text
stringlengths
0
200
ከትክክለኛ አእምሮ ጋር የጠጣጣመ መሆን። ይህም ትክክለኛ ሃይማኖት የአላህ ሕግ፣ትክክለኛ አእምሮም የአላህ ፍጡር በመሆናቸው የአላህ ሕግ ከአላህ ፍጡር ጋር ፈጥሞ ሊጣረስ አይችልም። አላህ (ሱ.ወ.) እንዲህ ብሏል፦ ‹‹ለነርሱም፣በነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች፣ወይም በነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮዎች፣ይኖሩዋቸው ዘንድ፣በምድር ላ
ይ አይኼዱምን? እነሆ ዓይኖች አይታወሩም ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ።››[አል ሐጅ፡46]
ነገር ግን ይሄ ረዥም ጊዜ ሊወስድ እንደሚችልም ይናገራል።
ናፖሊታንኛ የደቡብ ጣልያን አገር መነጋገሪያ ነው። ይፋዊ ሁኔታ ባይኖረውም ከጣልኛ እንደ ልዩ ቋንቋ ይቆጠራል።
በ2005 ዓ.ም ለሚካሄደው የአካባቢና የከተማ ምርጫ 23 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች ተመዝግበዋል
19አይሁድም። አንተ ማን ነህ? ብለው ይጠይቁት ዘንድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን በላኩበት ጊዜ፥ የዮሐንስ ምስክርነት ይህ ነው። 20መሰከረም አልካደምም፤ እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ። 21እንኪያስ ማን ነህ? ኤልያስ ነህን? ብለው ጠየቁት። አይደለሁም አለ። ነቢዩ ነህን? አይደለሁም ብሎ መለሰ። 22እ
ንኪያስ። ማን ነህ? ለላኩን መልስ እንድንሰጥ፤ ስለራስህ ምን ትላለህ? አሉት። 23እርሱም። ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ። የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ አለ።
አቶ ሀይለማርያም መግለጫ ሲሰጡ “ከእድገቱ ጋር ተያይዞ ድሮ ታክሲ ተሳፍሮ የማያ...
A Vertical Study of the Predicament of Peasants in North-Central Ethiopia, (Published by AFRICAN MOUNTAINS ASSOCIATION AND GEOGRAPHICA BERNENSIA, Marceline, Missour, USA, 1991) ታተመ፡፡
3. የተባበሩት መንግሥታትን፣ አውሮፓን እና አሜሪካን የሚመሩት ሮማውያን (ቫቲካን) ናቸው። የቫቲካን ጳጳሶች የምድራችን ቀዳሚ የክርስቲያኖች ሃገር የሆነችው ኢትዮጵያን አንዴም ጎብኝተው አያውቁም፤ ለዚህም ታላቅ ምስጢር አለ፡ በቅርቡ ይገለጥልናል። አድርባዩ የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስ ባለፈው አርብ ወደ ግብጽ አምርተው ነ
በር። ግብጽን የጎበኙት በሙስሊሞች ከሚበደሉት ግብጻውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ጎን ለመቆም ወይም እነርሱን ለማበረታታት ሳይሆን በሮማውያን ቁጥጥር ስር ለሚገኘው ዲያብሎሳዊ የአረብ ግብጻውያን መንግስት ድጋፍ ለመስጠት ነው። ቀደም ሲል ወደ ግብጽ ከማምራታቸው በፊት ፓፓስ ፍራንሲስ አንድ አስገራሚ የሆነ
ንግግር አሰምተው ነበር፦
Next articleበ41ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ብሔራዊ የሀዘን ቀን ጎግል የግራፊክስ ለውጥ ሊያደርግ ነው
እኔ ያልደገፍኩትን አትደግፍ እኔ የመረጥሁትን ተከተል ብሎ ሌላውን ያላግባብ መጫን አንባገነን አያሰኘንም? ይቅናህ አንበሳው!
