text
stringlengths
0
200
ዛሬ ከሩብ ምእተ አመት በኋላ፣ ሰንደቅ አላማን ጨርቅ ሳያደርጉና ኢትዮጵያዊነትን ትቢያ ጥለው ሳይረግጡ፣ ብሄር ብሄረሰቦችን ከፍ ማድረግ እንደሚቻል ተረድቶ፣ የኢትዮጵያዊነትን ከፍታ መሻት ቢዘገይም የሚደገፍ አላማ ነው፡፡ ችግሩ የኢትዮጵያን ከፍታ ለማምጣት ኢህአዴግ የተከተለው መንገድ ነው፡፡ በተለያዩ መፈክሮች ጥላ
ስር፣ ለአስር ቀናት የአደባባይ ዝግጅቶች ተደርጓል፡፡
በእዚሁ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ከውጭ ሀገር የተለያዩ አህጉረ ስብከቶች እና ከሀገር ቤትም ከተለያዩ ሀገረ ስብከቶች በመጪው ሰኞ ጥቅምት 12/2011 ዓም በሚጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ወ\\ደ አዲስ አበባ ከሄዱት ብፁዓን አባቶች ውስጥ አቡነ ኤልያስን ጨምሮ ሌሎች የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣የቤ
ተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት፣የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መምህራን እና ደራስያንም ጭምር የሚታደሙበት የመፅሐፍ ምረቃ መርሐ ግብር እንደሚሆን ለማወቅ ተችሏል።
እግዚአብሄር አምላክ የወንድማችንን ነፍስ በአብርሀም እና በይስሀቅ ጎን ያሳርፍ፡፡ አሜን !!
ይሖዋን በጸሎት ልንጠይቅ ከምንችላቸው ነገሮች መካከል ቀዳሚውን ቦታ ሊይዝ የሚገባው ምንድን ነው?
«በ1548 ዓ.ም. በጋ፣ የምድር መንቀጥቀጥ መቅሠፍት በሻንሺ እና ሻንሺ* አውራጆች ሆነ። በኛ ኋ ወረዳ ልዩ ልዩ መጥፎ ዕድል ደረሰ። ተራሮችና ወንዞች ተለዋወጡ መንገዶችም ጠፉ። በአንዳንድ ስፍራ መሬቱ ከድንገት ተነሥቶ አዲስ ኮረብታ ተፈጠረ፣ ወይም ብርግድ ብሎ አዲስ ሸለቆ ሆነ። በሌላ ዙሪያ ፈሳሽ ከመቅፅበት ፈለቀ
፣ ወይም ምድር ተሰብራ አዲስ ጉድጓዶች ታዩ። ጎጆዎች፣ መሥሪያ በቶች፣ መቅደሶችና ቅጥሮች ሁሉ በድንገት ፈረሱ።»
ዛሬ ዕለተ ሰንበት ጠዋት ወደ ወደ 5 ሰዓት ተኩል ገደማ ወደቤታቸው አመራሁ፡፡ እህቷ ን ኢየሩስ በረንዳ ላይ አገኘኋት፡፡
በአሜሪካ የሚገኙት አፕል፣ ጉግልና ማይክሮሶፍትን ጨምሮ 100 የሚጠጉ ትላልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችም ትራምፕ በስደተኞች ላይ ያሳለፉትን ዕግድ በመቃወም፣ ‹‹የአሜሪካን የንግድ ምኅዳር ይጎዳል፤›› በማለት በሕግ ሊጠይቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ለመሆኑ የወልቃይት፤ የሁመራና የጠለምት ሕዝብ የአማራ ነኝ ጥያቄ በየትኛው አግባብ ነው የሕግ መንግሥቱ አንቀጽ 48 ላይ ሊወድቅ የሚችለው፡፡
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ቪዲዮ)
