያቄ ምላሽ ነበር. የሚገርመው, Mail.Ru ቡድን Durov የመጨረሻ ኩባንያ ቪኬ መግዛት እስከ ስለተጠናቀቀው ፈንዱ ነው.
የኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት ጥር 28 ቀን 1980 ዓ.ም. “የኢትዮጵያ ምእመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም የታሪክ መስተዋት” በሚል ርእስ ለ25ኛ ዓመት መታሰቢያ ባዘጋጀው ልዩ ዕትም ላይ ፎቶ ግራፋቸውን አስደግፎ ባወጣው መግለጫ፥ “ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያን ታሪክ ይዞታ ማስረጃዎች ይዞታችንን በግፍ የወሰዱት፥ በእ
ሳት አቃጥለው ያጠፏቸውም ቢሆን የገዳማቱ ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ሟቹ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ከፍተኛ ጥረት አድርገው ያሰባሰቧቸው “ኢየሩሳሌምን ዕወቁ” ብለው በጻፉት መጽሔት የመዘገቧቸውን ሰነዶች ስንመለከት ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማድረጋቸው ውለታቸው የሚረሳ አይደለም” ብሏል፡፡
ምዘና (ኢቫሉዌሽን) በአሠራር ውስጥ ለውሳኔ የሚረዱ ሐሳቦች ከአቅም፣ ከችሎታ፣ ከጥራት፣ ወዘተ አኳያ የሚመነጭበት ሒደት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባለሙያዎች ሙያዊ የምዘና/ግምገማ ዕውቀትና ክህሎት እንዲኖራቸውና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለማከናወን ከስምንት ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሲዬሽን 200 አ
ባላት አሉት፡፡ ማኅበሩ ስለሙያው ግንዛቤ በመፍጠር አርኣያ የሆነ ሳይንሳዊ የምዘና ሥራ እንዲስፋፋ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ይናገራል፡፡ በማኅበሩ እንቅስቃሴ ዙሪያ ፕሬዚዳንቱን አቶ ዮሐንስ በልሁን ሻሂዳ ሁሴን አነጋግራቸዋለች፡፡
(EBC)- የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አዲስ ዋና ስራ አስኪያጅ ተሾመለት የማህብሩ ስራ አስኪያጅ ሆና የተሰየመችው ወጣቷ ቤዛ ተስፋዬ ናት፡፡
በአገራችን የተፈጥሮ አቀማመጥ በተለይም በአባይ ወንዝና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በነበራት የባሕር በር ባለቤትነት ሳቢያ፤ ከኦቶማን ቱርክ፣ ከግብጽ፣ ከድርቡሽና ከጣሊያን ወራሪዎች ጋር በየዘመናቱ በተደጋጋሚ ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለባቸው በርካታ ጦርነቶች ተከሂደዋል። ሁሉንም በድል አድራጊነት ተወጥታለች።
አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት
"በገና በዓል ዋዜማ ወደተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ባንክ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች … የሄዱ ሰዎች በዋናው መግቢያ በር ወይም በእንግዳ መቀበያ ክፍል ቀልባቸውን የሳበና በተለያየ አንፀባራቂ ነገሮች የተጌጠ የገና ዛፍ ስለማየታቸው በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ ወቅትን ጠብቀው የልብስ አሰቃቀላቸውን
የሚያሳምሩት ቡቲኮችም የገና አባትን ልብስ ሰቅለው በብዛት ታይተዋል፡፡ በመስቀለኛ መንገዶች ቀይ መብራት ያስቆማቸው መኪኖች ስር እየተሽለኮለኩ ""የአባባ ገና""ን ልብስ ለብለው ተመሳሳዩን ግዙን የሚሉ ወጣቶችም ቁጥራቸው ጥቂት የሚባል አልነበረም፡፡"
የኢትዮጵያ የግማሽ ክፍለ ዘመን ፖለቲካ እጅግ በጣም ከመወሳሰቡ የተነሳ፣ በወንድማማቾች መካከል የጥላቻና የቂም በቀል አጥር አበጅቷል፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ችግርን ፈቶ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ከማካሄድ ይልቅ፣ በጥላቻና በቂም በቀል በመመራረዝ ለአገር የሚጠቅሙ መልካም አጋጣሚዎች መክነው ቀርተዋል፡፡
ቃለ ዐዋዲ! ቍጥር ፰/፳፻፯ ዓ. ም.
