text
stringlengths
0
200
ቼ ምኞት ደግሞ ተቃራኒው ነበር ቢያንስ በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ አማራጭ ድምፅ መሆን ተመኝተን ነበር፡፡ ለአማራጭ ድምፅነት የሰጠነው የተጋነነ ዋጋ በበኩሌ ኢ-ምክንያታዊ አይመስለኝም፡፡ ግራጫ እያልኩ የማጣቅሳት እውነት የምትወለደው ‹‹ጫፍ አልባ በሆነ›› የነጭ እና ጥቁር እውነቶች ፍጭት ነው፡፡ አማራጭ ቀለም ባይኖር ኖ
ሮ የቀለሙን ዓይነት መጥራትም (መሰየምም) አያስፈልግም ነበር፡፡
13. ሐሳባቸው የማይቀና ቃላት፡- አንዳንድ ጊዜ የእንግሊዝኛውን ሐሳብ ለመተርጎም ተብለው የሚፈጠሩ ቃላት በአማርኛ ባሕልና አገባብ አስገራሚ ትርጉም የሚሰጡበት ጊዜ አለ፡፡ ለዚህ ቀላሉ ማሳያ ‹ሥር ነቀል ለውጥ› የሚለው ሐረግ ነው፡፡ አንድ ሥር ከተነቀለ በኋላ ምን ለውጥ ይኖረዋል፤ ከኖረውም መድረቅ ነው፡፡ እንዴት
ሆኖ ሥር የሚነቅል ለውጥ በአማርኛ አዎንታዊ ሐሳብ ይሆናል? ቋንቋ ማሰቢያም የአስተሳሰብ ማሳያም ነው፡፡ ‹ሥር ነቀል ለውጥ› የሚለው ጥምር ቃል የመጣው በአብዮት ልጆች ነው፡፡ ‹ሥር ነቅሎ ለመለወጥ› ስለምናስብ ይሆን ለውጣችን በአንዱ መቃብር ላይ ሌላውን የሚያመጣ እንጂ አንዱ በሌላው ላይ የሚገነባ ያልሆነው?
በመንግስት ፕሮጀክቶች ሳቢያ የሚፈጠረው የሃብት ብክነት ትልቅ የአገር ችግር መሆኑን የሚጠቅስ መግለጫ፤ እዚያው በዚያው ምን ይላል? በፌደራል ደረጃ ብቻ ሳይሆን፣ በየክልሉም የመንግስት ቢዝነሶችና ፕሮጀክቶች እንደሚስፋፉ ይገልጻል።
የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት እንደሚለው ይህም ባለፈው ዓመት ከአገሪቱ አጠቃላይ ብሄራዊ ምርት 8 በመቶውን ድርሻ ሊይዝ የበቃ ነበር። የ 19 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ገቢ ያስገኘው ንግድ አንድ ሚሊዮን ለሚሆን ሕዝብ የሥራ መስክ እንዲከፈትም ረድቷል። ግን የአፓርታይድን ጎጂ ቅርስ ለማስወገድ በምትጥረው አገር ይህ ያን ያህል
የስኬት ታሪክ ሆኖ ሊታይ የሚችል አይደለም። ዛሬም ከንብረት ባለቤትነት በሰፊው እንደተገለለ ያለው ብዙሃኑ ጥቁር ሕዝብ የቱሪዝሙ ገቢ ተጠቃሚ ሆኖ አይገኝም። የአብዛኛው ሃቅ ዛሬም የቀጠለው ድህነቱ ነው።
እስክንድር ከተፈረደበት በኋላ እኔ እና አቤል ዓለማየሁ (ጋዜጠኛ) ብዙ ጊዜ ቃሊቲ ሄደን እንጠይቀው ነበር፡፡ በጥየቃችን ወቅት ሰርካለም እና ናፍቆት መካከላቸው ያለውን የእንጨት አጥር ተደግፈው እስክንድርን ሲነጋግሩት እንደርስ ነበር፡፡ ስርኬም ‹‹እናንተ አውሩት ብላ›› ቦታ ትለቅልናለች፡፡ ናፍቆት ግን ይቁነጠነጣል፡
፡ በጨዋታ መሃል አባቱን ጥያቄ ይጠይቀዋል፡፡ አባቱም እየሳቀና ኮስተር እያለ መልስ ይሰጠው ነበር፡፡
“አርካይቭስ ኦፍ ኦቶላሪኖሎጂ” የተሰኘና እዚያው አሜሪካ ለህትመት የሚበቃ አንድ የምርምር መፅሄት “How a little blue pill changed the world” በሚል ርእስ ባወጣው የጥናት ውጤት፤ እድሜያቸው ከ40 አመት በላይ ከሆናቸው ወንዶች መካከል ከ5-7 በመቶ የሚሆኑት የብልት አለመቆም ችግር አለባቸው፡፡