አፄ ቴዎድሮስ ከዚህም አልፈው አውሮፓውያን ሰራተኞችን በከፍተኛ ደሞዝና የኑሮ አበል ጎንደር ላይ አቀማጥሎ ለማኖር ቆርጠው መነሳታቸውን፣ በ1858 በማርቲን ፕላውደን በኩል በመላው አውሮፓ የበተኑት ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ያስረዳል፡-
ለዚህም ነው ሁልጊዜ ህዳርን ማስታወስ ያለብኝ፡፡ የህዳርን፣ የታህሳስን፣ የመስከረምን፣ የጥቅምትን፣ ጭራቃዊነት ማስታወስ አለብኝ…
ስለመረብ ምላሽ የኢትዮጵያ አካል ለጊዜው ተቆርጦ መቅረት ንጉሠ ነገሥቱ ቁጭት ያሳደረባቸው መሆኑን ልዩ ልዩ የሰነድ ማስረጃዎች ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተቃራኒ በአንዳንድ ፀሐፍት ዘንድ ከሚቀርቡት ትችቶች መካከል አጼ ምኒልክ ኤርትራ በኢጣልያ እጅ እንድትቆይ ሆነ ብለው የፈፀሙት ደባ ነው የሚለው አስተሳሰብ ተጠቃሽ ነው፡፡
ምክንያቱን ሲብራሩ ደግሞ ኢጣልያ የመረብ ምላሽ ግዛትን “ኤሪትሪያ” ብላ ሰይማ ቅኝ የምትገዛውንም ህዝብ ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲነጠል በፀረ-ኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ፕሮፖጋንዳ እንዲፈጠለፍ በማድረጓና ኤርትራውያንም በዚሁ ቅሬታ ውስጥ በመቆየታቸውን ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ማረጋገጣቸው ነው ይላሉ፡፡ ይህ አተያይ እውነ
ታው ግልፅ ቢመስልም አጼ ምኒልክ ወደ ፊት ገፍተው እንዳይሄዱ አጣብቂኝ ውስጥ የከተታቸው የስንቅና ውሀ ተያያዥ ችግሮች ያላቸውን የሰው ሀይል አቅም ለጊዜው በመፈታተኑ ምክንያት ብቻ እንደሆነ አያጠራጥርም፡፡ ጥንት ኢትዮጵያ የነበራትን የሰሜኑን የባሕር በር ስትራቴጂያዊ ይዞታ ጠቀሜታውን አብጠርጥረው የሚያውቁት ዳግማዊ
ምኒልክ ይቅርና በማናቸውም ዜጋ ህሊና ዘንድ የማይዘነጋ ነው፡፡ የአድዋ ጦርነት የተቋጨው ንጉሠ ነገሥቱ የመረብ ምላሽ ግዛታቸውን ከወራሪው ኢጣልያ ጦር መንጋጋ ለማስለቀቅ ከፍተኛ ቁጭት እንዳዘሉ መሆኑን በቀላሉ ለመረዳት አያዳግትም፡፡
. ይህን በምሳሌ ለማስረዳት, ታዳሽ ኃይልን የሚሸጥ ኩባንያ ነዎት ወይም ለምሳሌ, እርስዎ ኃይል ቆጣቢ የቤት ውስጥ ሥራ ተቋራጭ ነዎት. በዚህ መንገድ, እዚህ የሚያስፈልገዎት ነገር ሁሉ ተዛማጅ የብሎግ ልጥፍ ማብራሪያን መፍጠር ወይም ለታዳጊ ታዳሽ ኃይል እና ኢነርጂ ውጤታማነት ጽ / ቤት. የምርት ጠቃሚ ምክር:
ልሒድ ልሒድ አለች ወደ ህልሟ ኬላስጋ ሐር ልብሷን ነብሴ አውልቃ ጥላ …. (ተይ አይሆንም ነብሴ፣ ደበበ ሰይፉ! … 1992)***ክራውን ሻይነስ ታውቃላችሁ! (ካላወቃችሁ ላጫውታችሁ እፈልጋለሁ፡፡)***ጨዋታ -1ትናንትና ማታ ሲደብረኝና ጭንቀት አናቴ ላይ ሲወጣ፣ ከፊት ለፊቴ እንደ እንቅፋት ሁልጊዜ ከሚያጋጥመኝ ዶዶ ባ
ር ዘው…
ለፋብሪካዎቹ ግብዓት በሚል በ200 ሚሊዮን ብር ገደማ ወጪ ወደ ሃገር ውስጥ የገቡ የማዳበሪያ ግብዓቶችም ለብልሽት ተዳርገዋል፡