በፀረ ሽብር ሕግ- ኢራፓ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ራሱን አገለለ – ዛጎል – ZAGGOLE NEWS
በሃገራችን በኢትዮጵያ ፍትህ በመጓደሉ፣ ሕዝባችን በተፈጥሮ ከእግዚአብሔር የተሰጠው መብቱ በመገፈፉ፣ ሕዝብን የሚለያይና አገር ገዳይ ዓላማን በሕግና በመመሪያ መልክ ቀርጾ ሕዝብን መለያየትና አገርን መበታተንን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ አድርጎ የሚጠቀመው በሥልጣን ላይ ያለው አካል ሕዝባችን ለእልቂት፣ ለረ ብ፣ ለስደት አሳ
ልፎ የሰጠ አካል በመሆኑ፣ ለሕዝቡ ክብር፣ አንድነት፣ መብትና፣ እኩልነት የማይሠራ በመሆኑ ማንም እንደ መንግሥት ሊቀበለው አይገባም። አንድ መንግሥት መንግሥት የሚሰኘው ለሁሉም ሕዝቦች መብት እና ነጻነት በእኩልነት ሁናችሁ በመነሣት አሁን በመሳሪያ ጊዜያዊ የአደራ መንግስት እንዲቋቋምና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሃገር ክብር
እና አንድነት የሚያስብ ሕዝባዊ መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ እንዲፈጠር ሁሉም አገሩንና ወገኑን የሚወድ ኢትይጵያዊ ሁሉ እንዲረባረብ ቅዱስ ሲኖዶስ መንፈሳዊ የአደራ መልዕክቱን ያስተላልፋል።
የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ ለተጠማው ፡ አንተ ፡ የህይወት ፡ ቃል ፡ አለህ
ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ የደስታቸው ተካፋይ ይሁን።
ስለዚህም ከላይ ባየነው ጉዳይ ዳኛው ቅጣት ማክበጃውን ቀይሮ ያከበደው በየትኛው የሕግ መሠረት ነው? ርሶስ ይህንን ጉዳይ እንዴት ያዩታል?
7 ስለዚህም ወደ አንተ ልመጣ እንዲገባኝ ሰውነቴን አልቈጠርሁትም፤ ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ Blonde + Techno + parano = :
13 ኢየሱስስ ስለ ሞቱ ተናግሮ ነበር፤ እነርሱ ግን ስለ እንቅልፍ መተኛት እንደ ተናገረ መሰላቸው።
እና ምን ለማለት ነው? ኦሮማራነት እንዲሁ በፌስቡክ የተፈጠረ ወይም የተወለደ አይደለም፡፡ ጎንደር ላይ በ2008 ዓ.ም. “በቀለ ገርባ ይፈታ፣ የኦሮሞ ደም የእኛም ደም ነው” ሲል ከዚያም ቄሮ በኦሮሚያ ክልል በአሳሪዎቹ ተንኳሽነት ኦሮሞና አማራን ለማጫረስ የሚያደርገውን ተንኮልና ሴራ በማፍረስ ለአማራ የሚሠጠው ጥበቃ
በፌስቡክ የተጀመረ አይደለም፡፡ በእርግጥ ተጠናክሯል፡፡
"የልጆች የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ብዙውን ጊዜ የሕዋሳትን ንድፍ ለህክምና መርጠው ይጠቀማሉ. ወላጆችም የእነርሱን ወይም የልጅዋን የፈጠራ ችሎታ ለመለየት ለሚፈልጉት ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት መሞከር ይጀምራሉ-""ልጅ በትክክል እየተሰራ ነው? ምን አሳሰበ? "" በዚህ ውስጥ ቀላል የሆኑ መርሃግብሮች አሉ"