ይህ ሁኔታ ደግሞ እድሜ እየጨመረ ሲሄድ የበለጠ እየከፋ ይሄዳል፡፡ ቪያግራ ምንም እንኳን ከባድ ሊባል የሚችል የጐንዮሽ ጉዳቶች ቢኖሩትም የወሲብ ህይወታቸው ችግር ላይ ለወደቀ ወንዶች ፍቱን መድሃኒት በመሆን እያገለገለ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሚጠቀሙት መድሃኒት በትክክልም እውነተኛውን ቪያግራ መሆኑን ማረጋገጥ ግድ ይላ
ል፤ አሊያ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ማመዘኑ አይቀሬ ነው ብሏል። በአሁኑ ወቅት ቪያግራ በሚል ስያሜ በስፋት በገበያ ውስጥ የሚገኙት መድሃኒቶችም እውነተኛና ትክክለኛ አለመሆናቸውን ጥናቱ ጠቁሟል፡፡
በተለይ አመራርን በሚመለከት ጦሩን ሙሉ በሙሉ፣ ደኅንነቱንና ፖሊሱን ሙሉ በሙሉ፣ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ፣ ሕይወት (እስትንፋስ) ባይኖራቸውም ፍርድ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ፣ የክልል መንግሥታት ተብዬዎችን ሙሉ በሙሉ፣ የልማት ፕሮጀክቶችን ሙሉ በሙሉ፣ የማዕድንና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብት ምንጮችን ሙሉ በሙሉ፣ የመ
ንግሥት ተቋማትን ሙሉ በሙሉ፣ የገቢና ወጪ ንግዶችን ሙሉ በሙሉ፣ እርሻና ኢንዱስትሪን ሙሉ በሙሉ፣ ሪል ስቴትና ቤት ግንባታን ሙሉ በሙሉ፣ የመሬት አስተዳደርን ሙሉ በሙሉ፣ ማዘጋጃና ከፍተኛን እንዲሁም የወረዳ አስተዳድርን (በጭምብል እንደራሴዎቻቸውና ኮንዶማዊ ምስለኔዎቻቸው ጭምር) ሙሉ በሙሉ፣ ኪነ ጥበብንና ሙዚቃን ሙ
ሉ በሙሉ፣ የመጻሕፍት ኅትመትንና የትምህርት መሣሪያዎች ምርትን ሙሉ በሙሉ፣ የትምህርት ተቋማትንና መያዶችን ሙሉ በሙሉ፣ የኃይማኖት ተቋማትንና አመራሩን ሙሉ በሙሉ፣ የዜጎችን የማሰብ፣ የመናገር፣ በሕይወት የመኖር፣ የመንቀሳቀስና ያለመንቀሳቀስ መብት ሙሉ በሙሉ፣ … ከሰማይ በታች ሁሉንም ነገር ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን
መናገር በተቻለ ነበር። እነሱ የሌሉበትና ራዳራቸውን ያልተከሉበት፣ በቀጥታም ይሁን በተዛዋሪ የማይቆጣጠሩት ነገር የለም - ፀሐይዋና አየሩም ሣይቀሩ በነሱ ቁጥጥር ሥር ሳይገቡ አይቀርም፤ የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና አሁን አንድ ነገር ቀርቷቸዋል ብዬ እማስበው እኛ ባሎች ከሚስቶቻችን፣ ሚስቶቻችን ደግሞ ከኛ ከባሎቻቸው የም
ናገኘውን የወሲብ እርካታ በየጭኖቻችን መካከል በሚያስቀምጡት ቆጣሪ ወይ ባልቦላ በመለካት ወርኃዊ ግብር ማስከፈል እንዳይጀምሩ ነው - በሌላ የገቢ ርዕስ በኅቡዕ መድበው እስካሁን የማያስከፍሉን ከሆነ ነው እሱንም።
ምንም ኃይል ጋር አንድ አነስተኛ ሁለት-ጎማ ወይም አራት-ጎማ ትራክተር ነው እና ብጁ-አድርጎ ባለብዙ-ዓላማ ሊሆን ይችላል.