አለበት። በመሆኑም እንደዚህ ዓይነት ተገቢ ያልሆነ ድርጊት እንዲያበቃና ዳግም
በከምባታ አላባ እና ጠንባሮ ሀ/ስብከት በአንድ ቀን እስከ 2228 ሰዎች ተጠምቀዋል፤ በዕለቱ የሀገር ሽማግሌዎች የሀ/ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስን ዝናም እንዲያዘንሙላቸው ጠይቀዋል፤ በተደረገውም እግዚኦታ ለ40 ደቂቃ ያህል ዝናም ዘንሟል፤
መንዴይ /Mon-day/ የጨረቃ ቀን ማለት ሲሆን በጨረቃ ስለሚያመልኩ የሰየሙት ነው።
በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ የሚደረገው ድርድር መቋጫ አላገኘም
“ቢገባቸውማ ኖሮ … አንድ ቀንም ባላሳደሩት!” አለኝ፤ ሰውዬው በሹክሹክታ
የነፃነት ጥያቄ ከልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እስከ አንዋር መስጊድ (ሀብታሙ አሰፋ)
ምክትል ሳጅን፣ ሳጅን,፣ ሱፐር ኢንቴንዳንት፣ ምክትል ኢንስፔክተር፣ ኢንስፔክተር፣ ምክትል ኮሚሽነር ኮሚሽነር ወዘተ የሚሉ የእንግሊዝ ስሞች የተለጠፈልን እንግሊዞች መኪና፣ ዱላ፣ ልብስ እና ስልጠና
ስለዚህ፣ በኦሮሚያ ክልል ለታየው የሕዝብ ተቃውሞ ሦስት መሰረታዊ ምክንያቶች አሉ። በዚህ ውስጥ ማስተር ፕላኑ የተቃውሞው መነሻ ምክንያት (Immediate Cause) ብቻ ሳይሆን የመሰረታዊ ችግሩም የመጨረሻ እንደሆነ ቀጥሎ ለማሳየት እሞክራለሁ።
አጥንትን ፡ ሁሉ ፡ ዘልቆ ፡ እንደሚገባ
በዓለም አቀፋዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚነጋገረው የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ተጀምሯል። ለ3 ቀናት የሚቆየው ይኽው ጉባኤ በማሊእና በሶሪያ እንዲሁም በሌሎች ብጥብጥ ባየለባቸው ሃገራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይነጋገራል።
Express Casino certainly scores on every point and starts all £ 5 ነጻ የቁማር ጉርሻ ጋር አዳዲስ ተጫዋቾች ቀብሮታል ጊዜ እውነተኛ ገንዘብ ለማግኘት ለማጫወት. የተሻለ አሁንም, የእኛ ነጻ ካሲኖ ተቀማጭ ጉርሻ ቅናሾች በዚያ ማቆም አይደለም ነው:
16 በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።
9 ወአዕረገ ፡ ዲበ ፡ ምሥዋዕ ፡ ጽንሓሐ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ከመ ፡ የሀሉ ፡ ምስሌሁ ፡ ወኢይኅድጎ ፡ ኵሎ ፡ መዋዕለ ፡ ሕይወቱ ።
ኢሕአዴግ በመርህ ደረጃ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተደራደረ መሆኑን እየገለጸ ቢሆንም፣ ‹‹ግን ከማን ጋር ነው የሚደራደረው? ቢሆንም እንኳን ግማሽ መንገድ ይቀረዋል፤›› የሚለው እስክንድር፣ ጊዜው አሁን ስለሆነ ከሁሉም ጋር በመደራደር የኢትዮጵያን አንድነት መጠበቅ ተቀዳሚ ተግባር ማድረግ እንዳለበት አሳስቧል፡፡ ኢሕአ