የኤጂ ቧንቧ መገጣጠሚያ ቴክኖሎጂ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አቻ ደምሴ፤ በበኩላቸው ኩባንያው ለመስኖ ዝርጋታ፣ ለመጠጥ ውኃ፣ ለአበባ ምርትና ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚውሉ የቧንቧ መገጣጠሚያ ምርቶችን እንደሚያቀርብ ይናገራሉ፡፡ የቧንቧ መገጣጠሚያ ምርቶቹ የየራሳቸው ቅርጽ፣መጠንና ይዘ
ት አላቸው፡፡ምርቶቹ ከዚህ ቀደም ከውጪ አገር የሚገቡ ከመሆናቸውም አንጻር በአገር ውስጥ ማምረት መቻላቸው በዘርፉ ያለውን የገበያ ክፍተት በተወሰነ መንገድ ለመፍታት የሚያስችሉ ናቸው፡፡ ሆኖም ግን አገሪቱ ከምትፈልገው የቧንቧ መገጣጠሚያ ምርቶች አንጻር በቂ ባለመሆኑ ብዙ መስራትን ይጠይቃል፡፡
በግንቦት 27/2009 ዓ.ም. በመላው ዓለ በሚገኙ ክርስቲያኖች ዘንድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ከተነሳ ከሃምሳ ቀናት ቡኃላ መንፈስ ቅዱስ በሐዋሪያት ላይ በእሳት አምሳል የወረደበት የጴንጤቆስጤ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከብሮ መዋሉ ይታወቃል።
3 ክብርና ባለጠግነት በቤቱ ነው፥ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።
ትንሣኤ የሚከናወነው ወደፊት ክፉዎች ከምድር ላይ ከተወገዱ በኋላ ነው። ትንሣኤ በስፋት የሚከናወነው ምድር ወደ ገነትነት በምትለወጥበት በኢየሱስ የሺህ ዓመት ግዛት ወቅት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቁማል። —ራእይ 20:
መጽሐፍ ቅዱስ [የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962]
ሰማያዊ ኔኒንግ ተለጣፊዎች በአጠቃላይ በኪስኮች $51.00 $60.00
አይ.ኤስ የተሰኘው ዓለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን በሊቢያ በሚኖሩ ስደተኞች ላይ ሚያዚያ 11 ቀን 2007 ዓም በ12 ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ ግድያ መፈጸሙ ይታወሳል።
ተቀላቀለን የሚለውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ያልተዋጠላቸው አንዳንድ የሕብረት ጦሩ አባላት ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ካበቃ በኋላ በወንጀል ከሰው አብዲሳን እስር ቤት አስገብተውት ነበር። በኋላም እስሩ ወደ ገንዘብ ቅጣት ተቀይሮ ገንዘቡ ተከፍሎ አብዲሳ ለዓመታት ወደተለያት ሀገሩ በክብር ተመለሰ። ከዛም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
በክብር ከተቀበሉት በኋላ በጊዜው የመከላከያ ሚኒስቴር ወደነበሩት ራስ አበበ አረጋይ መርተውት ነበር።
''ከ2011 በኋላ በዝሆኖች ህገ-ወጥ አደን ላይ ከፍ ያለ መቀነስ የታ ሲሆን በ2016 በተደረገው ጥናት የዝሆኖች አጠቃላይ የአደን ሁኔታ ከ2008 በፊት ወደ ነበረው ዝቅተኛ መጠን የመመለስ አዝማሚያን አሳይቷል'' ይላሉ።
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ 230 ኩባንያዎች በጨርቃ ጨርቅና በጋርመንት ሥራ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያ ለጥጥ ምርት አመቺ ከመሆኗም በተጨማሪ፣ መንግሥት ለዘርፉ የቀረፃቸው የማበረታቻ ፕሮግራሞች በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮችን እየሳበ በመሆኑ ከዚህ ዘርፍ ከፍተኛ ገቢ እንደሚገኝ አቅዷል፡፡
Betoch – የገና በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀ አስቂኝ ፕሮግራም
"ብለን መፀለይ ግድ ሳይለን አልቀረም፡፡ ""ሰባተኛው ንጉስ"" በአጭር እንዲቀጭ ጌታም ፍቃዱ"
23,000 ሜትር ካሬ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ሃያ አራት አልጋ ክፍል ያላለቀ የመኖሪያ ሕንፃ አያት, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ላይ ለሽያጭ መሬት ተንኮል የተፈቀደ ነው. ወደ ቦታ አራት የአፓርታማ ህንጻዎች እና መሬት ፕላስ ሁለት ቪላ ሕንፃ ፕላስ መሬት እስከ እውነተኛ እስቴት ልማት ይሰጠዋል. ባለቤቱ በሽርክና ጋር
እግዚአብሔር ለመስራት ፍቃደኛ ነው. ሁሉም የሊዝ ክፍያ ተደርጓል, እና ፈቃድ እና ዕቅድ ይገኛሉ. ዋጋ እና የግዢ ውሎች ለድርድር ናቸው.