እንደምን ሰነበታችሁ ወዳጆቼ? . . . እንደዘበትም ሱቅ እንደመዝጋትም ምናምን ስናይ አላምን ብለን፤ እንደድንገት የቀን ግምት ግብር የሚባለው ነገር ቀርቶ ባመናችሁበት ክፈሉ ምናምን ሲባል አላምን ብለን ይኸው ደግሞ “አላልኩም-ብያለሁ” ደረጃ ደረስንም አይደል?. . . ያገራችን ሰው ምን ብሎ ይተርታል መሰላችሁ “ሲሮ
ጡ የታጠቁት፤ ሲሮጡ ይፈታል” ልክ አይደል እንዴ?. . . ድሮም እኛ ተናግረን ነበር። የሚሰማን አጣን እንጂ፤ የግብር ይውጣ ስራ ሲሰራ የሚገጥመው ነገር ይኸው ነው። እኔ የምለው ግን አስጠንተንና ጊዜ ወስደን ያመጣው ውጤት ነው አላሉንም ነበር እንዴ?. . . ለነገሩ በሪፖርትና በመሬት ያለ እኛ ዘንድ ልዩነቱ ከሰፋ
ሰነባብቷል። የሚባለው ነገር ሌላ የሚደረገው ነገር ሌላ፤ የሚፀድቀው እቅድ ሌላ፤ የሚሰራው ስራ ሌላ፤ ቃል የሚገባው ነገር ሌላ የሚፈፀመው ነገር ሌላ፤ የሚበጀተው በጀት ሌላ አፈፃፀሙ ሌላ እየሆነ ከተቸገርን ቆይተናል።
ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ሰኔ 3 ቀን 2004 ዓ.ም. በአንድነት ፓርቲ ጽሕፈት ቤተ ለህሊና እሰረኞችና በትግሉ ለተሰው በተዘጋጀው የሻማ
የምክር ቤት አባላቱ በኢትዮጵያ ይፈጸማል ያሉት የፖለቲካ መሪዎች አፈና እንዲያቆም ኦባማ ግፊት ያደርጉዘንድ ጠይቀዋል።
ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክለው ለአለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚወዳደሩት 10 አገሮች አንዷ ሆነች! የእግር ኳሱ ህዳሴም ተጀመረ!!