ዴግ ውስጥ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚጨነቁ ሰዎች እንዳሉ ስለሚታወቅ፣ ፓርቲያቸው ወደ ሰላም አቅጣጫ እንዲሄድ መታገል እንዳለባቸውም ጠቁሟል፡፡ የፖለቲካ እስረኞች የማይኖሩባት አገርና ሥርዓት መገንባት እንዳለበት የጠቆመው እስክንድር፣ የታሰሩ ዜጎችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፈትቶ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታው አካል መሆን
እንዲችሉ ማድረግ ተገቢና የግድ መሆኑን አስረድቷል፡፡
"በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና 4ተኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ጌታሁን* ""የተማሪዎች ብቃት በመጨረሻ ዓመት በሚሰጥ ፈተና አይረጋገጥም"" ሲል ይሞግታል።"
"14 ሀምሌ 2019 አብዛኛዎቹ መገናኛ ብዙኃን ሶማሊያን የጦርነት ቀጣና፣ ድርቅ እና ረሃብ የማይለያት፣ የእርዛትና ጥማት ተመሳሌት፣ እንዲሁም የእርስ በርስ እልቂት ምሳሌ አድርገው ነው የሚስሏት። አንዲት ሴት ግን ይህን ለመቀልበስ ተነሳች። ይህቺ ሴት ሆዳን ናላያህ ትባላለች። ትውለደ ሶማሊያዊ የሆነችው ሆዳን ከ6 ዓ
መቷ ጀምሮ ካናዳ ነው ያደገችው። ይሁን እንጂ ልቧ ሁሌም ሶማሊያ ነው ያለው። የሶማሊያን ውበት፣ መልካም ገጽታና የሕዝቧን ትስስር ለተቀረው ዓለም ለማሳየት ቆርጣ የተነሳች ሴት በመሆኗ ከዓመት በፊት ከካናዳ ወደ ሶማሊያ ተመለሰች። • በሶማሊያ በአንድ ሆቴል ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 26 ሰዎች ሞቱ • ኒው ዮርክ መብራ
ት መጣ • ትራምፕ የኢራን ኒውክሌር ስምምነትን ያፈረሱት ''ኦባማን ለማበሳጫት'' ነው ዓላማ ያደረገችው በዓለም ላይ እንደ አሸዋ የተበተኑ ሕዝቦቿን በተለይም ውጭ አገር ያደጉ የሶማሊያ ወጣቶችን ማነቃቃትና አገራችን እንዲወዱ ማድረግ ነበር። ""ሶማሊያ ጦርነት ብቻ አይደለም ያለው...፣ሕይወት አለ፣ ፍቅር አለ...""
ሆዳን ዕሮብ ዕለት ከኪሰማዮ ከተማ ወጣ ብሎ ወደ ሚገኝ ስፍራ በመጓዙ አሳ እያጠመዱ ለገብያ ስለሚያቀርቡ ወጣቶች እና ስለአካባቢው ውብ ተፍጥሮ በትዊተር ገጿ ብዙ ብላ ነበር። አርብ 'ለታ ተገደለች ይቺ በመላው ዓለም የሶማሊያ አምባሳደር ሆና ትታይ የነበረችው ናላያህ አርብ 'ለታ በደቡባዊ ሶማሊያ ኪስማዮ ከተማ ባረፈ
ችበት አንድ ሆቴል ውስጥ በድንገት ተገደለች። በርካታ ሶማሊያዊያንና በተለይም የርሷን ሥራዎች የሚከታተሉ፣ የርሷን ተስፋ የሚመገቡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ታዳሚዎቿ እጅግ አዘኑ። አልሸባብ ኃላፊነቱን በወሰደበት ጥቃት እሷና ባለቤቷን ጨምሮ 26 ሰዎች ተገድለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመበት አሳሰይ ሆቴል የአገር ሽማግሌዎች፣ የጎሳ