እነዲሁም ምንም አይነት ክፊያ የሚጠይቅ ድህረ-ገጽ ፈክ(የውሸት) መሆኑን ከወድሁ ይታወቅ፡፡ 2ኛው እያንዳነዱን የማመልከቻ መመሪያ ዝርዝር ይዟል በደንብ ያንብቡት፡፡
34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ይላል ደግሞም በተደጋጋሚ እንደተገለጸው
ለምሳሌ የቻይናው መሪ ሁጂንታኦ የቻይናን መልካም ገጽታ ለመገንባት ጥራት ያላቸው የድረ-ገፅ አስተያየት ሰጪ ጓዶች መኖር እንዳለባቸው በመግለፃቸው የቻይናው የባህል ሚኒስትር 300,000 የሚሆኑ የማኅበራዊ ሚዲያ አስተያየት ሰጪ “ኮሜንት” አድራጊዎችን በቋሚነት በማሰልጠንና በማሠማራት በቻይና የባህል ሚኒስትር_ ሥር እ
የሠሩ ይገኛሉ።
ንኩቱ የዩጋንዳ ወጣት በዓለም አቀፉ የሥራ ገበያ ተፈላጊ እንዲሆን ሥርዓተ ትምሕርቱ እንዲሻሻል ጥሪ አቅርበዋል። የዩጋንዳ የትምሕርት ሚኒስቴር ግን የትምሕርት ቤቶችን ቁጥር ማሳደግ እንዲቀድምና ከጥቂት ዓመታት በኋላ ደግሞ የሥርዓተ ትምሕርቱ ማሻሻያ እንዲደረግ ነው የሚፈልገው።
በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሆነ አጋጣሚ ጉዳዩ ተነስቶ ስለበጀት ሲናገሩ፣ በዓለም ላይ የታተመ በጀት የሌለው ብቸኛው መንግሥት ያሉት የኤርትራን መንግሥት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ቢያንስ ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ አለዚያም ከዚያ በፊት በጀቷን በኦፊሴል ጋዜጣዋ አትማ የማውጣት ባህልና ሕ
ግ ያላት አገር ናት፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን ለሹማምንቶቻችን የምንከፍለው ደመወዝና ሌላም ሌላም ወጪ በየመንግሥት መሥሪያ ቤቱ የበጀት ኮድና የወጪ አርዕስት በ‹‹አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት›› ውስጥ ብቻ ተግበስብሶና ተደባብሶ መቀመጥ የለበትም፡፡
በጃኹም ሓደ መስኮት ዘለዎ ቦታ፣ ዘይትከኾ።
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ !!!