"ወደ ትዊተር ጎራ ስንል የኢትዮጵያ መንግሥት አዘጋጅቶታል የተባለው የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ ረቂቅ ሌላው መነጋገሪያ ነበር። ጦማሪው እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ በፍቃዱ ኃይሉ በግል የትዊተር ገፁ የኢትዮጵያ መንግሥት አርቅቆታል የተባለው አዲስ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ ተጠርጣሪዎችን ማሰቃየትን እንደ አንድ የምርመ
ራ ዘዴ ፖሊሶች እንዲጠቀሙ ፈቃድ እንደሚሰጥ ፅፏል። ከፅሁፉ ጋር በፍቃዱ ያጋራው የረቂቁ ነው የተባለ አንድ ገፅ ፎቶግራፍ ላይ ""አንቀፅ 109 በልዩ የምርመራ ዘዴ ማስረጃ እንዲሰበሰብ ከፍርድ ቤት ወይም ከጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተፈቀደለት ሰው በተፈጸመ ወንጀል ማስረጃ ለማሰባሰብ የወንጀል ድርጊት መፈጸም ወይም መሳተፍ
የግድ አስፈላጊ እንደሆነ ኃይል ለመጠቀም ይችላል።"" የሚል ፅሁፍ ይገኝበታል። በፍቃዱ እንደሚለው ""በረቂቅ ሥነ ስርዓት ሕጉ መሠረት ""ልዩ የምርመራ ዘዴ"" (ቶርቸር) የተፈቀደላቸው ፖሊሶች ማድረግ የማይችሉት ነፍስ ማጥፋትና አስገድዶ መድፈር ብቻ ናቸው።"" ጠበቃ ሻሹ ገብረሕይወት ታዲያ በረቂቅ የስነ-ሥርዓት ሕ
ጉ ትርጓሜ ላይ ከበፍቃዱ ጋር ፈፅሞ አይስማሙም። ሻሹ ""ማስረጃ እሚገኝበት ሌላ መንገድ የሌለ እንደሆነ ፖሊሶች ወንጀለኛ መስለው ተጠርጣሪዎች ጋር ወንጀል ሊፈፅሙ እንደሚችሉ ነው ይህ አንቀፅ እሚያሳየው።"" ሲሉ ይሞግታሉ። በሻሹ ትንታኔ ""...ሃይል ለመጠቀም ይችላል"" የሚለው የረቂቅ ሥነ-ሥርዓት ሕጉ ክፍል ምርመ
ራውን የሚያካሒዱት ወገኖች ""የሚጠቀሙት ሃይል የወንጀሉ ተሳታፊ ናቸው የተባሉት ሰዎች ላይ ሳይሆን እየተፈፀመ ያለው የወንጀል ድርጊት ላይ ስለሚጠቀሙት ሃይል ነው።"" አብርሐም ኤቢ የተባሉ ሌላ የትዊተር ተጠቃሚ ""አንድ ህግ ሲወጣ እንዴት አሻሚ በሆኑ ቃሎች ተለባብሶ ይቀርባል ?ሲሉ ይጠይቃሉ።"
ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ፥ ትልልቅ ከሚባሉ ሀገራዊ አጀንዳዎች መካከል ሰላም፣ ዴሞክራሲ እና ልማትን ማረጋገጥ የኢትዮጵያውያንን ህልውና ማስቀጠል እንደመሆኑ፤ በአዲሱ ዓመት ለለውጥ እና ለተሻለ የሀገር ግንባታ የተነቃቃውን ህዝባዊ ፍላጎት በመያዝ ሁሉም የዜግነት ድርሻውን ለማበርከት መዘሃጀት ይኖርበታልም ብለዋል።
ወጣት አክቲቪስቶች የሚዲያ ኣካሎች በሙሉ ወጣት ኣባይ ዘውዱ የተሻለ ህክምና እንዲሰጠው ግፊት ማድረግ ሕይወቱን መታደግ ግዴታ ኣለበት፡፡ የነቃ ተሳትፎ ያላቸው የኣማራ ተወላጅ የሚደርሰው ዘር የማጥፋት ድርጊት ሊወገዝ ኣምሮ ሊታገሉት የሚገባ ተግባር ነው፡፡ ሁሉም ወገን ወዳድ ለኣባይ ዘዉዱ ድምፁን ይሰማለት፡፡ ኣማራ ነ
ገ ታሪኩ ሲነገር ሊያፍርበት ይችላል፡፡
Chencan SG2030T አንድ ባለሙያ ሻጋታ CNC ራውተር ነው, ከባድ ግዴታ-አካል እና BT40 ሜካኒካዊ በእንዝርት ጋር ነው.