መሪዎችና ፖለቲከኞች መጪውን ምርጫ ተአማኒና ዲሞክራሲያዊ ማድረግ የሚቻልበት ሁኔታ ለማመቻቸት እየተወያዩ ነበር። ናላዬህ 43ኛ ዓመቷ ላይ ነበረች። ሁለት ልጅችም ነበሯት። ""በተገደለችበት ወቅትም ነፍሰጡር ነበረች"" ብለዋል ቤተሰቦቿ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ። ናላያህ በሰሜን ሶማሊያ ላስ አኖድ በምትባል ከተማ ብትወለድ
ም ያደገችው ግን ካናዳ ውስጥ ነው። በአንድ ወቅት ለቶሮንቶ ለሚገን አንድ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገረችው አባቷ የቀድሞ የሶማሊያ ዲፕሎማት የነበሩ ቢሆንም አሁን ግን በካናዳ የመኪና ማቆሚያ አስተናባሪ ሆነው በመሥራት ላይ ናቸው። ካናዳ ሳለች በብሮድካስት ጆርናሊዝም ሁለተኛ ዲግሪዋን እንደያዘች ነበር የራሷን ቴሌቪዥን
የጀመረችው። በቢቢሲ የምትሰራዋ ጓደኛዋ ፋርሃን ናላያህን «ብሩህ አእምሮና ውብ ነፍስ የታደለች» ስትል ትገልጻታለች። ብዙዎች ትውልደ ሶማሊያዊያን ወደ አገራቸው መትመም የጀመሩት በርሷ አነቃቂ የጋዜጠኝነት ሥራዎች ምክንያት ነበር። የርሷ መገደል ይበልጥ ሶማሊዊያን እንዲቀራረቡና የቆመችለትን ዓለማ ወደፊት እንዲገፉ ነ
ው የሚያደርጋቸው ትላለች ጓደኛዋ። በአንድ ወቅት ሟች ናላያህ ወደፊት በምን እንድትታወስ እንደምትፈልግ ተጠይቃ። ""እኔ ገንዘብም ዝናም ብዙም አይማርከኝም፤ የሶማሊያን አንድነት ማየት ነው ለኔ ትልቁ ህልም...ያን ለማሳካት ነው የምኖረው"" ስትል ተናግራ ነበር። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ
ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማ
ርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
☈☈ Curling ☈☈ ነፃ ሙዚቃን አውርድ
የካናዳ መንግስት በቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢትዮጵያን መንግስት አስጠነቀቀ Teddy Afro - Duration:
እንዳተ ግልፅና ጎበዝ ሠው . . .ግዜውን በአግባቡ የሚጠቀም ሠው . . ይስጠን . . . አሜን
ቶኪዮ የ2020ን ኦሎምፒክ ኮሽ ሳይል እንዲጠናቀቅ ከወዲሁ እየተጋሁ…
በውይይት ክበብ፣ በማሌ ጥናት፣በስብሰባ አካሄድ፣በፓርቲ አመሠራረት፣ጭቁኑን ሕዝብ በማታገል መርሕ አልስማማ ብለው ወይ ተጣልተዋል፣ ወይ ተኳርፈዋል፣ ወይ ተለያይ ተዋል፣ወይ ተፈላልገዋል፣ወይ ቂም ተያይዘዋል፣ ወይ ጥርስ ተነካክሰዋል፡፡ ስለዚህም እንደ ቶም እና ጄሪ አንዱ ሌላውን በጠላትነት እያየ ከመቀናቀን የተሻለ ሌላ
ፊልም ለመሥራት ያዳግታቸዋል፡፡
— የ 2019 አዘጋጅ ቡድን ኢትዮ ዙሪክ እንዲሆን
ነጻ የመስመር ላይ ቁማር ቤት አንዴን _ ወደ £ 200 እንኳን ደህና ጉርሻ ወደላይ, አሁን ይቀላቀሉ!