Ethiopia Zare - ብሶት የወለደው (ትኩሳት)
እግሬም ፡ ጸንቶ ፡ ሊቆም ፡ የቻለው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ጸጋ ፡ ነው
ኢህአዴግ ኦፌኮን ለማጥፋት ከሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች አንዱ አመራሩን ማሰር ነው፡፡ አሁን በተለይ በእስር ቤት የሚገኙት እኛን እንዲተኩን ያዘጋጀናቸው ወጣት አመራሮች ናቸው፡፡ በአሁኑ ጉባኤ እኛን እንዲተኩን ነበር እነዚህን ወጣቶች ያዘጋጀነው፡- እነ ደጀኔ ጣፋ፣ እነ ጉርሜሳ አያኖ፣ እነ ደስታ--- ለአመራር ያዘጋጀ
ናቸው ወጣቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ቢታሰሩም ኦፌኮ በኦሮሞ ህዝብ ውስጥ መንፈስ ሆኗል፤ እንዲህ በቀላሉ አይጠፋም፡፡
50′ የስታድየሙ ፓውዛዎች ጠፍተዋል ። ጨዋታው ባለው ብርሀን እንደቀጠለ ነው ።
ኤርትራዊት ፊልም – ምስጢር ምርቓ ፮ ክፋል – Eritrean Movie Mistir Mrka – Part 6
እስክንድር ፍሬው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑትን ዶክተር መራራ ጉዲናን አነጋግሯቸዋል።
የክልሉ መንግሥት ይኼንን የኢኮኖሚ አብዮት በፍጥነት ወደ ተግባር ለማስገባት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥትና የኦሮሞ ባለሀብቶች ጥምረት ምክር ቤት መሥርቷል፡፡
የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት፣ የዓሳና እንስሳት እንዲሁም የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በጋራ ያዘጋጁት እና በጉዳዩ ላይ የሚመክር ውይይት እየተካሄደ ነው።
ከሁሉም በላይ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለግድቡ ማሰሪያ ያዋጡት ገንዘብ እጅግ አነስተኛ መሆን፣ መንግስት በውጭ የሚኖሩ የኢህአዴግ አባላት እንኳ ለማዋጣት ፈቃደኛ አልሆኑም የሚል ድምዳሜ ላይ እንዲደርስ አድርጎታል።
(አንተን) ደብቄ ፡ እንኳን፡ ፡ እራሴን ፡ ላሳይ
»የተመረጡ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያሬዳዊ መዝሙራት l ethiopian orthodox mezmur collection 2017 vol 3.mp3
Obresat.ru ብቅ-ባዮችን ይደበቁ. Obresat.ru ለማቆም እንዴት? የካቲት 14, 2018
ልጅ ሚካኤል 16 አመት ሴቶች ይወዳል ! ኤልሲ SHOW !
በቅርብ ቀን ከ ዶ/ር ብርሃኑ ኃሚካኤል ጋር.. በህፃናቶች ላይ የሚከሰት የህብለ -ሰረሰር (spinal cord) ችግሮች Please stay tuned!! - elshaddaitv.org
አየህ...የብሎግ ፅሁፍ ስታነበው የሚጣፍጥ, የማይሰለች...ያልተንዛዛ, አጠር ብሎ ቁምነገርን ከጫወታ ጋር እያዋዛ ማቅረብ ነው ያለበት:
ባንኪ ዓለም 54ቢልዮን ዶላር ሓገዝ ንሃገራት ኣፍሪካ…
መገናኛ ብዙሃንን ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል ምክክር ማድረግ እንደነበር ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡
መልሱ “ጩኸት” /Echo Chamber/ የሚል ነው።
ተክለጻድቅ ከረጅም የአገልግሎት ዘመን በኋላ በተወለዱ በ ሰማንያ ስድስት ዓመታቸው ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. አርፈዋል።
27-29) ምንዝር የፈጸምከው አንተ ከሆንክ ለትዳራችሁ መሳካት ሲባል አውጥተህ ልትጥላቸው በሌላ አባባል ልታስወግዳቸው የሚገቡ ልማዶች ወይም ዝንባሌዎች ይኖሩ ይሆን?
በሌላ በኩል ደግሞ፣ ዋዞዌ በተባለው የአገሪቱ የገጠር መንደር ውስጥ የሚገኘው የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ግሬስ ሙጋቤ ንብረት የሆነ እርሻና የከብት ማድለቢያ ድርጅት፣ ባለፈው ረቡዕ በመቶዎች በሚቆጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች መዘረፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ .
በየቀኑ በተሠሩ ሥራዎች ላይ እንዲሁም በአጋጠሙ ችግሮች ላይ በጋራ በመወያየት የመፍተሄ ሃሣብ በማምጣት በጋራ መግባባት ላይ የተመሠረተ ሥራ ተሰርቷል፡፡
ከሣቴ ብርሃን ተሰማ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ላይ ሰምና ወርቅን በሚመለከት የሚከተሉት ገለፃዎች ተቀምጠዋል።
በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
ከሳምንት በፊት ፖርት ሃርኮት ላይ የሰረበትን የ3-0 ሽንፈት በመቀልበስ ወደ ምድብ የገባው የሱዳኑ ኤል ሜሪክ ነው፡፡ ሃያሉ የኦምዱሩማን ክለብ የናይጄሪያውን ሪቨርስ ዩናይትድ 4-0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ ባክሪ አል መዲና በመጀመሪያው አጋማሽ ሃት-ትሪክ ሰርቷል፡፡ ሪቨርስ ዩናይትድ ተጫዋቾች አርብ እለት
ወደ ልምምድ ሜዳ ሲያመሩ የቡድኑ ባስ በሜሪክ ደጋፊዎች ጥቃት ደርሶበታል፡፡
(መ) በቊ ፻፵፮ መሠረት ማስረጃን ስለ መቀበል ወይም ስላለመበል ነገር ግን የጥፋተኛነት ውሳኔ በተሰጠበት ለጊዜው በመልቀቅ ወይም ነጻ በመልቀቅ ፍርድ ተሰጥቶ ይግባኝ በተባለበት ጊዜ እነዚህ የተሰጡት ትእዛዞቸ ይግባኝ ለማለት ምክንያቶች ለመሆን ይችላሉ።
ቱርክ ከዕለተ አርብ ምሽት ድንገተኛ የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራ በኋላ ጸጥታ እና ቁጥጥር ሰፍኖባታል። ራሳቸውን የሰላም ምክር ቤት ሲሉ የጠሩት የጦሩ አባላት በሞከሩት መፈንቅለ-መንግስት ሰበብ ከ2,90 በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ከእነዚህ መካከል 161 ሰላማዊ ዜጎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ወታደሮች እና የፖሊስ መኮን
ኖች ናቸው።
18፤ በሱሳ የነበሩት አይሁድ ግን በአሥራ ሦስተኛውና በአሥራ አራተኛው ቀን ተሰበሰቡ፤ በአሥራ አምስተኛውም ቀን ዐረፉ፥ የመጠጥና የደስታም ቀን አደረጉት።
በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የሲዳማ የመብት ተሟጋቾችን ለመቀበል ወደ አርሲ ነጌሌ ሲጓዙ በደረሰ የመኪና አደጋ ህይወታቸው ላለፉ አምስት ግለሰቦች የህሊና ፀሎት ከተደረገ በኃላ የተጀመረው ጨዋታ ከጅማሮው እስከ ፍፃሜው በዝናብ ታጅቦ ተከናውኗል። ሙሉ የጨዋታው ክፍለ ጊዜ ከሳቢነቱ ይልቅ የሚቆራረጥ የኳስ እን
ቅስቃሴ የበዛበት ከመሆኑም ባለፈ የቡድኖቹን የአጨዋወት መንገድ በጉልህ ለመረዳት ያላስቻለ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴን ተመልክተናል።
እንደ ጋዜጠኛ ገድለሚካኤል፤ ከሁሉ ከሁሉ አካል ጉዳተኞችን በህብረተሰቡ እንቅስቃሴ ማካተት ይኖርብናል፤ ሲል በአንክሮ ገልጾልናል። በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሳሁን፤ ፌደሬሽን መስሪያ ቤታቸዉ ባህልን አስታኮ የሚታየዉን አጉል ልማድ ለማስቀረት በትጋት ላይ ቡሆነም አሁንም በቂ እን
ዳልሆነ ሳይገልጹ አላለፉም። አካል ጉዳተኞች የአንዳ ማህበረሰብ አካል ናቸዉና፤ በሁሉም የስራ ዘርፍና የትምህርት መስክ ተሳታፊ እንዲሆኑ መንግሥት የበለጠ ጥረት ሊያደርግ ይገባል ያሉንን፤ የለቱን እንግዶቻችንን ለሰጡኝ ቃለ ምልልስ እናመሰግናለን። ሙሉዉን ዝግጅት የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ይከታተሉ!