Previous Post ‘ደቀመዝሙርነት እና ክርስቲያናዊ አዕምሮ’ (Discipleship and the Christian Mind) የተሰኘውን ሴሚናር (ክፍል አንድ)
‹‹አንዳንድ መገናኛ ብዙኀን ለቀቅ አድርጉን የመንግሥት ባለሥልጣናትንም አትጨቅጭቋቸው›› ሼክ መሐመድ አል አሙዲ
ከአይን ውጭ ሌሎች ብዙ የስሜት ህዋሳት ፍቅርን በተሞላ የሩካቤ ስጋ ወቅት ይሳተፋሉ:
ስለዚህም የፖለቲካ ተሳትፎ የምናገኝበትን ዕድል በየትኛውም መንግድ ተጠቅመን ማደላደል አለብን፡፡ እንዲሁም ከዚህ ቀደም ከሄድንበት መንገድ በተለየና በአዲስ መንገድ መጓዝ ይኖርብናል፡፡ ከአዲሱ መንገዳችን ምን አልባትም አንዱ ባልተለመደ መልኩ ለኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለኢህአዴግ ትንፋሽ መሰብሰቢያ ወይም ‹‹የማሪያም
መንገድ›› መስጠቱ የመጀመሪያው እርምጃችን ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን አባባል ትንሽ ፈታ ስናደርገው ‹‹ለኢህአዴግ ጊዜያዊ ድጋፍ መስጠት›› የሚል ሆኖ ልናገኘው ብንችል መደንገጥ አይኖርብንም፡፡
17 በእራትም ሰዓት የታደሙትን። አሁን ተዘጋጅቶአልና ኑ እንዲላቸው ባሪያውን ላከ።
በሌላ በኩል ጂሱንግ ፓርክ, ኮከባችን ሮናልዶና አለኝታችን ሪያን ጊግስ በአስፈላጊው ጊዜ አጥቂ መሆን እንደሚችሉ አትጠራጠር:
3 ፤ እጅግም ዘበዘባቸው፤ ወደ እርሱም አቀኑ፥ ወደ ቤቱም ገቡ፤ ማዕድ አቀረበላቸው፥ ቂጣንም ጋገረ እነርሱም በሉ።
በብሪታንያ መዲና ለንደን ውስጥ በሚገኘው ግሬንፌል በተባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ከሦስት ቀን በፊት በደረሰ ቃጠሎ መጥፋታቸው የተገለጸው 28 ሰዎች እንደሞቱ እንደሚቆጠር የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከጠፉት ሰዎች ውስጥ ስምንቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የብሪታንያ የፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ስቱዋርት
ከንዲ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፦ የጠፉ ሰዎችን ጨምሮ በአደጋው የሞቱ ሰዎች 58 ይደርሳል፡፡ እስካሁን መሞታቸው የተረጋገጠው ግን 30 ሰዎች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከጠፉ ሰዎች ውስጥ ስምንቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ አንዲት
እናት ከአምስት ዓመት ልጇ እና አንድ አባወራ ከባለቤቱ እንዲሁም ከሦስት ልጆቹ ጋር ከአደጋው በኋላ መጥፋታቸው ከተነገረላቸው ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን ኤምባሲው ጠቁሟል፡፡ ኤምባሲው በይፋዊ የትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ ከጠፉት ውስጥ በኤምባሲው ውስጥ በሹፍርና የሚያገለግሉ ባልደረባ አንዲት ዘመድም ይገኙበታል፡፡ በሆስ
ፒታል ህክምና እያገኙ ካሉ 24 ሰዎች ውስጥ አስራ ሁለቱ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ኤምባሲው አክሎ አመልክቷል፡፡source-DW
መደምደሚያ፦ ለመላእክት መስገድ መፍጹም የአምልኮ አይደለም የአክብሮት ነው። ይህ መህጻፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ጊዜ የሰፈረን ጉዳይ በአንድ ጥቀስ ወይም ብሉይ ኪዳን ወስጥ ነው የሰፈረው በማለት ለማፈን መሞከር ትክክለኛ አስተምሮ አይደለም። ህግም ነው ደጎሞ ተብሎ እዚጋ ማንም አልጻፈም።
በኦሮሚያ ላይ እየተካሄደ ላለው የሕዝብ ቁጣ ዘ-ህወሀትን በመቃወም ከሕዝቡ ጎን አብሮ መሰለፍ ያለመቻል እና ተጨባጭነት ያለው ወገናዊ ድጋፍ ያለማሳየት አሳፋሪ እና በእራሱ የሞራል ስብዕና ኪሳራ ውጤት ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞ ወገኖቻችን እየደሙ፣ ወደ እስር ቤት እየተጋዙ እና በስውር እየታፈኑ ደብዛቸው እንዲጠፋ እ
የተደረጉ ባሉበት ሁኔታ ሌሎቻችን በዝምታ የምንመለከተው ከቶ ለምንድን ነው? እኮ ለምን?