በ20 ቀናት ውስጥ 248 ሰዎች ከተገደሉባቸው 14 ወረዳዎች በሻላ እና አጄ 85 ሰዎች ሲገደሉ 400 የሚሆኑ ታስረዋል። በአርሲ ነገሌ 70 ሰዎች ሲገደሉ፣ በዶዶላ 17, በቆሬ 25 ሰዎች ተገድለዋል። በአጠቃላይ በ14ቱ ወረዳዎች በ20ቀናት 3ሺህ 706 ሲታሰሩ 248 መገደላቸውን ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ሊግ ያ
ቀረበው የሊጉ ሪፖርት ያስረዳል።
1. የአውራ አምባ ማህበረሰብ አካባቢያዊ ሁኔታ 5
እኔ መጓዝ ካቆምኩኝ ወደ አስራ አምስት ዓመታት ሞልተውኛል:
"Home»Posts Tagged ""ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልእክት አስተላለፉ"""
ስሙኝማ…እንግዲህ የጾም ነገር ከተነሳ እያጋፉ ሰው ዓይን የማይከቱ፣ ወንበር እስኪለቀቅ የማያስገትሩ፣ “እስከ ስድስት ሰዓት፣ እስከ ምናምን ሰዓት እጾማለሁ፣” የማያስብሉ ነገሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ጥቂት ሳምንታት እንኳን እኛም፣ አሳዳሪዎቻችንም ከ‘ነገር’ ብንጾም አሪፍ ይሆን ነበር፡፡ ዘንድሮ አገር እያመሰ ያለው መልኩን
እየለዋወጠ የሚመጣ ‘ነገር ነው፡፡ በተለይ ዘንድሮ ብዙው ጉዳይ ‘ነገር! ነገር! ነገር!’ ሆኖ፣ ያለንበትንም፣ የምንሄድበትንም እያጠፋብን ነው፡፡
•ይኸ የደስተኝነት ፍልስፍና ነው ወይስ ራስን የማጥፋት ፍልስፍና ነው?! ሰክሮ መንዳት ሕገ ወጥ መሆኑን አታውቅም?!
3 ማርኬቲንግ፣ የህዝብ ግንኙነት እና የማስታወቂያ ስራዎች
የኢትዮጵያና ኤርትራ መንግስታት የሚያመሳስላቸው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ይዞታ →
ኢትዮጵያ ብዙ መከራዎችን አሳልፋለች ፤ ብዙዎቹ መከራዎች ከውጭ ወራሪዎች ቢደረሱም ከውስጥ ሀይሎችም ከደረሰው ጥቃት ያልተናነሰ መከራ በቤተክርስትያንና በሀገር ላይ ብዙ መከራ ደርሷል ፤ ይህች ቤተክርስቲያን ከዘመነ አክሱም ጀምሮ አሁን እስካለንበት ዘመን ድረስ ብዙ መንግስታትን አሳልፋለች ፤ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው
ነገስታት ለቤተክርስትያን እና ለህዝበ ክርስትያን በርካታ መልካም ተግባሮችን አከናውነው ወደማይቀረው አለም አልፈዋል ፤ ስማቸውም በየዘመኑ በመልካም እየተጠራ ትውልድም የሚዘክራቸው እስከ አሁን ድረስ አሉ ፤ ሌሎች ደግሞ የምትጠፋ መስሏቸው ጦር መዘውባታል ፤ በዘመናቸው ቤተክርስትያኒቷን ለማፍረስ ድንጋይ አንስተውባታል
፤ አሳት ለኩሰውባታል ፤ እርሷ ግን የመጣውን መከራ ተቋቁማ እጃቸውን ያነሱባትን ወደ ኋላ ትታ አሁን እኛ ትውልድ ላይ ደርሳለች፡፡
በጋምቤላ ቤት ለቤት የጦር መሳሪያ አሰሳ እየተደረገ ነው
ምክትል አሰልጣኝ መመረጥ ያለበት ለስራው እንጂ ለዋናው አሰልጣኝ ባለው ቅርበት እና አመቺነት መሆን የለበትም፡፡
ቶን, የልብስ ልብስ, ጀር, የስቶፕል ልብስ
"እነሱን ገፍትሬ ወደ """"አሁን -እዚህ """" ስመለስ"