የክልሉ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ በበኩላቸው ፤ ሰዎች ከተገደሉ በኋላ ተቆራርጠዋል በእሳት ጨምር ተቃጥለዋል ብለዋል። “በክልሉ በዜጎች ላይ የተፈፀመው አሰቃቂ ወንጀል ሰው ሆኖ ከተፈጠረ የማይጠበቅ ነው።” ብለዋል።
Sky ቬጋስ የመስመር ላይ የቁማር ቤት በላይ ያለው 50 የተለያዩ የቁማር ጨዋታዎች እና እነሱን ለመሞከር ምንም ተቀማጭ ጉርሻ አንድ £ 10 ነፃ የሞባይል የቁማር መስጠት ነው! ቅርስ ደሴት ከ, እና Ghostbusters, ብሩስ ሊ መካከል ያለው አፈ ታሪክ ወደ, እና ኦዝና ለሪኪ ልጅ አዋቂ, በዚህ የመስመር ላይ የጨ
ዋታ መዳረሻዎች በእርግጥ ሁሉንም አለው! አጫውት የቁማር መክተቻዎች ነጻ!
የዳኛቸው ወርቁ 24ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል) _ EthioReference >
ኢትዮጵያ እንደገና መልካም መሪ ልታገኝ ደጃፍ ላይ የደረሰች ይመስላል።
"በተቃራኒው በመካከላቸው ሕያው የሆነ ቅባት እምብዛም አላሳየም ... እናም የእነሱ ስብስቦች ወይም ሥጋም ""የሆድ"" ይዘት ብቻ ቢበሉ አልመረጥኩም ... ፈተናዎች ለማባዛት ቀላል ነው!"
አዲስ አበባ ሚያዝያ 30/2009 የፕሬዚዳንት አንድሬ ሴባስቲያን ዱዳ የአዲስ አበባ ጉብኝት የኢትዮ-ፖላንድን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።
ገጠመኝ ሦስት፡፡ ይህ ደግሞ ጥቅምት 21 ቀን 2010 ዓ.ም. የሆነ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ቡና ከምጠጣበት ምግብ ቤት ውስጥ እየተስተናግድኩ ነው፡፡ ለጠጣሁት አንድ ስኒ ቡና አምስት ብር አስቀምጬ፣ በሞባይል ስልኬ እያወራሁ ለመውጣት መንገድ ጀምሬለሁ፡፡ የምግብ ቤቱ አስተናጋጅ ግን ከይቅርታ ጋር ቡና ጨምሯል አለችኝ፡፡ ነገ
ሩ ግር ቢለኝም በስልኬ የጀመርኩትን ንግግር ላለማቋረጥ አንድ ብር አውጥቼ ጨመርኩላት፡፡ አስተናጋጅዋ ግን አሁንም አልተወችኝም፡፡ አንድ ብር አልበቃም፡፡ ይኼኔ ስልኩን አቋርጬ ‹‹ስንት አድርጋችሁት ነው?›› አልኳት፡፡ ከዚያን ዕለት ጀምሮ የቡና ዋጋ ወደ ሰባት ብር ማደጉ ተነገረኝ፡፡ ጉድፈላ፡፡ ለምን ይህን ያህል ጨ
መራችሁ? መልሷ ግልጽ ነበር፡፡ ስኳር ስለተወደደ ነው፡፡ ከዚህ በላይ መነጋገር አልቻልኩም፡፡
የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 02/2004 ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገቡነት ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ከፍተኛ ተቃውሞ እንደሚጠብቃቸ እየተነገረ ነው:
እንደሚታወቀው ጦርነት በአብዛኛው ሁለት ዘርፍ አለው። ያውቀው የጠመንጃና የሕሊና መስለቢያ (ፕሮፖጋንዳ)። የጥይቱ ክፍል ጠመንጃ ይዞ ዘምቷል። የሕሊና፣ ወኔ መስለቢያው ክፍል ራዲዮ፣ ጣቢያ ነበረው። ለዚህም ካርቱም የአንድነት ድምፅ ወይም Radio Free Ethiopia ነበር። አባ ማቲያስ በዚህ ጣቢያ “የመስቀል ሽብ
ር” በተባለ መለከት “ዘመቱ”።
ከ5 አመት በላይ በግፍ የታሰረው መላኩ ፈንታ ጎንደር እንዲህ ተቀብለውታል
የውጭ ወኪሉ (ኮስተር ብሎ) «ሚ/ር ጂ የዕቃው መጠን ማነሱ ኪሳራ ውስጥ ስለጣለን ትንሽ ቅር ብሎናል። ለወደፊቱ አቅርቦታችሁን መጨመር ይኖርባችኋል።»
ሊቬ የቻምፒወን ሊጉን ማጣሪያ ካላለፈ የቤንቴዝ መቆየትም አጠያያቂ ነው :