. . . በነብያችን ሕይወት ውስጥ ሰዎች የተቀደሰና ዓለማዊ ወይም ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ብለው የሚጠሩት ልዩነት አልታየም፤ ነብያችንም ለፖለቲካ ወይም ለሌሎች የተያያዙ ጉዳዮች ከመስጊድ ውጪ የሚሄድበት ስፍራ አልነበረውም። ይህንንም ያደረገው ሃይማኖቱ እና ዓለም ይህንን ልማድ ይከተሉ ዘንድ ነው።
የሕዝብ ቅሬታዎችን እንዲፈታ የተቋቋመው ጽሕፈት ቤት ደንብና መመርያ ሊሻሻል ነው ውድነህ ዘነበ Wed, 10/03/2018 - 09:
በቀጣይ የአፍሪካ አገሮች ዋንጫ ተግባራዊ እንዲሆን በካፍ አመራር የፀደቀው የተሳታፊ አገሮች ቁጥር ጭማሪና መርሐ ግብር ለውጥ እያነጋገረ ይገኛል፡፡
ያዴሳ ኤሌክትሮኒክስ ትሬዲንግ (ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቅ) (Addis Ababa, Ethiopia)
#EBC ኢቲቪ 4 ማዕዘን የቀን 7 ሰዓት ስፖርት ዜና…ዻጉሜ 01/2010 ዓ.ም
የክብር ባለቤት እርሱን በዚህ ዓለም ወለደችው :
በዚህ ላይ ሌላ ምን ማከል እንደሚችሉ ይመልከቱ
በእዚሁ መሠረት የአቶ መለስ ዜናዊን ድንገተኛ ህልፈተ- ሕይወትን ተከትሎ በሕገ- መንግሥቱ መሰረት የተመረጡት ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እንጂ፣ ፕሮፌሰሩ ያከሏቸው ሦስት ተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ምንጩ አሉታዊ አስተሳሰባቸው ብቻ ነው፡፡
በዚህ ስብሰባ ፤ ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ ሰባት ዓለም አቀፍ አማካሪዎች ተመርጠዋል። በተጨማሪም የተደረሱትን ውጤቶች አቶ ተሾመ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል።
ሕጻናት ያለ ጧሪ እንዲያድጉ፤ አባታቸዉ ከመንገድ ጠልፈዉ ወደ በረሃ ወስደዉ ፤ህጻናት ያለ አባት አስቀርተዉ፡ የልጆች አባት በእሳት መጥበስ፤መበደል፤ግፍ መፈጸም ነዉሩነቱ ወያኔዎች አልታያቸዉም። ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈጽሙ እነዚህ ሰዎች ነጻ እናወጣለን የሚሉት ማንን ነዉ። ምንስ እያሉ ነበር በወቅቱ ስብከት የሚያሰሟችሁ?