እ.ኤ.አ በ2011 እንዲህ የሚል መልካም የሆነ መልዕክት ለኢትዮጵያ ወጣቶች አስተላልፌ ነበር፡
Posted by admin _ 15/02/2018 _ Comments Off on ታላቁ እስክንድር! እንደነእስክንድር አይነት ሰዎች ፍርሃትን ገድለውታል! (ዘውድአለም ታደሰ)
ቀጥታ ስርጭት ወልዲያ ውድድሮች ዜና ደደቢት ፕሪምየር ሊግ
በእስራኤል የዕብራይስጥ ምሁር የሆኑት ፕሮፌሰር ቤንያሚን ከዳር በ1989 እንደሚከተለው ብለው ነበር፦ “ከዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስና ከትርጉም ጋር በተያያዘ በማደርገው የቋንቋ ምርምር አብዛኛውን ጊዜ የማመሳክረው የአዲስ ዓለም ትርጉም እየተባለ የሚጠራውን የእንግሊዝኛ ትርጉም ነው። ይህንንም ማድረጌ ይህ ትርጉም ጥንታዊ
ውን ቅጂ በተቻለ መጠን በትክክል ለመረዳትና ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት የተደረገበት ሥራ መሆኑን በተደጋጋሚ ለማረጋገጥ አስችሎኛል።”
በእርግጥ የእኔ ዕይታ የሁሉንም ወገኖች የሚጋራ ነው። እነለማን ሁሌም አሽከር፡ ሁሌም ታዛዥ የሚለው አካሄድ የምቀበልው አይደለም። እነለማን የለውጥ ሀዋሪያ አድርጎ ከሚያመልከው ጎራም አልስማማም። በተለይ ከህወሀት መዳከም አንጻር እነለማ የጀመሩት መንገድ በህወሀት አሸናፊነት ይጠናቀቃል የሚል እምነት የለኝም። ሁሌም ህ
ወሀትን የምይገረሰስ፡ ጠንካራ፡ ውስብስብ ፓርቲ አድርጎ መቀበል በራሱ ተሸናፊነት ነው። ዘላለሙን በባርነት የኖረ ሰው በባርነት ከመሞት ውጪ ምርጫ የለውም የሚለውን ድፍን ያለ ሀሳብ አልቀበለውም። ጌታው ላይ የሚያምጽ ባርያ ይኖራል። በባርነት ኖሮ በነጻነት የሚሞት ስንት ጀግና አይተናል። እነለማ ይሄን የህዝብ ድጋፍ ይ
ዘው ከእንግዲህ የህወሀት ባሪያ ለመሆን ይፈቅዳሉ ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል። ስጋው አልቆ፡ በአጥንቱ ብቻ የቀረውን የህወሀትን ስርዓት ከዚህ በኋላ ለማገልገል የሚፈቅድ ካለ እሱ ባርነትን ጸጋና በረከት አድርጎ የተቀበለ ብቻ ነው።
ከዘህ በመነሳት ይህን ከፍተኛ ቁጥር በአገር ውስጥ ጉዲፈቻ ለመሸፈን ማሰብ “ደፍሬ ልበለው በህፃናት ላይ መፍረድ ነው” ይላሉ።
12፤ ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ።
ኢትዮጵያ አንዳንዶቻችን የቅንጦት ህይወት የምንገፋባት እና እንዳሻችን የምንፈነጭባት፤ ሌሎቻችን ደግሞ ባይተዋር የምንሆንባት ሀገር መሆን የለባትም። እናም በእናት አገርና በጋራ ጎጇችን በእኩልንትና በፍቅር እንኖራለን።
በአንድ ወቅት አንዲት ትንሽ ጎጆ የነበራት ለማኝ ሴት ጎጆዋን እየተወች ልመና ትውል ነበር፡፡ ሴትየዋ ለማኝ ትሁን እንጂ በግዛቲቱ ውስጥ ካሉት እጅግ በጣም ውብ ሴቶች አንዷ ነበረች፡፡
የክልሉ ማዕድን ኤጀንሲ በስልጠና ሰበብ ቢሮውን ለ13 ቀን ዘግቷል-ተገልጋዮች ቢሮ መዘጋት የለበትም-የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ
"4 ዩሮ / ሰው. እኔ ምንም አልፈልግም, ነገር ግን አንዴ ውስጥ ሲገቡ, ""ይህንን ወይም ያንን ማድረግ"" ከሚለው በላይ ብዙ የንግድ ሸቀጦች ነበሩ. ለምሳሌ በ 960 ዩሮ ውስጥ እጅግ በጣም የላቀ የፀሃይ ማሞቂያ መሳሪያ ነበረ, ነገር ግን በ ""D"" ውስጥ የፀሃይ ማንኪያ ማቀፊያ የለም, ወይም ""የፀሐይ ሙቅ ማ
ሞቂያ እንዴት እንደሚሠራ"" የሚለውን ፓነል. ስለዚህ, የአንድ የንግድ ትርኢት መግቢያ በመዝየቱ $ 4 ዩሮ በመከፈሏ ይቆጨኛል."