ኢህአዴግ በአገሪቱ ግጭቶች መከሰታቸውን ተከትሎ በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴና በሌሎችም አግባቦች በሚያደርጋቸው ግምገማዎች በድርጅቱ የጎራ መደበላለቅ እንደሚታይ ይጠቅሳል፡፡ አንዳንድ አካላት ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታዩ ክስተቶችም ለእዚህ መገለጫ ናቸው ይላሉ፡፡ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉ
ጤ እንደሚሉት፤ አንድ ፓርቲ ይዞት ከተነሳው ርዕዮተ ዓለም…
Next Article በሶማሌ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መንግስት የሰጠው መግለጫ
ሥዕሎች መርምር, እድሳቱን, ወይም መግለጫዎችን የተዘጋጀ, እና የቅርጾች እና ስታይል መጠኖች ለማወቅ ዲዛይነሮች እና አስፈላጊ መሣሪያዎች setups ጋር ማማከር.
እራቁት ፡ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር
ሕይወቱን ፡ የሰጠኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው (፭x)
ዘርዓያዕቆብ በጥንታዊት ኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት፤ በንባብ ቤት፣ በዜማ ቤትና በቅኔ/ሰዋስው ቤት ያለፈ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ፈላስፋ ሲሆን እርሱ በነበረበት ዘመን የነበሩ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊ፣ፖለቲካዊና ሥነምግባራዊ አስተሳሰቦችን በአመክኗዊ ሐተታ (rational inquiry) በመታገዝ ይመረምርና ይተች ነበር፡፡
የዘርዓያዕቆብ ፍልስፍና የፈጣሪ ህግን ከሰው ህግ፣ የተፈጥሮ ሥርዓትን ከሰብዓዊ ሥርዓት፤መለየትንና በአንድ አምላክ አማኞች ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙ ተገቢ ያልሆኑ የሰው ሥርዓቶችን አስወግዶ በእውነተኛው የተፈጥሮ/የፈጣሪ ህግ ብቻ መመራት ላይ ያተኩራል። በተፈጥሮ ህግና በምክንያታዊነት መነጽር በመታገዝ ስለሃይማኖት መከ
ፋፈል፣ስለሙሴና ነቢዩ መሀመድ ህጎች፣ ሐሰተኛ እምነትን ስለመለየት፣ ስለአምላክና ስለሰው ህግ፣ስለ እውነተኛ እውቀት ምንጭ እንዲሁም ስለጋብቻና ምንኩስና ተፈላስፏል፡፡
ካብ ፡ መርዛም ፡ ማይ ፡ ዓለም ፡ ኣይትስተዩ
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (ፒያሳ ቅርንጫፍ) (18m)
እርሳቸው ብቻቸውን እንደሆኑና ሃሳባቸውን የሚሰማ የበላይ አካል እንደሌለ በመረዳታቸው በአጥቢያ ደረጃ ካሉ አለቃዎች ጋር «ዝቅ» ብለው መወያየት እንዳስገደዳቸው በመስከረሙ ጉባዔ አሳውቀዋል:
« ፕሬዝደንት ኦባማ ኢትዮጵያን ለምን ጎበኙ? (አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር))
ይህም ሌላኛው የጥፋት ዓይነት ሲሆን ለዚህም ትልቅ ምሣሌ ሊሆነን የሚችለው ቃሩን ነው። እሱም አላህ ሀብትን ሰጥቷቸው፣ ከብዙ ሰዎችም በችሮታው አስበልጧቸው እንደሱ ለሚያስቡና “የተሠጠሁት ባለኝ እውቀት እንጂ በሌላ አይደለም” ለሚሉ የአላህን ፀጋ አስተባባዮች ሁሉ ምልክት ነው። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እሱንና እንደሱ
የአላህን ፀጋ ሆነ ብለው ሊሚክዱ ሁሉ እንዲህ በማለት ይመክራል
በጥበቡ በለጠ ጤፍ የኢትዮጵያዊያን ባሕላዊ ምግብ ነው እየተባለ ለብዙ ሺ አመታት አብሮን ቆየ። አሁን ደግሞ ከኢትዮጵያዊያን እጅ ወጥቶ የአለም ቁጥር አንድ ተፈላጊ ምግብ እየሆነ ነው። አለም ፊቱን ወደ ጤፍ አዙሯል። እኛ...