የኬነስ አስተሳሰብ ቀደምት የነበረውን አቅርቦት የራሱን ፍላጎት ይፈጥራል የሚለውን የሴይን አስተሳሰብ አቅርቦት ቢኖርም ግን የግድ ግን ፍላጎትን ይፈጥራል ማለት እንዳልሆነ ታይቷል ስለሆነም ኬነስ ያቀረበው ሀሳብ መንግስት ጣልቃ ገብቶ ኢኮኖሚውን በማነቃቃት ፍላጎትን ማሳደግ አለበት የሚል ነው ።
”ኧረ! እኔ … እንዴትስ፤ ለምንስ ብዬ አንተን …” ብዬ ሳልጨርስ አረንጓዴ መብራት በርቶ ገላገለኝ። ከላይ ወደጀመርነው የወግ ፍሰት እንመለስ። ወያኔዎች አዲስ አበባን በወረሩ በሰባተኛው ቀን ተይዤ ሆለታ በሚገኘው ጦር ትምህርት ቤት ውስጥ ታሰርኩ። ከሣምንት በኋላ ታጋይ ተስፋዬ ገብረአብ መጥቶ እኔንና ሌሎች ሦስት ሰ
ዎችን ይዞን ከሆለታ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ። ዓላማው አዲሱን የኢህአዲግ ሠራዊት የሚያስተምርና የሚያዝናና የራዲዮ ፕሮግራም እንድንሠራ ነበር። እርሱ የተረጨውን ወያኔያዊ ጠበል ከተረጨን በኋላ።
8፤ አክሊል ባስጫነች ከተማ በጢሮስ ላይ ይህን የወሰነ ማን ነው? ነጋዴዎችዋ አለቆች ናቸው፥ በእርስዋም የሚሸጡና የሚለውጡ የምድር ክቡራን ናቸው።
ለ Theocrasy አስተዳደር እንደምሳሌ የሚወሰደው እግዚአብሄር ያነጋገረውን የሙሴን አመራር ነው። ሙሴ ህዝቡን በቴወክራሲ ለተወሰነ ጊዜ ለመምራት ቢሞክርም ለራሱ ውድቀት ለህዝቡ በሽታ ሆኖበት ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለወጠው። በTheocrasy አመራር አልገፋበትም። ከሱ በላይ በእውቀት በልምድ የላቀ ዮቶር የተባለ ሰ
ው “ስምአኒ ወአነ አመክረከ ወእግዚአብሔር የሀሉ ምስሌከ” (ዘጸ ፲፰፡፲፱) ሙሴ ሆይ ምክሬን ብትሰማ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆናል” “አኮ ርቱዕ ዝ ነገር ዘአንተ ትገብር” አንተ ወኩሉ ህዝብ ዘሀሎ ምስሌከ ዓቢየ ህማመ ተሀምም። ይከብደከ ወኢትክል ባህቲተከ ገቢሮቶ”( ዘጸ ፲፰፡፲፯_፳፯) ማለትም፦ ራስህ ሰብስበህ ይ
ዘህ የምታካሄደው አስተዳደር ትክክል አይደለም። በዚህ የምትቀጥል ከሆነ ለህዝቡም ለራስህም መልካም አይደለም ትታወካላችሁ። ብቻህን ሸክሙ ይከብድሀል። “ወቃለ ዘየአጽቦሙ ያምጽኡ ሃቤከ። ወቀሊለ ኩነኔ እሙንቱ ይኮንኑ” ለአስቸጋሪውና ለከባዱ ስራ ራስህን አዘጋጅ። ለቀላሉ ስራ ደግሞ ህዝቡን አዘጋጅ ብሎ መከረው። ለሙሴ የ
ተሰጠውን አስቸጋሪ ስራና፤ ለህዝብ እንዲለቅ የተነገረውን ቀላል ስራ፤ ሐዋርያት ወደ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር አምጥተው እንዴት እንደገለጹት በቦታው እናየዋለን።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የጋዜጠኞች መታሰር እንዳሳሰበው ገለፀ