ስለ አህን ሚስጥር የተደረገ ንግግር ...
~”በሚዲያ የሚነገር ነገር አለ።ተፅዕኖ ያመጣል። ምስክሮችም ላይመጡ ይችላሉ። ከሳሽ የለሁበትም ሲል ወዲያውኑ ማንሳት አለበት። …” ፍርድ ቤቱ
​ስለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት ግድያ ያልተነገሩ እውነታዎች
ንጹህ ፡ ልብን ፡ ፍጠርልኝ ፡ በመንፈስህ ፡ ሙላኝ
Martin Luther and the Ethiopian Church _ ማርቲን ሉተር እና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን - EthioTube
ቅቅቅቅቅ ይሁን ዋርካ ላይ ካልተለማመድን የት ልንለማመድ ነው:
ከሁለት ሳምንታት በፊት በሶማሌ ክልል በተከሰተው ግጭት ጥቃት የደረሰባቸው ስደተኞች በአዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ ያለ በቂ ምግብና መጠለያ ጎዳና ላይ ወድቀዋል።
ፒንግባክ፤ ሕገ-መንግስታዊ መብትን እንደ ልዩ ጥቅም-የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ _
የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት፣ የቅዱስ እስጢፋኖስ እና የጻድቁ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፡፡
ትብጻሕ ናብ ኣሰናዳእቲ መደብ ራድዮ ኤረና (2)
እኛ የምንኖረው በመጨረሻው ዘመን ውስጥ ነው, እና በጣም ዘግይቷል በፊት ሰዎች ኢየሱስን ያስፈልጋቸዋል!
3 - ተየሙም ያደረገ ሰው ተየሙሙ እስካልፈረሰ ድረስ የፈለገውን ያህል ፈርድና ሱንና ሶላቶችን መስገድ ይችላል፡፡
በተለያዩ ክለቦች ያለው የጤና ምርመራ እና የልብ ጤንነት መለኪያዎች መለያየታቸውም በተለይ ወደ አውሮፓ ሃገራት ተጉዘው የሚጫወቱ አፍሪካውያንን ህይወት ጥያቄ ውስጥ የሚከት ነው። የጋና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነው እና በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን 5-0 በረታችበት ጨዋታ ላይ 2 ግቦችን በስሙ ያስመ
ዘገበው ራፋኤል ድዋሜና ጉዳይ ይህንን የሚያሳይ ነው። ራፋኤል በስዊዘርላንዱ ክለብ ኤፍሲ ዙሪክ የሚጫወት ሲሆን በክረምቱ የዝውውር መስኮት የእንግሊዙን ብራይተን ኤንድ ሆቭ አልቢየን ለመቀላቀል ጫፍ ደርሶ በጤና ምርመራ ወቅት የልብ ህመም ስለተገኘበት ዝውውሩ ሳይሳካ ቀርቷል። ተጫዋቹ ግን አሁንም ወደ ክለቡ ተመልሶ በኤ
ፍሲ ዙሪክ እየተጫወተ ይገኛል። ይህ ሂደት ከልብ ችግር ጋር በተያያዘ በተጫዋቹ ቀጣይ የእግርኳስ ህይወት ላይ ለሚያጋጥም አደጋ ክለቡ ተጠያቂ እንዲሆን የሚያደርግ ነው።