እግዚአብሔር ነፃ ሆኖ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ደጋግሞ ራሱን ይገልጣል. እንዴት ነው እግዚአብሔር ቀይ ባሕር ላይ ምን እንዳደረገ ስለ? ዮሴፍ ሕይወት ውስጥ ምን? ስፍር ቁጥር የሌላቸው ውጊያዎች ምን? መቼ ሁሉ የማይቻል ይመስላል, እግዚአብሔር አሁንም ማዳን ይችላል. የሚጠይቋቸው በእርሱ ላይ ሊቆም የሚችል ማንም ጠላ
ት የለም. የሠራዊት ላይ ይወድቃሉ, ተራሮች ይሰግዳሉ, ነፋስም እና ማዕበል በእርሱ ፊት ማስቆም. እና ትራክ መዝገብ የማይታመን ነው. እንዲያውም እኛን ከኃጢአት ለማዳን ከፍተኛ ጥረት ሄደ.
ለልማት ምን ያህል ዋጋ እንክፈል? አቶ ገረሱ ቱፋ እና አቶ አሉላ ሰለሞን በጉዳዩ ላይ ይከራከራሉ።
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) (Open Culture) ድረ-ገጽ በስታንፎርድ ዩኒቪርሲቲ የርቀት ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ዳይሬክተር እና ረዳት ዲን ዳን ኮልማን እንደተመሰረት ይነገራል፡፡
ቁልፍ ቃላት የዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሞስኮ ጉብኝት
...ሌሎቻችሁ ምን እንደምታስቡ አላውቅም እኔ ግን ከዚህ ህሳብ ሚሜትር ንቅንቅ አልልም.. :
አንዱ አውቆ እበድ ( የቀን እብድ ማታ ደሞ እቤቱ ሲገባ ጨዋ ) ሎል..ወያነዎችና ኢትዮጵያውያን እንዴት ናችሁ? የሚል መልክት ጽፎ አነበብኩ፡፡ ኢትዮጵያዊነት ወያነነት ነው... ወያነነት ኢትዮጵያዊነት ነው ፡፡ ሁለቱን ልትነጣጥላቸው አትችልም፡፡ ይሄን ለማለት ሁለቴ ማሰብ አይጠበቅብህም፡፡ ወይንም አያስፈልግህም (ሽም
) ፡፡ ምንድነው ወያነነት? እምቢተኝነት ነው! አለመንበርከክ ነው! ለክፋት ለሀኬት ለጭቆና ና ለበደል እልገዛም ባይነት ነው! ተስፋን ሰንቆ በረሃ መውረድ ነው፡፡ እለመበገር ነው ፡፡ አለመሸነፍ ነው ፡፡ ጢያራዎች ከሰማይ እያፍዋጩ መትረየሶች ከተራራ አናት እየተንደቀደቁ እምበር ተጋዳላይ!! ተጋዳላይ ዲሃ ! መስመሪ
ህዝቢና.. መስመሪ ሃይሊና እያሉ እየዘለሉ ወደ ፈንጂ ወረዳ መግባት ነው፡፡ አዎ መግባት ነው፡፡ እነዚህ ባህርያት ( ካራክተርስቲክስ) የጀግና ኢትዮጵያዊ ሊትማስ ፔፐሮች ናቸው፡፡ እጅ የሚሰጠውና ጊዜ አይቶ የሚከዳው በእውነተኛ ኢትዮጵያውያኖች አይን ኢትዮጵያዊ አይደለም፡፡ ሌሎች የትግል ግዋዶቹ በሞቱለት ሞት እሱ ግን