አትስረቅ የሚለው አካል ከሰረቀ፣ አታመንዝር ያለውም ካመነዘረ፤ ተፋቀሩ ያሉት ከተጣሉ፣ አንድ ሁኑ የሚሉት ከተከፋፈሉ፤ ሁላችን የአንድ የፈጣሪ ልጆች ነን የሚሉት በዘር እና በጎሣ ከተባሉ፤ የመነኑትን የሥልጣን ጥም ከያዛቸው፤ ሞተዋል የተባሉት የየራሳቸውን ቪላ ከገነቡ፤ የመንግሥተ ሰማያት ቁልፍ የያዙት የቢሮውን ቁልፍ
ከዘጉ፤ ሌላ ልሳን እንናገራለን እያሉ የሕዝቡን ልሣን ካላዳመጡ፤ የነገው ትንቢት ተገለጠልን እያሉ የዛሬው ችግር ከጠፋቸው፤ በሽተኞችን እንፈውሳለን እያሉ እነርሱ ራሳቸው የማይፈወሱ በሽተኞች ከሆኑ፤ እንግዲህ «ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡታል፣ ውኃ ቢያንቅ በምን ይውጡታል» የተባለው ደርሷል ማለት ነው፡፡
ተለዋዋጭ የግድግዳ አንግል ሙቅ አንቀሳቅሷል ቲ-አሞሌ አጥቅሼ ...
በወጡም ጊዜ ይህን ነገር በሚመጣው ሰንበት ይነግሩአቸው ዘንድ ለመኑአቸው።
ለተጠቀሰው ጋዜጣ በሰጠው መግለጫ ‹‹በሀገሪቱ የፕሬስ ነፃነት ሁኔታ የተሻሻለ መሆኑን›› ከገለፀ በኋላ፣ በዚህ ምክንያት ወደ ሀገሩ
ኧኸ ፡ እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር (፫x)
14ኛው ዘፈን ነው - ‹‹እስዋን ተዋት›› የሚለው። የግጥሙ መነሻ ሃሳብ የማሚላ ነው፡፡ ሙሉውን ግጥም የሰራው ሳሚ
«መንግስት መሬት ቆርሶ የሚሰጥበት ምንም ምክንያት የለውም» - ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
የእስራሉ መከላከያ ሚንስትር ኤይዘር ዋይዝማን አሜሪካዊ እንግዳቸዉ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በጠሩት ጋዜጣዊ ጉባኤ «ከእስራኤል የጠላቶች መዝገብ ዉስጥ አንዷ ተቀነሰች» አሉ ጥቂት አመነቱ እና ቀጠሉ፤«አንድ ግን ተጨምራለች….» ጥቂት አመነቱ እና «ኢራን» አሉ።
አሁን እንደምንሰማው ደግሞ ሌሎችም እየታሰሩ ነው። እናም አንዳርጋቸው ብቻ አይደለም ለፍትህ ሲል የታሰረው ሌሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ታስረዋል። በሺህ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያኖች ደግሞ ፍትህ ተርበው አሁንም ድረስ አሉ። እናም በመቶ ለሚቆጠሩት እስረኞች ብቻ ሳይሆን፤ ፍትህ ላጡት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያ
ውያን ጭምር መቆም አለብን። እናም “ለአንዳርጋቸው ጽጌ አታልቅሱ” የሚል ጠንካራ መልእክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ።
ENN – ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ይህን የ CO2 ምርት ለማካካስ ለምሳሌ ቤትን ለማሞቅ ነዳጅ, ከፍተኛና አግባብ ካላቸው አየር ማቃጠጫዎች, ማሞቂያ (የእንጨት ዘይት) ለመተካት, በጣም ርካሽ ነው.
አምባገነን መንግስት ከጦርነት በላይ ጦማሪን ይፈራል!