Ethiopia - Tigray TV NEWS JULY 2018 ዜና ቀዳም ቀትሪ 14 ሓምለ 2010 ዓ.ም
መልእኽቲ ዕብራውያን ምዕ. 5 ካብ ፍቕዲ 1 – 6
እናም እኚህ ኢትዮጵያዊት እናት ስለ ካስትሮ ደግነት ቢያስቡት ቢያስቡት ለቸርነቱ፣ ለቀናኢነቱ የሚከፍሉት ውለታ አጡ። ነገር ግን አንድ ጉዳይ እጃቸው ላይ ነው። ይህም ስለ ካስትሮ የተሰማቸውን ስሜት በደብዳቤ መግለፅ። ደብዳቤ ፃፉ። የደብዳቤው ይዘትም የሚከተለው ነበር።
“አመሰግናለሁ! እድሉን ስለሰጣችሁኝ እና እንግዳ አድርጋችሁ ስለጋበዛችሁኝ በዚህ ጉዳይ ላይ እንድናገር፡፡
”ህላዌ ዮሴፍ ሆይ! አንተ አማራ ብቻ ነበርክ፣ አማራ ብቻ ሆነህም ትኖራለህ!! ስለሌላው አያገባህም!” ብሎት ሲያበቃ አረንጓዴዋን ቀንሶ በቀይና ቢጫ ቀለማት ያማረች ክራቫት አሰረለት። ከኢህዲን ላይ የተቀነሰችው አረንጓዴ ቀለም ሁመራ መሆኗም በሹክሹክታ ተናፈሰ። ጄኔራል ኃይሌ ጥላሁን ቀደም ብዬ እንደገለፅኩት ለይቶለታ
ል። መኮንኖች ክበብ ብቅ ሲል፣ ”እነዚህ የቀን ሌቦች፣ ተጫወቱብን!” ማለቱን ቀጥሎአል።
እንደ ደግነህ የህግ ባለሙያ የሆነችው ሀሌታ ግደይ ፤ «ብዙም የተለየ ተዓምር የመፍጠር አላማ ይዤ አይደለም ወደ ኢትዮጵያ የምመለሰው» ብላን ነበር።ዘንድሮም በጀመረችው ዕቅድ ላይ ተጠናክራ እየሰራች ትገኛለች።
ስያ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን አዳዲስ ግምገማዎች አሁን ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን በመስጠት በጣም ግብይት
አቴቴ ዱብራ ኦሮሞ - ከሎሬት ፀጋዬ ገበረመድህን ቀዌሳ (1)
– ወይዘሮ ሐና ይልማ ከኦነግ ጋር፣ ሻምበል አሥራት ደፈረሱ ከወያኔ ጋር ሲሆን፣ አቶ ደረጀ ደሬሣ… ወይዘሮ ሐና እና ሻምበል አሥራት የሚያደርጉትን አቀናባሪ ነበር።… ደረጀ ሕመሙ እየጠናበት ሲሄድ… በሠራው ስህተት መጸጸቱን የገለፀልኝ:
HV ዲስክ ቁጭ 30KV 100pf (30KV 101K) _ ከፍተኛ የቮልቴጅ ሴራሚክ ዲስክ አስቃይ _ የ Doorknob capacitor _ Y ተቀባዮች _ የደህንነት ማረጋገጫዎች አጣቢዎች (ኮምፕዩተሮች) _ ከፍተኛ የሙቅታ መቆጣጠሪያዎች
በመሠረቱ ይህ ጣቢያ ብዙ የተለፋበትና የተደከመበት መሆኑ ያስታውቃል፤ ብዙ ወጪም ሳይጠይቅ አልቀረም፡፡ ጅምሩ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው፤ እኔ በበኩሌ አቀራረቡንና ዝግጅቱን ወድጄዋለሁ፤ በዘርፉ ትልቅ እመርታ እንደሆነ ይገባኛል፡፡ ነገር ግን ለኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አይሆንም፡፡ ይህ ዓይነቱ ጣቢያ እንደኛ ባለው በዕውቀትም በ