4-10 አ.መ.ት) በሬ ግዙፍና ኃይለኛ ፍጡር ስለሆነ የይሖዋ ኃይል በበሬ መመሰሉ ተስማሚ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን በጳለስጢና ምድር ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ከበሬ ይበልጥ ጉልበት ያለው እንስሳ እምብዛም አያውቁም ነበር ለማለት ይቻላል። ይሁን እንጂ የበሬ ዝርያ የሆነ እንደ ጎሽ ያለ አስፈሪ የዱር እንስሳ ያውቁ ነበር
። (ኢዮብ 39:
ስለዚህ ዲ/ን ዳንኤል ተደራሽነቱን እያሰፋ መጣ እንጂ አገልግሎቱ አልተዳከመም:
የኢትዮጵያዉያን የባህል እና የፖለቲካ መቻቻል እንዴት ይታያል? _ ባህል _ DW _ 10.03.2013
- ቅኔው፡፡ በተመሳሳይ መልኩ አለቃ ዘነብም ‹ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን ውረሱ ይላል፤ ዓለም ሳይፈጠር ምን ኖሮታል? ጥበቡ አይታወቅ›[14] በማለት የአድናቆት ጥያቄ አቅርበዋል፤ የዚህን ቅኔ ሐሳብ በእግዚአብሔር ልጅ ሰው መኾን ጋር አያይዘውም ‹እግዚአብሔር ፈሪ ነው፤ እኛ ብ
ንበድለው ልጁን ልኮ ቀስ ብለህ ተዛምደህ ና ብሎ በልጁ ታረቀን፤ አሁን ምን ያደርጉኝ ብሎ ነው? ለካስ በየቤቱ ፍራት አይታጣም፤ እኛ ስለበደልነው የምንክሰውን እሱ እራሱ ካሠን›[15] በማለት ገልጸውት ይገኛል፡፡ ቅኔውም ኾነ ገለጻው የነቀፉ በማስመሰል የእግዚአብሔርን ጥበቡ መጥነውና አምቀው ማድነቂያ ነው የኾነው፡፡
አሸባሪ ተብለው እስር ቤት እየገቡ ያሉት ሰዎች የትኛውን ህንፃ የትኛውን ንፁሃን ዜጋ በቦምብ እንደ ጎዱና እንዳጠፉ ግልፅ በሆነ መልክ የሚታወቅ ነገር የለም፡፡አንገቱን የሚደፋ ጭምት ዝምተኛና ብሶሰቱን ካልባሰበት በቀር እንባውን ወደ ሰማይ እየፈነጠቀ ለፈጣሪ አቤት የሚል የ3ሺህ ዘመን አኩሪ ታሪክ ያለው ሃይማኖተኛ ኢ
ትዮጵያዊ ሽብርተኛ ከተባለ ማን ንፁህ ሊገኝ ነው ማለት ነው ታዲያ፡፡አሸባሪነት በሚለው ተራ የሚለጠጥ ትርጉም ከሄድንማ እየሱስ ክርስቶስ የማርያም ልጅ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በስጋ ወደዚህ ምድር ሲመጣ ጥንተ ጠላታችንን ዲያብሎስን ባልጠበቀው መንገድ ስለመጣበት
አሸብሮት እንደነበር የሚታወቅ ነው፡፡ሰዎች ለስልጣናቸውና ለጥቅማቸው ሲሉ እኮ ሊሸበሩ ይችላሉ፡፡ሰዎች በሰሩት ሃጢያት ክፋትና ወንጀል የተነሳም እኮ ህሊናቸው እረፍት እያሳጣቸው ሊሸበሩ ይችላሉ፡፡ይህች አለም እንዲያው በራሷ የሽብር መድረክ አይደለችም እንዴ፡፡ዛሬ በየሚዲያው የምንሰማው ነገር ሁሉ አብዛኛው ሽብር አይደለ
ም እንዴ፡፡መላው ኢትዮጵያውያን ባሁኑ ወቅት በኑሮ ውድነት ግራ ገብቶን በየመንገዱ ለብቻችን እያወራን እየተሸበርን አይደለም እንዴ፡፡አቶ መለስ በስራቸው ያሉት አማካሪዎች እረ ለመሆኑ እነማን ናቸው፡፡አቦይ ስብሃት ነጋ?ጄኔራል ሳሞራ የኑስ? ከነዚህ ነባር ሰዎች ሌላ ገለልተኛ የሆነ ሌላ እውነቱን ተናግሮ የሚገስፅ ሃይ
ባይ የለም ማለት ነው?ሚስትም እኮ መልካም አማካሪ ነበረች፡፡
1021 ተኽለሃንስ ገ/ማርያም ሓወልቲ AH-07 ኮፒ ካርኒ
ሳምሶን ማሞ እና ሰላም ተስፋዬ – Zehabesha Amharic
ተጨማሪ መረጃ ገንዘብ ነክ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን መፍታት