ባለፉት 9 ክፍሎች ቺሮ፣ፋጡማና ቼፕቱ በርካታ ፈተናዎች ገጥመዋቸው ነበር። እነሱም በሸንጓቸው አማካኝነት መክረውባቸው መፍትሄ አፈላልገዋል። ዛሬ የመጨረሻው ክፍል ይደመጣል።
ዘ-ህወሀት ላለፉት 24 ዓመታት እኛ ከሌለን “ሰይጣኖቹ አማሮች ተመልሰው በመምጣት በስልጣን ኮርቻው ላይ ይቀመጣሉ“ ሲል ቆይቷል፡፡ ሰይጣኖቹ አማሮች ሌላው ብሄረሰብ በቋንቋው እንዳይጠቀም ይከለክላሉ እያለ ሲያደናግር ቆይቷል፡፡ ህዝቦች የእራሰቸውን ባህል መተግበር በመጀመራቸው አማራ ይቀጣቸዋል ሲል ቆይቷል፡፡ አማራ ሌ
ሎች ህዝቦች እራሳቸውን ማስተዳደር እንዳይችሉ ያደርጓቸዋል ሲል ቆይቷል፡፡
እነሱ ከአባቶቻቸው አይበልጡም እኛም ከአባቶቻችን አናንስም!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) – Ethiopia for all, All for Ethiopia!
ሚያዝያ 27 ቀን፣ 1934 ዓ.ም. በጣሊያኖች ፈርሶ የነበረውን የዳግማዊ ሚኒልክ ሃውልት እንደገና ሲቆም፤ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እንዲህ አሉ።
ጻውዒት ንሰለማዊ ሰልፊ ኣብ ከተማ ኦስሎ ኖርወይ
አየር በ አየር ሰንሰለት አሜን የቤተሰብ ጨዋታ ሞጋቾች መለከት ቤቶች
“ትውልድ ከትውልድ ሲሸጋገር የሚመጣው ማንኛውም ጥበብ ማንነትን ሰርቆ ሌላ ክፍተት መፍጠር የለበትም። የሚፈጥር ከሆነ ግን ከዘመናዊነት ጋር የተቸረልን ነገር ሁሉ ከጥያቄ ገብቶ መልስ ሊሰጥበትና ሊሰላሰል ይገባል። በሰው ልጆች ህይወት ጉዞ ከዕድገት ጋር ተያይዘው የሚንጸባረቁ ማናቸውም ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ
እንዲሁም ግላዊ አስተሳሰቦች ከተጨባጭ ሁኔታ ጋር ተዛምደው ምን እየፈየዱ ነው ብሎ መጠየቅ ከአንድ ትውልድ የሚጠበቅ ማህበራ ግዴታ ነው። አስተሳሰቦች ተፈትገውና ተብላልተው የሚያመጡት ገፀ-በረከት አሊያም ቸል ተብለው የሚያመጡት ቀውስ አንድን ህብረተሰብ አደጋ ላይ የሚጥሉ ወይም ትክክለኛ አቅጣጫ እንዳይዝ እንደምክንያት
ሊቀመጡ የሚችሉ ነገሮች ናቸው” ሲሉ ይንደረደራሉ።
የሲልቪያ ፓንክረስት ዓለምን የማሰስ ጉዞ ማጠናቀቂያው የሚከተለው ነው። አንደኛ የቅዱስ ላሊበላን ኪነ-ህንፃዎች የሚመስሉ አሠራሮች በየትኛውም ሀገር በዚያ ዘመን እንዳልተሰሩ አረጋገጠች። እንደ ሲልቪያ መከራከሪያ፣ ፈረንጆች ሰርተውት ቢሆን ኖሮ በፈረንጅ ሀገር ቅርፃቸውና አሻራቸው ይኖር ነበር ብላ ፃፈች። ግን የለም።
እንደ ሲልቪያ ገለፃ፣ የቅዱስ ላሊበላ ኪነ-ህንፃዎች አሠራር የተቀዳው ከዚያው ከኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
3. የሥራ መደብ፡ ሲኒየር ኢዲት ኦፊሰር