በኦገስት 2012 ይፋ ባልሆነና ባልታወቀ ሕመም በሞት ለተለየን መለስ ዜናዊ ስንብት አደረኩ፡፡ ስንብት ለመፃፍ በጣም አስቸጋሪ ነበር፡፡ ለሁለት መቶ ሰባ አምስት ሳምንታት፤አንድም ሳምንት ሳይታለፍ፤ለሁለት አሰርት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲገዛ በነበረው ሰው ላይ ያደረሰውን በደልና የፈጸመውን ግፍ በተመለከተ በማጋለጥ በርካ
ታ ጦማሮች አቅርቤያለሁ፡፡ በ2005 ያ ሁሉ የዜጎች ጭፍጨፋ ባይፈጸምና 200 ንጹሃን ዜጎች በጠራራ ጠሃይ በጎዳና ላይ ለሞት ባይዳረጉ፤ ከ800 በላይ ቁስለኛ ባይደረጉ፤መለስ ዜናዊንና እኔን የሚያገናኘን ጉዳይ አይኖረም ነበር:
3. በልዩ ልዩ ምክንያት ከኢትዮጵያ ሀገራቸው ወጥተው በባዕድ ሀገር የሚገኙትንና ወደ ሀገራቸው በመመለስ ላይ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል እና ለማቋቋም ቤተ ክርስቲያናችን መንግሥት ከሚያደርገው ጥረት ጋራ በመቀናጀት አስፈላጊውን ኹሉ እንድታደርግ፣ ይህን በተመለከተ ጉዳዩን የሚከታተል
ኮሚቴ፣ የቤተ ክርስቲያናችን የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽንም ርዳታ ሰጪዎችንም በማስተባበር ሓላፊነቱን ወስዶ በንቃት እና በትጋት እንዲሠራ ጉባኤው ወስኗል፡፡
ጠፋ ብያለሁ ግን ሥራ እየሠራሁ ስለነበር ነው፡፡ አሁን በአዲስ ስራ እየመጣሁ ነው፡፡ እስከዛሬ ቅጽል ሥም እንዳለሽ አልነገርሽንም? አንቺ ከየት ሰማሽ? እኔ ሰሞኑን ሰምቻለሁ፡፡ ከራስሽ እንስማው…
5 ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።
እኔ የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ በማህበራችን ማህበረ ቅዱሳን በሥራ አስፈጻሚም ሆነ አመራር እንዲሁም በተለያዬ ክፍሎች ለአለፎት 13 አመታት አገልግያለሁ፡፡ሁለት ሰዎች ይገርሞኛል፡፡ከሩቁቹ ዲ.ን አባይነ፤ከቅርቦቹ ዲ.ን ታደሰ፡፡ምንም እንኳን አንዳንዶች አቋመ ግትር አድርገው ቢውስድዋቸውም እንደ ሁኔታው የማይገለባበጡ ለመርሕ
የሚኖሩ ውን ድሞች መሆናቸውን አይክዱም፡፡ለእኔ ደግሞ ዝናና ጥቅም ያመኑበትን ጉዳይ በአደባባ ይ ለመግለጽ የማያሳሳችው ወንደሞች ናቸው፡፡ይህም ጹሁፍ ያረጋገጠልኝ ይህንኑ ነው፡፡ይህ ለማህበራችን አቅም ነውና ኖሩልን፡፡ለማህበራችን ውስጣዊ አንድነት ተግተን እንስራ፡፡
[ሠ] ቁ.72፣ “እንባዬን የት ላርገው”፦ እንባየን ዘግኜ ሽቅብ እየረጨሁ / ወደ አማልክት ብጮህ ጸሎቴን አይሰሙት / በየት በኩል ኖሬ በየት በኩል ልሙት [በጭንቅ ሰዓት ጸሎት፤ ከሚታየው በላይ አምላክ፤ ጸሎት የማይሰሙ አማልክት አሉ]
አሁን መደብ አስተምሮት ይህ ወጣት ሴት ለመጠቀም ነፃ በመስጠት ግምገማዎች ነፃ
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ለሁለተኛ ጊዜ በኮቪድ-19 የተያዘው ከመጀመሪያው በባሰ በጠና ታመመ 13 ጥቅምት 2020 የፎቶው ባለመብት, Getty Images አሜሪካ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በኮሮናቫይረስ የተያዘው ሰ